Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መሙ ቀን ርከኳከ ከሃ ኽከ ሠ ማታ በጉዳዩ ትንሻ ግራ ተጋብቼ ነበር ደግሞ ያለወትሮው ጌታነህ የቀን ውሎህ እንዴት ነበር። ደካማ የሆነውን ሕሊናቸውን እያቆሰላችሁ ከርስቶስን ትበድላላችሁ ስለዚህ መብል ወንድሜን የሚያሰናከለው ከሆነ ወንድሜን እንዳላሰናከለው ለዘለዓለም ከቶ ሥጋ አልበላም ይለል ይሀ ማለት ሥጋ መብላት ሲል በእማሬ ፍቺው ሳይሆን በፍካሬ ፍቺው የስጋ ሞት ማለት ነው በሁለተኛነት የተቀመጠው ራሳቸሁን ከቁጣ ወይም ንዴት ማራቅ ነው አንድ ሰው ሲቆጣ ወይም በንዴት ሲሞላ የማሰብ ሃይሉን ይቀንስበታል ወይም የማሰብ ሀይሉን ያጠፋበታል የሚያውጠነጥነው ሁሉ ስለ አንድ ነገር ብቻ ስለሚሆን በትምህርት ላይ ያለውን ዝንባሌ ይቀንስበታል አዕምሮውን እንዳይጠቀምበት አንቅፋት ይፈጠርበታል እናም ራሳቸሁን ከማንኛውም ቁጣ እና ንዴት የሚያመጡ ነገሮች ማራቅ ይኖርባቹኋል በአንደኝነት የተቀመጠው ፍቅር እና ወሲብ ማድረግ የጀመሩ ወጣቶች ላይ በተሰራው ጥናት ኔ ተማሪዎቹ በወሲብና ፍቅር የተነሣ ሲበዛ ደካማ ከመሆናቸው በተጨማሪ ከአንድ ዓመት ቆይታ በኋላ ከዩንቨርሲቲ ተጭረዋል አሁን እነዚሀን አስር ነጥቦች እንያዝና ሁሉንም ስለሚያጠቃልላቸው ስለ ቤተመቅደስ መቆሸሽ ምንነት እናያለን ቤተመቅደስ ምንድ ነው። አሁን እኔ ዓለም ላይ ያለቸው ደስተኛ ሴት ሆኛለሁ አለች ር ሺ አለሽ አልኳት ምን እሺ ብቻ።
የንግድ ሰው ለደስታም ለሀዘንም ቁብ የሌለው መሆን አለበት ለምሳሌ እኔ ወጣት እያለሁ አንድ ጊዜ ስሙን የማልነግርህን አንድ ዕቃ በ ሺ ብር የገዛሁትን የሸጥኩት ሺ ብር ከስሬ አስር ሺ ብር ብቻ ነበር ይሀ ነው የሚሊየን ወይም ዜሮሲየን ሀግ የሚባለው አየህ በንግድ ዓለም ውስጥ ማትረፍ መከሰር ማጭበርበር መጭበርበር መደሰት ማዘን ሀብት በሀብት ላይ መጨመር ወይም ከስሮ መናጢ ደሀ መሆን የንግድ ዓለም ውስጥ ዘለዓለም ርከከ ከሃ የሚኖር ቋሚ ባሀሪ መሆኑን ማወቅ አለብሆ ግን ትቤት ሥነምግባር ትምህርት ስንማር እኮ በማንኛውም ስራ ላይ ብንሰማራም ለስራው ታማኝ መሆን እንዳለብን አጭበርባሪ መሆን እንደሌለብን ውሸታም መሆን አንደሌለብን እና ጥሩ ዜጋ መሆን እንዳለብን አስተማሪያችን አስረግጠው አስተምሮናል ቂቂቂቂ ብሎ ሣቀና ጠቅሶኝ ዝም አለኝ አባቴ ይህን መሰል ቅል ራስ ነው ለእኔ ለገዛ ልጁ እንኳ ኢሥነምግባርነትን የሚሰብከ አባት ነው ታዲያ በጣም አስደናቂው አና ወይ ጉድ የሚያስብለው ጉዳይ የእናቴ ነው አባቴ ጥቁር አጭር በጣም ትላልቅ ጆሮዎች ያሉት ትልቅ ደፍጣጣ አፍንጫ ያለው እንደ ቻርሲቻፕሲን ለማሳቅ ሳይሆን በተፈጥሮአቸው የተንሻፈፉ ሁለት አስቂኝ ወልጋዳ እግሮች ያሉት እና ከንግድ ውጪ ምንም ነገር ማውራት የማይችል ከእውቀት ነፃ የሆነ ግለሰብ ነው እናቴስ። ርከኳከ ከሃ ኽከ ቢሆንም እኔን ሲያገባ ግን ይሀን ዓመሉን ቀስ በቀስ እንዲተው አድርጌው አርግፍ አድርጎት ባይሆንም ባንፃራዊነት ትቷል ወደፊት ደግሞ በእርግጠኝነት ታማኝ ነጋዴ ይሆናል እኔ እናትህም አረዳዋለሁ በህይወት ላይ ስትኖር ልጄ የአንድን ሰው ችግር ካወክ ያን ሰው ከችግሩ አንዲላቀቅ ቀስ በቀስ ለመለወጥ መጣር አለብህ ሁሉም ሰው ለሚሆነው እያንዳንዱ ነገር የራሱ መነሻ ምከንያት አለው ልጄ እያንዳንዳችን ልባችን ውስጥ አውሬነትም አለ መላዕከትነትም አለ ለልባችን በብዛት የምንመግበውን ይዞ ያድኃል እኔና አባትህ የተዋወቅነው ለአባቴ የተላከለትን ዕቃ ለማምጣት መርካቶ ተቀጣጥረን ለመጀመሪያ ጊዜ ሳየው ስለ አባትሀ ምንም የማውቀው ነገር ባይኖርም ገና አንዳየሁት ነበር ምንም ይሁን ምንም ይህ ወጣት በእርግጠኝነት ባለቤቴ ይሆናል ለራሴ ያልኩት ያኔ ለመጀመሪያ ጊዜ አባትህን ሳየው ልብን ስንጥቅ የሚያደርግ ስሜት ነበር የተሰማኝ ግን ያለፈለኩት በመምሰል ብዙ ደጅ ካስጠናሁት በኋላ ከአባትህ ጋር ለመጋባት ቻልን አባትሀ ይወደኛል ይንከባከበኛል አስከ ዛሬ አንድ ቀን እንኳ ተጣልተን አናውቅም ከፉ ታላት እንኳ ተለዋውጠን አናውቅም ምከሬን ይሰማኛል አባትህ እንደሚያወራው ሳይሆን ምንም አንዳችም ሃይማኖት ባይኖረውም ሰዎቸን በቅንነት የሚረዳ ስራውን በትጋት የሚሰራ ምከር የሚቀበል ጭምር ነው አባትህ የተበላሸው የሚሠርቀው የሚያጭበረብረው እና ህገወጥ ነገር የሚያደርገው በህይወት ዘመኑ አብሮውት የነበሩት ሰዎች እና ስራ ሲያሰሩት የነበሩት ሰዎች ጥሩ ሥነምግባር ያላቸው ባለመሆናቸው አንጂ ሲፈጠር ልቡ ንፁህ ነበር ይህን ሣፃወቅ አለብሀ ለምሳሊ አንተ የማታውቀውን ልንገርህ። ባትህ የፍየል ስጋ አይወድም ይመራል ጥርስ ላይ ቀጭቀጭ ይላል ስለሚሜለ ፍየል ገዝቶ አያውቅም እንጂ የፍየል ስጋ ከፍተኛ ንጥረ ነገር ስላለው እንደ ዓሣ ለሰውነታችን ምርጥ ነው እሺ አሁን ሰለ ቢተመቅደስ መቆሸሽ ንገሪኝ ይህ በህይወት ዘመንህ በቁጥር አንድ ማወቅ ያለብህ ትለቁ ቁም ነዢ ነው አያንዳንዱ ሰው የእር ቤተመቅደስ ነው እያንዳንዱ ሰው ውስጥ የእር መቀመጫ ታቦት አለ አዳም ሲፈጠር ከምድር አፈር አና ከመንፈስ ነበር ስለዚህ እኛ ውስጥ ሥጋ ሲደመር የአር መንፈስ አለ ግን ብዙዎች በማወቅ ይሁን ባለማወቅ ተሞልተው ይህን የእር መገፈስ ያቆሸሹታል ለምሳሌ አንተ ውሸት ስትናዢ ውስጥህ ያለው የእር ቤተመቅደስ ይቆሸሻልለ በ ከ በቸክ እ ያፍ ሰዎችን ስትገድል በሀሰት ስትመሰከር ቤተመቅደስህ ይቆሸሻለ ዘረኛ እና ለ ውስጥህ ያለው የእር መገፈስ ተሞልተህ ሰዎችን ስትለያይ ቤተመቅደሰህ ርከኳከ ከሃ ኽከ ይቆሸሻል ሀጢያት ስትሰራ ቤተመቅደስሀ ወዲያው ይቆሸሻል በተለይ ሰው መግደል ግድን ግድ ሀጢያት ነው ዝሙት ወሲብ እና አመንዝራነት ውስጥ መግባት ግዙፍ ሀጢያት ናቸው እነዚህን መሰለ ሀጢያቶች ስትሰራ አንተ ውስጥ ያለው የእር ቤተመቅደስ ወዲያው ይቆሽሻል በዚህን ሰዓት እር ደግሞ በተፈጥሮው የሚወደው ንጹህ ነገር ብቻ ስለሆነ ባንተ ቆሻሻ ውስጥ መቀመጥ ስለማይወድ እያዘነ ካንተ ይሸሻል አየህ የአር መንፈሰ ካንተ ውሰጥ ሲሸሸ በተራው አገተን ይበልጥ ለማጨፃየት እና ትቢያ ውስጥ ለመጣል ስፍራውን ሲይጣን እያስካካ ይወርሰዋል የዚን ጊዜ የእር መንፈስ ካንተ ጋር ስለማይኖር ቤተመቅደሰሀ አጅጉን ይቆሽሻል ስለዚህ የእኔ ልጅ ቤተመቅደስህን ጨርሶ አንዳታቆሸሸ ሺ። ምድር ላይ በአርግጥም ደደብ የሚባል ሰው የለም እያንዳንዱ ሰው የሆነ ነዢ ያውቃልና። ልጄ እስር ቤት አኮ የሁሉም ነው በጣም ጥሩ ሰዎችም በጣም አስቀያሚ ስራ ኤዴ የሠ መነ ቤት ህይወትን ለአንድ ዓመት ያህል ታስሬ በሚገባ ቁለ ወለይ ንፈ በው በተለይ አንድ አምስት ዓመት ለፍታ ዕት ዕት በቻ አት ክር ፈጥሬ ነበር ያ ሰው እኔ እስር ስገባ እሱ ከዚያ ሰው ጋር ስናወጋ ከአስር ቤት ሲወጣ ምን ርከኳከ ከሃ ኽከ ሰማድረግ እንዳቀደ ስጠይቀው እዮነቀ በግራ ዓይኑ ድብን አድርጎ ጠቅሶኝ ሣጥዛሬ ዓመት ድንገት የተከሰተለኝ ቀሽት አቅድ አለኝ። አልኩት መፅሐፍ ነች አለኝ ምን ስለሐለያዩ የስርቆት ዓይነት የምታወራ ራሴ ያዘጀየት ድንቅ መፅሐፍ ነች በምርጥ ሁኔታ እንዴት ሳይነቃብሀ መስረቅ እንደምትችል የምታብራራ እና የምትሰርቃቸውን ሰዎች ሳትጎዳ የምትሰርቅበት የተለያዩ ብልሀቶችን እና ምርጥ አስገራሚ የስርቆት አይነቶችን የያዘች የራሴ ማኛ የሆነች መፅሐፍ ናት ይቺን መፅሐፍ ያዘጋጀዋት አዚህ እስር ቤት ካሉት የተለያዩ አደገኛ አና ቀውጢ እንዲሁም በሌብነት ሱስ ፍቅር ከወደቁ ታሳሪዎች መረጃ አሰባስቤ ነው በማለት ነገረኝ አስር ቤት አያለሁ የተረዳሁት ነገር በተለይ የአገራቸን እስር ቤቶች አንድ ሰው በድጋሚ እንዳይሰርቅ ከፈለግን በእስር ቤት ምግብ እየቀለብነው ሰዓመታት ማስቀመጥ አንዳችም ዋጋ አንደሌለው ነው ምከንያቱም አንድን ሌባ ከብዙ ሌቦች ጋር እንዲቀመጥ ስለምናደርገው የበለጠ ሌባ ማድረግ ይሆናል ይበልጥ ከእርሱ የተሻሱ ምርጥ ሌቦች ጋር ተቀምጦ ልምድ ይወስዳል ይበጥ ይመከሩታል ይበልጥ ዘዴውን ያጠናል ከዚያ በቁጭት የተሻለ ነገር ለመስረቅ ይዘጋጃል የሌብነት ዲፕሎማ የነበረው የሌብነት ዲግሪን ይመረቃል በሌብነት ዲግሪ የነበረው በሌብነት ማስተሩን ይዞ ከእስር ቤት ለመውጣት አድሱን ያገኛል እንጂ በፀፀት አይሞላም እኔ አስር ቤት እያለሁ የአኔን ንብረት በታማኝነት እየጠበቀልኝ መኪናዬንም ንግዴንም እንደራሱ ጉበረት ቆጥሮ በፍፁም እንከብካቤ ሲመራልኝ የነበረው ይህ ጓደኛዬ ነበር ሌላ ሰው ቢሆን የእኔን ንብረት ሸጦ ይጠፋ ነበር አየሀ እኛ ነጋዴዎች ምንም ውሸታም እና በዚህም በዚያም በሚለው ሀግ ብና ምንም የሰው ሀቅ ግን በአደራ ከተሰጠን ጨርሶ አንነካም በአደራ የተቀበልነውን የሀቅ ብር ርከኳከ ከሃ ኽከ ከወሰድከ በእርግጠኝነት በብሩ ከመጠቀም ይልቅ የራስህንም ሀቅ ይዞት ይሄዳል እናዩ አንድ ሰው አደራ ሲሰጥህ መጀመሪያውኑ ወይ መቀበል የለብህም ወይም ከተቀበልከ ደግዩ በፍፁም ታጣኝነት የአደራውን ዕቃ ይዘህ በመጠበቅ ስትጠየቅ መስጠት አለብህ እና ይህ ሄኒ የዚያ ሰው የአደራ ንብረት ነው ሰለዚህ አኔ ከሞትኩ ለንገናኝ ስለምንችል አንተ በታጣኝኑኑ ይህን ዛፍ ሰማንም ሳትናገር ለዚያ ሰው ትሰጠዋለሆ ሺ ግን ማን ነው ስሙ። ተሳካላቸው አስር ቤት አስገቡት በወቅቱ እንዳይታሰር ከፍተኛ ጥረት አድርጌ ነበር ከሱን ለያዘው ዳኛ ቦጭቁለት ነበር በዚህም በዚያም ብዬ ከሱን ለማዘጋት ጥሬ ነበር ግን አልቻልኩኝም እናም ያ ለአኔ ስታመም ሳይሰለች ሲያስታምመኝ የነበረው ተው አታጭበርብር አያለ በድፍረት ይመከረኝ የነበረው መልካምና ደግ ጓደኛዬ ዘብጥያ ወረደ አየህ የሚነዳው ከባድ መኪና ውስጥ ሆን ብለው ተሻጥረው በርካታ ቦንብና መሣሪያ አስቀምጠውበት በህገወጥ መሣሪያ ዝውውር እንዲያዝ አደረጉት ከዚያ ያለኝ ብቸኛው አማራጭ ያለውን ሀብት ሳይመዘብሩት ለማንም ሳልናገር የሐመራ ወርቅ ቤት በድቅድቅ ጨለማ በመሄድ ጣሪያውን አንስቼ በመግባት ወርቁን ሁሉ አፍሼ ወደ ቤት በመምጣት እዚህ ዛፍ ሰር አርቄ ቀበርኩት ይህን ሚስጢር ማንም አያውቅም ቢያውቁ ጉዴ ይፈላል ለዚህ ነው ለማንም ያልተናገርኩት የሚገርምህ ዝዋይ እስር ቤት ልጠይቀው ስሄድ ማናገር እንደማልችል እና አደገኛ መሆኑን አሳወቁኝ ያ ሚስኪን ሐመራ ሐመታ አሁን እስር ቤት እንዳለ አውቃለሁ ወርቁ አኔ ጋር መሆኑን ወይም ይህን ያደርጋል ብሎ አያስብም ወይም አይጠረጥርም ይህን ጊዜ እሱ የሚያውቀው ወርቅ ቤቱን መንግስት እንደወረሰው ወይም ሴራውን በሸረቡበት የገዛ ነጋዴ ጓደኞቹ እንደተዘረፈ ነው ስለዚህ ከአስር ሲመጣ በእርግጠኝነት እኔ ቤት ይመጣል ከእኔ ሴላ የቅርብ ሰው የለውም ጥሎ በመጣው ጋብቻ የተነሣ ቤተሰቦቹ ሬሳችን ላይ አንዳትቆም ብለው ገዝተውታል ስለዚህ እዚህ ቤት ሲመጣ ማንነቱን አጣርተህ ይህን ዛፍ ትሰጠዋለህ አደራ ይህን ጉዳይ ለማንም አንዳትናገር ይህ ወርቅ እዚህ ግቢ ውስጥ መሆኑን የሚያውቅ ቢኖር ህይወታችን አደጋ ውስጥ ይገባል ለመሆኑ የስንት ብር ወርቅ ይሆናል። «ቨፔህክዜመጭጭ ፈሌ ርከኳከ ከሃ ኽከ መቶ በታች የሆኑ የበለዓም አህያ ዝርያ ያላቸው አሉ እነዚህ አህዮች እንዳልኩህ እንያሰው ልጅ ቃላትን አየተጠቀሙ የሚናገሩ አና በቀላል ስልጠና ብቻ እንዲናገሩ ማድረግ የምንችላቸው ናቸው ግን አጥ ጐቤት ለመሆኑ እነዚህ አህዮች ቢናገሩ ለዓለም የሚሠጡት ጥቅም ምንድ ነው አሪፍ ጥያቄ ነው አየህ እነዚህ አህዮች ያለ አንዳች ፍርሃት አውነትን ብቻ ሳያመቻምቹ ይናገራሉ ሥነምግባርን ያስተምራሉ ስለ አር መንግስት ያስተምራሱ ለሰዎች ወደፊት የሚመጣውን እየተናገሩ ያስጠነቅቃሉ በተለይ ህዝቡን ከተዘፈቀበት ከዘመነ እግዚቢሎሳዊነት ያወጡታል በተለይ ትልቁን የሰው ልጅን ችግር ይቀርፉለታል አየህ ከምንም በላይ የሰው ልጅ ጥማቱ ስለ ነገ ለማወቅ ያለው ታላቅ ጉጉት ነው ሰዎች በብዛት ሀጢያት የሚሠሩትም ሆነ ሴይጣንም ቤት የሚመላለሱት ወይም አግዚአብሔርን እንዲረሱት የሚያደርጋቸው በምኞት ጥማት እና ስለ ነገ ለማወቅ ያላቸው ጉጉት የተኑሣ ነው አህዮቹ ደግሞ ይህን የሰው ጥማት ያቆሙለትና የሰው ልጅን ከዘመነ አግዚቢሎሳዊነት ያርቁታል የሰው ልጅ የሰጋና የመንፈስ ህይወትን አንዴት መዋጀት አንዳለበት ያስተምሩታል ገባኝ ማን ነው ግን ለመጀመሪያ ጊዜ አህያን ለቤት እንሰሳነት የተጠቀማት። አልኳት ኀገረኝ እሺ አለችና ፈገግ አለች የአማ ፈገግታ በጣም አጭር ብትሆንም ደስ ትላለች አማ ይቺን አጭር ፈገግታ ፈገግ ስትል አስከማውቃት ድረስ የሆነ ነገር ትዝ ሲላት ብቻ ነውና በትኩረት እያየዋት እማ ለምን ፈገግ አልሽፖ አልኳት ያው የምትነግረኝ ተረትና ምሳሌዎች ሴትና አህያን የሚያንቋሽሹ የሚያናንቁ ጥላሸት የሚቀቡ እና የቆሸሸ ቤተመቅደስ ያላቸው ሰዎች አማካኝነት የሚነገሩ ንግግሮች መሆናቸው ገብቶኝ ነው አየህ የቆሸሹ ቤተመቅደስ ያላቸው ሰዎች በአሉታዊ አስተሳሰብ አዕምሮያቸው የታጨቀ ስለሆነ ሁልጊዜ ማውራት የሚወዱት ስለ ድከመት ስለማናናቅ ስለልዩነት እና ችግር ነው ለማንኛውም አስቲ ተረትና ምሳሌዎቹን ንገረኝ ዱላ ለሴት ያፋፋታል ለአህያ ይሰራታል ሴትና አህያ ምንም አያቅታቸውም ሴትና አህያ ለሸክም የተፈጠሩ ናቸው ሴትና አህያ ደከመኝ አያውቁም ሴትና አህያ ያለ ዱላ አይቀኑም ሴት አና አህያ ለጭነትና ለዱላ ሴትና አህያ ዝናብ ይቸላሉ አህያ ወርቅ ብትሸከምም ያው አህያ ነች ለአህያ አህያ ውብ ነው አህያ ቤተመንግስት ብትገባም ያው አህያ ነች ከአህያ ጋር የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ ትመጣለች የሚሉ ናቸው ርከኳከ ከሃ ኽከ አስቀድሜ እንዳልኩህ ከመጀመሪያ እስከ ሰባተኛ የነገርከኝ ተረትና ምሳሊዎች ፍፁም ኋላቀር እና ከንቱ ናቸው ቀጥሎ ያሉት ግን ሀቅ ላይ የተመሠረቱ ናቸው ለምሳሌ እህያ ወርቅ ቢሸከምም ያው አህያ ነው አህያ ለአህያ ውብ ነው አህያ ቤተመንግስት ቢገባም እህያ ነው እና ከአህያ ጋር የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ ትመጣለች የሚሉት ትከከለ ናቸው ለምሳሌ አንተ ሁልጊዜ አንዳችም ጥሩ ፀባይ አና ሥነምግባር ከሊላቸው የቆሸሸ ቤተመቅደስ ያላቸው ጓደኞች ቢኖሩህና አብዛኛውን ጊዜህን ከእነርሱ ጋር የምታሳልፍ ከሆነ በእርግጠኝነት አውቀህ ይሁን ሳታውቀው በእነዚያ ልጆች አጉል ባህሪ ትሳብና አብረሃቸው ቆሸሸህ ትበላሻለህ ለዚያ ነው ከአህያ ጋር የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ ትመጣለች የሚባለው ይህ ድንቅ ተረትና ምሳሊ ነው ለምሳሊ በሳይኮሎጂ ትምህርት ከዐአበቧከልር የሚባሉ ሰዎች አሉ እነዚህ ሰዎች ምድር ላይ ያለውን ሁሉንም ነገር የሚጠሉ እና አንዳችም ነዢ የማያረካቸው እንዲሁም ስለ ሁሉም ነገር ቅሬታ የሚያቀርቡ ሁሉንም ነገር የሚያጥላሉ ሁልጊዜ በአሉታዊ አስተሳሰብ ብቻ የተሞሉ ናቸው አየህ ከአነዚህ ጋር ጊዜህን ብታጠፋ ቀስ በቀስ አንተንም ይቀይሩሃል ለምሳሌ የከበከር በሽታ ተጠቂ ከሆኑ ሰዎቹ ማለትም ሁልጊዜ አይሳካልኝም ከሚሉ ሰዎች ጋር ብትውል ሁልጊዜ ዘረኝነትን ከሚሰብኩ ሰፆች ጋር ብትውል ከተሳዳቢዎች ጋር ብትውል በተፈጥሮ የሰው ልጅ በከፍተኛ ደረጃ የለምድ እስረኛ ነውና በጊዜ ሂደት ውስጥ ያው አንተም የቆሸሸ ቤተመቅደስ ይናርሃል ሲላው አሪፍ ንግግር አህያ ቤተመንግስት ቢገባም አህያ ነው የሚለው ነው ይህ ትልቅ እውነት ነው አንድ ሰው አምላከ የሰጠውን ትልቅ ኃይል እና ፀጋ ካላወቀ እና አውቆም ካልተጠቀመበት አንዲሁ አንዳች የህይወት ግልፅ መርህ ከሌለው ወይም ለምን እኖራለሁ። የሚሱ ወሳኝ ጥያቄዎችን የማያነሳ ከሆነ አና ዝም ብሎ ይመሻል ይነጋል የሚለውን ተረት እየተረተ የሚኖር ከሆነ አርግጥ አህያ ቤተመንግስት ቢገባም እህያ ነው የሚለው ግሩም ንግግር ይተረትበታል አየህ የዓለም ሁለተኛው ጥበብ ራስን ማወቅ ነው ለማንኛውም ልጀ በዚህ ዘመን ይሁን ትላንት አህዮች ተንተዋል እየተናቁም ይገኛሉ ግን የተናቀ ድንጋይ የማዕዘን ራስ ይሆናል የሚለው ንግግር አውነት የሚሆንበት ዘመን መምጣቱ አይቀርም ትንሽ አብራሪልኝ ል የህ ጥናቴን በምሰራበት ወቅት ከበርካታ ሊቃውንቶች ጋር የመገናኘት እድ ርከኳከ ከሃ ኽከ ነበረኝ አንድ የታወቁ የብራና መፅሐፍ አንባቢ አና የግዕዝ አውቀት ያላቸው ሊቅ ዢ ስናወራ የኢትዮጵያን ችግር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዳይመለስ አድርገው የሚፈቱት መንግስት ተቋዋሚዖች ሰባኪዎች ቄሶች ሼኮች ትንቢት ተናጋሪዎች ወይም ሳይንቲስቶች እና ምሁራን ጨርሶ አይደሉም ሊቁ እንዳስረዱኝ አንድ ትልቅ የብራና መፅሐፍ ላይ ከዛሬ ዓመታት በፊት የተፃፈ ጥንታዊ ጽሁፍ ላይ ባለው ትንቢት መሠረት የኢትዮጵያ ምድር በብዙ ቀጣፊዎች ትወረራለች ከሣር አስከ ቅጠሉ ቀጣፊዎች እኩዮች ራስወዳዶች ጠላትነትን ሰባኪዎች ቤተመቅደሶችን በሚያቆሸሹ ሰዎች ትሞላለት የኢትዮጵያ ምድር ላይ እውነት ረከሳ ሀሰት የወርቅ ካባን በአደባባይ በታላቅ አልልታ ትደርባለቸ በኢትዮጵያ ምድር ላይ አጅግ በርካታ የወርቅ ጥጃ ሰሪዎች ይበዛሉ የኢትዮጵያ ምድር ላይ በጣት አንኳ የሚቆጠሩ ለአውነት የቆሙ ይጠፋሉ። እህ በኢትዮጵያ ምድር ላይ የወርቅ ጥጃ ሰሪዎች ይበዛሉ የሚሰው ግዙፍ ትርጉም አለው ጥንት በመፅሐፍ ቅዱስ ታሪከ ውስጥ በኦሪት ዘመን ሙሴ ከእር ጋር ሊያወራ ተራራ ላይ ወጥቶ ሳይመለስ ብዙ ጊዜ ሲቆይ ሙሴ ይመራቸው የነበሩት ሰዎች ተሰብስበው የሙሴ ወንድም አሮን ጋር በመሄድ እኛ የምንፈልገው አምላካችን ከእኛም ጋር ፊት ለፊት የሚያወራ እንጂ ከሙሴ ጋር ተራራ ላይ ብቻ የሚያወራ አምላከ ምን ያደርግልናል ስለዚህ አሁኑኑ የምናየውን አምላካችንን ስራልን በማለት በታላቅ ጩኸት ወጠሩት ከዚያ የሀዝቡን ጩኸት እና ጥያቄ መቋቋም ያቃተው አሮን ከህዝቡ ያላቸውን ወርቅ በሙሉ ተቀበላቸውና አቅልጦ የወርቅ ጥጃ ሰርቶ ሰጣቸው ከዚያ ህዝቡ በፈንጠዚያ ተሞልተው የወርቅ ጥጃውን አይተው አምላካችን ብለው ለጥጃው ሰገዱለት ሙሴ ከአምላከ ጋር የነበረውን ጉዳይ ጨርሶ ተመልሶ ህዝቡ የሚያደርገውን የማይታመን ጉድ ሲመለከት እጅግ ከልቡ አዘነ ሙሴ ብቻ አይደለም አምላከም የህዝቡን ድርጊት አይቶ አዘነ አየህ የወርቅ ጥጃ ማለት የውሸት ሃይማናት የውሽት ሰባኪዎች ጣኦት አምላኪዎች በመተት አማኛች አር የለም ባየች እግዚአብሔርን ፊት ለፊት ካላየነው አናምንም ባዮች ባጠቃላይ አር የማይወደው ድርጊት አንዲሁም አምነት የሚከተሉ ይበዛሉ ማለት ነው አየህ አኛ በን ስንቀመጥ አነዚህ ርከኳከ ከሃ ኽከ ፈረንጆች የእኛን አገር ብርቅ ቀደምት የጥበብ መፅሐፍትን ሠርቀጡ ወሰዖሌ ተመራምረውበቢታለ ለምሳሌ አኛ አዝ ግዕዝ ቋንቋ የሚናገሩ በጣም ትንሸ ሰዎቹ ናቸው በጀርመን እና ራሽያ ዩኒቨርሲቲ ውሰጥ ሣን የግዕዝ ሇንቋ ከዲግሪ እስከ ማሰትሬት እያስተሣ ዘስመርቃሉ ለምን ካልክ የዓለም ችግር አና ጥበብ ሁሉ በግዕዝ ቋንቋ የክተት ወአነ ውስጥ እንደሚገኙ አሰቀድመው አውተዋል ለምሳሌ እንሰሳት በተለይ ከእንሰሳት መሰሪ ኣህቦ እንደሚያወራ የእኛን አውቀት አስቀድመው በማወቃቸው በሚሊየን ብርች ፈሰሰ እየተደረገባቸው በሚሠሩ የሆሊውድ ፊልሞች ውስጥ በርካታ የሚናገሩ እንሰሳት ላይ ትኩረኑ የሚያደርኑ ፊለሞች ተሰርተዋል የሚሠሯቸው ፊልሞች የምናባቸው የፈጠራ ውጤኑ ይመስለናል እንጂ ፈረንጆች ፊልሞቻቸውን እየሠሩ የሚገኙት በፈጠራ እና ምናባዊነት ብቻ ሳይሆን አንዳች ፍንጭ ሲየገኙ ብቻ ነው ስለ አገራችን የኢትዮጵያ ህዝቦች በጣም የሚያሳዝነው ኢትዮጵያዊያን ስለ ኢትዮጵያ ስላላት ትልቅነት አና ሰውር ግዙፍ ጥበብ እንኳ ሳያውቁ መሞታቸው ነው አንተ ስታድግ ስለ ፈረንጅ ታሪክ ከማወቅ ይልቅ የዓለም የታሪክ መሠረት ስለሆነችው አዢህ ኢትዮጵያ ማወቅ ይበልጥ መንገደህን ያበራልሃል የዚያ ጊዜ እንዴት የተባረከች አገር ውስጥ አንዳለህ ይገባሃል ከእማ ጋር ብዙ ነገሮችን አውርተናል በተለይ ክረምት ሲሆን የባጥ የቆጡን እናወራለን በእርግጥ ስራ በጣም ስለሚበዛባት አንዳንዴ ማውራት ብፈልግም አንዳላስቸግራት እና ጊዜዋን እንዳልሻማባት መፅሐፍትን አገላብጣለሁ ብዙ ማወቅ አንዳለብኝ ይበልጥ ጉጉቴ ጨምሯልለ አንዳንዴ ትምህርቴን አያጠናሁ ይሁን የቤት ሰራ አየሰራሁኝ ያልገባኝ ነገር ሲኖር እናቴን እአጠይቃታለሁ በደስታ ታስረዳኛለች እናቱ አዢ ውስጥ በማትናርበት ጊዜያት አባቴን መጠየቅ ዋጋ የለውምና የተሻለው ነገር ራሴን በራሴ ማስተማርን መረጥኩኝ ያልገባኝን ነገር የተለያዩ መፅሐፍትን እያገላበጥኩ ራሴን ማስተማር ያዝኩ ይህ እንደውም ለአኔ ይበልጥ የተሻለ ሆነ በራስ መተማመኔን ከመጨመሩ በላይ የማንም ጥገኛ ሳልሆን ራሴ ችግር የመፍታት ዘዴን ተማርኩኝ የሆነሆኖ አባቱ ያቺን የሀሰም ታሪከ ከነገረኝ በኋላ ራሴን ማስጨነቄ አልቀረም አውን አባቴ ያየው ህልም ሀቅ ቢሆነና አባቴ ቢሞት ምን እሆናለሁ በቃ አናቴ እንዳለቸው ታላቅ ሀዘን እና ሌላ አዲስ ሀይወ። ብፊት አላጨስም ነበር አስር ቤት ግን ሲጋራ ማጨስን ተምሬ ወጣሁኝ ለመሆኑ ሲጋራ አስር ቤት ይገኛል ፖሊሶቹ ራሳቸው በውድ ዋጋ በድብቅ ይሸጡልናል አንዲት ኒያላን አራት ብር ይሸጣሉ ሲያዝኑልን ሳንቲም ይሸጡዕናል አኛም አንዷን ሲጋራ ለአምስት እየተቀያየርን እንምጋታለን የሚገርምህ አንዳንድ ፖሊሶች ሲጋራ በድብቅ አስር ሀብታም የሆኑ እኮ አሉ እሰረኛ ሆነህ ሀይለኛ መላ ካለህ ደግሞ ከፈለከ በድብቅ አር ቤት ውስየ ቀሸት ሴት ትመጣልሃለች ወይም በፖሊሶች ታጅበህ ሄደህ ዘና ብለህ ትመጣለሀ ምድር ላይ ገንዘብ ካለህ የማትገዛበት ነገር እና የማትከፍትበት በር የለም አስር ቤት ከመግባቴ በራት ሲጋራ ከቶ አላጨሰም ነበር አሁን ማጨስ ለምጃለሁ እስር ቤት ከመግባቴ በፊት ፀጉር ማሰተካከል አልችልም ነበር አሁን ምርጥ ፀጉር አስተካካይ ሆኛለሁ ርከኳከ ከሃ ኽከ ና አሁን አቅድህ ፀኮር ቤት መከፈት ነው ጦይስ ተመልሰህ ነጋዴ መሆን ነው ለጊዜው መስራ ት ስላለብኝ ብቻ ፀጉር ቤት ፈልጌ እቀጠራለሁ ግን ፀጉር ቤት ለመቀጠርም የቀበሌ መታወቂያ እና ተየዥ የሚሆን ያስፈልገኛል ምናልባት አናትህ ተያዥ ከሆነቸልኝና በዚህ ቤት አባልነት የቀበሌ መታወቂያ ካወጣለኝ ጥሩ ነው ነገርች ሲስተካከሉልኝ ህይወቴን አስር ቤት አንዳሳልፍ ያደረጉኝን ሰዎች አና ህይወቴን የቀሙኝን ግለሰቦች መበቀል ደግሞ ሁለተኛ እቅዴ ነው ብቀልት አዎ በቀል። ሁሉ ነዢ አንፃራዊ ነው በፊት ዝንብን አንኳ መግደል ያስፈራኝ ነበር አሁን ግን ሌላ ሰው ነኝ አባቴ ግን ምንም ቢፈጠር ምንም በጭራሽ የማትቀየር ጥሩ ሰው መሆንህን ነበር የነገረኝ ልከ ነው ከአስር ቤት ከመግባቴ በፊት አጅግ ጥሩ ሰው ነበርኩ ጥሩ በመሆኔ ህይወቴን ቀሙኝ ሲኦል ውስጥ ጨመሩኝ በሌላ በኩል ደግሞ እስር ቤት ለዘመናት ባልሰራሁት ስራ አንድሰቃይ ያደረጉኝ ሰዎች አሁንም ውስኪያቸውን እየተጎነጩ ጥሬ ስጋቸውን እየበሉ ዘና እያሉ ይገኛሉ አነዚህን ሰዎች መቅጣት የእኔ ግዴታ ነው አንተ ወንጀል ስትሰራ አግዜር ራሱ ከሰማይ መሬት ወርዶ አይቀጣህም ይልቅስ የሚቀጣህን ሰው ይለከልሃል አነዚህን ከንቱዎች ይቅር ብላቸው ሌሎች በርካታ ወንጀሎችን መስራታቸውን ይቀጥላሉ ይህን ጊዜም የሳንቱን ምስኪን ሀይወት አንዳበላሹ የሚያውቀው አንደዬ ብቻ ነው ስለዚህ የጨለማ ከፍል ውስጥ የታሰርኩበትን ዘመናት አያስታወስኩ በሚገባ አቀጣቸዋለሁኝ ለዚህ ነው በቀል አንፃራዊ ነው ያልኩህ ወንጀል አሰራለሁ አያልከ በግልፅ እየተናገርከ እንዴት እናቴ በአኛ ቤት ቁጥር የቀበሊ መታወቂያ ታወጣልሃለች እንዴትስ ተያዥ ትሆንልሃለች። ይህ እውነት ነው የዓለም ትልቅ ችግር ሁሉ ሰእኔ ብቻ ባይነት ርከከ ከሃ ከሚመክሄጨቤው ስስት የተባለ በሸታ ነው በዚህ በሸታ የተለከፈ ሰው አውረ ምሥንዜም መጠንቀቅ ያለብህ በስስት በሺ አንዳትመታ ነው ሰው በተፈጥሮ ስስታም አይሆንቻት እይሆንም ስስትን ሁሉም የሚማረው ከአናቱ ማህፀን ከወጣ በኋላ ከመሬት ነው የስስት ዋነኛ መነሻ ምከንያት ደግሞ ሞትን አብዝቶ መፍራት ነው አልገባኝም እስላሞች አንድ ምርጥ አባባል አለቻቸው ይኸውም ከሰዎች ሁሉ ዐዋቂው እርሱ ያ ከሁሉም የበለጠ ሞትን በብዛት የሚያስታውስ ነው ይላሉ በህይወት ጉዞ ላይ የአየንዳንዱን ሰው እውነተኛ ስብዕና ለማወቅ ስትሻ አስቀድመህ ማወቅ ያለብህ አብይ ነገር ያ ሰው ስለሞት ያለውን ግንዛቤ ነው ይህን ጉዳይ በተመለከተ ቡርኮቪቸ የተባለ ደራሲ ስለሞት የተረዳኸውን እውነት ንገረኝና ስለ አንተ ባህሪ ማንነት በእርግጠኝነት እነግርሃለሁ ይላል ህይወትን በቀላሉ እና ቶሎ የሚያሸንፉት ሞትን የማይፈሩ ናቸው ሞትን የሚፈራ ሰው ግን የቆሸሸ ቢተመቅደስ ያለው ይሆናል የቆሸሸ ቢተመቅደስ ያለው ደግሞ ማንኛውንም ነዢ ያከናውናል አየህ የስስት ትልቁ አና ዋነኛ ምንጩ ሞትን መፍራት ነው ስግብግብነት የሚጠናወተው ፈሪ ነው ሊባ የሚሆነው ፈሪ ነው ውሸታም የሚሆነው ፈሪ ነው አፍበርባሪ የሚሆነው ፈሪ ነው ዘረኝነት የሚሰብከው ፈሪ ነው ስለ ልዩነት የሚያወራው ፈሪ ነው ጥላቻን የሚሰብከው ፈሪ ነው አዕምሮው በከፋት የተሞላው ፈሪ ነው ሙስና የሚበላው ሰርቼ አላገኝም ብሎ ያነ ፈሪ ነው አየህ ልጄ ፈሪ ስትሆን አንድን ነዝር በቀላሉ እና በአቋራጭ መንገድ ብቻ ማግኘት ትፈልጋለህ ለምሳሌ አንተ ጎበዝ ሆነህ በርትተህ ስታጠና ፈሪ የሆነው ተማሪ ደግሞ ለመኮረጅ ያትዳል ምከንያቱም ማጥናት የተራራ ያከል ይከብደዋል ለምሳሌ ከመሠረታዊ ነገሮች አንዱ ቤት ነውና አንድ ሰው ቤት ለመግዛት አሰበ ግን በቂ ገንዘብ የለውም ድንገት ሙስና የሚሠራበት አጋጣሚ ካገኘ ይህ ሰው ለራሱ አንዲህ ይላለ ኑሮ በጣም ውድ ነው የሚከፈሰኝ ደሞዝ አዚህ ግባ የማትባል ነች እናም ዘመኔን ሁሱ ብሰራ ቤት የሚገዛ ገንዘብ አላገኝም ብሎ ራሱን በፍርሃት እና በአሉታዊ አስተሳሰብ ያሳምንና ሙስናውን እንደ ሎተሪ ይቀበላል ከዚያ ቤተመቅደሱን ያቆሽሻል ለምሳሴ ሴተኛ አዳሪዎች ስራቸውን እንዳይተው የሚያደርጋቸው ትልቁ ነገር ፍርሃት ነው ለምሳሌ አንዲት ሲት በቀን ውስጥ ደሞዝሽ ሺ ይከፈልሻል ውስጥ በዝሙት በቀላሉ ዐዐ ብር ብታገኝ ይቺን ሴት በወር ይሆናለ አንተ ርከኳከ ከሃ ኽከ ብትባል አትፈልግም ወር ጠብቃ ገንዘብ ማግኘት የተራራ ያከል ስለሚሆገባት በፍርሃት ትመታለች እየህ ፍርሃት ሞትን መፍራትን ያስከትላል ሞትን የሚፈራ ደግሞ ሁሉን ነዢ በፍጥነት እርሱ ጋር ሳይሞት እንዲሆገለት ይመኛል በዚህ የተነሣ ሁሉን ነገር የራሱ በፍጥነት ለማድረግ ይወስናለ ስለዚህ ማንኛውንም ህገወጥ ነገር ያከናውናል ቤተመቅደሱን ቦቆሽሻለ የቆሸሸ ቤተመቅደስ ውስጥ እር የለምና ሰውየው ውስጥ የሚገባው ሲይጣን ነውና ሲይጣን በቆሸሸው ቤተመቅደስ ውስጥ ዘው ብሎ በመግባት ዳንኪራውን ይመታበታል ያሻውን ህገወጥ ነገር ሰወየው ፈልጎም ይሁን ሳይፈልግ ያሠራዋል ሰለዚህ አለም ላይ ያለውን ሀጢያት ለማጥፋት ግንባር ቀደሙ ተግባር መሆን ያለበት የቆሸሹ ቤተመቅደሶችን ማፅዳት ብቻ ነው። የምትል የማሊዎች ድንቅ ምከር አለች ማሊዎች የተናገሩት እውነታቸውን ነው በእርግጥ እኔም አገሪቷን ለ ፃናት እንዳየዋት በጣም የምታምር ከፍተኛ ስልጣኔ ያላት ሁሉ ነገር በሲስተም የሚንቀሳቀስ ርከኳከ ከሃ ኽከ ዲሞክራሲ እጅግ የተከበረባት አገር ነች ግን ገደብ ያለተበጀለት ዲሞከራሲያቸው መለሶ በርነት እና ማጥ ውስጥ ከተታቸው የበዛው ነፃነታቸው መለሶ ከከከአለሮ በቅወቋቱ ከተታቸው ዶር ማይልስ ሙኑሮ የሚባል በመላው ዓለም በሚሊየን ኮፒዎች የተሸጠለት ደራሲ የነፃነት ዕዳ የሚል ግሩም መጽሐፍ አለው እዚያ መፅሐፍ ላይ በነፃነት ካው በባርነት መኖር በጣም ቀላል ነው የሚል አወዛጋቢ ንግግር አለችው አየህ በባርነት ስትኖር አድርግ የምትባለውን ብቻ ታደርጋለህ ብላ ስትባል ትበላለህ ጠጣ ስትባል ትጠጣለህ ሂድ ስትባል ትሄዳለሀ ያንተ አጠቃላይ ዕጣፋንታ ይሁን አንቅስቃሴ ያለው ባርነት ውስጥ ባስገባሀ አካል አጅ ላይ ይሆናል ነፃነት ግን ወይም ነፃ ስትሆን ሁሱ ነገር እጅህ ላይ ይገኛል ስለ ሁሉ ነገር ወሳኙ እና ሀላፊነት የምትወስደው አንተ ነህ አለም ላይ ልባቸው ብዙዎች የቆሸሸው በባርነት ውስጥ ከሆኑት ይልቅ ራሳቸው ባላቸው ነገነት የተነሣ ያቆሸሹት ትልቅ ብልጫ አለው ነፃነት ማለት ትልቅ ሀላፊነት መሸከም ማለት ነው ነፃነት ማለት ልብን አለማቆሸሸ ወይም ቤተመቅደሳችንን ንፁህ ማድረግ ማለት ነው ስለዚህ ኔዘርላንዶች የበዛ ነጻነታቸው ወይም ቅጥ ያጣው ዲሞከራሲያቸው መልሶ አሰራቸው እኔ ሳያቸው አና ስመዝናቸው የቆሸሹ ናቸው እር አለ የሚለው እውነታ ለኔዘርላንዳዊያን ለህፃናት የሚወራ ተረት ተረት ብቻ ነው በርካታ ኔዘርላንዳዊያን አምነታቸው ምከንያት እና ውጤት የሚለውን ቀመር ብቻ ይከተላሉ በእነርሱ አይታ ዲሞከራሲ ማለት ያልተገደበ ነፃነትን መቀዳጀት ማለት ነው ስለዚህ አያንዳንዱ ሰው ከፈለገ አደንዛዥ ዕዕ መጠቀም መብቱ ነው በፈለገበት ነዢ ማመን መብቱ ነው ሰዎች ያሻቸውን መስራት መብታቸው ነው በዚህ የተነሣ ህርላንዳዊያን ጋር ዝሙት ሀጢያት አይደለም ከእንስሳት ጋር ወሲብ ማድረግ ሀጢያት አይደለም ለምሳሴ በኢትዮጵያ ሀግ መሠረት ከእንስሳት ጋር ወሲብ ማድረግ ትልቅ ወንጀል መሆኑን ይደነግጋል ኔዘርላንዶች ምድር ግን ሴቶች ከሰለጠኑት ውኾች ጋር በግልዕ ሳይደበቁ ከንስሳት ወሲብ የሚሰጡ ሆቴሎች ጋር በመሄድ ያደርጋሉ ከሁሱም በቁጥር አንድ ግብረሰዶሞችና ሊዚቢያኖች በነፃነት የሚጋቡባት አገር ብትኖር ኔዘርላንድ ናት በየመንገዱ ወንድ ሰወንድ ይሳሳማሉ ሴት ለሴት ይሳሳማሉ ወንድ ለወንድ ጋብቻ ሰፈፅሙ ማየት ተራ ነር ነው ይህ ደግሞ በአኛ ባህል ይሁን በመፅሐፍ ቅዱስ ሀግ እርኩሰት ነው የአርን ህግ መጣስ ነው ቤተመቅደስን በትልቁ ማቆሸሽ ነው አምላከን ማሳዘን ነው መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ስለ ሰዶም እና ገሞራ አላነበብከም። የናቂነት ባህሪ ሲያሳይ መናፍቅነት ሲያጠቃው ስለ አምላከ ጨርሶ መሰማት ለያስጠላው ስለ አምላከ ሲወራ እንደተራ ነገር ማናናቅ እና አምላከ የሚባል የለም ብሎ የያፍ ሲከራከር ሲሞግት አንድን ሰው ካየኸው እዚህ ሰው ውስጥ በአርግጠኝነት ጅን ዋልቆበታል በሊላ በኩል በእንቅልፍ ጊዜ አልያም በመኝታ ጊዜ ደግሞ አንድ ሰው ድንገት ረክ የሚነሳ ከሆነ ሁልጊዜ ያለመተኛት ችግር ካለበት ዘግናኝ ህልሞችን ሁልጊዜ ሚሆይ ከሆነ አስፈሪ እንስሳትን በህልሙ የሚመለከት ከሆነ ለምሳሌ አንድ ሰው በህልሙ ላ እባብ ካየ አዚያ ሰው ውስጥ አራት ሴይጣኖች ሰፍረውቢታል ጣው ነው መ ሞ በአንቅልፍ የመሄድ ችግር ካለበት በእንቅልፍ ጊዜ የሚቀባጥር እነ የሚጮህ ከሆነ ሙ በሃይል የሚንፈራገጥ ከሆነ ጅን አለበት ማለት ይሆናል በአጥሩ ሴካ ወተህ ወይም ሰፈረብህ ማለት ትክከል ይሠራ የነበረውን ያንተን የእዕምር ከክ ነዢ እንዲሠራ በረቂቅ ሁኔታ ውስጣችን ገብየ የሚያሽከረከረ በዓይን የማይታይ ጸና ክክኤ ርከኳከ ከሃ ኽከ ረቂቅ መንፈስ ገብቶብናል ማለት ነው ስለ ሴይጣን ያለኝ ግንዛቤ ይህን ይመስላል ሊላ ሃይማኖት ነከ ጥያቄ አለህ። ምነትን በፍልስፍና ዓይን መገምገም የለብንም የሆኖ ሆኖ አሁን ባለኝ መረዳት ከርስቶስ ያማልዳል ማለት ከእርሱ ዘንድ ብዙዎች እንደሚያስቡት የጎደሰ ነገር አለ ወይም አብ ከእርሱ የሚበልጥ ነው ማለት ሳይሆን የእኛን የሰው ልጅን ደካማ ባህርይ ገንዘብ ስላደረገና በእኛ አካል ገብቶ አኛ ማግኘት ያልቻልነውን በረከት በአርሱ አማካኝነት እናገኝ ዘንድ ስለ አኛ ይለምናል ማለት ይሆናል አየህ ዋናው ሰው የመሆኑ ሚስጢሩም አኮ አዚህ ላይ ነው አኛ አዢ ያለው ትልቅ ችግር ስንከራከር የአገድን ነገር አውነት ለማወቅ አይደለም ወይም የተሻለውን ለመቅሰምም አይደለም የምንፈልገው መጀመሪያውኑ አምነን የያዝነውን ነዢ ይበልጥ ለማመን ብቻ ነው በዚህ የተነሣ ከርከር ላይ ደረቅ የእኔ ሀሳብ ብቻ ልከ ነው ባይነት አና አኔ ያልኩህን ስማ ባይነት ይጠናወተናል ይህም ሆኖ እምነት የሚፈልገው የአዕምሮ ምጥቀትን አና ቃላትን የማጣመም እና የመሰንጠቅ አውቀትን ሳይሆን የተሰበረ ልብን እና የተከፈተ ልብን ነው የእምነት ሰው ስትሆን በፍቅር መሞላት እና ስለ ፍቅር ማውራት ፍቅርን በተግባር ማሳየት አለብሀ በተለይ ሁሱንም ያለ ጥያቄ ምንም ይሁኑ ምንም መውደድ አለብህ ጥላቻ የሚባል ካንተ መራቅ አለበት ምከንያቱም በከርስቶስ ፍቅር ልቡ የተነካ ሰው ከርስቲያኖችን ቀርቶ ሌላውንም ለመጥላት አቅም የለውም ይህን መረዳት አለብህ ለዚያ ነው ኛ ቆሮ ነኃ ላይ በሃይማኖት ብትኖሩ ራሳችሁን መርምሩ ራሳችሁን ፈትኑ የሚል ወርቅማ ህግ የተቀመጠው አኛ ግን ድርጊታችን ሁሉ በዘልማድ መመላለስ ብቻ ነው አየህ ኦርቶዶከስ እያለሁ ቤታችን ይመጡ የነበሩ ቄስ እስከዛሬ የማስታውሰውን ምክከር መከረውኛል ቄሱ መጽሐፍ ቅዱስን ጠንቅቀው ያነበቡ እና በቲዎሎጂ ትምህርት ጭምር የተመረቁ ነበሩ አንድ ሰንበት አኛ ቤት ፀበል ለመርጨት መጡ ከልጅነቴ ጀምሮ ከፐላት ይልቅ መጽሐፍ ቅዱስን እንዳነብ ትልቅ ፍቅር ያሳደሩብኝ አሳቸው ነበሩ በዚያ ላይ ማንኛውንም ጥያቄ በደስታ ይመልሰልኝ ነበር እና የዚያን ጊዜ ስለጸበለ መጠመቅ ቤታ። ካለቶ ሰራተኛ ጋር እያወሩ ነበር ጸበል ለመጠመት ለሶስት ቀናት ከወሲብ መሸሸ እንዳለባት የወር አበባ ላይ የሆነች ሴት ለሰባት ቀናት መቆየት አንዳለባት ወንድ ህልመ ሲሊት ካየ ፀበዕ ርከኳከ ከሃ ኽከ በታ መሄድ እንደሌለበት ከፀበል መጠመቃችን በፊት ቂምን ማጠብ እአንዳለብን ለሰባት ወይም ሰአስራ አራት ቀናት በተከታታይነት መጠመቅ አገንዳለብን ሰባቱን የፀሎት ጊዜያት ዳለትም ማለዳ የሶስት ሰዓት የስድስት ሰዓት የዘጠኝ ሰዓት የአስራ ሁለት ሠዓት እና የመገፈቀ ሌሊት ፀሎትን በትጋት መፀለይ እንዳለብን አስረዱዋት ከልጅቷ ጋር አውርተው ከኔ ጋር ብቻችንን ተቀምጠን ስናወራ የከነከነኝን ጥያቁ አነሳሁባቸው እውነት ፀበል ያድናል እኔ ልጅ መዳን በከርስቶስ ብቻ ነው የሚያድንህ ፀበሱ ሳይሆን አምነትሀ ነው አስ ፀበሱ ላይ አምነት ከሌለህ ውሃ ብቻ ይሆንብሃል ስለዚህ ፀበል ከመጠመቅህ በፊት ፀበለ ያድናል ብለህ ካላመንከ ወይም እምነትህ ካልቀደም ዋጋ የለውም ብዙ ሰው አጥምቀዋል ኀዖና ቅሉ ግን ዲያቢሎስ ልጆቹን መልሶ ይነጥታቸዋል ሰዎች ባለጋራቸው ዲያቢሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚዞር የተራበ አንበሳ እንደሚዞራቸው ጠንቅቀው አለተገነዘቡትም የእኔ ልጅ በአኩለ ሌሊት የገዳማት ደውል ለፀሎት ሲደወል ከእንቅልፋቸው የሚነቁት በጸሎት የሚተጉት መነኮሳት ብቻ ሳይሆኑ ጸሎት አንዳይጸለይ የሚዋጉት የከፋት ሠራዊትም ጭምር ናቸው ብዙዎች ያልገባቸው እውነታ ፀበለ የሚጠመቁት እስከ ወጪረሻው ለመፅናት በእውነተኛ ስሜት አና በእውነተኛ ውሳኔ ሳይሆን ለጊዜው ጥንታቸውን ቀለል ለማድረግ በየፀበል እና በየፀሎት ቦታው እየተንጋጉ ይጠመቃሉ ፀሎት ይደረግላቸውና ውስጣቸው የነበረው እርኩስ መንፈስ ለጊዜው ይወጣል ግን እነዚያ ሰዎች ተመለሰው ወደነበሩበት እርኩሰት ሲመለሱ አንድ የነበረው አጋንንት ተጠራርቶው ሰባት ሆነው ይጠለቁበታል አንድ አጋንንት የወጣለት ሰው ተመልሶ ወደ ሀጢያት ሲገባ የወጣለት አገድ ብቻ ሳይሆን ተጠራርቶ ሰባት ሆነው ይጠልቁበታል ይህን መራር እውነት ሰዎች አያወቴትም ጠማቂዎችም ሆኑ ፀሎት አድራጊዎችም ይሀን መራር አውነት ሰዎቹ በግለፅ ለይናሩም በዚህ የተነሣ አንድ አጋንንት ብቻ የነበረበት ግለሰብ በየጸበል ቦታ በየጸሎት በቱ በየገዳሙ ቆይቶ ቤቱ ተመለሶ በውሳኔው ሳይፀና ወደ ሀጢያቱ ሲመለስ ሰባት ተጨማሪ ቶች ይሰፍሩበታል ዲያቢሎስ እንቅልፍ የለለው እጅግ ታታሪ ገበሬን ይመሰላል የማይሰለቸው ትጉህ ሠራተኛ ነው አንድ አገራችን ውስጥ የሆነ እውነተኛ ታሪከ ይጸለይላታል መዝፈሱ ጳንጄህ አንዲት የንጉስ ልጅ በከፋ የሚጥል መንፈስ ትያዛለች ርከኳከ ከሃ ኽከ ይወጣል ከተማዋ ስትመለስ መንፈሱ ወዲያው ይመለሳል በድጋሚ ወደገዳሙ ትመለስና ይጸለይላታል መንፈሱ ይወጣል ከተማዋ ስትመለስ በድጋሚ ያማታል በመጨረሻ እዛው የሚያጠምቋት ቄስ ጋር አነስተኛ ከፍል ይሰጣትና ትቀመጣለች ሲያማት ይጸለይላታል ትድናለች ቀናት ቀናትን ሲወልዱ መላመድ መጣ ልጅቷ ውብ ናት ወሲብ ጀመሩ ቂሱ ማርገዚን ሲያውቅ እገዳይዋረድ በድብቅ ይገድላትና ይቀብራታል ከዚያ ያ ከፉ የሚጥለ በሽታ በሀይለኛው ተነስቶባት ጠፋች በማለት ቄሱ ያወራል አየህ ሴይጣን ልጅቷን አታመልጪኝም በማለት አስገደላት ቄሱን ደግሞ በዝሙት በግድያ ወንጀል እና በመዋሸት መንፈስ መታቸው የሴይጣን አሰራር እንዲህ ነው ቢሆንም የእኔ ልጅ ዲያቢሎስን ሰማሸነፍ በጣም ቀላል ነው አሉሻ እኔም ምላሹን ለማወቅ እውነት ቀላል ነው። የለብህም ትንቢተ ሕዝቃኤል ላይ አንተ ኃጢአተኛውን ብትገፅፀውም አሱም ከኃጠ ርከኳከ ከሃ ኽከ የለብህም ትንቢቱ ሕዝቃኤል ላይ አንተ ኃጢአተኛውን ብትገፅፀውም እሱም ከኃጢአቱና ከከፉ መንገድ ባይመለስ በሀጢያቱ ይሞታል አንተ ግን ነፍስህን ታድናለህ በማለት ነበር የገሩኝ አሁን የተረዳሁት አር ቤት የነበረ ሰው መንፈሳዊ ሀይወቱን ትቶ ወደ ዓለም የዓለም ብት አሸንፋው ዓለምን ሲጠጋት በተለያዩ ሀጢያቶች እና አጋንንት አይነቶች ይመታል ይሀን ስለምፈራ ነው አሁን በፍጥነት ሳትበላሽ አንደዚያ በትኩረት አሀተሙሴን ስመከራት ስበረው ይቺ ውብ ሴት አሁን ጭፈራ ቤት መሄድ ጀመረቸ የጭፈራ ቤት ህይወት ማራኪ እና ጠላፊ ነውና ቀጥሎ መጠጥ ቀጥሎ ወሲብ ቀጥሎ አያለ ብዙ ጣጣ ውስጥ ትገባለቶ እሀተ ሙሴ ደግሞ ትልቁ ያለባት ደካማ ጎን ሰዎችን ማስቀየም አትፈልግም ስለዚህ እንመሳሰል ብትባል ቶሎ እሺ ትላለች ይህ ጉዳይ ነው ያስጨነቀኝ በዚያ ላይ አፈቅራታለሁ ባላፈቅራት እንኳ ሲይጣን አንዲነጥቃት አልሻም በተለይ የምታፈቅረው ሰው ከመስመር ሲወጣ ስታይ ያመሃል ብነዘራችን ላይ የፍቅር ጥያቄሀን አቅርበህ እንቢ ብትልሀስ ለዚህ ምላሽ አልተዘጋጀሁበትም እኔ የምፈልጋት ለጋብቻ ነው ጌታ ሚስትህ ነች ከለኝ በደስታ አገባታለሁኝ ያንተ አይደለችም ካለኝም በጸጋ እቀበላለሁ እውነተኛ ፍቅር የራስህ ብቻ ማድረግ ሳይሆን የራስህ ሳታደርግም ማፍቀር የሚጨምር ሃይል ያለው ነው እርግጥ እንቢ ካለችኝ በዝምታ ለመቀበል የምቸገር ይመስለኛል ከልቤ ውስጥ ገብታ ስላሰረፀች የማደርገውን አላውቅም ወይም ዝምብዬ እየተጎዳሁኝ ማፍቀሬን እቀጥል ይሆናል ስለ ነገ በአርግጠኝነት መናገር ያስቸግራል ከጌታነሀ ጋር ይህን ባወራን ብዙ ጊዜያት በኋላ ሁለተኛው መንፈቀ ዓመት ገብቶ የመጀመሪያውን ከ የሚሰጠውን ፈተና ጨርሰን ጌታነህ ዘካሪያስም ሆነ ኖህም የራሳቸው የገል ጉዳይ ስለነበራቸው ራሴን ዘና ለማድረግ ድንቅ የተፈጥሮ ውበት ወዳለበት እና የምወደው ጣና ሀይቅ ሄድኩኝ የአዕዋፋትን ድምፅ ለመስማት በሚያስችለኝ በጣና ሃይቅ ላይ በውበት በተሰራው ጊዮን መዝናኛ ውስጥ በመግባት አሪፍ የሚባለው ቦታ ፈልጌ ቀወጥኩኝ ከስንት ጊዜ በኋላ የቤቱን ስፔሻል በርገን አዘዝኩ አንዳንዴ ሹነቨርሲቲቾንን ምግብ መብላትም ያሰለቻልና የቤቱን ስፔሻል በርገር አዝዢ አፅዋቱን እያሁኝ የወፎችን ዝማሬ እየሰማሁኝ አንዲት አነስተኛ ጦጣ ከዛፍ ዛፍ እየዘለለች የምታደርገውን ትዕይንት እያየሁኝ ዘና አያልኩኝ እያለ ነበር ባየሁት ነገር ከፉኛ የደነገጥኩት ፅኃ ርከኳከ ከሃ ኽከ ለምን አብዝቼ ደነገጥኩኝ አንዲህ ያለ መደንገጥ አስከ ዛሬ ተሰምቶኝ አያውተም ምን ነክቶኝ ይሀን አብዝቹ የደነገጥኩት። ቾሚስኪ ማን ነበርሦ ፈላስፋ እና የማህበረሰብ አጥፒ የነበረ ታዋቂ ሰው ነበር ስለ ፍቅር ያለው ትንታኔ አሁን አንተ ከምትለው ጋር ይመሳሰላል ፍቅር ሁልጊዜ ውስጣችን ተቀምጦ የሚኖር እሳት ሲሆን ያልነደዱት እሳቶች ይበልጥ እንዲነዱ ተጨማሪ እሳት ሲፈልግ ተቃራኒ ጾታ ይፈልጋል ወይም እናፈቅራለን ይልና በአንድ ሰው ህይወት ዘመን ውስጥ ሴቶች ሰባት ያልነደደ እንጨት ብቻ ሲኖራቸው ወንዶች ደግሞ ያልነደደ አንጨት አላቸው ይላል ዩብራራ ሴቶች እስከ ሰባት ጊዜያት ብቻ አውነተኛ ፍቅር ሲይዛቸው ወንዶች ግን ያህል ጊዜ የተለያዩ ሴቶቸን ማፍቅር ይቸላሉ ይላል ይህ ማለት የቾሚስኪ ጥናት እውነት ከሆነ ከሴቶች ይልቅ ወንዶች በፍቅር የመዕናታቸውም ሆነ የመጎዳታቸውም ቁጥር አነስተኛ መሆኑን ያሳብቃል ማለት ነው ርከኳከ ከሃ ኽከ ሓገደ ሀሳብ ጥሩ ነው ያንቺን ተሞክሮ ንገሪኛ አልኳት ይህን ስል ያዘዛቸው ምግብ መጣ በሚያምር ሲረሳ የማይችል ፈገግታ አሸብርቃ እያየችኝ ብል ጦጣዋ የበላችብህን ከእኔ ጃብላ አለች። እንደማታወራ አምፔህ ልንገርህ ኀ እመፒኝ ስለዚህ አንተ ማለት በመኪና የታመሙትን ሀኪም ጋር የሚወስዳቸው እና ገንዘብ የሊላቸውንም በራሱ ሂሳብ የሚያሳከማቸው ኖሀ የሚባለው ተማሪ ዶርም ነሀ ማለት ነዋ ልከ ነሸ አጋጣሚዎቸ ይርማሉ አለችና ድንቅ ፈገግታዋን ለገሰችኝ ይወት የአጋጣሚዎች ቅንብር ናት ልከ ነሀ ለማንኛውም ጌታነሀ ነው አንግዲህ ሁለተኛው ከቤተሰቦቼ ቀጥሎ የፍቅር ማቀስ የሆነብኝ ከጌታነህ ጋር አንድ ሰፈር ነን ከቅርበታቸን የተነሣ ጎረቤት ነን በለው እሱ እኔን ለፍቅረኝነት ይፈልገኛል አኔ ደግሞ የወንድም ያሀል አመለከተዋለሁኝ ከልቤ ነው የምልህ ለፍቅረኝነት አስቤው ጨርሶ አላውቀም እሱ ግን ባይነግረኝም ያፈቅረኛል ይባስ ብሎ ሚስቱ ሊያደርገኝ ሁሉ ትልቅ እቅድ አለው እናም ያፈቀርኩትን ልጅ ለእኔ ሳይነግር ከእኔ መሸሸ አንዳለበት ነግሮት እንቢ ሲለው አሬቻውን አበላው በቦከስ እና በጠረባ ጢባጥቤ ተጫውቶበት አባረረው ይህን ያወኩት ጌታነሀ ልጁን ሲደበድበው ሁኔታውን ያየ ልጅ ሹከ ብሎኝ ነው አሱን ላለማግኘት እሱ ያልሞላበት ዩኒቨርሲቲ ብሞላም ያጋጣሚ ሆኖ ይኸው አንድ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ደረሰን እርግጥ ጥሩ ልጅ ነው ለፍቅር ግን ጨርሶ የማላስበው ልጅ ነው አሁንም እዚህ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ድንገት ባፈቅር ጊታነህ ፍቅሬን በእርግጠኝነት ይነጥቀኝ ይሆን አያለኩ አፈራለሁኝ አሁን ከቤተሰቦቼ ቁጥጥር ሙሉ ለሙሉ ነየ ነኝ ግን እሱ አሁንም ስርስሬ እየተከታተለ አስቸሀሠረሻ ያየውን ሁሉ እንደ አቃጣሪ ሴት ለቤተሰቦቼ ሹከ አያለ ቤተሰቦቹ ደግሞ ስልከ እየደወሉ የሆነ ሰው ጭፈራ ቤት አየሽ። ብሎ ከጠየቀ በኋላ አምስት እንጀራ እና ሁለት ዓሣ ብቻ አለን ሲሱት ያን ተቀብሎ አበዛላቸው አየህ ትልቅ ነገር ይሰጥህ ዘንድ ወይም ይበዛለህ ዘንድ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ዘዙ ጆ ቢያንስ ትንሽ ነገር ያስፈልጋል ባለህ ላይ ተባዝቶ ሺ አጥፍ ይጨመርልሃል ነም በህ ቀመር መሠረት ጌታ ያውቃል ስልህ አጄን አጣጥፌ እቀመጣለሁ ወይም መጦ አሰብኝ ማለት አይደለም እናም የወደፊት ሚስቴን አንዳይቀመኝ በትጋት መጠበቅ አለብሽ ብጣም ትልቅ ቁም ነገር ነው የነገርከኝ አመሠግናለሁ መቼም ቢሆን ከዚህ በኋላ ዘዎስት ሲደመር ሁለት እኩል ይሆናል ሺ የሚለውን ቀመር አልረሳውም ግን አሁንም በጣም ያልገባኝ ጉዳይ ማፍቀር ማለት በእርግጥ ያፈቀርካትን ሴት ከጥፋት መጠበቅ መሟነከም ነር ነው ግን ማፍቀር ማለት ያቺ ሴትን የግድ የግልህ ማድረግን ይጨምራል ህቁን ለመናገር አይጨምርም ግን ቢያንስ አስከምመረቅ ዓይኔ እያየ አላስበላትም ጣዖ ወንድ እንዲነካት አልፈልግም ማለት እኔና አንተ አስተማሪዎች ነን ከሶስት ዓመት በኋላ አንመረቃለን እሷ የህግ ተግሪናት ቢያንስ ከአኛ በኋላ ተጨማሪ ሁሰት ዓመት እዚሀ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ትቆያለች አገባየሃት በውበት ያበደች ናት ሰለዚህ ያኔ አኔ ስለሌለሁኝ ሌላ ወንድ ሊበሳብኝ ይቸላል ላው ያለኝ አማራጭ ወይ ተመርቄ እዚው ባህርዳር ከተማ ስራ ገብቼ በዓይነ ቁራኛ አሠተላት ይሆናል ነ እጌዴ ይህን ሁሉ አስበሃል ፍቅር አኮ ነውዘ ለምትወዳት ሴት መከፈል ያለብህን ሁሱ መከፈል አለብህ ታዲያ እንደዛ ከሆነ ለምን የቻልከውን ያከል ታግለህ አጥንተህ እዚህ ዩኒቨርሲቲ ዎስጥ ሰቅለሀ ለመቅረት አታስብም። የሚል መርህ አላቸው ለዚህ ነው የምታየው ነገር ሁሉ ልክ ሊሆንም ልከ ላይሆንም ይቸላል የሚሉት ለምሳሌ አንተ ጫት አትቅምም ጫት በጣም ሱሰኛ የሆነ ሰው ግን ለምኖህ ገዝተህለት ይዘህ እየሄድክ ይሆናል አንድ ቦታ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሕድ ጉዳይ ተገኝተህ ይሆናል ለምሳሴ እኔም ሺሻ ቤት ያሬድ ከሚባል ልጅ ጋር ገብተን ዘር የየባሁበት ምከንያት ከሺሻ ቤቱ ውስጥ በጣም በሺሻ ሱስ ተለከፋ ያስቸገረች ቤዛ ሆትባል የእኔ ጓደኛ የእርሱ ፍቅረኛውን ለምነናት ይዘናት ልንወጣ ነበር በዚህ መሰለ ዎክሃት አንተ ሱሰኛ የሆነውን ሰው ልታድነው ገብተህ ሰዎች ሲያዩህ ወዲያው ስሜታዊ ወሳኞች ከሆኑ ስም ይለጥፉልሃል አንዲት ሴት መንገድ ላይ የሴተኛ አዳሪ ልብስ ለብሳ ብትቆም ሴተኛ አዳሪ ሳትሆን የሥነ ሰብ ምርምር በሴተኛ አዳሪዎች ሳይ የምታከናውን ሴት ለትሆን ትቸላለች አልያም በሴተኛ አዳሪዎች ላይ የምትፅፍ ጋዜጠኛ ትሆናለችቹ ስለዚህ በአነድ ነገር ሙሉ እርግጠኛ ሳትሆን ከመናገር ይልቅ ዝም ማለት ጥልቅ ጥበብ ነው ምከንያቱም ጨረቃ ሙሉም ነች ግማሽም ነች ስለ ህግ አሁን የተረዳሁት መልካም ነገር ከግ ተማሪ እና አስተማሪ ለመሆን ስትማር ብዙ እውቀት እንድታውቅ ትገፋፋለሀ ሰዎችንና አመለካከታቸውን ለማወቅ ትጋት ታደርጋለህ ራስሀን ለማወቅ አጋጣሚውን ታገኛለህ በተለይ ህግ ማወቅ ስትጀምር ከተለከፍንበት የሀሜት በሸታ እና አንድን ነገር ሳያረጋግጡ ከግውራት ልከፍት ትድናለህ የሰው ስም ማጥፋት ትልቅ ወንጀል መሆኑን ታውቃኃለህ ትልቁ የኢትዮጵያዊያን ችግራችን ስለ አንድ ነገር አርግጠኛ ሳንሆን ለማውራት መጣደፋችን ነው ይባስ ብለው ስሜታዊ ወሳኞች ትልቁ ችግራቸው አንድ ጊዜ ያስቀመጡትን ውሳኔ መለወጥ ስለማይፈልጉ እውነታውን ጨርሶ መቀበል አይፈልጉም በዓይኔ በብረቱ ጫት በእጅህ ይዘህ አልቅምም ብለህ ልትፎግረኝ ትፈልጋለህ። እነዚህን መሰል ጥያቄዎች ብትጠይቀው ለምን እንደሚወደኝ አንኳ በእርግጠኝነት በግልጽ አይነግርህም ጥልቅ እና መስመሩን የሳተ ፍቅር ውስጥ ስትዘፈቅ የምትወደውን ሰው ሽንት የብብት ግማት የአፍ ሽታ የእግር ግማት ሁሉ ልትወድ ትችላለህ አየህ ያለህ መሣሪያ መዶሻ ብቻ ከሆነ ሁሉም ችግር ሚስማር መስሎ ይታይሃል የሚባለው አባባል ሀቅ ነውና ስትወድ የወደድከውን ሰው ድከመትም ሆነ ጥንካሬም እኩል ትወዳቸዋለሀ ይሀ ነገር ሲበዛ ጭፍን አፍቃሪ ትሆናለህ ከዚያ ቁጥጥር እና ቁጣ ይመጣል እኔ ደግሞ የምጠላቸው ሁለቱን ነገሮች ነው በእርግጥ ጊዜው ገና ቢሆንም በዚህ የፈረደበት ወብቴ የተነሣ ከሚጀነጅኑኝ አያሌ ወንዶች እስከዛሬ ያላየሁት እርጋታ እና ይህን ሰው ቅረቢው ቅረቢው የሚል የተለየ ነገር አንተ ላይ ይነበባል የእውነት ካንተ ጋር ሳወራ ለዘመናት የማውቅህ ይመስለኛል ውስጤን አንዳች እርጋታ እና አርካታ ይሰማኛል የቀናት ጉዳይ እንጂ ካንተ ጋር ፍቅር እንደሚይዘኝ አውቃለሁ ይህን ደግሞ ሳስብ እጨነቃለሁ በዚህ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ፍቅር ቢይዘኝ ይህ ጌታነህ የተባለ አብድ አፍቃሪ ያፈቀርኩትን ሰው ምን ያደርገው ይሆን እያልኩ እሰጋለሁ የሚገርምሀ የመጣን ሰሞን ሻንጣዬን ተሸከሞ ውስጥ ያስገባለች እና የሴቶች ዶርም ጋር ያደረሰኝ ልጅ ጋር አራተኛው ቀን ላይ ድንገት ከጌታነህ ጋር እየሄድ። እናንተ ሰዎች እኮ በሰው ልጅ ቆዳ ስር የተደበቃቸሁ እውነተኛ አህዮች ናቾቸሁ ለምሳሴ እኛ ወሲብ ላይ ስንፈጠር ህግ የለንም እኛ ካገኘናት ሴት ጋር ወሲብ ማድረግ መብታችን ነው እኛ አህዮች ባንዲት ሴት ብቻ መወሰን የለም እናንተ የሰው ልጆች ግን ጥብቅ ህግ አላችሁ አንድ ወንድ ለአንዲት ሴት የሚል ትልቅ ህግ እናንተ ግን እንደ እኛ ከብዙ ሴቶች ጋር ትዋደቃላችሁ። እባብ ባይኖር ሄዋን አትሸወድም ነበር የሚል ጥያቄ ማንሳት ግን የሞኝነት እና የራስ ወዳድነት ጥያቄ ነው በዚያ ላይ ፍልስፍና እና ሃይማኖት አንዲሁም ሰጂከ ለየቅል መሆናቸውን ማወቅ አለብህ ቱመላለስህ ሰእር ጥብቅና የቆምክ ይመስላል እሺ ሌላ ጥያቄ ላንሳ የሀጢያት መሠረታዊ ፍቺ ምንድ ነው መለሴ እንዲዋጥልህ መንፈሳዊ መሆን አለብህ አለማዊ እና መንፈሳዊ ግንዛቤ ለየቅል ነው ካሜሮያዊያን ከበጣም ትንሽ ትንሽ ይሻላል የሚል አባባል አላቸው በሀጢያት ግን ትልቅ ሀጢያት ወይም ትንሽ ሀጢያት የሚባል የለም አንድ ባለስልጣን ሚሊየን ቢሠርቅ ሀጢያት ሰራ ትላለሀ አንተም በተራህ ለጓደኛህ አንዲት ውሸት ብትነግረው አልያም አንዲት ብር ብቻ ከሰው ብትሠርቅ ያው ሁለታችሁም ሊቦች ናችሁ ስለዚህ የሀጢያት መሠረታዊ ፍቺ አንደኛ የሀጢያት ትልቅ እና ትንሽ አለመኖሩን ማወቅ እና ሁሱም ሀጢያት እኩል መሆናቸውን ማወቅ ሲሆን ሁለተኛ ደግሞ ሀጢያት ሲሰራ እያየህ ዝም ማለት ራሱ ሀጢያት መስራት መሆኑን በሚገባ ማወቅ ናቸው ቢያንስ ሀጢያትን መቃወም ካልቻዕ ተገቢ ነው ብለህ አትቀበል የሀጢአተኞቸን ድርጊት ከተቀበልከ የእነርሱን ኃላፊነት አ። ችግሩ ሰባኪዎች ጋር ሳይሆን ችግሩ ያለው ተሰባኪዎች ጋር ነው ምከንያቱም ሰባኪ ጋር ከመሄድህ በፊት ሁለት ዓይነት ሰባኪዎች አንዳሉ በሚገባ ማወቅ አለብህ እነዚህ ተግባሪቸው ለየቅል የሆኑ ሁለቱ ሰባኪዎች ምድርን ያናውጧታል አንደኛ የአንጀራ ሰባኪዎች አሉ በሁለተኝነት ደግሞ ሰውን ከእር ጋር ለማስታረቅ የአምላክን ቃል እና አውነት የሚሰብኩ አሉ የሁለቱም አላማ በጣም የተለያየ ነው የእንጀራ ሰባኪዎች ዋነኛ ዓላማቸው እንዳይባነንባቸው የእር ነገር ያለው ያወራሱ ባንጻሩ ስለ ኑሮ ይሰብካሱ ወሬያቸው ሁሉ ስለ ገንዘብ ስለ ስኬት ስለዓለም ስለ ሀብታምነት ስለ ብልጽግና ስለ ቁሳዊነት ባጠቃላይ ስለ ብር እና ብር ብቻ ይሰብካሉ ሰዎችን በስራ ከማትጋት ይልቅ በአጉል ተስፋ የሰው እጅ ጠባቂነትን እያስተማሩ የሰዎችን አዕምሮ ለራሳቸው እንዲመች አድርገው ይዘውሩታል እነዚህ ሰዎቸ በአንተና በእር መሀከል ግንኙነት ጃሉ ሴይጣንን በቀላሱ የምትዋጋበት ሰመፍጠር ዋነኛ ድልድይ አነሱ ብቻ መሆናቸውን ያው ፀሎት እና ትጋት ላንተ ከማውረስ ይልቅ አይዞህ እኔ ጋር ና እጸልይልሃለሁ እኔ በስምህ አማልድልሃለሁ እያሉ አንተን ለራሳቸው የሀብትና የዝና መወጣጫ መሰላል ስለምትሆንላቸው አሻንጉሲታቸው ማድረግ ዋነኛ አላማቸው ነው አብይ አላማቸው በአንተ ላይ መሰልጠን እና አንተን የገንዘባቸው ምንጭ ማድረግ ነው እነዚህ ሰባኪዎች ዋነኛ አላማቸው ገንዘብ ማግበስበስ ብቻ ነው ዋናው ችግር ታዲያ ለገንዘብ ሲል እርን የሚያገለግል የበለጠ ከተከፈለው ዲያቢሎስንም ያገለግላል ስለዚህ ከብልፅግና ወንጌል ሰባኪዎች መጠበቅ አለብህ ስለምን ቢባል ስለ ገንዘብ ሲሱ አንተንም ለሴይጣን ይሸጡሃል ሁለተኛ ምድብ ያሉት ቁጥራቸው ጥቂት ሰባኪዎች ግን ዋነኛ አላማቸው ሰውን ከእር ጋር ለማገናኘት ነውና በመንፈሳዊ ህይወት የበለፀጉም ናቸው አሰየው ያስብላሉ እነዚህ ጥቂት ሰባኪዎች ቀንደኛ አላማቸውም ሰውን ከእር ጋር ካገናኙት በኋላ ለሰውየው አንቅፋት ላለመሆን ይለያሉ እዚሀ አይነቱ ሰባኪዎች ሰዎችን የአውነት ድልድይ ሳይ ካደረሱት በኋላ መለየት ነው ስለዚህ ማወቅ ያለብህ አብይ ነገር ዝነኛ ነብይ ይሁን ዝነኛ ፓስተር ዝነኛ ቄስ ዝነኛ ሃዋሪያ ዝነኛ መሪጌታ የትኛውም ትልቅ የስም ድሪቶ ይነሪው ወደ አር ለመቅረብ የተለየ ፍቃድ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሚያሰጥ የለም ምከንያቱም በሰዎችና በእር መካከል ያለው ብቸኛ ድልድይ ከርስቶስ አንጂ ሴላ መሃል ሰፋሪ ሲኖር አይቸልም አረ አለ ብለህ ካሰብከ ትከከለኛ የእምነት አውቀት ላይ አልደረስከም ማለት ነው እናም በምንም አይነት ከላይ ካሱት አካላት ወይም ድሪቶዎች ላይ መንጠልጠል የለብሀም እውነተኛ ከርስቲያን ራሱ ፀልዮ ከእር የሚፈልገውን ማግኘት የሚችል ብቻ አንጂ ፀልዩልኝ ወይም ማልዱልኝ የሚሱ ቃላትን የማይጠቀም ነው እውነተኛ ሰባኪ ደግሞ አንተን ከእር ጋር እንድትገናኝ የፀሎት መንገድን ልበቅንነትን እና ትህትናን ያስተምርሃል ከዚያ አንተ ራስህ ከእር ጋር መገናኘት መቻልህን ሲረዳ ካንተ የሚፈልገው ነገር የለምና ይለያል የእንጀራ ሰባኪዎች ዋነኛ አላማቸው ግን ስለ ገንዘብ ይሰብካሉ ስለራሳቸው ዝና ይሰብካሉ ስለራሳቸው ከፍታ ይሰብካሉ አንተን የገንዘባቸው ምንጭ ያደርጉሃል ከዚያ ቀስ በቀስ እርን ሳይሆን እነርሱን አንድታመልካቸው እና እንድትሰግድላቸው አንተን ስለ እር የሚናገሩ ቅኖች መስለው ጠፍረው ይይዙሃል በመጨረሻ አንተን ከምድራዊ ህይወት ይሁን ከሰማያዊ ህይወት ያርቁቄህና ከርታታ ያደርጉሃል ሞቅያለ አልያም የቀዘቀዘ እንዳትሆን ቁማር ይጫወቱብህና ለብ ያለ እንድትሆን ያደርጉሃል ይህ ትልቁ ልዩነታቸው ነው ማንኛውም ከርስቲያን ነኝ ብሎ የሚጀነን ግለሰብ ማወቅ ያለበት ቀዳሚ ነገር የመጸለይ ጥበብን ነው የማይፀልይ እና መፅሐፍ ቅዱስን የማያነብ ከሆነ ግን አርን አከተላለሁ ማለት ወዲያው ማቆም አለበት ለዚያ ነው በምሳሌ ባ ላይ ደሀ አንዳትሆን አንቅልፍ አትውደድ አይንህን ከፈት እንጀራም ትጠግባለህ የሚለው ይህ ማለት በፍካሬ ትርጉሙ ደሀ ሲል ስለ ገንዘብ ማጣት ሳይሆን እር የሌለው የማይጸልይ እርን በህይወቱ ውስጥ ያላስገባ እና የረሳ ማለቱ ነው አንቅልፍ ሲል በፍካሬ ፍቺው የስጋ ሞት ማለት ነው ግንዘብ ሀጢያት ነው እያለከ ነው ግንዘብ ሀጢያትም ጽድቅም አይደለም ይልቅስ አንደቋንቋ መግባቢያ ነው በማህበራዊ ህይወት ውስጥ ነገሮች በቀላሉ ይከናወኑ ዘንድ የተፈጠረ መገለገያ ነው እርግጥ በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለገንዘብ መከብብ ላይ ብርን የሚወድ ሰው ብርን አይጠግብም ባለጠግነትንም የሚወድ ትርፍን አይጠግብም ይላል እንዲሁ በሉቃስ ላይ ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ባሪያ ማንም የለም ወይም አንዱን ይጠላልና ሁለተኛውንም ይወዳል ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል ለአርና ለገንዘብ መገዛት አትቸሉም ሲል በጢሞቲዖስ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ለይ ገንዘብ መውደድ የከፋት ሁሉ ሥር ነውና አንዳንዶችም ይህንን ሲመኙ ከሃይማኖት ተሳስተው በብዙ ስቃይ ራሳቸውን ወጉ ይላል ገንዘብ አለም አቀፍ ቋንቋ ስለሆነ ከማንም ቋ ያግባባሃል ማወቅ ያለብሀ እውነታ አንድ ሰው አንድ ብር ብቻ ይኑረው አልያም አንድ ቢሊየን ብር ይኑረው እግዜር አይጨገቀውወም አይሞቀውም እር ካንተ የሚፈልገው የተከፈተ ልብህን ብቻ ነው አንድ ሺ ብር ኪስሀ ውስጥ ቢኖር በዚያ አንድ ሺ ብር ቅዱስም እርኩስም ነገር ልትሰራበት ትቸላለህ ዋናው ወሳኝ ነገር ብሩ ሳይሆን አንተ በብሩ የምትሰራበት ነገር ነው ዋናው ብሩን ቅዱስ ይሁን እርኩስ ቦታ የሚያውለው የብሩ ቅዱስ ይሁን እርኩስ መሆን ሳይሆን የአንተ በብሩ የምትሰራበት ጉዳይ ነው አንዲሁ ሌላው ወሳኝ ክር ደግሞ ብሩን ቅዱስ ወይም እርኩስ የሚያስብለው ያን ብር አንተ የምታገኝበት መንገድ ነው ለምሳሌ ሙስና ሠርተህ ብር ማግኘት ትቸላለህ ከብርህን ሸጠህ ብር ማግኘት ትቸላለህ ዝሙት ሰርተህ ብርን በቀላሉ ማግኘት ትቸላለህ በዚያው ልከ ደግሞ ላብህን ጠብ አድርዝ የሀቅ ብርን ብቻ ማግኘት ትቸላለህ ስለዚህ ብርን አገልጋይህም ጌታህም ማድረግ ትቸላለህ ብርን ጌታህ ካደረከው እአግዜርሀን ረሳሀ ማለት ነው ብር ማለት ቋንቋ ነው ብዬህ ነበር በቋንቋ ሰዎችን ተናግረህ ደስ ልታሰኛቸው አልያም ልታስቀይማቸው ትቸላለህ በምትናገረው ቃላት ከአንደበትህ ደግ ንግግር ይሁን የረከሰ ቃላትንም ልታወጣ ትቸላለህ ብርም የዚያኑ አይነት ለዛ አለው ስለዚህ ብር መገልገ ብቻ ነው መገልገያህን የምታገኝበት መንገድ ቅዱስም እርኩስም ማድረግ አሁንም የሚወሰነው ባንተ የአስተሳሰብ ደረጃ ነው ቱስቲ ስለሁለቱ ኢትዮጵያዊያን ሊቁ ተዋነይ እና ስለ ሲሞን ገገረኝ ይህ ነገር አስማት ነበር። አልኩት ለጊዜው ይህን ከነገርኩህ ብቻ ይበቃል ለሁሉም ጊዜ አለው ለመሰቃየትም ከስቃይ አፎይ ለማለትም ጊዜ አለው ለሁሉም ጊዜ መኖሩን ማወቅ ትልቅ ጥበብ ነው መልካም አንድ ሰው በህይወት ዘመኑ ማድረግ ያሰበት ግዙፍ ነገር ምንድ ነውፐ አምላከ የሰጠውን ድንቅ አዕምሮውን እንዴት መጠቀም እንዳለበት ማወቅ አዕምሮውን ማዘዝ መቻል እና ምንጊዜም ከራሱ በላይ ለሌሎች ጥቅም ለመስጠት መጣር ናቸው የአናንተ የሰው ልጆች አዕምሮ ውስጥ ሁሴ ከብ የሚሰሩ አራት ቋሚ ነገሮች አሉሱ እነዚህ አራት ቋሚ ነገሮችን መቼም ቢሆን ከአዕምሮያችሁ ለማስወጣት አትችሉም እነዚህ አራቱ ቁልፍ ነገሮች ሁልጊዜ ከብ ይሰራሉ ሳያቋርጡ በከቡ ውስጥ ይሽከረከራሱ አራቱ ነገሮች ምግብ ወሲብ ውሃ እንቅልፍ ናቸው ያለ አነዚህ ነፃ መሆን ወይም እነዚህን መፋቅ የሚቸል የሰው ልጅ የለም የሰዎች ልዩነት የሚመጣው እንግዲህ ከቡ ውስጥ በምትጨምራቸው ነገሮች መጠን ነው ለምሳሌ አንድ ሰው ከአራቱ ቋሚ ነገሮች ውጪ ከቡ የአዕምሮው ሽከርከሪት ውስጥ ሲያወጣቸውም ሆነ መልሶ ሊያስገባቸውም የሚቸላቸውን አምስት መቶ ያህል ነገሮች ማስገባት ወይም ማስወጣት ይቸላል እዚህ ሳይ ነው የአንድ ሰው ማንነት በለው አስተሳሰብ ባህሪም ሆነ ልማድም የሚታሰርበት ወይም የሚታወቅበት ለምሳሌ አንድ ሰው አዕምሮው ውስጥ ከአራቱ ሽከርከሪት በተጨማሪ በከቡ ሽከርከሪት ላይ ስግብግብነት ችኩልነት ዘረኝነት ሱሰኝነት ውሸታምነት የተሰኙ አምስት ነገሮች ቢያስገባ የሰውየው ባህሪ የሚመራው አዕምሮው ውስጥ ባሉት ቋሚ አና በተጨመሩት ነገሮች ነወና በእርግጠኝነት ዘጠኙ ነገሮች የሰውየውን ማንነት ያንጸባርቃሉ እንዲሁ አንድ ሰው ባሉት አራት ቋሚ ነገሮች ላይ ቅንነት ሥራወዳድነት ታማኝነት ኢትዮጵያዊነት ጨዋነት የሚሉትን አምስት ምግባራት ቢያስገባ የዚያ ሰው ማንነት ባስገባው ይዘቶች ይራመዳል ማሰት ይሆናል በዚህ የተነሣ አንድ ሰው አዕምሮው ውስጥ ፍቅርን ካላስገባ ፍቅርን አያውቅዎ ጥላቻን ካላስገባ አንዲሁ ጥላቻንም አያውቅም ስለዚህ የሰው ልጅ ማለት አስቦበት ይሁ። ይወት ላይ ሁሉም በገባው መጠን ይመላለሳል ሁሉም በተረዳው መጠን ይኖራል በህይወቴ ብዙ ጥያቄዎች ነበሩኝ ለእነዚያ ጥያቄዎች ተገቢ እና አርኪ ምላሽ የሰጡኝ እውነትን ለማወቅ የጠየኳቸው ምሁራን ወይም ቁራን መቅራት ያስተማሩኝ የማከብራቸው ሼከ አብደላ ወይም ቤተሰቦቼ ሳይሆኑ ድንገት ቤታችን የገባ ዘበኛ የህይወት መስመሬን እንድለውጥ አደረገኝ ቤታችንን ለመጠበቅ የተቀጠረው ዘበኛችን ህይወቴ እንዲለወጥ መሠረት ሆነኝ እርግጥ ዘበኛ ነበር ግን ስለ ከርስትናም ሆነ አስልምናም ሁሱን አብጠርጥሮ ያውቅ ነበር ሁሉም በገባው ይመላለሳል የሚባለውን እውቀት በሚገባ ያሳወቀኝ አርሱ ነበር ዘበኛችን ስለንግድ ስለ መፅሐፍ ቅዱስ ስለ ቁርአን ስለ ኢትዮጵያ ታሪከ ብዙ እውቀት ነበረው በተለይ የመንፈሳዊ ህይወቱ በጣም የሚደንቅ ነበር ለእኔ ጥያቄዎች በቂ እውቀት አስጨበጠኝ ይህን በእውቀት የተሞላ ዘበኛችን እኛ ቤት የተቀጠረው አስረኛ ከፍል አያለው ነበር ገና የመጀመሪያ ጊዜ ሳየው ነበር በሚያሳዝኑት ዓይኖቹ ውስጥ አንዳች የተደበቀ ሳቢ ታሪከ አንዳለው ያወኩት በጣም ታታሪ የስራ ሰው ነበር ደከመኝ ሳይል ግቢውን ያሳምራል ያለምንም ስራ መቀመጥ አይወድም የሚሠራ ስራ ሲጨርስ እያነበበ ይቀመጣል ሁልጊዜ በሁኔታው እገረም ነበር እርጋታው ይማርከኝ ነበር ትህትናው በጣም ይገዛኝ ነበር የእናቴ ባህሪ ተጋብቶብኛል መሰለኝ ከእኔ በጣም ከሚበልጡኝ ሰዎች ጋር ማውራት እወዳለሁ እናቴ ያገባቸው በእድሜ በሀያ አምስት ዓመት የሚበልጣትን ሰው ነበር ወንድ በአድሜ በለጥ ሲል እና ሴት አነስ ያለች ሆና ለባሏ ተገዢ ከሆነች መልካም ከሃ በ የትዳር ህይወት ይፈጠራል እያለቾ ከልጅነቴ ጀምሮ ትነግረኝ ነበር ከዚያ አንድ ቀን የአማርኛ አስተማሪያችን አስቲ ቤታቸሁ ውስጥ ስላለች ሰራተኛችሁ አልያም ስለ ዘበኛችሁ አጭር ግለታሪከ ፅፋችሁ ኑ በማለት አዘዘን እኔ ወዲያው ስለሚያሳዝነኝ እና ትኩረቴን ስለሚስበው ዘበኞችን ለመየፍ ወሰንኩ ይሀን ጉዳይ በተመለከተ ለዘበኛችን ነገርኩት ምን ገዶኝ እነግርሻለሁ ወደ ፊት ደራሲ ከሆንሽ የእኔን ታሪከ መፅሐፍ ታደርጊው ይሆናል በማለት ታሪኩን ነገረኝ የዚያን ቀን ከልቤ አዘንኩ ከልቤ አለቀስኩ በሰው ልጅ ከፋት ተንጨረጨርኩ አለች ወሬዋን ሙቀት ለመስጠት ምን ነበር ታሪኩ። ሐመረ ሐመታ ነው ምነው አለች ሳላስበው ከተቀመጥኩበት ሣር ላይ በመነሳት እቅፍ አድርጌ ሳምኳት አሁን የአህያ ውርንጭላው ንግግር እውነት መሆኑን ተረዳሁኝ በግርምት አፈጠጠችብኝ ጥነገረሽ ሁሉ አውነት ነው አድራሻው የጠፋብኝ አጥብቄ የምፈልገው ዘመዳችን ነው ይህን ታሪከ ስለነገርሽኝ የእውነት አመሠግናለሁ በጣም አመሠግናለሁ በማለት በደስታ በድጋሚ አጥብቄ ጨበጥኳት ከዚያ ተመለሼ ተቀመጥኩ ሣይማኖቴን ያስቀየረኝ አሱ ነበር እንግዲህ ሳላስበው ድብን ያለ ፍቅር ይዞኝ መከራ ያየሁት ከእሱ ነው አኛ ቤት ሁለት ዓመት ተቀምጦ ፍቅር አንደያዘኝ ስነግረው እንደማይሆን አና መማር ብቻ አንዳለብኝ ነግሮኝ ከአኛ ቤት በቃኝ ብሎ በመውጣት መቂ ከተማ ላይ አሁን ፀጉር ቤት ውስጥ ተቀጥሮ እየሰራ ይገኛል አሁንም ከዘመድህ ድብን ያለፍቅር ይዞኛል ያንተ ጓደኛ ደግሞ ይህን ስሜቴን ብነግረውም ሊረዳኝ አልቻለም ዘመድህ ብዙ ፈተና ያሳለፈ ሰው ነው እሱን አስር ቤት ያስወረወሩት ሰዎቸ አሁን ዘና ብለው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ይኖራሉ ዘመድህ የበቀል ሰው ቢሆን ይበቀላቸው ነበር ግን እርሱ የሚያስበው አሁንም ከዜሮ ተነስቶ ስራን መጀመር አንጂ ስለ በቀል አይደለም ይህን የመሰለ ንፁህ ልብ ያለውን ሰው አፈቀርኩት እሱን አግብቼ ከእርሱ ጋር ለመኖር ህልም ነበረኝ ግን የእኔን የፍቅር ጥያቄ ሰይቀበል ሸሸ። ያኔ ዓለም ላይ ያለቸው አንደኛ ደስተኛ ሴት እኔ እሆናለሁ ዝመዴ ሐመረ ሐመታን እኔ አማላጅ በመሆን ያንቺን ጉዳይ ለማሳመን ከፍተኛ ጥረት ላድርግ አንቺ ከዛሬ ጀምሮ ጨከነሸ ጨዋ ሴት እና ከብር ያላት ሴት ለመሆን ትሞከሪያሰሽ የእውነት ታደርገዋለህ ጥቻልኩትን ያሀል አሞከራለሁ ምናልባት ከሌላ ሴት ጋር ፍቅር ጀምሮ እንዳይሆን እንጂ አልጀመረም ብምን አወቅሸ ያንዳንዱን አንቅስቃሴውን የሚያሳውቀኝ አለ ፀጉር ቤት ይውላል አራቱ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ከተመገበ በኋላ በቀጥታ የተከራየበት ቤት ይመለሳል ያነባለ ይተኛል ቤቱ ውስጥ ያለው ጋዜጣ እና መዕሐፍ ብቻ መሆኑን መረጃ የሚሰጠኝ አውግቶኛለ በቃ ህይወት ለእሱ ጠገከሮ መስራት እና በቀረችው ጊዜ ማንበብ ብቻ ናቸው ይህን አውቃለሁ አሁንም የተለወጠ ነገር አንደሌለ አውቃለሁ በጣም ስለማፈቅረው አንቅስቃሴውን አከታተለዋለሁኝ ደሀ መሆኑስ አያስፈራሽም። ነገርኩህ እኔ አጋጣሚውን ካገኘሁ እጠቀማለሁ በተለይ የሀብታም የግል ትቤት ውስጥ ገብቼ ትንቡከ ትንቡከ የሚለውን የሀብታም ልጆች ገላ እምነሸነሸበታለሁ ነበር ያለኝ ወዲያው ወየው በዚህ አስተማሪ እጅ የወደቁ ተማሪዎች አለቀላቸው ነበር ያልኩት ለምርቃት እናቴ እህተ ሙሴ ባህርዳር መጥታ ስለነበር በዚያው ሶስት ቀናት ዘና ብለን የዩንቨርሲቲውን ጣጣ ጨርሰን በአውሮፕላን ከባህርዳር አዲስ አበባ በ ደቂቃ ብቻ ተመለስን እናቴ እንዳሰብኩት በትልቅ ውጤት ተመርቄ አዚያው ዩንቨርሲቲ ውስጥ ሰማስተማር ሰቅዬ በመቅረቴ በጣም ኮርታብኝ ነበር ብለ አሁን ይህ ቁልፍ ያንተ ነው በማለት የአባቴን የቤት መኪና ቁልፍ ሰጠችኝ ወዲያው ያለኝን ጊዜ አመቻምቼ መንጃ ፍቃድ ለመማር ወሰንኩ ከእማ ጋር አምስት ቀናት አዲስ አበባ ቆይቼ አማ ስራ ስለሚበዛባት ለመምህርት ሳሆይ ቢላል ስልከ ደውዬ ዝዋይ ሄድኩኝ ተገናኘን አወራን ሳሆይ አውነትም አስገራሚ ወጣት መሆኗን አወኩኝ ምሳ በልተን ስንጨርስ ፈገግ እያለች ብመጨረሻው ዓመት አንተን የመሰለ ጥሩ ሰው በማወቄ ደስተኛ ነኝ ይህን ተመልከት በማለት ሞባይሏን አቀበለችኝ አየሁት ኀትፍራ አየገለጥክ ሁሉንም አየው አለች ሞባይሉ ላይ ያሉትን ፎቶዎች አየሁሻ የብብት ፎቶ አና የብልት ፎቶ ነበር ሁለቱም ንጹህ ናቸው «ሥጮ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ በቃሌ መሠረት ሁለቱንም ተላጨሁኝ ከዚህ በኋላ በድጋሚ ሺሻ ቤት መጠጥ ቤት ከተለያዩ ወንዶች ጋር ዝሙት ላልገባ ቤተከርስቲያን በመሄድ ቃል ገብቻለሁ አንድ ሺ ፐርሰንት ደግሞ አደርገዋለሁኝ መምህርት የሚለውን ስም አሁን ያዝኩኝ አኔ ሺሻ እያጨስኩ መጠጥ እየጠጣሁ ዝሙት እያደረኩኝ የራሴን ሱስ ሳልገድል አንዴት ለተማሪዎቼ ራሳችሁን ከሱስ ጠብቁ አያልኩ እሰብካቹዋለሁኝ። ጥአደራ ዕቃ በመሆኑ አላየሁትም ብቻ ቤት ውስጥ ስላለ አስረከብሃለሁ እንዳልከ አንግዲሆ ኣና ዛሬ አብረን መሄድ አንቸላለን ፍቃድ አለቃዬን ጠይቁ አሺ ካለኝ አብረን አንሄዳለን ካልሆነ ሮዕቡ የፅ ረፍት ቀኔ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ስለሆነ አዲስ አበባ መጥቼ አደውልልሃለሁ ብረን ብንሄድ በጣም ደስ ይለኛል አልኩት ትንሽ አወራን ተመልሶ ፀጉር ቤት ሄደ ከአለቃው ጋር አወሩ ለሁለት ቀናት ብቻ ፍቃድ ሰጠው ከሁለት ቀናት በላይ የሚቆይ ከሆነ በራሱ ፍቃድ ስራውን እንደለቀቀ እንደነገረው አወጋኝ ከመምህርት ሳሆይ ቢላል ጋር ለመደዋወል ተስማምተን ተለያየን ከዚያ ጊዜ ሳናጠፋ በቀጥታ ከመቂ የአዲስ አበባን መኪና ያዝን ከዚህ ለሀቅ እና ለእውነት ሲል እስር ቤት ለዓመታት የታሠረ አሳዛኝ ሰው ጋር በመሆኔ ደስ አለኝ በጥንካሬው ኮራሁኝ የሰዎች ከፋት አና ቅናት አስገረመኝ በዚች ፍርደ ገምድል የሆነች አገራችን የሀግ አሰራር አዘንኩ በመኪና እየሄድን ስለ አስር ቤት ቆይታው አወጋኝ ሐና ምንም ዓይነት የበቀል ስሜት የለሀም አልኩት ለኝም እስር ቤት ከመግባቴ በፊት በሀቅ ሠርቼ ያገኘሁት በርካታ ገንዘብ ነበረኝ ያን በርካታ ገንዘቤን እና ሀብቴን አጠገቤ የነበሩ ሰዎች ቀመሙኝ ያኔ ብዙ ሀብት ነበረኝ እግዜር ግን አልነበረኝም ዛሬ ቤሳቤስቲ የሌለኝ ነኝ ግን አምላከ ከእኔ ጋር ነው እስር ቤት ትልቁ ያገኘሁት ነገር እውነተኛውን ሀብት ነው በእስር ቤት ህይወቴ ከአምላክ ጋር ተዋወኩኝ መጽሐፍ ቅዱስን ጠንቅቄ አነበብኩኝ ለታሳሪዎች ስለ አውነተኛ የንግድ ጥበብ አስተማርኩኝ በምድር ላይ የምትኖረው ብዙ ገንዘብ ስላለህ ወይም ገንዘብ ስለሌለህ አይደለም በአምላክ ፀጋ ብቻ ነው የአምላከን ፀጋ ስታውቅ ትልቁ የምታውቀው ነገር አንተ የበደልካቸውን ብቻ ሳይሆን አንተን የበደሉልህንም ይቅር ማለት መቻል እና በተለይ አንተ የበደልካቸውን ከያሉበት እየፈለካቸው ይቅርታ እንዲያደርጉልህ መጠየቅ ነው ስለዚህ የበደሉኝን ያለ አንዳች ፀፀት ይቅር ብያለሁ በዚህ የተነሣ በውስጤ አንዳችም ፀፀትም ሆነ የበቀልም ስሜት የለኝም ይሀን ለመረዳት የመንፈሳዊነት ጥበብን ስታውቅ ብቻ ስለ ይቅርታ ማድረግ ትማራለህ በሌላ በኩል ደግሞ አስር ቤት በሴራ ያስገቡኝን ሰዎች አመሠግናሰሁ አግዚሐብርሔርን ይበልጥ አንዳውቅ ምርጥ አጋጣሚ ሰጥተውኛል ሩ ነው ስለ ሳሆይ ቢላል ማውራት ይቻላል ቱጽ ብጣም ትወድሃለች በጣም አንደምትወድህ ሺ ጊዜያት ነግራኛለች ማፍቀር ሀጢያት ነው። በህይወት ጉዞ ላይ ለአንዲት ሴኮንድም ሆነ ለአንድ ዓመት አልያም ለአስር ዓመት ከምታገኛቸው ሰዎች ላይ አንድ ጥሩ ወይም አሉታዊ ነገር ትቀስማለህ አባትህ ሲፈጠር መልካም እና ሥነ ምግባር ያለው ነበር ከዚያ ከነጋዴዎች ጋር ገጠመ የንግድ ዓለም ውስጥ ያለውን የመዋሸት የማጭበርበር የሙልጭልጭነት ባሀሪ ቀሰመ የሚያሳዝነው በብዙ የአገራችን የንግድ ሰፆች ዘንድ በቁጥር አንድ የተቀመጠው ህግ በቶሎ ሀብታም ለመሆን ብቸኛው መንገድ ማጭብርበር ይመስላቸዋል በዚህ የተነሣ ያጭብረብራሱ ይወሸከታሉ በንግድ ዓለም ውስጥ ወሾት መናገር ትልቅ እውነት መናገር ሆኗል በንግድ አለም ውስጥ ማጭበርበር ከቶ አለማጭበርበር ነው በቶሎ ገንዘብ ማግኘት ትልቅ ስኬት ተብሎ ተወሰኗል ነፃም ማንኛውም ነጋዴ የገንዘብ ፍቅር ሲወድቅበት ይሀን መሰል ባህሪ ይጠናወተዋል በሌሳ በክ በህይወት ጉዞ ላይ አብዛኛውን ሰዓት የምታሳልፍባቸው ሰዎች ማንነትህን ይቁቃ ስለዚህ አንድን ሰው ከመፈረጅህ በፊት ከዚህ ሰው ጀርባ ያለውን ህይወቱን ሂው ር እኔ አሁን በገባኝ መጠን እያንዳንዱ ሰው ለሚሆነው እያንዳንዱ ነገር አሳማኝ ይሁ ኢአሳማኝ አንድ መነሻ ምከንያት አለው እያንዳንዱ ሰው ህይወትን ሰዖ ይመላለሳል አያንዳንዱ ሰው ህይወትን ባወቃት መጠን ይቆምራታል አያን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሀይወትን በገባው መጠን ይኖራታል አንድ ነገር ስትሰራ የምትሰራበትን ነገር ያስቀመጥከው ግብ ይወስነዋል ለምሳሌ አንድ ነጋዴ ወደ ንግድ ዓለም የሚገባው ዋነኛ አላማው ንግድ ብዙ ገንዘብ ስለሚያስገኝ ነጋዴ ሆፔ በፍጥነት ብዙ ገንዘብ ማግኘት አለብኝ ብሎ ንግድ ውስጥ ከገባ አለቀ ያ ሰው ማንኛውንም ነገር ለማድረግ ወደ ኋላ አይልም ግን ነጋዴ በመሆን የሀቅ ገንዘብ እያገኘሁ ዋነኛ አላማዬ ህዝቡን ማገልገል ነው ካለ ታማኝ ነጋዴ ይሆናል ለምሳሴ እኔ የታሰርኩበት እስር ቤት ውስጥ የታሰረ አደገኛ አስተማሪ ነበር አየህ አንድን ስራ ስትሰራ ያን ስራ ፈልገህ በፍቅር ተሞልተህ ልትሰራ ትቸላለህ የምትፈልገውን ስራ እስከምታገኝ ለመጠባበቂያነት ልትሰራም ትቸላለህ ወይም የራስህን ዓላማ በአቋራጭ ልታሳካበት ትቸላለሀ ስለዚህ አስተማሪ ስትሆን በሶስቱ ምርጫዎች መሠረት አስተማሪነትህን አፍቅረህ ትሰራለህ ወይም ሥራ ስላጣህ ብቻ ለጊዜው ገንዘብ ለማግኘት ልትሠራ ትችላለህ ወይም ሰሌላ አላማ ልትሰራ ትቸላለህ ለምሳሌ አብሮኝ እስር ቤት የነበረው ሰው አስተማሪነቱን የተጠቀመው ለሌላ ዓላማ ነበር ከጨለማ ቤት ወጥቼ ከሌሎች ታሳሪዎች ጋር ስቀላቀል ይበልጥ የቀረብኩት ይህን አስተማሪ ነበር አስተማሪውን ለሁለት ዓመት እንዳጠናሁት የማያጠራጥር አውቀት አለው የእውነተኛ አስተማሪነት ሥነምግባር ግን የለውም አስተማሪነቱን በመጠቀም ሴት ተማሪዎችን ያወጣል ለተማሪዎች ፈተና እየሠረቀ ይሸጣል ሴት ተማሪዎችን በአለብላቢ ምላሱ ጠብ እያደረጋቸው ከቤታቸው ወርቅ እያሰረቀ ይወስዳል የተማሪዎችን ሆነ የአስተማሪዎችን ሞባይል ሆነ ብር ይሠርቃል ዘብጥያ የወረደው በአንድ ቀ ውስጥ አምስት ተማሪዎችን በሀሺሽ አደንዝዞ ደፍሮዋቸው ተይዞ ነው ከዚህ ሰው ጋር ስናወራ ይገርምሃል በሰራው የሴቶችን መድፈር ድርጊት ጨርሶ ፀፀት የሚባል የለበትም በስር ጊዜው ሲያልቅ አና ሲፈታ በድጋሚ ስለሚሰራቸው ወንጀሎች በሞራል ይነግርሃል ይህ አስተማሪ ወንጀል መስራት መዝናኛው ነው ሌላ ምሳሌ ልጨምርልህ ልወጣ ገደማ የተዋወኩት ሱዳናዊ ሽማግሌ እስረኛ ነበር ኢትዮጵያ ውስጥ የተያዘው ለ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች የኤቲኤም ማሽን አንዴት አንደሚዘረፍ አሰልጥኖ በማሰማራት ሲዘርፍ እና ሲያዘርፍ እንዲሁም የውሸት ዶላር ሲሸጥ እና ሲያሻሸጥ በመያዙ ነበር ይህም ሰው የእስር ጊዜውን ሲጨርስ ስለሚሠራቸው ዘጭ ያለ መላ የማያስገኙ የወንጀል አይነቶች በታላቅ ኩራት ይነግረኝ ነበር እነዚህ ሰዎች ህይወትን የተረዱበት መንገድ ህይወትን እንዲኖሩዋት አያደረገቻቸው ነው ለእነዚህ ሰዎች ስለ ሥነ ምግባር አልያም ሀጢያት ብትነግራቸው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መቸኮል ግን የለብህም ለፒእ ማሽኑን ነቅለው መውሰድ ነው። በሴይጣን መሰለ ይህ እትዮጵያ ችግር ምናልባት አህዮቹ ሲነሱ ይፈታል ህዮቹ አልኩት ገርሞኝ ተ ተረት የመላ ነገር የነገረኝ አስር ቤት የተዋወኩት ያ በቦለቲካ አቋሙ ህፍ መምህር ነው ስለ ኢትዮጵያ የወደፊት ተስፋ ስናወራ የኢትዮጵያን ችግር ሳይሆኑ አህዮች ይፈቱታል የኢትዮጵያ ምሁራን ሊቆችት የሃይማኖት አባቶች አል ህን ትግር ሪነተው በሪሰ ወዳድነት ተውጠው ዝም ይላሉ ህዝቡ ሁሉ አ በዝዎታ ታጥሮ ባለበት በዚያን ሰዓት ህዝቡ ሁሉ ሰይጣናዊነትን በካባርበ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ በዚያን ሰዓት ህዝቡ ሁሉ በአጉል እንቶ ፈንቶ በተያዘበት በዚያን ሠዓት ህዝቡ ሁሉ እኔ ለእኔ በአኔ ብቻ በሚጫወትበት በዚያን ሰዓት ህዝቡ ሁሉ በከባድ ሱስ በታጠረበት በዚያን ቀውጢ ዘመን ያን ግዙፍ ዝምታ የሚሰብሩ ያን ድልድይ የሚገዱ ያን የህዝቡን ግራ መጋባት የሚያጥቡ አንዳችም ሳይፈሩ አውነታውን የሚናገሩ አህዮች ከኢትዮጵያ ምድር እንደሚነሱ ቀደምት የኢትዮጵያ ሊቆች ስለ ኢትዮጵያ ትንቢት የተናገሩ ባለትንቢቶች መናገራቸውን እና በኢትዮጵያ ምድር በእርግጥም ተናጋሪ አህዮች አንደሚነሱ ምሁሩ ነግሮኛል አህያ አንደ ሰው እንደሚያወራ መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ አንብቤያለሁ አርግጥ ያ ምሁር እንዳለው ተናጋሪ አህዮች ይነሱ ይሆናል በእኔ የፀና እምነት አህዮች ባይነሱ እንኳ ኢትዮጵያ ዘለዓለም አንዲህ እየተንደፋደፈች እና ነዳጅ አንዳለቀባት መኪና እየተንተፋተፈች ትቀራለች የሚል ግምት የለኝም የኢትዮጵያ ፈተና የሚያልቅበት ዘመን መምጣቱ አይቀርም ፈጣሪ አገራችንን ንፁህ ያደርጋታል እሜዝ በገቫራቾን ላይ ከሁለት ቀናት በኋላ ወደ መቂ የግድ አመለሳለሁ ከዚያ በፊት ግን አዲስ አበባ ውስጥ ሁለት ጉዳዮችን አከናውናለሁ አንደኛ ገርጂ ሙሉ የፀጉር ቤት ዕቃ የሚሸጥ ሰው መኖሩን ስለነገሩኝ ፍቃደኛ ከሆንከ አብረን ሄደን እናመጣዋለን በዚህ አስቸግርሃለሁ ሌላም የማስቸግርህ ትልቅ ጉዳይም አለ እኔን አንተዣ እሺ ይህን ፎቶ ተመልከት በማለት ከደረት ኪሱ ውስጥ ፎቶ ግራፍ አውጥቶ ሰጠሻ አየሁት። በፊት ሹፌር አያለን አዋሸ ሰፐኛ የምትባለው ፍንዳታ የሆነች ከተማ ውስጥ በጣም ታዋቂ የሆነች በወብቷ የተነሣ የአዋ ገግስት የምትባል ሴት ነበረቸ አሁንም አለች ይቺ ሴት በአዋሽ ሰባተኛ ከተማ ውስጥ አጅ የሚያስቆረጥም በከል ቤት አላት በአዋሽ ሰባተኛ ያለፈ ሹፌር ሁሉ የአዋጂ ንግስት በ ቤት እግሩ ሳይረግጥ አያልፍም ይቺ ውብ ሴት ታዲያ ሆቴሏ ውስጥ በከል ከመሸጥ በተጨማሪ ብዙ ቁርበት አንጣፊዎችም ስላሉ በዚያ ላይ ወጣት አግር ስለሆኑ ማንኛውም ፌር በተለይ የዝሙት ሱስ ያለበት ሹፌር ሆቴሷ ውስጥ እግሩን ያበዛል አባትህ ደግሞ ቀኛ የበከል አፍቃሪ ነበር እናም አዛቸ ቤት አብዝቶ ጎራ ይል ነበር አንድ ቀን ግን የአዋጂ ገባት ጉድ ሰራቸው ሳልዋሽ የምነግርህ አባትህ እናትህን ከማግባቱ በፊት በተለይ መጠጥ ሲጠጣ የሴት ጭን ስለሚወድ ከብዙ ሴቶች ጋር ተኝቷል ይህን አልዋሸህም እናትህን ከጅት ሰዓት ጀምሮ ግን ፍፁም ታማኝ ነበር ከእናትህ በኋላ ከማንም ሴት ጋር ተኝቶ አያወቅም ነበር ሚስት ላገባ ነው እያለ በኩራት የደረሰበት ቦታ ሁሉ ያወራ ነበር የናትህን ፎቶ እያወጣ ይስም ነበር በድጋሚ ዝሙት አንደማይሠራ በታላቅ ኩራት ያወራ ነር ለካ ያቺ የአዋሺ ንግስት ስለሚስቱ ሆነ ስለሚያፈቅራት ሴት በኩራት የሚያወራ ወንድ አትወድም።