Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግ ሥት አውራጃዎች የሚገኙትን መሬቶች የሚመለከቱትን ለዐይነት የሚሆኑትን ውሎች የእርሻ ሚኒስቴር ሊደነግጋቸው ይችላል ። ጩ ወ ዉ በውል የተደረገው የስምምነት ቃል ካልኖረ በቀር ሥራ ተቋራጩኪሣራ የሚያ ገኝበት መብት ያለው መሆኑን ብቻ ነው።« ክፍል። አስታራቂው የመጨረሻ ውሳኔዎቹን ከመግለጹ በፊት ለተዋዋይ ወገኖች አስተያየታቸውን በሙሉ እንዲያቀርቡ መፍቀድ አለበት ። አስታራቂው በውል በተመለከተው የተወሰነ ጊዜ ውስጥ ወይም ጊዜው ያልተወሰነ እንደ ሆነ የቤተ ዘመድ ስም ወይም የእናቱን አባት ስም ነው ። ወ ከዚህ በላይ ባለው በንኡስ ዮጥር የተጠቀት ቀጥሮች እስከሚ ጸኑበት ጊዜ ድረስ ልደትን ጋብቻን ሞትን የሚገልጽ ማስረጃ የሚቀ ርበው በቀነ እጓ እስከ በተመለከተው መሠረት በዚህ ሕግ ሕግ በቀነ አ ን ሦ የአገር ግዛት ሚኒስቴር የመረጣቸው በዎች ያዘጋጁትን የታወቀውን ጽሑፍ በማቅረብ ነው ። የማኅበሮች ጽ ቤት ። በቂህ ሕግ መሠረት ሦስተኛ ወገንን መቃወሚያ ለመሆን እንዲ ችል በማይንቀሳቀስ ንብረት መዝገብ መመዝገብ የሚያስፈልገውንና የማይንቀሳቀሰውን ንብረት ሻጭ ማስታወቅ አለበት ። ቴ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ስለብዙዎች ባለዕዳዎች ወይምባለገንዘቦች የሚል ቃል። ገጽ የቀ ሺዓ ጥቅስ ቀ ሺ ። ከተሸጠው ነገር ገዢው አንዱን ክፍል ሳይረከብ በሚዘገይበት ጊዜ የጐደለውን ነገር ከጊዜ በኋላ ቢሰጠውም እንኳ የተሸጠውን ነገር በሙሉ ስለ መረከብ የተሰጠው ጊዜ በጥብቅ የተወሰነ ሲሆን ገዢው ውሉ በሙሉ እንዲፈርስ ለመጠየቅ ይችላል ።
ክፍል ስለ ሰው መብቶች ። ስለ የማይንቀሳቀስ ንብረት መዝገብ ። ረ ረ ክፍል ጊዜ። ጾ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። የፍትሐ ብሔር ሕግ ። የፍትሐ ብሔር ሕግ። ደ የፍትሐ ብሔር ሕግ። አንድ ሰው የሞያ ሥራውን በሚያከናውንበት ሁኔታ ውስጥ በገዛ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ቋ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። አንድ ሰው ከሌላ ሰው ጋራ ባለው ግንኙነት ውስጥ ወይም አንዱን ጉዳይ ወይም አንድ የተወሰነውን የሥራ ክንውን ስለሚመለከት ነገር አንድ የተወሰነ ቦታ እንደ መኖሪያ ቦታውሆኖ እንዲቄጠር በሚጸና አኳኋን የውል ቃል ለማግባት ይችላል ። ፊ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ዛ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ሽ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ቿ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ልጅ ጋብቻ ፈቃጅነትን የሚሰጠው ሰው የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ድ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ዙ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ቱ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ዝ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ጵ የፍትሐ ብሔር ሕግ። የተመረጠ ሰው የሌለ እንደ ሆነ በአደራው ንብረት የመመሥረቻ ጽሑፍ መሠረት ጥቅምላለውለማናቸውም ሰው ወይም በአስተዳደሩ ሥራ ምትክ ለሆነው ሰው ማቅረብ አለበት ። መ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ነ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ዓ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ብሔር ሕግ ። ፃ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። የፍትሐ ብሔር ሕግ ክፍል። ሀ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ሯ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። በውርሱ ውስጥ በኑዛዜ የተሰጠው ንብረት ዐይነት ያልተገኘ እንደ ሆነ ኑዛዜ የተነገረለት ሰው እንደ ፈቀደ የኑዛዜ ሒሳብ አጣሪው የፍትሐ ብሔር ሕግ። ግ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ዓ የፍትሐ ብሔር ሕግ። ሰው ይሆናል ። የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለሀብትነትን በማወቅ በአስተዳደር ክፍል ለአንድ ሰው የተሰጠ የባለሀብትነት የምስክር ወረቀት ይህ ማስረጃ የተሰጠው ሰው የዚሁ የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለሀብት እንደ ሆነ ያስቄጥረዋል ። ሸ የፍትሐ ብሔር ሕግ። ሮ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ሮ የፍትሐ ብሔር ሕግ። የሽያጭ ተስፋ መስጠት ማለት የአንድ ንብረት ባለሀብት የሆነ ሰው ይህንኑ ሀብቱን ለመግዛት ሌላጦ ሰው ወዲያው አሳቡን እንደ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ለሽያጭ የተስፋ ቃል የተሰጠወ ወይም በቀደምትነት ለመግዛት መብት የተሰጠው ባለጥቅም የሆነ ሰው ማናቸውም ተቃራኒ የሚሆን የውል ቃል ቢኖርም እንኳ የንብረቱ ባለይዞታ የሆነው የማይንቀሳቀ ሰውን ንብረት እጅ ካደረገበት ቀን አንሥቶ በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ በመብቱ ካልሠራበት መብቱ ቀሪ ይሆናል ። ግዙፍ የሆነ ተንቀሳቃሽ ንብረት የሠራ ያወጣ የሸጠ ወይም የዚህ ንብረት ባለሀብት የሆነ ሰው ስለ ንብረቱ መሸጥ ወይም መያዝ ወሰን አደርጋለሁ ሲል የሚገባባቸው የውል ስምምነቶች በግልጽ በተቀበሏቸው ሰዎች ዘንድ ካልሆነ በቀር ዋጋ የላቸውም ። ኔ የፍትሐ ብሔር ሕግ። ጊዜ ። የማይንቀሳቀስ ንብረት መዝገብ ክፍል የሥራ ሁኔታ የዚህን ዐይነት ሥራ ለማቋቋም የሚያስችል የሆነ እንደ ሆነ ከላይ ከተመለከቱት መዝገቦችም በቀር አንድ የማይንቀሳቀስ ንብረት መጻፊያ መዝገብ ለያንዳንዱ የርስት ክልል አገር ይቋቋማል ። ለ በማይንቀሳቀስ ንብረት መያዣ ወይም በወለድ አግድ ዋስትና የተረጋገጠን የገንዘብ መጠየቂያ መብት ወይም በዚህ መብት የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ያ የፍትሐ ብሔር ሕግ። የጋራ የሆነ የማይንቀሳቀስ ንብረት ። ቼዌብመ የማይንቀሳቀሰወን ንብረ ባለሀብት ወይም የሚመዘገበውን መብት ያስተላለፈሟን ሰው ለመለየት የሜያስችል የሆነእንደሆነ መ የማይንቀሳቀሰውን ንብረት የገዛውን ወይም ያገኘውን ሰው ወይም የማይንቀሳቀስ ንብረት መያዣ የተሰጠወን ዝንዘብ ጠያቂ ወይም በተመዘገበው መብት ተጠቃሚ የሆነውን ሰው ለመለየት የማያስችል የሆነ እንደ ሆነ ሁ የማይንቀሳቀስ ንብረት መያዣ የተሰጠበትን የገንዘብ መጠየቂያ መብት ልክ የማያመለክት እንደ ሆነ ሪ ዋጋ በሌለው ሰነድ ላይ በመመሠረት ተመዝግቦ እንደ ሆነ ሰ ጊዜው ካለፈ በኋላ ዘግይቶ ተመዝግቦ እንደሆነነው። ይ የፍትሐ ብሔር ሕግ። ወ የፍትሐ ብሔር ሕግ። ጅ የፍትሐ ብሔር ሕግ። ሂ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ሀ ከሌሎች ጋራ ወይም ስለሌሎች ሆኖ አንድ ዕዳ እንዲከፍል በመገደድ ይህን ዕዳ ከፍሎ የጋራ ባለዕዳዎችን ድርሻ ለመጠየቅ መብት ላለው ሰው የሆነ እንደ ሆነ ለ የአንድ ንብረት ባለቤት በመሆኑ ወይም በዚህ ንብረት ላይልዩ መብት ወይም ቀዳሚነት ባለው መያዣ ወይምበመያዣ መብት ያለው በመሆኑ ምክንያት በዚሁ ንብረት ላይ በልዩ መብት ወይም በመያዣ መብት ሞርጌጅ ወይም መያዣ ላለው ባለገን ዘብ የከፈለ እንደ ሆነ ሐ በሌላዎችም በሕግ በተወሰኑ ጐዳዮች የሆነ እንደሆነነው። ጩፎ አንድ ሰው በተወሰነ ሀብት ላይ የስምምነት ውል የፈጸመ እንደ ሆነ ውሉየተረጋገጠቀን ካገኘበትጊዜጀምሮወይም ይህ ጽሑፍ ለሕዝብ እንዲገለጽ ማድረግ የታዘዘ ሲሆን ይህ ሥርዐት ከተፈጸ መበት ጊዜ ጀምሮ ከዚህ ሰው ንብረት ላይ ልዩ መብት የሚያገኙ ትን ሦስተኛ ወገኖች መቃወሚያ ይሆናል ። ሀ አንድ ገንዘብ የተከፈለ መሆኑ በግልጽ ተመልክቶባቸው በተገኘ ጊዜ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ጓ የፍትሐ ብሔር ሕግ። ጣ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። በሌላ ሰው የሥራ ድካም ወይም የሌላ ሰው ሀብት በሆነ ነገር በመገልገል በቂ ባልሆነ ምክንያት ጥቅም ያገኘ ሰው አላገባብ ጥቅም ባገኘበት መጠንና ለባለሀብቱ ወይም ጉልበቱ ለደከመው ሰው ይህ ፃ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። አንድ ሰው ለተወሰነ ጊዜ በእጁ የቁየውን ዕቃ እንዲመልስ የተገ ደደ እንደ ሆነ የሕግ ወይም የውል ተቃራኒ የሚሆን ድንጋጌ ከሌለ በቀር ይህ ሰው የተባለውን ዕቃ ከመለዋወጥ የተነሣ ያሉት መብቶችና ግዴታዎች ከዚህ በታች በሚከተሉት ደንቦች መሠረት ይወሰናሉ ። ፃ የፍትሐ ብሔር ሕግ። የተሸጠው ነገር ለይለቀቅልኝ ባይ በሚለቀቅበት ጊዜ በግልጽ የገባ ተቃራኒ የሚሆን የውል ቃል ከሌለ በቀር እነዚህ ውለታ የፍትሐ ብሔር ሕግ። ዉ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ከተወሰነው ጊዜ በፊት ውሉ በሚፈርስበት ጊዜ ዕቃው የታወቀ ዋጋ ያለው ሲሆን ኪሣራ የሚገመተው ስለ ግዴታው መፈጸም በውሉ በተወሰነው ጊዜ ማለቂያ መጨረሻ ቀን ዕቃው ባለው ዋጋ መሠረት ነው ። ጩ በንግድ ሕግ በተወሰኑት ድንጋጌዎች መሠረት ካልሆነ በቀር ነገ ሩን የገዛው ሰው በከሠረ ጊዜ ይህ የውል ስምምነት ከገዢው ገንዘብ በሚፈልጉት ሰዎች ላይ መቃወሚያ ሊሆን አይችልም ። በለውጡ ውል መሠረት ተጨማሪ ገንዘብ እንዲከፍል ግዴታ ያለ በት ለዋጭ ተጨማሪውን ገንዘብ ስለሚነካው ጉዳይ ገዥ የሆነ ሰው በሚገደድበት ግዴታ ይገደዳል ተቃራኒ የሚሆን የውል ቃል ከሌለ በቀር ስለ ለውጥ ውል የሚ ድረገውን ወጪ ሁለቱ የለውጥ ተዋዋዮች እኩል በኩል ይችላሉ ። ኔ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ኛ የፍትሐ ብሔር ሕግ። ስለ ሥራ ውል። ዞ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ቿ የፍትሐ ብሔር ሕግ። ፎ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ደ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ጉዳት የደረሰበት በአደራ ተቀባዩ ወይም እሱ አላፊ በሚሆንበት ሰው ጥፋት ጐድለት ካልሆነ በቀር የአደራ ማስቀመጡ ጉዳይ ላደረሰበት ጉዳት ሁሉ አደራ ሰጪው ኪሣራ መክፈል ግዴታ አለበት ። ከዚህ ቀጥሎ የተመለከቱት ድንጋጌዎች እንደ ተጠበቁ ሆነው የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ የሚመራው በዚሁ ሕግ ያንድ ነገ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። አንዱ ወገን ተዋዋይ ለሌላው ወገን ተዋዋይ አንድ ቤት አንድ የቤትክፍልወይምገናየሌለ አንድ የሚሠራሕንጻ ለመስጠት ግዴታ የሚገባበት ውል የአንድ ሕንጻ ሥራ ውል ይባላል እንጂ የሽያጭ ውል ሊባል አይችልም። ከአምስት ዓመት ለበለጠ ጊዜ የተደረገ በማይንቀሳቀስ ንብረት መዝገብ ውስጥ ያልተጻፈ የኪራይ ውል የተረጋገጠ ቀን ያለው ከሆነ በዚሁ ንብረት ላይ ያላቸውን መብት ያጻፉትን ሦስተኛ ወገ ኖች መብታቸውን ካጻሩበት ቀን አንሥቶ እስከ ዓመት ድረስ መቃወሚያ ሊሆን ይችላል ። ኪ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። በአከራዩና በተከራዩ መካከል ግልጽ በሆነ ዐይነት የተነገረ የውል ቃል ከሌለ በቀር የማይንቀሳቀሰውን ንብረት ተከራዩ ከተረከበው በኋላ የማይንቀሳቀሰውንብረት ባለሀብትወይም አላባተቀባይለሚሆ ነው ሰው የኪራዩ ውል መቃወሚያ ለመሆን ይችላል ። ወ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ዐ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። የማይንቀሳቀስ ንብረት ሻጭ ለሆነ ሰው ሕግ የሚሰጠው መያዣ ። አንድ የማይንቀሳቀስ ንብረት የሸጠ ያስተላለፈ ሰው ለተዋዋለበት ንብረት ዋጋ አከፋፈል ዋስትናና በሽያጩ ስምምነት ውስጥ ለተመ ለከቱት ሌሎች ግዴታዎች ዋስትና እንዲሆነው በሕጉ መሠረት በዚህ በማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ የመያዣ መብት አለው። ለማይንቀሳቀሰው ንብረት የጋራ ተካፋይ የሆነ ሰው ሕግ የሚሰጠው መያዣ ። መያዣ የሆነ የማይንቀሳቀስ ንብረት ። የማይንቀሳቀሰው ንብረት የተያዘበትን ዕዳ የመክፈል ግዴታ የሌለ በት ሦስተኛ ወገን የሆነ ሰው በዕዳ ተይዚል የተባለውን ይህንኑ የማይንቀሳቀሰውን ንብረት ገዝቶ ግዥውን በማይንቀሳቀስ ንብረት መጻፊያ መዝገብ ውስጥ ካጻፈ በኋላ የተመዘገበውን የማይንቀሳቀስ ንብረት በመያዣ ማጻፍ ዋጋ የለውም ። ወ ሀ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ጩ ስለ ሆነም የማይንቀሳቀስ ንብረት መያዣ የተሰጠው ገንዘብ ጠያቂ በዚህ መብት መሠረትከሁለት ዓመት ለበለጠ ጊዜ ወለዱ በቀደምትነት እንዲከፈለው ለመጠየቅ አይችልም ። ባለግዙፍ መብት የሆነው ሰው የማይንቀሳቀሰው ንብረት በፍርድ እንዲያዝ ተደርጎ እንደ ሆነ ከሱ በኋላ መብታቸውን ካስመዘገቡት የማይንቀሳቀስ ንብረት መያዣ ካላቸው ገንዘብ ጠያቂዎች በፊት በቀደምትነት የመብቱ ዋጋ እንዲከፈለው ለመጠየቅ ይችላል ። የማይንቀሳቀስ ንብረት መያዣ መብት የተሰጠበትን ንብረት የገዛ ሰው የመያዣው መብት ከተሰጠው ገንዘብ ጠያቂ ጋራ ስላለው ግንኙነት በዚህ ሕግ በጠቅላላው ስለ ውሎች በሚለው አንቀጽ ውስጥ ስለ ዋስ በተሰጡት መብቶች ሊሠራባቸው ይችላል ። የማይንቀሳቀስ ንብረት የመያዣመብትየተሰጠበትን ንብረት የገዛ ሰው በጠቅላላው ስለ ንብረቱ መጥፋት ወይም መበላሸት የማይን ቀሳቀስ ንብረት መያዣ መብት ላላቸው ገንዘብ ጠያቂዎች አላፊ አይሆንም ። ከእጁ ንብረቱ የተያዘበት የማይንቀሳቀስ ንብረት የመያዣ መብት የተሰጠበትን ንብረት ያገኘ ሰው የማይንቀሳቀስ ንብረት መያዣ መብት በተሰጠው ገንዘብ ጠያቂ መብቶች የሚተካ ይሆናል ። የማይቀሳቀንስንብረት መያዣየተሰጠበትንብረትን ሀብትነት ያገኘ ሰው በዚሁ ንብረት ላይ የማይንቀሳቀስ ንብረት የመያዣ መብት ካለው ሰው ተስማምቶ ወይም ንብረቱ በዚሁ ባለገንዘብ ጥያቄ ፃ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ሀ የማይንቀሳቀሰውን ንብረት ያገኘበትን የማስረጃ ጽሑፍ የማስረጃ ውን ጽሑፍ ያገኘበትን ቀንና ይህንኑም በማይንቀሳቀስ ንብረት መዝገብ ያስመዘገበበትን ቀን ለ እርሱ ያገኘውን የማይንቀሳቀስንብረት ትክክለኛነት ለማረጋገጥ ተገቢ የሆነው መግለጫቃል በተለይም ይህ የተባለው ንብረት የሚገኝበት ቦታና በርስት መዝገብ ውስጥ ያለውን ቀጥር የሚ ያመለክት መግለጫ ቃል ሐ ንብረቱ የተገዛበትን ዋጋ ወይም ንብረቱን ያገኘው በችሮታ ስምየሆነ እንደ ሆነ ለዚህ ለማይንቀሳቀስ ንብረት የሚሰጠውን ግምት መ ይህንኑ ዋጋ ወይም ግምት ለመክፈል የሚያቀርበውን ጥያቄ ሠ በንብረቱ ላይ ተሰጥተውየተመዘገቡትን የማይንቀሳቀስ ንብረት መያዣ መብቶች ዝርዝር እንዲሁም የተመዘገቡትን ገንዘብ ጠያ ቂዎች ስም የገንዘባቸውን ልክና የተመዘገቡበትን ቀን ረ ይህየማይንቀሳቀስንብረትበፍርድ በሚያዝበት ጊዜ ውሳኔ ለመ ስጠት የሚችል ባለሥልጣን የሆነው ፍርድ ቤት በሚቀመጥበት ስፍራ ይህንየተባለውን ንብረትያገኘውን ሰው የመኖሪያቦታ። እንዲሁም የማይንቀሳቀስ ንብረት መያዣየተሰጠበትንብረትዋጋ ንብረቱን ግዙፍዋስትና አድርጎ ከሰጠው ሰው በገዛ ኮኛ ወገን አድራጎት ወይም ቸልተኛነት የተቀነሰ ወይም የተጎዳ እንደ ሆነ የማይንቀሳቀስ ንብረት መያዣ መብት የተሰጠው ገንዘብ ጠያቂ ይኸውም መብት ይኖረዋል ። የማይንቀሳቀስ ንብረት የመያዣ ጽሑፍ እንዲሰረዝ አግባብ ያለው ማና ቸውም ባለጐዳይ ለመጠየቅ የሚችለው ሀ መያዣው የሚመለከተው የገንዘብ መጠየቂያ መብት ቀሪ ሲሆን ለ የማይንቀሳቀስ ንብረት የመያዣ መብት የተሰጠው ገንዘብ ጠያቂ የመያዣውን መብት ይቅርብኝ ብሎ ሲተው ሐ የማይንቀሳቀስ ንብረት መያዣ መብት የተሰጠበት ንብረት በፍ ትሕ በሐራጅ ተሸጦ ዋጋው ለባለመብቶቹ የተከፈለ ሲሆን መ መያዣው እንዲለቀቅ ጥያቄ በቀረበበት ጊዜ የቀረበውን ገንዘብ ገንዘብ ጠያቂዎቹ ተቀብለው በባለመብቶቹ መካከል ገንዘቡን የተከ ፋፈሉ ሲሆን ነው ። ሄ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ውሉ የአስተዳደር መሥሪያ ቤት ውል ጠባይ ያለው በሆነ ጊዜ የዚህ አንቀጽ ድንጋጌዎች ከዚህ በላይ የተባሉትን ደንቦች የሚያ ሟሉ ወይም በነሱ ፈንታ የሚተኩ ይሆናሉ ። በውሉ ውስጥ በግዴታዎቹ አፈጸጸም ከተወሰነው ጊዜ ሌላ በሥራ ትእዛዝ ያስተዳደሩ መሥሪያ ቤት ሊወስን መብት አለው ተብሎካል የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ድ የፍትሐ ብሔር ሕግ። ተቃራኒ የሆነ የውል ቃል ቢኖርም ከኣስተዳደር መሥሪያ ቤቱ የተዋዋለው ሰው መሥሪያ ቤቱ ሳይከፍለው ላቄየበት ገንዘብ ወለድ ወይም ኪሣራ ለመጠየቅ የሚችለው ሠ ሳይከፈል የቄየበት ጊዜ ከስድስት ወር በላይ ሲሆን ለ ውሉን ያደረገው የአስተዳደር መሥሪያ ቤት ለመጉዳት ብሎ ያደ ረገው ወይም ከባድ በሆነ ቸልተኛነትና ወይም ጥፋት ያደረገው ሲሆን ነው። ጩ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ኮንሴሲዮን ሰጭ የሆነው መሥሪያ ቤት ውሉ በሚጸናበት ጊዜ ስለ ሥራው መልካም አካሄድ ወይም ስለ ተሰጠው አገልግሎት የፍትሐ ብሔር ሕግ ። እንዲሁም የአስተዳደር መሥሪያ ቤቱ ባለኮንሴሲዮኑ ከተሰጠው ያገልግሎት ሥራ ልዩ የሆነ አንድ ሥራ ወይም ጭራሹን አንድ አዲስ ሥራ ወይም ከችሎታው በላይ የሆነ አንድ ሥራ ለማሠ ራት አይችልም ። ጽ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ዌ « የፍትሐ ብሔር ሕግ። የጊዜው ሁኔታ አስገዳጅ በሆነ ጊዜ አስፈላጊነት ላላቸው ሥራ ዎች ወይም ስለ ውሉ አፈጸጸም ቴክኒካዊ መለዋወጥ ረገድ ውሉ ለጊዜው አንድ ዋጋ ለመወሰን ይችላል ። ወ ወ መብት ። ጩ ዉ ወ ከአስተዳደር መሥሪያ ቤቱ የታዘዙት የሥራዎች መጨመርወይም መኾደል በውሉ ከታሰበው ሥራ ከስድስቱ እጅ በላይ የሆነ ልዩ ነትያስከተለ እንደ ሆነ ተቃራኒ የሆነ የውል ቃል ካልኖረ በቀር ሥራ ተቋራጩ ውሉን ለማፍረስ መብት አለው። እንደዚህም በሆነ ጊዜ ስለ ሥራዎች አመራር ነገር በዚሁ ሕግ በተወሰነው መሠረት ሥራ ተቋራጩ ኪሣራ ለማግኘት መብት አለው። ኒ የፍትሐ ብሔር ሕግ ። ይህ ሕግ በጸናበት ጊዜ ዘመኑ ያላለቀለት ውል በማታለል በኀይል ዐይነት የተደረገ ነው ተብሎ በዚህ ሕግ በተወሰነው ጊዜና ሁኔታ እንዲፈርስ ካልተጠየቀ በቀር ውሉ በተደረገበት በቀድሞው ሕግ መሠረት ተፈጻሚ ይሆናሉ። ቴ የፍትሐ ብሔር ሕግ ።