Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

ቅዳሴ ማርያም ጉባኤ ዐሥራ አንድ.pdf


  • word cloud

ቅዳሴ ማርያም ጉባኤ ዐሥራ አንድ.pdf
  • Extraction Summary

ወደ ሰማይ አባቱ አመለከተ ይህን ኅብስት የማበረክትበት ሥልጣን ካንተ ጋራ አንድ ነው ሲል አንድም ለአብነት ተአምራት ይደረግልን ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ መል ፅኦ ሲል ያነሣዋል መልሶ ያና መየ ሲል ረዋል። አንትሙ ዮሴፍ ወኒፃዲሞስ አለ ገነዝክምዎ ለሥጋየ ገሙ ዲበ መንበረ ሶፎር ሰማያዊ ብሏቸዋል ይሕ አሜን አውነት ነው ይገባል ይበሉ አምስት ጊዜ አሜን አለ የአምስቱ አዕማ ምሥጢር አንድም የአምስቱ ቅንዋት ምሳሌ ነው ይካ ደሚረከ ሀቦመ ለኩሎመ ለእለ ይነሥኩ እምኔሁ በመንፈስ ቅዱስ አንድ እንሆ ተ በንድ አን ስጠን ድ የክ ወፈውሰነ በዝንቱ ጵርስፎራ ነ ጢ በዚህ በቅዱስ ሥጋው ከደዌ ነፍስ ከደዌ ሪተርን ፈውስ ሥጋ ፈውሰ ነባጻስን ስጠን ከመ ብከ ንሕየው የ ነ ዮክ ባንተ ሕያውነት ሕያዋን ሆነን እንኖር ዘንድ ነው ይበል ቡሩክ አለ ብሩክ ይመጽእ በስመ አግዚአብሔ እግዚአብ ኬር ስም የሚመጣ ቡሩክ ምስጉን ነው። ሕዝቡም እንደ ቄሱ ይበሉ ይዛ ፈኑ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ ለዘለዓለም አድሮብን ይኑትር ይዳ ተንሥኡ ለጸሎት ዲያቆኑ ለጸሎት ተነሥ ይበል ይሕ እግዚኦ ተሣፃለነ ሕዝቡም አቤቱ በነፍስ በሥጋ ይቅር በለን ይበሉ።

  • Cosine Similarity

ግልጥልጥ ቢያደርግባቸው መለኮቱን ለማስረዳት እንደሆነ አውቀዋልና የዚያ ምሳሌ ነው ይሕ ነአምን ከመ ዝንቱ ውአቱ በአማን ነአምን በአውነት ሞትን ድል አድርጎ የተነሣው ይህ አንደሆነ ሕዝቡም ኅብስቱን ማንሣቱ የትንሣኤ በአውነት አናምናለን አንድም ካህት ምሳሌ መሆኑን እናምናለን ይበሉ ይጓ ይበል ካህን አሜሃ ኢየሱስ ክርስቶስ ነሥአ በአደዊሁ ቅዱሳት ወብፁዓት ወንጹሓት እለ እንበለ ርስሐት ወነውር አሜሃ በዕለተ ጎሙስ ነው አደፍ ጉድፍ የሌለባቸው ንጹሓት ክቡራት በሚሆኑ እጆቹ ኅብስቱን አንሥቶ አነቃዕደወ ሰማየ ኀበ አቡሁ። ወደ ሰማይ አባቱ አመለከተ ይህን ኅብስት የማበረክትበት ሥልጣን ካንተ ጋራ አንድ ነው ሲል አንድም ለአብነት ተአምራት ይደረግልን ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ መል ፅኦ ሲል ያነሣዋል መልሶ ያና መየ ሲል ረዋል። አርባ ቀን ት መልሶ ማናሩ የ ርቱን ሰማይ ሩቅ አደራ ጥብቅ ብሎ አስጠበቀ ከመ ይዕቀቦመ አምኩሉ እኩይ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ይጠብቃቸው