Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ዐዐ«ዕዕሀ ከፍል አንድ ግቃሮዊ ስሠጐዶፆጾ ጊ ፈን ያ ጠርላት ነጨላ እኛ የሮ ለ መሟላት የሚገባቸው የተለያዩ ፍላጐቶች እ ኔ ፍላጐቶች ለማሟላት ርኔሣ ገለዛፐ ከዚህ ግብ ለመድረስ በምናደርገው ጥረት እንቅፋት ሊገጥመን ይትላል ዳም ፈነ ጳሠለላ ለመሆኑ ለእናንተ ችግር ማለት ህ ገዩ አንድ ግለሰብ አልናገርም አልግባባም መልስ አልሰጥም ማለት እንደማይትል የሥነልቦና ጠበብት ይናገራሉ ለዚህም እንደ ምከንያት የሚያስቀምጡት ዝምታ ራሱ መልዕከት አለው የሚል ነው መግባባት አንድ ሰው የመረጠውን አንድ ተግባር በስኬት ለማከናወን ያስቸለው ዘንድ የሌሎች ሰዎችን ሀብት ማለትምየገንዘብ ጉልበት ጊዜ አና ሌሎችን እርዳታዎችን መጠየቅ ማለት ነው። ዓላማ ይህን ከፍለ ትምህርት ሲጨርሱ ተሳታፊዎች ስለአካባቢ ጥበቃ ዕውቀት የተስተካከለ አመለካከት አና አወንታዊ አሴት ያዳብራሉ አካባቢን ለመጠበቅና ለማልማት የሚያስፈልግ ከህሎት ያዳብራሉ ለአካባቢ ጥበቃ ምሳሌ ይሆናሉ በአካባቢያቸው ለሚገኘው ኅብረተሰብ ትምህርት ይሰጣሉ ብይ ርዕስ ተግባር ሀሳብን ማፍለቅ የአካባቢ ብከለት አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ።
አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ እንደጻሂዚኛድ። ዬሁሦዞጾ ያግረ ማሳታወሸ አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ውድ ፖፇፖሪዎ ዲዖሕዖ ዖሟሃቻ ወጋፆዖቻ ፉ። አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ረደጠራ ፇተታፇይጠፉገፍ። አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ የወጣቷ ቤተሰቦች አመለካከት የተሳሳተ ነበር። እስኪ አናንተ ራሳቸሁን በወጣቷ ቦታ በመተካት ይህ አይነት ችግር ቢገጥማችሁ እንዴት እንደምትወጡ ግለጹ ግላዊ ልምምድ አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ውድ ተሳታፊዎች። አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ አዕፖ መታ ይት ደሪሰ። ጋ አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ሐሰማፃሯድርፇፇ ይ ያቋ ሃምህሠርታ ሐመጠ ፈጋሪ። አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ወጋን ጥፉፖኛ። ፓሩ ው ሥቃ ስላጠዖንምፇጸኗሂ ሜድረግ ተግባር የቡድን ውይይት የቡድን ውይይት ጥያቄዎች አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ እስኪ አንድ በቅርቡ የተከሰተ የመናደድ ስሜትን አስቡ ምንድን ነበር የተከሰተው። በመቀጠል የምናልፈው ትዕይንት ይሆናልትዕይንት የሚያተኩረው በትዕግስተኛነት ላይ ነውየትዕይንቱ ዓላማ ተሳታፊዎች ንዴትን በመቆጣጠር ዙሪያ ዕውቀት አሴትና ከህሎትን እንዲያዳብሩ ለማድረግ ነው ትዕይንት ትዕግስተኝነት በአንድ ከተማ ውስጥ የሚኖር ወጣት በእግር ኳስ ጨዋታ ተወዳዳሪ እንደሌለው ይነገርለታል ከወጣቱ ጋር የሚጫወቱ ጓደኞቹም ስለ ወጣቱ ጥሩ ባሕርይትዕግስተኘንነት ይመሰከሩለታል ያደንቁታልም ከፅለታት አንድ ቀን የዚህ ወጣት ቡድን ከሌላ ተጋጣሚ ቡድን ጋር እየተጫወቱ ሳለ ወጣቱ የተቃራኒ ቡድን አባል የሆነውን ተጫዋች ከፉኛ ይጐዳዋል ነገር ግን ሌላ ጊዜ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ እንኳን ለድብድብ ይቅርና ወጣቱን ለመሳደብ የሞከረ አንድም ሰው አልነበረም አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ከላይ በትዕግስተኝነት ዙሪያ ላይ የቀረበውን ትዕይንት በጥሞና አንደተከታተላችሁ እርግጠኞች ነን በመቀጠል የምናልፈው ወደ ውይይት ጥየቄዎች ይሆናል ተግባር ድህረ ምልከታ የወጣቱ ትዕግስተኛ የመሆንና ንዴትን የመቆጣጠር ባሕርይ መንስኤው ምን ሊሆን ይችላል። ኖ ሀሼ ሜሆ ዕ አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ በ። ላ ዛቋ ያከበጾ ዩህ አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ወጣቱ ህ ያ መስከ ሥ። ሰዕ አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ሕላፔዮ ላሂተ። አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ሱዕሦ ኘ ነሳሩፅ ፆያ ጓያ ፍ ዘ። ከዚህ በመቀጠል የምናልፈው በግላዊ ልምምድ ይሆናል ዓላማውም ሠልጣኞች የራሳቸውን የቤተሰቦቻቸውንና በአካባቢው የሚገኘ ኅብረተሰብ ያላቸውን ምጣኔ ሀብት በመለየት ዙሪያ ዕውቀት እሴትና ከህሎት እንዲያዳብሩ ነው ግላዊ የትግበራ ልምምድ ከዚህ በታች የቀረቡላችሁኝ ጥያቄዎች በማንበብ ወደ አካባቢያቸው በመሄድ ከቤተሰብ ከጓደኛ አና ከመላው የአካባቢው ኅብረተሰብ ጋር ውይይት በማካሄድ የውይይቱን ውጤት አጠር ባለ መልኩ በማስታወሻ በመያዝ በሚቀጥለው ከፍለ ጊዜ ሪፖርት ያደርጋሉ በእናንተ አካባቢ ያሱትን ንብረቶች ለይቶ ማወቅ ይህም ገንዘብን ጊዜን መረጃን የሰው ኃይልንና ሌሎችን ሊያካትት ይችላል እነዚህን ከላይ ተለይተው የወጡ ንብረቶችና ሀብቶች ሳይባከኑ በአግባቡ በመጠቀም ወደ ምርታማነት መቀየር ይቻላል እንዴት ግምገማ እስኪ ከዚህ ሥልጠና ምን ተምረናል ብላችሁ ታስባላችሁ የዚህ ሥልጠና ጠንካራና ደካማ ጐኖችን በመለየት ተወያዩ ይህን ሥልጠና ለወደፊቱ ለማሻሻል ምን ቢደረግ ጥሩ ነው ትላላችሁ ገንዘብን በአግባቡ መጠቀም ጠላት መግቢያ ድህነትን ብዙ ጊዜ የምንረዳው ከገቢ ማነስ ጋር በተያያዘ መልኩ ነው ነገር ግን ድህነት የገቢ ማነስ ብቻ ሳይሆን ያገኘነውን ሃብት ያለአግባብ ማጥፋት ማለትም ጭምር ነው ይህን የቁጠባ ችግር ልንለው እንቸላለን ለመቆጠብ ደግሞ የግድ ሀብታም መሆን አያስፈልገውም ይልቁንም ቁጠባ ሀብታም ሊያደርግ ይችላል ፈረንጆች እንደሚሉት ተጨነቅላት ያኔ ሳንቲሟ ደግሞ ለራሷ ትጨነቃለችኗ የገንዘብ ቁጠባ ማለት ደግሞ ግለሰቦች ከሚያገኙት ገቢ ላይ የተወሰነ ፐርሰንት ቀንሰው እና አላስፈላጊ ወጪያቸውን አስቀርተው ለወደፊት ሕይወታቸው የሚሆን ሀብት ለማከማቸት እና ለአንድ ለታለመለት ዓላማ ለማዋል የሚጠቀሙበት ዘዴ ነው አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ዓላማ ይህ ከክፍለ ትምህርት ሲጠናቀቅ ተሳታፊዎች ቁጠባ ምን ማለት እንደሆነ ዕውቀት ያዳብራሱ ገንዘብ ለመቆጠብ የሚረዱ ዘዴዎችን ያውቃሉሱ ኑሮን በዕቅድ መምራትና የቆጣቢነትን ከህሎት ያዳብራሉ የቁጠባ ችግር ላለባቸው ሌሎች ሰዎች ጥሩ ምሳሌ ይሆናሉ የቁጠባ ችግር ያለባቸውን ሰዎች ጥሩ ባሕርይ እንዲያዳብሩ ይረዳሉ ዐብይ ርዕስ ተግባር ሃሳብ ማፍለቅ በዚህ ዐብይ ርዕስ ሥር የምናደርገው በገንዘብ ቁጠባ ላይ ውይይትይሆናልበእያንዳንዱ ጥያቄ ዙሪያ የግል አስተያየት መስጠት ይቻላል ዓላማው በቁጠባ አስፈላጊነት ዙሪያ ሃሳቦችን ማንሸራሸር ነው በእናንተ አካባቢ የገንዘብ ቁጠባን የሚነቅፉ አባባሎች በመዘርዘር ተወያዩ በእናንተ አካባቢ ገንዘብ ቆጣቢ የሆኑ ሰዎች ምን ይባላሉ። አንዴትነ አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ጊዜያችንን በአግባቡ አንዳንጠቀም ማኅበራዊ ግንኙነቶች የሚያሳድሩት ተፅዕኖ ምን ያህል ነው። አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ያግረ ማሳታወሻሸ ሙመድ ፖፇሪዎ ፃዴ ሪይዳምቻ ብዙ ሂና ጥሪም። ጥያቄ አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ከጭውውቱ ምን ተማራችሁ። ከላይ የቀረበውን ትዕይንት አንደተከታተላችሁት አርግጠኞች ነን በመቀጠል የምናልፈው ወደ መወያያ ጥያቄዎች ይሆናል አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ተግባር ድህረ ምልከታ ወጣቱ ዕቃዎችን ሲሰባብር ዓላማው ምን ነበር። አንዴትስ መልስ ሰጣቸሁነ በኢትዮጵያ የሚገኙ ወጣቶች አሉታዊ የአቻ ግፊት ስንመለከት ጫት የመቃም ሲጋራ የማጨስ ሀሸሸ የመጠቀም ጥንቃቄ የጐደለው የግብረ ሥጋ ግኑኝነት መፈፀም ሌሎች ላይ መቀለድ የሌሎችን ንብረት መንጠቅ ትምህርት ማቋረጥ ያለእድሜ ጋብቻ ራስን የማጥፋት ሙከራ እና የመሳሰሉትን ያስከትላሉ አንዳንድ ወጣቶች ለችግሩ ሌሎችን ሲወቅሱ አንዳንዶች ደግሞ ራሳቸውን ተጠያቂ ያደርጋሉ ለመሆኑ በእናንተ አስተሳሰብ ለዚህ ችግር ተጠያቂ መሆን የሚገባው የትኛው አካል ይመስላችኋል ለምን ከላይ በቀረበው የቡድን ውይይት ጥያቄዎች ዙሪያ መልስ በመስጠት በንቃት እንደተሳተፋችሁ እርግጠኞች ነን በመቀጠል የምናመራው ወደ ተግባር ይሆናል ተግባር የሚያተኩረው በአስመስሎ ጨዋታ ዙሪያ ነው ዓላማውም ተሳታፊዎች አሉታዊ የሆነ የአቻ ግፊትን በመቋቋም ዙሪያ ዕውቀት አሴትና ከህሎት እንዲያዳብሩ ለማስቻል ነው ተግባር አስመስሎ መጫወት አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ የአሳታፊዉ መመሪያ አሳታፊው ከተሳታፊዎች ሦስት ፈቃደኛ የሆኑ ጥንዶችን ይመርጣሉ የተመረጡት ጥንዶች ከዚህ በታች በቀረቡ ነጥቦች ላይ የድራማ ልምምድ ያደርጋሉ በመጨረሻም ልምምዱ ሲያበቃ ለቀሪ ተሳታፊዎች ድራማውን ያቀርባሉ የመጀመሪያው ጥንዶች የሚያተኩሩት አንዲት ወጣት መጠጥ እንደ ውኃ ከሚጠጣበት የጭፈራ ቤት እንድትሄድ ተጋብዛ ለመሄድ እና ላለመሄድ ስታመነታ ይሆናል ወጣቷ ከዚህ በፊት ጭፈራ ቤት ሄዳና መጠጥ ጠጥታ አታውቅም አሁንም ቢሆን የመጨፈርና የመጠጣት ፍላጐት የላትም ጭፈራው የሚካሄደው በምሸት ነው ምናልባትም የአዳር ኘሮግራም ሊሆን ይችላል የሁለተኛው ጥንዶች ደግሞ ከላይ ጭፈራ ቤት የተጋበዘቸው ወጣት ወደ ሥፍራው በመሄድ ሌሊቱን በሙሉ ስትጨፍርና የአልኮል መጠጥ ስትጠጣ ስለደረሰባት አካላዊ የጤና እና የሥነልቦና ችግር ይሆናል የሦስተኛው ጥንዶች ደግሞ ከላይ የመጠጥ ግብዣ የቀረበላት ወጣት ጥሪውን ያቀረቡላትን ጓደኞቿን በማያስቀይም መልኩ ግብዣውን ስትሰርዘው ይሆናል ከላይ ከቀረበው ጭውውት ምን ተማራችሁ በመቀጠል ወደ ተግባር እንሸጋገራለን ተግባር የሚያተኩረው በቡድን ውይይት ላይ ይሆናል የቡድን ውይይቱ ዓላማ ተሳታፊዎች አሉታዊ የሆኑ የአቻ ግፊቶችን በመቋቋም ዙሪያ ፅውቀት አሴትና ከህሎት እንዲያዳብሩ ለማድረግ ነው ተግባር የቡድን ውይይት የአሳታፊዉ መመሪያነ አሳታፊው ተሳታፊዎችን በሁለት በሁለት በመከፈል የሚከተሱትን ጥያቄዎች እንዲወያዩ ይጋብዚቸዋል በመጨረሻም ተሳታፊዎች የውይይታቸውን ጭብጥ ሀሣብ ለአጠቃላይ የከፍሉ ሠልጣኞች ገለፃ ያደርጋሉ የቡድን ውይይት ጥያቄዎችኑ በመጀመሪያ በሀገራችን የሚኖሩ ወጣቶችን በሚከተለው መንገድ ከፋፍሉሀብታምደሀ የከተማየገጠር ሴትወንድ ከቤተሰብ ጋር በቤት ውስጥ የሚኖሩበጐዳና የሚኖሩ በትምህርት ላይ ያሉከትምህርት ዓለም ውጭ የሆኑ እና የመሳሰሉት በመቀጠል በእነዚህ ወጣቶች ላይ የሚደርሰውን አሉታዊ የአቻ ግፊት በመለየት ዘርዝሩ አሁን ደግሞ ከላይ የዘረዘራችኃቸውን አሉታዊ የአቻ ግፊቶችን አንዴት በመደራደር መከላከልና መግታት እንደሚቻል ተወያዩ የመደራደሪያ ዕቅድም አዘጋጁ ከላይ በቀረቡት የቡድን ጥያቄዎች ዙሪያ በመሳተፍ ከፍተኛ የሆነ ዕውቀት እንዳጐለበታችሁ እርግጠኞች ነን በመቀጠል የምናልፊው ወደ ተግባር ይሆናል ተግባር የሚያተኩረው በጭውውት ላይ ይሆናልዬ ተግባር አስመስሎ ጨዋታ የአሳታፊዉ መመሪያ አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ አሳታፊዉ ከተሳታፊዎች መሐል ሦስት ፈቃደኛ የሆኑ ጥንዶችን ይመርጣሉ የተመረጡት ጥንዶች ከዚህ በታች በቀረቡ ነጥቦች ላይ የድራማ ልምምድ ያደርጋሉ ልምምዱ ሲያበቃ ለሌሎች ተሳታፊዎች ድራማውን ያቀርባሉ የመጀመሪያው ጥንድ ተሳታፊዎች የድራማውን ልምምድ የሚያካሂዱት የፍቅር ጥያቄ ቀርቦላት ለመቀበልና ላለመቀበል አያመነታች ባለች ወጣት ዙሪያ ይሆናል በተጨማሪም የተወሰኑ ጓደኞቿ የአሷን ሀሣብ በመደገፍ የፍቅር ጥያቄውን በመርሣት ትምህርቷ ላይ ብቻ ማተኮር አንዳለባት ይመከሯታል የሁለተኛው ጥንድ ደግሞ የሚያተኩሩት የተወሰኑ ጓደኞቿ ወጣቷ የፍቅር ጥያቄውን አንድትቀበል በመገፋፋት ላይ ይሆናል ጊዜሽን በአግባቡ ተጠቃሚበት። አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ገና ጅማሮ ላይ የተዘረዘሩትን ዓላማዎች ግምት ውስጥ በማስገባት ምን ያህል ሥልጠናው የታቀደለትን ግብ መትቷል ትላላችሁ። አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ መግባባት መነጋገርመወያየት ለምን ያስፈልጋል። ከዚህ ሥልጠና ምን ተማራቸሁነ የዚህን ሥልጠና ጠንካራና ደካማ ጐኖችን በመለየት ተወያየ አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ይህ ሥልጠና ቀደም ብለው የተቀመጡትን ዓላማዎች ያሳካ ይመስላችኋል በዚህ የሥልጠና ከፍል ለወደፊት ተሻሸለው መቅረብ አለባቸው የምትሏቸውን ነጥቦች በዝርዝር አስቀምጡ የመደራደር ከህሎት መግቢያ መደራደር ማለት የምንፈልገውን ለማድረግ እና ወደ ግጭት ላለመግባት በመወያየት መግባባት ማለት ነው ሁሌም አለመግባባቶች ሲፈጠሩ በጉዳዩ ላይ በግልጽ በመወያየትና በመደራደር መግባባት ላይ መድረስ ይቻላል አንዳንድ ጥናቶች እንደሚጠቀሙት ከሆነ ድርድሩ በእሴቶች በእምነቶች እና በኑሮ ዘይቤዎች ላይ ባይሆን ይመረጣል አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ መደራደር ማለት ምን ማለት ነው መደራደር ለምን አስፈለገ ባንደራደርስ ምን ይከሰታል መደራደር ከሽምግልና ወይም ግጭትን ከመፍታት በምን ይለያል የመደራደር ከህሎትን እንዴት ማጐልበት ይቻላል በዚህ የሥልጠና ከፍል ከላይ በተነሱ ጥያቄዎችና በሌሎችም ጭምር ትኩረት እንሰጣለን ላማ ይህን የሥልጠና ከፍል ሲጨርሱ ተሳታፊዎች ስለ ድርድር ምንነት ዕውቀት ያዳብራሉ ውጤታማ የሆነ የድርድር ሂደትን ያደንቃሉ በድርድር ዙሪያ ከህሎት ያዳብራሉ በድርድር ግጭቶችን በማስወገድ ለሌሎች ምሳሌ ይሆናሉ በድርድር ግጭቶችን በመፍታት ችግር ያለባቸውን ሌሎች ወጣቶችን ይረዳሉ ዋብይ ርዕስ ይህን ርዕስ ስለ ድርድር ምንነት ውይይት በማድረግ እንጀምራለን ተግባር ሀሳብ ማፍለቅ ድርድር ማለት ምን ማለት ነው የድርድር ጥቅም ምንድን ነው ባንደራደርስ ውጤታማ የሆኑ የድርድር ሂደቶችን ጥቀሱነ ውጤታማ የሆነ የድርድር ከህሎትን እንዴት ማጐልበት ይቻላል የአሳታፊዉ መመሪያ ርህ ውዕዎ ህክያ ርሀፉ ህ ሂላሪ ዕዎንን ሬላያ በፍሊሃ ። አጭር ማስታወሻ የመደራደር ሂደቶችን ከዚህ በታች እንመለከታለን መዘጋጀት ዕቅድ ማውጣት ወደ ድርድሩ ከመሄዳችን በፊት የቤት ሥራችንን መሥራት ይጠበቅብናል የግጭቱ ሁኔታ ምን ይመስላል በድርድሩ የሚሳተፉ አካላት እነማን ናቸው ስለ ግጭቱ ያላቸው አመለካከት ምን ይመስላል ከድርድሩ ምን እንፈልጋለን ግባችን ምንድን ነው በአብዛኛው የምንጠብቃቸውን ውጤቶች በጽሑፍ ማስቀመጥ ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ መመሪያዎች ማስቀመጥቡ እቅድና አቅጣጫ ካስቀመጥን በኋላ የድርድሩ መመሪያዎችን ከሌሎች ተደራዳሪ ወገኖች ጋር በድርድሩ ዙሪያ እናዘጋጃለን ማነው የሚያደራድረው የት ነው ድርድሩ የሚካሄደው መሰጠት ያለበት የጊዜ ገደብ ምን ያህል መሆን አለበት ድርድሩ በምን ዓይነት ርዕሶች ላይ ብቻ ያተኩራል በዚህ ደረጃ ላይ ተደራዳሪ ወገኖች የራሳቸውን ፍላጐትና ኘሮፖዛል ይለዋውጣሉ ምከንያቶችን ማቅረብ ግልጽ ማድረግ የመጀመሪያ የሆነ አቋማቸውን ከተለዋወጡ በኋላ ሁለቱም ወገኖች ገለጻ ያደርጋሉ ይህ ገለጻ ምከንያቶችን ፍላጐትን መግለጽን ያካትታል ይህ ግን በመጋፈጥ መልኩ መሆን አይገባውም ነገር ግን ለመማርና በአጀንዳው ላይ ለምን አነኝህ አጀንዳዎች አስፈላጊ አንደሆኑ አና እያንዳንዱ ወገን እንዴት ወደ መጀመሪያው ፍላጐት እንደደረሰ መረጃን በመስጠት ለማሳወቅ ምቹ አጋጣሚ ነው በዚህ ደረጃ ላይ የራሳችንን ፍላጐትና አቋም ለሌሎች ወገኖች በጥልቅ ለማስገንዘብ ተጨማሪ ዶከሜንቶችን እንሰጣለን ችግርን ለመፍታት መደራደር የመደራደር ዋና ዓላማ ሰጥቶ በመቀበል ስምምነትን ማምጣት ነው መተግበርፁ በመደራደር ሂደት ውስጥ የመጨረሻው ደረጃ የተደረሰበትን ስምምነት ሕጋዊ ማድረግ ነው በተጨማሪም አስፈላጊ የሆኑ የትግበራና የከትትል አካሄዶችን መንደፍ ያሻል በመደራደር ሂደት ውስጥ ልንገነዘብ የሚገባን አጀንዳዎች የስሜትና የስብዕና ሚና የማህበረሰብ ሥነልቦና ጥናቶች እንደሚያመለከቱት ከሆነ አዎንታዊ በሆነ ስሜት ውስጥ ያሉ ተደራዳሪዎች አማካኝ ላይ ካሉት ጋር ቢነፃፀሩ በከፍተኛ ሁኔታ የተሻለ ውጤት ላይ ይደርሳሉ ይህ ለምን ይሆናል ደስተኛ የሆኑ ተደራዳሪዎች ሌሎች ፓርቲዎችን በበለጠ ያምኗቸዋል ስለዚህ በበለጠ ስምምነት ላይ ይደርሳሉ ስብዕና የመደራደር ሂደት ላይ በአብዛኛው ተፅዕኖ አያሳድርም ተብሎ ይገመታል የፆታ ልዩነት ወንዶችና ሴቶች በተለያየ ሁኔታ ይደራደራሱ ለሚለው ጥናት እንደሚያመለከተው ከሆነ መልሱ አይደለም ነው ነገር ግን ፆታ የመደራደር ውጤቶች ላይ ተፅዕኖ ያሳድራል ወይ ለሚለው መልሱ አዎ ነው ምንም እንኳ ልዩነቱ ያነሰ ቢሆንም ወንዶች ከሴቶች በተሻለ መልኩ የተሻለ ውጤት ላይ ይደርሳሉ ተብሎ ይገመታል የመደራደር ዘይቤዎችና የባሕል ልዩነቶች የመደራደር ዘይቤዎች በየሀገሩ ባሕል ይለያያሉ ውጤታማ የሆነ ድርድር ለማድረግ አስቀድመን ማወቅ የሚገባን ሁኔታዎች በራስ መተማመን እሴትን ማወቅ እምነትን ማወቅ የሕይወት መመሪያን ማወቅ ሌላውን አካል ማከበር ውጤታማ የሆነ ድርድር ለማድረግ የሚጠቅሙ ነጥቦች አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ራስንና ተቃራኒ ቡድንንፓርቲን በሚገባ ማወቅ የደርድሩ ውጤት ምን ሊሆን አንደሚችል አስቀድሞ መገመት ራስንና የተቃራኒ ቡድንፓርቲን ብቃት ጠንቅቆ ማወቅ ሁኔታዎችን በመደጋገም መመልከት ሁለቱም ወገን ከራሱ ሀሣብ አንዲወጣ ዕድል መስጠት የሌላውን ወገን ሀሳብ ማዳመጥ የራስን ሀሳብ በግልጽ ማስቀመጥ በመቀጠል ወደ ተግባር እንሸጋገራለን ተግባር የቡድን ውይይት የቡድን ውይይት ጥያቄዎች መደራደር የራስን እምነት አመለካከት ለነገሮች የምንሰጠውን ግምት ከማስጠበቅና ከማራመድ አኳያ የራሱ የሆነ ተፅዕኖ አለው ወይነ በቤታቸችሁ በአካባቢያችሁ በሠፈራችሁ ሰዎች የሚደራደሩት እንዴት ነው ሰዎች ተገቢ የመደራደር ከህሎትን ለማዳበር ምን ማድረግ አለባቸው ተግባር የቡድን ውይይት የአሳታፊዉ መመሪያ አሳታፊው ተሳታፊዎችን በሁለት በሁለት በመከፈል የሚከተሉትን ጥያቄዎች እንዲወያዩ ይጋብዚቸዋል በመጨረሻም ተሳታፊዋች የውይይቱን ጭብጥ ሀሣብ ለአጠቃላይ የከፍሉ ሠልጣኞች ገለፃ ያደርጋሉ የቡድን ውይይት ጥያቄዎች በግጭት መፍታት በሽምግልና እና በመደራደር መካከል ያለውን አንድነትና ልዩነት በጥልቀት ተወያዩ ከነዚህ መንገዶች የትኛውን ትመርጣላችሁ ለምገ አሁን ደግሞ ወጣቶች ከቤተሰብ ጋርበሙያ መስከ መረጣ በጓደኛ መረጣ በአለባበስ ዙሪያ እና በመሳሰሉት የሚነሱትን ግጭቶች አንዴት በመደራደር መፍታት እንደሚችሉ ተወያዩ ከላይ በቀረቡት የቡድን ውይይት ጥያቄዎች ዙሪያ ሀሣብ በማቅረብ የበኩላችሁን አስተዋፅዖ እንዳደረጋችሁ እርግጠኞች ነን በመቀጠል የምንሸጋገረው ወደ ተግባር ይሆናል ተግባር የሚያተኩረው በጭውውት ዙሪያ ነው ዓላማውም ተሳታፊዎች በመደራደር ዙሪያ ዕውቀት እሴትና ከህሎት አንዲያዳብሩ ለመርዳት ነው አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ተግባር አስመስሎ መጫወት የአሳታፊዉ መመሪያ አሳታፊው ከተሳታፊዎች መሐል ሦስት ፈቃደኛ የሆኑትን በመምረጥ ከዚህ በታች የቀረቡ ነጥቦች ዙሪያ የድራማ ልምምድ አንዲያደርጉ ይጋብዛል በመጨረሻም ልምምዱ ሲያበቃ ለተቀሩት ተሳታፊዎች ድራማው ይቀርባል የመጀመሪያ ጥንዶች የሚያተኩሩት በሁለት እህታማማች ወጣቶች ዙሪያ ይሆናል እነዚህ ወጣቶች ልብሶቻቸውን በጋራ የመጠቀም ልምድ ያላቸው ሲሆኑ አንድ ቀን አለመግባባት ላይ ስለመድረሳቸው ይሆናል የቡድን ሁለት ጥንዶች ደግሞ ልብስን በጋራ በመጠቀም የኢኮኖሚ ጥቅም ቢኖረውም ጤናን በተመለከተ ሊከሰቱ የሚችሉ ጉዳዮች ላይ በማተኮር ድራማውን ያቀርባሉ የሦስተኛ ቡድን ጥንዶች ደግሞ ከላይ በሁለቱ አህታማማቾች መካከል የተከሰተውን አለመግባባት እንዴት በድርድር መፍትሔ ማምጣት እንደሚቻል ድራማ ይሰራሉ ውድ ተሳታፊዎቸ። ሣኮም በመቀጠል ወደ ተግባር እንሸጋገራለን ተግባር የቡድን ውይይት የአሳታፊዉ መመሪያ አሳታፊዉ ተሳታፊዎችን በሁለት በሁለት በመከፈል ከዚህ በታች የቀረቡ ጥያቄዎችን አንዲወያዩ ይጋብዚቸዋል በመጨረሻም እያንዳንዱ ቡድን የውይይት ውጤት ሪፖርት እንዲያደርጉ ማድረግ የቡድን ውይይት ጥያቄዎች አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ በሀገራችን የሚኖሩ ወጣቶችና ለግጭት የሚዳርጓቸውን ሁኔታዎች በመዘርዘር ተወያየዩ የገጠር የከተማ ሴት ወንድ የተማረ ያልተማረ በቆላ ወይም በደጋ አካባቢ የሚኖር አና በሌሎች ሁኔታዎች መከፋፈል ትችላላችሁ አሁን ደግሞ ከላይ የጠቀሳቸኋቸውን በመውሰድ እንዴት አልባት መስጠት እንደሚቻል ተወያዩ ከላይ በቀረበው የቡድን ውይይት እንደተደሰታችሁ እርግጠኞች ነን በመጠቀል የምናልፈው ወደ ተግባር ይሆናል ተግባር የሚያተኩረው በአስመስሎ ጨዋታ ላይ ይሆናል ዓላማውም ተሳታፊዎች ግጭትን በመፍታት ዙሪያ ዕውቀት አሴትና ከህሎት እንዲያዳብሩ ለማድረግ ነው ተግባር አስመስሎ መጫወት የአሳታፊዉ መመሪያ አሠልጣኙ ሁለት ፈቃደኛ የሆኑ ጥንዶችን ከተሳታፊዎች መካከል ይመርጣሉ በመጠቀል ከዚህ በታች በቀረቡ ነጥቦች ዙሪያ የድራማ ልምምድ አንዲያደርጉ ይጋብዚቸዋል በመጨረሻም የድራማው ልምምድ ሲያበቃ ለቀሪ ተሳታፊዎች እንዲያቀርቡ ያደርጋሉ የቡድን አንድ ጥንዶች በወጣቶች እና በቤተሰብ መካከል በሚከሰት ግጭት ዙሪያ የድራማ ልምምድ ያደርጋሉ በተለይም የዘመኑ ወጣት ሴቶች የሚለብሱትን አለባበስ በተመለከተ የሚሰጡ የወጣቱንና የቤተሰብ ውሳኔዎችን ይመለከታል የሁለተኛ ቡድን ጥንዶች ደግሞ ከላይ የተከሰተውን የዘመኑ ወጣት ሴቶች አለባበስ እና የቤተሰብ አለመቀበል ሁኔታ ግጭት ለመፍታት ምን ማድረግ እንደሚችሉ ድራማ ያቀርባሱ በመቀጠል ወደ ተግባር አንሸጋገራለን ተግባር የማያተኩረው በቡድን ውይይት ላይ ይሆናል ዓላማውም ተሳታፊዎች ግጭትን በመፍታት ዙሪያ ፅውቀት አሴትና ከህሎት እንዲያዳብሩ ለማድረግ ነው ተግባር የቡድን ውይይት የአሳታፊው መመሪያ አሳታፊው ተሳታፊዎችን በሁለት በሁለት በመከፋፈል ከዚህ በታች የቀረቡ ጥያቄዎችን ላይ እንዲወያዩ ይጋብዚቸዋል በመጨረሻም እያንዳንዱ ቡድን የውይይቱን ውጤት ሪፖርት እንዲያደርግ ማድረግ የቡድን ውይይት ጥያቄዎች ግጭት ውስጥ የማይገባ ግለሰብ ይኖራል እንዴት ግጭት ጠቀሜታ አለውን እንዴት እያንዳንድ የሥነልቦና ባለሙያዎች እንደሚያስረዱን ከሆነ ግጭትን ከስር መሰረቱ ማስወገድ አይቻልም መቀነስ ግን ይቻላል ይላሉ እናንተ ከዚህ አባባል ምን ያህል ትስማማላችሁ ሣይቃጠል በቅጠል ላለመግባባት መግባባት። አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ገና ጅማሮ ላይ የተዘረዘሩትን ዓላማዎች ግምት ውስጥ በማስገባት ምን ያህል ስልጠናው የታቀደለትን ግብ መትቷል ትላላችሁ። ሂሆ ፀኋመና ፇግባር ዕመራቅ ሦግታው መሥሯም ይናሂገምጾሳ ከላይ ለቀረቡላችሁ ጥያቄዎች ሀሳብ በመስጠት በከፍተኛ ሁኔታ እንደተሳተፋችሁ እርግጠኞች ነን በመቀጠል የምናልፈው ወደ ተግባር ይሆናል ተግባር የሚያተኩረው በቡድን ውይይት ላይ ነው አላማውም ተሳታፊዎች በበጎነት ዙሪያ ፅውቀት አሴትና ከህሎት እንዲያዳብሩ ማድረግ ነው ተግባር የቡድን ውይይት አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ የቡድን ውይይት ጥያቄዎች ከዚህ በታች በቀረቡት አባባሎች ላይ ተወያዩ ሌሎችን እንደራስ መውደድኔ ራስን ለሌሎች አሳልፎ መስጠትኔፅ ለሌሎች መኖር ራሳችንን በሌሎች ቦታ በማስቀመጥ ችግራቸውን መረዳትኔፅ ሌሎችን መርዳት ልግስናን ራስ ወዳድ ከመሆን ጋር በማነፃፀር ልዩነታቸውን ግለጹ ከላይ በቀረቡት ጥያቄዎች ዙሪያ ሀሳባችሁን በመስጠት በከፍተኛ ሁኔታ እንደተሳተፋችሁ እርግጠኞች ነን በመቀጠል ወደ ተግባር እናመራለን ተግባር የሚያተኩረው በቡድን ውይይት ላይ ይሆናል ዓላማውም በልግስና ዙሪያ የተሳታፊዎችን ፅውቀት እሴትና ከህሎት ለማዳበር ነው ተግባር የቡድን ውይይት የውይይት ጥያቄዎች በከተማ ከሚኖሩ ወጣቶች እና በገጠር ከሚኖሩ ወጣቶች በልግስና ተግባር ላይ በከፍተኛ የሚሰማሩት የትኞቹ ናቸው። ከላይ የተጠቀሱትን ጥያቄዎች በመመለስ በከፍተኛ ሁኔታ እንደተሳተፋችሁ እርግጠኞች ነን በመቀጠል የምናልፈው ወደ ግላዊ ልምምድ ይሆናል የልምምዱ ዓላማ ተሳታፊዎች በበጎ አድራጎት ዙሪያ ዕውቀት አሴትና ከህሎት አንዲያዳብሩ ማድረግ ነው አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ከ ግላዊ ልምምድ ጥያቄ ወደ አካባቢያችሁ በመሄድ ከቤተሰብ ከአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር በመሆን በሚከተሉት ጥያቄዎች ዙሪያ ውይይት በማካሄድ ሪፖርቱን በሚቀጥለው ከፍለ ጊዜ እንድታቀርቡ በትሕትና እንጠይቃሰን በአካባቢያችሁ ለሌሎች ለአቅመደካሞች ለአረጋውያን ለሕፃናት ለሴቶች ለአካል ጉዳተኞች ወዘተ ድጋፍን የሚያደርጉ አካላትን በመለየት ተወያ በአካባቢያችሁ የሚገኙ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ወጣቶችን በመለየት ድጋፍ የመስጠት ዕቅድ አዘጋጅታችሁ ድጋፍ በመስጠት የበኩላችሁን ተወጡ ግምገማ እስኪ ከዚህ ሥልጠና ምን ተማራቸሁ። አሠልጣኙ ተሳታፊዎችን በሁለት በሁለት በመከፋፈል ከዚህ በታች የቀረቡ ጥያቄዎች ላይ እንዲወያዩ ይጋብዚቸዋልበመጨረሻም እያንዳንዱ ቡድን የውይይቱን ውጤት ሪፖርት እንዲያቀርብ ማድረግ የቡድን ውይይት ጥያቄዎች አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ከ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ወጣቶች ምን ዓይነት ደጋፍ መደረግ አለበት ትላላችሁ። ተግባር የቡድን ውይይት የአሳታፊዉ መመሪያ አሳታፊው ተሳታፊዎችን በሁለት በሁለት በመከፋፈል ከዚህ በታች የቀረቡ ጥያቄዎች ላይ እንዲወያዩ ይጋብዛቸዋልበመጨረሻም እያንዳንዱ ቡድን የውይይቱን ውጤት ሪፖርት እንዲያቀርብ ማድረግ ይጠበቅበታል የቡድን ውይይት ጥያቄዎች አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ከ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ገና በማደግ ላይ በሚገኙ ሀገሮች የሚኖሩ ወጣቶች በመደጋገፍ ባሕል ታንጸው እንዲያድጉ ይጠበቃል ይህ ለምን ይመስላችኋል። ከላይ በቀረበው ጭውውት ትምህርት እንደቀሰማችሁ እርግጠኞች ነን በመቀጠል የምናልፈው ወደ ተግባር ይሆናል ተግባር የሚያተኩረው በቡድን ውይይት ዙሪያ ይሆናል ዓላማውም ተሳታፊዎች ድጋፍን ስለመጠየቅ ፅውቀት እሴትና ከህሎት እንዲያዳብሩ ማድረግ ነው አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ከ ተግባር የቡድን ውይይት የአሳታፊዉ መመሪያ አሳታፊው ተሳታፊዎችን በሁለት በሁለት በመከፋፈል ከዚህ በታች የቀረቡ ጥያቄዎችን አንዲወያዩ ይጋብዛቸዋል በመጨሻም እያንዳንዱ ቡድን የውይይቱን ውጤት ሪፖርት እንዲያቀርቡ ማድረግ የቡድን ውይይት ጥያቄዎች እንደሚታወቀው በሀገራችን ብዙዎች በልመና ተሠማርተው ይገኛሉ ከእነዚህ ግለሰቦች መካከል በርካታዎቹ በአቅማቸው መሥራት የሚችሉትን እንዲሠሩ ለማስቻል የድጋፍ አጠያየቅ ዘዴዎችን መቀየር ይጠበቅባቸዋል ስለዚህ በምን መልኩ የድጋፍ ጥያቄያቸውን ቢያቀርቡ የተሻለ ነው ትላላችሁ። አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ከ የዚህ ሥልጠና ጠንካራና ደካማ ጎኖች ምን ምን ናቸው። ፅፖሦሪ አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ከ መረ ቦጄሚፀገሄጀጋ። በመቀጠል የምናመራው ወደ ተግባር ይሆናል ተግባር የሚያተኩረው በቡድን ውይይት ዙሪያ ይሆናል ዓላማውም ተሳታፊዎት በቡድን ሥራ ዙሪያ ዕውቀት ፅሴትና ከህሎት እንዲያዳብሩ ለማድረግ ነው ተግባር የቡድን ውይይት የቡድን ውይይት ጥያቄዎች አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ የሚከተሉትን ሀገርኛ አባባሎት ተወያዩባቸው ከአንድ ብርቱ ሁለት መድኃኒቱ። በመቀጠል ወደ ተግባር እንሸጋገራለን ተግባር የሚያተኩረው በቡድን ውይይት ላይ ነው ዓላማውም ተሳታፊዎች በመቻቻል ዙሪያ ዕውቀትእሴትና ከህሎት እንዲያዳብሩ ለማስቻል ነው ተግባር የቡድን ውይይት የአሳታፊዉ መመሪያ አሳታፊው ተሳታፊዎችን በሁለት ቡድን ይከፍላል በመቀጠል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ጥያቄዎች ላይ እንዲወያዩ ይጋበዛል በመጨረሻም እያንዳንዱ ቡድን የውይይቱን ጭብጥ ለቀሪ ተሳታፊዎች እንዲያቀርቡ መርዳት ይጠበቅበታል ኢትዮጵያውያን በመቻቻልና በፍቅር ለብዙ ዘመናት አንደቆዩ ይታወቃል እስኪ ለአናንተ የመቻቻል መገለጫዎች ናቸው የምትሏቸውን ሁኔታዎች በመዘርዘር ተወያዩ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ብዙ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በሚኖሩባቸው እንዲሁም የተለያዩ እምነቶችና የፖለቲካ አቋሞች በሚስተናገዱባቸው ሀገራት መቻቻል ባይኖር ምን ሊከሰት እንደሚቸል በሰፊው ተወያዩ ከዚህ በመቀጠል ወደ ግላዊ ልምምድ እንሸጋገራለን ግላዊ ልምምድ ከዚህ በታች የቀረቡትን ጥያቄዎች በማንበብ ወደ አካባቢያችሁ በመሄድ ከቤተሰብከጓደኛ እና ከመላው ህብረተሰብ ጋር ውይይት በማካሄድ የውይይቱን ጭብጥ ሀሳብ በሚቀጥለው ከፍለ ጊዜ ይዛችሁ እድትመጡ ተጋብዛችኋል በአካባቢያችሁ የሚገኙ ኅብረተሰቦችን የመቻቻልና ያለመቻቻል ሁኔታዎችን ለዩ አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ በመቀጠል ከላይ ለጠቀሳቸኋቸው አለመቻቻሎች መፍትሔ ሊሆኑ የሚችሉ ጉዳዮችን በቅድሚያ አስፍሩ በመጨረሻም ዕቅዳችሁን በመተግበር መቻቻልን በመፍጠር ዕርዳታ አድርጉ በመቀጠል ወደ ግምገማ እናመራለን ግምገማ በቅድሚያ ይህ ሥልጠና ምን ጠንካራና ደካማ ጎን አያችሁበት። ከላይ የቀረበላችሁን ትዕይንት በጥሞና አንደተከታተላችሁት እምነታችን ነው በመቀጠል የምናልፈው ወደ ጥያቄዎች ይሆናል ተግባር ድህረ ምልከታ ከዚህ በታች የቀረቡት የውይይት ነጥቦች በአንድ ወጣት ሕይወት ዙሪያ ያጠነጥናሉ ከላይ የቀረበውን ትዕይንት በማንበብ ለቀረቡ የውይይት ነጥቦች አስተያየታችሁን በመስጠት በንቃት እንድትሳተፋ በትሕትና እንጠይቃለን አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ለወጣቱ አደገኛ ዕፅ ሱሰኝነት መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ሁኔታዎችን ዘርዝሩ ወጣቱ ወደዚህ አስከፊ ሕይወት እንዳይገባ አስቀድሞ መከላከል ይቻል ነበር። በዚህ ሥልጠና ሊሻሻሉ የሚገባቸውን ሁኔታዎች ዘርዝሩ ማኅበራዊ ድጋፎችን የማጎልበት ከህሎት መግቢያ አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ለመሆኑ የሰው ልጅ የሌሎችን ድጋፍ የሚጠይቀው መቼ ነው። አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ የተመረጠው ሰው በምን መስፈርት ነው። አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ሌሎት ይህን መረጃ አንዴት ያገኛሉ። አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ የዚህን ሥልጠና ጠንካራና ደካማ ጐኖቹን በመለየት ተወያዩ። ይህን ከፍል ስለ ባሕል ምንነት ውይይት በማድረግ አንጀምራለን አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ባሕል ማለት ምን ማለት ነው አንድ ባሕል ጠቃሚ ነው የሚባለው መቼ ነው ጐጅ የሆኑ ልማዳዊ ድርጊቶች እንዳይቀጥሉ ማድረግ ይቻላል። አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ መጋረዶፇ እ ፇሯዎሥ ፈዕሩ ይጓባሰ ቆሥምቻ። ተግባር የቡድን ውይይት የቡድን ውይይት ጥያቄዎች በአናንተ አካባቢ ከዚህ በታች ለተጠቀሱ ልዩ ትኩረት ለሚያስፈልጋቸው ከፍሎች የሚደረግላቸውን የድጋፍ ዓይነቶች በመዘርዘር ተወያዩ ለሕፃናት ለሴቶችዓበብ በ ለአረጋውያን ለአካል ጉዳተኞች ተግባር የቡድን ውይይት የቡድን ውይይት ጥያቄዎች በእናንተ አካባቢ ልዩ ድጋፍን የሚፈልጉ አካል ጉዳተኞች ከዚህ ከታች የተዘረዘሩት ምን ዓይነት ድጋፍ ይደረግላቸዋልበቤት ውስጥበበትቤትበሥራ ገበታ እና በሌሎች ማየት ለተሳናቸው ወጣቶች መሰማት ለተሳናቸው ወጣቶች አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ መራመድ ለተሳናቸው ወጣቶች መናገር ለተሳናቸው ወጣቶች ተግባር የቡድን ውይይት የቡድን ውይይት ጥያቄዎች በእናንተ አካባቢ ወጣት ሴቶችን ከማበረታት አንፃር የሚደረጉላቸውን የድጋፍ ዓይነቶች በመዘርዘር ተወያዩ በቤት ውስጥ በትምህርት ቤት በሥራ ገበታ ውድ ተሳታፊዎች በመቀጠል ወደ ግላዊ ልምምድ እንሸጋገራለን ግላዊ ልምምድ አሁን ደግሞ በአካባቢያችሁ የሚገኙ አካል ጉዳተኞችን ሕፃናትን ሴቶችንና አረጋውያንን ለዩ ዐእህት ወንድም አናት አባት ወይም ማንኛውም የአካባቢው ኅብረተሰብ መሆን ይችላል በመቀጠል እነዚህን ልዩ ትኩረትና ድጋፍ የሚሹ ግለሰቦች ለመርዳት ዕቅዱ አውጡ ከዚያ በኋላ በዕቅዱ መሰረት ዕርዳታን አድርጉ በመጨሻም ውጤቱን ሪፖርት አድርጉ በመቀጠል ወደ ግላዊ ግምገማ እንሸጋገራለን ግምገማ እስኪ ከዚህ ሥልጠና ምን ተማራቸሁ የዚህን ሥልጠና ጠንካራና ደካማ ጐኖችን ለዩ ከዚህ ሥልጠና ውስጥ መካተት የሚገባቸውን ነገር ግን ያልተካተቱ ነጥቦችን በመሰንዘር ተወያየ አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ የአካባቢ ጥቢቃ ከህሎት መግቢያ የሰው ልጅ በሕይወት አንዲኖር በቅድሚያ የሚኖርበትን አካባቢ በእንከብካቤ መያዝ ይኖርበታል የሰው ልጅ ህልውና ከአካባቢው ጋር ቀጥተኛ ቁርኝት ስላለው የአካባቢ መጎዳት ከማንኛውም የበለጠ የሰውን ልጅ ደህንነት አደጋ ላይ ይጥላል የደን መጨፍጨፍ የውሃ ብከለት ጐርፍ የአየር ንብረት ለውጥ የዓለም ሙቀት መጨመር የመሬት መሸራሸር የእንዱስትሪ ፍሳሾችንና ሌሎችንም ቆሻሾች በአግባቡ ማስወገድ አለመቻል እንዲሁም መሬትን ከመጠን በላይ መጠቀም የአካባቢ ጉዳትን ከሚያስከትሉ ሁኔታዎች መካከል የሚጠቀሱ ናቸው አካባቢን በመንከባከብ የሰውን ልጅ ሕይወት ምቹና የተደላደለ ለማድረግ የሚረዳ ዕውቀት ባሕርይና ከህሎት ማዳበር ያስፈልጋል ይህ የሥልጠና ከፍል በዚህ ዙሪያ ያጠነጥናል በመነሻነትም እስቲ ለእናንተ የአካባቢ ብከለት ምን ማለት ነው። አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ ከዚህ በመቀጠል ወደ ግላዊ ልምምድ እናመራለን ግላዊ የተግባር ልምምድ ውድ ተሳታፊዎቻችን ከዚህ በታች የቀረበውን ጥያቄ በጥሞና በማንበብ ወደ አካባቢያችሁ በመሄድ ከቤተሰብ ከጓደኛ እና ከመላው የአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር በመወያየት የውይይቱን ጭብጥ ሀሳብ በሚቀጥለው ከፍለ ጊዜ ለተቀሩት ተሳታፊዎች ሪፖርት አንድታደርጉ በትሕትና አንጠይቃለን ለዓለም ሙቀት መጨመር መንስኤዎቹ ምንድን ናቸው የዓለም ሙቀት መጨመር ምን ዓይነት ተጽዕኖ ያሳድራል የዓለም ሙቀትን ለመቀነስ ከማን ምን ይጠበቃል ውድ ተሳታፊዎቻችን ከዚህ በመቀጠል ወደ ግምገማ አንሸጋገራለን ግምገማ ከዚህ ሥልጠና ከፍል ተማራችሁ የዚህን ሥልጠና ጠንካራና ደካማጐኖቹን በመለየት ተወያዩ በዚህ ሥልጠና ውስጥ የሴሉና መጨመር ያለባቸውን ነጥቦች በመጥቀስ ተወያዩ እናመሰግናለን አዲስ ሶሊዩሽን ሰራተኞችን ማሰልጠኛ እና የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ገፅ።