Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሰ ልጄ በጤናህ ነው። የእናትነትሽ ዕንባ ከፈጣሪ ፊት የመድረስ አቅም አጥቷልና ስለ ልጅሽ አልቅሽሃእግራቸው ስር ተደፍቶ ይለምናቸዋል ለ ተው ልጄ እንደዚህ አትሁን በሕይወት ላለ ሰው አልሸጥም። አዘጋጅ ከሕዝብ መሀል ተነሥቶ ወደ መምሥካ እኣየገባ ጥሩ እኮ ነው የሠራሽው። አንደ አዘጋጅ ለእኔ ግን በጣም ጥሩ ነው በተለይ ዲያሎጉን እያሳየ ወደ ሁለተኛው እና ሦስተኛው ትዕይንት ስንደርስ ጥሩ እና የተሻለ ነገር እንደማይ ተስፋ አደርጋለሁ ከመድረክ እየወረደ እሺ አሁን ካቋረጣችሁበት ቦታ ተጥሉ ከ መሚ ቤቲ በቃኝ ከዚህ በላይ ይህንን ቴአትር እንኳንስ አይደለም መሥራት ማጥናት አልፈልግም ኢዮብ እንዴ ሮዚ ምን ሆነሻል። ኢዮብ በሮዚ ሀሳብ እየተስማማ ስለ እውነት ከሆነ ቴአትሩ የያዘው ሀሳብ ከባድ ነው። ቴአትር ደግሞ የገሐዱ ዓለም ነፀብራቅ ነው። ደግሞምበምንሠራው ቴአትር ብዙ ሰዎች ይማሩበታል ብለን በማኅበረ ቅዱሳን አአማትሐአክ የሥነ ጽሑፍ እና ተውኔት ዝግጅት ንኡስ ክፍል ገጽ ኮኤ ጩህ ውሼ ኃ ጋዶያሐ ዘኅጻሩ ሪታ ትፓሂ ሥታፆዶቶ ቴአትሩ ነው የምናስበሁ። አገልግሉት መሆኑንም አንዘንጋ ስለዚህ ወደ ጥናታችን ብንመለስ ደስ ይለኛል ቤቲ ይህ ቴአትር እኔን አስተምሮኛል ራሴን ሳላስተካክል ሕዝብ አስተምራለሁ ብዬ መድረክ ላይ አልወጣም። ታውቃለህ እንዳለው እግዚአብ በመፍራት በማሰተዋልና በጥበብ ሁዑነን ሀደ ኣገልግሎት እንመለሳለን እንዴት ነው የምትረዱኝ። ኢዮብ በራሳችን ስንፍና ምክንት አገልግሎትን ምክንያት አድርገን ህይወ ለተጸጸተ ልብ አንድ ቀን አይደለም አንድ ሰዓት ይበቀዋል ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ኗሪ ነው ሺን ስንት ግዜ ኦንደፈቀደ በግዜው ይከናወና ቤቲ የመዳን ቀን ዛሬ ነው።
ሀ ታምኑኝ ዘንድ ዝም ብላችሁ አድምጡኝ ሰው በሕይወት እየኖርኩ ነው ማለት ያለበት በሕገ ፈጣሪ ተመርቶ መጌድ ሲጀምር ነው አምላኩ በሚያዘው መንገድ ሲጓዝ ይህ ሰው ህያው ይሆናል ነገር ግን ከአምላኩ ግዛት በወጣበት ሰዓት ይህ ሰው በቁሙ እንደሞተ ይቆጠራል እኔም በቁሜ ስለምትኩ ይህን ብያችኋለሁ ረ ታዲያ ማልቀሱና ጡሩባ ለምን አስፈለገ። ዴማስ እግዚአብሔር ይመስገን ኣንዴ አሮን አንተ ነህ እንዴ። ዴማስ ምን ነው። ማመሚሙን አሮን ይህ ስዕል ያሳለፈው ዓመተ ዓለም እና ዓመተ ምሕረት ዓይንህን ጋርዶ ውበቱን እንዳታይ ከልሎሀል አስተውለህ ተመልከተው ከዚህ ስዕል የሚፈነጥቀው ብርሃን ጨለማን እንደ ሚሰነጥቅ የጧት ጎህ ነው ስለዚህ ይህ ስዕል ያረጀ ሳይሆን የእድሜ ባለጸጋ ነው ዴማስ አንተ እንዳልከው ይህ ስዕል በዚህ ውበቱ ላይ ዘመኑ ያፈራቸውን እነዚህን ምርጥ ቀለማት ቢያገኝ አሮን ምን ሊመስል እንደሚችል ገምተው አንተ የምታወድሳቸው ምርጥ ቀለማት አንድ የፀሐይ ትኩሳት ሲያገኛቸው ወደ ብረትነት የሚቀየሩ የወርቅ ቅብ ናቸውይህ የእናቴ ምስል የተሳለበት ቀለም ግን በዘመን ትኩሳት ተፈትኖ እንደ ወርቅ እየነጠረእየደመቀ የወጣ እውነተኛ የወርቅ ቀለም ነው ከእውነተኛው የወርቅ ቀለም ሳይ ሐሰተኛውን መደረብ አትችልም ዴማስ አየህ አይደል ምን ያሀል ኋላቀር ሰው እንደሆንክ ከኩራዝ አልፈን አምፖልን በየንበት ጊዜ አንተ ግን አምፖሉን እያጣጣልክ ኩራዙ ሳይ እንዳፈጠጥክ ነው ዘመናዊነት ይግባህ እንጅ። ይህ የምትደነፋበት ማንነት የእኔም ማንነት ነው እናቴን እንደፈለኩኝ አድርጌ የማስተካከል መብት አለኝ አሮን እንደ ጥላት እሾህ ሆኖ ከሚወጋት ጡት ነካሽ ልጆ እናቴን የመጠበቅ ግዴታ አለብኝ ዴማስ ዓይንህ እያየ እንደገና አስተካክላታለሁ አሮን እንከን የላትም አታስተካክላትም ዴግማስ አስተካክላታለሁ ኣሮን አታስተካክላትም ይተናነቃሉ ዴማስ አስተካክላታለሁ አሮን አታስተካክላትም ማርታ ወደ መድረክ እየገባች እናንተ ልትደባደቡ ነው እንዴ እረ በስመ አብ በሉ እንዴ። ማርታ የለም አሮን እሺ። ዴማስ ጥሩ ጥያቄ ነው ተመልከች ማርቲየ ይህ ስዕል የአሳሳል ጥበቡ ውስብስብ ስለሆነ ሰዎች እንደ አዩት ቶሎ አይረዱትም ስለዚህ ቀለል ባለ መንገድ እንደ ገና ተስሎ መቅረብ አለበት አሮን እናታችንን ለአንዴም ለመጨረሻም ጊዜ የሳላት አባታችን ነው አባታችን ለኣኛ ለልጆቹ እናታችንን በምንረዳበት መጠን ውብ አድርጎ ስሎ ሰጥቶናል እኛ ግን ከእናታችን ይልቅ ወደ እንጀራ እናታችን ስናደላ ትናንት የምናውቀው ምስል ዛሬ ውስብሰብ ሆነብን ማርታ እውነት ነው እናታችንን ሁሉም ሰው ያውቃታል እንደውም ከመታወቋ የተነሣ ብዙ ሰዎች እኔን በእርሷ ስም ነው የሚጠሩኝ ዴማስ ማርቲ እንደ ዱሮው አይምሰልሽ እናታችን ታዋቂ የሆነችው በእኛ ሀገር እና በአንዳንድ አካባቢዎች ነው ይህ ደግሞ በቂ አይደለም በዓለም ሁሉ ታዋቂ መሆን አለባት ለዚህ ደግሞ ዓለምን በሚማርክ መልኩ ስዕሏ እንደገና ተከልሶ መቅረብ አለበት ማርታ ጥሩ ሀሳብ ነው የእናታችን ስዕል እንደ ገና በመከለሱ ዓለም ሁሉ የሚከተላት እና የሚያደንቃት ከሆነ እኔ በግሌ በጣም ነው ደስ የሚለኝ አሮን አስተውሉ። ማርታ የእናንተን ጭቅጭቅ ከመስማት ዘወር ማለትን እመርጣለሁ ወጥታ ትሄዳለች ዴማስ እጅግ በጣም አዝናለሁ አንድ ቀለም ከሚስተካከል ይልቅ አንድ ሺህ ሰው ቢጠፋ የምትመርጥ ሰው ነህ አሮን እውነት አንተ አሁን አንዲት ቃል ከሚያልፍ ሰማይ እና ምድር ቢያልፍ ይቀላል በሚለው የአግዚአብሔር ቃል ላይ ሰዎችን ማጽናት አቅቶህ ነው። እዚህ የተሰበሰበው ሰው መሳይ ሰው ባይገዛሽ እኔ አለሁልሽ አይደል። ቦታ ቀይሬ ሌላ የሚገዛሽ ሰው እፈልጋለሁ በቅናሽ ዋጋ በቅናሽ ዋጋ ወደ መሀል መድረክ እየገባች በቅናሽ ዋጋ ሰማይ የሚዝዝቨ ኢዮብ ከውጭ እየገባ ቤቲ ቤቲቤቲ ቤቲ ሰማይ የሚዝክ ኢዮብ በጩኸት ቤቲ ዝም በይ። ቤቲ ሰምተኸኛል እንዴ ። ቤቲ ምንድን ነው ያልኩት። ት ዝግጅት ንኡስ ክፍል ገጽ ኢኢቭጸጸዉጩጨሙሙ መ በመ በማኅበረ ቅዱሳን አአማትሐአክ የሥነ ጽሑፍ እና ኮ ሎ ቴአትሩ ኢዮብ ሰማይ የሚገዛ። ኢዮብ እንዴ። ኢዮብ መልካም እገዛሻለሁ ነገር ግን አንድ ሰው አንድን ነገር ሲገዛ ስለሚገዛው ነገር በቂ ዕውቀት ሊኖረው ይገባል አይደል። ቤቲ ሰው እየፈለገች ሰውዐሰው ሰው ሰው የታለ የአባቶቹን ድንበር የሚያጸና በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ የሚጠብቅ ለመንጋው ምሳሌ የሚሆን ማኅበሩን በሰላም በፍቅር የሚመራ ሰው የታለ። ቤቲ ቅዱስ ዳዊት ልጁ ሰሎሞንን ወዶ እንዳይመልህ ልጄ ሆይ ሰው ሁን ያለው ሰው ክቡር ሆኖ ሳለ ራሱን ሳያውቅ እንደሚጠፋ እንስሶች መሰለ። በማኅበረ ቅዱሳን አአማትሐአክ የሥነ ጽሑፍ እኖ ተውኔት ዝግጅት ንኡስ ክፍል ገጽ ሠውኤ ቴአትሩ ኳ ቤቲ ሰው ጻካካካ ረዥም ሳቅ ለሰው ሞት አነሰው አለች ቀበሮ። ወይ ሰው። ኢዮብ አይ ቤቲ። አንደ አዘጋጅ ለእኔ ግን በጣም ጥሩ ነው በተለይ ዲያሎጉን እያሳየ ወደ ሁለተኛው እና ሦስተኛው ትዕይንት ስንደርስ ጥሩ እና የተሻለ ነገር እንደማይ ተስፋ አደርጋለሁ ከመድረክ እየወረደ እሺ አሁን ካቋረጣችሁበት ቦታ ተጥሉ ከ መሚ ቤቲ በቃኝ ከዚህ በላይ ይህንን ቴአትር እንኳንስ አይደለም መሥራት ማጥናት አልፈልግም ኢዮብ እንዴ ሮዚ ምን ሆነሻል። ኢዮብ በራሳችን ስንፍና ምክንት አገልግሎትን ምክንያት አድርገን ህይወ ለተጸጸተ ልብ አንድ ቀን አይደለም አንድ ሰዓት ይበቀዋል ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ኗሪ ነው ሺን ስንት ግዜ ኦንደፈቀደ በግዜው ይከናወና ቤቲ የመዳን ቀን ዛሬ ነው።