Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

ስነ-ግጥም (1).pdf


  • word cloud

ስነ-ግጥም (1).pdf
  • Extraction Summary

እና ከጣፈንታ መዳፍ ሞልቶ ከሚፈሰው በሰው የሚደርሰው ለሰው የሚደርሰው በጊዜ ኬላ ላይ ተዛዝሎ ሲሰለፍ በጎ በጎው ይቆይ ክፉ ክፉ ይለፍ ከከር ፒበ በከር ህቢ ቢ ሬሳ ሰብሳቢ ጥንባንሳ አይደለችም ኢትዮጵያ ሀገሬ ህይወታቹ እንጂ እውቀታችሁ እንጂ የሚበጀው ላገር ሞትማ ያው ሞት ነው። እሷ ትዞራለች ፀሐይ ትሞቃለች እኛን በብርድ ላይ በጨለማ ጥላ ያለም መራራነት የሚያቆራምድ ነው የሚያኮራምት። ተወልዶ ሳይጨርስ እንዴት ያረጃል ሰው።

  • Cosine Similarity

ከከር ፒበ በከር ህቢ ቢ ሁሉም ለምን ያልፋል። ከከር ፒበ በከር ህቢ ቢ የባከነ ሌሊት። ያንን ግዙፍ ድንጋይ ከዔሊ ጫንቃ ላይ ላፍታ ቢነሳላት ከጥንቸሎች ፍጥነት ከከር ፒበ በከር ህቢ ቢ አስር እጅ የሚሻል በቂ ፍጥነት አላት። በስብከት በምልጃ በየዋህ ሰዎች ህልም ከከር ፒበ በከር ህቢ ቢ ያልጣዱት አይበስልም ያልዘሩት አይበቅልም። ነይና ላሳይሽ የአልኮል ባህር ላይ የመረብ አጣጣል መንግስት አልወርድ ያለው ውስኪ እያወረደ ሴት ከቦት ይጠጣል የቢራ ያጣ ሰው ስለውስኪ አጠጣጥ አቃቂር ያወጣል ጭፈራው ለጉድ ነው ከከር ፒበ በከር ህቢ ቢ ጨፋሪው ብዙ ነው አያስጥልም ጠጠር ዝቅ ቢሉ ጭን ነው ጎንበስ ቢሉ ጡት ቀና ሲሉ ከንፈር ነፃ ይታደላል አንድ የሰከረ ሰው እቺ ሀገር ወዴት ነው የምትሔደው ይላል። ከከር ፒበ በከር ህቢ ቢ እየሔዱ መምጣት በላይ በቀለ ወያ አንዴ ነው ይሉኛል በፍቅር መጎዳት አንዴ ነው ይሉኛል ባመኑት መከዳት እኔ ግን አላምንም። ይህው ነው ሌላ ምን ወግ አለው ሌላ ምን ከከር ፒበ በከር ህቢ ቢ ወግ አለው ። ከከር ፒበ በከር ህቢ ቢ ጎዳናው በረከት በላይነህ ን ጎዳናው ይገርማል ይገርማል መንገዱ እግረኛው ይገርማል ሸራ ጫማ ባሯነት በነጫጭ ካልሲ በሲኪኒ ሱሪ ከመምህሩ ጋራ አይስክሬም ሚልስ ያይስኩል ተማሪ ፀባይኛ ወጣት ጃንቦ ተከልሎ በምርቃና ሆኖ ሐሳብ የሚፈትል አንዲት ሙደኛ እናት በሙሜ ከልጆቼ አንሳለሁ የምትል ፒዛውን የሚገምጥ ጭማቂ የሚመጥ አራዳ አባወራ በሚስቱ ትከሻ በልጆቹ ምላስ ቅምጥ የሚጣራ አንድ ፍሬ ሴቶች በተገዛ ቅንድብ በተገዛ ጸጉር በተገዛ ጥፍር በውሰት ወዘና የተብለጨለጩ ማኪያቶውን ከበው ለውስኪ ሚንጫጩ ጅናም ጅንሳም ወንዶች በሴቶች ጫጫታ ከከር ፒበ በከር ህቢ ቢ የሚቁለጨለጩ ይገርማል ጎዳናው ይገርማል መንገዱ ድንቡሽቡሽ ሕፃናት በቶም ኤንድ ጄሪ ሱስ ቀልባቸው የከሳ በአይፎኑ አጮልቆ ያንጀሊናን ከንፈር የሚስም ጎረምሳ ቀውጢ ዳያስፖራ የሎቲው የቁምጣው የቲሸርቱ ጥለት የተንዘረፈፈው አማርኛን ሲሸሽ ለከጪቧ ሠዐ የጠለፈው ነቄ ብላቴና ከዮፍታዬ ቀዬ ካዉስ ዓለማየሁ ከመዝገቡ መንደር የአዲስ አወ ጥሪ በቁምጣ ያበረረው ከቅኔ ተጣልቶ ከግዕዝ ተኳርፎ ሎተሪ ሚያዞረው ጸዴ ብላቴና ከባላገር ዘመን ከጨለማ ዘመን ወደ ብርሃን ጥግ ተሸጋገርኩ ብሎ በሸንኮራ ምርኩዝ ከተማ ሚያካልል መቋሚያውን ፌ ቲቭ ከከር ፒበ በከር ህቢ ቢ ጥሎ ነፍሱ እየሰለለች በከተሜነት ወግ ባሯዳነት ልምሻ ሲያዘግም የሚውል ሊስትሮውን ጭኖ በታቦት ትከሻ ፎቆቹ በመስታወት ቁመት በቆርቆሮ ገጾች ባዉሙኒየም ጥራዝ የተብረቀረቁ የጌቶቻቸውን ዕድሜ ሚያሳብቁ ሁሉም ሁሉም ሁሉም ጥግ ናቸው ለወደቀ ወገን ይራራል ልባቸው ሁሉም ሁሉም ከዘለለት ጥድፊያ ከሰርክ ውጣ ውረድ በተረፈች አንጀት ለወደቀ ወገን ምርኩዝ ማበጃጀት ሁሉም ሁሉም ይችላሉ ስለመዚአር ላለ ይመፀውታሉ እኔ ግን እኔ ግን ቆጥራለሁ የድሜ ክቡር ጀንበር በጎዳና ፅልመት ሲዋጥ አስተውላለሁ ጡረታ መንገድ ዳር ሲከፈል ዐያለሁ ከከር ፒበ በከር ህቢ ቢ ሩቆጥራለሁ ቆጥራለሁ ሩቆቆጥራለሁ አዛውንት በየአቀበቱ በየቁልቁለቱ ማረፊያ ፍለጋ የሚንከራተቱ ሩቆጥራለሁ አዛውንት ከልጆቻቸው ፊት የልመና መዝገብ የገለጡ አሮጊት ሩቆጥራለሁ በየመንገዱ ዳር እርጅና ሙሽራው ለምፅዋት ሲዳር ቆጥራለሁ በየሸንተረሩ በየተፋሰሱ አቀርቅሮ ሲያዘግም እርጅና ሞገሱ ቆጥራለሁ በሆደባባዩ የሽማግሌ ዐይኖች የልጅ ፊት እያዩ ቆጥራለሁ በየሰርጣሰርጡ በልመና ጉልበት ከሞት ሲፋጠጡ የፎጅና መዳፎች እሾህ ሲጨብጡ ቆጥሬ ቆጥሬ ቆጥሬ በለማኝ አዛውንት ብዛት ተሳክሬ የማሰንበቻ ሥንቅ ከኪሴ ቆንጥሬ ያጽድቆቴን ዋጋ በሳንቲም መንዝሬ ባማቋውንት ምርቃት ከሀገር ከቀዬው ትርፌን ሳመሳስል በጎዳናው ቀለም ጻድቅ መልኬን ስሥል ጎልቶ ሚታየኝ ግን የሚያሳፍር ምስል በቀላል ጥያቄ የነተበ ምስል ከከር ፒበ በከር ህቢ ቢ ጥያቄ የዲጄ ኳኳታ የደናሽ ጋጋታ የድራፍት እርካታ ያፎቄ ድንፋታ ባጣበበው መንገድ እንደምን ይቻካል ላሆት ሳንቲም ሰጥቶ በጀካታ መራመድ። ከከር ፒበ በከር ህቢ ቢ ለምን ውሃ የለም። ስላቸው ከከር ፒበ በከር ህቢ ቢ ውበትሽን ይሉኛል ሽንጥሽን ዳሌሽን ደረትና ጡትሽ ይምጣብን ይሉኛል። እኔን ነውን ብላቸው ከከር ፒበ በከር ህቢ ቢ እሙዬ ሙች። ከከር ፒበ በከር ህቢ ቢ ሰው ሲሸነፍ ገብረክርስቶስቫደስታ ማሸነፍ ምንድን ነው። በላይ በቀለ ወያ አልጋ ባልጋ ሆኖ የጥንቸሎች ፍጥነት ፍጥነት ከተባለ በኤሊዎች ጫንቃ እራሱን ያልቻለ ግዙፍ ድንጋይ አለ ከከር ፒበ በከር ህቢ ቢ ያንን ግዙፍ ድንጋይ ከኤሊ ጫንቃ ላይ ላፍታ ቢነሳላት ከጥንቸሎች ፍጥነት አስር እጅ የሚሻል በቂ ፍጥነት አላት። ከከር ፒበ በከር ህቢ ቢ አገሬ ቆላ ነው ደጋ ወይና ደጋ እዚያ ብርሃን አለ ሌሊቱ እስኪነጋ። እዚያ ዘመድ አለ ከከር ፒበ በከር ህቢ ቢ ሁሉም የናት ልጅ ነው ሁሉም ያባት ልጅ ነው ጠላትም አንዳንዴ ይመጣል መቃብር ባለጋራም ቸር ነው ሣገር ልጅ ሲቸገር ገነት ነው አገሬ። ከከር ፒበ በከር ህቢ ቢ ለምለም ነው አገሬ ውበት ነው አገሬ ብሞት እሄዳለሁ ከመሬት ብገባ እዚያ ነው አፈሩ የማማ ያባባ። በመጣው ሲደሰት በሄደው ሲከፋውለታ ሲደምር ቅያሜ ሲያጠፋ ከሚስጥር ሆድ ዕቃው ነገር ሲያመሰኳ ቀለም አልባ ሆነይቅርታችን መልኳ ከከር ፒበ በከር ህቢ ቢ ሀገር ማለት የኔ ልጅ ፍር በድሉ ዋቅጅራን ሀገር ማለት ልጄ ሀገር ማለት እንዳይመስልሽ የተወለድሽበት ቦታ የተወለድሽበት አፈር እትብትሽ የተቀበረበት ቀድመሽ የተነፈሽው አየር ብቻ እንዳይመስልሽ። ከከር ፒበ በከር ህቢ ቢ ሀገርህ ናት በቃ ሰብይ መኮንን ስውር ስፌትን ይቺው ናት ኢትዮጵያ ሀገርህ ናት በቃ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact