Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

የ20ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ 1.pdf


  • word cloud

የ20ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ 1.pdf
  • Extraction Summary

የኛው ክፍለ ዘመሃ የመ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በፊት የነበረው ሁኔታ ንጉሥ የነበረው በንጉሥ ባላባት የነበረው በባላባት እያንዳንዱ ክፍለ አገር ከጥንት ጀምሮ በነበረው ሥሩር መ መና ራስ መኮንን ሊሞቱ ሲሱ ለራስ እምሩ አባት ለፊታውራሪ ኃይለ ሥላሴ ልጄን ተፈሪን አደራ ሰጥቼሃለሁ ብለዋቸው እነደነበረ ጭምር ይነገራል በሌላ በኩል ደግሞ የቀበረ ሁሉ አስከሬኑን አየ ለማለት ያስቸግራል ጥቂቶች ደግሞ አይ የቅዱስ ልጅ መስሎ ለመታየት በተፈሪ የተነዛ ወሬ ነው ብለው ያጣጥሉታል። ጣይቱ በልጅነታቸው እቤት አስተማሪ ተቀጠሮላቸውና በየአድባራቱም የሃይማኖት ትምሕርት በደንብ ተምረዋል የግዕዝ ቋንቋ አጥርተው ያውቃሉ በገናም ይደረድራሉ አፄ ምኒልክ በልጅነታቸው ጎንደር ስለነበሩ እንዲሁም ሸዋም ከተመለሱና ከነገሠ በኋላ የጣይቱ ብጡል ሁለት ወንድሞች ልጅ አሌላ ብጡልና ባላንባራስ ወሌ ብጡል አድረውላቸው ነበረና ስለጣይቱ አስቀድመው ብዙ ያውቁ ነበር። ሰዎች ደጃች ገብረ ሥላሴ ሸሽተው ከነሠራዊታቸው ኤርትራ ውስጥ ገቡ። ሲኞሪና አል ዳቦ እያሉ ወደ እሳቸው ይሮጡ ነበር እንዲያውም ከአጀባቸው ከግማሽ በላይ ሃጣሲያን ምርኮኛ ወታደሮች ኾነው ነበር።

  • Cosine Similarity

ሰለሆነም በወቅቱ የነበረው የአገሪቱ ሁኔታና የመሪው ታሪክ ጉራማይሌ ነበር ማለት ይቻላል ለመሆኑ ከአፄ ምኒልክ በኋላ እሰከ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት መጨረሻ ድረሰ በኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ ውሰጥ የነበረው ታሪክ ምን ይመሰላል። ሖጮ ይበልጥ መግለጥ ይችላል የተሟላ ምስል ለማቅረብ ጥላዙን ብርሃነ ሥላሴ ቤተ ና ማውጫ የንግሥና ሥርዓትና የነገሥታት ዘር ሐረግ የተለያዩ ግዛቶች የአፄ ምኒልክ ፍጻሜ መናኙ ራስ መኮንን መካኗ እቴጌ ጣይቱ ብጡል ደጃች ታየ ጉልላቴ ጎረምሳው አቤቶ ኢያሱ ምስኪንዋ ንግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ የተፈሪ ውልደትና ዕድገት ድብቋ ወይዘሮ የሺ እመቤት ተፈሪ በደጃዝማችነት ዘመን ድንገተኛው የተፈሪ ጋብቻ ራስ ተፊሪ በፀአልጋወራሽነት ዘመን የራስ ተፈሪ አነጋገሥ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ጃንሆይ እስከ ማይጨው ጦርነት ድረስ የጣሊያን ፕሮፓጋንዳ የማይጨው ጦርነት ንጉሠ ነገሥቱ በስደት ዘመን የጣሊያን ወረራ የጣሊያን ጊዜ የድል ጉዞ ወደ አገር ቤት ንጉሠ ነገሥቱ ከስደት መልስ አዲስ ዘመን የኤርትራ ታሪክ ዳሰሳ የሕዝብ ቅሬታዎች ራስ ተፈሪያን ሃይማኖትና ንጉሠ ነገሥቱ ያለፉትን ማሰታወስ ምዕራፍ ምዕራፍ ምዕራፍ ምዕራፍ ምዕራፍ ምዕራፍ ምዕራፍ ምዕራፍና ምዕራፍ ምዕራፍ ምዕራፍ ምዕራፍ ዛሣ ምዕራፍ ምዕራፍ ምዕራፍ ምዕራፍ ሣቋ ቋ ሙስና መሠረተ ልማት ጃንሆይና ዲሞክራሲ የጃንሆይ ተቃዋሚዎች የጃንሆይ ወዳጆች የቀዳማዊ ኃይለ ሥ ሯና የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ልጾት ና ትክለ ሰውነት የውዳሴ ከንቱ አስተዳደር ሁለት ሉሉዎች በቤተ መንግሥት ንጉሠ ነገሥቱ በአጠቃላይ ዕይታ ተፈጥሮና የሰው ልጅ ሬኾብሊክና ሞናርዚ የምሁራን አስተዋጽዖ የተሣሪ ንቅናቄ የሕዝብ እንቅስቃሴ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መጨረሻ የተወለደችው ንግሥተ ሳባ ተብላ የምትታወ ከክርስቶስ ልደት በፊ የነገሠች ስትሆን በጽሑፍ ከተ የንግሥና ሥርዓትና የነግብሥታት ዘር ሐረግ ፎ ሙሙይወረፍ ጋ ዋኖንመሥና መድናዙና ዊሄግሥ ጋጭ ዘር «ከፈ ማፇ ተዋስያንና ከእናቷ ከእቴጌ ኤስሜኒ ቀው የኢትዮጵያ ንግሥት ት ዓመት በ ዓመተ ዓለሦ ላይ ገኙት መረጃዎች የኢትዮጵያ ነገሥታት ተርታ ኛዋ በጠቅላላው ከነገራት ነገሥታት ተርታ ደግሞ ፀፀኛዋ ጎበረች። ባለታሪክ ኢትዮጵያ ገጽ የንግሥና ሥርዓትና የነገሥታት ዘር ሐሯፎሯግ ንግሥት ሳባ ያወጣችው ሕገ ደንብ መነሻ ያደረገው የዳዊት ልጆች የእግዚአብሔር ኪዳን እንደማይለያቸው በመዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ከቁጥር እስከ የተጠቀሰውን ያገናዝባል« በዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ ቁጥር የይሁዳ አንበሳ አሸናፊ መሆኑ ሲገለጽ የኢትዮጵያ መንግሥት ንጉሣዊ አስተዳደር ከመሆኑም በላይ የንጉሠ ዘር በንጉሥ ሰሎሞን ልጅ በቀዳማዊ ምኒልክ ተወላጆች አማካይነት በኪዳኑ መሠረት እየተፈጸመ ነው ተብሎ ይታመን ነበር በዚህም ምክንያት ለለ ኢትዮጵያ ነፃነት ሲተረክ ሦስት ሺሀ ዓመት የሚባለው ክንግሥተ ሳባ ጀምሮ ለመጥቀስ ሲባል ነው ዘሦስት ሺህ ዓመት በፊት በፅሑፍ በቃል በጥቅሉ ነገሥታት የነገሥራበት ዘመን ለአገሪቱ የነፃነት ዕድሜ ቆጠራ እንኳን ሳይካተት ነወ። ኃይ ጃንሆ የሳር ቱርክን በ ዓም ድል አደርጎ ምፅዋን ስላስመለሰ የክብር ስም ይጠራ ጀመር ች የንግሥተ ሳባን ሕገ ደንብ እየተከተሉ የቀዳማዊ ምኒልክ ተወላጆች የንግሥተ ሳባ መ አበዛኛው መንግሥቱን ይዘው ሲኖሩ በመሃሉ ለዕርዳታ በመሄድ ላይ ህ የንግሥና ሥርዓትና የነገሥታት ዘሮ ሕረግ ፖርቱጋሎች ወደ አገራቸው ተመልሰው የኢትዮጵያውያንን ክርስቲያንነት በመናገራቸው ይኽንኑ ሰምተው የመጡ ኢየሱሳውያን ጆስዊትስ የካቶሊክ ዕምነት ተከታዮች ስብከት ጀምሩ በዚህም ሳቢያ ንጉሥ ሱስንዮስ ወደ ካቶሊከ ዕምነት ስሰተለወጠና ሕዝቡንም እንዲለወጥ ስሳስገደደ ሌላ የሃይማኖት ጦርነት ተቀስቅሶ ለስምንት ዓመት ብዙ ሰው ከተጎዳና መንግሥቱም ከተዳከመ በኋላ የአልጋው ወራሽ የኾነው ፋሲል በ ዓም ነሠና አስተዳደሩን ወደ ጥንቱ ሃይማኖት መልሶ መንግሥቱን እንደገና አጠናክሮ ስመ ጥሩውን የጎንደርን ግንብ አሠራ ከጊዜ በኋላ የቀዳማዊ ምኒልክ ሥርወ መንግሥት በጎንደር እየደከመ ሄዶ የንጉሠ እንደራሴ የነበረው ሥሑል ሚካኤል ንጉሥ ኢዮአስን በ ዓም ገድሎ በሥልጣን ከንጉሦቹ በላይ መሆን ሰለቻለ ዘመነ መሳፍንት ተጀመረ ሥሑል ሚካኤል ያልነገሠበት ምክንያት የቀዳማዊ ምኒልክ ተወላጅነት ስላልነበረው ነው ለሰማኒያ ሦስት ዓመት እንደራሴዎች የመንግሥቱን ሥልጣን ይዘው ለስም ብቻ ንጉዎች እየሾሙ እየሻሩ ሲኖሩ በሸዋ ቀርቶ ከነበረው ከአፄ ልብነ ድንግል ልጆቸ መካከል የአቤቶ ያዕቆብ ተወላጆች የሆኑት ከባላባትነት ወደ ጎጉሥነት አድገው እየጎለበቱ ሄዱ በተለይ ራስ ወሰን ሰገድ አስከትሎም ልጃቸው ንጉሥ ሣህለ ሥሳሴ አባ ዲና በዘመኑ የነበረውን እንደራሴ አሸንፈው አገሪቱን በንጉሠ ነገሥትነት ለመጠቅሰል ያስቡ ነበር ለዚህም ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ በሚዘጋጁበት ወቅት የጦር አበጋዛቸው ለሆነው ባሻ መተኮ ቦርጂያ ልጃቸውን ለልጁ ለጃራ ሲድሩለት ፈቃደኛ መሆናቸውን ገለጹ በኋሳ ሳይ ሰዎች ስለ ባሻ መተኮ አጉድፈው ስለነገሯቸው ንጉሥ ሣህሰ ሥላሴ መልሰው ልጃቸውን ቢከለክሌት ክፉኛ ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ወሰን ሰገድ ተቆጥቶ በስለት ሊገድላቸው በመሞከሩ በቤተ መንግሥቱ ውስጥ መጠነኛ ሽብር ተነስቶ ይኸንኑ በሚያስተካክሉፈበት ወቅት ታመው ሞቱና ዕቅዳቸው ተጨናገፈ በዚህ መካከል ቋረኛው ካሣ የንግሥና ሥርዓትና የነገመሥሥታት ዘር ሐረግ በጎንደር ያለውን የመንግሥት መውን ጉዘው አሁንም የሥ ቸው ካስገቡ በኋላ ወደ ስሜን ተጉዘወ ብ ጣን ከእ ኖቃኞቻቸውን ድል በመምታት አፄ ቴዎድሮስ አ ጠ ብሩ ። ንር ቀጣይ የመንግሥቱን ወራሽ የ ዓመት ልጅ ል ይለ ል ጎንደር ተመለሱ በ ዓም ከአፄ ቴዎድሮስ ህልፈት አይ ከሦስት ነ ክለ ጊዮርጊስ ተብለው ኑ ባሳባት ዋግ ሹም ጎበዜ አፄ ተክለ ሺ እስ መት ነገሠ ቀጥሎም የትግራዩ ደጃዝማች ካሣ ምርጫ በ ም አፄ ዮሐንስ አራተኛ ተብለው ለ ዓመት ዘውድ ጫኑ ባ አለክ የሸዋው ንጉሥ ምኒልክ በ ዓም ንጉሥ ነገሥት ተብለው ዓም ኢትዮጵያን በአንድ መንግሥት ጥላ ሥር አስተዳደሩ ምኒልክ ንጉሠ ሸዋ ። ቬቪ የንግሥና ሥርዓትና የነግብመሙመ ታት ዘር ሐረግ ቴዎድሮስ አፄ ተክለ ጊዮርጊስና አፄ ዮሐንስ በተወላጅነት ሳይሆን በጦር ኃይላቸው ለመንገሥ ችለዋል መጨረቫ ላይ ዳግማዊ ምኒልክ በንጉሥ ሣህለ ሥላሴ የልጅ ልጅነት ወይም በቀዳማዊ ምኒልክ ሥርወ መንግሥት ተወላጅነት ነገሠ። አቤቶ ኢያሱም ተሻረና የምኒልክ ሌላዋ ሴት ልጅ ወይዘሮ ዘውዲቱ ነግሠው ከእሳቸው በኋላ የወይዘሮ ተናኘ ወርቅ ሣህለ ሥላሴ የልጅ ልጅ ተፈሪ መኮንን ንጉሠ ነገሥት ተብለው ነገሠ። የንግሥና ሥርዓትና የነብመታት ዘር ሐረግ የራስ ዳርጌ ትውልድ ደጃዝማች ደስታ ደጃዝማች አስፋው ፊታውራሪሸዋረገድ ወይዘሮ ትሰሜ ልጅ ተድላ ልጅ በለው ወይዘሮ ትሰሜ ከንጉሥ ተክለ ጊዮርጊስ ዋግ ሹም ጎበዜ ታናሽ ወንድም ከደጃች ኃይሉ ራስ ካሣን ወልደዋል በተጨማሪም ሌሎች ወንዶች ልጆችም አፍርተዋል። ወዐ በ መ የንግሥና ሥርዓትና የነገግሥታት ዘር ሐረግ የአቤቶ ካሠኝ ትውልድ አቤቶ ካሠኝ መዱ ግራዝማች ተድሳ የወይዘሮ ተናኘ ወርቅ ትውልድ ወይዘሮ ተናኘ ወርቅ ራስ መኮንን ደጃዝማች ይልማ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ አፄ ምኒልክ ወንድ ልጅ ስላልነበራቸው መንግሥታቸውን ማስተላለፍ የነበረባቸው ለአጎታቸው ልጅ ለመሸሻ ሠይፉ ወይም ከመሸሻ ልጆች ለአንዱ ወንድ ልጅ መሆን ሲገባው ለሴት ልጃቸው ለወይዘሮ ሸዋረጋ ምኒልክ ወንድ ልጅ ለአቤቶ ኢያሱ ማላለፋቸው በተለምዶው መሠረት ስህተት ነበር። ስለኾነም ብዙዎቹ የዘመኑ ትላልቅ ሰዎች የልጆቻቸው ቁጥር በርካታ ነበር ለምሳሌ ያሀል የትግራዩ ሹም አጋሜ ወልዱ ሃምሳ ልጆች የጎጃሙ ደጃች ተድላ ጓሉ አሥራ አራት ልጆች ራስ ኃይሉ ተክለ ሃይማኖትም ሃያ ልጆችና የሼሀ ሆጀሌ ልጆች ሰባ ሁለት እንደነበሩ ይነገራል ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ምኒልክ ከአሥር ዓመት ግዞት በኋላ በ ዓመት ዕድሜያቸው ከአፄ ቴዎድሮስ አምልጠው ሸዋ ከገቡ በኋላ ነሐሴ ቀን ዓም አንኮበር ላይ የሸዋ ንጉሥ ኾነው ዘውድ ጫኑ ከአፄ ዮሕንስ ሀልፈተ ሕይወት በኋላም በ ዓም ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ዳግማዊ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ብለው አወጁ ከአፄ ምኒልክ ቀጥሎ በዚሁ ተቀጽላ የነገሥት ንግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ በኋላም ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ነበሩ ከንጉሥ ሰሎሞንና ከንግሥተ ሳባ ልጅ ከቀዳማዊ ምኒልክ አንስቶ ሲቆጠር ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ኛ ንጉሥ ናቸው ይሀንን ተቀጽላ ንጉሦቹ ያወጁበት ምክንያት የይሁዳ ዘር የንጉሥ ዳዊት ትውልድ ነን በማለት በሕዝብና በቀሳውስቶች ዘንድ ተቀባይነት እንዲያገኙ ሰለሚፈልጉ ነው በቀደሙት ጊዜያት በዚህ ተቀጽላ ራሱን የገለጸው አፄ ኢያሱ አድያም ሰገድ ብቻ ነበር በዚህ ዓይነት ሁኔታ ያለ ንጉሠ ሲነግሥ የሌላ ተወዳዳሪን ቅስም ከመስበሩም በላይ በሰፊው የክርስትና ተከታይ ሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት ያገኛል። በዚህም ወቅት አንዳንድ ባ በዚ » ባላባቶች ሲገብሩላቸው አንዳንዶች አልገብርም ይሉ ስለነበረ ብዙ ጦርነቶች አካሂደዋል በጦርነት ኮተይነፉ ባላባቶች መካከል እንደገና ግዛታቸው እየተመለሰላቸው ያልታመኑት ደግሞ ሌላ ባላባት እንዲተካቸው እየተደረገ ግዛቶቹ በሙሉ በአንድነት በአንድ ንጉሠ ነገሥት ሥር የሚተዳደሩ መሆን ሲችሉ ለመጠቅለል ያቃቱዋቸው የሶማሌና የባሕር ነጋሽ ነ ጉ ነጋ ግ ገ ማ ገዥዎች ሥር ኾነው ቀርተዋል ግዛቶች ግን በቅኝ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት ኢትዮጵያ በይበልጥ አንድ የኾነችበት ጊዜ ቢሆንም ችግሩ በሥልጣን አወጣጣቸው ምከንያት በየቦታው ጥቃቅን ግጭቶች መካሄዳቸው ነው ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በፊት የነበረው ሁኔታ ንጉሥ የነበረው በንጉሥ ባላባት የነበረው በባላባት እያንዳንዱ ክፍለ አገር ከጥንት ጀምሮ በነበረው ሥሩር መ መ መመ መመመ የተለያዩ ግዛቶች ሥርዓት ከሞላ ጎደል ራሱን በራሱ የሚያስተዳድር ራስ ገዝ ነበር። የትግራይ መኳንንቶችም የንጉሥ ነገሥታቱም ሹማምንት እየሆኑ በማዕከላዊው መንግሥት እየን ሙ ለ ያተረፉና በጋብቻም እየተዛመዱ ትላልቅ ባለሥልጣናትም ነው ከር ከትግራይ ሹሞች መካከል ወላይታ ሄደው የካዎን ሥርወ መንግ ዝ የተለያዩ ግዛቶች እስከ መውርስ ደርሰዋል በአሥራ ስምንተኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ በእንደራሴነት የሚታወቁት የትግራይ ባላባት ሥሑል ሚዛኤል በንጉሠ ነገሥቱ እንደራሴነት ጎንደር ላይ ሲያገለግሉ ኖረው በተከፉ ጊዜ የእቴጌ ምንትዋብን የልጅ ልጅ ንጉሥ ኢዩአስን በሻሸ አሳንቀው አስገደለ ሥሑል ሚካኤል ዝነኛ ስለነበሩ ከእሳቸው ሕወት በኋላ ተወላጆቻቸው በትግራይ ሹም በመሆን አሇ ሲያስተዳድሩ ኖረዋል ዳሩ ግን ከትግራይ ባላባቶች ውስጥ ከዚህ በተረፈ መንገሥ አለብኝ የቀዳማዊ ምኒልከ ተወላጅነቴን እቆጥራለሁ የሜል አልተገኘም የዘመነ መሳፍንትን ሥርዓት የደመሰሱት አፄ ቴዎድሮስ ከሞቱ በኋላ ከነገሥራት የላስታው ዋግሹም ጎበዜ አፄ ተክለ ጊዮርጊስ ሥልጣኑን በመቀማት ደጃዝማች ካሣ ምርጫ አፄ ዮሐንስ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ኾነው አስተዳድረዋል አፄ ዮሐንስ የአፋሯን ተወላጅ ወይዘሪት ዳቶን ክርስትና አስነስተውና ጥበበ ሥላሴ አሰኝተው አገቡና ራስ አርአያ ሥላሴን ወለዱ ራስ አርኢያ ሥላሴ ገና የ ዓመት ልጅ እንዳለ ሞተ። አጹ ዮሐንስ በእኖታቸው በኩል የአጎታቸውን የትልቁ ራስ ጉግሣን ልጅ ራስ መንገሻን ወስደው እንደልጃቸው ያሳድትት ስለነበረ የሚጠራውም በወላጅ አባቱ ስም ሳይሆን በአሳዳጊው በአፄ ዮሐንስ ነበር አፄ ዮሐንስ ራስ መንገሻ ዮሐንስ መንግሥታቸውን እንዲወርሱ ቢናዘዙላቸውም አልነገሥም ራስ መንገሻም በተራቸው ራስ ሥዩምን ልዕልት ወለተ እሥራኤልን ወይዘሮ አስቴርንና ወይዘሮ አልማዝን ወለዱ የአ ዮሐንስ ልጅ ራስ አርአያ ሥላሴ ከወይዘሮ ዘውዲቱ ልጅ አልወለደም ሆኖም በልጅነት ዕድሜው ከመሞቱ አስቀድሞ በምስጢር ከአንድ ወሎዬ ሴትና ከአንድ ሌላ ሴት የወለዳቸው ልጆች ነበሩት ራስ ጉግሣ በምስጢር ከራስ አርአያ ሥላሴና ከወሎዬዋ ሴት የተወለዱ ልጅ ናቸው ራስ ጉግሣ የደጃች ኃይለ ሥላሴ አባት መሆናቸው ነው። ራስ አርአያ ሥላሴ በምስጢር ሌላም ልጅ ነበራቸው እሱም ተሰዶ ወደሸዋ የመጣው ደስታ ሲሆን የእሱ ልጅም በሕይወት ያለው ታዋቂው ጋዜጠኛ አቶ ጌታቸው ደስታ ነው ኤ ዉመን የተለያዩ ደጃዝማች ኃይለ ሥላሴ ጉግሣ ከባለቤታቸው ከልዕልት ዘነበ ወርቅ ጋር ተጋብተው ሲኖሩ ልዕልቲቱ በወሊድ ምክንያት ሞቱ ሆኖም ደጃዝማች ኃይለ ሥሳሴ ባለቤታቸው ነፍሰጡር ሆነው ይደበድቡዋቸው ስለነበር የሞቱትም በዚሁ ጠንቅ ነው መባሉ በወላጆቻቸው ስለተሰማ የውስጥ ቅራኔ ተፈጠረ በዚህም ምክንያት የሟችትን የወግ ዕቃ መልስ ተብለው ደጃዝማች ኃይለ ሥላሴ ወመልሰዋል ደጃዝማች ኃይለ ሥሳሴ ቅምጥል የነበሩና ወደ አዲስ አበባ እንኳን የሚመጡት በኤርትራ በኩል በመርከብ ወደ ደ ተሻግረው በባቡር እንጂ እንደ ሌሎቹ መኳንንቶች በበቅሎ ወይ በፈረስ አልነበረም የትግራይ ክፍለ አገር ምዕራቡ በራስ ሥዩም ምሥራቁ በደጃች ኃይለ ሥላሴ ጉግሣ ዕነተዳደር ነበር ይሁንና ደጃች ኃይለ ማሣ ያስተዳድሩት የነበረው በፊት አባታቸው ራስ ልቀን ከሚያስተዳድሩት ተቀንሶ ስለነበረ ቅሬታ ነበራቸው። የጎንደሩ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት በእንደራሴዎች ሥር በወደቀበት ወቅት በሸዋ ያለው የቀዳማዊ ምኒልክ ተወላጆች አል ባላባቶች ኾነው ስለነበረ የጎንደሩን መንግሥት ለመተካት ይንገት ነበራቸው በተለይ ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ዝግጀት ጀምረው በደ ስለሞቱ ልጃቸው ኃይለ መለኮት በሸዋ ንጉሥነት ቆዩ። ደጃች ተድላ በጐጃም በጣም ተወዳጅ ስለነበሩ ብዙ ግጥም ተገጥሞላቸዋል ካህናት እንኳን የሚከተለውን አስካሁን ይዘምሩላቸዋል ዘመኔ ዘመኔ ተድላ ዘመኑ እሉ ተወልዶ ወልዶ ለኔ እሱ ተወልዶ ወልዶ ለኔ ተድላ ዘመኔ የተለያዩ ማዛቶች ራስ ዓዳል ተሰማ በልጅነታቸው ደጃች ተድላ ጓሉ ቤት ያድጉ በነበረበት ጊዜ ደጃች ተድሳ አምነዋቸው ባለሟል አድርገዋቸው እያለ ከዕቁባታቸው ከወይዘሮ ጉዳዬ ልጅ ስለወለዱ ሸሸተው በርሃ ይኖሩ ነበር ከአፄ ቴዎድሮስ ቀጥሎ ነግሠው የነበሩት የስሜኑ ዋግሹም ጎበዜ አፄ ተክለ ጊዮርጊስ ጐጃምን ለማስገበር ዘምተው ለባላንባራስ ዓዳል እህታቸውን ወይዘሮ ላቀች ገብረ መድኅንን ድረውላቸውና የራስነት ማዕረግ ሰጥተው ጐጃም ላይ ሾመዋቸው ተመለሱ ኛ የ ትና ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አፄ ዮሐንስ ንጉሥ ተክለ ጊዮርጊስን አሸንፈው መንግሥታቸውን ስለ ወሰዱባቸው ራስ ዓዳል አልተደሰቱም ነበርና አልገብርም ስላሉ አፄ ዮሐንስ ለማስገበር ጎጃም ሲመጡ ራስ ዓዳል ሸሸተው በርሃ ገቡ። በኋላም በሸዋና በጐጃም ያሱት መሳፍንት በላያቸው ላይ እንዳይነሱባቸው የሁለቱ ኃይል ተመዛዝኖ የእሳቸው የበላይነት ክብር እንዲያገኝ ሰለፈስጉ አፄ ዮሐንስ የሸዋውን ንጉሥ ምኒልክን ንጉሥነት በ ዓም አጽድቀው ራስ ዓዳልንም ስማቸውን ተክለ ሃይማኖት አሰኝተው በ ዓም በጥር ወር የንጉሥነት ማዕረግ ሰሟቸው በአፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ልጅ ራስ ኃይሉ አቤቶ ኢያሱ ሰላሌ ከታሰረበት እንዲያመልጥ በማሜራቸው ጐጃምን ተሽረው ሌሎች አገረ ገዥዎች እየተሾሙበት ቀጥታ በማዕከላዊ መንግሥት ሥር ይተዳደር ጀመር ወሳይታ ፖቶሎሚሟ የተባለ የወላይታ የሁስተኛው ማላ ሥርወ መንግሥት ኛ ንጉሥ ኃይለኛ ስለነበረ ቡልጋ ላይ ዘምቶ በምርኮ ዝዙ ሰዎች ይዞ ሲሄድ የአቡነ ተክለ ሃይማኖትን እናት እግዚእሃርያን ይዞ ሄደ። የኦሮሞ ሕዝብ ከኛው ክፍለ ዘመን በፊት ጀምሮ አሁን የበርበራ ሱማሌ በምትባለው አካባቢ የሚኖር ሕዝብ የነበረና በኛው ክፍለ ዘመን በሶማሌዎች ግፊት ወደ ደቡብ ሄዶ በባሌ አካባቢ ሲኖር ቆየ ከዚያም ኑሮው ከቆለኛነት ወደ ደገኛነት ሲለወጥ ጤናማና ከበርቴ ስለኾነ የሕዝቡም ቁጥር እየበዛ ሄደ በመሠረቱ የኦሮሞ ሕዝብ መብዛትን የሜወድ ስለነበረ ጦርነት ላይ ሴትና ልጅ ማርኮ በባህሉ ማግባትና ማሳደግ በሠላሙም ጊዜ ከአራት ሚስት በላይ በማግባቱና በጉዲፈቻና በማደጎ የሌላ ሰው ልጅ እየወሰደ እንደራሱ ልጅ በሞጋሳ የሚያሳድግ ስለኾነ ቁጥሩ እየበዛ ሄደ በአሁኑ ወቅት በሕዝብ ብዛት የሚወዳደረው አማራ እንጂ ሌላ የሚደርስበት ጎሣ በኢትዮጵያ ውስጥ የስም። በመሆኑም ራስ ቢትወደድ ተሰማ የልጅ ኢያሱ ሞግዚት የአልጋ ወራሹ አደራ በሳቸው ጫንቃ ላይ ስለነበረ የእቴጌ ሥልጣን መያዝ ያስፈራቸው ነበር ይህ ሁሉ ተደማምሮ እቴጌ ጣይቱ ባለቤታቸውን እንዲያስታምሙ ሰለተባለ ቤተ መንግሥት ውሰጥ ከእንጀራ ልጃቸው ከወይዘሮ ዘውዲቱ ጋር አርፈው ተቀመጡጤ« ክ አፄ ምኒልክ ኃይለ መለኮት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ የነበሩት አቡነ ማቴዎስ ወደ ኢየሩሣሌም ሄደው በነበረ ጊዜ የኢትዮጵያ ገዳማት ርስት ሆኖ በቆየውና የሚካኤልና አርባዕቱ እንስሳት ታቦቶች በሚገኙበት ዴር ሥልጣን ገዳም ይዞታ ላይ ጥያቄ ተነስቶ ገዳሙ የግብጻውያን ስለመሆኑ እንደመሰከሩ በኢትዮጵያ ወሬው ደርሶ ነበር ነገሩም ለኢትዮጵያ መንግሥት የደረሰው ከደጃዝማች መሸሻ ወርቄ ጋር የአቡነ ማቴዎስ ተከታይ ሆነው ወደ ኢየሩሣሌም ተልከው የነበሩት አቶ ኃይለ ማርያም ሰራቢዮን ፓሻ ለእቴጌ ጣይቱ ዐጨመ። ሆኖም ከሴት ልጃቸው ከወሮ ሸዋ አረጋና ክወሎው ራስ ሜዛኤል የተወለደ የልጅ ልጅ አቤቶ ኢያሱ ነበረ ሌላ በሕይወት ያለች ሴት ልጅ ወሮ ዘውዲቱ ብቻ ስለነበረች ሕዝቡ ዳግማዊ ምኒልክ አልጋውን የሚያወርሱት ለራስ መኮንን ነው እያለ ያወራ ነበር። ብጡል ዝነው አገሩን ከማስተዳደራቸውም ኢያሱም በወጣትነቱ ሞቶ የልጅ ልጃቸው ኢዮአስ ሲነግሥም ማስተዳደሩን ቀጥለው ለሠላሳ ዓመት ከዝ በኋላ መጨረሻ ላይ ተገደው ለቀቁ ፅ እቴጌ ጣይቱም ቁብልህ የተማሩ የተከበሩና ጀግና ስለነበሩ ከብልዙ አፄ ምኒልክ ጋር ተጣጥመው ብዙ ነገር አብረው ሥርተዋል ጠላትንም አድዋ ላይ አብረው ተሰልፈው ድል አድርገዋል በተለይ ጣሊያኖች ከአፄ ምኒልከ ይበልጥ እቴን ጣይቱን እንደሚጠሉ ይታውቅባቸው ነበር የልጅ ኢያሱ ሞግዚት ራስ ቢትወደድ ተሰማ ነበሩ በአፄ ምኒልክ መታመም ምክንያት የመንግሥቱን አስተዳደር ማካሄድ በጀመሩ ጊዜ መኳንንቶቹ የእሳቸውን ሥልጣን መያዝ በመቃወም ሲሸሯቸው ለሜራው መሪ በመሆን ውስጥ ውስጡን ሲጎተጉቱ የነበሩት እንደዚዑም ቴታውራሪ ሃብተ ጊዮርጊስና ደጃዝማች ገብረ ሥሳሴ ግንባር ቀደም በመሆን ከሌሎች መኳንንቶች ጋር በተለይም በራስ ደምስ ይመራ የነበረውን የመሃል ሠፋሪ ጦር ኃይል ለሜራው አጋር በማድረግ ተሳትፈዋልፔ ደጃዝማች ገብረ ሥላሴ ባርያ ጋብር የአድዋ ባላበት በነበሩ ጊዜ የሸዋ መንግሥት ፈርሷል ብለው ሌሎች የትግራይን ባላባቶችን ሲያስተባብሩ ራስ ስብሐት ሳይስማሙ ቀሩ በዚህ ምክንያት አጋሜ ውስጥ አኮራ የሚባለው ቦታ ላይ በየካቲት ወር ዓም ጦርነት ተደርጎ ደጃች ስብሕት በደጃዝማች ገብረ ሥላሴ ተንኮል ተገደለ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact