Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ያዕመሇ ወወዉሲሷድ ወመጋቋያ ይያ ይፍ ለምጎያ ሜ ሰላም ሰላም ለኪ እመቤቴ ማርያም ድንግል ማርያም ደስ ይበልሽ ሠ አማን በአማን አማኑኤል ተነሱ እንዘምር ንሴብሆ ለአምላከ እዝራ መድኃኔዓለም አዳነን እናመስግነው በ እልል በሉ ደስ ይበለን አድርገህልኛልና የኃያል ኃያል ጻድቃን ብሩካን ቤተከርስቲያን ባሕረ ጥበባት ከክርስቶስ ፍቅር በጐል ሰከበ በቤተልሔም ተወልደ በበረት የተኛው በኮከብ መጽኡ እሰይ እሰይ ስብሐት ለእግዚአብሔር እንደ ዮሴሕፍ በሆን በወንጌሉ ያመናችሁ አማን በአማን ከርስቶስ ተወልደ ዐቢይ ነቢይ ሖረ ኢየሱስ ቁ ሃ ሰማያዊ በቃና ዘገሊላ ቁ ህ መጽአ ቃል ቁ ዝ ዮሐንስ አጥመቆ በእደ ዮሐንስ እንዘ ሕፃን ልኀቀ እንዘ ስውርቁዝ ዮሐንስኒ ሀሉ አእኩትዎ ወሰብሕዎ በፍስሓ ወበሰላም እስመ እምዘርዓ በብዙ አኃጉር እየዞርክ ነድ ለማየ ባሕር ኀዲጎ ተሰዓ ቁ ገ ኀዲጎ ተሰዓ ቁ እምሄሶ ዮሐንስ ስብሐት ለአብ መጽአ ቃል ቁ ልዑል እግዚአብሔር ኸኸ ኃዲጎ ተሰዓ ቁ ክ በቃና ዘገሊላ ቁ ዝ ሖረ ኢየሱስ ቁ ወአንተኒ ዮሐንስ ተአምረ ወመንከረ ኢየሱስ ሖረ ክ እንዘ ስውር ቁ ዝ ይትባረከ እግዚአብሔር ዝ ዮሐንስ ከቡር ከርስቶስ ተወልደ እግዚኡ መርሐ ውስተ ማኅፀነ ድንግል የዓለምን በደል ግነዩ ለእግዚአብሔር በጎል በጎል በዛሬው ጥምቀት አዳምን ያልተወው ዮሐንስኒ ከድንግል ተወልዶ ጥምቀተ ባህር መላእከት ይብልዋ የአምላከ ቸርነቱ በምን በምን ማርያም እንወድሻለን እንደ ኤልሳቤጥ የሥላሴን መንበር ሰላም ለኪ ጎሳ ልብየ እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ እሴብህ ፀጋኪ አምላከ እስራኤል ሰዓሊ ለነ ቅድስት ተከለ ሃይማኖት ቃና ዘገሊላ በሠርጋችን ዕለት ወደ ምሥራቅ እዩ አ ። የፖ ን ሪፅም በሰላም ንዒ ንዒ ማርያም ኢዝ ትናዝዘኒ ኃዘነ ልብየ ኢዝ ምስለ ሚካኤል ወገብርኤል ኢዝ ምስለ ሱራፌል ወኪሩቤል ኢዝ ምስለ ዑራኤል ወሩፋኤል ኢዝ ምስለ ኩሎሙ ቅዱሳን ኢዝ ምስለ ወልድኪ አማኑኤል ፅያታምሪምቋኒ ሰላም ለኪ ማርያም ሰላም ለኪ ኢዝየሕይወት መሠረት የፍጥረት አለኝታ ድንግል አደራሸን ሁኝልን መከታ ኢዝ በላዔ ሰብ ዳነ ብዙ ነፍስ አጥፍቶ ያንቺን ስም ለጠራ ጥርኝ ውኃ ሰጥቶ ኢዝ ተማጽነንብሻል ባማላጅነትሽ ድንግል አደራሸን አማልጅን ከልጅሸ ኢዝ እኛም ብንከተል በጎ ምግባርን በሰላም በጤና እንኖራለን ጸመጌ ማርም እመቤቴ ማርያም እመቤቴ ባንቺ ስላደረ የሠራዊት ጌታ እመቤቴ ማርያም ይድረስሸ ሰላምታ ኢዝ ሕይወቱን የሰጠው ፍጹም ለሠላም ሁሉን የሚችል ያለ በአርያም የአምላከ ማደሪያ ድንግል ማርያም ጌታ የመረጠሽ እስከ ዘለዓለም ርዩፐበኮፎዮ ኢዝ የምድር ባለ ጸጎች ይማልዱ ፊትሽ የሰማይ መላዕከት ምስጋና ያቅርቡልሽ አሕዛብ ይንበርከክ ለሃያሉ ልጅሽ ከብር ይገባሻል በእናትነትሽ ኢዝ ላንቺ ሊያስተላልፍ ገብርኤል ሠላምታ ከንጉሥ ተልኮ ከሠራዊት ጌታ ሠላም ላንቺ ይሁን ብሎ ያበሰረሽ እመቤቴ ማርያም ምስጋና ይድረስሽ ድጋጓ ማም ድንግል ማርያም የወርቅ መሰላል ነሸ መሰላል ነሸ የወርቅ መሰላል ነሸ ሰውና አምላክን ያገናኘሽ ኢዝ አባታችን ያቆብ በፍኖተ ሎዛ አሸልቦት እንቅልፍ ተኝቶ በጤዛ ከምድር እስከ ሰማይ የምትደርስ መሰላል ምሳሌሽን አየ ማርያም ድንግል ኢዝ መላዕከት ሲወጡ ሲወርዱ ከሰማይ እንዳየ ያዕቆብ ተኝቶ መንገድ ላይ ተስፋ አድርጎ ሲኖር የሰላሙን ዘመን ይኸው ተፈጸመ ባንቺ በናታችን አዝ ባንቺና በልጅሽ ሆነልን ሰላም ባንቺ ተፈፀመ የያዕቆብ ሕልም ሰውና መላዕክተ ተለያይተው ሲኖሩ በልጅሸ መወለድ ባንድላይ ዘመሩ አ ። ን ደዕያ ሪዕ ጃጀ ኢዝ በየደቂቃው ኃጢአተ ሥሰራ ደስይበልሽ ማርያም ንፅህይት ድንግል ሥሰርቅ ስበድል አንተን ሳልፈራ ደስይበልሽ ከሴቶቹ ሁሉ የተባረክሽ ነሽጋ አንተ ግን ፊትህ ምንም ቢቀየም ኢዝ ሰላም አልሻለሁ ማርያም ድንግል በቁጣህ በትር አልገረፍከኝም እንደ ብስራታዊው እንደ ገብርኤል ኢዝ ምህረትን ልከህ አድነኝ ዛሬ ላንቺ የተሰጠሽ ሁለት ድንግልና ታከቶኛልና በኃጢአት መኖሬ አንደኛው በሥጋ ሌላው በኅሊና ዓለም በደስታ እየሳበቸኝ ኢዝ ከዓለም ሁሉ ሴቶች ንፅህይት በመሆንሸ በፍቅር በደስታ መኖር አቃተኝ ሰማያዊው ምሥጢር የተገለጸብሸ ኢዝ የኃጢአት ጉዞ ጣፋጭ ቢመስልም የልዑል ማደሪያ ለመሆን ያበቃሽ ውጤቱ መሮ ፍፁም አይጥምም የጌታችን እናት በጣም ደስ ይበልሽ እንደ በደሌ ሰላልከፈልከኝ ኢዝ የተነበየላት ሕዝቅኤል ነቢዩ ተመስገን እንጂ ሌላ ምን አለኝ የተዘጋችው በር ብሎ በራዕዩ ፖነራዳምሮ ሳይከፍት ገብቶ ወጣ የሠራዊት ጌታ ተነሱ እንዘምር ደሞ ከዚያ በኋላ ኖራለች ተዘግታ በአንድነት ሆነን በዕልልታ ኢዝ ማርያም ስትጎበኛት ወደ ቤቷ ገብታ ኸኸ ምስጋና በሰማይ ምስጋና በምድር ኤልሳቤጥ ዘመረች በመንፈስ ተሞልታ ለኃያሉ ጌታ ለልዑል እግዚአብሔር በመኅፀኗ ያለው ዘለለ በደስታ ኢዝ አስፈሪ ነው ያልነው ብዙ ነገር ነበር እኛንም ትጎብኘን ከጧት እስከ ማታ ሁሉንም አለፍነው እግዚአብሔር ይመስገን ቋ« ማንማ ዳማአ ሪህ ሕዝቦች ደስ ይበለን ሕይወታችን ድኗል ሰይጣን ጠላታችን አፍሮ ተመልሷል አማን በአማን አማኑኤል ተመስገን ኢዝ አምላከ ሆይ ስምህን ብንጠራው መድኃኔዓለም ተመስገን አልጠገብ አለን ምንኛ ጣፋጭ ነው ለዚህ ፍቀርህ ምን ልከፈልህ አቤት የአንተ ሥራ የአንተ ልዕልና ኢዝ ድብቁን ኃጢአት አንተ ብትገልፀው ቢነገር አያልቅም ሰምሀ ነ ገር ምህ ነው ገናና ይቅር ብለኸኝ ባትሸፋፍነው ኢዝ ሰማይ ዙፋንህ ነው ምድር መረገጫህ እንደሰው በደል ብትቆጥር ጌታ በዚህም በዚያም ቢሆን በሁሉም አንተ ነህ የኔስ ኃጢአቴ የለውም ቦታ ርዩፐበኮፎዮ አ ። ፇወሳዶ አዝ ከድንግል ተወልዶ እኛን ሊቀድስ ተጠመቀ ኢየሱስ ባሕረ ዮርዳኖስ ይድጋግ ሦወሳደዶ ለኛቲይሮዕ ፇጠመፇዲፈጸቶዕ ዳረ ቦርያናነያ አዝ መጥምቁ ዮሐንስ ምንኛ ታደለ ከበኒያት ሁሉ ስልጣኑ ከፍ አለ አዝ ትንቢቱን ሊፈፅም አስቦ ክርስቶስ ተጠምቆ አዳነን በባሕረ ዮርዳኖስ ርዩፐበኮፎዮ አዝ ምስጢረ ስላሴ ታየ የዛን ለታ ምን ይከፈለዋል ለአምላክ ውለታ አዝ እመቤቴ ማርያም ምንኛ ታደልሽ ከአዳም ልጆች ሁሉ አንቺ ተመረጥሽ አዝ ቸሩ አባታችን መድኃኒአለም ኑ እናመስግነው በአንድነት ሆን ወሀ ምዎ ያሮ ጥምቀተ ባህር ዮርዳኖስ ንያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አዝ ጌታችን ሲጠመቅ ባሕር ምን አለች አልቸለውም ብላ ወደ ኋላ ሸሸች ብርሃነ መለኮት በወንዞች ሲሞላ ዮርዳኖስም ሸሸ ሄደ ወደ ኋላ አዝ አብ በመጣ ጊዜ ደመናውን ጭኖ በመንፈስ ቅዱስ ታየ በርግብ አምሳል ሆኖ ለልጁ ምስከር ሊሰጥ ፈለገና ቃሉን ተናግሮ ሆኖ በደመና አዝ ጌታችን ሲጠመቅ በ ዓመት ባህር ኮበለለች ግዑዚ ፍጥረት ሰማይ ተከፈተ ሆነሽሸን ፀአዳ ሚስጥረ ስላሴ ታወቀ ተረዳ አዝ እልል በይ ዮርዳኖስ የጥምቀት መገኛ የፅድቅ መሰላል የድህነት መገኛ ቀላያት አብርህት ብዙዎች እያሉ እንደምን ተመረጥሽ ዮርዳኖስ ከሁሉ አ ። የፖ ን »» የጌድዮን ጸምሩ በአማላጅነትሽ በመታመን እንጮሃን እኛ »» የሰሎሞን መንበር ከብሩ ምሕረትን አድይን ኪዳነምህረት የዓለም መዳኛ »» የፍሬ ስብሐትመዝሙሩ ኢዝ ስለ ቸርነትሽሸ እመቤቴ ለእኔ እናቴ ነሽ እመ እግዚአብሔር ስለ ንግሥትነትሽ እመቤቴ ነሸ ጸባኦት ሰላም ለኪ ዝናባት ሳያጠጡት አየራት ሳያሳድጉት ኢዝ ሰላም ለኪ መና ያለብሽ ንጹህ መሶብ ሰማያዊ እንጀራ የሰጠሸን ቤተልሔማዊት »» ያዕቆብ ያየሸ በሎዛ ቅድስተ ቅዱሳን የኖህ መርከብ የአምላከ እናት »» የይስሐቅ መአዛ ኢዝ ቃና ዘገሲላ በሰርጉ ቤት በዚያ ተገኝተሸ ሳለሽ እንዘ ንሴብሆ ለበረከትኪ ውኃውን ወደ ወይን ባንቺ ምልጃ እንዳስለወጥሽ ዘሰምስለ እምኃ እሰግድ ለኪ ዛሬም የእኔ ሕይወት ወይኑ አልቆ ባዶ ሆኖአልና ኢዝ ሰላም ለኪ ሕብስተ መና ዘአሥራኤል አንቺ የአምላክ እናት ንጽሂት ቅድስት ርኅሪሂተ ህሊና ሕይወቴን አድሰሸ ቀድሰሸ ሙይው በምስጋና »» የሰማዕታት ንጹህ አከሊል »» እፀጳጦስ ዘሲና »» የኤልያስ መና ለግሂዳጩሌሕረሯይለልሪፃኝ እንዘ ንሴብሆ ለበረከትኪ እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ ቸርነት አድርገህ ዘምስለ ኦምሃ እሰግድለኪ እድሜ ለንሰሃ እንደ ሕዝቅያስ ሰጥተህ ዝዖ ኢዝ አላቀውም