Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

ቤተክርስቲያን እና አገልግሎቷ.PDF


  • word cloud

ቤተክርስቲያን እና አገልግሎቷ.PDF
  • Extraction Summary

እነዚህም ወደ እግዚአብሔር የሚያገናኝ ነው። እግዚአብሔር በአምልኮ ጊዜ ከህዝቡ ጋር ይገናኛል። ብዙ ጊዜ በአምልኮ ስዓት የአካሉ አባሎች እርስ በርስ አንዱ ሌላውን ያገለግላል እውነተኛ አምልኮ የሚገኘው ክልብ ነው። መ የሜቻለው ለመላዕክት ብቻ ነው። ሀ እማዛሪ እፅናኝ ሐ እማኑኤል ለ የሠላም እሰቃ መ አዳኝ በጣም ጠቃሚ የሆነው የስው ፍላጎትና ጌታም ለእኛ ምላሽ የሰጠው የትኛው ነው ። ሀ የጉባዔ እምልኮ ለክርስቲያኖች በጣም ጠቃሜ ነው ምክንያቱም ውስጣዊ የሆነውን የክርስቲያኖችና የክርስቶስን ግንኙነት ሰዓሰም መግሰጫ ስሰሆነና ሁሱም እማኞች በእምልኮ በሚሣተፉበት ጊዜ እያንዳንዱ ከሌላው ጋር እንዲሁም ከክርስቶስ ጋር ይቀራረባል። ስዎች የተፈጠሩት ከእምልኮ ፍላጎት ጋር ነው። እግዚእብሄር በምናመልከው ጊዜ ራሱን ይገልጥልናል ያልተቋረጠ ሕብረትን የማግኘት ፍላጎታችን ሰእኛ ባዘጋጀው በዘላለም ቤታችን ውስጥ እናገኘዋሰን። ይህንን ትምህርት እየቀጠልክ ሰትሄድ አምልኮ ለምን አስፊላጊ እንደሆነ ያንተን ዝርዝር በትምህርቱ ከተለጠው ጋር አነፃፅር። የአንተ መልሰ ቤተክርስቲያን ጌታ አምልኮ እንደሚገባው የምታው ቅበት እና ምላሽ የምትሰጥበት መንገድ ነው እላለሁ። ይህም የአግዚአብሔርና የለው መንፈስ ሲገናኝ ነው ። ፍጥረታቱ ሁሉ በአምልኮ ከእርሱ ጋር ህብረት እንድናደርግ ስለተሰጠን ስለዚህ ታላቀ እድል እግዚአብሔር ይሠፀባሰገን። ሀ አዕናኝ ረዳት ለ የፀጋው የምህረቱ መንፈሰ ሐ የሕይወት መንፈስ።

  • Cosine Similarity

ክርስቶስ አጽናኙን መንፈስ ቅዱስ ልኮልናል መንፈስ ቅዱስ የአግዚአ ብሔር የመዋጀት ዕቅድ እንዲፈጸም በእኛ ውስጥ አልፎ ይስራል የቤተክርስቲያን አገልግሎት ሦስት አቅጣጫዎች አሉት። የትምህርቱ ዋና ክፍል ችግሩን መለየት ዓማ ያፀሰቋም ውዕፖ የጋጢለጳቅት ድማሪ ባሕሪና መጠታጋ መግድ የኃጢአት ችግር መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሰው ኃጢአትና ሰውን ከኃጢእቱ ለማዳን ሰለሚፈልገውና አፍቃሪ ሰለሆነው እግዚአብሔር የሚነግረን መጽሐፍ ነው በመጀመሪያ እግዚአብሔር ኃጢአት የሌለበትን ዓለም ፈጠረ። ሰው ከአግዚአብሔር ጋር ያለውን ኅብረት እንዲታደስ እግዚአብሔር ያደሪገው ነገር ምንድን ነው። ደኅንነት ሁሉን የፈጠረ የእግዚአብሔር ሥራ ነው የመጽሐፍ ቅዱስ የመጀመርያው መጽሐፍ የመጀመርያው መለመር እግዚእብሔር በሥራ ላይ እንደሆነ ሲያሳየን በመጀመርያ እግዚአብሔር ስሣፃይንና ምድርን ፈጠረ ይላል በፍ መቤዢት ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ የእግዚአብሔር ተግባር በመሆኑ እግዚአብሔር በሥራ ላይ እንዳለ እንመለከታለን እግዚአብሔር ። ሐ በመቤዢት ዕቅዱ ውሰጥ እግዚአብሐ ያሳየው ፍናቅር ለለ የሚገባው ነው መ እግዚአብሔር ሰውን ተቤዢዝው በንል ሰው ከእርሱ ጋር ወደነበረው ላብረት እንዲመለስ እግዚአብሔር ዋጋውን ከፈለ ማለታችን ነው ሠ መቤዝዢት ከእግዚአብሔር ነው ስንል ሰውን ለሠቤዝት እግዚእብሔር የፈጺመውን ተግባር መናገራችን ነው ስለ መቤዝት ዓላማ ከሚከተሉት ዐረናተ ነገሮች ውስጥ ትክክል የሆኑትን ምረጥ ሆ ሀ የመቤዥት ፅቅድ ወይም ዓላማ ሰው ከሚገኝበት ኃጢእተኝነት ውሰጥ ነጻ ለማውጣትና ለማዳን ነው ለ ኃጢአተኛ ሰው ወደ እግዚአብሔር ፊት ለመቅረብ በትድሚያ ሊቤዥ ይዝባል ሐ ተሰግዎ ማለት ኢየሱስ መለኮት አልነበረም ማለት ነው መሥ ኢየቡስ ሰው ሆኖ በሰዎች መካከል ለመኖር ሊመጣ በኦንድ ጊዜ የእግዚእብሔር ልጅ መለኮትም ነበር ሠ ኢየሱሰ ሰው የሆነበት ምክንያት የኃጢአትን ዕዳ ለመክፈል የሰው ምትክ ለመሆን እንዲያስችለው ነበር። ረ እግዚአብሔር አብና እግዚአብሔር መንፈሰ ቅዱስ በመቤዣት ዕቅድ ውስጥ ተካፋዮች አልነበሩም። እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ያለው ትልቁ ዓላማም ሆነ የለው ትልቁ ተግባር ከእግዚእብሔር ጋር ኅብረት ማድረግ ነው ራዕ ከእግዚአብሔር ጋር ያለውን ኅብረት በኃጢአት ምክንያት ማጣቱ የሰው ልጅ ትልቁ ኪባራ ነው ቢሆንም እግዚእብሔር ከሰው ጋር ያለው ኅብረት እንደገና የሚታደሰበትን መንገድ እግዚአብሔር እዘ። ፖሃባር መጋግቋጽ እንደሚነጥቅ አውሉ ነፋስ የሥላሌ ሦስተኛ አካል የሆነው መንፈስ ቅዱስ በእግዚአብሔር የወጤዝት ፅቅድ ውስጥ ትልቅ ድርሻ አለው ዓስምን በጦቤዝት ውስጥ የአብና የወልድ ፈቃድና ዓላማ እንዲሁ የመንፈስ ቅዱስም ነው ይህ ደግሞ ከጥንት ከሠይንጀመርያም የነበረ ነው በብሉይ ኪዳን ውስጥ የሠሥጦንፈስ ትዱስ ተግባር ትኩረት ተሰጥቶታል የመንፈስ ቅዱስን ተግባር በባህሪው እናውጋቻሰን በዓጥረት ሥራ ውስጥ አስፈጻሚ ነበር ዘና ኢዮ ዓጥረትም እንዲኖር ደግፎ የሚጠብቀው እርሱ ነው መዝ ሠፀ»ንፈስ ትዱስ በስው የሥነ ምግዛር የአስተሳስብና ሠንፈሳዊ ሕይወት ውስጥ ትልት ተግዛር እንዳሰው ተገልጸእል ዘሀ መዝ ኢዮ በእዲስ ኪዳን መንፈስ ቅዱስ እዲስ ፍጥረት በማድረግ ተግባር ውስጥ እስፈጻሚ ነው ዮሐ ኢየሱስ ክርስቶስ በመንፈስ ቅዱስ ተዐነስ ሉታ ማቴ መንፈስ ቅዳብስ በእየሱስ ጥምቀት ማቴ በእገልግሎገ ውበጥ ሥፃቴ ሉቃ ከመኖሩም በላይ ትልቅዋ ተግባር ነበረውጸ ኢየሱስንም ከሙታን ያስነሳው የእግዚአብሑር መንፈስ ነው ሮሜ በትንሳኤ የተነሳው ክርስቶስ የመጨረሻ ቃል ወዶ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ስበኩ ማር የሚልና ደቀ መዛሙርቴ አድርዓቸው ማቴ የሚል ነው ለክርስቶስ ደቀ መዛሙርት የተነገረም ቢሆን መንፈስ ቅዱበ በኩል የተስጠ ተልዕኮ ነስር ከዚህም የተነሳ ነበር ደቅ መዛሙርቱ በባስ ህምሳ ቀን የመንፈስ ቅዱስ ኃይልና በጦታ የጠበቁት። የአግዚአብሔር መንገድ ንስሐና እምነት ነው የሐዋ ሕብ ኃጭ ኮ የጥንቷ ቤተክርስቲያን የኖረችውና የሰራችው በመንፈስ ቅዱስ መገኘት ነበር ዮሐ መንፈበ ቅዱስ ሰአገልግሎታቸው ትልቅ ኃይል ነበር። ውጤታማና በእግዚአብሔር ፊት ተቀባይነት የነበረው አገልግሎት ያገለገሱት በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ ስለነበሩ ነው የሐዋ መንፈስ ቅዱስ በቤተክርስቲያን ውስጥ ሌላ ምን ሥራ ስርቷል። ቆሮ ገላ በበዓስ ሃምሳ ቀን መንፈበ ቅዱስ የእግዚአብሔር የሆኑትን እተማቸው ስንል ለማሰት የፈለግነው ህ ኢየሱስ የአግዚእብሔር ልጅ እንደሆነ አረጋገጠ ማስታችን ነው ለሊ አማኞች በዓለም ሁሱ ወንጌልን እንዲያሰራጩ እንደሚጠቀምባቸው አወጀ ማለታችን ነው ሐ ስበመቤዣት ተግባር ውስጥ የእግዚአብሔር አስፈጻሚ ለመጀመርያ ጊዜ ገሰጠ ማሰታችን ነው መሆኑን እንደሚገሰግስ ታላቅ ሠራዊት በጴንጠቆስጤ ቀን ቤተክርስቲያን ተወለደች ቤተክርስቲያን እንድትወለድ ያደረገው መንፈስ ቅዱስ ነስር በቤተክርስቲያን በኩልም ወ። ይህም የአግዚአብሔር የመቤዥት ተግባር በሁሉም በኩል መፈጸሙን የሚያሳይ ነው ኤፌ ከጴንጠቅቸስበእ ተን በፊት መንፈስ ቅዳብስ ያብራ የነበረም ቢሆን አገልግሉቱ ግን አጠቃላይ መልክ ነበረው እግዚአብሐር በየትኛውም ሥፍራ መገኘት የሚችል በመሆኑ መንፈሰ ቅዱስም በሁሉም ሥፍራ ነበር የለው ልጆችን ሁሉ ለመርዳት በዚያ ይፕኝ ነበር ከጴንጠቆስጡ በኋላ ሲጮሥጣ ግን ውሱን አቅጣጫና ተልፅኮ ነበረጡ በዓለም ላይ አንዱ ዓላማው ኃጢአተኛ ወንጌል እንደጻያስፈልገው እንዲያይ ፃሃድረሣ ነው የመንፈሰ ቅዱስ አገ ልግሉት የአግዚአብሕር ቃል ሲሰበክ ሰዎች ደኅንነት እንዲያገኙ ከማድረሣ ጋር በቀጥታ የተዝናኘ ነው በመጀመርያ ኃጢአተኛ ስው ስለ ኃጢአቱ ቓሀገሰ ያደርገባል ዮሕ ከዚያም በኃጢአት ምክንያት የሞቱትን ስዎች አዲስ ልደት ይለጣቸቐዋል ዮሐ ዕብ ቤተክርስቲያን በእግዚአብሔር ዕቅድ የተዋጁትን ሁሉ ታጠቃልሳለች። በእግዚአብኤር የመዋጀት ዕቅድ ውስጥ ክክርስቶስ የሠ»ወስቀል ሞት ጋር እኩል ሥፍራ ያለው ተግባር ሐ የሰው መፈጠር ነው የሚከተሉትን ዐረፍተ ነገሮች ባጭሩ ግለጽ መዋጀት የእግዚአብሔር ነው ሐ ዕቅዱ ለለው ነው መ የተፈፀመ ተግባር ነው መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔርን የመዋጀት ዕቅድ ለማስፈጸም በቤተ ክርስቲያን በኩል እንዴት እንደሚሰራ ግለጽ የጥናት ማጠናከሪያ ጥያቄ መልሶች በሰውና በአግዚአብሔር መካከል ያለውን የኃጢአት መጋረጃ ያስወግዳል መልስህ የሚከተሉትን ማብራሪያ ሃሳቦች ያካትታል እግዚአብሔር የቤዛነታችንን ዋጋ በልጁ ደም ከፍሏል። ተክርስቲያን ከፐመጮሠረተችበት ጊዜ አንስቶ አስከዛሬው ዘመን ድረስ አማችች ሎቶ ክሊኩች የክርስቶስ አካል አባላት ፓር ህብረት ሃድረግ አስፈላጊ መኑን ይገነዘባሉ ይህም አጥቢያ ቤተክርበቲያናት እ አደረገ ቢሆንም አዚህ ላይ ዓስም አቀፏ ቤተክዩስቲያን ተያት ወይም በአጥቢያ በተክርስቲያን በኩል እንደተገለጠች መበ ጋ ተ ሁስት ወይም ሦስት ሆነጡ በክርስቶስ ስም አማኞች በሚስበስቡበ ሁሉ ቤተነዘርስቲያን ትኖራስች ማቴ ከዚህ በታች የተስጠጡትን ሐረጎች በመምረጥና በባዶ ቦታዎች ውስጥ በመጻላፍ ዐረፍተ ነገሮቹን ሙሉኩ አድርግ አንዳንዶቹ መልሶች ክአንድ ጊዜ በላይ ጥቅም ላይ ሊውሉ ይችላሉ አዲስ ልደት ዓለም አቀፏ ቤተክርስቲያን የነነርስቶስ ወንጌል ከስሎች አፃኖች ጋር አንድ መሆን አጥቢያ ቤተክርስቲያን ሀ ቤተክርስቲያን በ አማካኝነት ከዓለም ተጠርተው የወጡ የእግዚአብሔር ሕዝብ ናት። የመንፈስ አንደነት መንፈስ ቅዱስ በከርስቶስ አካል ላይ አባሎችን ሁል ጊዜ ይጨምራል ን አርስን አማካኝነት ወዶ ሌሎች በመድረስ ወደ አማኞች ኅብረት ጨመ ርጋል ማንም ስው እንዳይጠፋ ይህ ሻም አታ ዉጭ ይህ የክርስቶስ ምኞት ቤተክርስቲያን በምድር ላይ እስካለች መንፈስ ቅዱስ አማኞችን የክርስቶስ እካል እንዲሆኑ ያጠምቃቸዋል። ኢየሱስ ወደዚህ ምድር የመጣው ራሱን ዝቅ በማድረግ እንደ ታዛዥ እገልጋይ ነው እግዚአብሔር አብዓለም ሲሰጠው ከሚችሰው ክብር ሁሱ በላይ ፍጥረት ሁሱ ወልድን እንዲያከብረውና አንዲያመልከው ታላቅ ክብርን ለጠው ሐዋርያው ጳውሎስ ይህንን ሲገልጽ በፊልጵ እንዲህ ብሏል በዚዘ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ እደረገው ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ስጠው ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሱት ሁሱ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ መላጓስም ሁሉ ለእግዚአብሔር ኣብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደሆነ ይመስክር ዘንድ ነው እግዚአብሔር በታዛዥነት ለምታገሰግል ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ያዘጋጀው ታላቅ ነገር እንደሆነ ይህ ሁኔታ ያመለክታል ሠ ከላይ ያለውን ክፍል በተለይም ለለ አገልጋይ የተነገሩትን አራት ሃሳቦች እንደገና ተመልከታቸው የአገልጋይነትን መርህ በቤተ ን መመመ መመመ ክርስቲያን ውስጥ ባስህ አገልግሎት እንዴት በሥራ ላይ ልታውስው ታስባለዘክ። እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን አገልግሎትዋ ቤተክርስቲያን ዓለም በዓለም አቀፏ ቤተክርስቲያን ውስጥ አግዚአብሔር በስዎች በኩል በመንፈሰ ቅዱስ አማካኝነት ሲሰራ እንመለከታለን። የሙከራ ፈተና ለሚከተሉት ጥያቄዎች ባጭሩ መልስ ስጥ በአጥዚያ ቤተክርስቲያንና በዓለም አቀፏ ቤተክርስቲያን መካከል ያለውን ግንኙነት ግለሰጽ ዓለም አቀፏ ቤተክርስቲያን አንዳንድ ጊዜ ያማትታይ ቤተክርስቲያን የምትባስው ለምንድን ነው። መንፈስ ቅዱስ በቤተክርስቲያን ውስጥ ያስው ድርሻ ምንድን ነው። ሐ ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን ከእግዚአብሔር ጋር ለሚኖራት ዘላለማዊ ኅብረት እያዘጋጃት ነው በአግዚአብሔር ፊት አንከን የሴላት ሆና ለመቅረብ ሙሽራውን አንደምትጠብቅ ሙሽሪት ትዘጋጃለች መ መንፈስ ቅዱስ ለቤተክርበቲያን ኃይልንና ዐጋን በመስጠት በአንድ ነት የእግዚአብሔርን ዓላማ እንድትፈጽም ያደርጋታል ሠ እንደ ህያው ድንጋይ በዓለም ውበጥ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነን መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን ስለሚኖር በሕይወት ያኖረናል። አንደ እግዚአብሔር አገልጋይ በቤቱ ውስጥ ሠራተኛ መሆኔን አስባለሁ ሌሎችን እገስግሳለሁ ስፈልግ ብቻ ሳይሆን በምፈስግበት ቦታ ሁሱ በስ አገልግሎቴ ምሥጋናን ሳልጠብቅ አገለግላስሁ ሀ የአግዚአብሔር ቤተስብ መ ቅዱሳን ካህናት የንጉሥ ካሀናት ለ ህንጻ እና ቤተመቅደስ ሠ መንጋ ሐ የሕያው እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያን እግዚአብሔርን በመጀመርያ ደረጃ የምታገለግስው በእምልኮ ነው አምልኮአችን የሚገባው በስሆነ ክብርና ውዳሴን እናቀ ርብለታለን ለእግዚአብሔር ጥሪ ምሳሽ የሰጡና እዲስ ልደትን ያገኙ ሰዎች ስብስብ በመሆኗ ነው ይህ አዲስ ልደት የተገኘው በክርስቶስ መስዋፅትነት በመሆኑ የእግዚአብሔር ሥራ እንጂ የስው እይደለም ቤተክርበቲያን አባሉችዋን በማነጽ ወይም በመገንባት በማንጸት በማስልጠንና በማሳደግ ታገስግላስች ቤተ ክርስቲያን የእግዚአብሔር የሆነችው እርሱ ራሱ ዋጋ ከፍሉ ስስገዛትና በልጁ ሞት ስስተቤዣት ነው ቤተክርስቲያን የክርስቶስን ወንጌል በየሥፍራው ለስው ሁሉ በማዳረስ ወንጌልን እየሰበከች ዓስምን ታገለግላለች። ቤተክርስቲያን በሮማውያን ገዥዎች ፊት ሞገስ እገኘች ይህም በቤተክርስቲያን ውስጥ የተፈጠሩት የብዙ ለውጦች መጀመሪያ ሆነ የእምልኮዋ የአገልግሎትዋ እና የምስክርነቷ ባህርይ በብቡ መንገድ በመለወጡ በዚህ ዘመን መጨረሻ ላይ የነበረችው ቤተ ክርስቲያን በጅማሬ ላይ ከነበረችው እጅግ የተለየች ነበረች ከዚህ በታች የሚገኘው ሠንጠረኘኝ በሮማውያን እውቀናን ባገኘችው ቤተክርስቲያን እና በጥንቷ የኢየሩሳሌም ቤተክርስቲያን መካከል ያለውን ልዩነት እንድታይ ያደርግሃል የጥንቱ ዘመን ዐዐ ዓም በስደት ዘመን ከቆስጠንጢኖስ በኋላ ነሃሮር ዮር ጉ ቤተክርስቲያን በእምልኮ ቦታው ካቴድራል ወይም ታላላቅ ሕንጸዎች ውጫዊ ቅርጹ ውስጣዊ ሥርዓት የበዛውና መንፈሣዊተግባራዊ ያሸበረቀ መልዕክቱ የሚያንጽና የሚገባ ስርከታዊ ወሰብስብና ሰው በመንፈስ የተመራ ለራሽ ጥሪው ለሁሉም ህዝብ ለሀብታሞች ቤተክርስቲያን በእገልግሎት ራዕይዋ መንፈሳዊ ጉዳይ እስተምሀሮዋ ቀላል ስነመስኮት የጉባኤ መግስጫ እስተዳደሯ በቤተክርስቲያን የሚያልቅ በቤተክርስቲያንና በመንግሥት ጉዳይ የሚያልቅ ጉዳይ ቤተክርስቲያን በምስክርነት ባህርይው ምእመኑና ካህናቱ በአኩል ከምእመኑ ይልቅ ካህናቱ የሚታዩበት የላቀ ደረጃ የያዙክት አስተዳደሯ የተለያዩ ራስ ገገና በቤተክርስቲያን ጉባኤ አጥቢያዊ የሚመራ ሆኖ በንጉስ ሥር ነበር በመንፈስ ቅዱስ ኃይል የተጀመረችው ቤተክርስቲያን በዘመኑ መጨረሻ በነገሥታቱ ቁጥጥር ስር ሆነች። እግዚአብሔር ለቤተ ክርስቲያን የሰጣት ይሀ ታላቅ ጊዜ ነው እግዚአብሔር በክርስቶሰ አካል ውሰጥ በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ይገኛል። ስከ ዓም እንዲሁም ታላቅ የአመልኮ ነፃነትን አምጥቷል ስ የዜተክርስቲያን አንድነት እና እምነት በመሪዎቿ ቤተክርስቲያን በስደት ጊዜ ሞት ስሀስተኛ አስተምህሮ እና በመከራ ተፈትፍናል ሐ ቤተክርስቲያን ከመንፈሳዊ ጉዳይ ይልቅ በዓስማዊ ቤተክርስቲያን ከቆስጠንጢ ዓም ጉዳይ ላይ ትልቅ ተሣትፎ ነበራት ኖስ ስኋላ ዓ ም ቤተክርስቲያን ስመካክለኛው ክፍለ ቨመን ዓም ቤተክርስቲያን በዘመናዊከና ዘመን ዓም አሁን ፉ የቤተክርስቲያን ራስ ሆነ ርዶ ቤተክርስቲያን ትልቅ እድገት ብዙ ተአምራት ጠንካራ ህብረት በመንፈስ የተመራና ዓለምን ሁሉ የሂመስከት አገልግሎት መስማመድ ጀመረች ምርጫ ትክክስኛ የሆነውን መልስ ፊደል በማክበብ መልስ ስጥ። በተክርስቲያን ዓሰምን ከማገልገለሏ ይልቅ ዓለም በቤተ የወ ከቶሲክ ቤተክርስቲያን ዓለም እቀፋዊ ቤተክርሰቲያን ጺ አማኞች ሁሉ መፅሐፍ ቅዱስን በግላቸው የማንበብ እና በ ያን መሪዎች በንድ የእምነት እስተምህሮ ከስራ ለ ደ እግዚአብሔር የሚቀርበው በካህናት በኩል ብቻ ነበር ቤተክርስቲያን በሁሉም መስክ የበላይ ሥልጣን ይገባኛል ከተከቲ መንፈሳዊ ተፅፅኖ በዓለም ላይ ጠንካራ ነበረ። ቀደም ብሎ ያለውን ክፍል ሳትመለከት ክርስቲያን እግዚአብሔርን በአምልኮ ለምን ማገልገል እንዳለበት ሦስት ዋና ዋና ምክንያቶችን ዘርዝር የአምልኮ ምንነት ቆማ በለወታም ለምሰሶ ይ የያየሚገጋውጋ ያታሥሰተቻሮጃ ግጋኙራት መግያሪ አምልኮ የሚለው ቃል እክብሮት መስጠት ማለት ነው ምናልባት አምልኮ የሚለው ቃል ከእግዚአብሔር ጋር ላለ ግንኙነት ብቻ የምንጠ ቀምበት ቃል ነው እግዚአብሔርን ማምለክ ማንነቱን መስተዋልና ማወቅ ነው የእግዚአብሔር ማንነት መለኪያ የለውም ይሁን እንጂ ማንነቱን ባለማስተዋል ማለፍ የለብንም እርሱን ስናመልክ ማን መሆኑን በመገንዘብ አክብሮት እንስጠዋለን ጌታችንና እምላካችን ሆይ አንተ ሁሉን ፈጥረሃልና ስለፈቃድህም ሆነዋልና ተፈጥረውማልና ከብር ውዳሴ ኃይልም ልትቀበል ይገባሃል ራዕ እግዚአብሔር አምልኮ ይገባዋል የምትልባቸውን ምክንያቶች እስብ። ጥቂት ጊዜ አለ አታዩኝምም ደግሞም ጥቂት ጊዜ አስ ታዩኛላችሁም የዮሐ ክርስቶበም ወደ አብ በተመለስ ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ከእኛ ጋር እንዲሆን ላከልን በዮሐ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ መንፈስ ቅዱስ ሲናገር ለእኔ ካስኝ ወስዶ ይነግራችኋል በማለት ተናግሯል። የእግዚአብሔር መንፈስ የግንኙነት ቦታ አምልልኮ የሰው መንፈስ አምልኮ የሚቀርበው ሁለንተናን በመበጠት መሆን ይገባዋል መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል። ሐ እግዚእብሔር በአሁኑ ጊዜ ራሱን የሚገልጠው በልጁ በኢየሱበ በኩል ብቻ ነው ሪጋዐ እውነተኛ አምልኮ እግዚአብሔር ወደኛ እንደቀረበ በማወቅና ማንነቱን በመረዳት ሰእርሱ የምናቀርበው ምላሽ ነው ጠ እውነተኛ አምልኮ የሚካሄደው የእኛ መንፈስ ከእግዚአብሔር መንፈስ ። በአምልኮ ጊዜ የምንጠቀምባቸው ስሞቹ ከአግዚአብሔር ማንነትና ስራዎች ጋር ይገናኛሉ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱትን የእግዚአብሔር ስሞች ሁሉ ልንጠቅስ ባንችልም ጥቂቶቹ ግን የሚከተሉት ናቸው የሰማይ አምላክ ያዕቆብ የስራዊት አምሳክ መዝ ቅዱሱ ኢዮብ ሕያው አምላክ ዘዳግም ያህዌጌታ ዘፀአት ያህዌ ይርኤ አግዚአብሔር ያዘጋጃል ዘፍ ሪ ያህዌ ንሲ እግዚአብሔር ዓሳማዬ ዘዐ ያህዌ ሻሉም እግዚአብሔር ሰሳም መላ ያህዌ ሻማህ እግዚአብሔር በዚያ አለ ሕዝ ያሀዌ ራፋህ እግዚአብሔር ፈዋሽ ዘዐ ያህዌ ጽድቁዔኔ አግዚአብሔር ጽድቃችን ኤር ኤልሻዳይ አግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ዘና አማኑኤል እግዚአብሔር ከአኛ ጋር ማቴ አነዚህን የእግዚአብሔር ስሞች በምታነብበት ጊዜ የአግዚአብሔርን ባህሪ ያስታውሱሃል በሕይወትህ እግዚአብሔርን በዚህ ዓይነት በተገለጡት ስሞቹ ተለማምደኽዋል። በማሰታወሻ ደብተርህ በግል ለጌታ ያለህን የአምልኮ ጊዜ የምታሻ ሽልበትን መንገድ ዘርዝር ቤተ ክርሰቲያንህ ለጌታ ያሳትን የጉባዔ አምልኮ የምታሻሽልበትን መንገድ ዘርገዢ ይህ ትምህርት እግዚአብሔር አምልኮ የሣፃገባው መሆኑን እንድታሰ ተውል ረድቆሃልን።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact