Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የሁለት ከተሞች ወግ @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf


  • word cloud

የሁለት ከተሞች ወግ @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf
  • Extraction Summary

ሲል ጠየቀው አዎን ለራሴ ነው ሲል መለሰ ሲድኔ ካርተንን እጅ አንድ ጊዜ እንኳ አልለቀቀችውም ሣሬ አንተን ማግኘቴ እንዴት ያለ ዕድል ነው። አይዞሽ አትፍሪ አላት ለመሆኑ በወዲያኛው ዓለም ጊዜ የሚባል ነገር አለ። አዎንእኔም ልስምሽ እፈልጋለሁ ተሳስመን ብንለያይ ይሻሳል እዚያ አንገናኝም ማለት ነው። ወካጆቹ ድሆች ስከነበሩ በዕዳ ይናሩ ነበር ይባካክ።

  • Cosine Similarity

ብለው ፈገጉ ሚስተር ሎሪ ልጅቷም እንድትቀመጥ ጋበዝዋት እስካሁን ድረስ ቆማ ነበር የምታነጋግራቸው ወንበር ስባ ስትቀመጥ ሚስተር ጃርቪስ ሎሪ ጨዋታቸውን ቀጠሉ አንድ ነገር ልንገርሽ ሚስ ማኔት አየሽ እኔ የንግድ ሰው ነኝ የባንክ ንግድ እና ምንም ነገር ብነግርሽ እንደ ንግድ ጉዳይ እንጂ እንደ ሌላ እንዳትወስጂው እወዳለሁ የሁለት ከተሞች ወግ ይንገሩኝ ግድ የለም ልነግርሽ የምፈልገው ስለ አንድ ደምበኛችን ታሪክ ነው ታሪክ። አለ ሙሴ ደፋርዥ ። አለ ጫማ ሰፊው የሁለት ከተሞች ወግ ለጐበኝዎ ያሳዩዋቸው ሙሴ ደፋርዥ ይህንን በሚልበት ጊዜ ሚስተር ጃርቪስ ሎሪ ጫማውን አንስተው ይመለከቱ ጀመር የሚሠሩት ጫማ ምን ዓይነት እንደሆነና የእርስዎንም ስም ጭምር ለጉብኝዎ ይንገሯቸው አለ ሙሴ ደፋርዥ ኳ። ሲሉ ጠየቁት ሚስተር ሎሪ በዚህ ጊዜ ኋ። አሏት ሚስተር ሎሪ ርች ለ የሁለት ከተሞች ወግ ይህንን የተሰቃየበትን ከተማ ለቅቆ መውጣት አለበት አለች ሚስ ማኔት እውነቷን ነው ሲል ከእስዋ ጋር ተስማማ ሙሴ ደፋርዥ ከተማውን ለቅቀው ቢሔዱ ይሻላል በዚያ ላይ እዚህ ከቆዩ ለሕይወታቸው ዋስትና አይኖረውም በተቻለ ፍጥነት ወደ ሎንዶን ቢመለሱ ይሻላል እንግዲያውስ አንድ ሠረገላና አስፈላጊ የሆኑ ፈረሶችን ተከራይተን እንጓዝ አሉ ሚስተር ሎሪ በዚሁ ተስማምተው ሚስተር ሎሪና ሙሴ ደፋርዥ አስፈላጊውን ዝግጅት ለማድረግ ተነስተው ወጡ። ብጦ ሠረገላው ጉዞውን ጀመረ በዚያን ጊዜ ፓሪስ ከተማ በአጥር የተከበበ ሆኖ መውጫ በሮች ነበሩት ከአንዱ መውጫ በር በደረሱ ጊዜ ለፍተሻ ቆሙ በዚያ የነበሩ የበራ ፋኖስ የያዙ ወታደሮች የይለፍ ወረቀታቸውን እንዲያሳዩ ነገሯቸው ተጓዥቹ የይለፍ ወረቀታቸውን ካሳዩ በቷላ መንገዳቸውን እንዲቀጥሉ ተፈቀደላቸው ሊሸኛቸው ከእነሱው ጋር አብሮ መጥቶየነበረው ሙሴ ደፋርዥ ተሰናብቷቸው ወደሰፈሩ ተመሰሰ እነሱም የሌሊት ጉዚቸውን ቀጠሉ ወደ ሎንዶን ከተማ የሁለት ከተሞች ወግ ክፍል ሁለት የወርቅ ሰንሰለት እነ ዶክተር ማኔት ወደ ሎንዶን በተመለሱ በአምስተኛው ዓመት ማለት በ ዓም ቻርልስ ዳርኔ የተባለ የፈረንሳይ ተወላጅ የእንግሊዝን መንግሥት ምስጢር ለፈረንሳይ መንግሥት አሳልፈህ ሰጥተፃል ተብሎ ተከስሶ ስለነበረና ዶክተር ማኔት ሚስ ማኔትና ሚስተር ጃርቪስ ሎሪ ተከሳሹን ከማወቃቸውም በላይ ከሳሹ አቃቤ ሕግ ሦስቱም በምስክርነት እንዲቀርቡ አሳዝኮ ስለነበረ የምስክርነት ቃላቸውን ለመስጠት ከፍርድ ቤቱ ቀረቡ አንድ ቀን ጠዋት ሚስተር ጃርቪስ ሎሪ ወደ ዶቨር ከተማ ይጓዙ በነበረበት ሌሊት በውድቀት ጨለማ መልእክት ይዞላቸው መጥቶ የነበረውም የቴልሰን ባንክ ተላላኪ ጄሪ ክረንቸር እሳቸውን ተከትሎ ወደ ፍርድ ቤቱ ሔዶ ነበር በፍርድ ቤቱ ውስጥ ብዙ ሕዝብ ነበር የዘመኑ ሕግ ክፉ ስለነበረና ጥቃቅን ወንጀሎች እንኳ አይቀጡ ቅጣት ያስቀጡ ስለነበረ የእንግሊዝን መንግሥት ምስጢር ለፈረንሳይ መንግሥት አሳልፈህ ሰጥተፃል ተብሎ የተወነጀለው ቻርልስ ዳርኔ ከሞት ቅጣት ይድናል ብሎ ያመነ አልነበረም ከዚያ ሁሉ ሕዝብ መሐከል ቻርልስ ዳርኔ በግምት የፃያ አምስት ዓመት ወጣት ነበር ቁመቱ ለግላጋ ገጽታው መልከ መልካም ወንጃዮቹ ሁለት ነበሩ አንዳኛው የገዛ ጓደኛው ጆን ባርሳድ ሁለተኛው የቀድሞ ሠራተኛው ክላይ መደበኛው ዳኛና ሕዝባዊ ዳኞች ቦታ ቦታቸውን ከያዙ በኋላ ዐቃቤ ሕጉ በቻርልስ ዳርኔ ላይ የመሠረተውን ክስ እንዲህ ሲል ዘረዘረ ተከሳሹ እስረኛ በዕድሜ ወጣት ቢሆንም የእንግሊዝን መንግሥት ምስጢር ለፈረንሳይ መንግሥት ማቀበል የጀመረው ዛሬ ወይም ትናንት ሳይሆን ከረጅም ዓመታት በፊት ነው ከእንግሊዝ አገር ወደ ፈረንሳይ አገር ከፈረንሳይ አገር ወደ እንግሊዝ አገር እየተመላለሰ ከባድ የስለላ ወንጀል ፈጽሟል አገር ወዳድ የሆኑ ሁለት ሰዎች በአገር ፍቅር ስሜት የሁለት ከተሞች ወግ ተነሳስተው ቧያጋልጡት ኖሮ ይሀንን የስለላ ወንጀሱን በቀጠሰ ነበር እስረኛው ስለ እንግሊዝ መንግሥት የምድር ጦርና የባህር ጦር ኃይል ዝርዝር መረጃ ለፈረንሳይ መንግሥት ስለማቅረቡ ማስረጃ ሰነድ ከመገኘቱም በላይ እስረኛውን ያጋለጡት ሁለት አገር ወዳዶች በማያጠራጥር ሁኔታ አብራርተው ገልጸዋል ስለሆነም የወንጀሉን ከባድነትና በወንጀሉም ምክንያት የእንግሊዝ መንግሥት ፀጥታ አደጋ ሳይ መውደቁን በመገንዘብ ሕዝባዊ ዳኞች በእስረኛው ላይ የሞት ቅጣት እንዲበይኑበት አመለክታለሁ ብሎ ሲቀመጥ የእስረኛው ተከሳከይ ጠበቃ ባርሳድና ክላይ ለተባሉት ወንጃዮች የምርምር ጥያቄ እንዲያቀርብሳቸው እንዲፈቀድለት ጠየቀ ሕጋዊው ዳኛ ፈቀደለት ኻባርሳድ እስረኛው ሰላይ ነው ስትል ወንጅለኸዋል ነገር ግን አንተ ራስህ ሰላይ ነህ ወይንስ አይደለህም። ለማሳሳት እስኪችል ድረስ እሱን የሚመስል ሰው አይቼ አላውቅም ይህንን ወረቀት ወደ ወረወረልኝ ሰውዬ ተመልከት መስካሪው ወደተባለው ሰውዬ ቢመሰከት ቁርጥ እስረኛውን የሚመስል ሆኖ ስላገኘው በጣም ተገረመ በዚያ የነበረ ሰውም ሁሉ በሁለቱ መመሳሰል እጅግ በጣም ተደነቀ ወረቀቱን የወረወረው ሰውዬ ሲድኔ ካርተን ይባል ነበር ሲድኔ ካርተንና ቻርልስ ዳርኔ በጣም ከመመሳሰላቸው የተነሳ የመጨረሻው ምስክር ቃል ፈጽሞ ተቀባይነት ሊያገኝ አልቻለም ከቪያም በኋላ የተከሳሹ ተከላካይ ጠበቃ እስትራይቨር ክሱ ፍጹም መሠረት የሌለው መሆኑን ባርሳድ የተባለው ሰው የመንግሥት ቅጥረኛ ስላይ መሆኑን ክላይ የተባለውም ሰው የባርሳድ ጓደኛና እሱም የመንግሥት ቅጥረኛ ሰላይ መሆኑን እነዚህም ሁለት ግለሰቦች ሰግል ጥቅማቸው በማሰብ መሠረት በሌለው ነገር ንጹሃኑን የሚወንጅሉ መሆናቸውን እና ቻርልስ ዳርኔ ከፈረንሳይ አገር ወይ እንግሊዝ አገር ከእንግሊዝ አገር ወደ ፈረንሳይ አገር ብዙ ጊዜ ቢመሳለስም ይህንን ያደረገበት ዋና ምክንያት ለስለላ ጉዳይ ሳይሆን በቤተሰብ ጉዳይ ምክንያት መሆኑን ገልጸ ተከሳሹ ቻርልስ ዳርኔ በነጻ እንዲለቀቅ ጠየቀ በዚህ ጊዜ ሚስ ማኔት ከነበረችበት ወንበር ዘንበል ብላ ስትወድቅ ቻርልስ ዳርኔን የሚመስለው ሲድኔ ካርተን በቅድሚያ አያትና ክረ እርዲት ሲል ጮኸ ወዲያውኑ አባቷና ሚስተር ሎሪ ደግፈው ይዘው ወደ ውጭ አወጧት ሕዝባዊ ዳኞችም ብቻቸውን ሆነው በክሱ ጉዳይ ተመካክረው ውሳኔ ለመስጠት ተነስተው ወጡ ሙም የሁለት ከተሞች ወግ ጥ ፄ ውጭ የ ሪ ተመ ገቡ ሲድኔ ካርተን አያቸውና ወደ እሳቸው ሔዶ ልጅቷ እንዴት ነች። አለና ሲድኔ ካርተን ለመሆኑ ምን ይሰማሃል ቻርልስ ዳርኔ። ይስቃለ እስትራይከር አሻንጉሊት ሆነችም አልሆነች በቅርብህ ያለች ሴት ልጅ ዝላ ስትወድቅ ሰማየት አቅርቦ የሚያሳይ መነጽር አያሻህም ለማንኛውም ይህ ጨዋታ በቃኝ አቤተ ሔጆ መተኛት አለብች ብሎ ለመሔድ ተነሳ ቶ የሁለት ከተሞች ወግ ሲድኔ ካርተን ከእስትራይቨር ቤት በወጣ ጊዜ ሌሊቱ ነግቶ ነበር አየሩ ግን ቀዝቃዛ ሰማዩም ደመናማ መላ አካባቢውም መንፈስን የሚጫን ነበር ሲድኔ ካርተን ጫናው ተሰምቶት ከቆየ በኋላ ላንድ አፍታ የተስፋ ጭላንጭል ታየው ሕይወቴን ለማደስ እችል ይሆናል ብኩንነቴን ለመዋጋት እበቃ ይሆናል እንደ እስትራይቨርም ውስጣዊ ግፊት ይኖረኝ ይሆናል ብሎ አሰበና መልሶ ውስጣዊ ባዶነት እየተሰማው ወደ ቤቱ አቅጣጫ ነጎደ እዚያ በደረሰም ጊዜ ኦና ክፍሉ ውስጥ ገብቶ አልጋው ላይ ጋደም አለ ወዲያውኑ ከብስጭትና ከፀፀት የተነሳ ያነባ ጀመር ሲድኔ ካርተን ተሰጥዎና ችሎታ ሳያንሰው በተሰጥዎውና በችሎታው ለመጠቀም ሳይችል የቀረ ሰው ነበር ስለሆነም ሌሎቹ ሰዎች በእሱ ተሰጥዎና ችሎታ ይጠቀሙበት ነበር ቻርልስ ዳርኔ በፍርድ ነጻ በተለቀቀበት በአራተኛው ወር ላይ አንድ ቀን እሑድ ወደማታ ጊዜ ሚስተር ጃርቪስ ሎሪ ከቤታቸው ተነስተው ወደ ዶክተር ማኔት ቤት አመሩ እሁድ እሁድ እየተገናኙ መጨዋወትና ራትም አብረው መብላት ልማድ አድርገውት ነበር ዶክተር ማኔት በልጃቸው በሚስ ማኔት ፍቅርና ብርታት የማስታወስ ችሎታቸውን ካገኙ ወዲህ በቀድሞ ሙያቸው በሕክምና አገልግሎት ይተዳደሩ ነበር ቀደም ባለው ጊዜ በፈረንሳይ አገር የታወቁና መልካም ስም ያተረፉ ሐኪም ስለነበሩ ወደ ሎንዶን ከመጡም በላ ደርሶባቸው የነበረውን የበደል ታሪክ የሰሙ ሁሉ ያዝኑላቸው ስለነበረ በታመሙ ቁጥር ወደ እሳቸው እየመጡ ይታከሙ ነበር በዚህ ምክንያት ዶክተሩ በመጠኑም ቢሆን የተደላደለ ኑሮ ለመኖር በቅተው ነበር የሚኖሩበትና የሕክምና አገልግሎት የሚሰጡበት ቦታ አንድ ሆኖ ሕንፃው ምድር ቤትና አንድ ፎቅ ነበረው የቤት ሠራተኞች በምድር ቤቱ አሳቸውና ልጃቸው በፎቁ ይኖሩ ነበር የሕክምና መስጫ ክፍሉም ፎቁ ላይ ነበር ከቤቱ በስተጀርባ ከፈት ያለ የአትክልት ቦታ ነበረው ከወደ መሐከሉም አንድ የጥላ ዛፍ ነበረበት ፋፋ የሁለት ከተሞች ወግ ሚስተር ሎሪ ከዶክተር ማኔት ቤት በደረሱ ጊዜ ዶክተሩም ሆኑ ሚስ ማኔተ በዚያ አልነበሩም የቤት ሠራተኞች አሁን ይመጣሉ ይጠብቋቸው ስላሏቸው ወደ ፎቁ አመሩ ቤተሻ እንደመሆናቸውም የሚስ ማኔተን ክፍል የዶክተር ማኔትን ክዓልና የተቀሩትንም ክፍሎች እየተዘዋወሩ ሲመለከቱ ሳሉ የዶክተር ማኔት የጫማ መሥሪያ ዕቃዎችና አግዳሚ ወንበራቸው በክናላቸው ውስጥ መኖራቸውን አይተው በጣም ተገረሙ የዱሮ ስቃዩን የሚያስታውሱት ዕቃዎች በክፍሉ ውስጥ ማኖሩ ምን ይባላል ብለው ራሳቸው ለራሳቸው ሲናገሩ ሳሉ ከበስተኋላቸው ምን አለበተ የሚል ድምጽ ሰሙ ደንገጥ ብለው ዞረው ቢመለከቱ ከአምስት ዓመታት በፊት ዶቨር ከተማ ውስጥ በጊዮርጊስ ሆቴል ገፍትራ ወረወረቻፕው ሜስ ፕሮስ መሆኗን አዩ ሚስ ፕሮስ ከረደም ዓመታት ጆጾምሮ የሚስ ማኔት ሞግዚት ሆና ኖራለፕ ሚስ ማኔተን እንደ ለጆዋ ተወዳታለች የስዋም መኖርያ ክፍል ር ሳይ ሃበር ዶክተር ማኔተና ሚስ ማኔት በጣም ስለሚወድዋት እሑድ አሑድ ከእነሱው ጋር በአንደ ገበታ አብራ ትበላ ነበር ሚስ ፕሮስ ኃይለኛ ተሁን አንዲ ደግ ሴተ ነበረቶ አንደ ምን አለሁ አለያሇው ሚስተር ሎሪን በተለመደው ለሃጋገርዋ ያህና ሃግ አግዚአብሔር ይመሥስሰነገነ አንቺስ እንዴት ነሽ። አሉ በእርግጥም ዝናብ ጠብጠብ ማለት ጀምሮ ነበር ይሁን እንጂ የዶክተር ማኔት ገጽታ ልውጥውጥ ያለው በዝናቡ ጠብታ ምክንያት አልነበረም አውነተኛው ምክንያት ቻርልስ ዳርኔ ያነሳው ጨዋታ ነበር ለማንኛውም ጨዋታቸውን አቋርጠው ሁላቸውም ተነስተው ወደ ቤት ገቡ እዚያም ጥቂት ከቆዩ በኋላ ሚስ ፕሮስ ነገር በማሳቀል አስልችቶኛል ከምትላቸው ጥቂት ሰዎች መሐከል ሁለተኛው ማለት ሲድኔ ካርተን ከቸች አለ ሲድኔ ካርተን እንደምን አመሻችሁን ብሎ ገብቶ በመስኮቱ አጠገብ ቁጭ አለ ሉሲ በአባቷ ጐን ተቀምጣ ነበር ቻርልስ ዳርኔም በሷ ጉን ነበር የተቀመጠው የዝናቡ ጠብታዎች አሁንም እየወረዱ ናቸው የበፊቱን የቻርልስ ዳርኔን ጨዋታ ለማዘናጋት ያህል ት አሉ ዶክተር ማኔት የሁለት ከተሞ ኃይለኛ ዝናብ ሊዘንብ ነው ሲል መለሰ ሲድኔካርተን ር አን ሰማዩ ጠቁሮ ነበር ውጭ መንንገድ ላይ የነበሩም ሰዎች መውረዱ በፊት ወደዚህና ወደዚያ ሲሯሯጡ ነበሩ። መላ ምታ አልኩህ በዚህ ሰዓት መላ እመታለሁ ብዬ ጭንቅላቴን አላኮርም ትነግረኝ እንደሆነ ንገረኝ አለዚያ በል እሺ እነግርፃለሁ አለና ብቻ አንድ ነገር አሁን ገና ትዝ አለኝ ሲድኔ ሲል ቀጠለ እስትራይቨር እንደኔው ዶክተር ማኔት ቤት ብዙ ጊዜ እንደምትመላለስ አውቃለሁ እዚያው ተገናኝተን የለም ከዚህ ቀደም። ዶክተር ማኔት ዘንድ። ለማንም አልናገርምካንጀቴ ነው ብዬፃለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሚስ ማኔት እግዚአብሔር ይባርክሽም ብሎ እጅዋን ሰሟት ለመሔድ ተነሳ አንድ የመጨረሻ ቃል ብቻ እንድናገር ፍቀጂልኝ ሚስ ማኔት አላት ቀጠል አድርጎ የፈለግኸውን ንገረኝ በልብሽ አስታውሺኝ ሚስ ማኔት ላንቺም ሆነ ለምታፈቅሪው ሁሉ መስዋዕት ለመሆን የሚያበቃኝ ዕድል ካገኘሁም ልሰዋልሽ ምንጊዜም ዝግጁ መሆኔን እወቂልኝ በይ እንግዲህ ከዚህ በላይ አላሰልችሽ ብሏት ተሰናብቷት ሔደ ፓሪስ ውስጥ ሙሴ ደፋርዥና ከእሱ ጋር ዣክ እየተባባሉ የሚጠራሩት ሦስት ሰዎች ከሙሴ ደፋርዥ መደብር በስተጀርባ ከነበረ ሕንፃ ከአምስተኛው ፎቅ ወጥተው ቀደም ብሎ የማገዶ እንጨት ይከማችበት ከነበረ ከዚያም በኋላ ለጥቂት ጊዜ ዶክተር ማኔት ጫማ ይሰፉበት ከነበረ ክፍል ውስጥ ገብተው ወሬ ለመስማት አሰፍስፈው ይጠብቁ ነበር ወሬ ነጋሪው በቻርልስ ዳርኔ አጎት ማለት በተገደለው መስፍን ርስተጉልት በጢሰኝነት ይኖር የነበረው መንገድ አዳሽ ነበር መንገድ አዳሹ ሌሊቱን ሙሉ ሲገሰግስ አድሮ ደክሞትና ርቦት ስለነበረ ቀደም ብሎ ሙሴ ደፋርዥ ወደ መደብሩ ወስዶ እህል ውፃ እንዲቀምስ ጋብኮት ነበር አምስቱም ሰዎች ክፍሉ ውስጥ ተመቻችተው ከተቀመጡ በኋላ ሙሴ ደፋርዥ መንገድ አዳሹን እየተመለከተ በል የሰማኸውንና ያየኸውን ሁሉ አንድ ፆዴቶ የሁለት ከተሞች ሳታስቀር ንገረን አለው ኣያ ከየት ልጀምርላችሁ። ማዳም ደፋርዥ። ስለ ጋስፓር ስቅላት ስናወራ ስለነበረ አሁን ትዝ አለኝ እጮኛዋ ለጋስፓር ስቅላት ምክንያት የሆነው መስፍን ማለት የተገደለው መስፍን የወንድሙ ልጅ የሁለት ከተሞች ወግ ነው ስለሆነም እሱ ራሱ መስፍን ነው እንግሊዝ አገር ግን ይህ ሰው መስፍን መሆኑን የሚያውቅ የለም እዚያ ቻርልስ ዳርኔ ተብሎ ይጠራል እናቱም ዶልኔ ትባል ነበር የሙሴ ደፋርዥ ፊት በዚህ ጊዜ ትንሽ ለወጥወጥ አለ ሰላዩ ባርሳድ ያስተውለው ስለነበረም የመረጃ ጭላንጭል ያየ መስሎት በልቡ ደስ አለው ማዳም ደፋርዥ ግን ምንም እንዳልሰማች ሆና ሥራዋን ቀጠለች ከዚያ በኋላ ሰላዩ ባርሳድ ብዙም አልቆየ ሂሳቡን ክፍሎ ተሰናብቷቸው ወጣ ይኸ ነገር እውነት ይሆን እንዴ። ቁርስ ተደርጎ ገበታ ከተነሳ በኋላ ዶክተር ማኔትና ቻርልስ ዳርኔ ምር ለመነጋገር ወደ ሌላ ክፍል አመሩ ቻርልስ ዳርኔ አውነቀኛ ለዶክተር ማኔት እንዲገልጥላቸው ቃል የገባላቸው ለዚያ ቀን ነበር እነሱ ወደ ሌላ ክፍል በሔዱበት ወቅት ሚስተር ሎሪ ለሉሲ ያመጡላትን የሠርግ ስጦታ ሰጧት ከብር የተሠሩ የገበታ ቤት ዕቃዎች ከማበርከታቸውም በላይ ከአልማዝ የተሠራ የጌጥ ቀለበት ይዘውላት መጥተው ነበር ሉሲ እጅግ በጣም ደስ አላት ዶክተር ማኔትና ቻርልስ ዳርኔ በቆይታ መነጋገራቸውን አብቅተው እነ ሚስተር ሎሪ ወደነበሩበት ክፍል በ ተመለሱ ጊዜ የዶክተሩ ገጽታ ገርጥቶና ልውጥውጥ ብሎ ይታይ ነበር ሚስተር ሎሪ ይህንን አስተውለው ልባቸው ፈራ አለ የሁለት ከተሞች ወግ ከጥቂት ጊዜ በኋላ የሙሽሮቹ መሔጃ ጊዜ ደርሶ ሉሲ ማኔት አባቷንና የተቀሩትንም ሁሉ ስማ ተሰናብታቸው ከቻርልስ ጋር እጅ ለእጅ ተያይዘው ወጡ እነዶክተር ማኔትም ሊሸቸው ተከትለዋቸው ወጡ ከዚያም በኋላ ሙሽሮቹ ከተዘጋጀላቸው ሠረገላ ላይ ወጥተው ጉዞአቸውን ጀመሩ ሙሽሮቹ ከሔዱ በኋላ የዶክተር ማኔት ፊት እንደበፊቱ ገርጥቶና ልውጥውጥ ብሎ ይታይ ነበር። ሚስተር ሎሪ ከዶክተር ማኔት ላለመለየት ስለፈለጉ ጓዛቸውን ጠቅልለው መጥተው ዶክተሩ ዘንድ ነበር የሚውሉትና የሚያድሩት በዘጠነኛው ቀን ሌሊት የዶክተሩን ሁኔታ ሲያስተውሉ አምሽተው በጣም ደክሟቸው ስለነበረ ልብሳቸውን እንኳ ሳያወልቁ ባሉበት እንቅልፍ አሸለባቸው እንቅልፋቸውን ሲለጥጡ አድረው ጠዋት ሲነቁ ዐይናቸውን ለማመን ቸገራቸው ዶክተሩ ጫማ ሲሰፉ የሚቀመጡበት አግዳሚ ወንበር በቦታው የለም የጫማ መሥሪያ መሣሪያዎቻቸውም በቦታቸው የሉም ዶክተር ማኔትም ተጸዳድተው ለብሰው በመስኮቱ አጠገብ ተቀምጠው መጽሐፍ ያነብባሉ ፊታቸው የገረጣ ቢሆንም ሰላም ሰፍኖበታል ሚስተር ሎሪ ባዩት ሁሉ ተደንቀው ወደ ሚስ ፕሮስ ፄደው ነገሯትና ለማመን አልቻልኩም አሏት ተሽሏቸው ቢሆን ነው አለቻቸው ለማንኛውም ቁርስ እንብላና ከዚያ በኋላ አነጋግረዋለሁ አሏት ቁርስ ቀርቦ ሲበሉ ሳሉ ዶክተር ማኔት ስለ ሉሲ ሠርግ ጨዋታ አነሱ ሆኖም ጋብቻው የተፈፀመው ከአስር ቀናት በፊት ሆኖ ሳለ እሳቸው ግን በትናንቱ ዕለት የተፈፀመ መሰላቸው የሳምንቱና የወሩ ቀንም ተዘበራረቀባቸው ይሁን እንጂ በዶክተሩ ገጽታ ላይ የደህንነትና የእርጋታ ምልክት ይታይ ስለነበረ ሚስተር ሎሪ ሲፈሩ ሲቸሩ ወዳጄ ዶክተር ማኔት አንድ በጣም ለማወቅ የምፈልገው ጉዳይ አለኝና ስለዚህ ጉዳይ አስተያየትህን ብትሰጠኝ አሏቸው ሚስተር ሎሪ ይህንን በሚሉበት ጊዜ ዶክተሩ ተክዘው የገዛ እጃቸውን ያስተውሉ ነበር ጫማ በመስፋታቸው ምክንያት እጆቻቸው ጠቋቁረው ነበር ግብቶኝ እንደሆነ ስለ አእምሮ መታወክ መሆን አለበት ሲሉ መለሱ ዶክተር ማኔት የተግባቡ መሆኑ ለሚስተር ሎሪ ግልጽ ሆነላቸው ከእስር ቤት የሁለት ከተሞች ወን ከተፈቱ በኋላ አእምሯቸው ጤናማ ሆኖላቸው እንደ ነ በረ ከዚያም በኋላ በቱ ሚሰተር ሉሪ ገለጹላቸው ዶክተር ማኔትም ረጋ ባለ ድምጽ ለመሆኑ ሉሲ ሰምታለች። በሌላ ጊዜ መጥቼ አእጠይቃችኋለሁ አሁን ግን መሔድ አለብት ብሎት እጅ ለእጅ ተጨባብጠው ሲድኔ ካርተን ወጥቶ ሔደ ያን ቀን ማታ ዶክተር ማኔት ሚስተር ሎሪ ሉሲና ሚስ ፕሮስ እንደተለመደው አብረው ተቀምጠው ሲጨዋወቱ ሳሉ የሲድነ ካርተን ስም ተነሳ ቻርልስ ዳርኔ የሱ ድክመት ንዝህላልነትና ግድየለሽነት ነው ሲል ተናገረ ይህንን ያለው በክፋት መንፈስ አልነበረም ይሁን እንጂ አባባሉ ሉሲን ቅር ሳያስኛት አልቀረም የመኝታ ሰዓት ደርሶ ቻርልስና ሉሲ ወደ መኝታ ክፍላቸው ከሔዱ በኋላ ቻርልስ ዳርኔ የሉሲን ገጽታ አስተውሎ ምን ሆንሽ ሉሲዬ። ዓጻሙሻሠንጩገየጻሻ ጄ ዓ ዓፍ እኔኮ በአፌ የመጣልኝን ተናገርኩ እንጂ እሱን ለማማት ፈልጌ አይደለም ሉሲዬ እሱ በሌለበት ስለሱ ክፉ እንዳታወራ ቃል ግባልኝ ቻርልስዬ ሲድኔ ካርተን በጣም የሚያሳዝን ሰው ቢሆንም ታላቅ ሥራ ለመሥራት የሚችል ሰው ነው በልቡ ውስጥ ግን ቁስል አለበት ዘወትር የሚደማ እመፒኝ ሉሲዬ በእሱ ላይ ክፉ አስቤ አይደለም ንዝህላልና ግድየለሽ ሰው ነው ብዬ የተናገርኩት ሉሲ በዚህ ጊዜ ወደ ባሏ ይበልጥ ጠጋ ብላ እኔና አንተ ምን ያህል ዕድለኞች መሆናችንና ሲድኔ ካርተን ግን ምን ያህል አሳዛኝ ሰው መሆኑን ሁልጊዜም አስታውስ እዘንለትም አለችው ሰማያዊ ዐይኖቿን በዐይኑ ሥር እያንከራተተች እሱም ወርቃማ ጸጉሯን በእጁ ሲዳስስ ቆየና ወደ ደረቱ አስጠግቶ እቅፍ አደረጋት እቅፍ አደረገችው መላ አካላቸው በፍቅር እቶን ሲግል የሱ ከንፈር የሷን የሷን ከንፈር የሱን ይፈላለጉ ገቡ በርከት ያሉ ዓመታት አለፉ ሉሲ ማኔት ለቻርልስ ዳርኔ ሁለት ልጆች ወለደችለት የመጀመሪያዋ ሴት ልጅ ነበረች ተባረከችላቸው ሁለተኛው ወንድ ልጅ ነበር እሱ ግን ሰንብት አላለው ኖሮ ገና በጨቅላነቱ ተቀጨ ሉሲ ማኔት ቻርልስ ዳርኔ ዶክተር ማኔትና ሚስ ፕሮስ የሰላም ኑሮአቸውን ቀጠሉ ለቤቱ ሰላምና ደስታ ዋናው ምክንያት ሉሲ ነበረች መላ ቤተሰቡ እንዲፈቃቀርና እንዲተሳሰብ ያደረገችው የወርቅ ሰንሰለት እሷ ነበረችና ሲድኔ ካርተን በዓመት አምስትና ስድስት ጊዜ እየመጣ ይጐበኛቸው ነበር ሕፃኗ ልጅ በጣም ትጠጋው ነበር እሱሮም መጠጥ መጠጣቱን ባያቆምም ቅሉ ለጉብኝት በሚመጣበት ጊዜ ሰክሮ አያውቅም ነበር እሱ ለሉሲ ማኔት የነበረውም የጋለ ፍቅር ምንጊዜም ሊበርድለት አልቻለም ትዳር ከመያዝ አልፋ የሁለት ልጆች እናት በሆነችበት ጊዜ እንኳ ከልቡ ፍቆ ሊያወጣት አልቻለም ስለዚህ ነበር በየጊዜው እየመጣ የሚጉበኛቸው ሚስተር ሎሪም እንደቀድሞው ቤተኛነታቸውን ቀጠሉ ዶክተር ማኔትን ሬ የሚያህል ሌላ የልብ ወዳጅ አልነበራቸውምና ዓም ሚስተር ሎሪ የባንክ ሥራቸውን ገፅ አ ዶክተር ማኔት ቤት መጡ ምሽቱ ሞቃትና መመ ዛሬስ እዚያው ባንኩ ውስጥ ሳላድር አልቀርም ብዬ ለ ኣዚ ሉሜ ስተር ሎሪ ወንበር ስበው በሱሲና በባሏ አጠገብ አረፍ ነ ቀ ራ ከመብዛቱ የተነሣ የምንይዘውንና የምንጨብጠውን ነ መይ ፓሪስ ውስጥ የለውጥ ማዕበል ስሰተነሣ ም ፍት ደምበኞቻችን ያለ የሌለ ንብረታቸውን ወደዚህ ክክ ናቸው አዝማሚያው ጥሩ አይመስልም አላቸው ቻርልስ ዳርጄ ር በፍጹም አሉና ሚስተር ሎሪ ለመሆኑ ወዳጄ መሩ ማኔ ወዴት ሔደ። ብሎ ሲያሰላስል ሳለ አንድ ተላላኪ መጥቶ በሚስተር ሎሪ ጠረጴዛ ሳይ አንድ አንቬሎፕ አስቀምጦ ሔደ መሳፍንቱ ከአገራቸው ደብዳቤ ሲሳክሳቸው በቴልሰን ባንክ በኩል ነበር ብዙዎቹ የሚደርሳቸው ቻርልስ ዳርኔም ዓይኑን በአንቬሎኙ ላይ ሲጥል ደንገጥ አለ ለመስፍን ኤቭሬሞንድ አስቸኳይ የሚል ነበር በአንቬሎኙ ላይ የነበረው ጽሑፍ ኤቭሬሞንድ የቻርልስ ዳርኔ እውነተኛ ስሙ ነው እሱና ሉሲ በተጋቡበት ቀን ጠዋት እውነተኛ ስሙን ለዶክተር ማኔት ነግሯቸዋል ዶክተር ማኔትም ይህንን ስም ለሌላ ለማናቸውም ሰው እንዳይናገር ቃል አስገብተውት ስለነበር ቻርልስ ዳርኔ ለሉሲም ሆነ ለሚስተር ሎሪ ወይንም ለማናቸውም ሌላ ሰው እውነተኛ ስሙን ሳይገልጽ ይኖር ነበር አሁንም ሚስተር ሎሪ በዚያ አካባቢ ተኩልኩለው ለነበሩ ኩብላይ የሁለት ከተሞች ወግ መሳፍንት ደብዳቤውን አሳይዋቸው ከእነሱ መሐከል ኤቭሬሞንድ የሜባል መስፍን ይኖራል ብለው በመገመት ነገር ግን ከእነሱ መኸከ በዚህ ስም የሚጠራ ሰው አልነበረም ከዓመታት በፊት በአንድ ወንበዴ የተገደለው መስፍን የወንድሙ ልጅ ኤቭሬሞንድ ይባል ነበር አለ ከመሳፍንቱ አንዱ እኔ ግን በዓይኒ አይቼውም አላውቅ አዎን አለ ሌላው መስፍን ከሟች አጐቱ ጋር ተጣልቶ ነበር አሉ በዚህ ላይ አዲሱን ፍልስፍና የተቀበለና ለመደቡ ያልቆመ ነበር ከሌ እንዲያውም አጐቱ ከተገደለ በኋላ የቤተሰቡን ንብረት ወርለ በማስተዳደር ፈንታ ለማንም ምናምንቴ አከፋፍሏል አሉ የማይረባ ፈሪ ይኸንን በማድረጉ አሁን ከወንበዴዎቹ ቅጣት ይድን መስሎታል ቻርልስ ዳርኔ ይኸንን ሲሰማ የባሰውን በገነ ሆኖም ው ይዞ ሰውዬውን እኔ አውቀዋለሁ አለ ን በሆዱ እ። ካንተ በፊት ያለፍርድ ታስረው ለረጅም ዘመናት የቆዩ ብዙዎች ናችው አለው ፈይዴዴዱ የሁለት ከተሞች ወግ አንድ ሌላ ነገር ላስቸግርህ ሙሴ ደፋርዥ አለው ቻርልስ ዳርኔ ሚስተር ሎሪ የተባሉ አንድ እንግሊዛዊ እዚሁ ፓሪስ ውስጥ ይገኛሉ እባክህን መታሠሬን ለእሳቸው ንገርልኝ ምንም ላደርግልህ አልችልም አለው ሙሴ ደፋርዥ ለሬኾብሊኩና ለሕዝቡ እንጂ ላንተ ብዬ አንዳችም ውለታ ልውልልህ አይቻለኝም ሬኾብሊኩንና ሕዝቡን ብቻ እንዳገለግል ቃል ገብቻለሁ ቻርልስ ዳርኔ ሌላ ጥያቄ አልጠየቀውም ሁኔታው ተስፋ የሌለው መሆኑን በመገንዘብ ስለዚህ በዝምታ መንገዳቸውን ቀጥሉ በመንገድ የሚተላለፉ ሰዎች ቻርልስ ዳርኔን ያዩታል እስረኛ መሆኑም ይገባቸዋል ሆኖም በዚያን ጊዜ ሰውን እየነዱ ወደ እስር ቤት መውሰድ የተለመደ ተራ ነገር ስለነበረማንም ሰው ከምንም አልቆጠረውም ከአንድ ሥፍራ በደረሱ ጊዜ አንድ ዜጋ ወንበር ላይ ቆሞ በዙሪያው ለተሰበሰበው ሕዝብ ንግግር ሲያደርግ ነበር ንጉው ከሥልጣን ተገልሎ መታሠሩንና በፓሪስ የነበሩ የውጭ አገር ዲፕሎማቶች በሙሉ ከተማውን ለቅቀው ወደየአገራቸው መመለሳቸውን ሲነግራቸው ነበር ዜናው ለቻርልስ ዳርኔ አዲስ ስለነበረ መንፈሱ ከበፊቱ ይልቅ ተሽበረ የሞቀ ቤቱን ትቶ ወደ ፓሪስ በመመለሱም በልቡ ሳይጸጸት አልቀረም ሯ ከላፎርስ ወህኒ ቤት ሲደርሱ ሙሴ ደፋርዥ ቻርልስ ዳርኔን ለወህኒ ቤቱ ዘበኛ አሳልፎ ሰጠው ቦታው ተጣቧል ሲል አጉረመረመ የእስር ቤቱ ዘበኛ ለመሆኑ ታጉረው ታጉረው አያልቁም እንዴ እነዚህ ኩብላይ መሳፍንት። ሚጫ ዊ አዬ አለና አይዞህ ብቻ ምንም አይደሰም ሌሎችም ከዚህ ቀደም ወደ ልዩ ክፍል ተወስደው ለጥቂት ጊዜ ከቀዩ በኋላ ወደ እኛው እንዲመለሱ ተደርጓል ነገሩ የሚያሳዝን ቢሆንም አይዞህ አለው ፍ የወህኒ ቤቱ ዘበኛ ተመልሶ መጥቶ ቻርልስ ዳርኔን አስከትሎ ወደ ልዩ ክፍል ሲወስደው በዚያ የነበሩ ሁሉ ለቻርልስ ዳርኔ በጣም አዘኑለት ልዩ ክፍል ማለት አንድ ሰው ብቻውን የሚታሠርበት በጣም አነስተኛ ክፍል ማለት ነው ዘበኛው ከዚያ አነስተኛ ክፍል አስገብቶት በሩን ከውጭ ቆልፎበት ሲሔድ ቻርልስ ዳርኔ ሞቶ የተቀበረ መሰለው አንጂ በሕይወት ያለ አልመሰለውም አፍ የሚያካፍተው ሰው ባለመኖሩ የዶክተር ማኔትን የጥንት ሁኔታ እያስታወሰ ከወዲያ ወዲህ ከወዲህ ወዲያ ይረማመድ ጀመር በሐሳብና በብስጭት ተውጦ ና ፈደ » በከለ ከፀዊኖሽ በች ረብ ዱዔከብቹ አሼ ዕፍ ኣበ በፓሪስ የነበረው የቴልሰን ባንክ መሥሪያ ቤት የአንድ ታላቅ ሕን አንዱ ክፍል ሆኖ ከፊት ለፊቱ ከፈት ያለ ሜዳ ነበረው ሕንፃው በረጅም ግምብ አጥር ተከልሏል መግቢያ በሩ የማይደፈር ነው ሕንዓው በቀድሞ ጊዜ የኮንድ ከባድ ባለሥልጣን ንብረት ነበር ከለውጡ ወዲህ ግን በለሥልጣት መላ ንብረቱን ትቶ ስለሸሸ የለውጥ አርበኞች ሕንፃውን በቁጥጥራቸው ሥር አውለውታል ቴልሰን ባንክ ይዞት የነበረው ክንፍ ግን ሚስተር ሎሪ ወደ ፓሪስ ከመጡበት ቀን ጀምሮ እዚያው ቴልሰን ባንክ ዑስጥ አርፈው ነበር ይኸውም ለራሳቸው ደኀንነት ብቻ በማሰብ ሳይሆን በባንኩ አካባቢ መገኘት እንደሥራ ግዴታቸው ቆጥረውት ስለነበር ነው ከሕንፃው ፊት ለፊት ባለው ሰፊ ሜዳ ላይ አንድ ትልቅ የድንጋይ መዘውር አለ ሌሊት ግራና ቀኝ በበሩ ችቦዎች አማካኝነት ወገግ ብሎ ይታያል አንድ ቀን ሌሊት ሚስተር ሎሪ የክፍላቸውን መስኮት ከፍተው ይህንኑ መዘውር እያስተዋሉ በዛሬው ሌሊት ማንኛውም የምወደው ዘመድ ወይም ወዳድ በዚህ በተረገመ ከተማ ውስጥ አለመኖሩ እንዴት ያለ እፎይታ ነው። ሲሉ ጠየቁ ዶክተር ማኔት እስረኞቹን እያረዷቸው ነው አሉ ሚስተር ሎሪ ሉሲ እንዳትሰማ ድምፃቸውን በጣም ዝቅ አድርገው የባስቲይ እስረኛ በመሆንህ ሰሚ የምታገኝ ከሆነ ጊዜ ሳታጠፋ አሁኑኑ ወጥተህ እነዚህን ነፍሰ ገዳዮች መማጸን አለብህ ወዳጄ ዶክተር ማኔት አለዚያ ቻርልስ ዳርኔ ተስ የለውም እስካሁን ድረስ ካላረዱት ማለቴ ዶክተር ማኔት ከመቀመጫቸው ዘልለው ተነሥተው በሩን በርግደው ወጥተው በጥድፊያ ወደ ሰዎቹ ሲያመሩ ሚስተር ሎሪም ከነበሩበት ተነሥተው አንደገና ወደ መስኮቱ ሔደው ወደ ውጭ ይመሰከቱ ጀመር ዶክተር ማኔት በባስቲይ ወህኒ ቤት የደረሰባቸውን ሥቃይ ተናግረው ጨርሰው ስለቻርልስ ዳርኔ መናገር ሲጀምሩ እኒያ በደም የተበከሉና እንደ የሁለት ከተሞ መመውሪ የሜያስፈሩ ወንዶችና ሴቶች ዶክተር ማኔትን ብድግ ርር ጧጊ በትከሻቸው ተሸክመው ዕድሜ ለዶክተር ማኒት ለግስ ለባስቲይ እስረኛ። ርልስ ደህና ነው ነገር ግን ትቼው እንዳልመጣ አላመችኝም ደብዳቤውን ያመጣልህ ሰው ለሉሲም ሌላ ደብዳቤ ይኳልና እንዲገናኙ አድርግ የሚል ነበር የቻርልስ ዳርኔ ባለቤት ወዳለችበት ልውሰድፃ ሙሴ ደፋ ሚስተር ሎሪ እፎይታ ተሰምቷቸው ርዥ አሉት አዎን ይውሰዱኝ አላቸው ሙሴ ደፋርዥ በደረቅ ድምፅ ሚስተር ሎሪና ሙሴ ደፋርዥ ተከታትለው ከቤቱ ወጡ ማዳም ደፋርዥና ወይዘሮ በቀሏ ከደጅ ሆነው ሲጠባበቋቸው ነበሩ ማዳም ደፋርዥ እንደተለመደው ጥልፏን ስትጠልፍ ነበር ማዳም ደፋርዥ። ነገር ግን እሱ ወንድ ስለሆነ እሉን ት ወደ ማዳም ደፋርዥ ሔዳ እጅዋን ሳመቻት ማዳም ደፋርዥ ግን ትዝነ ብላ ፊቷን አጠቆረችባት ሉሊ አሉ ሚስተር ሎሪ በዚህ ጊዜ ማዳም ደፋርዥ በዱ ከፍት ሥር ያሉትን በዐይኗ ለማየትና እርዳታ ባስፈለጋቸው ጊዜ እንድትረዳቸው በማሰብ ነ የመጣችው አሉና ዐይኖቻቸውን ወደ ሙሴ ደፋርዥ በመመለስ ልክ አይደለሁም ይሆን። አሏት ሚስተር ሎሪ የቻርልስ ጉዳይ ተስፋ ያለው ስለሆነ አትጨነቂ ብለዋት እሳቸውም ወጥተው ሔዱ የቴልሰን ባንክ ሥራ ይጠራቸው ነበርና ዶክተር ማኔት ወደ ላፎርስ ወህኒ ቤት በሔዱ በአራተኛው ቀን ተመልሰው መጡ እዚያ በነበሩበት ጊዜ ያዩትና የሰሙት ሁሉ ለጆሮ የሚዘገንን ስለነበረ ለሉሲ ሊነግሯት አልፈቀዱም ለሚስተር ሎሪ ግን በኒያ በአራት ቀናት ውስጥ ብቻ አንድ ሺህ አንድ መቶ የፖለቲካ እስረኞች የሞት ቅጣት ተፈጽሞባቸው ነበር እንደ ነገሩ ሕዝባዊ ፍርድ ቤት ተቋቁሞ እስረኞቹ ከዚያ እንዲቀርቡ ተደርጎ ነበር ፍርድ ቤት ከቀረቡት መሐከል አብዛኛዎቹ ወዲያውኑ ተፈርዶባቸው ወዲያወኑ የሞት ቅጣት ሲወሰንባቸው ጥቂቶች ብቻ ነጻ ተለቅቀው ነበር የተቀሩት ደግሞ ወደመጡበት ወህኒ ቤት ተመልሰው እዚያው እንዲቆዩ ተበይኖባቸው ነበር ዶክተር ማኔት ራሳቸው ከፍርድ ሽንጐው ፊት ቀርበው ለአሥራ ስምንት ዓመታት ያለ ፍርድ በቀድሞው ባስቲይ ወህኒ ቤት ታስረው እንደነበረ አስረዱ የተሰበሰበውም ሕዝብ አጨበጨበላቸው ከዚያም በኋላ ቻርልስ ዳርኔ ፍርድ ቤት እንዲቀርብና ውሳኔ እንዲሰጠው ለመኑ ለጊዜው የሁለት ከተሞች ወግ ሰሚ ያገኙ ቢመስልም ቻርልስ ዳርኔ ለፍርድ ለመቅረብ ሳይችል ቀረ ሆኖም ከ ልዩ ክፍል ወጥቶ ከሌሎች እሥረኞች ጋር ተቀላቅሉ እን ቢዋር ተፈቀደለት ያለ ፍርድ እንደማይገደልም ተረጋገጠለት ይህ ግን ለሕይወቱ ዋስትና ይሰጠዋል ብሎ ለማመን ያስቸንግር ነበር ምክንያቱም ሕዝቡ ከቀድሞው ጭቆናና ምሬት የተነሣ ከሕግና ከሥርዓት ወጥቶ የፈቀደውን ያደርግ ነበርና ለምሳሌ አንድ እስረኛ በፍርድ ነጻ ተለቅቆ ወደቤቱ ይመለስ በነበረበት ሰዓት መሣሪያ የታጠቁ ሰዎች በመንገድ ጠብቀው ቆራርጠው እንደ ጣሉት ዶክተር ማኔት ለሚስተር ሎራ ነግረዋቸው ነበር ዶክተር ማኔት በፍርድ ቤቱ ውስጥ ያዩት አስከፊ ሁኔታ በሰው አፍ ተነግሮ የሚያልቅ አልነበረም ከአስከፊነቱ የተነሣ በአንድ ወቅት ዶክተር ማኔት ራሳቸው ሕሊናቸውን ስተው ወድቀው ነበር ችም ሆኖም ሳለ ጊዜው ውሎ ሲያድር ዶክተር ማኔት ከፍተኛ የሆነ የመንፈስ ብርታትና የሕሊና ደስታ እያገኙ ሄዱ ታሪካቸውን በሰሙ ሰዎች ዘንድ ታላቅ አድናቆት አትርፈው ስለነበረ የሦስት እስር ቤቶች መርማሪ ሐኪም ሆነው እንዲሠሩ ተሰየሙ ከእነዚህ ሦስት እስር ቤቶች አንደኛው ቻርልስ ዳርኔ የነበረበት ላፎርስ ወህኒ ቤት ነበር ናሂጻካሣቫምኝ ቻርልስ ዳርኔ ከወህኒ ቤት ሳይፈታና ለፍርድም ሳይቀርብ ረዘምሳለ ጊዜ ቆየ። ይህ አስከፊ ሁኔታ ባየለበት ወቅት እንኳ ዶክተር ማኔት ቻርልስ ዳርኔን ከሞት ቅጣት የማዳን ተስፋቸው ስአንዳችም ደቂቃ አልተቋረጠም ነበር ይሁን እንጂ ቻርልስ ዳርኔ ለፍርድ ሳይቀርብ አንድ ዓመት ከሦስት ወር ድረስ እዚያው እስር ቤት ውስጥ ቆየ የሉሲም ልብ ለዚያው ያህል ጊዜ በጭንቀት ተንጠልጥሎ ቀረ ከዛሬ ነገ ሞቱን ርመር ብላ ታለቅስ ታነባ ነበር አንድ ቀን ግን ዶክተር ማኔት ከሥራ ከተመለሱ በኋላ የተስፋ ጭላንጭል የሚስጥ ኬና ይዘውላት መጡ ሉሲ አሏት እንቺ ሔደሽ ቻርልስን ለማየት ባትችይም እሱ አንቺን ሊያይሽ የሚችልበት ዘዴ አግኝቻለሁ ሲሉ ነገሯት እንዴት አባዬገ በእስር ቤቱ ሕን ውስጥ አንድ መስኮት አለ ቻርልስ ዳርኔ አንዳንድ ጊዜ ልክ በክጠኝ ስዓት ወደዚያ መስኮት ሔዶ ወደ ውጭ ሰማየት ተፈቅዶለታል ከመስኮቱ ትይዩ የሆነ አንድ ሥፍራ ስላሰ በዘጠኝ ሰዓት ገደማ ከዚያ ቦታ ሔደሽ ብትቆሚ እሱ ሊያይሽ ይቸላል። እነዚህም የሕግ እውቀት የሴሳቸው ነገር ግን ከሕዝቡ መሐከል ተውጣጥተው የተመረጡ ሰዎች ነበሩ በፍርድ ቤቱ ውስጥ አንዳችም ሥርዓት አልነበረም የተሰበሰበው ሕዝብ እንዳሻው ይንጫጫ ነበር ፍርድ ከመሰጠቱም በፊት ሕዝቡ የየራሱን ግላዊ ፍርድ ይሰጥ ነበር ከተሰበሰበው ሕዝብ መሐከል አብዛኞቹ መሣሪያ የታጠቁ ነበሩ ወንዶቹም ሴቶቹም ፍርድ በሚሰማበት ጊዜም አንዳንዶቹ ይዘውት የመጡትን ምግብ ያኝኩ መጠጣቸውንም ይጠጡ ነበር እዚያው ቁጭ ብለው ጥልፍ የሚጠልፉ ሴቶች ነበሩ ከእነዚህ ከል አንዷ ማዳም ደፋርዥ ነበረች በሙሴ ደፋርዥ አጠገብ ተቀምጣ መ ነገር በጆሮው ስትነግረው ቻርልስ ዳርኔ ያስተውላት ነበር ይሁን አ አሷም ሆነች ሙሴ ደፋርዥ አንድም ጊዜ ዐይናቸውን አቅንተው ወደ መመመ መመመ ተሞች ቻርልስ ዳርኔ አልተመለከቱም ዶክተር ማኔትና ሚስተር ሎሪም ከነሙሴ ደፋርዥ ራቅ ብለው ተቀምጠው ነበር በመጨረሻም ዓቃቤ ሕጉ ክሱን መሥርቶ ቻርልስ ዳርኔ ኮብላይ መስፍን መሆኑን ገልጾ በአዲሱ አዋጅ መሠረት ኮብላይ መሳፍንት ወደ አገራቸው እንዳይመለሱ ከተመለሱም የሞት ቅጣት እንዲወሰንባቸው የተደነገገ በመሆኑ ቻርልስ ዳርኔ ሞት ይገባዋል ሲል አመለከተ በዚያ የተሰበሰበውም ሕዝብ በአንድ ላይ ይገደል። ሲል ጠየቀው ብል እሺ እንሂድ ምን ልትነግረኝ እንደፈለግህ አያለሁ እንግዲያውስ በቅድሚያ እህትህን እንሸኛት አለውና መራመድ ጀመሩ ሲድኔ ካርተንና ባርሳድ ሚስ ፕሮስን ሸኝተዋት ወደ ቴልሰን ባንክ አመሩ እዚያ በደረሱ ጊዜ ሚስተር ሎሪ በእንግዳ ማረፊያው ክፍል ውስጥ ተቀምጠው እሳት ሲሞቁ ነበሩ ባርሳድ የሚባለውን የሚስ ፕሮስን ወንድም ይፔ መጣሁ ሚስተር ሎሪ አላቸው ሲድኔ ካርተን ባርሳድ። ሲል ጠየቀው አሁን ከጥቂት ጊዜ በፊት ነው የወሰዱት አለ ባርሳድ ከባርሳድ ይበልጥ ስስዚህ ጉዳይ የሚያውቅ ሰው የሰም ሚስተር ሎሪ እሱና ጓደኛው ሲጨዋወቱ ሰምቼ ነው እኔም ያወቅሁት አለ ሲድኔ ካርተን ሲድኔ ካርተን ይኸንን ካለ በኋላ ፊቱን አሁንም ወደ ባርሳድ መልዕ ገ ነው ፍርድ ቤት የሚያቀርቡት። ሲሉ ሚስተር ሎሪ ሲድኔ ካርተንን ጠየቁት ትንሽ ነገር ነው አላቸው ሲድኔ ካርተን እኔ ባርሳድን እንዳላጋልጠው እሱም ድንገት ቻርልስ ዳርኔ የሞት ፍርድ ቢበየንበት ፍርዱ ከመፈፀሙ በፊት እኔና ቻርልስ ለአንድ አፍታ እንድንገናኝ እንዲያደርግ ተዋዋልን አላቸው ይህ ታዲያ ለቻርልስ ዳርኔ ምን ይጠቅመዋል። ብሎ አጐንብሶ የሉሲን ግንባር ሳመ ይህንንም በሚያደርግበት ጊዜ አፍቃሪሽ የሚል ቃል ተናገረ ከሕፃኗ ልጅ በስተቀር ግን ሌላ ሰው ምን እንዳለ የሰማው አልነበረም ሚስተር ሎሪና ዶክተር ማኔት በሌላ ክፍል ውስጥ ተቀምጠው ነበር ሲድኔ ካርተን እነሱ ወደነበሩበት ሔዶ ዶክተሩን እያየ እንደገና መሞክር ይገባዎታል ዶክተር አላቸው ዳኞቹና የተቀሩትም ባለስልጣኖች እርስዎን በጣም ስለሚያከብሩዎት አሁንም ሊሰሙዎት ይችላሉና ቻርልስ ዳርኔን ለማዳን አሁንም ይሞክሩ እስከመጨረሻዋ ደቂቃ ድረስ እረፍት አይኖረኝም አሁንም እታገልለታለሁ አሉ ዶክተሩ ይታገሉለት ፍርዱ እስኪጸና ያለው ጊዜ በጣም አጭር ቢሆንም አሁንም ይታገሉለት ዶክተር አሁን ብሔድ አላገኛቸውም ብዬ እንጂ ተስፋ በመቁረጥ አይደለም እዚህ የምታየኝ ሲድኔ አዎን ይሞክሩ ዶክተር ማን ያውቃል። አዎን አሁንም ተመልሼ መሔድ አለብኝ ይሆን ዶክተር ማኔትን ትንሽ እንጠብቃቸውና ከዚያ በኋላ ይሔዳሉ ሚስተር ሎሪ ደግ ነው እስከ አራት ሰዓት እንጠብቀውና እስከዚያ ካልመጣ የሉሲን ሁኔታ ለማየት ተመልሼ እሔዳለሁ አንተ ብቻህን ብትቆይ ምንም የለበትም እስማማለሁ ሚስተር ሎሪ ግን እኩለ ሌሊት ላይ ተመልሰው ይምጡ በዚሁ ተስማምተው ሚስተር ሎሪ እስከ ምሽቱ አራት ሰዓት ድረስ ቆቐዩ ዶክተር ማኔት ግን ሳይመለሱ ቀሩ። ሚስተር ሎሪም ወደ ሱሲ ሔደው እዚያው ቆይተው ልክ ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት ተመልሰው ወደ ቴልሰን ባንክ መጡ ዶክተር ማኔት አሁንም አልተመሰሱም ሲድኔ ካርተንና ሚስተር ሎሪ በዶክተሩ አለመመለስ እየተወያዩ እስከ ሌሊቱ ሰባት ሰዓት ከጠበቁ ብ ዉሕኤ ው ብ በ ጨነ መ የሁለት ከትሞ ር ብኃለ ዶክተር ማኔት ከነበሩበት መጥተው ክፍሉ ውስጥ ገቡ የወትሮው ክተር ማኑት አልነበሩም ፊታቸው ልውጥውጥ ብሎ ነበር ሲድኔ ክርተንና ሚስተር ሎሪ ዶክተሩ ስለሔዱበት ጉዳይ ያወጉናል ብለው ጠብቁ ሳሉ የት አለ። መልስ ግን ለማግኘት ስሳልቻሱ በብስጭት ጸጉራቸውን ይነጩ ጀመር ሁኔታው ተስፋ የሴሰው መሆኑን የተገነዘቡት ሚስተር ሎሉሪና ሲድኔ ካርተን በዶክተሩ ግራና ቀኝ ሆነው እሺ ዕቃዎቹን እናመጣቸዋለን እያሉ ሊያረጋጓቸው ሞክሩ ዶክተር ማዬኔትም በእሳቱ አጠገብ ተቀምጠው ፍሙንያስተውሉ ጀመሩ ዶክተር ማኔትን ወደ ሱሲ ቢወስዷቸው ይሻላል ሚስተር ሎሪሁኔታቸው ተስፋ ያለው አይመስለኝም አላቸው ሲድኔ ካርተን ከመሔድዎ በፊት ግን አንድ የምነግርዎት ነገር አለኝ በጥሞና ያድምጡኝ ሚስተር ሎሪ ምንም ዓይነት ጥያቄም አይጠይቁኝ እየሰማሁህ ነኝሲድኔ «መጀመሪያ የዶክተር ማኔትን ኮት እንፈትሸው አለና የኮታቸውን ኪስ ይበረብር ጆር እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው የፈለግሁትን ፀ የሁለት ከተሞች ወግ አገኘሁ። እኔ ልክ በ ስዓት እዚሁ ል አኔ ባልመጣም በኔ ፈንታ ሌላ ስው ይመጣል እና አሁን እገኛለሁ ዓት ተነስታችሁ መሔድ አለባችሁ አንድ ደቂቃ እንኳ ባል ይ ዖሻል ይህንን እንደሚያደርጉ ቃል ይግቡልኝ ሚስተር ሎሪ አንዳት የሁለት ከተሞች ወግ የሲድኔ ካርተን እቅድ ምን እንደሆነ ሚስተር ሎሪ ሳይጠረጥሩና እሱንም በልባቸው ሳያደንቁት አልቀሩም ስለሆነም እሺ ቃል ገብቼልሃለሁ አሉት አሁን ያልኩዎት ሁሉ በሰዓቱ ካልተፈፀመ የዶክተር ማኔት መላው ቤተሰብ የጊሎቲን እራት እንደሚሆን ያስታውሱ ሚስተር ሎሪ ሣግብቶኛል ሲድኔ ገብቶኛል እንግዲያው ደህና ይደሩ ብሎ ሲድኔ ካርተን ተነስቶ ወጣ ያን ቀን ሌሊት ቻርልስ ዳርኔ በአንድ አነስተኛ ክፍል ውስጥ ብቻውን ተቀምጦ ያሰብ ነበር በሕይወት ለመቆየት ጽኑ ፍላጐት ቢኖረውም እሞታለሁ ብሎ አልተሸበረም ከእሱ ጋር በጊሎቲን ስለት እንዲቀሉ የተፈረደባቸው ሰዎች መኖራቸውንና ከእነሱም መሀከል አንዳችም ጥፋት ያላጠፉ ንጹሐን ወንዶችና ሴቶች መኖሪቸውን ሲያስታውስ የመንፈስ ብርታት ተሰማው ከዚያም በኋላ ወረቀትና ቀለም አስገዝቶ ለሉሲ ለዶክተር ማኔትና ለሚስተር ሎሪ ደብዳቤ ጻፈላቸው ለሉሲ በጻፈላት ደብዳቤ አባቱና አጐቱ በዶክተር ማኔት ላይ ስለፈፀሙት ግፍ ሳያውቅ መኖሩን ስለዚህም ግፍ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማው ያን ቀን በፍርድ ቤቱ ውስጥ የዶክተር ማኔት ደብዳቤ በተነበበ ጊዜ መሆኑንና እውነተኛ ስሙን ሳይገልጽላት የኖረውም ለዶክተር ማኔት በሰጠው ቃል መሠረት መሆኑን ገለጸላት ዶክተር ማኔት በባስቲይ ወህኒ ቤት ደብቀው ስላስቀመጡትም ጽሑፍ ይህ ደብዳቤ ከደረሳት ጊዜ ጀምሮ እንድትረሳውና በምንም ረገድ አባቷን እንዳትወቅስ ለመናት ለዶክተር ማኔት በ ልጄን አደራ የሚል ቃል አከለበት ለሚ በሎንዶን ያለውን ንብረቱን የሚመለከት ነበር ከዚያም በኋላ ተኝቶ እንቅልፍ ወሰደው ጻፈው ደብዳቤ ተመሳሳይ ነገር አሠፈረና ሉሲንና ስተር ሎሪ የጻፈው ደብዳቤ በሕልሙ ሎንዶን ውስጥ ተሞቿ ወ ታክ መጥ ተቀምጦ ከሉሲ ጋር ሲጨዋወት ያደረ መሰለው ቱ የያ ። የሁለት ከተሞች ወግ ማዳም ደፋርዥ የት አለች።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact