Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የጤና መሰረታዊ ቁልፍ.pdf


  • word cloud

የጤና መሰረታዊ ቁልፍ.pdf
  • Extraction Summary

በዚህም የተነሣ ፍላጎቱ ከእድገቱ ጋር አብሮ የተሰፋ መሆኑን ነው ለዚሁም ዋና ሚስጢሩ የተፈቀዱላቸው የምግብ ዓይነቶች በቫይታሚን ኤ ቢ ሲ ኢ እና በንጥረ ነገሮችም በካልሴምና በብረት የበለጸጉ በመሆናቸው ነው። በዚህም የተነሳ በካልሴምና በማግነዚየም መካከል መኖር የሚገባው ሜዛናዊ ይዘት ስለሚዛባ የማግኔዚየምን እጥረት ይከሰታል ይህ በሚሆንበት ጊዜ በቫይረስ በቀላሉ መጠቃት ድካም ድካም የማለት ድብርትና የነርቭ ሥርዓት መናጋትን ይታይባቿል እነዚህ ሁኔታዎች በሚከሰቱበት ጊዜ ተጨማሪ ማግነዚየም መውሰድ ይጠቅማቿል የመቀላቅሉ አቀራረብ በማያሳስብ ሁኔታ ማግነዚየም መውሰድ ባንጻሩም የካልሴምን መጠን ዝቅ ስለማያደርገው በዚህ ወቅት የማግነዚየምካልሴም ሚዛን ለማስተካክል ከፍተኛ የካልሴም ይዘት ያላቸው ምግቦችን መመገብ ያስፈልጋል ስለዚህ ልብ በማለት የሁለቱ ንጥረነገሮችን ሚዛን ሁልጊዜ መቃኘት ያስፈልጋል በማግነዚየም የበለጸጉ በጣም አስፈላጊ ቱና አሣ ሀበ ኮድ አሣ ርዕከርከ ክራብ የእንቁራሪት እግሮች ሀዶክ አሣ ከሀ ሎቡስተር ኦክቶኾስ ርሀህ ኦይስተር ሃሟ ፕላዬስ ሽሪምፐ አሣ ከበጠዩ በእሳት የተጠበሰ የሳልሞን አሣ ሶለ አሣ ወተት የወተት ተዋጽኦ እና እንቁላል የደም ዓይነት ኤቢዎች የጨጓራቸው አሲድ አነስተኛ ቢሆንም በብርቱኳን የሚገኝ አሲድ የጨጓራቸውን ግድግዳ በማጥቃት ያሰቃያቸዋል የኮምጣጤ ግሬፕ አሲድነት ከብርቱኳን አሲድ ጋር ተቀራራቢ የሆነ ዝምድና ቢኖረውም በደም ዓይነት ኤቢ ለበጎ ጎት ይፈለጋል እንዲሁም ሎሚ የምግብን መንሸራሸር ለማቀላጠፍና ከሥርዓቱ ውስጥ ንፍጭ ለመጥረግ ስለሚሜረዳ በአመጋገባቸው ሥርዓት ሁሉ ጊዜ ቢኖር ጥሩ ነው። በተለይም ነጭ ሽንኩርት ለደም ዓይነት ኤቢዎች ጥንካሬያቸውን የሚያጎለብት ተፈጥሯዊ ፀረተዋህስ ነው። እናት የቤተሰቦቿ ዶክተር ናት ሌላም በቤተሰብ አከባቢ የሚሰጠን መመሪያ እናቶቻችን ከማጥባት ደምሮ ምግብ ስንበላ ምንም ዓይነት ንግግርም ሆነ ሌሳ ጉዳይ ጣልቃ እንዳናስገባ የደርጋሉ ይመክሩናልም በተጨማሪም የጎረስነው ምግብ በደንብ አኝከን ሳንውጥ እጃችን ወደ መሶቡ እንዳንልክ ያግዱናል ውስጣችንን በማዳመጥ ካገሳን በኋላም መጥገባችን ስለሚያመላክት እንደበቃን አውቀን እንድንነሳ ይነግሩናል ይህ በእውነቱ ከሳይንሱ ያልወጣ ሐቅ ነው።

  • Cosine Similarity

የሰው ዘር የደም ዓይነት ኦግ መፈጠርያና ስርጭቱ ካውኪስትያኖች ደ ፖ ኢንዶአሜሪካኖች ኣፍሪቃውያን አውስትራልያኖች ሠ ቫኺኢሥብቭ የሰው ዘር ማስገኛ ከሆነችው የቀደምት አያቶቻችን እናት አገር ምስራቅ አፍሪቃ የመጀመሪያዎቹ የደም ዓይነት ኦዎች አዳኝ ሰብሳቢዎች የምግብ እጥረት በማጋጠሙ ግዙፍ ታዳኝ እንስሳትን ፍለጋ አፍሪቃን በመቀተጣጠር የኣውሮጳና የኤስያ አዳዲስ ቦታዎች አዳረሉ ባልታስበ ሁኔታ ወደ ተለያየ የአዬር ጠባይና አካባቢ በገቡ ጊዜ በተፈጠረው ዝግመታዊ ለውጥ የተነሳ በዘር የመከፋፈል ባህል እንዲዳብር ሆነ የአራሹ ክዘመን ግኝት ኤ የደም ዓይነት ኤ መጀመሪያ የተገኘው በአዲሱ የድንጋይ ዘመን ውስጥ በ ዓዓዓዓ መካክል በመካከለኛው ምስራቅ ኤስያ ውስጥ ነው አኗኗሩም በእርሻና የቤት እንስሳት ማለማመድ የተመሠረተ ነበር እህል መዝራትና የእንስሳት ማርባት ዘዴ ሁሉም ነገር ለወጠው እንደ ምንም ብለው ከእጅ ወደ አፍ የነበረው አኗኗር በመለወጥ ለመጀመርያ ጊዜ በሕብረት መኖርና በተወስነ ቦታ ተረጋግተው ሕይወትን የመምራት ስልትን ተያያዙት ይህ ከመሠረቱ ልዩ የሆነ የአኗኗር ዘዴ በአመጋገባቸውና በአከባቢው የተፈጥሮ ሁፄታዎች ጉልህ የሆነ ለውጥ አመጣ እንዲሁም በምግብ የመንሸራሸሪያ ሥርዓትና በተፈጥሮ በሽታ የመከላከል ሥርዓት ላይ አዲስ ለውጥ አስከተለ በእርሻ ውጤቶች በስፋት ወደ መጠቀም አመሩ በዚህ ወቅት ነው የደም ዓይነት ኤ የተፈጠረው በተወሰነ ቦታ የሕዝብ መስፈር ለእድገት አዲስ ፈር ቀደደ ያ በቡድን የማደን ስልት እየከሰመ መጣ በሕብረት እያረሱ በመኖር ስልትም ተተካ በዚህ ዘመን የአንዱን ጥበብ በሌላው ጥበብ እየታገዘ ስራውን እያዳበረ የሚኖርበት ዘመን በር ተከፈተ የሥራ ክፍፍልም ተማሩ መሬት የሚታረስበት ወቅት ዘር የሚዘራበት እና ለወደፊት የሚሰጣቸውም ምርት በተስፋ መጠበቅና ማሰብ ጀመሩ መገናኘት መወያየት መመካከርና የወደፊቱን ኑሮአቸው ማቀድ ምግባራቸው ሆነ ምናልባትም በዚህ ከቅድመ ዝርያዎቻቸው ያገኙት ዘረመላዊ ወነቲካዊ ንድፍ ይሆናል የደም ዓይነት ኤ ባለቤት የሆነ ሰዎች ከሌላ የደም ዓይነት ባለቤት በበለጠ ከአዳዲስ አካባቢዎችና ማሕበረሰቦች ጋር መለማመድና መቀላቀል የማይቸግራቸው የደም ዓይነት ኤ ዘረመል ጆን በጥንት አራሽ ሕብረተሰብ እየዳበረ ዘረመላዊ ጆነቲካዊ ለውጡም ከደም ዓይነት ኦ ወደ የደም ዓይነት ኤ እየፈጠነ መጣ ይኸውም ክከናራፍሬና ለውዞች ተመጋቢ ጋር ሲወዳደር የለውጡ ፍጥነት በአራት ጊዜ እጥፍ ይበልጣል የስው ዘር ለዚህ ያልተጠበቀ ከ ኦ ወደ ኤ የደም ዓይነት ባለቤትነት በአጭር ጊዜ ውስጥ መሰወጥ ምክንያት ምን ይሆን የሚል ጥያቄ መነሣቱ አይቀርም መልሱ ባጭሩ ለመኖር በተደረገው ትግል ነው ማለት በተጨናነቀ የሕዝብ ብዛት ባለባቸው ቦታዎች ውስጥ መኖርና ምግብን ለማግኘት ሲባል በሚፈጠረው ፍትግያ ማኻከል ነው የተፈጠረው በእነዚህ ሁኔታዎች ውስጥ ብቅ ያለው የደም ዓይነት ኤ የተጨናነቀ የሕዝብ ብዛት ባለበት አከባቢ በሚነሱ ወረርሽኞች ላይ የመቋቋሙን ብቃት ለባለቤቱ ሰግሰዋል አሁንም ቢሆን እንደ ኮሌራና ፈንጣጣ የመሳሰሉትን ወረርሽኝ በሚከሰትባችው አካባቢዎች የደም ዓይነት ኤ ባለቤቶች ከደም ዓይነት ኦ ባለቤቶች የበለጠ የመቋቋም ችሎታ ይታይባቸዋል ቀስ በቀስ የደም ዓይነት ኤ ከኤስያና መካከለኛው ምሥራቅ አልፎ ወደ ምዕራብ ኣውሮጳ በህንድ ኣውሮጳኖች ኢንዶኢሩፒያን አማካኝነት ተጓዘ እነቢህ ህንድኣውሮጳኖች ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኙት በመካከለኛዑው ደቡባዊ ሩስያ በ ዓዓ ሲሆን በ ዓዓ ወደ ደቡብ በመገስገስ በላይኛው የደቡብ ምዕራብ ኤስያ በመስፈር የአሁኑ የኢራንንና አፍጋኒስታንን ሕዝብ ፈጠሩ እየበቡ በመሄድም በመቀጠል ወደ ምዕራብ በመዓዝ ኣውሮጳን አዳረሱ የህንድኣውሮጳኖች ጠረራ በትክክል መሰረታዊ የአመጋገብ አብዮት እንደነበረ አመላካች ነው በየደረሱበት አካባቢ በሚገኙ ማሕበረሰቦች ውስጥ በመደባለቅ አዳዲስ ምግቦችና የአኗኗር ዘዴ ልምዶችን አስተዋወቁ በነባር የአዳኝ ክፍሎች የተፈጥሮ የመከሳከያ ሥርዓትና የምግብ መንሸራሸርያ ክፍሎች ላይ ተፈጥሯዊ ለውጥ አንዲመጣ ጫና በማሳደራቸው ለደም ዓይነት ኤ ዝረመል ጂን መስፋፋት ዋነኛው ምክንያት ሆነ በዚህም ምክንያት የተነሣ የነባር አዳኞች የሥጋ በልነት ልምዳቸው እየተረሣ ሄፄደ የከፍተኛ ፕሮቲን የማንሸራሸር ብቃታቸውም አየቀነሰ መጣ እስከ መጥፋትም ደረሰ ባለንበት ዘመን በምዕራብ ኣውሮጳና በመዲተራንያን ባህር ዙርያ የደም ዓይነት ኤ ባለቤት የሆነ ሕዝብ ክምችት በብዛት ይታያል ከምዕራብ ኣውሮጳ ወደ ምስራቅ አቅጣጫ በምንጓዝበት ጊዜ የደም ዓይነት ኤ ክምችት እየሳሳ መምጣቱን ያሳየናል አንዲሁም ወደ ሩቅ ምስራቅ በምንገባበት ጊዜ በጃፓን ዙሪያ የደም ዓይነት ኤ በብዛት ከደም ዓይነት ቢጋር ተደባልቆ ሲኖር ይታያል የደም ኣይነት ኤ የተፈጠረው በደም ዓይነት ኦ ላይ ለብዙ ሺ ዓመታት በደረሰው ተደጋጋሚ ያየር ጠባይና የተፈጥሮ ንብረት ሚዛን የመለዋወጥ ወቅት ውስጥና ብዛት ያላቸው የተለያዩ ሕዝቦች በመቀላቀላቸው የተነሳ የአመጋገብ ሥርዓት መቀያየርን ተጨምርበት ነው የደም ዓይነት ቢ አመጣጥ ደግሞ ከዚህ የተለየ ሆኖ እናገኘዋለን በማእከላዊ ባሕር በአውረጳና ኤስያ የደም ዓይነት ኤና ቪኺሥርጭት የደም ዓይነት ኤ ና ቢ መገኛና ሥርጭት ከማኸል ኤስያና ከመካከለኛው ምስራቅ ነው የጀመረው የደም ዓይነት ኤ ጅን ተሸካሚ የሆኑት የህንድኣውሮጳውያን ሕዝቦች በከፊል ወደ ምዕራብና ሰሜን ኣውሮጳ ሲጓዙ ሌሎቹ ደግሞ ወደ ሰሜናዊው የኣፍሪቃ ክፍል በሰፃራዊአፍሪቃውያን ውስጥ የደም ዓይነት ኤን ይዘው ገቡ የደም ዓይነት ቢ ደግሞ ከመፈጠርያው ደቡባዊ የሂማላያ ተራሮች በመንጎልያ ሕዝቦች አመካኝነት በሁለት በመከፈል ግማሹ ወደ ቆላማውና ሜዳማ ደቡባዊምዕራብ ኤስያ ሲጓዝ ሌላው ክፍል ደግሞ ወደ ምስራቃዊ ኣውርጳ ገባ። በዘር መለያየቱ ጉልህ ሆኖ እንዲወጣ ያደረገውም የአመጋገብ ዘዴ የተለያየ የአየር ጠባይ ያላቸው ክልሎችና ቦታዎች ከመለማመድ በላ ሲሆን እነዚህ መሠረታዊ ነገሮች ናቸው ለደም ዓይነቶች በተከታታይ የመፈጠርን ዝግመታዊ ለውጥ መፋጠን ምክንያት የሆኑት አንዳንድ የቅድመ ሰው ዘር ተማራማሪዎች አንትሮፖሎጂስቶች የሰው ዘርን በጎሣ ከፋፍሎ ጥናት ማካፄዱ አስቸጋሪና ውስብስብ ለሆነ ሥራ ይዳርጋል ነገር ግን በደም ዓይነት ላይ የተመረኮዙ በተናጥልም ሆነ በቡድን የሚደረጉ ጥናቶች ቁርጥ ያለ ትክክለኛ መልስ ይሠጣሉ ይላሉ ለምሳሌ አንድ አፍሪቃዊና የነጭ ዘር የሆነ ኣውሮጳዊ የሁለቱ ደም ዓይነት ኤ የሆነ የደም ወይም የአካል ክፍሎች መለዋወጥ መበዳደር ይችላሉ በብዙ መንገድ አንድ ሊያደርጋቸው የሚችል የውስጥ ተፈጥሯዊ አንድነት አላቸው ማለት እንደ የምግብ ማንሸራሸር የተፈጥሮ በሽታ መከላከያ ቅርጽና ጠባይ የመሳሰሉ በአንፃሩም ከአንድ አባትና እናት የተወለደ የደም ዓይነት ቢ ባለቤት የሆነ ወንድሙ ጋር ሊጋሩት የሚችሉ ተፈጥሮአዊ ይዘት የላቸውም ባጭሩ በቆዳ ቀለም በጎሣ በባህል ልዩነትና በመልክአ ምድር አቀማመጥ የተመሠረተ ዘራዊ በሆነ አስተሳሰብ የሰውን ማንነት መግለጹ ዋጋ ቢስ መሆኑን ያሳያል የሰው ዝር በሙሉ በደም ወንድምና አህት ነው ሺ መረመረ ቫዌኗሟ በአሁኑ ሰዓት ወደኋላ መለስ ብለን ይህ አስደናቂ የሆነው ዝግመታዊ ለውጥ ስንመለከተው የጥንት ዝርያዎቻችን ከአካባቢያቸው የሚገኝ የተፈጥሮ ሀብት ጋር የሚያያይዛቸው ልዩ ባዮሎጂካዊ አሻራ እንደነበራቸው ነው ይህ የዝርያዎቻችን ጀነቲካዊ ባህሪይ አሁንም ቢሆን ከኛው ጋር በመኖሩ ምክንያት ነው ይህንን ጥናታዊ ታሪክ ከኛው ጋር እንደ የደም ዓይነት ባህርያት ጠቋሚ መሣርያ ኮምፓስ አድርገን ይዘነው የምንጓዝ የደም ዓይነት ረጅም ዕድሜ ያለውና የሁሉም መሠረት የሆነ የደም ዓይነት በከፍተኛው ጠንካራ የፕሮቲን ምግብ ሰንሰለታዊ ጥምረት የኖረ ጠንካራና የተስተካከለ የተፈጥሮ በሽታ መከላከልያ ሥርዓት በመያዙ የሚዛመደውን ይሁን ጠላትን ለማውደም ወደታቷላ የማይል የደም ዓይነት ኤ የመጀመርያዎቹ ለመሰደድ አስገዳጅ በሆኑ ምክንያቶች የተሰደዱ ስደተኞች የአራሽ ገበሬ አኗኗርና የአመጋገብ ዘዴ የተለማመዱ በጣም ተባባሪና በተጨናነቀ የሕዝብ ብዛት ያለበት አከባቢ መኖር የሚወዱ የደም ዓይነት ዚ የትም ቦታ ሰርጎ በመግባት ለመኖር የማይቸገርአዲስ የአየር ጠባይ ለመለማመድና ከሕዝቦች ባህልና የአኗኗር ዘዴ ለመስማማት ጊዜ የማይፈጅበት በጭንቅላትም ይሁን በተፈጥሮ መከላከያ ሥርዓት ላይ ለሚታይ ፍላጎትም ሆነ ጫና አኩል የተመጣጠነ ምላሽ ስለሚሰጥ ተፈጥሮ የምትጠይቀው ሁሉ ለመመለስ የተፈጠረ ይስላል የደም ዓይነት ኤቢ ከትዕግስተኛውና ተግባቢው የደም ዓይነት ኤና በዘላንነት ከኖረውና በጣም ሚዛናዊ ከሆነ የደም ዓይነት ቢ የበቀለ በቀላሉ የሚጎዳውና እንቆቅልሽ የሆነ ባህሪይ የያዘ የደም ዓይነት የቅድመ አያቶቻችን ልዩ የሆነ ውርስ ለየአንዳንዳችን በደም ዓይነታችን ውስጥ ትተውልን አልፈዋል ውርሱ በህዋሶቻችን አስኳል ውስጥ ተቀርጾ ቋሚ ሆኖ ይኖራል በዚህ የህዋሳችን አስኳል ላይ ነው ኾቅድመ ሰውና የደም ሳይንሳዊ ምርምር ጥናቶች የሚገናኙ የደም ምስጢራዊ ማስታወሻ የደም ዓይነት ንድፍ ደም የተፈጥሮ ኃይል ነው ይህ በምስጢራዊ ጥንቃቄ የተሞላ ኃይሉ ልናስታውሰው ከማንችለው ጊዜ ጀምሮ በሕይወት እንድንቆይ እያደረገ ነው ትንሽ በዓይን ሊታይ የሚችል የደም ጠብታ በአንድ የሰው ዘር ውስጥ ያለው ጠቅላላ ጀነቲካዊ መረጃ ይዘዋል። ለምሳሌ እስረኞች በነፃ ዝውውር እንዲያከናውኑ ከተፈቀደ ከቁጥራቸው በላይ ጠባቂ መደረግ ይኖርበታል የማምለጡ እድልም የሰፋ ነው ነገር ግን እስረኞቹን በሰንሰለት እጅ ለአጅ ከታሰሩ ብዙ ጠባቂ አያስፈልግም እንደ ማለት ያህል ነው የደም ዓይነት አንቲጆኖች ሥራ ፀረተዋህሲያን ማምረት ሚክሮቦችና ሌሎች እንግዳ ነገሮችን መቆጣጠርና መደምሰስ ብቻ ሳይሆን ሌላ ሰፋ ያለ የሥራ ድርሻ ይዞ ይጓዛል ከአንድ ምእተዓመት በፊት ዶክተር ካርል ላንድስቴነር የተባሱ አውስትርያዊ ተመራመሪ የደም ዓይነቶች የአንዱ የደም ዓይነት አንቲጅን ለሌላው የደም አንቲጅን የሚቃረን ፀረተዋህስ አንደሚያዘጋጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ለዓለም አስተዋወቁ ከእርሳቸው ግኝት በፊት የደም ማዘዋወሩ ተግባር በዘፈቀደ ደም በደምነቱ ብቻ አንድነቱን ታምኖበት ክአንዱ ወደ አንዱ ይከናወን ነበር ይኸውም አጋጣሚው ከሰመረ የራሱን ዓይነት ደም ይሆንለታል ይቀበላል ዕድሉ ካላማረም የለጋሹ ደም ይመርክዘዋል የዶክተር ካርል ላንድስቴነር ሳይንሳዊ ግኝት የደም ዓይነት አንቆቅልሽን ፈታው የሚስጢሩ መፍቻም ይህ ነበር የደም ዓይነት ኤ የደም ዓይነት ቢን የሚቃረን ፀረተዋህስ ተሸክመዋል የደም ዓይነት ኤ የደም ዓይነት ቢን አይቀበልም የደም ዓይነት ቢ የደም ዓይነት ኤን የሚቃረን ፀረተዋህስ ተሸክመዋል የደም ዓይነት ቢ የደም ዓይነት ኤን አይቀበልም ማለት ነው ስለሆነም የደም ዓይነት ኤ ባለቤትና የደም ዓይነት ብ ባለቤት የሆኑ ሰዎች የደም ዝውውር ማድረግ አይችሉም የደም ዓይነት ኤቢ ሌሎች የደም ዓይነቶችን የሚቃረን ፀረተዋህስ አያዘጋጅም በዚህም ምክንያት ሁሉም የደም ዓይነቶች ይቀበላል ነገር ግን የደም ዓይነት ኤና የደም ዓይነት ቢ አንቲጅኖች በመያዙ በሁሉም የደም ዓይነቶች ተቀባይነት የለውም። ሽና ማሽ ለላ ነገር ግን ለራሱ ዓይነት ደም ባለቤት ካልሆነ ለሌሎች የደም ዓይነት ባለቤቶች ደም አይሰጥም የደም ዓይነት ኦ የደም ዓይነት ኤና የደም ዓይነት ቢን የሚቃረን ፀረተዋህስ ተሸክመዋል ሦስቱን የደም ዓይነቶች አይቀበልም ነገር ግን የደም ዓይነት ኦ ባለቤት ለሦስቱ የደም ዓይነት ባለቤቶች ደም መስጠት ሲችል ከራሱ የደም ዓይነት ባለቤት ካልሆነ በስተቀር ከሌሎቹ የደም ዓይነት ባለቤቶች አይቀበልም ይኸውም የደም ዓይነት ኤ ፀረ የደም ዓይነት ቤ ፀረተዋህስ ይሠራል የደም ዓይነት ቢ ፀረ የደም ዓይነት ኤ ፀረተዋህስ ይሠራል የደም ዓይነት ኤቢ ፀረተዋህስ አይሠራምሁለቱን የሚቃረን የደም ዓይነት ኦ ፀረ የደም ዓይነት ኤ እና ቢ ፀረ ተዋህስ ይሠራል እነዚህ የደም ዓይነት ፀረተዋህሲያን በተፈጥሮ በሽታ መከላከያ ሥርዓት ውስጥ ከሚገኙ ፀረተዋህሲያን በሙሉ በጥንካርያቸው በጣም የላቀ ደረጃ ይይዛሉ አርስ በአርስ ደም የማይቀባበሉትን የደም ህዋሳትን የማዝለግለግና የመሰብሰብ ችሎታቸውም ፈጣን ነው በቁራጭ መስተዋት ላይ ሁለት የማይቀባበሉ የደም ዓይነቶች በሚደባለቁበት ጊዜ አለምንም አጉሊ መነፀር ሲዝለገለግና ሲሰበሰብ ማየት ይቻላል ሌሎች በሰውነታችን የሚገኙ ፀረተዋህሲያን አብዛኞቹ ለመመረት ማነቃቅያ ወይም ቀስቃሽ እንደ ክትባትና መመርቀዝ ያስፈልጋቸዋል የደም ዓይነት ፀረ ተዋህሲያን ግን ከሁሉም የተለዩ ናቸው ማለት እንደተወለድን አለምንም ቀስቃሽ በደማችን ተዋህሳት ዙርያ ላይ ይታያሉ በደምብ ጠንክረው ለማጥቃት ዝግጁ ሆነው የሚቀርቡት ግን ከአራት ወር ዕድሜያችን በኋላ ነው ከጠቀስነው በሚክሮቦች በባክቴሪያዎችና በቫይረሶች የደምን መዝለግለግ ታሪክ ሌላ ደምን የሚያዝለሰገልጉ ብዙ ምክንያቶች አሉ ባለፉት የሰውነት የመመረዝ ሁኔታ እንደተገለጸው ለማስታወስ ሕይወታችን በአደጋ ላይ የሚወድቀው አንደኛ በምግብ መንሸራሽርያ ሥርዓት በኩል በሚገባው ሲሆን ሁለተኛውም ደግሞ በደም ዝውውር ሥርዓት በኩል በሚያጋጥመው መመርቀዝ ነው መባሉ አይዘነጋም አንዳንድ የምግብ ዓይነቶች በተወሰነ የደም ዓይነቶች ላይ ያለመቀባበልና የማዝለግለግ ተግባር ለይተው እንደሚያከናውኑ በምርምር ተረጋግጠዋል ማለትም አንዱ የምግብ ዓይነት ሰአንዱ የደም ዓይነት ህዋስ ጎጂ ሆኖ ለሌላው የደም ዓይነት ደግሞ በጣም ጠቃሚ ሲሆን ይታያል በአብዛኛዎቹ የምግብ ዓይነቶች ውስጥ የሚገኙ አንቲጂኖች ኤ መሳይ ወይም ቢ መሳይ ባህሪይ አላቸው። ምክንያቱም እንደያኗኗራችን ደረጃ ሁኔታውን ጠብቆ ማንም ሰው በአካባቢው ሊያገኛቸው ስለሚችል ነው አማራጭ ከተገኘ በጣም አስፈላጊ በሆኑት ማድላቱ ጥሩ ነው ሆኖም ግን የበጣም ተፈላጊው አቅርቦት እጥረት ካለ ሟሟያዎቹን ከመመገቡ ወደታቷላ ማለት የለብንም እንደፈሰግነው መመገብ አንችላለን ምክንያቱም ለክቲኖቻቸው ለአደጋ ስለማያጋልጡና ለተስተካከለ የአመጋገብ ሥርዓት ሟሟያ የሚሆን የተለያየ ንጥረ ነገር ስለሚገኝባቸውም ነው በየምግብ ክፍሎቹ መግቢያ መጀመሪያ ላይ ከዚህ በታች እንደተቀመጠው የሰንጠረዥ ዓይነት የጋጥማል የምግብ ክፍል የደም ዓይነት ሽ በቀን መወስድ በሳምንት ወይም በቀን የሚገባው መጠን መውሰድ የሜቻለው ሁሉም የባህር ምግቦች ከ ግ እስከ ግ ክ እስከ ቀናት የፍጆታው መጠን በቅድመ አያቶቻችን የአመጋገብ ዘዴ ላይ ተንተርሶ የተዘጋጀ ሲሆን አንደ ቋሚ የአመጋገብ መጠን ተደርጎ መወሰድ የለበትም እዚህ ላይ እንደ ጠቋሚ የአመጋገብ ዘዴ እንዲሆነን ነው የተቀመጠው የአመጋገባችን መጠን በግል ፍላጎታችንና የውስጥ ስሜታችን በሚወስንልን መጠን ቢሆን ይመረጣል ሆኖም ግን የምንወስደው የምግብ መጠን ከቅድመ አያቶቻችን የአመጋገብ መጠን በላይ መሆን የለበትም ሸቨ ምንም እንኳን የተለያዩ ጎሳዎች ወይም የሰው ዝርያዎች በማይገናኝ ቦታና የአኗኗር ባህል እየኖሩ አንድ የደም ዓይነት ቢጋሩም ብዙውን ገዜ አንድ ዓይነት ጀነቲካዊ ባህሪይ አይናራቸውም ለምሳሌ የደም ዓይነት ኤ ባለቤት ኤኤ ማለት ከደም ዓይነት ኤ ባለቤት የሆኑ አባትና እናት የተወሰደ ወይም ከ ኦኤ ከወላጆቹ አንዱ የደም ዓይነት ኦ ባለቤት የሆነ የተወሰደ ሊሆን ይችላል ስለሆነም የመጀመሪያው ኤኤ የሆነው የደም ዓይነት ባለቤት የነጠረ የኤዎች በህሪይ ይኮ ሊገኝ ሲችል ሌላው ደግሞ የሁለቱን ተወራራሽ ወይም አንዱ በአንዱ የበላይነት የሚያሳይበት ሁፄታ ሊከሰት ይችላል በጭሩ በዚች ዓለም የሰው ዘር ሥርጭትን ተከትለን ብናይ የካውሲቲካውያን የነጭ ዝርያዎች ቅድመ አያቶቻቸው በአብዛኛው ኤኤ የደም ዓይነት ጅን ባለቤት እንዲሁም የአፍሪቃውያን ቅድመ አያቶቻችን ኦኦ የደም ዓይነት ጅንና የኤስያውያን ቅድመ አያቶችም የቢቢ እና የኤኤ የደም ዓይነት ጅን ባለቤት እንደ ነበሩ የቅድመ ሰው ዘር ጥናት ተመራማሪዎች ያረጋግጣሉ የአፍሪቃ ጥቁር ሕዝብ የደም ዓይነት ቢ ባለቤት ወተት በጣም አስፈላጊው ቢሆንም ከወተት ስኳር ሳክቶስ ለሚከሰት ጠንቅ የመቋቋም ዓቅም ግን ያንሷል የሚወሰደውን የምግብ መጠን በተመለክተ የተመጋቢው የሰውነት አቋም ነው የሚወስነው ማለት በጣም ግዙፍና የስብ ክምችት የሚያስቸግረው ሰው በሰንጠረ ከተሰጠው የመጠን ክልል ዝቅተኛውን መጠን ሲወስድ በንፃሩም የምግብ እጥረት ምልክት ያለው ሰው በሰንጠረዥ ከተሰጠው መጠን ከፍተኛውን መጠቀም ይችላል ማሳሰቢያ እዚህ ላይ ማሳሰብ የምፈልገው ይህ መጽሐፍ የተዘጋጀው ሙሉ በሙሉ ለእኛው ለአፍሪቃውያን ከሚወክለው ክፍል ብቻ ነው ይ ከአፍሪቃ ውጪ የሆነ ሁሉ ለማገናዘብያ እንዲሆነን ያህል ነው የተቀመጠው ተርጓሜው ራ ውፍረትን ለመቀነስ ምክንያቶች ከመጠን በላይ ክብደት መጨመር በቅድመ አያቶቻችን የተጠላና የተወገዘ ነበር ምክንይቱም የዛን ዘመን ሰዎች ምን ያህል ጉልበት በየቀኑ እንደሚያስፈልጋቸውና የሚመገቡትን መጠን የማቀጣጠል ዕድል ከተፈጥሯዊው ዕለታዊ ክንውኖቻቸው ጋር የተዛመደ ስለ ነበረ ነው በአሁኑ ዘመን ከመጠን ያለፈ ክብደት የመጨመር ችግር በተለይ በኢንዱስችሪያዊ የሆኑ አካባቢዎች በስፋት ጎልቶ ይታያል የክብደት ሱ ጉዳይ ጭንቀት በሁሉም ሰው ላይ ሰፍነዋል ለዚሁ ሰዎች ክብደት ለመቀነስ ባላቸው ጉጉት የተነሳ የሚበሉትን የምግብ መጠን በንማሽ ከዛም በላይ ይቀንሳሉ በእርግጥ ክብደታቸውን በፍጥነት ሊቀንሱ ይችላሉ ነገር ግን በፍጥነት ከተገቢው የስውነት ክብደት ሚዛን በታች መቀነስ ራሱን የቻለ በሽታ መሆኑን መዘንጋት የለበትም ምክንያቱም የበተፈጥሮ መክላከያ ቅስሙ ስለሚቀንስ በሽታን የመከላከል ኃይልም ደካማ ይሆናል ስለዚህ ማወቅ ያሰብን የአመጋገብ ሥርዓቱ የተዘያጀው ክብደት በመቀነሱ ብቻ በማጎኮር ሳይሆን ቅድምያ ሰውነትን ጤናማ በማድረግ ጥሩ ቁመና ኖሮን ብሩህ ሕይወትን መምራት እንድንችል ነው ከሁሉም በላይ መገንዘብ ያለብን በደም ዓይነት የመመገብ ባህሪይ ከመጀመሪያዎቹ ቅድመ አያቶቻችን ባቀጣይነት የወረደና ከደማችን ጋር አብሮ የተሰፋ መሆኑን ነው ለዚሁም ነው አንዱ የደም ዓይነት ባለቤት የተመገበው የምግብ ዓይነት ሲያወፍረውና ምቾት ሲነሳው ይህ ምግብ በሌላው የደም ዓይነት ሲወሰድ ሰውነቱ ምንም ሳይጨምር ተስማምቶት የሚኖረው ብዙ የመወፈር ችግር የሚታይባቸው ሰዎች ከውፍረታቸው ለመላቀቅ ምን ዓይነት የአመጋገብ ዘዴ ቢጠቀሙ እንደሚሻላቸው ማወቁ ቀዳሚ ጥያቂያቸው ሆነዋል ሆኖም በቅረቡ የተገኘ የምርምር ውጤት እንዳሳየው የስብ ክምችት የሚያስቸግራቸው ሰዎች ከአመጋገብ ሥርዓታቸው ውስጥ ከፍተኛ የፕሮቲን ይዘት ያላቸው ምግቦችን ብቻ በመመገብ የካርቦሃይድረይት የስካር ምግቦችን በማስወገድ ክብደትን መቀነስ በቀላሉ እንደሚችሉ ነው የካርቦሃይድረይት ይዘት ያላቸው ምግቦችን ማስወገድ ማለት ሰውነትን የሚቀጣጠል ነዳጅ መከልከል ማለት ነው ከፍተኛ የፕሮቲን ይዘት ያላቸውን ብቻ መመገብ ደግሞ ስቦችን እንዲቀጣጠሉ ይገፋፋቸዋል ወደ ኃይል ሰጪነትም ይለወጣሉ በአንፃሩም ኪቶኖች ውኃማ መልክ ያላቸው ፈሳሾች ይመረታሉ ይህም የሚያመሰክተው ከፍተኛ የሆነ የገንባፍራቹ ቅንባሮ ሜታቦሲዝም እየተከናወነ አንደሆነ ነው የደም ዓይነት ኦዎችና የደም ዓይነት ቢዎች ከፍተኛ የፕሮቲን ይዘት ያላቸው ቀይ ሥጋ ምግቦችን በመመገብ ብቻ ውፍረትን ይቀንሳሉ የደም ዓይነት ኤዎች ግን የአክባለ አካላቶቻቸው ኦርጋኖቻቸው ስነፍጥረታዊ ባህርይ ሥጋን ማብላላት ባለመቻልና የገንባፍራሽ ቅንባሮ ሥርዓት ላይም ችግር ስለሚፈጥር ውፍረትን ለመቀነስ አያገለግላቸውም እንዲሁም የደም ዓይነት ኤቢዎች ከፍተኛ የፕሮቲን ይዘት ያላቸው ምግቦችን በመውሰድ ክብደትን መቀነስ አይችሉም ምክንያቱም እነዚህ ምግቦች የደም ዓይነት ኤቢዎች የሚያስፈልጓቸው ኤ መሳይ ለክቲኖች ስለሌሳቸው ነው በሌላው በኩል ደግሞ ማይክሮባዮቲክ ሕይወት ሰጪ ወይም ተፈጥሯዊ ይዞታቸውን ያልለቀቁ የሆኑ ምግቦችን በመመገብ ማለት በኬሚካል ያልተበክሉ ምግቦች እንደ አትክልት ሩዝ እህሎች ከነገለፈታቸው አኩሪ ዓተርና ፍራፍሬዎችን መመገብ ለደም ዓይነት ኤዎችና ኤቢዎች ክብደት መቀነስ ይረዳሉ ማስታወስ የሚገባቸው ግን ከብዕር እህሎችና ጥራጥሬዎች ውስጥ ከተፈቀዱላቸው የምግብ ዓይነቶች ብቻ መጠቀም እንዳለባቸው ነው ማሳሰቢያ ስለ ክብደት ቅነሳ የሚያትቱ መጽሔቶችና መጻሕፍት በየጊዜው ሰሁሉም ሊያገለግል የሚችል በሚል ሰአንባብያን ይደርሳሉ ጥርጣሬ ይኑርህመጀመሪያ የደምህን ዓይነት አዳምጥ ብቸኛው ባህሪህንም ተጠቀምበት የደም ዓይነትን መሠረት በማድረግ የአመጋገብን ሥርዓት መከተል በጎ ጎኑን በማየት ብቻ ጠቃሚ ናቸው ተብለው የተነገሩንን በመመገብ ሌሎች የአልሚ ንጥረ ነገሮች እጥረትን ሊያሟሉልን የሚችሉ ምግቦችን በመተው ሰውነታችን ምን ልያጋጥመው እንደሚችል መገመት ይኖርብናል ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ በፍጥነት ክብደታቸውን ሲቀንሱ የ ይታያሉ ይህም በራሱ ችግር ነው ምናልባትም ለብዙ ዓመታት ሲያስጨንቀን የነበረ ችግር በመሆኑ ክብደትን ተሎ የመቀነሱ ውጤት ደስ ሊያሰኘን ይችል ይሆናል ነገር ግን የጎን ጠንቁ የሚያስከትለው ችግር ለጊዜው ስለማይታየን ነው። በአገራችን ስለማይገኙ በአገራችን ቋንቋዎች ስም አልተገኘላቸውም መወሰድ የሌለበት ሻይታሚን ኤ የደም ዓይነት ኦ የደም ተሎ ያለመርጋት ችግር ስላለበት የቫይታሚን ኤ ተጨማሪዎች ሐኪምን ሳያማክር መውሰድ የለበትም እነዚህ ተጨማሪዎች ደሙን ለማቅጠን ግፊት ስለሚያደርጉ ነው አንደ ቤታ መቲ አማች የቫይታሚን ኤ ምንጮች ከሚባሉት ጭ ወስዶ በአመጋገ ይኖርበውል ጋገቡ ሥርዓት መጨመር ለደም ዓይነት አ አስፈላጊ የሆኑ በቫይታሚን ኤ የበሰጸጉ ምግቦች የቀይ ሥር ቅጠል ካሮት ብሮኮሊ ሰሪቲ ዓዕ እስፒናች የጀርመን ሰላጣ ቫይታሚን ኢ ቫይታሚን ኢም ለደም ዓይነት ኦ በደም መርጋት ላይ የተወሳሰበ ችግር ስለሚያስከትልበት አይፈቀድለትም ስለቪህ ወደ ተፈቀዱለት የምግብ ዓይነቶች ቢያተኩር ይሻላል ለደም ዓይነት ኦ አስፈላጊ የሆኑ በቫይታሚን ኢ የበለጸጉ ምግቦች የአትክልት ዘይት ጉበት ለውኮዞች የዱባ ፍሬየሰሊጥ ፍሬየሱፍ ፍሬ ውጥረትን የመቋቋም ገጽታ ለደም ዓይነት የውጥረትን መጥፎ ገጸታ ወደ በጎ ጎን የመለወጥ ችሎታ ለደም ዓይነት ኦዎዎች የተሰጠ ልዩ ተፈጥሮአዊ ፀጋ ነው ባለፈው ምዕራፍ አንዳየነው ሁሉ ውጥረት ራሱን የቻለ በሽታ ሳይሆን ሰውነታችን በውጥረት ላይ የሚሰጠው ምላሸ ነው ውጤቱን የሚወስነው እያንዳንዱ የደም ዓይነት ለግሉ ተፈጥሮ የለገሰችው በውጥረት ላይ ምላሽ በዘዴ የመስጠት ጀነቲካዊ መርህ ግብር አለው የደም ዓይነት ኦዎች ከአዳኝ ሰብሳቢ ቅድመ ዝርያዎቻቸው የወረሱት በውጥረት ላይ ፈጥኖ አካላዊ ምላሽ የመስጠት ባህሪይ በውስጣቸው ይዘዋል በዚህም የተነሳ ውጥረቱ በቀጥታ ወደ ጡንቻዎቻቸው ነው የሚያመራው ይህ የደም ዓይነት ፈጣን የሆነ አካላዊ ኃይል እንዲያፈነዳና መልስ እዲሰጥ የሟቀሰቅስ ደወል በደሙ ህዋስ ውጫዊው ክፍል ነው የተቀመጠለት የደም ዓይነት እ ሰውነት ውጥረትን ለመቆጣጠር ሲል ሁኔታውን ይለውጣል ይኸውም የአድሪናል ዕጢ ኬሚካል ፍሰት በደሙ ውስጥ በሚጥለቀለቅበት ሰዓት ሰውነቱ በኃይል ይሞላል ምናልባትም በዚህ ወቅት ይሆናል ማነኛውም መጥፎ የውጥረት ሁኔታ ወደ በጎ ጎን በመለወጥ ሰውነቱን አንዲፍታታና እንዲረጋጋ የሚያደርገው ጤነኛ ሆኑትን የደም ዓይነት ዎች እነዚህ ገንቢ የሆኑ የአድሪናሊን ሆርሞኖችን ለማፍለቅ ከባድና አድካሚ የሆነ የሰውነት አንቅስቃሴ መስራት ይኖርባቸዋል ምክንያቱም ሥርዓቶቻቸው ከጥንት ጀምሮ ከከባድ አንቅስቃሴዎች ጋር የተለማመደ ስለ ነበር ነው ለደም ዓይነት ኦዎች በተለይ ለጤንነታቸው መጠበቅ የሰውነት እንቅስቃሴ እጅግ በጣም ያስፈልጋቿል ምክንያቱም የውጥረቱ ጫና በቀጥታ በአካላዊ ክፍሎች ላይ ስለሜያርፍ ነው የሰውነት እንቅስቃሴው መንፈሱን ለማበረታታት ብቻ ሳይሆን ክብደቱን ለመቆጣጠር ተፈጥሮአዊ ቅርጹን ለመጠበቅ እና ስሜቱን ለማስተካከል ጭምር ያግዚል የደም ዓይነት ኦ በማንኛውም ከባድ የሰውነት አንቅስቃሴ ማከናወን ላይ ውጤታማና ንቁ ይሆናል የደም ዓይነት ኦዎች ክብደት ለመቀነስ ከባድ የሰውነት እንቅስቃሴ መስራታትው የግድ ነው ምክንያቱም አንቅስቃሴው የጡንቻዎቻቸው ሕብረህዋሳት በአሲዳዊ ሁፄታ ላይ በማድረግ በከፍተኛ ደረጃ የስብን መቀጣጠል ኣንዲፈጠር ያደርጋል የጡንቻዎች ሕብረህዋሳት በአሲዳዊ ሁኔታ መሆን የኪቶሲስ ክንውንን ያጠናክራል ይኸውም ለደም ዓይነት ኦዎዎች የመኖራቸው ቀጣይነት ዋና ምክንያት ነው በእውነቱ በዚህች ዓለም በጣም ወፍራም የክርማግኖን ዝርያ እንዳልነበረ የአመጋገባቸው በዴና ያከናውኑት የነበረ እንቅስቃሴ ዋናው ምስክር ነው የደም ዓይነት ኦዎች ለሚያጋጥማቸው ውጥረት ተገቢ ተፈጥሮአዊ አንቅስቃሴ ገላካፄዱበት ወዲያውኑ ጤናማ ያልሆነ ጠባሳ ጥሎባቸው ያልፋል ይህ ሁኔታ በሚያስከትለው አዝጋሚ የገንባፍራሽ ቅንባሮ የተነሳ ከስነልቦናዊ ባህረይ ጋር ከሚያያዙ በሽታዎች ላይ የመውደቅ ችግር ማለት እንደ ድባቴና የእነቅልፍ እንቅልፍ ማለት ችግሮች ያስከትሉበታል ሁኔታው በዚሁ ከቀጠለ ሰውነታቸው ለአስከፊ አደጋ ይዳረጋል ማለት ለተለያዩ የሰውነት መቆጣት ምልክቶችና የተፈጥሮ በሽታ መክላከያ ሥራ መዛባት በየራስ የሆነ ፀረተዋህስ መጠቃት ያስከትላል እንደ ቁርጥማት አስም የልብ ህመም ከብዙው በጥቂቱ ናቸው እንዲሁም በመጨረሻው ወደ የማያቋርጥ የውፍረት መጨመር በሸታ ይመራውና አስፈላጊ ያልሆነ ከመጠን ያለፈ ስብ ወደ ማከማቸት ክንውኖች ውስጥ ይጨምረዋል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የአካል እንቅስቃሴዎች ለደም ዓይነት ኦ የተፈቀዱ ናቸው ለየአንዳንዱ የእንቅስቃሴ ዓይነት መወሰድ በሚገባው የጊዜ መጠን ላይ ትኩረት መሰጠት አለበት ምክንያቱም ተገቢ የሆነ የገንባፍራሽ ቅንባሮ ለመፈፀም የልብ ምት መጨመር ይኖርበታል የተለያዩ እንትስቃሴዎች በአንድ ጊዜ መስራት ይቻላል እንዲሁም አስተማማኝ ውጤት ለማምጣት በሳምንት ከአራት ቀናት ያላነሰ የሰውነት አንቅስቃሴ ክፍለ ጊዜ መኖር አለበት የእንቅስቃሴ የእንቅስቃሴ ቆይታ በሳምንት መሰራት ሸ ዓይነት በደቂቃ የሚገባው የቀን ብዛት ቫ ኦሮቢክ ከ እስከ ከ እስከ ፐ የውኃ ዋና ከ እስከ ከ አስከ የሶምሶማ ሩጫ ከ እስክ ክብደት ማንሳት በቤት ውስጥ የሩጫ መሳርያ ደረጃ መውጣት ከ እስከ ክ እስከ ብስክሲት መንዳት ማርሻል አርት ክ እስከ የሕብረት እስፖርት ከ አስከ በሙዚቃ ታጅበው የሚሰሩ ከ እስከ ጭፈራ ዳንስ ከ እስከ የሰውነት እንቅስቃሴ መመሪያ ለደም ዓይነት ኦ በከፍተኛ ጉልበት ለሚሰሩ እንቅስቃስሴዎች ሶስት የእንቅስቃሴ ፕሮግራም ክፍሎች ያስፈልጉታል ማለት የማሟሟቅያ ገዜ የመደበኛው እንቅስቃሴና የመመለሻ የማቀዝቀዣ ጊዜ ከማንኛውም የሰውነት እንቅስቃሴ መጀመር በፊት ሰውነትን ማሟሟቅ የግድ አስፈላጊ ነው ምክንያቱም ደም ወደ ጡንቻዎቹ መኳዚር እንዲጀምር በማድረግ የጡንቻዎችና ጅማቶች የመቆራረጥ አደጋ እንዳይከሰት ስለሜረዳ ነው ከላይ የተጠቀሱትን እንቅስቃሴዎች ከመጀመራችን በፊት ዱብዱብ በማለት የመንጠራራትና የመተጣጠፍ እንቅስቃሴዎች የልብ ምት በደንብ እስክ ጨምር ። ውፍረትን ለመቀነስ ምክንያቶች የደም ዓይነት ኢዎች የአመጋገብ ሥርዓታቸው መከተሉን ብቻ ሸንቃጣ ያደርጋቸዋል ሥጋን የመብላት ልምድ ያላቸው ከሆኑ የአመጋገብ ሥርዓታቸውን ማስተካከል በጀመሩ ጊዜ በሰውነታቸው የሚገኝ ተውሳክ ስብ ስለሚጠረግ ወድያውኑ በፍጥነት ውፍረታቸውን መቀነስ ይጀምራሉ የደም ዓይነት ኤ የገንባፍራሽ ቅንባሮ ሥርዓትን ስንመለከት በደም ዓይነት ኤ የሚካሄድ ኬሚካላዊ ውህደት ከደም ዓይነት ኦ ኬሚካላዊ ውህደት ጋር ተቃራኒ ሆኖ እናገኘዋለን የአንስሳት ሥጋ መብላት በደም ዓይነት ኦዎች የገንባፍራሽ ቅንባር ፍጥነትና ንታት ሲጨምር በደም ዓይነት ኤዎች ግን ከዚህ በተለየ ተቃራጊ ክንውኖችን ይፈጽማልምናልባትም የደም ዓይነት ኤዎች ቀይ ሥ በሚበሉበት ጊዜ የአትክልት ፕሮቲን ከበሉበት ወቅት በተለየ ሁኔታ የመድከምና የምግብ ፍላጎት የመቀነስ ስሜቶች ይታይባል የመንሸራሸያ ሥርዓታቸው ክባድ የሆኑትን ምግቦች በማብላሳቱ ሁዬታ ላይ ዝግመት በሚያሳይበት ጊዜም በጡንቻዎቻቸው ሕብረህዋሳት ፈሳሽ የመቋጠር ምልክቶች ይታያል የደም ዓይነት ኮ የእንስላተ ሥጋን በማቀጣጠል እንደ ነዳጅ ሲጠቀምበት የደም ዓይነት ኤ ኗግሞ በስብ መልክ ያክማቸዋል ለዚህም ዋናው ምክንያት የሆነው ቦጨዓጓራቸው የሚገኝ የአሲድአልኮሆል መጠን ሚሜዛን ነው ማለት የደም ዓይነት ከፍተኛ የአሊድ ክምችት በጨጓራው ውስጥ ሰላለፀዐ የስጋ በንጤቶችን በቀላሉ ያብላላል የደም ዓይነት ኤ ግን ከትድመ ዝርያሥ በወረሰው የአርሻ ውጤቶች የአመጋገብ ሥርዓት ምክንያት ለዝቶተና የአሲድጅ ክምችት ይዘት ስለ ተዳረገ የእንስሳት ፕርቲንን ለማብላላተ ብቃት የለውም የወተት ተዋጽኦም በደም ዓይነት ኤዎች የመንሸራሸርያ ሥርዓት አይብላሳም ከተወሰደም በቆሽት የእንሱሊንን ማመንጨተ ክንውናት ላይ ችግር ይፈጥራል ብሎም የገንባፍራሽ ትንባር ክንውኖችን ያ ታል እንዲሁም የወተት ተዋጽኦዎች ክፍተኛ ነሦቅትባት ይዝት ስላላው ለደም ዓይነት ኤዎች ልብ እክል ይፈጥሩበታል ወዳልተፈለገ ውጡባረት በመዳረግም የስኳር በሽታ ያስክትልባቿል በደም ዓይነት ኤ የአመጋገብ ዘዴ ስንዴ ይታከላል ሆኖም ጡንቻዎቻቸው ከመጠን በላይ አሲዳዊ ይዘት እንዲኖረው ስለሚያደርሣ አብዝተው መመገብ የለባቸውም የደም ዓይነት ኑ ጡ» ት በዝቅተኛ መጠን ወደ አሲዳዊ ይዘት ያመክነ ሁኔታ ሲኖራቸው ጤኔቸ ይሆናሉ በአንጻሩም ስንዴ በኤዎች ጡንቻ አሲዳዊ የሆነ ሁሄታ በመፍጠር የካሎሪን ገንባፍራሽ ትቅንባሮ ክንጡናኖችን ከለሚያጨዓናግና ጉልበትን ተሎ በጥቅም ላይ የማዋል ዓቅም ያንሳል የተለያዩ የምግብ ዓይነቶች በተለያዩ የደም ዓይነቶች ተመርኩዘው በሚያደርጉት ውህደት ልዩ ልዩ ውጤት ለማስገኘታቸው ይህ ጥሩ ምሳሌ ነው ስንዴ በደም ዓይነት አ አልኮሆላዊ ሁኔታ ሲያሳይበደም ዓይነት ኤ ደግሞ የሚያሳየው አሲዳዊ ነው ለደም ዓይነት ኤዎች አነስተኛ የቅባት ይዘት ያላቸው ምግቦችና ተመጣጣኝ የስትክልትና የእህል ዓይነቶች መጠቀም ሰፊ የአመጋገብ ዘዴ እንዲኖራቸው ቢያደርግም የደም ዓይነት ኤዎች በጣም አስፈላጊና ለሕይወታቸው አደገኛ የሆኑትን ለይተው ማወቁ በጣም ያስፈልጋቿል ለዚሁም አጠር ባለ መልኩ ከዚህ በታች ጠቃሚ የሆኑ መመሪያዎች ተቀምጧል ክብደትን ለመጨመር የሚያበረታቱ ምግቦች ሥጋ ደካማ የመብላላት ሁኔታ ወደ ስብ ተለውጦ ይከማቻል የወተት ተዋጽኦ የእንሱሊን ሥራን ያጨናግፋሉ የአክታንፋጭ መመረትን ያበዛሉ ኩላሊት መሳይ አደንጓሬ ሊማ አደንጓሬ የኢንሱሊን ሥራን ያጨናግፋሉ የገንባፍራሽ ቅንባሮን ዘገምተኛ ያደርጋሉ ስንዴ በብዛት ከተወሰደ የጡንቻን ሕብረህዋሳት አሲዳዊ ሁኔታ እንዲኖራቸው ያደርጋልየካሎሪ አጠቃ ቀምን ያዳክማል ክብደትን ለመቀነስ የሚያበረታቱ ምግቦች የአታክልት ዘይት የምግብ መንሸራሸርን ያቀላጥፋል በሕብረሕዋሳት የፈሳሽ መቋጠርን ይክላክላል የአኩሪ ዓተር ምግቦች የምግብ ማንሸራሸርን ያጠናክራሉ ምግብ ተሉ እንዲቀጣጠል ይረዳሉ አትክልት የገንባፍራሽ ቅንባሮን ያቀላጥፋሉ አናናስ የአንጀትን ሥራ እንዲጎለብት ያደርጋል የካሎሪ አጠቃቀምን ያፋጥናል አላይ የተዘረዘሩትን አጫጭር መመሪያዎች በማገናዘብ ወደ ጠቅላላ የደም ዓይነት ኤ የአመጋገብ ዘዴ እንገባለን ኾ የእንስሳትና የደሮ ሥጋ የደም ዓይነት ኤ የሚገባው መጠን የሚቻለው ቀይ ሥጋበፅዕድሜ ያልገፉ ወንድ እንስሳት ከ አስክ ግ ሴትና ልጅ ከ እስከ ግ ከ እስከ ቀን የደሮና የአእዋፋት ሥጋ ወንድ ከ እስከ ግ ሴትና ልጅ ክ እስከ ግ ከ እስከ ቀናት ማሳሰብያ ከላይ የተቀመጠው የፍጆታ መጠን ቀደምት አያቶቻችን የነበራቸውን የአበላል ዘዴ አንደ መመሪያ በመቀበል የሰውነትን ቁመና ብቁ ለማድረግ እንዲያስችለንና የምንበሳውን መጠን ልኬታውን እንድናስብበት ነው የደም ዓይነት ኤዎች ጤናማ ሕይወት ለመምራት ከአመጋገብ ሥርዓታቸው ውስጥ የሥጋ ዘርን ሙሉ በሙሉ ማስወገድ አለባቸው ምክንያቱም የደም ዓይነት ኤ ከሥጋ የሚያገኘው ምንም ገንቢ ነገር የለም ለማንኛውም ዓለማችን ለከፍተኛ የፕሮቲን ይዘት ያላቸው ምግቦች ቀዳሚነት ስለምትሰጥ ከዚህ ባህል ለመውጣት በጣም ያስቸግራል ያምሆነ ይህ የደም ዓይነት ኤዎች የአመጋገብ ሥርዓት አቅጣጫው ወደ አትክልት በልነት መለወጡ የግድ ነው ከሁሉም በላይ መጠንቀቅ ያለብን በምግብ አዘገጃጀት ዘዴያችን ላይ ነው ምክንያቱም በቅባት ተጥለቅልቆና በእሳት ተጠብሶ የተፈጥሮ ይዘቱን በመለወጥ ለመአድ የሚቀርብ ምግብ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ነው የሚበዛው ሆኖም ለብዙ ዓመታት አብሮን የነበረ የአመጋገብ ልምድ በአንድ ጊዜ ለማስቀረት በጣም ያስቸግራል ቢሆንም አጥጋቢ ውጤት ለማግኘት በደማችን ዓይነት የአመጋገብ ሥርዓት መመሪያ ላይ ሀሳባችንን በማሳረፍ በጥንቃቄ ምግባችንን መምረጥ አለብን በደም ዓይነት ኤዎች አስጊ የሆኑትን የልብ ሕመሞችንና ነቀርሳን በንሰር ለመቆጣጠር ብቸኛው መንገዱ በአመጋገቡ ሥርዓት መመራቱ ብቻ ው ይህንን ስንል ምናልባትም በአንድ ጊዜ ሙሉ በሙሉ ወደ አትክልት በልነት ራሳችንን ለመለወጥ በጣም ልያስቸግረን ይችል ይሆናል እና ቀስ በቀስ በሳምንት ለተወሰኑ ቀናት የሥጋ ፕሮቲንን በዓሣ ፕሮቲን ተክቶ መመገቡ ከስጋ እንድንርቅ ሊረዳን ይችል ይሆናል በዚህ የሽግግር ወቅት ሥጋ የምንበላ ከሆነ በጣም ቀይ የሆነ ሥጋ መጠቀም ይኖርብናል ከሥጋም የደሮ ሥጋ ቢሆን ይመረጣል ከሁሉም በላይ ማወቅ የሚገባን ቢኖር የዚህ ደም ባለቤት በምንም ዓይነት በደንብ ያልበሰለ ሥጋ መብላት እንደማይችል ነው በተጨማሪም ማስታወስ የሚገባን የፋብሪካ ውጤት የሆኑ አሽግ የሥጋ ምግቦችን ከመመገብ መራቅ እንዳለበት ነው ምክንያቱም ዝቅተኛ የጨጓራ አሲድ ይዘት ላለባቸው ሰዎች የናይትረይት አሲዳዊ ቅመም ኬሚካል የጨጓራ ካንሰርን ያስከትልባቸዋል ይህ ለደም ዓይነት ኤዎች መለያ ባህሪያቸው ነው ሟሟያ የደሮ ሥጋ የጅግራ ሥጋ የታርኪን ሥጋ ህዘነ መወገድ ያለበት የከብት ሥጋ የጎሽ ሥጋ የበግ ሥጋ የአጋዘን ሥጋ የፍዬል ሥጋ የጥንቸል ሥጋ የቆቅ ሥጋ የአሳማ ሥጋ የዳክዬ ሥጋ ህ የባህር ምግቦች የደም ዓይነት ኤ ምግብ በቀን መወሰድ በሳምንት መውሰድ የሚገባው መጠን የሚቻለው የባህር ምግቦች ከ እስከ ግ ከ አስከ ቀናት የደም ዓይነት ኤዎች ሳያበዙ በመጠኑ እስከ ሦስት ጊዜ በሳምንት የባህር ምግቦች መመገብ ይችላሉ የደም ዓይነት ኤ መወሰድ በሌለባቸው የአሣ ዓይነቶች በጣም መጠንቀቅ ዴገባዋል ምክንያቱም በደም ዓይነት ኤዎች የምግብ ማንሸራሸርያ ሕብረህዋሳት ላይ የመቆጣትን ስሜት የሚያስከትሉ ለክቲኖች በመያዛቸው ነው በባህላችን የባህር ምግቦችን የመጠቀመም ልምድ ትኩረት ስለማይሠጠው አማርጦ ለመመገብ በጣም ይከብዳል ሆኖም በዚህ በፃያ አንደኛው ክፍለ ዝመን ዓለምም በተቀራረበችበት ጊዜ ከአህጉር ወደ አህጉር በሚደረጉ ጉዞዎቻችን ላይ የሚገጥመን የምግብ ዓይነት ምርጫው ሰፊ ስለሚሆን በደማችን ዓይነት የአመጋገብ ሥርዓት ለመጠቀም ለሙበል የሚቀርቡትን የባህር ምግቦችን ሰፋ አድርገን መመልከቱ አስፈላጊ ሳይሆን አይቀርም በማለት ነው የተቀመጠው ከባህር ምግቦች የሚገኙ የአልሚ ንጥረ ነገሮች ጥቅም ለማግኘት በደምብ መቀቀል መብሰል ወይም መጠበስ አለባቸው በጣም አስፈላጊ ከርፕ ጸፍ ሳልሞን አሣ ጠከ ኮድ አሣ ሳርዲን አሣ ቦ ሞንክ ፊሽ ጠዕከጾከከ ቆረሶ አሣ ሬይንቦው ትረውት መቦዐሃ ከርዕህክ ሲ ትረውት ከርህከ ግሩፐር አሣ ፀዐየህፀ ማከረል አሣ ጠኋ ሬድ ስናፐር በሀፀ የባህር ቀንድ አውጣ ዝርያዎች ሟሟያ አባሎነ አሣ ጂከ ቱና አሣ ከከ ፖርጅ አሣ ፀ ፔክ አሣ ክሮከርስ ማሂ ማሂ ክ ጠከነ ሴል ፊሽ በከ ስመልትስ ሻርክ አሣ ከ እስትራገን ኪብብፀሪበ ስናፐር ቦጓፀ ስወርድ ፊሽ ነርየቨከ መወገድ ያለባቸው አንቾቪ አሣ በዕከዕሃነ ፕላይሰ አሣ ኸሪዩዬን አሣ ከፀጠበገ ባራኩዳ አሣ ከበሀ ሎብስታር አምባዛ አሣ ኦክተኙስ ህ የዓሣ እንቁላል ኦይስተር ሃ ክላምስ አሣ ርጠ ሻድ አሣ ከ ፃሃሊቡት አሣ ከከህኒ ክራብ ሶለ አሣ ኮንች የቀንድ አውጣ ዝርያ በርከ ብሉ ፊሽ በህክከ ግረይ ፊሽ ሃበከ ኤለስ የእንቁራሪት እግሮች ፃዶክ ከ ፃኬ ከኋ« ሙሰለስ በህ ፕላይስ እስካሎፕስ እስትሪፕድ ባስ «ሯ ከ ሽሪምፕ ከበጠዩ እስኬድ ባሀ ርልጠኗበ የወተት ተዋጽኦዎችና እንቁላል የደም ዓይነት ኤ በቀን መወሰድ በሳምንት የሚገባው መጠን መውሰድ የሚቻለው አዓት አሬራ አይፊፈምዎ ሰያሰአ ሙር ወተት አያያቃልም አሙ የደም ዓይነት ኤ በመጠኑ ትንሽ የረጋ የወተት ተዋጽኦ መቀማመስ ይችሳላል ነገር ግን ቅባት ካለው ወተት የተዘጋጀ መሆን የለበትም እንዲሁም አልፎ አልፎ በልቅ የደሮ እርባታ አያያዝ የተገኘ ዕርጋኒክ እንቁላል መውሰድ ይችላል እነዚህ የምግብ ዓይነቶች በመውሰዱ ላይ በዕቅድ የታገዘና ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ መሆን ይኖርበታል ምክንያቱም ከምዕራባውያን የአበላል ሥርዓት አየተለመደ በመጣው የጣፋጭ ምግቦች አወሳሰድ ባህል ላይ ልዩ ትኩረት ማድረግ ይኖርብናል በወተት በእንቁላል ቅባትና ስኳር የሚሠሩ ክሪምሞች የደም ዓይነት ኤዎች ወተት አጓትና አሬራ መውሰድ አይችሉም በነዚህ ምትክ የአኩሪ ዓተር ወተትና የአኩሪ ዓተር ዓይብ መውሰድ ይችላሉ በብዛት የወተት ተዋጽኦ በደም ኣይነት ኤ መንሸራሸርያ ስርዓት ውስጥ አይብላላም ምክንያቱም የደም ዓይነት ኤ በወተት ስኳር ዳ ጋላክቶሰማይን ላይ የሚቃረን ፀረተዋህስ ስለሚሰራ ነው ባለፈው ምዕራፍ ስለ የደም ዓይነት ቢ አፈጣጠር ባየን ጊዜ ዲጋላክቶሰማይን ከፈውከስ ጋር በመወኃኃድ የ ቢ አንቲጅን መፈጠር ማምጣቱን አይተናል የደም ዓይነት ኤ የተፈጥሮ መከላከያ ሥርዓት ቢ መሳይ ነገሮችን እንዳይቀበል ሆኖ የመቀረጹ ምክንያት ይህ የቢ አንቲጅን ላለመቀበል የሚካሄደው ቂደት የደም ዓይነት ኤን ወተት እንዳይቀበል አድርጎታል በአለርጂ የሚሰቃዩ ወይም በተደጋጋሚ በየመተንፈሻ ክፍሎች ችግር የሚጠቁ የደም ዓይነት ኤዎች ቀድመው ማወቅ የሚገባቸው የወተት ተዋጽኦ የሚያዘወትሩ ከሆኑ ንፋጭና አክታ እንደሚበዛባቸው ነው በተፈጥሯቸው የደም ዓይነት ኤዎች ከሌሎች የደም ዓይነቶች በበለጠ መጠን ንፋጭና አክታ ይበዛባቿል ይህም ምናልባት ለየተፈጥሮ በሽታ መከላከያ ሥርዓታቸው አጋዥ ሊሆን ይችል ይሆናል ሆኖም ንፋጭና አክታ ሲበዛ ይጎዳል ምክንያቱም የተለያዩ ባክቴርያዎች ከንፋጩ ጋር አፈትልከው ስለሚወጡ ነው ከመጠን በላይ ንፋጭ በሚበዛበት ጊዜ በቀጥታ ወደ አለርጂ የመቆጥቆጥ ስሜትና የመተንፈሻ አካሎችን መቁሰል ብሎም ለተለያዩ የመተንፈሻ ችግሮች ይዳርጋል በዚህ ምክንያት ነው አንግዲህ የደም ዓይነት ኤ የወተት ተዋጽኦዎች ከመውሰድ የሚክከለከለው በጣም አስፈላጊ የአኩሪ አተር ወተት የአኩሪ አተር ዓይብ ሟሟያ እንቁላልየደሮ ሪኮታ ዓይብ ዘርከል ፈታ ዓይብ ሞዛሬሳ ጠ ከፍዬል ወተትዓይብ መወገድ ያለበት ሰማያዊ ዓይብ ከህ ርከ ለስላሳ ዓይብ ስልባቦት ወተት የጠረቤዛ ቅቤ ብር ፐርመሳን ዓይብ በ አይስክሪም ፎርማጅ ከ ከሀ ዘይት እና ስቦች የደም ዓይነት ኤ በሳምንት መውሰድ የሚቻለው ከ እስከ ጊዜ በቀን መውሰድ ያለበት መጠን አንድ የሾርባ ማንኪያ ዘይት ወይም ቅባት የደም ዓይነት ኤዎች ሰውነት ተገቢ ሥራውን ለማከናወን ቅባት በመጠኑ ያስፈልጓል አንድ የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት በሚበሉት የሰላጣ ወይም የበሰሉ የአትክልት ምግቦች በየቀኑ መጨመር ለምግብ መንሸርሸርና የሆድ ድርቀትን ለመከላከል ይረዳቿል የወይራ ዘይት በኬሚካል ያልለደለደ ሞኖአንሳቹረይትድ ቅባት ስለሆነ በልብ ጤንነት ላይ ጥሩ ሚና ይጫወታል ኮለስተሮልም ይቀንሳል። መወገድ ያለበት ብራዚል ነት ከህከ ካሺው ነት ከ ከህከ ፒስታቾ ነት ሀርከ በህከ ጥራጥሬዎች እና አደንጓሬዎች የደም ዓይነት ኤ ምግብ በቀን መውሰድ በሳምንት መውሰድ የሚገባው መጠን የሚቻለው የተፈቀዱለት ከ አስከ ግ ከ አስከ ጊዜ ጥራጥሬና አደንጓሬዎች ደረቅ የደም ዓይነት ኤዎች ሰውነታቸው በደንብ የሚገነባው በጥራጥሬ በአደንጓሬዎችና በአኩሪ ዓተር በሚገኝ የአትክልት ፕሮቲን ነው ነገር ግን ሁሉም የጥራጥሬና የአደንጓሬ ክፍሎች በጠቅላላው መወሰድ የለባቸውም ምክንያቱን አንድ ዓይነት ቅርጽ ያላቸው ለክቲኖች አለመያዛቸውን መዘንጋት የለብንም ከማይወሰዱት መካከል ጥቂቶቹ ኩላሊት መሳይ አደንጓሬ ደቃቃ አደንጓሬና ሽንብራ የእንሱሊን መመረትን እንዲቀንስ የሚያደርግ ለክቲን የያዙ ናቸው ይኸውም ላላስፈላጊ ውፍረትና የስኳር በሽታ ስለሚዳርጋቸው ነው በጣም ኣስፈላጊ ዱኪ ባቄላ ምስር ጥቁር አደንጓሬ ፒንቶ አደንጓሬ በከ በ ዐይነጥቁር አደንጓሬ ቀይ አኩሪ ዓተር ሟሟያ ባቄላ የዓተር እሸት ፋሶሊያ ነጭ አደንጓሬ መወገድ ያለበት ሽምብራ ደቃቃ አደንጓሬ የእህል አውሬ ኩላሊት መሳይ አደንጓሬ ቀይ ኣደንሬ ሊማ አደንጓሬ « ከ የብዕር እህሎች የደም ዓይነት ኤ ያሰበት መጠን የሚቻለው ሁሉም የተፈቀዱ ከ አስክ ግ ከ እስከ ጊኬዜ እህሎች ፎረቅ በደም ዓይነት ኤዎች የአመጋገብቸው ሥርዓት የብዕር እህሎች ቦታ ይይዛሉ በየቀኑ እስኮ ሁለት ጊዜ መጠቀምም ይችላል ለጥቅም የሚውለው እህል የተጣራ ወይም በፍብሪካ የተዘጋጀ መሆን የሰበትም የደም ዓይነት ኤዎች ከሚበሱዋቸው እህሎች ውስጥ ማሸላ ስንዴ በቆሎና አጃ መጥፋት የሰባበትም በአስም በሽታ ወይም ከአስም ጋር በተያያዙ ንፋጭ የሚያበዙ በሽታዎች የተለከፉ የደም ዓይነት ኤ ባለቤት ስንዴ የንፋጭ መመረትን ስለሚያበረታታ መመገቡን መቀነስ አለባቸው የዚህ ደም ዓይነት ባለቤት የሚወስደው የስንዴ መጠን ሰማወቅ ውስጡን እያዳመጠ በራሱ ላይ ምርምር ቢያካሂድ ምን የህል መውሰድ አንደሚችል ማወቅ ይችላል ስንዴ ተመጋቢ የሆኑ የደም ዓይነት ኤዎች አሲድ የሚፈጥርባቸው ስለሆነ በሚወስዱበት ጊዜ የግድ አልኮሆላዊ ከሆኑ ምግቦች በተለይ ፍራፍሬዎች ጋር መውሰድ አለባቸው እዚህ ላይ ማወቅ ያለብን ስለ በጨጓራ የሚገኝ አሲድ ሳይሆን በጡንቻዎቻችን ስለሚገኘው የአሲድአልኮሆል ሜዛን ላይ ነው ያተኮርነው የደም ዓይነት ኤዎች ንቁና ቀልጣፋ የሚሆኑት የጡንቻዎቻቸው የአሲድአልኮሆል ሁኔታ በጥቂቱ ወደ አልኮሆላዊነት ሲያመዝን ነው ይህም በደም ዓይነት ዎች እንዳየነው በተቃራኒው የመፍዘ መድከም ሁኔታ ይፈጥራል የስንዴው ውስጣዊው ነጩ ዱቄት እፍል በደም ዓይነት ቱጉዎች ላይ አልኮሆላዊ በደም ዓይነት ኤዎች ደግሞ አሲዳዌ ሁፄታ ይፈጥራል በጣም አስፈላጊ አማራንዝ ጤፍ መሰል ጠጁሟበነ የዳቦ ስንዴ ጎፋ ወይም አኣይቦ ስንዴ ሟሟያ ገብስ በቆሎ ማሽላ ሩዝ ስንዴ የበሬ መንጋጋ መወገድ ያለበት የስንዴ ኪሪሞች የስንዴ ሽርክትቅንጨ » ስንዴ ከነገለፈቱና በቆልቱ አትክልትና አረንጓዴ ቅጠሎች የደም ዓይነት ኤ ምግ ብ መወሰድ የሚገባው በቀን መውሰድ አዳኙ መጠን የሚቻለው ተ ው ከ እስከ ግ ከ እስከ ጊዜ ወይም የበሰለ ። ስለሆነም በዕድሜ የገፉ የደም ዓይነት ኤዎች በየተቀነ ኣይዩ እንተርናሽናል ዩኒት ቫይታሚን ኤ ቢወስዱ በእርጅና ምክንያት በተፈጥሮ መከላከሆ ሥትዓታቸው ላይ የሚደርሰውን ብግነት ይከላከልላቿል ለደም ዓይነት ኤ የተፈቀዱ በካሮቲን የበለጸጉ ምግቦች አንቁላል ብሮኮሲ ክርርርቨ ብጫ ዱባ እስፒናች ዩከከ ካሮት የደም ዓይነት ኤ ውጥረትን የመቋቋም ገጽታ የውጥረት መጥፎ ገጽታን ወደ በጎ ጎን የመለወጥ ችሎታ በድማችን ዓይነት ላይ ነው የሚገኘው ባለፈው ምዕራፍ እንዳየነው ውጥረት በራሱ ችግር አይደለም ሰውነታችን በውጥረቱ ላይ የሚወስደው እርምጃ ነው ውጤቱን የሚወስነው እያንዳንዱ የደም ዓይነት ውጥረትንለመቋቋም የራሱ የሆነ ስልትና መርህ ግብር አለው የደም ዓይነት ኤዎች ውጥረቱ በመጀመሪያ ደረጃ ላይ እያለ ነው ምሳሽ የሚሰጡት በአድሪናሊን ፅጢዎች ኃይል የተሞሉ አብሪ ህዋሳት አንጎልን ጠቅጠቅ እያደረጉ በመነካካት ጭንቀት መረበሽና መንቀዥቀዥን ይፈጥራሉ ውጥረቶቹ በተፈጥሮ መክላከያ ሥርዓት ላይ በተጠናከረ ኃይል ምልክቶቻቸው በሚያሳርፉበት ጊዜ የተፈጥሮ መከሳከያ ሥርዓቱ እየተዳከመ ይሄዳል ይህ የተራዘመ ተደጋጋሚ በስሜት ህብረህዋሳት ሥርዓት ላይ የሚታይ ጭንቀትና መረበሽ ቀስ በቀስ የሰውነት ስስ ለስላሳ ብልቶችን የሚጠብቁ ፀረተዋህሲያንን ያቃጥላቿል በዚህም የተነሳ ዘረተዋህሲያናቱ በሰውነት የሚያጋጥመው መመርቀዝም ሆነ የሚገቡ ባክሬቲያዎችን ከመከላከል ይልቅ በጣም ስልቹና በቀሳሉ ተሸናፊዎች ይሆናሉ የደም ዓይነት ኤዎች ጸጥ ባለ ሁኔታ በተመስጦ ሐሳብን ሰብስቦ መቆየትና የዮጋ እንቅስቃሴዎችን ከተለማመዱ የውጥረትን መጥፎ ገጽታ በመዝናናትና ጭንቅላትን ጥሩ ነገር ላይ እንዲያተኩር በማድረግ ለበጎ ጎን ፍጻሜው እንዲሆን ማድረግ ይችላሉ የደም ዓይነት ኤዎች ቀጣይነት ያላቸው ውጥረቶችን የመጋፈጥ ባህርይ የላቸውም የሚያጋጥማቸው ነገር ሁሉ በዝምታና በትዕግስት ሊያሳልፉት ይጣጣራሉ የደም ዓይነት ኤ በተፈጥሯዊ እንቅስቃሴ እስፖርት የማያዘወትር ብቻ የሚኖር ከሆነ ውጥረቱ ለልብ ህመሞችና ለተለያዩ የካንሰር ዓይነቶች ይዳርገዋል ለተወሰነ ወቅት በጥሞና ጸጥ ባለ ቦታ መቆዬት ዮጋና በተመስጦ ሐሳብን ሰብስቦ ጥሩ ነገሮችን በሐሳብ ማጨዋወት የደም ዓይነት ኤን ከውጥረት ያድኗል በቀስታ የመንቀሳቀስ ዘዴ ታይጁችዋን የቻይናውያን የበዓል ባህላዊ እንቅስቃሴና የሕንዶች የመሳሳብና መተጣጠፍ ሀዛ ዮጋ ሁለቱ በጸጥታ ከሚሰሩ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ናቸው እንዲሁም በዘመናዊ እስፖርት የታገዙ እንደ ዋና መዋኘት ቢስክሲት መንዳትና ረጅም የእግር ጉዞ ለደም ዓይነት ኤዎች ጥሩ ውጤት የሚሰጡ ናቸው በዝግታ የሚሠራ እንቅስቃሴ ሲከናወን ሰውነት ማላብ የለበትም ማለት ሳይሆን የሚገባውን የእንቅስቃሴ ቆይታ እየተደረገ ጭንቅላትን ከአካላዊ እንቅስቃሴ ጋር አቆራኝቶ ማሰራት ማለት ነው በከባድና ጠንካራ ጉልበት የሚሠራ የአካል እንቅስቃሴ የደም ዓይነት ኤዎች የነርቭ ኃይልን ያሟጧል መልሶም ወደ ውጥረት በመክተት የተፈጥሮ መከላከያ ቅስማቸውን ለብግነት ይዳርጓል ፏ ፏ ዝ የሚከተሉትን እንቅስቃሴዎች ለደም ዓይነት ኤ የተፈቀዱ ናቸው በእንቅስቃሴው ቆይታ ልዩ ትኩረት መደረግ አለበት ከውጥረት ለመላቀቅና በቂ ውጤት ለማግኘት በሳምንት ሦስት ወይም አራት ጊዜ አንድ ወይም ሁለት የእንቅስቃሴ ዓይነት በአንዴ መስራት ይቻላል የእንቅስቃሴ የእንቅስቃሴ ቆይታ በሳምንት መሠራት ዓይነት በደቂቃ የሚገባውየቀን ብዛት ታይችጁችዋን ከ እስከ ከ እስከ ህዛ ዮጋ ከ እስከ ማርሻል አርት ካ እስክ ብስክሊት መንዳት ከ እስከ ፈጣን እርምጃ ከ እስከ ከ እስክ ረጅም የእግር ጉዞ ከ እስከ ከ እስከ የውኃ ዋና ኮ አስከ ጭፈራ ዳንስ ከ እስክ ከ እስክ ኦሮቢክ ከ እስክ ከ እስክ ሰውነትን ማዘረጋጋት በየቀኑ ከየትኛውም የእንቅስቃሴ ዓይነት ጋር የሰውነት እንቅስቃሴ መመሪያ ለደም ዓይነት ኡ የደም ዓይነት ኤ በተፈጥሮው በጣም ስስ የሆነ ባህሪይ ስላለው ከባድ በሆኑ ነገሮች ላይ ታግሎ ምላሽ የመስጠት ፍላጎት የለውም ጉልበት የሚፈልግ ሥራና የአካል እንቅስቃሴ በሚያጋጥመው ጊዜ ጠንቁ በቀጥታ ወደ የተፈጥሮ መከላከያ ሥርዓቱ ያነጣጥራል ስለዚህ ከላይ ከተጠቀሱት የእንቅስቃሴ ዓይነቶች የታይጅቸዋንና የሀዛ ዮጋ ስልቶችን በማጥናት ቢጠቀም አጥጋቢ ውጤት ይሰጣል የደም ዓይነት ቢ ፅቅድ ዘላኑ መፈረሮመጾ ላ በተፈጥሮው የተስተካክለ ጠንካራ የተፈጥሮ መከላከያ ሥርዓት ያለው ብርቱ የመንሸራሸርያ ሥርዓት ክፍሎች የያዘ ላ በጣም ተለዋዋጭ የአመጋገብ ምርጫ የሚያሳይ የወተት ተዋጽኦ ተመጋቢ ውጥረትን ለመቋቋም ብልሀት የታከለበት ችሉታ ያሰው ሸንቃጣና ፈጣን ሆኖ ለመገኘት የተመጣጠነ የአካልና የጭንቅላት እንቅስቀቃሴ ይፈልጋል ይዘት የደም ዓይነት ቢ የአመጋገብ ዘዴ ውፍረትን ሰመቀነስ ምክንያቶች የተጨማሪ ጠቃሚ ነገሮች አወሳሰድ ምክር ውጥረትን የመለማመድ ገጽታ የደም ዓይነት ጧ የአመጋገብ ዘዴ የደም ዓይነት ኦና የደም ዓይነት ኤ በብዙ ባህርያት ተቃራኒ የሆኑ ዋልታዎች ሲኖናሩዋቸው የደም ዓይነት ቢቤ ግን ከሁለቱ ጋር የመመሳሰልም ሆነ የመቃረን ባህሪይ ይታይበታል እንደ እንስስት ተለዋዋጭ ጠባይ በየጊዜው የሚታይበት ልዩና ብቸኛ የሆነ ባህሪይ አለው የደም ዓይነት ቢ በብዙ መልኩ የደም ዓይነት ኦን ይመስሳል በጣም የሚዛመዱም ይመስላሉ ሆኖም ግን የደም ዓይነት ቢ ድንገት ሙሉ በሙሉ ቅርጽን በመለወጥ የራሱ የሆነ ብቸኛ መለያ ይይዛል ዝግመታዊ እድገቱን ያሟላ ጠንካራው የደም ዓይነት በ የተበታተኙ ኮዝቦችና ባህሎችን ለማገናኘት የሚፍጨረጨር የተሻሻለና ስልጡን በደንብ የተገነባውና ንቁ የሆነው የደም ዓይነት ቢ በጣም አደገኛ የሆኑትን የዘመኑ በሽታዎች እንደ የልብ ሕመሞችና ካንሰርን የመቋቋም ችሎታ አለው ሆኖም የደም ዓይነት ቢ ከሌሎች የደም ዓይነቶች በባህሪው የተለየ በመሆኑ ትንሽ አክል በተፈጥሮ መከላከያ ሥርዓቱ ላይ ባጋጠመው ቁጥር ብዛት ያላቸው ከስሜት ህዋሳት ጋር የሚያያዙ በሽታዎች በቀላሉ ያሰቃዩታል። ቢሆንም የደም ዓይነት ቢዎች ተጠንቅቀው የተፈቀደላቸውን የአመጋገብ ሥርዓት ከተክተሉ ከበድ ያለ በሽታ አያጋጥማቸውም የዕድሜ ባለፀጋም ይሆናሉ የደም ዓይነት ቢ የአመጋገብ ሥርዓት ሰፊ መአድ ባለው የምግቦች ዓይነት የተከበበ በመሆኑ የተስተካከለ የአመጋገብ ዘዴ ለመጠቀሙ ችግር አያጋጥመውም መዘንጋት የሌለበት የደም ዓይነት ቢ ለደም ዓይነት ኦና ለደም ዓይነት ኤ ማገናኛ ድልድይ መሆኑን ነው ውፍረትን ለመቀነስ ምክንያቶች ለደም ዓይነት ቢዎች ውፍረት መጨመር ዋና ምክንያቶች በቆሉ ስንዴ ምስር ኦቾሎኒና ሰሊጥ ናቸው እነዚህ የተጠቀሱት የምግብ ዓይነቶች ሁሉም የተለያዩ የለክቲን ዓይነቶች ነው የያዙት ሆኖም ግን ሁሉም የእንሱሊን ማመንጨት ሥራን ያደናቅፋሉ ውጤቱም አካላዊ ድካም የፈሳሽ በህብረህዋሳት መቋጠር እና ወረደስኳር ምግብ ከተበላ በኋላ በደም ውስጥ የሚገኝ የስኳርን መጠን ዝቅ የማለት ይሆናል በስንዴ ውስጥ የሚገኝ ግሉተን በደም ዓይነት ቢዎች ላይ የሚወስደው እርምጃ ከደም ዓይነት ኦ ጋር ተመሳሳይ ነው የስንዴው ጉሉተን ለክቲኖች ከሌሎቹ የገንባፍራሽ ቅንባሮ የሚያጓትቱ ምግቦች ለክቲኖች ጋር በመሆን ችግር ይፈጥራሉ ምግቡም በደምብ ተብሳልቶ እንደ ነዳጅ በሰውነት ውስጥ ካልተቀጣጠለ ወደ ስብ በመለወጥ መከማቸት ይጀምራል የስንዴ ጉሉተን ብቻውን በደም ዓይነት ኦዎዎች የሚያደርሰውን ዓይነት አደጋ በደም ዓይነት ቢዎች ላይ አያደርስም ነገር ግን ስንዴ ከበቆሎ ካምስር ወይም ከኦቾሎኒ ጋር ተደባልቆ በሚበላ ጊዜ አደጋ ያስከትላል ሆኖም የደም ዓይነት ቢዎች ውፍረትን ለመቀነስ ከፈለጉ የስንዴ ምግቦችን ማስወገድ ይኖርባቿል እላይ ከተጠቀሱት የምግብ ዓይነቶችና ከአንዳንድ መርዛማ ለክቲን ካላቸው ነገሮች ከራቁ ክብደታቸውን ለመጠበቅ ችግር አያጋጥማቸውም የደም ዓይነት ቢ ተፈጥሮአዊ የሆኑ አካላዊ ጉድለቶች ማለት በደም ዓይነት ኦኮ እንዳየነው የታይሮይድ ዕጢ ዓይነት ችግር እና የመንሸራሸርያ ሥርዓት ሥራ መዛባት ስለማያጋጥማቸው ክብደትን ለመቀነስ የተከለከሉ የምግብ ዓይነቶችን በማስወገድ ብቻ በቂ ውጤት ያስመዘግባሉ አንዳንድ ሰዎች የደም ዓይነት ቢዎች ወተትና የወተት ተዋጽኦ ለመውሰድ የታደሉ ስለሆኑ አብዛኞቹ ሸንቃጣ በመሆናቸው ይደነቁ ይሆናል ሆኖም ግን ከመጠን በሳይ የኃይል ሰጪ ምግቦች ተጠቃሚ ከሆኑ መወፈሩ አይቀሬ በመሆኑ የተስተካከለ የገንባፍራሽ ቅንባሮ ክንውን ለማከናወን የወተት ተዋጽኦዎችንም ጭምር በጥንቃቄ መጥነው መውሰድ ይኖርባቿል የደም ዓይነት ቢ የማቀጣጠል ተግባራትን አዳክመው ጉልበት በመቀነስ የስብ መከማቸትን የሚያበረታቱ አስጊ ምግቦችን ለይቶ በማወቅ መጠቀም መቻል አለበት ክብደትን ለመጨመር የሚያበረታቱ ምግቦች በቆሉ የእንሱሊን መመረትን ያጨናግፋልየገንባፍራሽ ቅንባሮ ክንውንን ያግዳል ምስር ወረዴስኳር ያስከትላልአልሚ ምግቦች በትክክል እንዳይወኃኃዱ ይከለክላል የገንባፍራሽ ቅንባሮን በብቃት እንዳይከናወን ያግዳል ኦቾሎኒ የገንባፍራሽ ቅንባሮን ክንውን ያግዳል ወረደስኳርን ያስከትላል ጉበትን ሥራው እንዳያከናውን ይከለክለዋል ሰሊጥ የገንባፍራሽ ቅንባሮን በብቃት እንዳይከናወን ያግዳል ስንዴ የመንሸራሸሪያ ሥርዓትና የገንባፍራሽ ቅንባሮን ሥራ ዘገምተኛ ያደርገዋልምግቦች እንዳይቀጣጠሉ በመከልከል በስብ መልክ እንዲከማቹ ያደርጋቸዋል ክብደትን ለመቀነስ የሚያበረታቱ ምግቦች አረንጓዴ አትክልቶች ሥጋ ጉበትእንቁላል ብቃት ያለው የገንባፍራሽ ቅንባሮ ሥራ እንዲክናወን ይረዳሉ የሊኮሪስ ሻይ ወረድስኳርን ይቆጣጠራል ከላይ በተቀመጠው ጠቋሚ መመሪያ መሠረት ወደ አጠቃላይ የደም ዓይነት ቢ የአመጋገብ ሥርዓት እንግባ የእንስሳትና የደሮ ሥጋ የደም ዓይነት ቢ ምግብ በቀን መወሰድ በሳምንት መውለድ ያለበት መጠን የሚቻለው ቀይ ሥጋ ወንድ ከ ግ እስከ ግ ከ አስከ ቀናት ሴትልጆች የክ ከ ግ እስከ ግ ከደሮ በቀር ወንድ ሴሎች አእዋፋት ከ ግ እስከ ግ ከ አስከ ቀናት ሴትልጆች ከ ግ እስከ ግ ማሳሰብያ ይህ ከላይ የተቀመጠው የፍጆታ መጠን ቀደምት አያቶቻችን የነበራቸውን የአመጋገብን ዝዴ እንደ ጠቋሚ መንገድ በመቀበል ለሰውነታችን ብቃትና ቅልጥፍና ሲባል የአመጋገባችንን መጠን በግምት ነው ሆኖም ግን ከቅድመ አያቶቻችን ፆ የለብንም በማስገባት እንድናስብበቦ የፍጆታ መጠን በላይ በደም ዓይነት ቢዎች ሥርዓት ውስጥ ቀይ ሥጋ ከውጥረትና ከተፈጥሮ መከላከያ ሥርዓት በሽታዎች ጋር በቀጥታ ይገናኛል ምክንያቱም የደም ዓይነት ቤቢ ባለቤት የነበሩ የጥንት ሰዎች የሥጋ አመጋገብ ዘዴው በሌሎች የተለያዩ አንስሳት ሥጋ መብላት ባህላቸውን ስላሻሻሉት ነው ማንም የደም ዓይነት ቢ ባለቤት የድካም ስሜት ወይም የተፈጥሮ በሽታ መከላከያ ብግነት ካጋጠመው በሳምንት አንዳንዴ የከብትና የታርኪን ሥጋን በጠቦት በጥንቸልና በበግ ሥጋ ተክቶ መመገብ አለበት የደም ዓይነት ቢዎች የዶሮ ሥጋ ከመብላት መታቀብ አለባቸው ምክንያቱም የዶሮ ሥጋ የደም ዓይነት ቢን ደም የሚያዝለገልግ ለክቲን በመያዙ ነው የደም ዓይነት ቢ በዶሮና በዶሮ መሰል አፅዋፋት መብላት ልምድ የሚኖር ከሆነ በሌሎች አዕዋፋት እንደ ታርኪን ዓይነት መለወጥ አለበት ምንም እንኳን ከዶሮ ጋር ቢመሳሰሉም የዶሮ ሥጋን ዓይነት የሚመስል አደገኛ ለክቲን ግን የላቸውም መቸም ስለ ዶሮ ከተነሳ ጭንቅላታችን ሊቀበለው የማይችል ቀደም ብሎ በዶሮ ሥጋ ጠቃሚነት ላይ የነበረንን አመለካከት ላይለወጥ ይችል ይሆናል ምክንያቱም በአብዛኛው ሁሉም ሰው ከበሽታ ተሎ ለማገገም የደሮ ሥጋን መብላት ነው ተብሎ ሲነገረው ቆይቷል በእርግጥ የዶሮ ሥጋ ከሌሎች እንስሳት ሥጋ በበለጠ ከስብ ነባ ሊሆን ይችል ይሆናል ቢሆንም ዋናው መነጋገሪያ ጉዳያችን ይህ ሳይሆን በምግቡ ውስጥ የሚገኙ ለክቲኖች በደም ውስጥ ገብተው በሚያደርሱት የማዝለግለግ ክንውኖች የተነሣ በሚደርሰው የልብ ሥራና የተፈጥሮ መከላከያ ሥርዓት ሥራ መዛባት ላይ ነው ስለዚህ የቢህ ደም ዓይነት ባለቤት ከፍተኛ የዶሮ ሥጋ ልምድ ቢኖረውም የደር ሥጋ ከመብላቱ መራቅ አለበት በጣም አስፈላጊ የበግ ወይም የፍዬል ጥቦት ሥጋ የጠንቸል ሥጋ የአጋዘን ሥጋ ታርኪን ክህቨነ ጉበት የጥጃየዶሮየአሳማ የጥጃ ሥጋ መወገድ ያለበት የዶሮ ሥጋ የቆቅ ሥጋ የዳክዬ ሥጋ የጅግራ ሥጋ የማናቸውም አንስሳ ልብ እንዳይበላሽ መከሳከያናይትራይቶች የታከለበት የአሳማ ሥጋ የባህር ምግቦች የደም ዓይነት ቢ በቀን መወሰድ በሳምንት መውሰድ የሚገባው መጠን የሚቻለው የባህር ምግቦች ከ ግ አስክ ግ ከ እስከ ቀናት ለደም ዓይነት ቢዎች የአሣ ምግቦች በጣም ጠቃሚ ምግቦቻቸው ናቸው በተለይም ጥልቀት ባለው ባህር ውስጥ የሚገኙ አሣዎች አንደ ኮድ አና ሳልሞን በአስፈላጊ የዘይት ዓይነት የበለፀጉና እንደ ሀሊቡት እና ሶለ በከፍተኛ ጠቃሚነቱ የታወቀ ፕሮቲን ይዘታቸው የታወቁ ለደም ዓይነት ቢዎች በጣም ጠቃሚ ምግቦች ናቸው። የደም ዓይነት ቢዎች አንድ አንድ የአደንጓሬና የጥራጥሬ ዓይነቶች መመገብ ይችላሉ ነገር ግን ምስር ሽምብራ ዐይነጥቁር አደንጓሬና የደም ዓይነት ቢ ፒንቶ ውስጥ የሚገኙ ለክቲኖች የኢንሱሲን መመረትን ስለሚያጨናግፉ መወገድ አለባቸው በደም ዓይነት ቢዎች የአመጋገብ ሥርዓት ላይ ምንም እንኳን የተለያዩ የጥራጥሬና የአደንዓሬ ክፍሎች መመገብ ቢፈቀድም በአወሳሰዱ ላይ በጣም አስፈላጊ የሆኑትን በመምረጥ እፍመጠኑን ዝቅ በማድረግ መሆን አለበት በጣም አስፈላጊ ኩላሊት መሳይ አደንጓሬ ሊማ አደንጓሬ በበ ከ ደቃቃ አደንጓሬ የእህል አውሬ ሟሟያ ጠፍጣፋ አደንጓሬ ካነሊኒ አደንጓሬ አረንጓዴ አደንጓሬ ፋሶልያ ቀይ አኩሪ ዓተር ዓተር አረንጓዴኳር ስናፕ መወገድ ያለበት ዱኪ ባቄላ ሽምብራ ጥቁር አደንጓሬ ምስር ቀይ ቡናማ አረንጓዴ ዐይነጥቁር አደንጓሬ የብዕር እህሎች የደም ዓይነት በቢ ምግብ በቀን መወሰድ ያለበት መጠን የብዕር ህሎች ከ ግ አስክ ግ የደረቁ የደም ዓይነት ብ ሁሉም ነገሮች አስተካክሎ በማመጣጠን የሚቀበል ስለሆነ በብዕር እህሎች የአመጋገብ ዘዴ ውስጥ ሰፊ ቦታ የያዘ ነው የስንዴ ምግቦች በሥርዓቱ ላይ ችግር አምብዛም አያደርሱም ሆኖም በስንዴው ውስጥ የሚገኘው ጉሉተን የተባለ ለክቲን በደም ዓይነት ቢዎች ጡንቻዎች ሕብረህዋሳት ውስጥ በመከማቸት የካሎሪ መቀጣጠልን በማዳፈን የገንባፍራሽ ቅንባሮን በሳምንት መውሰድ የሚቻለው ከ እስከ ቀናት ዝቅተኛ ስለሚያደርገው የስንዴ ምግቦችን በብዛት መውሰድ አይችልም ተሎ የማይቀጣጠሉ ምግቦች በስብ መልክ ይከማቻሉ ስለዚህ ለደም ዓይነት ቢዎች ስንዴ ክብደት ለመጨመራቸው ዋናው ምክንያት ይሆናል ማለት ነው የደም ዓይነት ቢዎች የአጃ ዘር ራይ ማስወገድ አለባቸው በራይ የሚገኙ ለክቲኖች በልብ ጡንቻዎች ውስጥ ስለሚከማቹ የደምን ዝውውር በማዛባት የልብ ሥራ አእውክታን ያስከትላሉ ከሁሉም እህሎች በላይ በቆሎ ለደም ዓይነት ቢዎች ውፍረት መጨመር ዋናው ምክንያት ነው ከሁሉም ምግቦች በላይም ደካማ የገንባፍራሽ ቅንባሮ የኢንሱሊን መመረት አለመስተካከል የፈሳሽ በሕብረህዋሳት ውስጥ መቋጠርና የሰውነት መድከም ስሜትን ያስከት ልበታል አንደገና ማስታወስ ያለብን የደም ዓይነት ቢ ከሁሉም የተሻለ የተለያዩ የምግብ ዓይነቶችን አማርጦ የመቀበል ባህሪይ የያዘ በመሆኑ የተለያዩ የእህል ዓይነቶችን ለመብላት የታደለ ነው። ከ ጥቁር ስንዴ ስንዴ ከነገለፈቱና በኑልቱ ገብስ የበቆሎ ፍሌክስ የበቆሎ ዱቄት የስንዴ ክሪም ራይ የአጃ ዓይነት የቅንጨ ስንዴ አትክልትና አረንጓዴ ቅጠሎች የደም ዓይነት ናቤ መወሳድ የሚገባው በቀን መውሰድ መጠን የሚቻለው ከ ግ አስከ ግ ከ እስከ ጊዜ የተቀቀለ ወፍም የበሰለ ከ እስከ ጊዜ የደም ዓይነት ቢ ብዬ ከፍተኛ ጥቅም ያላቸው አትክልትና ቅጠላ ቅጠሎች እስከ አምስት ጊዜ በቀን የመጠቀም እድል አሰው እንዲሁም ከአመጋገቡ ውስጥ የሚወገዱ በጣም ጥቂት የአትክልት ዓይነቶች ስለሚገኙ እነሱን ልብ ብሎ ማወቅ ይኖርበታል የደም ዓይነት ቢ ቲማቲም ከአመጋገቡ ሥርዓት ማስወገድ አለበት ምክንያቁም ቲማቲም ከጥቂቶቹ የአትክልት ክፍሎች በፓንፄሄ ሉቲናንት ሁሉም የደም ዓይነቶችን የሚያዝለገልግ ለክቲን ያላቸው ኮሚመደቡት ውጦስጥ አንዱ ነው ቲማቲም በደም ዓይነት ቢ የጨጓራጡ ዝገዳ ላይ የመቆጣት ችግር ያስከትላል የቲማቲም ሴክቲኖች ፀደም ዓይነት ና በደም ዓይነት ኤቢ በጣም ትንሽ ለውጥ ሊያሳዩ ይችላሉ ነገር ግገ የደም ዓይነት ኤና ቢ ላይ በጣም አስከፊ የሆነ የመቆጣት ችግር ቦጨጓራቸው ውስጣዊ የግድግዳው ክፍል ላይ እንዲኖር ያደርጋል ቀደም ብሎ እንደተጠቀሰው የባቆሎ እሸት የኢንሱሊን መመረትን መጨናገፍናዓ የገንባፍራሸ ቅንባሮ መስተጓጎልን የሚያበረታቱ ለክቲኖች በመያዙ መወገድ አ በወይራ ፍሬ የሚገኙ አንድ አንድ የሻጋታ ዓይነቶች የመቆጣት ሳሜት አለርጂ ስለሚያስከትሉባቸው መውሰድ የለባቸውም የደም ዓይነት ቢዎች ለቫይረሶች እና የራስ በሆነ ፀረተዋህስ መጠቃት በሸታ አውቶኢሙን የተጋለጡ ስለሆኑ መጠኑን ከፍ በማድረግ ከተለያዩ የአረንጓዴ ቅጠላቅጠሎች ዓይነት መብላት አለባቸው ምክንያቱም አረንጓዴ ቅጠሎች ፀረቫይረስ የሆነው የማግነዝየም ማዕድን ክምችት ስላላቸው ነው እንዲሁም ማግነዝየም በችፌ ቆዳ በሽታ የሚሰቃዩ የደም ዓይነት ቢ ባለቤት ለሆኑ ልቻፆ ለመዳን በደምብ ይረዳቸዋል የደም ዓይነት ቢዎች በዚህ የምግብ ክፍል በስፋት ይጠቀፆ በተለይ አንደ ድንች ጎደሬ ጥቅል ጎመንና የእንጉዳይ ዓይነቶት ከሌሎች የደም ዓይነቶች በተለየ ሁኔታ ሙሉ በምሉ ሊጠቀሙባቸው ይችላሉ በጣም አስፈላጊ ደበርጃን ህበ ቀይ ሥር ፋሶልያ የብሩሰልስ እንቡጥ ፌጠ ጥቅል ጎመን ካሮት የአበባ ጎመን የአበሻ ጎመን ሟሟያ አስፓራጉስ ሀኋዐህኡ ቦኩቾይ ከ ርከዕነ ሚጥሚጣ ኪያር የድንብላል ቅጠል የእንስላል ቅጠል ዝንጅብል ባሮ ሽንኩርት እንጉዳይ ቀይ ሽንኩርት የባህር አረሞች ስዌደስ ህ ዱባ ተርኒፕ ክጦጥፍ የሾርባ ቅጠል ነሃ ፓርስኒፕ ዕበቕቐኔ በርበሬቃርያ ትኳር ድንች ጎደሬ ኮላርድ ሪን ጋየበ እንጉዳሯ ሰሪቲ ርስ ቺኮሪ ርከርርበሳ ኮረሪማ ነጭ አዝሙድ ኤንዲቭ በሄ ነጭ ሽንኩርት ጂካማ አደንጓሬ በዕልሰነኋ ከ ሰላጣ ኦክራ ድንች ሻሎት ከ እስፒናች ሯበልርከነ ቆስጣ ወትርክረስ ለኗጳ። የደም ዓይነት ኤቢ የአመጋገብ ዘዴ የደም ዓይነት ኤቢ በብዛት መታየት የጀመረበት ጊዜ ከ ዓመት ወዲህ ሲሆን በዓለማችን ካለው የሰው ዘር ውስጥ በብዛቱ ከ አይበልጥም በጣም ውስብስብ ባዮሎጂካዊ ይዘት ያለው ነው ከሌሎች የደም ዓይነቶች የሚያቀራርበው ምንም ውስጣዊ ባህሪይ የለውም ጣምራ አንቲጅን በመያዙ የደም ዓይነት ኤቢ አንዳንዴ እንደ ኤ አንዳንዴም እንደ ቢ ሌላ ጊዜም ከሁለቱ የተዳቀለ ዓይነት መሳይ ጠባይ ይታይበታል እነዚህ የተለያዩ ጠባዮች በመያዙ በጎ ወይም መጥፎ ጎን ሊኖር ይችላል የዚህ ደም ዓይነት ባሰቤት የደም ዓይነት ኤና የደም ዓይነት ቢ የአመጋገብ ሥርዓት በደምብ ለይቶ ማወቅ ይኖርበታል ምክንያቱም የአመጋገቡ ሥርዓት ከአነዚህ የአመጋገብ ሥርዓቶች ስለማይወጣ ነው በአብዛኛው ለደም ዓ ኤ ወይም ለደም ዓይነት ቤቢ የተከለከለ የምግብ ዓይነት ለደምሪይጓተ ኤቢ መጥፎ ሊሆን ይችላል ከተወሰኑ ልዩ ምክንያት ካላቸ ምግብ ዓይነቶች በስተቀር የደም ዓይነት ኤቢ ፓንፄማግሉቲኖች ሁሉም የደም ዓይነቶችን የሚያዝለገልጉ ምንም ችግር አይፈጥሩበትም ምናልባት የመቋቋም ዕድል ሊያገኝ የቻለው ከደም ዓይነት ኤና ከደም ዓይነት ቢ ባገኘው ጥምር የአንቲጅን ውህደት ሊሆን ይችላል። ምንም እንኳን በአመጋገቡ ሥርዓት ውስጥ የሥጋ መመገብን ልምድ ይዞ ቢመጣ የጨጓራ አሲድ አጥረት ስለሚታይበት በቂ የገንባፍራሽ ቅንባሮ ክንውን ሊያካሂድ ባለመቻሉ ምክንያት የተበላው ሥጋ ሳይቀጣጠል በስብ መልክ ይከማቻል ለክብደት ቅነሳ ተብሎ የሚወሰደው ሥጋ ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ ከአትክልትና ከየአኩሪ ዓተር ዓይብ ጋር በተከታይ መልክ መወሰድ አለበት የደም ዓይነት ኤቢ ከደም ዓይነት ኤና ከደም ዓይነት ቢ ውህደት የተገኘ ሆኖ ሳለ ባህሪው ግን የተወሰነው በራሱ አንቲጅን ነው ለምሳሌ ዱኪ ባቄላና ዐይነጥቁር አደንጓሬ ለደም ዓይነት ኤዎች በጣም አስፈላጊያቸው ሲሆን ለደም ዓይነት ኤቢዎች ደግሞ ከማይበሏቸው ውስጥ ነው በሌላ በኩል ደግሞ ምስርና የአኩሪ ዓተር ዓይነቶች አስፈላጊነት ከደም ዓይነት ኤ ወርሶ እናየዋለን ባንጻሩም ምስር ለደም ዓይነት ቢ ወረደስኳር የሚያስከትልበት ስለሆነ ከአመጋገቡ ሥርዓት መወገድ ያለበት መሆኑን ስንመለከት ለደም ዓይነት ኤቢ ደግሞ እንደጠቀስነው በጣም አስፈላጊ ነው ለዚህ ነው የደም ዓይነት ኤቢ ገና ያልተፈታ እንቆቅልሸ ስለ ሆነ የዚህ ደም ባለቤት የሆኑ ሰዎች በአበላላቸው መጠንቀቅ አለባቸው የምንለው የደም ዓይነት ኤቢዎች እንደ የደም ዓይነት ኦዎች አና ቢዎች የስንዴ ግሉተን ለከባድ አደጋ ባያጋልጣቸውም ክብደት ለመቀነስ ወስነው እርምጃ በሚወስዱበት ጊዜ የስንዴ ውጤቶችን ማስወገድ አለባቸው ምክንያቱም በጡንቻዎቻቸው ውስጥ የአሲድ መጠን ከፍ ስለሚያደርግ ነው የደም ዓይነት ኤቢዎች በፍጥነት ካሎሪያቸውን ማቀጣጠል የሚችሉት የጡንቻዎቻቸው ሁኔታ በብርዝ አልኮሆላዊ ይዘት ላይ ሲሆን ነው ክብደትን ለመጨመር የሚያበረታቱ ምግፀች ቀይ ሥጋ አዝጋሚ የመንሸራሸር ክንውን ወደ ስብ በመለወጥ ይከማቻል ኩላሊትመሳይ አደንጓሬ ሊማ አደንጓሬ የበቆሎ የኢንሱሊን መመረትን ያጨናግፋሉ እሸት የቅንጨ ስንዴ ወረደኳርን ያስከትላሉ የዳቦ ስንዴ የገንባፍራሽ ቅንባሮ ሥራን ያጓትታል የካሎሪን መቀጣጠል እንዲዳከም ያደርገዋል ከብደትን ለማስቀነስ የሚያበረታቱ ምግቦች የአኩሪ ዓተር ዓይብ የባህር ምግቦችና የገንባፍራሽ ቅንባሮን ተጠናክሮ እንዲካሄድ አረንጓዴ አትክልቶች ያደርጋሉ ከልፕና የወተት ተዋጽኦ የኢንሱሊን መመረትን ያበረታታሉ አልኮሆላዊ ባህሪይ ያላቸው ፍራፍሬዎች የጡንቻዎችን አልኮሆላዊ ይዘት ጳዔ ከፍ ያደርጋሉ አናናስ ምግብ እንዲንሸራሸር ያግዛል የአንጀት ልስላሴን በመጠበቅ የምግቦችን እንቅስቃሴ ያቀላጥፋል ከላይ በተቀመጠው መመሪያ መሠረት ወደ አጠቃላይ የደም ዓይነት ኤቢ የአመጋገብ ሥርዓት እንሄዳለን የእንስሳትና የደሮ ሥጋ የደም ዓይነትኤቢ በቀን መወሰድ መክ ቀይ ሥጋ ወንድ ከግ እስከ ግ ሴሌትልጆች ከ ግ አስከ ግ ከደሮ በቀር ወንድ ሌሎች አእዋፍት ከ ግ እስከ ግ ሴትልጆች ከ ግ እስከ ግ ማሳሰቢያ ይህ ከላይ የተቀመጠው የፍጆታ መጠን ቀደምት አያቶቻችን የነበራቸውን የአመጋገብ ዘዴ እንደ ጠቋሚ መንገድ በመቀበል ለሰውነታችን ብቃትና ቅልጥፍና እንዲያግዘን ብሎም የአመጋገባችን ዘዴ ግምት ላይ በማስገባት እንድናስብበት ነው በሳምንት መውሰድ የሚቻለው ከ እስከ ቀናት ከ እስከ ቀናት የደም ዓይነት ኤቢዎች የሥጋ አመጋገብ ዘዴን ስንመለከት ባህርያቸው ከሁለቱ የደም ዓይነቶች ኤና ቢ መቀበላቸውን እናያሰን የጨጓራን አሲድ እጥረት ከደም ዓይነት ኤ ስለወረሱ በዚህም ምክንያት ምንም እንኳን የአመጋገብ መጠንና የአበላል ወቅት ቢጠብቁም የእንስሳት ፕሮቲን ሥጋ በደንብ ማብላላት አይችሉም። ወሳኝ የሆኑ የደም ዓይነት መለያ ኬሚካሎች በመያዙ ምክንያት ብዙ ሊደርሱበት ከሚችሉ መጥፎ የበሽታ ጠንቆች እንዲከላከል አስችሎታል የደም ዓይነት ኤቢዎች በአመጋገብ ሥርዓታቸው የአኩሪ ዓተር ዓይብና ውጤቶቹ ከትንሽ ሥጋና ጥቂት የወተት ውጤቶች ጋር ከምግብ ገበታቸው መጥፋት የለበትም ምክንያቱም የአኩሪ ዓተር ዓይብ ካንስርን የመዋጋት ኃይል ስላለው ነው ነገር ግን እንደ የደም ዓይነት ጧዎች ሁሉ የደም ዓይነት ኤቢዎችም የበቆሎ እሸትና በቆሎ ነክ ድብልቅ ያለባቸው ምግቦች መውሰድ የለባቸውም በጠም ስፈላጊ በደርጃን ሀህ ቀይ ሥር ብሮኮሊ ክር የቀይ ሥር ቅጠል አበባ ጎመን ኮላርድ ሰሪቲ ርካ ግሪን ኪያር እን ሽንኩርት የአበሻ ጎመን ንጉዳይ የሾርባ ቅጠል የወር ጎመን የአኩሪ ዓተር ዓይብ ንድር ድንች ሟሟያ አስፓራጉስ ል ካሮት ቸርቪል አመ ከቪ ጥቅል ጎመን ዕከፀስ ንጅብል ተቀቁ ሽንኩርት የዲዛማ አደንጓሬ ርጠ ራ ድንች ሠ ይ ሽንኩርት ቱርኒፕ በህጠ የባህር አረሞች ስፒናች ዩበከ ሻሎት ከ ቲማቲም መወገድ ያለበት አሾካዶ ጠፍጣፋ አዶንጓሬ ጥቁር የወይራ ፍሬ ሚጥሚጣ ራዲሽ ከ የበቆሎ እሸት ፍራፍሬዎች የደም ዓይነት ኤቢ ምግብ መወሰድ የሚገባው በቀን መውሰድ መጠን የተ ፈቀዱ ፍራፍሬዎች አንድ ፍሬ ወይፖ ከ እኩን ጊዜ ከ ሀ እስከ ግ የደም ዓይነት ኤቢዎች በአብዛኛው የደም ዓይነት ኤዎች የሚያስወግዷቸውና የሚያስፈልጓቸው ፍራፍሬዎች ሁሉ እንደ ውርስ ተቀብለው የያቧቸው ይመስላሉ በተለያዩ የእህል ዓይነቶች ምክንያት በጡንቻዎቻቸው ሕብረህዋሳት ላይ የሚደርሰው የአሲድ መፈጠርን ለማስተካከል አልኮሆላዊ በሆኑ እንደ ኮምጣጤ ፓልምንና ቤሪዎች በመሳሰሉ ፍራፍሬዎች ላይ ማትኮር አለባቸው የደም ዓይነት ኤቢዎች እንደ የደም ዓይነት ኤዎች በሞቃታማ የዓለም ክፍል ላይ ከሚበቅሉ ፍራፍሬዎች ውስጥ አንደ መዝ ማንጎ ዘይቱንና ማር ቁልቋልቲኒ አይስማሙም ሆኖም አናናስ በምግብ መንሸራሸርያ ሥርዓታቸው ምግብ በማብላላት ሥራ ሳይ ጥሩ ሚና ስለሚጫወት ቢመገቡት ምንም አደጋ የለውም የደም ዓይነት ኤቢዎች በብርቱኳን ላይ ያላቸው ፍላጎት ከፍ ያለ ቢሆንም የግድ ማስወገድ አለባቸው ምክንያቱም የብርቱኳን ለክቲኖች የደም ዓይነት ኤቢ ጨጓራን የሚረብሹና እንዲሁም በተለያዩ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮች የመወኃኃድ ክንውኖች ውስጥ ጣልቃ በመግባት ስለሚያጨናግፉ ነው ለማስታወስ ያህል የአሲድአልኮሆል ሁኔታ ሁለት በተለያዩ ሥርዓቶች የሚከናወኑ ዓጻሜዎች ናቸው ማለት በጨጓራ የመንሸራሸር ሥራ ወቅትና በጡንቻ ሕብረህዋሳት የገንባፍራሽ ቅንባሮ የማከናወን ወቅት። ስለሆነም ለደም ዓይነት ኤቢ ጥቂት የሚያስፈልጉት ጠቃሚ ተጨማሪዎች ብቻ ናቸው በጣም አስፈላጊ ቫይታሚሜን ሌ በምም ዓይነት ኤቢዎች በጨጓራቸው የሚገኝ የአሲድ መጠን ት ብ ንያት ለጨጓራ ካንሰር ይጋለጣሉ ይኸውም በሽታውን አ ከቫይታሚን ሲ የሚያገኙት ጥቅም ከፍተኛ ነው ምግብን ይበላሻ ለማድረግ ተብለው የሚጨመሩ የናይትሬት መደባልቆች ዝቅተኛ የጨጓራ አሲድ መጠን ላለባቸው ሰዎች ዋና የካንሰር በሽታ መነሻ ምክንያቶች ስለሆኑ የደም ዓይነት ኤቢዎች ከእነዚህ ምግቦች ቢርቁም እንኳ ቫይታሚን ሲ አንቲኦክሲዳንት ስለሆነ ከመውሰድ ወደኋላ ማለት የለባቸውም ያምሆነ ይህ ለደም ዓይነት ኤቢዎች ከመጠን በላይ ቫይታሚን ሲ በአንድ ጊዜ መውሰድ የማቅለሽለሽ ሁኔታዎችን ስለሚፈጥርባቸው በቀን ከ ሜሊ ግራም በላይ መውሰድ የለባቸውም ከጽጌረዳ አበባ ፍሬ የተዘጋጁ የቫይታሚን ሲ እንክብሎች ባለ ሚሊ ግራም በቀን እስከ አራት ጊዜ ቢወስዱ በምግብ ማንሸራሸርያ ሥርዓታቸው ላይ ምንም ችግር አያስከትልም በቫይታሚን ሲ የበሰጸጉለየደም ዓይነት ኤቢ ቤሪዎች አናናስ ብሮኮሊ ክርርሀ ቸሪዎች ርከጠ ኮምጣጤ ግሬፕ ፍሩት ሉሚ ዚንክ በሐኪም ትእዛዝ ብቻ ከ ሚሲ ግራም ያልበለጠ ቪንክ በቀን በደም ዓይነት ኤቢ ሕፃናት ላይ ለሚያጋጥሙ በሽታዎች በተሰይ በጆሮ በሽታ ላይ ጥሩ የመከላከል ውጤት ይሰጣል ዚንክ የመጥቀሙን ያህል ጎጂነቱም በዛው መጠን ነውለአጭር ጊዜ በሚወስድ ጊዜ የተፈጥሮ መከሳከያ ኃይልን ያጠናክራል መወሰዱ ከቀጠለና የአወሳሰዱ መጠን ከተጨመረ ግን የሌሎች ንጥረ ነገሮች መወኃኃድን በማስተጓጎል ድብርት ያስከትላል የዚንክ እንክብል በተለያየ ኬሚካላዊ ቀመር ተዘጋጅቶ በስፋት በገበያ ላይ ይገኛል ቢሆንም አለ ሐኪም ትአዛዝ መጠቀም አይፈቀድም በዚንክ የበለጸጉለደም ዓይነት ኤቢነ የተፈቀደ የሥጋ ዓይነት የታርኪን ሥጋ በተሰይ እንቁላል አደንጓሬና ጥራጥሬዎች ሰለኒየምበሐኪም ትእዛዝ ብቻ ሰለኒየም አንደ አንቲኦክሲዳንት ስለሚያገለግል ለደም ዓይነት ኤቢዎች በጣም አስፈላጊ ነው ነገር ግን መጠኑን ከፍ ተድርጎ ከተወሰደ ሰውነትን ስለሚመርዝ ይህ ንጥረ ነገር አለ ሐኪም ትእዛዝ መውሰዱን አደጋ ያስከትላል ለደም ዓይነት ኤቢዎች ጠቃሚ የሆኑ ዕፆች ፋይቶከሚካሎች ሀውቶርን ዘዝኗለከከገ የደም ዓይነት ኤቢዎች በቀላሉ ለልብ በሽታዎች የሚጋለጡ በመሆናቸው ሁሉጊዜ የልብ ጡንቻዎቻቸው በበሽታ እንዳይለከፉቧቸው በጥብቅ መከታተል ይኖርባቿል ይኸውም የአመጋገባቸው ሥርዓትን በመከተል ብቻ ሊፈጽሙት ይችላሉ ነገር ግን በቤተሰብ ታሪክ የልብ ሕመሞችና በደምቅዳ ቧምቧዎች ውስጥ የመጠጠር ችግር ካለ የግድ መክላከያ መውሰድ አለባቸው ለዚህም ብቸኛው መከላከያና መድኃኒት በሀውቶርን ዛፍ የሚገኝ ፋይቶከሚካል ነው ሀውቶርን በጣም አስደናቂ በሆነ ፍጥነት የደም ቅዳ ቧምቧዎች መዘረጋጋትና መለጠጥን እንዲጨምር ያደርጋል የልብን ጡንቻዎች ለማጠንከርና በደምቅዳ ቧምቧዎች የሚከሰቱ ጠጣር ነገሮችን ለማሟሟት የሚረዱ የተለያዩ ናቱን አንቲኦክሲዳንቶችም ይዚል ክዚህ ዛፍ የሚገኝ ፋይቶከሚካል ምንም መጥፎ ጎናች ስለማያስከትል በደርመን አገር በመድኃኒት ቀማሚ ድርጅቶች በብዛት እንዲመረት እየተደረገ ነው የተፈጠሮ መከላከያ ሥርዓትን የሚያበረታቱ ፅፆች የደም ዓይነት ኤቢዎች የተፈጥሮ መከላከያ ሥርዓታቸው ሰባይረስና ለአንድ አንድ የመመርቀዝ ችግሮች በቀላሉ የሚጋለጥ ስለሆነ ቀለል ያሉ የመከላከያ ሥርዓቱን የሚያበረታቱ እንደ ፐርፕል ኮኒ ሳወር ድርቋርወ ሪሀወመጩወ ዓይነት ዕዕ መውሰድ ከእንፍናልዌንዛና ከጉንፋን ይከላከልላቿልእንዲሁም የበሽታ መከላከያ ሥርዓቱ የካንሰር በሸታን የማሸነፍ ኃይሉ ከፍ እንዲል ያደርጓል ሀዋንኪ ከህበከሄ ቋርሀሠ የተባለ የቻይኖች ዕፅም የተፈጥሮ በሸታ መከላከያ ሥርዓትን ለማነቃቃት ይወሰዳል ሁለቱ ዕፅዋቶች የነጭ ደም ህዋሳት በፍጥነት መባዛትን እንዲያካሂዱና የተፈጥር መከላከያ ሥርዓቱም የማጥቃትን ሥራው እንዲያቀላጥዓ ለማድረግ የሚያስችል ስኳር የያዙ ናቸወ ሰውነትን የሚያረጋጉ የሚያዝናኑ ፅፆች የደም ዓይነት ኤቢ ባለቤቶች እንደ ካሞሜላና የቫለርያንሥር የመሳሰሉ ቀለል ያሉ አዝናኝ ፅፆች አልፎ አልፎ መውሰድ ይችትላሉ ቫለርያን የሚሰነፍጥ ሽታ ስላለው ለመጀመሪያ ጊዜ ሲወሰድ መለማመዱን ሊያስቸግር ይችል ይሆናል ነገር ግን እያደረ ደስ የሚል ስሜት እየሰጠ ይሄዳል ኮርሰሴቲን ህርርከበ ኮርሰቲን በብዛት ከአትክልቶች የሚገኝ አንቲ ኦክሲዳንት ሲሆን በተለይ ብጫ ሽንኩርት የኮርሰቲን ምንጭ ነው ኮርሰቲን በተጨማሪ መልክ በየምግብ ሸቀጣሸቀጥ መደብርች ይገኛል ኮርሰቲን ከመቶ እጥፍ በላይ ከቫይታሚን ኢ የበለጠ ኃይል ያለው ስለሆነ ካንሰርን ለመከላከል ተጨማሪ ኃይል ለማግኘቱ አቋራጭ መንገድ ነው ሜልክ ዚስተል ጠዘዩ ሀ ሚልክ ዚስተል እንደ ኮርሰቲን ውጤት ያለው አንቲኦክሲዳንት ሲሆን በተለይ ልዩ የሚያደርገው በጉበትና በሐሞት ከረጢት ቧምቧዎች ዙርያ በብዛት ስለሚከማች ነው የደም ዓይነት ኤቢዎች በምግብ መንሸራሸርያ ሥርዓታቸው የተዛባ የምግብ ማብላላት ክንውኖች በተለይም በጉበትና በሐሞት ከረጢት አካባቢ የሚታይባቸው ከሆነና አንዲሁም በቤተሰብ ታሪክ የጉበት ወይም የሐሞት ከረጢት ሕመም ምልክቶች ካሉ ሜልክ ዚስተል በተጨማሪ መልክ መውሰድ ይናርባቿል የካንሰር በሽተኞች በተለይ የኬሞቴራፒ ሕክምና የሚወስዱ ኤቢዎች ጉበታቸውን ለመጠበቅ ሲባል ሜልክ ዚስተል የመውሰዱ ጉዳይ ሀኪማቸውን በማማክር መሆን አለበት ብርሜላይን የቦዕበበ በብስናትና በሌሎች የፕሮቲን ምግቦች አለመቀባበል ምልክቶች የሚሰቃዩ የደም ዓይነት ኤቢዎች ብሮሜላይን በተጨማሪ መውሰድ አለባቸው ይህ ኤንዛይም የሚገኘው ከአናናስ ነው አናናስ በአመጋገብ ሥርዓት ውስጥ የሚገኙ ፕሮቲኖችን የመሰባበር ኃይል ስላለው የደም ዓይነት ኤቢዎች የማንሸራሸርያ ሕብረህዋሳት ፕሮቲንን ለመቀበል በጣም ይረዳቿል ከላይ የተጠቀሱት ዕፆች በሰሜናዊ ትሮፒካላዊ አከባቢዎች ብቻ ነው የሚገኙት በአገራችን የሉም በአገራች ቋንቋዎችም ስማቸውን ማግኘት አልተቻለም የደም ዓይነት ኤቢ ውጥረትን የመቋቋም ገጽታ የውጥረትን ገጽታ ወደ በጎ የመለወጥ ችሎታ በደማችን ዓይነት ላይ ነው የሚገኘው ባለፈው ምፅራፍ እንዳየነው ዐጥረት በራሱ ችግር አይደለም።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact