Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አስቴር የስራ ሰው ነች ነፍስ መቀጠል ነው እንጅ ሌላ ነገር አያቅታትም። ከመጻሕፍት ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስ ቤቱ ውስጥ ክርስቲያን የሆነ ሰው የትም ክርስቲያን ነው። አዲሱ ግርማ ቀ ፍቅር የሌለበት ሕይወት አበባና ፍሬ እንደሌለው ዛፍ ነው ካሊል ጊብራን ቲ ከሁሉ የበለጠ አባት ለልጆቹ ሊያደርግላቸው የሚችል እናታቸውን መውደድ ነው። ኤንሪ ቢቸር ተ እግዚአብሔርና ታሪክ ለምትሰጡት ፍርድ ምስክር ሆነው ይመለከታሉ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ት ቅድስናና ደስታ ዘወትር የሚሰለፉት አብረው ነው። ሼክስፒር ታማኝ ሰው ክቡር የአምላክ ስራ ነው። ቸሩነህ ወሥላሴ ቃልህ ለምላሌ ምንኛ ጣፋጭ ነው። ተስፋዬ የውነቱ ተተተ ሕይወት መጽሐፍ ናት ካለ የሚያነባት ጥበብን ለመቅሰም ሰው ከመረመራት። ክፉ ሲጠብቀው ከባድ ፍርድ ቀና ይሆናል የመልካም ሰው መንገድ። አፉ እንዳመጣለት ሳያስብ ለመናገር ሲስገበገብ ይኸ ክፉ ይኸ ገዳዳ ዝኽረ ስንቱን ሰው ጎዳ። ሰው የውኃን አቅጣጫ እንደሚመልስ እሱም ያደርጋል በንጉስ ሊያዘው ይችላል ሊመራው የንጉስ ልብ በጁ ነው። በአንድ በኩል እሾሀ በሌላ በኩል ወጥመድ ተጋድሞ ይታየኛል በክፉዎች መንገድ ጽድቅና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም የሚለውን ከሕይወቱ ጋር አዋህዶ ትልቁን ትንሹን ወዶ ከኔብጤው ሳይቀር ተዛምዶ ታፈሰ ኖረ ለትልቅ ቁምነገር ለሌላ ሳይሆን ለፍቅር በመካነ ትምሀርት ከሱ ጋር የተሰማሩ ጎን ለጎን አብረው የሰሩ መጓዜን ይመሰክራሉ በደስታና በውድ በሌላ ሳይሆን በፍቅር ብቻ መንገድ። ይህንን ለኔ ሊያስረዳ ዘመድም ሆነ ባዳ በአንድነት ዛሬ ይስናዳ እባካችሁ ንገሩኝ ሳይውል ሳያድር ቆርጫለሁና ለማወቅና ለመማር ስለ ፍቅሬ ቶሎሳ ስለ ዘመኑ ታምር ክመው ሸየ ነ በጁም ስለያዘው ትንግርተኛ ብፅር ተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተተትተተትተተተተተተተተተተተተተተተተተተ ፋ ከላይ የጻፍኩትን ግጥም በጀርመን ድምፅ ሬዲዮ አቶ ተክሌ የኋላ ስሜትና ጣዕም ባለው መንገድ አንብቦታል። የትቤት ጓደኛዬ አድርያን ክሬግ አንተ በምትዘምርበት ጊዜ አንተን ለማዳመጥ ወፎች ሁሉ መዝሙራቸውን ያቆማሉ እያለ ይቀልድብኝ ነበር።
ምሳሌ አንጋፋ ባለውለታዎቼ ለገበየሁት ፅውቀት ብዙ ባለውለታዎች አሉኝ ከነሂህ ጥቂቶቹ እነሆ መጽሐፍ ቅዱስ ለመጀመሪያ ጊዜ መጽሐፍ ቅዱስ በጄ እንዲገባ ያደረገው ውድ ወንድሜ አቶ ጥላሁን ዳምጤ ነበር እሱ የሰጠኝ መጽሐፍ ቅዱስ ሕይወቴን ለወጠው ሰማያዌ በረከት አጎናጸፈኝ። ፅ ከፀየ የዕዐበበበወከሠፎበ ሀዉበዐክከበ የዕ ፀቨጠህጠ ሀህ በፀ ሀከሃፀርወ ከፎጋከ ፎቨፎበ ሂሃከፎ አንድ ወዳጄ ሰዎችን በሶስት ከፍሏቸዋል እንዲያው ሰው የሰው ሰው ሙሉ ሰው። የሱ ሕይወትም ሆነ መልእክቱ ጌታ የሱስ የተናገረው ቃል ፍጻሜ ነው በኔ የሚያምን መጽሐፍ ቅዱስ እንዳለ የሕይወት ውኃ ከውስጡ ይፈልቃል። ፍቅር በዚህ ዓለም ውስጥ የሕይወት ወንዝ ነው። ፍቅር ካለበት ሕይወት አለ። « መጽሐፍ ቅዱስ ቤቱ ውስጥ ክርስቲያን የሆነ ሰው የትም ክርስቲያን ነው። ኤለን ዋይት ተተ ፍቅር ያልቅና ሲቀር ዝቅቻ ንትርክና ጭቅጭቅ ብቻ ከገክርስቶስ ካሳ የሰማሁት ተ ትላንት ያስተዋልነው ዛሬ ጠፋ የለም እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚኖር ዘላለም። ከበደ ሚካኤል ተ ቢቀጥን ቢወፍር ቢጠቁር ቢቀላ እንደ ሰው ፊት አይቶ ለሰው አያዳላ አንደኛውን ወዶ ሌላውን አይጠላ ማን እንዲህ ያደርጋል ከፈጣሪ ሌላየ አዱኛው ወርቁ ክብሩን ሸፍኖ በስውር ያንኳኳል እንጂ በፍቅር ጨዋ ነው እግዚአብሔር በርግዶ አይገባም በር ዐየቀለም ጠብታ ክርስቲያን ክርስቶስ የሚያስብበት አእምሮ የሚኖርበት ልብ የሚናገረበት ድምፅ የሚረዳበት እጅ ነው ቀተ አንደበቴ ከምስጋና በቀር ሌላ አያውቅም ይዘምራል ላንተ ክብር ሰለቸኝ አይልም ደግነትህ በሕይወቴ እጅግ ስለበዛ አሳጣኸኝ ከቶ የምለው ከምስጋና ሌላ ማልጄ እነሳለሁ አፅዋፍት ቀድመው ሳይዘምሩ ከኔ ጋር ተስማምተው እንዲያከብሩ ዜማ እንዲጨምሩ የኔ ብቻ አይበቃም እስቲ አግዙኝ ፍጥረታት ሁላችሁ ለታላቅነቱ ይገባዋል ይገባል ብላችሁ። ግነቱ ጋጋዳ ቀ መሳሪያ አርገኝ አቤቱ የሰላም ዘወትር የምቆም ለመልካም የታወቀ የፍራንሲስ ፀሎት ተ ጌታ ሆይ አንድ ሰው ስጠን የእግዚአብሔር ቅባት ያለበት ቢባርክ የሚሆንለት ቢራገም የሚደርስለት ቢገስፅ የምንሰማው ቢቆጣን የምንፈራው ስንተኛ የሚያነቃን ስንሮጥ የሚያቆመን ጌታ ሆይ አንድ ሰው ስጠን። ከራፅይ ቀተተ የሱስ ሊመጣ ነው መላእክት ሊያውጁ ክርስቲያኖች ሁሉ በሉ ተዘጋጁች የክርስቲያን መዝሙር ው መጃ ደስታ የሚያገኝ የሰው ልጅ ሕሊና ሲኖረው ብቻ ነው ፍፁም ንጽሕና ካጣ በኋላ ግብ ይህንን ትልቅ ፀጋ ሌላው ነገር ሁሉ ምንም የለው ዋጋ ከበደ ሚካኤል ተተ እግዚአብሔር ብርሃን ሆነኝ ጨለማዬ በራ ብርሃንም ወጣልኝ ስሆን ከሱ ጋራ። ቢሊ ሳንዴ እኔ ሰው አልሆንም እምቢ ሰው አልሆንም ሰው መሆን ጣጣ ነው ሰው መሆን መክራ ቢነገር አያልቅም ቢተረክ ቢወራ። አዱኛው ወርቁ ተተ ለማየት ፈቃደኛ ካልሆኑ ሰዎች የባሰ ዕውር የለም። ፍቅሬ ቶሎሳ በአመለካከት በአንደበትና በተግባር ፍቅር የሚገለፅበት ቤት መላእክት እንኳን የሚደሰቱበት ስፍራ ነው ኤለን ዋይት ተተተ ወዳጅህ ሲታማ ለኔ ብለህ ስማ። አዱኛው ወርቁ ሰው ሁሉ በከንቱ እንዴት ተታለለ ያለ እግዚአብሔር ላይሆን ያም አለ ያም አለ። ተተተ አይደለም ጠንካራ እንደ እግር እንደ እጅ ኮንፊውሻስ ብዜ የሚታገስ ቢከፋ ቢበጅ እኛ አንድ መንገድ ብቻ ስናስብ እግዚአብሔር እኛ የማናውቀው ሺ ትንሽ ይጎዳዋል ዓይንና ወዳጅ። ሊኦ ቶሎስቶይ ፈተና ባናወጠህ ጨለማ ነፍስሀን በከበባት ጊዜ በመጨረሻ ብርሃን ወዳየህበት ስፍራ ተመልከት ኤለን ጂ ዋይት ለሁሉ የሚለምን ቅርብ ጌታ አላችሁ ሰው አታስቸግሩ ማሩን እያላችሁ። እግኒሻስ ሎያላ ተተ አንድ ብቻ ነኝ ኣዎን አንድ ብቻ ነኝ ሁሉን ነገር ለማድረግ አልችልም ነገር ግን ሁሉን ነገር ለማድረግ አልችልም ብዬ አንዳንድ ነገር ለማድረግ አምቢ አልልም። ሠ ጳውሎስ ለታይታ የሚሰጥ ሰው በጨለማ ሰው አይረዳም። ቀለም ጠብታ የእግዚአብሔር ፍፁም ፎቶግራፍ ያለን አንድ ብቻ ነው ያውም የሱስ ክርስቶስ ነው ዐ ኤለን ዋይት የትላልቅ ሰዎች አኗኗር ያስተምረናል ቁምነገር ትተን እንድንሄድ በሕይወት አሸዋ ላይ ዱካ እኛ ካለፍን በኋላ የሚተካ። ጳውሎስ ተቀቱ ለታይታ የሚሰጥ ሰው በጨለማ ሰው አይረዳም ቶማስ ፉለር ተተተ የአሟሟቱ ሁኔታ እስኪታወቅ ድረስ ሰውን ፅድለኛ ነሀ አትበለው። ሶሎን ጌታ አምላክ ልለምንህ ሰዎችን ስጠን እባክህ በውቀት የበሰሉ ያደጉ ስልጣን ተመክተው ያልባለን የቀለም ጠብታ የእግዚአብሔር ፍፁም ፎቶግራፍ ያለን አንድ ብቻ ነው ያውም የሱስ ክርስቶስ ነው። ለመውደድ ለመወደድም ጊዜ ይኑርህ እሱ የእግዚአብሔር መንገድ ነውና። ተስፋዬ የውነቱ ተተተ ሕይወት መጽሐፍ ናት ካለ የሚያነባት ጥበብን ለመቅሰም ሰው ከመረመራት። ሰው ሁሉ በከንቱ እንዴት ተታለለ ያለ አንድ አምላክ ላይሆን ያም አለ ያም አለ። ጋብቻ ዱዐ የዘመድ አውራ ጊዱ ሰብዓዊ መላእክት ዴዳዱ የዮሴፍ ልደት ፓር ጥሩነህ ወስላሴ ልጃችን ከተፍ አሉ የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ፓር ተበጆ ጉዳዬ አቶ ጥላሁን ዳምጤ ሀብተየስ አቶ ታፈሰ ዓለሙ እጆ ለምለሙ ዶር ኃይሌ ወሚካኤል ዶር ፍቅሬ ቶሎሳ ምስራቅ አየዋለሁ የመዝሙር ምርጫዬ አሁን ጊዜ ሳገኝ መታሰቢያና ምስጋና ምርቃት በተለያየ ወቅትና ምክንያት በደስታ በምስጋና በትዝታ በኃዘን ጊዜ የጻፍኳቸው ጽሑፎች ይገኙበታል። አንድ ጊዜ እንዳላማረ ወና ሆኖ አሁን ቀረ። ቤትን ቤት የሚያረገው ሌላ አይደለም ፍቅር ነው። ፍቅር እስከ መቃብር። ከሃነሂህ ታላላቅ ሶስት ፍቅር ተስፋ ሃይማኖት ይበልጣል ፍቅር በውነት ሌላው ሲለወጥ ሲቀየር ለዘላለም ያው ነው ፍቅር እያለ ታፌ በሩን ከፍቶ አያሌ ሰው ከቅርብና ከሩቅ አምጥቶ አዳራሽ ውስጥ አስገብቶ ካስተማረ በኋላ ደክሞት ፀደይ ሲተካ በክረምት ፍጹም ሳይጠይቅ ስንብት እርግፍ አርጎን ሄደ ወደረፍት። ዘመናትም አልፎ ዘመናት ቢመጣ ማነው የሚተካው የጋሼ ኃይሌን ቦታ ፍቅር የተሞላ አድሎ የሌለበት ሁሉን ይማርካል የጋሼ ኃይሌ ሕይወት ለአምላክ ቅዱስ ስም ፍጹም የታመነ ከቶ የማያወላውል መንፈሱ ያልባከነ በተግባሩ ሁሉ የተመሰገነ ግብዝነት የለህ እውነትም ጋሼ ነህ ያለ የሱስ ሌላ ክብር የሌለሀ እያሉ በፍቅር ሲጠሩት ሲያሞጋግሱት በአክብሮት በጋለ ትዝታ ሲያነሱት አልቻልኩም እኔም ወደድኩት። ጊዜ ሳገኝ ጊዜ ሳገኝ ሲመቸኝ እመጣለሁ ወደ ቤት ለጨዋታና ለፅረፍት።