Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

ቀላሉን ነገር አታካብድ.pdf


  • word cloud

ቀላሉን ነገር አታካብድ.pdf
  • Extraction Summary

ብለህ ጠይቅ በየቀነ ለብቻዬ አንድ ጨዋታ እጫወታለሁ ጨዋታውጡ ጌዜን መጠቅለል ይባላል ሀሣቡ የመጣልኝ ብዙ ጊዜዬን ያጠፋሁት ከማዳመጥ ይልቅ ለማውራት ተራዬን እየጠበቅኩ ነው። ይህንን ምተነው ሊሆን ይችላል ቸት ሰዎች ብቻ ናት ው ተገንዝበነውም ይሁን ሳንገነዘብ ከሰዎች የሆነ ነገር እየነገረህ ነው። በህይወት ወውስጥ ስታልዛ ምን እየተካሄደ እንደሆነ የሜነግርህና ጨሎ እንዳለብህ የሚጠቱም ስርአት አለ ይህ ስርአት የተዋቀረው በስሜቶችሀ ነው።ና በህይወታችን የምንሰማቸው ድራማዎች ውስጥ የምንሳተፈው ፈትደን እንደሆነ በተላሉ ይረሳናል የተወረጦረልህን ኳስ ሁሉ መቅለብ ግዴታህ አንዳልሆነ ማስታጠስ በህይወትህ ያለውን ጫና ለመቀነስ ውጠፓታማ ዘዴ ነው። ከስራ ባልደረቦቻችን ከልጆቻችን ከጎረቤቶቻችን ከዓደኛቻችን እንዲሁም ከማናውቃቸው ሰዎች። መልሱን ማንም አያውቀውም የምናቀው ነገር ቢኖር ሁሉም ነገር ማብቂያ አንዳለው ነው። እስኪዚች ቐጽበት በዚህ አረፍተ ነገሮች እያሰብክ ስለነበር እየተነፈስክ መሆኑን ረስተህ ሃበር ከሬ ዚህ አና እስካላጠረህ ድረስ ስለ አተነፋፈስህ አታስብም ይ ነው። ንዴት ደስታ ማጣት ጭንቀት ደግሞ እያንዳንዱ ስሜት ከፊቱ የሆነ ሀሳብ ስላለው ነው። ደስታ የማጣት ስሜት የሚመጣው ስለህይወት ያለህን ሀሳቦች ተከትሎ ነው።

  • Cosine Similarity

የሚለውን ሀሣብ እርሣው ሀሣባችን ቅብብሎሽ እንዳለው መረዳት ርህራሄን አሣድገው ስንሞትም ቢሆን ማድረግ ያለብን የሚለው ዝርዝር ባዶ አይሆንም የሰዎችን ንግግር አታቋርጥ የጀመሩትን አረፍተ ነገር አትጨርስ ለማንም ሰው ሣትናገር መልካም ነገር አድርግ ሌሎች ክብሩን እንዲወስዱ ተውላቸው በአሁኑ ቅዕበት ላይ መኖርን ተለማመድ ካንተ ውጭ ሁሉም ሰው አብርሆት ላይ እንደደረሰ ቁጠር ብዙ ጊዜ ሌሎች ትክክል እንዲሆኑ ፍቀድላቸው የበለጠ ታጋሽ ሁን ትእግስት መለማመጃ ገዜ ይኑርህ ለመታረቅ የመጀመሪያ ሁን ራስህን ይኹ ነገር ከአንድ አመት በኋላ ትርጉም ይኖረዋል። ብለህ ጠይቅ ህይወት ፍትሀዊ እንዳልሆነች ተቀበል መሰላቸትን ለራስህ ፍቀድ ጫናን የመቋቋም አቅምን ቀንስ በሣምንት አንዴ ከልብ የሆነ ደብዳቤ ባና ን ቀብርህ ላይ አስበው ራስህ ይወት አጣዳቃ ነገር አይደለም በል ለራስህ ከሕ የአእምሮህን ሸክላ ምጣድ ተጠቀም የምታመሰግነውን ሰው አስብ በየእለቱ አንድ የማታውቃቸው ሰዎች ሲ በየቀኑ ለጥሞና የሚሆን ጊዜ መድብ በሕይወትህ ውስጥ ያሉትን ሰዎች እንደ አንድ አመት ህፃን ወይም እንደ መቶ አመት አረጋዊ ተመልከታቸው መጀመሪያ ሌሎችን ለመረዳት ሞክር የተሻለ አድማጭ ሁን ጦርነቶችህን በብልሀት ምረጥ ስሜትህን ተገንዘብ አሉታዊ የሆኑት እንዳይቆጣጠሩህ ንቃባቸው ህይወት ፈተና ነው ነቀፋና አድናቆት ሁለቱም አንድ ናቸው ያለምክንያት በጎ ነገር ማድረግ ተለማመድ ከድርጊቱ አሻግረህ ተመልከት የዋህነትን ተመልከት ትክክል ከመሆን ደግ መሆንን ምረጥ ዛሬ ለሶስት ሰዎች እንደምትወዳቸው ንገራቸው እጋ ፅ ትሁትነትን ተለማመድ የቤት ውስጥ ስራ ተረኛ ማን አንደሆነ ከተጠራጠርክ ራስህ ስራው መጠጋገንን ስስወግድ በየተኑ ስለምትወደው ሰው የማሰቢያ ጊዜ መድብ የማህበረሰብ አጥፒ ሁን የተለያዩ እውነታዎችን ተገንዝብ ሰዎችን የምትረዳበት የራስህ መንገድ ይኑርህ በቀን ቢንያስ ለአንድ ሰው የምታደንቅለትን ወይም የምትወድለትን ነገር ንገረው ውስንነትህን ከተቀበልክ ሁሌም አይለዩህም እያንዳንዱ ነገር ላይ የፈጣሪ አሻራ እንዳለበት አስታውስ የመተቸት ስሜትህን ተቋቁመው አምስት ግትር የሆንክባቸውን አቋሞችን ዓፋቸው ከዛ ለማለዘብ ሞክር ለጫወታ ያክል የተሰነዘረብህን ትችት ተቀበል ትችቱ ሲያልፍ ትመለከተዋለህ በሌሎች አስተያየት ውስጥ እውነትን ፈልግ መስታወቱ እንደተሰበረ ቁጠረው ሁሉንም ነገር ጭፍ የትም ቦታ ብትሄድ እዛም ያለኸው አንተ ነህ ከመናገርህ በፊት ተንፍስ ጥሩ ስሜት ላይ ስትሆን አመስጋኝ መጥፎ ስሜት ላይ ስትሆን ታጋሽ ሁን ያ ስታሽከረክር ሀይለኝነትህን ተንስ ዘና በል የፃርጎ ልጅ አሣድግ ህይወትህን ከተከታታይ ድራማ ሀዐደዴ ተላል ጭዥጥውውተ ለውጠው ካንተ ሀሳብ ጋር የሚታረት ዕሁፎችና መዕሀፍጥተን አንብብና የሀሆነ ነገር ለመማር ሞነር በአንድ ጊዜ አንድ ነገር ብቻ አድርሣ እስከ አስር ቁጠር የማዕበሉ እንብርት መሆንን ተለማመድ እቅድህ ቢለወጥም ተቀበለው ስለምትፈልገው ነገር ሳይሆን ስላለህ ነገር አስብ አሉታዊ ሀሳቦችን ችላ ማለት ተለማመድ ከቤተሰቦችሀና ከጓደኞችህ ለመማር ፈቃደኛ ሁን ባለህበት ደስተኛ ሁን ደጋግመህ የምትለማመደውን ነገር እየሆንክ እንምትመጣ አትዘንጋ አእምሮህን ፀጥ አስብለው ዮጋ መስራት ጀምር ሌሎችን ማገልገል የህይወትህ አካል ይሁን ውለታ ሳትጠይቅ ውለታ ሳትጠብቅ ውለታ ዋል ችግሮችን እንደአስተማሪ እያቸው ፀፅ ፀፀ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል ሙሉውን ማንነትህን ተተበል ለራስህ ትንሽ እድል ስጥ በሰሥች ማሳበብ ተው ቀደም ብለህ ከእንቅልፍህ ተነስ ሌሎችን ለመርዳት ስታስብ ትንንሽ ነገሮች ላይ አተኩር የዛሬ መቶ አመት የሚኖሩት ሰዎች ሁሉም አዳዲሶች ናቸው ፈታ በል ተክል ተንከባከብ ከችግሮችህ ጋር ያለህን ግንኙነት ለውጥ በቀጣይ ከሰው ጋር ስትከራከር ትክክል መሆንህን ለማሳየት ከመፍጨርጨር የሌላውን ሰው አተያይ ለመረዳት ሞክር ስኬት ን እንደገና ተርጉመው ስሜትህን አድምጥ የሆነ ነገር እየነገረህ ነው። የተባእት ጾታ የተመረጠው ከ እኔ ግንዛቤ ውጪ ለወንዶች በማድላት ይሁን ወይም መጽሀፉ ለወንዶችህ ይበልጥ ያስፈልጋቸዋል በሚል ይሁን እኔንጓጳ በመጨረሻ ሁለተኛ አመት እያለን መጽሀፉን ረስተህ የፄድከው ሰው አመሰሣኘሃናለሁ መግቢያ የዘመናችን ትልቁ ግኝት የሰው ልጅ አመሰለካከቱን በመጎየር ህይወቱን መቀየር መቻሉ ነው ዊሊያም ጀምስ መጥር ዜና ስንሰማ አስቸጋሪ ሰው ሲያጋጥመን ወይም ስንናዩኡ አብዛኞቻችን ምላሽ የምንሰጥበት እንደልማድ የሆኑ መንገዶች አሉጊ መንገዶቹ ሁልጊዜ የምንፈለገውን ውጤት አያመጡም በንዴት የሆነ ነገር እናደርጋለን ነገሮችን አጋነን እንመለከታለን ወይም ሙኅሄ ሕንላለን በአጠቃላይ የሕይወት አሉታዊ ጎን ላይ እናተኩራለን ቀላለ ነገሮች ሲያናድዱን ወይ ሲያስጨንቁን እናከብዳቸዋለን ቀላሎቹን ነገሮች ስናዛካብድ የምንፈልገውን ነገር ማድረግ እንዳንችል መንገድ ይዘቨገብናል ትልቁን ምስል ማየት ስለማንችል አሉታዊው ላይ ስናተኩር ሊረዱን የሚፈልጉ ሰዎችን እናናድዳቸዋለን ከዚያ ሕይወታችንን ልክ አንድ ትልቅ ድንገተኛ አደጋ አንደተጋረጠበት ሰው ሆነን እንኖራለን ችግሮችን ሰመፍታት እንጣደፋለን ይህም ችግሩን እንዲባባስ ያደርገዋል ሁሉንም ነገር አክብደን ስለምንመለከበው ህይወታችንን እነዚህን ተከታታይ ችግሮች በመፍታት ተጠምደን እናሣልፋለን ከጊዜ በኋላ ሁሉም ነገር ከባድ እንደሆነ ማሰብ እንጀምራለን ችግሮችን የምንመለከትበት መንገድ የመፍትሄውን ፍጥነትና ጥራት እንደሚወስነው ለማየት ያዳግተናል ሕይወትን ቀለል አድርገን መመልከት ስንጀምር የማይገፋ የመሰሉን ችግሮች በቀላሉ የምንወጣቸው እንደሆኑ እንደምንረዳ ተስፋ አደርጋለሁ። እንደዚህ ማሰብ ስንችል በሌላ ሰው ችግር ከመጨነቅ ሰላማችንን እንጠብቃለን በየቀኑ የሚፈጠሩ ተመሣሣይ ቀላል ነገሮች አሉ ተገቢ ያልሆነ ትችትን ሲሰነዘርብን ሊሆን ይችላል አብዛኛው ስራ ለኛ ሲሰጠን ሊሆን ይችላል ቀላል ለሆኑት ነገሮች አለመጨነቅ ብዙ ወለድ ይከፍለናል ብዙ ሰዎች ቀላል ነገሮችን በብዙ ድካም በመስራት ተጠምደው ሕይወታቸውን ይገፋሉ። ዝርዝሩ መቼም ቢሆን ባዶ ሊሆን አይችልምርፎ ሁሌም ቢሆን መደወል ያለብን ስልክ መጨረስ ያለብን ነገር መስራት ያለብን ሥራ አለ እንደዚህ አይነት ዝርዝር ለስኬት ያስፈልጋል የሚሉ ሰዎች አሉ ነገር ግን ዝርዝሩን ለማሟላት የምንከፍለው ውድ ጊዜያችንን ነው ምንም አይነት ሰው ሁን ምንም አይነት ስራ ይኑርህ ከአንተና ከምትወዳቸው ሰዎች ደስታና ውስጣዊ ሰላም የሚበልጥ ነገር የለም። መደመጥ ከሰው ልጅ ዋና ዋና መሻቶቹ አንዱ ነው ጥሩ አድማጭ የሆኑ ሰዎች ብዙ ጊዜ ተወዳጅና የተከበሩ ናቸው ሰዎችን ሊያርሙ የሚፈልጉ ሰዎች በተቃራኒው የማይወደዱና መጣብኝ የሚባሉ ናቸው ትክክል መሆንን ማሣየት ሁሌ ስህተት ነው ማሰት አይደለም አንዳንድ የማንደራደርባቸው ሀሣቦች ይኖሩናል ለምሣሌ ጾታዊ ጥቃት የሴቷ ጥፋት እንደሆነ አይነት ሀሣብ ሲሰነዘር ሀሣባችንን ጣልቃ ገብተን ልንገልዕ እንትላለን እንደዚህ አይነት ሀሣብ ሲሰነዘር አቋማችንን መግለፁ በጣም አስፈላጊ ነው ብኩ ጊዜ ግን ኢጎኦችን እኔነታችን ትክክል መሆናትንን አድምቆ ለመፃፍ የሚደረግ ጥረት ውስጥ ይገባና ሰላማዊ የሆነውን ገጠመኝ ይረብሸዋል ከሰዎች ጋር ሰላማዊ የወዳጅነት መንፈስ እንዲኖር ለማድረግ ከልብ በመነጨ ሁኔታ ብዙ ጊዜ ሌሎች ትክክል እንዲሆነ መፍቀድ ያስፈልጋል እንደዚህ ማድረግ ክብራቸው እንዲጠበቅ ማድረግ ነው ስለዚህ ሰዎችን ማረምህን አቁም ይህንን ልማድ ለመለወጥ ከባድ ቢሆንም በምናደርገው ልምምድና ጥረት ውስጥ ትልቅ ለውጥ እናገኝበታለን አንድ ሰው ይህ ነገር በጣም ጠቃሚ ነው ሲል ጣልቃ ገብተን ዋናው ነገር ግን ብለን ወይም ሌሎች የሰዎችን ንግግር ለማረም የምንጠቀመባቸው ቃላት ሲመጡልን ተወት አድርጎ አቋማቸው እንዳለው እንዲቆይ ማድረግ ነው እንደዚያ ስናደርግ ሰዎች ለመሟገት ከመዘጋጀት ይልቅ የበለጠ በወዳጅነት ይቀርቡናል የሌሎች ሰዎችን ደስታ እንድንጋራ ይረዳናል ያ ደግሞ እኔ እብስ እኔ እብስ እያሉ ከመፋለም ብዙ እጥፍ የተሻለ ደስታ ይፈጥራል ከልብ የምናምንባቸውን መሰረታዊ አቋሞቻችንን ለድርድር ማቅረብ የለብንም። በሣምንት አንዴ ከልብ የሆነ ደብዳቤ ፃፍ ከይ ዘ የዝ ስ ን በሳማዊና የፍቅር ሰው ራል በየሣምንቱ ጥቂት ደቂቃዎችን እ ውስድ በብ የሆነ ደብዳቤ መፃፍ ብዙ ነገሮቸን ይለውጣል እስክሪበቶ አንስተን ወይም ኮምፒውተራችንን ከፍተን የምስጋና ደብዳቤ ስንዕፍ በህይወታችን ያሉትን መልካም ሰዎች ለማሰብ አድል ይሰጠናል ተቀምጠን ስለነሱ የሚሰማንን ነገር ስንዕፍ ህይወታችን ውስጥ ምስጋና እንዲናር ያደርገናል አንዴ ለመባዛባፍ ከወሰንክ አዕምሮህ ውስጥ የሚደረደሩ ሰዎች ብዛት ያስገርምሀል አንድ አኔ ጋር ክትትል የነበረው ሰው እንዲህ አለኝ አሁን ትንሽ ጊዜ ነው በህይወት የምቆየው በህይወቴ ውስጥ ላሉት ሰዎች በየሣምንቱ ብዕፍም የቀረኝ ጊዜ አይበቃኝም ምናልባት አንተ እንደሱ ትንሽ ጊዜ ብቻ የቀረህ ሰው ላትሆን ትትላለህ። ነገር ግን በህይወትህ አሁን ወይንም ድሮ መልካም የሆነኑልህና ከልብ የመነጨ ምስጋና የሚገባቸው ብዙ ሰዎች ይኖራሉ በህይወትህ አንደዚህ አይነት ደብዳቤ የሚያስፈልጋቸው ሰዎች የሌሉ ከመሰለህ አንኳን ለማታውቀው የሆነ ሰው ዝም ብለህ ፃፈው ምናልባት ለምታደንቀው ፀሀፊ ሊሆን ይችላል ወይም ለሚያስገርምህ የፈጠራ ሰው ሊሆን ይችላል። አንድ ነገር ግን የመያ ሁ ለማናውታቃቸጡ ሰዎች ያለን አመለካከትና አጠቃላይ አ ዝምድና እንዳላቸው በሌላ አባባል የሰዎችን አይን ሚሚ ነሦተርቀሮሮ ጠይም ተኮሳትር የሚሄድ ደስተኛ እ ህዘጠዳል ደስተኛ ሰው ማግኘገ አንዳንድ ሰዎች ዝምተኛ ናቸው ተጫዋች መ ኛ ከመሆን ይሻላል እያልኩ አይደለም ሁሉን ሰው ለማበለደሰች ሃልለትህን አባክን ወይም ሁሉም ሰው ጓዓደኛህ መሆን አለበት እያልኩም አይደለም ለማለት የፈለግኩት የማታውቃቸው ሰዎችም እንዳንተው አይነት እንደሆኑ ተገንዝበህ በመልካምነትና በአክብሮት ብትቀርባቸው አስገራሚ ነገሮችን በራስህ ላይ ማየት ትጀምራለህ ነው አብዛኛው ሰው እንዳንተው ነው አብዛኞቹ ቤተሰብ ያላቸው የሚወዱት ሰው የራሳቸው ችግር ስጋት የሚወዱት ነገር የሚጠሉት ነገር ፍርሀት ወዘተ። ስትወስድ ምን ያህል የመጀመሪያው ን የመልካምነት እርምጃ አንተ እንደሚያመሰግነ ትመሰከታለህ ሁላችንም ተመሳሳይ መሆናችንን አያስቸግርህም አብዛኛቻችን ስትመለከት የሌሎችን የዋህነት ለመረዳት ጥፋት ብናጠፋ እንኳን ባለን አውቀት ሁኔታዎች በሚፈቅዱት መጠን የምንቸለውን ያህል እያደረግን ነው በሌሎች ውስጥ የዋህነትን መመልከት ስትደምር ጥልቅ የሆነ ውስጣዊ ሰላም ተከትሉህ ይመጣል ተፍ ሂኒ ነ ቁዳ በየቀኑ ለጥሞና የሚሆን ጊዜ መድብ ይህንን ዘዴ የባፍኩት ከጠዋቱ አስር ሰአት ተኩል ነው ይህ ስአት የኔ ተመራጭ ጊዜ ነው ልጆቼና ሚስቱ ከእንቅልፋቸው እስከሚነሴ ወይም የሆነ ሰው እስከሚደውል አንድ ሰዓት ተኩል ለብቻዬ ይኖረኛል በዚህ ስከት ማንም እስቲ ይህንን አድርግልኝ ብሉ የሚጠይቀኝ የለም ውጭው ጭር ያለ ነው ቤት ውስጥ ብቻዬን ነኝ ለብቻ ሆኖ የማሰቢያ ጊዜ ማግኘት የሆነ የመነቃቃት ስሜት ይፈጥራል የህይወትን ጫና እንዴት መከላከል እንደሚቻል ሳማክር አሁን ከአስር አመት በላይ ሆናኛል በእነዚህ አመታት የተወሰነ አስደናቂ ሰዎች አከጋጥመውኛል ከእነዚህ አስደናቂ ሰዎች የራሱ ጊዜ ሳይኖረው አስገራሚ የፈጠራ ስራ የሰራ ሰው አጋጥሞኝ አያውቅም። ከዛ ለተወሰነ ደቂቃዎች አካባቢዬን በጥሞና አጤናለሁ ወይም አይኔን ጨፍኙ በእርጋታ እተነፍሳለሁ እንደዛ ሳደርግ እረጋጋለሁ ወደ ቤቱ ከመግባቱ በፊት በስራ ቦታ ያጋጠሙኝን ጭንቀቶች አራግፋለሁ በተጨማሪም ያሉኝን በረከቶች ቆጥሬ አመሰግናለሁ ይህንን ዘዴ ለብኩ ሰዎች ነግሬያለሁ አንዳንዶቹ ጊዜ የለኝም ይሉኛል ነገር ግን መኪና ሲነዱ እየተጣደፉ ሬዲዮ እያስጮኹ አያቸዋለሁ ድርጊታቸውን ትንሽዩ በመለወጥ ብቻ ቤታቸው ተረጋግተው በጥሩ ስሜት መግባት ይችሉ ነቦር ሽ ዐሥ ጎ በሕይወትህ ውስጥ ያሉትን ሰዎች እንደ አንድ አመት ህፃን ወይም እንደ መቶ አመት አረጋዋ ይህንን ዘዴ ከሀያ አመት በፊት ነጡ የተማርኩት በሌሎች ሰዎቹ ላለመበሳጨት እጅግ ጠቃሚ ዘዴ ሆና አግኝቼዋለሁ አስቲ ስለሚያናድድህ እንደውም ስለሚያበሳጭህ አንድ ሰው አስብ። አላማችን ደስተኛና ሰላማዊ መሆን ከሆነ በሌሎች ላይ ያለን አሉታዊ ስሜት ከአኛ ጋር እንዲቆይ ልንፈቅድለት አይገባም ዱ መጀመሪያ ሌሎችን ለመረዳት ሞክር ይሄቸው ዶ ከስቱፈን ከቬይ የስኬታማ ሰፖሥች ሰባቱ ሜስጥሮች ይሄ ዘዶ ርዩስተኛ ሰው ለመሆን አቋራጭ መንገድ መዕሀና የተወሰደ ነው ግ ታማ ለመሆን ያስትላል ነው እግረመንገድም በሦ መጀመሪያ ሌሎችን ለመረዳት መጥከር ማለት የራስን ሀሳብ ሌሎች እንዲያውቁት ከማድረጋችን በራት የነሱን አይታ ለመገንዘብ መሞከር ነው ከሰዎች ጋር ጥራት ያለው ግንኙነት አና መልካም መስተጋብር እንዲኖረን ሌሉችን መረዳት ማስቀደም አለብን ሰዎች ነገሮችን የሚያዩበትን አቅጣጫና ለነሱ አስፈላጊ የሆነውን ነገር ለመረዳት ስንፈቅድ ብኩ ሳንለፋ ልናደምጣቸው አንችላለን ሀሳባቸውን ለማስተላለጥ ለረጅም ጊዜ በተከታታይ የሚያወሩ ሰዎች አይተህ ይሆናል ሰዎች እንዲረዱን መናገር ያለብን ይመስሰናል ስለዚህ በዚህ ዘዶዴ ከጋሪው ፈረሱ የቀደመ ሊመስል ይትላል ቅድሚያ እኛ ለማስረዳት ስንሞክር አድካሚ ከመሆን በዘለለ ለሌላው ሰው ለመረዳት አስቸጋሪ ይሆንበታል ግንኙነታችን ይሻክርና ከውይይት ይልቅ ክርክር እየሆነ ይመጣል ነኀሰራው ስራ ው ለአስር አመታት በገንብ ጉዳይ ባለመግባባት የሚጨቃጨቁ ባለትዳሮችን አማክር ነበር እሱ ለምን ገንዘብ በጣም መቀቆጠብ እንደምትፈልግ ሊረዳ አልቻለም አሷ በበኩሏ ለምን ገንዘብ እንደሚያባክን ሊገባት አልቻለም የሌላኛውን ሀሳብ መረዳት ስላልቻሉ ሁለቱም ደስተኞች አልነበሩም ብዙ ችግሮች ከነዚህ ባለትዳሮች የተወሳሰበ ይሁን እንጂ መፍትፄያቸው ግን ቀላል ነው ሁለቱም ሌላኛው እንዳልተረዳቸው ነው የሚያስቡት አንዱ መናገር ሲጀምር ሌላው አቋርጦ ሀሳብ ከመስጠት መቆጠብ መልመድ አለባቸው የራሳቸውን ሀሳብ ከመናገራቸው በፊት ሌላውን መረዳት ማስቀደም አለባቸው እኔም ይህንን እንዲያደርጉ ነው የመከርኳቸው እሷ ወላጆቿ ሲቸገሩ መርዳት አለመቻል በጣም ስለሚያሳስባት ነው አብዝታ የምትቆጥበው እሱ በበኩሉ ቤቱን ማስተዳደር አልቻልክም የምትለው እየመሰለው ሀፍረት እየተሰማው ነበር አስዘንጦ እንደሚያስተዳድራት ሊያሳያት እየሞከረ ነበር ሌላኛው ነ ነ ። ምን እንደሚያስብ ሲረዱ ንዴታቸው ወደ ርህራሄ ተተየረ ዛሬ የተመጣጠነ ወጪና ቁጠባ ያላቸው ደስተኛ ባለትዳር ሆነዋል ሌላውን ለመረዳት መሞከር ትክክል ወይም ስህተት የመሆን ጉዳይ ሳይሆን ውጤታማ የሆነ ውይይት ለማድረግ የሚያግዝ መርህ ነው ይህንን ዘዴ መጠቀም ስትጀምር ሰዎች እንዳዳመጥካቸው እና እንደተረዳሀቸው እያወቁ ይመጣሉ በዚህ የተነሳ የተሻለ መግባባት ያለበት የተሻለ ፍቅር ያለበት ግንኙነት ይኖርፃል የተሻሰ አድማጭ ሁን ወጣት ኣያለሁ ጥሩ አድማጭ አንደሆንኩ አስብ ነበር አሁን የዛፊ አስር አመት ከነበርኩት የተሻለ አድማጭ ነኝ ነገር ግን አሁንም ብዙ እንደሚቀረኝ ይገባኛል ጥሩ አደማጭ መሆን ማለት መማር ልማድ የሆነውን የሰዎችን ንግግር ማቋረጥ መተው ቭ አይደለም በዝምታ ተራ እስኪደርስ ሳይጠብቁ ሰዎች የሚናገሩትን ደስ እየተሰኙ ማዳመጥ ጭምር እንዲ ሰዎችን የምናዳምጥበት መንገድ በተወሰነ መልኩ የምንኖርበትን መንገድ ያንዐባርቃል ንግግራችን ውድድር ውስጥ ያለን ይመስል ጥድፍያ ይበዛበታል የሚናገረው ሰው አረፍተ ነገሩን በሚጨርስበትና እኛ በምንጀምርበት መካከል ክፍተት እንዲኖር አንፈልግም አኔና ባለቤቴ አንድ ካፌ ውስጥ ምሳ እየበላን አጠገባችን ያሉት ሰዎች የሚነጋገሩትን እያዳመጥን ነበር ከመደማመጥ ይልቅ ተራ በተራ እያልተደማመጡ ይመስሳል። ነገር ግን ብዙ ሰዎች ስሜታቸው ድንገት ከጥሩ ወደ መጥፎ የሜለወጥ ይመስላቸዋል ለምሳሌ አንድ ጠዋት ላይ ስራው ላይ ጎበዝ የሆነ ሚስቱን የሚወድ ባሳለፈው ህይወት ደስተኛ የሆነ እና ለወደፊቱም ጥሩ ተስፋ የሚያደርግ ሰው ከሰአት ላይ ስሜቱ ጥሩ ሣይሆን ሲቀር ስራው ሊያሥጠላው ሚስቱ ነዝናዛ እንደሆነች ሊያስብ እንዲሁም ወደፊትም ተስፋ የሌለው ጨለማ ሊመስለው ይችሳላል በመጥፎ ስሜት ላይ እያለ ስለልጅነቱ ቢጠየቅ አስከፊ ጊዜ እንዳሳለፉ ሊናገር ይችላል ያለው ልዩነት ግን ሁላችንም መለዋወጥ ሊያስገርም ላይ የሚከሰት ነገር ነው ያስቸግረናል እንዲሁም ሁሉ ት ላይ አንደነበርንና ህይዐ። ጥሩ ስሜት ላይ አይደለሁም መጥፎ ስሜት ውስጥ ስሆን ደግሞ ብዙ ጊዜ ሀሳቦቼም ከመልካም ነገሮች ይልቅ ወደ መጥፎ ያደላሉ ብለን ለራሳችን መንገር እና በጊዜ ሂደት እስኪያልፍ በእርጋታ መጠበቅ ያስፈልጋል መጥፎ ስሜት ውስጥ ስንሆን ህይወታችንን የምንመረምርበት ትክክለኛ ጊዜ አይደለም። ብሉ ከመብሰልሰል በጊዜ ከወጣን ህይወታችንን በተሻለ ጎዳና መምራት እንጀምራለን ሰዎች ሲነቅፉን አላስፈላጊ ስሜት ውስጥ ከመግባት ይልቅ ደግሞ አንድ ትችት መጣ ችግር የለውም ብለን ማለፍ አድናቁት ሲመጣም በትህትና ተቀብሉ ማለፍ እንችላለን ብዙ ቀናት ነቀፋም አድናቆትም ይደርሰኛል አንዱ ይፈልገኛል ሌላኛው ይርቀኛል አንዱ ደውሎ ያመሰግነኛል ሌላው ይሰድበኛል የሆነ ነገር ሳደርግ ከንዲ ልጄ ደስ ይላታል ሌላኛዋ ትከፋለች አንዱ መልካም ሰው ሲለኝ ሌላው ሲደውል ስላላነሳሁ ራስ ወዳድ ይለኛል ይሄ በጥሩና በመጥፎ በነቀፋና በአድናቆት መካል የሚደረገው ዥዋዥዊ የሁሉም ሰው ህይወት አካል ነው ከነቀፋ ይልቅ አድናቆት እንደምመርጥ አልክድም ከአድናቆት ጥሩ ስሜት ስለሚፈጥር ለመቀበል ቀላል ነዑ በህይወቴ ደስተኛ ስሆንና የማምንበትን ነገር በሰራሁ ቁጥር ግን ብዙ አድናቆት አያስፈልገኝም ያለምክንያት በጎ ነገር ማድረግ ተለማመድ ከተወሰነ ጊዜ በፊት የወጣ መኪና በጣም ብዙ መኪናዎች ለጥፈውታል እነ ረ ገ ለጥፌዋለሰሁ በን ማን አንዳፈለቀው አላውቅ ነገር ው ላይ ጦኪና ላይ ጥቅሱን ስመለከት በጣም ጠቃሚ መልእክት አገኝበታለሁ እንዲህ ይላል በምላሹ ምንም ነገር ሳይጠብቁ ያለ ምክንያት በጎ ሃር ማድረግ ከፍተኛ ደስታ ይሰጣል ያደረጉትን ነገር ለማንም አለመንገር ደግሞ ደስታውን አጥና ያደርገዋል መገዛ ሳንፍራ ነሲስኮ አካባቢ አምስት የሚከፈልባቸው የፍጥነት መስመሮች አሉ አንድ ወቅት የሆነ ሰዎች ከኋላቸው ለሚመጣው መኪና መክፈል ጀመሩ። ለምሳሌ ባንክ ሄደህ ሰራተኛው ቀስ እያለ የሚሰራው ምናልባት ከቤቱ ተበሳጭቶ መጥቶ ሊሆን ይችላል ምናልባት በህይወቱ ከባድ ነገር አጋጥሞት ትኩረቱን መሰብሰብ አቅቶት ሊሆን ይችላል ብሉ ማሰብ ነው ባለቤትህ ተቀጥታ ስትናገርህ ከድርጊቷ ባሻገር እንደምትወድህ እንድታውቅ እንደምትፈልግ ለመረዳት መሞከር ማለት ነው ከድርጊት አሻግሮ መመልከት ከምታስበው በላይ ቀላል ነው ሞክረውና ጥሩ ስሜት ሲሰማህ ራስህን ታገኘዋለህ የዋህነትን ተመልከት ብዙ ሰዎች ከሚበሳጩበት ምክንያቶች አንዱ የሌሉችን ድርጊት ት አሰመቻል ነው ስዎችን እንደ ሣዋሆ ከማየት ይልቅ አንያ ፋተ እንፈርዛዋለን የሰዎች ክፉ ድርጊት ራስ ወዳድ ፀባይ ጦዋዩ አስተያየት ላይ ትኩረት የማድረግ ዝንባሌ ሁላችንም አለን ች ላይ በጣም ካተኮርን እነሱ ሆነ ብለው እሻን ለማብሸት እነዚህ ነገ የተነስ ሊመስለን ይትላል ዋይን ደየር አንድ ጊዜ ሌክቸር እየሠጠ ለአድማጮቹ በምፀት ፕሚያናድዷችሁን ሰዎች እንዳለ ሰብስባችሁ እኔ ጋር አምጧቸው። የተረጋጋና ደስተኛ ሰው ለመሆን ትክክል ከመሆን መልካም መሆንን ማስቀደም አለብን ይህንን ዘዴ ቀጣይ ከምታገኘፀው ሰው ጀምር። ከሰዎች ጋር ያለሀን ግንኙነት ወይም ህይወትን ወይም ሁሉቱንም መጠጋገን የሚቀናህ ከሆነ የመጠጋገን ሀሳብ አአምርህ ውስጥ ገና ብቅ ሲል ያዘውና ከንፈሮችህን አሽጋቸው ከመጠጋገን ሀሳብ ስትወጣ የህይወትን መልካም ጎን እያየህ ትመጣለህ በየቀኑ ስለምትወደው ሰው የማሰቢያ ጊዜ መድብ በዚህ መጽሀፍ መጀመሪያ በየተነ ሰዎችን ለማመስገን ስለመመደብ ፌ ነበር ውስጣዊ ሰላምና አመስጋኝ እንድገሆ የሚያደርገን ሌላ አማራጭ መንገድ ደግዋ በየተነ ስለምንወደው አጌር ሰው ለማሰብ ጊዜ መመደብ ነው አንድ ፓም በየቀኑ መመገብ ሀኪምን ያርታል የሚለውን አባባል ለውጠን ስለምንወደው ሰው ጥቂት ደቶራ በየቀነ ማሰብ ብስጭትን ያርቃል ብንል ያስኬዳል። ትችት ስንሰነዝር ስለምንተቻቸው ሰዎች ብኩ አይናገርም በዋናነት እኛ መተቸት እንደምንወድ ነው የሚያሳየው ከሰዎች ጋር ያለህን ግንኙነት ወይም ህይወትን ወይም ሁሉቱንም መጠጋገን የሚቀናህ ከሆነ የመጠጋገን ሀሳብ አእአምርህ ውስጥ ገና ብቅ ሲል ያዘውና ከንፈሮችህን አሽጋቸው ከመጠጋገን ሀሳብ ስትወጣ የህይወትን መልካም ጎን እያየህ ትመጣለህ በየቀኑ ስለምትወደው ሰው የማሰቢያ ጊዜ መድብ በዚህ መጽሀፍ መጀመሪያ በየተነ ሰዎችን ለማመስገን ጊዚ ስለመመደብ ጽፌ ነበር ውስጣዊ ሰላምና አመስጋኝ እንድንቦ የሚያደርገን ሌላ አማራጭ መንገድ ደግሞ በየተነ ስለምንወደጡ አጌ ሰው ለማሰብ ጊዜ መመደብ ነው አንድ ፓም በየቀኑ መመገብ ሀኪምን ቦርቃል የሚለውን አባባል ለውጠን ስለምንወደው ሰው ጥቲት ደቶራ በየቀነ ማሰብ ብስጭትን ያርቃል ብንል ያስኬዳል ስለሚያናድዱኝ ሰዎች እያሰብኩ ምን ያህል ጊዜ እንደማጠፋ ሲታወቀኝ ልማዴን ለውጩ ስለምወዳቸው ሰዎች ማሰብ ጀመርኩ ስለሚያናድዱኝ ሰዎች ባሰብኩ ቁጥር ሳላስበው ራሴን መጥፎ ስሜት ውስጥ ሆጌ አገኘዋለሁ ስለምወዳቸው ሰዎች ለጥቂት ደቂቃዎች ላስብ ስሜቴ ጥሩ ይሆናል ቀኔንም ደስ ብሉኝ አሳልፋለሁ። አእምሮዬ ላይ ድቅን ያለውን ሰው ቀኑን ሙሉ መልካም ነገር እንዲያጋጥመው አመኛለሁ በፄድክበት ሁሉ ደግ ደጉ ያጋጥምህ አለዋለሁ ይህ ድርጊት አንድ ደቂቃ ቢፈጅ ነው ልክ እንደዛ ብዬ አንደጨረስኩክ ቀኔን አደምራለሁ በዛች አንድ ደቂቃ የተፈጠረው መልካም ስሜት እንዴት እንደሆነ በማልረዳው መልኩ ለብዙ ሰአታት አብሮኝ ይዋያል ይህንን ዘይ ብትሞክረው ቀንህ የተሻለ ሰላማዊ ይሆናል። ከተለማመዱት በኋላ ምንም ጉልበትና ጊዜ የማይፈጅ ነገር ሣን ጥሩ ምላሽ የሚያስገኝ መንገድ ነው ብዙ ሰዎች በህይወታቸው ስራቸውን የሚያደንቅላቸው ቢያንስ አንድ ሰው ቢኖር ብለው ይመኛሉ። ብርጭቆው ሲሰበር ይሄ ፍልስፍና ትክክለኛ አተያይ እንዲኖርህ ያደርግሀል ወይኔ ጉዴ ብሎ ከመደንገጥ አእንደጠረጠርኩት ማለት ከሚመ ያስችልሀል ይህንን መረዳት ተግብረውና የተረጋጋ በተጨማሪ ህይወትህን በአግባቡ ማጣጣም ትትላለህ ሰው ከመሆን ሠ ወ ኻ ኤ መሚ ያ የትም ቦታ ብትፄድ እዛም ያለኸው አንተ ነህ ሀሳብ የወሰድኩት ጂን ካባትቪን ከባፈው መዕሀፍ ዌህ ላይ እንደሚገልፀው የተሞ ቦታ ብትፄድ ራስህን ይህ ነጡ ዘ ሌለ ቦታ በሆንኩኝ እያሉ መመነትን እንድታቆም ዛቭሇቭ በ ለደ በ ፃጡ ዞነ እረፍት ላይ ብህ ነ ከለላ ፍትረኛ የትዳር አጋር ጋ ዘ ለላ ቤት ቢኖረኝ ሌላ ትምህርት ቤት ተምሬ ቢሆን ሌላ ስራ ዘ ሌላ ሁኔታ ውስጥ ብሆን ወዐ ደስተኛ እሆን ነበር ብለን እ ሰ ግን ይስተኛ አከንሆንም በአውነታው ጎጂ የሆነ የአስተሣሰብ ማለትም በተላሉ የምንናደድ ከሆነ ትንንሽ ነገርች እ ለጨን ከሆነ ነገሮች የተለዩ ቢሆነ ብለን የምንመኝ ከሆነ የትም በዋላ ልማዶች ይከተሉናል በተቃራኒውም ደግሞ በአብዛኛው ዘብ ከሆንን ትንንሽ ነገሮች የማያናድዱን ከሆነ ቦታ ደስተ ም ከሌላ ሰው ጋር ብናሣልፍም አንጨነቅም አንድ ጊዜ አንድ እ ርን አካባቢ ያሉት ሰዎች ምን አይነት ናቸው። ተራህ ር ከው ጓደ ህ መድረሉ በአክብሮ ጻ ተና ሠ ት ያደምጥሀል ሆ ጥሩ ስሜት ላይ ስትሆን አመስጋኝ መጥፎ ስሜት ላይ ስትሆን ታጋሽ ሁን የሦንለወውው ሰው ራሱ ሁሌ ደስተኛ አይደለም ሰው የድርሻውን ያህል ብስጭት ተስፋ ያጋጥመዋል በደስተኛ ሰውና ደስተና ነገረ አለመኖር ሳይሆን በጣም ደስተኛ በጣም ደስተኛ የምንለውም መቁረጥና የሚያብከነክን ሁኔታ ባልሆነ ሰው መካከል ያሰው ልዩነት የሚያስከፋ የሚያስክፋ ነገር ሲያጋጥማቸው የሚያደርተት ነገር ሃዐ ብዙ ሰዎች ጥሩ ያልሆነ ስሜት ውስጥ ሲሆነ አጅጌያቸውን አጣጥፈው የሆነ ነገር ለማድረግ ይዘጋጃሉ ጥሩ ያልሆነው ስሜት በምን ምክንያት እንደመጣ እና ምን ማድረግ እንዳለባቸው ያብሰለስላሉ ካሉበት መጥፎ ስሜት ለመውጣት ይፍጨረጨራሉ ይህ ግን ሁኔታውን ጭራሽሸ ያባብሰዋል ። ከሚገባዐ በላይ ቁምነገረኛ ሲርየስ ሆኝ መወጣጠር ስደምር ለራሴ ተከራታታይ ድራማው ጀመረ እለዋለሁ እንደዛ ሳደርግ በአብዛኛው ኮስተር ማለቴን ትሄ በራሴ ሁኔታ እስቃለሁ ይህንን ቀላል ዘዴ በመጠቀም ብቻ ቻናሌን ከሚያጨናንቅ ተከታታይ ድራማ ወደ ቀለል ያለ ጭውውት አለውጣለሁ ተከታታይ ድራማ የምትመለከቱ ከሆነ ገዐባህርያቱ ጥቃቅን ነገሮችን ወደ ትልቅ ጭብጥ ለውጠው ህይወታቸው በዚያ ዙሪያ ሲያጠነጥን አስተውላችሁ ይሆናል አንድ ገዐባህሪ አለቃው ጥቂት ቃላት ስለተናገረው አልህ ውስጥ ሲገባ ወይም የሆነ ሰው ለምን አንዳየው ሲከታተል ወይም ሜስቱን ያነጋገረው ሰው ለሦን እንዳነጋገራት ለማወቅ ሲውተረተሩ ይታያል ያጋጠማቸውን ተላል ነገሮች ይህ እንዴት ሊሆን ለገ ብለው ወዶ ትልቅ አጀንዳ ለውጠው ከሌሎች ሰዎች ጋር ሲመካከሩበት ይታያል ህይወትን ወደ ወስብስብ ሴራና ልብ አንጠልጣይ ራማ ይለውጡታል በቀጣይ ስትጩናነት ይህንን ዘዴ ሞክረው ህይወት አጣዳፊና ውስብስብ እንዳልሆነ ለራስህ ንገረውና ተከታታይ ድራማውን ወደ ጭውውት ለውጠው ካንተ ሀሳብ ጋር የሚቃረኑ ዕሁፎችና መፅሀፍትን አንብብና የሆነ ነገር ለመማር ሞክር አስተውለህ ከሆነ አብዛኛው የምናነባቸው ነገሮት ከኛ ሀሳብ ጋር የሚስማመና የምናምንበተን ነገር የሜደግፉትን ሃነው የምናዳምጣፐጥፁ የሬዲዮም ሆኑ የቴሎቭዥን ፕርግራሞች በተመሳሳይ ከኛ ሀሳብ ጋር የሚስማመትን ነው በአሜሪካ ክንድ ታዋቂ አድማጮችን የሚያሳትዓ የሬዲዮ ፕርግራም አለ እዛ ፕሮግራም ላይ አስተያየት የሚሰጡ አድማጮች ሀሳባቸውን ሲጀምሩ ብዙ ጊዜ የተነሳው ሀሳብ ተገቢና አስፈላጊ ነው ለመጨመር የምፈልገው ብለው ነው የመንግስት ደጋፊም ተቃዋሚም ብንሆን ሁላችንም አንድ ተመሳሳይ ዐባይ አለን በአንድ ጉዳይ ላይ አስተያየት ይኖረናል። መስጠት ለራስ እንደሆነ ረስተን ለሌሎች ያደረግናቸውን መልካም ነገርች ነጥብ እየያዝን የምንመዘግብ ነጡ የሚመስለው ለሰዎች መልካም ነገር ስታደርግ ዝም ብለህ አድርገው ራስህን ስታዳምጥ ደስ የሚል የሰላም ስሜት ይሰማሀል አካላዊ አንቅስቃሴ ስትሰራ በሰውነትህ ደስታን የሚፈጥሩ ንጥረ ነገሮች እንደሚመነጩት መልካም ነገር ስታደርግም ተመሳሳይ ነገሮች ይከሰታሉ ያንተ ውጤት መልካም ነገር ውስጥ በመሳተፍህ የምታገኘው ጥሩ ስሜት ነው ምንም ነገር ጠብቀህ አይደለም ምስጋናን ጨጩጨምር። ለዚህ መፍትሄው በምላሹ ይህንን አጠብታለሁ የሚሉት ሀሳቦች ሲመጡ መንታትና ማስቀቁም ነውጡ እነዚህ ሀሳቦች ከሌሉ የተፈጠረብህ መልካም ስሜት ሳይበረዝ ይቀያደል እስቲ ለሆነ ሰው ልታደርጉ የምትችሉትን የሆነ መልካም ነገር አስቡ ሚስትህ ሳታስበው ቤቱን አስተካክሉ መጠበቅ ሊሆን ይችላል የጎረቤትህን አጥር ማስተካከል ሊሆን ይችላል ሚስትህ እንድታርፍ ከስራ በጊዜ ወደ ቤት መጥተህ እራት መስራት ሊሆን ይችላል ልክ መልካም ነገር አድርገህ አንደፀኤረስክዚ ውለታ ሳትጠበቅ መልካም ነገር በማድረግህ የተሰማህን ስሜት አጢነው ከሞከርከው መልካም ማድረግህ በራሉሱ ምላሹን እንደሆነ ትረዳለህ ችግሮ ችን እንደአ ስተማሪ አያቸው በህይወታችን ነኣና የሚፈጥሩት ዋነኛቹ ነገሮት ችግሮኙ እንደሁ ብዙ ሰጡ ይስማማል በተወሰነ ደረጃ ተክክል ፃው የበለጠ ተክክለ የሚሆነው ደግሞ በህይወታችን ከፍታኛ ጫና የሚፈጥረው ከክችግር። በየቀት የምሰራውን ማንኛውንም ነገር አቁሜ ዐሀይ ከተራራ አናት ላይ ስትወጣ አመለከታለሁ በዛ ሰአት የሚደውልልኝ ሰው የለም የሆነ ነገር አንዳግዐ የሚጠይቀኝ ሰው የለም ምንም ነገር የለብኝም ከቀን ውስጥ ሁሉ ዐጥተኛው ጊዜ ነው ሜስቱና ልጆቼ ከእንቅልፋቸው ሲነሱ ለሥሉ ተን የሚበቃ ተዝናን ነው የሚያገኙኝ ያን ቀን ምንም ያህል ስራ ቢበዛብኝ ምንም ሀል የተጣበበ ወውሉ ቢኖረኝ የራሴ ጊዜ አሳልፌፈያለሁ ህይወቱ ብዙ እንደሚሰማው ከቁጥጥር ውጭ የወጣ አይመሥስለኝም ይፄ ስሜት ለሚስቱ ለልጆና ስራ ላይ ለሚያጋጥሥኝ ሰዎች ሙሉ ትኩረት እንድስጣቸው ይረዳኛል ይህንን ዘዴ የሞከሩ ብዙ ሰዎች በህይወታቸው ከፍተኛ ለውጥ ያመጣ ሥንገድ እንደሆነ ነግረውኛል በህይታቸው ለመጀመሪያ ጊዜ በዐጥታ ለብቻቸው ማድረግ የሚፈልጉትን ነገር የሚያደርገበት ጊዜ ያገኛሉ ሳያስቡት መፅሀፍት እያነቡ ነው ተመስጦ ያደርጋሉ ሀሀይ ስትወጣ ያያሉ ቀደም ብለህ በመንቃትህ የምታገኘው ደስታ በእንቅልፍ የሚያመልጥህን ጊዜ ከበቲ በላይ ያካክስልሀል ሌሎችን ለመርዳት ስታስብ ትንንሽ ነገሮች ላይ አተኩር ሣዘር ቴሬዛ አንዴ በዚህ ምድር ላይ ታላቅ ነገር ልናደርዓ አንችልም። ልናደርግ የምንችለው ትንንሽ ነገሮችን በታላቅ ናፍትር ነ ብለዋል አንዳንዴ ታላቅ ነገሮችን ሌላ ጊዜ አንሰራለን ብለን አሁን ልንሰራቸው የምንችላቸው ትንንሽ አድሎች ያመልጡናል አንድ ጓደኛዬ አንዴ የነገረኝን ላካፍላችሁ ሰዎችን የሚያገለግል ህይወት እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ አንድ ቀን ስኬታማ ስሆን ለሌሉች ብዙ መልካም ነገርኙፕን ማድረግ አስባለሁ ይህ በእንዲህ እንዳለ በየመንገዱ የተራቡ ልጆች አሉ የሚጠይቃቸው ሰው የሚናፍቁ አረጋዊያን አሉ ልጆቻቸውን ተቤት የሚያደርስላቸው አጥተው የሚቸገሩ እናት ጎረቤታችን አሉ የሚያነብላቸው ሰው የሚፈልጉ አይነስውራን የሚያዳምሦጣው ሰው የሌላቸው ሰዎች ብዙ ብዙ ልንሰራቸው የምንችላቸው ትንንሽ መልካም ነገሮች አሉ ማዘከር ቴሬሣ ልክ ናቸው አለምን መለወጥ አንችልም ነገር ሣን አለምን ካለበት ሁኔታ ትንሽ የተሻለ ማድረግ እንትላለን ከኛ የሚጠበተው አሁን ልናደርጋቸው የምንችላቸው ትንንሽ ነገርች ላይ ትኩረት ማድረግ ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact