Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

ብሉይ ኪዳን.pdf


  • word cloud

ብሉይ ኪዳን.pdf
  • Extraction Summary

ኦሪት ዘሩት በግአዝና በአማርኛ ይህ የብሉይ ኪዳን መጽሐፍ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ኛ ዓመተ ሚመተ ሪጄ ለሁለተኛ ጊዜ ተ እግዚአብሔር ውእቱ። ቦ እኩይ ዘርኢኩ መትሕተ ፀሐይ ። ወዘያስተፋልስ እብነ የሐምም ቦቱ ወዘይሜፅር ፅፀ ይትመነደብ ቦቱ እመ ተመልሐ ሐዊኑ ወውእቱኒ ገጾ አስተወላወለ ወ ወኃይል ታጌይል ወፍድፍድናሁ ለጽኑዕ ጥበብ ። መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ። ዓይኖችህ ወደ ላይ ይመለከታሉና ድንጋፄ በመንገድ አለ ለውዝ ሳያብብ ሰበቦትም ሳያብጥ ሰው ሁሉ ወደ ሚሄድበት ወደ መቃብር በሄደ ጊዜ ሰውነትህ ሳይፈነዳ ዳግመኛ የሚያለቅሱ ሰዎች አልጋውን የሚዞሩበት ጊዜ ጳሳይደርስ። ይልቁንም መክብብ ብልህሀ ሁኖአልና ለለው ሁሉ ዕውቀትን ያስተምራልና እንቆቅልሽንም ይተረጉማል» እኔ መክብብ የምወደውን ነገር አገኝ ዘንድ ብዙ መረ መርኩ የቀና ነገርንም ጻፍሁ እውነት ነገርንም ተናገርሁ በትምህርት ከአንድ እረኛ ክርስቶስ የተገኙ የመም ህራን ነገራቸው እንደ ላም አልቃሾ ነው እንደ ጋመ አሽሙርም ነው። ልጄ ከነዚህ ከተጻፉት መጻሕፍት ወጥተህ ፍጻሜ የሌለው የዋንቄላ መጽሐፍ አትማር ብዙም መማር ለሥ ጋ ድከም ነው።

  • Cosine Similarity

ምሳ ። መዝ ር» መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ። ምሳ ። ምሳ። ምሳ እ። ምሳ ስ። ምሳ የ። ምሳ ድ ። ምሳ ሮ ። ብልህ ሰው ከከንፈሩ ጥበብን ያወጣል አእምሮ የሌ ለው ሰው ሰውን በብትር ይመታል ምሳ ። ተድላ ደስታ ከደጋጎች ሰዎች ጋራ ትኖራለች እግዚ አብሔርን የዘነጉ ሰዎች አለኝታቸው ግን ትጠፋለች» የደግ ሰው ጽንዓቱ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። ምሳ ሀ ዮ። ምሳ ፄ ቋ። በጎ ወሬ ግን የብልህ ሰው ልቡናን ደስ ያሰኛል መጽሐፈ ምሳሌ ምፅራፍ ር። ጫ ሎ ራሱን አውቆ የሚያሳድር ሰው ለራሱ ደግ ነው እግ ዚአብሔርን የዘነጉ ሰዎች ሥራ ግን በጎ አይደለም። አዋቂ ልጅ የለበባቱን ምክር የሚሰማ ይሆላል የአባ ቱን ምክር የጣይሰማ ልጅ ግን ለጥፋት ይሆናል ደግ ሰው ከእውነተኛ ገንዘቡ ይመገባል የበደለኞች ሰዎች ሰውነት ግን በሕፃንነታቸው ይቀሠፋል አፉን ክፉ ነገር ከመናገር የሚጠብቅ ሰው ሰውነቱን ይጠብቃታል በከንፈሩ ክፉ ነገር ለመናገር የሚቸኩል ሰው ግን ራሱን ያጠፋል። ምሳ ፅ ። ምሳ ር ። ከብልህ ሰው ጋራ የሚኖር ሰው ብልህ ይሆናል ክላ ዋቆች ሰዎች ጋራ አለል ዘለል የሚል ሰው ግን አላዋቂ ይሆናል» ምሳ ይ ። ብልህ ሰው ፈርቶ ከክፉ ነገር ይርቃል አላዋቂ ሰው ግን ራሱን ተማምኖ ከላዋቂዎች ሰዎች ጋራ አንድ ይሆናል። የታገሠ ሰው ፍጹም አዋቂ ይሆናል አእምሮ ያነ ሰው ሰው ግን ፍጹም አላዋቂ ነው ። ምሳ ሂ ስ» ቀሩጡ ሰው ጸብ ክርክርን ያዘጋጃል ታጋሽ ሰው ግን ትንታግን ስንኳ ያጠፋል እግዚአብሔርን የዘነጋ ሰው ግን ፈጽሞ ጠብን ያነሣል ምሳ ። ከዕውቀት የተቸገረ ሰው ሥራዎች ጠማሞች ናቸው ብልህ ሰው ግን በቅን ሥራ ፀንቶ ይኖራል። ራሱን የሚያዋርድ ሰው በእግዚአብሔር ዘንድ ሥራ ው ሁሉ የተወደደ ነው ስመ እግዚአብሔርን የዘነጉ ሰዎች ግን መከራ በታዘዘችበት ቀን ይጠፋሉ። ምሳ ቋ። ከኃይለኛ ሰው የታገሠ ሰው ይሻላል ብዙ ርስተ ጉልት ከለው ጥበብ ያለው ሰው ይሻላል። አገርን ከሚገዛ ሰው በሰውነቱ የሠለጠነ ሰው ይሻ ላል አገርን ከሚሰበስብ ሰው ቀጣን የሚታገሥ ሰው ይሻላል። ምሳ በደለኛ ሰው ፍዳው ሁሉ ወደ ሰውነቱ ይመለሳል ደግ ሰው ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋውን ያገኛል። ምሳ ር። ጥበብን ገንዘብ ያደረጋት ሰው ሰውነቱን ይወዳል ፅውቀትንም የወደደ ሰው በጎ ነገርን ያገኛል ። ምሳ ሸ ። ምዕራፍ » ለሰከርና ለተሳዳቢ ሰው ወይን ክፉ ነው ጽዋውን ጭልጥ ጭልዋ አድርጎ የሚመልስ ሰው ሁሉ ብልህ አይ ደለም እንደዚህ ያለው አላዋቂ ሁሉ ከሰካራም ሰው ጋራ አንድ ይሆናል ዘፍ ። ምሳ እግዚአብሔርን የዘነጉ ሰዎች ሰውነት ባንዱ ሰው ዘንድ ስንኳ ይቅር አትባልም። ጠማማ ሰው ሲዋረድ አይቶ ያልተማረ ሰው ብልህ ይሆናል ጥበብን የሚረዳ ሰው ግን ዕውቀትን ይቀበላል። በኃጢአት የፀና ሰው ተድላ ደስታን ይወዳል ቅቤና ወይን የሚወድ ሰው አይከብርም ኃጢአተኛ ሰው በእውነተኛው ዛንድ የተናቀ ነው እግዚአብሔርንም የዘነጋ ሰው ለእውነተኛው ሰው ቤዛ ሁኖ ይሰጣል። እግዚአብሔርን የዘነጋ ሰው ሁል ጊዜ ክፉ ፈቃድን ይወዳል ደግ ሰው ግን ሞቱን አውቆ ሁለ ጊዜ ራርቶ ይመጸውታል። አዋቂ ሰው ክፉ ሰው ሲጠፋ አይቶ ደፋር ሰው ይገ ሠፃል አላዋቂዎችም ሲሄዱ ጠፉ። ምሳ » መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ር። ምሳ ቋ ። ምሳ ጵ ። ምሳ ዉ። ላዋቂ ሰው ከላዋቂ ሰው ጋራ ለዘለዓለሙ ስም አጠ ራር የለውምና ይሀም እነሆ እንዲህ ያለ ወራት ይመጣ ልና ሁሉም ይዘነጋልና አዋቂ ሰው ከላዋቂ ሰው እንዴት ይሞታል አልሁ ። ለሁሉ ዘመን አለው ከፀሐይ በታች ላለ ሥራ ሁሉ ጊዜ አለው ለመጽነስ ጊዜ አለው ለመውለድም ጊዜ አለው» ለሕይወት ጊዜ አፅውለሞትም ጊዜ አለው ተክል ለትከል ጊዜ አለው የተከለትንም ለመንቀል ጊዜ አለው ለማቱሰል ጊዜ አለው ለማዲንም ጊዜ አለው ቤት ለመሥራት ጊዜ አለው ለማፍረስም ጊዜ አለው ለልቅዕ ጊዜ አለው ለሳቅም ጊዜ አለው ለማልቀስ ጊዜ አለው ለመዝፈንም ጊዜ አለው ደንግያን ለመወርወር ጊዜ አለው ደንጊያንም ለመ ሰብሰብ ጊዜ አለው ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው ከመተቃ ቀፍም ለመራራቅ ጊዜ አለው ። ዳግመኛም ከፀሐይ በታች ያየሁት አለ በዚያ በደግ ሰው ቦታ ሕገ አግዚአብሔርን የዘነጋ ሰው አለ በዚያ ሕገ እግዚአብሔርን በዘነጋ ሰውም ቦታ ደግ ሰው አለ። ምሳ ኒ ። እግዚአብሔር ገንዘብን ባለጸግነትን ክብርን የሰጠው ሰውነቱ ከወደደችው ሁሉ ሰውነቱን የሚከለክላት የ ሌለ ከገንዘቡ ይበላ ዘንድ እግዚአብሔር ያሠለጠነው ሰው መሸ አዳሪባፅድ ሰው ይበላበታልና ይህም ከንቱ ነው ክፉ ደዌም ናት። እስመ ኅቡረ ዘንተ ኩሎ ወሀብኩ ልብየ ወልብየ ዘ ንተ ዙሎ ርእየት ከመ ለጻድቃን ወለጠቢባን ምግበሮሙ ውስተ አደ እግዚአብሔር ፍቅረ ወጽልአ አልቦ ዘየአምር ሰብእ ሹሉ ቅድመ ገጾሙ ወከገቱ ውእቱ ውስተ ኩሉ። በመጀመርያ በአፉ የሚናገረው ነገር ስገፍና ነው ኋላም የሚናገራት ነገር ጠማማ ናት» ምሳርስ አላዋቂ ሰው ነገርን ያበዛል እሱ ከሞተ በኋላ የሚ ደረገውን የሚነግረው የለምና ይህ እንዲህ ያለው ሰው መጽሐፈ መክብብ ናሁ ፃማሁ ያሐምሞ ለፀብድ እስመ ኢየአምር ሐዊረ ውስተ ሀዢ። ሰው ምንም ብዙ ዘመን ቢኖር በሁሉም ደስ ቢለው በመቃብር የሚኖርባቸው ዘመኖች ብዙ እንደሆኑ ከላሰበ ወደዚህ የሚመጣው ሰው ሁሉ ከንቱ ነውና ሰው ሆይ በሕፃንነትህ በጎ ሥራ ሠርተህ ደስ ይበልሀ። የዚያን ጊዜ እኔ በልቡናየ አላዋቂውን ሞት እንዲያገ ኘው እኔንም ያገኘኛል አልሁ እኔ ከዚህ ሞት ሳልድን ለምን አዋቂሆንሁ አልኩ ያን ጊዜ በከንቱ መቀበጠርን ለምን አበዛሁ ለምን አዋቂ ሆንኩ ማለቴም ከንቱ ነው» ላዋቂ ሰው ካላዋቂ ሰው ጋራ ለዘለዓለሙ ስም አጠ ራር የለውምና ይሀም እነሆ እንዲህ ያለ ወራት ይመጣ ልና ሁሉም ይዘነጋልና አዋቂ ሰው ከላዋቂ ሰው እንዴት ይሞታል አልሁ ። እሱ በሚደክምበት ድክካሙ ሁሉ ሥራ ለሚሠራ ሰው ትርፉ ምንድር ነው ይደክሙበት ዘንድ እግዚአብሔር ለአዳም ልጆች የሰጠው ድክሙን ሁሉ አየሁ በጊዜው ጊዜ የፈጠረው ሁሉ ያማረ ነው ሰው ከመ ጀመርያው ጀምሮ እስከ መጨረሻው ድረስ አግዚአብሔር የፈጠረውን ፍጥረት መርምሮ እንዳያገኝ ሁሉን በአንድ ነት ለሰው በልቡ አሳደረበት ። እስመ ኅቡረ ዘንተ ኩሎ ወሀብኩ ልብየ ወልብየ ዘ ንተ ዙሎ ርእየት ከመ ለጻድቃን ወለጠቢባን ምግበሮሙ ውስተ እደ እግዚአብሔር ፍቅረ ወጽልአ አልቦ ዘየአምር ሰብእ ዙሉ ቅድመ ገጾሙ ወከንቱ ውእቱ ውስተ ኩሉ። ፆ ምሳርጵ አላዋቂ ሰው ነገርን ያበዛል እሱ ከሞተ በኋላ የሚ ደረገውን የሚነግረው የለምና ይህ አንዲህ ያለው ሰው መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact