Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሳይንሱን ማጥናታችሁ ነው። ሃብፆ ያእያ ጠቀሃ ሠላጤ ወመም ዐዲስ ያማርኛ መዝገበ ቃላት ከደስታ ተክለወልድ እንጆሪ ሕዕቦሽመጥና እንጀራ ከዚህ ልብ ወለድ ጋር ምን አዥኛቸው። ሰውዬው እንኳን ባለጌ ነው። ይሄን አታውቂምና ነው። የተረዝው የእሱ ነው ወይስ ትምህርት ቤት የምወጣው በዚህ ሰዓት ነው ደብተሬን ሳስቀምጥ ብዬ ምክንያት በመፍጠር ቤቴ ገብቼ ለመተኛት ወይም ራቴን ልብላ ብዬ ጫልቱ ዘንድ በመሔድ ከዚያ የአድባር ስብሰባ መሸሸ ፈለግሁ የአሰፋ ፊት ግን እንደ ታሳቅ ቅዱስ መፅሐፍ ተከፍቶ ውጋት ነው እዚያ እሳት ዙሪያ እንደ ዶሮ ተሰብስቤ ንፍሮ የምበላው ውጋቴን ለማሸት ነው። አታየውም እንጂ የገላዬ ቆዳ በየቦታው ተቀዳዶአል በቆሌ በዓል በትንሽ ቀልድ በፌዝ ክር ነው የምሰፋው። የደረት አጥንቶቼ በስጋ የተያያዙ የበረዶ ዘንጐች ናቸው ልቤ በዕዳ ሙሉ ነው ንፍሮ ያልያዝኩበት እጄ በደመወዝ የሞዴል ፎርሞች በሠፈር የአራጣ አበዳሪ የሥምምነት ወረቀቶች ታስሮአልሷመሽ የቀረ ጉልበቴን ሚስቴ ላይ አፊሳለሁ ልዩነታችን ምንድን ነው። ምን እያደረግሁ ነው። የእንገቷ ቆዳ በጣም እጅግ በጣም ስለምጮህ የባሕር ዛፎች ቅጠሎች ይረግፋሉ አዝራሮች ከልብሶች ላይ ይረግፋሉ ታዲያ የምወዳትን ሴት እንደምወዳት የምገልፀው እንዴት ነው። መፃፍ አልቻልኩም ውድ ገነትዬ ካልኩ በሁዋላ መቀጠል አልቻልኩም ከነይ የጠቀሰኩት ስሜቴን እንዴት ደስ ወደሚል የቃላት ዝርዝር እንደምለውጠው ትንኝ የምታክል ግንዛቤ እንኪን አልነበረኝም ታዲያ አልሆን ሲለኝ በብርሐኑ ዘርይሁን ቀናሁ ሐብታሞች ከደሐ ዘርፈው ነው ሐብታም የሚሆኑት እንደሚባል ብርሐኑ ለእኔ የሚገባኝን የዘረፈኝ መሰለኝ ታዲያ ሰለራሴ ልጻፍ ሰል እምቢ የሚለኝ ማን ቢነጥቀኝ ነበር። እሳት ነው ያቃጠለህ። ትከሻዬን ከፍ ዝቅ አደረግሁ ምን ሰትሰራ ነው። አይታየኝግ ግን ጠየቅሁዋት ትልቅ ነው። ወፀይዐዐዲልያርላ እስከዚህ አይደለም ምን ያክሳል። ቀሚስዋ ጠረኑ የቅርንፉድ ነበር በበሶብላ የተሰራም ወጥ ነበርየጭኖቿን የውስጥ ውስጥ እንዲህ ቀለም በበዛውን ወዝ ሽፍ ያለበትንንፋሰ እንኳን ያላገኘውን በቀስታ ሳምኩት ሌላ ምን ጎያፒግ። ዝንበል እባከህበወር ሰላሳ ብር አልከፍልምምን ልበላ ነው። ቢቸግረኝ ፖሊስ ሆንኩት ጊላ ምን ትችላለህ። እንደገና በአራት ማካፈል የምችል አይመስለኝም ምን መሆንህ ነው። የማካፈል ሂሳብ አትችይም ወይስ አራዳ እየሆንሽ ነው። መቼ ነው የምንሔደው። አለ ቀኝ እጁን ትከሻዬ ላይ አድርጐ በትንንሽ ጥቁርና ሦጐ ጉንዳኖች የተወረረ የመሰለ ፀጉራምና ላባም ጠይም ፊቱን ወደፊቴ አስጠግቶ ምን። ሜት አይሳሳትም ማን አለ። ወታደር ነበርኩ በድንገት ሳቀና በድንገት ዝም አለ። በአወንታ እራሴን ነቀነቀሁ ሰውዬው እስር ቤት እያለ ይበሳጭ ነበር። በርኩለሁለተኛ ጊዜ። ፎቶዬ በዚያን ጊዜ የወጣው ጋዜጣ ላይ ነበር ስሰቅል አይደለም የተነሳሁት እንደተመልካች ራቅ ብዬ ሳይ። ንፋስ መውጪያ ይወራል ወደ ጆሮዬ ጠጋ አለ። ለማን ነው የምታደላው። ለዕንቁው ነው ለጭቃ።ዕንቁውን ለማዳን ጭቃ መሆን አለብኝ አስር ዕንቁ ለማዳን አንዱን ትሸጣለህስምንት ይሆንብሃል እንዲህ እያለ ይቀጥሳላል የመጨረሻውን ለፍፁም ሆድህ ትሸጠዋለህ ዕንቁ መሆንህ እንዲታይ በጭቃ በኩል ማለፍ አለብህ ለምን ትነግረኛለህ ይኹን ሁሉ ተረት አለው ምን ታደርገዋለህ ይዘህይሄንን የምለው ብትዘረፍስ ከእኔ ምን ይዘረፋል። አልመለስክልኝም ይኹ ሁሉ ለምንድነው። የአገራችን ፈላስፎች ምን ይሉታል።ይቅርታ ለመሳደብ አይደለም ልክ ነህ ብዙ የማሳውቀው ነገር አለ ምን። ከእጂ ተቀበልኩና ከእሷ ፈቀቅ አልኩ እውስጤ የሆነ እምነት ነበር ሕይወት ዞር ብለን ስናየው ወፈረም ቀጠነም የሆነ አስማትና ተአምር አለው ድንጋይዋ ግቢዬን ለቅቃ እንዳትወጣ አድርጌ ወደ ላይ ወረወርኳት። ዕውነት ነው ተሰወረ።ወይስ ዐይኔ ነው። ጠረጴዛ ላይ ጥዬ ራቅ አድርጌ ሳየው ፎቶው ተራ ነበር። ይሔ ፎቶ ታሳቅ ነው ተፈፀመ።ምገ ሰመሆገ ነው የምትመነው።» «ንጉሠ ነገሥት» ሪየትሻው ጦረሻነትህ ነው። የመኪናው መዕ ዘደት ክገደፈሰሰበት ሁሱ ሀፈሰቅ ከነበር ወደ ዘጉራነ ብዙ ቅባት ተቀብቶት ነበር ወይ በቅርብ ባስቴ መደ ፐምቦሲና በሰቶ ከዱገ ሸዕታጠበም ፏ ፏፋ ፀሳስ ጾዲ ፀይ ምገደገ ነው። መዛደም ክኮ መሳዊያ ው ሰክኒ ጾጅ የጣሟቁነበነፕ ስገ ከሰቀቁት ደግሞ ማረፄ የማያውቅ ወደሳ ፈረስ ደመስሰኝ ዘበር «የጠቅዕ ስሽከር» አገደሚባሰው ከኔም የጾድ ስሽከር» ሰማሰት ቃቶዛዕ በዘፈና ቅንጥ ሰሬያ ያማራት የመሰሰች ዳብራ የት ስውቃሰሁ ስቴ ተሳዕፎስትስ ክገደሆነ ይሳዕ ዶዳ ፊ ቋ ያጎዕ ደዲ ስትሰ በስታደዮም በፒያሳ በየካ በጉሰሴ ጾድ ስሳየኝ አያዕኩ ዞርኩ መገኘት ስዕቻዕኩም ፈታዲያ ሰሲሰ ነገር ደዘፈናፅ።» «ካዕተዘፈነሰት ጾጅ ደበሰጣሰዕቃ ስሱ ስመገኩ የባሳዢ ነገር። ቦመሞቦሲና ባሰ ክጥር ታሬክ ቦምቦሲና ፀጣዬዛልሰ ስሙም ይስ ፀሳዕ ስዲስስባ ካሳመደችኝ ስገዱ ዋና ነገፒ ቦምቦሲና ነው ስገጻገደ አዲስ ከባ ስደገገ የሚሱ ሰዎች ። «ዕገሰፀቨጡ ከምችሰው በሳደ ከወድሻሰሁ» ብሱ ሬሱን መግሰጥ የከበደው ደደብ ዘፈነና ጾሮክችገ በክቸዬቻሬ ምራቅ በሰበሰ ከነዚያ ትርቡት ሲቶች መዓዛና ሽታዩ ስገድ ሰሞን መጨቃጨቃቸውን ስቁመው ነጋ ጠባ ደሄን ስየዘፈኑ በማሰዕቸት ሲገሱኝ ነበር። አሁገ ያሰውን በማየት ስሰጥፕገቱ ማወቅ ደከብጻል ቢሆገም ባፀሆገም ቢያጠፋንም ቢያሰማንም ክገጠርፕር ቢጎጻገም ከገገምት ከሰፎ ከዕክ ወደ ከሰፈው መቸም ስገድ ሰው ስሰሰዎች ሲያወራ ፀባያቸውገ ከመገሰፕ ጋር ሸብር ስሰስካሳቸጡ ጾዞታ በመጠኑ ቢናገር ክቀራሬረቡገ የተሚሳ ፀደረገዋፅ ተብሎ በብዙ ሰዎች ዩታመናፅ ክኔ ከሳምንም አኔ ስሰሰው ቁመና መዕክ የምናገረው ሲመችኝ ነው በስገራሬችገ ደኬ ነው ተብሎ የተሰየመ የኢትዮጵያውያንን ቁንጅናና ስስቀያሚነት መመዘሻ ሕገም ክስሰወጣም ማሰቲ ቀገጾ ማሰት ክገጻህ ክገዲህ ሸገዲህ ዐይነት ሰው ነው ክሱ ክየከሳ ሰበዐሀን ሲሰጠር አኔና የመሳሰሰነው ወዲያ ወዲህ ወድቀን ተበታትነገ ወፀስ መርፌውን ሰክኔ ክየፈሰገ ነው። ስሬገ ጠመም ስንድ የቀኙን ዐይኑገ ሸውረር ስደርገ ፈያገተን ጥርስ መንቀያ ከሰሩ በሁዋሳ ነው የጫሰሩት።
አንዳንድ ጊዜ አባቴና እንጀራ እናቴ መኝታ ቤት ውስጥ ትልቅ የሽሮ እርሻ ያለ ይመስለኛል። ታዲያ አንድ ጊዜ ጭል ያለ ሜዳ ላይ የራሴን ስም ከፍ አድርጌ ጠራሁ መዝዝቡ። ብዙ ጊዜ ግን ሰው ሳይሆን በዳዩ እግዜር ሳይሆን አይቀርም። ልጅ እያለሁ ያንድን ሰው ነፍስ አንድ ሰው ብቻ ሲያጠፋት የሚችል አይመስነፃዎ ዘር። ጦርነት ሰው እንደሚገድል ሰው እንደሚያጠፋ ሥራ ግን ለሰውና ለሰውነቱ ጥሩ እንደሆነ ያወራል። ታዲያ ዘገር ቁርጦ በጨረሰ ቁጥር ምልክት ያደርጋል የዚህ ሀይነት ምልክት አንድ ሰው ተቆረጠ ግለት ነው ሆ ማለት ደሞ አንድ ሰው ተቆርጧል ግን አልከፈለም ዱቤ ነው ማለት ነፁ። የት ናት። ብዙ ጊዜ ግራ የሚገባኝ ግን ይሄን የመሰለ ፍንጭት ያለው ሰው እንዲህ የሚያምር ፉጨት ማውጣቱ ነበር። ዝም የሚል ሰው እኩ ነገረኛ ነውየሚያስበው አይታወቅም ባ አልኩ በምላሴጣ። ሙስጠፋ አራዳ ነው አንድ ሰው እሥላም ሆየ ክርስቲያን ሴት ቢወድ ምን ማድረግ ይችላል። ወይዐዐዲጳዳሪያዕላዳ መሙመጨ ግሬመሜ ቃጭሉች ስገዳኀድ በጃገርዶች ከብርሐኀ የተከከቡ ናቸጡ አንድ ሰው ሴላውን ሰው ለምን ይወዳል። እሳት ውስጥ ዘልዬ አልገባ ነገር ታዲያ ከዛን ቀን ቻር የወሰን ያቺ ምስሏ አንጀቴ ውስጥ ገብታ ከሊሎች ሰዎች ያልተለኮች ምሆኗን ብረም ምክንያቱን ልገልጠው በማልችልበት ሁኔታ ልዩ አድርጋ አሳቀለችኝ አንዳንድ ሴቶች አንደበታቸው ብቻ ያምራል አንዳንድ ልጃገረዶች ፊቶቻቸው ቻ ያምራሉ አንዳንድ ሴቶች ቂጣቸው ብቻ ያምራል አንዳንድ ልጃገረዶች አለባበሳቸው ብቻ ያምራልበብርሐን የሚከበቡ ግን ከወሰን ሴሳ ያሉ አልመሰለኝም መመመ ግራጫ ቃጭሉች ስባቲ ዉፍሬም ከጆች ነበኗት ሥራ ልፈልግ ወጥቼ ያላሰብኩት ደረሰ ጉዳዩ ያኔውኑ ቀን እንደተወለደ ያኔውኑ ቀን ቢት ደግ ነገር እየተያያዝ በወሬ እየተሪባ ሙስጠፋ ለእህቴ ለእመቤት ደብዛቤ መዙ በሰፈርና በትምህርት ቤት ተወራ እንግዲህ ትልቅ አንቀፅ መሆኑ ነው ያልሰማ የለም ጦሰን የወሰን ጓደኞች ሙስጠፋ እኒ በቀለ ቤዛ መዓት መዓት ሰው አንዳንድ ደረቆችም አይጠፉም። እሀቴ ደሞ እንዲህ ሰው የሚያብድላት አይመሰለኝም ታዲያ ግንን ነበር የምወደው። ብዙ ሰው ሊዢመው ይችላል እኔ የምወደውና የማደንቀው ሰው አበበ ቢቂላ ነበር። አንድ ቀን ጠዋት ወደ ጉብታዬ ስሔድ ልክ እኔ የምቀመጥበት ቦታ ላይ አንድ ጎረምሳ ልጅ ሠፍሮ አገሽሁ ደነገጥኩ ተበሳጨሁ። እኔን የመሰለ ሌላ አንድ ሰው ያገኘሁ መሰለኝ። እዚሀ ከሰለቸኝ ለምን እዚያ አልሔድም ብዬ የንፋስ መውጪያ ልጅ አለች ሲባል ግን ከልቤ አወጣሁት የግመልጥበት ቦታ ሔደው ልዩ ቀሚስ ለብሰው ንፋስ መውጫዎች እየጠበቁኝ ነው አልኩና አንድ ቀን ማታ ርብቃን አየሁዋት ትምህርት ቤታችን በር ላይ ቆግ ወደ ቤታቸው ሰሚማሰሱ ተማሪዎች ወረቀት ስታድል በወረቀቱ ፊትና ጀርባ የእግዚያብሔር ቃል ነው አሉ የተሂፈበት። ለምን። እኔ ደሞ ዝም። አንድ ሁለቴ ዳበሰችኝና የማን ልጅ ሄያ አለች ዝም አልኩ። አንድ ጊዜ የከተማው ፖሊስ ሲያሳየን። ያ ዘፋን አንድ ቀን ማታ አጅሬ ብሎኝ እንዳለፈ ወደ ንፋስ መውጫ ተመል አልመባም ምክንያቴን የሚያውቅ ሰው አልክረም። ታዲያ እግር ያለው ማድ ቤት ትዝ ይለኛል። ፀጉር የሌለው ሰው የለም አናቱ ሳይ ቅንደቡ ሽፋሸፍቱ ፊቱ ሳላይ ጠጋ ብለን ካን ደሞ በቆዳችን ሳይ ሰውነታችን በሙሉ ፀጉር ነው። እሀቴ ደሞ እኛ ከተማ ውስጥ ዘመቻ ጣቢያ ካለ አንድ ረዥም ልጅ ጋር ሽ ሆናለቾ። እግሮቹ መሐል ፀጉር ያለው ሰው ራሱን አሪፍ ለማድረግ አይለፋም አልኩ ለራሴ። አንድ ወና ቤት የዚህ ቤት ባለቤት አቶ ዘለቀ የሚባሉ ሰው ነበሩ። አንድ ጊዜ እንጀራ እናት ስላሰቃየችው አንድ ልጅ አንብቤ መፅሐፉ አስጠልቶኝ ዘር። ቤቱ ሔጄ አላውቅም ቤቱ ወንዙ ከፍ ብሉ ከግንብ የተሰራ በጣም ትልቅ ቤት ቨር የፊታውራሪ ናደው ቤት ነው ሲባል እሰማለሁ። ትልቅ ሰው። ከዚያ ሥራ ጠፋ እንዴ። ከፈለግህ ሲጃራ እዚህ ሻይ ቤት አለልህ ከጦ ቪህ ፊት ለፊት አንድ ኩርኩንች ምንገድ አለ የደጋ ንብ ጠጅ ቤት የሚባል ጥሩ ያሉ የቆርቆሮ አጥር በሮች የሲሚንቶ ግድግዳዎች በቀይ ቀለም ተንቦግቡቸል። ከፈለግህ ሲጃራ እዚህ ሻይ ቤት አለልህ ከቦ ከዚ ፊት ለፊት አንድ ኩሮኩንች ምንገድ አለ የደጋ ንብ ጠጅ ቤት የሚባል ጥሩ እዚያምናልባት እዚያ እመጣለሁ ያሉ የቆርቆሮ አጥር በሮች የሲሚንቶ ግድግዳዎች በቀይ ቀለም ተንቦግቡገለ ዓይነት አካባቢ ወዲያ ወዲሀ እያልኩ ስራመድ ከተማው ውስጥ ካሌት ልክ እንደ እነ ኮ ገብሎች ጋር በማይታይ ሚስጢራዊ ሽርክና ወስጥ እንዳለሁ ሳውቅ ደስ አለኝ ከ ዘግያየኝ ግን ከሚያፈቅረኝ ብዙ ሕዝብ ጋር ነሻ አልኩ። መፅሐፍት ቤቱ ባለ አንድ ትልቅ ክፍል ነበር። ንጥጭንጩን የሰማሁት ንኑ የተባለው ሰው ከተቀመጠበት ቦታ ነበር አንድ የሸሚዝ እጀታውን የጠቀለለ ረዥም ሰው ጀርባውን ወደ እኔ ሰጥቶ ያወራል። እኔ መሬት እተኛለሁ ግድ የለም አልኩ። ሰዎች ነበሩ። ፀሐይ ቤት ልደርስ አንድ ምንገድ ስታጠፍ ጠመንጃ የያዘ ሰው ከፀሐይ ቤት ሲወባ አየሁ ወደ ሁዋ ሸሸት አልኩና ፊቴን ብቻ ብቅ አድርጌ ሳይ ጭር ካለው የፀሐይ ቤት ጩኸት ወጣ ግራ በሚያጋባ መልዕክት ትቼው ስሄድ ድምፅ ያሴለው መስሎኝ ክጩ እሪ ሦስት ሰዎች ከዘሐይ ቤት ወጡ። ከእነዚህ ሌላ የማውቀው ዱር ነው የመጀመሪያዬ ምርጫ ቤት ነፁ ቤት መሥራት የሚቻለው ሰጦ ነው የማውቀው ሰው ደሞ ከሙስጠፋ ለላ ኤልያስ ያሳየኝ ሴትዮ ናት። ጥሩ ልጅ ፈልገህ አግባና ልጅ ውለድ እንዳልሰማ ዝም አልኩ። ጫልቱና ምግብ ቤቷ ያሉት በኩሮኩንቹ ምንገድ በስተግራ ጥቂት ከሔዱ በሁዋሳ ነው ብዙ ዐባዴልፀለላ ርር አር ረመ አዛም ረ ጊዜ የእሷን ቤት ከእኛ ቤት እያፎካከረች በእሷ ቤት ጥራት ትኩራራለች ደካሣቀ እህቴ ቤታችን ሬት ለፊት ተቀምጩ ወደ ውጭ አያለሁ ብዙ የሚታይ ነዢ አልነበረም። ለምን እዚህ ገባ ብለህ አንጫወትም አከልኩ ግዴታዬ ሳላይ ነኝ ሁሉ ሰው ዓለም ላይ የሚኖረው ሁሉ የሆነ ግዴታ አለበት ስለሴላው አላውቅም ያ ልጅ ግዴታ አለበት አዳም ረታ ፌሥ ሬዴጮኡ። አንድ ጊዜ ሌባ ተብያለሁ ሌባ አይደለህም ታዲያ። ጥሩ ልጅ ነህ ካሉኝ ጥሩ ልጅ እሆናለሁ። ሰው ሁሉ ስም አለው አገሬ ሳይ ነኝ ደሞ። አንድ ጠዋት ሳይ ቁርሴን እንኪን ሳልበላ ከሰፈሬ ወጥቼ የደፈረሰ ሐይቅ የሚያስቀና ትልቅ ምራቅ ግዙፍ ትፋት እንደ ቤዥ ብርድ ልብስ መሐል ጐዳና ላይ ወድቆ ሳይፊት ባልተፈጠረ ብዬ ተራገምኩኬ ፊት ባይኖር አፍ የለም ዶሮዎች ፊት ስለሌላቸው ምራቃቸውን አይተፉም የፀጉሬን መስተካከል ለመፈተሽ መስታወት ሳይ መጀመሪያ ድቅን የሚለው ካልጠፋ ብልት ፊቴ ነው ስለ ዐይን ተብሎ ነው እንጂ ፊት ባይኖር መልካም ነበር ወፀዐዐዲልሪያፀላ መመመ ግሪጫ ቃጭሎች ስሰጣጥ እኔ መቸም ከተወለድኩበት ከተማ የተወለድከው እዚህ ነው ከተባልኩበት ከተማ የመጣሁት ፍይም ንፁሕ ሰዎች ፍለጋ አልነበረም እንጀራዬ ነድቶኝ ነው የመጣሁት እንግዲህ ጫልቱ መጋቢዬ ናት ከእሷ ጋር ከመጋቢነትና ከተመጋቢነት የጦጣ የተለየ ግንኙነት አልነበረኝም እንዲኖረኝም አስቤ አላውቅም የምትሰራልን እንጀራ ብዜ ፀይነት እህል የተደባለቀበት መሆኑን በላተኞች ሁሉ ብናውቅም እሲን ላለማስከፋት በተለይ ጃፓን ይኹ ስንዴና ጤፍሽ አወፈረን ይላት ነበር በጆሮዬ ጠጋ ብሉ ግን እንጀራውን እንዳለ አንስተህ ወደ ላይ ብታንጠለጥለው ዶዮው ወደ መሬት አይወድቅም ለምን እንደሆነ ታውቃለህ። እነሱ አሳምረው ብለውትስ የት ደረሱ መይዐዐደልሪያዳላ በፀሓያማ የበጋ ዕለት ከጠዋቱ አምስት ሰዓት እስከ አሥር ሰዓት ከሰዓት በሁዋላ ድረስ ባለው ጊዜ አብዮት አደባባይ አካባቢ ላምስት ደቂቃዎች ያህል ወዲያ ወዲህ መመጓለስ የሚችል ሰው ያለ አይመስለኝም። ለምን እንደሆነ አላውቅም የኤልያስ ጓደኛ ዐሐይ ቤት ያየሁት ፎቶ ትዝ አለኝ። እሱን ብቻ ሳይሆን እንጀራ እናቴን እሀቴን አባቴን አስታውሳቸዋለሁ እነዚሀን ብቻ ሳይሆን የታጠብኩበትን ወንዝ ወዲያ ወዲህ የረገጥኒቸውን የእበት ጉልላቶችበሩቅ ከዛፍ እዛፍ ሲንሸራተት ያየሁትን እባብ ከዕለታት አንድ ቀን ባልተሰየመ ጥሩ ሥም እንኒን በሌለው ቀን መዳፌ መሃል በላቤ እስክትረጥብ የያዝኪት ጠጠር ፀጉሬን ተቆርጩ ሰወጣ ኩሌታዬ ስር ወይም አንገቴ ላይ ሳይጠረጉ ሳይራገፉ እየኩሰኩሱ ዕረፍት የነፈጉኝና የማራግፋቸው የፀጉሬ ቁራጮች በልጅነት ጥጋብ ጥላሞታቸውን እያሳደድኩ የተጫወትኩባቸው ጭልፊቶች ከዝግባ ዝግባ ነጭና ጥቁር ውሃ መስለው የሚፈሱትን ጉሬዛዎች ጭር ባለ የግዝት ሌሊት ቀን በዋለው ግለት ተቀስቅሰው የሚያሳክኩኝ የግራ አውራ ጣት ሙጃሌዎቼን ራቁቴን ከአልጋ ወርጀ መኝታ ቤቴ ጨለማ ውስጥ ከወለል እያፋተግሁ በተመስጦ ያከኩትእነዚህ ሁሉ ጊዜ እየተለዋወጠ ባልጠበኩት ጊዜ ሕሊናዬ ውስጥ ብቅ ብለውሕልሜ ተረት ውስጥ ከቸች ብለውበቀዝቃዛ ትዝታ አንድደውኝ ይሄዳሉ ከየት እንደመጣሁም ይነግሩኛል አንዳንዴ በምንገድ ገፁ አቋሙና አለባበሱ ጥንት የማውቀውን ሰው ያየሁ እየመሰለኝ እደነግጣለሁ ባልደነግጥም ይገርመኛል ባልደነግጥም ባይገርመኝም የድሮዎቹ ሰዎች ትዝ እንዲሉኝ ይቀሰቅሰኛል አንዳንዴ ልቤ ይሰበራልያመለጥኩ መስሎኝ አለማምለጤ ሲጋረጠኝ። አንድ ሁለት ደቂቃ ሌላ ሰው ለማየት ሔጄ እኩ ነው አለማየሁ ፀባዩን ያውቅበታል መሰል እኔን እየሳቀ አየኝና በኩረ መዝገብ ይጠብስብኛል ብለህ ነው አይደልቆዮች ምናምን የምትለው ይኹን። ሰው ጥሩ ናት ብሉኛል ማን አለሀ። ስለ ዩኒፎርም አሳነሳንምጋሼ አምጣው የመጨረሻ አሰራ አንድ ውሰደውይሄ የማይገኝ የድሮ መፅሐፍ ነው ይሼን መግዛት ካልቻልክ ሌላ አለልህ ብሎ አንድ አዲስ መፅሐፍ ፈልጐ አውጥቶ ዐይኔ ስር ገተረው አብዮት ዋዜማ የሚል አርዕስት አሳየኝ አልፈልግም የምፈልገው ይኸንን ነው ወፀዐዐዲልያፀላ አዳም ረታ ሩዴ ትቼ በሌላ አቅጣጫ አዘገምኩስምንት ውሰደው ሂ ና እያለ ሲቆጥር እንዳልሰማ ሰው ዘግቼው ሔድኩ በመጨረሻ ከሊላ ቦታ ሲነፃፀር ያልቆሸሸ አግኝቼ አምስት ብር ከፍዬ ወሰድኩ ሁለት የማይጣጣሙ ስሜቶች አደሩብኝ አንድ ቦታ አረፍ ብዬ ለማንበብ መፈለግና መጽሐፏን በሱሪ ኪሴ ከትቼ ወደ ሰፈሬ በእግሬ መመለስ መፅሃፏን ሁዋላ ኪሲ ከተትኩ መፅሐፏ ፍኔና ቂጤ ላይ ትሰማኛለች አባጣ እጥፋቷ የእርጅናዋ የብል ጢስ የእርጅና አመዷ ለአመል ጣቶቼ ላይ ቀርቷል ወረቀቶቹ ጠረናቸውንፊትና ሁዋላ ሳወዛውዛቸው የሱሪዬ ቴትሮን አንደ ወንፊት ሆናበመርካቶ እየነሰነሱ በሲኒማ ራስ ምንገድ ዳር እየነሰነሱ በማርስ ሆቴል በበላይ ዘለቀ አደባባይ በተክለሐይማኖት። ፊት ሰፊቴ የጫማ የተገረበበችውን ሸንቃጣ የቆርቆሮ በር አንኪኪሁና መሥሪያ የመሰለች ትንሽ ባለ አንድ ክፍል ቤት አጋጠመኝ ሁለት መሐከለኛ ዕድሜ ልህ አዛም ረታ ያላቸው ሰዎች ግራና ቀኝ እንደ አጋፋሪ ቆመዋል። ከነዚህ ከስድስቱ አምስቱ ወንዶች አንዷ ሴት ነበሩ አንደኛው ወንድ ሴቷ ፊት ለፊት ተቀምጧል ሁለቱ ሴቷ ግራና ቀኝ ቆመዋል ወንበር ያመጣልኝ ሰው እጆቹን ወደ ሁዋላ አጣምሮ ልትዝሠሥ እንደተዘጋጀች ድንግል ሙሸራ በትኩረት ያየኛል ራቅ ብሉ ግድግዳ ጥግ የቆሰሉ እግሮቹን ዘርግቶ አንድ ሰው ተቀምጧል። ለማንኛውም ሴቷ ስታደርግ እይ አለኝ በፍጥነት ስሜቴን ከዐይኖቼ ለማንበብ የሚጥር ይመስላል ግራና ቀኝ የቆሙት ሰዎች የልጅቷን እጆች እንደምትሰቀል ዐይነት ወዲያና ወዲህ ወጥረው ይዘዋታል ፊት ለፊቷ ተቀምጦ የነበረው ሰው እግሮቿን ግራና ቀኝ በደንብ እንድትከፍት ነገራትና የቆመውን ሰው ጠራው እጆቹን አጣምሮ የቆመው ሰው በችኩላና በሥነሥርዐት መጥቶ አንድ ለፊቷ ቆሞ የነበረው ሰው ቂጡን ወደ ልጅቷ ፊቱን ደሞ ወደ እኔ አዞረና አንድ አግሯን በእግሮቹ መሐል አሾልኮ እንደኩርቻ ተቀመጠበት አሁን በጉጉት ማየት ጀመርኩ ከለበሰው ጥቁር ካኪ ኩት ኪስ ጥቁር ብልቃጥ አወጣና ልጅቷ እግር ስር አስቀመጠ ቀጥሉ ወደ ሌላ ኪሱ እጁን ሰዶ ወስፌ የመሰለ ነገር አወጣ። አለው አፆ ግን ባለጉዳይ ተቀምጦአል ዐዐዲጳሬ አዛም ረታ በል ተወው አብሬው እሔዳለሁመዝገቡ ዕብድ ነው ነው የሚባለው ያለ ነዢ አይደለምጃን መፋቂያውን የጠረጴዛ መሳቢያ ውስጥ ከተተና ከተቀመጠበት እየተጉተተ ተነሳ በተገኘች አንዲት አሮጌ ሾልስዋገን ወደ አገር አስተዳደር ጀርባ በቀስታ እየነዳ ሔድን ከመድረሳችን በፊት ከሩቅ በጣቴ ቀጭኗ ምንገድ የምትጀምርበትን ቦታ ለተረኛው ጠቆምኩትና ብዙ ሳንቀርብ ወረድን እኔ ፊት ለፊት እሱ በቀስታ ሁዋላ ሁዋላ ተከታትለን ምንገዷ ያለችበት ቦታ ስንደርስምንገዷ የለችም በመጀመሪያ ተሳስቼ እንደሆነ በማለት ከላይ እስከታች ስቃኝ በፍፁም እዚያ አካባቢ እንኪን ከአስፋልት የተሰራ ምንገድ ይቅርና የጉንዳን መጉዳኛ አይታይም አብሮኝ የመጣውን ሰው ተረብሼ አየሁት ቤቷ የነበረችበት አካባቢ በሙሉ አጫጭር የደረቁ ሳሮች የበቀሉበት ቦታ ሆኖአል። እንደ አመነ ሰው ወይዐዐዲጳያፀላ መመ ሯግሪጫ ቃጭጥሉሎች አንድ ወር በፊት ቀን። ሰው ነበር። ወፀዐዐዲዴልሪርላ ሞጂያን አንድ ግንቦት ወር ፒያሳ ከሥራ ውጭ ማዘጋጃ ቤት አጠገብ ካለው አበራማ ሜዳ በስተምዕራብ በኩል ባለው ተዳፋት በኩል ቆሜ በጠራራ ፀሓይ የተጠቀለለ ወሬ ሳይ ከላይ ከአራዳው ጊዮርጊስ አንድ ወጣት ወንድና አንዲት ወጣት ሴት ተቃቅፈው ወደ ታች ሲወርዱ አየታዋቸው ልጁ ዚፕ የበዛው ትልቅ ቀይ ፕላስቲክ ጃከትና ጥቁር ራንግለር ሱሪ ለብሶአል። ሰው ሠላም ከነሳ ዱርዬ ጋር እሱ የእኔ ጉዳይ ነውርቦታል ልጁ ራት እንዲበላ ነው ያመጣሁት አንቺን ምን አድርጉሻል እኔን እኔን ምን ያደርገኛል ቢያደርገኝ እለቀዋለሁ ለሁለት ነበር በአለት የምከፍለው ልጅ እኩ ነው ልጅ። አለ ነጋሳ ሰው ሠላም ብሎሃል አለ አለማየሁ ወደ እኔ እያየ እየሳቀ የምን ሰው። ቅል ሳይ ትዝ የሚለኝ ጃፓን ነበር በኩረ ግድግዳ ላይ ግን ምንም አልነበረም ለብዙ ጊዜ ምንም አልነበረም ከዕለታት አንድ ቀን ትልቅ ፖስተር ይዞ መጣና እዚያች ግድግዳ ላይ እንዴት መስቀል መለጠፍ ማንጠልጠል መቸከል እንዳለበት አወራ ስዕሉ የሚያሳየው የሆነች ትንሽ ጉብታ ላይ የተሰቀለውን ክርስቶስን ነው ስዕሉ የሚያስፈራ ቢመስልም የሚያምር ነገር ነበረው ብዙ ጥቁር ቡናማ ቀይ ይበዛዋልየተሰቀለው ክርስቶስ ዙሪያ መጠነኛ ብርሐን አለ። በኩረ የለም እንዴ። ውሸት አልኩ እንዴ። ስገለፍጥ የማየው ነጫጭ ቀጥ ያሉ በቆሉ እሸት የመሰሉ ጥርሶች ነሁ የድዶቼ ጠርዝ ይቀላል ጉንጮቼ ብዙ ሂም የላቸውም ከሁኔታው የም የሚበቅልባቸውም አይመስልም ነበር አንድ ቀን ጠዋት ፊቴን አይቼ ሳበቃ የጠባዬ መለወጥ ገርሞኝ ሳቅ አልኩ ኑቫቼ ሰርጊዳ እንዳላቸው ገነዘብኩ ከዚያ በሁዋላ ጠዋት ጠዋት ጉንሥቼንና ጥርሶቼን በመስታወት እያየዞ እሰቃለሁ ስርጊዓዎቼንም አያቸዋለሁ አንዳንዴ ጥሩ አድርጌ ከገሽለጥኩ አንድ አንድ ሳንቲሞች ያክላሉ አንገቴ ክብሁሪያውን ሰንበሮች ያሌለበት ነው የአናቴ ፀገር ግንባሬ ድረሰ ይመጣል መስታወቱ ከዚህ የበለጠ አያሳየነዖ ቀን ቀን ስዞር ቁመናዬን በከንፃዎች መስታወት ገልመጥ እያልኩ ሣየትም መርኩአንዛንዴ ሥራ እንዳለበት ጠባቂ ጥሩ የሚያሳይ መስኩት ፊት ለፊት እየተንጉራደድኩ እቆማለሁ። አንድ ኡኡታ ይጀመራል ከዚያ ከይ እስከ ታች ምን ይጠበስ ብለው እንደሆነ አላውቅም ጩኸታቸውን መይዐዐደልሪያሪዳላ ኦጻም ፈታ እየተቀባበሉ ሰው ሊያሳብዱ ይደርሳሉ የበለጠ የሚያበሽቀኝጩኸቱ የጀመረው ሬ ጩኸቱን ዘግይቶ የተቀበለው ነዋናዳ ዳርማር ጫማ ፋብሪካ አጠገብ እንደሆነ ከሰፈ ውሻ እስኪነጋ ማዛ ነው የሰው ኡኡታው አንድ ጊዜ ነው። ይዐዐዲልፀለ ሙ ግሪመጫ ቃጭሉች ሯ ዚህ በኩል የእኛ ቤት አለ አይደልእንዲህ ከተሰለፉቱ አንዱ በዚያ በኩል ደሞ ሌሎች ቤቶች ነበሩብነገረሥራቸው ከእኛው የማይለዩ ግራና ቀኛችን ለመቶ ዳትሮች ያህል ቤቶች ቤቶቹ በሙሉ ትናንሾች ሲሆኑ የሚኖረው የሕዝብ ብዛት ግን ሸድ ነበርዛሬም እንዲያ ነው በዐይን ብቻ የግውቃቸው ኑዋሪዎች ብዙ ነበሩ ሁላም የምላቸው ጥቂት ቆሜ የማወራቸው የበለጠ ጥቂት ነበሩ በጅምላ አይወፀታቸውን መረዳት አይቻልም ይከብዳል በአንድ ጊዜ ሁሉንም የማያቸው ለለፈፈርዋ ቆሌ ሲደግሱ ነው እዚያ አድባር ላይ የነበረው የተሰብሳቢው መጠን እንዴት እንደተወሰነ ግን አላውቅም እኔ ስገምት ቆሌዋን ለማክበር ይመጡ የነበሩት በመንገዱ የመቶ ሜትሮች ዕርዝመትና ስፋት ላይ የሚኖሩ ይመስለኛል ግንቦት ልደታ ቀን ግታ ከአስራሁለት ሰዓት ጀምሮ በየዓመቱ መንገዱን መሐል ላይ በሶስት ጉልቻ በዝገዎቻቸው በብረት ምጣዳቸውና በቡና ማፍያቸው ይዘጉታል ሁልጊዜም አንገቴን ሰብሬ ሳልፍ ስል ይጠሩኛል ጠሩን ከዚያ አካባቢ ውጭ እዚያ መጥቶ ንፍሮ የሚቅም ሰው ያለ አይመስለኝም የድንበር አፈጣጠሩ ይገርመኛል ያሳፍረኛል በዚህ ምንገድ ከሚኖሩ ሰዎች ልጁ ያልሞተበት አልነበረም እንደሰማሁት የሚጋሩት ሐዘን አለ ወፍራም ሰው የለባቸውም ብዙዎቹ ፊቶቻቸው የተመጠጡና የበለዙ ወንዶችና ሴቶች ናቸው ዝም የሚሉ ዐይኖቻቸውን እሳት ላይ የሚተክሉ የተሸነፉ አባወራዎች ያሉበት ነበር የእድባሩ ንፍር የሚበላው በቡድን ነው አልፎ አልፎ ከቁና ላይ ስሻማ ነጩ ስንዴ ከምር መሐል የሚገቡት ገብተው የሚፍጨረጨሩትና የሚዘገኑት ብዙዎቹ ባቶች ጥፍራቸው ያልተቆረጠቆሻሻ የሰበሰቡአንዳንድ ጊዜም የእሳት ጠባሳ የማይባቸው ነበሩ። ከዕለታት አንድ ቀን ምናልባት ከዕለታት አንድ ቀን ልጃገረዶቹም ፈጥነዋል በየቤታቸው ገብተዋል መስኩት ከፍቼ ለምን እንደሆነ አሳውቅምወደ ውጭ ሳፈጥ ብዙ ቆየሁ ጫማዬ። አጠገቤ የነበሩ አንድ ሰው ጫልቱ መዝገቡ ሠላም ይልሻል እኩ አሏት። እቤቴ ቆየሁና ከምሽቱ ሦስት ሰዓት አካባቢ ወደ ጫልቱ ቤት ተመለስኩ በሩ ዢበብ ብሎ ነበር አንከከሁና ገባሁ ማንም ሰው አልነበረም ልታየኝ እንዳልፈለገች ሁሉ ፊቷን ከእኔ ዞር አድርጋ ግድግዳ ግድግዳ ማየት ጀመረች ሳልቀመጥ ጠየቅሁዋት ጫልቱ ምን ሆንሽ። አዎ ነገረኝ ሰው ግን የሚታመን ነው ወንድሜ ወንድሜ ስትል ስድብ የመሰለ ዜማ ነበረው ከልጅነቱ ጀምሮ የተበሳጨ ሰው ጨካኝ ነው ሰው አሳውቅም አታውቅም። አንድ ሰው ለመታመን ምን መሆን አለበት። ስሳቸው ለምን እንደ ሰው አትሆንም ይሉኛል ድራፍት ሰው ያደርጋል ይሉኛል። የምን ሰው። ከእኔ ቤት እሰከ ዝት ቤት ከገነት ቤት እሰከ እኔ ቤት ሁለት ጊዜ ተመላለሰኩ። ንፋሱ የብዙውን ልብ ፈቶታል እኔ ባርኔጣዬን ንፋስ እንዳይገለብጠው በእጄ ይፔ ይሔን ትርዕይት አይ አንድ ነጭ ነዢ ከወዲያ በኩል ወደ ትልቁ ምንገድ ተጠምዞ ሲገ አየሁምናልባት ከቸርቸር ጉዳና በንፋስ እየተገፋ የመጣ ወይም ንፋሱን የሚሸሽ ምንገድ ላይ የተኛ ሰው ይሆናል እየተንከባለለ እየቀረበኝ ሲመጣ ትልቅ የጨርቅ ቁራጭ መሆኑን ተመለከትኩ ከፊሉን ጊዜ መንገዱ መሐል ይንከባለላል ከፊሉን ጊዜ መንገዱ ዳር የሚያልፉ መኪናዎች በሚገዢም አኪሃን ሳይድጡት ያልፉታል። የንፋሱ ጉልበት ጋብ ሲል ጨርቁ እንደ ሞተ ፍጡር ጦር ሜዳ መሃል ነፍሱን እንዳጣ ሴርቫ ግጆር ይተኛል አውሉው ሲጀምር እንደገና ተነሣ እንደገና እየተገለባበጠ በመንገዱ ዳር በመንገዱ መሐልእኔ ባለሀብት አቅጣጫ መጣ ዓለምን የሚያስተዳድረው የዕብድ ሕግ በማይታይ ብልጠቱ አንድ ነዢ ሊያሳየኝ ያሴረ መሰለ ወይዐዐዲልያፀላ ግረጫ ቃጭሉች ጨርቁ እየተንከባለለ መጥቶ እግሬ ስር ቆመ ትልቅ ጨርቅ አልነበረም የከንድ ግማሽ ቢያክል ነው ከጉዞው የመጨረሻው ንቅናቂ እንደሆነ ፀይነት በቀስታ ተገለበጠና ደማት ቀይ ነገር መሐሉ ላይ ተመለከትኩ ሰው ሳያየኝ ግራና ቀኝ ተገላምጩ የጨርቁን አንድ ጉን ረግጩው ቆምኩ በጥጥ የተሞላ በጣም ትንሽ ስስ ፈራሽ ንፋሱ በጀመረበት ሐይሉ እንደገና መናድ ቀጠለ ጨርቁ እግሬ ስር ገጣል። አለማየሁ እሷ ጋር ልዳራ እንዴ ደሞ ሰው ጠፋ ምነው። ይለዋል በኩረን ብዙ ከዚያ የመጣ ሰው አውቃለሁ ዐዐዲጳሪፀዳላ አዳም ረታ ይኹን ሰውዬ ተወው አሁን ኢሀአ አልሆንክ ማን ግድ አለው ዝም ብለሽ የተረሳ ነገርያን ሻለቃ ታውቀዋሰሁ ክከፍል ሃላፊውእዚህ አምስተኛ ልጅ ነው ምን ያውቃል ፖለቲካ ያለው እሱ ቀንደኛ ኢሕአፓ ነበር ደሞ መዝገቡ ሊገባ ይቅርናአሁን ይመስልሃል ስታየው። እያንዳንዲ ሴት አንድ ናት። ብሎ ጠየቀኝ የምመልሰው አልነበረኝም ትከሻዬን ነቀነቅሁ እንደ ግድየለኝም ተናገር እንጂ መደባደብ ነው የቀረን ይኸ አ ነን ለማየሁ ገንዘቡን ለጭቅናና ለካሴት እየበተነ ተጨናንቀን እንድንኖር ይፈልጋልእኔ እዚህ ቤት ከእንግዲህ ማንም አይገባም ብዬአለሁ አራት ሰው ይበዛበታልወንበር እንኪን የለንም ሰው ቢመጣ የምናስቀምጥበት አለማየሁ እጁን ያመናጭቃጎል ለምን ስለዚህ ነገር ሌላ ጊዜ አንነጋገርም አንድ ጉዳይ አለኝ እኔ ሁለታችሁንም ማማከር የምፈልገው አልኩ አይሆንም መጀመሪያ ይሄ ይወሰን ምነው የፀረአብዮት ርዝራዞች ያለብት ስብሰባ ሆነ አለ ጃፓን። ቀኝ እጄንም ዘቅዝቄ ብይዘው እንዲሀ ሳላራግፍ ከላዩ እርጥብ የማር እንጀራ በወዝ የተመሰለየልዴንም አይደል ይቀረፋልየኽኸትን ራቁት ደረት ራቁት ርባራቁት ሟጥ የዳበስኩበት ጥርሶቼም ተወልውለው ነበር ከነጭ የነጣ ነጭ ሆነው ገነት የእኔ አበባ በዕብድ ምላሷ አጥባኝ የአዲቬንቲስቶችን ቤተክርስቲያን አለፍ እንዳልኩ የማውቀው ሰው ድምፅ ሲጠራኝ ሰማሁ ለረዥም ጊዜ የተለየነው ሰው ፊቱ ትንሸ የጥንቱን ብዙ ግን እርጅናውንና መጥፋቱን ይዞ አንደሚያደናግረን ዞር አልኩ በስተቀኝ አጥር ስር ፀጉሩ ጨፍሮ ገዙ ጠቁሮ ጭስ የጠጣ የመሰለ ሰው ተተምጦ ነበር ዙሪያውን ጉልበት የሚደርስ ለምለም ሳር ነው ምነው ወንድም እዚህ መፀዳዳት ክልክል ነው አልኩት ሳይመልስልኝ ከተቀመጠበት ተነስቶ ሱሪውን ማጥለቅ ጀመረ አንተን እኩ ነው አልኩት አይ መዝገቡ ሰው ትረሳለህ አለ ሰውዬው በመሳቅ አተኩሬ አየሁትና ማን እንደሆነ ተረዳሁ ከወዲያ መንገዱን ተሻግሮ ሰዎች ሲስቁ እሰማለሁ አንድ ወንድና ሴት እጅ ለእጅ ተያይዘው ሊያልፉኝ ሲሉ ሰውዬውን ሳስረው ለማየት ፈልገው ነው መሰለኝ ቆሙ መንገዳችሁን ቀጥሉ አያገባችሁም አልኪቸው ገሳምጠውኝ መንገዳቸውን ቀጠሉ ሰውዬው በሣሩ መሐል እየተራመደ በትከሻው ሳይ በቁሳቁስ የተወጠረ ቀረጢት ይዞ ሊያቅፈኝ እጁን ዘረጋ እኔም ባርኔጣ ያልያዘው እጄን ዘረጋሁ እነዚሀ ፖሊሶች አልጠገቡም። ወሎዬው ቢፈልግ ራሱ ንጉዔ መሆኑን ይነግረኝ አልነበር በፈለገ ጊዜ የሚመጣ በፈለገ ጊዜ የሚሄድ ሩጫዬን አቁሜ በቀስታ እየተራመድኩ ወደ ብሔራዊ ቲያትር ሰሻዢር ወደ ቀኝ አየቱ የጭነት መኪናው ዙፋንን እንዳዘለ የለም እጀግ ቅር አለኝ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ብዙ ጊዜ ረዥም ጎበጥ ያለ ጥቁር ጠይም ሰው ሳይ አናቱን ሽበት የመታው አንጀቴ ለሰኮንዶች በታውን ይለቃል አልጋዬ ላይ በጀርባዬ ተኝቼ የገን የእንቅልፍ ትንፋሸ ሳዳምጥ ፍርሃት ፍርሃት ይለኝና የተጠጋኝ ወይ ያቀፈኝ እጂን ፈልጌ እይዛለሁ። ለምን እንዲህ አልኩ።