Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እውነታዎች.pdf


  • word cloud

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እውነታዎች.pdf
  • Extraction Summary

ይኃ ዐሂ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ኢዘፍ ማር የሒሥራ ና ሮሜ በርዐፀሀርበጀ ርር ርዓ ህለነሉከከፎኩቋርዓዐበበፎርዐከ ነዘለሉኒህርቋፎበሂፍ።

  • Cosine Similarity

ይኃ ዐሂ የመፅሐፍ ቅዱስ ገጾች የምናገኝው ሁሉንም አስፈላጊ ትምህርቶች ለሠዎች ታላቅ መንፈሳዊ ሕይወትን እንዲያገኙ ያስችላል የትከከለኝነት እና ስህትት መለኮታዊ ትርጉም እና የሰዎችን ኃላፊነት ለእግዚአብሄር አና ለአርሱ ተከታይ ሠዎች ጢሞ በርዐፀሀርበጀ ክር ርዓፄ ህዕለነሉከፎከኋርዓዐበበፎርዐከ ነለበለኪህርቋፎበሂፍበፎ በመጨረሻም መፅሐፍ ቅዱስ ለእኛ የተስጠን በስፋት እና ዘርዘር ባለ መልኩ ወደፊት ምን እንደሚጠብቀን ስለዚህም የከርስቶስን መምጣት ተዘጋጅተን እንድንጠብቅ ያደርገናል የሐ የመፅሐፍ ቅዱስ ይዘቶች መፅሐፍ ቅዱስ የመጻህፍት ስብስብ ሲሆን ይህም በሁለት ዋና ዋና ከፍል ይከፈላል የብሉይ ኪዳን መፃህፍት የተጻፉት ከከርስቶስ ልደት በፊት ነው አናም የአዲስ ኪዳን መፃህፍት የተፃፉት ከከርስቶስ ልደት በኃላ ነው እንደ አጠቃላይ የ መፃህፍቶች ስብስብ ነው የእነዚህ መጽሐፍት ዝርዝርም የመፅሐፍ ቅዱስ መግቢያ ገፅ ላይም እናገኛለን የተፃፉትም ወደ የሚጠጉ የተለያያዩ ጸሐፊዎች ሲሆን ጽሁፉም ሲጠናቀቅ የ ዓመታትን ጊዜ ፈጅቷል የፃፉትም በተለያያዩ ሐገራት እንደ አስራኤል ግብፅ ጣሊያን እና ባቢሎን ነበር መጽሐፍቶቹ ሁሉ ወጥ የሆነ ሐሣብን ይዘዋል እግዚአብሔር ለሠዎች ሊያደርግ ያቀደውን ከአሪት ዘፍጥረት አለም ተፈጠረ ጀምሮ እስከዚህ ጊዜ ድረስ እንደተፃፈው ሰባተኛው መልአከ ነፋ በሰማይም የዓለም መንግሥት ለጌታችንና ለእርሱ ለከርስቶስ ሆነች ለዘላለምም እስከ ዘላለም ይነግሣል የሒራዕይ ዝቫ ብሉይ ኪዳን የብሉይ ኪዳን መጽሐፍቶችን በአራት ዋና ዋና ከፍሎች እንከፋፍለዋለን ሯሪ ቦሙኔ መዳሃፍም የመጀመሪያው ዘፍጥረት ሲሆን ትረጉሙም የመጀመሪያው ማለት ነው የሚነግረንም እግዚአብሔር ከዚህች ምድር ሰው ጋር የደረገውን ስምምነትን ነው ከዚህም በመቀጠል ኦሪት ዘፀአት ኦሪት ዘዳግም ኦሪት ዘሌዋውያን እና ኦሪተ ዘጐልቀ የሚነግሩንም እንዴት እግዚአብሔር አብርሐምን እንደጠራው እና ለእሱ እና ለእሱ ዘር ሐረግ ቃልኪዳን መግባቱን የእርሱም ዘሮች ከግብፅ ነፃ መውጣት እና አሁን እስራኤል የምንላትን ምድር መስጠቱን ይነግረናል ሐ ደፓሪ መዳሠፍፖ እነዚህም መጻህፍት ከመጽሐፈ እያሱ እስከ መጽሐፈ አስቴር በእነዚህም የተጻፈው የእስራኤላውያን አይሁዳውያን ታሪክ ሲሆን እግዚአብጀሔር ከእነርሱ ጋር ያደረገውን ንግግር ያሳየናል አ ዕሪታፉዊ መፅሐፍ ኢዮብ መዝሙረ ዳዊት መጽሐፈ ምሳሌ መጽሐፈ መክብብ እና መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን የተሣተፉት በዕብራይስጥበእስራኤላውያን ቋንቋ በስነጽሁፋዊ ዘይቤ ነውብዙ ጠቃሚ ትምህርቶችን ስለ እግዚአብሔር መንገድ እና የሠው ስሜት እና የሥራ ይዚል መ ያታቧፖ መዳጋፍሥፖ በርዐፀሀርበጀ ክር ርዓፄ ህዕለነሉከፎከኋርዓዐበበፎርዐከ ነለበለኪህርቋፎበሂፍበፎ ትንቢት ማለት የሚመጣውን ነገር ቀድሞ ማወቅ የሚችል ማለት ሲሆን እነዚህም የሚመጣውን ነገር መተንበይ ብቻ ሣይሆን እግዚአብሔር ምን አንደሚፈልግም ማወቅ ይትላል ረጃጅም የትንቢት መፃህፍትን ኢሣያስ ኤርምያስ እና ሕዝቅኤልን በመከተል ቁጥር ያላቸው አጫጭር የትንቢትን መፃህፍትን በማስከተል በትንቢተ ዘካሪያስ ያልቃል አዲስ ኪዳን አዲስ ኪዳን አራት ዋና ዋና ከፍሎች ያሉት ነው ሪፖ ወ ለዚህም ውስጥ አራት የተለያዩ በእየሱስ ሕይወት ዚሪያ ያቶኮሩ ሲሆኑ የተፃፉትም በማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ እና የሐንስ ስሆን እያንዳንዳቸውም ስለ ወንጌል የምስራች ዜና በራሳቸው መንገድ ፅፈዋል ሐ ይሰረዋሬፊቦ ሥራ ይህም የተፃፈው በሉቃስ የሚነግረንም ከእየሱስ ከርስቶስ ከሞት ከተነሣ በኃላ ስለተከስተው ከስተቶች ይነግረናል በዚህም መፃህፍ እንደተነገረን እንዴት የመጀመሪያው ቤተ ከርስቲያን እንደተመሠረተ እና ሐዋሪያትም የምስራች ቃን ለሮማውያን ግዛት ሁሉ አስተምረዋል አሟ ያመሪያፖ መዳሆፍሦሥ እነዚህም የተጻፉት ከተወሰኑ ሐዋርያት ሲሆን ይህም ቀድሞ ትንሽ ቅጥር ያላቸው ተበታትነው የሚገኙ ጀማሪ አማኞችንና ቤተክርስቲያንን ለማገዝ ነው መ ያሪሪይፀ መዳሀፍ የአየሱስ የመጨረሻ መልዕከት ሲሆን ይህም ለደቀመዝሙር የሐንስ በራዕይ ተሰጥቶታል መፅሐፍ ቅዱስን የምናምንበት ምከንያት እየሱስ ክርስቶስ በብሉይ ኪዳን ስላመነ እየሱስ ከርስቶስ የመፅሐፍ ቅዱስ ዓላማ መዕከላዊ ምስል እና እርሱም በተወለደበት ወቅት አዲስ ኪዳን አልነበረም ይጠቀምባቸው እና ያጠናቸው የነበረው መፅሐፍት የብሉይ ኪዳን መጽሐፍትን ነበር እየሱስም በእነዚህ መጻሕፍት አምኖበታል ትምህርቱም መሠረት ያደረገው በእነርሱ ላይ ነበር እናም ያለምንም ጥርጥር እና ነቀፌታ ተቀብሏቸዋል የሐ ሱቃ ማቴ ማር ኢየሱስ ስለ አብርሃም ይሣቅ ያዕቆብ ዳዊት ሠለሞን አና ስለ ሌሎች ከብሉይ ኪዳን ስለምናገኛቸው ሠዎች እና ትምህርቱንም መሠረት ያደረገው በእነዚሁ በዕውነታው አለም ባሉ ሠዎች መሆኑ እና ሁሉም የብሉይ ኪዳን የእግዚአብሄር ቃል ነው በርዐፀሀርበጀ ክር ርዓፄ ህዕለነሉከፎከኋርዓዐበበፎርዐከ ነለበለኪህርቋፎበሂፍበፎ መጽሐፍ ቅዱስ በምንም መልኩ ሐሰት መሆኑን ማረጋገጥ አልተቻለም ሁሉም የሰለጠነ አስተሣሠብና ቴከንሎጂ ዕድገት በጥቅሉ የሚያሳን መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የሰፈሩት ሁሉ እውነት መሆናቸውን ነው ብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ጠላቶች በጣም ሊቅ የተባሉ ሠዎችን ጨምሮ የመጽሐፍ ቅዱሰን ሐሰተኝነት ለማረጋገጥ እጅጉን ጥረዋል ነገር ግን ሁሉም ያን ማረጋገጥ ሣይችሉ ቀርተዋል የተወሰኑትም ስህተተኝነቱን ለማረጋገጥ ጀምረው በመጨረሻም አምነውበታለ በእርግጥም ዕውነታው እርስ በእርሱ አይጣረስም በተፈጥሮ የምንጠብቀው የእግዚአብሔር ቃል እኛም ከምናውቀው ፅውነታ ጋር መስማማት እንዳለበት ነው መጽሐፍ ቅዱስ ለዘመናት የመቀመጡን አግባብም ብንመለከት ይህም ተጨማሪ ስለ እውነትነቱ ማረጋገጫ ይሆናል የመጽሐፍ ቅዱስ ሀሰትነትን ለማረጋገጥ በተቻላቸው አቅም ሁሉ ተጠቅመው ተቋውሟቸውን በታላቅ ድል አድራጊነት ስሜት የሚገልፁም ሠዎች አልጠፉም ይህም የተወሰኑ ሠዎች እንዲያቆሙና እንዲከለከሱ ተደርጓል ሙሉ በሙሉም ተቃጥሏል እናም ብዙ መጻሕፍት የመጽሐፍ ቅዱስን ስህተትነት ለማረጋገጥ ተፅፈዋል ይህም ሆኖ ምንም ዐይነት መፅሀፍ በተከታታይነት እና ለተቃውሞ ታቅዶ ዐላማ አድርጎ የተዘጋጀ ቢኖርም ነገር ግን መፅሐፍ ቅዱስ ሣይለወጥ ባለበት እንዳለ ይገኛል ሊናወጥም ሆነ ሲበረዝ አልቻለም የአርኪዮሎጂስቶች ግኝት የሚያረጋግጥልን መጽሐፍ ቅዱስ እውነት መሆኑን ነው የመጽሐፍ ቅዱስ የቀድሞው ታላላቅ ሠዋች ታሪካቸው እስካሁን መኖሩና በሰው ዘር ላይ የሚያሳድሩት ጫና ሊካድ የማይቻል ፅውነታ ነው የአርኪዮሎጂስቶች ግኝት የሚያረጋግጠው ሮውሊንሰን ላያርድስሚዝ ውሊይ እና ኬንዮን በግብፅበኒንቬህበአስሪያበባቢሎንበኡርበሲሪያበሊባኖስ እና በአሰራኤል ሁሉም በሚገርም መልኩ የሚያረጋግጡልን የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪከ እውነትነትን ነው በአለም ዙሪያ ሁሉ በሚገኙ ሙዚየሞች ለዕይታ እንደሚቀርበውና በግልፅ የሚያሳዩንም ይህን ዕውነታ ነው ከእስራኤል ጋር በጦር የተዋጉና በነዚህም መካከል የተደረገው መንግስታዊ የመልዕከት ልውውጥ የሚያረጋግጥልን የመፅሐፍ ቅዱስ ስለነዚህ ከስተትና የቀድሞ ልማድና አከባባዊ ወግ የሠጠውን ማብራሪያ እውነታነት አረጋግጧለል ዛሬም ቢሆን አርኪዮሎጂያዊ ግኝቶች የሙሉ መጽሐፍ ቅዱስን እውነትነትን ሲያረጋግጡ የሚችሉ ተጨማሪ ማረጋገጫዎችን በማግኝት ላይ ይገኛሉ የአይሁዳውያን ኮፒስቶች ዋናውን ፅሁፍ ሲፅፉ ስለስጡት ጥንቃቄ የተሰጠው ሂስ አንደሚያሳየን የፈፀሙት ስህተት ጥንታዊ ፅሁፎች ግኝት የእነሱን ውድቅ አድርጎባቸዋል የሚያስደንቀው የ ግኝት የ ሙት ባህር ጥቅል መጽሐፍ የሚያሳየን አሁንም እጅግ ጠቃሚ ተጨማሪ ማረጋገጫ በመሆን የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታነትን አሳይቷል እነዚህም የተወሰኑ መፃህፍት ቀድመው የነበሩና ከከርሰቶስ ልደት በፊት የሁለተኛውን ከፍለ ዘመን ወደኋላ ይመልሰናል ከዕድሜያቸው መቆየት ባሻገር የተወሰነ ልነት ሊታይ የሚችለው በተወሰነ ፊደል አጣጣል አንፃር ብቻ ሲሆን ይህም በፍፁም የመጽሐፍ ቅዱስ ሃሳብ ትንቢትና ታሪካዊ ሃቆችን ያላዛባ ነው ስለዚህም የአርኪዮሎጂስቶች ሥራ የመጽሐፍ ቅድስን እውነታና ታማኝነትን በሚያስረግጥ መልኩ ያረጋገተ ሲሆን በዚህም በተዘዋዋሪም የሚያረጋግጥልንም በመለኮታዊ ስልጣን የተፃፈ መሆኑን ጭምር ያረጋግጥልናል በርዐፀሀርበጀ ክር ርዓፄ ህዕለነሉከፎከኋርዓዐበበፎርዐከ ነለበለኪህርቋፎበሂፍበፎ ትንቢትም የመፅሐፍ ቅዱስን እውነትነትን ያረጋግጥልናል እግዚአብሔር አራሱ እንደ ትልቅ ወደር ስለሌለውና ፈፅመው ይሆናሉ ብለን ስለማንገምታቸው ነገሮች ላይ ያለውን ስልጣን ለማሳየት ትንቢትን መረጧል ትኢሳ ትኗሳ ከጊዜ ወደ ጊዜ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን ከመቶ ዓመታት በኋላ ሊከሰት ስለሚችለው ነገር ነው በማቶዎስ እንደተፃፈው አንድ ጠቢብ ሠው ወደ እየሩሣሌም በመምጣት አንዲህ ሲል ጠይቆታል የአይሁድ ንጉስ ሊሆን የተወለደው እርሱ ወዴት ነው። እንደማንኛውም የትምህርት አካሔድ ቋሚነት ባለው መልኩና በዕቅድ ላይ የተመሠረተ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እጅጉን ጠቃሚ ነው ለመጀመር ያህል በዚህ የትምህርት ከፍል ውስጥ የቀረቡትን አማራጭ መከተሉ ጥሩ ይሆናል መጽሐፍ ቅዱስ እራሱ እራሱን በሚገባ መግለፅ ይችላል ሁልጊዜም ቢሆን ያነበብነው አንቀፅ መረዳት ያለብን በተፃፉበት ሁኔታ ሲሆን ያነበብነውም ከሌሎች የመፅሐፍ ቅዱስ አንቀጾች ጋር በማነፃፀር ሊሆን ይገባዋል በዚህም ትምህርት በጥልቀት ስንሄድ እያንዳንዱ የምናምንባቸው መሠረታዊ ሃሣቦች በግልፅና በበጎ ጎኑ በመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች የታገዘ መሆኑን መረዳት ይቻላል ይህን መሠረት በማድረግ ሲታዩ አስቸጋሪ ወይም እርስ በእርሱ የሚጣረስ የሚመስሉ ጥቅሶችን ማብራራትና በግልፅ መረዳት ይቻላል የመጽሐፍ ቅዱስ የግረጌ ማጣቀሻ አንድምታ አንዳነዴ ጠቃሚዎች ሆነው ብናገኛቸውም ይህን የሚያጠናቅሩት ግን በመለኮታዊ ሥልጣን አይደለም ይህ የተጠናቀረው ከመጽሐፍ ቅዱስ አስተምሮ ጋር የሚጋጭ ከሆነ ያዘጋጁት ተሣስተዋል ማለት እንቸላለንየሐ እና የሐዋ የዚህ ትምህርት ዓላማ በእራሳችን መጽሐፍ ቅዱስን እንድናውቅ መገዝ ነው ስለዚህም ስለምንነቱ የምንቀበለው ነገር ይኖረናል የእግዚአብሔር ቃል ለመስማት እና ለመፈፀም ለሚስማሙ ሁሱ የዘላለማዊ ሕይወት ተስፋን ይሰጣቸዋል ማጠቃለያ መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው መጽሐፍ ቅዱስን ለማመን ከበቂ በላይ ምከንያቶች አሉን በመጽሐፍ ቅዱስ አምነን ለአግዚአብሔር እስካልተገዛን ድረስ የዘላለማዊ ህይወትን እናገኛለን ለንባብ የቀረቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ግጢሞ ጴጥ ሉቃ ሐዋ ኤፌ በርዐፀሀርበጀ ክር ርዓፄ ህዕለነሉከፎከኋርዓዐበበፎርዐከ ነለበለኪህርቋፎበሂፍበፎ ትምህርት ከፍል ጥያቄዎች ፇሐም ያኃታ መሳያ ስሰረ ያማዕመረ ፇፓታም ሐመሳዕ መጎጫፉቶፉ ያረው ይመሳዕ ወረፇቅ ይ ያው መሳሰ ሃይሪፊ ምሄዎቻ አሮድ ዕጋቂዕ ያምርሜ መሳፅ ቷኖራፖው ፅሟፇ መፅ ያኦ ቦሟፇሃተፇ ምሪው። ሥሯ ያወራ መዳዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ማረጋገጫ ስለ እግዚአብሔር ህልውና በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አስረግጦ ከሚነግረን አንዱና ዋነኛው የተፃፉ ትንቢቶች ናቸው መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ብዙ ትንቢቶችን ስለ ነገስታት እና ሀገራት መሾምና ውድቀት እንዲሁም ስለ ግለሰቦችና ጥቃቅን እስከምንላቸው ከስተቶችን እንኳን ሳይቀር የያዘ መጽሐፍ ነው በተለያዩ ሁኔታዎች እነዚህን ትንቢቶች ከመፈፀማቸው ከመቶ አመታት በፊት ነው ይህም ሠዎች ሊያደርጉት ከሚችሉት አቅም በላይ ነው እግዚአብሔር ብቻ ነው ሁሉንም ነገሮች የሚቆጣጠር ስለዚህም እነዚህ ትንቢቶችን ወደፊት በምንማረው የትምህርት ከፍል ውስጥ እናጠናለንኑ ይህን የማጥናታችን ጠቀሜታ እግዚአብሔር ስለ እራሱ በመጽሐፍ ቅዱስ ያሳወቀንን ለመፈተሸ ነው መጽሐፍ ቅዱስ ስለ እግዚአብሔር ምን ይነግረናል እግዚአብሔር ፈጣሪ መሆኑን እራሱ ነግሮናል ያመያመሪዖዳግሂዳጩሴረ ዕሜይና ምድሂጋ ፈጠሪ አቨዘፍ ቫ በርዐፀሀርበጀ ርር ርዓ ህለነሉከከፎኩቋርዓዐበበፎርዐከ ነዘለሉኒህርቋፎበሂፍ። በርዐፀሀርበጀ ርር ርዓ ህለነሉከከፎኩቋርዓዐበበፎርዐከ ነዘለሉኒህርቋፎበሂፍ። ኦዘኑ በርዐፀሀርበጀ ርር ርዓ ህለነሉከከፎኩቋርዓዐበበፎርዐከ ነዘለሉኒህርቋፎበሂፍ። በፎ አሁን የምናያት ምድር በተገለፀው ደረጃ በአግዚአብሔር ከብር አልተሞላቸም ነገር ግን የእግዚአብሔር ዓላማው ስለሆነ ይህም ይሆናል ሐዋሪያው ጳውሎስ ለአቴንስ ህዝቦች ሲናገር እና ሲያስረዳቸው ይህቺን አለም በእግዚአብሔር በተሾመ ጻዲቅ ንጉስ ትመራለች አናም ይህም አርግጠኛ የሚያደርገን የህም ኢየሱስን ከሞት አስነስቶታል አስካሁን ድረስ በፃዲቅ ሠው አልተመራቸም ነገር ግን ወደፊት ይሆናል ይህም ጊዜ ሲመጣ የእግዚአብሔር መንግስት ይባላል እናም ኢየሱስም በዚህ ይነግሣልየእግዚአብሔር ለዚህች ምድር ያለው አላማ በሚቀጥለው የትምህርት ከፍል በስፋት እናያለን አንዱና ዋነኛው እግዚአብሔር ለሠዎች ያለውን ፍቅር ያሣየበት ስለእርሱ ዓላማ በመጽሐፍ ቅዱስ ሊያሳውቀን የቻለበትም አግባብ ነው በተጨማሪም ደግሞ አንድያ ልጁን አሳልፎ በመስጠት ምን ያህል እንደሚወደን አሳይቶናል መንፈስ ቅዱስ ስለእግዚአብሔር በምናጠናበት ወቅት ስለ ታላቅነቱ እና ስራው ጋር የሚያያዙ ሁለት ነገሮችን ካላብራራ መልዕከቱ ሙሉ አይሆንም መንፈስ የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የምናገኝ ሲሆን ትርጉሙም እግዚአብሔር ኃይል ማለት ነው ይህንንም በሁለት ስፍራ እናገኛለን ኖመጋዕያ ወዴፇ ለቋሯዩሥ ሪሄጎ ወዴፖ ራ መዳዊ ንፉ ም ሠና ዴዎጋያሃጋ ሰሐሜሮረግ ዳዕፖምረኝ ፍዕ መረፅህሀም ዕድሮዎ ምሮርረ ይምራኝ መዳዊ ካ መንፈስ ቅዱስ ማዱስ የሚለው ቃል ትርጓሜ ልዩ የተለየማለት ሲሆን ስለ መንፈስ ቅዱስ ስናስብ መጽሐፍ ቅዱስ እየነገረን ያለው ስለ እግዚአብሔር ኃይል ነው ይህንንም ለተወሰኑና ልዩ ለሆኑ አላማዎች ተጠቅሞበታል ይህን ቃል የተጠቀሰበትን ቦታዎች ሁሉ ስንመለከት ትርጓሜው ግልፅ ነው የኢየሱስ አናት የሆነቸው ማርያም ኢየሱስ የሚባል ልጅ እንደሚኖራትና ቀድሞ የተነገራት ሲሆን መንፈስ ቅዱስም በላይዋ አንደሚፀልልባት እናም ሉቃስ የዚህን ትርጉም በአንከሮ ሲገልፅእንዲህም ብሷል መሳያም መሶ ደኗ ለጎ መጋረፅ ዎፍዕ ሰዳ ቂይ ይመጋ። ድግም ሃሃ ጥፏታፖቻው ይምማ ጢሞ አዲስ ኪዳን የሚነግረን የመንፈስ ቅዱስ ስልጣን ለኢየስስ መስጠቱን ነው በኋላም ደቀ መዛሙረቱም ይህ ሥልጣን ተሰጥቷቸዋል ይህም ታምራትን ይሠሩ ዘንድ አድርጓቸዋል የማርቆስ ወንጌል የመጨረሻ ቁጥርማር የሚነግረን የዚህ ዓላማው ሐዋርያት የነገሩንን ለማስረገጥ ነው ጳውሎስ በመጀመሪያው ከፍለ ዘመን የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ አሰጣጥ መንገድ ነግሮናል ከምንም በላይ ሊኖረንና ልናዳብረው የሚገባን ፍቅር ነው ከስጦታዎች ሁሉ የበላይ ፍቅር ነውና ቆሮ ቀጥሎም ቆሮ እናንብብ እግዚአብሔር በብዙ መንገዶች ለእኛ ያለውን ፍቅር አሳይቶናል እኛም ደግሞ ባለን ህይወት እርሱን ደስ የሚያሰኝ ነገርን ብቻ በማድረግ ፍቅራችንን ልናሳየው ይገባናል ማጠቃለያ አንድ አግዚአብሔር አለ አርሱም ፈጣሪ ነው መጀመሪያና መጨረሻ የለውም አግዚአብሔር ሁሱን ያያል ያውቃልም እግዚአብሔር ቀዋዱስና ተወዳጅ ነው እግዚአብሔር ዓላማውን በመጽሐፍ ቅዱስ አሳይቶናል አግዚአብሔር ሥልጣንና ኃያልነት በመንፈስ ቅዱስ ተገልጧል ቅዱሳት መጻሕፍት በእግዚአብሔር ኃይልና ስልጣን በመንፈስ ቅዱስ ተፅፈዋል ኢየሱስ በማርያም ላይ ባደረባት መንፈስ ቅዱስ ስልጣን ተወለደ የአግዚአብሔርን ማንነት መረዳት ለድነታችን እጅጉን አስፈላጊ ነው ለንባብ የቀረቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ኦዘፍ ኦዘፀ መዳዊ ትኢሳ የሐ ካ ጢሞ ና የሐ በርዐፀሀርበጀ ርር ርዓ ህለነሉከከፎኩቋርዓዐበበፎርዐከ ነዘለሉኒህርቋፎበሂፍ። ሀ ብሔራዊ መዝሙር ሐ ባህላዊ ታሪኮች ለሊ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት መ ተፈጥሮ በመዚሙረ ዳዊት ጸሐፊው የተናገረው ሀ እንዲህ ያለ ዕውቀት እጅጉን ለእኔ አስፈላጊ ነው ለሊ እግዚአብሔር ሁሱን ነገር ያያልም እንዲሁም ያውቃል ሒ አግዚአብሔር የኃያላን ኃያል ነው መ ስቀመጥም ስነሣም አንተ ታውቃለህ መጽሀፍ ቅድስ ያስተማረን ሀ እግዚአብሔር አንድም ሦስትም ናቸው ሊ እግዚአብሔር አንድ ነው ሐ እግዚአብሔር ብዙ አማልከት በአንድነት መ እግዚአብሔር የለም የሐንስ እንደሚነግረን ልጁን ለእኛ በመስጠት ያሳየን ሀ ተስፋውን ሊፍቅሩን ሒ እምነትን መ ፍትህን አግዚአብሔር ለዚህች አለም ሊያደርግ ያቀደው ሀ ለማጥፋት ሒ በአርሱ ክብር ለመሙላት ሊ እንዲሁ እንዳለች ለመተው መ እግዚአብሔር ልጂ ለመስጠት የእግዚአብሔር መንፈስ ማለት ምን ማለት ነው ሀ የእግዚአብሔር ኃይል ሒ የአግዚአብሔር ነፃ ምኞት ሊ የአግዚአብሔር ፍቅር መ እግዚአብሔር ክብር እግዚአብሔር መፅሐፍ ቅዱስ እንዲፃፍ ያስቻለው በምንድነው ሀ በታላቅነቱ ለ በመንፈስ ቅዱስ ሐ በአውነታው መ ለከብሩ በሐዋርያት ሥራ እንደምናነበው እነዛ ቤሪያ ያሉ ሀለእግዚአብሔር ምስጋና ይዘምራሉ ሊ ዕለት ተዕለት መጽሐፍ ቅድስን ይፈልጋሉ ሒህዝቡን ያውካሉ መ የከተማውን ህዝብ በውጥረት ያስጨንቃሉ በርዐፀሀርበጀ ርር ርዓ ህለነሉከከፎኩቋርዓዐበበፎርዐከ ነዘለሉኒህርቋፎበሂፍ። ጸጋዷደሥታ ይመሟ ሐሐዳፖው የሒሥራ ዝ የኢየሱስ መመለስ እግዚአብሔር ለዚህች ምድር ያለውን በቀጣዩም የትምህርት ከፍል በጥልቀት ስለምንማረው የመጨረሻ ደረጃ አላማውን ዕውን ማድረግ ይሆናል የኢየሱስ አብዛኞቹ በምሳሌ ያስተማራቸው ትምህርት እንደሚያሳየን ተመልሶ ሲመጣ ፃድቃን ይሸለማሉ ስለዚህም ለእርሱ መምጣት ተዘጋጅቶ መጠበቅ በጣም አስፈላጊ ነው ማጠቃለያ መፅሐፍ ቅዱስ የሚያብራራው ስለ እግዚአብሔር ፅድቅና ፍትህ እንዲሁም ስለ እርሱ ፍቅር ነው እግዚአብሔር አለምን አሁን ባለችበት ግዛት እንድትቀጥል አያደርግም እግዚአብሔር በአለም ጉዳዮች ላይ ጣልቃ ይገባል እናም መለኮታዊ አገዛዝም በእየሱስ ንግስና ይመሠረታል ስሰ አለም ከስተት በትዳን የተዘረዘረው በሙሉ መተማመን ስለ መጨረሻው የእግዚአብሔር ዕቅድ ሊመጣ እንደሚችል ይነድረናል ኢየሱስ በእግዚአብሔር መንግስት ሊገዛ ተመልሶ ሲመጣ የእርሱ ተከታዮች በእርሱ መንግስት ቦታን ያገኛሉ ነገርግን ስለ መምጣቱ ተዘጋጅተው መጠበቅ ይኖርባቸዋል ለንባብ የተመረጡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ትእሳ ዝ ትኢሳ ትዳን ማቴ ማቴ በርዐፀሀርበጀ ርር ርዓ ህለነሉከከፎኩቋርዓዐበበፎርዐከ ነዘለሉኒህርቋፎበሂፍ። ሀ በምድር ላይ ለሊ በሠማይ ሒ በመቃብር መ በእስራኤል ጳዉሎስ ለአቴንስ ህዝብ የሒሥራ ሲያስተምር እግዚአብሔር ይህች አለም በፃድቅ ሠው እግዚአብሔር በመረጠው ትገዛለች ለዚህም ዋስትና ሰጥቶናል ይህም ዋስትና የኢየሱስ ሀ ልደት ለ ሕይወት ሒ ስቅላት መ ትንሣኤ በርዐፀሀርበጀ ርር ርዓ ህለነሉከከፎኩቋርዓዐበበፎርዐከ ነዘለሉኒህርቋፎበሂፍ። ለነኔሥሯም ወደ ፍሪሦናወመያ ሐም ፇዕፇዎጳ ትዳን በዚህ ጊዜ እግዚአብሔር ለመረጣቸው ህዝቦች ይህን ውድ የሆነ ስጦታን ወደ ዘላለማዊነት መለወጥን ይሰጣቸዋል የሙታን ትንሣኤ በራሱ የሚታመንበት አይደለም ነገር ግን ማመን ከሚኖርብን ነገሮች ውስጥ አንዱ ነው እንደምናውቀው ሁሉ ነገር ለእግዚአብሔር ይቻለዋል ይህም ትንሣኤ ሙታን የሚከሰተው ኢየሱስ ከርስቶስ ዳግመኛ ወደ ምድር ሲመጣ ነው ታሪራታ ያ መያምቃድዎፇ ዕዳግሂዳጩሴዔርም መኅፖ አስማዕ ይወርዳና ያር ጸዕም ያምኙ ሐሪሪዮመው ይሦሥተዖ በተሰሎ በትምህርት የተወሰኑ ስለዚህ ወቅት መቃረብ ምልከቶችን የሚነግሩንን ምልከቶች የምንማር ይሆናለል ለዚህም ቀን የተዘጋጀን መሆን ይኖርብናል ማጠቃለያ ሞት የሕይወት ፍፃሜ እንጂ ዘላለማዊነትን የማግኛ ዋና በር አይደለም የሞት መንስኤው ኃጥያት ነው ኃጥያት ማለት የእግዚአብሔርን ፍቃድ አለመፈፀም ማለት ነው ሁሉም ሰው ኃጥያተኛ ነው ስለዚህ ከእግዚአብሔር ዕርዳታ ውጭ ኃጥያትን ከመስራት መቆጠብ አንቸልም ድነት የሚጀምረው በቅን ልብ ለእግዚአብሔር በመታዘዝ ነው የአግዚአብሔርን ቃል በማመን እና ለፍቃዱም በመገዛት ምህረትን ማግኝት እንችላለንአምነት ማለት በአግዚአብሔር ቃል ማመን እና ለቃሉ መገዛታችንን ማሳየት ማለት ነው ዘላለማዊ ሕይወት እግዚአብሔር በእርሱ ለሚያምኑ ልጆቹ የሚሠጠው ስጦታ ነው ዘላለማዊ ሕይወት በእግዚአብሔር ለሚያምኑ ኢየሱስ ከክርስቶስ ወደ ምድር ዳግመኛ ሲመጣ በትንሣኤ ሙታን የሚሰጣቸው ሲሆንይህም የሠው ልጅ የተሠጠው ብቸኛው የዘላለማዊ ሕይወት ተስፋ ነው ለንባብ የቀረቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ኢዘፍ እና መዳዊ እና መመክ ሮሜ እና ቆሮ በርዐፀሀርበጀ ርር ርዓ ህለነሉከከፎኩቋርዓዐበበፎርዐከ ነዘለሉኒህርቋፎበሂፍ። ፈይዕሴጋቅ ሂ ይወጠራሳ ፖባጎፖ ሮሜ ይህም የሚያስተዋውቀን አስፈላጊ የሆነውን በመጀመሪያው ቃል ኪዳን ላይ የሠጠው መርህ በማብራራት ነው ይህም የሚያስረግጥልን ታላቅ ህዝብ የተባሉት የአብርሃም ዘሮች ሲባል የሚያምኑት የተፈጥሮ የዘር ግንድ ያላቸው ብቻ ሣይሆን ነገር ግን እንደ አንርሃም ያለ እምነት ያሣዩ መሆን አለባቸው በእያንዳነዱ ትውልድ ጥቂቶች ሲኖሩ ነገር ግን ኢየሱስ ዳግመኛ ወደ ምድር ሲመጣ በትንሣኤ ሙታን ወቅት ከሞት በርዐፀሀርበጀ ርር ርዓ ህለነሉከከፎኩቋርዓዐበበፎርዐከ ነዘለሉኒህርቋፎበሂፍ። ቀሜቦም ደምያናረዓታፖ ፖይ ማቴ ማጠቃለያ ስለ ኃጥያት ና ሞት ማብቅያ ቃልኪዳን የተገባው አዳምና ሔዋን ኃጥያትን እንደፈፀሙ ነበር የእግዚአብሔር የድነት ዕቅድ እንደሚገልፅልን ለሚያምኑ ቃል ኪዳንን ገብቶላቸዋል የጥፋት ውሃ የሚያሣየን የሚድኑት ጥቂቶች መሆናቸውን ነው እግዚአብሔር ከአብርሃም እምነት የተነሣ ታላላቅ ቃል ኪዳን ገብቶለታል አንዳቸውም ቃልኪዳን ሙሉ በሙሉ ካልተፈፀሙም ቃልኪዳኑ ፍሬ ሃሣብ የሚጠቁሙት ወደ ኢየሱስ ከርስቶስ ሲሆን አርሱም ኃጥያትን እና ሞትን ድል አድርጓል ኢየሱስ ከርስቶስ ዘላለማዊ ሕይወትን እንደ አብርሃም በእግዚአብሔር ለሚያምኑ ና ለሚታዘዙ ይሰጣቸዋል ቃልኪዳኑ ሙሉ በሙሉ ተፈፃሚ የሚሆኑት ኢየሱስ የአግዚአብሔርን መንግስት በምድር ላይ ሊመሰርት ሲመጣ ይሆናል የእግዚአብሔር መንግስት የበረከትን ወቅት ወደ ምድር የሚያመጣ ይህም በእግዚአብሔር ከብር የተሞላ ይሆናል ለንባብ የቀረቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ኢዘፍ ኢዘዳ መዳዊ ትአሳ የሒሥራ መዳዊ ዕብ ዝ በርዐፀሀርበጀ ርር ርዓ ህለነሉከከፎኩቋርዓዐበበፎርዐከ ነዘለሉኒህርቋፎበሂፍ። ሮሜ በርዐፀሀርበጀ ርር ርዓ ህለነሉከከፎኩቋርዓዐበበፎርዐከ ነዘለሉኒህርቋፎበሂፍ። ዕሂዖም ፇ ባ ፊጋጀው ውጳሯያዓሙ ይ ዕድድዎ ፈፈርድጮቃ ዕፈምጳረታ ስመታፖ ያማጎሦሃ ታታ ረጋግጦ የሒ ሥራ ማጠቃለያ እግዚአብሔር ለዚህች ምድርና ለእኛ ያለውን አላማ በመፅሐፍ ቅዱስ አሳይቶናል አብርሃምና ዳዊት ሁለቱም በእግዚአብሔር የተነገራቸው ሲሆን አንዱም ይህ የእግዚአብሔር ዓላማ የሚፈፀምበት ከእነረሱ ዘር ከሆነው በአንዱ ይሆናል ኢየሱስ አንዱ ቃልኪዳን የተገባለት ነበር የእግዚአብሔር መንግስት ሲመስረት እርሱም አለምን በፅድቅ ይመራል ይህ ተስፋ መሠረት ያደረገው በብልይ ኪዳን ትምህርት ላይ ሲሆን ስለ ኢየሱስና ሐዋሪያት መልዕከት በግልፅ ተቀማጧል ለንባብ የቀረቡ ጥቅሶች ሣሙ መዳዊ ትኢሳ ሉቃ የሒሥራ ሮሜ በርዐፀሀርበጀ ርር ርዓ ህለነሉከከፎኩቋርዓዐበበፎርዐከ ነዘለሉኒህርቋፎበሂፍ። መፖታዘቢቦፆውም ታታ ምምፇዲሮድሂፖትኢሳ በርዐፀሀርበጀ ርር ርዓ ህለነሉከከፎኩቋርዓዐበበፎርዐከ ነዘለሉኒህርቋፎበሂፍ። በፎ ማጠቃለያ በኢየሱስ ከርስቶስ ትንሣኤ እውነት ነው ይህም የአዲስ ኪዳን ዋነኛ ትምህርት ነው ኢየሱስ ከሞት መነሣት ችሏል ምክንያቱም ምንም ኃጥያትን አልሰራም የእግዚአብሔር ጽድቅና ፍትሐዊነት በመቃብር እንዲቆይ አላደረገውም ትንሣኤ የሁሉም አማኞች ተስፋ ነው ከኢየሱስ ልደት በፊትም ሆነ ከዚያ ጀምሮ ያሉት በአሁን ወቅት ዘላለማዊ ነፍስ የለንም ይህን ቢኖረን ኖሮ እግዚአብሔር ይህን ቃልኪዳን ለእኛ መግባቱ ባላስፈለገው ነበር ወይም ለዚህም ተስፋ የማይገባልን ጉዳይ ነበር ሠው በተፈጥሮው ሟች ነው ኢየሱስም ለሠዎች ሁሉ ድነትን ለማምጣት መስዋዕት የሆነበትም ምከንያትም ይህ ነው ሁሉም ከሞት አይነሱም እነዚህም ምንም ዕውቀት የሌላቸው በመቃብር ይቀራሉ መረዳትማመንና መጠመቅ ከርስቶስንና ትንሣዬውን መቀበል በጣም አስፈላጊ ነው ኢየሱስ የመጀመሪያው ህያው ሆኖ የተነሳ ነው በእርሱ ምሣሌነት ተከትለን እኛም እንደ እርሱ እንሆናለን ትንሣኤና ፍርድ ኢየሱስ ወደ ምድር ተመልሶ ሲመጣ ይደረጋል ለተጨማሪ ንባብ የቀረቡ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች መዳዊ ትኢሳ ማር የሐ ዝክ የሐሠራ ቆሮ በርዐፀሀርበጀ ርር ርዓ ህለነሉከከፎኩቋርዓዐበበፎርዐከ ነዘለሉኒህርቋፎበሂፍ። ትንሣኤ ሚለው ቃል ትርጉም ሀገዳም ለ ወደላይ መንጠራራት ሒ ከሞት መነሳት መ መባነን በብሉይ ኪዳን የነበሩ የሚያምኑ ሠዎች ምንን በተስፋ የጠብቁ ነበር ሀ በስማይ ስለሚኖር ዘላለማዊ ሕይወት ሐ አናውቅም ሊ ትንሣኤን መ ምንም ተስፋ አያደርጉም ነበር ዘላለማዊ ሕይወትን ከሞት በመነሣት ለመጀመሪያ ጊዜ ያገኝው መን ነው ሀ አላዓዛር ሊ ኢየሱስ ሒ ሰቴፈን መ የመቶ አለቃው የኢየሱስ ትንሣኤ ለእኛ ምን ያስተምረናል ሀ ምንም ለ የሚያምኑ ሠዎች በፍፁማ አይሞቱም ሒ ከሞት መነሣት አንደምንቸል መ ከኢየሱስ በፊት የነበሩ የሚያምኑ ሰዎች ከሞት ተነስተው በሠማይ ናቸው እየሱስ ከሞት የተነሣው ለምን ነበር ሀ ምከንያቱም ኃጥያት ስላልሰራ እናም ሞት ስለማይገባው ሊ ጥምቀት የኢየሱስን ሞትና ትንሣኤ ተምሳሴት በመሆኑ ሐእርሱ አልበነበረም አሁኑም እንደ ሞተ ነው መ አርሱ አልነበረም እርሱ አልሞተም ከሚከተሉት ሦስቱ ስለ ወደፊቱ በምድር ላይ የሚኖረው ሥጦታ ያሳያል ነገ ስለ ቻ ጮ ኢዮርብዓም እንመልከት ሀ አብርሃም ለሊ ዳዊት ሒ ዳንኤል መኢዮርብዓም እያንዳነዱ ሰው ከሞት ይነሱ ይሆን ሀ ማንም አይነሳም ሊ አዎ ሒሊሲነሱ ይችሉ ይሆናል መ አናውቅም ሙታን የሚነሱት መቼ ይሆን ሀ ከሞት በኋላ ሲኖሩ ሐ ኢየሱስ የአግዘጀአብሔርን መንግስት ሲመስርት ሲመጣ ለ በመጽሐፍ ቅዱስ ምንም አይነት ቃል ኪዳን የለም መ አናውቅም ከትንሣኤ ሙታን በኋላ ምን ይከሰታል ሀ ጥምቀት ሐ መፅሐፍ ቅዱስ ይማራሉ ሊ ፍርድ መ ሁሉም የመ ስጋናን መዝሙር ይዘምራሉ በመጨረሻው ቀን በኢየሱስ ማን ተቀባይትን ያገኛል ሀ እነዚያ መልዕከቱን የተረዱበእርሱም ያመኑና የታዘዙለት ለ መልካም ነገርን የሠሩና ሠውን የረዱ ሒ እነዚያ ባለማመን የሞቱ መ እነዚያ በዚያን ወቅት በሕይወት የሚኖሩ በርዐፀሀርበጀ ርር ርዓ ህለነሉከከፎኩቋርዓዐበበፎርዐከ ነዘለሉኒህርቋፎበሂፍ። ተሰሎ በርዐፀሀርበጀ ርር ርዓ ህለነሉከከፎኩቋርዓዐበበፎርዐከ ነዘለሉኒህርቋፎበሂፍ። ሪ ሯ ታታ ለዕያሚጋሥሮርፅዕያሦ መጋ ድረዕ ዕፀ ይፇዕፅሐው ያድ ይሃባሳና የሒሥራ በርዐፀሀርበጀ ርር ርዓ ህለነሉከከፎኩቋርዓዐበበፎርዐከ ነዘለሉኒህርቋፎበሂፍ። ሐጳርታም ጳቃዕሜሟፖሰሐሥ ትሕዝ በርዐፀሀርበጀ ርር ርዓ ህለነሉከከፎኩቋርዓዐበበፎርዐከ ነዘለሉኒህርቋፎበሂፍ። ጋ መያ ፈፖናዲታግጎፃፇሦ ሉቃክ ማጠቃለያ ወንጌል የሚለው ቃል ትርጉም የምስራች ዜና ማለት ነው ስለ እግዙአብሔር መንግስት የምስራት ዜና የኢየሱስ እና ደቀመዛሙርቱ ዋናው የጋራ ትምህርት ነው ወንጌልን ማወቅ ማመን እና ለእርሱ መታዘዝ ለድነት አስፈላጊ ነው ወንጌል በአዲስም ሆነ በብሱይ ኪዳን ቅዱስ መጽሐፍ በሙሱ ያተምራል ስለ የምስራች ዜና አሁንም እየተሰበክን ነው የወንጌልን መልዕከት ካዳመጥን ከተረዳን እና ከተገነዘብነት በአግዙአብሔር መንግስት ቦታ ይኖረናል ልክ እንደ አብርሃም ና ሁሉም ያለፉ ታማኝ የእግዙአብሔር አገልጋይ ለወንጌል ጥሪ አዎንታዊ ምላሽ መስጠት ይኖርብናል ለንባብ የቀረቡ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ሣሙ መዳዊ ትኗአሳ ማቴ ማር የሒሥራ ገላ በርዐፀሀርበጀ ርር ርዓ ህለነሉከከፎኩቋርዓዐበበፎርዐከ ነዘለሉኒህርቋፎበሂፍ። ወንጌል የሚለው ቃል ትርጓሜ ምንድነው ሀ ዜና ሊ የምስራች ዜና ሒ መንግስት መ መልዕከት ከሚከተሉት በውስጥ ኢየሱስ ስለ መንግስቱ ወንጌል ያስተማረንን በየትኛው ቁጥር ላይ እናገኛለን ሀ ማር ባ ሊ ሉቃ ባ ሒ ማር መ ማቴ ከኢየሱስ በተጨማሪ ስለ ወንጌል ማን አስተምሯል ሀ የአይሁድ ካህናት ሒየሮማውያን ገዝዎች ሊ ደቀመዘሙራን መ ጠቢባን ሠዎች የእግዙአብሔር መንግስት በምድር ላይ መቼ ይመስረታል ሀ አናውቅም ሒ ተመስረቷል ለሊ ኢየሱስ ወደ ምድር ሲመጣ መ አይመሠረትም ለደቀመዛሙርቱ እንዲህ እየሱስ ወደ ሠማይ ሲያርግ እንደተመለከታችሁት እንዲሁ ተመልሶ ይመጣል ያላቸው ማን ነው ሀአእግዙአብሔር ሐ ኢየሱስ ሊ አንድ መላዕከ መ ሁለት መላዐከት በመጽሐፍ ቅዱስ የተገቡልንን የድህነት ቃልኪዳን እንዴት እናገኛለን ሀ ለጓደኞኛኣእን መልካም በማድረግ ለሊ ሁሉንም ቁሳቁሳችንን በጋራ በመጠቀም ሒ ለሀገርን ህግ ተገዢ በመሆን መ ወንጌልን በማወቅ በማመን እና በመታዘዝ ከአግዙአብሔር ቃልኪዳን ውስጥ የኃጥትና ሞት ድል መንሣት ቀድሞ የነገረን ማን ነው ሀ በኤደን የተሠጠን ቃልኪዳን ለሊ ለአብርሃም የተገባለት ቃልኪዳን ሒ ለኖህ የተገባለት ቃልኪዳን መ ለዳዊት የተገባለት ቃል ኪዳን ለአብረሃም ስለ ወንጌል መሠበኩን የሚነግረን የአዲስ ኪዳን ጥቅስ የትኛው ነው ሀ ሮሜ ሊ ሮሜ ሒ ገላ መ ገላ ለዳዊት የምስራች ዜና ስለ እግዙአብሔር መንግስት የነገረው ነብይ የቱ ነው ሀ ዳንኤል ሊ ኢሳያስ ሐ ኤሊያስ መ ናታን ደቀመዛሙርቱ ተዘዋውረው ይሰብኩ የነበረው ምንድነው ሀ ስለ ነፍስ ህያውነት ሊ በሸታን ወዲያውኑ እንዴት መፈወስ እንደሚቻል ሒ ጊዜው ሲደርስ ኢየሱስ እነደሚነግስ መ ስለ ንስሃ እና ስለ እግዙአብሔር መንግስት መምጣት በርዐፀሀርበጀ ርር ርዓ ህለነሉከከፎኩቋርዓዐበበፎርዐከ ነዘለሉኒህርቋፎበሂፍ። ሐፅዎቻ ይዕጠ ፅም ስሪሜፀ ሰታምሔጎ ይምናነ የሒሥራ ይህም የጥምቀት አስፈላጊነት ነው ይህም አስፈላጊው የመታዘዛችን ውሳኔ ሲሆን ከእግዚአብሔርም የድነት መንገድ ዋነኛው አካል ነው ማጠቃለያ ጥምቀት መከተል ያለበት ወንጌልን ሙሉ በሙሱ በመረዳትና ካመነበት በኋላ ነው ጥምቀት ሙሉ በሙሉ በውሃ መነከርን ይፈልጋል ጥምቀትን ስንፈጽም ዕ ኃጥያታችን ታጥበው ይወገዳሉ ዕ ከጌታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ጋር እንመሣሰላለን ዕ እኛም በከርስቶስ አንድ እንሆናለን ስለዚህም የእግዚአብሔርን ቃልኪዳን በክርስቶስ እንቀበላለን የስለጠነብንን በመቀየር ከሃጥያት ተገዢነት ይልቅ የእግዚአብሔር አገልጋይ እንሁናለን እናም እራሳችንን ዕ ከአለም እንለያለን ናህ ወደ መርከቧ በመግባት እንደተረፈ ሁሉ እኛም ከመጣው ፍርድ ለመዳን በጥምቀት ወደ ኢየሱስ መግባት ይኖርብናል ጥምቀት ለድነታችን አስፈላጊ ነው ለንባብ የቀረቡ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ኢዘፍ ማር የሒሥራ ና ሮሜ በርዐፀሀርበጀ ርር ርዓ ህለነሉከከፎኩቋርዓዐበበፎርዐከ ነዘለሉኒህርቋፎበሂፍ። ኤፀወፖፖሥም ዕዳግሂዳዝሜረ በርዐፀሀርበጀ ርር ርዓ ህለነሉከከፎኩቋርዓዐበበፎርዐከ ነዘለሉኒህርቋፎበሂፍ። ጴጥ በርዐፀሀርበጀ ርር ርዓ ህለነሉከከፎኩቋርዓዐበበፎርዐከ ነዘለሉኒህርቋፎበሂፍ። ሀ ጳውሎስ ሊ ፊሊፕ ሔ የሐንስ መ ጴጥሮስ በርዐፀሀርበጀ ርር ርዓ ህለነሉከከፎኩቋርዓዐበበፎርዐከ ነዘለሉኒህርቋፎበሂፍ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact