Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

ባሻ ቅጣው.PDF


  • word cloud

ባሻ ቅጣው.PDF
  • Extraction Summary

ቃሉን አልወዶ ውም ከትምህርት ቤቱ ጋር ምንም ግንኙነት የለውም አባተ። አባተ ዓይኖቹን ገልጦ ሐውልቱን ባስተዋለበት ጊዜ ዱሮ በዚያ ያልነበረ እሱ ዓይኑን በጨፈነበት ጊዜ ኣ ዲስ እውነት የዱር ከለ ሐውልት ያየ መሰለው ጫንዴ ሐውልት አልመስል አለው ። ሙሉ ጣሊያንኛ ባትሰማም ባርዚኒ ምን እንዳለ ከገጽታው ልታነብ ስለቻለች ምን አደረግን። የድል አድራጊው የዱቼ መንግሥት ይቅርታ አድራጊ መሆኑንም ጭምር ግለጽላት አለው። ግቤት አለው ቸሩ። ከፊቱ አንድ ጠረጴዛ አለ። የእስረኞች ማጐርያ ሠፈር ነበር። ብረት ለበስ የመሰለው ጨካኝ ፋሺስት ነበር ። አባተ ቪፈሪው። አለ ባሻ ቅጣው። ባሻ ቅጣው ። የእኔ አምሳያ አድርገህ የምትሥለውን ሥዕል የማን ሥዕል ነው ልትል ነው።

  • Cosine Similarity

ባሻ። እንዲህ ያለውን ከመሥራት ይልቅ ልበቅን መሆን ይበልጣል ብሎ በአፉ ያለውን ገና ሳይጨርስ ባሻ ቅጣው የጨ ረሰ መስሎት መልስ ሊሰጠው ሲዘጋጅ ቆይ ባሻ መጀመሪያ አስጨርሰኝና ከዚያ በኋላ በተራህ ትናገራ ለህ ብሎት ንግግሩን በመቀጠል ጠህ አኳያ ለሕ ኔቆፅ ይኣዛኛሉ ባሻ አለው አባተ ሕ ፄውታችኋለሁ ። አለ ቸሩ ። ከበሮ አይደለም አላቸው ባሻ ቅጣው የከበሮ ድምፅ ሌላይኸኛው ሌላ። የምታውቀው አለህ አባተ ምንም የማውቀው የለኝም ባሻ ያይ። ምንም የማውቀው የለኝም ባሻ ። ፍሩስ የምታውቀው አለህ ሲል ጠየቀው ባሻ ቅጣው ። እዬ ባሻ። ጓንደሚመስለኝ እንዲህ ያስ ብሩሕ አየር ባለበት ወቅት የፈረንጅ ማተብ ማሰር አስፈላጊ አይመስለኝም አለ ባሻ ቅጣው ሆኖም ግን አባተ ውጭ ጉዳይ ሚኒ ስቴር እንደሚሠራ አትዘንጋ ቸሩ። ነጋሪቱም ይንደዘደዛልክፍ ክፍ እያለ ሕዝቡ በተቃረበ ቁጥር ዐዋጁ ስለ ምን እንደሆነ ነ ብትነግረን ኖሮ ሁሉ ግፊያ ይህ ሁሉ መጨናነ ይህ ባሻ ቅጣው ወደ አባተ እያየ ነቅ ባልደረሰብን አለ ማን ሆፔ ነው እንዲህ ያለውን ነገር በቅድሚያ የማውቅ ባሻ። ለወዬው ጋይዞጠኛ ነው ባሻ ዜና በመሰብሰብ ላይ ነው በኮ የአለ ባሻ ቅጣው እንደ ገና ። አለው አባተ ። ምንምም አስተያየት ሊኖረኝ አይችልም አለ ባሻ ቅጣው ። ወጀብን ዝንዳ መዋጋት ነው እንጂ ሌላ ምን ይደረጋል ባሻ ቅጣው ይህንን በሚልበት ጊዜ እጁን ያወ። ሲል ጠየቀው አባተ ። ጦር ግምባር ነው ያልከው ባሻ። ለመሆኑ እቤት ውስጥ በቂ ገብስ አለን ሲል ጠየቃት ባሻ ቅጣው ቀጠል አድርጎ ። ባሻ ቅጣው ሥጋት ላይ ወደቀ። ባሻ ቅጣው ፊቱን ወደ ቤቱ መልሶ ሲጓዝ ሳለ ። ባሻ ቅጣው አጥሩን ኝና ነው ደሞ። ባሻ ቅጣው በአላኅቡ ቆሙን ሲያስተውል ግን ሥራውን አቋርጦ ባሻ ሦ አለ። ከዚያ በኋላ ነው አንድ ሺሀ ጠገራ ብርና የጋማ ከብት ለመስጠት ቃል የገቡትብሎ ለአጭር ጊዜ ዝም አለና ለመሆኑ ይህንን ሥዕል የሣ ልኩት ለዋዛ መሰለህ ባሻ ። ጠበንጃዬን ወዲህ ተከትሎ ሲሮጥ ነበር በል ሲል እንደ ገናተጣራ ባሻ ቅጣው። ነጃሳ ሲል ተራገመ ባሻ ቅጣው። ቁርጥ መብላት አታውቅበትም ቀውሌ አለው ባሻ ቅጣው። አብዝተሀ አታኝክ አለው ባሻ ቅጣው ቀጠል አድርጎ አለዚያ አይበላልህም ሳላኝክ ውጩ እንድታነቅልህ ነው ባሻ። አለ አዴላ የእነ ባሻ ቅጣው ሌላው ማን ያውቃልኮሦ ሲል መለሰለት ባሻ ቅጣው። ሳይሆን ይቀር ብለህ ሕለው ባሻ ቅጣው። ኳ ከዱሮም ጀምሮ የከተማ ልጅ ትመስለኝ ነበር ተመስገን አለው ባሻ ቅጣው ። ጊዜ ድረስ። ነበር አለ ባሻ ቅጣው ወደ ተመስንን እያየ። ምን ማድረግ ይሻላል ባሻ ። ጐችንን እንቀጥል አለው ባሻ ቅጣው ። «ከተማው ውስጥ ሥርዓት ጠፍቷል አለ ባሻ ቅጣው። ይንገሩን» አለ ባሻ ቅጣው እጁን መታጠብ ሲጀምር ። ባሻ ቅጣው እርጎ መረጠ በጋሻው ትኩስ ወተት። » አለ ባሻ ቅጣው። «አዬ ባሻ። ነገር ግን ባሻ ቅጣው ብሕይወት ስለ ተመለሰ ጸሎቷ በከፊልም ቢሆነ እንደ ደረሰላ በመቀጠር ነው ምስጋና ይግባህ ጾ ያለችው ሀ ኝ ባሻ ቅጣው ገና ወንበር ስቦ ክመቀማጡ ምነው እስከዚህ ጨከንክብን ባሻ ነ ስትል ኒጠየቀው። ባሻ ቅጣው ሕፃኗን ተቀብሎ ነህ አለው ባሻ ቅጣው። ቁጭ በይምንም አልፈልግም አላት ባሻ ቅጣው እኔና በጋሻው ስለ አዲስ አበባ ወሬ ለመጠየቅ አብዬ ኦላና ዘንድ ገብተን ነበር። ወደ ባሻ ቅጣው ቤት ከመምጣታቸውም በፊት መጠጥ ለመግዛት ሲንከራተቱ ቆዩ። ሲል ደየቃቸው ባሻ ቅጣው። ከዚያም በኋላ ቸሩ ዓይኑን ወደ ባሻ አዙሮ ጦርነቱ አብቅቷል ባሻ ። ሰው ሁሉ ጦርነቱ አብቅቷል ብሎ ሲያወራ ይገ ርመኛል አለ ባሻ ቅጣው ጦርነቱ ግን ገና አላለቀም። አባተ ሺፈራው በስጨት ብሎ እስከዚህ ለምን ተጠራጠርከን ባሻ ። ባሻ ቅጣው ይኽንን በሚናገርበት ጊዜ እባተና ቸሩ በአድናቆት ዓይን ይመለከቱት ነበር። ብሎ ግቅ አለ ባሻ ቅጣው ። አባተ ። ባሻ ቅጣው በሩን ከፍቶ ገባ። » አለው ባሻ ቅጣው እጅግ በጣም ደበ ብሎት። አንድ ቀን ጣሊያኖች አርበኞችን ለመበቀል ይዘገጃጁ በነበሩበት ሰሞን አንድ ሰው ወደ አባተ ቤት መጥቶ አዲስ ነገር አለማሞ። እ ሸ አባተ። አለው ባሻ ቅጣው ው። አይደለችም ባሻ ። አለ ባሻ ቅጣው ። ባሻ ቅጣው አዲስ አበባ ከገባበት ቀን ጀምሮአራዳ ውስጥ በሚገኝና ጣሊያኖች ባሠሩት በአንድ ድንጋይ ቤት ውስጥ አርፎ ነበር።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact