Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላልሉቃሐዋርያውም «በፍቅር ሆኖ የሚሠራ እምነት እንጂ መገረዝ ቢሆን ወይም አለመገረዝ አይጠቅምም ገላ ብሏል በእርግጥ ፍቅር በ ቆሮ እንደተገለጸው ብዙ ምግባራ ትን የሟያጠቃልል ከፍተኛ መንፈሳዊ እቅድ ነው የእምነትና ፍሬው በሕይወታችን ሊገለጽ የሚችለው እንዴት ነው ። ጨሂመንፈስ ፍሬዎች ገጽ ጨመመመመፍ የሚወቅሰው ነቢዩ ሙሴ ሌላ የየዋህ ሰው ምሳሌ ነው ። « አስፈላጊ በሆነበት ጊዜ የዋህነት ስለ እውነት ከመከራከር ጋር አይጋጭም የቫለቃው አይሁድ እንደዚህ በጳውሎስ ሳይ የጮኹበትን ምክንያት ያውቅ ዘንድ እየገረፉ እንዲመረምሩት ባዘዘ ጊዜ በነበረው ክስተት ላይ በግልጽ ይታያል በጠፍርም በገረፉት ጊዜ ጳውሎስም በአጠገቡ የቆመውን መቶ አለቃ የሮሜን ሰው ያለ ፍርድ ትዢርፉ ዘንድ ተፈቅዶላችኋልን። ይህ የኔ ሥራ አይደለም ያንን የማደርገው ምን ለማግኘት ነው። ብለው ይጠይቃሉ አዎን የዋህ በልቡም ትሑት በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ ውስጥ ብዙ ምሳሌዎች አሉህማቴ «ዓለም በልጁ እንዲፈርድ ነው እንጂ በዓለም እንዲፈረድ እግዚ አብሔር ወደ ዓለም አልላከውም» ለአይሁድም እናንተ ሥጋዊ ፍርድን ትፈርዳላችሁ እኔ በአንድ ሰው ስንኳ አልፈርድም ቢልም ከዚህ በኋሳ ወዲያውኑ ፈጥኖ «እኔ ብፈርድ ፍርዴ እውነት ነው። የምትፈርድባቸው አንተ ሳትሆን ሥራ ቸው ነው አንተ እነርሱን በየዋህነት አለመቀበል ብቻ ነው የሚጠበቅብህ የመንፈስ ፍሬዎች ገ የጽሑፍ ንጽሕና የአንደበት ንጽሕና ያጅባል ይህ ሲባል አንድ ንጹሕ ሰው እይታ ንጽሕ ነው እይታው ኃጢአታማ የሚሆነው ልቡ ሲረክስ ነው።
ኛቆሮ እናም የአንድ ሰው መንፈስ ኅብረትን ካገኘ ሥጋንም ደግሞ በኅብረቱ ውስጥ እንዲሳተፍ ማድረግ ወደ መንፈሳዊ መንገድም መምራት ይችላል የመንፈስ ፍሬ ታዲያ ሥጋን የሚመራ የሰብአዊ መንፈስ ፍሬ ነውእንዲሁም ሁለቱም ሰብአዊ መንፈስና ሥጋ በአንድነት በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ሥር የሚሆኑበት ነው ለምሳሌም«በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውናኃሮሜ ስለዚህ የመንፈስ ፍሬ ማለት በመንፈስ ቅዱስ እና በሰብአዊ መንፈስ መካከል ያለ ኅብረት ማለት ነው በውስጡ ካለው ከእግዚአብሔር መንፈስ ውጪ በራሱ ምንም ነገር መሥራት አይችልም ሰው የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነው የእግዚአብሔር መንፈስም በእርሱ ላይ ይኖራል ቆሮ የእግዚአብሔር መንፈስ በሰው ላይ ያድራል በእርሱም ውስጥ ይሠራል። ባፌ ምዕራፍ አንድ ፍቅር «ፍቅር» ከመንፈስ ፍሬዎች አንዱ ነው መለኮታዊ መነሳሳት በሐዋርያው በጳውሎስ አንደበት «የመንፈስ ፍሬ ፍቅር ደስታሰላምትዕግሥት በጎነት ቸርነት እምነት የውሃትራስን መግዛት ነውገሳ ሲል ከገለጸቸው ውስጥ የመጀመሪያው የመንፈስ ፍሬ ፍቅር ነው አሁን በዚህ የመጀመሪያ ፍሬ በሆነው ፍቅር ላይ እናተኩራለን ሰው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደሆነና የእግዚ አብሔር መንፈስም በውስጡ እንደሚያድር ይታወቃል ስለዚህ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ቅዱስን ወደ እኛ የላከው በእኛ ውስጥ ለዘላለም እንዲያድር በእኛ ውስጥ በእኛ በኩል እንዲሠራሥራውም ፍሬ እንዲያፈራ ላከው ይሽውም የመንፈስ ፍሬ ነውቆሮ ዮሐ የመጀመሪያዎቹ ሦስት ፍሬዎች ፍቅር ደስታ እና ሰላም ናቸው በፍቅር እንጀምርና ከደስታና ሰላም ጋር ያለውን ግነኙነትም እናሳያለን ። ከዚህ ጋር ተመሳሳይ በሆነ መንገድ የጠፋው ልጅ ከቤተሰቦቹ እርቆ ተዓጓዘ በነፃነቱ መደሰት በፈለገ ጊዜ የአባቱን ቤት ጥሎ ሄደህሉቃ በሌላ በኩል መልካም ነገርን የሚወድ ፍቃዱ ከእግዚ አብሔር ፈቃድ ጋር ይስማማል እንጂ ከእግዚአብሔር ጋር አይጣላምእግዚአብሔርን ይወዳል የሚያስበውንም ነገር ከእርሱ ያገኛል ሊያደርገው የተነሳሳበትን መልካም ነገር ሁሉ ስለ እግዚአብሔር ብሎ ይወዳል እግዚአብሔር የእርሱ ብቸኛ ምኞቱ እና ብቸኛ ደስታው ይሆናል መልካም ነገርን የሚወድ ዘላቂ በሆነ ደስታና ሰላም ውስጥ ይኖራል በመጽሐፍ «ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ደግሜ እላለሁ አሁንም ደስ ይበላችሁ ፊሊ ተብሎ የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ እንደተጻፈ መልካም ምኞትን የሚወድ ሰው በጌታ ደስ ይለዋል የዚህ ምክንያቱ ደግሞ ከጌታ ጋር በመኖር ሐ ሴትን ስለሚያገኝ ነው ከዚህም ጋር የጌታን ፍቃድ እንደ እርሱ ፍቃድ የእርሱም ስምምነትም ከጌታ ፍቃድ ጋር ተመሳሳይ ሆኖ ያገኘዋልና ደስ ይለዋል ታዲያ አንድ ሰው ለእግዚአብሔር ያለውን ፍቅርና መልካም ነገር ለማድረግ ያለውን ፍቅር የሚያጣው መቼ ነው። አገልግሎትን እንደተቀደሰ ፍቅርለእግዚአብሔር እንደሆነ የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ ፍቅር እና በአገልግሎቱ ለሚያገለግላቸው እንደሆነ ፍቅር አድርጎ የሚገነዘብ እርሱ እንጂ » ለመስጠት እንዲሁ ተመሳሳይ ነዝር ተግባራዊ ይደረጋል መስጠት ወይም ልግስና ትእዛዙን ሟሟላት ብቻ አይደለም መጽሐፍ ቅዱስ «እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠ ውን ይወዳልና ቆሮ እንዲል እግዚአብሔር የምትሰጠውን ገንዘብ ሳይሆን የመጀመሪያውን ፍሬ እና ቃልኪዳን የሆነውን ከማዕረጎች ሁሉ የሚልቀውንና ያለ ነቀፋ በነፃነት የሚሰጠውን ፍቅር ከአንተ ይጠብቃል ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ የመጀመሪያ ፍሬ ነው ስለዚህ ጌታ የኤፌሶንን ቤተ ክርስቲያን በነቀፋ ንሥሓም እንዲገባ በጠራው ጊዜ ነቀፋውን የተወሰነ ኃጢአትን በመግለ ሳይሆን በአንድ ሐረግ አጠቃልሎ «ዳሩ ግን የምነቅፍብህ ነገር አለኝ የቀደመውን ፍቅርህን ትተሃልናራዕ በማለት ነው እግዚአብሔር ይህንን ፍቅር ይፈልጋል ስለዚህም «ልጄ ሆይ ልብህን ስጠኝ ዓይኖችህም መንገዴን ይውደዱ» ምሳ አለ ትእዛዙን መፈጸም የፍቅር ተፈጥሮአዊ ፍሬ ነው ውጪያዊ የንሥሓ ሕይወትን ብቻ የሚናሩ ነገር ግን ውስጣዊ ፍቅር የሌላቸው ይወድቃሉፎ። ወደሚል ጥያቄ ያመጣናል መንፈሳዊ ደስታ መንፈሳዊ ደስታ በጌታ በእርሱ ሕልውና እ ና ጥበቃ ውስጥ በመሆን እና ከእርሱም ጋር በመገናኘት መደሰት ገጽ የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ ነው ደቀመዛሙርት«ጌታን ባዩ ጊዜ ደስ አላቸው «እንደገና አያችኋለሁ ልባችሁም ደስ ይለዋል ደስታችሁንም የሚወስድባችሁ የለም» ብሏቸዋልናሀዮሐዮሐ በዚህ ደስታ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ «ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ደግሜ እላለሁ ደስ ይበሳችሁ ፊል ብሏል በጌታ መደሰት ማለት ስለ እግዚአብሔር መንግሥት እየነገራቸው ከደቀ መዛሙርቱ ጋር እንደነበረ ሁሉ ሁልጊዜ ከእኛም ጋር እንደሆነ ሲሰማን ነው ሐዋ በአንተ እና በሌሎች ሕይወት ውስጥ ባለው የእግዚአብሔር ሕልውና ተደስተሃልን ። ራስን ማሸነፍ ሌሎችን ከማሸነፍ በላቀ ሁኔታ የተሻለ ነው በዚህ አንድ ሰው ውስጡ ነፃነትን ይሆናልና ስለዚህ ጠቢቡ ሰሉሞን እንዲህ ብሏል «ትእግስተኛ ሰው ከኃይለኛ ሰው ይሻላል በመንፈሱም ላይ የሚገዛ ከተማ ከሚወስድ ይበልጣልምሳ ራሱን የሚበቀል ሰው ራሱን እንደሚገዛ እና ጽናት እንዳለው ሰው ደስተኛ አይደለም ለዚ ህም ነው ነቢዩ ዳዊት አቢግያን ልኮ ወደ ደም እንዳይሄድ በእጁም በቀል እንዳያደርግ የከለከላቸውን የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር በማመስገን የተደሰተው ሳሙ ገጽ የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ ቂ በኃጢአተኛ መመለስ የሚገኝ ደስታም አለ ይህ ደስታ መጸሐፍ ቅዱስ «ንሥሓ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናልሉቃ እንደሚል በምድር ብቻ ሳይሆን በሰማይም የሚደረግ ደስታ ነው የጠ ፋው ልጅ አባትም «ይህ ወንድምህ ሞቶ ነበረ ሕያው ስለሆነ ጠፍቶም ነበር ስለተገኘ ደስ እንዳለን ፍሥሐም እንድናደርግ ይገባናልአለ ሉቃ በሌላም ስፍራ አንድም ድሪም የጠፋባት ሴትም ባገኘችው ጊዜ ወዳጆችዋንና ጎረቤቶችዋን ጠርታ ከእኔ ጋር ደስ ይበላችሁ ትላቸዋለች ሉቃ በማለት ተጽፎአል። የእግዚአብሔር ልጆች በማያቋርጥ ደስታ ውስጥ ይኖራሉ ደስታ የመንፈስ ፍሬ ነውና የመንፈስ ፍሬ ፍቅርደስታሰላምወዘተ ነውገላ እግዚአብሔርን የሚወድ እና በእግዚአብሔር የሚወደድ መንፈሳዊ ሰው ሁልጊዜ ደስተኛ ነው በምንም ሁኔታ ይሁን በምንም እግዚአብሔር በእርግጠኝነት እንደሚሠራለት ይሰማዋል በእርሱም ሥራ ይደሰታል። ጌታም « የሚዘራና የሚያጭድ አብረው ደስ ይላቸዋል» ዮሐ ይላል መንፈሳዊ ሰው በሌሎች ደስታ ደስ ይለዋል መጽሐፍ ቅዱስ «ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ» ሮሜ ሲል ያዝዘናል እኛ አንድ አካል ነን አንድ ሰው ቢሠቃይም ሌሎቹ ሰዎች ከርሱ ጋር ይሠቃያሉ እንዲሁም እርሱ ቢደሰት ሌሳውም ከእርሱ ጋር እና በእርሱ ይደሰታሉ በሰዎች ደስታ መካፈል መልካም ምግባር ነው መካን የነበረችው ኤልሳቤጥ ጎረቤቶችዋም ዘመዶችዋም ጌታ ምህረቱን እንዳደረገላት ሰምተው ከእርስዋ ጋር ደስ አላቸው ሉቃ ይሁንና ስጦታዎችን በመቀበል ብቻ መደሰት አደገኛ ነው የእግዚአብሔር ስጦታዎች ካልተሰጡን ወይም ከዘገዩ ልብ ሊለወጥ ወይም ኃዘን ሊሰማው እና ሰውዬው ጌታን በመጻረር የሚያማርር ሊሆን ይችላልና ስለዚህ መንፈሳዊ ሰዎች በስጦታው በራሱ ሳይሆን ይልቁንም በሰው በእግዚ አብሔር ፍቅር እና ትሕትና ይደሰታሉ ስለዚህ ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይላቸዋል በአባታዊ ጥበቃውና በሚያሟላላቸው ፍላጎቶቻቸው መ ጠን ደስ ይላቸዋል። «ልሄድ ከክርስቶስ ጋር ልኖር እናፍቃለሁ ከሁሉ ይልቅ እጅግ የሚሻል ነውፊል በማለት ለመሞት እንደተመኘው እንደ ሐ ዋርያው ቅዱስ ጳውሉስ ከሞት በኋላ ስላላቸው ዕጣ ፋንታ እርግጠኞች ለሆኑት ለእነርሱ ሞት የመንፈሳዊ ደስታ ምክንያት ነውሱ «ጌታ ሆይ አሁን እንደ ቃልህ ባሪያህን ታሰናብተዋለህ ዓይኖቼ ማዳንህን አይተዋልና ሉቃ ሲል የተናገረው ታላቁ ስምዖን ሌላው ምሳሌ ነው በሌላ በኩል ጌታን ፊት ለፊት ለማየት ያልተዘጋጁት ሞትን እና ከሞት በኋላ ያለውን ሁሉን ይፈራሉ የእነርሱ አለመዘጋጀት በሞት ከመደሰት ይከለክላቸዋል በአጠቃላይ ኃጢኣት መንፈሳዊ ደስታን ይደብቃል የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ ምዕራፍ ሦስት ሰላም ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ የገለጸው የመንፈስ ፍሬ ፍቅርንደስታናሰላምንገሳያጠቃልላል አስቀድመን ስለ ፍቅር እና ደስታ ተነጋግረናል አሁን ደግሞ ወደ ሰላም እንሸጋገራለን በቅድሚያ በቅዱስ መጽሐፍ በጸሎት እና በሕ ይወታችን ሰላም ያለውን አስፈላጊነት እና ጥቅም በመግለ ጽ እንጀምር በመቀጠልም ስለ ሰላም ሦስት መሠረታዊ ነገሮችን እንጽፋለን » ከእግዚአብሔር ጋር ሰላም እና ከእግዚአብሔር የሚገኝ ሰላም ሰላም ከሰዎች ጋር ከራስ ጋር የሚደረግ በልብ ያለ ውስጣዊ ሰላም የሰላም አስፈላጊነት ሰላም ለሰዎች ሕይወት በጣም አስፈላጊ ነው ከሰላም ውጪ ማኅበረሰብ ሊረጋጋ አይችልም በጸጥታ የሚኖር ሰው የለም አይኖርምቋስለዚህም ሰሳም የሁሉም መንግሥታት እና ብሔሮች ፍላጎት ነው ያለሰላም በጸጥታ ሊኖሩ አይችሉምና ያለ እርሱም ዓለም በሙሉ በዱርነት ሕግ ሥር የምትተ ዳደር ትሆናለች እግዚአብሔር ሰላም እንዲኖረን ይፈልጋል እርሱንም ሰጥቶናል የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስ መዛሙርቱ «ሰላምን እተውላችኋለሁ ሰላሜን እሰቸዳለሩ ልባችሁ አይታወክ አይፍራም» ዮሐ ብሏቸዋል ይህ የወንጌል ክፍል በየዕለቱ በምሥተኛው ሰዓት ጸሉት የምን ጸልየው ነው በዚህም ምክንያት ስለ ሰላም ራሳችንን እንድፍሳስብ ያደረገናል ልባችንም መሰናክል አይገጥመውም ወይም አንፈራም። ቆሮ እምነት የሌላቸው እምነት በመቀበል ኃጢአተኞችም በንሥሓ ከእግዚኣብሔር ጋር ይታረቃሉ ስለ እምነት መጽሐፍ ቅዱስ «እንግዲህ በእምነት ከጸደቅን በእግዚአብሔር ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እንያዝ » ሮሜ ይላል የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ ይህ ሰላም በቀራንዮ አደባባይ የተሰቀለው ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለእኛ ያፈሰሰው ቅዱስ ደሙ ፍሬ ነው «እርሱ ሰላማችን ነውናየጥል ግድግዳን በሥጋው ያፈረሰው» ኤፌ እርሱ በሰማይና በምድር መካከል ሰላምን አደረገ ንሥሓን በተመለከተ ስሙ የተመሰገነ ይሁንና እግዚ አብሔር «ወደ እኔ ተመለሱ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ» ሚል ብሏል ተወዳጁ ቅዱስ ዮሐንስም «ልባችንስ ባይፈርድብን በእግዚአብሔር ዘንድ ድፍረት አለን ትእዛዙንም የምንጠብቅና በፊቱም ደስ የሚያሰኘውን የምናደርግ ስለሆንን የምንለምነውን ሁሉ ከእርሱ እናገኛለን» በዮሐ ቅዱስ አውግስጢኖስ ደግሞ ኑዛዜዎች በተሰኘው መጽሐፉ «ልቦችን በእርሱ ውስጥ ማረፊያቸውን እስኪያገኙ ድረስ ሲቀሰቀሱ ይቆያሉ ብሏሷል « ከእግዚአብሔር የሚገኝ ሰላም የዳዊት መዝሙር «እግዚአብሔር ሕዝቡን በሰላም ይባርካል»መዝ እንዳለው እውነተኛ ሰላም የሚገኘው ከእግዚአብሔር ነው ስለዚህ ሰላም ሐዋርያው «አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል» ፊሊ ብሷል እግዚአብሔር የሰላም ምንጭ የሰሳም ልዑልና የሰላም ንጉሥ ነው ለእርሱ «ኦ የሰላም ንጉሥ ሰላምህን ስጠን ሰላምህን ፍቀድልን» የሚለውን መዝሙር እንዘምራለን በአምልኮ ሥርዓት ውስጥ የመጀመሪያው የንስሐ ጸሉት እግዚአብሔርን በቤተክርስቲያን ውስጥ ለሚሰበሰቡት የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ ክርስቲያኖች ሰላም የምንጠይቅበት «የሰላም ጸሎት» ነው የእግዚአብሔር ሰላም ከዲያቢሎስ እንዲሁም ከፍርሃትና ከጭንቀት ይጠብቀናል ስለዚህ እግዚአብሔር ለእኛ የገባውን ቃል ኪዳን ማስታወስ አለብን የጌታን ቃል የምታስታውስ ከሆንህ በልብህ ውስጥ ሰላምን ታገኛለህ «እነሆ በእጄ መዳፍ ቀርቻለሁ ኢሳ «የእናንተስ የራሳችሁ ጠጉር ሁሉ እንኳን ተቆጥሯል ማቴ «ከራሳችሁ አንዲት ጠጉር እንኳ አትጠፋም ሉቃ «ከእናንተ ከአንዱ የራስ ጠጉር እንኳን አትጠ ፋምና» ሐዋ ስለ እግዚአብሔር ጥበቃ የተናገሩትን የዳዊት መዝሙራት በምታስታውስበት ጊዜም ያ የደስታ ስሜት ይሰማሃል። እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል ነፍስህንም ይጠብቃታል ክዛሬ ጀምሮ እስከ ዘለዓለም እግዚአብሔር ይጠብቃልመዝ «በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራ ልከሌሊት ግርማ በቀን ከሚበር ፍላጻበአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ ወደ አንተ ግን አይቀርብምየሚሉትን አስታወሰ ብዙዎቹ በእርግጥም በመዝሙረ ዳዊት ውስጥ የሚገኙ የእግዚአብሔር የሰላም ቃልኪዳኖች ናቸው ስለዚህ መዝሙረ ዳዊትን በልብህ ተማራቸው የዳዊት መዝሙራ ትም አንተን ይጠብቁሃል የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ ሐሰተኛ የውሸት ሰላም ይህ ሰላም ልክ ሐሰተኛ ነቢያት ሰዎችን ከመማረካቸው በፊት ሰዎችን ለማታለል ለዚህ ጥፋታቸውም ንሥሓ የማይገቡ የእግዚአብሔርን ቁጣም የማይፈሩ የሆኑት እንደሚጠቀሙበት ዓይነት ነውስለዚህ በነቢዩ በሕዝቅኤል መጽሐፍ እግዚአብሔር አምሳክ «ሰላም ሳይኖር ሰላሳም እያሉ ሕዝቤን አታልለዋልናሕዝ «ሰላም ሳይሆን ሰላም ሰላም ይላሉ ኤር ብሏል ይህ የኅሊናን መስመር የሳተ የሚያስጨንቅ የማታለል ዓይነት ነው ሰይጣን የመጀመሪያዎቹን አባት እና እናታችንን ባታለላቸው ጊዜ «ሞትን አትሞቱም ከእርስዋ በበላችሁ ቀን ዓይኖቻችሁ እንዲከፈቱ እንደ እግዚአብሔርም መልካምንና ክፉን የምታውቁ እንድትሆኑ እግዚአብሔር ስለሚያውቅ ነው እንጂ» ዘፍ በማለት እንዲሁ አድርጓል በተመሳሳይ መልኩ የተወሰነ ኃጢአት ሌብነትንና ጉበኝነትም ይሁን ዝሙት ወይም ማጭበርበር እንዲሠራ የሚፈልግ ማንኛውንም ሰው ምንም ጉዳት እንደማይከሰትበት እና ሁሉም ነገር በሰላም እንደሚጠናቀቅ ይነግረዋል እንደዚህ ዓይነት ሐሰተኛ ሰሳም ከመጠን በላይ ከራስ ከመተማመን እና ከትዕቢት ሊመነጭ የሚችል ነው ይህን መሰል ሰው ይሠራቸው ዘንድ የሚፈልጋቸውን ስህተት የሆኑ ሥራዎች በሰላም ሊሠራቸው እንደሚችል ያስባል ለምሳሌ አንድ ነፍሰ ገዳይ ምንም አይነት መሰናክል ከፊቱ ሳይገጥመው ወንጀሉን በጥንቃቄ እንደሚፈጽም እና ሁሉም የመንፈስ ፍሬዎች ነገር በሰላም እንደሚጠናቀቅ ያምናል ይህ ሁሉ በአንድ ሰው የራሱ የማሰብ ችሎታ በዲያቢ ሎስ በመጥፎ ጓደኛ ወይም ገፋፊ ምክንያት በዚያ ሰው ላይ ሊገለጽ የሚችል ሐሰተኛ ደስታ ነው ከሰዎች ጋር ሰላም ሰዎች በእጃቸው በመጨባበጥ ብቻ ሳይሆን በልብ እና ገጽ በድርጊትም ጭምር እርስበርሳቸው ሰላምታ ይሰጣጣሉ ለሌሎች እውነተኛ ሰላምን በመመኘት ከልባቸው ሰላም ለእናንተ ይሁን ይባባላሉ በሁለት ሰዎች መካከል ማንኛውም ዓይነት ግጭት አለመስማማት ከተፈጠረ መታረቅ አለባቸውጌታ በተራራ ው ስብከቱ «እንግዲህ መባህን በመሠዊያው ላይ ብታቀርብ በዚያም ወንድምህ አንዳች በአንተ ላይ እንዳለው ብታስብ በዚያ በመሠዊያው ፊት መባህን ትተህ ሂድ አስቀድመሀም ከወንድምህ ጋር ታረቅ»ማቴ ያለው ለዚህ ነው ዳግመኛም ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ቁርባን ከመቀበላችን በፊት እንድንታረቅ የምትፈልገው ለዚያ ነው በቅዱስ ቁርባንም ውስጥ «ከቅዱሳኑ ቅዳሴ» በፊት ስለ እርቅ አን ጸልያለን። ዳግመኛም በኃጢአት ፊት ያለውን የራሱን ድክመት እና በእርሱ ላይ የሰለጠ ነበትን ዲያብሎስን ይፈራል የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ አንድ ሰው የእግዚአብሔርን ይቅርታ እና ጥበቃ በሚያገኝበት በድክመቱ እና በእግዚአብሔር እርዳታ ላይ እምነት በሚኖረው ጊዜ ፍርሃት ይወገዳል አንድ ሰው እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር እንደሆነ ከተሰማው አይፈራም በእርግጥም ይህ ስሜት ፍርሃትን ከልቡ አውጥቶ ይጥልለታል ፈሪ ሰው ትኩረት የሚያደርገው ፍርሃትን በሚያስከትሉ ምክንያቶች ላይ እንጂ ከእነዚህ ሊታደገው በሚችለው በእግዚአብሔር ላይ አይደለም የፍርሃት ምክንያቶች የፍርሃት ምክንያቶች ብዙዎቹ ናቸው እነርሱም በሙሉ የሚወጡት ከአንድ ሰው ከራሱ ልብ ውሰጥ ነው አንዳንድ ሰዎች የሌሎች ሰዎች ሐሜተኝነት ጎጂነትን እና ሴራቸውን ይፈራሉ አንዳንዶችም ምቀኝነታቸውን ይፈራ ሉ በቀናተኛ ዓይን እና በሚያስከትለው ጉዳት የሚያምን ሰው ይፈራል። የእግዚአብሔርን ሕልውና እና ለአንተም እንደሚሠራ እምነት ይኑርህ እያንዳንዱ ችግር መፍትሔ እንዳለውእግዚአብሔርም ብዙ መፍትሔዎች እንዳሉት እመን በሰዎች ዘንድ የማይቻለው በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላልናከዚህ በተጨማሪም «ለሚያምን ሁሉ ይቻለዋል» ማር የውስጣዊ ሰላም ባለቤት ለመሆን የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ዙሪያ እንደሚሰፍርና እንደሚያድናቸው ቅዱሳት መጻሕፍትም በብዙ ምሳሌዎች እንደሚመሰክሩልን ብዙ መላእክት እኛን ለመጠበቅ በዙሪያችን እንደሰፈሩ እናስታውስ ዳግመኛም እኛ ብቻችንን እንዳልሆንን ለማወቅ የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ የቅዱሳንን ሥራዎች ጸሎታቸውንና እና ለእኛ ያላቸውን አማላጅነት እናስታውስ በውስጣችን የእግዚአብሔር ሥራና እና የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ እንዳለም እናስታውስ « ይሁንና በውሸት ከመታመን ራሳችንን መጠበት አለብን መሳሌዎች በካንሰር ሕመም የተያዘ ሰውን በዙሪያው ያሉ ሰዎች አደገኛ ያልሆነ በቀላሉ ሊድን የሚችል ሕመም እንደሆነ በመንገር ሊያጽናኑት ይሞክራሉ ወይም አንድ አስተዳደር በረዳቱ ላይ ጥገኛ ሆኖ እርሱ ያለው ነገዢር ሁሉ ተሠራው ስራ ትክክል ነው በማለት የማይመረመርና በራሱ የማይተማመን አይነት ሰው ይሆናል የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ ምዕራፍ አራት ትዕግስት ሀ የእግዚአብሔር ትዕግሥት ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንደተናገረው የመንፈስ ፍሬ «ፍቅር ደስታ ሰላም ትዕግስት» ገሳ ነው እነዚህ ምግባራት እርስበርሳቸው ግንኙነት አላቸው እርሱም ፍቅር ያለው ደስታና ሰላም ከእነዚህም ጋር ትዕግስትም አለው «ፍቅር ይታገሳል እንዲል»። እንደዚህ ዓይነት ሰው ሁልጊዜ ጭንቀታም ሰዓቱን በእያንዳንዷ ደቂቃ እና ቅጽበት የሚመለከት ይሆናል ዳግመኛም ብስጩ እና ራሱ ብዙ ጉዳይ የሚፈጽም ሊሆን ይችላል ይህን ዓይነት ትዕግሥት አልባ ሰው በብስጡነቱ ልክ እግዚአብሔር ለጸሎቶቹ መልስ እንዳልሰጠው በዚህም ምክንያት እግዚአብሔርን የተቃወመ እየመሰለው ወደ ቤተ ክርስቲያን ላለመግባት እንደሚምል ሰው ውሳኔዎችን እና ድርጊቶችን በድንገት ያለ እቅድ ይፈጽማል » ጭንቀት እና ትዕግሥት ማጣት በሰው ክንድ እና በተሳሳተ የሰው ጥበብ ወደ መመካት ሊመራ ይችቾላል ለምሳሌ አባታችን አብርሃም እግዚአብሔር ልጅ ሊሰጠው የገባለትን ቃልኪዳን እንዳልፈጸመለት ባሰበ ጊዜ ልጅ ትሰጠው ዘንድ ወደ አጋር ለመግባት የሰውን ጥበብ ተመለከተ ዘፍ ታዲያ ልጁ እንደሰማይ ከዋክብት እንዳልበዛ ባየ ጊዜ ኬጡራ የተባለች ሚስት አገባ እርስዋም ብዙ ልጆችን ወለደችለት ዘፍ በእርግጥ የሰው ዘዴዎች ፈጣን ውጤቶችን ሊያመጡ ይችላሉ ነገር ግን እነዚህ ዘዴዎች ሊዘገይ ቢችልም ለተወሰነ ዓላማ ለቡራኬ እና ለጥቅም እንደሆነው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አይደሉም የእግዚአብሔር መንገዶች ረጋ ያሉ ቀስ በቀስ እና ደረጃ በደረጃ ወደግብ በሰላም የሚመሩ ናቸው የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ አንዳንድ ሰዎች ሁልጊዜ ተናጋሪዎችን መረበሽ እንጂ ተናጋሪዎች ንግግራቸውን እስኪጨርሱ ድረስ ሊያደምጡ የማይችሉ ትዕግስት አልባ ናቸው ሌሎች ሰዎች ችግሮቻቸውን ለመፍታት ትዕግስት የሌላቸው ናቸው በዚህም ምክንያት እርዳታ እና መፍትሔዎችን እንዲሰጧቸው በመሻት ጠንቋዮችንና መተተኞችን ይፈልጋሉ ትዕግስት እና ናት የሌላቸው ሰዎች የሚያጠፋቸው ጥፋቶች በእርግጠኝነት እጅግ ብዙዎች ናቸው የመንፈስ ፍሬዎች ገ ምዕራፍ አምስት ቸርነት መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስተምረን የመንፈስ ፍሬ ፍቅር ደስታ ሰላም ትዕግሥት ቸርነትገላ ነው ባለፉት ምዕራፎች ስለ ፍቅር ደስታ ሰላም ትዕግሥት ጽፈናል አሁን ደግሞ ወደ ቸርነት እንመጣለን ሐዋርያው ስለጌታ ሲናገር «ወይስ የእግዚአብሔር ቸርነት ወደ ንሥሓ እንዲመራህ ሳታውቅ የቸርነቱንና የመቻሉን የትዕግሥቱንም ባለጠግነት ትንቃለህን። ይህ የመንፈስ ፍሬ የሌለው ሰው በእርግጥም መንፈሳዊ ሰው አይደለም። ምዕራፍ ስድስት በጎነት በገላትያ ምዕራፍ አምስት ከተገለጹት የመንፈስ ፍሬዎች መካከል አንዱ በጎነት ነው ጌታ «ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም» ሉቃ ብሎ ሳለ አንድ ሰው እንዴት በጎ ሊሆን ይችሳል በነነት ሲባል ንጽጽራዊ በጎነት ማለት ነው ፍጹም በጎነት የእግዚአብሔር ባሕርይ ብቻ ነውና ይህ በጎነት በሰው ውስጥ ያለው የመንፈስ ቅዱስ ሥራ እና ሰው ለዚህ የመንፈስ ቅዱስ ሥራ የሚሰጠው መልስ እንዲሁም ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለው ኅብረት እንደሚነጻጸር ያለን ጽጽር ነው «የሰማዩ አባታችን ፍፁም እንደሆነ እናንተም ፍጽማን ሁኑ»ማቴ ተብሎ በጌታ ቃል ከተገለጸው ፍጹምነት ጋር ተመሳሳይ ነውፅ ይህም ንጽጽራዊ ፍጹምነት ነው ትክክል ፍጹምነት የእግዚአብሔር ሕርይ ብቻ ነው። ሁለት ትርጉም እንዳለው ምንም ጥርጥር የለውም በሰው ልብ ውስጥ የሚገኝ የመንፈስ ቅዱስ የሥራ ውጤት ነው እንዲሁ መንፈስ ቅዱስ በሰው መንፈስ ውስጥ ለሚሠራው ሥራ ሰው የሚመልሰው የመንፈስ ፍሬ ነው። በእርግጥክ እንደመንፈስ ፈቃድ መመላለስ በጎነት ሲሆን እንደሥጋ ፈቃድ መመላለስ ግን ውድቀት ነው ሐ ዋርያው ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና በገዛ ሥጋው የሚዘራ ከሥጋ መበስበስን ያጭዳልና በመንፈስ ግን የሚዘራው ከመንፈስ የዘለዓለምን ሕይወት ያጭዳል»ገላ ያለው ለዚህ ነው ታዲያ ይህ የመንፈስ ፍሬ ነው በጎነት በዚህ ዓለም ውስጥ እና በሌላኛው ዓለም በዚያ በዘለዓለማዊው ሕይወት ውስጥ አለ በሰማያዊው መንግሥት በጎ የሆነ እንጂ ሌላ የሚገባ የለም በሰማያዊቷ ኢየሩሳሌም ርኩሰትና ውሸትም የሚያደርግ ወደ እርስዋ ከቶ አይገባም ራዕ የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ ምዕራፍ ሰባት እምነት መንፈሳዊ ሕይወት የሚመራ ሰው እምነት አለው ምክንያቱም ቅዱስ መጽሐፍ ያንን እምነት ከመንፈስ ፍሬዎች አንዱ ገላ እና ከመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች አንዱ ይለዋል ቆሮ እዚህ ላይ እምነት ማለት ውጪያዊ ወይም በተግባር ያልታየ እምነትን ማለት አይደለም ወደ መሳ ሕይወት የሚሰራጨውን መንፈሳዊ እምነት ማለታችን ነው ከዲ ያብሎስ ጋር የሚመሳሰል በተግባር ያልታየ ያልተፈተነ ሳይሆን የተግባር እምነት ነው ሐዋርያት «እግዚአብሔር አንድ እንዲሆን አንተ ታምናለህ መልካም ታደርጋለህ አጋንንት ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀ ጡማል ያዕ ብሏልና አጋንንት ያምናሉ ነገር ግን ይቃወሙታል ስለዚህም ይንቀጠቀጣሉ ። በዚሀ ፍርሃት አልባ እምነት ነቢዩ ዳዊት በመዝሙሩ መዝ «በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም ብሏል በሌላኛው መዝሙሩም «ሁልጊዜ እግዚአብሔርን በፊቴ አየዋለሁ በቀቼ ነውና አልታወክም ብሷል መዝ ጌታ ከአንተ ጋር እንደሆነ በእርግጥ ብታምን አትፈራ ም እርሱ ሁልጊዜ በፊትህ እና በቀኝህ እንደሆነ ካመንህ አትታወክም ከመዝሙረኛው ጋር «ሠራዊትም ቢሰፍርብኝ የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ ልቤ አይፈራም ሰልፍም ቢነሳብኝ በዚህ እተማመናለሁ» መዝ ትላለህ ብዙዎቹ እምነት በማጣታቸው መፍራት ብቻ ሳይሆን ከመጨነቃቸው የተነሳ በተስፋ መቁረጥም እንኳን ይወድቃሉ በውስጡ ባለው እግዚአብሔር ኃይል የሚያምን ሁሉ «ለሚያምን ሁሉ ይቻለዋል ማር የሚለወን የወንጌል ቃል ያምናል ይህ ቃል እንዴት የሚያስደስት እና የሚያጽናና ነው እግዚአብሔር ሁሉን ያደርግ ዘንድ ቻይ እንደሆነ አሳቡም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል እናምናለን ኢዮ ለሚያምን ሁሉ ይቻለዋል የሚለው ቃል ግን አስደናቂ እና ከፍተኛ የሆነ ነገር ነው ይህም ስለ ኃይል እና ስለ እምነት ፍቱንነት አሳብ ይሰጠናል ይህ «ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ» ፊል የሚለውን የሐዋርያውን የቅዱስ ጳውሎስን ቃል ያስታውሰናል እምነት ኃይል እስከሆነ ድረስ ሁልጊዜ ለሰው ኃይልን ይሰጣል በዚህም ምክንያት ላይፈራ ሳይጨነቅ ወይም በተስፋ መቁረጥ ላይወድቅ ይችላል የዚህ ኃይል ምንጭ ለሰውየው ይህን ኃይል የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው ስለዚህም መዝሙረኛው ኃይሌም ዝማሬዬም እግዚ አብሔር ነው እርሱም መድኃኒት ሆነልኝ መዝ አለ » ሰላም እምነትን ይከተሳል ውስጣዊ ሰሳምን ወይም ከእግዚ አብሔር ጋር ያለ ሰላምን ይይዛል ሐዋርያው «እንግዲህ በእምነት ከጸደቅን በእግዚአብሔር የመንፈስፍሬዎች ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እንያዝ» ሮሜ እንዳለው። ጨሂመንፈስ ፍሬዎች ገጽ በእምነትና በሚታዩ ነገሮች መካከል ልዩነት አለ እግዚአብሔር የማይታይ ቢሆንም እግዚአብሔር እንዳለ እናምናለን በተመሳሳይ መልኩ መላእክትንና መናፍስትን ባይኖቻችን ባናያቸው እንዳሉ እናምናለን ዳግመኛም በሚሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የምንቀበላቸውን የማይታዩ ስጦታዎችን እናምናለን የሆነ ሆኖ በእነዚህ ነገሮች እርግጠኞች ነን ይሁንና እምነትን ራሱን የሚገልጹና የሚያረጋግጡ የተወሰኑ ምልክቶች አሌ አንድ አማኝ እግዚአብሔር እንዳለና እንደሚኖር የሚያምን ማንም ሰው በእግዚአብሔር ፊት ትቢያና አመድ እንደሆነ የሚያውቅ እንጂ በእግዚ አብሔር ፊት በትዕቢት መናገር የማይቻል በመሆኑ ምክንያት ሊታበይ ወይም እብሪተኛ ሊሆን አይገባውም ዘፍ አንድ ምዕመን በፍርሃት ለጸሎት የሚቆመው ለዚያ ነው በጸሎት ውስጥ ቅዱሳን «በጸሎት ውስጥ ያለ መልካም አቀራረብ» ብለው የሚጠሩት ሥርዓት አለ እርሱም መስገድን እና የመሳሰሉትን ማለታቸው ነው እንድ ሰው በእሳት ዓምድ ፊት እንደቆመ አድርጎ ለጸሎት ይቆማል ስለዚህ በቅዳሴ ጊዜ «በእግዚአብሔር ፊት በፍርሃት ቁሙ ቅዱስ ወንጌልንም ስሙ» «እግዚአብሔርን በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ አምልኩት እንሳለን በሌሳ በኩል በጸሎት ጊዜ ችላ ብሎ የሚቆም ዙሪያ ገባውን የሚመለከት ወይም በተለያዩ ነገሮች ትኩረቱ የሚሳብ በእግዚአብሔር ፊት እንደሚቆም አለማመኑን ያሳያል የመንፈስፍሬዎች ገጽ በእምነት በሚደረግ ጸሎትና ያለ እምነት በሚደረግ ጸሎት መካከል ልዩነት ኣለ አንድ ምዕመን ጸሉቱ እግዚ አብሔር ዘንድ እንደሚደርስ እግዚአብሔር እንደሚሰማው መልስም እንደሚሰጠው ያምናል እግዚአብሔር እንደሚሠ ራ እርግጠኛ ነው ከዳዊት መዝሙራት መካከል አንዳንዶቹ በጥያቄ የሚጀምሩት እና በመልስ የሚያጠቃልሉት ለዚህ ነው። የሚሉትን እንመልከት የየዋህ ሰው ጠባይ የዋሀ ሰው መልካም ጠባይ ያለው እና ሰላማዊ ሰው ነው እርሱ ሁልጊዜ የተረጋጋ ነው በጠባዩ የረጋ ነው ነርቦቹ ንግግሮቹ ስሜቶቹ እና እንቅስቃሴዎቹም ሰላማዊ ናቸው ውጪያዊ ገጽታው ብቻ የመንፈስ ፍሬዎች ገጽ ሳይሆን ውስጣዊ እሱነቱም እርጋታ የተሞላበት ነው ልቡና ስሜቶቹ የረጉ ናቸውሕሌሎች ሰዎች ጋር በሚያደርጋቸው ውይይቶች እና ንግግሮች የረጋ ነው ዳግመኛም «ሙሴም በምድር ላይ ካሉት ሰዎች ሁሉ ይልቅ እጅግ ትሑት ሰው ነበር ዘጉ ተብሎ እንደተገለጸው እንደ ነቢዩ ሙሴ ትሑት ነው የ የዋህ ሰው ድምጽ ሁልጊዜ የዋህ ነው ድምጹ ፈጽሞ ከፍተኛና ኃይለኛ አይደለም ንግግሮቹ ጎጂም አስቸጋሪም አይደሉም የረጋ እና አነስተኛድም ጽ የየዋህ ሰው ጠባይ ነው ይህም የየዋሁ ጌታችንን ድምጽ የሚመስል ነው እግዚአብሔር ነቢዩ ኤልያስን ከአጭበርባሪዋ ከንግሥት ኤልዛቤል ሲሸሸ ባገኘው ጊዜ በእግዚአብሔር ፊት ትልቅና ብርቱ ነፋስ ነፈሰ እግዚ አብሔር ግን በነፋሱ ውስጥ አልነበረም።