Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የተማሪ መጽሐፍ ምስል የብሔር ብሔረሰቦችን በዓል ቀን የሚያከብሩ ተማሪዎች ተግባር ብዝሃ ባህል የተለያዩ ቋንቋዎች ሃይማኖቶች ታሪክና ትውፊት ያላቸው ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች እንዳሉ የሚያሳይ ነው። ባህል የሌለው ማህበረሰብ የለም ማንኛውም ቋንቋ እኩል ነው። ክፍል ሁለት በ ሣሣ ስር ያሉትን ቃላቶች ወይም ሀረጎች በ ለ ስር ካለው ገለፃቸው ጋር አዛምድ።
ይህን መጽሐፍ ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል ያለ ኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ፍቃድ በየትኛውም መልኩ ማሳተምም ሆነ ማሰራጨት በሕግ የተከለከለ ነው ምስጋና ይህ መጽሀፍ በትምህርት ሚኒስቴር አመራርና መነሻነት በሀዋሳ ጅማ አዲስ አበባና ባህርዳር ዩኒቨርስቲዎች ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው በመቀጠል በኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ አስተባባሪነት ተስማምቶና ተተርጉሞ ተዘጋጀ ስለዚህ በዚህ ስራ ውስጥ ተሳትፎ ያላቸው የትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲ አዘጋጆችና በክልላችን ላሉ የትምህርት ባለሙያ ተርጓሚዎችና አስማሚዎች በሙሉ የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ላቅ ያለ ምስጋና አለው ፊ የተማሪ መጽሐፍ የግብረገብ ትምህርት ማውጫ ይዘት ገጽ ምዕራፍ ሰበአዊ ክብር ሰብአዊነትንእ እከክ ከ ህ« የሰው ልጅ ክብር መሠረታዊ የሆኑ ሰብአዊ ባህሪያት ፊ ምዕራፍ ሰዎችን ማክበር ሰዎችን ማክበር ፊፊ ሰዎችን የማክበር አስፈላጊነት የተከበሩ ሰዎች የሚታወቁባቸው ባህሪያት ሰዎችንባለማክበር የሚከሰቱጫናዎች ምዕራፍ እኩልነት ህኒ የእኩልነት ምንነት ፊፊ እኩልነት በትምህርት ቤትና በህብረተሰብ መካከል የእኩልነት አስፈላጊነት ፊፊ ምዕራፍ ማህበራዊ ሕይወት »» የማህበራዊ ሕይወት ምንነትፊ መልካም ማህበራዊ ሕይወት ያለው ሰው ባህሪይ የማሀበራዊ ሕይወት አስፈላጊነት የሰዎችን ማህበራዊ ኑሮ የሚጎዱ ነገሮች ሣሦ»ም ። ዊዊህ በ የግብረገብ ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ምዕራፍ መተጋገዝ እና አብሮ መስራት መተጋገዝና አብሮ መስራት » መረዳዳት እና የቡድን ስራ በማኅበረሰብ እና ትምህርት ቤቶች ውስጥፌሥሣክ ክክክ ክክክ ክክክ ክክ ክክክ ክክክ ክክ ክክ ከ ከ ከ ከ ከ ከ ከ የመተጋገዝ እና አብሮ የመስራት መርሆዎች የመተጋገዝ እና አብሮ የመስራት ባህል ባህሪያት ምዕራፍ ብዝሃ ባህል ብዝሃ ባህልኔ« የብዝሃ ባህል መሠረቶች ህህ ፊ««« ብዝሃ ባህልን የማስተናገድ አስፈላጊነት ብዝሃ ባህልን ማስተናገጃ መንገዶች የ የተማሪ መጽሐፍ ሰበአዊ ክብር መግቢያ በዚህ ምዕራፍ ውስጥ ስለ ሰብአዊነት እና ሰብአዊ ክብር ትማራለህሸ እንደዚሁም ሰዎች የሚገለፁባቸውን መሰረታዊ ባህሪያት ማለትም እንደ ማፍቀር ርህሩህነት ለጋስነት ነፃ አገልግሎት መስጠት ወንድማማችነት መታገስ ፀባይ እና ሰላም ያሉትን ትለያለህሸ በተጨማሪም ሰብአዊ ባህሪያትን ካለማክበር ሊመጡ የሚችሉትን ተፅዕኖዎች ትማራለህ ሪያለሽ የዚህ ምዕራፍ የመማር ውጤቶች ኤ የሰብአዊነትን ትርጉም መግለፅ ኤ መሰረታዊ ሰበአዊ ባህሪያትን መዘርዘር ኤ የሰብአዊ አክብሮት አስፈላጊነትን መለየት ኤ መሰረታዊ የሆኑ ሰብአዊ ባህሪያትን በተግባር ማሳያት ባለመባበር ሊከሰቱ የሚችሉ ችግሮችን መለየት የኩታ ጠጨጫ። የተማሪ መጽሐፍ የግብረገብ ትምህርት ሰብአዊነት ቢያንስ እንድትጎናፀፉ የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች ። ሰብአዊነት ርህራሄ ለሌሎች ሰዎች ጥሩ የሆነ አመለካከት መኖር ሰዎችን ያለአድልዎ መርዳት መረዳዳት እና ጓደኝነትን በማዳበር የሚገለፅ ተግባር ነው የ የተማሪ መጽሐፍ የግብረገብ ትምህርት የሰው ልጅ ክብር ቢያንስ እንድትጎናፀፉ የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች ። የሰው ልጅ ከበሬታ ማለት ለሰው ልጅ መሰጠት የሚገባውን አክብሮት መስጠት ማለት ነው የሰው ልጅ በተፈጥሮ እኩል የሆነ ክብር እና መብት አለው ስለዚህ ሁሉም ሰዎች እኩል የሆነ ሰብኣዊ ክብር እና መብት ማግኘት አለባቸው ማለት ነው ስዕል ሰዎችን በተለያዩ ዘዴዎች ደረጃ መስጠት ሰዎች በችሎታቸው በሚያስመዘግቧቸው ውጤቶች እና በሥራቸው በተለያዩ ደረጃዎች ሊመደቡ ይችላሉ ለምሳሌ በሩጫ ውድድር ረሙ የግብረገብ ትምህርት ውስጥ አሸናፊውን አንደኛ ቀጥሎ የጨረሰውን ሁለተኛ ከዚያም ሶስተኛ በማለት ደረጃ መስጠት ይቻላል ይሁን እንጂ በሰብኣዊ ክብራቸው ግን ሁሉም ሰዎች እኩል የሆነ ደረጃ አላቸው ተግባር የቡድን ሥራ ሦስት አባላት ባለው ቡድን በመደራጀት ቀጥሎ ባሉት ጥያቄዎች ላይ በመወያየት በምክንያት የተደገፈ መልስ ለክፍል ተማሪዎች አቅርቡ አንድ ሰው በተፈጥሮ ያገኘውን ሰበኣዊ ክብር እንዴት ሊያጣ ይችላል። የግብረገብ ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ መሠረታዊ የሆኑ ሰብአዊ ባህሪያት ቢያንስ እንድትጎናፀፉ የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች ። መ መ የተማሪ መጽሐፍ የግብረገብ ትምህርት የምዕራፉ ማጠቃለያ ሰብኣዊነት የሚለው ፅንሰ ሀሳብ ተፈጥሮአዊነትንና የሰው ልጆችን ባህሪያት ያሳያል የሰው ልጅ በተፈጥሮው ከሁሉም ፍጥረቶች ልዩ ነው የጥሩ ሰብኣዊነት መገለጫ ከሆኑት ተግባራት ውስጥ ጥቂቶቹ ርህራሄ ለሌሎች ሰዎች ጥሩ አመለካከት መኖር ሰዎችን ያለአድልዎ መርዳት መረዳዳት እና ጓደኝነትን ማዳበር ናቸው የሰው ልጅ በተፈጥሮ እኩል የሆነ ክብር እና መብት አለው የሰው ልጅ ክብር ማለት ለማንኛውም ሰው የሚገባ ክብር ማለት ነው ሁሉም ሰዎች እኩል የሆነ ክብር እና መብት አሏቸውይሁን እንጂ በተለያዩ ሁኔታዎች ሰዎች ማግኘት የሚገባቸውን ከበሬታ ሊያጡ ይችላሉ የሰው ልጅን ከበሬታ ሊያሳጡ ከሚችሉ ጉዳዮች ወይም ሁኔታዎች ውስጥ ጥቂቶቹ ለራስ ከበሬታን አለመስጠት መልካም ስነምግባር አለመኖርና ነውርን አለማወቅ ለምሳሌ ስርቆት መዋሸት አመኔታ ማጣት እና ሙስና በመሳሰሉት ተግባራት ላይ መሰማራት የመሳሰሉት ናቸው የሰው ልጅ የሚታወቅባቸው የራሱ የሆኑ ባህሪያት አሉት ከእነዚህ ባህሪያት ውስጥ መሰረታዊ የሆኑት ፍቅር ርህሩህነት። ክ የግብረገብ ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ የግንዛቤ ጥያቄ ከዚህ በታች ካለው ስዕል ምን ትገነዘባለህሸ። የተከበሩ ሰዎች የሚታወቁባቸውን ባህሪያት ትገልፃለህሸ የግንዛቤ ጥያቄ « ጓደኞችህሸ የሚታወቁባቸውን ባህሪያት ዘርዝርሪ ለሌሎች ሰዎች ክብር ያላቸው ሰዎች ሁሉ የተከበሩ ናቸው በዚህ ምዕራፍ ውስጥ ቤተሰብ ጎረቤት መምህራን ጓደኞች አረጋዊያን እና የሃይማኖት አባቶችን ማክበር ምን እንደሆነ ተምረሃልሻል አንተም ቺም እነዚህን ሰዎች ስታከብርሪ የተከበርክ ሰው ትሆናለህሸ ርሪ ስዕል የተከበሩ ሰዎች ባህሪያት መ መ የተማሪ መጽሐፍ የተከበረ ሰው የሚታወቅባቸው የተለያዩ ባህሪያት አሉት እነሱም ሥነምግባር ያለውያላት ሰውን የሚያስተናግድየሚታስተናግድ ታማኝ የሆነየሆነች ሁሉንም ሰው የሚወድየምትወድ » ኃላፊነት የሚሰማውየሚሰማት » የማህበረሰቡን ባህል እና እሴት የሚያከብርየምታከብር « የተጣሉ ሰዎችን የሚያስታርቅየምታስታርቅ ታጋሽ የሆነች እና የመሳሰሉት ናቸው ተግባር የግል ሥራ የተከበሩ ሰዎች ባህሪያትን ዘርዝርሪ የተከበሩ ሰዎች ሊኖራቸው ከሚገቡ ባህሪያት ውስጥ አንተቺ የትኞቹን እንደምታሟላዩ ለክፍል ጓደኞችህሽሸ ግለፅጪ የግብረገብ ትምህርት ሰዎችን ባለማክበር የሚከሰቱ ጫናዎች ቢያንስ እንድትጎናፀፉዋቸው የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች ። አለመከባበር የተለያዩ ተፅዕኖዎችን ሊያመጣ ይችሳላል ከእነዚህ ውስጥ ጥቂቶቹ የጓደኝነት ስሜትን ያጠፋል « የሰዎችን ክብር ይጎዳል « የሰዎችን የመግባባት ፍላጎት ይቀንሳል ተቻችሎ መኖርን ይጎዳል « አንድነት እንዳይኖር ያደርጋል ኬኩ ጨ ን ሻምህሪህ ወመ « የሰዎችን መቀራረብ ይሸረሽራል የማህበረሰቡን አብሮ መኖር እና ሰላም ያደፈርሳል ተግባር የቡድን ሥራ በማህበረሰብ መካከል መከባበር ባለመኖሩ ምክንያት ሊመጡ የሚችሉ ችግሮችን ዘርዝርሪ ሰዎችን በማክበር እና ባለማክበር መካከል ያሉ ልዩነቶችን በማነፃፀር ሀሳባችሁን ለክፍል ተማሪዎች ግለፁ የግብረገብ ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ የምዕራፉ ማጠቃለያ ሰዎችን ማክበር በቃል እና በተግባር ለሰዎች ያለንን ከበሬታ ማሳየት ነው ከበሬታ ሰላምታ በመለዋወጥ በማመስገን በመታዘዝ እና በተለያዩ መንገዶች ሊገለፅ ይችላል መከባበር በሰዎች መካከል ፍቅር እና መልካም ግንኙነት እንዲኖር ያደርጋል አረጋዊያን የሚባሉት በዕድሜ የገፉ ሰዎች ናቸው ለምሳሌ እናት አባት አያት እና የመሳሰሉ ሰዎች ሊሆኑ ይችላሌሉ በተጨማሪም በምግባራቸው በማህበረሰቡ ውስጥ ተቀባይነት ያላቸው ሰዎች እንደ የሃይማኖት አባቶች የማህበረሰብ መሪዎች አባገዳዎች ሀደ ሲንቄዎችን ያጠቃልላል ታላላቆች የሚባሉት ደግሞ እንደ አረጋዊያን በእድሜ የገፉ ባይሆኑም ከእኛ የሚበልጡ ናቸው ለምሳሌ ታላቅ ወንድምና እህት የክፍል ጓደኞች እና ጎረቤቶች ሆነው በዕድሜ የሚበልጡን ሊሆኑ ይችላሉ በዕድሜ የሜበልጡንንና አረጋዊያንን ማክበር በጣም አስፈላጊ ነው እንደዚሁም በማህበረሰቡ ውስጥ ተቀባይነት ያላቸውን ሰዎች እንደ የሃይማኖት አባቶች የገዳ አባቶች የሲንቄ እናቶች እና የመሳሰሉትን ማክበር አለብን ከዚህም ሌላ መምህራንን ጎረቤቶችን የክፍል ጓደኞችን ማክበር አስፈላጊ ነው ለሰው ክብር ያላቸው ሰዎች የተከበሩ ናቸው ከበሬታ ያላቸው ሰዎች በታጋሽነት በሥነምግባር በታማኝነት ሁሉንም ሰዎች በመውደድ እና ተጠያቂነትን በመውሰድ ይታወቃሉ ሰዎችን የሚንቁ ሰዎች ደግሞ ለሰዎች ስሜት ፍላጎት ክብር እና ለመሳሰሉት ትኩረት የማይሰጡ ናቸው አለመከባበር ጓደኝነትን መግባባትን መቀራረብን እና የማህበረሰቡን ሰላም ይጎዳል ኬኩ ሙ የተማሪ መጽሐፍ የግብረገብ ትምህርት የምዕራፉ የማጠቃለያ ጥያቄዎች ክፍል ከዚህ በመቀጠል የቀረቡት ዓረፍተነገሮች የያዙት ሀሳብ ትክክል ከሆነ እውነት ትክክል ካልሆነ ደግሞ ሀሰት በማለት መልስሽ ራስን እንጂ ሌሎች ሰዎችን ማክበር አስፈላጊ አይደለም አረጋዊያን እና ታላላቅ ሰዎችን ማክበር አስፈላጊ ነው የሀይማኖት አባቶች የሀይማኖቱ መሪዎች ናቸው ጎረቤቶችን ማክበር መልካም ግንኙነት እንዲኖር ያደርጋል ሰዎችን አለማክበር ግጭቶችን ሊያመጣ አይችልም ክፍል ቀጥሎ ለቀረቡት ጥያቄዎች ከተሰጡት አማራጮች መካከል ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል በመምረጥ መልስሺ ሰዎችን ማክበርን በተመለከተ ትክክል ያልሆነው የቱ ነው። ረሙ የግብረገብ ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ በትምህርት ቤትም ሆነ በህብረተሰቡ ውስጥ የተማሪዎች መብት መከበር አለበት እነዚህ የተማሪዎች መብቶችም ጥያቄ የመጠየቅ መልስ የማግኘት በክበባት ውስጥ የመሳተፍ እና የትምህርት ቤቱን ንብረት በጥንቃቄ መጠቀም ናቸው እንዲሁም ሁሉም ተማሪዎች መብት እንዳላቸው ሁሉ ግዴታቸውንም መወጣት አለባቸው ለምሳሌ የትምህርት ቤቱን መተዳደሪያ ደንብ ማክበር ትምህርት ቤት በሰአት መገኝት መምህራንን ማክበር የቤትና የክፍል ስራዎችን መስራት ግዴታቸው ነው ተግባር ተማሪዎች በትምህርት ቤት ውስጥ ያሏቸውን መብቶች ዘርዝርሪ በትምህርት ቤት ውስጥ ተማሪዎች ሊያከብሩ የሚገባቸውን ግዴታዎች ግለፅጭ የስርአተፆታ እኩልነት የግንዛቤ ጥያቄ የስርአተፆታ እኩልነት ማለት ምን ማለት ነው። የግብረገብ ትምህርት ። ም ን ማህበራዊ ሕይወት መግቢያ ይህ ምዕራፍ ስለ ማህበራዊ ሕይወት ምንነት የመልካም ማህበራዊ ሕይወት ባህሪያት የማህበራዊ ሕይወት አስፈላጊነትና መልካም ማህበራዊ ሕይወትን የሚጎዱ ሁኔታዎች ላይ ያተኩራል የምዕራፉ የመማር ውጤቶች ኤ የማሀበራዊ ህይወት ምንነትን መግለፅ ኳ የመልካም ማህበራዊ ሕይወት ባህሪያትን ማሳየት ኳ የመልካም ማህበራዊ ሕይወት አስፈላጊነትን መግለፅ ኤ ከሰዎች ጋር ማህበራዊ ሕይወት መፍጠር ያለውን ጥቅም መለየትና ኤ ማህበራዊ ሕይወትን የሚጎዱ ተግባራትን መግለፅ ሙ የተማሪ መጽሐፍ የግብረገብ ትምህርት የማህበራዊ ሕይወት ምንነት ቢያንስ እንድትጎናፀፉ የሚገባ የመማር ብቃት ። ከ ብመ የተማሪ መጽሐፍ የግብረገብ ትምህርት መተጋገዝና አብሮ መስራት ቢያንስ እንድትጎናጸፉ የሚገቡ የመማር ብቃቶች ። ዊ የግብረገብ ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ መረዳዳት እና የቡድን ስራ በማኅበረሰብ እና ትምህርት ቤቶች ውስጥ ቢያንስ እንድትጎናፀፉ የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች በአካባቢያችሁ ማህበረሰብና በትምህርት ቤታችሁ ውስጥ የሚገኙትን የመተጋገዝና አብሮ የመስራት ባህል ትዘረዝራለህሪያለሽ የመተጋገዝና አብሮ የመስራት ጥቅሞችን ትገልጻለህጪያለሽ። መ የተማሪ መጽሐፍ የግብረገብ ትምህርት በትምህርት ቤት ውስጥ አብሮ መስራት ተማሪዎች በቡድን በመሆን የተሰጣቸውን ስራ አብረው የሚሰሩበት ዘዴ የቡድን ስራ ይባላል። መ የተማሪ መጽሐፍ የግብረገብ ትምህርት የመተጋገዝ እና አብሮ የመስራት መርሆዎች ቢያንስ እንድትጎናፀፉ የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች የመተጋገዝና አብሮ የመስራት መርሆዎችን ትዘረዝራለህሪያለሽ የግንዛቤ ጥያቄዎች በትምህርት ቤታችሁ ውስጥ የመተጋገዝና አብሮ የመስራት መርሆዎች አሌ። ረሬሙ የግብረገብ ትምህርት የመተጋገዝ እና አብሮ የመስራት ባህል ባህሪያት ቢያንስ እንድትጎናፀፉ የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች ። የተማሪ መጽሐፍ የግብረገብ ትምህርት ብዝሃ ባህል ቢያንስ እንድትጎናፀፉ የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች ። ጦገጉ ጸሎ የግብረገብ ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ የብዝሃ ባህል መሠረቶች ቢያንስ እንድትጎናፀፉ የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች ። የቡድን ሥራ ተግባር የብዝሃ ባህል መገለጫዎች ምን ምን እንደሆኑ በቡድን ተወያይታችሁ ለክፍል ጓደኞቻችሁ ተናገሩ የተማሪ መጽሐፍ የግብረገብ ትምህርት ብዝሃ ባህልን ማስተናገጃ መንገዶች ቢያንስ እንድትጎናፀፉ የሚጠበቁ የመማር ብቃቶች ።