ከክንድ ባረከ እንዘ ቡሩክ ውእቴ የባሕርይ አምላክ አንደመሆነ አከበረ ለወጠ ፈተተ እንክ ቅዱስ ጠእቱ ክቡር ልዩ አንደ መሆነ ገመስ ቀረሰ አንድም ዐሥራ ሦስት አይይ በጌዴዎን ልማድ ዐሥራ ሦስት ሁና ሠውተቱገነበርና አንድ አንዱን እሱ የሚቀበለው ነውና ክንድም ዝ ውእቱ ውእቱ ደምየ ባላቸጡ ጊዜ ትኩስ ሥጋ አንዳይገረሙ ቀምሶ ለማቅመስ ባለመድኃኒት ያ ቀምሶ እንዲያቀምስ ጌታም ተቀብሎ አቀብሏቸዋል አከቀብሎ ባይቀበል ኖሮ ዛሬ ሠራዒው ቄስ ሳልቀበል አቀብዬ ባሰ ነበርና ለአብነት አንድም ነገ ዐሥራ ሦስቱን ሕማማተ መስቀል አቀበላለሁ ሲል እነዚህም አክለለ ሦክ ተኮርዖተ ርእስ ተጸ ምልክት ን መሪት መረሕ ሰትክ አ ለ ድኅሪት ተቀሥፎ ዘባን ርግዘተ ገቦ ርግክተ ገጎቦስ ከሞተ በጎኋላ ነወ አይሰማውም ብሎ ጸዊረ መስቀል አምስቱ ቅንዋት ናቸው አምስ ቅንዋት የሚባሉት ሁለቱ ቅንዋት ተኝ አጁና ግራ እጁ ላይ ሁለ አግሩን ደርበው በአንድ ቀናት ችንክረውታል አንዱ ከደረቱ ላይ አረከስብፍ ክል ለበግል ደለው ይፈርሳል ብሎ እግሩን እየሪ ም ለአብነት ሥጋየ ወዝ ትኩስ ው ሁፍልና ጥዓዒሞ አጥዐሞጨ እንዲ ቢሉ ስቁረቱን ያያል ኑ ላይ ኢየሱስ ናዝራዊ ንገሠ አይሁድ ብለው ኃህስ ምን አነ ቢሉ መዘባበት መከራ የሚቀጥሩም ስሉሱ ሮዳስ ይባላሉ ወይቤሎሙ ንሥኡ ብልሁ ሥጋየ ውእቱ ለዘበአንቲአክሙ ይትወሀብ ለቤዛ ኩሉ ዓለም። ስለ ሁሉ ቤዛና ስለእናንተ ነገ በመልፅልተ መስቀል የሚፈተት ሥጋየ ይህ ነውና አንኩ ብሉ አላቸው አእማሬ ያለበት ነው ሕንክሙ ይሳል አክብር አንደ ሰጣቸው አክብረው አንደተቀበሱ ለማጠየቅ ኅብስቱን ዘባናኑን ሳይለይ ቀስ ቀስ ብሉ ከአምስት ላይ ወጋ ወጋ ያደርገዋል ያነቃዋል ከሳይ ከታች ከቀኝ ከግራ ከጎኑ አምስት ይሆናል አምስቱ የአምስቱ ቅንዋት ምሳሴ አንድም የአምስቱ አዕማደ ምስጢር ምሳሌ ነው አንድም ዐራቱ የአራቱ ቅንዋት አንዱ የኩናተ ሐራዊ ምሳሌ ይሕ አሜን ስሜን ለፍነ ሕዝቡም አውነት ነው ይገባል ይበሉ ነስምን ወንትአመን በነፍስ በሥጋ ሰጊዜውም ለዘለዓለሙም ፈጽመን አናምናለን ንሴብሐከ ኦ አግዚእነ ወአምሳክነ አቤቱ ፈጣሪያችን ጌታችን አምላካችን ሆይ አናመሰግንሃዛለን ከመ ዝንቱ ውአቱ በአማን ነአምን ይህ ሥጋህ እንደሆነ በአውነት እናምናለን አንድም ይህ ሥጋህ እንደሆነ አምነን እናመሰግንሃለን ሦስት ጊዜ አሜን አሜን አሜን አለ የሦስትነት ቃሉ ያለመለወጡ የአንድነት ምሳሌ አንድም በደማዊት ነፍስ በነባቢት ነፍስ በሥጋ እንቀበላለንና በዚህ አንደካሠልን ሰማጠየቅ ነነዬ ቀ ዳሰ ሣ ባዔ ሥ ሆሮ ህ አለ ን ድ ን ኣብ ይበል ካህን ወጦክማሁ ጽዋዐነ እምድኅረ ተደሩ አንጻረ በግዐ ፍሥሑን ከተመገቡ በኋላ በእናንተ ምክንሕ ድኅነት ሆኖ የሚሰጥ አንድም እናንተን አብነት ሁሉ ድኅነት ሆኖ የሚሰጥ ነገ በመልዕልዛ መስተል የጣ መጅ ን ስጋህ ሰ በ ሰና መብልዕ ዘአሠርቱ ምእት ዓመት ይለዋል ብሉ በኋላ ደሙን ስጣቸጠ ቸወ ሥጋውን ከ ወይቤ ንሥኡ ስትዩ ዝ ጽዋዕ ደምየ ውእቴ ለበእንቲአክህ ስለናንተ ነገ በመልዕልተ መስቀል ኩናተ ሐራ ሃፃውና አንኩ ጠጡ አላቸው ድማሬ ያለበት ይላል የአይሁድ ማከ መ ሲነቅለው የጌታ ሰጡነቴ ያነቅዖ ኩናት ቷ ባክ ያፈሰጠ ያነቅዖ ባለጡ ሀ ወይስ አለን ብሎ ጎነ ን ን በያ ተነዋጡጣል ዛሬም ቂሱ በቀኝ የጽዋውን ከንፈር ይክ ይዐክዘውዘዋል ጌታዬ እንዲህ ተነቀህ ለማለት ነው በቀኝ እጁእንጂ በጎራ እጁ ምን። መሥዋዕቱ እ ንድ ሕማሙ ሞቱ የጎድ ይታሰባልና ትገብሩ ማለቱ እስከ ዕለተ ን ት ሲደረግ ይኖራልና አንድም ግበሩ ይላል መታስቢያዬን በስንዴ ዐይን አድርት በተዝካሪ ትንሣኤየ ትኬንዉ ር ሲል ነው ንዜኑ ሞተከ ወትንሣኤከ ቅድስተ እያላችሁ አስተምሩ ይኦ ንዜኑ ሞተከ እግዚኦ ወትንሣኤከ ቅድስተ ሕዝቡም አቤቱ ሞትህን ልዩ የሚሆን ትንሣኤህን ሞተ ተነሣ ብለን እንናገራለን ልዩ አለው ትንሣኤውን ከነአልዓዛር ትንሣኤ ሲለይ ነው ነነአልዓዛር ትንሣኤ አስነሽ ይሻል እሱ ግን በገዛ ሥልጣኑ ነውና ወተንሣእኩ አነ በሥልጣነ ባሕቲትየ እንዲል ምነው አብ አንሥኦ መንፈስ ቅዱስ አንሥኦ ይላልሳ ቢሉ አንድ ነው ዕሪናቸውን ለመናገር ነው አንድም የነአልአዛር ትንሣኤ ትንሣኤ ዘጉባዔን ይጠብቃል እሱ ግን ፈጥኖ ተነሥቷልና ወአኅጸረ ዕድሜ ለርአሱ እንዲል አንድም የነክልዓዛር ትንሣኤ ዳግም ሞትን ያስከትላል እሱ ግን ዳግም ሞት የለበትም ወኢይረክቦ እምዝ ዳግም ሞት እንዲል አንድም የነአልአዛር ትንሣኤ ሞት በሚስማማው በብሉይ ሥጋ ነው የእሱ ግን ሞት በማይስማማው በሐዲስ ሥጋ ነውና ነስምን ዕርገተከ ወዳግመ ምጽአተከ ፅርገትህን ዳግመኛም ዓለምን ለማሳለፍ መምጣትህን እናምናለን ንሴብሐከ ወንትአመነከ ሞትህን ትንሣኤህን ዕርገትህን ዳግም ምጽአትህን አምነን አናመሰግንሃለን ጎስእለከ ወናስተበቀዐከ ኦ እግዚእነ ወአምላክነ አነ ሂሲ ግ ንኬ ኔታችን አምላካችን ሆይ አምነን አያመስሰገንህ አንለምንፃለን እንማልድፃለን ነን ብከ ት ሴካ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ይበል ካህን እ እግዚኦ በከመ አሜፃ ዘንተ ኅብስተ ባርክ ወፈትት ጠሀብ ነኒ አሜፃዛ በፅሰተ ኀሙስ ሃው በኅብስቱ ላይ ወደ ኀብስት በዕለተ ኀሙስ ለሐዋርያት አክብረህ ለውጠህ አንደ ሰጠነ ይህን ኅብስት አክብረህ ለውጠህ ስጣቸው አንድም ሪኮ አክብረህ ለውጠህ የእኔን አጅ አጅ አድርገህ ስጣቸው ቃ ያሪ ሰጠ ቸ ይሕ አሜን ሕዝቡም እውነት ነው ይገባል ይበሉ ይካ ይበል ካህን ኦ እግዚኦ በከመ አሜፃ ዘንተ ዋዐ ዕተብ ወቀድስ ወመቢ አሜሃ በዕለተ ኀሙስ ነው በጽዋው ላይ ዉጠደ ጽዋው በዕለተ ኀሙስ ለሐዋርያት አክብረህ ለውጠህ እ ይህን ጽዋ ው ለወ ህክ ስጣቸው አንድም ከክብረህ ለውጠህ የእኔን አጅ እጅ አድርገህ ስጣቸው ነብስኑ ይሕ አሜን ሕዝቡም እውነት ነው ይገባል ይበሉ ይካ ወዘንተ ዘዚአየ ተክህኖ ኀበ ርክሱ ይላል ወደራሱ ያመለክታል ይህን የእኔን ሥልጣን አንጽሕ አንትሙ ንጹሓን እንዳልካቸው እንደ ጠዋርያት አድርግልኝ ወኅረይ አኮ አንትሙ ኀረይክሙኒ አላ አነ ኀረይይኩክመ እንዳልካቸው እዝዢ ሐዋርያት አድርግልኝ ወሥመር ው ሠመርኩ ብክሙ እንዳልካቸው እንደ ሐዋርያት አድርግልኝ። አንትሙ ዮሴፍ ወኒፃዲሞስ አለ ገነዝክምዎ ለሥጋየ ገሙ ዲበ መንበረ ሶፎር እንዳልኻቸው እንደ ዮሴፍ አድርገን አይሁድ ጌታን ሰቅለው ከገደሉት በኋላ ስ የሚባሉ ደጋግ ሰዎች ልቡ ለጻድቅ ውኩል ከመ አሱን ያገኘ መከራ ያገኘናል ሳይሉ ሳይፈሩ ሳይጠራጠሩ በአምነት ከጴላጦስ ተካሠው ከመስቀል ልጥስ እንዳይልባቸው በድርብ በአዲስ በፍታ ሲገንዙት ወስንበሰብሰ አዕይንቲሁ እግዚእ ኢየሱስ እንዲል ዐይኖቹን ግልጥልጥ አድርጎ ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ከኢይመውት አያላችሁ ገንዙኝ እንጂ እንደ ዕሩቅ ብእሲ ለምን ዝም ብላችሁ ትገንዙኛላቸሁ ብሏቸው ቅዱስ አግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው የማትሞት የማትለወጥ አያሉ ገንዘውታል ወዲያው ኦ ዮሴፍ ወኒቀዲሞስ በከመ አክበርክሙኒ ወሰዐምክሙኒ ወገነዝክሙ ሥጋየ በሰንዱናት ከማሁ አነኒ አከብረክመ ወእስዕመክሙ ወአነብረክመ ዲበ መንበረ ሶፎር ሰማያዊ ብሏቸዋል ይሕ አሜን ሕዝቡም እውነት ነው ይገባል ይበሉ ይካ ይበል ካህን ጻደቅ እንደ አንበሳ ያለፍርሃት ይኖራል ምሳሌ ፓ ፅ ቅዳሴ ማርያም ትባዔ ዐሥራ አንድ ሕገ ላእክ አብጽኮ ካዕበ ነበ ከየበ መበር ርን ን ተ ዲያቶነ ተኮልእከ በከመ ክህነት እዥቲርአነ ቦላል ጦደ ዲያቀኑ ያመለክታል እን ኀበ ዲያቐን ሺ ስ ይህን ዲያቐን ከማዕርገ ዲቁና ጠደ ማዕር የሚያገለግል ኑ አብቃው ሺ ሦሎሉአ ጸጋ ወጽድቅ ወባገስ ከመ እስጢፋኖስ ዘርእየ ጎዓሌር ወረስዮ ምለ ካ ንፈስ ቅዱስ ን ላሲ በ አንከረ ወተፋጸየ በርኤተ ኛ ላዕሉ መንፈስ ቅዱስ አድሮበት የሥላሴን አኗኗር አይቶ እንጌዩ አ እስጢፋኖስ ይህን ዲያቆን ጸጋን እውነትን ክብርን የተመላ እሺ እስጢፋኖስ ሀገረ ሙላዱ ኢየሩሳሌም ነውጡ አባቴ ስምዖን ጊ ርገቤ ይባላሉ ቤተሰቦቹ ቅዱሳንን ለማገልገል ራሳችውን የሳቡ ቱ ሐና ነበሩ እስጢፋኖስ ናኡም እምነት መንፈሳዌ ቅናት ደጋጎኑ መንፈስ ቅዱስ ያደረበት ጥበብና ማስተዋል የተሞላ አስበ ሐዋርያት የትምህርተ ወንጌል የጸሉትንና ከ ነው በየመልኩ ሥርዓት ባስያኩዙ ጊዜ በመልካም ሥራ ከል ሥራ መንፈስ ቅዱስ ከሞላባቸው ሰባት ዲያቆናት አንዱ ር ከረሳፐቡና ለአገልግሎት ተመርጦ በሐዋርያት አንብሮተ ለ ነ ከሲ እስጢፋኖስ ስለኢየሱስ ክርስቶስ በብሉይ ኪዳንና በነቢያት የሐዜ እየጠቀሰ ሲያስረዳቸውና ምላሽ ሲያሳጣቸው አይሁድ በቅንእት ሠጭ ተነሣስተው በድንጋይ በጠገሩት ጊዜ እነሆ ስጣይ ሐ የእግዚአብሔር ክብር ተገልጦለት ኢየሱስ ክርስቶስ በባሕርይ ነ በአብ ቀኝ ተቀምጦ አይቷል ወርኢኩ ርኅወ ሰማየ ወኢየሱስ ብ በየማኑ እንዲል ክንድም ይትፋጸይ ይላል ያድንቅ ሲል ነው ይሕ አሜን አውነት ነው ይገባል ይበሉ አምስት ጊዜ አሜን አለ የአምስቱ አዕማ ምሥጢር አንድም የአምስቱ ቅንዋት ምሳሌ ነው ይካ ይበል ካህን የሐዋርያት ሥራ ኑ ቋኗ ርበበፎዐ ከሃ ር በባ ርቋበበፎ የተሰበሰቡ እለ ርበበፎዐ ከሃ ር በባ ርቋበበፎ ቅዳሴ ማርያም ጉባዔ ፀሥራ ከንድ መመመርጢዚርን እንለምነው አንደነታችን ከእርሱ ጋራ በርሳችን ነው በከመ ሀሎ ህልዐ ፀቦይሄሉ ለትውልደ ገጡልድ በቅድምና የነበረ ዛሬም ያለ ወዶ ፊትም» ዓለምን የሚሜኖር አሱ ነው ይካ ደሚረከ ሀቦመ ለኩሎመ ለእለ ይነሥኩ እምኔሁ በመንፈስ ቅዱስ አንድ ከድርገህ ትስጣቸው ክንድ ከድሉ ላለኤ ይኩኖሙ ለሕይወት ዘለዓለም ያው ለዘለዓለም መድኃኒት ሊሆናቸው አንድም በከ ለዘለዓለሙ ሕይወት መድኃኒት ይሆናቸው ክንድ የ ማ ስጣቸው አንድም ሥጋውን ደሙን ስጣቸው ያጤ ማፅቺ ሕይወት መድኃኒት ይሁናቸው ሰከለዓለጩ ይበል ካህን ሀበነ ንኅበር በክቪዚአከ መንፈስ ቅዱስ ባንተ ህልውና ባለ መንፈስ ቅዱስ አንድ እንሆ ተ በንድ አን ስጠን ድ የክ ወፈውሰነ በዝንቱ ጵርስፎራ ነ ጢ በዚህ በቅዱስ ሥጋው ከደዌ ነፍስ ከደዌ ሪተርን ፈውስ ሥጋ ፈውሰ ነባጻስን ስጠን ከመ ብከ ንሕየው የ ነ ዮክ ባንተ ሕያውነት ሕያዋን ሆነን እንኖር ክንድ አንድም ቦቱ ይል በዚህ በሥጋው እንከብር ክንድ መክበሩን ስጠን ዘለኩሉ ዓለም ወለዓለመ ዓለም ለክለዓለመ ሕያዋን ሆነን እንኖር ዘንድ ነው ይበል ቡሩክ አለ ብሩክ ይመጽእ በስመ አግዚአብሔ እግዚአብ ኬር ስም የሚመጣ ቡሩክ ምስጉን ነው አንድም አቡየ ን ስን ስ ብ ብሉ የሚመጣ ምስጉን ነውፎ አንድም እግዚአብሔር ነኝ ብሉ የሚመጣ ምስጉን ነው አንድም እግዚአብሔር ዘንቱ ወጥ ወልድየ ብሎ መስክሮለት የሚመጣ አግዚአብሔር ወልድ ክቡ ምስጉን ነው። አንድም በሥጋው በደመ ምክንያት መንፈስ ቅዱስ ለዘለዓለም አድሮብን ይኑትር ይዳ ተንሥኡ ለጸሎት ዲያቆኑ ለጸሎት ተነሥ ይበል ይሕ እግዚኦ ተሣፃለነ ሕዝቡም አቤቱ በነፍስ በሥጋ ይቅር በለን ይበሉ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact