Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

ብሉይ ኪዳን ሞጁል.pdf


  • word cloud

ብሉይ ኪዳን ሞጁል.pdf
  • Extraction Summary

ቀጥሉም ቀሪውን አገልግሉት አንዲፈጽም የተሰዋውን እንስሳ ወደ ካህነ ያቀርባል ካህኑም ደሙን በመሰዊያው ላይ ይረጫል ወይም ይቀባል ከዚህ ቀጥሱም የተሰያዩ የደም መሥዋዕት ዓይነቶችን አንመለከታለን መሥዋዕቶቹም ሁሉ በመጀመሪያዎቹ ሰባት ምዕራፎች ውስጥ ይገኛሉ ይህን ከመጽሐፈ ነገሥት እንደምንረዳጡ ኢዮአቲም በኤርምያስ ከተጠቀሰው ጊዜ በኋላ ቅቐይቱ ለናቡከኗነጾር ሦስት ዓመት ተገዝኮአል ከዚህ በኋላ ዓመጽ በመጨረሻ በምርኮ ሀገር በኢየሩሳሌም እንደሞተ ነገ ያስረዳል እርግጥ ኤርምያስ እንደተናገረው የኢዮአቴም ሞት ሰላማዊ አልነበረም ኤር ኢዮአቴም ከሞተ በኋላ መንግሥቱ ለአራት መከፈሉን ያመለክታል ከስፈሪው አራተኛው ከውሬ መንግሥተ ሮም ነው ዐሥሩ ቀንዶች በኋላ ዘመን የሚነሱ ዐሥሩን መንግሥታት ያመለክታሉ ኋመረወወኃወወውጮ ሁለተኛው ራእይ በብልጣሶር በኛው ዓመት መንግሥቱ በሱስ ከውራ በግና ፍየል ምዕራፍ በርዝመታቸው የተለያዩ ሁለት ቀንዶች ያሉት አውራ በግ የፋርስ መልአኩ ገብርኤል ለነቢዩ እንደተረጎመለት የኤርምያስ ያ ዓመታት ሰባ የሱባኤ ዓመታት ናቸው ወይም ኗ ይህ በመን እንደሚከተለው ይከፈላል ሰባት ሱባኤ ኗ ፄሮድስ ቤተ መቅደሱን መሥራት የጀመረበት ቅልክ ነው ክርስቶስ ስለ ቤተ መቅደሱ መሠራት ስለ አውነተኛው አምልኮት መመሰክ ይናገራል ሕዝቡ ከአምልኮ ጣዖት መመለሳቸውን ተረስቶ የነበረው የሕጉ ኦሪት ትምህርት ትክክለኛ ቦታ ማግኘቱን ያስረዳል ከአሕዛብ ጋር በጋብቻ ተቀላቅለው የነበሩ ክከይሁድ ከአሕዛብ ባህልና ልማድ ፈጽመው መለየታቸውን ይገልጣል መጽሐፈ እዝራን በ ዐበይት ክፍሉች ልንከፍለው እንችላለን ምዕራፍ በዘሩባቤል መሪነት የተደረገው መጀመሪያው የፄዋውያን ሚጠት ቅልክ ሀ ስለ አይሁድ ሚጠት የቂሮስ ዐዋጅ በነቢዩ ኢሳይያስ ኤር ዳን የተነገረው ትንቢት ይፈጸም ዝንድ የባቢሎንን መንግሥት የገለበጠ የፋርስ ንጉሥ ነበር አይሁድ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ቂሮስ የሚፈቅድ መሆኑን ነቢዩ ኢሳይያስ ከ ዓመታት አስቀድሞ ስሙን ቲሮስን ጠርቶ ተናግሮአል የአግዚአብሔር ሕዝበ አግአዚ የቤተ መቅደሱ ሥራ ይጀመራል ሥራውም በምሥጋና ተጀመረ ግን የሰሎሞንን ቤተ መቅደስ ሥራ ያዩ ሁሉ አለተሱ።

  • Cosine Similarity

ትርጉሙ መውጣት ማለት ነው ከዚህ በኋላ ማንኛውም የብሉይ ኪዳን ትርጉም ይህን ስያሜ ተከትሏል በእኛም የግእዙም ሆነ የአማርኛው የብሉይ ኪዳን ትርጉም የሰብዓ ሊቃናትን ስያሜ በመከተል ዘሀዓት ይላል ይኸውም የመውጣት ወይም የአወጣጥ መጽሐፍ ማለት ነው ዘፀዓት በዘፍጥረት ለተናገረው ታሪክ ተከታታይ መጽሐፍ ነው ለሕጉ ግን መደመሪያ መጽሐፍ ነው ጸሐፊው የኦሪት ክፀዓት ጸሐፊ በአይሁድም ሆነ በክርስቲያኖች ዘንድ ሙሴ መሆኑ የታመነ ነው ጥበበ ሲራክ ከዚህም ጋር በውስጡ የሚገኙ ማስረጃዎች በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ያለውን ታሪክ ሁሉ ሙሴ እንደባፈው ያረጋግጣሉ ዘፀዓ ዓላማው የኦሪት ዘሀፀዓት ዋና ዓላማ በምፅራፍ ተገልጧል በእነዚህ ቁጥሮች ውስጥ ሁለት ዋና ዓላማዎች ይገኛሉ እነኪህም በገፋዕያን ላይ የተደረገው ፍትሕ እግዚአብሔር ለግፋዓን የተሰጠው ነፃነትና ሕግ ናቸው የመጽሐፉ ዋና አካል አነዚህን ሁለት ዓላማዎች ያብራራል ይኸውም በሁለት የተከፈለ ነው ኛው ከምዕራፍ እስከ ምዕራፍ በግብፃውያን ላይ ስለተደረገው ፍርድና ለአስራኤላ ውያን ስለተሰጠው ነፃነት ይናገራል ኛው ከምዕራፍ እስከ ምዕራፍ የዛይማኖትና የአስተዳደር ሕግ ስለተሰጠው ስለአዲሱ ሕዝበ እግዚአብሔር ያስረዳል ኦሪት ዘዐዓት እስራኤላውያን በእግዚአብሔር ኃይል በሙሴ መሪነት ከግብፅ ባርነት ወጥተው ቀይ ባሕርን ተሻግረው በአገረ ደብረሲና ኃበበፀበ ሃቪከ በገርበበፎ ሳሉ ሕገ ሃይማኖትና ሕገ መንግሥት ከተሰጣቸው በኋላ ራሳቸውን የቻሉ ነፃ ሕዝብ መሆናቸውንና እግዚአብሔር ትዱስ ሕዝብ መባላቸውን በመጀመሪያው ክፍል ይተርካል በሁለተኛው ክፍል ስለተለያዩ ሕጎች ዝርዝር ያስረዳል ሕጎቹም ዳይነት ናቸው ኛ መሠረታውያን ሕጎች እነዚህም አሥሩ ትዕዛዛት የሚባሉት ናቸው ምዕ ኛ የሕዝብ አስተዳደር ሕጎች ምዕ ኛ የሃይማኖት ሕጎች ናቸው ምዕ ስለሥርዓተ ደብተራ ኦሪት ስለመሥዋዕትና ስለካህናት የሚናገረው ሁሱ ክፍሉ ከፃይማኖት ሕግ ነው ሩዶ ጸአተ ግብፅ በአርኪኦሉጂስቶች ጥናት እንደተገለዐው ከ ቅልክ እንደሆነ ይገመታል ሕጉ የተሰጠ በ የተለያዩ ቦታዎች ነው በደብረሲና የተሰጠው ይኸም በዘሀዓትና በዘሌዋውያን የተጻፈው ነው በምድረበዳ የተነገረው ይኸም በዘትጐልቁ የተጻፈው ነው በሐቅለ ምዓብ የተሰጠው ሲሆን በዘዳግም የሚገኘው ነው በመጨረሻም ኦሪት ዘጸዓት የእስራኤል ሕዝብ የወርቅ ጥጃ አቁመው በማምለካቸው በእግዚአብሔርና በእነርሱ መካከል የነበረው ቃል ኪዳን መፍረሱን ይገልጥና የፈረሰው ቃል ኪዳን በሙሴ ፀሎት በእግዚአብሔር ቸርነት እንደገና መታደሱን ደብተራ ኦሪት መቋቋሙጊ የእግዚአብሔር ክብር በዚያ መገለጡን ያስረዳል በኦሪት ዘዐዓት የተመዘገቡት ታሪኮች ሁሉ በሁለቱ ሀገሮች በግብዕና በሲና የተፈፀሙ ናቸው በግብዕም ሆነ በሲና የተፈፀመው ድንቅ ሥራ የእግዚአብሔር ኃያልነት የእስራኤልን ልዩ ሕዝብነት የሚያስረዳ ነው የኦሪት ዘፀዓት ዓላማ የሚደመደመው በኦሪት ዘሌዋውያን ነው ዘፀዓት የሞራልና ሕዝባዊ አስተዳደር ሕግ ሲገለጥ በሌዋውያን ደግሞ የክህነትና የመሥዋዕት ወይም የሃይማኖት ሕግ ተዘርዝሮ ተገልጧል በደብረሲና የተነገረው ታሪክ ሁሉ የተፃፈው በሁለቱ በዘፀዓትና በዘሌዋውያን ስለሆነ በአንዱ የተጀመረጡ በሁለተኛው ተፈጽሟል የኦሪት ዘፀዓት ምንጮች ኦሪት ዘዐዓት በብዙ አስደናቂ ታሪኮችና ተዓምራት ላይ የተመሠረተ ነው እስራኤላውያን ከግብዕ ለመውጣት በእግዚአብሔር ትዕዛዝ ከተነሱበት ጊዜ ጀምሮ ልዩ ልዩ ተዓምራት ተደርገዋል እግዚአብሔር አምላክ ለሙሴ ባደረገው ልዩ መገለጥ ብዙ ድንቅ ሥራዎች ተፈጽመዋል ልዩ ልዩ መመሪያ ሕጎችና ሥርዓቶች ተሰጥተዋል እነዚህንም እንደሚከተለው አንመለከታሰን ዮሴፍን የሚያውቅ ንጉሥ መነሳቱንና በእስራኤል ሕዛናት ላይ አልቂት መፈፀሙን ከዚያም በእርሱ በመን ሙሴ መወለዱና አድገቱ የመጀመሪያው የታሪክ ምንጮች ናቸው ኃርበከፎ ነሃቪከ በኃበከ ረ እግዚአብሔር ለሙሴ መገለጡ አና የእግዚአብሔር ስም ለሙሴ መታወቁ ዐሥሩ መቅሰፍቶች በግብፅ ላይ የወረዱት ዐሥሩ መቅሰፍቶች የአግዚአብሔር ኃይል መገለጫዎች ነበሩ ዘዓ በግብፅ የስህተት ሃይማኖቶችና አማልክት ላይ የእውነተኛውን የእስራኤልን አምላክ ኃይል ይገልጣሉ ግብፃውያን ዓባይንና ሌሎችንም ነገሮች አንደአማልክት አድርገው ያመልኩ ነበር ነገር ግን የእግዚአብሔር መቅሰፍት በወንዙና በሌሎችም ነገሮች ላይ በወረደ ጊዜ አንዳንድ ግብፃውያን የእግዚአብሔርን ኃይል እንዲያውቁ አድርጓቸዋል ዐሥሩ መቅሰፍቶች የሚከተሉት ናቸው ደም ጓጉንቸር ቅማል ፈ ዝንብ ቸነፈር ቁስል ብርድ አንበጣ ጨለማ ሞተ በኩር አነዚህም ከምፅራፍ አስከ ምዕራፍ ድረስ ባሉት ክፍሎች ውስጥ ይገኛሉ ፋሲካ በመጨረሻውና ዐሥረኛው መቅሰፍት ሞተ በኩር ከመሆኑ በፊት ልዩ መመሪያ ከእግዚአብሔር በሙሴ በኩል ለእስራኤል ተሰጥቶ ነበር ከዐዓ አንብብ ኛው ሞተ በኩር አግዚአብሔር በሰጣቸው ትዕዛዝ መሠረት ወደተዘጋጁት እስራኤላውያን አልደረሰም ቃል ኪዳን መጽሐፈ ኪዳን ቀደም ሲል ሰአብርሃምና ለዘርዑ የተሰጠው ቃል ኪዳን ዘፍጥ በዘፀዓት ላይ የልጅ ልጆች ታላቅ ሕዝብ እንደሚሆኑ እንደገና በመነገር ታድሶአል አስራኤላውያን በአገረ ደብረሲና ሳሉ ከአሕዛብ ሁሉ የተለዩ የተመረጡና የተቀደሱ ሕዝብ አንደሆኑ ለፈቃደ እግዚአብሔር ታዛዥ መሆን እርሱንም ብቻ መከተልና ማፍቀር እንደሚገባቸው ከእግዚአብሔር በሙሴ በኩል ተነገራቸው ሕዝቡም እንደ አንድ አፍ ሆነጡ እግዚአብሔር የተናገረውን ሁሉ እናደርጋለን ብለው መለሱ ዘዐ ይ ርበከፎቫ ነሃሄቪከ በበአባበርበከርፎ እስራኤላውያን በእግዚአብሔርና በእነርሱ መካከል ስለተመሠረተው ታል ኪዳን የ ተናት ዝግጅት አደረጉ እግዚአብሔር በሙሴ በኩል ዐሥሩን ትዕዛዝና ሌሉችን ሕጎችና ትዱላተ በዓላትን ስሰማክበር የሚናገሩ መመሪያዎችን ሰጣቸው በአሮንና በሁለቱ ልጆቹ በሰብዓው ሊታውንትም መሪነት ሕዝቡ የታጠልና የደኅንነት መሥዋፅቱ በማቅረብ እገዚአብሔርን አክበሩ ሙሴ መጽሐፈ ኪዳነን አነበበላቸው ሰጠዝቡም እግዚአብሔር ያለውን ሁሉ እናደርጋለን እንታዘዛለንም አሉ ለታል ኪዳንም ስምምነት እንደሚታይም ይሆን ዘንድ ሙሴ የመሥዋዕቱን ደም በመሰዊያውና በሕዝቡ ላይ ረጨጡ በዚህም እስራኤላውሀን ወደ ምድረ ርስት እንደሚገቡ አረጋገጡ ዘሀ የዚህ ቃል ኪዳን ዋና ዓላማ የሕዛቡ ለእግዚአብኬር መታቨቭ ነበር ነገር ግን ለእግዚአብሔር ባለሥታዘዛቸው በታል ዚዳነ በኩል የለውን መብት ሊያጡ ችለዋል ዘዐ ነገር ግን የፈረሰው ታል ኪዳን በሙሴ ጸሉት አማላኛነት በእግዚአብ ኬር ምረት እንደገና ታድሷል። የሐሥ እንደቢሁም ቅዱስ ጳውሎስ በሮሜ መልአክቱ ኦሪት ዘዳግም በሙሴ የተዘጋጀ በመሆነ በሚያስረዳ መንገድ ተናግሯል እነዚህንም የመሰሉ ሌሎች ማስረጃዎች በሐዲስ ኪዳን ውስጥ ይገኛሉ በጥንታውያን የቤተ እስራኤልና የቤተክርስቲያን መምህራንም ዘንድ የዘዳግም ዐሕራ ሙሴ መሆኑ በትክክል ታምኖበታል ዓላማው ኦሪት ዘዳግም ሙሴ የሕዝበ አስራኤል መሪ ሆኖ ካገለገለ በኋላ የገለገለበት ዘመን ፍጻሜ ሲደርስ በምድረ በዳ ውስጥ ተወልዶ ሰአደገው አዲስ ትውልድና ከግብጽ ሲወጡ ከ ዓመት በታች ለነበረው ሕዝብ ቀድሞ በደብረ ሲና የተሰጠውን ሕግ በልዩ ልዩ ንግግር ምክርና ማሳሰቢያ እየከፈለ ልዩ ልዩ ማስጠንቀቂያዎችን እየጨመረ የተገኘውን ያስረዳል አክፋፈሉ ኦሪት ዘዳግም በአራት አበይት ክፍሎች ይከፈላል የመጀመሪያው የሙሴ ንግግር ከኮሬብ አስከ ሞዓብ ምዕ በዚህ በመደመሪያው ክፍል ሙሴ አግዚአብሔር ከግብጽ ጀምሮ ለእስራኤል ያደረገውን ታሪክ ሁሉ በድጋሚ ልብን ከሚነካ ምክር ጋር ለአዲሱ ትውልድ ይናገራል ሁለተኛው የሙሴ ንግግር የመጽሐፈ ሕጉ መግቢያ ምዕ በሁለተኛውና በሚቀጥለው ኛው ክፍል ሙሴ ከዘዐዓት አስከ ዘጉልቁ ባሉት መጻሕፍት የተሰጡትን ክፍሎች ሕጎች አየክለሰ በአጭር አገልግሎት ይተርካል መጽሐፈ ሕጉ ምፅ ይህ ክፍል ከአንዳንድ ጥቃቅን ልዩነት በቀር የሲናውን ሕግ የያዘ ነው ዋና ዓላማውም የአግዚአብሔር ቅዱስ ሕዝብ ወደ ከነዓን ሀገርሲገቡ ውስጣዊ ሕይወታቸውን እንዲያስተካክሉ ለማድረግ ነው መጨረሻው የሙሴ ንግግር የሙሴ መጨረሻ ቀንና ሞቱን ምዕ በዚህ ክፍል የታደሰው ቃል ኪዳን በአስተዋዕኦ ቀርቦአል ቃል ኪዳነ በተግባር እንዲውል ምክር ተሰጥቶበታል የቃል ኪዳኑ መደምደሚያ የሕይወትና ከሞት ከበረከትና ከመርገም ለአስራኤል የቀረበ ምርጫ የኢያሱ መሾምና የሙሴ ሞትን መቀበል ተተርኮአል ክፍል የታሪክ መጻሕፍት ከኢያሱ አስቴር መጽሐፈ ኢያሱ ስያሜው አንደ ሰብዓ ሊቃናት አከፋፈል የታሪክ መጻሕፍት መጀመሪያ መጽሐፈ ኢያሱ ነውጦ ይህ መጽሐፍ የታሪኩ ዋና ባለቤት በሆነው በኢያሱ ስም ተሰይሞአል ኢያሱ የሚለው ስም በዕብራይስጥ የሆሹአ ተብሎ ይጠራል በሰብዓ ሊቃናት ትርጉም እየሱስ ይባላል በግዕዙም ሆነ በአማርኛው ትርጉም ከሰብዓ ሊቃናተ አጠራር ባልራቀ ስያሜ ኢያሱ ይባላል ጸሐፊው የመጽሐፊ ኢያሱ ጸሐፊ በምዕ እንደምንረዳው ራሱ ኢያሱ እንደሆነ የብሉይ ኪዳን ሊቃውንት ያምናሉ በምዕራፍ ላይ ያለው ቃል መጽሐፍ ከሌላ የታሪክ ምንጭ የተወሰደ ሐሳብ እንዳለበት ይገልጣል ይህም የታሪክ ምንጭ መጽሐፈ ያሻር ይባላል ። ይሁን እንጂ ጌታችን ኢየሱስ በሉቃስ ወንጌል ላይ ለይቶ እንደተናገረው ሕግ ኦሪት የሚባለው በሙሴ ብቻ የተጻፈው ነው ስለዚህ ሌሎችን ሦስት መጻሕፍት ደርቦ ኦሪት ማለት በብዙዎች የብሉይ ኪዳን ሊቃውንት ዘንድ ተቀባይነት የለውጡም ዮሴፍ ወልደ ኮርዮን የተባለው የአይሁድ ታሪክ ጸሐፊ የሕግ መጸሕፍት መባል የሚገባቸው አምስቱ የሙሴ መጻሕፍት ብቻ መሆናቸውን ለይቶና አረጋግጦ ጽፎአል ኮንትራ ፒኦኔም ሳምራውያንም አምስቱን ብሔረ ኦሪት ብቻ ሲቀበሉ ሌሎቹን ይልቁንም መጽሐፈ ኢያሱን እንደ ኦሪት አድርገው አልተቀበሉትም ርበከፎ ነሃቪከ በበለባበርበበርፎ ይህ ከሆነ አንዳንድ ሊቃውንት አንደሚሉት ኢያሱን ከአምስቱ መጻሕጥዊተ ኦሪት ጋር በመቁጠር ስድስቱ ብሔረ ኦሪት ማለት እንደዚሁም ሁለቱን መሳፍንትንና ሩትን ጨምሮ ስምንቱ ብሔረ ኦሪት ማለት አይገባም ስለዚህ የመጽሐፈ ኢያሱ ቁጥር በአይሁድ ሊቃውንት ሀሳብ መሠረት ከቀደምት ነቢያት ነው እንጂ ከብሔረ ኦሪት ጋር አይደለም ጸሐፊው የመጽሐፈ ኢያሱ ጸሐፊ በምዕራፍ ቁጥር ላይ በተጻፈው ታሉ መሠረት ራሱ ኢያሱ እንደሆነ ብዙዎች የብሉይ ኪዳን ሊቃውንት ያምናሉ ነገር ግን እንደገና ምዕራፍ ስናነብ ከኢያሱ ሞት በኋላ የተዘጋጀውን ታሪክ እናገኛለን ስለዚሀ መጽሐፉ በሙሉ በኢያሱ የተጻፊ አይመስልም እንደዚሁም ምዕ ያለው ታሪክ ከኢያሱ በኋላ በዘመነ መሳፍንት የተጻፈው መሆኑን በመጽሐፈ መሳፍንት ምፅ ለመረዳት እንችላለን። ነገዱ መሳፍንተ አህዛብ ዘመኑ ምፅቁ እስራኤል ይሁዳ ኩሰርስቲም ብንያም መስጵሞማውያንኤግሉምሞዓባው ያን ከማሌቃውን አሞናውያን ብንያም ፍልስጥኤማውያን ፊ ኤፍሬም ንፍታሌም ኢያቡሳውያንከነዓናውያን ምናሴ አማሌታውያን ምዕምናሴ ይሳኮር ምሥራምናሌ ምሥራምናሴ አሞናጡያን ዘቤተልሔም ይሁዳ ዛብሉን ኤፍሬም ዓበይት መሳፍንት ደቂቀ መሳፍንት ጎቶኒያል ቶላ ናዖድ ያኢር ዲቦራና ባርቅ አብፃን ገዴዎን ዓሉን ዮፍታሔ አብዶን ናቸውጡ ሰሜጋር ናቸው ዐበይት መባላቸው በዘመናቸው በእስራኤላውያን ላይ የተነሥትን መሳፍንት ገገሥታት አሕዛብ ድል አድርገው እስራኤልን በስላምና በዕረፍት ስለአስተዳደሩ ነው ደቂቅ መባሳቸውም በዘመናቸው ጠላት ተነሥቶ ተጠግተው በድል አድራጊነት ኃይላቸውን ባለማሳየታቸው ነው አቤሜሌክ ግን ከደቲቅም ከዐበይትም ሳይሆን ለብቻው የዘመነ መንግሥቱ ጊዜው ሳይደርስ ንጉሥ ነኝ ብሎአልና ከዚህም ሌላ ያደረገው ጦርነት ከሕዝብ ጋር ሳይሆን ከወንድሞቹ ጋር ነውና መጻሕፍተ ሳሙኤል ስሙ መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊና መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ በሳሙኤል ተሰይመዋል ይህም ሊሆን የቻለው ሳሙኤል በመጀመሪያው ክፍል ከምዕራፍ አንድ እስከ ምዕራፍ ሁለት የታሪኩ ዋና ባለቤት በመሆኑ ብቻ ሳይሆን በጠቅላላ በመጻሕፍት ውስጥ ባለታሪኮች የሆኑትን ሳኦልንና ዳዊትን ተብቶ ስለአነገሠም ነው ርበከፎ ነሃቪከ ጸበበለባበርበከርፎ በፅብራይስጡ መጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊና መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ እንደ አንድ መጽሐፍ ይቆጠሩ ነበር ዛሬም ቢሆን በአይሁድ ዘንድ አንድ መጽሐፍ ናቸው ሰብዓ ሊቃናት ግን ብሉይ ኪዳንን ከዕብራይስጥ ወደ ግሪክ በተረጎሙ ጊዜ አንድ የነበረውን መጽሐፈ ሳሙኤል ተዳማዊና መጽሐፈ ካልፅን ሁለት መጻሕፍት አድርገው ከፈሉት አለ ፋሄሮሚሞስሯ ጀሮም ቡልጌት የተባለውን ትርጉም ባዘጋጀ ጊዜ የሰብዓው ሊቃናትን አክፋፈል ተከትለዋል ሰብዓ ሊቃናት እነዚህ ሁለት መጻሕፍት አንደኛና ሁለተኛ መጻሕፍተ መንግሥታት በብሉይ ባሴልዎገ በማለት ሲጠሩአቸው ከሳሙኤል ቀጥሉ ያሉትን መጻሕፍተ ነገሥት ቀዳማዊና ካልእን ሦስተኛና አራተኛ መጻሕፍተ መንግሥታት በማለት ሰይመዋቸዋል የቡልጋት ተርጓሚ ደግሞ መጽሐፈ መንግሥት በማለት መጽሐፈ ነገሥት ብለው ሰርአእሱ ጥቂት ለውጥ አድርገዋል የግፅዕኩ ብሱይ ኪዳንም ከሳሙኤል አስከ መጨረሻው መጽሐፈ ነገሥት ድረስ ቀዳማዊና ካልዕ ሣልስና ራብዕ መጽሐፈ ነገሥት በማለት ስለሚዝረዝር ከሰብዓው ሲቃናት ትርጉም ጋር ይስማማል ፍትሕ መንፈሳዊም በአንቀጽ ሁለት አርባዕቱ መጻሕፍት ነገሥት በማለት የሰብዓ ሊቃናትን ሀሳብ ያጸናል እንደገናም ይኸው ፍትሕ መንፈሳዊ መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ወጦከልከ አሐዱ መጽሐፍ ስለሚል ከፅብራይስጡ የብሉይ ኪዳን ተኖና ጋር ይገናኛል ጸሐፊው በአይሁድ ትውፊት መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊና መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕን ነቢዩ ሳሙኤል እንደጻፋቸው እምነት አሰ ይሁን አንጂ ይህ ሐሳብ ብዙ ተቀባይነት የለውም ምክንያቱም በአንደኛው ሳሙኤል ላይ ስንመለከት መሞቱን እናገኛለን ይህ ከሆነ ሳሙኤል ከሞተ በኋላ የተፈጸመውን ድርጊት ሁሉ ሳሙኤል እንደጻፈው ለመገመት ያስቸግራል ለምሣሌ ሳሙ ላይ ሳመኤል ከሞተ በላ የተፈጸመ ታሪክ እናያለን አንደዚሁም ሳሙኤል ባቅላል እስከ ዛሬ ድረስ ለይሁዳ ነገሥታት ሆነች የሚለውን ታሪክ ስናነብ ከመንግሥት መካፈል በኋላ የተፈጸመ ታሪክ መሆኑን እንረዳለን በዚህ ጊዜ ይህን ሁሉ ሳሙአል ባዛፈው በማለት ማመን ስለማይቻል ከእርሱ ቀጥሎ የተነሥ ነቢያት የላሙኤልን ጅምር ፈጸሙት ቢባል ፕክክለኛ አስተያየት መሆኑን ብዙዎች የብሉይ ኪዳን ሊቃውንት ያምናሉ የቤተክርስቲያናችንም ሲቃውንት በዚህ ይስማማሉ ይልቁንም በመጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ መጨረሻ ላይ ለመጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ወጠና ሳሙኤል ወፈጸምዎ ናታን ወጋድ መጀመሪያውን መጽሐፈ ሳሙኤል ሳሙኤል ደመረው ናታንና ጋድም ፈጸሙ። ማ ር አሟሟቱ ነው ምዕሃ መጻሕፍቱ የያዙት ታሪክ በ ዓመታት የተፈጸመ ሲሆን ይህም ክከ ነው የመጻሕፍቱ አከፋፈል የመጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ዐ የሳሙኤል የመስፍንነትና የነቢይነት ሕይወት ምዕ የሳሙኤል መጀመሪያ ሕይወቱና መጠራቱ ምል የታቦተ ጽዮን መማረክና በቤተ ኤሊ ላይ የመጣው ፍርድ ሀ በኦሪት ጦርነት ላይ የታቦተ ጽዮን መማረክ ሰ የደቂቀ ኤሊና የአባታቸው የኤሲ ሞት ሐ በኤሎፍላውያን ላይ የወረዱት መቅሠፍቶች መ የታቦተ ጽዮን ወደ ቤተ ሳሚስ መመለስ ምፅራፍ የሳሙኤል የምስፍና አገልግሉት በምጽጳ በዚህ ክፍል የሳሙኤል የክህነትና የምስፍና ተግባር በሰፊው ተገልጦአል ለ ምፅራፍ የሳኦል መጀመሪያ ግዛት አስተዳደር ምሷ የመንግሥት ጥያቄ ምፅ የሳኦአ መመረጥና መቀባት ምዕ ሳሙኤል ምስፍናውን መልቀቁና መሰናበቱ ምዕ በ ስህተቶች ምክንያት እስከሚናቅና እስከሚወድቅ ድረስ የሳኦል መንግሥት አስተዳደር ሀ መጀመሪያ ስህተቱ ካህን ሳይሆን መሥዋዕት ማቅረብ ምፅ ኒ ለሰ ሁለተኛ ስህተት በችኮላ ያደረገው መሐላ ምዕ ሐ ሦስተኛ ስህተት አማሌቃውያንን በሙሉ እንዲገድል በታዘዘ ጊዜ አጋግን ማትረፉ ምፅል ሐ ምፅራፍ የሳኦል መንግሥት እየቀነስ መፄድና የዳዊት መነላት ምዕ የዳዊት መቀባት የአግዚአብሔር መንፈስ ከሳኦል መራቁና ሳኦል በክፉ መንፈስ መያኩ ምዕ ዳዊት ጎልያድን ድል ማድረጉ ምዕ በዳዊት ሳይ የሳኦል መቅናት ሳኦል በዳዊት ሳይ ያደረጋቸው ፈተናዎች ጊዜ ልጁን እንደሚድርለት እያወራ ካደው ምዕ ዳዊት ወደ ራማ ወደ ሳሙኤል መሰደዱ ምዕ ዳዊትና ዮናታን በዚህ ክፍል ሁለቱ ኃያላን ዳዊትና ዮናታን በምሥጢር ይነጋገራሉ የመጨረሻ ስንብትም ያደርጋሉ ሺኬ ምፅ ዳዊት አንደ ስደተኛ ሆኖ የኖረው አስደናቂ ኑሮ የሳሙኤል ሞት ምዕ ሳኦልና የዐይን እንጾር መተተኛ ምዕ የሳኦል ድል መሆንና አሳዛኝ የሆነው ሞቱ መጽሐፈ ሳሙኤል ካልእ በአራት ዐበይት ክፍሎች ይከፈላል ሀ ምዕራፍ ዳዊት በኬብሮን ሆኖ ይሁዳን መግዛቱ ምዕ ዳዊት ለሳኦልና ለዮናታን ማልቀሱ ምፅጋ በዳዊትና በሳኦል ልጅ በኤጂቦሼት ኢያቡስቴ መካከል በሥልጣነ መንግሥት የተደረገ ትግል ይ ለ ምዕራፍና ዳዊት አቢይ ኃጢአት እስኪፈጽም ድረስ በእስራኤል ሁሉ ሳይ መንገሱ ምፅ የዳዊት መንግሥት መጽናቱና ንጉሥ መባሉመናገሻ ከተማውን ኢየሩሳሌም ማድረጉ ምፅ ዳዊት ቤተ መቅደስን ለመሥራት ያቀደው ዓላማና እግዚአብሔር ዓላማውን አለመፍቀዱ ሀ የታቦተ እግዚአብሔር ከቤተ አሚናዳብ ወደ ዳዊት ከተማ ወደ ጽዮን መምጣት ምዕለ እግዚአብሔር መሑን ኪዳን ለዳዊት በተስፋ መስጠትምዕ ምፅ የዳዊት ድሎች ምዕራፍ ንጉሥ ዳዊት ለዮናታን ልጅ ለሚፊቦሼት ሜምፊቦስቴ ያደረገው ቸርነት። በመጽሕፈ ነገሥት ተዳማዊ በመጀመሪያዎቹ ሁለት ምዕራፎች የታሪክ ፍጻሜ ይሆናል መጻሕፍተ ነገሥት ቀዳማዊና ካልእ ስሙ ይህ መጽሐፍ የነገሥተ ይሁዳና የነገሥተ እስራኤልን ታሪክ ስለሚናገር መጽከፈ ነገሥት ተብሉአል በዕብራይስጡ መልካም ይባላል ነገሥት ማለት ነው መጽጠፈ ነገሥት ቀዳማዊና ካልእ አንደ መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊና ካልአ በአይሁድ ተኖና አንድ መጮጽሕናጥ ነው ግን አስተድመን እንደተናገርን ሰበዓው ሊታናት ሁለት መጽሐፍ አድርገው ከፈሉት ከዚህም ሌላ ከመጽሐፈ ሳሙኤል ተዳሣዊ ጀምሮ በመቁጠር ሦስት አራተኛ መጽሐፈ ነገሥት ብለውታል መቃመ ጸሐፊው የዚህ መጽሐፍ ጸሐፊ በትክክል አልታወተቀም ነቢዩ ኤርምያስ በመጽሐፈ ነገሥት ካልእ እና ምዕራፎች ላይ በሚገኘው ዘሠነ ታሪክ ውስጥ ይኖር ስለነበር ይህን መጽሐፍ የጻፈ አርሱ ነው ብለው የሚያምኑ ሊታውንት አሉ ይህም አስተያየት በታልሙድ የተደገፈ ነው ኤርምያስ በራሱ ስም የተሰየመውን መጽሐፍ መጽጠፈ ነገሥትንና ሰቀታውን ጻፈ ይላልና ታልሙድ ጻጸሕፊው ኤርምያስ ይሁን ሌላ ሰው መጽሐጠፈ ነገሥትን በሚያዘጋጅበት ጊዜ የተለያዩ የታሪክ ምንጮች ተጠቅሰዋል የታሪክ ምንጮቹም የሚከተሉት ናቸው ኛ መጽሐፈ ዜናሁ ለሰሉሞን ነገሥት ኛ መጽሐፈ ነቢያት ዘነገሥተ አስራኤል ነገሥት ነገሥት ጸሐፊው እነዚህን ምንጮች መሠረት በማድረግ ራሱም በዘመኑ ያየውጡን ታሪክ በመከታተል በአግዚአብሔር ሠፀንፈስ እየተመራ ሥጽጠፈ ነገሥት ተዳማዊንና ዛልእነ አዘጋጅቶተአል ። ይህንም ማለታቸውም የመጽሐፈ ኢዮብ የጥበብ ሥነ ጽሕፈት ከሰሉሞን እንደ ተጻፈ መጽሐፍት ጋር ስለሚመሳሰል ነው ሙሴም እንደጻፈው በታልሙድ ባባ ባትራ ተገልጦአል በተለይ የመጽሐፈ ኢዮብን ጥንታዊነት የሚያምኑ ሊታውንት ሁሉ በዚህ በታልሙድ አስተያየት ላይ ሀሳባቸውን ያጸናሉ የተጻፈበት ቋንቋ መጽሐፈ ኢዮብ ለመደመሪያ ጊዜ በሱርስት ቋንቋ እንደተጻፈና ወደ ፅብራይስጥ ቋንቋ እንደተተረጎመ የሰብዓጡ ሊቃናት ትርጉም በምዕራፍ ባለው ተጨማሪ ንባብ ላይ ያስረዳል ዘመኑ ኢዮብ የነበረበት ዘመን የአርዕስተ አበው ዘመን አካባቢ ይመስላል ምክንያት የቤተሰብ ሁኔታ የሕግ ወይም የኋለኛው ዘመን ዛይማኖታዊ ሁኔታ ጥትስ የለም ትምህርተ ነቢያትን አይጠትስም የኑር ቀላልነት ከፓትርያርኮች ሕይወት ጋር ተመሳሳይ ነው ክህነት አልነበረም ኢዮብ ራሱ እንደ አርዕስተ አበጡ መሥዋዕት ያቀርብ ነበር የአንስሳት ሀብት ይዞታ ዕድሜ ጠግቦ መሞት ይህ ሁኔታ ይታይ የነበረው በዘመነ አርእስተ አበው ነበር ዘፍ በሰይጣን መፈተን ኩፋሌ ኢዮብ ራ መ በቀኖና መጻሕፍት የመጽሐፍ ኢዮብ አቀማመጥ ታልሙድ ባባ ባትራ መጽሐፈ ኢዮብን እንደሚከተለው ያስቀምጠዋል ሩት መዝሙራት ኢዮብ ምሣሌ ይህም ሥርዐት አቀማመጥ ንብረት በእስክንድርያው ኮዴክስ አብነት ይገኛል ኢዮብ የመዝሙራት ምሳሌ የሚለው ሥርዐትን ንብረት ግን በሐዋርያት ቀኖና በቄርሎስ ዘኢየሩሳሌም በኤሷፋኖንዩስ በሄሮኒሞስ በሩፊኖስ የተመደበ ነው ከዘዳግም ተጥሉም የሚያስተምጡት አሉ የሶሪያ መጽሐፍ ቅዱስ ትክክል የሚመስለው ይህንኑ ነ ርበከፎ ነሃቪከ በበለበበርበበርፎ ኢዮብ የኖረበት አገር ኢዮብ ይኖርበት የነበረጡ ከገር በአማርኛው መጽሐፍ ቅዱስ ገጽ ዖፅ በግፅዙ አውስጢድ እንደነበረ በመጽሐፉ መግቢያ ላይ ተጠትሶአል ይህ አገር ባሁኑ ጊዜ አይታወቅም ይሁን እንጂ በደማስቆ አጠገብ እንደነበረ ይገመታል ይህም ከሆነ የአራም ልጅ የመሠረተው ይሆናል ዘፍ በትንቢተ ኤርምያስ እንደ ተገለጠው ደግሞ ዕ በኤዶምያስ አጠገብ ያለ ሀገር ነው ኤር ሰቆራ ይህም በሰብዓ ሊታናት መጽሐፊ ኢዮብ መደምደሚያ ሳይ ስለተረጋገጠ ብዙዎች የብሉይ ኪዳን ሊቃውንት የኢዮብ ሀገር በኤዶምያስ ውስጥ ያለችው ፅ መሆንዋን ይስማማሉ ኢዮብን የኤዶምያስ ንጉሥ ኢዩባብ ይለዋል ዘፍ ኢዮብ ይህ ኢዮባብ የአብርሃም የልጅ ልጅ የሆነው የዓሣውጡ የልጅ ልጅ ነው በግፅዙ ወይም በትልቁ የአማርኛ መጽሐፍና ቅዱስ ተመልከት ዓላማው መጽሐፈ ኢየብ የጻድቃንን መክራ የሚመለከት መጽሐፍ ነው መጽሐፉ በጻድቃን ላይ የሚደርሰውን የመከራ ምክንያቶች በሙሉ አያብራራም ይሁን እንጂ በአይሁድ ዘንድ ስለ መክራ የሚሰጡትን መልሶች ያተርባለ በመጨረሻም እንደዚህ ያለው መከራ በጻድቅ ላይ የሚደርስበትን ምክንያት ሰዎች ማወቅ እንደማይችሉ አድርጎ ይደመድማል የመጽሐፉ ተከታታይ ክፍሉች በጻድቃን ላይ የሚደርሰውን የመከራ ችግር ለመመለስ የተለያዩ ሙከራዎችን ይዘዋል በመግቢያው ላይ መከራ የሰው የጻድቅ ፈተና ሆኖ ቀርቦአል እውነተኛ ጻድቅ ሰው ሺ ኃብትንና የቤተሰብ ደስታን ወይም ጤናን ስለ ጽድቁ ዋጋ አድርጎ እንደማይኖር ተገልጦአል የጻድቅ ዋጋው ከፈተና በኋላ ነውና ኢዮብና ሦስቱ ወዳጆቹ ባደረጉት ክርክር ወዳጆቹ መከራ የኃጢአት ውጤት እንደሆነ ይከራከራሉ ኢዮብ ደግሞ በበኩሉ ጻድቅ ሆና ቢታይም ወዳጆቹ የመከራው እውነት እንደ ከባድ በደል እንዳለበት የሚያሳይ መሆኑን ይናገራል ኢዮብፌም ኢዮብም በደለኛ ከሆነ መከራው ተገቢ መሆኑን ያምናል ግን የጽድቅ ሕይጠት እንደኖረና ንጹሕ ሆኖ እንደሚገኝ ይተማመናል ኢዮብ ወዳጆቹ ሊያጽናኑት አልቻሉም አሁንም መከራጡ በኃጢአት ምክንያት እንደሆነ ክሳቸውን ይቀጥላሉ ኢዮ የኤልሁ ንግግር የኢዮብ መክራ የተመጻዳቂነትና የትዕቢት ውጤት ነው ኢዮብ ። ስለዚህ የብሉይ ኪዳን አብዛኞቹ ሊቃውንት ማሶራዊውን ዘርእ ይከተላሉ የመጽሐፉ ተራ አቀማመጥ በዕብራይስጡ መጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፈ ምሳሌ በመዝሙራትና በኢዮብ መካከል ይገኛል በሰብዓው ሊቃናትና በግእዝ ብሉይ ኪዳን ግን ምሳሌ በመዝሙጮራትና በመክብብ መካከል ይገኛል ሌሎችም ትርጉሞች ይህንነ ይከተላሉ በግእዙ ብሉይ ኪዳን መጽሐፈ ምሳሌ ሁለት መጽሐፍ ነው ከምዕራፍ አንድ ከምዕራፍ ያለው ደግሞ ራሱን የቻለ ሌላ መጽሐፍ ነው መጀመሪያው ምሳሌ ሰሉሞን ሲባል ሁለተኛው ተግሣጸ ስሎሞን ይባላል በኢትዮጵያዊ ቀኖና መጻሕፍትም ተግሣጸ ሰሎሞን ለብቻው አንድ መጽሐፍ ተብሉ ይጠራል የአማርኛውም ሁለተኛው ትርጉም ብሉይ ኪዳን ምፅራፍ ዛያ አምስትን በግእዙ መጽሐፈ ተግሣጽ ይባላል በማለት ርዕሱን ይገልጣል መጽሐፈ ምሳሌ በፅብራይስጡ ብሉይ ኪዳን ምዕራፎች አሉት የሰብዓው ሲቃናት ግን ባለ ምፅራፍ ብቻ ያደርገዋል ይህም ምዕራፍ ሠላሳንና ሠላሳ አንድን በምዕራፍ እና ውስጥ በማሰባጠር ነው እያንዳንዱን ክፍል ከተመሳሳዩ ጋር ለማያያዝ ይመስሳል ዓላማው የመጽሐፈ ምሳሌ ዋና ዓላማ ፈሪሀ እግዚአብኬርን ማስተማር ነው ይህም በመጀመሪያው ክፍል መግቢያና መጨረሻ ላይ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብኤርን መፍራት ነው ተብሎ ተገልጦአል ። ማሳየት አልፈለግንም ምክንያቱም ከዕብራይስጡ ጋር ተነፃዕሮና ተናቦ ካልታረመ በቀር ምዕራፍ በምዕራፍና ቁጥር በቁጥር ማውጣቱ ስለማይቻል ነው ቺ ርበበፎበ ነሃቢከ ህከባርበበ ከዚህ በላይ ትርፍ ወይም ተጨማሪ ሆነው የገቡትን ንባባት በግእዙ መጽከፍ መኃልይ ውስጥ ማን እንዳስገባቸው አይታወቅም በቅዱስ ያሬድ ዘመን እንደአልነበሩ በምዕራፍ ቬኬማ ባለመግባታቸው ይታወቃል መተርጉማን ግን ይረጉሙአቸዋል ይሁን እንጂ ምንጫቸው ከየት አንደሆነ አይገልጡም ያላንዳች ምክንያት አልገቡምና የኢትዮጵያ የብሉይ ኪዳን ሊቃውንት ሰፊ ጥናትና ምርምር ሊያደርጉበት ይገባል አከፋፈሉ መኃልየ መኃልይን በ ክፍል መክፈል እንችላለን ሀ መርዓት ሰመርዓዊ በቅርቡ የምታደርገው ንግግር ለ መርዓት ለመርዓዊ በሩቅ የምታደርገው ንግግር ሀ መርዓዊ ለመርዓት በቅርብ የሚያደርገው ንግግር ፋ ሃ ሰ መርዓዊ ሰመርዓት በሩቅ የሚያደርገው ንግግር በመርዓትና በመርዓዊ መካከል የሆነ ሰጣዊ ሰጣዊያት ሀ መርዓት ከአዋልደ ኢየሩሳሌም ጋር የምታደርገው ንግግር ለ አዋልደ ኢየሩሳሌም ለመርዓት የሚሰጡት መልስ ፀ መጽሐፈ ሩት ስሙ ይህ መጽሐና በባለ ታሪክዋ በሞዓባዊት ሴት በሩት ስም ተሰይሞአል ስያሜው በዕብራይስጡም ሆነ በማንኛውም ጥንታዊ ትርጉም ሁሉ አንድ ዓይነት ነው የስምዋ ትርጓሜ ሩት ማለት መልክ ውበት ማለት ነው በጌሽታ ትርጉም የስምዋ አጠራር ሪዬት ሲሆን ትርጉሙ ወዳጅ ጓደኛ ማለት ነው መጽሐፈ ሩት በዕብራይስጡ መጽሐፍ ቅዱስ ከአምስቱ ጥቅልሎች አንዱ ነው አምስቱ ጥቅልሎችም በአምስቱ የአይሁድ በዓላት በቅዳሴ ጊዜ የሚነበቡ ናቸው መኃልየ መኃልይ በፋሲካ ሩት በበዓለ ዛምሳ በዓለ ሠዊት ሰቆቃወ በዕለተ ኢየሩሳሌም ዕለተ ድቀት መክብብ በበዓለ መጻላት በዐለ ሃይማኖት አስቴር በበዓለ ፋሪም ይነበባሉ በሴት ስም ከተሰየሙት ሁለት ቀኖናውያን መጻሕፍት ሩትና አስቴር አንዱ ይህ መጽሐፈ ሩት ነው ሩት ሞዓባዊት ስትሆን ፅብራዊ ባል አገባች አስቴር ደግሞ ፅብራዊት ስትሆን አረማዊ ባል አገባች ይህም ጥበበ እግዚአብሔር ነው ርበከፎ ነሃቪከ ጸበበለባበርበከርፎ ጸሐፊው የመጽሐፈ ሩት ጸሐፊ ነቢይና መስፍኑ ሳሙኤል እንደሆነ በአይሁድ በክርስቲያኖች የታመነ ነው ባባ ባትራ ሳሙኤል የራሱንና የመሳፍንትን የሩትንም መጻሕፍት እንደጻፈ ይናገራል የጻፈበትም ዘመን በዘመነ መሳፍንት ዳዊት ከተወለደ በኋሳ ሰሎሞን ሳይወለድ መሆኑን ከመጽሐፉ ይዘት ለማወት ይቻላል የዳዊትን ሐረገ ትውልድ ሲቆጥር የሰሎሞንን አይቆጥርምና የመጽሐፉ ቀኖናዊ አቀማመጥ በዕብራይስጡ ብሉይ ኪዳን የመጽሐፈ ሩት አቀማመጥ በጸሐፍት ክታቡም ውስጥ ከመኃልየ መኃልይ በመለጠቅ ይገኛል ይህም ሥርዓተ ንባብ እንጂ ዘመነ ታሪክን አይመለከትም ሰብዓ ሊቃናት ግን መጽሐፈ ሩትን ከመሳፍንት በመለጠቅ አስቀምጠውታል ይህም የታሪኩን ቅደም ተከተል የያዘ ሥርዓተ ንብረት ነው ዮሴፍ ወልደ ኮርዮንም ስለ ብሉያት መጻሕፍት ሲናገር ሩት ከመሳፍንት ሰቆቃውም ከትንቢተ ኤርምያስ ጋር የተያያዙ በአንድነት እንደሆኑ ተናግሮአል ኮንትራ ኦፒኦኒም የግፅዙም ሆነ የአማርኛው ብሉይ ኪዳን ሩትን ከመሳፍንት አስከትሎ ማስቀመጡ በሰብዓ ሊቃውንት ትውፊት ነው ታሪኩ የተፈጸመበት ዘመን የሩት ታሪክ የተፈጸመበት ዝመን በትክክል ባይታወቅም በሞዓባውንና በእስራኤላውያን መካክል ሰላም ሰፍኖ በነበረበት ዘመነ መሳፍንት እንደሆነ ከይዘቱ ለመረዳት እንችላለን ይህም ከናዖድ ዳግማዊ በላ ነው ከዚያ በፊት ግን ሞዓባውያን እስራኤላውንን ለ ዓመታት ቀጥቅጠው ገዝተዋቸዋል መሳ ዩሴፋስ ወልደ ኮርዮን የሩት ታሪክ በዘመነ ኤሊ እንደተፈጸመም ይተርካል አንቲኮተስ ሌሎችም የብሉይ ኪዳን ሊቃውንት የሩት ታሪክ በጌዴዎን ዘመነ ምስፍና እንደተፈጸመ ያምናሉ ለዚህም በመጽሐፈ መሳፍነት ሳላይ የተጠቀሰውን ረኃብ የምግብ ችግር ማስረጃ አድርገው ይጠቅሳሉ ይህም ሲደገፍ የሚገባው አስተያየት ነው አቤሜሌክና ቤተሰቡ ወደ ምግብ የፈለሱት በረኃብ ምክንያት ነውና ዓላማው ይህ መጽሐፍ የአንዲትን ሞዓባዊት ሴት ታሪክ የያዘ ነው ሞዓባውያን የሎጥ ዘሮች ናቸው ዘፍ እግዚአብሔር እስራኤላውያን ከሞዓባውያን ጋር እንዳይዋጉ አዝዞአል ዘዳ በአምሳከክ አስራኤል ላይ እምነት አልነበራቸውም ሩት መጽሐፉ የሩትን ታሪክ ከመግለጡ በፊት ሩት የዚህ ታሪክ ባለቤት የሆነችበትን ምክንያት ያስረዳልና አቤሜሌክና ኑኃሚን የተባሉ እስራኤላውያን በረፃብ ምክንያት ከልጆቻቸው ከመሐሎንና ኬሌዎን ጋር ወደ ሞዓብ ይሰደዳሉ አቤሜሌክ ማለት አምላኬ ንጉሥ ማለት ነው ኑኃሚን ማለት ፍስሐየ ጥዕምትየ ማለት ነው መሐሎን ሕማም ኬሌዎን ጥፋት ማለት ነው መሐሎን ሩትን ኬሌዎን ዖርፋን አግብተው ሲኖሩ አቤሜሌክ ከሁለቱ ርበከበፎበ ነሃቪከ በገርበከ » ጋር ይሞታል ዖርፋ ማለት ራቁት ማለት ነው። የሚል ጥያቄን ያስነሣል ተቃራኒ መስሎ ቢታይም በመጨረሻ የነገሩን ሁሉ ፍጻሜ እንስማ ይህ ሁለንተናዊው ነውና እግዚአብሔርን ፍራ ትእዛዙንም ጠብቅ እግዚአበሔር ሥራን ሁሉ የተሰወረውንም ነገር ሁሉ መልካምም ቢሆን ክፉም ቢሆን ወደ ፍርድ ያመጣዋልና በማለት ይደመድማል የመጽሐፈ መክብብ ዋና ዓላማ ከፈሪሀ ከአግዚአብሔር ከአሚነ እግዚአብሔር ከፈቃደ እግዚአብሔር ውጪ የሆነ ከፀሐይ በታች ያለተድላ ደስታ ሥልጣን ሀብትና ንብረት ሌላውም ሁሉ ከንቱ ነው ከእግዚአብሔር የተለየ ሕይወት ጥበብ ዕውቀት ከንቱ ነው ትርጉም የለውም ያለ እግዚአብሔር ኀዘን ልቅሶ ሞት ከንቱ ትርጉም የለውም በፈሪሀ እግዚአብሔር በፈቃደ አግዚአብሔር በተውክልተ አግዚአብሔር ለምትኖር ነፍስ ግን ህይወትም ቢሆን ሞትም ራፅሩ ቢሆን ትርጉም አለው ዓለምና በዓለም ውስጥ ያለው ሁሱ ሰው ለእግዚአብሔር ክብር እንዲጠቀምበትና እንዲደሰትበት የተፈጠረ ነው እንጂ ከንቱ አይደለም ከዚህ ውጪ ግን ከንቱ ነው የመክብብ ዓለማዊ ይኸው ነው አከፋፈሉ ምፅራፍ የሰው ሕይወት ትርጉም በሌላው ጥረትና ድካም የተሞላ ነው ሀ ፍላጎትን ለማርካት ለዕውቀት ለተድላ ደስታና ለጥበብ የሚደረገው ጥረት ሁሉ ከንቱ ነው ለ ፍትሕና ትክክለኛ ጥቅም በዚህ ሕይወት ውስጥ አይገኙም ሐ ተስፋዎችና ፍላጎቶች ሁሉ አይፈጸሙም ምፅራፍ ሰብአዊ ፍጥረት ሁሉ ከንቱ እንደሆነ ለሚያውቁ ምክር ነው በሁሉ ነገር መካከለኛ መሆን እንደሚያስፈልግ ይናገራል ምዕራፍ ሰባኪውና መልእክቱ ሰባኪው መክብብ እግዚአብሔርን አስብ እግዚአብሔርን ፍራ ትእአዛኩን ጠብቅ በማለት መጽሐፉን በመደምደም መልእክቱን ያስተሳልፋል ርበከፎ ነሃቪከ ጸበበለበበርበከርፎ መጽሐፈ አስቴር ስሙ መጽሐፉ ከታሪኩ ባለቤት ከአስቴር ስሙን ይዞአል አስቴር የሚለው ቃል የፋርስ ቃል ነው ትርጓሜውም ኮከብ ማለት ነው የአስቴር ዕብራዊ ስምዋ ሀዳስ ነው ሀዳስ ማለትም አደስ ማለት ነው በዕብራይስጡ ዘካርያስ እና ያለው የተክል ስም ከዚህ ጋር አንድ ነው ስለ አስቴር ከመጽሐፍዋ ውጭ የምናውቀው ብዙ ነገር የለም አባትዋ አቤካኤል ይባላል ነገር ግን ወላጆችዋ ገና በሕፃዓንነትዋ ስለሞቱ አጎትዋ መርዶክዮስ አሳደጋት አባትዋ ከነገደ ብንያም ነበር ምዕ ጸሐፊው እንደ ባባ ባትራ አባባል የታወቁ ምኩራብ ስዎች መጽሐፈ አስቱር ጽፈውታል ዮሴፋስ ግን መርዶክዮስ እንደ ጻፈው ይናገራል አንቲ ኩቲክ ይህም ሀሳብ በብዙኃን የብሉይ ኪዳን ሊቃውንት ዘንድ የተደገፈ ነው በመጨረሻ ገደማ የተጠቀሱት የመርዶክዮስ መልዕክቶች ይህን ይደግፋሉ አንዳንድ ሊቃውንት ግን እነዚህ የመርዶክዮስ መልእክታት በአስቱር መጽሐፍ ክፍል ለመሆናቸው ምንም ማስረሻ የለም በማለት የመርዶክዮስን ጸሐፊነት ላለመቀበል ይሞክራሉ ቤን አዝራ የተባለ ረቢ የመጽሐፉ መጀመሪያ አዘጋጅ ጸሐፊ መርዶክዮስ ነው ብሎአል መርዶክዮስ ፋርሳውያን የመጽሐፉን ቅጂ እንደሚፈልጉ እንደዚሁም በስመ እግዚአብሔር ፈንታ የእነርሱ ጣዖታት ስም እንዲገባላቸው እንደሚጠይቁ ተገንዝቦአል ይህን ለማስቀረት መርዶክዮስ ሆነ ብሎ ሁሉንም ማለት ስመ እግዚአብሔርንና ስመ ጣዖቱን ትቶኦል አንዳንድ ሊቃውንት የመጽሐፈ አስቴር ጸሐፊ በትክክል ማን እንደሆነ አይታወቅም ይላሉ ይሁን እንጂ ጸሐፊው በፍልስጥኤም ሳይሆን በፋርስ ይኖር እንደነበር ስለ ፈሪሳውያን ኑሮና ልማድ ባሰ አጻጻፍ ይታወቃል ይህ ተለይቶ ያልታወቀው ጸሐፊ መቼ ይኖርና ምን ይሠራ እንደነበር ለማወቅ አስቸጋሪ ነው ስለዚህ በአብዛኛዎቹ በአይሁድና በክርስቲያን ሊቃውንት የታመነበትን የመርዶክዮስን ጸሐፊነት እንቀበላለን ዘመኑ በ ቅልክ ፍልሰተ ባቢሎን ሆነ በ ቅልክ ቄሮስ ንጉስ ባቢሎንን ድል አደረገ በዚህ ጊዜ ወደ ሀገሩ ለመመለስ ፈታድ ያለው ሁሉ ወደ ሀገሩ መግባት ይችላል በማለት አዋጅ አስነገረ ዕዝራ ከቤተ አይሁድ አንዳንዶቹ ቤት ንብረት አበጅተናል ሚስት አግብተን ልጅ ወልደናል እርሻ አርሰን ዘርእ ዘርተናል ተክል ተክለናል ስለዚህ ወደ ሀገራችን መመለስ አንችልም እያሉ በባቢሉን ቀሩ እግዚአብሔር ርስት አድርጎ ከሰጠን ከተስፋ ሀገራችን በቀር ሌላ አንፈልግም ያሉት ግን ወደ ኢየሩሳሌም ተመሰለሱ እነኪህም መንገድ ጠራጊዎች ሆኑ ኢሳ ከ ሕዝቡ የራሳቸውን ቤት ሠሩ ከ ቅልክ ቤተ መቅደሱን ሠርተው ፈጸሙ በበ። ቹኝፒፎፒፎዊ ቺ ው ውች ው መጽሐፈ ዳንኤል ነቢይ ስሙ ይህ መጽሐፍ የታሪኩና የራእዩ ባለቤት በሆነው በነቢዩ ዳንኤል ተሰይሞአል ዳንኤል ማለት አምላክ ዳኛ ነው ወይም የአምላክ ዳኛ ማለት ነው በፅብራይስጡ አጠራር ዳንኤል ይባላል ይህም አምላክ ዳኛዬ ፈራጄ ነው ማለት ነው የግዕዝ ብሉይ ኪዳነ እናቱን የሰብዓ ሊቃናትን ትርጉም በመከተል ዳንኤል ይላል በዚህ ስም የተጠሩ ሌሎች አያሌ ሰዎች አሉ ከዳዊት ልጆች አንዱ ዳንኤል ይባላል ዜናሩ ሳሙ በፅዝራ በነህምያ ጊዜ ከባቢሎን ከተመለሱት መካከል በዚህ ስም የሚጠራ አንድ ሰው ነበር ዕዝ ነህ ከቀናናውያን መጻሕፍት ውጭም በዚሁ ስም የተጠሩ ሴሎች ሰዎችን እናገኛለን የፄናክ አማት የኖህ ቅድመ አያት ዳንኤል ይባል ነበር ኩፋ ለሰው ልጆች ልዩ ልዩ ጥበብን ካስተሚሩ መላዕክት አንዱ ዳንኤል ይባል እንደነበር ፄኖክ ይናገራል ፄኖ አንዳንድ የብሉይ ኪዳን ሲቃውንት ይህን ተመልክተው በትንቢተ ሕዝቅኤል እና ከኖህ ጋር በጽድቁ የተጠቀሰው ዳንኤል የሄኖክ አማት የኖህ ቅድመ አያት እንደሆነ ርበከበፎቫ ነሃቪከ ጀበገዕርበከዊፎ ይተረጉማሉ እንደገናም በዚሁ በትንቢተ ሕዝቅኤል በጥበቡ የተጠቀሰው ዳንኤል ለሰው ልጆች ልዩ ልዩ ጥበብን ያስተማረ ዳንኤል ነው ይላሉ ሌሉችም የሕዝትኤል ዳንኤል ስለ አንዲት መበለትና ዕባለ ማውታ ትክክለኛ ፍትሕ ፈረደ በኛው ምዕተ ዓመት ቅልክ የነበረች በኡጋሪት ቋንቋ ተጽፎ ተገኘው ዳንኤል እንደሆነ አስበዋል ይሁን እንጂ የከፈለው ዳንኤልም ጽድቅ ምን እንደሆነ ስለአልተገለጠ የፄናኖክ ዳንኤልም ሰይጣናዊ መልአክ እንጂ መልአከ ጽድቅ ስለአይደለ እንደዚሁም የኡጋሪቱ ዳንኤል ትክክለኛ ታሪካዊ ሰጡ መሆነ ስለከልተረጋሃጠ በጽድቅም በጥበብም በትክክለኛ ፍትሕም የተጠቀሰው ዳንኤል ባለ ራእዩና አይሁዳዊ ነቢይ ዳንኤል ነው የዳንኤል ታሪክ ዳንኤል በዘመነ ኢዮስያስ ባለው ጊዜ ውስጥ በምድረ ይሁዳ ተወለዴ ትውልዱ ከነገደ ይሁዳ ሲሆን ከንጉሣዊ ቤተለብ ነበር ዳን ጃሴፋስ ዳንኤልና ሠለስቱ ደቲቅ የሴዴቅያስ ቤተሰቦች እንደነበሩ ይናገራል አንቲ የቤተክርስቲያናችን የብሉይ ኪዳን ሊቃውንትም እንደሚከተለው ይተርካሉ ዳንኤል እናት ሠለስቱ ደቂቅና ኪኮንያን የኤልያቄም ኢዮአቂምሃ ልጆች ናቸው ሁለተኛም ዳንኤልኒ እምነገደ ይሁዳ ወስመ አቡሁ ኢዮአቴም ወእሙ ማልያ ዳንኤል ከየነገደ ይሁዳ ነው የአባቱ ስም ኢዮአቴም ነው እናቱም ሜልያ ናት የሜል ታሪክ ይገኛል መዝገበ ቃላት ወአምሳል ዘብለይ ወዘሐዲስ ቤተ መዝር ወመጻሕናፍት በዚሁ መሠረት የዳንኤል ከንጉሣዊ ቤተሰብ መወለድ የተረጋገጠ ነው ለማለት ይቻላል ዳንኤልና ሠለስቱ ደቂት በቀዳማዊ ፍልሰተ ባቢሎን ጊዜ ወይም በሁለቱ የነገድ መጀመሪያ ዔዋዊ በአኢዮአቴም በኛው ዓመት መንግሥት በ ቅልክ ከተማረኩት አይሁድ ጋር ተማርከዋል እግዚአብሔር ጻድቃንን ከኃጥአን ጋር ለምን ያስማርካቸዋል። ነ ትንቢት ከ እስከ ትልክ ዳንኤል እስከሚጠት እስከ ትልክ እንደቆየ ቢታጠቅም ወደ ሀገሩ ጦደ ይሁዳ እንደተመለስ የሚያስረዳ ታሪክ አናገኝም ስለዚህ እንደ ሕዝቅኤል በባቢሉን ፋርስ ሞቶ እዚያው ተተብሮአል ዳነኤል በአይሁድ ዘንድ ከነቢያት እንደ አንድ ሆና አይቐጠርም አገልግሎቱም ከነቢያት አገልግሉት የተለየ ነበር የመንግሥት ባለ ሥልጣን ነበርና በመሆም በሕዝቡ መካከል እየተገኘ ለማስተማር አልቻለም ነበር ይሁን እንጂ ዳንኤል እንደሌሎች ነቢያት ሁሉ ከእግዚአብኤር ብዙ ራፅይ ተተቀተበሉአል በራፅይ ያያቸውጡንም ነገሮች እንደ ዕሁፍ ነቢያት በጽሑፍ አስተላልፎአል ስለዚህ ነቢይም መኮንንም ነው መድኃኒታችንም ነቢይ በማለት ጠቅሶታል መጽሐሩም በወትቱና በየመኑ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሊፈጸሙ የሚችሉ ትንቢታት ስላሉበት የዳንኤል ነቢይነት በቤተክርስቲያን የታመነ ነዑው ጸሐፊው በቤተ አይሁድም በቤተክርስቲያንም ትውፊት ዳንኤል በባቢሉን ቤተመንግሥት እንደኖረና መጽሐፉንም አንደጻፈ ይታመናል የመጽሐፉ አጻጻፍም ከመጀመሪያጡ የታሪክ ክፍል በተር የራእዩ ክፍል አብዛኛው በኛ መደብ መሆኑ የዳንኤልን ጸሐፊነት ያረጋግጣል ከዚህም ሌላ ዳንኤል ከፍተኛ የትምህርት ችሉታ ያለው ሰጡ ስለነበረ የራሱን መጽሐፍ የጻፈ ራሱ ዳንኤል ነው ቀኖናዊ አተማመጡ የብሉይ ኪዳን ቀኖና በያምኒያው ጉባኤ ዓም በተዘጋ ጊዜ ዳንኤል ከነቢያት ወይም ከሁለተኛው ክፍል ሳይሆን ከጽሑጡፋት ጋር ተጨመረ ምክንያቱም ሁለተኛው ክፍል ነቢያት ከ ቅልክ ጀምሮ ተዝግቶ ስለነበረ ጉባኤውጡም ገና በመቅረብ ላይ ስለነበረው ኛው ክባናል ጽሑፋት ውሳኔ ለመስጠት የሚያተኩርበት ጊዜ በመሆነ ነበር መጽሐፈ ዳንኤል እስከ ሁለተኛው ምዕተ ቅልክ በአይሁድ ዘንድ ከትዱሳት መጻሕፍት ገብቶ እንዳልተቆጠረ የሚያስቡ አንዳንድ ሊታውንት የሚከተለውን ይናገራሉ የእስራኤልን ርበከፎ ነሃቪከ በበለባበርበበርፎ ነቢያትና ታላላቅ ሰዎች በመዘርዘር የሚናገረው ሲራክ ቅልክ ነቢያትን ሁሉ በጠቀሰበት ክፍል ምዕ ዳንኤልን ስይጠቅሰውም ከነቢያት ተቁጥሮ ቢሆን ኖሮ ሲራክ ዳንኤልን ያህል ነቢይ ለይቶ አይተወውም ነበር ዳንኤልን በትክክል የሚጠቅሱ ቅልክ ቁምራን ማቴ ዮሴፍ ወልደ ኮርዮን ናቸው ስለዚህ ከ ቅልክ በፊት ዳንኤል ከቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ እንዳልገባ አንዳንድ ሊቃውንት ሀሳብ ይሰጣሉ። ጠደ እግዚአብሔርም ክጸለየ ጸሎቱም በፍጥነት መልስ አገኝ እግዚአብሔር በምስጢራዊ ጥበቡ ነህምያ ለምን አንዳዘነ ንጉሥ እንዲጠይቀው አደረገ ነህምያ የኀቨኑን ምክንያት ለንጉሠ ካስረዳ በኋላ ንጉሥ ወደ ኢየሩሳሌም እንዲሄድ ፈቀደለት ሃህምያ ኢየሩሳሌም ደርሶ ለ ቀናት ከቆየ በኋላ የከተማውን ቅጥር በሌሊት እየዞረ ተመለከተ ሰ ምዕ የከተማው ቅጥር መሠራት ሊቀ ካህናቱ ኤልያሴብና ሌሎችም ካህናት ለቅጥሩ ሥራ መሪዎችና ለሕዝቡም መልካም ምሳሌዎች ነበሩ ሐ ምዕጌ የከተማውን ቅጥር የሠሩ ሰዎችን ስም ዝርዝር እንደ ሥራቸው ክፍል ይዞአል መ ምፅ የሳምራውያን ተቃውሞ ከጠላቶቻቸው ዋናዎቹ ሳንባላጥ አሞናዊው ጦብያና ዐረባዊው ጌሽም ነበሩ ምንም አንኳ እነዚህ ጠላቶች ሥራቸውን ለማደናቀፍ በሞክሩ ነህምያ በጸሎት ሕዝቡ በአንድ አጃቸው የጦር መሣሪያ ይዘው በአንድ እጃቸው ይሠሩ ነበር ሠ ምፅ በአይሁድ ዘንድ የታየውን ራስ ወዳድነትና ስግብግብነት ነህምያ በሰማ ጊዜ ሕዝቡን በመገሠጽ ለድሆች ይፈርዳል በመያዣ የተወሰደ ንብረታቸው ሁሉ እንዲመለስ ያደርጋል ለዚህም ራሱ ተቀዳሚ ምሳሴ ነበር ቁ ርበከፎ ነሃቪከ ጸበበለበበርበከርፎ ረ ምዕ የትጥሩ ሥራ ተፈጸመጦ ነገር ግን ተቃማሚዎች ተንኮላቸውን አላቋረጡም ነበር ከንጉሠ ጋር በፖለቲካ ለማጣላት በነቢያተ ሐሰት ለማስፈራራት ሞክረዋል ይሁን እንጂ ነህምያ የእግዚአብሔር ሰው ስለነበረ ችግሩን ሁሉ አምላክ ሆይ እጀን አበርታ አምሳክ ሆይ እጄን አበርታ አምላክ ሆይ ስለኪህ ሥራቸው አስብ በማለት ችግሩን ለእግዚአብሔር ያተርብ ነበር የቅጥሩ ሥራም በኤሲል በመስከረም በ ቀን ተፈጽሞአል ቁ ስ ምዕጐጉ የከተማው ቅጥር ከተሠራ በላ ነህምያ ወንድሙ ሐናኒንና ሐናንያን በኢየሩሳሌም ከተማ ሾማቸው ቀ ምዕ ከፋርስ ባቢሉን የተመለሱትን ሕዝብ ይቆጥራል ይህም በመጽሐፈ ዕዝራ ካለው ጋር ተመሳሳላይ ነው ኛ ምዕራፍ በዕዝራና በነህምያ የተደረገ ሄፃይማኖታዊ ተጠድሶ ሀ ሑ ዕዝራ ሕዝቡን ሰብስቦ ሕጉን ኦሪትን አነበበላቸው ቁ ሕጉን ተረጎመላቸው ኦሪትን እያነበቡ የዳስ በዓልን አከበሩ ኢያሱ በኋላ እስከ ዕዝራ ድረስ አንዲህ ያለ አልተደረገም ቁጥር ዕዝራን ዳግማዊ ሙሴ ያሰኘው ይህ ነው ለ ሕዝቡ አንድ ቀን በንስሐ በኑዛዜና በጸሎት ዋሉ እግዚአብሔርንም አመሰገኑ ጠ ራ በቃል ኪዳኑ ጽሑፍ ላይ የታተሙ ሰዎች ዝርዝር ቃል ኪዳነ ለሕጉ ለመታዘክዝ ቅልቅል ጋብቻን ለመተው ሰንበትንና ዓመተ እድገትን ለማክበር የቤተ መቅደሱንም ሥራ አስፈላጊውን ሁሉ ለመክፈል ነበር መ ምዕራ በፅጣም በፈቃድም በኢየሩሳሌም የሚቀመጡት ሰዎች ስም ዝርዝር በቪህ ምዕራፍ ተገልጦአል ሠ ፎ ከፄዔዋዊ የተመለሱት የካህናትና የሌዋውያን ዝርዝር ነው ረ የከተማው ግንብ በሌዋውያን በታላት ሥርዓት ተፈጸመ ስ ፌ ሕዝቡ ካህናትና ሌዋውያን በኑሮአቸው እንዳይቸገሩ የሚያስፈልገውን ነገር ሁሉ በደስታ ለማውጣትና ለመርዳት ተስማሙ ለዚህም ሹማምንቶችን ሾሙ ቀ የነህምያ ሁለተኛ ጊዜ ወደ ኢየሩሳሌም መመለስ በህጉ ኦሪት መሠረት አሞናውያንና ሞዓባውያን ከጉባኤ ተለዩ ነህምያ ስለ ሁለተኛ የኢየሩሳሌም ጉብኝቱ ይናገራል ከካህናት ተመሣጥሮ የነበረውን ጦቢያን ከቤተ መቅደሱ ጓዳ ያስወጣል ለሚያገለግሉ ሌዋውያን ደመወዝ እንዲከፈላቸው ጥብቅ ትዕዛዝ ይሰጣል የሰንበትን ቀን ሥራ ያግዳል ቅልቅል ቷ ርበከፎ ነሃቪከ በበለበበርበከርፎ ማፍ ኢሌ ው ጋብቻን ያወግዛል ከካህናት ልጆች አንዱ ለሳንባላጥ አመቺ ሆኖ ስለነበር እርሱንም ከቤተ ክህነት ያባርረዋል ነህምያ ስለሠራው ሁሉን አምላኬ ሆይ አስበኝ እያለ ሥራውን በጸሎት ይደመድማል የጸሎት ሰው ያሰኘው ቅሉ ይህ ነው እዝራና ነህምያ እዝራና ነህምያ በዕብራይስጡ መጽሐና ቅዱስ በጽሑፋት በክቱቢም ክፍል ይገኛል ተራቸውም ክከኛና ኛ ዜና መዋዕል በፊት ከዳንኤል በኋላ ነው በግእዝ በሰብዓ ሊቃናት በቡልጋታና በሌሎችም ትርጉሞች በታሪክ መጻሕፍት ክፍል ከኛና ኛ ዜና መዋዕል በቷላ ነው በታልሙድ ባባ ባትራ አንደተገለጠው እዝራና ነህምያ አንድ መጽሐፍ ነበሩ ስለ አጻጻፋቸውም ይኸው ታልሙድ ገማራ ሲገልጥ እዝራ የራሱን መጽሐፍ ጀምሮ ሳለ ነህምያ የራሱን ጨምሮ ፈጸመው ይሳላሳል አዝራና ነህምያ በመሠረቱ አንድ መጽሐፍ እንደ ነበሩ ዮሴፋስ አንጌንሳት አፒዮን መሊጦ ዘላርዲስ አውሳብዮስ ያረጋግጣሉ በሰብዓ ሊቃናትም ሁሉ መጻሕፍት አንድ ሆነው ሁለተኛ ዕዝራ ኤስድራ ይባላሉ አባ ፄሮኒሞስም መደበኛውን ዕዝራ ቀዳማዊ ብሎ ነህምያ ካልዕ ይለዋል ሰብዓው ሊቃናት እዝራና ነህምያን ከንድ መጽሐፍ ማድረጋቸው እዝራ የጀመረውን ታሪክ ነህምያ ቀጥሎ ስሰጻፈ ሊሆን ይችሳላል እንደገናም የዕብራይስጡን መጽሐፍ ቅዱስ ቀኖና በመከተል በዕብራይስጡ ፊደል አልፋ ቤት ቁጥር ልክ ለማድረግ ይሆናል የሚል አስተያየት አለ ሽ በብሉይ ኪዳን አፖክሪፋ ውስጥ የሚገኝ በእዝራ ስም የተሰየመ እዝራ ሱቱኤል የተባለ መጽሐፍ መናሩ የታወቀ ነው በግዕዙና በአማርኛው የሚገኘው እዝራ ሱቱኤል ከእንግሊዝኛው አዝራ ሱቱኤል በምን ይለያል። በ ቅልክ በአርጤክስስ ዘመነ መንግሥት አይሁድን ከፋርስ ባቢሉን ይዞ የተመለሰው ነው ምዕ ካህንም ጸሐፊም ነበር ፅዝራ ዳግማዊ ሙሴም እየተባለ ይጠራል የአይሁድን ፃይማኖት የሙሴን ሕገ ኦሪት ጠብቆ ለትሩፋን አስተምርአልና በአይሁድ ትጡፊት ሚልክያስ የሚባለውን ነቢይ ይህ እዝራ አንደሆነ ይነገራል ሚግሉት እዝራ ጸአፍትንና መተርጉማን በመባል ለሚታወቁት ክፍሉች መጀመሪያ ነው የብሉይ ኪዳንን መጻሕፍት በትክክል እየቀዱ ማባዛጎንና እየተረጎሙ ማስተማርን ስፋፋና ቀዋሚ ያደረገ አርሱ ነውና ቃለ እግዚአብሔርንም ለማስተማር ራሱን ዓምድ ያደረገ ነበር የብሉይ ኪዳን ቀኖና ሥራ ያጠቃለለም ይኸው እዝራ ነው ይህም ማለት ከእርሱ በፊት የተጻፉትን መጻሕፍት ሁሉ በአንድ መጽሐፍ የሰበሰበ አርሱ ነውና እዝራ ሱቱኤል ምዕ ተመልክከት ሩ ጸሐፊው የመጽሐፈ እዝራ ጸሐፊ ራሱ እዝራ ነው በምፅራፍ እና በአንደኛ መደብ ያለው አነጋገር የራሱን ጸሐፊነት ያስረዳል ዓላማው የመጽሐፈ እዝራ ዋና ዓላማ ሚጠት ነው መጀመሪያ በዘሩባቤል ሁሰተኛ በራሱ በእዝራ ጊዜ ከፋርስ ባቢሉን ስለተመለሱት አይሁድ ይናገራል ስለ ቤተ መቅደሱ መሠራት ስለ አውነተኛው አምልኮት መመሰክ ይናገራል ሕዝቡ ከአምልኮ ጣዖት መመለሳቸውን ተረስቶ የነበረው የሕጉ ኦሪት ትምህርት ትክክለኛ ቦታ ማግኘቱን ያስረዳል ከአሕዛብ ጋር በጋብቻ ተቀላቅለው የነበሩ ክከይሁድ ከአሕዛብ ባህልና ልማድ ፈጽመው መለየታቸውን ይገልጣል መጽሐፈ እዝራ ለሕዝቡ ያለውን የእግዚአብሔርን ፍጹም ታማኝነት በግልጥ ያላያል በኤርምያስ የሰጠውን ተስፋ ፈጽሞአልና ነገሥተ አሕዛብን ቂሮስን ዳርዮስንና አርጤክስን መሣሪያዎቹ በማድረግ ሕዝቡን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ እጆቹን ዘርግቶአልና መጽሐፈ አዝራ እግዚአብሔር ሰሚፈልጉት ሁሉ ቸር መሆኑን ይገልጣል ከሁሉ አስቀድሞ የአግዚአብሔርን መንግሥትና ጽድቅ መሻት እንደሚገባም ያስረዳል አዝራ ሕዝቡን ይዞ ከፋርስ ባቢሎን ከተመለሰ በኋላ በመጀመሪያ የሠሩት ሥራ ምስዋዑ ማቆም ነውና ርበከፎ ነሃቪከ ጸበበለበበርበከርፎ ክክ መር ው ተ ሩሩ ው መ መ ው ው ው ሪጓ መጽሐፈ እዝራ ከባቢሎን ምርኮ ጀምሮ ሕዝቡ በፍልስጥኤም ፅረፍት እስካደረጉበት ያለውን የአይሁድን ታሪክ ያጠቃልሳል ይህም ከ ቅልክ መሆነ ነው አከፋፈሉ መጽሐፈ እዝራን በ ዐበይት ክፍሉች ልንከፍለው እንችላለን ምዕራፍ በዘሩባቤል መሪነት የተደረገው መጀመሪያው የፄዋውያን ሚጠት ቅልክ ሀ ስለ አይሁድ ሚጠት የቂሮስ ዐዋጅ በነቢዩ ኢሳይያስ ኤር ዳን የተነገረው ትንቢት ይፈጸም ዝንድ የባቢሎንን መንግሥት የገለበጠ የፋርስ ንጉሥ ነበር አይሁድ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ቂሮስ የሚፈቅድ መሆኑን ነቢዩ ኢሳይያስ ከ ዓመታት አስቀድሞ ስሙን ቲሮስን ጠርቶ ተናግሮአል የአግዚአብሔር ሕዝበ አግአዚ የቤተ መቅደሱ ሐናዒ እንደሆነ ተናግሮለታል ኢላ ጆሴፋስ ስለቪኪህ ሲተርክ ነቢዩ ዳንኤል እነቪኪህን ትንቢቶች ለቂሮስ ይነግረው ነበርና ሥልጣን በያዝ ጊዜ ለአይሁድ ነባነትን ስጣቸው ይላል ሰ ከፄዋዌ የተመለሱት ሕዝብ ያመጡአቸው ንዋያተ መቅደስ ከ በዘሩባቤልና በኢያሱ መሪነት የተመለሱት ሕዝብ ዝርዝርና ለቤተ መቅደሱ ያደረጉት አስተዋጽኦ ምፅራፍ የአምልኮተ እግዚአበሔር እንደገና መመለስ በሰባተኛው ወር ሕዝቡ በኢየሩሳሌም ተሰበሰቡ መሠዊያውንም አቆሙ መሥዋዕታቸውንም ለእግዚአብሔር አቀረቡሃ ሀ ሕዝቡ የዳስ በዓልን ማክበር ይጀምራሉ መሥዋዕቱንም እንደ ሕጉ ያቀርባሉ ሰ ሚጠት በሆነ በሁለተኛው ዓመት በሁለተኛው ወጠር የቤተ መቅደሱ ሥራ ይጀመራል ሥራውም በምሥጋና ተጀመረ ግን የሰሎሞንን ቤተ መቅደስ ሥራ ያዩ ሁሉ አለተሱ። በኋላ ግን በተቃውሞ ተነሠባቸው ስለዚህም እስከ ዳርዮስ ፋርሳዊ ቀየ መ ጓሩ በክስርክስስና አህሻዊሮስ በአክስስ ቀዳማዊ ዘመነ መንግሥት የሳምራውያን ተቃውሞ ሠ ሐንና ዘካርያስ ለቤተ መቅደሱ ሥራ ሕዝቡን ይቀሰቅላሉ ረ ዳርዮስ የቂሮስን ትዕዛዝ ዐዋጅ ከመረመረ በኋላ የቤተ መቅደሱ ሥራ እንዲቀጥል ራሱ ትዕዛዝ ይሰጣል ስ የዳርዮስ ትእዛዝ ተፈጽሞ በመጋቢት አዳር ተን በዳርዮስ በኛው ዓመት መንግሥቱ በ ቅልክ የቤተ መቅደሱ ሥራ ተፈጸመ ቀ የቤተ መቅደሱ ቅዳሴ ተከበረ በመጀመሪያው ወጦር በኛው ቀን በዐለ ፋሲካና ናዕት ተአከበረ በከፀበ ነሃቢከ በርበበ ምፅራፍ በዕዝራ መሪነት የተደረገ ሁለተኛጡ ሚጠት ር ሀ መግቢያ በዚህ ውስጥ የእዝራ ክከረግ ትውልድና ኢየሩሳሌም ጉዞጡ ተገልጦአል ሰ አርጤክስስ ተዳማዊ ለእዝራ የሰጠው ትእዛዝ ሐ እዝራ ስለ ንጉሠፉ ትዕዛዝ አግዚአብሔርን ያመሰግናል መ በአርጤክስስ በኛጡ ዓመተ መንግሥት ከእዝራ ጋር ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ ሕዝቡ ዘርዘርን ይዞአል ሠ ፎ ዕዝራ አለቶቹን በአሐዋ ወንዝ ሰብስቦ ሌዋውያንን ፈለገ ረ ዕዝራ በአሐዋ ወጎዝ ጾም ያውጃጻል በመጀመሪያው ወር በኛው ቀን ከሕዋን ለቅቀው ጠደ ኢየሩሳሌም ለመሄድ ተጓኩ ሰ አዝራ ሕዝቡ ከአሕዛብ ጋር መጋባታቸውን ባወተ ጊዜ ያለትሳል ቀ ጸሎተ እዝራ በ የሕዝቡ ኑዛዜ ተ ሩ ባዕዳን ሴቶችን ያገቡ የካህናት ዝርዝር ሕዝቡ አንግዳ ሴቶችን እንዳያገቡ ያገቡም እንዲፈቱ የታዘዘበት ምክንያት ከዚህ በፊት አንግዳ ሴቶችን ያገቡ ወደ አምልኮተ ጣዖት ተመርተዋልና ነው ሁለተኛውም ከነገደ ይሁዳ መሚህ ይገለጻልና ንጹሓን መሆን ስላለባፐው ነው መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊና ካልእ ስያሜው ይህ መጽሐፍ በዕብራይስጡ ድባር ህያሚሞ ይባላል የፅለታት ዜና ታሪክ ማለት ነው የአማርኛ ቅዱስ መጽሐፋችን ዜና መዋዕል ማለቱ የዕብራይስጡን ተከትሎ ነው አባ ሄሮኒሞስማ ጀሮም ከርባ ደያሪዮም ይለዋል ይህም ዜና መዋፅል ማለት ነው ይህ ስያሜ የተሰጠበት ምክንያት መጽሐፉ የአይሁድን ታሪክ በዘመናት ቅደም ተከተል ከአዳም እስከ ቂሮስ ማለት እስከ ሚጠት ስለሚናገር ነው የሰብዓው ሊቃናት ትርጓሜ ግን ፖራሊፖሜና ይለዋል የቀሩ የተተው ማሰለት ነቡ ከመጻሕፍተ ሳሙኤልና ነገሥት የቀረውን ስለያዘ የተሰጠ ስያሜ ነጡ የግእዝ ብሉይ ኪዳንም የሰብዓውን በመከተል ሕዑፃን በማለት ይጠራዋል ትርጓሜውም የቀሩ የጎደሉ ያነሱ ማለት ነው ሐተታ እንደላይኛው ነው ነገር ግን ሊቃውንቶቻችን ሕዑዓን ማለት ዜና ማለት ነውጡ ይላሉ ለዚህም ማስረጃ ሲሰጡ ሕፁፃን ማርያም እንዲል ቬና ማርያም ሲል ይላሉ ይሁን እንጂ ሕዑፃን የፖራሊፖሚና ትክክል ትርጓሜ እንጂ ዜና አይደለም እንደገናም ይህ መጽሕፍ ድሪያሚን እንደሚባል የቤተ ክርስቲያናችን ሊቃውንት ይናገራሉ ሸርባ ዲያሪዮም ከሚለው ከአባ ጀሮም ስያሜ የተወሰደ ይመስላል መጽሐፈ ዜና መዋዕል » ቀዳማዊና ካልአ በመሠረቱ አንድ መጽሐፍ ነበር ዛሬም በዕብራይስጡ አንድ ነው ሁለት መጻሕፍት እንዲሆነ አድርገው የከፈሉት ሰብዓ ሊቃናት ናቸው። የታተመው መናዋዌውጡ ርበከፎ ነሃቪከ ጸበበለበበርበከርፎ የዕብራይስጡ መጽሐፍ ትዱስ ሰብዓ ሊቃናትንና የክርስቲያኖችን ትውፊት በመከተል ሁለት ክፍል መጽሐፍ ያደርገዋል በሥርዓተ ቀኖና አቀማመጡ መጽሐፈ ቬና መዋዕል በዕብራይስጡ ተኖና ከፅዝራና ነህምያ በኋላ ይገኛል የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ተፍጻሜት ነው ይህም የሆነበት ምክንያት ጸሕከፊውንና የተጻፈበትን ዝመን በመከተል ነው ሰብዓው ሲቃናት ግን የታሪኩን ቅደም ተከተል በመመልከት ከፅዝራና ነህምያ በፊት ከመጻሕፍተ ሳሙኤልና ነገሥት በኋላ አስቀምጠውታል የግእዛችንም የሰብዓውን ይከተላል የተቀዳበት ሥሩ ምንጩና መሠረቱ ነውና ጸሐፊው በታልሙድ ባባ ባትራ እንደተነገረው የመጽሐፈ ቬና መዋፅል ቀዳማዊና ካልዕን የጻፈ ዕዝራ ጸሕፊ ነው በደጋግ ሰዎች ተጽፈውና ተጠብቀው የቆዩትን ዘገባዎች ዕዝራ አዘጋጅቶአል እነዚህ ስብስቦች ከገባዎች በነቢዩ ሳሙኤል በናታን በጋድና በአዶ በሌሎችም በመንፈስ እግዚአብሔር መሪነት የተጻፉ ነበሩ ዕዝራም ከእነዚህ ለመምረጥና የመረጣቸጡንም በኣንድ ተከታታይ ታሪክ ለማስቀመጥ በመንፈስ እግዚአብሔር ተመርተአል የተጻፈበት ዘመን መጽሐፈ ቬና መዋዕል ከሚጠት በኋላ ከ ቅልክ ባለው ዘመን ተጽፎአል መጽሐፉ የሚተርከጡ ከሳኦል ሞት ጀምሮ እስከ ቂሮስ ዐዋጅ ድረስ ነጡ ይህም ከ ቅልክ መሆኑ ነው ምንጮች የዜና መዋዕል ጸሐፊ ዕዝራ በመንፈስ ቅዱስ እየተመራ ሌሉች የጽሑፍ ምንጮችን ተጠቅሞአል እነዚህ ጽሑፎች ከሌላው የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ይልቅ በዜና መዋዕል ብቻ ብዙ ጊዜ በስም ተጠቅሰዋል እነዚህ ምንጮች ሁሉ በፄዔዋዌ ጊዜ አልጠፋም ነበርና ጸሐፊው በቀላሉ ለማግኘትና ለመጠቀም ችሎአል የዜና መዋዕል የጽሑፍ ምንጮች በሦስት ክፍል ይመደባሉ ዜኡሙመዜጭቋክበጸዘከበክበክበበክከከቹን መጀመሪያው የጽሑፍ ምንጭ ክፍል ሁለቱን መንግሥታት የዐሥቱ ነገድና የሁለቱን ነገድ ታሪክ የያዝ ነው አነዚህም የሚከተሉት ናቸው ኛ የእስራኤልና ይሁዳ ነገሥት መጽሐፍት ቬና ዜና ኛ የይሁዳና የእስራኤል ነገሥት መጽሐፍ ዜና ኛ የነገሥተ አስራኤል መጽጠፍ ዜና ጊዐክ ርበከፎቫ ነሃቪከ በበለበበርበበርፎ ዜና ኛ የነገሥተ እስራኤል ቬና ዜና ነገሥተ እስራኤል ዜና ኛ ትርጓሜ መጽሐፈ ነገሥት ዜና ለተኛው የጽሑፍ ምንጭ ክፍል የነቢያትንና የራእዮችን ባለራእዮች ሥራ የያዝ ኛ የባለ ራዕዩ የሳሙኢል ዜና መዋዕል ዜና ኛ የነቢዩ ዮናታን ዜና መዋል ቬና ዜና ኛ የባለ ራዕዩ የጋድ ዜና መዋዕል ዜና ኛ የጽሌናዊው የአኪያ ትንቢት ዜና ኛ የባለ ራዕዩ የአደ ራዕይ ዜና ኛ የነቢዩ ሸማያና የባለ ራዕይ ዜና መዋዕል ዜና ኛ የነ ቢዩ አፈ ታሪክ ዜና ኛ የአናኒ ልጅ የኢዩ መጽሐፍ ዜና ኛ ነቢየ ኢሳይያስ ስለ ዖዝያን የጻፈው መጽሐፍ ዜና ኛ ራአይ ኢሳይያስ ወልደ አሞጽ ና ኛ የባለ ራዕዮች ዜና መዋዕል ዜና ሦስተኛው የጽሑፍ ምንጭ ክፍል ስም ወይም ርዕስ የለውም።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact