Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ብርሃነ ኅሊና ።
ብርሃነ ኅሊና ። ለልዑል መኩንን መስፍነ ሐረር የተሰጠ ገጸ በረከት ። ለልዑል ነታቸው ገጸ በረከት ሆና ተሰጥታ የነበ ረችው ይህቺ መጽሐፍ አሁን አራተኛ ጊዜ ታትማ በምትወጣበት ሰዓት ለታሪካ ቸው። ያራት ዓመት ድካም የተለፋበት ልዑል ሆይ እንሆ ገጸ በረከት ። ማንኛውም ነገር ቢሆን ሳይመርከፍ ብርሃነ ኅሊና ። ብርሃነ ኅሊና ። አንድ አምላክ ። ትክክል ተያይተን ተገናኝተን ደኅና ሁሉም አጠገቤ ተሰበሰቡና ብርሃነ ኅሊና ። እኔማ አቶ ጊዜ ከጥንት ምሬ ለፍጥረት ታዛቢ ሆፔ በመኖሬ ብርሃነ ኅሊና ። ከዚያ ካጥር ግቢ ከዚያ ሁሉ ቤት ከቁመቱ ርዝመት ከጐኑ ስፋት አንድ ድንጋይ እንኳን ጠፍቶ ምልክት ያ ያየሁት ሁሉ እንዳልነበር ሆኖ ከግቢው ቦታ ላይ አየሁ ትልቅ መስኖ ብርሃነ ኅሊና ። የለመለመበት አንድ ትልቅ ጨፌ ተመለከትኩና ልሄድ ስል አልፌ አንድ ትልቅ ዛፍ ሥር ተጠግቶ ጥላ አንድ እረኛ አገኘሁ ከብቶች ሣር ሲያበላ ። እሱም መለሰልኝ በጣቱ አመልክቶ ይች ትልቅ ከተማ ከጥንትም አንሥቶ ብርሃነ ኅሊና ።