Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አብዛኛዎቹም ከውጭ አገር የመጣ ባለብዙ መስተዋትና የሻማ መሰኪያ ያለ በት ከጣሪያ ላይ የሚንጠለጠል የመብራት ጌጥ ነበር ። ከጉሥ የእንጦጦ ማርያም ተሠርታ ለምረቃው ጊዜ ከፍ ያለ ድግስ ተደግሶ ነበር ። ጠጁ በአሸንዳ እየወረደ በጉድጓድ ውስጥ ይከማችና ሕዝቡ ከዚያ የጠጅ ኩሬ እንዲጠጣ ተደርጐ ነበር ። ወደ ጉድጓዱ ጠጅ የሚወርድበት አሸንዳ ቦይ ተበጅቶ ነበር ። በዚያም ኩሬው እንዳይቆሽሽ የሚጠብቁት ዘበኞች ጠጁ የተ መናትን ርች ከፈት እያደረጉ ሕዝቡ በእፍኙ ጠጁን ይጠጣ ነበር ።ከገሥ ሰሺ ለእንጦጦ ማርያም ምረቃ ጊዜ የታረደው ከብት ብዛቱ ነው ከ ሥ ሐረርጌ በአሚር አብዱላሂ ተይዞ በነበረ ጊዜ ደጃች ወልደ ገብርኤል ሠራዊት መመለሱንና አዋሽ መድረሱን እንደሰሙ ከይቱና ከጨርጨር የመጣው ሰው ጠቅሎ ገብቶ ከከተማው እኔን ቢጠብቅ መልካም ነው ።መጋረጃው እንዶ መስተ ዋት የሚያብለጨልጭ ነው ።ይህ መጋረጃ በሚጋረድበት ጊዜ ምኒልክ ከመጋረጃው ውጭ ያለው ሠራዊት ወይም መኳንንት ግን ወደ ውስጥ ምኒልክን ማየት አይችልም ነበር ። ከገሥ በምኒልክ ጊዜ ቀንድ ያለው ሰው ነበር ።እነፒህ ጋኖች የሚታጠቡት ሰው ከውስጣቸው እየገባ ነው ። ብርሌ ስንል ይህን ሁላችን የምናውቀውን ሳይሆን የምኒልክን ሹሩቤ ብርሌ ነው ። የምኒልክ ኩባያውም ሆነ ብርሌው ከሁሉ የተለየ ስለ ነበር መለያው የምኒልክ ብርሌ የምኒልክ ኩባያ የሚባለው እያንዳንዱ ርዝመቱ ሣንቲ ሜትር ያህል ነው ። ምኒልክ ወደ አድዋ ሲዘምቱ ታህሳስ ቀን አጠላ ሠፍረው ነበር ። ወንዙና መንገዱ እየተጠማዘዙ ይገናኙ ስለነበር ነው ። ከገሥ ምኒልክ ሰባተኛውን ዓመት የአድዋ ጦርነት መታሰቢያ በዓል በሚያከብሩበት ጊዜ ብዙ የውጭ አገር ሰዎች ሰልፍ እንዲመለ ከቱ ወደ አደባባይ ተጠርተው ነበር ። አሩር የሌለበት ጥይት በተተኮሰ ጊዜ ሠፈሩን እጅግ በጣም አናውጦት ነበር ። አንዳንዶ ቹም እስከ ስምንት ኪሎ ሜትር ድረስ ሸሽተዋል።
እዚህ ላይ ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ምኒልክ የኔ ስም አይደ ለም የሱ ነው» ያሉት በጥንት ጊዜ ምኒልክ በሚል ስም የሚ ነግሥ ንጉሥ ኢትዮጵያን ታላቅ ያደርጋታል የሚል ትንቢት ስለ ነበረ ሣህለ ሥላሴ ሲነግሥ ስሜ ምኒልክ ይሁን ብለው ነበር ። ምኒልክም በ ዓ ም ነሐሴ ቀን በአጤ ቴዎድሮስ ዘመነ መንግሥት ምኒልክ ንጉሠ ሸዋ ተብለው ነገሥ። ከዚህ በኋላ የእንባቦ ጦር ነት ተነስቶ ንጉሥ ምኒልክ ድል አደረጉ ። ንጉሥ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ከተባሉ በኋላ በ ዓ ም ሕዳር ቀን አባጅፋር ግብር ለመገበር ወደ ምኒልክ ዘንድ መጡ። የካቲት ቀን ዓመተ ምሕረት አዲስ አበባ ከተማ ተፃፈ። በዚህ ምክንያት ራሳቸው አጤ ምኒልክ በ ዓ ም ኅዳር ቀን ከአዲስ አበባ ተነስተው ወደ ወላይታ ጉዞ ጀመሩ ። ምኒልክ ግንቦት ቀን ዓ ም ለኢጣሊያ ንጉሥ ከፃፉት ሌላ ደብዳቤ ። አንደኛው ንጉሥ ምኒልክ ወደ አጤ ዮሐንስ ሄደው እንዳይገናኙ በአጤ ዮሐንስም ላይ ጠላት ቢነሣ ንጉሥ ምኒልክ የጦር አበጋዛቸውን እየ ላኩ መርዳት እንጂ ራሳቸው ወደ ዘመቻ እንዳይሄዱ የሚል ነበር ። እስከ እርቁ ቀን ድረስ አጤ ምኒልክ ይባሉ ነበር ። አጤ ዮሐንስ ወደ ሸዋ መጥተው ንጉሥ ብለው የንጉሥነት ዘውድ ከሸለሟቸው በኋላ ግን አጤ ምኒልክ በእርቁ መሠረት አጤ መባላቸው ቀረና ንጉሥ ምኒል ልክ ይባሉ ጀመር። ይድረስ ከንጉሥ ምኒልክ ። ንጉሥ ምኒልክም የንጉሥ ተክለ ሃይማኖትን ጦር ማወጅ በሰሙ ጊዜ እርሳቸውም በበኩላቸው የጦር አዋጅ አውጀው በመጋቢት ቀን ዓም ከእንጦጦ ከተማ ተነሱ ። ንጉሥ ምኒልክም ይህን በሰሙ ጊዜ ምንም ቢሆን ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ይህን የመሰለ ኃይለ ቃል አይልክብኝም ። አጤ ዮሐንስ የሁለቱን ንጉሦች ጉዳይ ለማየት ምኒልክ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖትን ይዘው እንዲመጡ ልከውባቸው ነበርና ንጉሥ ምኒ ልክ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖትን ይዘው ሐምሌ ቀን ከእንጦጦ ተነ ስተው በደብረ ብርሃን አድርጉው ደጋ ደጋውን በመጓዝ ነሐሴ ቀን ወረኢሉ ደረሱ ። ራስ ዳርጌም በፊት ለተጻፈላቸው ደብዳቤ ምላሹን ጽፈው ከንጉሥ ምኒልክ ደብዳቤ ጋር ወደ አጤ ዮሐንስ ላኩት ። አጤ ዮሐንስና ንጉሥ ምኒልክ እነፔህን ደብዳቤዎች በሚጸጻ ፉበት ጊዜ በኋላ ንግሥት የሆኑት ወይዘሮ ዘውዲቱ ምንም እንኳ ባላቸው የአጤ ዮሐንስ ልጅ ራስ አርአያ ሥላሴ ቢሞቱም የሚኖ ሩት ከዚያው ከአጤ ዮሐንስ ዘንድ ነበር ። አጤ ዮሐንስና ንጉሥ ምኒልክ በብዙ አማላጆች ከታረቁ በኋላ አጤ ዮሐንስ መጋቢት ቀን ዓም የምኒልክን ንጉሥነት አፅድቀው ዘውድ ሰጧቸው ። መረብ ላይ ኅዳር ቀን ዓም ው ር ይሀን ውል በሚዋዋሉበት ጊዜ አጤ ምኒልክ ደሴ ነበሩ ። ብለው ወደ አጤ ምኒልክ ላኩ ። በዚህ ጊዜ የኢትዮጵያው ንጉሠ ነገሥት አጤ ተክለ ጊዮርጊስ ነበሩ ። በዚህ ብቻ ሳይወሰኑ የዚያን ጊዜ የሸዋው ንጉሥ ምኒልክ ከኢጣሊያ ንጉሥ ጋር ወዳጅ ነበሩና ምኒልክ ኢጣሊያኖች የገቡበትን ምክንያት ንጉሥ ኡምቤርቶን እንዲጠይቁ አዘዙ ። አንቶኒሊ ውሉን ይዞ የመጣ ጊዜ ምኒልክ አዲስ አበባ አልነበሩም ። በመጋቢት በ ቀን ዓም አዲስ አበባ ተፃፈ። በመጋቢት በ ቀን በ ዓም አዲስ አበባ ተፃፈ ። አጤ ምኒልክ እግረኛ ፈረሰኛ እቴጌ ጣይቱ ራስ መኩንን ራስ መንገሻ ዮሐንስ ። ዳግማዊ አጤ ምኒልክ ጥቅምት ቀን ዓ ም ሠራዊታቸ ውን አስከትለው ወደ ትግራይ ለመዝመት ከአዲስ አበባ ጉዞ ጀመሩ ። ህ በትግራይ በኩል ጂያኮሞ ናሬቲ እና ሌሎችም በአጤ ዮሐንስ ጊዜ የዮሐንስ ቤተ መንግሥት ባለሟል የነበሩትና የምኒልክ ባለ ሟል የነበረው አንቶኔሊ አጤ ዮሐንስንና ንጉሥ ምኒልክን ነገር እየጐ ነጐኑ ሲያጣሉ እንደነበሩት ሁሉ ባሁኑም ዘመን አጤ ምኒልክ ዙፋ ኑን የያዙት በግፍ መሆኑን ለራስ መንገሻ በመንገር ራስ መንገሻ ከኢጣሊያ ጋር ቢተባበሩ በግፍ የተወሰደባቸውን ዘውድ አስመል ሰው በዮሐንስ ዙፋን ላይ እንደሚያስቀምጧቸው ቃል በመግባት እስከ ማስከዳት ደርሰው ነበር ። ታህሳስ ቀን ምኒልክ መቀሌ ደረሱ። አጤ ምኒልክ ። በኛው ቀን አጤ ምኒልክ ሠፈር ገባ። በዚህ ጊዜ ሰዓት ሆኖ ነበር። ምኒልክ ድል አድራጊ ሠራዊታቸውን እየመሩ ግንቦት ቀን ዓም አዲስ አበባ ገቡ ። በጥቅሥት በ ቀን ተፃፈ አዲስ አበባ ከተማ ዓ ም እዚህ ውል ላይ እስከ ዛሬ ድረስ ለአብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ያልተገለጠ አንድ ታሪካዊ የሆነ አንቀፅ አለ ። በጥቅምት በ ቀን በአዲስ አበባ ከተማ በ ዓም ተጻፈ። ዳግማዊ አጤ ምኒልክ እጅግ በጣም ሥራ ወዳድ ሰው ነበሩ ። ሰኔ ቀን ዓም አዲስ አበባ ከተማ ተገፈ። አጤ ምኒልክ ከውጭ ይልቅ በውስጥ ያለው ክርክር ያስቸግራ ቸው ስለነበር ያን ሁሉ አሸንፈው ዛሬ በስማቸው የሚጠራውን ትም ህርት ቤት የሙሴ ኤልግ መኖሪያ ቤት በነበረችው ውስጥ በአዲስ አበባ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተዋት ማስተማር እንደተጀመረ ምኒልክ በ ዓም የሚከተለውን አዋጅ አወጁ። ከድሬዳዋ አዲስ አበባ ድረስ ለሚዘረጋው የባቡር መንገድ ደግሞ እንደገና ዳግማዊ አጤ ምኒልክ ሌላ ውል አዘጋጅተው በዚያ መሠረት እንዲሠራ ጥር ቀን ዓም ከዶክተር ቢታሊያን ጋር ተፈራ ረሙ ። ግንቦት ቀን ቿ ዓ ም አዲስ አበባ ከተማ ተፃፈ ። የካቲት ቀን ዓመተ ምህረት አዲስ አበባ ከተማ ተፃፈ። እነዚህም ሰዎች በዳግማዊ አጤ ምኒልክ የተሾሙት ጥቅምት ቀን ዓም ነው። አሉ ምኒልክ ። መጋቢት ቀን ዓመተ ምህረት አዲስ አበባ ከተማ ተፃፈ። ኅዳር ቀን ዓመተ ምህረት አዲስ አበባ ከተማ ተፃፈ። ኅዳር ቀን ዓመተ ምሕረት አዲስ አበባ ከተማ ተፃፈ። ታህሣሥ ቀን ዓመተ ምህረት አዲስ አበባ ከተማ ተጻፈ። መጋቢት ቀን ዓመተ ምሕረት አዲስ አበባ ከተማ ተጻፈ። ጥቅምት ፄ ቀን ዓም አዲስ አበባ ተጻፈ። ግንቦት ቀን ዓም አዲስ አበባ ተጻፈ ። ጥር ፄ ቀን አዲስ አበባ ከተማ ተጻፈ በቿፃ ዓም። ህዳር ቀን ዓም ባንክ ለመጀመሪያ ጊዜ ባንክ የተቋቋመው በዳግማዊ አጤ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት በ ዓም ነው። በምኒልክ መልክ የታተመው አዲሱ ገንዘብ ተቀባይ በማጣቱ ዳግማዊ አጤ ምኒልክ በ ዓም ነሐሴ ቀን አንድ አዋጅ አወጁ ። ጋዜጣ ምኒልክ በሰላም ጊዜ የቤተ ክርስቲያን አባል በጦር ጊዜ ደግሞ ተዋጊ ንጉሥ ነው። በፈረንጅ አገር አንድ ቀን አንድ ሰው የጋበዘ እንደሆነ ያ የተጋበዘ ሰው በሌላ ቀን ደግሞ ብድሩን ይከፍላል ። እነዚህም ሁለት ኢትዮጵያውያን ወደሩሲያ እንዲሄዱ አዲስ አበባ ለነበረው ለመስኮብ መንግሥት ባለሙሉ ሥልጣን መልክተኛ ለጄኔራል ብላሶፍ አጤ ምኒልክ የሚከተለውን ደብዳቤ ፃፉ። ነሐሴ ቀን ቿ ዓ ም አዲስ አበባ ። ጥር ቀን ዓም ይድረስ ከራስ ተሰማ ። ሰኔ ቀን ዓመተ ምሕረት አዲስ አበባ ከተማ ተጻፈ። ጥቅምት ቀን ዓመተ ምህረት አዲስ አበባ ተጻፈ ። ሚያዝያ ቀን ዓመተ ምህረት አዲስ አበባ ከተማ ተፃፈ ። ግንቦት ቀን ዓ ም አዲስ አበባ ተፃፈ። ጥቅምት ኒ ቀን ሀ ዓ ም አዲስ አበባ ተጸፈ። ምኒልክ ግን ሰኔ ቀን ዓም የሚከተለውን አዋጅ አወጁ ። መጋቢት ሀ ቀን ሀ ዓም አዲስ አበባ። ጥቅምት ቀን ዔ ዓ ም አዲስ አበባ ከተማ ተጻፈ። በዚህ ጊዜ ኢልግ አዲስ አበባ ነበር ። ሐምሌ ቀን አዲስ ዓለም ከተማ ተጻፈ በ ዓም ይድረስ ከቢትወደድ ኢልግ ። ታህሣሥ ቀን ዓም አዲስ አበባ ከተማ ተጻፈ። መስከረም ቀን አዲስ ዓለም ከተማ ተጻፈ በ ዓም ከአዲስ አበባ እስከ አዲስ ዓለም ድረስ የመኪና መንገድ በሚ ያሠሩበት ጊዜ ነው ይድረስ ከማጆር ቺኮዲኮላ ። ጥቅምት ቀን ገነት ከተማ ተጻፈ ቿ ዓም ቺኮዲኮላ በኢትዮጵያ የኢጣሊያ መንግሥት ባለሙሉ ሥልጣን ሚኒስትር ነበር ይድረስ ከአለቃ ወልደ ያሬድ ። የካቲት ቀን አዲስ አበባ ከተማ ተጸፈ በ ዓም ይድረስ ከፊታውራሪ ይፍሩ ። ሰኔ ቀን ዓ ም ይድረስ ከደጃዝማች ገብረ እግዚአብሔር ። ሰኔ ቀን ዓ ም ይድረስ ከደጃዝማች ገብረ ሥላሴ ። ሰኔ ቋ ቀን ዓ ም ይድረስ ከራስ ሚካኤል ። ጥር ቀን ሀ ዓም ይድረስ ከራስ ተሰማ ። ጥር ቀን ዓም ይድረስ ከራስ ቢትወደድ መንገሻ ። ጥር ኛ ቀን ዓም ይድረስ ከራስ ቢትወደድ መንገሻ ። አንድ ሰው አንድ ጥፋት ባጠፋ ጊዜ ምኒልክ ይናደዳሉ ። ምኒልክ ከጠበሉ ቦታ በደብረ ሊባኖስ እስከ ጥር ወር መጨረሻ ድረስ ቆይተው የካቲት ቀን አዲስ አበባ ገቡ ። ቀን ሐምሌ ዓም አዲስ አበባ ከተማ ተጻፈ። ሐምሌ ፄ ቀን ዓመተ ምሕረት አዲስ አበባ ከተማ ተጻጸፈ። አዲስ አበባ በ ቀን ሐምሌ ይድረስ ኀበ ሥዩም እግዚአብሔር ዳግማዊ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ጃንሆይ በዚህ ጽሕፈት የሚከተለውን ቃል በትህትና አስታውቃለሁ ። ሐምሌ ቀን ዓመተ ምሕረት አዲስ አበባ ከተማ ተጸፈ። ሐምሌ ቀን ዓም አዲስ አበባ ከተማ ተጻፈ። ሐምሌ ቀን ዓመተ ምሕረት አዲስ አበባ ከተማ ተፃፈ። ሐምሌ ቀን ዓም አዲስ አበባ ከተማ ተፃፈ ። ለአጤ ምኒልክ ስለሚደረገው እንክብካቤ ራስ ቢትወደድ ተሰማ በሚከተለው ደብዳቤ አዲስ አበባ ላሉ የውጭ አገር መንግሥታት እንደራሴዎች አሳወቁ ። ነሐሴ ቀን ዓመተ ምሕረት አዲስ አበባ ከተማ ተፃፈ ። ነሐሴ ቀን ዓመተ ምሕረት አዲስ አበባ ከተማ ተፃፈ። ነሐሴ ቀን ዓመት ምሕረት አዲስ አበባ ከተማ ተፃፈ ። ከዚህ በኋላ በዳግማዊ አጤ ምኒልክ ስም የመጨረሻው ደብዳቤ ለጀርመን ንጉሥ ተፃፈ ። አጤ ምኒልክ የተወለዱት ነሐሴ ቀን ቋ ዓም ስለሆነ በሞቱበት ጊዜ ዕድሜያቸው ዓመት ከአራት ወር ነበር ። አጤ ዮሐንስና ንጉሥ ምኒልክ ሠራዊታቸውን ተራ አስገብተው አንድ ቀን የአጤ ዮሐንስ ሠራዊት አንድ ቀን ደግሞ የምኒልክ ሠራዊት ቆፍሮ ገደሉን ንዶ የባህሩን ውሃ ወንዝ ሆኖ እንዲፈስ አደረጉት።