Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ቡቹ ቤት አገኘ.pdf


  • word cloud

ቡቹ ቤት አገኘ.pdf
  • Extraction Summary

ብሎ ጠየቀው ቡቹ አዎ ብሎ መለሰለት ቡቹ በጣም ተደሰተ መልካም አትፍራ።

  • Cosine Similarity

ድርሰት ኡሩሱላ ናፍላ የምስል ዝግጅት ዊሃን ደ ጃገር ትርጉም ናትናኤል ወርቁ ርች ቨቡቹ እናትና አባቱን በሞት ያጣው አምስት ዓመት ሲሞላው ነበር አናትና አባቱ እንደሞቱ መርካ የሚባለው አጎቱ ቤት ፄዶ መኖር ጀመረ የጎላና ህይወት ለቡቹም ሆነ ለጓደኞቹ ቀላል አልነበረም በትራፊክ መብራት አጠገብ አየተራራጡ ለመለመን ተገደው ነበር አንድ ቀን ቡቹ የቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ምግብ ሲፈልግ አንድ የተረት መጽሐፍ ያገኛል በመጽሐፉም ላይ የአውሮፕላን አብራሪ ምስል ነበረበት ቡቹ ምስሉን አንደተመለከተ አውሮፕላን አብራሪ መሼ መሆን ተመኘ አንደአጋጣሚ ቡቹ መልካም የተባለ ሰው ይተዋወቃል መልካም ቡቹና ጓደኞቹን ወደ ቤቱ ይዚቸው ፄዶ ምሳ ጋበዛቸው አነቡቹ በጣም ደስ አላቸው መልካምንም በጣም ወደዱተ ስንድ ቀን መልካም ቡቹ የያዘውን የተረት መጽሐፍ ይመለከትና አንዲያነብለት ይጠይቀዋል ቡቹም ማንበብ አንደማይችል ይነግረዋል መልካም ቡቹን ማንበብ መማር ትፈልጋለህ። ብሎ ጠየቀው ቡቹ አዎ ብሎ መለሰለት ቡቹ በጣም ተደሰተ መልካም ቡቹን ማንበብ አስተማረው ቡቹም የማንበብ ፍላጎት ስለነበረው በፍጥነት ማንበብ ቻለ አጎቱ ምንም ነገር መከወን አንደማይችልና የሚነገረው አንደማይገባው ሲነግረው የነበረው ተክክል አንዳልነበር ገባው ቡቹ ተደሰተ መልካም አትፍራ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact