Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ከክርሰትና ሃይማኖት ውጭ በጃንሆይ ዘመነ መንግሥት የነበረው ሁኔታ ከዚህ የተለየ ነው። ጃንሆይን ታላቅ መሪ ለማለመሰል ያለፉትን ባለታሪኮች መዘንጋት ሲሆን በዚያው መጠን የአገር ውስጥ ባለታሪኮችን ብቻ ሳይሆን የውጭ አገር ሰዎች ስለ ኣዲስ አበባን ደጃዝማች ባልቻ ሳፎ አባ ነሶሶ ለመያዝ በሰበታ በኩል ኣስክ ንፋስ ስልክ ድረስ ጠላትን አጥቅተው ነበር ነገር ግን በሌላ አቅጣጫ ያዘመቱት ስላልተሳካላቸው የያዙትን ቦታ ትተው መመለስ ግድ ሆነባቸው ሆኖም ወጨጫ አካባቢ ውጊያቸውን ቀጥለው በጠላት እጅ ተገደለ የነበራቸው ትልቅ የአገር ፍቅር ታሪክና ጀግንነት እንዲታወስ ስለታመነበት አንድ ሆስፒታል አዲስ አባባ ውስጥ ተሰይሞላቸዋል። በዚህ ወቅት ሰመጀመሪያ ጊዜ በስጦታ የመጣችው ታንክ በግጭቱ መካከል ተሰልፋ ጣሲያናዊው የታንኩ ሾፌር አባ ውቃው የሸፈቱበትን የእንቁላል ቤት ልደርምሰው ብሎ ራስ ተፈሪን የዕርዳታ ድርጅትንም ይቆጣጠሩ ነበር። ጂማ የልዑል መኮንን አልባሸ ሆነው ያገለገሱ ሰው ነቨሩ አባ ሃና በሕዝብ ዘንደ ተወዳጅነት የላቸውም ነበር አንዱና ዋናው ምክንያት ጃንሆይ እፍስ አድርገው ለድሃ ገንዘብ ሲሰጡ ይቀበሉና ቀንሰው ስለሚሰጡ ነው። ሰለሆነም ደሞዝ ለሠራትኛ ሲቆርጡ በተቻለ አነስ ያድርጉ ነበር። የሚጠሩት ግን ባሳደጓቸው አያታቸው በአዛዥ ተሰማ አንበሴ የአፄ ምኒልክ መድፈኛ ክፍል ውስጥ ያገለገሉ ነበሩ ደጃዝማች ከበደን ከሌሎች መኳንንቶች በተለይ አክብረው መያዛቸውና ሲሞቱም በክብር እንዲቅበሩ ማድረጋቸው ነው። ደጃዝማች ወርቁ ዕንቆ ሥላሴ አጄን አልሰጥም ብለው ተታኩሰው መሞታቸውን የሰማ ሁሉ ድሮም ጀግና አንደነበሩ አለሰለመለከሩ እያለ አሞገሳቸው እናታቸው ወይዘሮ ናቅርተ እንኳን በሠፈራቸው የእኔ ልጅ ጀግና ነው እጁን አይሰጥም እያሉ ይፎክሩ ነበር። በተለይ አዲስ አበባ ውስጥ ሸሮ ሜዳ የሚባለው ሠፈር የነበረውን የጣሊያን ካምፕ ቀን ቀን እንቁላል እየዘጡና እየሰለሉ ሌሊት ሌሊት ሲያተራምሱት ያድሩ ነበር። አማርኛ ተናጋሪ ቢሆኑም በተጨማሪ አደርኛ ኦሮምኛ ፈረንሳይኛ በመጠኑ ደግሞ ጀርመንኛና እንግሊዝኛ ቋንቋዎችን ያውቁ ነበር። ሲናገሩ አንዳንድ የሚጫኑዋቸው ቃላቶች የነበሩና የምታሰቸግራቸውም ድምጽ ረስትሆን ድምጻቸው ጎርናና ነበር።
ይኸ ማለት ግን የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት ጥሩ ነው ለማለት አልነበረም። ፖል ራኦና ጸሕፊው ሰለ አፄ ቴዎድሮሰ ተማሪውና ወጣቱ ማውሳት ቢወድም የሚፈለገው ግን ሰለ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ክብርና በጎ ተግባር አንዲንጸባረቅ ብቻ ነበር አንዱ እበላ ባይማ ሳንሱር አልፎ መልክዓ ኃይለ ሥላሴ የሟል የጸሎት መጽሐፍ ጽፎ ነበር ንጉሣችንን መውደድና ማክበር ግዴታችን ቢሆንም ማምለክ ግን ጸያፍ ነው እዚህ ላይ ተወቃሹ አምላኪውም ጭምር ነው አፄ ቴዎድሮሰን ያህል ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉ አገሪቱን የእጅ ሙያ ለማስተማር የታገሉ መጽሐፍ ቅዱስ ይዘው የመጡትን ፈረንጆች መድፍ እንዲሠሩ ያደረጉና ከካሌብ በኋላ ውሃ ላይ ባሠሩት ታንኳ የተዋጉ ጀግና ምንም ያህል አይወሳሳቸውቡም ነበር ከዚህም አንጻር ተማሪዎች እፄ ቴዎድሮስ የተወለዱበትን መቶኛ ዓመት ለማክበር ትልቅ ልፍ ዝን ሣስሰሲ ረፀዘ ፈሰ ዝግጅት አድርገው መንግሥት ጉዳዩ ስላሳሰበው በዘመኑ የቸርችል ጎዳና ተቃንቶና ተሠርቶ ወደ ተክለ ሃይማኖት አደባባይና ወደ ታራስ ሠፈር ተረት ሠፈር ወይም ወደ አሮጌ ቄራ በሚወስደው መንገድ መገንጠያ ስም ያልወጣለት አደባባይ ስለነበረ መጨረሻ ላይ የአፄ ቴዎድሮስ አደባባይ ተብሎ ተሠየመ በአቶ አለፈለገ ሰላም የተነደፈው የአጹ ቴዎድሮሰ ሓውልት ሲጎበኝ በዚያው ዘመን ሓውልት ሊሠራ ታስበና የሚሠራው ሓውልት ዘውድ እንደጫነ ይሁን የለም በሹሩባ ይሁን የሚሉ ወገኖች ሲከራከሩ ጊዜ ፈጁ። የአፄ ምኒልክ ቤተ መንግሥትን ለማሠራት በሥራ ሚኒሰቴር በኩል ኢትዮጵያዊው አቶ አፈወርቅ ዮሐንስና እንግሊዛዊና ስዊድናዊ መሃንዲሶች የቤተ መንግሥት ፕላን ሠርተው አቀረቡ ውድና ቅምጥል ስለሆነና ሥራውንም ለመጨረስ ብዙ ጊዜ የሚወስድ ሆኖ ሰለተገኘ በምትኩ ኢዮቤልዩ ቤተ መንግሥት በ ዓም በ ሚሊዮን ብር ተሠሪ ቤተ መንዌሥቱ ላለመሠራቱ ሌላውና ትክክለኛ የሚመስለው ጨጨኤጭጭጭጨጉ በኣ በ መ ይዎልፉትን ቆስ ወስ ምክንያት ግን ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የአፄ ምኒልክን ዝና ከፍ የሚያደርግ ሥራ እንዲሠራ ስለማይፈልጉ ነው እንጂ ሌላ ፕላን ተሠርቶ የምኒልክ ቤተ መንግሥት ሊታደስ ወይም በአዲስ መልክ ሊሠራ በተገባ ነበር አሌክሳንደር ኾሽኪን የተባለ ሩሲያዊ ባለቅኔ ኢትዮጵያዊ ትውልድ ነበረው ስለተባለ የሁለቱን አገሮች ሕዝብ ያስተባብራል ተብሎ የሩሲያ የባህል ማዕከል እንደተሰየመለት ይታወቃል። ምክንያቱም ተሻሩ እንጂ ሃብታቸው አልተወረሰም እነሱም እንደ ቅርብ ጊዜ ሚኒሰትሮች ሕይወታቸው አደጋ ላይ አልወደቀም በጃንሆይ ዘመነ መንግሥት በሥራ ላይ የነበሩ ከተራ ሠራተኛ ጀምሮ ለጉርሻና ለጉቦ ሲሉ ተገልጋዩን ማጉላላት ጀምረው ነበር በተለይ እንደ ጉምሩክ ባሉ መሥሪያ ቤቶች ውሰጥ የሚሠሩ ሰዎች ከሌላው ሥጋ ከና የመንግሥ ት ሠራተኞች ይበልጥ ይወራባቸው ነበር ሌሳው እንደ ፈቃድ መስጠት ዓይነት አገልግሎቶች የሚሰጡ መሥሪያ ቤቶች ውስጥ ያሉ ባለሥልጣኖች ሕግ እየጣሱ በጉቦ ፈቃዱን ይሸጡ ነበር ችግሩ መጀመሪያ ላይ ይሾመ የነበሩት ባለሥልጣኖች ባለውለታዎች ስለነበሩ ከአንዱ መሥሪያ ቤት ሲሻሩ ሌላ መሥሪያ ቤት ስለሚሾሙ እነሱን ያጋለጠ የመንግሥት ሠራተኛ እንደ በጥባጭ ይቆጠርና ይጉላላ ነበር በዚሀ የታወቁትና ብዙ ባለሥልጣኖችን ንጉሠ ዘንድ እየከለሱና እየረቱ እንዲሻሩ ያደርጉ የነበሩት አምባሳደር ብርሃኑ ድንቄ ነበሩ ከዚህም ሌላ ባለሥልጣኖቹ ትምህርት ያንሳቸው ስለነበረ አሠራራቸው ግልጽነት አልነበረውም ከሥልጣናቸው በላይ እርምጃ ይወሰዳሉ ዘመዶቻቸውን ቁልፍ ቦታ ላይ አስቀምጠው የመሥሪያ ቤቶችን ገቢ ለራሳቸው ያደርጋሉ በዚህ ላይ በየመሥሪያ ቤቱ ያሉት እንደ እነሱ ዓይነት ስለሆኑ የአንዱ ጠላት የሁሉም ጠላት ሰለሚሆን የመንግሥት ሠራተኛውን በብዛት በክለውታል በኋላ ላይ የተማሩ ሚኒስትሮች ቦታውን እየያዙ አንዳንድ መሻሻል ቢያደርጉም የሙሰናው ደረጃ ግን እምብዛም ባለመቀነሱ የመንግሥት አሠራር ሊሰተካከል አልቻለም« ከነበረው ሙስና አንዱ ዘረኝነትም ሲሆን በሥልጣናቸው መከታ ያለይሉኝታ ዘረኛነትን ያራመዱ ከነበሩት መካከል የሚከተሉት ያደረጉትን እንመልከት። የጎሣን ስሜት በመፍጠርና በማጋነን የተማሩ ሰዎች ያደርጉት የነበረው መሠሪ ተግባር ለቀጣዩ ትውልድ ጠንቅ ይሆናል እንጂ መጨረሻ ላይ ማንንም እንደማይጠቅም የታወቀ ነው በጃንሆይ ዘመነ መንግሥት መጨረሻ ላይ የነበሩት ጄኔራሎችም ውትድርናውን ረስተው የእርሻ መኪና ሲገዙና ሲያስጠግኑ እርሻቸውን ሲጎበኙና ስለእርሻ ጉዳይ ሲራወጡ ለሚመለከታቸው ያስገርሙ ነበር በመንግሥት ሄሊኮፕተርና መኪና እንዲሁም በመንግሥት ነዳጅ ለግላቸው ጉዳይ እየተጠቀሙ እንደሠሩ ሁሉ ደሞዝ ቢከፈላቸውም ውሏቸው ግን እርሻቸው ላይ ነበር አንድ የመንግሥት ሠራተኛ ያልሠራበትን ክፈሉኝ ካለ ወይም በሥራ ሰዓት ቁጭ ዝሎ ውሎ በትርፍ ሰዓት ብቻ ልሥራ ሲል ሙስና ነው በመንግሥት ቴሌፎን እንኳን የግል ጥሪ ካደረገ ሙስና ነው የመንግሥት ገንዘብ የሕዝብ ገንዘብ ስለሆነ ሁሉም ሰው በተለይ የመንግሥት አደራ የተጣለባቸው እንዳይባክን የመጠበቅ ኃላፊነት አለባቸው። ሀል ቾልፋሞዳሞሰማኋያ ፍክንገጵ ቋዓቆርጦ ካኑ ል መ ሯዳ ሙጨጨጨጨ በኣ ፀደይ ድጅ ልማት ነበረበት ከሁሉም የሚያሳዝነው ደግሞ በውዳሴ ከንቱ የዚህሀች የድሃ አገር ገንዘብ አየባከነ ከድህነት አውጥቶ በኤኮኖሚ ሊያቆናጥጣት የሚችል ሥራ አለመሥራቱ ነው በአፄ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት ከ ሰው በላይ አልቆበት ከጅቡቲ እስከ አዲስ አበባ የተዘረጋው የባቡር አገልግሎት በጃንሆይ ዓመት ሥልጣን ጊዜ እንኳን ተስፋፍቶ አገሩን ሊያዳርስ ቀርቶ የሚሰጠውም አገልግሎት ከዓመት ዓመት እያዘቀዘቀ በመሄዱ ሊጠቅም የሚገባውን ያሀል አገልግሎት ለአገሪቱ አልሰጠም። አዲስ አበባን ብቻ በመመልከት አገሪቷ ራዕይ እንደሌላት እንረዳለን የአዲስ አበባ ከተማ አመራር የመጀመሪያው የአዲስ አበባና የጎንደር ከተሞች ከንቲባ ደጃዝማች ወልደ ጻድቅ ጎሹ በ ዓም የአዲስ አበባ ማኅበር የሚባለው ። አስተዳደሩ ለአዲሱ ተቀጣሪዎች የደንብ ልብስ ሲያሰፋና ስለፖለቲዛ ውይይት ሲያደርግ ኖረ እንጂ ምንአልባትም ለከተማው አብዮች አደባባይ በስተቀር ጠቃሟ ሥራ አልሠራም ከንቲባ ዘውዴ ገብረ ሥላሴ በከንቲባ ልብስ ከሚኒስትሮች ጋር ሆነው ጃንሆይን ሲጠብቁ በ ዓም የደርግ መንግሥት ሥልጣኑን ከያዘ በኋላ በዴሞክራሲ መንገድ ተመርጠዋል ብሎ የቀበሌ ካድሬዎችን አስቀመጠ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የከንቲባ የክብር ልዝስ መለበሱ አቋረጠ እንዲያውም የመንግሥት ፖሊሲ የነበረው ከተማውን በመተው ወደ ባላገር ያተኮረ ስለነበረ አዲስ አበባ የሕህቡ ቁጥር ቢጨምርም ውጥንቅጧ የወጣ ከተማ ሆነች። አሁንም ብዙ የውጭ አገር ሰዎች ሰሙን በጣም ያደንቁታል ፈገግ የሚያሰኘው አዲስ አበባ የሜለው ሰያሜ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ በይፋ የምትታወቅበት ሰም ሆኖ እያለ በመንግሥት ሜዲያ ጭምር በሌላ ስም መጥራት ትክክል አይመሰልም። ዘ ጠያ ኢኒ ሙም ከተማ ማፈራረስ የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት አስተዳደር ግንባታ ላለመሥራት ምክንያቱ ገንዘብ የለም አገሪቷ ደሃ ነች የሚል ነው ግን ለአንድ ሥራ ሁለት ወይም ሦስት ጊዜ ገንዘብ ይባክናል ነዋሪውም ጉልበት ባለው ጊዜ የሠራውን ቤት አቅም ባነሰው ጊዜ ያፈርስበታልኦ ከመፍረሰ በከፊል የተረፉትን ቤቶች ነዋሪው ጠጋግኖ ስለሟጠቀቅምባቸው ልዩ ቅርጽ ያላቸው ቤቶች አዲስ አበባ ውስጥ በብዛት ይገኛሌ ጐዳናዎች ዳር የሚሠሩ የእግር መንገዶች አንድ ጊዜ ውሃ ክፍል ሌሳ ጊዜ ቴሌኮሙኒኬሸን ሌሳ ጊዜ መብራት ኃይል ሲቆፍረው በፊት የተሠራው አስፋልት ይቆፈርና እንደገና ይሠራል«ኦ ነገሩ አያበቃም እንደገና ሌላ ዙር ይጀመራል። ከተሠራ አንድ ዓመት ያልሞላው የቀለበት አሁን የግማሽ ጨረቃ መንገድ ገና ክአሁኑ ውኃ አእየቦረቦረው ነው ማስረጃ መጥቀስ በያስፈልግ ቦሌ ሞሐ ኩባንያ አጠገዝና ከዮሴፍ መቃብር ወረድ ብሎ ያለውን አሰፋልት አሁኑኑ እየቦረቦረው መሆኑን መመልከቱ በቂ ነው መጋቢ መንገዶች ትኩረት ስለማይሰጣቸው ችግሩ በዚህ ረገድ በጣም የጎላ ነው የተዘጉ መንገዶች ለመጥቀስ ያህል የገዳም ሠፈር መንገድ ወይም በውኃ ክፍል ጀርባ ያለውና የአባ ኮራን ሠፈረ መንገድ ለዕድሳት ያልታደሉ ናቸው የጣሊያን ሠፈር መንገዶችም ታድሰው አያውቁም አስፋልታቸው እያበጠ መኪና የሚሰብሩ መንገዶች ደግሞ ከመርካቶ የሚነሳው የጅማ መንገድ ከአርበኞች መንገድ ወደ አሮጌው ፖስታ ቤት የሚወስደው መንገድና ከሰሜን ሆቴል ወደ ዮሐንስ የሚወስደው መንገድ ናቸው በስፋት ተሠርትው ጥቅም ያልሰጡ መንገዶች ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ መርካቶ የሚወስደው መንገድ ፔፕሲ ኮሳ ሲደርስ በመቆሙና በፖሊስ ሆስፒታል በኩል የሚሄደው መንገድ ከፈተኛ ፍርድ ቤት ሲደርስ ባለመቅጠሉ ሲሆኑ ከሱም በላይ ያለው ወደጌጃ ሠፈር የሚታጠፈው መነገድ ባለመዝለቁ ጥቅም አልሰጡሥ። አስቀድሞውኑ ሁሉ ነገር በዕቅድ ቢሠራ ኖሮ ቤት ማፍረስን ምን የመጣጦ ነበር ከሙሴ ናስ በኋላ የነበሩቸችም መሃንዲሶች መንገድ ብቻ ሳይሆን ድልድይም አጣምመዋል ከጉለሌ ወደ ቀጨኔ የሚወስደው መንገድ ሲሠራ የወይዘሮ ጅፋፊ ቤት ላይ የሚያልፈውን መንገድ ለማሸሸ ድልድይ ማጣመም ነበረባቸው የወሎ ሰፈር መንገድም ተጣሞ የተሠራው በዘመኑ በነበረ ባለሥልጣን ተጽዕኖ ነው ተብሎ ተወርቷል በደርግ ዘመን የነበሩት መሃንዲሶች ከተማው ሳይሆን ራሳቸው ያለ ይሉኝታ ብዙ ተጠቅመዋል ይባላል የሚያሳዝኑት ንጹህና ችሎታ ያላቸው መሃንዲሶች አብረው መወቀሳቸው ነው መሪ ፕላን የሚባለው ለሕዝብ ይፋ ሆኖ ስሜት ያለው አጥንቶት ቢተችበትና ውሳኔ መጨረሻ ሳይ ቢደረስ ይሻል ነበር ይህ ሆኖ ቢሆን ኖሮ በየጊዜው መሪ ፕላኑ እየተሻሻለ ነው እየተባለም ምክንያት አይሰጥም ነበር አዲስ አበባ ራዕይ የሴለው ከተማ ስለሆነ ከስንት ዓመት በኋላ ኦሊምፒክ እንደሚካሄድበት ከስንት ዓመት በኋላ የሕዝቡ ዝዛት ስንች ሚሊዮን እንደሚሆን ሕዝዝ በምን ማመላለሻ ወደፊት አእንደሚሜጓጓዝ አይታወቅም። ለምሳሌ ቡና ቦርድ ያሠራውን ሕንፃ ማስታወቂያ ሚኒስቴር ገብቶበታል የግብርና ሚኒሰቴር ያሠራውን የኦሮሚያ ጽሕፈት ቤት ወስዶታል የመከሳከያ ሜኒስቴር ያሠራው ሕንፃ የፌዴራል የጸረ ሙስና ኮሚሽን ገብቶበታል ለሆስፒታል የተሠራውን ቤት የሴቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ይዞታል የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት አዲስ የሠራውን ቤት የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በከፊል ይዞት ራሱ የአዲሰ አበባ ማዘጋጃ ቤት ውጭ ቤት መከራየት ጀምሮ ነበር እንዲያውም በቤቱ ጥበት ምክንያት ቢሮዎቹ በየአውራጃው በተወረሱ መኖሪያ ቤቶች መዛወርም ጀምረው ነበር መንግሥት ሲለወጥ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ተንሰራፍቶበት ቤቱ ውስጥ ከባድ ማሽን ከጃፓን አገር አሰመጥቶ በማስገባቱ ግድግዳው መሰነጣጠቅ ጀምሮ ቤቱ እስከ አሁቕ በመታደስ ላይ ይገኛል ስለኾነም አንዱ ያደዶጆ። የአዲሰ አበባ ነዋሪዎች የአይሮፕላን ማረፊያን እየተከታተሉ መሬት መያዝና መኖሪያ ቤት መሥራት እንደልምድ እያደረጉት መጥተዋል ደበ መንግሥችም እንዲርቁ እንደማድረግ ጭራሽ ያበረታታል ለምሳሌ የልዑል ሣህለ ሥላሴ መንደር አሁን ቀበሌ የሚባለው መጀመሪያውኑ መንግሥት አሠርቶ ለሕዝብ የሸጣቸው ቤቶች ናቸው አይሮፕላን ማረፊያ እየተከተለ ሕዝቡ ለምን ቤት ይሠራል ቢባል አንድ የሚያስገድደው ነገር መኖሩን ይጠቁማል መንግሥት ሌላውን የመኖሪያ ሠፈር ዞር ብሎ ስለማያየውና ሁልገዜ አዲስ ነገር የሚታየውና የሚገነባውም አይሮፕላን ማረፊያ አጠገብ ስለ ሆነ ነው ቀለበት መንገድም ቢሠራ የአይሮፕላን ማረፊያወን ማዕከል በማድረግ ነው ለምሳሌ የጥንት የአዲስ አበባ ሠፈሮችን ብንወስድ እንደ ዶሮ ማነቂያ ሠራተኛ ሠፈር እሪ በከንቱ ባሻ ወልዴ ችሎት ዘበኛ ሠፈር ገዳም ሠፈር አባ ኮራን ሠሥፈር አቧሬ ኳስ ሜዳ ጉለሌ ቀጨኔ ስድስት ኪሎ አራት ኪሎ እያረጁና እየፈረሱ እንጂ እንደ አዲሱ የቦሌ ሠፈር ዘመን አመጣሸ የፍሳሽ አገልግሎት ወይም አዲስ ዲጂታል የስልክ መስመር አይሠራላቸውም። የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች አሠራር የአዲስ አበባን ማዘጋጃ ቤት ለምሳሌ ያህል ጠቀስን እንጅ ብዙ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሚጠበቅባቸውን ያህል አልሠሩምአ« የሚሾሙት ባለሥልጣኖች የሚደክሙት ለመንግሥት ተጨማሪ ገቢ ያስገኙ መሆናቸው እንዲታወቅና ከፍተኛ ሹመት እንዲያገኙ ነው ለምሳሌ ያህል በአንድ ውቅት የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንን እንዲያስተዳድር የተጾመ ለው ስርጭቱ ላይ ምንም መሻሻል ሳያደርግ በተጠቃሚዎች ላይ የሃምሳ ብር የቴሌቪዥን ግብር ብቻ ተክሎ ወረደ። ቤቶች እንደገና ሲቋቋሙ ራሳቸውን ችለው የሚሠሩ ኒሰትሮች እየተሾሙ ሥራቸውን ማካሄድ ጀምረዋል ይዘ አጀማመሩ ጥሩ ሆኖ የነበረው እርምጃ እየዳበረና እየተሻሻለ መሄድ ሲገባው ከጠላት ወረራ በኋላ ሕዝቡ ብዙ ሲጠብቅ መልሶ የንጉሥ ነገሥዞ ፍጹማዊነት እየጎላ በመሄዱ ምንም የተመቻቸ ሁኔታ ቢኖርም ሥልጣኔውን መልሶ መግታት ተጀመረ በአጠቃላይ ሲታይ ግን የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመን በኢትዮጵያ ውሰጥ የዴሞክራሲ ጭላንጭሉ ታይቶ ከሳቸው ዘመን በኋላ እንደገና ደብዛው ጠፍቷል ምንም እንኳን ፍጹማዊ የንጉሠ ነገሥት መንግሥት ቢሆንም በየመሥሪያ ቤቶች የተመደቡት ሚኒስትሮች ባጀታቸውን ካስፈቀዱ በኋላ ሥራቸውን በነጻነት ይሠሩ ነበር ስለሆነም እያንዳንዱ ኒስትር የነበረው ማዕረግና ክብር ነጻነት እንደነበረው ያሰረዳ ነበር ከንጉሠ ነገሥቱ ዘመን በኋላ የነበረው የወታደር መንግሥት በየመሥሪያ ቤቱ አንዳንድ ቋሚ ተጠሪ መድቦ በተጨማሪም በሌላ የሚታዘዙ ካድሬዎች በመሰግሰጉ ሚኒስትሮቹ ጥላ ቀሏቸው ለሥራው ሁሉ ወሳኝ ጠፍቶ አገሪቱ ወደፊት እንደመሄድ ባለህበት ሂድ ተጀመረ የብዙ ሚሊዮን ብድር በአገሪቷ ስም የሜፈርሙት ሚኒስትሮቹ ሳይታመኑ ቀርተው የሟኒሰትሩ መኪና በሾፌሮች ቁጥጥር ሥር እንዲውልም ተደርጎ ነበር። በዚህም የተነሣ የአባ ሃናን ተግባር የተመለከተ ሰው ሁሉ አንድ ሰው ለገንዘብ ሲንገበገብ ሲያይ እስካሁን ድረስ አባ ሃና ይለዋል ኛፍጃንሂጀኛርድጻ ዝሜ ገ ሆኖም አባ ሃና በቤተ መንግሥቱ ተከብረውና ተፈርተው ሲኖሩ እነ ጄኔራል መንግሥቱ ንዋይ ባደረጉት የመንግሥት ግልበጣ ሙከራ ገነት ልዑል ቤት መንግሥት አረንጓዴ ሳሎን ውስጥ ከተገደሉት መኳንንቶች መካከል አንዱ ሆነ። አቡነ ባስልዮስ እጨጌ ገብረ ጊዮርጊስ ወልደ ፃድቅ ሕረር ደጃች ጉፈሪ ቤት ሄደው ፐፈሪ ሊነግሥ እሄ ሊቅ ጳጳሰ ልሆን ታዚል እያሉ መተንበያቸውን ተፈሪ ሰምተው አስጠጓቸው ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የደጃች ተፈሪ ማዕድ ባራኪ በኋላም የንስሃ አባት ሆነው በክብር ኖሩ በስደትም ዘመን ከጃንሆይ ጋር አብረው ሄደዋል እጨጌ ገብረ ጊዮርጊስ ከኢየሩሣሌም የመድኃኔ ንለምን ጽላት ከአምስት መነኮሳት ጋር እንግሊዝ አገር ልከው በባዝ ከተማ ፌርፊልድ መንገድ ላይ በሚገኘው የንጉሠ ነገሥቱ የስደት መኖሪያ ቤት ስዕል ቤት ወስጥ ይቅደስበት ነበር አቡነ ባስልዮስ ሁኔታው ተቀያይሮ ጃንሆይ ወደ አገር ቤት ሲመለሱ አንድ ቅን የጃንሆይን ልብስ ይዘው እባክዎ በድል አገራችን ስንመለስ ቂም በቀል እንዳይኖር ያድርጉ ብለው ቃል አስገቧቸው እጨጌ ገብረ ጊዮርጊስ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ፓትርያርክ ተብለው ተሹመው ሕዝበ ክርስቲያኑን ሲያገስግሉ ኖረው ሲያርፉ ደብረ ሊባኖስ ተቀበሩ መኮንን ኃብተ ወልድ መኮንን ኃብተ ወልድ ዳግማዊ ምሂልክ በታመሙ ጊዜ ቀሳውስት ሱባዔ ሲገቡ ከእንጦጦ ራጉኤል ቤተ ክርስቲያን ወደ ቤተ መንግሥት ተልከው የመጡ ዲያቆን ናቸው። በቤተ መንግሥት ውስጥ በመለማመድ ሥራ ጀምረው ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረበት ወቅት መኮንን ኃብተ ወልድ የጽጃንዎዮይድይ ወዳጆች የንግድ ሚኒስቴር ዋና ዲሬክተር ነበሩ በኢትዮጵያ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ታሪክ የመጀመሪያው ዋና ዲሬክተር እሳቸው መሆናቸው ። በዋና ዲሬክተርነታቸው ጊዜ ጉምሩከንም ያዝኩ ስለነበረና የጣሊያንም መምጣት ስደትን እንደሚያስከትል ቀደም ብለው አውቀው ስለነበረ ገንዘብና ወርቅ ወደ እሥራኤል አገር ይልኩ ነበር ይባላል ከማይጨው መልስ በአገር ውስጥ ከነበሩት የውጭ አገር ቆንሲሎች ጋር በመመካከር ንጉሠ ነገሥቱ ወደ አውሮፓ የመሄዳቸውን ሃሳብ ካቀረቡት ሰዎች አንዱ ነበሩ ንጉሠ ነገሥቱ ወደ አውሮፓ ሲሄዱ አብረው ከተሰደዱትም ባለሥልጣኖች አንዱ ናቸው መኮንን ኃብተ ወልድ በ ዓም በልዑል መኮንን ኃይለ ሥላሴ የክብር ፕሬዚዳንትነት የአገር ፍቅር ማኅበር ሲቋቁም ምርጥ ጸሐፊዎችንና ትናጋሪዎችን እየጋበዙ ለሕዝብ ሰለወቅቱ ሁኔታ ማብራሪያ ይሰጡ ነበር ለማይጨው ዘመቻ ማኅበሩ ስንቅ በማሰባሰብና ስለ አገር ጉዳይ ንግግር እያደረገ የጠቅል አሽከር። መኮንን ኃብተ ወልድ አገር ወዳድና ለንጉሠ ነገሥቱ ታማኝ ከመሆናቸው በላይ ከስደት መልስም በመንግሥት ሥራ ላይ ከፍተኛ አገልግሎት የሰጡ ሰው ናቸው። ጃንሆይ ከስደት በመመለስ ሱዳን ላይ እንዳሉ ጥጠርጥው ከአርበኞች ጋር ግንኘነት ለመፍጠር ወደ አገር ቤት ቀድመው ተላኩ ሆድ መ ም በሚ ገ ከነፃነት በኋላ በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባነት በዘውድ አማካሪነት በብሔራዊ ጦር አዛዥነት በታላቅ ሞገስ እያገለገሉ የኖሩ ሰው ናቸው በመጨረሻውም ሰዓት የግቢ ሚኒስትር ነበሩ የቤተ መንግሥቱ ዋና ሚስጢር ጠባቂ ከመሆናቸው በላይ የማያውቁት ነገር ስላልነበረ በጣም ይፈሩ ነበር ብዙ ሰዎች ለሌ ኮ መንግሥቱ ኃይለ ማርያምን በሥልጣን ያደላደሏቸው እሳቸው ናቸው ይሳላሌ እንደሚወራውም የኮ መንግሥቱ አባት ሃምሳ አለቃ ኃይለ ማርያም መጀመሪያ የነብርሃኑ ባዬ አጎት የአቡነ አብርሐም አገልጋይ የነበሩና ጦርሠራዊት መሣሪያ ጠጋኝ ከመሆናቸው በፊት የደጃዝማች ዘበበደ አሽከርም እንደነበሩ ነው። በጣሊያን ጊዜ ጅሩ ላይ ተሰብስበው የመጀመሪያውን የጀግኖች ማኅበር ከመሠረቱት መካከል ፀሐዩና ተስፋዬ ዕንቆ ሥላሴ ጀኔራል ተድላ ራስ አበበ አረጋይ ደጃዝማች አሉላ በቀለና ሌሉችም መሆናቸው ይታወቃል ራስ እምሩ ኃይለ ሥላሴ ራስ እምሩ ኃይለ ሥላሴ የቀዳማቂ ኃይለ ሥላሴ የአባታቸው የአክስት የልጅ ልጅ ከመሆናቸውም በላይ ከተፈሪ ጋር አብረው አፈር እየፈጩ ያደጉ ታማኝ ዘመዳቸውና ወዳጃቸው ናቸው።