Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

ባሕረ ሃሳብ ፪.PDF


  • word cloud

ባሕረ ሃሳብ ፪.PDF
  • Extraction Summary

የመጸለት በዓልና የቂጣ በዓል በአብርሃም ተጀመሩ ዘፍ ም ። ተርቋ ቀዕዕ አንን አስቀድመው ስለተፈጠሩ እስከ ዛሬ ድረስ ዓመት ከመግባቱ በፊት ይቀድማሉ የዓመት መጨረሻ አይደሉም የጳጉሜንን ልክ ለማወቅ ስትፈልግ የመጀመሪያውን ሰንበት ማቴዎስ ይቀበለዋል በ። እስከዚያ ያምላኮች አምላክ ትርጉሙን እንዲገልጽልኝ እንለምነው አለቻቸው እንዳለቻቸው ሄዱና በማግስቱ መጡ ባረከቻቸውና የግሪክ ሰዎች ሆይ ኑ በዚህ ዓለም የሚሆነውን ተአምር ትሰሙ ዘንድ አለችና ሰዎቹን በሉ ያያችሁትን ሕልም ተናገሩ አለቻቸው በሰማይ ላይ ተበታተኑ። አዲስ ዘመን አፄ ኀይለ ሥላሴ ቀዳማዊ « ኀይሌ ወልደየስ ግራዝማች ኀይሌ ገብረ ሥላሴ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ ብላቴን ጌታ ዐ ኅዳር በሽሸታ ፕንቱ ብርሃን ዣፕፃ ነሲቡ አፈ ንጉሥ። ኦሊምፒያ ውድድር ኦሜድሳላ ሶሪተ ፈቃውንፖ ለሪት ኦርቶዶክሳዊት ኦርቶዶክስ ኦሮሞኦሮሞች ኦን ከረዩ ከበብ ተስቦ በሽታ ከበደ ሚካኤል አቶ ከብቴ ዓቃቤ ሰዓት ከናፍረ ክርስቶስ ከንትር ረኀብ ከዋክብት ኮከብን እይ ከደወርድ ከፋ ኩፊት ኪቶ ኪዳነ ምሕረት ኪዳነ ወልድ መምህር ካህናተ ሰማይ ካሌብ ካሌፍ ካሌብ ፈላሻ ካሣ ልዑል ራስ ወልደ ሐዋርያት ወልደ ሚካኤል መምህር ወልደ ጊዮርጊስ ራስ ወልደ ጊዮርጊስ እጨጌ ወልዴ ወልድ ወልድ በዓለ ወልድ ሠዐላ እቴጌ ወሎ ወምበር ወምበርያ ወምበርያ ምድረ ወረሼኾች ወረነሻ ወረንሻ ወረንጥሻ ዉወ ወረንጤሻ ወረኛ ስልጣን ተቀናቃኝ ወረይሉ ወረደ ነጋሽ ወረደ ፀሐይ ወር ወር ስሞች ወርቅ አምባ ወርወር ሳሊበሳ ወሰን ሰገድ ራስ ወሰንጌ ቀኝ ጌታ ወሰኖ ወበሮ ላሞዝ ወናግ ሰገድ አፄ ወንድ ወሰን ካሣ ደጃዝማች ወንጌላዊ ሰንበት ወንጌላዊት ዌዘሮ ወንጌላውያን ወንጌላውያን ሰንበቶቻቸው ወንጌሳውያን ዓመታቸው « ወንጌል ወይና ደጋ ወዴሳ ወድር ወገራ ወጋየሁ ፊታውራሪ ወግዳ ዋልታ ዋልዋግ ውርንሻ ውቤ ደጃች ውዳሴ መሰሃል ውዳሴ ማርሥጮ ውድም ረዓድ አፄ ውድም አስፈሬ አፄ ውድድም ውጋዴን ውጫሌ ውጫሌ ውል ባሕረ ሐሳብ ይርቋ ዐረብዐረቦች ፀረብኛ ዐብዱላሂ ኣሚር ዐፅመ ጊዮርጊስ አፄ ዑመር ዑመር ሰመተር ደጃዝማች ዑመር ኸያም ፁዑደት ዓለመ ወርቅ በየነ ዶክተር ዓለሜ ታደሰ የኢትዮጵያ ልጅ አቶ ዓለም ሰገድ ዓሊ ታላቁራስ ዓሊ ትንሹራስ ዓሊ ፈርሳሃም ዓሊጋዝ ራስ ዓመተ ምሕረት ዓመተ ሥጋዌ ዓመተ ሰማፅታት ዓመተ በርዮድስ ዓመተ ትስብእቱ ለክርስቶስ ዓመተ አጋር ዓመተ እስክንድር ዓመተ እግዚእ ዓመተ ኩነኔ ዓመተ ዓለም ዓመተ ዓቢይ ቀመር ።

  • Cosine Similarity

ቀኦ ዘሌ ም ሞ ደም መርጨት ቂጣ መብላት ፍሥሕ የሚያደርጉበት ዕለት በሙሴ ተጀመሩ ዘፀ ም ቀኦ ጸመ ነነዌ በነነዌ በዮናስ ዮና ም የአርባ ጸም ሁዳዴ በመድኃኒታችን በክርስቶስ ማቴ ም በዓለ ፋሲካ በትንሣኤው በዓለ አርባ ን የን ንበ ጾንጉርዳ መጻሕፍቱ ሦን ይላሉ ይኃተርቋ በዕርገቱ የሐ ሥ ም ቀ በብሉይ ሕግ የእሸት በዓል የሚባለው ዘጉ ም ሦ በዓለ ምሳ ጳራቅሊጦስ በመንፈስ ቅዱስ መውረድ የሐ ሥ ም ሎጐ የሐዋርያት ጸም ጾመ ሐዋርያት የሰኔ ጾም በሐዋርያት የሐ ሥ ሦ ሞ ልበ ምድር የአስራኤል ልጆች ቀይ ባሕርን በተሻገሩ ጊዜ ዘሀ ም ጾመ ድኅነት ምህላ ድኅነት በአስቴር ሐማ ባስጨነቃቸው ጊዜ አስ ም ጾመ ዮዲት ሆሉፎርኔስ በወረራቸው ጊዜ ዮዲት ም ሲሆን እንድቅትዮንና በድር የተገኙት የባሕረ ሐዓሇ ሊቃውንት ከጻፉት መጽሐፍ ነው የእነዚሀ ሁሉ ስሌት በጨረቃ በሠርቀ ሌሊት እና በፀሐይ በሠርቀ መዓልት ነው በዓላቱና አጽዋማቱ ጥንት በነበሩበት ሆነው እዚያው ባለፈው ቀመር እንደዋሉ በኋላም በሚመጣውም ቀመር ይውላሉ የዓለም ዘመን የቀመር መጀመሪያው በማክሰኞ ፅለት መጨረሻው ሰኞ ዕለት ነው የአንዱ ቀመር ዘመን ዓመት ነው በጨረቃ በሠርቀ ሌሊት እና በፀሐይ በሠርቀ መዓልት የሚሰሉት በዓላት በአንዲት ቀመር እንደሚውሉት በሌሎች ቀመሮች ሁሉ ይውላሉ ለዘላለሥ ከዚህ አይፋለሱም አይለዋወጡም አይንቀሳቀሱም የአንዱን ቀመር በዓላትና አጽዋሣት ሁሉ መዋያ ስጽፍልህ የቱንም ቀመሮች መጻፌ ነው እንጂ የአንዱን ቀመር ብቻ የጻፍኩልህ አይምሰልህ እነዚህ እግዚአብሔር ለዓለም የፈቀዳቸው ቀመሮች በዓመት ሞፁጥር ሲገቡ እ ዓመት ናቸው እነሆ ዓለም ከተፈጠረበት እስከ ዓለም ማለቂያ ድረስ የሆኑትን እንደሆኑት የሟሆኑትን እንደሚሆኑኙት የቀመሮቹን ሥርዓትና የሰንበታትንና የሱባዔዎችን የሰባትዮዎችን ክፍል ነቢያት እንደከፈሉት የሚሆነውን በየክፍሉ ጽፈልሃለሁ የእንድቅትዮን ዙረት ዑደት በየ ዓመቱ የጳጉሜን ዙረት ዑደት በየ ዓመቱ ጥንትዮን የሚባለው የፀሐይ ስሌትና ፅለተ ዮሐንስ የሚባለው የሰማይና የምድር ስሌት እነዚህ የሚዞሩት በ ዓመት በቱ ዕለታት በመያያዝ ነው የጨረቃ አበቅቴ የሚዞረው በየ ዓመት ነው መጥቅዕ ጾመ አይሁድ መጸለት ዕለተ ፍሥሕ ስሌታቸው የሚታሰበው በጨረቃ በሠርቀ ሌሊት እና በፀሐይ በሠርቀ መዓልት ነው የአርባ ጾም የአርባ በዓል ትንሣኤ ዮነምሳ በዓል ጳራቅሊጦስ በመከታተል ይመጣሉ እንድቅትዮን እንዴት እንደሚወጣ ማወቅ ስትፈልግ ከላይ የተሰጠሀን ዓመት በቀመሮች ዓመት እየከፈልክ በ ስትገድፈው ለእንድቅትዮን ከምትሆን ከአንዲት ዓዋዲት ተሩጥር በቀር እኩል ይዳረሳል ከአዳም የመጀመሪያው ዓመት እስከ መጨረሻው ዓመት ያለው ዘመን በዓውደ እንድቅትዮን በ ዓመት ቢገደፍ አንቀጹ ለ ቢካፈል ድርሻው ይሆናልነፁ በዚያን ጊዜ እንድቅትዮን ትርፉ ይሆናል ከአዳም የመጀመሪያው ዓመት እስከ መጨረሻ ዓመት ያለው ዘመን በዓውደ ጳጉጐጫን በ ዓመት ቢገደፍ አንቀጹ ሆኖ በዚያን ጊዜ ጳፐሄን ነው ንክያ ባሕረ ሐሳብ ዩንተርዲ ሠ ያነ ከአዳም የመጀመሪያው ዓመት እስከ ዓመት መጨረሻ ዓመት በዓውደ አበቅቴ በ ዓመት ቢገደፍ አንቀጹ ሆኖ በዚያን ጊዜ አበቅቴ ይሆናል ከአዳም የመጀመሪያው ዓመት እስከ ዓመት መጨረሻ ዓመት በዓውደ ጥንትዮን በ ዓመት ቢቀመር አንቀጹ ሆኖ ጥንትዮን ይሆናል መሆን ነበረበት ግን ሙሉው ቀ ጥር የመጨረሻው ከፍተኛ ድምበር ሆኖ ይያዛል እንጂ አይባልም የኢትዮጵያ ሊቃውንት ስለጳጐጉሜን የሚያስተምሩት በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይን ፈጠረ ምድር ግን ሳትታይ ከጥንት ጀምሮ ነበረች የቀጂ ስሕተት ነው ትክክሉ እንዲህ ነው በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን ፈጠረ ምድርም ባዶ ነበረች አንዳችም አይታይባትም ነበረ የተመቸች አልነበረችም በጥልቁ ባሕር ላይ ጨለማ ነበረበት የእግዚኣብሔር መንፈስ በባሕሩ ሳይ ሰፍፎ ነበረ እግዚአብሔር ብርሃን ይሁን አለ ብርሃንም ሆነ አንደሆነ አየ እስከዚህ ድረስ ዕለትን አልለየም እግዚአብሔር ብርሃንና ጭለማን ለያቸው እግዚአብሔር ብርሃኑን ቀን አለው ጨለማውን ደግሞ ሌሊት አለው መሸ ከዚያም ነጋ ዕለት ሆነ እግዚአብሔር ቀጥሉ የፈጠረውን ፍጥረቱን ፈጠረ መሸ ከዚያም ነጋ ዕለት ሆነ እግዚአብሔር ቀጥሎ የፈጠረውን ፍጥረቱን ፈጠረ መሸ ነጋ ፅለት ሆነ ፅለቶች ከመፈጠራቸው በፊት የነበረው ብርሃን ተጨማሪ ሰዓት አለበት እግዚአብሔር ቀጥሉ የፈጠረውን ፍጥረቱን ፈጠረ እስከዚህ ፀሐይና ጨረቃ አልነበሩም እዚህ ድረስ ጥንትዮን አሌ እግዚአብሔር ታላላቅ ብርሃኖችን ፈጠረ ትልቁን ብርሃን ቀንን ይገዛ ዘንድ ፀሐይ አለው ትንሹን ብርሃን ሌሊትን ከከዋክብት ጋራ ይገዛ ዘንድ ጨረቃ አለው እግዚአብሔር በምድር ላይ እንዲያበሩ ቀንንና ሌሊትን እንዲገዙ ሌሊትን ከቀን እንዲለዩ በሰማይ ጠፈር ሾማቸው እግዚአብሔር ይኸንን ጥሩ እንደሆነ አየ መሸ ከዚያም ነጋ ዕለት ሆነ እግዚአብሔር ቀጥሎ የፈጠረውን ፍጥረቱን ፈጠረ መሸ ከዚያም ነጋ ፅለት እስከዚህ ሰው አልተፈጠረም ዘመኑ ግን የጳጉሜን ዕለትና የመጀመሪያው ብርሃን ሰዓት ነው ቱ የብርሃን ሰዓቶች ተደምረው በ ዓመት ፅለት ስለሚወጣቸው ጳገሜን በየ ዓመቱ ፅለት ትሆናለች አዳም ዓመት በሆነው ጊዜ ጳጉሜን ዕለት ጥንትዮን አበቅቴ ነበረ ምክንያቱም አግዚአብሔር ዓለምን በፈጠረበት የአዳም የመጀመሪያው ዓመት አበቅቴ አልነበረም አልቦ ነበር ስለ ጳጐሜን ለማወቅ ከፈለግህ የመጀመሪያይቱ ዕለት ማግስቷ ሳልስቷ ራብዕቷ ኀምስቷ እነዚህ ናቸው የጳጉሜን ዕለቶች እነዚህ ዕለቶች ከቱ ወሮች ያን እግዚአብሔር ብርሃኑ ጥሩ ዛ ሄንተር መጻጸሕፍቱ ምን ይላሉ። ሙሉ ቀን ብቻ ሳይሆን ቀን ከሩብ ነው ስለዚህ አራተኛው ዓመት ሲያልቅ ሩቦቹ ተሰብስበው አንድ ቀን ይወጣቸውና በዚያን ጊዜ የሚጨመረው ቀን ይሆናል ጳጉሜን በየ ዓመት ቀን የምትሆነው ፅለተ ዮሐንስም አንድ ዕለት የሚዘለው ስለዚህ ነው ከዕለተ ዮሐንስ ጋራ አብሮ የሚሄድ ጥንትዮን ነው ዮሐንስ ዓውደ ዓመት ረቡዕ ከዋለ ጥንትዮን ነው ኀሙስ ከዋለ ዓርብ ከዋለ ቅዳሜ ከዋለ እሑድ ከዋለ ሰኞ ከዋለ ማክሰኞ ከዋለ ነው የሁለቱ ግንኙነት እንደዚህ ነው በጥንትዮን ቀተሩጥር ላይ ብትደምርበት የዕለተ ዮሐንስን የፀሐይን አበቅቴ ቀሩጥር ታገኛለህ በዕለተ ዮሐንስ ቀጥር ሳይ ብትደምርበት የጥንትዮንን ቀጥር ታገኛለህ ስለፀሐይ ዑደት ዙረት ዓውደ ፀሐይ ለማወቅ ስትፈልግ ከዓመተ ዓለም ላይ ዕቀ ያዕ ባሕረ ሐሳብ ተርቋ ር ርያ ዓያ ሎ አንሣለትና የቀረውን በ ግደፈው ምንም ካልተረፈ ዑደተ ፀሐይ ዓውደ ፀሐይ ነው ከተረፈ ትርፉ ነው ከዓውደ ፀሐይ በመነሣትም የፀሐይን አበቅቴ ማወቅ ይቻላል የዓውደ ፀሐይን ሞተጥር ከ ቦታ ከፍለህ ሩቡን በራሱ ላይ በዓውደ ፀሐይ ቀተጥር ላይ ደምርበት ድምሩን በ ግደፈው ምንም ካልተረፈ የፀሐይ አበቅቴ ነው ዕለቱም ማክሰኞ መሆኑ ነው ከ ከተረፈ የፀሐይ አበቅቴ ትርፉ የተረፈው ነው ፅለተ ዮሐንስ ማለት መጥምቁ ዮሐንስ የሚታወስበት ሰለት ርእሰ ዓውደ ዓመት ማለት ነው መጥምቁ ዮሐንስ የሚከበረው በማግስቱ መስከረም ቀን ስለሆነ ባህላችን ስሙን ለምን መስከረም ቀን ላይ እንዳደረገው ገና ምርምር የሚያስፈልገፀ ነው ከሊቀ ጳጳስ ድሜጥሮስ በስመ እግዚአብሔር መሐሪ ወመስተሣህል ክርስቶስ ባረገ ዓመት የተሾመው የእስክንድርያው ሊቀ ጳጳሳት ቅዱስ ድሜጫጥሮ ያስተካከለውን መጽሐፈ ሐጎዝ ዛሕረ ሐሳብ እንጽፋለን የቅዱስ ድሜጥሮስን ታሪክ መጀመሪያ እዚህ ላይ ያመጡታል ድሜጥሮስ ማነው ብለው ጠይቀው ከዚህ በታች ያለውን መልስ ይሰማሉ ትውልዱ ነገዱ ከአዝማደ እስክንድርያ ነውነ ጥንተ ነገሩ እንደ ምን ነው ቢሉ የአባቱ ወንድም ሴት ልጅ ነበረችው ለድሜጥሮስ የአጎቱ ልጅ መሆኗ ነው አባቷ ሲሞት የድሜጥሮስን አባት ልጄን ከልጅህ ከድሜጥሮስ አትለይብኝ አደራ ብሎት ሞተ ሁለቱ ልጆች አብረው አደጉ ለአካለ መጠን ሲደርሱ ዘመኑ ምእመናን ያነሱበት መናፍቃን የበዙበት ነበርና ዘመዶቻቸው እርሱንም ከሌላ ብናጋባው እርሷዋንም ለሌላ ብንድራት ከሃይማኖት ይናወጣሉ ከምግባር ይድጣሉ ሕንፃ ሃይማኖት የሃይማኖት ሕግ ከሚፈርስ ሕንፃ ሥጋ የሥጋ ባህል ይፍረስ እርስ በርሳቸው እናጋባቸዋለን ብለው መከሩ መክረውም አልቀሩም ሠርግ አደረጉላቸውና የጋብቻው ሥርዓት ሲፈጸም የሙሽሮች ሥርዓት ያድርሱ ብለው ከጫጉላ ቤት ትተዋቸው ሄዱ እሷን መንፈስ ቅዱስ አስቀድሞ አነሣሥቶ ድሜጥሮስ ሆይ ያንተ ወንድምነት ለኔ የኔ እኅትነት ላንተ አልበቃ ብሎ የባዕድ ሥራ እንሥራ አልህን። በዚያች ዕለት ፀሐይ በምዕራብ ስትጠልቅ ጨረቃ በምሥራቅ ወጥታ ፀሐይ ወደምሥራቅ እስክትመለስ ድረስ ጨረቃ ብቻዋን ሌሊቱን ሁሉ ስታበራ ታድራለች ያ ዕለት ዕለተ ገሃህ ክ ይባላል የዓመቱ አራቱ ክፍሎች ወራት የኢትዮጵያን የአንድን ዓመት የዘመንን ክፍል እንድታውቅ የመፀው ዘመን መጀመሪያው መስከረም ፍጻሜው ታኅሣሥ ነው የበጋ ዘመን መጀመሪያው ታኅሣሥ ፍጻሜው መጋቢት ነው የጸደይ ዘመን መጀመሪያው መጋቢት ፍጻሜው በኔ ነው የክረምት ዘመን መጀመሪያው ሰኔ ፍጻሜው መስከረም ነው የግብጸች አንድ ዓመት ዘመን ክፍል ጸደይ መጀመሪያው መስከረም ፍጻሜው ታኅሣሥ ነው ክረምት መጀመሪያው ታኅሣሥ ፍጻሜው መጋቢት ነው መፀው መጀመሪያው መጋቢት ፍጻሜው ሰኔ ነው በጋ ሐጋይ መጀመሪያው ሰኔ ፍጻሜው መስከረም ነው የዘመን ቁጠራ መነሻዎች ደግሞ ስለ ሳቤሳ ስሌት ዘመን መለኪያ እንጽፋለን ዘመኑ ዓመት ነው ይኸንን ብትቀምረው በ ብትገድፈው ቀመር ሆኖ ከቀመሩ የሚተርፈው ዓመት ነው ከእኛ ዓመት ዓመት ይጉድለዋል ደራሲው የኛ የሚለው ን ሆኖ የዚህን ክፍል ድርሰት ባዘጋጀበት ጊዜ ዘመኑ ዓ ዓ ዓ ም ነበረ የቢዘን ስሌት ዘመን ዓመት ነው ስትቀምረው ቀመር ሆኖ ከቀመሩ የሚተርፈው ዓመት ነው ከኛ ዓመት ከ ዓ ዓ ዓመት ይጐጉድለዋል የጉንድጐንዴ ስሌት ዘመን ዓመት ነው ስትቀምረው ቀመር ሆኖ ከቀመሩ የሚተርፈው ነው ከኛ ዓመት ከ ዓ ዓ ዓመት ይጐድላል ዕ ባሕረ ሐሳብ ይኃተርዳ የግብፃውያን ስሌት ዘመን ዓመት ነው ስትቀምረው ቀመር ሆኖ ከቀመሩ የሚተርፈው ዓመት ነው ከኛ ዓመት ከ ዓ ዒ ይጐድለዋል የግብፃውያን ስሌት የሚለው ዓመተ ሰማዕትን ነው ይህ የተጻፈው በ ዓ ዓ በ ዓመተ ዓውደ ቀመር ፎ ዓ ም ኢያሱ በነገሠ በኛው ዓመት ነው ዘመኑ ዓ ም ቢሆን ኖሮ የነዚህ ዓመት ተጥር ስንትምን ይሆን ነበረ። ዓመተ ዓለምን ለማወቅ በዓመተ ሰማዕት ላይ ደምርበት ድምሩ ዓመተ ዓለምን ይነግርሃል ዓመተ አጋርን ለማወቅ በዓመተ ሰማዕት ላይ ደምርበት ድምሩ ዓመተ አጋር የእስላሞች ዓመት ነው ቀንስበት ማለታቸው ይሆናል ዓመተ እስክንድርን ለማወቅ ስትፈልግ በዓመተ ሰማዕት ሳይ ደምርበት ድምሩ ዓመተ እስክንድር ነው ዓመተ ትስብአትን ዓመተ ምሕረትን ለማወቅ ስትፈልግ በዓመተ ሰማዕት ሳይ ደምርበት ድምሩ የጌታችን የክርስቶስ ትስብእት ዓመተ ምሕረት ነው ቀመር ኢዮቤልዩ ሱባዔ ደግሞ የቀመሮቹን ጥር የምታውቅበት ይኽህ ነው የ ቀመር ዓመት ዓመት ነው የ ቀመር ዓመት ዓመት ነው የ ቀመር ዓመት ዓመት ነው የ ቀመር ዓመት ዓመት ነው በዚያ ላይ የወንጌላውያን ዓመት ስትጨምርበት ድምሩ ዓመት ይሆናል ቱ የወንጌሳውያን ዓመት የተገኘው ቱን ዓውደ ቀመሮች በእንድቅትዮን ከመቀመር ከመግደፍ ነው ዓውደ ቀመር በ ሲገደፍ ይተርፋል ከ ቀመሮች እ ላይ ይገኛል ን ፀጻ መጻሕፍቱ ምን ይላሉ። ይልተር እየተነሥ እንደዚህ ይቆማሉ ከተጀመሩበት በአምስተኛው ፅለት እየጨረሱ እስከ ዓለም ማለቂያ ይመላለሳሉ ቱ ቀመሮችና ሰንበቶች እንደዚሁ እኩል ይሆናሉ የወንጌላውያን ዓመቶች በኛው የቀመር አንቀጽ ይገባል ሌሎቹም ዓውዶች ተመሳሳይ ሂደት አላቸው ደግሞ ይኸንን ዕወቅ ማርቆስና ሉቃስ የአንቀጽ መጀመሪያ ሲሆኑ አንቀጻቸው በጀመሩበት በሶስተኛው ፅለት ይፈጸማልፈ በአራተኛው ቀን የሚቀበላቸው ማቴዎስ በተቀበለ ማግስት ይፈጽምና ከሱ አስቀድሞ ሠግር ሆኖ ዮሐንስ በአራተኛው ቀን ይቀበለዋል ዮሐንስ አንቀጹን በጀመረበት ማግስት ይፈጽማል ተቀባይ የሚቀበለው በሶስተኛው ቀን ነው ይኸንን እስከዘላለም ዕወቀው ጠብቀውም ደግሞ ታውቅ ዘንድ የሚገባህ ይህ ነውን የአንቀጽ ሁሉ መጀመሪያው አልቦ ዜሮ አበቅቴ ፍጸሜው አበቅቴ ነው ከአዳም እስከ ዓለም ፍጻሜ ያሉት ሺህ ዓመቶች እነዚህ ናቸው ዓመት በ ቀመር ከ ዓመት ኗ ተፈጸመ ዓመት በ ቀመር ከ ዓመት ተፈጸመ ዓመት በ ቀመር ከ ዓመት ተፈጸመ ዓመት በ ቀመር ከ ዓመት ተፈጸመ ዓመት በ ቀመር ከ ዓመት ተፈጸመ ዓመት በ ቀመር ከ ዓመት እ ተፈጸመ ዓመት በዓመታት መጨረሻ ሞላ ከአዳም ጀምሮ የተፈጸሙ ዘመኖች ሊቃውንቱ ከአዳም ጀምሮ እነሱ እስካሉበት ዘመን በተለየም እስከ ክርስቶስ ልደት ስንት ዓመት እንደሆነ ለማወቅ አጥብቀው ይፈልጋሉ አዳም የአምላክን ትእዛዝ በጣሰ ጊዜ ተቀጥቶ ከገነት ወጥቶ ነበረ ተጸጽቶ ንስሐ ስለገባ በአምስት ቀን ተኩል ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ ብሉታል ይህ በ ዓመት የተተረጐመው አምስት ቀን ተኩል ልክ መሆን የሥጋዌ እምነት የተመሠረተበት ስለሆነ ጥረታቸው የሐሳቡን ትክክልነት ለማወቅ ብቻ ሳይሆን ለማስረዳትም ጭምር ነው የነቢያቱን ትንቢት ሁሉ በዚህ አንጻር አጥብቀው መርምረውታል ሆኖም የምርምሩ ውጤት ሁል ጊዜ አንድ አይደለም ለምሳሌ ከዚህ በታች ያሉት የተለያዩ የዘመን ቁጠራዎች ሁሉም ከአንድ መጽሐፍ ውስጥ የተገኙ ናቸው ሀ ከአዳም እስከ ማየ አይኅ የጥፋት ጐርፍ ዓመት ከማየ አይኅ ግምብ እስከ ተገነባበት ሕንጻ ማኅፈድ ዓመት ቀ እስከዚህ ዓመተ ዓለም ይሆናል ከሕንጻ ማኅፈድ እግዚአብሔር ለአብርሃም እስከተገለጸለት ዓመት እግዚአብሔር ለአብርሃም ከታየበት እስከ ሙሴ ነቢይ ዓመት ያያቀክዕ ባሕረ ሐሳብ ዩዕተርዳ የ ቀ እስከዚህ ዓመት ይሆናል እግዚአብሔር ለአብርሃም ከታየበት እስከ ነቢዩ ሙሴ ድረስ ዓመት ቀ እስከዚህ ዓመተ ዓለም ይሆናል ከሙሴ እስከ ዓመት ዓመት ከዚህ በኋላ ጌታችን ተወለደ ከጌታችን ልደት እስከ ዓመተ ሰማፅት ዓመት ከዓመተ ሰማዕት እስከ ኒቅያ ጉባኤ ዓመት ከኒቅያ እስከ ጐስስጥንጥንያ ጉባኤ ዓመት ቀ እስከዚህ ዓመተ ሰማዕት ይሆናል ከተስጥንጥንያ እስከ ኤፌሶን ጉባኤ ዓመት ቀ እስከዚህ ዓመተ ሰማዕት ይሆናል ከኤፌሶን አስከ ኬልቄዶን ጉባኤ ዓመት ቀ እስከዚህ ዓመተ ሰማዕት ይሆናል ከኬልቂዶን እስከ ተንበላት እስከ እስላሞች መንግሥት ዓመት ቀ እስከዚህ ዓመተ ሰማዕት ይሆናል ከጥንተ ዓለም ከዓለም መጀመሪያ እስከ ተንበሳት እስላሞች መንግሥት ዓመት ነው በዚያ ላይ ዓመት ስትደምርበት ዓመት ይሞላልሃል ፍጥረታትን ሁሉ የፈጠረ ምስጋና ይድረሰውና ዓመቶችና ዘመኖች ሁሉ በዚህ ውስጥ ተጠቃለዋል ሽ ለ ከአዳም እስከ ማየ አይኅ ዓመት ከአይኅ ቋንቋዎች እስከተከፋፈሉት ሕንፃ ግንባታ ዓመት ቀ ይኸ የ ዓመት ማለቂያ ይሆናል ከሕንጻ ግንባታ እግዚአብሔር ለአባታችን ለአብርሃም እስከተገለጸለት ዓመት ቀ ይኸ የ ዓመት ማለቂያ ይሆናል አግዚአብሔር ለአብርሃም ከታየበት የእስራኤል ልጆች በነቢዩ በሙሴ እጅ ከግብፅ እስከወጡበት ዓመት ይኸ የ ዓመት ማለቂያ ይሆናል የእሥራኤል ልጆች ከግብፅ ከወጡበት እስከ መቄዶናዊው ንጉሥ እስክንድር ዓመት ቀ ይኸ የ ዓመት ማለቂያ ይሆናል። ይንተር ንን ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ሰማዕትን የገደለው ዲዮቅልጥያኖስ እስከነገሠበት ዓመት ቀ ይኸ የ ዓመተ ዓለም ማለቂያ ይሆናል ከንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስ በከሐዲው በንጉሥ ሀርቀል ጊዜ እስከእስላሞች ተንበላት መምጣት ዓመት ቀ ይኸም የ ዓመት ዓለም ማለቂያ ይሆናል ሐ ከአዳም እስከ ጥፋት ጐርፍ ዓመት ከጥፋት ጐርፍ እስከ ግንብ ግምባታ ዓመት ከግንብ ግንባታ አብርሃም ዓመት እስኪሆነው ዓመት ከአብርሃም ኛ ዓመት የእስራኤል ልጆች ከግብፅ እስከወጡበት ዓመት ከግብፅ ከወጡበት መቅደሱ እስከተገነባበት ዓመት መቅደሱ ከተገነባበት እስከ ምርኮ ዒዋዌ ድረስ ዓመት ከምርኮ እስከ ፅዝራ ዓመት ከዕዝራ እስከ ጌታችን ልደት ዓመት ከጌታችን ልደት እስከ ዓመተ ሰማዕት ዓመት ከዓመተ ሰማዕት መጀመሪያ ክርስትና ብሔረ አግዓዚ ኢትዮጵያ እስከ መጣበት ዓመት ክርስትና ብሔረ አግዓዚ ከመጣበት እስከ ገብረ መስቀል መንግሥት መጀመሪያ ዓመት ከገብረ መስቀል መንግሥት መጀመሪያ እስከ ኛው ቀመር መጨረሻ ዓመት ቀ ከነዚህ የሚተርፈው ዓመት ነው ጠቅላላው ዓመት ነው ከቀድሞ አባቶቻችን የተማርነው ይህ ነው ከዚያ በኋላ የሚሆነውን እግዚአብሔር ክብር ይድረሰውና እሱ ያውቃል መከአዳም እስከ ጌታችን ልደት ዓመት ነው ከአዳም እስከ ጌታችን ዕርገት ዓመት ነው ከአዳም እስከ ዲዮቅልጥያኖስ መንግሥት መጀመሪያ ዓመት ነው ዲዮቅልጥያኖስ ከልጁ ከመክስምያኖስ ጋራ ዓመት ነገሠ ከሱ በኋላ ቁስጠንጢኖስ ዓመት ነገሠ ቀ በመንግሥቱ በኛው ዓመት ጳጳሳት ጉባኤ አደረጉ ከአዳም እስከ እለ ጸሐም መንግሥት ኛ ዓመት ነው የአለ ዓሚሜዳ ነው ሠ ከአዳም እስከ ኖኅ ዓመት ከኖኅ እስከ ጥፋት ጐርፍ ዓመት ከጥፋት ጐርፍ እስከ ግንብ ግንባታ ዓመት ከግንብ ግንባታ ቋንቋዎች እስከ ተከፋፈሉበት ዓመት ቀ ። ት ባሕረ ሐሳብ ይጋተርቋ ን ቋንቋዎች ከተከፋፈሉበት እግዚአብሔር ለአባታችን ለአብርሃም እስከተናገረው ዓመት ከአባታችን ከአብርሃም የእስራኤል ልጆች ከግብፅ እስከ ወጡበት ዓመት ከዚያ እስከ ንጉሥ እስክንድር ዓመት ከእስክንድር እስከ ንግሥት አክላኦበጥራ ዓመት ከዚያ ገብርኤል ማርያምን እስካበሠራት ዓመት ቀ ሁሉም ሲደመር ይሆናል ከክርስቶስ ልደት እስከ ዓመተ ሰማዕት ዓመት ነው ረ ከአዳም እስከ ጥፋት ጐርፍ ዓመት ከጥፋት ጐርፍ እስከ ግምብ ግንባታ ዓመት ከግምብ ግንባታ እግዚአብሔር አባታችን አብርሃምን እስካናገረው ዓመት ከአባታችን ከአብርሃም የእስራኤል ልጆች ከግብፅ እስከወጡበት ዓመት የእስራኤል ልጆች ከግብፅ ከወጡበት እስከ ዳዊት መንግሥት ዓመት ከዳዊት ኢየሩሳሌም እስከ ተመዘበረችበት ዓመት ከኢየሩሳሌም ምዝበራ እስከ እስክንድር መንግሥት ዓመት ከእስክንድር እስከ አክላኦበጥራ መንግሥት ፍጻሜ ዓመት ከዚያ እስከ ክርስቶስ ልደት ዓመት ከክርስቶስ እስከ ዲዮቅልጥያኖስ ዓመት ቀ ሁሉም ሲደመር ይሆናል ሰ ከሌሎቹ ሁሉ የተሻለ ከአዳም አስከ ኖኅ ዓመት ከኖኅ እስከ ጥፋት ውሐ ማየ አይኅ ቀ ድምሩ ከጥፋት ውሐ እስከ ግምብ ዓመት ቀ ድምሩ ከግምብ እስከ አብርሃም ልደት ዓመት ቀ ድምሩ ከአብርሃም ልደት እስከ ሙሴ ልደት ዓመት ቀ ድቻሩ ከሙሴ ልደት እስከ ንጉሥ ዳዊት ዓመት ቀ ድምሩ ከንጉሥ ዳዊት እስከ ናቡከደነ ጾር ዓመት ቀ ድምሩ ከናቡከደነ ጾር እስከ መቄዶናዊው እስክንድር ዓመት ቀ ድምሩ ከመቄዶናዊው እስክንድር እስከ ጌታችን ልደት ዓመት ቀ ድምሩ ። ዕ ት ባሕረ ሐሳብ ይንተርዲ ን ንንን የምትወለድበት ቀን ነው ያ ዕለት ለአይሁድ በዓላት አስፈሳጊ ስለሆነ ከበዓሳቸው ከመጥቅፅ ከጾመ አይሁድ ከመጸለት ወዘተ ጋር ተያይዞ እየተደጋገመ መጥቷል በየመጽሐፉ የሚገኘው ሠንጠረዥ ገጾች ይወስዳል ምስጢሩ ግልጽ ነው ሠንጠረዢ የሚሸፍነው አንድ ዓውደ ቀመር ዓመት ቢሆንም አንድ ዓውደ ቀመር ዓውደ አበቅቴ ስለሆነ ለያንዳንዱ ዓውደ አበቅቴ አንድ ገጽ መስጠታቸው ነው ስለዚህ መጽሐፉ ገጹን በመጀመሪያው ዓውደ አበቅቴ የመጀመሪያው ዓመት ጀምሮ ከኛው ከመጨረሻው ዓመት ሲደርስ በሚቀጥለው ዓውደ አበቅቴ የመጀመሪያ ዓመት ሌላ ገጽ ይጀምራል በዚህ ጊዜ ዓውደ ቀመሩ የጀመረውን ከ እስከ ዓመት ያለ ዘመን ያለማቋረጥ ሲቀጥል የዓውደ አበቅቴው የዓውደ ወር ዘመን ዓመት በሞላ ተጥር ቱ ዓውደ አበቅቴዎች አስኪዳረሱ ድረስ እንዳዲስ ከ ቀጥር ይጀምራል የባሕረ ሐዝብ የተለያዩ መጸሕፍት ያቀረቡትን የዓውደ ቀመር ሠንጠረዥ ካነጻጸርኩ በኋላ ለዓሳማዬ ያስፈልጋሉ የምላቸውን አርእስት ብቻ በመምረጥ በአንድ ሙሉ ዓውደ ቀመር በ ዓመት የሚመላለሱትን በዓላትና አጽዋማት በተቀላጠፈ ሠንጠረዥ ከዚህ በታች አቅርቤያለሁ። መልስ በሁለቱም ዓ ም ጊዜ ተንቀሳቃሽ በዓላት የሚውሉትና አጽዋማቱ የሚገቡት በተመሳሳይ ፅለት ነው ምክንያቱም የሁለቱም ዓ ም ዓውደ ቀመርም ዓውደ ሰማዕትም ተመሳሳይ ናቸው ዓውደ ቀመሩ ዓውደ ሰማዕቱ ናቸው ገጽ እና ላይ ፈልገህ አስተያያቸው ሀ ዓ ም የ ዓውደ ቀመር እኩያ ነው ለል ል ነኩያ ገጽ ላይ ፈልገህ እ ዓውደ ቀመር ሲሆን ትንሣኤ የሚውለው ሁል ጊዜ መጋቢት ቀን ነው ለምሳሌ ገጽ ላይ በቅንፍ ውስጥ ያለውን ን ዓው የያው ዓውደ ቀመር ሀ ዓ ም የ ዓውደ ቀመር እኩያ ነው ገ ገጽ ተል ላይ ፈልዝ ለ ዓውደ ቀመር ሲሆን መስከረም ቀን የሚውለው ሁሉ ጊዜ እሑድ ፅለት ነው ለምሳሌ ገጽ ሳይ በቅንፍ ውስጥ ያለውን ዓውደ ቀመር ተመልከት ሐ መስከረም ቀን እሑድ ዕለት ሲውል ሐምሌ ቀን ሁል ጊዜ ቅዳሜ ዕለት ይውላል መደብ ገን ገጽ ላይ ተመልከት ዓውደ ቀመር በዚያ ጀምሮ በየ ዓመት የሚውል የማንኛውም ዓመተ ምሕረት እኩያ ነው ለምሳሌ ዓ ም ዓ ም ዓ ም ሁሉ የ ዓውዴ ቀመር እኩያዎች ናቸው ገጽ እና ላይ ያ ን ን ሙሥ ኣ ይኮ። ዳ ዓመተ ምሕረትን በዓመተ እግዚእ ማስተባበሪያ ሠንጠረዥ ዕተር ፈልገህ ተመልከታቸው ዓውደ ሰማዕት በዚያ ጀምሮ በየ ዓመት የሚውል የማንኛውም ዓመተ ምሕረት እኩያ ነው ለምሳሌ አንዱ እኩያው ዓ ም ሲሆን ሌላው እኩያው ዓ ም ነው ገጽ ን እና ን ተመልከት ዓውደ ሰማፅት በዚያ ጀምሮ በየ ዓመት ተመልሶ የሚመጣው የማንኛውም ዓውደ ቀመር እኩያ ነው ለምሳሌ አንዱን ገጸ ላይ ሌላውን ገጽ ላይ ታገኛቸዋለህ ሀ ዓውደ ሰማዕት የ ዓውደ ቀመር እኩያ ነው ገጸ ሳይ ፈልጋቸው ለ ዓውደ ቀመር ሲሆን ትንሣኤ የሚውለው ሁሉ ጊዜ ሚያዝያ ቀን ነው ለምሳሊ ገ ላይ ያለውን ፈልገህ ተመልከት በ ዓ ም ትንሣኤ የሚውለው ሜይ ቀን ዓ እ ነው ገጽ ሳይ ፈልገው ሀ ዓ ም የ ዓውደ ቀመር እኩያ ነው ገጽ ላይ ፈልገው ለ ዓውደ ቀመሩ ሲሆን መስከረም ቀን ሁል ጊዜ ኀሙስ ዕለት ነው ገጽ ሳይ ፈልገው ሐ መስከረም ቀን ኀሙስ ዕለት ሲውል የካቲት ቀን ሁል ጊዜ እሑድ ፅለት ይውላል መደብ ገን ገጽ ላይ ተመልከት እንዲህ ከሆነ የካቲት ቀን ቅዳሜ ዕለት መሆኑ ነው ዓውደ ቀመርና ዓውደ ሰማዕት የሚበላለጡትየሚተናነሱት በ ዓመት ስለሆነ ዓውደ ቀመር ሲሆን ዓውደ ሰማዕት ይሆናል ዓውደ ቀመር እና ዓውደ ሰማዕት ካሉበት ተነሥተው በየ ዓመት ስለሚገናኙ በዚያ ዓመተ ምሕረት ሁሉ ይገናኛሉ ለምሳሌ በ ዓም ተገናኝተዋል ገጽ ላይ ፈልጋቸው አንደገና ደግሞ ከ ዓመት በኋላ በ ዓ ም ይገናኛሉ ገጽ ላይ ፈልጋቸው በመሠረቱ ዓውደ ቀመርና ዓውደ ሰማፅት አዕዋድ እንደመሆናቸው መጀመሪያና መጨረሻ ስለሌሳቸው የሚገናኙበትን ሁሉ ሠንጠረኙቹ አያሳዩም እንጂ ከ ዓ ም በራትም በየ ዓመት ሲገናኙ ኖረዋል ለምሳሌ በ ዓ ም ማለት በ በ ዓ ም ማለት በ በ ዓ ም ማለት በ ተገናኝተዋል ነ ማስታወሻ ገጽ ላይ ያለው ሠንጠረዥ የሚሰጠን የበዓላት መዋያና የአጽዋማት መግቢያ ከ ዓ ም እስከ ዓ ም ላለው ዘመን ቢሆንም ከላይ በቀጥር እና የቀረቡትን ጥያቄዎች ስንመልስ እንዳየነው ከ ዓ ም በፊት ባሉት በማናቸውም ዘመናትም በዓላቱ መቸ እንደሚውሉ አጽዋማቱ መቸ እንደሚገቡ የማናቸውም ታሪካዊ ድርጊት ምን ዕለት እንደነበረ ማወቅ ይቻላል መፍቻ ቁልፎቹ መስከረም ቀን የሚውልበትን የሚጠዮሙን ዓውደ ቀመርና ዓውደ ሰማዕት ናቸው ሀ እ ከለብ ሽሪ ማቴ ማር ሉቃ ዮሐ ማቴ ማር ሉቃ ዮሐ ማቴ ሣር ሉቃ ዮሐ ማቴ ማር ሉቃ ዮሐ ማቴ ማር ሉቃ ዮሐ ማቲ ማር ሉቃ ዮሐ ማቴ ማር ሌቃ ዮሐ ማቴ ማር ሌቃ ዮሐ ማቲ ማር ሉቃ ዮሐ ማቴ ማር ሌቃ ዮሐ ማቲ ማር ሉቃ ዮሐ ይዕተርጳ ። ንን ዓይንን ያ ቅን ን ድድም ተስፋ ኢየሱስ ውድድም ይኩኖ አምላክ ይኩኖ አምላክ መንግሥቱን ከዛጌ መልሶ ያመጣ ነው አቡነ ተክለ ውድም አስፈሬ በ ዓመቱ የሞተ ሃይማኖት በሱ ዘመን ነበሩ አርማሕ እስከዚህ ትውልድ ነው ከነቢዩ ከመሐመድ ጋራ የተላላከን ድግናዣን በዘመኑ ክርስትና ወደሸዋ የመጣው ከአክሱም እስከግራኝ ዐመፅ አንበሳ ውድም የዘመኑ ጐጥር ሁሉም ዓመተ ምሕረት ዓ ም መሆኑን ቀደም ብዬ አመልክቻለሁ ድልነአድ በዘመኑ መንግሥት ተወስዳ እስራኤላውያን ላልሆኑ ለዛን ሆነች የዛጌ ቤተ ሰቦች ዓመት ገዙ የአክሱም ቤተ ሰብ ዘራቸው ግን በስደት ም ስ ዓ ም ጥር ክርስቶስ ተጠማቀ ቀጠለ ዓ ም መጋቢት ክርስቶስ ተሰቀለ መጋቢት ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሣ ከአበው መካከል የዛ ነገሥታት ትንሣኤው በሚያዝያ ወር ነው የሚሉ አሉ ግንቦት ክርስቶስ ወደሰማይ ዐረገ ዘመነ ሰማዕት ዓ እ ክርስቲያኖች በዲዮቅልጥያኖስ ትእዛዝ የተፈጁበት ዘመን የኒቅያ ጉባኤ ዓ እ ክርስቶስ ፍጡር ነው ያለውን የአርዮስን ክሕደት ለማውገዝ የዛን ነገሥታት ዝርዝር አንድ ምንጭ የሚገኘው በሌላው ምንጭ ከሚገኘው ይለያል ከብዙ ቦታ የሚገኘው ከዚህ በታች ያለው ነው መራ ተክለ ሃይማኖት ጠጠውድም ዣን ስዩም የጐስጥንጥንያ ጉባኤ ዓ እ መንፈስ ቅዱስ ሕፁፅ ነው ከአብና ግርማ ስዩም ከወልድ ያንሳል ያለውን የመቅዶንዮስን ክሕደትና መንፈስ ቅዱስ ነፍስ ኢምርሃይምርሐነ ክርስቶስ የሌለውን የክርስቶስን ሥጋውን እንጂ ነፍሱን አልተዋሐደም ሥጋውን በገስ ተዋሕዶ ነፍስ ሆነው ያለውን የአቡሊናርዮስን የአቡሪዎስን ክሕደት ቅዱስ ሐርቤ ለማውገዝ ቅዱስ ላሊበላ የኤፌሶን ጉባኤ ዓ እ በክርስቶስ ትስብአትና መለኮት ሳይዋሐዱ ለየራሳቸው ይሠራሉ ማርያምም ትስብእትን እንጂ መለኮትን ስላልወለደች ወላዲተ አምሳክ ልትባል ኣይገባም ያለውን የንስጥሮስን ክሕደት ለማውገዝ የኬልቄዶን ጉባኤ ዓ እ የክርስቶስ ትስብእት ጠፍቶ ያለው መለኮት ብቻ ነው ብሉ የተዋሕዶን የአንድ ባሕርይ ትርጐም ያጣመመውን የአውጣኬን ክሕደት ለማውገዝ ሲሆን የሁለት ባሕርይን ትምህርት አጽድቆና የተቃወመውን የእስክንድርያውን ሊቀ ጳጳሳት ዲዮስቆሮስን ያላግባብ ስላጋዘው ይኸንን ጉባኤ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንና ጓደኞቿ አብያተ ክርስቲያን አይቀበሉትም ቅዱስ ነአኩቶ ለአብ ቅዱስ ይትባረክ መይራራይ ሐርበይ ከዛኔ ዘመነ መንግሥት እስከ ይኩኖ አምሳክ በስደት የቀጠለው የአክሱም ቤተ መንግሥት ዘር ማኅበረ ውድም ሰኔ የንጉሥ ላሊበላ ዕረፍት አፈ ን ታኅሣሥ የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ልደት ነጋሽ ዛ የአፄ ይኩኖ አምላክ ዘመነ መንግሥት ር ሰኔ የንጉሥ ይኩኖ አምላክ ዕረፍት ኣአስፍሕ ነ የአፄ ያግብአ ጽዮን ዘመነ መንግሥት ያዕቆብ የአምስቱ የያግብአ ጽዮን ልጆች ዘመነ መንግሥት ባሕር አሰገድ አስከዚህ ትውልድ ነው ስማቸውም ባሕር አስገድ ንፍ አስገድ ዣን አስገድ ሕዝብ አርፅድ አድም አስገድ ቅድመ አስገድ ይባላል የይዞኖ አምላክ ልጆች ሳይሆኑ አይቀሩም ንዱ ሃንዕ ይጋተርጂ ባሕረ ሐሳብ ፎተርዊ ቸቸ የአፄ ውድም ረዓድ ዘመነ መንግሥት ነሐሴ የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ዕረፍት የአፄ ዓምደ ጽዮን ገብረ መስቀል ዘመነ መንግሥት መጋቢት የዓምደ ጽዮን ዕረፍት የአፄ ሰይፈ አርዕድ ዘመነ መንግሥት አቡነ ሰላማ ከግብፅ መጡ ከግብፅ ቤተ ክርስቲያን ወደ ግዕዝ የተተረጐሙ ብዙ መጻሕፍት እኘፒህ አቡን ያመጧቸው ናቸው በዚህ ምክንያት ጳጳሱ አባ ሰላማ መተርጉም ይባላሉ የደብረ ቢዘኑ አባ ዮሐንስ ተወለዱ ግንቦት የአፄ ሰይፈ አርዕድ ዕረፍት የአፄ ንዋየ ማርያም ዘመነ መንግሥት ውድም ረዓድውድም አስፈሬ የሚሉትም አሉ ሠረቀ ብርሃን የደብረ ሐይቅ ዓቃቤ ሰዓት ተወለዱ የቀዳማዊ ዳዊት ዘመነ መንግሥት መጋቢት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አረፉ አቡነ ሰላማ ዳግማይ አረፉ አካሌና ጉዛይ ተዋጉ ሠረቀ ብርሃን የደብረ ሐይቅ ገዳም ዓቃቤ ሰዓትነት ተሾሙ አቡነ በርተሎሜዎስ ከግብፅ መጡ የአፄ ዳዊት ኛ ዓመት አቡነ ፊልጸስ የደብረ ቢዘኑ። ፍንተርዲ ጳጉሜን አፄ ዘርአ ያዕቆብ ሳይታመም ድንገት አረፈ የአፄ በእደ ማርያም ዘመነ መንግሥት ዕለተ ንግጮ ጳጐሜን ቀን ዓ ም ነበረ ኅዳር የበእደ ማርያም ዕረፍት ናኦድ ለጥቂት ቀናት ከዙፋኑ ላይ ተቀምጦ ነበረ የአፄ እስክንድር ዘመነ መንግሥት ኅዳር እስክንድር ነገሠ መልህዐ ማርያምን የደረሰ ይኸ ንጉሥ ነው ግንቦት የእስክንድር ዕረፍት ናኦድ እንደገና ለጥቂት ቀናት ከዙፋኑ ሳይ ተቀምጦ ነበረ የዳግማይ ዓምደ ጽዮን ዘመነ መንግሥት ግንቦት ዳግማዊ ዓምደ ዮን በሕፃንነት እድሜው ነገሠ የአፄ ናኦድመርስዔ ሐዘን ዘመነ መንግሥት በኅዳር ወር አፄ ናኦድ ነገሠ ወራሺው አፄ ልብነ ድንግል የተወለደው በዚህ ዘመን ሳይሆን አይቀርም ነሐሴ የናኦድ ፅረፍት የግራኝ ዐመፅና ያደረሰው ጥፋት የአፄ ልብነ ድንግልወናግ ሰገድ ዘመነ መንግሥት ነሐሴ አፄ ልብነ ድንግል ነገሠ መስከረም ስምንተኛው ሺህ ገባ የንጉሙጮ ሠራዊት ወደኢየሩሳሌም ሄዱ ሠራዊት የሚለው መልእክተኞችን ኢየሩሳሌም የሚለው ውጪውን ዓለም ነው ንግሥት እሌኒና ልጂ አፄ ልብነ ድንግል ወደ አውሮፓ ወደ ፖርቱጋል የላኳቸው መልእክተኞች ይሆናሉ የጳጳሳቱ ሐሳብ የዘመን ሒሳብ እዚህ ላይ ተፈጸመ የካቲት ከግራኝ ጋራ የመጀመሪያው ውጊያ። ዘመተ ወለተ ጊዮርጊስ ሞተች ንጉ ወደ ጎዣም ሄዶ ኳኩራ የሚባሉትን አገዎች መታቸው ደንገላ ሐንካሻ ሐንከሳ የሚባሉትንም መታቸው ሶስት ፈረንጆች ካቶሊኮች የአፄ ሱስንዮስን ታሪክ ከጸፈው ከተክለ ሥላሴ ጢኖ እና ከመላክ ዲቦ ጋር በአደባባይ በድንጋይ ተወገሩ ወልደ ጊዮርጊስ ጎዣምን ተሾመ በዚሁ ዓመት መምህር ወልደ ጊዮርጊስ ተሰደዱ የሚልም አለ ሐፄ ወደ ላስታ ዘመተ ሠራዊቱ በረኀብና በብርድ አለቁ ደጃዝማች ብዕለ ክርስቶስ ተሻረ ደጅ አዝማች ዮሐንስ ሞተ በሐምሌ ወር አቤቶ ገላውዴዎሰ ላስታ ዘምቶ ክፍላይን አወጣው ያዘው መስከረም ራስ የማነ ክርስቶስ ሞተ የሚልም አለ ንጉሥ ዚገም እና መተከል የሚባሉትን አገዎች መታቸው አዛና አዚና። ከምጽርሐ ደሴት ቀበሯት በፈረንጆቹ ካቶሊኮቹ የተነሣ ሁከት ተነሥቶ በጎ ክርስቶስ አንዱን ፈረንጅ ከሶስት ካህናት ጋራ አሪንጎ ላይ በድንጋይ ወገረው የቀሩትን ፈረንጆች በስናር በኩል ወደ ሀገራቸው ሰደዳቸው ወደኛ የመጡት ከ ዓመት በፊት በአፄ አጽናፍ ሰገድ ጊዜ ነበረ ካህናቱ ሶስት ጉባኤ አድርገው አንድ ካቶሊክ ፈረንጅ ሳይቀር ሁሉንም ከኢትዮጵያ ይንትርጻ ባሕረ ሐሳብ ይንተርዲ ንን አስወጧቸው ሚያዝያ አባ ህርያቆስ ዘማኀደረ ማርያም እጨጌነት ተሾሙ በዓልጋዳ ዞሲማስ ባሻ ብሰል ደጃ አዝማች ቡሲ ሞቱ የ እና የ ዓ ም ታሪኮች የተደባለቁ ይመሰላል ንጉጮ በሰኔ ወር በአገዎች ላይ ዘምቶ ንብረት ዘረፈ ብዙ ሕፃናት ማረከ ሐፄ ወደጎዣም ዘመተ መነኮሳቱ ጠብ አንሥተው ኤላውትሮስ አእናፎ ባር መልኮ ሞቱ ተገደሉ አቡነ ሲኖዳ ጳጳሱ ከግብፅ መጡ መጋቢት እጨጌ ዘክርስቶስ ወደ ሹመታቸው ተመለሱ ግንቦት የእቴጌ ምንትዋብ ዕረፍት ንጉጮና ሠራዊቱ ወደ ደራ ዘመቱ ጋላ ሲሰማ ወደሀገሩ ተመለሰ ሐፄ ጎዣም ውስጥ ወደ ባንጃ እና ወደ ጫራ ዘምቶ ብዙ ማረከ መጋቢት ንጉጮ እጨጌ ዘክርስቶስን ከስልጣናቸው አውርዶ ወደ ደብረ ሊባኖስ ሸዋ ሰደዳቸው በሰኔ ወር አቤቶ ዮስጦስ ሞተ በመስከረም ወር አቤቶ ዘሥላሴ ሞተ ጥር እጨጌ ህርያቆስን ከሹመታቸው መለሳቸው ሐፄ ወደላስታ ዘመተ በነሐሴ ወር እራስ ለዊስ ሞተ ሐፄ ወደ ላስታ ዘምቶ ድል ነሣ የው ዘገባ ሊሆን ይችላል መጋቢት ፀሐይ ጨለመች ታኅሣሥ አቤቶ ኢያሱ ሸፍቶ ወደ ጋላ ወደ ኦሮሞዎቹ ገባ ጥቅምት በሃይማኖት ጉዳይ ጉባኤ አደረጉ ለተዋሕዶዎች አባ ኒቆላዎስ አባ አካለ ክርስቶስን ተከራከሯቸው ቃል በተዋሕዶ ከበረ ብለው ረቱ እጨ እጨጌ ዘክርስቶስ ሞቱ። መስከረም ዓምደ ጽዮን የሚባል ጎጃም ላይ ነገሠ ወረኛ ስልጣን ተቀናቃኝ ከሱ ጋራ ብዙ ሰው አለቀ የአፄ ቴዎፍሎስአፅራር ሰገድ ዘመነ መንግሥት ሐምሌ የሚልም አለ አፄ ቴዎፍሎስ ነገሠ መለኮታዊትን ደርምንን ጳውሎስን ሰቀሏቸው ቲጊ ማማስ ዮሐንስ ተጋዙ ረኀብ ገባ ስትኒ ዮሐንስን ሰቀሉት ዘመኑ ዓመተ ዓለም ዓመተ ሥጋዌ ዓመተ ሰማዕታት ሆነ ጠበኛ አምሳሌ ሞተ በአምሐራ ብዙ ሰዎች ከመሬት ሰጠሙ ሐፄ ይባባ ላይ ድል አደረገ ቲጊ እራስ ሕዝቅያስ አዚ ቁስጤ ሞቱ ጥቅምች ሐፄ ቴዎፍሎስ ሞተ የአፄ ዮስጦስ ፀሐይ ሰገድ ዘመነ መንግሥት ጥቅምት ዮስጦስ የኢያሱ ልጅ ነኝ ብሎ በጉልበቱ ነገሥ ሐምሌ አባ ዓምደ ሐዋርያት የአዲስ ዓለም ማርያም ባሐረ ሐሳዝ ጀእብብ ባለቤት ሞቱ አቡነ ማርቆስና ራስ ፋሪስ ሞቱ ጥር አፄ ዮስጦስ በጸና ታመመ መኳንንቱ ቀጥሉ የሚነግሠውን ሲመካከሩ ሌሎች መኳንንት በሩን ዘግተውባቸው ፈጀቸው የሳልሳይ ዳዊት ዘመነ መንግሥት የካቲት ሳልሳይ ዳዊት ነገሠ በተዋሕዶ ከበረ የሚለውን አስሽሮ በቅብዓት ወልደ ባሕርይ የሚሉትን ሃይማኖት አሳወጀ ግንቦት ንጉሥ ዳዊት ተቀበረ የአፄ በካፋዳግማዊ እስክንድር ዘመነ መንግሥት ግንቦት አፄ በካፋ ነገሠ የመኳንንቱ አንዱ ክፍል የኢያሱን ልጅ ጊዮርጊስን ሊያነግሥ ነበር ተቀደሙ ይባተርቋ መጻሕፍቱ ምን ታሪክ መዝግበዋል። አንዱ ንጉሥ ቢቸግረው እንዳልለምን በህገራችን ንጉሥ አይለምንም አርፌ እንዳልቀመጥ ረኀቡን አልቻልኩትም እባክህ እርዳኝ መጽውተኝ ብሎ ለፈረንሳይ ንጉሥ ፎለት ነበረ አቡነ ዮሳብ የሚያደርጉት ቢያጡ በ ዓ ም ለንጉሥ ያልተገዛውን ሁሉ ገዝተው ነበረ የትግሬ ገዢ የነበረው ራስ ሚካኤል ስሑል ንጉሠን ሊረዳ መጥቶ ስልጣኑን በእጁ በማድረግ የምስፍናውን ዘመን እሱ ጀመረው ከዚያ በኋላ የየጁ ወረሼኾች ነገሥበት ታለቁ ዓሊ ዓመት ራስ ዓሊጋዝ ዓመት ራስ ዓሥራትና ራስ ወልደ ገብርኤል ዓመት ራስ ጉግሣ ዓመት ራስ ይማም ዓመት ራስ ማርዬ ዓመት ራስ ዶሪ ወር ራስ ዓሊ ዓመት ገዙ ገዙ ማለት ያው እንደተለመደው የኢትዮጵያን ሕዝብ ዘረፉት ማለት ነው የራስ ጉግሣ ወታደሮችማ አብያተ ክርስቲያኑንና ገዳማቱን እየዘረፉ እሳት ይለቁባቸው ነበረ ግራኝ ያደርገው እንደነበረ የዳግማዊ ሰሎሞን ዘመነ መንግሥት ይቴጌ ምንትዋብ የበካፋ ሚስት በግንቦት የሚልም አለ ሞተች መስከረም የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት መናኔ መንግሥት ዕረፍት ሐምሌ የአፄ ሰሎሞን ግዛት ተፈጸመ የአፄ ተክለ ጊዮርጊስ ዘመነ መንግሥት የሳጋን ገዳም እሳት አቃጠላት የካቲት የአፄ ተክለ ጊዮርጊስ የመጀመሪያው ግዛት ተፈጸመ የሳልሳይ ኢያሱ ዘመነ መንግሥት ሚያዝያ የሳልሳይ ኢያሱ ግዛት ተፈጸመ አፄ በእደ ማርያም ለጥቂት ጊዜ ገዝ አፄ ተክለ ጊዮርጊስ እንደገና ከዙፋኑሳይ ተቀመጠ ሐምሌ ተክለ ጊዮርጊስ አልጋውን ለቆ ወደ አክሱም ሄደ የአፄ ሕዝቅያስ ዘመነ መንግሥት ጎሹ የጎዣሙ መስፍን ተወለደ በጥር ወር የአፄ ሕዝቅያስ ግዛት ተፈጸመ አፄ ተክለ ጊዮርጊስ ለሶስተኛ ጊዜ ከዙፋኑ ላይ ተቀመጠ ሚያዝያ የአፄ ተክለ ጊዮርጊስ ሶስተኛ ግዛት ተፈጸመ ዳግማዊ በእደ ማርያም እንደገና አልጋው ላይ ወጣ ን ይንተሮዲ መጻሕፍቱ ምን ታሪክ መዝግበዋል። የአፄ ዮናስ ዘመነ መንግሥት ነሐሴ የአፄ ዮናስ ዕለተ ንግሥ ታኅሣሥ የአፄ ዮናስ ግዛት ተፈጸመ አፄ ተክለ ጊዮርጊስ ለአምስተኛ ጊዜ ከዙፋኑ ላይ ተቀመጠ ግንቦት የአፄ ተክለ ጊዮርጊስ አምስተኛ ግዛት ተፈጸመ ሳልሳይ ሰሎሞን ለጥቂት ጊዜ አልጋው ላይ ወጣ የአፄ ድሜጥሮስ ዘመነ መንግሥት መጋቢት የድሜጥሮስ የመጀመሪያው ግዛት ተፈጸመ ተክለ ጊዮርጊስ ለስድስተኛ ጊዜ ከዙፋኑ ሳይ ወጣ በሚያዝያ ወር ጨረቃ ጨለመች ግንቦት ሊበን የአመዴ ልጅ ሳጋ ገዳምን ዞራምባ ገዳምን ጎረፍ ገዳምን ዘረፋቸው ብዙ መነኮሳት ፈጀ ግንቦት ጉግሳ ደምቢያን ዘረፈው ከወታደሮቹ አንዱ ልደታ ቤተ ክርስቲያን ገብቶ ሥፅለ ማርያምን በጦር ወጋው በሰኔ ወር የአፄ ተክለ ጊዮርጊስ ስድስተኛ ግዛት ተፈጸመ አፄ ድሜጥሮስ ለሁለተኛ ጊዜ ከዙፋኑ ላይ ወጣ በሰኔ ወር የአፄ ድሜጥሮስ ሁለተኛ ግዛት ተፈጸመማ የአፄ ዕጓለ ጽዮን ዘመነ መንግሥት በጥቅምት ወር ዓቃቤ ሰዓት ከብቴ ሞቱ አፄ ድሜጥሮስ በግዞት ሞተ መስከረም አቡነ ዮሳብ ጳጳሱ ሞቱ ሐምሌ የመርድ አዝማች አስፋ ወሰን የሸዋ መስፍን ዕረፍት ደጃዝማች ገርማሜ ወልደ ሐዋርያት ተወለዱ ግንቦት የአፄ ዕጓለ ጽዮን ግዛት ተፈጸመ የዳግማይ ኢዮአስ ዘመነ መንግሥት አዲስ ጳጳስ መጡ ሰኔ እመ ምኔት ወለተ መስቀል ሞቱ በግንቦት ወር የዳግማይ ኢዮአስ ግዛት ተፈጸመ የአፄ ጊጋር ዘመነ መንግሥት በጥር ወር እጨጌ ፊልጳስ ተሾሙ በሚያዝያ ወር የአዒ ጊጋር የመጀመሪያው ግዛት ተፈጸመ ን ይጋተርጃ ባሕረ ሐሳብ ይጋተር በእደ ማርያም ለሶስተኛ ጊዜ በዙፋኑ ላይ ወጣ አፄ ጊጋር ለሁለተኛ ጊዜ ከዙፋኑ ላይ ወጣ። ጥቅምት የልዕልት ተናኘ ወርቅ ሣህለ ሥላሴ ልደት ታኅሣሥ የራስ ዳርጌ ሣሀለ ሥላሴ ልደት ሰኔ የአፄ ጊጋር ሁለተኛ ግዛት ተፈጸመ የራብዓይ ኢያሱ ዘመነ መንግሥት መጋቢት የራብዓይ ኢያሱ ግዛት ተፈጸመ አፄ ገብረ ክርስቶስ ለጥቂት ወራት ከዙፋኑ ላይ ወጣ ሰኔ የአፄ ገብረ ክርስቶስ ግዛት ተፈጸመ የሣህለ ድንግል ዘመነ መንግሥት ሐምሌ የአፄ ዮሐንስ አባ በዝብዝ ዛብ ልደት የሳልሳይ ዮሐንስ ዘመነ መንግሥት ነሐሴ የሳልሳይ ዮሐንስ ዕለተ ንግሥ በጥቅምት ወር የሳልሳይ ዮሐንስ የመጀመሪያው ግዛት ተፈጸመ ሣሀለ ድንግል ለሁለተኛ ጊዜ ከዙፋኑ ሳይ ተቀመጠ ሣህለ ድንግልና ሳልሳይ ዮሐንስ በአልጋው ላይ ተፈራረቁበት ኅዳር አንጎለላ ላይ በሸዋና በእንግሊዝ መንግሥት መካከል የወዳጅነትና የንግድ ውል ተፈረመ ነሐሴ አቤቶ ምኒልክ አንጎለላ ኪዳነ ምሕረት ተወለዱ ሳልሳይ ዮሐንስ እንደገና በአልጋው ላይ ተቀመጠ ሳልሳይ ዮሐንስና ሣህለ ድንግል በአልጋው ላይ ተፈራረቁበት ጸሐፌ ትእዛዝ ገብረ ሥሳሴ የአፄ ምሂልክን ታሪክ የጻፉ ተወለዱ። ጥቅምት ብላቴን ጌታ ማኅተመ ሥላሴ ገብረ መስቀል ተወለዱ መጋቢት የራስ መኩንን ዕረፍት ነሐሴ አዲስ አበባ መሬት ተንቀጠቀጠ ጥቅምት የውጫሌን የሚያዝያ ቀን ዓ ም ውል የሚሰርዝ ውል አዲስ አበባ ላይ ተፈረመ ኅዳር የራስ መንገሻ ዮሐንስ ዕረፍት ያያ ይኃተርዴ ባሕረ ሐሳብ ይጋተር መስከረም የደጃዝማች ይልማ ዕረፍት ኅዳር የልዑል ራስ መንገሻ ዕረፍት ሐምሌ የአፈ ንጉሥ ነሲቡ ዕረፍት ግንቦት አፄ ምኒልክ ልጅ ኢያሱን አልጋ ወራሻቸው አደረጉ ጥቅምት አፄ ምኒልክ ወራሻቸው ልጅ ኢያሱ እንደሆኑ እንደገና ዐወጁ መጋቢት እቴጌ ጣይቱ ከመንግሥት ስልጣን ተወገዱ በሚያዝያ ወር ለጥቂት ቀናት ጅራታም ከከብ ታየ ሚያዝያ የራስ ቢትወደድ ተሰማ ዕረፍት ሐምሌ የመድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ደብረ ሰሳም ቀጨኔ ተተከለ ጥቅምት የንቡረ እድጸሐፌ ትእዛዝ ገብረ ሥሳሴ ዕረፍት ታኅሣሥ የአፄ ምኒልክ ዕረፍት የልጅ ኢያሱ ዘመነ መንግሥት መስከረም ቀን አቶ ተክለ ጻድቅ መኩሪያ የታወቁት የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ በተጉለትና ቡልጋ አውራጃ በጊናገር ወረዳ በአሣግርት ምክትል ወረዳ ልዩ ስሙ አቆዳዳ የሚባል ሥፍራ ተወለዱ ግንቦት ራስ ሚካኤል የወሎና የትግሬ ንጉሥነት ዘውድ ጫኑ ሐምሌ የመርድ አዝማች አስፋ ወሰን ኀይለ ሥላሴ ልደት ሐምሌ ልጅ ኢያሱ ወደሐረር ሄዱ እንደወጡ ቀሩ የንግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ ዘመነ መንግሥት መስከረም ልጅ ኢያሱ ተሻሩ ወይዘሮ ዘውዲቱ አልጋውን ያዙ መስከረም የምኤሶ ጦርነት ከልጅ ኢያሱ ደጋፊዎች ጋራ ጥቅምት ራስ ኣባተ አረፉ ጥቅምት ንጉሥ ሚካኤል ልጅ ኢያሱን በመርዳት ቶራ መስክ ላይ ባደረጉት ውጊያ ድል አግኝተው አንኮበርን ዘረፏት ራስ ሉል ሰገድ ውጊያው ላይ ሞተ ጥቅምት የሰገሌ ጦርነት የካቲት የንግሥት ዘውዲቱ ዕለተ ንግሥ የካቲት ራስ ወልደ ጊዮርጊስ የበጌምድርና የስሜን ንጉሥነት ተሾሙ ግንቦት የክብር ዘበኝነት ሥራ ተጀመረ ነሐሴ ነሐሴ የሚልም አለ የደሴ ውጊያ ልጅ ኢያሱን ለመያዝ ሐምሌ የመቅደላ ውጊያ ልጅ ኢያሱን ለመያዝ የካቲት የእቴጌ ጣይቱ ፅረፍት የካቲት የንጉሥ ወልደ ጊዮርጊስነጭ ዓባይ ድንበር ላይ የኢትዮጵያን ባንዲራ የሰቀሉ ዕረፍት ግንቦት የራስ ወሌ ዕረፍት ሰኔ የእጨጌ ወልደ ጊዮርጊስ ዕረፍት ይተሮዳ መጻሕፍቱ ምን ታሪክ መዝግበዋል። ኦሊምፒያ ውድድር ኦሜድሳላ ሶሪተ ፈቃውንፖ ለሪት ኦርቶዶክሳዊት ኦርቶዶክስ ኦሮሞኦሮሞች ኦን ከረዩ ከበብ ተስቦ በሽታ ከበደ ሚካኤል አቶ ከብቴ ዓቃቤ ሰዓት ከናፍረ ክርስቶስ ከንትር ረኀብ ከዋክብት ኮከብን እይ ከደወርድ ከፋ ኩፊት ኪቶ ኪዳነ ምሕረት ኪዳነ ወልድ መምህር ካህናተ ሰማይ ካሌብ ካሌፍ ካሌብ ፈላሻ ካሣ ልዑል ራስ ካሣ አፄ ቴዎድሮስ ደጅ አዝማች ካሣ አፄ ዮሐንስ ይህተርቋ መጠተም ካሪኑስ ካራ ካቶሊክካቶሊኮች ኬልቁቄዶን ጉባኤ ኬንትሮስ ክንትሮስን እይ ኬክሮስ ክልቤ ክረምት ክረምት ምህላ በአተ ክርስቲያንክርስቲያኖች ክርስትና ክርስቶሳዊት ዌዘሮ ክርስቶስ ኢየሱስ ክርስቶስን እይ ክርስቶስ ደወሉክርስቶዶሉ አቡነ ክርስቶዶሉ አቡነ ክብርቶ ክብር ዘበኝነትክብር ዘበኞች ክንትሮስኬንትሮስ ክፍለ ማርያም አቤትኩን ክፍለ ያዕቆብ ልጅ ኢያሱ ክፍላይ ክፍሎ ክፍሎ ዐቃቤ ሰዓት አባ ኮተቤ ኮቴ ብር የ ቀረጥ ኮንቲ ሮሲኒ ሲኞር ካርሎ ኮከበ ጽባሕ ቤተ ማኅተም ኮከብ ኮከብ ጅራታም ኮከዛ ኮክሳ ኩስትሮ ኩሽናይ ኳኩራ ወለቃ ወለተ ሐና እናታችን ወለተ መስቀል እመ ምኔት ሸ ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም ዌዘሮ ወለተ ቅዱሳን ወይዘሮ ወለተ ክርስቶስ ዌዘሮ ወለተ ጊዮርጊስ ወለተ ጊዮርጊስ ዌዘሮ ወለተ ጴጥሮስ እናታችን እማሆይ ወለተ ዮን እመቤት ወለጋ ወሊሶ ወላሞ ወላዲተ አምላክ ወሌ ራስ ወልማ ወልወል ወልደ ሃይማኖት ወልደ ልዑል ራስ ወልደ ሐዋርያት ወልደ ሚካኤል መምህር ወልደ ክርስቶስ አቤቶ ወልደ ገብርኤል ራስ ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ጊዮርጊስ ሩ ወልደ ጊዮርጊስ መምህር ወልደ ጊዮርጊስ ራስ ወልደ ጊዮርጊስ ንጉሥ ወልደ ጊዮርጊስ እጨጌ ወልዴ ወልድ ወልድ በዓለ ወልድ ሠዐላ እቴጌ ወሎ ወምበር ወምበርያ ወምበርያ ምድረ ወረሼኾች ወረነሻ ወረንሻ ወረንጥሻ ዉወ ወረንጤሻ ወረኛ ስልጣን ተቀናቃኝ ወረይሉ ወረደ ነጋሽ ወረደ ፀሐይ ወር ወር ስሞች ወርቅ አምባ ወርወር ሳሊበሳ ወሰን ሰገድ ወሰን ሰገድ ራስ ወሰንጌ ቀኝ ጌታ ወሰኖ ወበሮ ላሞዝ ወናግ ሰገድ አፄ ወንድ ወሰን ካሣ ደጃዝማች ወንጌላዊ ሰንበት ወንጌላዊት ዌዘሮ ወንጌላውያን ወንጌላውያን ሰንበቶቻቸው ወንጌሳውያን ዓመታቸው « ወንጌል ወይና ደጋ ወዴሳ ወድር ወገራ ወጋየሁ ፊታውራሪ ወግዳ ዋልታ ዋልዋግ ውርንሻ ውቤ ደጃች ውዳሴ መሰሃል ውዳሴ ማርሥጮ ውድም ረዓድ አፄ ውድም ረዓድ አፄ ውድም አስፈሬ ውድም አስፈሬ አፄ ውድድም ውጋዴን ውጫሌ ውጫሌ ውል ባሕረ ሐሳብ ይርቋ ዐረብዐረቦች ፀረብኛ ዐብዱላሂ ኣሚር ዐፅመ ጊዮርጊስ አፄ ዑመር ዑመር ሰመተር ደጃዝማች ዑመር ኸያም ፁዑደት ዓለመ ወርቅ በየነ ዶክተር ዓለሜ ታደሰ የኢትዮጵያ ልጅ አቶ ዓለም ሰገድ ዓሊ ታላቁራስ ዓሊ ትንሹራስ ዓሊ ፈርሳሃም ዓሊጋዝ ራስ ዓመተ ምሕረት ዓመተ ሥጋዌ ዓመተ ሰማፅታት ዓመተ በርዮድስ ዓመተ ትስብእቱ ለክርስቶስ ዓመተ አጋር ዓመተ እስክንድር ዓመተ እግዚእ ዓመተ ኩነኔ ዓመተ ዓለም ዓመተ ዓቢይ ቀመር ዓመተ ዓውደ ቀመር ዓመተ ዓውደ አበቅቴ ዓመተ ፍጻዲ ዓመታዊ ዙረት ዓምደ ሐዋርያት አባ ዓምደ ኢየሱሴስ ዓምደ ጽዮን ወረኛ ዓምደ ጽዮን ዳግማይ ዓምደ ጽዮን ገብረ መስቀል ዓምዱ ራስ ዓምዶ ዓሣ ገራድ ዓሥራት ራስ ዓሥራት ወልደየስ ፕሮፌሰር የ ን ን ወተርቋ መጠቀተም ሠ ዓሥራት ገብረ ማርያም አቶ ዓርብ ዓርብ ምህላ ዓቢይ ቀመር ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact