Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሥነጥበባት የተማሪ መጽሐፍ።
ለቀለም ቅብ ተግባር የምንጠቀምባቸው የቀለም አይነቶች ምንነት ህን ከ ከ ከ ከ ከ ከ አ ዘ ዘ አ ተ ተ ተ ከ ከ እ ኪነ ቅርፅ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ን ን ን ን ን እሄ ሄሄ ዘ ዘ ሄሄ ሄሄ አቴ » የሙዚቃ ንባብ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ እ አ ዘ አ እ ዘ ተ እሄ ባህላዊ ውዝዋዜን መተግበር ሑፊህፊፊፊፊፊ የቴያትር እና የፊልም ጥበባት ሀሳቦችን ማፍለቅ ምዕራፍ ታሪክ እና ባህል የአማራ ክልል የሙዚቃ ታሪክ ፊ በአማራ ክልል የሚገኙ የሙዚቃ ባለሞያዎች የህይወት ታሪክ እና ሃራን በቹ ገ ሥነጥበባት ኛ ክፍል ሁፀ የተማሪ መጽሐፍ የአማራ ክልል ውዝዋዜ ባለሙያዎች ታሪእክ » የኢትዮጵያ ታላላቅ የሙዚቃ ባለሙያዎች እና ስራዎቻቸው የቅዱስ ያሬድ የሕይወት ታሪክ የቅዱስ ያሬድ የዜማ አይነቶች የቅዱስ ያሬድ የዜማ ምልክቶችና ትርጉማቸው በኢትዮጵያ የዘመናዊ ሙዚቃ አጀማመር ህ ህህ » የኢትዮጵያ ታላላቅ የእይታዊ ጥበብ ባለሙያዎች በኢትዮጵያ የሚገኙ ሀገር በቀል ጥበባዊ እውቀቶች ሀገር በቀል የሆነ ይዘት ያላቸው የቀለም ቅብ ስራዎች ሀገር በቀል የሆነ ይዘት ያላቸው ጥንታዊ መዛግብት ሀገር በቀል በሆነው ጥንታዊ ጥበብ እና እውቀት የተሰሩ የሸክላ ስራዎች ተ ተ ተ ተ ዘ ተ ተ ተ ን ን ይ ተ የ የ የ ቬን ሀገር በቀል እውቀትን በቴያትር እና በፊልም መግለፅ ምዕራፍ ሥነ ውበታዊ ጠቀሜታ የእይታዊ ጥበባት ጠቀሜታሥህህህ እ ከ ከ ከ ከ ከ ንደ ንዘ አዘ ን ን ን ን ሄሄ ሄሄ ሄሄ ቀሩን የክውን ጥበባት ጥቅሞች ህህህ ንን ሄሄ ሄሄ ሄሄ ዓዓ ክውን ጥበባት ለማህበራዊ ህይወት ያላቸው ጠቀሜታ በህፃናት ማህበራዊ እድገት ላይ ያለው ጠቀሜታ ሀገር በቀል የስነ ጥበባት ስራዎች ሀ ሀኢፊ» የኢትዮጵያ ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች አዘገጃጀት ምዕራፍ ሥነ ጥበባት ከሌሎች የትምህርት አይነቶች ጋር ያላቸው ዝምድና መኖሪያ ቤትን አካባቢን በሸክላ እና በሴራሚክ ስራዎች ማስዋብ እይታዊ ጥበብ ከሌሎች ዘርፎች ጋር ያለው ትስስር እና ጠቀሜታ የሙዚቃ ትምህርት ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያለው ዝምድና ሙዚቃ ትምህርት ሌሎች ትምህርቶችን ለማስተማር የሚያደርገው እገዛ ትኩረት የሚሹ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ሥነጥበባት እ ኛ ክፍል » የተማሪ መጽሐፍ ሥርዓተ ትምህርቱን ማዘጋጀት ለምን አስፈለገ። ሥነጥበባት እ ኛ ክፍል » የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ጥበባዊ ግንዛቤ መስመር መስመር ከእይታዊ ጥበብ አለባዊያን መካከል አንዱ ሲሆን በዋናነት በተለያዩ የዲዛይን ተግባራት እና ውጤቶች ላይ ልዩ ልዩ ውበቶችን ለመፍጠር እና በሰዎች ዘንድ የዲዛይን ውጤቶቹን መረዳት ለማስቻል የተለያዩ የዲዛይን ክፍሎችን ለማሳየት አጠቃላይ የዲዛይኑን ገፅታ በተለያየ ይዘት እና መጠን ለመከፋፈል ከአንዱ የዲዛይን ክፍል ወደ ሌላኛው ያለውን የመጠን የቅርፅ ይዘት ወሰን ለማመሳከት ያስችላል። ሥነጥበባት እ ኛ ክፍል » የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ጥበባዊ ግንዛቤ የኢትዮጵያ ባህላዊ ሙዚቃዎች እና ውዝዋዜዎች የኢትዮጵያ ባህላዊ ሙዚቃዎች ተግባር ሁለት በምትኖሩበት አካባቢ ማህበረሰቡ የሚጠቀምባቸውን ባህላዊ የሙዚቃ አይነቶችን ዘርዝሩ። ሥነጥበባት እ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ጥበባዊ ግንዛቤ ። በተጨማሪም በሁሉም ማህበረሰብ ባህል ውስጥ ሥነጥበባት ኡ» ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ጥበባዊ ግንዛቤ የሚከወነው ሀገረሰባዊ ውዝዋዜ እያንዳንዱ እንቅስቃሴዎች የራሳቸው የሆኑ ባህላዊ ትርጉም አላቸው። የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ጥበባዊ ግንዛቤ የምዕራፉ ይዘት ተረድቻለሁ አልተረዳሁም መሰረታዊ የእይታዊ ጥበብ አለባዊያንና የዲዛይን መርሆች ምንነታቸውንና አስፈላጊነታቸውን መሰረታዊ የእይታዊ ጥበብ አለባዊያን እና መርሆች በተለያዩ የስነ ጥበብ ተግባራት ላይ የአተገባበር ሂደትን የኢትዮጵያ ባህላዊ ሙዚቃዎች አመዳደብና አይነቶች እንዲሁም ለማህበረሰቡ የሚሰጠውን ጠቀሜታ የኢትዮጵያ ባህላዊ ውዝዋዜዎችን ስያሜዎችን በክልሉ የሚገኙ ባህላዊ ውዝዋዜዎች አይነትና ስያሜ የቴያትር ጥበባት ምንነትና አይነቶች የፊልም ጥበባት ምንነትና አይነቶች ማጠቃለያ ነገሮችን በልዩ ሁኔታ አስውቦ የማደራጀት ጥበባዊ ተግባር ዲዛይን ይባላል። የዘይት ቀለም ሁጓሽ ቀለም ሁየውሀ ቀለም ውቴምፕራ ቀለም አክረሊክ ቀለም ሁክራዮን ፓስቴል ከሰል ወዘተ ሥነጥበባት እ ኛ ክፍል » የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር የፈጠራ ችሎታን መግለፅ የዘይት ቀለም ምንነትና የአሰራር ሂደት ይህ የቀለም አይነት ለቀለም ቅብ ተግባር በስፋት ጥቅም ላይ ከሚውሉት እና ተመራጭ ከሆኑት መካከል አንዱ ነው። ሥዕል በዘይት ቀለም የተሰሩ የቀለም ቅብ ስራዎች ሥነጥበባት »ኡ ኛ ክፍልጡ። ሥዕል በክራዮን ቀለም የተሰሩ የቀለም ቅብ ስራዎች ሥነጥበባት »ኡ ኛ ክፍልጡ። ሥነጥበባት ኡ ያኛ ክፍል ዙ የተማሪ መጽሐፍ የፈጠራ ችሉታን መግለፅ ሥዕል ለቀለም ቅብ ተግባር የሚውሉ የተለያዩ ብሩሾች ተግባር ። ሥነጥበባት እ ኛ ክፍል » የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ታሪክ እና ባህል አዝማሪ ማለት አመሰጋኝ ነው። ከሚታወቅባቸው የሙዚቃ ስራዎቹ እና ዘፈኖቹ ሥነጥበባት ኡ» ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ታሪክ እና ባህል መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል። ሽሾ ሥነጥበባት እ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ታሪክ እና ባህል በሀገራችን ኢትዮጵያ ሀገር በቀል የሆኑ ጥበባዊ የእጅ ስራ ውጤቶች ሃሳብ እና ተግባር ከትውልድ ወደ ትውልድ በቅብብሎሽ እየተላለፉ የመጣ እና ቀጣይነት ያለው የማህበረሰብ ተግባር ነው። በሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ የሆኑ ልዩ ልዩ ይዘት እና መጠን ያላቸው ሀገረሰባዊ የእጅ ስራ ጥበባዊ ውጤቶች ይገኛሉ። ሥነጥበባት እ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ታሪክ እና ባህል ሁበቤት እና በእርሻ ተግባር ለሚከናወኑ ቀላል እና ከበድ ያሉ ስራዎችን ለመስራት የሚውሉ ሁበቤት ውስጥ ለመመገቢያ ለመጠጫ ለመቀመጫነት ለመኝታ አገልግሎት የሚውሉ በቤትውስጥየምርትውጤቶችን ለማስቀመጥ ምግብን ለማዘጋጀት ለመፍጨት ለማቡካት ለመጋገር ለማስቀመጥ ወዘተ የሚሆኑ ሁእንጨቶችን ብረቶችን የእንጨት እና የብረት ውጤቶችን ለመቆራረጥ ለማዘጋጀት የሚውሉ ሁለጦር መሳሪያ እና ተያያዥ ተግባራቶች የሚያገለግሉ ወዘተ ሀገር በቀል የሆነ ይዘት ያላቸው የቀለም ቅብ ስራዎች ሀገር በቀል ጥበባዊ እውቀቶችን በመጠቀም የሚሰሩ ጥንታዊ የቀለም ቅብ ስራዎች ማህበረሰቡ ያለውን ታሪክ ገጠመኝ ርዕዮተ አለም ፍልስፍና ሀይማኖት ወዘተ የራሱን ሀገር በቀል እውቀት እና ቁሳቁሶችን በግብአትነት በመጠቀም የሚሰሩ ናቸው። በዋናነት የቤተ ክርስቲያኒቱ ሊቃውንት ከእንስሳት ሥነጥበባት እ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ታሪክ እና ባህል ቆዳ ከእንጨት ብራና አዘጋጅተው ድንጋይ ጠርበው እንጨት አለስልሰው ልዩ ልዩ ቀለማቶችን ከአፈር ከተለያዩ እፅዋቶች እና ልዩ ልዩ አዝርዕቶችን በመጠቀም ቀምመው እና አዘጋጅተው ኢትዮጵያዊ የሆነ የቀለም ቅብ አሰራር ስልትን ተከትለው የሳሏቸው በርካታ ይዘት እና መጠን ያላቸው የቀለም ቅብ ውጤቶች በተለያዩ የሀገራችን ክፍል በተለያዩ ቦታዎች ይገኛሉ። ሥነጥበባት እ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ታሪክ እና ባህል ሥዕ ቀለም ቅብ ስራዎች ሀገር በቀል የሆነ ይዘት ያላቸው ጥንታዊ መዛግብት ጥንታዊ መዛግብት የምንላቸው አሁን ያለው የሰው ልጅ የደረሰባቸው ለፅህፈት እና ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ መስሪያና መሳሪያዎች ከመፈጠራቸው እና አገልግሎት ላይ ከመዋላቸው ብዙ ሽህ አመታቶችን ቀድመው በወቅቱ ስለ ነበሩ ሀይማኖታዊ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሀገር በቀል እውቀትን መነሻ በማድረግ በተለያዩ ቁሳቁሶች ላይ ተፅፈው የምናገኛቸው የፁህፍ ውጤቶችን ነው። ሥዕል ሀገር በቀል በሆነው ጥበብ እና እውቀት የተፃፉ ጥንታዊ ይዘት ያላቸው መዛግብት ሥነጥበባት ፍ ኛ ክፍልፁ» የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ታሪክ እና ባህል ሀገር በቀል በሆነው ጥንታዊ ጥበብ እና እውቀት የተሰሩ የሸክላ ስራዎች የቅድመ እውቀት መፈተሻ ጥያቄዎች ተማሪዎች ከዚህ በታች የቀረቡትን ጥያቄዎች መነሻ በማድረግ ሀሳባችሁን በተናጠል በጥንድ በመሆን ለክፍል ጓደኞቻችሁ እና ለመምህራችሁ እየወጣችሁ አቅርቡ በሀገራችን የሸክላ ጥበብ ስራ መቼ እና እንዴት እንደተጀመረ ታውቃላችሁ። ሥዕል የሸክላ ስራዎች በዲዛይን ኢፊክት ሥነጥበባት ኡ» ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ታሪክ እና ባህል ማስታወሻ የሸክላ ጥበብ ስራ ከጥንት ጀምሮ እስካሁን ድረስ ሀገራችንን ጨምሮ በሌሎችም የአለም ሀገራት ተግባራዊ እየተደረገ የቆየ እና አሁንም በመተግበር ላይ ይገኛል። ሥነጥበባት ዜ ኛ ክፍል ፁ። ለምሳሌ ሁበኮንሶ ማህረበረስብ ባህላዊ የሆነው የእርከን ስራ እና የአፈር ጥበቃ ዘዴ ሁቀደምት የሆኑት የአክሱም ሀውልት እና የላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያን የምህንድስና ጥበብ ሁባህላዊ የሆነው ብረትን የማቅለጥ እና የብረታ ብረት ጥበብ ስራ ሁሰውነትን የማስዋብ የሸክላ ስራዎች ወዘተ የምዕራፉ ይዘቶች ተረድቻለሁ አልተረዳሁም የአማራ ክልል የሙዚቃ ታሪክ እና ስራዎችን በአማራ ክልል የሚገኙ አርቲስቶች እና ተወዛዋገፐች ታሪክ እና ስራዎቻቸውን ሀገር በቀል ጥበባዊ እውቀቶችን ምንነት የሀገር በቀል ጥበባዊ እውቀቶች ግብአቶችን የአተገባበር ሂደት በኢትዮጵያ የስዕል እና የሙዚቃ ጥበባት ላይ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱ ታላላቅ ሰዓሊያንን እና የሙዚቃ ባለሙያዎችን ሀገር በቀል ጥበባዊ እውቀቶችን በመጠቀም የቲያትር እና ፊልም ጥበባትን እንዴት መግለፅ እንደሚቻል ሥነጥበባት ፍ ኛ ክፍልፁ» የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ታሪክ እና ባህል ማጠቃሊያ በምዕራፍ ሦስት ተካተው የቀረቡት ይዘቶች የስነ ጥበባት ባህላዊ እና ታሪካዊ ዳራዎች አና ማህበራዊ ትስስሮችን የሚገልፁ እና የተማሪዎችን ምልከታዎች ማስፋት የሚያስችሉ ነበሩ። ሥነጥበባት ኛ ክፍል ሁፀ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ሥነ ውበታዊ ጠቀሜታ የእይታዊ ጥበባት ጠቀሜታ የቅድመ እውቀት መፈተሻ ጥያቄዎች ተማሪዎች በአካባቢያችሁ ለሚገኙ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ነገሮች የምትሰጡት ስነ ውበታዊ ዋጋ ምን ያህል ነው። ሥነጥበባት እ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ሥነ ውበታዊ ጠቀሜታ ተግባር የቅድመ እውቀት መፈተሻጃ ሞብያቄዎች እይታዊ ጥበባት ስንል እንዴት ይገለፃል። ሁታሪካቸውን ባህላቸውን አካባቢያቸውን እና የቤተሰብ ፍቅርን እንዲያዳብሩ ያደርጋል ሥነጥበባት ፊኡ ኛ ክፍልፊ« የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ሥነ ውበታዊ ጠቀሜታ ሁየክውን ጥበባትን በመተግበር የተስተካከለ የስውነት ቅርፅ እንዲኖራቸው ያደርጋል ሀገር በቀል የስነ ጥበባት ስራዎች ተግባር ተማሪዎች ከዚህ በታች የቀረበውን በሀገር በቀል ጥበብ እና እውቀት የተሰራውን የላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ጥበባዊ ታሪክ እና ፋይዳውን በመገንዘብ ከዚህ በታች የቀረቡትን ጥያቄዎች መነሻ በማድረግ ሀሳባችሁን ለመምህራችሁ እና ለክፍል ጓደኞቻችሁ ግለፁ። ሥነጥበባት ኡኀ ያኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ሥነ ውበታዊ ጠቀሜታ ሥዕል ከላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት መካከል በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በተለያዩ ቦታዎችና አካባቢዎች ከአንድ ወጥ አለት ቋጥኝ ተፈልፍለው የተሰሩ በርካታ ሀይማኖታዊ ይዘት ያላቸው ስራዎች ይገኛሉ። የመለ ጎሚያ ጠፍር ሥዕል አታሞ አሳክቻለሁ አላሳካሁም አውቂያለሁ አላወኩም የምዕራፉ ይዘቶች የስነ ውበታዊ ዋጋን ምንነት የነገሮችን ስነ ውበታዊ ዋጋ እንዴት መረዳት መግለፅ እንደሚቻል የእይታዊ ጥበባት ምንነትን እና ጠቀሜታቸውን የሀገር በቀል ጥበባዊ ስራዎች የአሰራር ሂደት የሚያስተላልፉትን መልዕክት ማድነቅ ሙዚቃ ለማህበራዊ ሂወት ያለውን ጠቀሜታ በተመለከተ የተለያዩ ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች አዘገጃጀትን ሙዚቃ ትምህርት በመማር ማስተማር ሂደት ላይ ያለውን ጠቀሜታ ር ሥነጥበባት ፊኡኀ ያኛ ክፍል ፁ» የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ሥነ ውበታዊ ጠቀሜታ ማጠቃለያ የጥበብ ባለሙያዎች ከጥንት ውበትንና ተያያዥ ሁኔታዎችን እንዲሁም ከሰው ልጆች ጋር ያለውን ዝምድና ለመፈተሸና ለማወቅ የሚያደርጉና ወደፊትም የሚያደርጉ ናቸው። ነ ሥነጥበባት እ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ሥነ ጥበባት ከሌሎች የትምህርት አይነቶች ጋር ያላቸው ዝምድና መኖሪያ ቤትን አካባቢን በሸክላ እና በሴራሟክ ስራዎች ማስዋብ ተማሪዎች ከዚህ በታች የቀረቡትን ጥያቄዎች መነሻ በማድረግ ጥንድ በመሆን ተወያይታችሁ የደረሳችሁበትን ሃሳብ ለመምህራችሁ እና ለክፍል ጓደኞቻችሁ አቅርቡ። ለምሳሌ ከጥንት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን ድረስ በሀገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ሰዎች ልዩ ልዩ ሀይማኖታዊ እና ማህበራዊ በዓላቶች ሲደርሱ ክረምት ሲገባ መኖሪያ ቤትን በተለይ ውስጡን እና ውጭውን ለማሳመር ለማስዋብ ከሚጠቀሙባቸው ነገሮች መካከል የቤቱን ውስጥ የተለያዩ አፈሮችን የከብቶች ተዋፅኦ አመድ የመሳሰሉትን ነገሮች እንደ ቀለም በማሰብ ቤታቸውን ሥነጥበባት እ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ሥነ ጥበባት ከሌሎች የትምህርት አይነቶች ጋር ያላቸው ዝምድና ያስውባሉ። ሥነጥበባት ፊኡኀ ያኛ ክፍል ፁ» የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ሥነ ጥበባት ከሌሎች የትምህርት አይነቶች ጋር ያላቸው ዝምድና እይታዊ ጥበብ ከሌሎች ዘርፎች ጋር ያለው ትስስር እና ጠቀሜታ እይታዊ ጥበባት ስንል የሰው ልጅ ሀሳቡን ስሜቱን ፍላጎቱን እይታውን እውቀቱን ማንነቱን ወዘተ ከሚገልፅባቸው እና ከሚያንፀባርቅባቸው በርካታ የስነ ጥበባት ዘርፎች ውስጥ አንዱ ነው። በዚህም መሰረት ሙዚቃ በባህሪው ክውን ጥበብ ሥነጥበባት ኛ ክፍል ዙ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ሥነ ጥበባት ከሌሎች የትምህርት አይነቶች ጋር ያላቸው ዝምድና ሲሆን ይህም ሲባል የሰውን ልጅ ስሜት እና ሀሳብን በሙዚቃ አማካኝነት በመግለፅ ሰዎችን ለማዝናናት እንጠቀምበታለን። ለ ምሳሌ የተለያዩ የክርና ሌሎችም የሙዚቃ መሳሪያዎች የድምጽ ውፍረትና ቅጥነት ለመቃኘትለማግኘት እየተጠቀሙበት ይገኛል ሥዕል የሙዚቃ ድምፆች እንቅስቃሴ ወደ አድማጭ የሚደርሰበትን ሁኔታ የሚያሳይ በሙዚቃ ትግበራ ወቅት ድምፆች የሚፈጥሩት ውብ ዜማ በጊዜ በተለኩ ምታዊ እንቅስቃሴዎች አማካኝነት ነው ይህ የምት እንቅስቃሴ የስበት ህግን የተከተለ በመሆኑ ከፊዚክስ ሳይንሳዊ ሃሳብ ጋር ተመሳሳይ ያደርገዋል ይህንን ተመሳስሎት በሙዚቃ ስራ ላይ ምትን ለመግለፅ የሚረዳውን የሜትሮንየም እንቅስቃሴ መመልከት ይቻላል ሥነጥበባት እ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ሥነ ጥበባት ከሌሎች የትምህርት አይነቶች ጋር ያላቸው ዝምድና ኮ ሥዕል ምታዊ የሙዚቃ እንቅስቃሴን የሚያሳይ ሙዚቃ ከኬሚስትሪ ትምህርት ጋር የሚያገናኘው የሙዚቃ መሳሪያ ለማዘጋጀት የምንጠቀምበት ጥሬ እቃዎች ማቴሪያል ሲሆን እነዚህ ጥሬ አቃዎች የሙዚቃ መሳሪያው ከሚያወጣው ድምጽ ጋር ግንኙነት አላቸው ለምሳሌ የኮፐር የዚንክ ነሀስ ከእንጨት እና ከቆዳ እንዲሁም ከብረት የተሰሩ የሙዚቃ መሳሪያዎች የተለያየ ድምጽ እንዲያወጡ ምክንያት ነው ከሒሳብ ትምህርት ጋር የሙዚቃ ስኬል እና የህብረት ድምጽ ኖታን የማርባት ዘዴን እንዲሁም የሙዚቃ የጊዜን ቆይታን መሰረት ያደረገ ክዋኔን ለማመልከት የሚከተለውን መግለጫ ማየት ይቻላል ጋ » ሙ ምት እና ምት በአጠቃሳይ ኃምት ኢንሊን ጋ ራኃ ምት እና ምት በአጠቃሳይ ፀ ምት ጋ ሙ ቻት እና ሄ ምት በአጠቃላይ ምት ሥነጥበባት ኛ ክፍል ሁፀ የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ሥነ ጥበባት ከሌሎች የትምህርት አይነቶች ጋር ያላቸው ዝምድና ፈን ፀ ሀ ቃዕቃዕቃዕቃቃቃህዕቃ ህ»ጋቃ ቹቹ ሥዕል የኖታዎችን ሂሳባዊ ብዜትአረባብ የሚያሳይ ሙዚቃ የሰውን ልጅ የአዕምሮ ደህንነት ከማስጠበቅ እና ስነ ልቦናዊ ህመሞችን ከማከም አንፃር ሚናው የጎላ ነው በተለያዩ ባደጉ ሀገሮች የሙዚቃ ህክምና ተቋማት የተበራከቱ ሲሆን የማህበራዊ እና ግለሰባዊ አዕምሯዊ ደህንነቶችን በዜማዊ ባህሪያት ማከም እየተቻለ ነው ይህ በሙዚቃ ሰዎችን የማከም ሂደት መዚክ ቴራፒ ይባላል ሥዕል ሙዚቃ የአእምሮ ደህንነትን ሲያስጠብቅ የሚያሳይ ከስነጥበብ ትምህርት ጋር የተለያዩ የሙዚቃ ኖታዎች የእረፍት ምልክቶች እና የተለያደ የሙዚቃ ምልክቶችን ለማስቀመጥ የተለያዩ የመስመር አይነቶችን በመጠቀም ነው ለምሳሌ ዷቕ ሞላላ መስመር ቋሚ መስመር ዚግዛግ መስመር ሥነጥበባት ፊኡኀ ያኛ ክፍል ፁ» የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ሥነ ጥበባት ከሌሎች የትምህርት አይነቶች ጋር ያላቸው ዝምድና ሙዚቃ ትምህርት ሌሎች ትምህርቶችን ለማስተማር የሚያደርገው እገዛ በመማር ማስተማር ሂደት ሙዚቃ ትምህርት እንደሌሎቹ የትምህርት አይነት ራሱንችሎ በተለያየ የትምህርት ይዘት የሚሰጥ ቢሆንም ሙዚቃ ሌሎች ትምህርቶችን ለማስተማር የራሱ እገዛ ያደርጋል። ሥነጥበባት ፊኡኀ ያኛ ክፍል ፁ» የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ሥነ ጥበባት ከሌሎች የትምህርት አይነቶች ጋር ያላቸው ዝምድና ትኩረት የሚሹ እና ወቅታዊ ጉዳዮች በኢትዮጵያ እንዲሁም በክልላችን ነባራዊ ሁኔታ የተለያዩ ትኩረት የሚሜሹ እና ወቅታዊ ጉዳዮች በማህበረሰቡ ውስጥ ይከሰታሉ። አበ ው ሂሱ ማገ ላ ሙምፖሃዕት ውነ ሙፖራሹዙ ሥነጥበባት ዜ ኛ ክፍል» የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ሥነ ጥበባት ከሌሎች የትምህርት አይነቶች ጋር ያላቸው ዝምድና ሥዕል የአየር ንብረት ለውጥ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ የሚያሳይ አሳክቻለሁ ተቁ የምዕራፉ ይዘቶች አውቂያለሁ መኖሪያ ቤቶችን እና አካባቢዎችን በሸክላ በሴራሚክ ውጤቶች የማስዋብ ምንነትን የአተገባበር ሂደቱን ቴክኒኩን እይታዊ ጥበባት ከሌሎች ዘርፎች ሞያዎች ጋር ያላቸውን ዝምድና ጠቀሜታ በመማር ማስተማር ሂደት ያላቸውን ጥቅም ውቅታዊ እና ትኩረት የሚሹ ጉዳዮችን ምንነት ክፍሎች ጠቀሜታ ሥነጥበባት ዜ ኛ ክፍል» « የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ሥነ ጥበባት ከሌሎች የትምህርት አይነቶች ጋር ያላቸው ዝምድና የማጠቃሊያ መልመቋዎች ትፅዛዝ እንድ የሟክተሐፈትን ጥያቄዎች ጳውነት ሀሰት በማለት መልሰ ሰጡ የመኖሪያ ቤቶችን እና አካባቢያችን ለማስዋብ እና ለማስጌጥ ተፈጥሮአዊ እና ሰው ሰራሽ ነገሮች ያላቸው ሚና ዝቅተኛ ነው ሙዚቃ ትምህርት ከሒሳብ ትምህርት ጋር በኖታ አረባብ ዘዴ ግንኙነት አለው ትኩረት የሚሹ እና ወቅታዊ ጉዳዮችን እይታዊ እና ክውን ጥበባትን በመጠቀም ማህበረሰቡን ማሰተማር እና ማሳወቅ ይቻላል ትፅዛዝ ሁለላት የሚከተትን ጥያቄዎች ካነበባችሁ በኋላ አጭር እና ግልፅ መልሰ ሰጡ የእይታዊ ጥበባት የሌሎች ትምህርቶችን የማስተማር ሂደት በምን በምን መንገድ ሊደግፉ ሊያጠናክሩ እንደሚችሉ ተናገሩ። ሥነጥበባት እ ኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ ር ሥነ ጥበባት ከሌሎች የትምህርት አይነቶች ጋር ያላቸው ዝምድና ዋቢዎች ተስፋየ ለማ።