ብሎ ሲጠየቅ ያመጸው ጎሳ ልብየ ቃለ ሰናየ ዶሮ እስኪጮህ ድረስ ሦስት ጊዜ የካደው ወአነ አይድ ቅዳሴሃ ለማርያምጋ የጅረት ወንዝ ነው የሰጠኸው እንባ ኢዝ እኔስ የማርያምን ውዳሴዋን እናገራለሁ ጴጥሮስ ተጸዕቶ ንስሃ እንዲገባ እንደ አባቴ ዳዊት በበገና እዘምራለሁ ኢዝ ጽዋው እንዳይደርሰኝ የይሁዳ እድል ቀን ከሌሊት ሳልል ለምስጋና እተጋለሁ ልጅህ ሆኖ ውሎ ኋላ ከመኮብለል የኃጢአቴ ቁስል እንዲፈወስ እጮሃለሁ ጴጥሮስ እድለኛው አልቅሶ ተማረ በትዕቢቱ ይሁዳ እንደወጣ ቀረ ኢዝ ዘመኗን በሙሉ በዝሙት አቃጥላ ምርኩዜ ነሸና እመቤቴ በአንቺ እመካለሁ ኢዝ እመቤቴ በእውነት እንወድሻለን የእውነተኛ መብል ከርስቶስን ወለድሽልን ለንሰሐ ጠራት ፄታ በገሊላ ምከንያተ ድሂን ሆይ ድንግል ማርያም የአምላከ ታድሳ ተነሳች በእንባዋ ብዛት መገኛ እግሩ ሥር ተደፍታ ማርያም መግደላዊት ርዩፐበኮፎዮ ቿ አ ። የፖ ን አዝ አንተ እያለህስ ማፈር የለባቸው ሁሉም ይቻልሃል ወይኑን ሙላላቸው ማድጋው ባዶ ነው ብለሽ የተናገርሽ ጌታን ያሳሰብሸው እመቤታችን ነሸ አዝ የጌታን አምላክነት የተገለፀበት ምንኛ ታደለ የነዶኪማስ ቤት ዛሬም ይሄው በሰርገኞች ቤት በረከት ፈሰሰ በአምላክ ቸርነት አዝ ውሃው ተለውጦ ወይን ጠጅ ሲሆን በቃና ዘገሊላ ሁላችን አየን እግዚአብሔር ይኖራል በመካከላችን ሁሌ ይሰጠናል ይህን የመሰለ ወይን ሥርጋፉ በሠርጋችን ዕለት እንድትባርከን ጌታ ጠርተንሃል በእምነት ሆነን ከእናትህ ጋራ ከእመቤታችን ከመላእከት ጋራ ና በሰርጋችን ከሐዋርያት ጋራ ና በሰርጋችን ከወዳጆችህ ጋር ና በሰርጋችን አዝ በገሊላ መንደር እንደተገኘህ ና በእኛ ድንኳን ጌታ ስንጠራህ የጥሪ ወረቀት ልከናል እንዳትቀር አንተ ነህ ከብራችን የቤታችን ከብር አዝ ነይ ከልጅሸ ጋር እመቤታችን እንድታሟይልን የጎደለውን ንገሪው ለልጅሽ ባዶውን እንዲሞላ በረከት የእርሱ ነው ቤታቸሁ ይሙላ ርዩፐበኮፎዮ አዝ በጎደለው ሁሉ እየጨመርሺልን ቤታችንን ሁሉ ሙይው እናታችን ለአገልጋዩቹ ድንግል ንገሪያቸው ጠርተን እንዳናፍር ጋኖቹን ይሙሏቸው ዉያዖሥኃዎጳዩ ወደ ምሥራቅ እዩ ወደ ፀሐይ መውጫ ድንግልን ቅረቧት እንበል ሃሌ ሉያ ለአምላክ እናት ላዛኝቷ እልል እንበል እንዘምርላት አዝ ወገኖቸ ተነሱ እናታችን መጣቸ ስሟን ስንጠራ መቼ ትቀራለች የተከዘን ልታጽናና ነይ ስንላት ትመጣለችና አዝ የፅጌው ማኅሴት መዝሙሩ ሲጀምሩ ማርያም ትመጣለች በደመና ባየር ንዒ ስንል በሰዓታት ተስፋ አድርገን ትመጣለች በእውነት አዝ ፍልሰታ ሲጀመር ቃል ኪዳን ገብታለች የሌሊት ውዳሴ ድንግል ትሰማለች ሕፃናቱን በበረከት ልትጐበኝ ትመጣለች በእውነት አዝ በፍጹም ቸርነት እንዲምረን ጌታ ባማላጅነትሽ ሁፒልን መከታ እናታችን አለኝታችን እንድናለን ድንግል አንቺ ይዘን።