Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

እነሆ_ጀግና_ስብሃት_ገብረእግዚአብሄር (1).pdf


  • word cloud

እነሆ_ጀግና_ስብሃት_ገብረእግዚአብሄር (1).pdf
  • Extraction Summary

ሥሠ መጸ መመመ ። የተባለን ዞብጋንን ሰስበዘፀኣንና በመዕከዛ አኑሩልን የሁንና የመጠጡ ተጡልምኖ በገም ነው የኖሩት «የምን ቤተ መንግስት ነዑሁ።» አለ ናስር «ይልቅ ግድብ እንስራ» አምሌ መመመ ውሙ ሙ ደር መ ።

  • Cosine Similarity

» ሰይጣን» ሲል በብልሀትና በጉብዝና ከሰው በላይ የሆነ ማለት ነው እፒህን ሽማግሌ ንጉስ እረፍት ነሣቸው እንኳን ነፃ ሆኖ ይቅርና ተግዞ ወይም ታስሮም ቢሆን ይፈሩታል አንድ ጊዜማ ቢጨንቃቸው በግቢያቸው ውስጥ አሰሩት ታዲያ አንድ ሌሊት ተኩስ ሰምተው ከእንቅልፋቸሁ ይነሳሉ ሽሜ የተኩሱን ምክንያት ማንንም ከመጠየቃቸው በፊት የታሰረውን ታከለን ስልክ ደውለው እንዲህ አሉት «ታከለ እዚችው አብረን እንሞታለን እንዲ አታመልጠኘ። የሚቃረኑበት ቢኖር እሱ ተመርምሮ ተጣርቶ ታሪክ ይሆናል ታከለ ወልደ ሐዋርያት ከእንግዲህ «ደጃዘማች» የሚለውን ልተወው ነው ታከለ ከማዕሪ ግና ከሹመት በላይ ነውና የሀገር ቅርስ ነው ከማንም በፊት ከገቫ ሕይዐዞም በፊት አገሩን የሚያፅዕቀድም ታላቅ ሰው ነው እኔ በበኩሌ ስለታከለ በሰማሁ ጊዜ ደስታ አድናቆት ኩራት ነው አትዮጵ የተሰማኘ ከ ንግዲህ ይ ቦ ሞጽያዊነክ ከሚያኮሩኝ ከጥቂቶቹ ታላላቅ ሠ መ መም መ ርጠዐ መመመ መመመ መመ ሙመመ መ ሠሙ አተዮጳየፁየን መሣል ውከለ አገዲ ዘሆናስ የህ ግሜየገዞሁ ሀ ለዶ በ የስቀላልቆ ት የማየ ተነቦ ስለሆነ እንዳ የጦም ሳቦ ኦቨ ሰሃዳ እየዛ የማሄሩዮ ስሳነ ከለ ለለለ ማዕላሶ ፈሰ ፆስ ሃሃሰፕ ነቡ። ርገኖል ስለዚህ ወዛቶቹ አንድ ሰው ያስፈልጋሻዋል ሆ ሰው በአንሮ በከል ሕዝዙ የሚያውቀው የሚያከበረሀኦ በሌላ በኩል የግሞ ፀዞባየይ ፖህሪን እንደ ተራማጅ የሚቆጥሩት መህ ይኖርበታል ያህን ሰው ናለ» ያረ ዙሉቴል ወርቅነህ ገበየሁ የሀዮታ ዳይሬክተር የስኮም «ደጃዘማች ታከለ በጣም ግሩም ሰው ና እያለ ያነኘሪኛል ዘዚህ መሀል የባንክ ሰራተኛ እገቅስሖሴ ብቅ ያይላላ ። ታከለ ወልደ ሐዋርያት አንዳችም የውጭ አገር ትምህርት አልነበረውም ታከለ ወልደ ሐዋርያት ቁመቱ ምናልባት አንድ ሜትር ከሰማንያ ሳንቲም ይሆናል ከሩቅ ሲያዩት ሙሉ ሰውነት ያለው ይመስላል ቀረብ ሲሉት ግን ቀጠን ያለ ነው ሰውነቱ ንቁ ነው በምቸት በድሎት ያልሰነፈ ጠይም ነው አገፊ ሰፋ ያለ ዓይኖቹ ይጫወታሱ ሀያዘመማኙ አትልቱ ትልቅ ከትንሹ ትንሻ የሚሆኑ ሰው ናቸውጡ ጠዩዐ ኗዞሀ ፆፆረ ፌሬ ፖስ ዘ ከራታቸጡ ቆመህ የፈለግካውገ የሥሰሰህ ልትና ላ። ነት አገር ወዳድ ስላመለሉት አላቸው ደሞ በበኩላቸው ሲያገለሰግሱዋቸውና ሲጠቅሙአቸው የሚችሉ ወጣቶችን እየሰበሰቡ ነው «ታከለ ይህች የምትወዳት አገርህ በጥቂት ጊዜ ውስጥ ዘመናዊ ሆና ሰምታ ታያታለህ» እያሉ ተስፋ ያሳድሩበታል ታክለ ሰልዑል ራስ ተፈሪ የማያደርግላቸው ነገር አልነበረም በፕሮፓጋንዳና መኳንንቱን በማግባባት ይረዳቸዋል በታማኝነት በመሳላክም በሌላ ስራም «የባርያ ነፃ ዳሬክተር» አድርገው ሾሙተት ባርያን ነፃ የማውጣት ሥራውን አያቀላጠፈ ብኩዎቹን ወግ አጥባቂዎች ሳያስተይም አልቀረም አንድ ቀን ንግሥት ዘውዲቱ አስጠርተው አንዲህ አሉት «ታከለ አንተንኳ ጨዋ የጨዋ ልጅ ትመስላለህ አናቱ ሌሊት ስትፈጭ የምታድር ይመስል ባርያ ነዊ ባርያ ነቹ እያልክ ለአሽከሮቼ አገልጋይ በማሳጣት ምነው አስቸገርክን። ህ ዘል ባርያ ፈፅም ነዓ መውጣት አለበት በዚያ በኩል ትምህርት የሠሥ ፈተ አሰቀ ዘቢያኛቸው በኩል ደሞ ሌላ ዘመናዌ ዕቅድ መመሥረት ፐ ማኅዬሼን ተቀጠለ ኒጠዩ«ኮዩ የ ሠ ባክ ገባው ታከለ ወልደ ሐዋርያት የኢትዮጵያ ፍቅረኛ ለካ ለኢትዮጵያ መሳሪያ ሆንኩ ሲል ለተፈሪ ኖሯል መሳሪያነቱ ተራ ሰው ቢሆን ኖሮ «እንግዲህ ሞከርኩ አልሆነም» ብሎ መጠጥ ሴትና ገንዘብ ወደ ማሳደድ ይገባ ነበር ግን ታከለን ከኣብዛኛው ሰው የሚለየው ጠባይ ቢኖር ዛሬ ስለተሸነፈ ትግሉን ያለማቋረጡ ነጡ ልጆ ኢያሉ ለኢትዮጵያ አይበጅም ብሎ ባመነበተ ሰዓት ልጅ ኢፌየሱን ለማስወገድ በሙሉ ልቦናውና በሙሉ አቅሙ ታገሰ አሸነፍኩ ሲል ዘወር ብሎ ያያል ከእጅ አይሻል ዶማ። ሆነ ያሰፈው አለፈነ ታከለ በሕይወቱ እስካለ ድረስ ሁሉ ነገር ያልፋል የማያልፉት ኢትዮጵያና ታካለ ለሷ ያለው ፍቅር ናቸው እንግዲያው ተፈሪም ማለፍ አለበት ነገር ግን ተፈሪን እጥላለሁ ማለት ኢትዮጵያን እስካልጐዳ ድረስ ብቻ ነው ምክንያቱም ተፈሪም ያልፋል ታከለም ያልፋል የምትዘልቀው ኢትዮጵያ ብቻ ናት ስለዚህ የታክለ ዓላማ እስከ ሕይወቱ መጨረሻ ድረስ የሚከተለው ይሆናል ቱ ክክርበኝነት መስስ ክስክ መጨረጓዋ ደዶዊቃ «ኢትዮጵያን ሳልጐዳ ተፈሪን ማስወገድ ከቻልኩ ዋጋው የኔ ሞት ቢሆንም አከፍለዋለሁ ተፈሪ በሚወድቅበት ሰዓት ኢትዮጵያም ጉዳት የሚደርስባት ከሆነ ግን ተፈሪ አንዳይወድቅ ዋጋው የኔ ሞት ቢሆንም እከፍላለሁ» በቪህ መመሪያ ታካለ አባ ሰላም «የፈሪ ባላ» ሕይወቱን እንዴት እንዳሳለፈ በሚቀጥለው ፅሑፍ እንተርካለን ኀዳር ብላታ ታከለ ወልደ ሀዋርያት ሲነሳ አዲስ አበባ ድብልቅልቋ ወጥቶ ነበር ከኣምስት ዓመት አርበኝነት ሰሲመለሱ አፄ ኃይለ ሥላሴ ቀድመውት ከገቡ ወር ሆኗቸዋል ግን የከተማው ፀጥታ ገና አልተረጋጋም ተኩስ ሳይሰማ አይውልም አያድርሮርፖ ከንጉሠ ጋር የገባው የእንግሊዝ ጦርና አምሥቱን ዓመት በዱር በገደል ሲዋጋ የነበረው የኢተዮጵያ አርበኛ እንደ መፋጠጥ ብለዋል እንግሊዞቹ «ጣልያን የተወው ሀብት ለኛ ይገባናል የሞትንበት ነውና ባይ ናቸው ከዚህም ከዚያም ይዘርፋሉ አርበኞቹ እንግሊዝ ምን እንደሚፈልግና የንጉሥና የእንግሊዞቹ የውስጥ ስምምነት ምን እንደሆነ ሊያውቁ አልቻሉም ንጉሥ የደፈረሰውን ፀዋታ የሚያረጋጋላቸው ሰው አስፈለጋቸው ስልጣናቸውን ለማጠናክር ፋታ ያሻቸዋልና «እኛን ነው አንጂ የሚጠላን ባገር ጉዳይ የማይጠረጠር ነው» ብለው ታከለን የአዲስ አበባ ከተማ ክንቲባና የሸዋ አውራጃ ገዢ ብለው ሾሙት። ይላል ታክለ አመራርና እፖነት አጥቶ ደተራመምካ የነበረው የከተማው ሕዝብ ተረጋጋ ፀጥም አለ ፖሥካለ በኣንድ መሳሪያ በአንድ ዘዴ አይወሰንም የእንግሊዝን ወታደራዊ ክፍል ከዲ ፕሎማቱ ለማለያየት ጥረት አድርጓል ወታደራዊው ክፍል ጀግንነቱን ስለሚየጡቅለት ይህ ሙከራው በመጠኑ ሳይሳካ አልቀረም ግን አንግሊዝኛ ድኗንቋ ባለመቻሉ አጥጋቢ ውጤት እስከ ማግኘት አልደረሰም የታክካለ ሹመት እንግሊዞችና ኢትዮጵያ ከሚመክሩበት ጉባኤ ወንበር አስገኝቶለታል ማለት ስሰ ኢትዮጵያ ነፃነት ስጋቱ አልቀረለትም ስለዘዚህ ምናልባት «እንግሊዝ የኢትዮጵያ ሞግዚት ትሁን ከንጉሱ ጋር ተዋውቀናልና» የሚሉበት ጊዜ ቢመጣ መከራከሪያ ማዘጋጀት አስፈለገ ታከለ አንደሱው ከሚያስቡና ከሚሰጉ አገር ወዳዶች ጋር ተመካከረና ተስማማ ያገር ሹማግሌዎች ከየወረዳውና ከየአውራጃው ወደ ዋናው ከተማ እንዲሥጡ ተደረገ ዘኑ የመረጣቸው ባለመሆናቸው «ፓርላማ» ሊባሉ ባይበቁምሐዕንሰ ፓርላማ ልንላቸው እገችላለን እነሱ ወስነው «ኢትዮጵያ ሞግዚት አትሻም» ካሉ የን ሥን ውሳኔ ህዝቡ ሽሮታል ብሎ ለመከራከር ይቻላል እንግሊዝ በፓርላማ ምን ያል እንኗምታምን አንባቢ ያስታውስ ጥር እንግሊዝ ኢትዮጵያን የግዛት ነገነት አውቃለሁ ስትል የመጀመሪያውን ውል ፈረመች አኦንላዳህ ፀፕታጡም ተረጋጋ እንግሊዝም መውጣቱ ሆነ የታከለ ቀዳሚ ዓላማዎሥቾቸ ሁለሶዩም ከሞላ ጉደል ግባቸውን መቴ ማለት ነው ምንም እንኳ ዘዚህ ጉዳሦች ንጉሥም ቢተባበሩ ከንግዲህ ግን ታከለ ተባባሪ ሊሆናቸው አይኘልም ተፃራሪ እንጂ ዘዚች ከንቲባ ሆኖ ባገለገለባቶት አጭር ጊዜ ውስጥ ኦንኳን ተፃራሪነቱን አባይል አንደኛ ቤትና ቦታ ቢለጡት እምቢ አልቀበልም ብ ለ ሁለተኛ የንዞሠኑ ባሰሟሎች እየመጡ ይህ ቤት ወይም ይህ ቦታ ሰኔ ይ ኛል ሰሉቶ አ ለዛ ሞትንላት ተ ዘራተትንላት የምንሰው እሂ አተየጵየን ቀላድ ተለን ልንከፋፈላት ነውናእ እያሰ ብዙ ቂም አትርፏል «እፒ ባሎ ባና በብ ዞ ሳይሉ አልተሩም ኣፄ ምክንያት ፍለ ዛላ ያሂረ አንደፁ አተትቆረጠም ሙ ነበኮ ምክንያቱን የአፄ ሰላዮች እላል ውሀ ሄዳ አገገሳሸጠ አዘሃ ጣዳ ውስጥ ያን ጊዜ ጫካ የከለለጡ ለዋሪራ ስናሪ ነጦ አን ሸ አሥ ሥፃ የሚሆኑ የከተማጡ ቦኒ ጉረምሶቹ በእንጩት ምክል ጠመሥንሻዛ የጠዘ ሃር ቦል ልምምድ ታደርጋሉ አለልጣኙ በቀለ ተክለ ሂካኤል ያባላል ክዳ ሰመረ የመለመላቸውም ስንቃቸጡን የሚላቸውም ታከለ ልእጆ ሐ የተ ነ ታከለ የተያዘ ዕፅለት ተከታዮቹን በመናሪራት የአገሃላ ዘ ጐና ወታደሮች የከተማውን ፀጥታ ለማረጋገ ዐዛኩ ለህዝቡ የተወራው «ታከለ ጦልደ ሐዋርያት ዮሐንስ ኢያሱን ለሣንገቦ ሊዶልት ተያዘ» ተብሎ ነበር ስዩም ሰብሐት ስለ ታከለ ለመያሾሥሪያ ገዜ የሰማው ይህን ጌዜ ነበር የታከለ ሀሳብ ግን ሌላ ነበር ሸ አምሥሶት መውን አሰልጥኖ ሲያበቃ አምስት መቶውን ክብር ዘበኛ ውስጥ ሸፀሀሁን ጦር ሠሪዋ ውስጥ እንዲቀጠሩ ያደርጋል የራሱን ሰዎች ንጉሀ ሠራዋት ፀገ አስርጐ ያስገባል ማለት ነው ቀጥሎ ሌሎች አስፈላጊ ዝሃፃጾቶች ከተሟሉ በኃላ በተለይም የእንግሊዝ ጦር ከኢትዮጵያ ምድር ጨርሶ ከፀጣ በኋላ አፄ ኃይለ ሥላሴን አስገድዶ ሥልጣናቸውን የሚወስን ህገ መንገስት እንዲያውጁ ያደርጋል ሀሳቡ ይህ ነበር እንጂ ከዙፋናቸው ለማጡረድ አላተደም እርግጥ ነው ጣልያን ሲባረር እሳቸው ተመልሰው እገዳይነግሱ ለማድረግ ዋክሮ ነበር አሁን ግን ተመልሰዋል ሥልጣን ጩጨብጠዋል ሕገዝዙም ለጊዜው በፕሮፓጋንዳና በወረት ተሸንፏል ስለሀ አሁን ተፈሪን መሻር የአገሪቱን ፀጥታ ማደፍረስ ነው ፀጥታውን አረጋጋለሁ በሚል ሰሁህብበ መሥገባዞቱ አይተርፖ። » ይላሉ ንኙጉሀሠ በጨለማ ቤት መታሰሩ የታከሰን ዓይን እንደጐዳው ሷያውቁ ጊዜ ወደታች ግቢ ተዛውሮ ከበላይ ዘለቀና ከማሞ ወልደ ሚካኤል ጋር ታሠረ ይህ ማሞ ወልደ ሚካኤል የራስ ኃይሉ ተክለ ሃይማኖት የልጅ ልጅ ነው የታወቀ ባንዳ ነው ታከለንም በላይ ዘለቀንም ወግቷቸዋል ግን በባንዳነቱ አያፍርም አርበኞችና ባንዳው አብረው ታሥረው ሳሉ አንድ ቀን ማም ወልደ ማካኤል እንዲህ አሰ ይባላል መቸም ተፈሪ ለገንዘብ ስግብግብ ነው ጣሊያን የደበቀው ገንዘብ አለ ቦታውን አውቀዋለሁ ብዬ ልኬበታለሁ በሱሪዬ እጥፋት ባሊላ ቦምብ ይዢ እገናኘውና እዚያው አሰናብተዋሰሁ። ከዚያ ብሞትም አይቆጨኝ» ታከለ ተሸበረ በሀሳቡ ታየው ተፈሪ በባሊላ ቦምብ ብትንትኑ ሲወጣ እኔ አነግሥ እኔ እነግሥ ሽኩቻ ሲመጣ እርስ በርስ ጦርነት ሲለኩስ በኦጋዴን ያለው የአንግሊዝ ጦር ቀድሞ ሲደርስ ሌላ የእንግሊዝ ጦር ሲደርስ ይህ ሁሉ እየታየው እያስጨነቀው እንቅልፍ ሽልብ እንኳ ሳያደርገው ነጋ ጧት እሥረኞቹ ወደ ሽንት ቤት ለመሄድ ወረፋ ሲጠብቁ ታከለ በድንገተኛ ሆድ ቁርጠት ይጨነቅ ይታጠፍ ይወራጭ ጀመር ለሽንት ቤት ቅድሚያ ሰጡት ሲወጣ የዘብ ኃላፊውን ጠቀሰው የዘብ ኃላፊው እየደገፈ ወደ ሽንት ቤት ሲወስደው ታከለ በሹክሽክታ «ጃንሆይን ስትላቸው ከማሞ ጋር እንዳይገናኙ ብሏል ታከለ በላቸው ባስቸኪይኔ አለው ንጉሥ ከማሞ ጋር ሳይገናኙ ቀሩ ምናልባት ታከለ ባይልክባቸው ኖሮ ይገናኙት ይሆናል ይኸ ግን ለታሪካችን ልዩነት አያመጣም ታከለ ኢትዮጵያ እንዳትቆስልበት ወይ ነፃነቷን እንዳታጣበት ሲል የአሳሪውን ንጉሥ ህይወት ይጠበቃል ያውም የዓይኑን ብርሃን ያደበዘዘበትን ንጉሥ። ብለው በመፍራት ጦር አዘዙበት የጦር አዛዥ ሻለቃ ፅጌ ዲኑ በኋላ ብርጋዴር ጄኔራል ለታከለ ገብተዋል ተብለው ስለተጠረጠሩ በኩሌኔል ተስፋ ደስታ አዝማችነት ሌላ ጦር ተሳላከ በመካከሉ ግን የሸምግልና ጉባኤ ተላከበት «ፍርድ ከተሰጠኝ አዲስ አበባ እመጣለሁ» አሰ አውሮፕላን ተላከለት መጣ ታሠረ ለፍርድ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ሲቀርብ ፕሬዚዳንት የነበረው እንግሊዛዊ ዳኛ አቦት «ወንጀሉ ሳይረጋገጥ መታሰር ከህግ ውጭ ነው ሰውዬው ከቀረበበት ክስ ነፃ ነው ሲል ፈረደለት ታከለ ነፃነቱን ተጐናፅፎ ወደ ቤቱ ሲሄድ ተያዘ አፍንጮ በር አጠገብ ወደ ነበረው ወህኒ ቤት ተወሰደ ራሱን ተላጨ ታሠረ ሌሊት በወህኒ ቤቱ ሁከት ተነሳ ታከለ ወደ ንጉሥ ግቢ ተወስዶ ታሠረ ጥቂት ሰንብቶ ታከለ ወደ ተጉለት ተወስዶ ቆላ ውስጥ ታሰረ ለአምስት ዓመት ያህል ከተፈሪ ጋር የሚደረገው ፍልሚያ ጋብ አለ ቢትወደድ ነጋሽ ዮሐንስ ረምሀ ፊታውራሪ ተወልደ ብርሃን አካሉ መቶ አለቃ በቀለ አናሲሞስ አለቃ ፈጠነ ቀኛዝማች ከበደ ይመር እና ሌሎች ሽሸጠውባቸው ተያሹ ሌረኞቹ ታከለን ከታሠረበት አውጥተው በአመራር ስራው እንዲላተፍ ሊያደርጉት አስበው ነበረ ተብሎ ለንጉሠ ተነገራቸው በቬው ባለስልጣን የነበረ አንድ የታከለ ዘመድ ጉዳዩን እንዲያጣራ ወደ ተጉለት ቶላ ተላክ ግን አንድ የታክለ ወዳጅ የሆነ ከፍተኛ ባለስልጣን ይህን ስላሀቀ አስቀድሞ ልኮበት አስጠነቀቀው ታክከሰን መመመ መመ ሙመው መ ጠዩዐ ኗዞሀ ሙግኩ የተላከው ቪበመዱ ሲመጣ ታከለ «የተላክበትን ላትልልልህ ማስታወጠሻህን ኣውጣና ፃፍ» አለው አንባቢ ነገሩ እንዴገባው «ቢትወደድ» የሚለው ሹመት ለገጉሥ ታማኝ ወታደር ባለሙዋል እንጂ ለፀሐፊና ለደብተራ ጠይም ለቤተ ክህነት ስው የማይሰጥ መሆኑን ያስታውስ ፀሐፊ ትእዛዝ ገብረ ሥላሴን ሕዝቡ «ቢትወደድ» ይላቸው ጀመር እቴጌ ጣይቱም በዚህ ተናደው ገብረ ሥላሴ ራሱን ቢትወደድ በማሰኘት ትልቁን ሹመታችንን አርክሶታል ሲሉ ከአፄ ምኒሊክ ፊት ከሰሱዋቸው አፄ ምኒሊክም አስጠርተው «እንዴት አንተ። » ብለው መለሱላቸው ዘመድየው ይህን ፅፎ ሲጨርስ ታከለ «ይህን ስጣቸው ለጌታህ» አለው ንጉሥ መልእክቱን አነበቡ ራስ አበበ በኋላ ለታከለ ሲነግሩት «በሕይወቴ ሙሉ ጃንሆይ ይህን ያህል ሲስቁ አይቼ አላውቅም «አየህ ነገረን ኮ እያሉ ሰቁኦ ወድያውኑ ታከለ እሥራቱ ተሻሻለለት ዴጋ ወደ ሆነውና መጠነኛ የህክምና ርዳታም ሊያገኝ ወደሚችልበት ወደ ደብረ ብርሀን ተዛወረ ጥቂት ቆይቶ ወደ ሆለታ ተዛወረና በከተማጡ መዛጠርም ስለተፈቀደለት በጎች ያረባ ጀመር በነገራችን ላይ «ሆለታ ማለት በኦሮምኛ «በጐች» ማለት ነው ይኸ ሁሉ ሲሆን ታክለ አዲስ አበባ ካሉት ተከታዮቹና አበሮቹ ጋር መላላክ ስላላቋረጠ ከሩትም ቢሆን የፖለቲካውን ሁኔታ ይከታተል ነበር በ ንጉሀፉ ለመጀመሪያ ጊዜ አሜሪካ ሊሄዱ ሆነ ታከለ ተፈታና ባገር ግባተ ሚኒስቴር አማካሪ ሆነ በሐፊ ትዕባዝ ወልደ ጊዮርጊስ ውድቀት መድረሱን ገመቱ በ ንጉሠ» አውሮፓን ሲገጉብኙ አሁንም ፀሐፊ ትዕዛዝ ወልደ ጊዮርዚስ አብረፃጠ ሂዳ ሲመለሱ ከፀሐፊ ትፅዛካዝነት ተሽረው የአሩሲ ጠቅላይ ገዢ ተበለ «ተሾጮህ ታከለ ያገር ግዛት የአስተደዳር ምክትል ፈኒስትር ሀሆነ ይህ ምን ማለት ነው። » የለሰትም ሲሉዋቸው «እንግዲያስ እንመለስነ አሉ ተመለሱ ኣሃ ዴኔራል መንግስቱ ነዋይ እንደተሽነፉ ታከለና አንድ አምስት የሚሆኑ ኦሱ የሚተማመንባቸው ሰዎች ሁናቴውን ገመገጮ አንድ ቀን በጊዜው በጣም ከፍተኛ ሥልጣን የነበረው ሰው ወደ አፈንጉስ ታከለ መሥሪየ ቤት ሔዶ አስጠራቸው ይህን ካያሌ ዓመታት በኋላ ፀሐፊ ተፅዛዝ ራሳቸው ናቸው ለሥም ስብሐት የነገሩት ሊጠራው የመጣውን ሰውዬ ታክለ ዮኮራው። ዑ ጋር የግል ግጭት ሳይኖረን አልቀረምና ይለወጥልኝ የሚል ነበር አፈንጉሥ ታከለ ምክንያትህ የህጉን አንቀፅ የሚያጠግብ አይደለም ብሎ ወሰነ ክንጻ አጋጣሚ ሆኖ ሁለቱ ዳኞች ሞት ሲፈርዱበት አይነተኛ ምስክር ቡቲ አንኝልሆነ ተችቶ «እሥራት እንጂ ሞት አይገባውም» ብሎ ለጄነራል መንግስቱ የፈረኗለት ይኸው «ይለወጥልኝ» ብሎ የአስተዳደር አቤቱታ የቀረበበት ዳኛ ነው ሁለተኛው የጄኔራል መንግስቱ አቤቱታ «የውጭ አገር ጠቦቃ ላስመጣ ይፈቀድልኝ» የሚል ነበር አፈ ንጉሥ ታክለ «በንዲህ አይነት ከባድ የወንጀል ክስ የውጭ አገር ጠበቃ ለማስመጣት ሕጉ አይፈቅድልህም ሲል ወሰነ ታከለ ወልደ ሐዋርያት ጄኔራል መንግስቱን ለብቻው እቢሮው ግቶ ከግማሽ ሰዓት በላይ አነጋግሮታል ምን ተባባሉ ይሆን የሚያውቅ የለም ሆኖም ይህን የመሰለ ውሳኔ ያስተዳደርና የስነ ስርዓት ስለሆነ በዶሴ ተውቦ መቅረት ሲኖርበት ሆን ተብሎ የታከለን ስም በማስመሰል ለማጉደናዓ እንዲ ስፋፋ ተደረገ ጄኔራል መንግስቱ ፍርዱን ተቀበለ ወደ ጠቅላይ ንጉሠ ነገሥት ፍርድ ቤት ይግባኝ አልልም አሰ አፄ ኃይለ ሥላሴ መኳንንትና ሚኒስትሮች ባሉበት ታከለን አስጠርተው ይግባኙን ተመልከት አሉት «መመልክት አለብህ» ብለው ድርቀ አሉ ንጉ «እንግድያውስ ፍርዱን ልንገርዎ» አለ ታከለ «አይነተኛ ምስክር የተባለው በዳኛ ተተችቆበታል የምጨምርበት የለም። ት ፃድ ሆነዛቸው ሌላ የፈለፉሦተ ታከለ በመሥንገስሄ ነዋ ላይ እንዲፈርዮና ስለ ፈረደ ህዘቓ እንዲንተፀ ሃበር ስኔ ሠላ ዓም አንሎ ቀን ሥዩም በመኪና ታከሰን ቢሾፍቱ ይሀስደል ንጉሠ ጠርተውታል ታክለ ለሶስት ሩብ ጉዳይ የገባ በሰባት ሰዓት ሀጣ ሀን ሁሉ ሰዓት ሠከለና ተፈሪ በቆይታ ነበሩ የመጨረሻው ዋይታቸሁ ነበር ሥፍም ሲየየው ታከለ እንደ ማበንም እንደ መበሳጨትም እንደ ሥዛርሥ የለ መስላል ከዚህ ቀደም አንዲህ ሀኖ አይቶ አያውቅም ይህ ከሆነ በኋላ አንድ ቀን ታከለ ሥዩም ስብሐትን ወደ ሰዘ ሀሰኗሁ አንድ አርሻ መሀል ቆመው መነጋገር ጀመሩ «የኔ መታሰር የተረጋገጠ ነው» አለ ታከለ «»። » ኦለ ለምርመራዑ አዘጋጀው ነሐሴ አንድ ቀን ሥዩም ኃይለኛ አንፍሉዌንባቫ ዞት ተኝቶ ሳለ ታከለ ከቢሮው ደወለለት «ተጠራሁ በርታ አይዞህ ልጄነ ሥጋተ አይግባክህ መጨረሻችን አንዳይመስልህ በል ደህና ሁን» አለሁ ሩብ ሰዓት ሳያልፍ መጥተው ሥዩምን ወሰዱት ታከለ በቀጥታ በኤሮፕላን ወደ ጐሬ ተወስዶ ታሠረ ሥዩም ስብሐት ኛ ፖሊስ ጣቢያ ከባድ ወንጀል ምርመራ ተወሰደ ምርመራ ላይ አንዳለ በጣም ታመመ ሀኪም የአንጀት ቁስል እንዳለበት መሰከረ ሀምሳ ቀን ሆስፒታል ተኛ ወደ ምርመራው ተመወለሰ ምርመራው ሳያልቅ ወደ ጂማ ተጣ ከዚያ ወደ ሚዛን ተፈሪ ሦስት ወር ቆይቶ ህመሙ ሲጠናበት ጌዜ ሀደ ጂማ ተላከ ታዘለ ጐሬ እንደተጋበ ኩላሊቱን ታመሪሠ ሀሀ ጂማ አመጡት ለህክምካ እንዳይገናኙ ብሰው ስዩምን ወደ አዲስ አበባ ከዚያ ወደ አሰላ አሩሲ አርሲ ገዢው ዳንኤል አበበ አማላጆ ሆነውና አሰላ አንድ ዓመት ከስምንት ወር ከተግዘ በኋሳ በጠቀላሳው ከሶስት ዓመት እሥራትና ግዞት በኋላ «ምህረትን ተደረገለት ይህ ሁሉ ሰሆን ታከለ በየጊዜው ያለማቋረጥ የኪስ ገንዘብ ይልክለታል ሥም «ምህረት» ይደረግለት እንጂ «ጥጋቡ ገና ስላልበረደለት ሥራ ተከለከለ እንደምንም ተዓጨርጭሮ እስኪቋቋም ድረስ ታከለ ገንዘብ መላኩን አላቋረጠም አንድ ቀን የሶዩም ሠራተኛ ልብሶቹን በሙሉ ሰርቁበት ጠፋ ልብሶቹ በተሰረቁ በአምስተኛው ቀን ግሩም የሆነ ሱፍ ጨርቅ ሶስት ሜትር ከሩብ ደረሰሁ ከመቶ ሀምሳ ብር ር ቀሸባዳቿ ከ ሮቴሕ። የካሣ የህይወት ታሪክ በብዛት እንደዚህ ነው ኮሚመስል አንድ ሰው ባጋጣሜ ተወልዶ የኖረው ሳይሆን ተከታይ ትውልዶችን ነማስደነቅ ለማስደሰት ለማኩራት ለማሳሰብ አርአያ ለመሆን ከላይ ታቅዶ ቀኖረ ይመሰላለል የሎ ሓዉ ፌርኒርክቨርፌቢክፌሙክጋጅ ባት እንግዲየጡ ልታመ ስጻዒስ ዓዩነት ጩፈ ኣፄ ዩምሥዮሮለ መሙነጓና መሰሪ ዊ ኣላማ በመሳፍቴ የኦለጣን ሸማየ የያከሏፈለችጡን አትቶጵሃ መልሶ አገዮነቲን ማረ ሣጥና ጠረኗቸዎዋን የዳዚዘኩን ቱርክን አባርሮ የጥንት ተላቅነትዋን ማረስ ነበር ለዚህም የመደመሪየ እርምጃ የጣትትን አገር ማረጋንት ከቪየም ከዉጭ መገገሥቶት ጋር ግንኙነት ማድረግ እና ዘመናዊ ፋብሪካዎችን በተለም ጦር መሣሪያ ፋብሪካዎችንነ ማኖደም መሆኑን ተገንዝበው ጥረታቸውን ጠዩዚሁ አዋሉት የያዙትን አገር ማረጋጋትን በሚመለከት አገፈኛ ሽፍታና ወንበዴን ማጥፋት ሁለተኛ የመላፍንቱና የመኳንንቴ የኃይል መሰረት የሆነውን የመሬት ስሪት መሰወጥ የግድ አስፈለጉ አፄ ቱዎድሮስ «ልዩ ዘብ ሳቋቁም ነውጡና ሸፍተህ በዱር በገደሉ ከምትንከራተቶት በኋላ ስትያዝ ከምትሰቀል ና ግባ ይሻልሀሌ ቀለብ እሰሶፍርልሃለሁ»እ ብለው አዋጅ አስነገሩ ሸፍታና ወንበዴው እየተስገበገበ እየተንጋጋ መጣ ሽፍታ የነበረ ንጉሥ የሸፍታ ነገር ይገባዋል ብሎ ሳይሆን አይቀርም እየተያዘ እንደ ወንጀሉ መጠን ተቀጣ ከዚያ በኋላ ምን ያህል አመፅ በሳቸው ባፄ ቴዎድሮስ ላይ ቢበዛ ሕዝቡ ግን ከሽፍታ ከወንበዴ አረፈ አገሪቱን እስከ መከፋፈል ያህል ኃይል የተሰጣቸውን የመሳፍንቱንና የመኳንንቱን የባላባቶቹን የመሬት ይዞታ ስፋት ለመቀነስ አቂ ቴዎድሮስ የሚከተለውን አወጁ ቃላቱን ሳይሆን ፍሬ ነገሩን እፅፋለሁ ውርስ እንደቀድሞው ሰበህቁር ልጅ ብቻ መሆኑ ቀርቶ የተወለዱ ልጆች ሁሉ እኩል ይወርሳሉ ዲቃላም ልጅ ነው መወለዱ ከተረጋገጠ እቤት ከተወሰዱት እኩል ይጦርሳል ሴት ልጅም ከወንድ ልጅ እኩል ትወርሳለች ፈፋ ሹመቱንና ሽልማቱን ግን ነጉሠ ነገሥቱ ላሰኛቸው ይሰጡታል አፄ ቴዎድሮስ ወታደር ሲባል የንጉሠ ነገሥቱ ነው እንዲ እንደ ቀድሞው የደጃዝማኞቹና የራሶቹ የግል ወታደራቸው አይደለም አሉ። ሶ የፈነቀሉዋቸው አስከፊ ስርዓቶች ዓይነታቸው ይለየያል ባርያ ይሸጣል ይጾፍ ይታዘዛል እንጂ በይሉኝታ እንጠየፈዋለን ጨርቃችንን አትነካም አንልም እኛ ባሪያ አሳዳሪዎቹ እንዲያውም ሚስት ከሌለን ወይ ከታመመች መም መ ጸፍ ዞኮ ከሞተችን ጦሯ ከተጨማለቀችበገ ጭለማ ለሰን ከሁሉ ኮረዳ ባሮችችን የመምታምረጡን አቅፈን እናመሻለን ልሾም ያኮለዳለ ለይሉኝፉ ስንል በፋ ባገሖቦላውጡም እናቲቱ እንድ ሁላዮ እኩ ልናስቕላት እንኙላለን የፁም ምንም ለሆጐሂልቦት አንድ ፍሬያችን ጥሞናልና ያንኑ ጭለማችቕንን ለበሰን አንድ ለት ሦስት ልጃች ሁሉ መጨጮመር እገኾኙላለን ስለዚህ የዛረፈቦ ሥርዓት ለየካትም ጥትማችን ተነካ እንጂ ሰውነታሖችን ጦያም እኛ የሰው ክብራችን የምንለጡ አልተነካበንም ሕንዶደኾቹ ሹድራም ያው እኩያቕሁ ነው ሲባሉ ግን ብዙዎቹ በተለይም መግ ኣጥባቂዎሥቹ የሰው ክብራቸው እንደተዋረደ ይቆጥሩታል እንዲያም ሆኖ ግን ባለስልጣኖቹ ሰጡ ነን ባዩን ሕንድና አበሰኛውን ሹድራ እንደ ሁለት ሕዝብ ኣድርገው ምርጫ ሊየካሂዱ መሆኑን ሲሰሙ ማሀትማው ከአሥር ቤት መልእክት ላኩ «አንድ ህዝብ አንድ ምርጫ ካልሆነ እስክ ሞት ድረስ እፆማለሁ» ማሀተትማው ያማቸውን የጀመሩበት ቀን በመላው ሕንሎ የፆምና የፀሎት ቀን ሀሆዋኖ ተከብሮ ዋለ ብዙ ቤተ መቅደሶችም በራቸውን ለሹድራዎቹ ክፍት አድርገውላቸው ዋሉ ይህ ሁሉ እንግዲህ አንድ ኮሳሳ ባለ መነዕር ባለ ግልድም ሽማግሌ መፆም ስለጀመረ ነው እና ሰው ሁሉ እኩል ነው ስንል በህግ ፊት ለላታችን ነው እንጂ ማሀትማ ጋንድሂ እና ሚስተር ፓቴል ወድም ሚስተር ሓንግ እኩል ወይም እኩያ ናቸው ማለታችን አይደለም ማሀትማ አምስት ቀን እንዴ ፆሙ ባለስልጣኖች ህገዘኑ ሳይከፋፈል እንኗ አንድ ኣገሮ ዜጋ አኩል እንዲመርጥ ተስማሙ። ባለጌ ስለሆናችሁ ስነስርአት ላስተምራችሁ መዋጥፓፐለው አላቸ ለ «እንዴት አድርገህ ባክህን» አሉች አሃደቪህ ነሞ» አለና በቡጢ በጥፊ በክርኑ በእርግጫ አጣደፋቸው ዘቃን ተፀ አይለም«ደንም አሉት አነዘ ወገድማማቾች አሃፃር መዘጥበጡን ርግፍ አርገው ተውት ይህ ብም አይኗለፖ የሊንዘሃን የቅርብ ጓደኞች ሆኑ አስከ አለተ ሞቱ ድረስ የልብ ሄ ህፍኛሎኛቱ ሆነው ኖዴ ኣእ ሃጴፈገክሃ ጅዘዱ ወፎ ፊች ፕሬዚዳንት ሲሆን በአገር ደረጃ ለሚፈፀመው ዞነፃ አሁጭነት ገድል አንደትንቢት ወይም አንደ ቅምሻ ነበረች የሊንከን ብድም ገዮሉም ዘተልድ የታጀበ በሳቀ ያንጠ ነበር ፍ እንህ ካኋገር ጩይ እንደ ጥንቸል ወይ እንደቁንጫ እየነጠርን እየዘለልን በሊንክን አድሜ ዘመን አንመላለስና ያ ዘጠኝ መቶ ሺ ሰው ያለቀበት ጦርነት ተሩፍም ነር የሲገክን ዋና ጀነራል የነበረው ማክሌላን ግን እንዲዋጋ ትፅዛዝ ሲዩደሮሶሰው አንደ መዋጋት መሸሸ አያበዛ አስቸገረ ስሰዚህ ሊንከን ከስራው ሊየሰናብቶው አንዲህ ዝሎ ፃፈለት «አንደው ለምናልባቱ አንድ ቀን ለመዋጋት የፌለሣዙ አንደሆነ ሰራዊት ስለሌለኝ ሰራዊትህን እንድታውሰኝ ሊንከን ዘቦብቅሃሁ ሠደ ፖለቲካው መድረክ በተሻገረበት በዚህ ጊዜ በኖረባቸው ለሳዛባዚሥች የታወቀ ነበሮ አንጂ በሀገር ደረጃ ስሙን ገና ማንም አያውቀውም ለፈዴራል ሀገርአቀፍ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ወንበር ከሊንክን ጋር ሊወዳሮ የተነሳው ዳግላስ ግን በመላው አገር ዝናው ተዝርግቷል ሊንከን ዳግሳሰን በሰባት የተሰያዩ ከተሞች ስለ ፖለተካዊ አቋማችን አንሟገት ይዋጣልን አሰው ዳግሃሳሰ አሺ ይዋጣልን አሰ ሰባቁም ሙግቶች በጋዜጠኞች ዘገባ ቦመሳ ለሄሪዛ ተደመጠ ዳግላስ አሸነፈና ሴነት ገባ ሊንከን ጠዩዐ ኗዞሀ ሙጮ ሠሠፃጐ አነኩሱ የሆጻግላስን ዝና ተሥርኩኮ ጭኒኩ አሜነካ ስሙን ተከላ ለሚተጥለው የለተካዊ ስትራቴጂ እርምጃ ዝግጄ ሆነ አንፍ ጮግችውጡ ውስኮ ታዲያ ዳግላስ ሊንከንን «ድፄ ባላ ሁለት ፊት ሰውዬ። » ነዚነን ሂዜ ኣሜካን ለመጮምራት የሚ ጨዓሂኗሩት ዴሞክራት እና ሪፐብሊካን የተባሉት ፐርቲዎሥች ናኾቸው ከከባዮፍና እጅግ ሞት የለ ዛ ሶተመስቦ የላበ ፀኩሎሎርሮ በኋላ ሊንከን የሪየበብገሊካን ርቲ መሪ ሆኖ ተመረ በሚተኮለው ስትራቴጂክ እርምጃ ሊንክን ኣስራ ስፍስተኛውኩ ፕሬቪናጻንት ሆኖ ተመረጠ እና ለሪፐብሊካን ፐርቲ መሪነት ሲታገል ዋና ባላቱባሥች ሆነው ተሀ ናድረፎፁኩት የነበፍት ጥይት ሰዎች መንግስት ሲቂፈም ቀቶልላ ቁልፍ ማላትም ዋና ዋዓ የሆኑትን የስልጣን ወንበሮች ሰጣኾሁ እነሉም ከልባቸው ኣገለገሉት በቃን አስኪሉ የደበኗደባቸው ሶስት መንፍድማማኾቸቾች ተለዑሁጠዕውኩ የአብ ናኛ የሆኑት ትዝ ይሉናል ሊንከን በፕሬዝዳንትነት በሚጠዳኗርበት ወትት ፖለቲካዊ አቋሙን ለመራጩ ህዝብ ሲገልፅ እንዲህ ብሎ ነበር ኢየሱስን እየክተስ «እርስ በርሱ የተከፋፈለ ቤት ሊቆም አይችልም አገራችንም ተካፋፍላ መቶም አትችልም ወይም በሙሉ የባርነት አገር መሆን አለባት ሊንከን ተልእኮው በትደም ተክተል እንዲህ ይታየዋል በመጀመጮሪየ ሂፍረጃ በመናጋት ላይ ያለውን የአገሪቱን አንድነት መጠበትና ማፃሰናት በሁለተኛ ደረጃ ባርያዎችን ነፃ ማውጣት የሀገራችንን ህ መንግስት እስካልጣስን ድረስ ሁለቱንም የተቀደሱ ተግባሮች እኩል እያራመድን ከዓር ማድረስ በነሱ በኤፕሪል ትልቁ የአሜሪካ እርስ በርሳ ጦርነት ተጀመረ ሰሜኖቹ ድል አድርገው አንድ ክፍለ ሀገር በያዙ ቱጥር ሊንከን የጦር ሀይሎቹ ዋና አዛዥ ነውና በቪህ ስልጣኑ ለጦርነቱ አስፈላጊ ዚሂት የምንፀስኗጻውን እርምጃ» ይልና በጠላት ስር ባርያ የነበሩ ሁሉ ከዛሬ ጀምሮ ነፃ ናቸው ብሎ ያውጃል እንዲህ እያለ ቀጠለና ፕሬዚዳንት አብርዛም ሊንከን በ «የነፃነት አዋጅ» ፈረመ አወጀፎ ከዚያ በኋላ ባገር ሰሥች ዝከ ቢህዮ «ነፃ አውጪው» ተባለ ከዚያ ሲቀጥል በጀንዋሪ ነፃ ፀጠጩውሁ ከእን። ግልግል አለና ለሚከተሉት አስራ አንድ አመታት ከሸርሎክ ሆምዝ በነሱ አቆጣጠር በ ሞተ በዌ «የቺ ኖረ ሸርሎክ ሆምዝ መ ማመ ቀፍ በደቡብ አፍሪካ ተነሳ እንግሊዝና የደች የሆላንድ ዝርያ የሆኑት ደቡብ ለፍሪካዊያን ሶስት ዓመት ሙሉ ተጨራረሱ እንግሊዝ ድል ለደረገኞ ከልቡ አገር ወዳድ የሆነው ኮናን ዶይል ለእንግሊዝ አቋም የሚሞግቱላት ሁለት መለስተኛ መፅሃፍትን አሳላተመ የእንግሊዝ መንግስት በሀዐ ሰር አርታፉር ብሎ ጥንታዊውን የእንግሊዝ ጀግና ጦረኛ ማእረግ ሸለመው በፀ የሰር እርቶሶር ውድ ባለቤት ሸርሎክ ሆምዝን እንዲያስነሳላቸው በራሷም በአንባቢዎቹም ስም ተማፀነችው ምን መማፀን ብቻን ተአማኒ ሺዳ ዘዴ የሚያስነሳቦትን ሀሳብ ሰጠችው ከ ጾሪሂክ ከ«ርኔ ሸርሎካቭ ሆምዝ ለሠመሠለሶ በሚል ርአስ ነበር የመጀሠሪያው ስብስብ የታተመው ዞናገ ዶደል ራሱ ስለ ሸርሱክ ሆምዝ አራት ልቦለዶችና ስልሳ አምስት ለጫጭሮ ታሪኮች ሀፈል ሸርሎክ ሆምዝ አንደ ዛር ያደረባቸው ብዙ ሌሎች ደራሲያን ደም በየ። ከዓባይ ወንዝ ማዶ ለማዶ ናሻውጡ ይገበያያሉም ይጋባሉም በ ዓም ማለት በላይ ዘለቀ የኣስራ አራት ዓመተ ልጅ ሳለ ፊታውራሪ እምቢ አለ የተባለ የራስ ኅይሉ ሌባ አዳኝ ፀጥታ አስከባ ዘለቀ ላቀውን ከበባቸው ዘለቀ ላቀው እጄን አልሰጥም ስላሉ ተኩስ ተከፈተ ዘለቀ ላቀውና አብረዋቸው የነበረ ዓለሙ መርሻ የተባሉ ወንድማቸው ከአስር ሰው በላይ ገድለው ብዙ ሰው አቆሰሉ «እኛ ልጆች ተኩሱ ካባራ በኋላ ተየጫካጡ ስንመለስ ሁለቱም ሞተዋል የዘለቀ ላቀው ሬሳ እቤቱ በራፍ ላይ ተሰቀሏሷል አሉ ፈታውራሪ ተሻለ ዓለሙ እንግዲህ በላይ ዘለቀና ተሻለ አለሙ እኩል አባቶቻቸውን አጡ አብረው ይይ ፅዋ ቀመሱ እኩል በቀልን እያሰላሰሉ አደጉ በኋላም አብረው ጠላትን ዘለቀ ላቀው ሲምቴ ልጆቻቸጠ ወደ እናታቸው አገር ወደ ጫቀታ ሃመላሱ በላይ ዘሰቀ የአባቴን ደም ለመመለስ ተኩስ እየተማረ አደገ አደ። » አለ በላይ ዘሰቀ «ፈራህ እንዴ በላይ ዘለቀ። በላይ ዘለቀ ወንድሙን ላከው መኪናው እተባለበት ስፍራ መናሩገ ለማረጋገጥ ወንድምየው በተባለበት ስፍራ መኪና አየ እስረኞቼሄ ጠባቂዎቻቸው አብረው አመሰጡ እመኪናው ቦታ ሲደረሱ መኪናው የለም እንግሊዝም የለም ጠባቂዎቻቸው ከዚያ ሮጠው አጠገባቸው ከነበረው ጫካ ገቡና ደጋግመው ተኮሱ ምልክት ነው በላይ ዘለቀ እጠላቶቹ ወጥመድ ውስጥ መግባቱን አወቀ በላይ ዘሰቀና አጅጉ ዘለቀ ከዚያ ሮጠው አመለጡ ሰላሌ ደርሰው በቅሎ ለመክራየት ሲነጋገሩ ተከበቡ በላይ ዘለቀ በጦር ፍርድ ቤት ሞት ተፈረደበት ንጉሱ ፍርዱን አፀደቁ ጥር በላይ ዘለቀ በስቅላት ሞተ እድሜው ሰላሳ አምስት ዓመቶ ነበር ጥልያን በመድፍ በመትረየስ በአውሮፕላን ሊገድለው ያልቻሰውን በቅናት የተነሳሱ ምቀኞች የሸረቡት ገመድ ገደለው ፊታውራሪ ተሻሰ ዓሰመ ሰላሳ አመት ታስረው በለውጡ ተፈቱ በሳይ ዘለቀ ፎቶ ተነስቶ አያውቅም መልኩን ፊታውራሪ ተሻለ ዓሶ እንዲህ ብሰው ይገልፁታል «አፍንጫው ሰተት ብሎ ወርዶ ቅጠሉ ነፋ ነፋ ይላል ከንፈሩ ይላል ጠጉሩ ክርክም ጐፈሬ ዒሙ ሙሉ ለስላሳ ረዥም ጣቱ መሳ ወተት የተነክረ ነው የሚመስለ ጣቱ እግረ ቀጭን» ጠዩዐ ኗዞሀ ከለ ቋዣሣማት ት ኣዳ ሰ ኣቫ ጩኗ ሆ ማየ መላከ አች ሮ ላመገፍኝቅ ከ ህክሳቻ » ቦህፈቶ ኬተ ፄ። ዛሬ አጥረት አሰ ካሉት «እንግዲያ መልሉሱ እጌ አልበላምእነ ይልና ጦጮን ድራል አንዳንድ ጊዜ ሁሉም ባይበላም ውሸታቸውን ሁሉም ዘል ል ይሉና ያበሉታል «አንድ ጊዜ ሁሰት ቀን ጦም አድረን በላይ ቨሰቀ ዛሬ ሃስተ ድርብ ሁለት ቁዓነ ሽምብራ ላመጣልኝ ጠመንጃ እሰጠዋለሁ አለ አንድ ገበሬ ሦዮሦሮሳራውን አመጣ ጠመንጃውን ወሰደ ሽምብሪውን ሀልተገ አኗር » በላይ ዘለቀ የገንዘብ ፍቅር የለበትም እንዲየውም ብር ህእጁ አናድርም ጌታ አታርጉብኝ ይቀተጠቅጠኛል። ከዘህ ሣፍረት በኋላ የኩባን ደሴት ከማንም አገር ጋር ረኑነግድ ቦጦደር የለህ ባህር ኃይሉ ከበባት ክካስትሮ አንገት ማነቆ እንደ ያቅ ነበር ካስትሮ ከሶቭየት ህብረት ጋር ወዳጅነቱን ከማጠናከር ሌላ መች አሀዱ አጠ ጽን የነዘረው ስኳር ወደ ር ኅብረት ይወሶድ ጅመር ኣዚህ በኋላ ለይሆን አይቀርም እነ ፊደል ካስትሮ መልዕክት ላኩ ፕም ላቲን አሜሪካም ሌሎች አገሮችም ለሚገኙ የራሳቸውን ህዝብ ኗ ሪዋሹም ብሎ የሚያምኑባቸው የታወቁ ሰዎችን ከዚህ ቀን እስከዚህ ቀን ኣገራችንን እናስጐብኛችሁ ብታዩልን የምንወደውን እናላያችሁ ልታዩት አለትፈለጉትን እናሳያችኋለን ከዚያ አገራችሁ ስትመለሱ ያያችሁትን አእዝባችሁ ትመሰክሩልናላችሁ ለኛም ሳታዳሉ አንክል ሳምንም ላትፈሩ ራ«ገራላችሁ ብለን እናምናለን ጥሪውን አክብረው ሄደው ጐበኝተው ተመልሰው ያዩትን ፅፈው ካላተሙት አንዱ ዥን ፓል ስርትር ይባላል ከመመስከር በፊት መስካሪው ማን እንደሆነ ዕራባዊው ስልጣኔ ታላቅ ፈላስፋዎች በጭሩ መንገር ሊያስፈልግ ሆነ ሳርትር ከም አንዱ በልቦለዶች ባጫጭር ልብ ወለዶኾቹ በትያትሮቹ ብቃት ደሞ ከፈረንሳይ ስነቆሁፍ ቁንጮዎች አንዱ ነው የኖቤል ሽልማትን እምቢ አልቀበለውም ኢምፔሪያሊዝም እኔን አይሸልመኝም ያለ ሰው ነው በሂትለር ወረራ ዘመን ኅቡዕ ድብቅ አርበኛ ነበረ ሰውየው ይሁዲ ነው አጭር ነው ጠንካራ ነዐ ወፍራም መነዕር ያረጋል ሴቶች በጣም ይወዱታል ከሳርትር ምስክርነት በትንሹ እነሆ እነ ፊዴል ካስትሮ የስራ ሰዓት የዕረፍት ሰዓት ብለው አይለዩም እቢሮዋቸው ታጣፊ አልጋ አለ እንትልፍ ሲመጣ እሉ ላይ ይተኛሉ ሲነቁ ወደ ስራ ነው ካስትሮን ሕዝቡ ይወደዋል ሕዝቡና መሪው አኩል ሲዋደዱ ብዙ ጊዜ አያጋጥምም አንድ ቀን ካስትሮ ላርትርን ሲያስጐበኝ የነሱ የሉ መኪና ፊት ፊት እየሄደ ወዶ አንድ ጫካ ገቡ ብዙም ሳይሄዱ አንድ በጣም ግዙፍ የሆነ ጥቁር ሰውዬ ሎ መንገዳቸው ላይ ቆም መትረየስ ይፈኳል ቁም። በእግር ተጉዘው በኦክቶበር ሸንሲ ደረሉ ከ እስክ የነማኦ ኮሙኒስት አርሶ አደር ሠራዊት የሻንጋይሺክን ኩሚንታንግ ሠራዊት ተዋግቶ ከቻይና ወደ ታይዋን አባረረው በ ማኦ ዜዱንግ የህዝባዊት ቻይና ሪፐብሊክን መሠረተ በነገራቕን ሳይ በ ሊቀመንበር ማኦ የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ከሶቪየት ኅብረት ኮሚኒስት ፓርቲ ሙሉ በሙሉ ነፃ መሆኗን አውጆ ነበር የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ በ አርባ ሺ አባላት ነበሩት በ የአባላቱ ቁጥር አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺ ሆነ ጥቂት ቃላት ስለ ጄጁ ኤን ላይ በ ከምሁራንና ከህብታሞች ቤተሰብ ይወለዳል በ ለትምህርት ጠደ ፈረንሳይ ይሄዳል እዚያ ያለው የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ አባል ይሆናል በ ወደ ቻይና ይዘልቃል ከ ጀምሮ ሶቭየት ህብረትን ደጋግሞ ይጐበኛታል በ ወደ አገሩ ተመልሶ ከነ ማኦ ጋር ተቀላቀለ ጁ ኡን ላይ ሁለት ጊዜ ከኮሚንታንግ እስር ቤት አምልጧል ሁለቱንም ጊዜ ያመለጠው ሾልኮ ላይሆን የሚጠብቁትን ዘቦች ልቀቁኝ ብሎ አሳምኖ ነው ሁለቱም አብረውት ጠደ ኮሚኒስቴ ሠራዊት ገቡ አላሪህን አስከትለህ ወደ ጦር ግንባር ጁ ኤን ላይ ቻይናን ከ እስከ ማለትም ሀያ ሰባት ዓመት ሙሉ በዘዘክቅላይ ሚኒስትርነት አገልግሏታል በተጨማሪም እሉ የኮሣሂኒስት ፓርቲው ዋና ተደራዳሪ ስለነበረ ለሀያ አምስት ዓመት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርን ሥራ ደርቦ ሰርቷል እጆግ መልከመልካም እና የኢድጋር ስኖጡ የቅርብ ጓደኛ የሆነው ጁ ኤን ላይ ሀያኛጡ ክፍላ ዘመን ካበቀለቻቸው ጥቴት ታላላቅ ዳፕሎፃቶች አንዱ ነበጉ በዳ ኤን ላይ የዲፕሎማሊ ጥ የያይና ኦና የሶቨየተ በረት የ ሯሯሯ ነቦና የፍርድር ችሉታ ብርታት ከህፍ ፀዳጆነት ስሥሥነት ተፈረመ በ የገለልኛ ከጠዩዐ ኗዞ ሀ የራዘዳንት ኒክሰን ሮ ዓለም እኞ አስኗሰቶ የሚዞሩበት መሪ በ ከአሜሪካው ቅጎሃ ቦዓዱን ፋት የሚየከብፍ ተጓ የግሮች የባንዲግ ጉባኣ ተካሄና የጓንግራ ለሥምኑት ተፈሪሙ ጁ ሌን ላይ ያገ ሰዎት የሚቓ ክባር ነው ለኔ ላገሬ ሰዎች እኔ የማኦን ጀብዱዎች በዚህ አምድ መንገር እድሉ አለኗረሰኘ እኔም የይናን ያህል ሩቅ አገር ውስጥ የን ነል በራቀ ዘመን የተካሄደውን ከርቀት ቋንቋ ላጫውታፕሁ ለነሱ ሞት ሽረት ለኛ ጭቆናና አብዮት ኣንዳንዴ ይገርመኛል የነማኦ ማለፍና ታሪክ ተረት ሆኖ መቅረቶ ዜዱንሃ አና ጁ ኡን ላይ አንግዲህ ከሩቅ እንናረሚታዩኝ ስነግራችሁ ማኦ ከዚያ ሁሉ አመታት የናታቸውን የቻይና ቀኝና ግራ እደ ሀገው አአልግለዋል እንደ ሁለቱ እጆችኾን ሁሉ ለማሰብና ለመነጋገር ሁለት እፍረሾፐዋለን አንጂ እነሱ ግን የትጥቅ ጦርነት ሲዋጉም ይሁን የፖለቲካና ኣርን የማስተዳደር እንደዚሁም ከነአሜሪካ ከበባ ችይናን የማጡጣተ ተግባራተን የመፈፀም ይሁን አብረው ተባብረው ነው የሜ ታገሉላት ከሁፁለተ መደብ ህዝቧ አብራክ የጦጡ ማኦ ካገቦሬው ክገባሩ ከግብር ከፋኛ ከተጠቃዐ ጃጁ ኡን ላያ ከምሁሩ ከሀብታሙ። ሟሚ ሂደት ቅኝ ግዛቶች ለፍ አንድ ዛሬ በደረስንበት የታሪ ቅ ራን አያዋስፈልጉዋትም በዚህ ጊዜ እንግዲህ እያንዳንዱ ቅኝ ግዛቅ የሆነ ሀገር እንዚ አንድ የፍራንስ ክፍለ ሀገር ተቆጥሮ ለፓርላማ ምርጫ ጊዜ አንድ አባል መርጠ ወኗ ፓሪስ ይልካል አንድ እለት ታድያ ፕሬዚዳንት ደጐል ከነዚህ ተመራጮቕኙ አሪት ሦስዬን ይስበሰቡና መመሪያ ይሰጡዋቸዋል «ወደ የአገራችሁ ተመለሉና አገራችሁ ነፃ ስትወጣ የሚረከባትን መንግስት አዋቅራችሁ ተመለሎሱ ያ እንደተጠናቀቀ ነባነት አናውጅና ሂዳችሁ የየአገራችሁ የመጀመሪያው መሪ ትሆናላችሁ እንደዚያ ተባለ እንደዚያ ተፈፀመ ሁለት በሁለተኛው የአለም ጦርነት እነ ሂትለር ካከተመላቸው በኋላ ኣለም በሁለቅ ተፃራሪ ሀይሎች ተከፈለች ሰር ዊንስተን ቸርቺል እንዳሉትም በነዚህ ሁለቱ መሀል የብረት መጋረጃ ተጋረደ በዚህ በኩል አሜሪካ የምቶመራቸው የካፒታሊስት አገሮች ምዕራባዊው አለም የሚባሉት በዚያ በኩል ራሺያ የምትነዳቸቐጡ ኮሚኒስት አገሮች ኮሙኒስቱ አገሮች የሚባሉት ፀዐዚህ የይሉች አሰላለፍ አሜሪካ ምዕራብ አውሮፓን ከሶቭየት ኅብረት ጥቃት ጦይም ወረራ ለመጠበቅ ኔቶ በህልፐር የሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን ማህበርን አደራጀች ከነሙሉ ትጥቋ ኒዩክለር ኃይል ጭምር የኣቶ እዝ ጠትላይ መምሪያ መስሪያ ቤቱ የት ነው። ቦዚዩ ፅሁፍ ከመታሰር ሌላ ምንም የምተፈይደው የለም ይልቶ አምልጥ ቦሂ ፍራንስ ገስግስ አሉና መሄጃና ለአጭር ጊዜ መኖሪያ ገንዘብ አዋጥተው ሰፅቡኩትቶ ር አመመ ሽ ሺ ጨጨጨ ሯ ጨመ ዖ ጠዩዐ ኗዞሀ እዩሜ ለጦጻጆቹ ከአስራት ለትንሽ አመለጠ ገባ ይሄ የሆነጡ በነኔ ነበር ሁለተኛው የዓለም ጦርነት መጣ የዓቢ ጦር የማዢኖ መስመር የተባለውን የፍራንስ መከላከያ ጥሶ ገባ በሁለት ሳምንት ውስጥ ፓሪስ ተያዘች እነ ዝዢኔራል ዩጉል ነፃይቱ ፍራንስ ጦርነቱን ትቀጥላለች ብለው የአርበኝነት ውጊያዎችን ከለንደን ሲያውጁ አልቤር ካምዩ በፓሪስ ርዐከ ትግል የተባለ ህቡዕ ጋዜጣ አዘጋጅ ሆነ ያ ካምዩ የጀመረው ጋዜጣ ከነፃነት በሓላ የፈረንሳይ ኮሙኒስት ፓርቲ ልላን ሆነ አስከዛሬም አለ ከድል በኋላ ካምዩ ወደ ስነ ፅሑፍና ወደ ትያትር ስራ ተሰማራ አማተር የተውኔት ቡድን አቷቋመ ፈላስፋው ካምዩ እብቲ ፍኾከህ የሲቪፈስ ተረት በምትል አነስተኛ ፅሁፍ እንዲህ ደላል ዋናው ጥያቄ ሀትቅ ምንድን ናት ወይም ተፈጥሮ ከየት መጣ አይደለም ዋናውና አንገብጋቢው ጥያቂ ልኑረው ወይስ ልሙተው ነመ ሌሻዎቹ ጥያቄዎች ለመኖር ከወሰንኩ የምደርስባቸው ናቸወእኞ ፈላስፋ እንለዋለን አንጂ እሱ ግን ፈላስፋ አይደለሁም ሞራሊስት ነኝ ነበር ያለው በዘህ በኩል ይላል ካምዩ አኔ ማወቅ ከመፈለግ አልፎ ማወቅ አለብኝ የምል ሰው ነኝ በዚያ በኩል ይሄ እውስጡ ያለሁትና እፊቴ የተደቀነው አለም ደሞ በኒ በሰው የማወቅያ አቅም ሊታወቅ አይችልም የኔ ጭልፋ አእምሮ የሁሉ ሁሉን ውቅያኖስ ቀድታ ልትጨርሰው ትችላለችን። አስራኤል እንግሊዝና ፈረንሳይ ጦሮቻቸውን ከምድር ግብዕ ሲያስወጡ ዓላም እፎይ አለ ዓለም ናስር ላይ አተኮረ በዓለም ዓይን እየገዘፈ ሄደ ናስር ፊቱን ወደ ሶቭየት ሕብረት አዞረ አግዙኝ የአስዋን ግድብን እንገንባው የግብፅ ሕዝብ አስተማማኝ ውዛ ያስፈልገዋል ያው አንገብጋቢው የዳቦ ጥያቄ ነው ሶቪየት ሕብረት ሳታመነታ ኢንጅነሮቿን ላከች ግብዕን ያህል የሶስተኛው ዓለም ትልቅ ኣገር ከምዕራቡ ጋር ስትኮራረፍ ሶብየት ሕብረትን ወዲያውኑ የወዳጀቻነት እጂን መዘርጋቷ የማይቀር ነው የአስዋን ግንብ ዘመናዊ ቴክኒዎሎጂ ከፈጠራችው ታላላቅ ተአምራቅ አንዱ ነው ከሰባቱ የአለም መደነቂያዎች አንዱ እዚያው ግብፅ ጊዛ ውሰጥ የሚገኘው የኩፉ ፒራሜድ ነው የአስዋን ግድብ መጠት ሠም ትለ» የጊዛ ፒራሚድን አስራ ሰባት ጊዜ ያበልጠዋል ለዚያውም ናሂኣንድ ፈርኦን መቀርያ ይሄ የአንድ ሕዝብ መሠመገኪያ በግድኩ አካዘዚ ይኖሩ የነዘሩ አንድ መቶ ሺህ ኑቢያውያን መንግስት ወጦደ ሰሪላቶቡ ሌሉች መንደርቕ ተዛዘሄሁረዋል ይሄ እንግዲህ ግድኩ ለሜያክማቸው ሰው ሰሶሪሽ ሐይቅ ቦ ለመልዮቀቅ ነው ናስር ሀይቅ ተባለ ከነሰሙ ቦዐለም ሁለተኛው ትልቁ ሰው ሰራሽ ዛሃይቅ አሱ ጨመ ርዴ ። ቫ ነፃ አወጡ እነ ማኣ ዜዱንግ ደናን ከውኩ እነ ጥማል ኣብድል ናስር ግብኦን ከሶት ሺህ ዓመት ልዩ ልዩ የባዕዬ ኣመሞዝ በዓላ ነዛ አጀህሎ ኣዛ መውጣት ብዎዖም አድየሂል ግብፅ የአረቡ ዓለም መሪ ሆኑች እንረ ብኩዎቹ የመኑ ተራማጅ አረቦች ሁሉ ናስርም የአረቡ አለም አንድ የሚዖኖንቦቅ ቀን ይናፍቀው ነበር ሶዚህ የአረብ አለም መዋሃድ የመጀመሪያው እርምጃ ግብፅና ሶርያ ተዋርዱና የተባበረው የአረብ ሪፐብሊክ ተባለ የዚህ የአዲስ አገር ፕሬዚዳንት ናስር ሆነ ሌላ ማ ሊሆን ኖራል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact