Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

የሰርቆ አደሮች ስብስብ.pdf


  • word cloud

የሰርቆ አደሮች ስብስብ.pdf
  • Extraction Summary

አሉ ሰብሳቢው አርሶ አደር ከተባሉ ሰንናገር ለይተን መናገር አለብን ሌባ ሁሉ አንድ ዓይነት ቆሻሻ አለ ማለት ነው ሰዘር ጴርሮዎ ታበሰ ላና ሴሎቻ ፌዴ አምስተኛው ሕግ ደግሞ። እዚህ ቦታ ቆሻሻ መጣል ክልክል ነው። ትውልድ ተከቶ በአሜሪካ ዋናው የሥራ ኃይል እንደሚሆን በአማ ቆጠራ ቢሮ ር ጥናት ተመልከቶ ነበር። ጅ ሕዝ መኖሪያና ኢ ቡ ይህን ጥቅምና አገልግሎት ስለሚያውቅ ነው ለዕውቀታትጨ ኾ ትምህርት ቤቱን ሲደግፍ የኖረው ርብ ስለሁነ አ በትውፊታዊጤጡ ነው አክብሯቸውና አፍሯቸው የኖረው ምሁራን ይልቅ ለ ድ የተማሩ ቀደምት የኢትዮጵያ ምሁራን ከአሁኖቹ ነበር ከነፍ።ዎ ሕዝብ ዕውቀታቸውን ለማቅረብ ትጋት ይታይባቸው ሮቹ አስከ ዎቹ ድረስ የነበሩት ምሁራን የማኅበረሰቡን ሕይወት ይለውጣሉ ያሏቸውን ዘመናዊ ዕውቀቶች በሀገርኛ ቋንቋ ለማቅረብ ተግተዋል ብላቴን ጌታ ማኅተመ ሥላሴ ወልደ መስቀል ከ ዓመታት በፊት ጥፐበበ ገራህት በ ዓም የተሰኙ ገበሬውን ስለ ዘመናዊ እርሻ የሚያስተምሩ መጻሕፍት በአማርኛ አዘጋጅተው ነበር በዚያን ጊዜ ደራሲው ከፍተኛ ባለሥልጣንና ታዋቂ ምሁር ነበሩ የሀገራቸው ገበሬ ድካምና ውጤት አልመጣጠን ቢላቸው ነው ዕውቀት ሊጨምሩለት እነዚህን መጻሕፍች ያዘጋጁት የሀገራችን ምሁራንም ፅውቀትን ከመማርና ማስተማር ጉዳይነት ባሻገር ሕዝብን የመለወጫ መሣሪያ ማድረግም አለባቸው ለዚህ የሚጠቅመው ደግሞ አካዳሚያዊ ባህሉን መንገዱን ዘዴውንና ቀ መንገድ ለሕዝቡ የሚሆን ነገር ሕዝቡ በሚገባው ውን በጠበ ፍረጃ እንድ ሰው በአካዳሚያዊ መንገድ ሊማርና ቋንቋ ማቅረብ ነው። ወጩያዖ ተቋምን ሐሳብ እንደሚያንጸባርቁ መስለው ስለሚቀርቦ ዖዞ ጆ ዌ በጎርፍ ዲደሮቻ ዕሀዕ ጳናሐተቆተጾ አ መ የሚመለከቱ ሊሉቾቸ ማኅበረሰቦችና ቋማት ጉዳዩን የግለሰብ ኢድርገው እንዳይወሰዱት ያደርጋቸዋል እየለ አንዳንዴም በተቀናበረ ፎቶ እያለ ማን ይጉሳላል አንዳለቺወ ዕንቁራሪት ይጉላሳል ደገፈ ይበትናል «እስኪጣራ ወሬው እሰኪጣራ ብዙ ሰው በአንዳንድ ሀገሮቾ ለአፕሪል ዘፉል» ቀን በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ የማደረገውን እነዚህ ግን ዓመቱን ሙሉ እፕሪል ዘፉልኔ ያደርጉታል ቀነጨር በባዘበት እርሻ አህል አንደሚጠፋው ሁሉ እንደዚህ ዓይነት ጦች እየተበራከቱ መምጣት ፌስቡክ ከተባለው ክልል ብዙ ባለ አእምሮዎችን አያስወጣ ነው ሩስዳቢ በተባለው ጎሳ ባህል ውስጥ ሁ ፌስዳቢዎች» ከዕውቀት የድ ፅውቀትም በዞሩበት አይዞርባቸወም ዋናው የጎሳው ባህል በስድብ ላይ የተመሠረተ አይደለም በሐሳብህ ካልተስማሙ የስድብ ብዕራቸውን ሰብቀው ወረራ ማካሄድ ብቻ ነው ወሙሃ ልዩነታቸው የት ላይ ነው። አለና ጠየቀው በጓደኛህ ምከንያት ነው አለው ፈጣሪም አሁን ይበልጥ ግራ ይህማ ሊሆን አይቸልም እርሱ አንኳን ለእኔ ለራሱም መ አልቻለም ሁለታችሁን የለያችሁ የጸለያችሁት ጸሎት ነው አእንዴት። አለ መንገደኛው ሰው «ድምፅህን ቀንሰህ አዎ አለው የሹከሹከታ ያህል «እሺ ምንድን ነው የምታዳምጠው። አለው በጆሮው የመናገር ያህል ቀሰ ብሎ ። ነወ በርግጥ ይህ ዛፍ በመንገድ ለሚደከሙ መንገደኞች ኦሳ የሚያርፉበት ነበር እርሱም ብዙ ጊዜ እዚህ ዐርፎ ያውቃኦ አዜ ሲያርፍም የወፎችን ዝማሬ በአልፎ ሂያጅ ልቡ ሰምቶ ያው በአካባቢው ትልቁ ዛፍ ያ ስለሆነ ወፎቹ ይመርጡታል ያ ሃማ ን የዚህን ሰውዬ ያህል መስጦትም አስደስቶትም አያወቅም ኣርፆ ላርሮቻ ሱበሰባ ለና ተሎጾ ውጋክ መመመ በጠመ ኣሁን እክዱው የሃህን ወፍ አየዳመጥከ ነው።ም እንዳልፈራ ሁሉ አሁን ለማወቅ ጻኣ የማያውቁት ነገር ምንጊዜም ያስፈራል መቃብር ለመቃበር ቆፋሪና ለቀባሪ አኩል አያስፈራም ይህን ነገር የምትማረው አይደለም ሰው በመሆንህ የምታገኘው ነው።

  • Cosine Similarity

እላለሁ አይሁድ በመላው ዓለም ለ ዓመታት ያህል ተበታትነው ሲኖሩ በየአካባቢው ሰው ነበራቸው ያውም እንደ ብረት የጠነከረ ማኅበረሰብ ሀገር ግን አልነበራቸውም ሀገር ማለት ሰው ከሆነ አይሁድ ሀገር ፍለጋ ከሺሕ ዓመታት በላይ መኳተን አልነበረባቸውም በአውሮፓ የሚኖሩት ጂፕሲዎች የታወቀ ማኅበረሰብ አላቸው ግን ሀፒ የላቸውም ሀገር ማለት ሰው ቢሆን ኖሮ ጂፕሲ የሚባል ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ጄጥሲ የሚባል ሀገርም ይኖር ነበር ግን የለም የሰርይ ለደሮቻ ፅብሰባ ላና ፊሐታተቻ የሚጠ። የሆነ መሬት አይደለም ታሪካዊ መሬት ነው ብለው ተቃወሙት ሀገር ማለት የሆነ መሬት ብቻ ቢሆን ለአይሁድ ከዛሬቀ ይልቅ በአየር ንብረትና በተፈጥሮ ማዕድን ብሎም በአቀማመጌ ኡጋንዳ ትሻላቸው ነበር አሥራኤፅ ጫጨ ጸብፇ ዲድሮቻ ሕዐኅ ጸኖ ሴሎቻ መመ ኬኬ ው ው ባድሜ ለምትባል ከጦርነቱ በፊት ብዙው ሕዝብ ሰምቷት ለማያውቅ መሬት የተደረገውን ጦርነት የረሳ ሰው ነው ሀገር ማለት ሰው ነው» የሚል ሀገር ማለት ሰው ከሆነ ለባድሜ የተደረገው ጦርነት ላማን የተደረገ ነው ሊባል ነው። ሀጄ ማለት ሰው ቢሆን ኖሮ ሰው ስለ ሀገሩ ሲያነሣ ወንዙን ተራራውን ሸለቆውን ሜዳውን ጫካውን እያነሣ ለምን ይዘፍን ነበር ያገሬ ተራራ ወንዛ ወንዙ ለምለም ም ኢትዮጵያ ኑሪ ለዘላለም ለምን ይል ነበረ ሀገር ማለት ሰው ከሆነ ይሄ የኔ ከልል ጎጥና መንደር ነው የሚለወ ዚኮርክር ከየት ይመጣ ነበር። ሀገር ማለት ሰው ከሆነ የተለየና የታወቀ የሀገር ድንበርና ካርታ ለምን ያስፈልግ ነበረ። ሀገር ማለት ሰው ከሆነ ለሰው ፓስፖርትና ቪዛ ለምን ያስፈልገዋል። ሰው ያለበት ቦታ ሁሉ ሀገሬ ስለሆነ ለምን እንደፈለግኩ ወጥቼ አልገባም አንድ ሰው ወደ አንድ ሀገር ገባ የሚባለው ወደ መሬቱ አንጂ የሀገሩን ሰው ሲያገኝ ነው እንዴ። ር ለመሆን ገና እየተሠሩ ነው ፍልስጤማውያን ይብዛም ይነስ የሚኖሩበት መሬት አላቸው አገር ግን የላቸውም አገር ከዚህ ሁሉ በላይ ነው ሰው ሰው የኖረበትና ታሪክ የሠራበት መሬት ማኅበረሰብ ከማኅበረሰብ ሰው ከሰው ሰው ከማኅበረሰብ ይጎርፉ ሌየሮሃ ሱብሐባ እኖና ሔሎቻ ሰው ከመሬት ሰው ከአራዊት ሰው ከተፈጥሮ ሰው ክወራሪ ጋር የነበረው ትግል ውጊያና ወዳጅነት የተረተው ተረት ያወጋው ወሣ የፈጠረው አፈ ታሪከ ያከማቸው ትዝታ ሰው ለመሬቱ ለወገኑና ለእምነቱ የከፈለው መሥዋፅዕትነት የዘፈነው ዘፈን ያቅራራው ቀረርቶ የፎከረው ፉከራ ያገኘው ድልና የተሸከመው ሽንፈት ያደረሰው በደልና የደረሰበት በደል ይሄ ሁሉ ነው ሆሀር መለጫው ቅርስ መዋሐጃው ባህል መታያው ልብስና መዋቢያው ጌጣጌጥ መገናኛው ቋንቋ መዝናኛው ጭፈራ ማስተማሪያው ተረት መከበሪያው ዓመት ባል መጠበቢያው ምግብ መቆዘ ሚያው እንጉርጉሮ መተከዣው ልቅሶ መተኪያው ልደት ማሳረጊያው ቀብር መገምገሚያው ምግባር ማነወሪያው ነውር መኩሪያ ጀግንነቱ ማፈሪያ ገመናው መደበቂያ ቤቱ መመረሪያ ጫካው ይሄ ሁሉ ነው ሀገር ታሸቶ ተገርኝቶ ያመጣው አንድነት ተጣልቶ ተባልቶ ያመጣው ልዩነት አንደ ዘሐ ዘጊ የተጠላለፈው እንደ እግር ሠንሠለት የተቆላለፈው ሲፈተል ሲገመድ ሲባዘት ሲዳወር ሲከካ ሲሰለቅ ሲጣላ ሲታረቅ ሲያውቅና ሲማይም ሲሠለጥንና ሲደኸይ ሲሰፋና ሲጠብ የኖረውና የኖረበት የኖረለትም ነው ሀገር ሀገር ትዝታ ነው የትም ቦታ ስትሄድ ጠምዶ የሚያመጣህ ምንም ሥጋ ብትቆርጥ ከብቱ ትዝ ይልሃል ምንም ቢች ዳር ብትዝናና ወንዙ ትዝ ይልሃል ምን በሽቱ ብትታጠን አፈሩ ይሸትሃል ምን በሥጋጃቫ ላይ ዛር ለደሮቻ ሰብዕ ዳና ሐሎቻ ረጂ ና ም ም ማመ ፎጩው ው ገጉሄድ ተዝጓዙ ርመጣብሃል በኮም ፒውተር እየሠራህ ያቦካፒ ብትሄዴ ጭታ ይናፍቅሃል በጄት እየበረርክ አህያና በቅሎው ያምርኳኒ ዝአተን ተቀምጠህ ሰባተኛኝ ሎንደን ተቀምጠህ ቄርቆስ ኖርናዬ ዕ ዝሃል ሀገር ማለት ትዝ ጾግጅጋ ካናዳ ሆነህ ሐረር ይወዘውዝሃል ሀ ታ ነው ሀገር ማለት ከምትገልጠው ብታስበው ከምትኖርበት ብትሞኑቤ ከምትስቅለት ብታለቅስለት የምትመርጥለት ነገር ነው ሀገር ሣማስለኑ ትተኸው ብትሄድ ትቶህ የማይሄድ በራቅከው ቁጥር ልብህ ወስ በቅርበት የሚቀር ባወቅከው ቁጥር የምትንገበገብለትች በተረዳኸፁ ቁጥር የምትሳሳለት አንተን እርሱ ውስጥ እንደምታገኘው ሁኔ እርሱንም አንተ ውስጥ የምታገኘው የተሠራህበት ውሔድደ የተቀረጽከበት ማንነት ነው ሀገር ሀገር ማለት ሰው ብቻ ቢሆን ኖሮ ዘመድ የሌለው ሰው ወደ ሀቱ ለመምጣት ባልናፈቀ ነበር ሀገር ማለት ሰው ብቻ ቢሆን ኖሮ ዘመዶኝ ሁሉ ከእርሱ ጋር ውጭ የሚኖሩለት ሰው ሀገሬን ሀገሬን እያለ መከሪ ባላየ ነበር ሀገር ማለት ሰው ብቻ ቢሆን ኖሮ ሰዎች በየዘመና የበደሉት ሰው ሀገሬ በደለችኝ ባለ ነበር ሀገር ማለት ሰው ብቻ ቢሆገ ኖሮ ሰው ስለ ሀገሩ ሲያስብ ተራራውና ወንዙ አዕዋፉና አራዊቱ ማሳውና ቀየው ለምን ትዝ ይለው ነበር ሀገር ማለት ሰው ብቻ ቢሆን ኖሮ ያሸነፈ አትሌት ደል ያደረገ ኳስ ተጨዋኾ ባንዴራው ሲሰቀለሷ ለምን ያለቅስ ነበር። ይለያል መስማት ጆሮ ለተፈጠረለት ሁሉ የሚቻል ነወ ይ ጽሑፍ ሰናነብ አንኳን ስንትና ስንት ድምፆችን ፈልገንም ሳንል እንሰማለን ማዳመጥ ግን ሦስት ነገሮችን ይፈልጋል ይሁነኝ የ መስማት ሰምቶ ማሰተዋል አስተ ውሎም መመወለለስ የፅሐርፉ ለጴኗደሮቻ ታበሰባ ለና ሑቻ ሕዝብን የሚያዳምጥ መነግሥት ስንልም ይሁነኝ ብሎ ሕዝቡን የሚሰማ ሰምቶ ሕዝቡ ምሦን እንዳለው የሚያስተውልና ከዚያም አስተውሎ መልስ የሚሰጥ መንግሥት ማለት ነው ለሕዝብ የመናገር ነጻነት ብቻውን ምንም አያደርግለትም የመደመጥ መበት ከሌለው በቀር ሰሚ ከሌለ እንኳን ሕዝብ ፈጣሪ እይናገርም ቢናገርም ጥቅም የለውም ለዚህም ነው ሊቃውንቱ እንደሚነግሩን መላእከት እስኪፈጠሩ ድረስ ፈጣሪ ፍጥረታትን በአርምሞ ብቻ የፈጠረው ለምን ቢሉ ሰሚ ሳይኖር መናገር ምን ያደርጋል ብሉሎ መላእክት ከተፈጠሩ በኋላ ግን ብርሃን ይሁን ብሎ ሲናዢ እንሰማዋለን አሁን ሰሚ ተገኝቷልና መናገር ዋጋ አለው ሕዝብም መናገሩ ብቻ ጥቅም የለውም የተናገረውን የሚያዳ ምጠው መንግሥት ያስፈልገዋል ሕዝብ የሚያዳምጠው ሲያጣ ጩኸቱን የሚያዳምጠው አጥቶ ቤቱ አንደተዘረፈበት ውሻ ቆነባይነ ነባይነ ከመ ዘኢነባይነ ኮነ ጩኸን ጩኸን እንዳልጮኸን ሆንን ብሎ አኢይዩቀመጥም ራሱን በራሱ ማዳመጥ ይጀምራል የልቤን መከፋት ሆዴ አያዳመጠ ሊመረው ነው መሰል ነገር አላመጠ የሚል የቆለኛ ፉከራ አለ ሰውዬው በልቡ መከፋቱን ለሰው ቢናገር ሲናገር የሚሰማው አጣ እርሱ ሰሚ ሲያጣ ሆዱ ግን የልቡን መከፋት እየሰማ ይቃጠል ጀመር ዘዘሪ ለደሮቻ ታበ ዳሃ ሐተቻ ዜ ነው ይህንን የፎከረወ በኋላም ሆዱ እየፃረጠ ሴሄድ ሕዝ መረው ነወ መሰል የሚለው ፉከፈ ራሱን ማዳመጥ ሲጀምር ሊመረ ት ኣኔ አየደረሰ ነው ማለት ነው ከዚያ በኋላ የሚ አስቾኋ ነው ሕዝብን በርእዮተ ዓለም በሐሳብና እ ሚው እዝ ለማድረግ አጀግ ጽኑ ትግል እጅግ ብርቱ ጥረት እድግ ብዙ ልፋ ይጠይቃለ ሕዝብን በቀላሱ የሚያስተባብረው እንድ ነገር ነዉ መጠቃት ወይም መገፋፉት ያን ጊዜ ወዲያ ማዶ ሆኖ አንዱ የተጣራው ወዲህ ማዶ ሆኖ ሌላው ይሰማዋል አዚያ ማዶ ሆኖ አንድ ሰው ተጣራ እዚህ ማዶ ሆኖ ሌላ ሰው ወይ አለው ጎበዝ ተነቃቃ ይህ ነዝ ለኛ ነው ማለት የሚቸለው የሚያዳምጥ መንግሥት ካለ ብቻ ነው መንግሥት ሕዝብን ይሁነኝ ብሎ ነው ማዳመጥ ያለበት አገዳንድ ። ለምን እንዲህ አለ። ጥጃው መጀመሪያ ጆሮ ብቻ ሰለነበረው ያልከውን ሁኔ ይሰማህ ይታዘዝህ ነበር ብትመታው ይችላል ብትጎትተቤ ይከተላል ብታሰረው ይታሠራል ጆሮ ብቻ ስለነበረው መስማት ብቻ ነበር የሚችለው በኋላ ግን ቀንድ አበቀለ ቀንድ ካበቀለ በኋላ አዝዩ ድሮው እጎትተዋለሁ ብትል አይሆንም አሁን ከተስማማው ይቀበልሃል ካልተስማማው ግን መዋጋት ይጀምራል እሁን አንቱ ያደረግከውን ማድረግ የሚቻለው በጆሮ ዘመን ነው በቀጌድ ዘመን እንደዚህ ማድረግ ሞኝነት ነው ሁሉም ነገር የጆሮና የቀነድ ዘመን አለው በሀገራችን አንድ መንግሥት ሲተከል ሕዝቡ የጆሮ ዘመን ይሰጠዋል ዝም ይላል ይሰማፈል ይቀበላል አልጋው እንዲረጋ ዙፋኑ አንደዲጸና ይተጋል ከትናንት ሃሬ ከዛሬም ነገ ይሻላል ብሎ በተስፋ ይጠብቃል ባያምንም ይዋበላል ባይሰማማም ይተባበራል ባይገባባም አብሮ ይሠራል ይሄ ያሰርሮጾ ጴርሮቻ ሱዐብፅባ ጸእኖ ሐሎቻ ር ርር የጆሮ ዘመን ነው ብልህ መሪ ከጆሮ ዘመን በኋላ የቀንድ ዘመን እንደሚመጣ ያውቃል ስለዚህም ሥርዓት ሠርቶ ሕግ አጽንቶ አገር አልምቶ ሕዝበን አስማምቶ ይጠብቃል በጆሮ ዘመን ያልሠራውን ሥራ በቀንድ ዘመን አሠራለሁ ቢል የሚያምነው የለም አንደ ቀድሞው ዝም ብሎ የሚሰማ አሜን ብሎ የሚቀበል እሺ ብሎ የሚከተል ጎንበስ ብሎ የሚጎተት አይገኝም ለተስማማው ጆሮውን ላልተስማማው ቀንዱን ያቀርባል ሥራውን በግድ ብትሠራ እንኳን ትግሉ ብዙ ነው ሕዝብ ቀንድ ከማብቀሉ በፊት እንደ ቀንዱ ዘመን ማድረግ አንደማይቻለው ሁሉ ቀንድ ካበቀለ በኋላም አንደ ጆሮው ዘመን ማድረግ አይቻልም ራሱ ቀንድ አብቃዩም እንደ ድሮው ልሁን ቢል አሺ አይለውም ያላወቁትን አንዳላወቁ ያልሰሙትን እንዳልሰሙ ያላዩትን እንዳላዩ ያልደረሱበትን እንዳልደረሱ መሆን አይቻልም ለውጥን ፈልገኸው ብቻ አታመጣውም የቀንድ ዘመን ሲሆን ሳትፈልግም ትለወጣለህ አገር ብቻ ሳይሆን ድርጅት ማኅበር ፓርቲና ተቋምም ቀንድ ያበቅላሉ በጆሮ ዘመን አባሉ ሁሉ ይሰማሃል ትአዛዝ ከበላይ አካል ወደታች ብሎ ያምናል አንድ ቦታ የበሰለውን በልቶ አንድ ቦታ የተጠመቀውን ጠጥቶ የተባለውን ሁሉ ሰምቶ ውደድ የተባለውን ወድዶ ጥላ የተባለውን ጠልቶ ይኖራል በአንድ ዓላማ የተመመ በአንድ አቋም የቆመ አንድ ግብ የጨበጠ በአንድ መስመር የሠለጠ ፅለር ለደሮቻ ሰብሰባ ዳና ሔሎቻ ኮው ሊጠይቁት የሄዱ ጎረቤቱ ስለሆ ጋባ ታተመጮን ሰ ንዴ ና ኣኒ ማረ ሮና የቀንድን ዘመን እንዴት መለየት ታዜ እንሥተው «ወዳጄ የዶ አሉት ቸው ወ የጀሮና የቀንድ ዘመን ምንድን ነው። ነበር የሚችለው በኋላ ግን ቀንድ አበቀለ ቀንድ ካበፃ ለ በኋላ አዝ ድሮው እጎትተዋለሁ ብትል አይሆገም አሁን ከተስማማው ይቀበልሃል ካልተስማማው ግን መዋጋት ይጀምራልረ አሁን አንተ ያደረግከውን ድረግ የሚቻለው ቢጀሮ ዘመን ነው በቀንድ ዘመን አንደዚህ ማድረግ ሞኝነት ነው ሲተከል ሕዝቡ የጆሮ ዘመን ይሰጠዋል ይፃዋበላል አልጋው እንዲረጋ ዙፋ ዛሬ ከዛሬም ነገ ይሻላል ብሎ ይቀበላል ባይስማፃም ይተባበራል ዩጎርፉ ጴደሮቻ ታበፅባ ጸና ሐሎቻ ድታፓ ፈራፋኡኑሁኑኹዱሱሒሱዮኮሙኙኑኹሱጡጤጡጤ ትቢ ቲቲ ት የጆሮ ዘመን ነው ብልህ መሪ ከጆሮ ዘመን በኋላ የቀንድ ዘመን እንደሚመጣ ያውቃል ሰለዚህም ሥርዓት ሠርቶ ሕግ አጽንቶ አገር አልምቶ ሕዝብን አስማምቶ ይጠብቃል በጆሮ ዘመን ያልሠራውን ሥራ በቀንድ ዘመን እሠራለሁ ቢል የሚያምነው የለም እንደ ቀድሞው ዝም ብሎ የሚሰማ አሜን ብሎ የሚቀበል እሺ ብሎ የሚከተል ጎንበስ ብሎ የሚጎተት አይገኝም ለተስማማው ጆሮውን ላልተስማማው ቀንዱን ያቀርባል ሥራውን በግድ ብትሠራ እንኳን ትግሉ ብዙ ነው ሕዝብ ቀንድ ከማብቀሉ በፊት እገደ ቀንዱ ዘመን ማድረግ እንደማይቻለው ሁሉ ቀንድ ካበቀለ በኋላም እንደ ጆሮው ዘመን ማድረግ አይቻልም ራሱ ቀንድ አብቃዩም እንደ ድሮው ልሁን ቢል እሺ አይለውም። ብለህ አትጠይቅ አባቶችህ ከአንተ በላይ ያውቃሉ አገልጋዮቹ ከአንተ ይሻላሉ አትከራከር ቁጣ መቅሰፍት መዓት ይወርድብሃል ስለተባለ ብቻ የሚቀበልበት የጆሮ ዘመን አልፏል መሰጠት ብቻ ሳይሆን የሰጠው ገንዘብ የት እንደዋለ ማወቅም ይፈልጋል አባቶቹን ማከበር ብቻ ሳይሆን ከብራቸውን ሲጠብቁ ማየትም ይፈልጋል የሚባለውን መስማት ብቻ ሳይሆን ለሚባለው ነገር ማስረጃም ይሻል ይመዝናል ያመዛዝናል የጥንቱን ከዛሬው ድርጊቱን ከሕጉ ያመሳከራል በሕጋዊው ቤት ሕገ ወጥኅነት ርፉ ልደሮ አ ና ትች ኺ በመንፈሳዊው ቤት ዓለማዊነት በእግዚአብሐሩ ቤት ከ በጽድቁ ቤት ርኩሰት ሲሠለጥን እያየ ዝም የሚልበት የጆሮ ዘመን አልፏል አሁን የቀንድ ጊዜ ነው ራልኝ ወረደልኝ ፈለቀልኝ ሰማይ ደርሼ ተገለጠልኝ ታየኝ በ ት መጣሁ አሥር ሺ ሰይጣን አወጣሁ ስላልክ ብቻ የሚቀበልባ የጆሮ ያበጥረዋል ዘመን አልፏል ይመዝነዋል ይፈትነዋል ያነጥረዋል «ኩሎ አመክሩ ወዘሠናየ ግበሩ ነውና ካልቻለ ትቶህ ይሄዳል ዝም ብለህ ተቀበል የሚባል አሁን የለም አንደ ጆሮው ዘመን ወደፈለግከው አዳራሽና ጸሎት ቤት ወደፈለግከው የራእይና የተአምራት ቦታ አትጎትተውም አሁን አልሄድም ብሎ ሊወጋህም ይቸላል በዚህ ዘመን በየቤተ እምነቱ በምእመናኑና በእምነት አለቆች መካከል የምናየው ውጊያ ይሄ ነው ወደፈለግነው አቅጣጫ እንጎትታለን በሚሱ የጆሮ ዘመን አለቆችና ቀንዴ ከፍ ከፍ አለ በሜሉ ቀንድ ባበቀሉ ምእመናን መካከል ድርጅትህን ስትመሠርተው ልጅ ስለነበር እንደፈለግከ ታደርገው ይሆናል እየሰፋ እያይዝ እየተለጠጠ እየታወቀና አየሠለጠነ ሲሄድ ግን ከጆሮው ዘመን አልፎ የቀንዱ ዘመን ላይ ይደርሳል እንተ ድርጅቱን መምራት ብቻ ሳይሆን ድርጅቱም እንተን ሊወጋህም ይቸላል ብዙዎች በገዛ ድርጅታቸው ቀንድ ተወግተው ታሥረዋል ከስረዋል ጠፍተዋል በሸተኞች ሆነዋል ጭንቀት ውስጥ ገብተዋኦ ዩዶ ዲርሮፖዎ ሰ ዐሰግ ለና ሔሎፆ ግመ መጨ ስፐ ተዞፍተየል ብልህ ነጋፄኤ በጆሮው ዘመን ቀድሞ መሰና የስባላ እንደ ጥንዞ አእመራዋለሁ አስተዳድረጥለሁ እኔ አበቃዋለሁ ለዛህ ፎግሞ መኽ አንሳለሁ አይልም የልጅነቱን ልብስ አሁን ልልበስ ኣንርሚርለው ሁሉ የጥንቱን