Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የፍትሕ እጦት ያሰከራቸው ደግሞ ፍትሕን ናለጋ ጦር ሲመዙ እናያለን ሴት ወንድን ወደ ስሪያ ሜዳ እየመራች በወሲብ አለንጋ ስትገርፍ ማየትም ቀላል ነው። ገርጂ አካባበ ከማገኙ የጋራ መኖርያ ቤቶች መሀል ባለሁለት መኝታ ክፍል አከራየኋቸው ኡምቤርቶ የመኝታ ቤት እቃዎችን አሟላን ሁለቱ መኝታ ክፍላቸውን ባገለገለ እቃ አሳመሩት ቲጂ ካሣንችስሰ። ነጃሳ አፍሬም አዱ የማደርግበትን ውህ አምጣለኝ ቶሎ በልኬ አለ ቁመተ ሎጋጡ ወጣት የታዘዘው ወጣት እየሮጠ ወደ ውጡስጥ ገባ «ነጃሳ ነው ያልከው። ጥፌ ከፊቴ ምን ትመሰላለች። አለኝ ኣዎ። አለችው ሂጄጂብ የለበሰች ተለቅ ያለች ሴት ሱቁ በር ላይ ቆማ ኡዱ አድርጌ ከዛ ነጃሳ ልጅሽ ጋር እያወራሁ ይቺ ፈረሰ ደግሞ እላዬ ላይ ወጣችብኝ። እንደገና ኡዱ ሳደርግ ነው።ናዊ ክህ ደግሞ አሁን ምን ይሁን ነው የምትለው።» አለችው ቲጂ «የቀኑ ጢባራም ይሄ ነው። ጢባራም ነው አለችሽ። ጢባር ሲያንስህ ነው። ማዱ ጫቱን ይዛ መጣች ለነጮቹ ተብሎ የተከፈተውን የሀምሳሉ ምትኬን ቪሲዲ እያየን ቡናውን ጠጥተን ጨረስን ጫታችን በላስቲክ ታፍኖ እየጠበቀን ስለሆነ አምስታችንም ፍራሹ ላይ ተደረደርን ኡምቤርቶን ጫቱን ቅመሰው ብለው እንቢ አለኝ ማርኮ ተብዬ ቀልበ ቢስ ግን ጫቱም ቪሻውም አልቀረበትም ነጮቹ በአቅ መፍቻ ቋንቋቸው ወሬ ሲጀምሩ እኛም በቋንቋችን ስለተፈጠረ ስላልተፈጠረው እያወራን ሰዓቱን ገፋነው ምርቃና ሲመጣ ነጅ ማሠላሠል ልማዴ ነው እቱባለሁ አፈርሣለሁ እተክላሁ እነቅላለሁ ዞሬ ዞሬ ግን አብዲጋ አርፋለሁ ምስሉን እያ መደነቅ መጨነቅ መደሠት መናደድ አህ አብዲ።
» አለችው ቲጂ «የቀኑ ጢባራም ይሄ ነው። » አለች ማህደር አይኗን ጎልጉሳላ «አብዲ እባላለሁ። ማዱ። ዲቪዲም መጥቶልናልለ በይ ዛሬ በደንብ ስጪውጦኔ አለችኝ ቲጂ አብዲ እንደቆምኩ እጄን እየጐተተ ወደ መኪናው ይዞኝ ሄደ እቤቴ እንደገባን የሣሎኑን በር ቆልፎ ቁልፉን ይዞ ወደ መኝታ ክፍሉ ሄደ ምን ሊያደርገኝ ይሆን። » አለች ቲጂ «እና ምን። አለች ቲጂ እየቀፈፋት ወኔ ብሆን አንድም ቀን አብሬው አላድርም። አለች ቲጂ ማዱዩ። ነ አለች ቲጂ እየቀፈፋት ሇገር የሌለው አደፍርስ አይመቸኝም። አለች ማዱ ሁሉም ሰው ምርጫ ይለያያለ። » አለች ማዱ «እና ምን ያስደንቃል። አለቻት ቲጂ ማዱ በመልሴ በሽቃለች ቲጂ አረንጓዴ ጥለት ያለው ረጅም የዞ ቀማሚቧን ለብሳ ቡና መቁላት ጀመረች እኔ የነዋይ ደበበን ሙዚዖያ ስከፍት ማህደር ያናደደችኝ መስሏት የአስቴር ከበደን ሙዚ ከፈተች ይነጋል ይመሻል እኛ ግን ሁሌም ተመሳሳይ ነ የምናደርገው እስከመቼ። ቲጂ ምን ታይቷት እንደሆነ አላቦ።