Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አላት ዴስ የሚልህ ይመስለኛል ጌታ ኦስዋልድ የጠፋበትን ጥቅል የወረቀት ገንዘብ አንተ እንደወሰድከውና እንዳታጋልጥህም ለሕይወቷ ስትል እንድትምል እንዳስገደድካት ነገረችኝ እውነት ነው።» በዚህ ጊዜ ካፕቴን ላንግተን የዋዛ ሳቅ እየሳቀ ወደሷ ዞሮ «ቀልዱ አበቃ እመቤት ዳረል ግን ልክ ነበረች ከዚያች ዕለት በኋላ ጀንበር ስትጠልቅ ጨረቃ ስትወጣ አላየችም የደቀቀችው ሕይወት እንቅልፍ እንደወሰደው ልጅ ፀጥ አለች በማግስቱ ፀሐይዋ በደመቀችበት ሰዓት አረፈች አሟሟቷም ምንም የጣር ምልክት ስላልነበረበት እንቅልፍ የወሰዳት መስላ ነበር ቀብሯም በዳረል መቃብር ቤት ሳይሆን በፖሊን ፍላጎት አድላይ ሮያል መቃብር ቦታ ተፈጸመ መሞቷንም ሁሉ ሲጠብቀው ስለቆየ ማንንም አላስገረመምነ ጠቅላላ አዘኔታና ርኅራጌ እስከ መቃብሩ ሸኗት እመቤት ዛምፕተንም በፖሊን ላይ የነበራትን የቆየ ጥላቻ በሴትነት ምግባሯና ደስ በሚለው ትሕትናዋ ሳቢያ ወደ ጥልቅ አድናቆት ቀየረችው «ፖሊን ዳረል ተለውጣ እንደዚያች ያለች ሰው ሆነች ብሎ ማንም ሰው ነግሮኝ ቢሆን ኖሮ አላምንም ነበር ለእህቴ ልጅ የከፈለችወ መስዋዕት የለፋችው ልፋት በጣም የሚያስገርም ነው።
» አለች ወይዘሪት ዳረል እመቤት ሃምፕተን አሁንም ሳቅ ብላ ነገሩ በደንብ እንደገባት በሚያሳይ ሁኔታ ራሷን ነቀነቀት «ጠንቃቃ ሰው ነሽ ወይዘሪት ዳረል ልነግርሽ የነበረውን ወሬ ረሳሁት ያቺ የእህቴ ልጅ ወይዘሪት አሏኖር ሮችፎርድ ልትጠይቀኝ ልትመጣ ነው የወይዘሪት ዳረልን የመደነቅ አስተያየት ብትጠብቅም ዝም አለቻት «መቼም ስትመጣ ወይዘሪት ዳረል ጥሩ ጓደኛሞች እንደምትሆኑ ተስፋ አለኝ አለቻት «ከወደድኳት ልንሆን እንችላለን አለቻት ግልጽ አድርጋ ጌታው ኦስዋልድ በአመላለሷ ድንግጥ አለ እመቤት ሃምፕተን ግን አሁንም የበለጠ ብሩህ ፈገግታዋን አሳየቻት «እንደምትወጂያት እርግጠኛ ነኝ ኤሊኖር በሄደችበት ሁሉ ተጠዳጅ ነች «ደስ የምትል ሰው ናትን። ብላ «ጌታ ኦስዋልድ ስለዚህ ወጣት ጓደኛጡ ብዝ ነገር አንደሚያስብ የምታዷጡ ነገር ነው በምንም መንገድ አጎትሽን ላለማስደንገጥና በጣም የሚያከብራችጡን አንዳንድ ትናንሽ ልማዶቹን ለማፍረስ አትሞክሪ «የምችለውን ያህል አደርጋለሁ ነገር ግን አእነቲን ምንጊዜም መጮጠበት አለብኝ የውሽት ስው መሆን ኣልችልም «ስለዚህ የተሻለውንና ጥሩውን አንቾነትሽን ያኘርቦ አለችት አስተማሪዋ በእርጋታ ፖሊን ዳረል ለአንድ ደቂቃ ያህል በጣም ተሰማት «ያቺ ደስ የምትለው የእመቤት ዛምፕተን የእህት ልጅ በሚመጣቡ ላምንት እዚህ ትገባለች አለች ከትንሽ ዝምታ በኋላ ግን የእሷ መምጣት በኑሮአችን ላይ ምን ዓይነት ለውጥ ይፈጥር ይሆን እያልኩ አስባለሁ ምዕራፍ በት ጊዜ ብርሃን የደመቀበት አየሩ ፀዐጥ ያለና ብራ ምሽት ትዝታ ጥሉ ያለፈ ነበር ደስ የሚለው የደቡብ ነፋስ ያመጣው የአበቦች መዓዛ ሲያውድ የፏፏቴዎች ቀሰበቶችና የወፎች ዝማረ በምሽቱ ለስላሳ ንፋስ ሽውታ ግቢውን ልዩ ውበት ሰጥተውት ነበር ፖሊን መጻሕፍት እየተመለከተች እስኪሰለቻት ድረስ ከቤት ቆየች ከዚያም ከተሰመደው በላይ አንድ ሰዓት ለዘገየው ራት በወይዘሪት ፄስቲንግስ አሳሳቢነት ልብሷን ለባብሳ ወደ አታክልቱ ቦታ ሄደች የሚበዙት ልጃገረዶች ግን እነሱ ሲለባብሱ አንድ የሚያምር ወጣት መኮንን በመምጣት ላይ እንደነበር ሳያስታውሱ አልቀሩም ወይዘሪት ዳረል ግን ያለባበስ ለውጥ አላደረገችም ስሱና ጥቁሩ ቀሚሷ በጥበበኛ እጅ የተቀረፀ ከመሰለው አካሏ ላይ ልክክ ብሎ ተስማምቷት ነበር ጥቁሩ ፀጉሯም ከሚያምረው ግንባሯ ወደኋላ ተቀልብሶ ትወደው ከነበረው የብር ፀጉር ማስያዣዋ ጋር እንደነገሩ ሆኖ ተያይዚጻል አንገቷና ሙሉ ክንዶቿ ከሐሩ ሽፋን አልፈው እንደነጭ እብነበረድ ያንፀባርቃሉ ምንም ጌጥ ባታደርግም ሙሉ የንግሥና ልብሷን የለበሰች ንግሥት እንኳን የሷን ያህል አያምርባትም ነበር ፖሊን በመተላለፊያው ስትሄድ ሄስቲንግስ አገኘቻት አስተማሪቱ አስተውላ ስታያት ከትናንት በስቲያ ለብሳው የነበረችው ተራ የማታ ልብሷን እንደለበሰች ነበር የተመልካችን ትኩረት የመሳብ የወጣትነት ስሜትና ፍላጎት አልነበረባትም «ፖሊን ዛሬ ማታ አንድ እንግዳ ይኖረናል» አለቻት ሄስቲንግስ «ስለዚህ ለቀሚስሽ ጥቂት ጌጦች መጨመር አለብሽ በእሺታ ፈገግታ አልፋት ሄደች ከሁሉም ጎልቶ በሃሳቧ የመጣላት ከበሮች ውጭ የነበረው ትልቅና በጣም የሚያምር ፋሺያ የተባለው የአበባ ዓይነት ነበር ከዚህ ተክል ደማቅ ወይንጠጅና ቀይ አበቦችን የያዙ ቅርንጫፎችን ቀጥፋ ብዙም ሳትጨነቅበት ከፀጉሯ ሰካቻቸው ብዙዎች ግን እንደዚህ ያለውን ስሜት ከማሳደራቸው በፊት ለአንድ ሰዓት ሙሉ መልካቸውን እያዩ ከመስተዋት ፊት ይቆሙ ነበር ቀጠለችና ሌላ የዚህ ግሩም አበባ ቅርንጫፍ ከደረቷ ላይ ሰካች ያን ሁሉ ስታደርግ አንድም የገጽታ ለውጥ አላሳየችም ከዚያም ደስ የሚለውና ፀጥ ያለው ምሸት የቅኔ ዘራፊ መንፈስ ስለለቀቀባት ወደ ፏፏቴው ሄደች በዚህ የተፈጥሮ የመጨረሻው ከፍተኛ አስደሳችነት ሰዓት ታላቁ የተፈጥሮ ሰሜቷ ተቀሰቀሰ ኪነታዊ አእምሮዋ ተገለጠ በሺ የሚቆጠሩ ጥሩ ጥሩ ፃሳቦች በልቧና በጭንቅላቷ ጎረፉ ብዙ ረቂቅ ሃሳቦች ወደ ቃላትነት እየተቀየሩ ወደ ከንፈሮቿ መጡ ጊዜ በጊዜ እየተተካ ሲያልፍ አንድ ሰው ከአጠገቧ መኖሩን ከትልልቁ ካፕቴን ላንግተን ከዳረል ግቢ የደረሰ የሊሊ አበቦች ላይ ሲያርፍ ያየችው ጥላ እስኪያስጠነቅቃት ድረስ ምንም አልተሰማትም ነበር ፅ ፈጠን ብላ ሽቅብ ስትመለከት አንድ ረጅም ፊቱ ፈካ ያለ ልጅ እግር ሰው አድናቆትና ድንጋጤ በቀላቀለ አስተያየት ሲመለከታት አየች ጌታው ኦስዋልድ በአክብሮት በትህትናና በንቃት ከጎኑ ቆሞ ነበር ካፕቴን ላንግተን» አለው «ከእህቴ ልጅ ከወይዘሪት ዳረል ጋር ላስተዋውቅከ የልጅቱ ኩሩ ገጽታ ትንሽም አልተለወጠም በጥቋቁር ዓይኖቿ ግን ጥቂት የማወቅ ጉጉት ታየባት እነዚህ ዓይኖቿ ለአንድ ደቂቃ ያህል ከካፕቴኑ ፊት አርፈው ከቆዩ በኋላ በሰመመን አመለካከት በስተኋላው ወደነበሩት ነጫጭ ሊሊዎች ዓይኗን ዞር አደረገች እሷ የምታደንቀውና ትኩረቷን የሚስብ ዓይነት አልነበረም በአንዲት ፈጣን ቅጽበት ቀና ብላ ስታየው ፊቱን ብቻ ሳይሆን ነፍሱንም ጭምር አነበበችው ካፕቴኑ ለአንድ አስገራሚ ረቂቅ ፈተና የተጋለጠ መስሎ ተሰማው ከፖሊን ፊት ለፊት በመቆም ካንገቱ ዝቅ ብሎ እጅ በመንሳት ለትውውቋ ጋል ያለ መልስ እየሰጠ «ከነዚያ የሰው ፊት አይተን ፃሳቡን ማወቅ እንችላለን እያሉ ከሚያስወሩት ብልጣ ብልጦች ነን ባይ ልጃገረዶች አንዷ ናት ማለት ነው አለ ለራሱ «እውነተኛ ዳረል ናት» አለ ጌታው ኦስዋልድ እየተኩራራ «ተመልከት ፊቷም የዳረል ዘር ፊት ነው አሁንም ሽንቅጡ መኮንን አንድ ጥሩ አነጣጣሪ እንደተኮሰባት ወፍ የሚጥላት የሚመስለውን የአድናቆት አስተያየት ሲያሳርፍባት ሳለ ዓይነ ጥቋቁሯ ፖሊን ግን እሱን ሳይሆን የሊሊ አበቦችን ነበር በአድናቆትና በፍቅር የምትመለከተው «አንደሌሎቹ የዳረል ዘሮች ነው ኩራቷ» አለ ለራሱ «በኢንግላንድ የመጨረሻዎቹ ኩሩ እነሱ እንደነበሩ አባቴ ሁልጊዜ ይናገር ነበር «ሰማህ ኦብሪይ» አለ ጌታ ኦስዋልድ «እዚህ በምትቆይበት ጊዜ ሁሉ እንደምትደሰትበት ተስፋ አለኝ አባትህ ከሁሉ የቀረበ ጓደኛዬ ስለነበር እዚህ በመምጣትህ ልዩ ደስታ ይሰማኛል «እርግጠኛ ነኝ ጌታ ኦስዋልድ እኔም ደስ ብሎኛል በዚህ ታላቅ ጥንታዊ ቦታ መቆየት ሊሰለች ይችላል የሚል ዛሳብ የለኝም የጌታ ኦስዋልድ ፊት በደስታ ፈገግ ሲል ውብና ጥቋቁሮቹ ዓይኖቿ ሊሊዎቹን ለመጀመሪያ ጊዜ ለቀው ወደካፕቴኑ ተመሰለከቱ እኔ ደግሞ የአንድ ደቂቃ ሳይሆን የብዙ ሰዓቶች ችክታ ነበር የገጠመኝ አለች ፖሊን «ገጠሩን ይህን ያህል ትወደዋለህ ማለት ነው። » አለችው በምጸት «ልንስማማ ስለማንችል አንከራ ከርበትም «አሁን አሽነፍኳት» ብሎ አሰበ ካፕቴነ «ልትመልስልኝ አልቻለችም እንደዚች የመሰሉትን ሴቶች ሥርዓት ለማስያዝ ጠበቅ አድርጎ መያዝ ያሻል አለ «ወይዘሪት ፄስቲንግስ ከሌለች ወደ ወፎች መኖሪያ መሄዳችን ዋጋ የለውም እኔ እንደሆንኩ የአንዲት ወፍ ስም እንኳን አላስታውስም አለችው «ግን» አላት እያመነታ ጌታ ኦስዋልድ ወፎቹን እንድናይ የፈለጉ መሰለኝ» የመጀመሪያ የራት ሰዓት ደወል ተደወለ» አለች በከፍተኛ ግሪ ግል ስሜት «ለመመለሻ የሚሆን ጊዜ ብቻ ነው ያለን ጌታው ኦስዋልድ ደኝሞ ሰዓት ማክበርን በጣም ይወዳል የሚያማምሩ ሰዛኖች ደስ በሚል አቀማመጥ የተደረደሩ ጠረጴዛዎችና ምግብ ቤቱን ያውደው መዓዛ ካፕቴኑን ወደደስታ መንፈስ መለሰው «የፈለኩትን ሁሉ ለማግኘት አንዳንድ ችግሮች ሊከሰቱ ይትላሉ አለ አሁንም በፃዛሳቡ ፖሊንን ወደ ራት ወሰዳት ወይንጠጁና ቀዩ የፋሺያ አበባ በፀጉሯ የተሰበረውን ነጭ ሊሊ በቀበቶዋ ሰክታ እንደተቀመጠች ስትታይ ገርጣ ያሰው ስሜት ቀስቃሹ ጡበቷ ከዛሬ ማታ የበለጠ ለተሻለ አገልግሉት ውሎላት አያውቅም ነበር ጌታው ኦስዋልድ ምግቡን እስኪያጋምስ ድረስ ሊሊውን ልብ ብሎ አላስተዋለም «ለምንድን ነው ፖሊን ከሞሉ አበቦች ይህን ሰባራ አበባ የመረጥሽጡን «ለኔ ብርቅና ድንቄ ነጡ አለችው ካፕቴኑ ለአንድ አፍታ ግንባሩን ቢኮሰኩስም ሊቀየም አልፈለገም በጥንቃቄ ተመርጦ የተዘጋጀው የምግብ ገበታና በየዓይነቱ የተዘጋጀጡ የወይን ጠድ ልዩ ስሜት አሳደሩበት እሉም ይህን ከፍተኛው መልካም ነገር ስለቀረበለት ቢያደንቅም የአንዲት ትዕቢተኛ ልፍ ጠባይ ከመዛል መደንቀር እንዳልነበረበት ተሰማው ከጌታው ኦስዋልድ ጋር በጠባይ በደንብ ተግባባ ወይዘሪት ፄስቲንግስም ታዛዥና ተከታይ ሆነች ለፖሊን ሲያሳያት የነበረው ፊትም ጨርሶ በእሷ ላለመመሰጡ ተመልካችን ሊያጠራጥር የሚችል አንድም ምልክት አልነበረውም ጌታው ኦስዋልድ ዳረል እውነትም ጌታ የጌታ ልጅ ስለነበር የእህ ዩን ልጅ ለማንም ጠያቂ ሊሰጣት አልፈለገም ለካፕቴነ ልቧ ከተሽነፈለት በሱ በኩል ምንም ተቃውሞ እንደማይኖር እንዲገባው አድርጎ ነበር «እኔ ምንም የለኝም» አለ «አባቴ መጠነኛ ፃብት ቢተውልኝም አብዛኛ ውን አጥፍቼዋለሁ በገንዘብ አያያዝ ጥንቃቄ የጎደለኝ ነበርኩ ጌታጡ ኦስዋልድ በማለት ካፕቴን ላንግተን በሕይወቱ አንድ ጊዜ ብቻ አውነት ተናገረ «ጥንቃቄና አርቆ አስተዋይነት የልጅነት ፀጋዎች አይደሉም አለው ጌታው ኦስዋልድ «እውነቱን ልንገርህ አንተ የጓደኛዬ ልፍ የእህቴን ልጅ ልብ መሳብ ከፓልክና እሷን ወራሼ ባደርጋት የፃብት ችግር አይገጥማችሁም ትናንት ብቻ እንኳን ከስኮትላንድ ርስቴ የድንጋይ ከሰል መገኘቱን ሰማሁ ይኸም ገቢዬን በዓመት በብዙ ሺዎች ያሳድገዋል «በሃበትምዎ ለመጠቀም ረጅም ዕድሜ ይስጥዎ ጌታ ኦስዋልጅሯ ከለው ካፕቴነ የመኮንኑነ አነጋገር ከልቡ ስለነበር የጌታው ኦስዋልድ ዓይኖች በደስታ በእንባ ሞሉ ወጣቱ ካፕቴን ግን አንድ ያልተናክዘው ነገር ነበር ከጥፍሩ እስከ ራስ ፀጉሩ በእዳ የተዘፈቀ መሆኑንና የቀረው የመጨረሻው ተስፋጡ ይህ የዳረል ግቢ ጉብኝት እንደነበር አልተናገረም ጋ ምዕራፍ እንደካፕቴን ላንግተን አጫዋች ጓደኛ እንደልቡ ዘወትር ስለማያገኝ የወይን ጠጅ እየቀማመሰ ሲጫወት አመሸ ካፕቴኑ ከቤተ ከየመኳንንቱና ከየምግብ አዳራሹ የሰበሰባቸው ብዙ ጨዋታዎች ፍላጎቱን በሙሉ ከጭውውቱ ሳያዛንፍ የሱ ማህበረሰብ ምን ያህል እንደተፈለገ እሱን በበጎ ዓይን የመመልከት አዝማሚያ የነበራቸውን ወይዛርት ብዛት እያነሳ አጫወተጡው በአተራረክ ጥበብ የተሞላውን ጨዋታ እያዳመጦ ሲያስብ የነበረው ጌታው ኦስዋልድም ለእህቱ ልጅ ከእርሱ የተሻለ ጥሩ ምርጫ ሊያደርግላት የማይቻለው እንደነበር አመነ ፖርት የወይን ጠጅ የያዘ ሁለተኛ ጠርሙስ ቀረበና ወይኑን ሲጫወቱ ቆዩ ወደ ሳሎን መሄድ የምትፈልግ ይመስለኛል ካፕቴን ላንግተን ወይዛዝርቱም እዚያ ይገኛሉ እኔ ሁልጊዜም ከምግብ በኋላ ትንሸ እንቅልፍ ማግኘት እፈልጋለሁ በማለት ጌታ ኦስዋልድ ወደ መኝታ ክፍሉ አመራ ከወይዘሪት ዳረል ጋር የግለ ጭውውት የማድረጉ ተስፋ ካፕቴትኑትን በስሜት አሳበደው ልጅቷን ማግኘቱ ጉዳይ አላሳሰበውም «በጣም ሲበዛ የምታምር ልጅናት ዳሩ ምን ያደርጋል ትዕቢቷ ትዕግሥት ከሚችለው በላይ ነው እሷ ስታነጋግረኝ ወይም ወደእኔ ስትመሰከት የተሰማኝ ስሜት በሕይወቴ ዘመን ተሰምቶኝ አያውቅም ደግሞ ማንም ወንድ እንደዚህ ያሰ ነገር ቢደርስበት አይወድም የዳረል ግቢ ከፍተኛው የዓመት ገቢውም በውኑ አስቦት በህልሙ አይቶት የማያውቀው ከመሆኑም በላይ ምናልባትም በመጨረሻ የሱ ሊሆን ስለመቻሉም አሰበ ጌታ ኦስዋልድም እንደሱ ብሉት ነበር የኩሩዎች ኩሪይቱን ቆንጆ ልብ ማግኘትና ማሸነፍ ከቻለ የዳረል ሀብት የሱ እንደሚሆን ጌታ ኦስዋልድ ነግሮት ነበር «እንደሌሎች ሴቶች ብትሆን ኖሮ እንዴት እንደምይዛት እኔ አውቅ ነበር አለ ለራሱ ሞክሮ ዕድሉን ለመፈተን ወሰነና ካፕቴኑ እንደምንም ብሎ መንፈሱን አጠናክሮ ወደሳሉን ገባ የክፍሉ ሁኔታ ማንንም ሰው ያስደነግጥ ነበር ሄስቲንግስ ረጋ ብላ የሴት ወይዘሮ ሥርዓት ጠብቃ ከግራጫ ሐር የተሰፋ የማታ ቀሚስ ለብሳ አንድ ትልቅ የተለኮሰ ፋኖስ ከተቀመጠበት ትንሽ ጠረጴዛ አጠገብ ተቀምጣ ስታነብ አገኛት እሷ በነበረችበት በኩል ክፍሉ በደንብ በርቶ ነበር ሰፊው ክፍል ካሉት አራት ሰፋፊ መስኮቶች ሁለቱ ተዘግተዋል በነጭና በወርቅማ ኅብሮች አሸብርቀው የተሰቀሱት መጋረጃዎች መስኮቶቹን ከእይታ ጋርደዋቸዋል የክፍሉ ሌላው ጫፍ ደማቁ የፋኖስ ብርሃን ስለማ ጌታ ኦስዋልድ መንግሥት ነበሩት ጊዜ እየተጎነጩ ይደርሰው ከፊል ጪላጳማ በመዞሾኑ መስኮቶች እስከሪፍጨጪጨፈረ ሻዘ ተክዊተጡ ፍዝዝ ያለው የጨረቃዖዶ ብርዛን በትጥታ «ባል ፖሊን መስኮቱን ልትክፍጉ ሂዳ ሃበር አንድ ጭንት ጭንቅ የሚያሰኝ ስሜት ስለተሰማት አረፍት ማድረኘ ፈለገች እዚያ አንደቶመች የሚያምረጡን የጨረቃ ብረሃን ስታይ ተረጋጋች የረ» በጥ የሚያነን ተስፋ። ለማይረባ ለአንዲት ቅጽበት ጨዋታ ብለህ ነበር የካፕቴን ላንግተን ፊት በንዴት ገረጣ «እኔ እውነቴን ነው እንደዚህ ያለ ነገር ሰምቼ አላውቅም ወይዘሪት ዳረል በግድየለሽነት ፊቷን ከካፕቴኑ አኮረች በመካከላችን ወዳጆነት መፍጠር ያስቸግራል ቢሆንም በችኮላ አልወስንም ጥቂት ቀኖች ልስንብትና ከዚያ በኋላ እወስናለሁ ያልተለመሂና ካፕቴን ላንግተን ከድንጋጤው እንኳን ሳይመለስ ከክፍሉ ወጥታ ሄደች ምዕራፍ ካፕቴን ላንግተን ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ስሜቱን አረጋግቶ ወይዘሪት ፄስቲንግስን ለማነጋገር ፄዩ ቀና ብላ አይታው በፈገግታ ተቀበሰትው ከፖሊን ጋር ደስ የሚል ጊዜያት እንዳላሳለፍክ ስጋት አሰኝ ካፕቴን ላንግተን እንዲያውም ጣልቃ ለመግባት ልነሳ ነበር ተማሪሽ ልዩ የሆነች ወጣት እመቤት ናት ወይዘሪት ሄስቲንግስ እንደሷ ያለች ሴት ገጥማኝ አታውቅም አላት ወይዘሪት ፄስቲንግስ ከፊቷ የፈገግታ ገጽታ ቦግ አሰ በዛሬ ጊዚ «ከሰው ሁሉ ለየት ያለች ፍጡር ናት ካፕቴን ላንግተን በምሣሌነት ከምናያቸው ወጣት እመቤቶች ሁሉ የተለየች ናት» «ልጅቱ ሲበቫ ቆንጆ ናት ብሎ በመቀጠል «ጠባይዋ ግን አስደንጋጭ ነውቓ «በጣም የጎሉ ችሎታዎች አሏት» አለች ወይዘሪት ሄስቲንግስ «የበሰለ ችሉታና ቸር ልብ ነበራት ግን በልጅነት የሥነ ሥርዓት ሥልጠና አለማግኘቷ ነው ልዩ ያደረጋት » «ይገርማል» አለ ካፕቴኑ «እንደዚች ያለች ነገር የማትመርጥ አፏ እንዳመጣላት የምትናገርና ግልፍተኛ ሴት አጋጥማኝ አታውቅም የመኳኳል ስሜትና ፃሳብ ፈጽሞ የላትም የምትገርም ሴት ነች ጌታ ኦስዋልድን ሲመጡ እየሰማኋቸው ነው ወይዘሪት ሄስቲንግስ ላያቸው አልፈለኩም ያቺ ከሰው ግጥም የሌላት ልጅ መንፈሴን ስለረበሸችብኝ እሳቸውን ሰመቀበል የሚያበቃ እርጋታ የለኝም ሲጋራዬን ላጢስ እንደወጣሁ ትነግሪያቸዋለሽ ብሎ ወደጓሮው አትክልት ቦታ በሚያስወጣው በመስኮትነትና በበርነት በሚያገለግለው የፈረንሳይ መስኮት በሚባለው የስርቆሽ በር ወጥቶ ሲሄድ ወይዘሪት ሄስቲንግስ ሳቀች ጌታ ኦስዋልድ ረክቶና ደስ እያለው ገባ ከፄስቲንግስ ጋር ጥቂት ከተጨዋወተ በኋላ ተሰናብቷት ሄደ «በጭራሽ አታገባውም እርግጠኛ ነኝ እነዚያ የኩራት ገጽታ የሚያሳዩ የጠሩ ጥቋቁር ዓይኖቿ ጉራውን በሙሉ ውስጥ ገብተው የሚያዩ ይመስሰለኛል አርቆ የማሰብ ደካማነቱና ስስታምነቱን ያወቀችበት ስለምትመስል አታገባውም ግን ብታገባው ደግ ነበር ጌታ ኦስዋልድ ያለውን ሁሉ ለካፕቴኑ ለማውረስ ይቻለዋል ታዲያ ፖሊን ምን ይውጣታል። ኔ የለም ዘንድሮን በራሷ ፍ ብዙ ጊዜ ስለማነሳላት የዳረል እንደምትስማማ ርግጠኛ ነኝኔ የዳረል ግቢን እንደጠደደችጡ ተስፋ አለኝኔ አለ ጌታ ኦስዋልድ ግቢውንስ ጌትዬውንስ አንዴት ላትጠደውጡ ትችላለች መውደዲንም ከቆንጆው ፊተ ላይ ነጡ ያነበብኩት እነዚያውልህ መጡ ጌታ ኦስዋልድ ወይዘሪት ዳረል ብቻዋን በጣም ጅንን እመቤት መስላ ኤሊኖር ከወዳጅህ ልጅ ከካፕቴን ላንግተን ጋር ልጆቱ ጓደኞች አመራረጥ ታውቃለች እነጌታ ኦስዋልድ ከነወይዘሪት ዳረል ጋር ሲገናኙ ወጠይዘሪት ዳረል እንደተጀነነች ነበረች ካፕቴን ላንግተንና ወይዘሪት ኤሊኖር ሲነጋገሩ ሳትወድ እያዳመጠች ንዴታና ንቀቷ ትህትናዋን አሸነፉት ሁሉም አብረው ምላ በሉና እመቤት ፃምፕተን በዳረል ግቢ አንድ ላምንት እንድትሰነብት ጌታ ኦስዋልድ ያቀረበላትን ጥያቄ ከተቀበለች በኋላ አንግዶቹ ሂዱ ጌታው ፍራንሲዝና አመቤት አልሮይ ይመጡ ስለነበር ደስ የሚል ጊዜ የሚያሳልፉ መሰለ በዚያው ሳምንት ውስጥ ጌታ ኦስዋልድ ታላቅ አላት ጌታ ኦስዋልድ ላጎት ዝም ብለን እናሳልፈዋለን ስለአንተ ግቢንና ባለቤቱን ስትፈልግ ስለነበር ዉከከከከኤ የመዝናኛ ምሽት እንደሚያዘጋጅ ሲሰሙ ካፕቴኑና ጠይዘሪት ሮችፎርድ በጣም ደስ አላቸጡ ከዚያም አመቤት ፃምፕተንና የእህቷ ልጅ ወይዘሪት ኤሊኖር ሮችፎርድ ሊሂዱ ተነሱ ጌታ ኦስዋልድ ኤሊናር ሮችፎርድን በጥብቅ ሥነ ሥርዓት ደንብ ከሚፈቅደጡ በላይ አጂን አንደጨበጣት ቀየ «ልክ ሟቿን ፍቅሬን ትመስላለች» አለ ለራሱ ስንብቱም ሳቅ ያለ ስሜት ነበረው በሠረገላቸው ተሳፍረው ሲጓዙ እመቤት ፃምፕተን የእህቷን ልድ በኩራት ትመለሰከታት ጀመር «ቤተ መንግሥት ነው እኮ አክስቴ ግሩም የሆነ ቤተ መንግሥት። ረጃጅሙና ባዶዎቹ የመተላለፊያ ኮሪደሮችና ክፍሎች ተሰናድተው በሰው ስለተሞሉ ሕይወት ከሩ የዝግጅቱ ዋና አስተናባሪና መሪ ወይዘሪት ፄስ ዳረል ግን በዝግጅቶቹ ብዙም አልተደስተችባቸውም ነበር «ጌታ ኦስዋልድ የአንተን ዓለም ለማየት በመቻሌ በጣም ደስ ብሎኛል የኔን ግን ትንቅብኛለህ አለች ፖሊን ቲንግስ ነበረች ፖሊን ኦስዋልድም ኮስተር ብሎ አንቺ ዓለም ዓለም የምትዩው አይገባኝም የምንኖረው በአንድ ዓይነት ሁኔታ ነውኔ «ግን በተመሳሳይ የሰዎች ዓለም አይደለም አለችው በመቃወም «በዚህ የኔ ዓለም እንደሆነ አድርገሽ በምትናገሪው ምን ጥቅም አገኝበታለሁ ብለሽ ታስቢያለሽ ፖሊንንኔ አላት ቆጣ ብሎ «ከሐቅ ይልቅ አስመሳይነትን ከክብር ይልቅ ሽቅርቅርነትን ከታማኝነት ይልቅ የተጋነኑ ቃላትን ከቅን ልቦና ይልቅ ማታለልን ታበዛላችሁ በቃ ይህ ነው የናንተ ዓለም አለችው ድፍረት በተሞላበት አኳኋን በምን መብትሽ ነው ራስሽን በዳኝነት ሰይመሽ የምትፈርጂውን አላት «ምንም» አለች ፖሊን «ግን በዚህ እኔ ልኖርበት በሚገባኝና በምወደው ቦታ ሰዎች ሁልጊዜም መጥፎ መጥፎ ነገር ስለሚያወሩበት እኔም ከሱ ውጭ ያለውን ዓለም ለመንቀፍ እንደሚፈቀድልኝ እርግጠኛ ነኝ ብዬ ነው ጌታ ኦስዋልድ ፊቱን በቁጣ ወደ ፖሊን አንዳኮረ ወይዘሪት ፄስቲንግስም በፖሊን እልክ ተገርማ በረጅሙ ተነፈሰች ለምንድን ነው ጌታ ኦስዋልድን በሚያበሳጨው ሁኔታ የምታነጋግሪው ን አለቻት በነዓ አገር ስለምንኖር እያንዳንዳችንም የንግግር ነፃነት አለን ለአነጋገርሽ አሳዛኝ ቅጣት የምትቀበይበት ቀን ይመጣል ብዬ እሰጋለሁ ፖሊን ዳረል ስቃ ዝም አለች አንደዚያ ያለ ንግግር አስግቷት አያውቅም ጌታ ኦስዋልድ የዳረልን ግቢ ሳያወርሳት ከሚቀር ሰማይ ከእግሯ ስር ሲወድቅ ብታይ ትመርጥ ነበር እሱም ከዚያ ውጭ ለመፈጸም አይሞክርም ብላ እያሰበች በአነጋገሯ እሱን ለማስደስት እንደማትንበረክክ ታስብ ነበር ፈጸ ነ የዳረል ዘር ፍርፃት አያውቅም አንድ የዳረል ወገን የሆነ ሰው በፍርፃት አንድ ነገር ፈጸመ ሲባል ተሰምቶ አያውቅም» ትል ነበር ስለዚህ በጌታ ኦስዋልድና በፖሊን መካከል የነበረው አለመጣጣም በየቀኑ እየሰፋና እየተለጠጠ መጣ ፃዛሳቧን ሊረዳላት አልቻሰም በአስተዳደግ ያለሰለለሰው በሥነ ሥርዓት ያልታሸው ጠባይዋ ከአቅሙ በላይ ሆነበት ጥልቀቱንም ሆነ ምጥቀቱን ሊደርስበትና ሊለካው አልቻለም ያም ሆነ ይህ የዳረልን መልካም ዝና ጠብቃ መያዝ ትችላለች ብሎ ለማመን ይፈራ ነበር «የማትችለው ነገር የላትም» ይል ነበር ለራሱ እየደጋገመ «የዳረልን ግቢ ለነፋስ ልትበትነው ትችላለች ሥነፈለክ ደስ የሚላት ከሆነ የዳረልን ግቢ ወደ አንድ ግዙፍ የሥነ ከዋክብት መመልከቻ ኬሚስትሪ የምትወድ ከሆነም ወደ አንድ ትልቅ ቤተ ሙከራ ልትቀይረው ትችላለች አንድ ግልጽ የሆነልኝ ነገር ቢኖር አስተማማኝ ትዳር ካልመሠረተች በስተቀር ወራሼ ልትሆን እንደማትችል ነው ከዚያም ብዙ አወጥቶ አውርዶ ካሰበ በኋላ ለዛዋን ውበቷንና ከነጋሲያን ቸርነት ጋር የተዋፃደውን ጠባይዋን የዳረልን ስም መውረሷንና ሐቋንም ሁሉ በመደገፍ የልቡን አቤቱታ በሙሉ አዳምጦና አመዛዝኖ ሲያበቃ ከማንም አብልጦ ይወደው የነበውን ካፕቴን ላንግተንን ካገባች ወዲያው ኑዛዜውን ፈጽሞ እንደ ልጁ አድርጎ ሊቀበላትና በየትም ቦታ ያለውን ሀብት ሁሉ ወራሹ ሊያደርጋት ውሳኔ ላይ ደረሰ አንድ ቀን ጧት ካፕቴኑ ሸጋይቱን የጌታ ኦስዋልድን የእህት ልጅ ምን ያህል እንደሚወዳት ሲነግረው ጌታው ኦስዋልድም ዛሳቡን ገለጸለት «አየህ ኦብሪይ ላንግተን አለ «ልጅቱ ሲበዛ ቆንጆ ናት እውነተኛ የዳረል ልጅ ናት ግን ስጋት አለኝ እንደሌሎች ልጃገረዶች አይደለችም ሥልትና ሰለሕይወት እውቀት ያጥራታል ሁለቱ ደግሞ የግድ ያስፈልጋሉ በፍቅርህ እንደምትሸነፍልህ ተስፋ አለኝ የዳረልን ግቢ ወርሰህና አንተም ባሏ ብትሆን ደስ እንዳለኝ እሞት ነበር አንተን ወራሼ ለማድረግ ግን አሷን አልዘላትም እንድታገባህ ልታግባባት ብትችል የዳረልን ስም ይዘህ ልትመራትና ልትመክራት ትችላለህ አንተስ ምን ትላለህ። ገ ጌታ ኦስዋልድ አዳራሹን ለማስጌጥ የሚቆጣጠርለት ሰው ለማግኘት ጠደ ለንደን ተላልኮ ነበር ነገር ግን ወይዘሪት ዳረል የዛሳቡ አፍላቂዎች ከፍተኛ የሥነ ጥበብ ፃሣያሲነቷንና የሥዕል ፍቅሯን አውቀውላት ሙሉ ኃላፊነት ለሷው ሰጧት በሥዕሎቹ መኻል ስታልፍ አንዳንድ መሻሻሎችን እየጠቆመች የተሠሩት ጌጦች ሁሉ ግሩም የኪነጥበብ ሥራዎች ሆኑ ጌታ ኦስዋልድ ምን ያህል ደስ እንዳለው ሲገልጽ የካፕቴኑ አድናቆትና ምስጋናም ከመጠን በላይ ሆነ ለወይዘሪት ዳረልም ከዚያ በኋላ ብቻ ነበር የዳንሱ ዝግጅት ጥሩ ስሜት ያላደረባት በዚህ ጊዜ ለውበት የነበራት ፍቅር ተቀሰቀሰባት ሲጠበቁ የነበሩት እንግዶች ማክሰኞን ሲደርሱ እመቤት ዛምፕተን በአሸናፊ ስሜት ስትፍነከነክ ኤሊኖር ደግሞ ፀጥ ብላ በዛሳብ ተውጣና ከምንጊዜውም የበለጠ ረጋ ብላና በጣም አምሮባት ትታይ ነበር አመቤት ፃምፕተን የዳንሱን ምሽት መዘጋጀት ስትስማ በጣም ተደሰተች «በዚህ ምሽት አንድ ባል ለማግኘት የድፍረት ሙከራ ማድረግ ይኖርብሻል አሊኖርኔ አለቻት ሩም የሆነ ቀሚስሽን ትለብሺና ጌታው ኦስዋልድ የሚያቀርብልሽን ጥያቄ ሁሉ እንድትቀበዬ እጠብቅብሻለሁ» ኤሊኖር ቀና ብላ አየቻት ዓይኖቿ ካለመርካት የመጣ የቅሬታ ገጽታ ይነበብባቸው ነበር «እኔስ አክስቴ ካፕቴንን ነው ከጌታ ኦስዋልድ በበለጠ የምወጠደው አመቤት ዛምፕተን ፈገግታዋን አልቀነሰችም መስመር ካስያዘቻቸውና ልክ ካስገባሯቸው እልከኛ ልጃገረዶች ኤሊኖር የመጀመሪያዩዬቱ አልነበረችም «ካፕቴኑን መውደድሽ ምንም አይደለም ያለ ነገር ነው እሱ ግን ካንቺ ፍቅር እንዳልያዘው ሥራዬ ብዬ ታዝቤዋለሁ የዳረል ግቢ ወደ ወይዘሪት መሙ ከከሸከኸኽ ዱዋዎስስ ልበል አከር ዳረል የተዛጠረ እንደሆነ እሱን ነው የምታገባው ከእግር እስከራሱ በዕዳ የተዘፈቀ ስለሆነ ገንዘብ የሌላትን ልጅ አያገባም እሱ ወይዘሪት ዳረልን እንዳያገባ ለማድረግ ብቸኛው መንገድ አንቺ ጌታ ኦስዋልድን ራሱን በማግባት ነው ኤሊኖር ፊቷ ፍም መሰሰለ እመቤት ፃምፕተን የመጨረሻውን መጥፎ ስሜት የማሳደር ዘዴ ታውቅበት ስለነበር ቅናት ምቀኝነትና ጥላቻ ከንጹሁ ኤሊኖር ሮችፎርድ ልብ ውስጥ ይፍለቀለቅ ጀመር «የጌታ ኦስዋልድን ልብ ለመሳብ የተቻለሽን ያህል እንደምታደርጊ ተስፋ አለኝ የዳረልን ግቢ በምንም ዓይነት ከዚያች ትዕቢተኛ እጅ ሲገባ ማየት አልፈልግኝም አኔም አልፈልግም» አለች ወይዘሪት ኤሊኖር ሮችፎርድ ያ በጉጉት የሚጠበቀው የምሽት ዳንስ ቀን ደረሰ እመቤት ሃምፕተን ከኤሊናር ሮችፎርድ መልበሻ ክፍል ገብታ የልጅቱን አለባበስ እየገመገመች የረቂቅ መንፈስ የክርስትና እናት መስላ ቆማ ነበር እመቤት ፃምፕተንም በተጠላለፈ ክር የተከፈፈና በሚያምር ጥቁር ከፋይ ቀሚሷና ከአልማዝ በተሠሩ ጌጦቿ በጣም አምሮባት ነበር የወይዘሪት ሮችፎርድ ቀሚስም የኪነ ጥበብን ድል የሚያሳይ ነበር በአረንጓዴና በብርማ መርገፍ የተከፈፈው በነጭ ሐርና በነጭ ዳንቴል በጥንቃቄ በተሠራው ልብሷ የተደገፈው እንከን የለሹ መልኳ ያበራ ጀመር ጌጦቹ ሁሉ ክፈፎቹም ጭምር የብር ነበሩ የራስ ማሰሪያዋም ባለብር አበባ የሆነ ባለ ኣረንጓዴ ጉንጉን ነበር ከዚያ በላይ የሚያምርና ድንቅ ነገር አልነበረም «ጥሩ ነው ሮችፎርድ» አለች እመቤት ዛምፕተን በእርካታ «አለባበስሽ ይህ ቀረው የማይባል ፍፁም ነው አሁን ተወዳዳሪ ይኖርብሻል ብዩ አልሰጋም ምናልባት እመቤት ፃምፕተን ፖሊን ዳረልን ከዚያ አስደናቂ ውበት በግልጽ ከታየበት ከዚያ የዳንስ ምሽት ካየቻት ጊዜ የበለጠ ጠልታት አታውቅም ጌታ ኦስዋልድ ለዳንሱ ምሽት በራሷ ፍላጎት እንድትዘጋጅ ሙሉ ነፃነት ቢሰጣትም አሷ ግን እሱ እንደፈለገው ልብሷን እስከ ለንደን ድረስ ልካ እስከማ ሰፋት የሚያደርስ ጠንካራ ፍላጎት አልነበራትም በኋላ ግን የዳረል ግቢ ወይዛዝርት ሀብት ወደ ተጠራቀመበት ወደ ትልቁ ቁምሳጥን ሄደች ከዚያ ሳጥን ውስጥ ከነበሩት በጣም ብዙ የሚብለጨሰጩና የሚያንዐባርቁ ልዩ ልዩ ልብሶች መካከል ድንቅ ድንቁን መራርጣ አወጣች ሁሉም ግሩም ሆኖ አማረባት ያደረገችው ጌጥ በወርቅ መያዣ የተያዘ ቆንጆ ሥዕል አስመሰላት ልብሱም ግርማ ሞገሳም አንገቷንና ጥስቅ ብለው የሞሉ ነጫጭ ክንዶቿን እንዲያሳይ ሆኖ መጠነኛ ለጡጥ ተሂረገበት በልብሷ ላይ ይፈልቅ የነበረው ብርሃን በተንቀሳቀሰች ቁጥር ይለዋጠጥ ነበር ልኞቱን በቦሐይ ጨረር የተዋጠች አስመሰላት አእያንዳንዲ ሴት ልብሱን ተመኘችጡ ጠደዩርየለሽ ቆንጆነቱን አደነቀችጡ የፖሊን ጥቁር ፀጉሯ የሚያምሩ ጥቅሉጉ ከአልማዝ በተቀረፁ ፈርጦች እንደከዋክብት አበሩ በነጭ አንገቷም የአልማዝ ሁሪ አጥልቃ ነበር አልማዙ የጌታ ኦስዋልድ ስጦታ ነበር የኪነት ፍቅሯ ሌላም ፅድል አስገኘላት የራስ ማሰሪያዋም በለምለም ቅጠልና በብርማ አበቦች የተንቆጠቆጠ ነጡ ጌታ ኦስዋልድ በአድናቆት ሲመለከታት አስደናቀጡ ውበቷ። አብሯት ለመደነስ እንደሚጠይቃት በተስፋ ትጠብቅ ነበር ስትመለከተው እመቤት ዛምፕተን በጥቅሻ ትእዛዝ ጠራቻት ጌታ ኦስዋልድ ከወይዘሪት ሮችፎርድ ጋር የቤቴን ክፍሎች አብራው በመዘዋወር ለማየት ስለመፈለጉ ድምጹን ዝቅ አድርጎ ጠየቃት ጥያቄጡን ለመቀበል ደስ ባይላትም ከአክስቷ አንድ የዓይን ጥቅሻ ውጭ ምንም ማዮረግ አትችልም ነበር የአክስቷን ትእዛዝ ከተቀበለች በኋላ በተለመደው እርጋታዋ ተነስታ ተከተለችው በትንሹ ፈገግ ብላ ነጩ ምግብ ቤት ወደተባለው በማምራት ከዳረል ግቢ ድንቅ ስብስቦች ካሉበት የስመ ጥሩ ሠዓሊ የሙሪሉ ሥራ ከነበረው ሥዕል ፊት ለፊት ቆሙ ጌታ ኦስዋልድ ኤሊኖር ሮችፎርድን ሚስቱና የዳረል ግቢና ህብት ባለቤት እንድትሆን ጠየቃት እሷም ሳትደነግጥ ሳትንቀጠቀጥና ሳትሸማቀቅ ልክ እንደእሱ አጠያየቅ በእርጋታና በፀጥታ ተቀበለችው የዳረል እመቤት እንድትባል ሲጠይቃት ተስማማች አቀራረቡ ትህትናና አክብሮት ቢኖረውም ስለፍቅር ብዙም አልተ ነጋገሩም ያሰበውን ፈጸመ ለራሱ የእህቱን ልጅ ቀጣት ትንሽ ቆያይቶ ኤሊኖር ሮችፎርድን እየመራ ወዉደ እመቤት ፃምፕተን ተመለሰ «ወይዘሪት ሮችፎርድ ዛሬ ታላቅ ቁምነገር ፈጸመችልኝ አላት ሚስቴ ለመሆን ተስማማች ጥያቄዬ በቶሎ ከአስደሳች ፍጻሜ እንዲደርስልኝ ደፍሬ ለመጠየቅ ስበቃ እኔ ራሴ ነኝ የምላላክሽ እመቤት ፃምፕተን አላት እመቤት ዛፃምፕተን የደስታ ስሜቷን ለመግለጽ ያህል ማራገቢያዋን በቀስታ አወዛውዛ ጥቂት ቃላት ካልጎመጎመች በኋላ ከጌታ ኦስዋልድ ጋር ንግግሯን ጨረለች «ኤሊኖር ሮችፎርድ እንኳን ደስ አለሽ ግሩም የሆነ ዕድል አገኘሽ በኢንግላንድ ው ስጥ ከዚህ የተሻለ ዕድል ያጋጠማት ሴት ከአንቺ በስተቀር አትገኝም አለች «አምን» አለቻት ሮችፎርድ «ነገር ግን ለጥቅም የተሸጠች የሚል በይ ይገባል ልጅቱ ስለጋብቻዋ የተናገረችው ከባድ ነገር ቢኖር ይኸ ብቻ ነበር እመቤት ሃምፕተንም ይህን አስደሳች ዜና ለጥቂት የምር ወዳጆቿ ነግራቸው ነበር እነዚህ ነገሩን የሰሙት ሁሉ ፖሊን ዳረልን በወጣትነት ውበቷ ላይ የጌጦቿ ብርቅርቅታ እየፈለቀ ብጫው ቀሚሷ እያንፀባረቀ አምሮባት ደምቃ መመ ሁሉ የመክበሪያ ዘመኗ እንዳበቃ የወራሽነት ዕድሏ እንዳመለጣት እወቁ ዉበከከከከከጨጨጨኤ ምዕራፍ ግስ ፈቃድሽ ሆኖ ብትቆዩ ሰእህቴ አለና ጌታ ኦስዋልድ እልከኛዩዬቱ አስተማሪ ወንበር በስጋት ዓይኖቿ «አባክሽን ትተሽን አትሂጂ ወይዘሪት ፄስቲን ልጅ የምነግራትን እንድትሰሚ እፈልጋለሁ ተማሪዋ ጉዳት እንዳይደርስባት ስትጨነቅ ለነበረችው ለአዛኝቱ አቀረበላት ወይዘሪት ፄስቲንግስ ስትቀመጥ መኮንትን ተመለከተችው ዕለቱ በዳንሱ ምሽት ማግስት ነበር ፖሊን ንቃትና ድምቀት ነበራት ድካሙ አይታይባትም ነበር ለመልበስና ለማበጣጠርም ከምንጊዜውም የበሰጠ ብዙ ሰዓት አጥፍታ ነበር ቀሚሷ ተራ ጨርቅ ሆኖ ደስ የሚል የጧት ልብስ ነበር በፊቷ ላይ ትንሽም የፍራት ምልክት አልነበረባትም ያለፈው ማታ ዛቻዎች ምንም ስሜት አልሰጧትም ተዝናንታ እንደተቀመጠች ያፄታ ኦስዋልድን የተረበሸ ፊት ትመሰከት ነበር «ተቀመጪ እስኪ ወይዘሪት ዳረል በተለይ አንቺን ነው ሰማነጋገር የምፈልገው» አሰ ፖሊን አንድ ወንበር ስባ ተቀመጠችና ትክ ብላ ተመሰከተችው «ስሚ እስኪ ትናንት ማታ ካፕቴን ላንግተን የጠየቀሽ ተቃወምሽው ማለት ነውን። ኦብሪይ ላንግተንን ለማግባት ብትስማሚ ወራሼ አደርግሽ ነበር ምክንያቱም ተገቢ ከመራር ከምታገፒበት ለደህንነትሽ ከሚያስተማምን እጅ መግባትሽን ማጠቅ ስለሚኖርብኝ ነው አሁን በደንብ መግባባት ከሚኖርብን ጊዜ ላይ ደርሰናል በሥነ ምግባሯና በጠባይዋ ልክ ያንቺ ተቃራኒ የሆነች ሚስት ለማግባት ማጨቴን እንድገልጽልሽ ፍቀጅልኝኔ ከዚያ ፍጹም ፀጥታ ሰፈነ ፖሊን ይህን እንደ ዱላ የከበደውን መርዶ ንቅንቅ ሳትልና ትንሽ እንኳ የቅሬታ ገጽታ ሳታሳይ እንደ እውነተኛ የዳረል ልጅነቷ ተቀበለችው ትንሽ ቆይታ በጥቋቁርና በኩሩ ዓይኖቿ ቀና ብላ አየችው «ጋብቻህ ለደስታ ከሆነ እኔም ደስታን እመሻልነለሁ አለችው «ደስታዬን ከፍ እንደሚያደርግልኝ አያጠራጥርም» አላት ባጭሩ በሌላ በኩል ደግሞ» አለች ፖሊገረለኔ ልታደርግልኝ የሚገባህን ያህል እንዳላደረግህልኝ ልነግርህ ይገባኛል ወደዚህ እንደመጣሁ የዳረል ግቢ ወራሽ እንደምሆን ነግረኸኝ ነበር እኔ ደግሞ እየለመድኩትና እየወደድኩት መጣሁ ሕይወቴን አንተ በፈቀድከው መንገድ አዛምጄና መስመር አስይዢፔ ስለቀረፅኩት ሃሳብህን የምትለውጥ አይመስለኝም ነበርነ «ደጋግመሽ እኮ ተቃወምሽኝ» አላት አጎቷ ከኔ ፍላጎት ይልቅ ተለዋዋጭ ሃሳብሽን መረጥሽ እንግዲህ የዘራሽውን እጨጂ» አላት የኔ ጋብቻ ባንቲ እዚህ መናር ላይ ምንም ለውጥ ሊያስከትል አይችልም አንዳልሽውም የዳረል ሐረግ የእህቴ ልጅ ስለሆንሽ ቤትሽም እዚህ ይሆናል ስለዚህ ራስሽን ከትዕግሥት አቅም ውጭ ካላደረግሽ ምንጊዜም ከደረጃሽ ገ ከክብርሽ የተመጣጠነ ቤት ታገኛለሹ ነገር ግን ሚስቴ ሰመሆን አክብራ ለተቀበለችኝ ሴት ተስማሚ ጓደኛ መሆንሽን በተግባር ታረጋግጫሰሽ ብዩ ተስፋ ማድረግ ስለማልችል ወይዘሪት ሄፄስቲንግስ እዚህ ካንቺ ጋር ብትቀመጥልኝ ከፍተኛ ውለታ እንደዋለችልኝ በቆጠርኩት ነበር አለ ፄታ ኦስዋልድ ወይዘሪት ሄስቲንግስ ጥቂት ቃላትን ለመናገር ከመጠን በላይ ስላዘነች ራሷን ዘንበል አደረገች እስከ አሁን የያዝሻቸውን ክፍሎች እንደያዝሽ ብትቀመጭ ፈቃዴ ነው» አላት ጌታ ኦስዋልድ በመቀጠል እመቤት ዳረል በምትመጣበት ጊዜም ማንኛውንም ነገር እንዲያስደስትሽ ለማድረግ እንደምትሞክር እርግጠኛ ነኝ ጨርሻለሁ አለ እልህ በተሞላበት አኳጓን የዳረል ኩራትና የጥላቻ ስሜት ግፊት በፖሊን ልብ ውስጥ ሲጠራቀም ቆየና የቃላት እሳት ወደ ከንፈሮቿ ተቀጣጠለ «ለማግባት ብትፈልግ ጌታ ኦስዋልድ ፍጹም የሆነ መብት አለህ ይህ ምንም አያከራክርም እኔ የምለው ግን ተገቢም ትክክለኛም ያልሆነ ነገር ፈጽመሀብኛል የበላዬ ሆና እንድትገዛኝ የምታመጣትን እንግዳ ሴት እጠሳታለሁ እበቀላታለሁ ቦታዬን እየወሰደችብኝ መሆኑን እነግራታሰሁ ምንም ሳልደብቅ ግልጽልጽ አድርጌ እነግራታለሁ እኔን ለመቅጣት እንድትረዳህ ልታገባህ ከፈለገች የሚከተላትን ነገር ከጎኗ ታገኘዋለች አለቸው ጌታ ኦስዋልድ ሳቀ «ይህን በመሰለ መገንፈል በምትናገሪ ምንም አቅም እንደሌለሽ አውቃለሁ ብሏት ለወይዘሪት ሄስቲንግ እጅ በመንሳት ከቤተ መጻሕፍቱ ወጥቶ ሄደ በዚህ ጊዜ የፖሊን ንዴት ገነፈሰ ፊቷ አመድ መሰሰ «በትክክለኛ ሁኔታ አልተያዝኩም» ብላ ጮኸች በመቀጠልም «የዳረል ግቢ የኔ እንደሚሆን ስለነገረኝ ለመድኩትና እየወደድኩት መጣሁ ዛሬ ከማንኛ ውም ሕያው ነገር ሁሉ የበሰጠ እወደዋለሁ ወይዘሪት ሄፄስቲንግስ አስተዋይ ሴት እንደመ በተሰጣት ማስጠንቀቂያ በማፌዝ እየሳቀች ከቁም ነገር ሳ ከማንሳት ተቆጠበች አንዳንድ የማጽናኛ ቃላት ብትሰነዝ ሁለመናዋ በንዴት ተንጨረጨረ «የዚህ ዓይነት የኑሮ ዕድል ቢኖረኝ ኖሮ ጠቃሚ ሴት ለመሆን እችል ነበር አለች በድንገት ለራሴ ደስተኛ ሆቼ ሌሎችን አስደስት ነበር ከዚህ በኋላ ግን በቀሌን ለመወጣት ብቻ ነው የምኖረው ነጭ ክንዲን አንስታ ዘረጋች ገ ው ነገር በጣም እደነግጥ ነበር ግን ስ ዝቅ ብሎ ሆኗ መጠን በየጊዜው ትቆጥረው ስለመቅረቷ ርም አልሰማቻትም «ስሚኝ አለች። ብትጠነቀቅ ይሻላታል ምዕራፍ በዳረል ግቢ ለትንሽ ቀናት ፀጥታ ሰፈነ የወይዘሪት ዳረል ንዴት ተንኖ ያለቀ መሰሰ ጌታ ኦስዋልድ የተናገረውን ይፈጽመዋል ብዩ አላምንም አለቻት ለወይዘሪት ፄስቲንግስ ፈደ የዳረልለ ዝርያዎች ሁሉም ግልፈ የተናገረውም ለማስፈራራት ያህል ብቻ እየመሰለኝ መጣወዖ ወይዘሪት ፄስቲንግስ ግን ለተማሪዋ ልትነግራት ከምትፈልገው የበለጠ ብዙ ነገር ሰምታ ነበር ጌታ ኦስዋልድ የተናገረው እውነት ከመሆን አልፎ የጋብቻው ዝግጅት መጀመሩንም አውቃ ነበር «እኔ እንኳን ዛቻ ብቻ አይመስለኝም ፖሊን አለቻት «እንግዲያውስ የምትመጣው ሴት ትጠንቀቅ» አለች ልጅቱ ፊቷ ልውጥውጥ እያሰ «ትጠንቀቅ ጥሩ ሴት ልሆን እችል የነበረውን ያህል ይህ ድርጊት ክፉ ሊያደርገኝ ነው ለብቀላ ብቻ ነው የምኖረው አንድ ለውጥ ታየባት ወይዘሪት ሄስቲንግስ ብዙ ጊዜ ታስተውለው የነበረውና ስትኮራበት የነበረው መሻሻል ጨርሶ ጠፋ ፖሊን ንባብም ሆነ ጥናት የተባለው ነገር ያስጠላት መሰለች ለብዙ ሰዓቶች በኩርፊያና ዝምታ ትቀመጥ ጀመር ስለምን ታስብ እንደነበር ማንም አላወቀላትም ሄስቲንግስ እንኳን ወደ እሷ ሄዳ ልታስነሳት ብትሞክር ፖሊን ትበሳጭባት ነበር ሰላሜን አትንሺኝ ሃሳቦቼን አታደፍርሽብኝ እቅዴን እያመቻቸሁ ነውና ተዩኝ ትላት ነበር ይህን አነጋገሯን ተከትሎ የሚመጣው ፈገግታዋ ወይዘሪት ሄስቲንግስን በጣም ያስፈራት ነበር ካፕቴኑ አሁንም ከግቢው አልሄደም ነበር ወደ ለንደን የመሄድ ፃሳብ ነበረው ነገር ግን የእዳው ጉዳይ አንዳች መልክ እስኪይዝ ድረስ ዘወር ብሎ እንዲቆይ የሚያስጠነቅቅ ደብዳቤ ከቅርብ ጓደኞቹ አንዱ ጻፈለት ብዙ የተናደዱ አበዳሪዎች በጉጉት ይጠብቁት ነበር ተስፋ ከመቁረጡ የተነሳ ለስበት ደረጃ ላይ ደረሰ ጌታ ኦስዋልድም እቅዱ አእንደማይረሳው ጠቆመው ይህ ጥቆማ ባይኖርበት ኖሮ ገንዘብ ይበደረ ለሺ አምስት መቶ ፓውንድ ብሎ ብዙ ሺ ፓውንድ ማጣት አልፈለገም ሺ አምስት መቶ ፓውንድ ብቻ ነበር የፈለገው የፖሊን ዳረል እጮኛ ሆኖ ወደ ለንደን ለመሄድ ቢችል ኖሮ ብዙ ሺ መበደር ይችል ነበር ግን ታላቅ ተኞች ስለሆኑ ጌታ ኦስዋልድ ማንኛውንም እርምጃ ለመውሰድ ከማይመ ስለከሸፈበት ከኑዛዜው ው ነበር ፅድል አመለጠው ይህን ታላቅ ዕድል ያስቀረበትን ተለዋዋጩን የፖሊንን ዞሳብ ረገመው ፍቅርና ጥላቻ በልቡ ውስጥ ከባድ ጦርነት ገጠመ ፖሊንን ሐ ሊገልጹት በማይችሉት ስሜት የሚጠዳት የሚመስለጡ ጊዜያት ነበሩ አንዳንዮ ጊዜ ደግሞ ከተራ ጥላቻ የበለጠ ይጠላትል ብዘ አይነጋገሩም ነበር ወይዘሪት ዳረል በተቻላት መጠን ብዙውን ጊዜ ከራሷ ክፍሎች ነጡ የምታሳልፈጡ ባጠቃላይ የዳረል ግቢ ቤተሰባዊ አየር አልነበረበትም ከኃይለኛ ዝናብ በፊት የሚመጣ ድፍን ያለ ያየር ፀጥታ ይመስል ነበር የግቢው ሠራተኞች በዳረል ግቢ ሌሎች ሰዎች ስለሚከተሉት የኑሮ ለውጥ የሚነጋገሩበት ጊዜ መጣ ፖሊን ዳረል ከጠቅላላጡ አሉባልታ ከጠያቂዎቿና ከጓደኞቿ ሁሉ ተነጥላ ርቃ ስለተቀመጠች የጌታ ኦስዋልዮ የወደፊት ሚስት ማን እንደነበረች ለመስማት የመጨረሻዋ ሰጡ ነበረች አንፁ ቀን ጌትዬው ሴቶቹ ሁሉ በተገኙበት የራት ግብዣ አዘጋጀ ነገሩን ማንን እንደሚመለከት ግልጽ ነበር ፖሊን ዳረል ስታዳምጥ ፊቷ ጭልም አለ እንግዲህ ዛቻዋን የምትፈጽምበት ይህ ከመኖር ብዛት ከልቧ የወደደችውና የለመደችው ነባር ቦታ የሷ እንደማይሆን ቁርጥ የምታውቅበት ጊዜ መጣ በረጅሙ ተነፈስች የኩራት ገጽታ የነበረው ፊቷ ገረጣ ጥቋቁር ዓይኖቿ የንቀት አመለካከት ቢኖራቸውም አንድም ቃል አልተነፈለችም በተቃራኒው ጌታ ኦስዋልድ ደግሞ ፊቴ ያበራ ነበር እንደዚያ ጊዜ ብሩህ ሆኖ ደስታውን አሳይቶ አያውቅም ጓደኞቹ ደስታቸውን ገለጹለት ሁሉም ውሳኔውን የደገፉት ይመስሉ ነበር ረጋ ያለች ቆንጆ ሚስት አገኘ ከቁንጅናዋና ከእርጋታዋ የተነሳ ሽማግሌጡ ሰ ተመልሶ የመጣለት መሰለው ጌትዬው ከመ የደመቀ ስለመሰለው አንድ ችሮታ ለማድረግ ወሰነ እንግዶቹ ቀደም ብለው ስለወጡ ለጥቂት ደቂቃዎች ወደ ቤተ መጻሕፍት ገባ ካፕቴኑ ደግሞ ሴቶቹን ተከትሎ ወደ ሳሎን ገብቶ የሚያነብ እየመስለ ፖሊንን ፊት ፊቷን መልከት እያለ እዳውን እንዴት እንደሚከፍል ያስብ ነበር የአንድ ሺ አምስት መቶ ፓውንድ ብድር ለመጠየቅ ጉዳዩን ለጌታ ኦስዋልድ መግለጽ አስፈላጊ ነበር በፈረስ ግልቢያና በጨዋታ ጡድድር መረታቱንና መክሰሩን መግለጽ የግድ ነበረበት ያ የተከበረ መኩንን ጌታ ኮስዋልድ ደግሞ እንደዚህ ያለ ጣጣ መኖሩን ከጠረጠረ ቅንጣት ታህል የውርስ ተስፋ እንደማይኖረጡ ያውቅ ነበር ጭንቀቱ አሰቃቂ ነበር ያን ሁሉ መዘዝ ያመጣችው ያቺ ቆንጆ ፊቷን ከሱ ያዞረችው ትዕቢተኛና ዋና እልከኛዋ ልጅ ነበረች ጌታ ኦስዋልድ ወደዚያ ክፍል በፈገግታ ገብቶ ወደኦብሪይ ላንግተን በመጠጋት የተጣጠፈች ወረቀት በእጁ አደረገለትና ገዓ ደሰቱ የተነሳ ሁሉም ነገር በደስታ አንድም የምስጋና ቃል አያስፈልግም ብታመሰግነኝ እቀየምሃለሁ አለጡ ኦብሪይ ላንገተን ወረቀቱን ሲገልጠው የአምስት መቶ ፓውንድ ቼክ ሆኖ አገኘው «የለንደንን የኑሮ ውድነት አውቀዋለሁአለው ንታ ኦስዋልድልአንተ ደግሞ የዱሮ ጓደኛዬ ልጅ ነህ አምስት መቶ ፓውንድ ባለውሰታነ ሲገደድ ሌላ ችግር ተደቀነበት ስጦታውን በታላቅ ደስታ የሚቀበለው ቢሆንም ትልቅ ችግር ነበረበት ከነበረበት ዛፍረትና ጭንቀት ግማሹን እንኳን የሚያቃልልለት አልነበረም ፄታ ኦስዋልድንም ብድር እንዳይጠይቀው ያደርገዋል ጭንቀቱ ጠንቶበት ግራ ሲገባው በረጅሙ ተነፈሰ ጌታ ኦስዋልድ አሁንም ፊቱ በፈገግታ እንደበራ ፖሊንና ወይዘሪት ሄስቲንግስ ወደተቀመጡበት ሄዶ ቆመና ለጥቂት ደቂቃዎች ተመሰከታቸው «የመልካም ዕድሌን ወሬ ከባዕዳን እንድትለሙት ማድረግ የለብኝም በሚመጣው ወር ወይዘሪት ኤሊኖር ሮችፎርድን ሚስቴ በማድረግ ክብርና ደስታ እንደምጎናፀፍ ተስፋ አለኝ ወይዘሪት ሄስቲንግስ ደስታዋን በጥንቃቄ በተመረጡ ቃላት ገለጸችለት የፖሊን ነጫጭ ከንፈሮች ቢከፈቱም አንድም ድምጽ አልወጣቸውም ጌታ ኦስዋልድ ለጥቂት ደቂቃዎች ከሄስቲንግስ ጋር ሲያወጋ ቀየና ክፍሉን አቋርጦ በማሰፍ ደወሰ «ፖሊን የኔ ዓለም» አለቻት መምህሪቱ በዶሮዋ ወይዘሪት ዳረል በሚያስፈራ ፈገግታ ቀና ብላ አየቻት «ለሷ እንኳን ባትወለድ ይሻላት ነበር» አለች ዝግ ብላ «ፖሊን አለቻት መምህራ አንድ የቤት አሽከር እነሱ ወደነበሩበት ክፍል ሊገባ ጌታ ኦስዋልድ አነጋገረው ወደ ጽሕፈት ክፍሌ ሄደህ ከጽሕፈት ጠረጴዛዬ ተቆልፎበት የምታገኘ ውን ጥቁር የእንጨት ሳጥኔን አምጣልኝ ቁልፎቹንም እንካ አለው ሰውዬው ሳጥኑን በእጆቹ ይዞ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ተመለሰ ጌታ ኦስዋልድም ተቀብሎ ፋኖሶቹ ወደሚበሩበት ጠረጴዛ ወሰደው «ኦብሪይ ላንግተን ወደዚህ ትመጣ። በስፊው የታደለችው የተሰጥዎ ፀጋዋስ ምን ረባትገ ማንም አይወዳትም ነበር ከደ ስታዋና ከዛዘኗ በጥልቀት እየገባች ሙሉ ተካፋይ ት መስል የነበረችው ደጓና ልበ ሩኅሩኋ አስተማሪዋ ብቻ ነበረች በራሴ ፃሳብ እንድመራ ልትተዬኝ ይገባሻል ወይዘሪት ፄስቲንግስ የዳረል ዘሮች አንድ ልዩ ጠባያቸው በፃሳባቸው የመጣላቸውን ጨርሰው መናገር ነው ከዚህ በኋላ ወይዘሪት ፄስቲንግስ ተጨማሪ ክርክር እንደማይጠቅም አወቀችው ፖሊን እንደነገረቻት ለማድረግ ወስና ከቀትር በኋላ በሠረገላቸው የኤልም ዛፎች ወደነበሩበት ፄዱ እመቤት ፃምፕተን በደስታ ተቀበለቻቸው የእህቷ ልጅ የዳረል ግቢን በውስጡ ከሚገኘው ሀብት ጋር አጠቃልላ ባለቤት ልትሆንላት ስለተቃረበች የሕይወቷ ግብና ዓላማ ከዳር ደረሰላት ከእንግዲህ በፖሊን መቅናት ወይም መመቅኘት አስፈላጊ አይሆንም ከተወዳዳሪነት ጠደ ኢምንትነት በድንገት ሰመጠች እመቤት ሃምፕተንም ብትሆን ይቅር ባይ እርቅ ፈላጊና ደግ ሰው መሆን እንደሚበልጥ አሰበችበት ኤሊኖርም ከወይዘሪት ዳረል ጋር መኖር ስለነበረባት እንዳይስማሙ ማድረ ጥትም አልነበረውም ስለዚህ እመቤት ፃምፕተን በደስታ ተቀበለቻቸው ዳረል ግቢ ውስጥ ከነበሩት ልዩ ልዩ የፍራፍሬዎችና የአበቦ የመጡ ፍራፍሬዎችና ች ክፍሎች አበቦች ከጠረጴዛው ላይ ነበሩ ፖሊን በኩሩው አነጋገሯ የኤልም ዛፎችን ለማየት ፍላጎቷን ስትገልጽ እመቤት ዛምፕተን ደግሞ ወይዘሪት ሄስቲንግስ ከቀትር በኋላው የሻይ ሰዓት እንዳትቀር ትወተውት ነበር እመቤት ዛምፕተን ከወይዘሪት ሄስቲንግስ ጋር አንድ ሰዓት በማሳለፏ አልቆረቆራትም እነሱ ሲያወጉ ኤሊኖር ሮችፎርድም ለወይዘሪት ዳረል እነዚያን ምርጥ አበቦቻቸውን እንድታሳያት ፍላጎቷ ነበር ኤሊኖር ሮችፎርድ የተሰጣትን ተግባር የፈራችው መሰለች የሁለቱን ልጆች ልዩነት ማየት ራሱ ያስገርም ነበር ፖሊን ረጅም ሸንቃጣና የንግሥት ግርማ ያላት ስትመስል ወይዘሪት ኤሊኖር ሮችፎርድ ደግሞ መልከ ቀና ሽክ ያለች ፀጉረ ወርቅ ነበረች በአታክልቱ የውስጥ ለውስጥ ቀጭን መገገድ ሲወርዱ ወይዘሪት ሮችፎርድ ዝቅ ባለው አስደሳች ድምሏ ጽጌረዳዎችን ትወጂ ከሆነ ወይዘሪት ዳረል ቆንጆ ስብስብ ላሳይሽ አችላለሁ» አለቻት ከዚያ በኋላ ፊት ዞሩ እኔ የተሰማኝን ፍርጥ አድርጌ ከመናገር መቆጠብ አይሆንልኝም ወይዘሪት ሮችፎርድ» አለቻት በኩራት «አበባዎችሽን የማየት ፍላጎት የለኝም አንቺን ለማየት ነው ወደዚህ የመጣሁት እዚያ ዛፍ ስር መቀመጫ አሰ ከኔ ጋር ነዬና መናገር ያሰብኝን ስሜ ከአንድ ትልቅ የማግኖሉያ ዛፍ ስር ጎን ለጎን ተቀመጠጡ ለጥቂት ደቂቃዎች ዝም ብለው ከቆዩ በኋላ ፖሊን ወደ ወይዘሪት ሮችፎርድ ዞረች «ወይዘሪት ሮችፎርድ» አለቻት የመጣሁት ማስጠንቀቂያ ልሰጥሽ ነው ይህ እስከ ዛሬ ተሰጥተውሽ ከሚያውቁ ሁሉ የከበደ ማስጠንቀቂያ አውነት አጎቴን ጌታ ኦስዋልድን ልብ ካለሽ አልቀበልም የምትዩው ዓይነት አይደለም ልታገቢ መዘጋጀትሽ እውነት ነው የፖሊን ጥቋቁር ዓይኖች ለመጀመሪያ ጊዜ ወደኤሊኖር ሮችፎርድ «ጌታ ኦስዋልድ ሚስታቸው እንዬሆን ጠይተጡፓአል አለቻት መሬት መሬት እያየችና ፊቷ ትንሽ እንደመቅላት እያለባነ «እኔ ዘንድ ነገርን መሸፋፈን መተለዮ አያስፈልግም አለቾት እኒ ሐቁን ገልጩ ልንገርሽ ሃያ ዓመት እንካን በቅጡ ያልሞላሽባ ለጠዩፊቱሩም በክ የሕይወት ዕድል የምትጠባበቲ ልጆ ነሽ አጎቲን የሚያህል ሽማጋሊ ቅር ብለሽ እንዳገባሽው በማስመሰል ዛዓረተ ቢስ ዋሾ መሆንሸን ለፖሸሪ ን ኣትጥሞክሪ የኤሊኖር ሮችፎርድ ፊት በርበሬ መስሉ ቀላ «ለምን እንደዚህ ትናገሪያለሽ ወይዘሪት ዳረል አለኙ ትንፋሻጂ እየተቆራረጠ ምክንያቱም ላስጠነቅቅሽ አፈልጋለሁ ወጣትነትሽን ሕይወትሽ ራሱን ሳይቀር ለገንዘብና ለክብር ስም መሸጥሽ አያሳፍርሽም። ችና ስለ ጉዞ ወግ የነበሩትን ተጀመረ ሁሉ ለደህና ጨዋታ ያበቃቻቸው ሥሰለች እመቤት ዳረል በመንገዳቸጡ ስለአዩዋቸው አንድ ሁለት አጋጣሚዎች ተረከችላቸው ከዚያም ጌታ ኦስዋልድ የራት ጊዜ በግማሽ ሰዓት ውስጥ ስሰሚደወል ሙሽሪትን ወደ ክፍሏ ሄዳ እንድትዘጋጅ ጠቆማት እመቤት ዳረል ሄደች ጌታ ኦስዋልድ ተከተላት ፖሊን ወደ አንድ ትልቅ የአበባ መያዣ ዞራ ከሚያምረው የስበባ ተክል ውስጥ በመጠውሰለግ ላይ የነበሩትን ደማቅና ቀያይ አበቦች በጥድፊያ ትለቅም ጀመር «ፖሊን ውድ ልጄጀ አለች አስተማሪቱ አስተማሪቱ ያሰበችው ልጅቱ አኩርፋና በጋለ ስሜት ተውጣ እንደምታገኛት ነበር የሚያምረውና ሞገሳሙ ፊቷ ጥልቅ ንቀት ሲያበራ ጥቋቁር ዓይኖቿ እሳት ሲተፉ ቀይ ከንፈሮቿ በንቀት ሲኮማተሩና ሲንቀጠቀጡ እንደምታያት ነበር ሃሳቧ ፖሊን በለመደችው ትርጉም የለሽ እንቅስቃሴ ራሷን የኋሊት ዘንበል አደረገች «ወይዘሪት ሄስቲንግስ» አለቻት «እኔ እሷን ብሆን ለዚያ ሁሉ ገንዘብ ወይም ለመጨረሻው ከፍተኛ ማዕረግና ስም ብዩ ራሴን አልሸጥም ነበር «የተወደድሽ ፖሊን እንደዚያ ብለሽ አትናገሪ እመቤት ዳረል በአርግጥ ባሏን ትወዳለች የንቀት አመሰካከቷ ጥልቀት እየጨመረ መጣ «እንደማትወደውማ ታውቂያለሽ እሷ ሃያ እሱ ደግሞ ወደስልሳ ተጠግቷል «የኔ ዓለም በዚህ አያገባንም አንነጋገርበትም «በእርግጥ አያገባንም ነገር ግን ወንዱም ሴቷም ሐቅ ብቻ ስለ ሚነገርበትና ነገርን አለባብሶ ማለፍ ስለማይታወቅበት ሥርዓት ሲናገሩና በጣም ሲያጠብቁ የዚያን ያህል ደግሞ ከአንቺም አንዳንድ ጉድለቶች ሳገኝብሽ ያስቀኛል ወይዘሪት ሄስቲንግስ የተጨነቀች መሰለች ቢሆንም የቃላቱ ማዕበል በሷ ላይ ቢወርድባት እንደሚሻል አሰበች ፖሊን ከፊት ለፊቷ ሆና አስተውሳ አየቻት «የአስተዳደግ የሥነ ሥርዓት ዕውቀት ስለሚጎድለኝ ሕጎቹንና የአሠራር ልምዶቹን ተቀብዬ ስለማልጠብቅ በዚህ ዓለም የሚገባኝን ቦታ መያዝ እንደማልችል ነው የምትነግሪኝ ይህችን ሴትዮ እንደ ምሣሌ አድርጌ እንድከተላት ነው የምትነግሪኝ እሷን ከመምሰል ብሞት ይሻለኛል የተዋጣላት ሴት ወይዘሮ ልትሆን ብትችልም የቁንጅና ዕድሜዋን ውበቷን ፍቅሯንና ሕይወቷን ለአንድ ሽማግሌ ገንዘብና የክብር ስም የሸጠች ናት እንደምትዩው አነጋገሬ ደፋርና ደረቅ ቢሆንም እንደዚህ የመሰለውን ሺያጭና ለውጥ እንቀዋለሁ «ግን ፖሊን » አለች ወይዘሪት ሄስቲንግስ በተቃውሞ «ነገሩ የማይጥም ሐቅ ነው አለቻት ፖለን አርጣ አንቺም ለመስማት አትፈልገም «ውዲቷ ፖሊን እንደዚህ ማለት የለብሽም ከአንቺ የሚጠበቅ አይደለም «የአሁኑ እውነት ከሴትወይዘሮ የማይጠበቅ ነጡ ማለት መጀመፈፌ ነው አለች ልጅቱ እየሳቀች «አየሽ ፖሊን ማህበራዊ ትህትናና ግዴታዎችን ተረጂ የሚዘገንኑና የማይጥሙ ፃሳቦችሽን በሆድሽ ያዣቸው የሕይጠት ውጭኛጡ መልኩ ማቅ ብሩህና ፀጥ ያለ መሆኑን እያስታወስሽ ለእመቤት ዳረልም የፍቅር ገጽታ ለማሳየት ሞክሪ «አላደርገውም» አለች ፖሊን በኩራት «አስጠንቅቂያት ነበር እሷ ግን ማንኛውንም ማስጠንቀቂያ ቸል ማለትን ሠረጠኝች አኔ ለይምስል ያህል የወዳጅነት ፊት ላሳያት አልችልም ጎራዷ ከሚያማዝዝ ፍልሚያ ላይ ደርሰናል ይህንን ለራሷ ብነግራት ልታም ነኝ አልቻለችም እኔ የዳረል ዘር ነኝ ዳረሎች ደግሞ ቃላቸውን ያጥፋሉ ተብለው አይጠረጠሩም የተፈጥሮ ጠባይዋን ተሰጥኦዋን ዝንባሌዋን እንከን የለሹ ቁመናዋና የንግሥት የመሰለው ኩሩ አስተያየቷን በጥንቃቄ አስተዋለች ወይዘሪት ሄስቲንግስ ልጅቱን ወዳጅ ብታደርጋት እንደሚበልጥ ተሰማት በእኔ እምነት ፖሊን ባንቺ ጥቅም አንፃ በማንኛውም ረገድ በጥሩ አክብሮት ብትይዣት ምቾትሽ ሁሉ የተሟላ ይሆናል ስለዚህ በነዚህ ነገሮች ተደራድራችሁ መኖር አለባችሁ» «ተደራድራችሁኔ ብላ ጮኸች ፖሊን «ባሕሩን ዘለዓለም ሲደበድበው ከሚኖረው ንፋስ ጋር እንዲደራደር ብትነግሪው ይሻላል ንግግሯ ከአንደበቷ ከመውጣቱ ወዲያው የራት ደወል አቃጨጩሰለ እመቤት ዳረል ነጭና ብርማ የማታ ልብስ ለብሳ ገባች በእርግጥ ጌታው ኦስዋልድ በልብስ አመራረጡ ተመሰገነ እመቤት ዳረል ፃሳባቸው ከተሳካላቸው ከሚያስቀይም ይልቅ ፈጥረው መናገርን ከሚመርጡ ድንቅ ልብስ ልዩ ሽቶና ጌጥ ከሚወዱ በየቤታቸው ተመቻችተው አርፈው ተቀምጠው ማዘዝንና እጅ መነሳትን ከሚጠበብቀ ከወንዶች ጋር በቀላሉ ከሚግባቡና ከሚቃረቡ ደካሞች መስለው የሚታዩዋቸዑ ሴቶችን በመርዳታቸው ውስጣዊ ደስታ እንደሚሰማቸው የማድረግ ተሰጥዎ ከነበራቸው እምነታቸው ን በሌሎች ከሚጥሉና ከሚያማምሩት ግርማ ሞገሳም ወይዛዝርት አንዲ ነበረች እመቤት ኤሊኖር ሮችፎርድ ዳረል ይህን ትመስል ነበር ሁልጊዜ በለስላላው አረማመዷ የምትንሸራተት መስላ ወደ ሳሉን ሰተት ብላ ስትገባ ር ሳስበው እመቤት ዳረልን ፖሊንን የሚያበሽቃት ይመስል ነበር ለዓይን የተከሰተች ረቂቅ መስሳ ትታያትተ ነበር «ዛሬ ማታ ከባድ ብርድ የሚነሳ ይመስሰለኛል» አለቻት ለወይዘሪት ፄስቲንግስ ዝቅ ባለ ድምዷዲ የሚሞቀውን አገርማ ትተሽው መጣሽ አመቤት ዳረል» አለቻት ለስለስ ባለ አነጋገሯ «ደቡብ ፈረንሳይ እኮ በዓለም ስሉሱ ከሚባሉት ድንቅ ያየር ጠባዮች አንዱ የታደለ ቦታ ነው በጣም ደስ የሚል ነበር» አለች እመቤት ዳረል እንደ ሰመመን በተጫነው አነጋገር «ከባድ ዝምታ ተጫጭናሽ የነበርሸ ትመስያለሽ ጨዋታችን ሞቅ ደመቅ እንዲልልን አንድ ብልዛት ለመፍጠር መሞኮር አለብን ክፍሉን አሻግራ ከወዳያኛው ዳር ወደነበረችው ወደ ፖሊን ተመሰከተች የወጣቷ እመቤት ትኩረት ግን በቆንጆው ተክል ደማቅ ቀያይ አበቦች ተመስጦ ነበር ለእመቤት ዳረል አንድም የአስተያየት ምልክት አሳሳየቻትም በጣቶቿ ላይ ሲያበሩ የነበሩትን ውድ ቀለበቶች አትኩራ እየተመሰከተች ወጣቱ መዝናናትንና መደሰትን ይወዳል ስለዚህ ግብዣዎችንና ዳንሶችን ማዘጋጀት ይኖርብናል ብዬ ሰጌታው ኦስዋልድ ስነግራቸው ነበር» «የበላይነቷን ልታሳየኝ እየሞከረች ነው እንዴ። ብላ አሰበች ፖሊን ለራሷ ፈገግ ስትል እመቤት ዳረል ባጋጣሚው ስታያት ደስ አላላትም ከዚያም ግራ የሚያጋባ ዝምታ ሰፍኖ እንደቆየ ጌታ ኦስዋልድ ገባና ራት መቅረቡን ተናገረ ምዕራፍ የሙሽራዩቱ የመጀመሪያው የራት ግብዣ በተሳካ ሁኔታ ተፈጸመ ለጥሩ ቤት ለብዙ የቤት ሠራተኞች ለሚያማምሩ ሞቃትና መዓዘ መልካም ክፍሎች ለምርጥ ሽቶዎችና ለምቹ ኑሮ ስትል ላገባችው እመቤት ዳረል ምሽቱ አንዳችም የጭንቀት ስሜት አልፈጠረባትም ከቀረበላት የክብር ወንበር ስትቀመጥ ዘና በማለቷ በጠቅላላው በግርማ ሞገሷና ገጽታዋ ለወንበሩ ብቁነቷን አሳየች በፊትም ስትጠብቀውና ስትመኘው የነበረውን የኑሮ ዓይነት ነው ያገኘችው ጌታ ኦስዋልድ ብዙ ዓመታት ቀደም ብሎ ባለማግባቱ ፀፀት ቢሰማውም በከፍተኛ ደስታ ይመለከታት ነበር እመቤት ዳረል ድካምና ችክታ ቢሰማት ወይም ኦብሪይ ላንግተን ትዝታ በሷና በባሏ መኻል ጣልቃ ገብቶ ቢደቀንባትም አንዳችም ምልክት አላሳየችም ሦስቱ ወይዛዝርት ሲወጡ ፖሊንን ለማግባባት እመቤት ዳረል ተጨማሪ ጥረት አላደረገችም ወደ ፖሊን ዞራ ተመለከተች ነገር ግን ለመናገር የፈራቻት ትመስል ነበር ከዚያ በኋላ ከወይዘሪት ፄስቲንግስ ጋር ወግ ጆመረች የንቀት አመለካከቷ በፊቷ የሚታይባትና እየባሰበት የመጣው ፖሊንም ወደ ፒያኖው ሄደች ይኹ እኮ ራስን ማስወደድ ነው» ብላ አሰበች «ለሰዎች የሚሉት ቁምነገር ሲኖራቸው ብቻ ቢናገሩ እንዴት ጥሩ ነገር ነበር ከፒያኖው ፊት እንደተቀመጠች እንድትጫወት እንዳልተጠየቀች ከማስታወሷም ሌላ ከእንግዲህም የቤቱ ባለመብት አለመሆኗ ድንገት ትዝ ሲላት የባሰውን አበገናትና ብድግ ብላ ወደክፍሉ ጫፍ ሄደች «ፖሊን አለች እመቤት ዳረል እባክሽ ዘምሪልን ወይዘሪት ፄስቲንግስ ግሩም የሆነ ድምጽ እንዳለሽ ነግራኝ ነበር ብቻችን ስንነጋገር ግን ይህን ያህል አድንቃኝ አታውቅም ከዚያ እመቤት ዳረል አንድ ድንገተኛ ፃሳብ ብልጭ አለባትና ከተቀሠ ጠችበት ተነስታ ብርማ ነጭ ቀሚሷን በዙሪያዋ እየጎተተች ፖሊን በረጅሙ ቁመቷ ሐውልት መስላ ቆማ የአንድ መጽሐፍ ገጾች ስታገላብጥ ወደነበረትበት ወደ ክፍሉ መጨረሻ ጫፍ ሄደች የሁለቱ ወጣቶች ልዩነት በአንዲቱ ረቂቅ ውበትና በሌላይቱ የደስ ደስ ያለው ገጽታ ከዚያች ሰዓት በፊት እንዲዖ ተነፃጽረው አያውቁም አመቤት ዳረል በጌጣጌጥ የሚያበራውን ነጭ እጂን በፖሊን ክንድ ላ አሳርፋ ኩሩውን ፊቷን ቀና አድርጋ አየቻት «ፖሊን አለቻት ዝግ ብላ «ወዳጆች አንሆንም። በዚህ መልኩ አይተህ እንዳደረግኸው ኤርግጠኛ ነኝ» ኣለችው በሃነቡ መስማማቷን ለመግለጽ «ሌላ ሃሳብ አልመጣልኝም አንተ እኮ አይደለህም አጎቴ ነገሩ አንተ እንደፈጸምከው ሆና እንዲመስል መደረጉን ይገባኛል አንተም የተከበርክ ታማኝና እውነተኛ ዳረል ስለሆንክ በግልጽ በቀጥተኛ መንገድ ያልቀረበልህን መረዳት አትችልም እኔ ግን በዕድሜ ገና ልጅ ብሆንም አኗኗሬ ካንተ ለየት ያለ በመሆኑ የነገሮች አቀራረብ ይገባኛልኔ እንግዳ በሆነ የሚርገበገብ ገጽታው አስተውሎ አያት በሃዘን የተሞሉ የልጅቱ ዓይኖችም ወደሱ በመዞር ተመለከቱት «ፖሊን አላት ድክም ባለ ድምጹ «ተሳስቼ ከሆነ አዬ ዕድሌ ማመኑንም ጠላሁት ይቅር ትዬኛለሽ የኒ ዓለም እሺ አድርጎት የማያውቀውን ለመጀመሪያ ጊዜ እጁን ወደ አሷ ዘረጋላት እሷም ለመጀመሪያ ጊዜ ወደሱ ፄዳ በመጠጋት ፊቱን ሳመችው ፖሊን ስለ እውነተኛ የዳረል ዘር የዳረሎች መጨረሻ ልጅ አንድ ነገር ሲያልጎመጉም ሰማችው ቀና ስትል ጌታ ኦስዋልድን በከባድ ነፍስ መሳት ተይዞ አየችው ምዕራፍ በጌታ ኦስዋልድ ህመም ምክንያት ሰሥት በግቢው ተሰባሰቡ ጌታ ኦስዋልድንም ወደመኝታ ክፍሉ ወሰዱት ዶክተር ፍል ምስቶን ተልኮበት ሲደርስ ቤቱ በሙሉ በድንጋጤ ሲተራመስ አገኘው አመቤት ዳረል በጣም ከማዘኗ የተነሳ እጆቿን ታፋትግና ታወራጭ ጀመር «ኡሊኖር» አለቻት እመቤት ሃምፕተን «እባክሽ እንደዚህ ለመሳሰለ ነገር አትጠቂ እኔ እዚህ ባጋጣሚ መገኘቴም ዕድለኛ ነሽ አሁንም እንድታስታውሺ የምመክርሽ የመጣ ቢመጣ የሚያስፈልግሽ ነገር ሁሉ እንደተሟላልሸ ጌታ ኦስዋልድ ስለአጫወተኝ መደናገጥና ራስሽን ማስጨነቅ አያስፈልግሽም እመቤት ዳረል ጥቂት የድንጋጤ ጩኸት አሰምታ ጥቂት በማለቃቀስ ዛዘኗን ገልጻ የሰውን አዘኔታ ለመሳብ እንደቻለች አጎቷን አንድ ያልታሰበ ነገር ሊደርስበት የመቻሉን ነገር ለልጂቱ ሊታመን የማይቸል መሰሰለ በሷ በኩል ገና ልትወደው መጀመሯ ነበር ያች ዕለት እነዚህን ሁለት ኩሩ ልቦች ከዚያ በፊት ካደረጉት ሁሉ በበለጠ አቀራረበቻቸው ተመርጎ የነበረው ስሜት ተከፈተ ሁለቱም ስለ እያንዳንዳቸው እውነተኛ ጠባይ ትንሽ ትንሸ ብልጭታ ታያቸው አንዱ የአንዱን ዛሳብ የመረዳት ብልጭታ ወደ ፍጽም ፍቅር ሊዳብር ነበር በሁለቱም መካከል አዲስና እውነተኛ ስሜት ብቅ ማለት ከመጀመሩ የሞቱ ነገር ሲመጣ ከባድ መደናገጥ ተፈጠረ ሞት ገፍቶ መጣ እንክብካቤ ብልፃት የተሰጥዎሥ ጥበብ ክትትልና ጥበቃ ሁሉ ከንቱ ልፋት ሆነ በነገሩ ያዘኑና የተደናገጡ ዶክተሮች ስለሱ ተወያዩ በሙያቸው ጥበብ አይተውና ገምተው ይዞታው ተስፋ እንደሌለው አወቁት ሕመሙ ድንገተኛና አጣዳፊ ነበር ኃይለኛ የሳንባ መቃጠል ስለ ድንገተኛው ልክፍት ለማስረዳት አልቻሉም ጌታ ኦስዋልድ ቀን ህመም ሲሰማው እንደነበረ ቢናገርም እስከዚህ የሚያደርስ ነው ብሎ አክብዶ ያየው አልነበረም አመቤት ሃምፕተን ደግሞ ያ ችግር ሲፈጠር በቤተሰቡ መካከል መገኘቷ ጥሩ አጋጣሚነቱን እየደጋገመች ተናገረች ስለ እህቷ ልጅ ጤንነት ሲቀርቡላት ለነበሩት ጥያቄዎችም «ምስኪን እመቤት ዳረል በሚያስገርም ሁኔታ ችላዋለች» እያለች ትመልስ ነበር እና እውነትም በአንዳንድ የማጽናኛ ቃላት እየታገዘችና ለራስ ምታትና ለድካም ስሜት ማስታገሻ መድኃኒት ቶሎ ቶሎ እየዋጠች አልፎ አልፎም ጥቂት እያነባች ሀዘኑን ቻለችው የሚያስገርመው ግን ሣዘኑ እንደ እሳት የፈጃት ፀፀቱ ያንገበገባት ከሁሉ የበለጠ ሃዘኑ በሽታ ሆኖ ያንሰፈሰፋት ያቺ ሁልጊዜ ጥፋት ሲገኝባት የነበረችውና ከውርስ ውጭ የተደረገችው የእህቱ ልጅ ፖሊን ነበረች ከቃላት የበለጠ ስሜትን የሚነካ ሣዘን ከፊቷ እየታየ ወዲያ ወዲህ ትል ነበር እመቤት ፃምፕቶን ይህ ሁሉ ለይምሰል ነው ብትልም አመቤት ዳረል ረጋ ባለ አነጋገሯ ፖሊን ያልተሰማትን ዛዘን ለይምሰል በላ ትገልጽ ል አንዳልሆነች መሰከረችላት እነሆ ፄታ ኦስዋልድ ከአንድ ሳምንት ከባድ መም በኋላ እስከ ፍጻሜጡ ድረስ አንደበቱ ተዘጋ ከሁሉ የበለጠ የሚያሳዝነጡ ሊናገረውና ሰዎኙ እንዲያውቀት ሊያደርገው የፈለገው አንድ ነገር ነበረጡ ፖሊን ከክፍል ውስጥ ስትኖር በሚያሳዝንና በጉጉት በዓይነ ይከታተላት ር ለመናገር የፈለገው እንደነበረው በግልጽ ቢታይም ለመናገር ግን አቅሙ አልነበረውም ያን ፍላጎቱን ሳይገልጸው ስለሞተ አነሱም ምን እንደነበረ ሳያውቁ ቀሩ ፖሊን ብቻ በቪያች የመጨረሻ ሰዓቱ ይቅርታ ሊጠይቃትና የተበደለችውንም ሊያስተካክልላት ዛሳብ እንደነበረው ተናገረች በዳረል ግቢ ከባድ ዛዘን ሆነ የቤት አሽከሮች ዱካቸውን አጥፍተው። እመቤት ፃምፕ ተን ግን እንደዚያ የመሰለ መልእክት እንደማታደርስ በልቧ ወጠሰነች የሷ የ «ወይዘሪት ዳረ ካፕቴን ኦብሪ ላንግተን መደንገጡ ከፊቱ እየታየበት ቀና ብሎ አያት «አረ የለም እሜቴ ዛሬ አላየኋትም» አላት ፈጠን ብሉ እመቤት ሃምፕተን በትህትና ፈገግ አለች «አልክባታለሁ» አለች ጥሪዋን ሰምቶ አንድ ሠራተኛ ሲገባ ወይዘሪት ዳረል ከቤተ መጻሕፍት ድረስ መጥታ እንድታናግራት እንዲነግራት ጠየቀችው ካፕቴን ላንግተን ደግሞ ባይገናኙና ባይነጋገሩ መፈለጉን ከፊቱ አወቀችበት ፖሊን በተለመደው ኩራቷ ተኮፍሳ ገባች ኩሩዎቹ ዓይኖቿ ግን ካፐቴኑን ላንዲት ቅጽበት እንኳን ዞረው አላዩትም «ሊያነጋግሩኝ ይፈልጋሉ እመቤት ሃምፕተን አለቻት «አዎን ካፕቴን ላንግተን ሊሰናበትሽ ይፈልጋል ዛሬ ጧት ከዳረል ግቢ ሊነሳ ተዘጋጅቷል አጭሩ የላይ ከንፈሯ ላመል ያህል ኩምትር አለ እመቤት ዛሃምፕተን ካፕቴን ላንግተን በፖሊን ላይ የነበረውን አመለካከት ወዲያው አወቀችበት ለጊዜው ትንሽ ድንግጥ አለች ተስፋ የሌለው ፍቅርና የጋለ ጠንካራ ጥላቻ እንደነበረው ግልጽ ሆነላት ፖሊን ግን በንግሥታዊ ቁመቷ ተንጠራርታ ቆማ በሃሳብ የዳመነ ፊቷ በንቀት ተጀንኖ መልስ ሳትሰጥ ዝም አለች ካፕቴኑ ግን ማፈሩን በተቻለው መጠን ደብቆ እጆቹን ዘርግቶ ወደ እሷ አቀና «ደህና ሁሺ እመቤት ዳረል» አላት «ይህ በጣም አሳዛኝ አጋጣሚ ስለደረሰብሽ የተሰማኝን ጥልቅ ነዛዘኔን እገልጽልሻለሁ በመኸር ስመጣ መልክሽ ካሁኑ ተሻሽሎ የቀድሞ ይዞታው ተመልሶ እንደማገኘው ተስፋ አለኝ ፖሊን ትክ ብላ አስተውሳአየችው አለችውና የዘረጋላት እጆቹን ከምንም ሳትቆጥራቸው «ደህና ሁን» እየተንቀባረረች ወጣች አመቤት ሃምፕተን በካፕቴኑ ማፈርና መደናገር መደስቷን ለመደበቅ አልሞከረችም አለ ሃፍረቱን ለመሸፈን ያህል «ወይዘሪት ዳረል በጣም ኩሩ ናት» «አስከፍቻት ከሆነ ያልታደልኩ ሰው መሆን አለብኝ እመቤት ዛምፕተን ግን መደናገሩን አይታ በሁለት ወጣቶች መካከል ምን እንደነበር ታምሰለስል ጀመር ለምን በአንድ ጊዜ የፍቅርና ጥላቻ ስሜቶች በፊቱ ላይ እንደሚታዩበትና ፖሊንም ለምን ይህን በመሰለ ንቀትና ደንታ ቢስነት እንደምትመለከተው እያሰበች ትገረም ነበር ነገሩ በልጃገረዶች ዘንድ ከሆነ» አለች ከራሷ ጋር እየተሟገተች «ወታደሮችን ማድነቅ ወይም ልዩ ትኩረት መስጠት የተለመደ ነው እሷ ግን እንዲህ ለመሰለው ጉዳይ ንቀትና ግድየለሽነት ማሳየቷ ምን ምክንያት ሊኖር ይችላል። እውነቱን ልንገርሽ ለራሴ ቃል የገባሁትን ብቀላ ለመፈጸም እንጂ ሌላ ምንም ጉዳይ የለኝም ምዕራፍ ጌታው ኦስዋልድ ከሞተ ስድስት ወሮች አለፉ ሚስቱም የዛዘን ልብሶቿን ቀየረች ስድስት ወር ሙሉ ተገልላ መኖሯ ለባሏ ፍቅርና ደግነት ውለታ አድርጋ ቆጠረችው ፍጹም የሆነ እርካታና እርጋታ ተስማምቷት ነበር ሰዎች አድናቆታቸውን ሲገልጹላት ነበር በሰዎች ዘንድ አንድም ጉድለት የሌለባት ተደርጋ እንደምትታሰብም ተሰማት አሁን ደግሞ እመቤት ዳረል ራሷን በእውነት የምታስደስትበት ለከፈለችው መስዋዕትነት ሁሉ ዋጋዋን የምታገኝበት ጊዜ የደረሰ መስሎ ተሰማት እሷና ፖሊን በስምምነት ያሉ መስለው ተጠንቅቀው መኖሩን ቀጠሉበት ሁለቱም የየራሳቸውን ተግባር ሲያከናውኑ ፍላጎቶቻቸው ተጋጭተው አያውቁም እንዲያውም እመቤት ዳረል በበኩሏ ፖሊን ከዳረል ግቢ ሳትለቅ እንድተቀመጥ ነበር ምርጫዋ ልትገልጸው ያልተቻላት ፍርሃትና ስጋት ስለነበራት ፖሊን ስትኖርና ስታያት ደህንነት ይሰማታል ውሎአቸውን የማይተያዩበት ጊዜ ነበር ዛሬ ግን በዳረል ግቢ የጥላቻው ዳመና እየሳሳ ደስታው እየደመቀ ስለመጣ ሁለቱም በየዕሰቱ ቀጥታ መገናኘት እንደሚገባቸው የየራሳቸው የስሜት ግፊት አደረባቸው እመቤት ዳረል ተወዳጅ ሰው ነበረች በእርግጥ በርቀትና በጥልቀት የማየት አቅሟ ውሱን ነው ተረጋግታና ተመቻችታ ከፖሊን ጋር እህትማማች መስለው ተስማምተው ተግባብተው ቢኖሩ ምርጫዋ ነው ስለጌጦች ስለወቅቱ አሉባልታ ስታወጋ የሚያዳምጣትና የሚያጫውታት ብታገኝ ነበር የምትወደው በበኩሏ ለዚህ ዓይነቱ ውለታ ከፍ ያለ ችሮታ የምታደርግ መሆኑ ይሰማት ነበር እንደሷ ለመሰለች ጓደኛ ብዙ ስጦታዎችን ከማበርክትም በላይ ምቾቹቷንና ጥቅሞቿንም ለማመዛዘን ይቻላት ነበር ግን ከፖሊን እንደዚያች ዓይነት ጓደኛ ለማውጣት ማሰብ አንድ ተራ የዱር አበባ ስሜትን የሚቀሰቅስ ብርቅ አበባ ለመሆን ራሱን ይለውጣል ብሎ ተስፋ ከማድረግ አይለይም የአመቤት ዳረል ዓለማዊ እውቀቷና ሥልቷ ድንቅ ናቸው ለማለት ይቻላል ነገር ግን እንደ ፖሊን የጥሩ ተፈጥሮን አውቀት አይገልጽላትም አንድ ቀን ጧት ከፖሊን ጋር የመጫወት ጠንካራ ግፊት ተሰማት ነገር ግን ከጽሕፈቱ ክፍል ስትደርስ የድፍረት ወኔዋ ከዳት ስለ ልብስና ተራ ጉዳዮችን ማውጋት ለፖሊን ምን ያህል እንደሚያስጠላት ሲሰማት ድንገት ምልስ አለች እመቤት ዳረል ቀስ በቀስ የማህበራዊ ኑሮ አድማሷን ማስፋት ጀመረች አስተዋይና ጠንቃቃ ስለነበረች በችኮላ ከዚህ ማህበራዊ ሕይወት ውስጥ መቀላቀል አልፈለገችም እንቅስቃሴዋ በጣም ቁጥብ ከመሆኑ የተነሳ በጭራሽ አይታወቅም ነበር የሰው ፃሳብ ከልቧ የማይዩየርሰጡ ይለኛዋ አቃቂረኛዋ አመቤት ሃምፕተን እንኳን የእህቷን ልጆ እርምጃ በሙሉ ልብ ተተበለችጡ የእመቤት ዳረል ሣዘንተኛ የመምሰል የረቫ ቀስ በተስ በጥንቃቴ እየቀነሰ መጣ ገርጣ ያሉ ሰማያዊ ከጥቁር ጥምጣሞች ጋር ስትለብስ በነበረኘበት ጊዜ በመጠነ በሃዘን ላይ ነበረች የሄዛዘን ልብሱ ቀለም እየሳሳ በመጣ መጠን ልቧም እየቀለላት እየተፍታታች መጣች ባለብር ትምቅማት ልብስ ለመጀመሪያ ጊዜ የለበሰች ፅለት ከት ከት ብላ ሳቀች የዚያ ሳቅ ድምጽ ግሞ የለቅሶ ሁሉ ማብቂያ መሰለ ብዙ ጠያቂዎች ወደዳረል ግቢ መምጣት ቢጀምሩ ከአንግዶቹ ጋር ላለመቀላቀል ራሷን ትጠብቅ ጀመር የበሰሉ ወይዛዝርት እየገቡ ይጠይቋት ነበር ለመቀላቀል ግን እኩልነቱ ገና አልተሰማትም ነበር እመቤት ዳረል ላሳየችው ባሕሪ ከፍተኛ አድናቆት ተቸራት በመጀመሪያ አዛውንቶች አባወራዎችና እናት ወይዛዝርትም ይገቡ ጀመር ጥቂት ቆያይቶም ደጀ ጠፒ ጎበዛዝትም ከአዳራሹ መዝለቅ ጀመሩ ከዚያም በኋላ የሟቹ ሚስት የእመቤት ዳረል የግዛት ዘመን በእውነት በግልጽ ተጀመረ ፖሊን ከነዚያ ሁሉ አድናቂ ወጠይዛዝርት አሞካሾችና አጠዳሾች ባልንጀሮቿ ሁሉ ተለይታ ሳትቀ ያህል እንደናቀቻቸው በቃላት ባትገልጸውም ጥላቻዋ ነበር ስለአልተጠጋቻቸው የጠባይዋን ከትዕቢተኛዋ ም አመቤት ዳረል ግን በመጀመሪያ በዕፅሰዮሜሚሜ ከመኳንንቱ ማህበረሰብ ጋር መኳንንት አፍቃሪዎች ርብ ቆየች እነዚህን ምን ከፊቷ በግልጽ ይነበብ ብድር በከረረ ልባዊ ጥላቻ ከፈላት ከግልፍተኛዋና ከእልከኛዋ ልጅ ጋር የእመቤት ዳረል ጥሩ ጠባይ ሌላው ማስረጃ ነጡ ለስላሳይቱ ደጊቱና ደርባባይቱ የዳረል ግቢ አመቤት ከጠራሽነት የተነቀለችውን ልጅ ፈርታ መቆሟን የገመተ አንድም ሰው አልነበረም ፖሊን አለች ጠይዘሪት ሄስቲንግስ አንድ ቀን የዳረል ግቢን ለቀሽ የመፄድሽን ነገር እንድትለማመጂጡ አፈልጋለሁ ትፍጠንም ትዘግይም እመቤት ዳረል እንደገና ባል ማግባቷ እንደማይቀር የሚያጠራጥር አይመስለኝም «የምጠብቀው ነገር ነው አለቻት ያልታደለው ጌታ ኦስዋልድ ሲያገባ ቤቱ ከባዕዳን እጅ ይገባል ዳረል ስም ይጠፋል የሜል ዛሳብ አልመጣላትም ነበር «ከእንግዲህ ግቢቤ ምንሸም አይሂለም» ኣለቻት አመቤት ፄስቲንግስ ፖሊን በማስጠንተቂያ መልክ ቀና አለት በቃሽ ሌላ ቃል እንዳትናገሪ ጠይዘሪት ፄስቲንግስ አልሻም ልክ ከመወጠሪያ ጋር ተጣብቀጡ እንደሚታሰሩ ወንጀለኛ በቀሌን እጠብቃለሁኔ በሰላም መኖር ይህን ማዳመጥ ከችካል ጋር ከታሰረ ሽክርክሪት ች አኒም ከዚህ ግቢ ጋር የታስርኩ ነኝ እቪሁ ሆጊ «አየሽ ፖሊን እንደዚህ ያለውን አነጋገርሽን ብትተዩው ይህ የበቀል ፍላጎትሽ እንደ ክፉ ቁስል ከልብሽ አድሯል መጨረሻው አያምርም ያ ቆንጆ ፊት ከማይበገረው ገጽታው ጋር ወዶ እሷ ዞር አለ ፃሳቤን ለማስቀየር አትሞክሪ» አለቻት ማስጠንቀቂያሽ አይጠቅምም ል የምወደውን አጎቴን ለገንዘቡ እኔም ላስቀይምሽ አልፈልግም እመቤት ዳረ ስትል እንዳታገባ አስጠንቅቄያታለሁ እምቢ ብላ ፈጸመችው አሁን ዋጋዋን ተኛ ሴት ሚና ብትጫወት ኖሮ አጎቴ ታግኝ ቅጣቱን ትቻለው የእውነ ባልተቆጣና ከውርስ ውጭም ባላደረገኝ ነበር የዳረል ግቢም ሲወርድ ሲዋረድ እንደመጣው ከዳረል ዘር ባልወጣ ነበር «ብትችዩዬ በደልሽን እርሺው ፖሊን «አልችልም አሁንማ የሕይወቴ አካል ሆኗል ሁለት ሕይወቶች ና ክብር ወራሽ ለመሆን የሚያበቃኝ እንዲኖሩኝ ሆኛለሁ አንዱ የዳረልን ሥም ላውና ሁለተኛው ከደረጃዬ ዝቅ ባሕሪ ባለቤት እንድሆን የተደረኩት ሲሆን ሴ እንድል ባደረገኝ ላይ በቀሌን ለመወጣት የተዘጋጀሁ እንድሆን መደረጌ ነው ኪያፈራ ያሰቡት አስኪሳካ ፍጹም አዳንድ ሰዎች መልካም ተስፋቸው ፍሬ እስ የሆነ የመልካም ዕድላቸው ጮራ እስኪያበራ እንዴት እንደሚጠብቁ ታውቂያለሽሸ እኔም የብቀሳ ሃሳቤ እስኪሳካ እየጠበቅሁ ነው እኛ የዳረል ዘሮች ነገሮችን ግማሽ መንገድ ላይ አንተውም በከፍተኛ ግፊት ልቤ ነፍሴና ሕይወቴ ሰበቀል ተሰልፈዋል የተናገረቻቸው ቃሳት መራራና ከራራ ቢሆኑም በቆንጆው ፊቷ ሳይ ግን አንድም የቂምና የጭካኔ ምልክት አልነበረበትም እንዲያውም ለየት ያለ ብርሃን ቦገግ አለበት ሃሳቧ የተሳሳተ ሊሆን ቢችልም ፖሊን ራሷን ፍርድ ለማስፈጸም የተመረጠች አድርጋ ትቆጥር ነበር ወይዘሪት ሄስቲንግስ ትክ ብላ አየቻት «ግን ፖሊን ለመሆኑ በእመቤት ዳረል ላይ ዳኛ አድርጎ የሾመሽ ማን ነው። ሽማግሌ የዕድሜ አቻዎቿ መኮንን ተራ ሰው ሳይባል ቆንጆይቱንና ሀብታሚቱን የሙት ሚስት ፈቃዷን አግኝቶ ለማግባት ማንኛውንም በምድር ላይ ያለውን ነገር ሁሉ ለመስጠት ያልተነሳ አልነበረም እመቤት ሀምፕተን ከኢንግላንድ ግንባር ቀደም ባለፀጋ መኪንንት አንዱ የነበረውን ጌታ አንስለይን ነበር የመረጠችላት እመቤት ዳረልን ወደ ኤልሞዝ ሄዳ በነበረ ጊዜ አገኛትና በፍቅሯ ተነደፈ እንደ እሷ የመሰለች ወጣት ቆንጆ የተሟላ ተሰጥዎ ያላት የተዋጣላት ጥሩና ተወዳጅ ይህ ቀረሽ የማትባል ሸጋ ልጅ አግኝቶ የሚያውቅ አልመሰለውም እመቤት ሃምፕተን ደስ አላት «ኤሊኖር አንቺ እኮ እጅግ ከታደሉት ሴቶች አንዷ መሆንሽ መሰለኝ አሁንም ሁለተኛ ጥሩ ጋብቻ ሰመፈጸም ልትታደዩ ነው ጥሩ ከከብ አለሽ» እመቤት ዳረል ለስላሳና ደስ የሚል ሳቅ ሳቀች «አክስቴ በመጀመሪያ ያገባሁት አንቺን ደስ ለማሰኘት ነበር አሁን የማገባው ደግሞ እኔን ራሴን ለማስደሰት ሲሆን እንደሚገባ ይሰማኛል» አለቻት «እርግጥ ነው» አለቻት እየተጠራጠረች «ሁልጊዜ ስነግርሽ የነበረውን ታስታውሻለሽ የስሜት ልጓም የሁሉ ነገር ማፍረሻ ነው እመቤት ሃምፕተን ስትናገር የኦብሪይ ቆንጆ ፊት ከፊቷ ተደቀነባት ጌታው አንስላይ መጥቶ አመቤት ዳረልን ለጋብቻ ጠይቆ ተቀባይነት እስኪያገኝ ድረስ ኦብሪይ ላንግተን ወደ ዳረል ግቢ ዝር እንዳይል ከልቧ ጸልያ ነበር ግን ዕድል አልረዳትም ከብዙ ጊዜ በፊት በገባው ቃል መሠረት የበጋው ወራት ሳያበቃ የዳረልን ግቢ ለመጎብኘት እንደሚመጣ ማክሰኞ ማታ ከመሃላቸው ለመገኘት ተስፋ እንደ ሚያደርግ ኦብሪይ ላንግተን የጻፈው ደብዳቤ በማግሥቱ ጠዋት ላይ ሰእመቤት ዳረል ደረሳት እመቤት ዳረል ስታነበው ፊቷ ፍም መሰለለ ያ ከሁሉ የበለጠ ልቧን የማረከው ሰውዬ ያ ጠይቋት ቢሆን ኖሮ ያለገንዘብም ቢሆን ብታገባው ትጠድ የነበረው ሰውዬ መምጣቱ ቁርጥ ሆነ በሙሉ ክብሯና ሀብታ እንዳለች ሊያያት እየመጣ መሆኑን አረጋገጠችነ እሱም ከፍቅሯ ቀለበት እንደሚገባ ተረዳች እሷም ብትሆን ምን ያህል ደስ እያላት እንደምትወደው ለገዛ ልቧ ሹክ ስትለው የመጀመሪያ ጊዜዋ አልነበረም በደረሳት አስደሳች ዜና ስሜታ ስለታወክከ አስተውላ ለማመዛዘን እንኳን አቃታት አንድ ምሥጢረኛ አስፈለጋት እየመጣ መሆኑን ለአንድ ሰው መተንፈስ ነበረባት እመቤት ዳረል የካፕቴኑን የመምጣት ዜና ለማብሰር ወይዘሪት ፄስቲንግስና ፖሊን በውፃ ቀለሞች ሥዕል ወደሚሠሩበት የጥናት ክፍል ከመራች ደብዳቤውን ገልጣ በእጂዷ ይዛው ነበር «ወይዘሪት ፄስቲንግስ አንድ መልካም ዜና ልነግርሽ መጣሁ አለቻት «ፖሊን አንቺም የካፕቴን ላንግተንን የመምጣት ዜና ስትስሚ ደስ ሳይልሽ አይቀርም ጌታው ኦስዋልድ በጣም ይወደው ነበር ፖሊን ነገሩን ታውቀው ስለነበር የምትጸጸትበት ብዙ ምክንያት ነበራት «ከራስሽ ሥራ ጣልቃ ሳልገባ እንዳስተናግደው ብትረጂኝ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ወይዘሪት ፄስቲንግስ የድጋፍ ገጽታ በነበረው ፈገግታ ቀና ብላ አየቻት በምችለው መጠን ሁሉ ለመርዳት ፈቃደኛ ነኝ ነገር ግን ካፕቴን ኮብሪይ ላንግተንን የመሰለ መልከ ቀና ወጣት መኮንን ሳስተናግድ እጅግ ግራ ይገባኛል አለች እመቤት ዳረል ደስ ብሏት እየሳቀች «እውነትሽን ነው። አለቻት «መልከ መልካም ነው ከሱ የበለጠ መልከኛ ወጣት መኮንን አይቼ አላውቅም የፖሊን የንቀት ገጽታ ውልብ ሲል ድንገት ንግግሯን አቋረጠች የፖሊን ጥቋቁር ዓይኖች ት ክ ብለው ይመለከቷታል እመቤት ዳረል ፊቷ ሲቀላ የፖሊን ከንፈሮች ፈገግታ እየጠለቀና እየደመቀ መጣ «አሁን መንገዱ ታየኝኔ አለች ለራሏሷ «እንደጠበኩት ምቹ ጊዜና ከጋጣሚ እየቀረቡልኝ ነው በመጨረሻ ጊዜ ደግሞ ዕድልና ምቹ አጋጣሚ ይቀናጃሉ ያበራሉኔ አንቺስ ፖሊን አለች እመቤት ዳረል «እንግዳዬን በማስተናገድ ትረጂኛለሽንን «ይቅርታ አድርጊልኝ ጥያቄሽን አልቀበልም» አለች ፖሊን ምነው አንቺና ካፕቴን ላንግተን በጣም የምትቀራረቡ ይመስለኝ ነበርአን አለቻት እመቤት ዳረል ላንቺ ስለሚመስሱሽ ዛሳቦች ተጠያቂ አይደለሁም» አለች ፖሊን «ስትዘፍፒ ድምጽሽ ያምራል ፖሊን እኔን መርዳት አሰብሽ» አለች እመቤት ዳረል ወደ ፖሊን ጠጋ ብላ አንድ እጂን በክንዷ ሳይ ጣል ልታደርግባት ስትል ፖሊን ወደኋላ አፈገፈገች እባክሽን እንግባባ እመቤት ዳረል» አለቻት «እንደምታውቂው ማንኛ ውም የማባበል ጥበብ በኔ ዘንድ ትርጉምም ቦታም የላቸውም እንግዳሽን ለማዝናናት ካለመቻሌም በሳይ በተቻለኝ መጠን እንዳይቀርበኝ አደርገዋለሁ እመቤት ዳረል ስጋት በታከለበት የገረጣ ፊቷ ቀና ብላ ተመሰከተቻት «ለምን እንደዚህ ትናገሪያለሽ ፖሊን። አልችልም አለቻት ልጅቱ በሚንቀጠቀጠው ድምዷኗ ደስታ አይኖርሽም ከዚያም በእመቤት ዳረል ፊት የመገረም መልክ ስታይ የተጫጫናት ስሜት ጨርሶ እየለቀቃት «የሚገባሽን ያህል ደስታ እመኝልሻለሁ» አለቻት እየተኮሳተረች «ከዝምታ ይሻሳል ራሴን የሚገባኝ ነገር ያለኝ ሰው ነኝ ብዬ ለይቼ የማይ ሰው አይደለሁም ወይዘሪት ሄስቲንግስ ብቻቸውን ቢሆኑ በበለጠ ሊግባቡ ይችሉ ይሆናል ብላ በማሰብ ሁለቱንም ተለየቻቸው እመቤት ዳረል ወደ ልጅቱ ቀረብ ብላ አጂን በልመና መልክ በክንዲ ላይ ጣል አድርጋ ፖሊን አለቻት ከንፈሮቿ በስሜት እየተንቀጠቀጡ «ምንም ቢሆን ያጎትሽ ሚስት ነበርኩ ስለዚህ ለሳቸው ስት እንኳ ትንሽ ልትራረልኝ ይገባል ጋብቻ የዕድሜ ልክ ትስስር እንጂ የአንድ ቀን ጉድኝት አይደለም አሁንም ፖሊን ካፕቴን ላንግተንን የማላገባበት ምክንያት ካለ ይህን ጊዜ ንገሪኝ ስለእግዚአብሔር ብለሽ ንገሪኝ ለሱ ሁልጊዜ የምታላዷው ጠባይም እንግዳ ነውፊ ስለዚህ የምታውቂው ምክንያት ካለሽ ንገሪኝ በዛፎቹ ላይ የነበሩትን ቅጠሎች በንፋስ ኃይል ከሚንሾካሾኩ በቀር በመኻላቸው ጥልቅ ፀጥታ ሰልፈነ «ስለእግዚአብሔር ንገሪኝ አለቻት አመቤት ዳረል የፖሊንን ክንድ ጨመት እያደረገች የምናገረው የለኝም» አለቻት ባጭሩ በጣም አታጥብቂኝ እመቤት ዳረል «አትዋሺኝ ለምታሳዩው ልዩ ጠባ ይልቅ ወቅቱ ሳያልፍ አሁን ንገሪኝ በፊቷና በድምዷ የተጭንቀት የልመና ምልክት ቢኖርበትም ፖሊን ግን ራቷን በቆራጥነት አዙራ ከዛፉ ስር እንደተቀመጠች ጥላት ፄደች «እንግዲያውስ እኔም ተሳስቼ መሆን አለበት እንጂ እሷ ስለሱ ምን ልታውቅ ትችላለችን እሱን መጠርጠሬንም ተሳስቻለሁ እሱን ከተጠራጠርኩት ቀጥሎ አምላክን መጠራጠር እጀምራለሁ ልዩ የሚያደርጋት ሌላ ሳይሆን የራሷ አጉል ጠባይ ነው ሌላ ምክንያት የላትም» አለች በፃሳቧ ይህን ብላ ስለፖሊን የነበራትን ፃሳብ ከአእምሮዋ ለማውጣት የተቻላትን ራ መንፈሷን በማረጋጋት ሃሳቧን በሙሉ ወደ አጋጠማት አዲስ ደስታ «ይልቁንስ እባክሽን ክንዴን ይ አንድ ምክንያት መኖር አለበት ያህል ጥ አዞረች ፖሊን አለች ወይዘሪት ፄስቲንግስ «እውነት ልገገርሽ ጠባይሽ ሊገባኝ አልቻለም ለኔም ለራሴ አይገባኝም አለቻት ወጠይዘሪት ዳረል «ከልቤ እንኳን አንድም ድክመት ወይም የአዘኔታ ስሜት ያለ አይመስለኝም እንዳለ ግን አውቀዋለሁኔ «አስፈራሽኝኔ አለቻት ወይዘሪት ፄስቲንግስ «ምንድን ነው ልዩ የሚያደርግሽ። ፖሊን ይህን የሸፈነሽን ጥቁር ጥላና ብቀላ የምትዬውን ነገር አውልቀሽ ጣዩው ሽ ልዩ በሆነ ጠንክር ገንተር ባለ የምሬት ፈገግታ ቀና ብላ አየቻት «እሱን ስታገባ በቀሌን እወጣለሁ» አለቻት ፊቷን እንዳስከፋች እንደገና ከፖሊን ጋር ሲገናኙ ዩፒቱ ሴትዮ ልመናዎችና ጸሉቶች ከዚሀ በላይ አንዲት ቃል እንኳን እንድትናገር ለያኗርዓት አልቻሉም ምናልባት ይህ ሥረ ነገሩና ምሥጢሩ ያልተገለጠላት ጉዳይ እረፍት ይንሳት ወይም የተማሪዋ ሁኔታ እያሳዘናትና ሃዘኑም መገፈቧን ይስበረው በግልጽ የታወቀ ነገር ሳይኖር ወይዘሪት ሄስቲንኘስ በነሐሴ ጦ በፀና ታመመች ህመሟ መኝታ ቤት አስሮ አላስቀመጣትም የጤንነቷ ሁኔፓ ቀነስ ጉልበቷ እየከዳት መጣ ከቀን ወደ ቀን እየደከመችና እንደልቧ መንቀሳቀስ እያቃታት ሄደ እመቤት ዳረል ለዶክተር ሄልምስቶን ላከችበትና ፈጥኖዣ ደረሰ የወይዘሪት ፄስቲንግስን ሁኔታ አይቶ በቶሉ ወደባሕር ዳርቻ ሄዳ መኽሩን በእዚያ እንድታሳልፍ መክከራት ለፖሲንም ባቀረበችላት ልባዊ ጥያቄ አብራት ለመሄድ ተስማማችት «የቦታ ለውጡ የሚጠቅመኝን ያህል ይጠቀምሻል» አለቻት ዛሳብ የያዛት ወይዘሪት ሄስቲንግስ ወይዘሪት ዳረልም የዳረል ግቢን ለቃ ዘወር ማሰቷ ምን ያህል የተሻለ መሆኑን ስታስብ ነበር «የምታስቢውን አውቄዋለሁ እሺ እሄዳለሁ» አለች «ብቀላዬም ጨርሶ ሊፈጸም ምንም ያህል አልቀረውም ስለዚህ እዚህ የሚያቆይ ምክንያት የለኝም ከብዙ ምክክር በኋላ ኦምበርላይ ወደተባለ የባሕር ዳር ሰመሄድ ስምምነት ተደረገ አካባቢው ሰዓይን ያማረ ትንሽ የጠረፍ ከተማ ነው ሥፍራውን የሚያዘወትሩት እንግዶችም ጥቂትና ሥርዓት ያላቸው የከፍተኛ ቤተሰቦች ወገኖች መሆናቸው ታይቶና ተገምግሞ ነበር ቦታው የተመረጠው እመቤት ዳረል ሌላውን አንደምትወደው ሁሱ ወይዘሪት ሄስቲንግስንም ትወዳት ነበር ለአስተማሪቱ በሐኪሙ ምክር መሠረት ሰምታደርገው ቆይታ ማንኛውም ነገር እንዳይጎድልባትና ሁሉም ነገር እንዲሟላላት አደረገች «ጤንነትሽን ከመንከባከብ በቀር ምንም ማድረግ የሰብሽም» አለቻት በፍቅር በተሞላ ገጽታዋ እመቤት ዳረል ወደ ኦምበርላይ ጽፋ በአንድ ወኪል አማካኝነት ጥሩ የማረፊያ ክፍሎችን አስያዘችላት ወይዘሪት ሄስቲንግስ ስትቃወማት ክት ብሳ ስቃ«ማንም ደስ እንዲለው ከማድረግ ሌላ ሥራ የለኝም ሁልጊዜም ላንቺ የሚመች ሥፍራ መፈለግና ማግኘት ግዴታዬ ነው» አለቻት እመቤት ዳረል ወጣት እየመሰለችና መልኳ እየጠራ መጣ ከምኞቷ ድምድማትና ከደስታዋ ጉልላት ላይ ደረሰች በዓለማዊ ንብረት የሞላት ባለፀጋ ስትሆን የወደደችውን ሀብታምና የተከበረ ለማድረግ የሚያዳግታት አልነበረችም ያገኘችው ደስታም ከምንጊዜውም የበለጠች ሩኅሩህ ተወዳጅ ለሰው ተጨናቂና አሳቢ አደረጋት ይህም ልቧን ያስደስተው ነበር ክአምሮ ሽር እመቤት ዛምፕተን ለምትቀርባቸው ወዳጆቿ ሁሉ ኤሊኖር ራሷን ከካፕቴኑ እጅ መጣሏን በፀፀት ስትገልጽ ኖረች ጌታው አንስላይ ከልቡ እየወደዳት እሱን ትታ ጠደ ካፕቴኑ በማድላቷ በጣም ማዘኗን ስታናፍስ ሰነበተች እመቤት ዛምፕተን የአህቷ ልጅ በፈጸመችው የምርጫ ስህተት በሞት ለተለያት ዘመድ የምታዝነውን ያህል አዘነች «ግን አእኮ አለች በረጅሙ ተንፍሳ ስትደመድም «ግን እኮ እኔን ጣልቃ የሚያስገባኝ ጉዳይ አይደለም አለች በረዥሙ ተንፍሳ በሌላ በኩል የእመቤት ዳረልን ብሩህና ደስተኛ ፊት አይታ ስታስበው ደግሞ የካፕቴኑ መኖር ብዙም አልፀፀታትም «መቼም ብቸኝነት አይሰማሽም እመቤት ዳረል» አለቻት ሄስቲንግስ እንደ ነገ ጧት ሊነሱ ማታውኑ በብሩሁ የወጣት ፊት ቦገግ ብሎ ያየችው ብርፃንና በነዚያ ሰማያዊ ዓይኖች የነበረው ጥልቅ ደስታ ለወይዘሪት ፄስቲንግስ የሚረሳ አልነበረም «አይሰማኝም» አለቻት በአንደበት ሊነገር የማይችል ደስታን በሚገልጽ ረጅም ትንፋሽ «ከእንግዲህ ብቸኝነት አይሰማኝም ለሰው ሁልጊዜ እንዳስብና እንድራራ የሚያደርጉኝ ፃሳቦችና ትዝታዎች ስላሉኝ ብቸኝነትና ዛዘን እኔ ዘንድ ከአንግዲህ ቦታ አይኖራቸውም እስከዚያች ዕለት የነበራቸውን ቀዝቃዛና የይምሰል ግንኙነት ወደ ጎን በመተው እመቤት ዳረል ለመጀመሪያ ጊዜ ፖሊንን ከመኝታ ቤቷ ሳትወጣ ለማግኘት ወስና አስተማሪዋና ፖሊን በበነጋታው ወደ ኦምበርላይ ሊሄዱ በተዘጋጁበት የመጨረሻ ምሽት እመቤት ዳረል ወደ ፖሊን ክፍል ሄደች ልጅቱ ኩራት በተሞላበት መገረም ቀና ብላ ስታያት «ይቅርታ አንደምታደርጊልኝ ተስፋ አለኝ ከመሄድሽ በፊት አንድ ነገር ልነግርሽ ፈልጌ ነበር አለቻት «አንድ ትልቅ ውለታ እአንድትውዬልኝ ልጠይቅሽ ፈልጌ ነው የመጣሁት» ብላ ቀጠለች እመቤት ዳረል «ወይዘሪት ፄስቲንግስን ምንም ነገር እንደማይጎድልባት ልትከታተያት ቃል ትገቢልኛለሽ። ሃሳቧ በአእምሮዋ ውስጥ የራሱን ቅርጽና መልክ ሲያበጃጅ አንድ አሸዋውን አቋርጦ ቶሉ ቶሎ የሚራመድ ረጀም ሰው አየች ክገደሉ ትንሽ ራቅ ብሉ ከቆመ በኋላ አሸዋው ሳይ ተጋደመ ዓይኖቹን ከሚያምረው እረፍት አልባው ባሕር ላይ ተከለ እሷም በወንዳወንድ መልኩና ተክለ ሰውነቱ በጠንካራና ረጃጅም እግሮቹ ተማርካ ትመለከተው ጀመር ሉቨር ሙዚየም ውስጥ ጥቂት አስደናቂ ሐውልቶች አይታ ስለነበር ይህን ሰው ስታይ በተለይ የእንጦኒዮስ የሚባል የፊቱ የራሱና የፀጉሩ ያው ትዝ አላት አቀማመጥ ልዩ የሆነ በውባቱ የሚያስገርም ሉቨር ውስጥ ያየችው ሐውልት ዛሬ ይህን እንግዳ ሰው ስታይ ትዝ አላት በሰውነት ማሳመር ብዙ በመገረም ተመሰከተቸው ካየቻቸው በአለባበስና የሚጨነቁና የሚሽቀረቀሩ ወንዶች እንዳቸውም ከዚህኛው አይስተካከሉም ነበር «መንፈሱም እንደመልኩ ቢሆን» አለች በሃሳቧ «አውነት ጆግና ነው ስትል አድናቆቷ ወደ ልቧ ሲሰርግ በግማሽ ሰመመን ትመሰከተው ጀመር «ሲናገር ብሰማው አወድ ነበር» አለች አሁንም በሃሳቧ «ከእንደዚህ ዓይነት ፊት ጋር የሚስማማ ድምጽ ምን ዓይነት እንደሆነ አሰበች ሰውዬው ስለሷ መኖር አልታወቀውም በራሱ ሃሳብና በቦታው ተመስጦ ነበር ስትመለከተው የነበረው ፊት ልክ እንደ ጥሩ ግጥም ልቧን ሰወረው እንደዚያ ሆና ስትመለከተው የሳውንስሎና የአሴን ታሪክ ትውስ አላት አጠገቧ ወዲያና ወዲህ ሲንቦጫረቅ የነበረው ወርቃማ ውሃ ብጫው አሸዋ የፈጠረባት ስሜት ጠፍቶ በዓይነ ኅሊናዋ ኤሴን በመጀመሪያ ሳውንስሎን ያየችበት ግቢ ከፊት ሰፊቷ ታያት ዓይኖቿን ቀና አድርጋ ፊቱን ስታይ ነበር መጥፊያዋ በሆነው ፍቅር የወደደችው ኤለን አትኩራ የተመለከተችው ፊት የጥፋት ምልክት አልነበረበትም ከንጉሥ አርተር መኳንንት ሁሉ የበሰጠ ያሸበረቀ የደመቀና የላቀ መኮንን የነበረው የላውንስሎ የፊት መልክ ነበር «እንደ ፀሐይ የሚያበራ ፊቱን ስታይ ነበር ኤለንም በላንሳሎን ፍቅር የወደቀችው» አለች በሃሳቧ የአሌንን ንጹህነት ለስላሳና ተወዳጅ ገጽታ ከመኖር ሞትን እንድትመርጥ ስሜታዊ ፍቅር የቆንጆይቱን የአስቶላን የሕይወት ዓለም ስደናቂ ታሪክ በሙሉ በፃሳቧ ያደረጋት ጠንካራ እንዴት እንዳልነበረ አድርጎ በድንገት የቀያየረውን ኣ ዳሰሰች አለች ልጅቱ ሰራሷ «ሰኔ የማይመጥነኝን «እኔ እንደሷ ብሆን ይሻለኛል» ምርጥ ጎበዝ አግብቼ ብሞት ይሻሰኛል» አፍቅሬ ከመፍር የላቀና የመጠቀ ጆ የፍቅር ታሪክ ተጠመደ ዛሰቧ በዚህ በማይምት ቆን «እኔም አሌን እንዳደረገችው ማድረግ የተሻለ ነጡ «ፍቅር በሌሎች እንደሚያደርገው ሁሉ የጡሸት ልብስ ለብሶ ሊመጣበኘ አይችልም የአንድን ወንድ እውነተኛ ጨዋነት መንፈስ ጠንካራነት ከፊቴ ስለማነበው እሱ እንዲወደኝ ሳልጠይቅ ልጠደጡ አችላለሁ ከሁሉ የበለጠ ምርጥ መሆኑን አምጌ እንደወደድኩት ብሞት የተሻለ ነጡ እሷ ይህን ስታምሰለስል የፀሐይዋ ብርፃን ከባሕሩ ላይ ኣረፈ ሐምራዊነቱ ወደወይን ጠጀጆነት ተቀየረ ጡዛጡ በመንደዮ ላይ የነበረ አንዬ ቀለመ ደማቅ አካል መሰለ ያ የተኛው መንፈሷን ሳይታጠቀጡ ቀስቅሶ ሕይጠት የዘራበት ሰው ከነበረበት ተነስቶ በሚብለጨለጨውጡ አሸዋ ላይ እየተራመህ ዜ ከዓይኗ አስኪጠፋ ተመሰለከተችው «ዳግም ላላየው ብችልም ፊቱን ግን እስክሞት አልረሳውም» አለች አንድ ትልቅ ድንጋጤ ያኛት መሰለች ልቧ ከታች ክስሩ ተማሰለ ትንሽ ቀደም ብላ በአእምሮዋ ያሰበችውን መሥፈርት የሚያሟላ ሰው ስለማግኘታ ስታወጣ ስታወርድ ነበር ሰውየው አሸዋውን አቋርጦ ሲፄድ ስታየው ለፃሳቧ መልስ የመጣላት መሰላት «ዳግመኛ ላላየው ብችልም ልወደው የምችለው ዓይነት ሰው ማግኘቲን ሳስታውስ እኖራለሁ» አለች ከፍ ያለ የመረጋጋት ስሜት ያረፈባት መሰለ ጀንበሯ ከውፃው በላይ እስክትጠልቅና ጨረቃ እስክትተካት ድረስ እዚያ ተቀመጠች ያ ሁሉ ሲሆን አንድ ምስል ብቻ ነበር የሚታያት ያልገጠማት የዚያ ሰው ፊት ከዚያ መምሽቱን አይታ በመደንገጥ አሸዋውገ አቋርጣ ስትፄድ ወደ ባሕሩ አንድ ጊዜ ዞራ ተመለከተች አንድ እንግዳ የሆነ ፃሳብ መጣባት ዕድሏ እየተገላበጠ ሲብለጨለጭ ከነበረው ውፃ ዳር ከተመለከ ተችው ሰው ጋር እንዳገናኛት ታሰባት ሲወዘውዛት የነበረው ቅሬታዋን የሚያረጋጋ የተስፋ መቁረጥ ብስጭቷን የሚያበርድ ከመሬት በላይ ከፍ አድርጎ ያስቀመጣት የመሰለ ማንና ውንም ዛሳቧን ያነጠረና ያሳመረ አንድ ታላቅ እፎይታ በላይዋ አረፈ በአንዲህ ዓይነት የደስታ ስሜት ውስጥ እያለች ከቤት ደረሰች ጠይዘሪት ሄስቲንግስ እንደዚያ ያለ ደማቅ ገጽታ አይታበት ወደማታውቀው ፊት ስትመፅከተ ምን እንደዚያ እንደለወጣት እያሰበች ተገረመት ሌሊቱን ሙሉ ፊቱ ከፊት ለፊቷ ተደቀነባት ሺ ሳትጠነቀቅ ምንም ሳታውቀው ድንቅ የሆነ ለውጥ ሊያስከትል የሚችል ፍቅር እየሠረፀባት ነበር ያለፈ ስህተቷን ለማጠቢያ የተላከ ፍቅር በላ አሰበች ያለዛሬ ምዕራፍ ወይዘሪት ፄስቲንግስ ደስ እያላት በመገረም ቶሎ አየት አድርጋት ጋዜጣውን አስቀመጠችው «ወደ ኦምበርላይ መምጣቴን ወድጄዋለሁ እስኪ እዚህ ማን እንዳለ ገምቺ ፖሊን ስለላውረንሶች ስናገር ሰምተሽኛል ላውረንስን አስተምሬ ጥሩ ትዳር ከያዘች በኋላ ወደ ሕንድ ሄደች ባሏ እዚያ ከፍተኛ ሹመት አለው እመቤት ላውረንስ ከልጂ ከጌታው ቬን ጋር እዚህ ናት በጣም ደስ ብሎኛል እኔም ስለአንቺ ደስ ብሎኛል» አለቻት ፖሊንም በበኩሏ በአዲስ የጨዋነት መንፈስ ተረጋግታ እነሱንም ሄጄ ማየት አለብኝ አለቻት ወይዘሪት ሄስቲንግስ በመቀጠል «ሲቪይው ከሚባለው ቦታ ስለአረፉ የት እንደሆነ በቀላሉ ልናገኘው እንችሳላለን «ላውረንስ» አለች ፖሊን በሃሳቧ እያምሰለሰለች «ስሙን ወደድኩት ደስ የሚል ነው «ታላላቅ ሰዎች የሚጠሩበት ነው አለች ወይዘሪት ሄስቲንግስ «አመቤት ላውረንስ በመልካም አርአያነት የምትጠቀስ እንግሊዛዊት ወይዘሮ ናት እንዴት እንደሆነ አልሰማሁም እንጂ ሀብታቸው ከጌታው አርተር ሞት በኋላ ተመናምኗል እሱም ቬን የሚባል አንድ ወንድ ልጅ ብቻ ነው ያፈራው ሀብት የለውም የቤተሰብ ርስታቸው የማዕረግ ስሙን ይጠራበት እንጂ የረባ ት ላውረንስ ጥቂት የግሏ ሀብት አላት ግን ሁሉ እንደተሸጠ አውቃለሁ አመቤ የረባ አይደለም ፖሊን አሁንም ያን ስም ለራሷ ደጋገመችው «ቬን ሳውረንስ» በከፊል የተረሳ የዘፈን ድምጽ መስሎ ይሰማት ነበር ለዚያ ከባሕሩ አሸዋ ላይ ላየችው ሰው ፊት የሚስማማ ስም ነበር «ቬን ሳውረንስ ለሷ ሳይታወቃት ሄስቲንግስ ፈጠን ብላ ሸቅብ አየቻት «ተናገርሽ የኔ ዓለም። » «የኔ ልጅ አንቺ ከሠራሽው በላይ ሊያደርግ የሚችል የሰለም ለስህተትሽ ንስፃ ገብተሻል የምትችዬውን ያህል ክሰሻል ያ ቆንጆ ፊቷ ግን አሁንም ዛሳብ የበዛበት ሃዘን ጥላውን ያጠላበት ይመስል ነበር «እልከኛ ትፅቢተኛ ማን አህሎኝ ባይ ስሜተቢስ ለሰው ግድ የሌለኝና ሰውን ናቂ ስለነበርኩ ደስተኛ ሰው መሆንና ሰላማዊና የተሟላ ኑሮ ማግኘት አይገባኝም ያን ሁሉ የፍቅር ታሪክ ያን ሁሉ የልጅነት ደስታ ከአእምሮዬ አውጥቼ ለሕይወት ግዴታዬ ለመኖር እየሞከርኩ ነው ጌታ ቬን ላውረንስ ግን ይመለሳል እኮ አለቻት ወይዘሪት ሄስቲንግስ «አንጃ አላውቅም ከፍተኛ ግምት ሰጥቼው የነበረው ብሩህና መንፈስ ቀስቃሹ ተስፋዬ ሁሉ በውስጤ የሞተ የመሰለኝ የምወደው ጌታው ቬን ይህን አገር ለቆ ወደ ተሾመበት ሕንድ አገር በሄደ ጊዜ ነበር አሁን ግን ስለወደፊት ዕድልሽ እንነጋገርና በወጣትነትሽ በተጸነሰው ፍቅር ደስተኛ እንደምትሆፒ ተስፋ አደርጋለሁ ብዙ ሀብት ቢኖረኝም የማምለክ ያህል የምወደው ፍቅረኛዬ ለጋለ ፍቅሬ አጸፋውን ሊመልስልኝ ስለማይመጣ ናፋቂው ልቤ እስከ አሁን አልረካም ወይዘሪት ፄስቲንግስ አግብታ ስትሄድ ፖሊን ዳረል ከውርስ ሀብቷ ጋር ብቻዋን ቀረች ምዕራፍ የቤት አስተማሪዋ አግብታ ከፄደችና ፖሊን ዳረል ከወረሰችው ሀብቷ ጋር ብቻዋን ከቀረች ስድስት ዓመታት አለፉ ጌታው ቬን ወሬውን ቶሎ ቶሎ ይልክላታል ባጭር ጊዜ ውስጥ ብዙ ገንዘብ ይዞ ነበር ወደ አገሩ እንዳይመለስ እግዶ ያቆየው ግን ገንዘብ የማጠራቀም ፍላጎት ሳይሆን እሱ የነበረበት ክፍለ ሀገር ውስጥ ከባድ አደጋ ስለተከሰተና እሱም እምነት ተጥሎበት እዚያ ስለተመደበ ነው ስለዚህ ሲውል ሲያድር ደብዳቤዎቹ የተስፋቢስነት ዳና አየያዙ መዝለቅ ጀመሩ ወደ አገሩ ስለመመለስ ጉዳይ አያነሳም ነበር ሃሳበ ቀልጣፋና ስሜተ ንቁዋ ፖሊን ደግሞ ከዝምታው አንድ የማይጥም ነገር እንደሚከተል ተጠራጠረች ፖሊን ዳረል በነዚያ ስድስት ዓመታት ውስጥ ከቆንጆ ኮረዳ ወደ ግርማ ሞገሳም ደርባባ ሴት ወይዘሮነት ተለወጠች ውበቷ ብቻ ራሱ የተከበረች ታላቅ ንግሥት አስመስሏት ነበር መልኳ ከዕድሜዋ ጋር እየጨመረ ሄደ ዘመናቱ በወጣትነት ጊዜዋ ለብሳው የማታውቀውን ውበት ደረቡላት የዳረል ግቢይቱ ወይዘሪት ዳረል የሚያስገርም ዝና አገኘች በኢንግላንድ ውስጥ የሷን ርስት ያህል በደንብ የተያዘ አልነበረም የዳረል መሬት ከጫፍ እስከ ጫፍ ያታክልት ቦታ ነው ይባል ነበር ፖሊን አሮጌ ትናንሽ ቤቶችን ውፃ የሚከባቸው የገበሬ ቤቶችን ጠራርጋ አስነስታ በሚያማምሩና በቂ ስፋት በነበራቸው ሕንፃዎች ተካቻቸው ልጆች የሚማሩባቸው በመጀመሪያ ክርስቲያኖች ቀጥለው ጥሩ ዜጎች የሚሆኑባቸውና ጠቃሚ እውቀት የሚገበዩባቸውን ትምህርት ቤቶች አቋቋመች ለድሆች የምጽዋት ቤትና እንዲሁም ሀብታምና ደዛ ሽማግሌና ወጣት ሳይባባሉ በአንድነት የሚጸልዩበት አንድ ቤተ ክርስቲያን ተከለች ጢሰኞች ጥገኞች የቤት ሠራተኞች በሙሉ ለሷ አንድ ቃል ብቻ ነበር የነበራቸው የራሷና የአካባቢዋ ሰዎች በአንድነት ቅድስት አሏት የሕይወቷ ብቸኛ ዓላማ መልካም ማድረግ ብቻ ይመስል ነበር እሱም ተሳካላት ማንም ወጣት ንግሥት ከዚች ፊተ ብሩህ አንጀተ ሩኅሩኅ አንደበተ ቁጥብ ጠባየ ልዝብ አመቤት የበለጠ ተወዳና ተደንቃ አታውቅም የአንድ የታወቀ ነባር ቤተሰብ ተጠሪና የከፍተኛ ሀብት ወራሽ ብትሆንም በሰብአዊ ግንኙነቷ ረገድ አንድዎ ቅሬታ አንድም መከፋት አይታይባትም ነበር ስለአፈጻጸሙ ባወቀችው ብልፃትና ትኩረት ብቻ ነበር ተግባሯን የምትፈ ጽመው ስለራሷ ጥቀም አንድም ዛሳብ በኅሊናዋ ሳይዞር የነበራትን ኃይል በሙሉ ለሌሎች ጥቅም ነበር የምታውለው ጌታው ኦስዋልድ ይወደው የነበረው ቤት በምን ዓይነት አንክብካቤ እንደተያዘ ማወቅ ቢችል ኖሮ በእግሩ በተተካችው የአህቱ ልጆ ይኮራባት ነበር ይህች የጥድፊያ ባሕርይ ያልነበራትና ስለአከናወነችው ሥራም ተናግራ የማታውቅ ሴት እንዴት ኃላፊነቷን እንደተሸከመች እያየ ሕዝቡ ተገረመጮ ፖሊን የቁንጅና ዘመኗ ብሩህ ተስፋዎች ስለአለፉባት ከእንግዲህም ለሷ እንደማይሆናት ስለተሰማት ያለማቋረጥ ትሠራለች በወጣትነቷ ጊዜ የነበሩ የጀብዱ ታሪኮች ስሜቶችና ግጥሞችን ሁሉ እንዳልረሳቻቸው ብታምንም እንደሞቱ ለመቁጠር ትጥር ነበር ብዙ አድናቂዎች ነበሯት ግን ለአንዳቸውም የተለየ ትኩረት ሰጥታ አታውቅም በሳይዋ ላይ ጥላ ያረፈባት ብትመስልም ታሪኳን ያወቁት ግን ያ ጥላ ሳይመለስ የቀረው ፍቅሯ እንደነበር አወቁት አንድ ቀን በሕይወቷ ዘመን ከደረሱባት ነገሮች አብዛኛዎቹ ከተፈጸሙበት የመጻሕፍት ቤት ውስጥ ብቻዋን ቆማ ነበር የዚያ ዕለት ጧት የሥራ ሩጫና ጥድፊያ የበዛበት ነበር ቦታው ጢሰኞች ወኪሎች በየዓይነቱ ነጋዴዎች ነበሩበት ፖሊንም ድካም ተሰማት ትወደውና በመጠኑም ትጓጓለት የነበረው ከፍተኛ የውርስ ሀብት የያዘው የዳረል ግቢ የሷ ነበር ለመሆን ካሰበችውና ካለመችው በላይ ሀብታም ሆነች በመጻሕፍት ቤቱ ውስጥ የነበረውን ስብስብ እየተመለከተች ስታስበው በረጆሙ ተንፍሳ «አነዚህ ነገሮች ሌሎችን ለማስደሰት ካልሆነ በቀር ለምን ይጠቅማሉን አለች ለራሷ በፃሳቧ ድህነታቸው አሥር ቢከፋ ወይም አብረው ሆነው የደረሰ ቢደርስባቸውም ከቬን ጎን ለመቀመጥ ብትታደል ለመሳሏት ትሰጣቸው ነበር አሁን ግን ይህ አፍለኛ ፍቅሯ ወሬው እንኳን ዳግመኛ እንደማይሰማ ሆኖ ጠውልጎ የሚጠፋ መሰሰ ስለዚህም ርስተ ጉልቷን ለማስተዳደር በነበረባት ፋታ የማይሰጥ ልፋት ባስከተለባት መዘዝ ምስን ብላ ደክማ ስለነበር ከሚያማምሩት ከንፈሮቿ ጠለቅ ዘለግ ያለ የእህታ ትንፋሽ ተሰማት እሷ ግን ያ ያለ የሌለው አንድ ፍቅረኛዋ ከጎኗ እንዲገኝላት ከመጓጓቷ በቀር ድካሟና ልፋቷ ያመጣው ነው ብላ አላመነችበትም ምንም አሥር ከባድ ሣዘን ቢጫናት ሁልጊዜም ከአበቦች መጽናናትን ታገኝ ስለነበር ከአንድ የሚያምር የዳፖኒካስ እበባ ስር አጎንብሳ መዓዛውን በትንፋጂዷ ስትስብ የፈረስ ፈጣን ሶምሶማ ሰማት ገበሬው ቦውማን ተመልሶ መጣ አሰች ለራሷ ፈገግ ብላ «ግን ምንም ቢሆን አልበገርለትም» አለች አንዱ መንቻካ ጢሰኛዋ መሆኑን በበኩሏ እርግጠኛ ስለነበረች በሩ ሲከፈትና አንድ ሰው ሲገባ ሰምታ እንኳን ቀና ብላ አላየችም ሰውዬውም ምንም ሳይናገር ልቡ እየደለቀ ወደ እሷ በመጠጋት አንድ እጁን በራሷ ላይ ጣል አደረገና «ፖሊን የኔ ፍቅር እንኳን ደህና ገባህ የምትበት ቃል አጣሽልኝ።