አሠራር አሁን ልከፐል አይልም ለቀንዱ መን የሚመጥን አሠራር ሥርዓት አስተዳደር ባለሞያ ሕግማሃ ኣደዩረጃጀት የደረጃ ምጣኔና አስተሳሰብን ይገነባል እንጂ በሀገራችን ዘመነ ተሻግሮ ከልጅ ልጅ የሚተርፍ ድርጅት ያጣነው ባለቤቶቹ ባለፈው የጆሮው ዘመን አስተሳሰብ አድጎ ለቀንዱ ዘመን የደረሰውን ድርጅት እንምራው ስለማሉ ነው ድርጅቱ አድጎ አድጎ ከዐቅማቸው በበላይ ይሆንና ያሳደገው አውሬ አንደሚበላው አዳኝ ያሳደጉት ድርጅት እነርሱንም ይበላቸዋል ስንት ዘመን መርቼው ድንጋይ ጥዬ መሥርቼው ላቤን ጠብ አድርጌ እዚህ አድርሼው ማለቱ አይጠቀቅምም ያ የጆሮ ዘመን ነውና ያ ሠ ም ሳገ ልና ሐትሎቻች ደቀ ሰይጣ። አልሰጥ ያሏቸውን ያላጠፉትን ኮባ ሞትም ያስፈርዱባቸዋሉ በሌላ ነገር የተጣሏቸውን አምልኮ ባዕድ ሰፈጽሙ ው ብለው ለገገ አላልፈውሙ ይሰጧቸዋል የገዛ ወዳጆቻቸወ ዘመዶቻቸው የሚፈጽሙትን ክፉ ሥራ ሁሉ እየሸፈኑ አይቶ ምንጣፍ ያላነጠፈ እግር ያላጠሰ ሁሉ ዓይን ይጉረ ይቀሰርበታል ስማቸውን ዴቴቀ ቡ እነዚህን ሦስት ግፍና ጭካኔ ሲማረር ሕዝቡ በእነዚህ ሦስት ሰዎች አወጣላቸው ሕዝ ሰይጣን የሰይጣን ልጆች ብሎ ሰዎች ደቂቀ ሰይጣን ያለቸው ስለ አራት ነገር ሃበር በአንድ በኩል ጥቂት እውነት ይዘው ብዙ ጦ ነው ሰይጣን ጥቂት እውነት ይኖረዋል ሔዋንኘ ሲላት የተናገረው በከፊል እውነት ነበር መሆኗ እውነት ነው የሰማይ ንግሥት» ሰዎች ጥቂት የሚመስል አውነት እግር አንገትና ደረች ጀርባና ዐዋቂዎች ወግ አሣማሪዎች ስለነበሩ የሰማ ሁሉ ያምናቸዋል እነርሱ አንድ ሰት ስለሚጨምሩበት ን የሰማይና የምድር «የምድር ንግሥት» ግን አልነበረችም እነዚህም ይይዙና የቀረውን ነገር እነርሱ እጅና ፊት ሞልተውበት ያቀርቡታል ነኙ የሳርጾ ዲኗሮቻ ሰብሰባ እና ሌሑቻ ጨመ መጨው ጨር ሁለተና ደግሞ እውነትን መደራደርያ ስለሚያደርጓት ነው አንድ ሰው የተባላውን ጥፋት ሲፈጽም ካዩት ወንጀሉ ወይም ጥፋቱ አይታያቸውም ይሆንን የሰውዬውን ጥፋትና ወንጀል አንደ መደራደርያ በመጠቀም ሊያገኙት የሚችሉት ጥቅም እንጂ ሰውዬው የተባለውን ካደዴረገ የታዘዘውን ከፈጸመ የሚገባውን ከሰጠ የከፋውን ወንጀል ቢፈጽም እንኳን የታየው እንዳልታየ የተሰማው እአእንዳልተሰማ የተፈጻመውም እንዳልተፈጸመ ይታለፍለታል ይህንን ለማድረግ ፈቃደኛ ካልሆነ ግን ከሆነው በላይ አንዳደረገ ተቆጥሮ ስሙ ጠፍቶ ግብሩ ከፍቶ ቀንድና ጅራት ተጨምሮለት ለጥብስ ይቀርባል የሚጠይቁት ጉቦና ለሰጭ አስቸጋሪ በመሆኑም የተነሣ ሕዝቡ እፌቦው መጡጳሷሆ ድድዊዎ ፈይማን ዉጅ በገበታ ሥጋውን ፊጄጋጋያ እያለ ይዘፍን ነበር ሦስተኛው ደግሞ ሥልጣናቸውን የቁቂማቸው መወጫ ማድረጋቸው ነው ከዚህ በፊት በርስትም በሚስትም ሰበከብትም በዶሮም የተጣላቸውን ይቀናቀነናል ይገዳደረናል የሚሉትን ይንቀናል ያቃልለናል ብለው የሚገምቱትን ሁሉ የፈጠራ ከስ እያዘጋጁ ያንንም እያሣመሩና እየቀባቡ ያቀርቡ አቅርበውም ያስቀጡ ነበር ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል» እንዲሉ ባለ ጊዜዎች ነበሩና ጣል ያሉት ይጣላል እሰር ያሉት ይታሰራል ግደል ያሉት ይገደላል ኘ ሕዝቡን ሁሉ ያስገረመው ነገር የንጉሥን ልጆች ሚስቶች ወንኗእ እኅቶችን ጭምር እየከሰሱና እያሳጡ ግምሾቹን ማስገዝላኤ ከፊሎቹንም ማሳሰራቸው ነበር ያን ጊዜ በእነዚህ «ደቂቀ ሰይጧ ውንጀላ ከታሰሩት መካከል ከዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ በኋላ የነገሥት የንኩ ልጅ በዕደ ማርያምም ይገኙበት ነበር ይሰር ጴደሮቻ ሰሰገ ላና ሐቶዎ የእነዚህ የደቂቀ ሰይጣን ግፋቸው በየቀኑ እየጨመረ በትራቸ አየጠነከረ ሲሄድ ሕዝቡ አቤቱታውን ለንጉሥም ለእግዚአብሔር» ማቅረብ ጀመረ በመጀመርያው አካባቢ ንጉሥ ሊሰሙት ፈቃታደ አልነበሩም «እንድ ሰይጣን የያሀው ሰው ሲጠመቅ ጎረቤቱ ሁሉ ይለፈልፋል እንደሚባለው ሕዝቡ ከጥፋቱ ይልቅ ቅጣቱን ተጠይዩ ስለመሰላቸው ቸል ብለውት ነበር በመጨረሻ ግን ከበደ ሚካኤል ላዲይፖ ሰዖጠግቭ ሰታበሃ ሩጫ ታሸታሰሐም ደድመቶቻ ለጳፍንጫያ እንዳሉት ወይም ደግሞ የታከሲ ጥቅስ ጸሐፊው ብሩክ «ሟቹ ከዕሠሞ በፊት ይንቀዣቀዥ ነበር» እንዳለው ነገሩ ከቤተ መንግ ባለሟሉሎተችም አልፎ ወደ ራሳቸው ወደ ንጉሥም መጣ እነዚህ ሰዎች የልብ ልብ ተሰማቸውና ራሳቸው ንጉሁን በየሄዱበት መክሰስና ማማት አምተውም ማሳማት ጀመሩ ከየት መጣ የማዷ ባል የጎርፉ ሌኗሮዎ ሱሰሰባ ጳና ሐልተሑቻ ሀብትና ከብት ማርና ወተት እያትረፈረፋቸው ይታይ ጀመር «የማያድሣ ልጅ አራስ ቤት እያለ ዳንኪራ ይመታል እንዲሉ ቀድሞም ያለ ዐቅማቸው የያዙትን ሁበት አላውቅበት ብለው ሥራቸው ሁሉ አስረሽ ምችው ሆነ ሁኔታው ያሰጋቸው ንጉሥ ነገሩን ማስተዋል ጀመሩ በዚህ ወንጀል ከታሠሩት ተይዘውም ከተገደሉት ብዙዎቹ ያለወንጀላቸውና ያለ ጥፋታቸው መሆኑን አንዳንዶቹም ለቪያ ቅጣት የሚያበቃ ጥፋት አለመሥራታቸውን እየተረዱት መጡ ዘርዐ ጽዮን ያንን በግፍ የሰበሰበውን ሀብትና ንብረት ጥሉ ልጅና ሚስቱን በትኖ ግዞት ተላከ በተላከበት ግዞትም በዚያው ሞቶ ያረሪሀሆ ለቻረሆ ሪሃሪ መሰፅኝ በቾም ታሃ ለፈረ ለታሰቭሰኝ የተባለው ምኞት ሳይደርስልት በማያውቀው ሀገር ተቀዋበረ ተዐውቀ ብርሃንም «የሞኝን ጓደኛ ዘንዶ በጅራቱ ሲይዘው እርሱ በአናቱ በኩል ይመጣል አንደተባለው ከዘርዐ ጽዮን መማር አቅቶት በግፍ ላይ ግፍ ሲጨምር ተይዞ ግዞት ተላከና በዚያው እንደ ባልንጀራው ሞቶ ቀረ ያርፉ ለደሮቻ ሰፅ ለና ሔተም ከሁሉም የተረፈውና የመማርም የመታረምም ዕድል የነበረው እቢ ክርስቶስ ነበር የሚያድግ ልጅ አይቀየምህ የሚሞት ሽሣቁ ኣይርገምህ ይባላልና እርሱ ባለ ጊዜ በነበረ ሰዓት ያለ ስሙ ስም ሄ ያለ ግበሩ ግብር አውጥቶ ያሳሰረው በእደ ማርያም በአባቱ በርሀ ያዕቆብ ምትከ በ ዓም ሲነግሥ ቀጥቅጦ ገደለውና መጨረጧ ሳያምር ቀረ ሦስቱ ደቂቀ ሰይጣን ተግዘውና ተቀጥቅጠው ቢሞቱም በዓሺዢ አኸለው በግእዝ አስመሰለው የወለዷቸው ልጆቻቸው ግን ብዙዖኝ ናቸው ሥልጣናቸውን ለራሳቸው መጠቀሚያ የጠሏቸውዑ ሰመበቀዋያ ለጉቦና መደሊየ መቀቢያ ለወዳጆቻቸው መጠቃቀቁጻ የሚያደርጉ ተሰሚነታቸውንና ቀራቢነታቸውን ተጠቅወ ወንጀለኛውን ንጹሕ ንጹሑን ወንጀለኛ የሚያደርጉ እገፏ አናደርግሃለን እንዲህ እናሰደርግሃሰን ከንጉሥ እናጣላሃለን ከከብር እናሳንስሃለን እያሉ ሲያስፈራሩ የሚውሉ አያሌ ልጆቾ ዛሬም አሏቸው እንደ ወላጆቻቸው እንደ ሦስቱ ደቂቀ ሰይጣን ጊዜያቸው አል በቆፈሩት ጉድጓድ እለኪገቡ በመረጥሸው ዳኛ ትረች በቆረጥ ዱላ ትመች ነውና ባሠሩት ማሰርያ እስኪታሰሩ ባወጡት መመያ እስኪቀጡ ባስፈረዱበት ፍርድ አስኪፈረድባቸው ድረስ ረደረ ይቅላ ሆዴ ይሙላ» ብለው የሚዘባነኑ የማይነካውን ነከተ። የጎርጾ ጴደጾ ሰሰባ ለና ሌሑቻ ካህን በየሄዱበት ሲያርዱ ሲያንቀጠቅጡ የሚውሉ ዛሬ ትናንት ነገም ዛሬ የሚሆን የማይመሥስላቸኾፀ ዶቂቀ ሰይጣን ዛሬም አሉ ታሪክ የሚመሰከረው ሰው ከ አንደሚባለው ከትናንቱ ደቂቀ ዛሬም አሉ «የሰው ልጅ ታሪክ አለመሣሩን ነው ሰይጣን ያልተማሩ ተረፈ ደቂቀ ሰይጣን ደቂቀ ሰይጣን ስማቸው ማራኪ ነበር ዘርዐ ጽዮን ማለት የጽዮን ዘር ልጅ» ማለት ነው ተዐውቀ ብርሃን ማለተ «ብርሃን ተገለጠ ታወቀኔ ማለት ነው ገብረ ክርስቶስ ማለትም «የከርስቶስ አገልጋይ ማለት ነው ግብራቸውና ስማቸው ግን ፈጽሞ የሚገናኝ አልነበረም ዛሬም እንደ ደቂቀ ሰይጣን ማራኪና አጓጊ የሆኑትን የማዕረግና የሥልጣን ስሞች ይዘው ግብራቸው ግን የሰይጣን የሆኑትን አንዳንድ ሐላፊዎች ባለ ሥልጣናት ባለሞያዎች ተቆጣጣሪዎች ጸሐፊዎች አሳላፊዎች መኮንኖችና ባለሟሎች እኛም ትዋሳ ይምመትብሀሆ ጳምምስክር ይምክሩ በፈሩጉት ዴፍድኋድ ሷይገቡም ዲይፇሩ ብለን ልናሳፍራቸው ልናሸማቅቃቸው ብሎም ለሌላ ሰው የሚያቀምሷትን መራራ ጽዋ ራሳቸው ጎንጨት እአንዲሏት ልናደርጋቸው ይገባል ለደሮቻ ሰ ዳና ሐተ መ መው ትናንት አልባዋ ከተማ በተፈጥሮ ካልተገኙና የሰው ልጅ ከፈጠራቸው ከማይንቀሳቀሱ የሥልጣኔ ውጤቶች አንዱ ከተማ ነው ከተማ የኣንድ ሕዝብ ሥልጣኔ የሚታይበትና የሚቀላጠፍበት ማዕከል ነው በዜህም የተነሣ የሰው ልጅን ታሪካዊ ሂደት በመመዘገብና የደረሰበትንም ሥልጣኔ በማሳየቶ ረገድ የከተማን ያህል የዮሻለ ቦታ የለም የጥንታዊ ሰዎቹን ሥልጣኔና ታሪከ የሚያጠኑ ባለሞያዎች የጉዞውን ሂደት የሚገልጡ መረጃዎችን የሚያገኙት በቁፋሮ ከተሞች ነው በእነዚህ ጥንታውያን ከተሞች የሰ ከሚገኙ ጥንታውያን ው አነዋወር ታሪከ በባ በ ዓባ የገሮዶ ዲደሮቻ ሉብዘገልና ፋሎቻ የመንግሥት እሠራርሽ የንግድና አኮኖሚ ሁኔራነ ወግና ሥርዓት እምነትና ባህል በተሰናሰለና ሥርዓት በጠበቀ መገገድ ይገኝባቸዊዋል በኣብዛኛው የገጠሩ ማኅበረሰብ ባልተሰባሰበ አንድ ወገን በሆነ ግልጹ የአኗኗር መርሕ አስተዳደራዊ መኖቅር አምብዛም ባልተዘረጋበት መንገድ የሚኖር ነው የከተማ ማኅበረሰብ ግን በተወሰነ ቦታነ ከተለያየ ማኅበረሰብ ተውጣጥቶ በኣንድ ውሱን ሕግ እየተዳደረ ለከዋኔዎች ቦታ ወስኖ ለንግድ ለአምልኮ ለመንግሥት አስተዳደር ለመኖሪያ ወዘተ የሚኖር በመሆኑ የሥልጣኔ መገለጫዎች በከተሞች የሚገኙትን ያህል በገጠር አናገኛቸውም ሐውልቶች አደባባዮች አብያተ መንግሥት ሳንቲሞች የኪነ ጥበብ ሕንፃዎች የተደራጁ ገበያዎች የውኃ መሥመሮች የከተማ መከለያ ግንቦች የአምነት ማዕከሎች በከፍተኛ የሥልጣኔ ደረጃ ተሠርተው የምናገኛቸው በከተሞች አካባቢ ነው በሀገራችንም የታሪከና ቅርስ ማዕከል የሆኑትን አኩስምን ሮሐን ሐረርን ጎንደርን አንኮበርን አዲስ አበባን ሌሎችንም ብንመለከተ የመንግሥት የኢኮኖሚና የአምነት መናኸሪያ ከተሞች የነበሩና የሆኑ ናቸው በእነዚህ ቦታዎች የምናገኛቸውን እርስ በርስ የተግባቡ የተሰናሰሉና የተመጋገቡ የሥልጣኔ መገለጫዎችን ያህል በሌሎች ቦታዎች አናገኝምጉ በሌሎች ቦታዎች የምናገኛቸው በተናጠል የተቀመጡ የሥልጣኔ መገለጫዎችን ነው ሰርፆ ጴደሮቻ ሰፅባ ዳና ቴሐሎቻ የሰው ልጅ በተፈጥሮው ምክንያት ትናንትን ይጠይቃል እንዲ ። የሚለውን ነው ሰው ትናንትን የማወቅ ከትናንቱም የመማር ከትናንት ተምሮም ዛ ላይ ሆኖ የሠሥራትና ነገን የማሰብ ለነገ የማቀድና የመዘጋት ከዚያም ወደፊት የመንደርደር ፅምቅ ፍላጎትና ችሎታ አለው ስሰዚህ መሬት እየጎረጎረ ዋሻ እየበረበረ ዐለት እየፈለጠ ተራራ እየፃሰበጦ የጥንት ሰዎችን አድራሻ ማንነትና ሥራ ሲመረምር ይኖራል ሰው እንደ እንስሳ የዛሬን ብቻ ኑር ሊባል አይቸልም እንስሳ ትናንትም ነገም የለውም ሰው ግን የሥስት ነገሮች ውጤት ነው የትናንት አሻራ የዛሬ ሥራ የነገ ራእይ ሰው ነገን ያለ ትናንት ማሰብ አይትልም ተፈጥሮ አንድን ነገር ለብቻው በንጣሌ አንድንረዳው አልተወችንምና ተፈጥሮ ራሷ የትይይዝ ውጤት ፍት ጎርዞ ለድሮቻ ሰብዛባ ለና ፌሎቻ ሊቃውንት ይህንን ለማስረዳት እንደ ቀላል ማሳያ የሚሰጡን ቀለማትን ነው አንዱ ቀለም ከሌላ የሚግባባው ቀለም ጋር ስምምነት ከቋጠ ፈጥሮ ነው የሚኖረው ይህንን የቀለማት ተግባቦት የሰዎች አለባበስ የቤት አሠራር የፀጉርና የሰውነት ቀለም የሚተከሉ ዛፎችና አበቦች እንዲፈጥሩት ይደረጋል ምንም እንኳን አነዚህን ቀለማት አስበን ባንመርጣቸውም ተፈጥሮ ተግባቦትንና ስምምነትን ስለምትፈልግ ደመ ነፍሳዊ በሆነ መንገድ እናከናውነዋለን በአንዲት ከተማ ሕይወት ውስጥም እንደ ቀለማቱ ተግባቦት ሁሉ ትናንት ዛሬና ነገ ተግባብተው መገኘት አለባቸው እንኳን እንደ አዲስ አበባ ያሉ ከመቶ ዓመታት የዘለለ ታሪከ ያላቸው ከተሞች ቀርተው የቅርብ ዘመን የምሥረታ ታሪከ ያላቸው እነ ዱባይ አንኳን አንዳች ከጥንታዊነት ጋር የሚያያዝ ታሪከ ፍለጋ ሲኳትኑ ያንንም ለማሳየትና የከተማቸው የሕይወት አካል ለማድረግ ሲጥሩ እናያቸዋለን በአንድ ከተማ ሕይወት ውስጥ በሳል ነቢብ ቲዎሪ አመራርና አሠራር ከሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች አንዱ ትናንትን ዛሬንና ነገን ከከተማዋ ዕድገት ሥልጣኔና የአነዋወር ዘይቤ ጋር አጣጥሞ የመሄድ ብልሃት ነው የከተማዋ ጥንታዊነት የዛሬ ዕድገቷንና የነገ ተስፋዋን እንዳይገታው የከተማዋ የዛሬ መሰፋፋት ዕድገትና ሥልጣኔ የትናንት አሻራዋን እንዳያጠፋው የከተማዋ የትናንት ታሪከና የዛሬ ዘይቤም ስኗ ጴሮሮቻ ሰበጎያ ና ሐተ ኮባውን ትውልድ ድርሻና ዕጣ ፋንታ እንዳያቀጭጨው በላዕ ከነ ነቢብ አመራርና አሠራር ይጠይቃል የአንዲት ከተማ መልከዐ ጠባይ ሕይወትና እሴት የሚገነባው ከህ መሰሉ ነቢብ አመራርና አሠራር ነው የከተማዋ ሕንፃዖቸነ መኖሪያዎች መንገዶች የሕዝብ ቦታዎች ገበያዎች የእምነት ቦታፆቹ ማኅበራዊ ተቋማት የአካባቢ ጥበቃ ጽዳትና ውበት ከዚህ ነቢብ አመራርና አሠራር ይወለዳሉ የሚፈቀዱና የሚከሰከሱ ነገርች ከዚህ ይመነጫሜሉ የሚጠበቁና ለሕዝብ ከፍት የሚሆኑ ነገሮች ከዚሀ ይመሠረታሉ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ቁልፍ ችግሯ ትናንት ዛሬና ነኽ የምታግባባበት የራስዋ የሆነ በዘመናት የዳበረ የተፈተነና ውጤታማነቱ ን ር አመራርና አሠራር ማጣት ይመሰለኛለ ውይይት መድረከ ሐ ዞ አዲስ እበባ እያንዳንዱ መማ በ መ በው አጋደበህን ከተማ ገከፍ ንና ሸበፍነጨዝ ህ ዓለም ያነባበረባት ዩኗ ናት ያ ነው ከተማዋን ሲምታታባት እንዲኖር ያደረገው አዲስ አበባ አሁን ዐሥረኛውን የከተማ መሪ ዕቅድ እያዘጋጀች ነው እነዚህ መሪ ዕቅዶች ምንም አንኳን ሳይንሳዊ አሠራርን የተከተሉ ረ ሥራዎች ቢሆኑም የሚዘወሩት ግን በየዘመናቴቲ ሀገሪቱ በምትመራባቸው ትመራ ያጎሮፆ ዲርሮቻ ሰብፅባ እኖ ሔሎቻ ን ሻፍ አሴኔ» ርእዮተ ዓለሞች ነው ይህ መሆኑ ደግሞ አዲስ አበባ ወጥ ለዘመናት የዳበረ የተፈተነና የተመሰከረለት የከተማ ዘይቤ እንዳይኖራት አድርጓታል ባለፈው መንግሥት ጊዜ የቁጠባ ቤቶች የአዲስ አበባ የቤቶች ምልከዕ ሆኖ ነበር አሁን ደግሞ ኮንዶሚኒየምና ሪል እስቴት የአዲስ አበባ የቤት መልከዕ ሆነዋል በአዲስ አበባ ከንቲባነት ለረዥም ዓመታት በማገልገል የሚታወቁት ከንቲባ ዘውዴ እንደሚሉት በአዲስ አበባ ቀበሌ ሲቋቋም ከ የሚደርስ ሕዝብ የሚይዝ አንዳች የጉርብትና ማዕከል ለመፍጠር ነበር ጉርብትናን ዘመናዊ ለማድረግ «ከተማ ማለት የጉርብትና ሥርዓት ነውና ርእዮተ ዓለሙ ሲቀየር ግን ቀበሌዎች የጉርብትና ማዕከላት መሆናቸው ቀርቶ የቀይ ሽብርና የነጭ ሽብር ማዕከላት ሆኑ ቀበሌ ማለትም የአብዮት ማራመጃ ማዕከል ሆነ በሀገራችን መንግሥታት የሚቀያየሩት በመፍረስ በመሆኑ በመንግሥታት መካከል ርከከብ አልተደረገም ይህንን መሰሉ በየጊዜው የሚለዋወጡ ነቢቦች አመራሮችና አሠራሮች አገዳቸው ከሌላቸው ጋር ተግባብተው የሚመሠረቱ ባለመሆናቸው እዲስ አበባ ስትፈርስ ስትሠራ የምትኖር መሞከሪያ ከተማ እንድትሆን እድርጓታል ዘረዖለደረቻ የ። ሐሐ ት ዘ መ ቸው መተላሰፍ ያለባቸው ረ በ ቺ ቀንሶ ናሙና ለምሳሌ አንድን መ ሙሉውን ቅርስ ኣድርነ ጣቆየት ከባድ ቢሆን አንኳን ያ መንደር ምን ይመስል እንደነበር የሚያሳይ አንድ ናሙና ቦታ ለይቶ ማቁየት ይቻላል ዎች ፎቶ ሥዕል የመቀረሻ መሣሪያ መተላለፍ ያለባቸው ውና አሠራራቸው በልዩ ልዩ መቀረሻ መንገዶች ቀርሶ ለትውልድ ማስተላለፍ ይገባል ወደ ሙዝየም ገብተው መተላለፍ ያለባቸው ቸውንና ይዞታቸውን በማይጎዳ መንገድ ለሴላ ቅርስነታ የማይጣረስ አገልግሎት ተላልፈው ግን ተጠብቀው መተላለፍ ያለባቸው ጣይቱ ሆቴል እንደተደረገው ረው በቅርስነት መጠበቅ ያለባቸው ዚህ የተመዘገቡ መከ ታተል ከማናቸወ ቦታቸውን ቀይ ማናቸውም ከተማዊ እንቅስቃሴዎች ከእነ ቅርሶች ጋር ያላቸውን ተግባቦት በቅርብ ለከትትሉም አንዲያመቸ የሚመለከተው አካል ክዞ ጴሂሮቻ ሰበበግ እና ሊተቶቻ ው መዛ መ አላቸ ሴኔ በፎ ጨውና ግንባታ በፊት አካባቢው ከቅርስ ነጻ መሆኑን ምስከርነት እንዲሰጥ ማድረግነ የከተማዋ መሪ ዕቅድ ሲዘጋጅም እነዚህን ታሪካዊ ቦታዎችና ቅርሶችን በሚገባ የለየና የአነርሱን የሕልውና ሠብት የጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ በታሪካዊና ባህላዊ ቅርሶች አካባቢ ይፋዊ መለያ ማስቀመጥ ይህ ምልከት የተለየ ቀለም ወይም ዐርማ እንዲኖረው በማድረግ ማንኛውም ሰው እንዲለየው ሣነስቻል የፌዴራል ቅርስ ዓዋጅ ቁጥር ለከልሎችና ለከተማ አስተዳደሮች ምንም ዓይነት ሥልጣን ስለማይሰጥ ይህንን ማስተካከል የታሪካዊና ባህላዊ ቅርሶች አካባቢዎች የተዛማጅ ልማቶች ማዕከል የሆቴል የጥበበ ዕድ መሹዔጫ የዐውደ ርእይ ማሳያ የባህላዊ ገበያዎች መጠቀም በተማሪዎች በአካባቢው ነዋሪዎችና በቱሪስቶች አንዲጎበኙ መርሐ ግብሮችን ማመቻቸት እነዚህንና የመሳሰሉትን ተግባራት በጊዜ ማከናወን ካልቻልን አዲስ አበባ «ትናንት የሌላት ከተማ ትሆናለች ያውም በታሪከ አጋጣሚ ሳይሆን ፅን በዘ ለደርኾ ፅጎ ለና ለሕታዞ ኬም ው ሳያስቡ የሣዚሠሩ አመራርትና ነ ርቦን ስላሏት ብቻ ከተማ እፈ ማኝ ምግብ ከህብ ለፅለት ሆድ መሙያ የምትሠራ አዩ ሓሰት እንደ ገጠር ጠላ ለነሃ ጭምር የምግቲስነሰስ ናት ከተሣናን ለስ መኖሪያነት ምቹና ተመራጭ ለማድረግ መንገድ ሆቴል ሰማይ ሑላ ሕንየ ባቡር ሱፐር ማርኬት የገበያ ማዕከል የግል ኮሊይ አቀፍ ተቋማትና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች አይደሉፇ ባዜ ብ ታወን በ ጥንታዊ ታሪካዊ ባህላዊ መንፈሳዊና ሞራላዊ እአሴቶች ቅርዞቹ ቦታዎችም ያስፈልጓታል ታሪከና ነ ስለሚሆኑ ከተማ እንደ ላም ዱካ የሚተው እንጂ እንደ ህዚ በጅራታቸው ዱካ የሚያጠፉ አመራሮች አያስፈልጓትም እነዚህ ራሳቸው ነገ ጎርፇ ላደሮቻ ሐሰሰ ላና ቴሎቻ መሪ ሪዳ እና ገዥ ሐኩጋይ ሻ የሩቅ ምሥራቆቹ ጃፓኖቾ አንዲህ የሚል ለዓለም የተረፈ ታሪከ አላቸው በኛው መክከዘ ላይ በዓይን ሕመም የሚሰቃይ ጎ ሳይ የተባለ አንድ የጃፓን ንጉሥ ነበረ በሀገረ ጃፓን የሚገኙ ሐኪሞችን ሁሉ ጠርቶ ለስቃዩ መድኃኒት አንዲፈልጉለት ቢያዝም ሊያገኙ ግን አልቻሉም በኮርያ በቻይና በሞንጎልያና በሩሲያ ሳይቀር ታዋቂ የሆኑ ባለ መድኃኒተኞችን እየጠራ ገንዘብና ሥልጣን ለመሸለምም ቃል እየገባ ሕመሙን ለማዳን ሞከረ ግን አልተቻለውም በመጨረሻም ሞንጎልያ ውስጥ በኡውስ ሐይቅ አጠገብ ዑላንጎም በተባለ መንደር እጅግ የታወቀ ባሴ መድኃኒት መኖሩ ተሰማ ይጎር ጴየሮቻ ሰብ ተገ ዳና ሔሎቻ ኢፍ ላጋ ራራ ጐ ንጉሥ ጎ ሳይም ኦይራት የተባሉትን የሞንጎልያ ነጋዴፉኑ ባለመድኃኒት እንዲያመጡለት ወርቅ ሰጥቶ ላካቸው ከኣራኑ ዜ በኋላም ኦይራት የሚባሉት ሲራራ ነጋዴዎች ባሳመዬሓ በድንከየዎቹና ፀጉራሞቹ ግመሎች ጭነው አመጡለት ንጉሥ ጎ ባለ መድኃኒቱ መምጣቱን ሲሰማ የመዳን ተስፋው ለመለመ ሞንጎልያዊው ባለመድኃኒተኛ ወደ ቤተ መንግሥቱ ገብቶ ንኩ አገኘው ንጉሥም ከሚያሰቃየው የዓይን ሕመም ከፈውሰው የፈሰገእ ሁሉ እንደሚሰጠው ቃል ገባለት ሞንጎልያዊው ባለመድኃነ የንጉሥን ሕመም ለማዳን የሚችል መድኃኒት እንዳለው ነገር ግን ገ መዳን የሚችለው አንድ ነገር ሲያሟላ መሆኑን ተናገረ ንጉሥ ጎ የተባለውን ሁሉ ለማሟላት ቃል ገባ ሞንጎልያዊው ባለመድኃኒትም «ሐኩጋይሼ ዥ ከሆንከ አትድንዖ ሪዳ መሪ ከሆንከ ግን ትድናለሁ ሲል ነገረጨ ንጉሥ ጎ የባለመድኃኒቱ ነገር ስለገረመው በገዥና በጠ ወል ይለውን ል ጠየቀው ባለመድኃኒቱም ገዥ ጉልበቱንና ሀብቱን ብቻ የሚጠቀ አለቃ ነው መሪ ግን አአምሮውንና ከሂሎቱን ቀኛ ሲል በአጭሩ መለሰለት አረጋገጠለት ሚጠቀም አለቃ ነው ም ጩ መ ሆኑ። ናንት ከእኛ ጋር አንዲህ ሲያደርግ እንዳልነበር የተነሣበትን የረሳ ውለታ የበላ እርሱ ከማን በልጦ ነው የሚለው ሙግትና ክርከር የኑን ማገድ የዓመት የሳምቱንም የከፍለ ዘመን ያደርግብሃል ሦፅበጠለና ሐተጾ በገሯፆ ጴደር መ ጩት መ መይ ላቦ ገር ዋላ ሰበህ ያፅከ ካንፉ ከሚያንሱት ጻከተሉ ሐሳብህን ከሚያደንቆ ሪክክ ተ ራሃ አ ለዚህ ነው ከሚሰጮ በመንገድህ ከ ከሚቀበሉ ሰዎች ጋር ታስተምራትዋለህ ያገኘኸውን ታካፍላትዋለህ የአዲሱን ትወልድ ሐሳብ ታወትባቸናኑ ሐሳብህን አሥርጸህ ቶሎ ወደ ተግባር ለመግባት ይጠቅሙሃልእዝኔ ለውጥ ለማምጣት እንደምትቶለ ትፈተንቢታለሀ የባላዮችህ ሲመክሩህ አኩዮችህ ሲሞግቱህ የበታቸትህ ሲቀበሉ ሲያደንቁህ የተመጠነ ሕይወት ይኖርሃል ሰወ በጠባዩ የሚሰሣማሁሠ የሚመራለት የሚከተለው የሚያጨበጭብለት አበህ ፍግ አደረ የሚለው ይፈልጋል በእርሱ የተዘራውን የሚዘራበት መሬት ይካል መክሮ ዘክሮ አስተምሮ አሳድጎ ሐሳብ ሰጥቶ ገንዘብ አውጥቶ ሪቅድ አቅዶ መንገድ ተልሞ ለውጤት ሲበቃ ማየት ደስ ይለዋል «ሰው የሚያንሰውን ስለሚወልድ አንጂ የሚበልጠውን ቢወልድ የኖሮ ትውልድ እይቀጥልም ነበር» የሚባለው ለዚህ ነወ ለዚህ ነው በዕውፃት በሀብት በዕድሜ በደረጃ በልምድ በሥልጣን ከአንተ ከሚያንሱ ሰዎች ጋር መዋልና መጎዳኘት የሚያስራልግህ ከእነዚህ ሰዎች ከበሬታን ታገኛለህ ከእነዚህ ሰዎች ና በመድረክ የማይገኝ ዕውቀትም ትሸምታለህ «የድሃ ምከር ጥሩ ነው የሚሰማው የለም የሐምሌ ውኃ ንጹሕ ነው የሚጠጣው የለም ከተባለው ወቀሳም ነጻ ትሆናለህ ከሪፖርትና ከስታትስቲከለ ውጭ ያርፉ ጴርሮቻ ኃሀጳናሐሑጦዞ ው ታጅ ከ ውን ሰወጻ ምላሽ ነም ታገሃኛው የሆነጦ ከእነርሱ ነው ከእነ ርሱ በምታገኘው ዛራሯልና ክብር ከእኩዮችህ ተማ ገተበ ታልህ ከበላየ ች ዝተ ጄ ረጴ ትሣርበታለሀ ባህላዊውንናላ አገርኛውን ዘይቤ በሚገባ የምታገኘው ከእነርሱ ነው ከበታቸተሀ ጋር ብቻ የምትውል ከሆነ ግን ኣሁንም ብቻ ፀዋቂ አንተ ብቻ ባላ ጸጋ አን ብቻ መካሪ አንተ ብቻ በካ ሪ አንተ ብቻ ታላቅ አንተ ብቻ መሪ የሁክ ይመስሃል ትታበየለህ ከልከ ያለፈ ምስጋናና ውዳሴ ትለምዳለህ ራስህን መለኪያ አድርገህ ትቆጥራሰህ እነርሱ ስላደነቁህ ዓለም ሁሉ ያደነቀህ እነርሱ ስለወደዱህ ዓለም ሁሉ የወደደህ አነርሱ ስለሚከተሉህ ዓለም ሁሉ ያዝፐተ ተከታይ አነርሱ ስለሚሰሙህ አንተ ብቻ ሠናገር ያለብህ ሊመስልህ ይችላል ከበታች ጋር ብቻ መዋል ያልተፈለገ ንግሥናን ያመጣል ናይጀሪያዎች በዐላዋቂዎች መንደር ያለ የሆስፒታል ዘበኛ እንደ ዶከተር ይቆጠራል» እንደሚለት በሸታ ነው አንተ ለዚህ መድኃኒቱ ከእኩዮችህና ከሚበልጡህ ጋርም መኖር ነወ ሦስቱም እንደየ አግባቡ ያስፈልጉሃል አንዱ ሲጎድል ትዕቢተኛ አንዱ ሲጎድል ዝቅተኛ አንዱም ሲጎድል ብቸኛ ያደርግሃል ሄፆዎ ለሮሮቻ ሰብፀባለ ሌሉ ፎም መሥ ሦስቱ የሕዝብ ማስጠንቀቂያዎች ሕዝብ ለመሪው በሦስት ደረጃ ማስጠንቀቂያ ይሰጣል የመጀመሪ አርም » የሚል ነው በዚህ ደረጃ ሕዝቡ ሦስት ነገሮችን አምኗ ማለት ነው አንድም መሪው በጎ ኅሊና አለው ለማረም የሚተ ሀቅም አለው ችግሩ የተፈጠረው ከአሠራሩ ላይ ነው ብሏል እነደ ደግሞ ሕዝቡ መሪው አንደማንኛውም ፍጡር ተሳሳተ እንጂ « ስሕተት አይደለም ስለዚህ ሊያርም ይችላል ብሎ አም በመጨረሻም ሕዝብ መሪውን ይወጻዳል ስሕተቱን ሣን ይጠላል ነወ መመ ኣር የያ ረሰ መሪ የታደለ የሣሂሆነጡ ስሕተቶፍን ነቅሶ ዝ ለይደርቅ በርጥቡ ለማረም ከቻለ ነዉ የሚሳሳት ፈጣሬ ዞ በለ ሉ የማይሳሳት መሪ የለሦ መሪዎችን ታ ላቅና ታላብ ር ቸው ስሕተታቸውን ሮው አምነውም ለማራ መ ዘ ቁርጠኛነት ነው መሪ የሕዝቡን ጥቆማ ሰምቶ የሕዝቡንም በ አድምጦ ችግሩን በጊዜ ካረመ ስሕተቱ ከሥራ የመጣ እንጂ ነጦሪው ጠባይ የመነጨ አይደለም ብሎ ሕዝብ በመሪው እንዲተማመን ርገፃል «ከሰው ስሕተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ልፈዋል ይጎር ጴደሮቻ ሰብሐ ጸሩ ሖሓጾ ሳይርቅ ብ ሎ አዝብ የነረውን ስሕተት ከማረም ይልቅ እኔ ደጎና ነኝ ችግሩ ዘፈጻጾሜ የመጣ ነው እያለ ችላ ካለው ሕዝብ ወደ ሁለተኛው ደረጃ ይበራል ጃን ሜዳ ሠፍሮ እያደመ ራስ ተፈሪን ወደ ዙፋን ያመጣው ሐለ ሠፋሪ ጦር ሠራዊቱ ነበር በኋላም አርሙ ቢላቸው አላርም ለሱ በ ዓም መፈንቅለ መንግሥት ያደረገው ይኹው ሠራዊት ሃዛተዛኛው የሕዝብ ማስጠንቀቂያ ታረም። ሰዎች በጋራ ለማሰብ ከሞከሩ ላለማሰብ አየሞከሩ ነው ማለት ነው ሐሳብም ቦታውን ለመግቦት ለቅቋል ማለት ነው መገቦት ማለት አንድ ሐሳብ ከሆነ ቦታ ይመጣል አይጠየቅም ኦይተቶም አይከረከርም አይለወጥም እንዳለ እንደ መድኃኒት ይወሰዳል ይዉጡታል እንጂ አይገነዘቡትም ይቀበሉታል እንጂ አይጋሩትም ከበሮው አንድ ቦታ ይመታል የሌላው ሰው ድርሻ ምቱን እየጠበቀ እስከስታ መውረድ ብቻ ነው አሠልጣኙ የሆነ ቦታ ይቆማሷ የሌላው ሰው ድርሻ ተቀመጥ ሲሉት መቀምጥ ተነሣ ሲሉት ት ብቻ ነው ለምን ። ለምን። ስለዚህም ከስድብ መዝገበ ቃላታቸው ውስጥ ስበው ፌስቡከ ላይ መለጠፍ ብቻ ይበቃል ሌላው ፀገር ለደሮቻ ሱጠፀባ ለና ሐሎቻ ርመ ውች ለዕውቀት ምክንያታቸው ደግሞ ፌፈስዳቢዎች ለስድብ ያጻክት ያልደረሱ ናቸው ስለዚህም ተንተን ዘርዘር ኮድ ነገር ያጥራቸዋል ቤተ ተፅቡች የተከፋፈለ ነው ፌስዳቢ የተባለው ጎሳ በልዩ ልዩ ሄ በኔዮሎስ ለሰሙ የመጀመሪያው ቤተሰብ የአምነት ቃር ሃይማኖተኛ ነኝ ይላል የሃይማኖት ጥቅሶችንና ሥሖ ቸውን ፎቶዎች ያወጣል አንዳንድ ጊዜም በየቤተ እምነቱ ሄዶ የተነሣ እምነቴ ተነካ ብሎ ያሰበ ዕለት ግን በዕውቀትና በሐሳብ በተጠየቅና በማስረጃ አምነቱን ለማስረዳት አይፈልግም ፍን ማንነቱን አውልቆ ይጥልና ዋነኛውን ማንነት ያመጣዋል ሚካኤል ሰይጣንን አልሰደበውም ብሎ ሲለጥፍ የነበረው ሰውዬ እርሱ የስድቡን ዓይነት ከየተደበቁበት ሰብስቦ አምጥቶ ያዥጎደጉደዋል የአርሱ አማኝነት ሰድቡን በፈጣሪ ስም ስለሚጀምር ብቻ ነው ሁለተኛው ቤተሰብ ደግሞ የጎሳ ቃር ይ ይባላል ራሱን የጎሳው ዋና ጠበቃና ጠባቂ አድርጎ የሾመ የጎሳዬ ዑቃቤ መልአከ ነኝ ብሎ የሚያምን ፌስቡከኛ ነው ስለ ራሱ ጎሳ ማንነት ታሪከ ባህል ቅርስ አነዋወር መጻፍ አይሆንለትም እጽፋለሁ ብሎም ከተነሣ ረስቶት ሌሉችን ወደ መሳደብ ይገባል ሌሎችን ካልተሳደበ የራሱን ነዢ የተናገረ አይመስለውም ጠላት ቢያጣ አንኳን ራሱ ጠላት ይፈጥርና ከዚያ ጠላት ጋር በስድብ ይዋጋል በስድብ ያሸንፋል ፈል ስነርዖ ላደሮቻ በባ ዳና ፌሎቻ ብው ሦስተኛው ደግሞ የሰብእ ቃር ይባላል ይሄኛው የሚደግፈው ሰ ን ደ የ አንቀጡ ሰኩ አለው ስለዚያ ስለሚወደው ስለሚከተለው ስለሚያደንፉጡኒ ስለሚደግፈው ሰው ምንም በን ነገር አይናገርም ሞያ በልብ ነው ያለ ነው አርቡ የሚደግፈውና የሚያደንቀው ሰው ተነከቷል ብሎ ያሰበ ጊዜ ጅራፉን ያጮሃል ግን የስድብ የተባለው አውነትም ይሁን ውሸት አያዳምጥም የስድብ ምላሸ ይሰጣል ስለሚወደው ለው የራሱን ሐሳብ አይሰጥም የራሱን መረጃ አይሰነዝርም የራሱን መከራ ተነካ ብሎ ያሰበ ቀን በለው ነው ከሪያ አየቀርብም ብቻ አራተኛው ደግሞ የድርጅት ቃር ይባላል አባል የሆነበት ወይም የሚደግፈው ወይም ነጻ ያወጣኛል የጣለው አለያም ደግሞ የሚንሰፈሰፍለት ድርጅት ይኖረዋል ያ ድርጅት በማንም በምንም መነካት የለበትም ብሎ ያምናል እርሱ ተነከቷል ብሎ የሰበ ጊዜ አባልነቱን ወይም ደጋፈነቱን አለያም ደግሞ ተቆርቋሪነቱን የሚያስመሰክረው የሰማይ ስባሪ የሚያህል ስድብ በማውረድ ነው ድርጅቱን የሚጠብቀው በስድብ አጥሮ በርግማን ከትሮ ነው ዋና ዋናዎቹ የፌስዳቢ ጎሳ ቤተሰቦች እነዚህ ቢሆኑም አነስተኛ አባላት ያሏቸው ሴሎች ታናናሽ ቤተሰቦችም እንዳሉ ተረጋግጧል እንደዚህ ጎስ ውጥንቅጡ የበዛ ጎሳ የለም ይባላል የአንድነታቸው መሠረት ንቋቸው ስድብ መሆኑ ነው በጎሳው ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የሆነው ገ ፀዕርፉ ጴደሮቻ ታበፅያ ለና ሐተዎ ፌፌመ ፎሎ በፀውመሎ መባው መው ባህላዊ ዘፈን «ፌሰዳቢዬ ናና የተሰኘው ዘፈን ሲሆን አርቲስት ጥረጊዜቤ በዘመናዊ መልኩ ተጫውታዋለችት ፌስዳቢዬ ናና ጨርግደህ ጠራርገህ ለድፈህ መርገህ የቋሚውን አንገት ታስደፋለህና ፌስዳቢዬ ናና እንደ አጭር ምንሸር ስድብ ታጠቅና እንደ ፀጉር ሠሪ ስድብ ጎንጉንና ሲሄድ ያየኸውን ብሎ ቀና ቀና ጥረበው ፍለጠው ፌስዳቢዬ ናና ይጎርፆ ሊደሮቻ ሰብሰባ እና ሴሎቾ ጨጻከጢጤከ ከ ፒፒ ጅር መች ከተራራው ጀርባ ያለው ሰው እስኪ ታላቅ ነው በምንለው ቦታ ደርሰናል ብለን የምናስብ ሰዎች ለአፍታ ዘወር ብለን ተንጠላጥለንባቸው የተሸጋገርንባቸውን አያሌ ሰዎች ለማስታወስ እንሞከርራዙ እዚህ ለመድረሳችን የምናውቀውንም የማናውቀውንም ድርሻ የተወጡ አነርሱነታቸው እኛነታችን ውስጥ ያለ አሁን የተቀመጥንበት ወንበር የምንተኛበትም አልጋ የምንኖርበትም ቤት የምንቆጥረውም ብር የወጣንበትም ከፍታ የርሱ ጭምር የሆነ አነርሱ ባይኖሩ ኖሮ እዚህ ቦታ ለመድረስ ቀርቶ ደዚህ አቅጣጫ እንኳን ለማየት የማይቻለን እስኪ የሚቀጥለውን ታሪክ እየተከታተላችሁ እነዚህን አስቧቸው በጎርፆ ለያሮቻ ሰብፅባ ዳና ሐጐጾ አጎት አከስት የጥበቃ ሠራተኞች ሾፌሮች ጓደኞች ዘኬ ፖሊሶች አንድ መሥሪያ ቤት ሄደን በጎ ያደረጉልን ሰዎች ሳያስቡጐ ሳናስበውም ዕድል የከፈቱልን ሰዎች ሕይወታችንን የቀየረችውን ነዢ ብር የሰጡን ሰዎች ከሞት ያተረፉን ከመከራ የታደጉን ዞቹ ያበረታቱን ያጨበጨቡልን ሐሳብ ያካፈሉን የመረቁን መዜ ያሳዩን በልብሳቸው አጊጠን በምግባቸው ጠግበን እንድንጓዝ የረዱኒ ከኛ በፊት ሕይወታቸውን ሰጥተው ለኛ ሲሉ ተሠውተው የለፋዕ ጀግኖች እነማን ነበሩ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact