Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የዓለም ኃይሏ ፍቅር ነው ታዲያ ጥሩ ስታስብ ጥሩ ስታደርግ ወዘተ ፍቅርን እየመረጥህ እና እሱንም አውጥተህ ለሌሎች እየሰጠህ ነው።
ፍቅር የሕይወት አዎንታዊ ኃይል ነው። መልሱ ምርጫ ስላለህ ነው አዎንታዊውን የፍቅር ኃይል የመጠቀምና የማፍቀር ወይም ያለማፍቀር ምርጫ አለህ እናም አላስተዋልከው ይሆናል እንጂ በሕይወትህ በእያንዳንዷ አጋጣሚ ይህንኑ ምርጫ ስታደርግ ነበር መልካም ነገሮች ባጋጠሙህ ጊዜ ሁሉ ፍቅርን ምርጫህ አድርገፃል መልካም ያልሆኑ አጋጣሚዎች ደግሞ ባለማፍቀርህ የተነሳ የመጡ አሉታዊ ውጤቶች ናቸው ፍቅር በሕይወትህ ውስጥ ለሚሆኑ መልካም ነገሮች ሁሱ መነሻ ሲሆን ህመምና ስቃይ አሉታዊ ነገሮች ሁሉ በአንፃሩ ከፍቅር ማጣት ይመነጫሉበሚያሳዝን ሁኔታ በሰው ልጅ ታሪክ ከጥንት እስከ ዛሬ በዕውቀት መጥፋት የተነሳ የፍቅርን ኃይል አለመረዳት በመላው ዓለም ተንሰራፍቶ ይገኛል ብበ በጨሑሖውፍጭክ»ቅሐጠ»ፐ ኩክክ አ ባክ ታሳቱዌ ኃ ፎል ብውሱም ዋሚሜበፅጠው ግገ ቿፎግሞ ክዑኩሱም ነስ ፍዋሚታጩዓዐር ኃፎል ፍቕር ነው ፔሪ ሌልፃርድ ደቻርዲን ቄስ እና ፈላስፋ አሁን የምታገኘውና ሕይወትህን ሙሉ በሙሉ መቀየር የሚያስችልህ ዕውቀት የመልካም ነገሮች ሁሉ ምንጭ ስለሆነው አንዱና ብቸኛው ኃይል ነው በመጀመሪያ ግን ፍቅር የሚሰራበትን መንገድ በትክክል መረዳት አለብህ ፍዋፍቅቕር ሕግ ዩኒቨርሳችን የምትገዛው በተፈጥሮ ሕጎች ነው። የፍቅር ኃይል ለመጠቀም ፍቅር ሊሰማህ ይገባል ማሪ ርቁ ደ ውር ማፍ ጋ ዳዓዋ ቐዳ ደጻሩላኝ የት ነፉ ለዳ ቄ ብቅኔ ያቋ ቅር ኛተትሟሳ ሕግ ነውጡ ቅዱስ ጳውሎስ በሮሜ ሐዋርያ ታሳዌ ኃ ጆል መ መ መ መ መ መ መ መመ መ መ ኃፎል ቿሳችቸሙጨ ነፕጭቦች ፍቅር ደካማና ለስላሳ አይደለም ፍቅር የሕይወት አዎንታዊ ኃይል ነው መልካምና አዎንታዊ ነገሮች ሁሉ ምንጫቸው ፍቅር ነው ልትሆን የምትሻው ልትሰራ የምትወደውም ሆነ እንዲኖርህ የምትፈልገው ነገር ሁሉም በፍቅር የሚሆኑ ናቸው አዎንታዊው የፍቅር ኃይል ማንኛውንም ጥሩ ነገር መፍጠር መልካም ነገሮችን መጨመር ብሎም በሕይወትህ ውስጥ ያሉ አሉታዊ ነገሮችን መቀየር ይችሳል በእያንዳንዱ ቀን በሁሉም አጋጣሚዎች አፍቅሮ የፍቅርን ኃይል ከመጠቀምና ክተቃራኒው አንዱን ትመርጣለህ በሕይወትህ ውስጥ የሚሰራው ሕግ የመሳሳብ ወይም የፍቅር ሕግ ነው። ሁሉም አዎንታዊ ስሜቶች የሚመጡት ክፍቅር ሁሉም መጥፎ ስሜቶች ደግሞ የሚመነጩት ፍቅር ከማጣት ነው የተሻለ ስሜት ስታሳይ ለምሳሌ ስትደሰት የተሻለ ፍቅር በመስጠት ላይ ነህ የበለጠ ፍቅር በሰጠህ ቁጥር ደግሞ የበለጠ ይሰጥፃል የተከፋ ስሜት ሲሰማህ ሰምሳሌ የተገፋህ ሲመስልህ አሱታዊ ስሜት የመርጨት ፅድልህ ይሰፋል የምትቀበለውም የበዛ አሉታዊነትን ይሆናል በአሉታዊ ነገሮች በጣም የምትበሳጭበት ምክንያት በአሉታዊ ነገሮች ውስጥ የሕይወት አዎንታዊ ኃይል የሆነው ፍቅር ስለሌለ ነው ታሳጭዌ ኃ ጆል ናቅር ምስጋና ሐሴት ትጋት ፅናት መነቃቃት አርካታ ተስፋ ፀፀት ድብርት ሐዘን መከፋት ብስጭት ነቀሬታ ቅናት ጥላቻ ተስፋ መቁረጥ ወንጀል ፍርሃት ተ ታቁጋኃጋዕ ጮኙኳ በጥሩ ስሜት ላይ ስትሆን ፃሣቦችህም መልካም ይሆናሉ። ይሁንዓ አብዛኛውን ጊዜ የሚያሳልፋት በመጥፎ ስሜት ውስጥ መሆኑን አይረዱትም ሰዎች መጥፎ ስሜት ማሰት ብስጭት ንዴት ፍርፃትና ፃዘንን እንጂ አሉታዊ ስሜቶችን በሙሉ የሚያጠቃልል አይመስላቸውም አብዛኛውን ጊዜ ደህና የሚባለው ስሜት ካጋጠመህ አዎንታዊ ስሜት ላይ ያለህ ሊመስልህ ይችሳል በመጥፎ ስሜት ውስጥ ቆይተህ ደህና ነኝ ወደምትልበት ስሜት ከመጣህ በእጅጉ የተሻለ ይሆንልፃል ነገር ግን የምንም አይልም ስሜት አብዛኛውን ጊዜ የመጥፎ ስሜት መገላጫ ነው ምክንያቱም ምንም አይልም ከመልካም ስሜት የተሰየ ነው ጥሩ ስሜት ማለት ጥሩ ስሜት ነው መልካም ስሜት ማለት ደስተኛ በሃሴት የተሞላ የተነቃቃ ትጉህ እና ፅኑ የሆነ ማለት ነው ስሜትህ የምንም አይልም መካከለኛ ወይም ስሜት አልባ ከሆነ ሕይወትህም ምንም የማይል መካከለኛ ወይም ትርጉም አልባ ይሆናል ያ ደግሞ ጥሩ ኑሮ አይደለም መልካም ስሜት ማሰት እውነተኛ መልካም ስሜት ነው። እውነተኛው መልካም ስሜት ካለ ደግሞ ሕይወት በእጅጉ መልካም ይሆናል ታሳቹ ኃ ፎል ናፍፍር መስዷይፍኗው ስፍር ጸክልባ ፍቅር ነው የክሌርቨክሱ ቅዱስ በርናርድ ዌ ክርስቲያን መነኩሴ እና መናኝ ቼ ውስጥህ በሃሴት የተሞላ ሲሆን ፍቅር እየሰጠህ ነው እናም በፄድክበት ሁሉ የሚገጥመህ ነገሮች ሁኔታዎችና ሰዎች በፃሴት የተሞሉ ይሆናሉ የምትወደውን ቼ ዘፈን ሬድዩ ላይ ከማዳመጥ ጀምሮ የደመወዝ ጭማሪ እስከማግኘት ድረስ መልካም ነገሮች ሁሉ ለመልካም ስሜትህ የሚሰጡህ ምላሾች ናቸው ውስጥህ በቁጭት ስሜት ሲሞላ መጥፎ ስሜትን እየሰጠህ ነው ያንንም ተከትሎ የሚያናድዱ ሁኔታዎችና ሰዎች በየሄድክበት ይጠብቁዛል በትንሹ በወባ ትንኝ ከመነከስ እስከ መኪና ግጭት ድረስ በመሳሳብ ሕግ የተነሳ ለመጥፎ ስሜትህ የሚሰጡህ ምላሾች ሊሆኑ ይችሳሉ እያንዳንዱ መልካም ስሜት ከፍቅር ኃይል ጋር ይጣመራል ምክንያቱም ፍቅር የመልካም ስሜቶች ሁሉ ምንጭ ነው የትጋት መነቃቃት እንዲሁም ፅናት ስሜቶች የሚመጡት ክፍቅር በመሆኑ ከነዚህ ስሜቶች አንደኛውን ስታስተናግድ ሕይወትህ በትጋት መነቃቃት እና ደስታ የተሞላ ይሆናል የመልካም ስሜቶችን ይዘት አየጨመሩ በመፄድ ከውስጣቸው የሚመነጨውን ኃይል ሙሉ በሙሉ መጠቀም ይቻላል የመልካም ስሜቶችን መጠን ለመጨመር ምሱዕ የሆነ መልካም ስሜት እስከሚያጥለቀልቅህ ድረስ ሆን ብለህ እንዲጐላ ማድረግ ትችላለህ። እያንዳንዱ መልካም ስሜት ክፍቅር ኃይል ጋር ያገናኝሃል ምክንያቱም የመልካም ስሜቶች ሁሉ ምንጭ ፍቅር ነው መልካም ስሜቶችህን ስለምታፈቅራቸው ነገሮች በማሰብ እንዲጎሉ አድርግ አስደናቂ ስሜት ላይ እስክትደርስ የምትወዳቸውን ነገሮች ያለማቋረጥ ቼ እየዘረዘርክ ቁጠራቸው ሦ በሕይወትህ ዘርፎች ላይ የሚሰማህ ሁሉ እስካሁን ስትሰጥ ለቆየኸው ቅጅ ናቸው ሕይወት በዘፈቀደ ሳይሆን ለአንተ ምላሽ በመስጠት የሚቀጥል ነው የሕወትህ ክፍል ሁሉ የጥሪህ አካል ነው። ዥ በበ በቂ ገንዘብ ከሌለህ በተፈጥሮ ስለገንዘብ የሚኖርህ ስሜት መጥፎ ይሆናል ይሁንና በገንዘብ ላይ መጥፎ ስሜት እያለህ የገንዘብ አቅምህ መቼም ቢሆን አይሻሻልም ስለገንዘብ አሉታዊ ስሜት የምትረጭ ከሆነ በገንዘብ አሉታዊ ጠለል ላይ በመሆንህ የሚጠብቁህ ነገሮች ሁሉ በርክት ያለ ክፍያን የሚጠይቁ ጉዳዮች ይሆኑና የነበረህንም ገንዘብ ያመናምኑታል ክፍ ያለ ክፍያ ስትጠይቅ በመከፋት ስሜት የምትቀበለው ከሆነ አሉታዊ ስሜት እየሰጠህ በመሆኑ ወደፊት የሚያጋጥሙህ ክስተቶች ሁሉ ኪስህን የበለጠ የሚያራቁቱ ይሆናሉ በማንኛውም ቅፅበት ስሜትህን መቀየር ስለምትችል እያንዳንዷ ሴኮንድ ሕይወትህን የመቀየሪያ አጋጣሚህ ናት ከዚያ በፊት ተስምቶህ የነበረው ስሜት ዋጋ አይኖረውም ስሜትህን ስትቀይር ወደተለየ ጠለል ስለምትገባ የመሳሳብ ሕግ ወዲያውኑ ምላሽ ይሰጥፃል ስሜትህን ስትቀይር ያለፈው ሁሉ ይረሳል ስሜትህን ስትለውጠው ሕይወትህም አብሮ ይለወጣል «ጳሰጸኗታም ቢሆኘገ ጸትትጉ ስሳስፈጡ ስኒትትኒ ስታስብ ጮውብኒኘ በሯጋሟሚ ጸዋመፈዝክውጡ ነው ቬቪሌ ጎጋርድ ደራሲ ኖዋኗቕር ኃፎል ፎቕርታ ጸፍፎፎርግም። ጨ መዉ ሙበ ሓፍ ለቤ ፍዊወዌምስጫውጡ ነጥብ ከግማሽ በላይ አዎንታዊ ፃሣቦችና ስሜቶችን ከአሉታዊዎቹ በበለጠ መስጠት ከጀመርክ የማምለጫው ነጥብ ላይ ደርሰሃል ማለት ነው መልካም ሃሣቦችህና ስሜቶችህ ከመቶውን እንኳን ቢሸፍኑ የመታጠፊያውን ነጥብ አልፈፃል ምክንያቱ ደግሞ ይኸውልህ ፍቅር ስትሰጥ ወዳንተ ተመልሶ የሚመጣው በምትወዳቸው ክስተቶች አማካኝነት ነው ነገር ግን ተመልሶ ሲመጣ በሕይወትህ ላይ ተጨማሪ ፍቅርና አዎንታዊነት ይደምርልሃል አዲሱ አዎንታዊነት በተራው ተጨማሪ አዎንታዊነትን እየሳበ ሕይወትህ በፍቅር ላይ ፍቅር እየጨመረ ይቀጥላል ሁሉም ነገር መግነጢሳዊ ጉልበት አለው እናም አንድ መልካም ነገር ወዳንተ ሲመጣ አንደማግኔት በርካታ መልካም ነገሮችን ስቦ ይመጣል ይህ ሂደት ምናልባት አጋጥሞህ ያውቅ ይሆናል መልካም ነገሮች እየተደራረቡልህ ዛሬ ዕድለኛ ሆኛለሁ እስከምትል ድረስ ይቀናፃል በዚያ ወቅት የተከሰተው ሁሉ አሉታዊ ነገሮችን ወደጎን ትተህ አዎንታዊ ስሜቶችን ያለማቋረጥ በመስጠትህ ምክንያት የሆነ ነው በርካታ መልካም ስሜቶችን እየሰጠህ መልካም ነገሮች መልካሙን እየተከተሉ በመምጣታቸው የተከሰተ ነው የዚሁ ተቃራኒም አጋጥሞህ ሊሆን ይችላል አንድን መጥፎ አጋጣሚ ተከትለው በርካታ መጥፎ ነገሮች እየተከታተሉ ለብስጭት ይዳርጉዛል። አንድን መልካም ነገር በፍቅር ስሜት ስታስበው እየሳጠኸው ያለው እሱን ስለሆነ የምትቀበለውም እሱን ነው በዐይነ ህሊናህ በፍቅር ስሜት ልታየው ከቻልክ ታገኘዋለኽ ነገር ግን ስታልም በፍቅር መሆን አለበት የምታልመው ነገር ምንም ይሁን ሌላን ሰው የሚጎዳ መሆን የለበትም ሌላን ሰው የሚጎዳ ነገር ማሰብ ከፍቅር ሳይሆን ከፍቅር እጦት የሚመነጭ ነው አናም በእርግጠኝነት ማንኛውም በፃሳብ ደረጃ የቀረ አሉታዊነት እንኳን በተላከበት ጉልበት ተመልሶ ወደላከው ሰው ይመጣል የምትሰጠውን ሁሉ ትቀበላለህ ስለምታልመው ነገርና የፍቅር ኃይል አንድ አስደሳች ነገር ልነግርህ እፈልጋለሁ አእምሮህ ይቻላል ብሎ የሚያስበው ትልቁ ነገር የፍቅር ኃይል ሊሰጥህ ከሚችለው ጋር ሲነጻጸር ምንም ነው። አሁን ፍቅርን መምረጥ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ መረዳት ትችላለህ ምክንያቱም ፍቅር በሰጠህ ጊዜ ሁሉ በዙሪያህ ያለውን መግነጢሳዊ ጉልበት እየጨመርኸውና እያባዛኸው ትሄዳለህ በየዕለቱ ፍቅር አብዝተህ በሰጠህ ቁጥር በዙሪያህ ያለውን መግነጢሳዊ የፍቅር ኑልበት አድርጎ የምትፈልገውን ሁሉ እግርህ ስር ታገኘዋለህ ይህ ፍቅር ሰትሰጠ በሕይወትህ ላይ ተዐምር ነው የእኔ ሕይወት እንደዛሬው ፀተዐምር የተሞላ አልነበረም ሕይወቴ በትግልና በእንቅፋቶች የተሞላ ነበር ታሳቹ ኃ ጆል ግን ስለሕይዎት አስደናቂ ነገር አገኘሁ እርሱም በዚህ መጽሐፍ ውሰጥ ለአንተ እያካፈልኩት ያለሁት ሁሉ ነው ለፍቅር የሚገዝፍበት ምንም ነገር የለም የሚረዝምበት ጎዳና የሚቋቋመው እንቅፋት አይኖርም ጊዜ እንኳን በመንገዱ ሊቆም አይችልም በፍቅር በመስጠት ብቻ በዩኒቨርስ ዘንድ ታላቁ የሆነውን የፍቅር ኃይል በመጠቀም በሕይወትህ ውስጥ ሁሉ ያለውን ነገር መቀየር ትችላለህ ኖዋፈጠራሬ ነፕዝ የምትፈልጋቸው ነገሮች ትላልቅ ነገሮች እንደሆኑ ልታስብ ትችላለህ እንደዚህ አይነቱ መንገድ ግን ከሚፈለገው ያፈነገጠ ነው አንድ የሆነ ነገር ትልቅ ነው ብለህ ስታስብ ለመሳሰብ ሕግ ትልቅ በመሆኑ ለማግኘት የሚከብደኝ ይመስለኛል ረዥም ጊዜ ሳያደክመኝ አይቀርም የሚል መልእክት ኣያስተላላፍክ ነው እናም ሃሳብህ ትክክል ይሆናል ምክንያቱም የምታስበውና የሚሰማህን ነው የምትቀበለው ምኞትህ ትልቅ መስሎ ከተሰማህ ምኞትህን የምታሳካበትን ጊዜ እያረዘምከው ትሄዳለህ ነገር ግን ለመሳሳብ ሕግ ትልቅም ሆነ ትንሽ ብሎ ነገር የለም የጊዜም ጉዳይ በመሳሰብ ሕግ ዘንድ አይሰራም የፈጠራን ትክክለኛውን ገፅታ ለመረዳት እንድትችል ምኞትህ የቱንም ያህል ገዝፎ ቢታይህ ነጥብ የሚያህል አድርገህ አስበው ቤት መኪና እረፍት ዘብ የተዋጣላት ፍቅረኛ ህልምህን የሚያሳካ ስራ ልጆች ልትፈልግ ትችላለህ ሙሌ ጤና ለማግኘትም ትፈልግ ይሆናል ፈተና ለማለፍ ወደ ኮሌጅ ለመግባት የዓለምን ፈጣን ሰዓት ለማሻሻል እንዲሁም ፕሬዝዳንት ነ የተዋጣለት ተዋናይ ጠበቃ ደራሲ ወይም አስተማሪ መሆን ልትፈልግ ትችላለህ የምትፈልገው ነገር ምንም ይሁን ምን የነጥብ መጠን ያለው ቲርችጂ ሌሏኢፌ። ር ደስ መሪ ና ፀፕ ስሜትችችግ ማሚስጠገድኗ በሕይወትህ የሚገኘውን ማንኛውንም ነገር ስሜትህን በመለወጥ መቀየር ትችላለህ ስለሕይወትህ ዘርፍ ያለህ ስሜት ሲለወጥ ዘርፉም አብሮ መለወጥ አለበት ነገር ግን ስሜትሀን በመለወጥ መጥፎ ስሜትን ለማስወገድ አትሞክር ምክንያቱም መጥፎ ስሜቶች የፍቅር መጥፋት መገለጫዎች ናቸው በምትኩ ፍቅር ጨምር ንዴትና ሃዘንን ለማስወገድ አትጣር ፍቅር ስትጨምር በራሳቸው ጊዜ ይጠፋሉ ከውስጥህ ለማስወጣት የምትታገለው ምንም ነገር መኛር የለበትም ፍቅር ስትጨምር መጥፎውን ስሜት ተወግዶ ታገኘዋለህ በሕይወት ውስጥ ብቸኛው ኃይል የፍቅር ኃይል ነው በፍቅር ስትሞላ መልካም ስሜት ታዳብራለህ አልያም ፍቅር ስታጣ በመጥፎ ስሜት ትታጀባለህ የሆነ ሆኖ ሁሱም ስሜቶች የፍቅር ደረጃዎች ናቸው ፍቅርን ብርጭቆ ውስጥ እንዳለ ውሃ ብርጭቆውን ደግሞ እንደሰውነትህ ቁጠረው ብርጭቆ በውስጡ ጥቂት ውሃ ብቻ ሲቀር ውሃ የለውም ይባላል ከባዶነቱ ጋር ጦርነት በመክፈት የውሃውን መጠን ልትጨምረው አትችልም ባዶነቱን ማጥፋት የሚቻለው ውሃ በመሙላት ነው መጥፎ ስሜት ሲኖርህ ውስጥህ ያለው ፍቅር እያለቀ ነው ማለት ነው ለውስጥህ ፍቅር ስትጨምርለት መጥፎ ስሜትህ ይጠፋል ዐወጭፎ ስጫጩጨትኘኝ ስመቹቿቹም ጸክትሞክር በሕይወትህ ውስጥ ያለ ነገር ሁሉ መጥፎ ስሜቶችን ጨምሮ የየራሱ ተስማሚ ቦታ አለው መጥፎ ስሜት ባይኖር የመልካም ስሜትን ጣዕም ልትረዳው አትችልም ነበር ምንጊዜም የሚሰማህ አንድ ዓይነት ብቻ ይሆን ነበር ደስተኛ መሆን መነቃቃት ሐሴት ያላቸውን ትክክለኛ ስሜት መረዳት አይቻልህም በሀዘንህ ጮጮ ዜ ብ ልች ት ው ጻ መ የ መ መ ዘ መ አ ኣል ታሳቹዌ ኃ ፎል አማካኝነት ነው የደስታን ምንነት የምትረዳው ። የ ጋ ብ ው ጨዘየብሎ መ በክቡ ቁስ ከዲብ ልክ ዓፍ ቫጻጩዔ ኤኬ ር ር ን ታሳቹ ኃ ፎል ምርጫዎችም ይኳል ስለዚህ አሉታዊ ስሜት በመስጠት እነርሱን አትምረጥ ሌላኛውን ሰው መጥፎ ነው ብለህ ባሰብክ ጊዜ አሉታዊነትን ወደራስህ እየሳብክ ነው ሌላ ሰው ዘንድ ባለ ነገር ስትቀና መጥፎ ስሜትን ወደራስህ እየሳብክ የምትፈልገውን ነገር ደግሞ ታላቁን ኃይል ጨምሮ ትገፋዋለህ የምትፈልገውን ሊያመጣልህ የሚችለው ፍቅር ብቻ ነው ካባስባቸዉው ስሚፍፈዷፈቅፍሩ ስዎች ሁውሱም ፍዋፍሚሂገጎገሳቸችው አግቿሯ ትበ ምር ጸሰ ዋበስጠ በሰጡ መጠገ ሳቸው ጄበዛሳቸችዋል ሬይኔ ማሪያ ሪፍኬ ደራሲ አና ገጣሚ ናጸገቿ ስው ሕግ ጸገት ከሰዎች ሁኔታዎችና ገጠመኞች ጋር የሚኖርህ ግንኙነት የመሳሳብ ሕግን አስመልክቶ ልትጠቀምበት የምትችለው አንድ ቀላል ቀመር አለ በመሳሳብ ሕግ ዘንድ በዓለም ላይ ያለው አንድ ሰው ብቻ ነው አንተ በመሳሳብ ህግ ዘንድ ከአንተ ሌላ ስዉም ሆነ ሌላ ነገር የለም ያለኸው አንተ ብቻ ነህ ምክንያቱም የመሳሳብ ሕግ ምላሽ የሚስጠው ለአንተ ስሜቶች ነው። ታሳቁ ኃ ጅፅ ፈት ብቸኛና ድብርት የተጫጫነው አንድ ሰው የማይወደውን ስራ ከመስራት በየቀኑ ፍቅርና ምስጋናን በመሞከር ሕይወቱን ለመለወጥ ወሰነ ስለ ሁሉም ሰዎች መልካም በማሰብ አሃዱ አለ የቀድሞ ጓዳኞቹና ቤተሰቦቹ ዘንድ ሲደውል አዎንታዊነቱ ያስገርማቸው ጀመር ከሚጠጣው ውሃ ጀምሮ ሰላለው ነገር ሁሉ ማመስገኑን ተያያዘው ከ ቀናት በኃላ በሕይወቱ ውስጥ የሆነው የሚከተለው ነበርስለስራው ይጠሳው የነበራው ሁሉ ተቀየረ እንዲያው ለሰራው ምክንያት ሊያይ ወደሚፈልጋቸው ቦታዎች ሁሉ የመሄድ አጋጣሚን አገኘ ከቤተሰቡ ጋር ያለው ግንኙነት የሚያስቀና ሆነ የመኪናውን ዕዳ ከፍሎ በቂ ገንዘብ ለመያዝ ቻለ መልካም ጊዜን ማሳለፋን ቀጠለ እናም በድጋሚ አስረኛ ክፍል እያለ ከሚያያፈቅራት ልጅ ጋር በትዳር ተጣመረ ስሆነልህ ውሱ በዌቄ ምስጋና ማቅረብ ዋትጆረኗገልህ ነገር ስስመቅቕጠሱ ማረጋገጫ ሯስገኝልሃል ሙሐመድ የእስልምና መስራች በጥቂቱ ስታመሰግን ሕይወትህ በጥቂቱ ይቀየራል ምስጋናን በየቀኑ አበርክተህ ስትጠቀም ደግሞ ሕይወትህ አስበኸው በማታውቀው ሁኔታ ይቀየራል ምስጋና በሕይወትህ ውስጥ የሚገኙ መልካም ነገሮች ማብዛት ብቻ ሳይሆን መልካም ያልሆኑትንም ያጠፋቸዋል ራሰህን በየትኛውም መጥፎ ሁኔታ ውስጥ ብታገኘው የምታመሰግነውን ነገር ፈልገህ በማመሰገን ሁኔታዎችን መቀየር ይቻልሃል ይኸን ጊዜ የፍቅርን ኃይል መጠቀም ትችሳላለህ ታሳዌ ኃ ጆሷ ምስጋና ወደፍቅር የሚያደርስ ድልድይ ነው በጥታዌ በዝግዱነት መጠበቅ ክቻስገ ሰቪጸፍገዳግዱ ፍዋማፎስፎስት አጋጣሚ ማካካሻ ክዓገቼስኝ ሄንሪ ዴቪድ ኮሬይ ደራሲ ምስጋና እናቴን ከጥልቅ ሃዘን ወደ ደስታ አቫግሯታል እናቴና አባቴ የተፋቀሩት ገና መጀመሪያ እንደተያዩ ነበርበኋላም በሕይወት ዘመኔ ካየኋቸው ሁሉ ምርጡ የሆነውን የፍቅርና የትዳር ሕይወት ነው ያሳለፉት አባቴ ሲሞት እናቴ ፍቅሯን በማጣቷ በሃዘን ተጨራምታ ነበር በኋላ ግን እናቴ ከሃዘኗ ጀርባ ምስጋና ለማቅረብ አሰበች ለበርካታ አስርት ዓመታት ከአባቴ ስላገኘችው ደስታ ወደፊትም ለማመስገን ወሰነች በቅድሚያ ልታመሰግን የምትችልበትን ነገር ያገኘችው አሁን ለጉብኝት መጓዝ የምትችል ስለመሆኗ ነበር ባሏ በሕይወት በነበረ ጊዜ አባቴ ጉዞን አጥብቆ ይጠላ ስለነበር ለመጓዝ አልቻለችም ነበር ስለዚህ አጋጣሚ እያመሰገነች ከጥልቅ ሃዘን ወደ ደስታ ተሻገረች ስታመሰግን መከፋት ወይም አሉታዊ ስሜትችን ማዳበር አትችልም በአስቸጋሪ ሁኔታ መካከል ላይ ምስጋና ልታቀርብ የሚያስችልህን ነገር ፈልገህ አመስግን አንዱን ስታገኝ ሌሎችንም እያከታተልህ አግኛቸው የምታመሰግናቸው ነገሮች ሁሉ ሁኔታውን ለመቀየር ያግዝሃል ምስጋና ከአሉታዊ አስተሳሰቦች የፍቅርን ኃይል ወደ መጠቀም የሚያሸጋግር ድልድይ ነው ታሳቹ ፎል ሞቺስጋና ክትባት ኗፈ መርዝ ጸጓግጓዲሁኩም ዋቕሰስውጡገ ዊጂሚጠግኘ መውፎህኒት ነውሙው ጆን ሄንሪ ጆዌት ደራሲ በቀንህ ውስጥ መልካም ነገር ሲገጥምህ አመሰግን የቱንም ያህል ትንሸ ብትሆን ምስጋና ስጥ ለመኪናህ ማቆሚያ ክፍት ቦታ ስታገኝ የምትወደውን ዘፈን በሬድዮ ስትሰማ ታክሲ ውስጥ ባዶ መቀጫ ስታገኝ አመሰግናለሁ በል እነዚህ ሁሉ ከሕይወት እየተቀበልካቸው ያሉ መልካም ነገሮች ናቸው ለስሜት ህዋሳቶችህ ምስጋና አቅርብ ለሚያዩት ዐይኖችህ ለሚሰሙት ጆሮዎችህ ለሚቀምስልህ ምላስህ ለሚያሸተው አፍንጫህ ስሜት እንዲኖርህ ለሚያግዝህ ቆዳህ ምስጋና ይኑርህ ለምትራመድባቸው እግሮችህ ሁሉንም ነገር ለምታከናውንባቸው እጆችህ ከሰዎች ጋር ለሚያግባባህ ድምፅህ ምስጋናህን አብዝተህ ግለፅ ጤናህን ከሚያውኩ ጋር የሚዋጉትን ተፈጥሯዊ በሽታ ተከላካይ ህዋሶች አመሰግናቸው የትኛው ቴክኖሎጂ ወለድ ኮምፒዩተር ሊወዳደረው የማይችለውን አእምሮህን አመስግን ለቤትህ ቤተሰብህ ጓዳኞችህ ስራህ የቤት እንስሳትህ ምስጋና ስጥ ለፀሃይዋ ለምትጠጣው ውሃ ለምትበላው ምግብ ለምትተነፍሰው አየር ያለ እነሱ መኖርህ አይታሰብምና አመስግናቸው ዛፎች እንስሳት ውቅያኖሶች ወፎች አበቦች ፅፅዋት ሰማይ ዛፍ ከዋክብት ጨረቃ እንዲሁም ውቧ ፕላኔታችን ከአንተ ምስጋና ዶገባቸዋል በየቀኑ የሚያጓጉዙህን መኪኖችና በየቀኑ የሚያስፈልግህን አገልግሎት የሚያቀርቡልህን ኩባንያዎች ማመስገን ይገባሀል አንተ ንፁህ ውሃ እንድታገኝ በርካቶች የሕይወት መስዋዕትነት ሳይቀር ከፍለውበታል የዓለማችንን የባቡር መጋ ው ንመ ዘ ር ከ ታሳቹቼ ኃ ፎልሷ ሃዲዶች ለመዘርጋት በየቀኑ ምን ያህል ሰዎች የባርነት ያህል ጉልበታቸውን እንደሚገብሩ ልብ በል። በርካታ ሰዎች ገንዘብን እንደሚወዱ ሊያወሩ ይችላሉ ነገር ግን በቂ ገንዘብ ከሌላቸው ጥሩ ስሜት አይኖራቸውም አንድ ሰው የሚያስፈልገውን ያህል ገንዘብ ካለው በአመዛኙ ስለ ገንዘብ ያለው ስሜት ጥሩ ይሆናል ስለዚህ ስለገንዘብ የሚኖርህን ስሜት መናገር ቀላል ነው የሚያስፈልግህን ያህል ገንዘብ ከሌለህ ስለገንዘብ ያለህ ስሜት መልካም አይሆንም ወደ ሌሎች ሕይወት ተመልክተህ ከሆነ አብዛኞቹ ሰዎች ስለገንዘብ መልካም ስሜት እንደሌላቸው ትገነዘባሰህ። ምክንያቱም ለአንተ የነገሩህ እውነት ነው ብለው ያመነበትን ነው ነገር ግን ስላመኑበት የመሳሳብ ሕግም የሕይወታቸው አካል አዩፎርነታል አሁን ሕይወት በተለየ መንገድ እንደምትሰራ እየተማርህ ነው በሕይወትህ ውስጥ ገንዘብ ካጣህ ምክንያቱ ስለገንዘብ ከአዎንታዊው የበለጠ አሉታዊ ስሜት ስለምትሰጥ ነው በዓስም ሳጅ ኛምገኀጎም ነገር ጺዉጥኗት ክጌኻጆሴስ ስትፈዳጃ ዊዋዊዓሰም ሁሱ ባሰቤት ትሆናዓስሰኒ ላኦ ትዙበኛው ክዘ ከክልበ የታኦይዝም መስራች ፍቅር የሚጣበቅ ኃይል ነው ያደግኩት በይሉኝታ በታጠረ ሁኔታ ውስጥ ነው ወሳጆቼ ብዙ ገንዘብ ባይፈልጉም የኑሮ ቀዳዳን ለመድፈን መታገል ግዳቸው ነበር ስለዚህም ያደግሁት እንደ አብዛኞቹ ሁሉ ሰገንዘብ መጥፎ ስሜት እያዳበርኩ ነው ሁኔታዎችን ሰመቀየር ስለ ገንዘብ ያለኝን ስሜት መቀየር እንዳለብኝ ስለተረዳሁ ራሴን ገንዘብ ወደ እኔ እንዲመጣ ብቻ ሳይሆን እንዲጣበቅብኝ አድርጌ መቀየር እንደሚገባኝ ወሰንሁ እስከማውቀው ድረስ ገንዘብ ያላቸው ሰዎች ገንዘብን ስበው ማምጣት ብቻ ሳይሆን አጣብቀው ማስቀረትንም ይችሉበታል በዓለማችን ጥቂት ሰዎች እጅ የሚገኘውን ገንዘብ ሰብስበህ ለሁሉም ሰው እኩል ብታካፍለው በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደነዚያው ጥቂት ሰዎች ተመልሶ ታገኘዋለህ። ስሳልሲ ቅዱስ አውገስቲን የፍቅር ኃይል የትኛውንም አንቅፋት ሰብሮ ማለፍ ይችላል የዓለማችን ችግሮች ለፍቅር ኃይል የሚፈጥሩበት አንዳችም ችግር የለም የመሳሳብ ሕግ የሚሰራበት ጉልበት ተመሳሳይ ነው ን ተ ጊዜው ጥሩም ይሁን መጥፎ ታሳቁ ኃ ፎሷ ብ ስሰገግኘዘብ ፎስህግገ ስጫት ስመቅፍናር ስሰገገዘብ ያሰህ ስሜት ሲቀየር ሕይወትህ ውስጥ ያለው የገንዘብ መጠንም ይሰወጣልገንዘብን በመልካም ስሜት ስታየው ወዳንተ ትስበዋለህ ብዙ ገንዘብ ሳይኖርህ ክፍያዎችን ስትጠይቅ መልካም ስሜት አይሰጥህም ነገር ግን መጥፎ ስሜት ባሳየህበት አፍታ አሉታዊ ስሜት እየሰጠህ በመሆኑ ሌላ ከፍ ያለ ክፍያ የምትጠየቅበት ፅድል ይሰፋል። ያመጎ ሣ ዖጣናባ ነሺሮጅ የመሳሳብ ሕግ ተጣባቂ ነው የሌላን ሰው መልካም ዕድል በምትወድበት ጊዜ መልካም ዕድላቸው አንተ ላይ ይጣበቃል እንደዚሁም የሌላውን ሰው ማንኛውንም ጥሩ ነገር ስታደንቅ ያ ነገር ወደአንተ ይጋባል በሌላም በኩል ስለ አንድ ሰው መጥፎ ወይንም ያልተገቡ ባሕሪያት በምታወራበትት ጊዜ እነዚያ ነገሮች ወደ አንተ ሕይወት ይገባሉ የመሳሳብ ሕግ ለስሜቶችህ ሳያቋርጥ አፀፋ በመመለስ ላይ ነው የሰጠኸውን ማንኛ ውንም ነገር ትቀበላለህ ማንኛውም ሰውም ሆነ ኹነት ላይ የለጠፍከው ስም በአንተ ላይ እንደተለጠፈ ቁጠረው ያንኑ መልሰህ ትቀበላለህ በእርግጥ ይህ አሁን ያልነው ነገር እጅግ መልካም ዜና ነው ለምን ቢባል አንተ የምትፈልጋቸውን እና የምትወዳቸውን ነገሮች ሁሉ በሴላ ሰው ላይ ፈልገህ በማግኘት የአንተ እንዲሆኑ ማድረኝ ትችላለህና ዓለም በመሰረቱ ለአንተ ልክ አንደ መጻህፍት ማስመረጫ ካታሎግ ነች የፍቅርን ኃይል የምትረዳ ከሆነ አንተ የምትወደውን ነገር ሁሉ በሌሎች ላይ ማየትና ማግኘት ትችላለህ ለነገሩ ሕይወትህንም የመቀየሪያ በጣም ቀላል የሚባል መንገድ ነውፈ ብዙ ትግል እና ግብግብ የማይጠይቅ በመሆኑ ከአንተ የሚጠበቀው ብቸኛ ነገር ቢኖር የምትወደውን ነገር እንደምንም ብለህ በሌላ ሰው ላይ መፈለግ ነው በሌላ በኩል ደግሞ የማትፈልጋቸውና የማትወዳቸው ነገሮችን በሰው ላይ ስታይ ሽሻቸው። ጥሩም ሆነ መጥፎ አፀፋ ስትመልስ ስሜቱ ይጣበቅብፃል እንዲያውም ያንን ስሜት ይበልጥ እንድትፈልግ ያደርግሃል አንድ ሰው የሆነ ነገር ቢናገርና ቢያደርግ ነገር ግን አንተ በዚህ ሰው አባባል ወይ አድራጎት የተበሳጨህ የተቆጣህ የተናደድክ ወይ የተቀየምክ እንደሆነ ይህንን መጥፎ አፀፋህን ለመለወጥ ወዲያው ጥረት አድርግ አሉታዊ አፀፋ መመለስህን ማወቅህ እና ማሰብህ ብቻ በራሱ የአሉታዊውን ስሜት ኃይል ይቀንሰዋል ወይንም ደግሞ ሊገታውና ሊያቆመው ይችላል ያ አሉታዊ ስሜት እንዳልለቀቀህ የሚሰማህ ቢሆን ግን የምትወደውን ነገር እስክታገኝ ድረስ መልካም ስሜት የሚፈጥሩልህን ነገሮች አንድ ባንድ ፈልጋቸው ከዚያ በኋላ የተሻለ ስሜት ይፈጠርብሃል ይህ ጥሩ ስሜት እንዲፈጠርብህ ደግሞ የምወደውን ሙዚቃ መስማት የምትወደውን ነገር እንደሆነልህ አድርጎ መገመትና የምትወደውን ነገር ማድረግን ጨምሮ የተለያዩ ነገሮችን መከወን ትችላለህ በሌላ በኩል ደግሞ በምትጠላውት ሰው ላይ ያለውን ጥሩ ነገር ለማግኘት መጣርም አንድ መፍትሄ ነው በእርግጥ ይህ ፈታኝ ነው። በሴላ በኩል ደግሞ እጅግ ኃይለኛ የደስታ ስሜት በውስጥህ ካለ ማናቸውም መጥፎ ስሜት ዘልቆ የማይገባው ይሆናል በመሆኑም ማንም መጥፎ በምንም ዓይነት አሉታዊ ስሜት ቢጫጫንህ ወደ ውስጥህ የሚገቡ ነገሮችን ይከለክላል ን በሴላ በኩል ደግሞ አንድ ሰው መጥፎ ነገር ቢናገርህ እና ያ ስሜት ቢሰማህ ቀደም ሲል በውስጥህ የነበረው ነገር አብቅቶና በስውየው ተወስዶ አንተም የመጥፎ ስሜት ሰለባ ሆነፃል ማለት ነው ይህ በሚሆንበት ጊዜ እጅግ አዋጪ የሚባለው በተቻለ መጠን በትህትና ከዚህ ሰው በመለየት ጥሩ ስሜት ማግኘት ወደሚቻልበት ቦታ መፄድ ነው ለምን ቢባል ሁለት አሉታዊ ስሜቶች በምንም መልኩ አብረው መገናኘት ስለሌለባቸው እና ከተገናኙ ደግሞ መጥፎ ስሜትን ሊፈነቅልም ሆነ ሰብሮ ሊወጣ የሚችል ምንም ነገር የሌለ በመሆኑ መለያየቱ ይሻላል ካልደፈረሰ አይጠራም ላኦ ትዙ ከክርስቶስ ልደት በፊት በኛው መቶ ክዘመን ግድም መጥፎ ስሜት መቀየም ጥላቻ ወዘተ የሚሰማህ ከሆነ ዓለምንየምትመለከተው በዚያ መነፅር ብቻ ነው በዚህ የተነሳም ዓለም የሚያበሳጭ የሚያናድድ ወዘተ ብቻ ሆኖ ነው የሚታይህ በመጥፎ ስሜት ውስጥ በመሠረቱ ማንኛውንም ጥሩ ነገር ማየት እንደማይቻል ግልጽ ሊሆን ይገባል መጥፎ ስሜት በራሱ ብቻ ሌላ ተጨማሪ መጥፎ ነገርን የመሳብ ኃይል ያለው መሆኑ ብቻም ሳይሆን አንተም ይህንን ስሜት ካልቀየርክ በቀር በምንም መልኩ መውጫ የለህም በመሠረቱ የሚሰማህን ስሜት መለወጥ ወጣ ብሎ የውጭውን ዓለም ሁኔታ ለመለወጥ ከመሞከር ጋር ሲነፃፀር በእጅጉ ቀላል የሚባል ነው በመሠረቴ በመላው ጮጮ ታሳዌ ኃ ፎል ዓለም ላይ የሚካሄደው ማንኛውም እንቅስቃሴ ይህንን መቀየር አይቻለውም በመሆኑም ስሜትህን ለመለወጥ ጣር ከስሜትህ መለወጥ በኋላ የውጭው ሁኔታም መቀየሩ አይቀርም። መ በመሠረቱ በየዕለቱ ለሌሎች በመልካም ስሜት አማካኝነት ፍቅር ለመስጠት ዕድሉ አለህ አንተ ደስታ ሲሰማህ ለሌሎች በመልካም ስሜት ፍቅርን ትፈጥራለህ ለማንም ቢሆን ፍቅርን ስትሰጥ ፍቅር ልትገምተው ከምትችለው በላይ ወደ አንተ ይመለሳል ፍቅርን ስትሰጥ ፍቅርህ የሌላን ሰው ሁኔታ የሚነካ እና የሚለውጥ ከሆነ ያ ሰው ደግሞ ፍቅሩን ለሌላ ሰው ያካፍላል ከዚያ በኋላ የቱንም ያህል ሰዎች አዎንታዊ በሆነ መልኩ በፍቅሩ ቢነኩ ፍቅሩም የቱንም ያህል ቢጓዝ ያ ሁሉ ፍቅር ተመልሶ ወደ አንተ ይመጣል በዚህ ጊዜም ለመጀመሪያው ሰው የሰጠኸውን ፍቅር ሁሉ መልሶ ማግኘት ብቻም ሳይሆን በዚህ ፍቅር የተነካውና የተለወጠው ሰው ጋ የደረሰውን ፍቅር ሁሉ ነው መልሰህ የምታገኘው ያ ፍቅርም ወደ አንተ ሲመለስ በመልካም ሁኔታ በጥሩ ሰዎች እናም በሚያጋጥሙህ መልካም ነገሮች ነው ተመስሎ የሚመጣው በሌላ በኩል ደግሞ ሌላን ሰው አሉታዊ በሆነ መንገድ ቢያዩት ያ ሰው ደግሞ ሌላን ሰው እንዲሁ አሉታዊ በሆነ መልኩ ይነካል ከዚያም ያ አሉታዊ የሆነ ነገር ተመልሶ ወዴ አንተ ይመጣል ወደ አንተ ሲመጣም በአላስፈላጊ ገጠመኞች በገንዘብህበሥራህ ወዘተ ዙሪያ በሚገጥሙ መጥፎ ነገሮች ወዘተ ተመስሎ ነው በመሆኑም አንተ ለሌላው ሰው ምንም ብትሰጥ ዞሮ ዞሮ ያ የሰጠኸው ነገር ነው ተመልሶ የሚመጣልአከህ በማገናሻውጡም ጡጫዊ ነገር ፍዘኑ ክነ ስቓፎምዎሦ በዚሯድ ነገር ፍዋተነሳ ሳፎሆገ ሰዚፍ ነገር በስጡት ግምት ዋተነሳ ነው ፎኬቬ ፎግሞ በማጩናጻቸጡም ሰዓት ጸርስሦ ሲስውጡት ዋሟችሱት ጉጻፎ ነው ማርከስ ኦውሬሊየስ የሮማ ገዢ የነበረ ከፍተኛ መነቃቃት ደስታ እና ፍልቅልቅነት ሲሰማህ እነዚያ ጥሩ ስሜቶች ከአንተ ጋር ግንኙነትም ሆነ ቅርርብ ያለውን ማንኛውንም ሰው ነው የምትነካው እንዲያው ታሳቹዌ ኃ ል አንበልና በአንድ መደብር ውስጥ ገብቶ ከሚገበይ የማታውቀው ሰው ጋር። አንድን በሽታ የምትፈራው ወይ የምትጠላው ከሆነ ወደ መጥፎ ስሜት ታመራለህ ይኹ ስሜት ደግሞ በመጥፎ ሙ ሙሙሙመመመመ መመ መመመመ መመ መመ መ ው ዘ ረጩ ተ ተን ታሳቁ ኃ ወፅ የፈለጉትን ስሜት ሲገልፁ ነው ሴሎችዎ በሙሉ አቅማቸው ፍቅርን የሚያወጡት ከጤንነትህ ጋር ስለማይያያዝ አንድ ነገር መጥፎ ስሜት ቢኖረው ችግር የለውም መጥፎ ስሜት ሲሰማህ የጤናን ኃይል ይቀነሱታል ነገር ግን ለማንኛውም ነገር ፍቅር ሲኖርህለምሳሌም ለፀሀያማ ቀን ለአዲስ ቤት። ዋንኛው ምክንያት ረፍዶብህ ስትሮጥ ይበልጥ ያረፍድኩ እንደሁ ብለህ መፍራትህ ነው በዚህ የተነሳም መሮጥ በራሱ ልክ ጀምበር እንደምትጠልቅ ያህል አሉታዊ ስሜት ነው ምናልባትም በዚያ ባጠረ ሰዓት በመንገዴ ላይ አንድ የሆነ እንቅፋት ቢገጥመኝስ የሚል ስሜትም ጭምር ነው የመሳሳብ ሕግ በሕይወትህ ከሚሰራባቸው መንገዶች አንዱ ይኹቸኛው ነው ለምሳሌም በማንኛውም ቀን ተነስተህ ሥራህን ወይ አንቅስቃሴህን አሀዱ ከማለትህ በፊት ጥሩ ስሜት ቢሰማህ የቱን ያህል ጠቃሚ አንደሆነ አስተውለፃሃልን ጥሩ ስሜት ባዘዘ ሃቹ « እ ጠር ታሳቹ ኃ ጆል እንዲሰማህ ለራስህ ጊዜ የማትሰጥ ከሆነ ጥሩ ነገሮችን በዚያ ፅለት ልትቀበል አትችልም አሉታዊ ነገሮች ልክ እንደሚያዳልጥ ጭቃ ናቸው አንዴ በውስጥህ ከተቀረፁ ስለምታምናቸው ለማጥፋትና ለመፋቅ ከበድ እና ጠንከር ያለ ጥረትን ይጠይቃሉ ቢቻል ግን መጀመሪያውኑ እንዳይቀረፁ ጥረት ማድረጉ እጅግ የተሻለ ነው በሚሰማህ ነገር ላይ ለውጥ በማድረግ ምንም ነገርን መለወጥ ይቻልል ይሁን እንጂ ጥሩ ስሜት እንዲቀረጽብህ ከመጀመሪያው ጀምሮ ጥረት ማድረግ ደግሞ ያሻል ይጴይወፖ ፊቋሷም ፖመዳያፖ ሕይወት ተዐምራዊ ናት። ለምሳሌም ሁለት ሰዎች ሲያወሩ ብሰማ እኔ የወሬው ተጋሪ ባልሆንም ቃላቱን እስከሰማሁ ድረስ ግን ትርጉሞቻቸውን ለማሰላሰል እሞክራለሁ እነዚህ ቃላት ለእኔ ትልቅ መልዕክት ናቸው ከእኔ ሕይወት ጋር ተያያዥነት አላቸው በመንገድ ላይ እየተጓዝኩ የሆነ ምልክት ባነብ በዚያ ምልክት ላይ ያሉት ቃላቶች ደግሞ ትርጉም ቢስጡኝ ለእኔ የሚያስፈልጉና ወቅታዊ ናቸው ማለት ነው ለእኔ የሚያስፈልጉኝ ደግሞ ልክ በእፄ ውስጥ እንዳለው ዓይነት ተደጋጋሚነት ስላላቸው ነው ሌሳ ዓይነት ድግምግሞሽ ውስጥ ብሆን ምልክቱን ከእነ ጭራሹ ባላየሁት ነበረ እነዚያን ከአኔ ብዙም ሳይርቁ የሚያወሩ ሰዎች ባልሰማኋቸው ነበረ በየቀኑ የሚያጋጥመኝ ማንኛውም ነገር ምልክት እየሰጠኝ ነውፅ ለምሳሌም ባጠገቤ ያሉ ሰዎች ደስተኛ አለመሆናቸውን ባይ እኔም ልክ እስክደሰት ድረስ ጥሩ ጥሩ የሆኑ እና የምወዳቸውን ነገሮች አብዝቼ አስባለሁ በባጫጻስም ሳፎ መጥትች ማናት ኖምገግፈልፅገውጌኻ ሰውጨፕ መሸያዔ ኗፎናርብዌቫል ማህተትማ ጋግኻዲ ሕኀዳዊ ናፕስቲካ መሬ ዮዑሮሱሱትኑ ሊ ኅአጋጋልልአምውሠሙሥሥቿ ምዕዉራዎፎ ፖጳያፇሄ በመሠረቱ በመሳሳብ ሕግ ሊጫወቱ የሚችሉት የፍቅርን ኃይል አስመልክቶ ሊገኝ የሚችልን ማንኛውንም አካሳዊ እና ተጨባጭ ማስረጃ በመፈለግ ነው አንድ የምትወደውን ነገር አስብ ያንንም የፍቅር ኃይል ምልክት ልታደርገው ጣር ያንን ምልክትህን ስታይ ወይ ስትሰማ ያን ጊዜ የፍቅር ኃይል አንተ ጋ እንደሆነ ትረዳለህ ልክ ጀምበር ስትነካኝ የሚያብረቀርቅ ብርሃንን ምልክት አደርጋለሁ ማንኛውንም ብርቅርቅታ ያለውን ነገር ስመለከት የፍቅርን ኃይል አስታውሳለሁ ለምሳሌም የእኔ የገዛ አህቴ ቀስተደመናን ነው እንደ ምልክት የምትጠቀመው በፍቅርና በምስጋና ጥልቅ ስሜት ሲሰማት ዙሪያዋ ሁሉ ቀስተ ደመና ነው የሚታያት ክዋክብትን ወርቅን ማንኛውንም ቀለም እንሰሳ ወፍ ወይ አበባም ቢሆን መጠቀም ትችላለህ ቃላትን እና ምልክቶችን እንደ ምስጢራዊ ምልክትህ አድርገህ መጠቀም ትችሳላለህ ከፈለግህ ደግሞ ሌሎች ነገሮችን እንደማስጠንቀቂያ ምልክት ልትጠቀምባቸው ትችላለህ የፍቅርን ኃይል ከሚያደናቅፍ ነገር እንድትጠነቀቅ ማስታወሻ እንደሆኑ አድርገህ ተመልክታቸው የሰው ልጅ እውነታውን ካየን ሁሌም ምልክትና ማስጠንቀቂያ አዘውትሮ ይቀበላሳል የሆነ ነገር ስንጥል ጠልፎን ወይም አደናቅፎን ስንወድቅ ወዘተ እነዚህ ሁሉ ማስጠንቀቂያዎች ናቸው ቀደም ሲል እንዳልነው በሕይወታችን ምንም አጋጣሚ ብሎ ነገር የለም ሁሉም ነገር ድግምግሞሹ በሚገርም መልኩ የተቀናጀ ነው ለመሳሴም ናሃደገ ጸአዋማመጥዛና ጸሰሬፊር ስመሰክት መይት ነክሄፎ በስተፍዋኝ በመሆገ ተገቢ ኛዋሆነውጡኻ ናሙውቕጭትና ናብርዛገ መጠገ ሰመቁበልፅ መዘጋጆቷኘፔኝ ጸሯፎሰሁኩሁ ፎኬ በጸጋጣሟ ዋሆነ ነገር አይፎፎሰም አይዛክ ኒውተን የሂሳብ እና የፊዚክስ ሊቅ ታሳቹ ኃ ጆል ወጠይወፖ ዐምራዊ ትምፇ እፄ እና ፍቅር አንድ ትስስር ያለን ሲሆን ይህ ትስስር ደግሞ ታምራዊ ከተባሉ ነገሮች የማይተናነስ ነው እኔ ይህን ዕውቀት በመያዝ እንዴት እያንዳንዷን ቀን እንደማልፍ ላካፍላችሁ እፈልጋለሁ በእያንዳንዱ ቀን ጧት ስነቃ ለመኖር በመቻሌ ማንኛውንም ምስጋና አቀርባለሁ ለ ደቂቃዎች ያህል ፍቅርን በውስጤ እያጣጣምኩ ለዓለም ሁሉ ፍቅርን በመስጠት አሳልፋለሁ ቀኔ መልካም እንደሚሆን በማሰብና በመጠበቅ እያንዳንዱ የሚገጥመኝና የምሰራው ነገር ጥሩ እንደሆነ በውስጤ አስባለሁሱ በምሰራው በእያንዳንዱ ነገር የፍቅርን ኃይል ቅድሚያ እሰጠዋለሁ ይህንንም የማደርገው ማንኛውንም ነገር ከመስራቴ በፊት ጥሩ እንደሚሆን በውስጤ በማሰብ እደሰታለሁቋ ጥሩ ስሜት እስካልተሰማኝ ድረስ ደግሞ ኢሜል መክፈት የታሸገና የተላከልኝን ነገር ከፍቶ ማየትን ጨምሮ ሌሎችን ነገሮች አልሰራም ጧት ተነስቼ ስለብስ በልብሶቼ እጅግ ደስ የሚል ስሜት ይሰማኛል ጊዜ ለመቆጠብ እችል ዘንድም «ዛሬ ጥሩና ልከኛው ልብስ የትኛው ይሆን። ፍርድ በመስጠት አንዱን መጥፎ ካልን ጥሩ ስሜት አይኖረንም አንድ ሰው መጥፎ ነው ብለን ስናስብ ደግሞ ራሳችንንም ነው ወደ መጥፎነት የምንመድበው ለምን ቢባል በመሳሳብ ሕግ መሠረት ሰው የሰጠውን ነው መልሶ የሚቀበለው ስለ አንድ ሰው መጥፎ ስሜትን አውጥተህ ስተናገር ያ ሰው ምንም አደረገ ምንም ያ መጥፎ ስሜት ግን ተመልሶ ወደ አንተ ይመጣል ያ ነገር ልክ አንተ በላክህበት የኃይል መጠን ወደ አንተ ይገሰግሳል ከዚያም በሕይወትህ ውስጥ አሉታዊ ስሜትን ይፈጥራል የፍትር ኃይል ሰበብ አይቀበልም። ው የፍቅር ኃይል ተቃራኒ የለውም በሕይወት የፍቅር ካልሆነ ሌላ ምንም ኃይል የለም አሉታዊ ኃይል የለም በጥንት ዘመን አሉታዊ ነገር አንድም «ሰይጣናዊ» አልያም «ክፉ» ተብሎ ይታወቅ ነበረ በክፉ ነገር መፈተን ደግሞ ወደ መጥፎ ሀሳብ መውደቅ እንጂ ከሆነ ከሚመጣው የፈረጠመ የፍቅር ኃይል ጋር መጋፈጥ ተዴርጎ አልተወሰደም አሉታዊ ኃይል ብሎ ነገር የለም ያለው አንድ እና አንድ ብቻ ኃይል ነው ያ ኃይልም ፍቅር ነው በዚህች ዓለም ላይ የምታየው ማንኛውም አሉታዊ ነገር መቼም ሆነ መቼም የፍቅር እጦት ማላያ ነው ያ አሉታዊ ነገር በሰው በቦታ በሁናቴ ወዘተ ተገኘ አልተገኘ ዞሮ ዞሮ ግን አመጣጡ ክፍቅር መጋደል ወይ እጦት ነው።