Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

ብቀላ ሜሪ ኮሪሊ ቬንዴታ.pdf


  • word cloud

ብቀላ ሜሪ ኮሪሊ ቬንዴታ.pdf
  • Extraction Summary

ብዛቱና ዘን ፋላነቱ ግን ያው ነው ። ውበት ብቻውን የወንዶች ወጥመድና የልብ ርር ነው ። በእኛ ብ ርታት ውስጥ ድክመት ተደብቆ አለ ። ስገባ ከፋይ የመዝ ናኛ ወንበር ላይ ተቀምጣ ፊት ለፊትዋ የእንጨት እሳት እየነደደ ታነብ ነበር ። ምን ትያለሽ። የሁኔታዬን መቀዝቀዝ ስትረዳ «አዎን አንድ ሁለት ደብዳቤዎች ስለ ሕግ ባሌ ንብረት ጉዳይ ጽፌለት ነበር ።» «መሄድ የሚቻልበትን ቀን አንቺ መርጠሽ ብትሄጂ ደስታው የጋራችን ነው ። እቅፌ ውስጥ ያመቅሁት ትኩ ሙ ዝ አለኝ ። «ላደርግልሽ የምችለው ይኸው ነው ። ማለዳው የደስደስ ያለው ነበር ። እጣ ክፍልዋ ገድሏታል « ይቅርታን የሚጠይቅ ትህትና ባይኖራትም እስከመጨረ ሻው ለተንኮል ባትተኛም በመጨረሻው በገዛ ጨቤዬ ልትገድለኝ ብትጥርም እኔ ላድናት እችል ነበር ። በተራ ስሜት ካነበብኩት በኋላ ለምን የሮማኒን መቃ ብር ቤት አልፈተሹም። ተጨ ባጭ ፍንጭ ከነምርቁ እዚያ ያገኙ ነበር። ይህ ደግሞ ምንጊዜም መሆን ያለበት ነው ። ጥረቴ ሁሉ ግን ከንቱ ነው ።

  • Cosine Similarity

ምዕራፍ አንድ ይሀን ታሪክ የምጽፍ ሰው የሞትኩና የተረሳሁ ነኝ ። በዚህ ዓለም ግን አንድ ሰው ምንም ያህል ንጹህ በመሆን ሌላውን ሳይጎዳ በጥንቃቄ ለመኖር ቢሻም ከፍ ላጎቱ ውጪ እንቅፋት መፈጠሩ አይቀርም ። የዚህ ዓይነት ለውጥ እንደማንኛውም ሰው በኔም ላይ በአንድ ተራ ቀን ድንገት ባጋጠመኝ ትርኢት ምክንያት ደርሶ ኑሮዬ ደፈረሰ። » «ትክክል ነው» አለ ጉዶ ። በችግሩ ምክንያት ኮሌራው አስከፊ ደረጃ በደረሰ በት ወቅት ጉዶ ፌራሪ ከበሽታው ለመሸሽ ሲል እኛው ቤት ገብቶ መኖር ጀመረ ። ሽማግሌው የደስታ ዓይነት ሳቅ ካስካኩ በኋላ «አንተ የኔው ዓይነት ነህ ። በአንድ ጊዜ ጠላሁት ። ን «ይኸ ጌታ ሮማኒ ምን ዓይነት ቁመና ነበረው» አል ኩት ። «የለም አንተ ሰው ጠንካራ ነህ አሁንም ተፈለግህ ጠላትህን መግደል ትችላለህ» አለኝ ። » ነዛ ይሀን ስንነጋገር በበሩ አንድ ሰው በዝግታ እርምጃ ጉዶ ፈራሪን መሰለኝ ። በዓለም ላይ የምወዳት ሕይወቴን የምሰጣት አንዲት ሴት ታማኝ ልትሆንልኝ የማ ትችልበት ምድር ምን ዓይነት የሰይጣን ሥራ ናት። ሳላስበው ቃሉ አፌን አምልጦ ወጣ የበቀል እቅዴ ከተፈፀመ በኋላ ወደ አንድ የኑሮ ሁካታ የሌለው ቦታ ወስጃት ሕይወቴን በሙሉ እርስዋን ሰው ለማድረግ ሕይወቴን በሙሉ እሰጥ ይሆን። » ብሎ ቦዩ ሊቀጥል ሲል ፌራሪ ወደእኔ ዘወር ብሎ «ይቅርታ ጌታዬ ስለጌታ ሮማኒ በኔፕልስ ካለው ሰው በላይ እኔ ስለማውቅ ጥያቄዎን በደንብ ልመልስልዎ እችላ ለሁ ። ስለካውንት ሮማኒ ባለቤት ውበት ጠየቅሁትና «እን ደርስዋ ያለች ውብ ሴት በኔፕልስ ታይታ አትታወቅም የምታሰኝ ቆንጆ ናት» አለኝ ። «አዎን የሞራል ሰው ነው ሞራል በሌለው ሀገር የሞራል ሰው መሆን ጅልነት ነው» አለኝ ። » «ምን ዓይነት ነገር። «ለመሆኑ የፋቢዮ ባለቤት ቆንጆ ናት። የቆንጆ ቆንጆ ናት እንጂ ብቻ የሟች ባልዋ አባት ጓደኛ ስለሆኑ አንድ ቀን ሊጐበኝዋት ይገባል ። «እመቤት ሮማኒ ነኝ ። ጉዶ ፌራሪ የሚያሾፍ መሆኑ እየታወቀበት «ጌታዬ ሴቶችን እንደማይወዱ ማዳም ሮማኒ አታውቅም» አለ ። ይኸ የማነው ቤት ዛሬ። «አዎን ጌታዬ እኔ እዚህ ሥራ የጀመርኩት እሜቴ የጌታ ፋቢዮ ሮማኒ እናት ከመሞታቸው አንድ ዓመት አስቀድሞ ነው ። «አዎን ጌታዬ ። «ምንኛ የምትፈቀር ቆንጆ ሴት ናት። በዚህ ዓይነት እቅፍ ለእቅፍ ለጥቂት ጊዜ ዝም ብለው ከተቀመጡ በኋላ «አንቺ ኒና በጣም ጨካኝ ነሽ ያንን ሽማግሌ የፈለ ግሽው መስሎኝ ነበር ። ድንቅ ሰው ነው ። ይህ ሁሉ ሲሆን ግን አንዲት ቀን እንኳን ሮማኒ ቤት አድሬ አላውቅም ። እን ዳንዴም ሞግዚትዋ ሕጻንዋን ሆቴሌ ድረስ እያመጣች አንድ ሁለት ሰዓት ከኔ ጋር እንድትጫወት ታደርጋት ጀመር ። የነሐሴ ወር እንደተጋመሰ ሰው ከሽርሽሩ የመመለሺ ያው ጊዜ ስለሆነ አንድ የዳንስ ግብዣ ለወዳጆቼ ለመስጠት ስዘጋጅ አንድ ቀን ማለዳ ጉዶ ክፍሌን ለሚጠብቀው ቪንቼ ንዞ መምጣቱን ሳይናገር አንኳኩቶ ማረፊያ ክፍሌ ጥልቅ አለና ቀጥታ ሶፋው ላይ ውድቅ አለ ። ድምጽዋን ሌላ ሰው እንዳይሰ ማት ዝቅ አድርጋ «ዓይንሀን ሰው መታህ እንዴ። » «አዎን» «ለመጀመሪያ ጊዜ በእውነት የወደድሽው እኔን ነው አልሽ። «ትንሽ ነገር ናት ። እን ዴት ደስ የሚል ቀን ነበር ። ጌታዬ ቤት በመጀመሪያ እደርሳለሁ ካ ዩፕልስ ጉዶ ፌራሪ ። «ጌታዬ» አለኝ ። » «ታዛዥ ነኝ ጩ ያ «ምንም ዓይነት አስተያየት ቢሰነዘር የውስጥ ስሜት ሀን ለመቆጣጠር ሞክር ። ጠቅላላው ዝግጅት የሩቅ ሦዖ ራቅ ነገሥታት የሚደግሱትን ዓይነት ሌልኛ ሆኖአ ለአሥራ አምስት ሰው የተዘጋጀው መቀመጫ በአ ሥራ ሦስት ሰው ብቻ የመሞላቱ ሚስጢር ሲታወቅ ምን ዓይነት የፍርሀት ስሜት እንደሚፈጥር በሀሳቤ ተመላለሰ ። «አንድ ሀቀኛና ታማኝ ሰው ከንጉሥ የሚያንስበት ጉልህ ምክንያት ለኔ አይታየኝም ። በተለይ ጉዶ ፌራሪ በዚሀ እምነት እንዳለህ ብዙ ጊዜ አጫውተኸኛል ስል ነገሩን እንዳልወደደው ፊቱ ላይ በግልጽ ታየ ። ጉዶ ግን በአንድ ጊዜ ተለዋወ ጠ። » « ጊዜ የማያመጣውጉድ የለም ። ብሎ ጉዶ በአንድ ጊዜ ስድቡን ኝ ፊቴ ላይ ረዉብኝና ብር ነ ። አንድ ጊዜ ቆም ብሎ ቡጢ ጨብጦ አንድ ነገር ላይ እንደመፎከር እጁን ወደሰማይ ሰበቀና ወዲያው እቤቱ ጥልቅ አለ ። ምንም የሚያስከብራት ሰው የላ ትም በዚህ ላይ ቆንጃ ናት ወጣት ናት » «እንዲህ ያለው ቁንጅና እርግማን ነው ። ባሌ ከመሞቱ በፊት ጥሩ ሰው ነበር ። እንደ እመቤት ሮማኒ ያሉት እኛ የክርስቶስን ግማደ መስቀል በደ ረታችን የተሸከምነው የማይገባን አድርገው ይገምቱናል » መነኩሲትዋ በስሜት ግለው ደረታቸውን እየደበደቡ «እኔ እኔ እራሴ እንኳ» ካሉ በኋላ ላለመናገር ወዲያው በረድ አሉመሰለኝ«የገዳማችን ደንብ ማንኛውም ጐብፒ ከአንድ ሰዓት በላይ እንዳይቆይ ነውፃከገቡ አንድ ሰዓት ስላለፈዎት በሩን የምታሳይዎ ሰው ትላክልዎታለች «እጮኛዬ አንዳንዴ የምትሠራውን አታውቅምዛኒ ፍቅር ምክንያት ከኔ ጋር በፊታችሁ ባሳየችው ድንገተኛና ትኩስ ስሜት በጣም አዝኛለሁ ። አንድ ቀን ቪንቼንዞ ምሳ አብልቶኝ ገበታውን ሲያነ ሳሳ ፊቴን አይቶ ስሜቴን መዝኖ «ጌታዬ ሊላ ሞንቲን አይታዋታል። ሊላ ውብ ልጅ ናት። አንድ ቀን ሊላን አየኋት ። እንደገና አፈር ብላ «አዎን ሊላ ነኝ ጌቶች» አለች « ሀዘን በተቀላቀለበት አትኩሮት ተመለከትኳት ቪንቼንዞ እንዳለው ውብ ልጅ ናት። እነኝህ ሁለት የፍቅር ተክሎች በደንብ እንዲያብቡ ቢደረግ ቪንቼንዞ ከጌታው በላይ ደስተኛ ሰው ሊሆን ይች ላል ። «ይህን ዓይነት ሥራ ትወዳለህ ለካ ቪንቼንዞ። ግን አንድ ሰው ፍቅርም ሀብትም ካለው ሕይወቴ ምን ያህል የገነት ኑሮ ይሆን። » ሙ «ብዙ ዓይነት ነው ። «እንዳንተ በተናገረ ቁጥር ከአፉ ማር ጠብ በሚል አይነት ምርጥ ቃሉን ያሰማኝ ሰው እስካአሁን የለም ወመ «ጉዶ ፌራሪ እንኳ። ጉዶ ፌራሪም ሰው ሆና ። ከዕለታት አንድ ቀን ባለጸጋ የነበረው በችግር ድፍ ት ብሎ ይቀራል ለመሆኑ ይኸ ጓደኛዎ ልጅ እግር ነው። እስክመጣ እርስዋ አንድ ጊዜ ፈካ ። » ፊቴ ኮስተር ብሎ ትኩር ብዬ እያየሁ «እና የሆነ ሰው ዛሬ ነገረሽ ማለት ነዋ። «ምን ዓይነት ስፍራ ነው ይኸ። በዚህ ደስታ ያ ልከላከለው የማልችለው ሳቅ አንድ ጊዜ ደግሞ ንከትክቶ አሣቀኝ። «የት ነው ይኸ ቦታ። ተሳስተ ሻል አንድ ጊዜ ሚሽቱን ያገባ ወንድ የሆነ መብት በሚሽቱ ላይ አለው ሁለት ጊዜ ያቺኑ ምሽቱን ያገባው ግን እጥፍ መብትና ሥልጣን አለው ። «ጉዶ። ክመቃብርህ እንድትወጣማነው የፈቀደልህ ለመሆኑ እረ በእንቢተኝነት ፊትዋን ከስክሳ እየተከላከለች ረዳት እን ደሚጠይቅ ሰው እጅዋን አጨብጭባ «እርሱ እኮ ሞቷል ጉዶ ደስ አላለህም እንዴ ። ዴ ቼዐስ በመጨረሻው እስከ አሥራ ሁለት ወራት ስለከበርቴዎቼ ምንም ዓይነት ዜና ካልተገኘ የጌታ ሮማኒ ቤተሰብ ሀብት ወራሽ እንዳጣ ተቆጥሮ ሀብት ንብረቱ በሙሉ ለመንግሥት ገቢ እንዲሆን መወሰኑ ተገልጺል» ይላል ። መጀመሪያ እንደነገርኳችሁ እንግዲህ እኔ የሞትኩ ሰው ነኝ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact