Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሌላ ቀርቶ ከዋናው በር ለጥበቃ የተሰማ ራው ሮኮ ላምፖኔ ነበር ። ሮኮ የወዳጅነት ፈገግታ አሳይቶ ሰላም አለው ። ካርሎ ጠንቀቅ አለ ። እኔ የምሰራው ጥቂት ስራ አዘጋጅቷል አለ ። ካርሎ ይህቺን ንቀት ችላ ብሎ ማይክ የሚያደር ገውን የሚያውቅ ሰው ነው አለው ። አንድ ነገር እየተደረገ ነው ። እንቅስቃሴ መጀመር አለብህ አለው ። ሚካኤል በረዥሙ ተነፈሰና እንዲህ ባፋጣኝ ባይሆን እመኝ ነበር ። ሽማግሌው ለጥቂት ጊዜ ቢኖር ምንያህል ደስ ባለኝ አለ ። ጥሩ አድ ርዝ አቀነባብረኸዋል ሚካኤል ከመስኮቱ ዞር አለ ። የኮርሌዎኔ ቤተሰብ ድል የተሟላ ነበር ። ክብርን የተቀዳጀው ስለረቀቀ ታክ ቲኩ ብቻ ሳይሆን እጅግ ታላቅ የነበሩት የጠላቶቹ የባርዚኒና የታታሊያ ቤተሰቦች ሹሞች ወደሱ በመቀ ላቀላቸው ጭምር ነበር ። እህቱ ኮኒ የደረሰባት የእብደት ያህል ድንጋጤና ብስጭት ሰላም ባያሳጣው ኖሮ ያገኘው ድል ፈጽሞ የተሟላ ይሆን ነበር ። ሶኒን ያስገደለው እሱ ነው እያልክ ትወቅሰው ነበር ። ሁሉም ይወቅሰው ነበር ። ይህን ሁሉ ጊዜ ያቆየው ሲገድለው ስላቀደ ነው ። ሚካኤል ላይ ልትተፋበት ነበር ። ቲበፎዐዘሀህህዩኮኮ ፒ መጽሀፍ ዘጠኝ ምእራፍ ሰላሳ ሁለት በብዙ ደም መፋሰስ የተገኘው የኮርሌዎኔ ቤተ ሰብ ድል ሚካኤል ኮርሌዎኔን በመላ ዩናይትድ ስቴ ትስ ታላቅ የድብቅ አለም ቤተሰብ ሹም በማድረግ ሙሉ ለሙሉ ለማሳካት ጥንቃቄ የሚሹ የፖለቲካ ግን ኙነቶችን ማመቻቸት አስፈላጊ ነበር ። ኬይ ግን ራሷን ደፍታ ነበር ። ዶኑ ከሞተ በኋላ ሚካኤልን ለመ ግደል ሴራ ተጠንስሶ ነበር ። ቴስዮ ነበር ። ሚካኤል ይቅርታ ማድረግ ይችል ነበር። እንደእውነቱ ከሆነ ሚካ ጠፍዐቪህይዩዐዕዐኗሬዞዐዮ ኤል ቴስዮን ይወደው ነበር ። ለዚሁ ነው የመጣሁት አለ ሄገን ። ካርሎ ሪዚ ከሞተበት እለት አንስቶ ታደርገው እንደ ነበር ሁሉ የሚካኤል ኮርሌዎኔ ነፍስ ይቅርታን እንድታገኝ ብቻ ጸለየች።
ብራሲ ሰራው የሚባለው ሁሉ ምን ያህል እውነት እንደሆነ ሚካኤል እርግጠኛ ባይሆንም ይህ ሰው ያባቱ ወዳጅ እንደሆነ ፊቱን አጨፍግጎ ነገራት። ሉካ ከዚህ የባሰ አሰቃቂ ድር ጊት እንደፈጸመ እንደሚነገርለትና እንዲያውም ዶኑ እንኳን ስለዚህ ሰው ሊያወራ እንደማይሻ አጫወታት ሚካኤል እራሱ የዚህ ሰው ሚስጥር እንዴት እንደሆነ ለማወቅ በመሻት በአንድ ወቅት ቶም ሄገን እንዲነ ግረው ቢጠይቀው እድሜህ መቶ አመት ሲሆን ይነገ ርሀል ብሎ እንደመለሰለት አጫወታት ። በሩን የቆረቆረው ቶም ሄገን መሆኑን በተረዳ ጊዜ ሶኒ ከድንጋጤው ተንፈስ ብሎ ለምን እን ደሚፈልገው ጠየቀው ። ዶኑ ለምን ይህ ሰው እንደሚጠ ላው ጠየቀው ። አለ ዶኑ ። አለው ዶኑ ። ብሎ ዶኑ ሄገንን ጠየቀው ። በዚህ ጉዳይ ላይ ዶን ኮርሌዎኔ ጣልቃ ገባ። ልጁም ቶም ሄገን የምትመለስበትን ሁኔታ ያደራጀ መሆኑን ላባቱ በገለጸ ለት ጊዜ ዶኑ በቶም ቅልጥፍና ረካ በጉዞው ላይ ዶኑ ከሚካኤልና ጆኒ ፎንቴን ጋር ዳንዳቸውን የሚመለከት ወሬ አወራ ። ሄገን ዶኑ ምን ማለቱ እንደሆነ አሰላሰለ ። ከስድስት ሰአት በኋላ ጆኒ ፎንቴን በሚቀጥለው ሰኞ ስቱዲዮ ተገኝቶ የፊልም ተዋናይነቱን ስራ እን ዲጀምር ከፊልሙ ዋና አዘጋጅ የስልክ ጥሪ ደረሰው ቲጠ ዐበህ«ዞኮ ቨክ ሄገን በዚያን እለት ምሽት ከቨርጂል ሶሎዞ ጋር በሚ ደረገው ስብሰባ ላይ ዶኑ እንዲዘጋጅበት ሊያነጋግረው ወደ ዶኑ ቤት ሄደ ። አለ ዶኑ። አይደለም አለ ዶኑ ። ሲል ዶኑ ጠየቀው። ሲሲሊያዊ ነው ሲል ሄገን ፈርጥሞ መለሰ ዶኑ ወደ ሶኒ ዞር ብሎ ሳንቲኖ ከቤተሰባችን ውጭ የሆነ ሰው የምታ ስበውን እንዲያውቅብህ አታድርግ ። ሚካኤል ኮርሌዎኔ ሄገንን ዋሽቶታል ። ሶኒ እኔ ነኝ አለ ሚካኤል ። ዶኑ ጥቂት አሰበና ይህ ሰው በዚህ ወር ለሶስ ጊዜ መታመሙ ነው ። ቶም ሄገን እኛ ዘንድ ነው። ሁለት ሰዎች አሉ። ከዚያ በፊት ማንም ሰው ስለዚህ ጉዳይ መስማት የለበትም ። አለ ሚካኤል ። ጥሩ ሰው ነው ። ቲጠፎ ዐህሂዞዞ ቀደም ሲል ሄገን ሲመለስ ሶኒ እንዴት ዘሎ አቅፎ እንደሳመው ሚካኤል ትዝ አለውና ከሱይበልጥ ሁለቱ ሰዎች እንደሚቀራረቡ በመገንዘብ ትንሽ ቀና። አለ ሄገን ። ሚካኤል አሁንም ሳቀና እኔ እንደ ኮርሌዎኔ ቤተሰብ ወንድ አልቆጠርም። ሲል ሶኒ ሄገንን ጠየቀው ። ነገር ግን በቤተሰቡ የንግድ ተግባር ውስጥ ሚካኤል እንደሌለበት ሁሉም ሰው ያውቃል ። አለ ሶኒ ። ሚካኤል ይህ ሶሎዞ የሚባል ሰው በጉያው ምን ደብቆ ይሆን ሲል አሰበ። ሚካኤል ወደ ውስጥ ገባ ። ሚካኤል ወደ መኝታው አዘንብሎ የአባቱን እጅ ያዘና አዎን ሚካኤል ነኝ አትስጋ አድምጠኝ ምንም ድምጽ እንዳታሰማ ። ከአስራ ሁለት አመቂ ጀምሮ ባእድ ሰዎች ሊገድሉኝ እንደ ሞከሩ ነውሠ ምእራፍ አስር ሚካኤል አንድ መግቢያ ብቻ ባለው በዚህ አነስተኛ ሀኪም ቤት ውስጥ ሆኖ በመስኮቱ አቅጣጫ የመንገዱን አካባቢ ተመለከተ ። ወጣቱ ወደ ሚካኤል ጠጋ ብሎ ዶን ሚካኤል ታስታውሰኛለህ። ሚካኤል ግራ ተጋብቶ መልስ በመስጠት ፋንታ የሻምበሉን ፊትና አዝማሚያ እያጤነ ሳለ አንድ የደህንነት ሰራተኛ ይኸማ የዶኑ ልጅ ሚካኤል ኮርሌዎኔ ነው አለው ። ሚካኤል ግን የሶኒ። ሶሎዞ የማያውቀው ሰው የለም ። ሲል ሚካኤል ተናገረ ። የዚያን እለት ሚካኤል በተመታበት ምሽት ሶሎዞ ደውሎ በሆስፒታሉ አካባቢ ሁለት የኮርሌዎኔ ሰዎች መታየታቸውን በነገረው ጊዜ በቁጣ ነበር ወደ ሀኪም ቤት የገሰገሰው ። እሺ አለ ጆኒ ። አለው ሄገን ። አለው ጆኒ ። ሲል ጆኒ ጠየቀው ። አለው ጆኒ ፎንቴን። ቶም ሄገን ለጥቂት ጊዜ ዝም ካለ በኋላ ሶኒ ሲመለስ መንገድ ላይ አደጋ እንዳ ይጥሉበት አስፈላጊውን ጥበቃ እንዲያደራጅ መመሪያ ሰጠው ። በዚሁ ላይ ቶም ሄገን ምንም እንኳን ብልህ ቢሆንም ለጦርነት ወቅት ብቁ አማካሪ መሆን አልቻለም ። ቶም ሄገን ነኝ። ዶን ኮርሌዎኔ ብልህ ሰው ነው ። ይህ ሰው ዝነኛው ጆኒ ፎንቴን አብሮት ያለው ደግሞ ኒኖ ቫሌንቲ ነበሩ ። ሚካኤል ግን እምቢ አለ ። ኔ አንድ ቀን ምሽት በዶን ቶማሲኖ ቤት ሰራተኛ ኮርሌዎኔ ልጅ ነህ እያለ የሚያወራው እውነት ነው። ሚካኤል ወደ መታጠቢያ ቤት አመራ ። ቸ ሚካኤል በአዎንታ እራሱን ነቀነቀና አዎን አላት ። ሚካኤል ትከሻውን ነቀነቀ ። አለ ጆኒ ። ጆኒ ፈገግ አለ ። ጆኒ ይህን የመሰለ ሁኔታ ኒኖን ከጀመረው ምን ያህል ጊዜ እንደሆነ የቁማሩን ሀላፊ ጠየቀው ። ሚካኤል ጉዳዩን እንዲያጣራ ዶኑ ይፈልግ ይሆናል ሚካኤል ፊቱ በቀዶ ጥገና ተስተካክሎለታል የሚል ወሬ ሰምቻለሁ አለ ጆኒ ። ሚካኤል ጆኒ ፎንቴንን አነጋገረው ። ቶም ሄገን እራሱን ዝቅ አድርጎ ፈገግ አለ ። ቲበፎ ዐበህዐዐዞኮ ቶሃ ሚካኤል በለሰለሰ አንደበት ለዚህ ነዋ ፍሬዲን ሰው በተሰበሰበበት በጥፊ የመታኸው ሲል ጠየቀው ቶም ሄገን ደነገጠና ወደ ፍሬድ ተመለከተ ። ሚካኤል ቶምና አልበርት ኔሪ አውሮፕላን ውስጥ እንደገቡ ሚካኤል ወደ ኔሪ ዞር አለና አስተካከልከው። ይህ የሶስት አመት ጊዜ ሚካኤል የቤተሰቡን ስራ ሲያጠና ያሳለፈበት ወቅት ነበር ። ስለዚህ ጉዳይ ቶም ሄገንን ጠየቀው ። ሄገን ትከሻውን ነቀነቀና ስራ ስራ ነው ። ዶኑ ራሱ ምክንያት ሆኖ ሰዎች መጥፎ እድል ሲገጥማቸው መልሶ የመርዳት ባህርይውን ሚካኤል ወደፊት አዘውትሮ የሚያየው ጉዳይ ነበር ። አንድ ማታ ኬይ ለሚካኤል ስለ ሶኒ ማንም ሰው እንደማያወራ አነሳችለት ። ምንም እንኳን እህቱ ኮኒ ቦጣም ብትወደውም ሚካኤል ለማንም ሰው ከሚያሳየው የ የ ደሪክ ለጠ ለሷ ቀዝቀዝ ያለ ስሜት ያለው መሆኑን ኬይ አጢ ች ። ዛሬ ሚካኤል ታላቅ ሀይል ያለው ሰው ሆኖ ሰዎች ቤቱ ድረስ ሊያነጋግሩትና ውለታ ሊጠይ ቁት የሚመጡ በበጎ ፈቃድና ክብር የሚያስተናግዱት ሰው መሆኑን ኬይ በውል አጢናለች። ሚካኤልን ከራሱ ተፈጥሮ ውጭ አንድ ነገር እሺ እንዲል ማድረግ የሚችል ሰው በዚህ አለም ላይ ኬይ ብቻ ነበረች ። አዝናለሁ አላት ሚካኤል ። በዚያን ምሽት በዶን ኮርሌዎኔ ቤት በሚገኘው ቤተ መጻህፍት ውስጥ በተደረገው ስብሰባ ላይ ዶኑ ራሱ ሚካኤል ቶም ሄገን እና ሁለቱ የሻምበል አዛ ፐች ክሌሜንዛና ቴስዮ ተገኙ ። ዶኑ እራሱም ሆነ ቶም ሄገን ስለሚካኤል ብቃት ምንም ጥርጣሬ የላቸውም ። ሲል ጠየቀ ሚካኤል እራሱን በአዎንታ ነቀነቀ ። እዚያ ያሉት ሰዎች የቶም ሄገንን ሁኔታ ለመረዳት ለአፍታ ሲያዩት ሄገን ምንም የተለየ ሁኔታ አላሳየም ። ምናልባትም ከዚያ ባነሰ ጊዜ ሊሆን ይችላል አለ ሚካኤል በትህትና ። በመጸህፍት ቤቱ ውስጥ ሶስቱ ሰዎች በአንድ ቤት ውስጥ ለብዙ አመታት አንድ ቤተሰብ ሆነው የኖሩ ሰዎች እንደሚዝናኑ ተዝናኑ ። አሁን ሚካኤል የተናገረውን ዶኑ ቢናገረው ኖሮ ሄገን በጸጋ በተቀበለው ነበር ። ሚካኤል ራሱን በእምቢታ ነቀነቀና በቁርጥ አንተ ከዚህ ውጭ ነህ ቶም አለው ። ሄገን ሲሄድ ሚካኤል እንደቀልድ አድርጎ አባቱን እንዲህ ሲል ጠየቀው ። ዶን ኮርሌዎኔ እራሱን ነቀነቀ ። ሚካኤል በጽሞና አንተ ምንም ድርሻ የለህም ። ፎንቴን ለጋዜጦች በሰጠው መግለጫ ቪቶ ኮርሌዎኔ የክርስትና አባቱ እንደነበር እና ከሚያውቃቸው ሰዎች ሁሉ እጅግ መልካም ሰው እንደሆነ ይህን ለመሰለው ታላቅ ሰውም የመጨረሻውን ክብሩን ለመስጠት በቀብሩ ስነስርአት ላይ በመገኘቱ ክብር እንደሚሰማው ከዶኑ ጋር የነበረ ውን ግንኙነት ማንም ሰው ቢያቀውም ከቶውንም ግድ እንደሌለው በግልጽ ተናገረ ። ሚካኤል ኮርሌዎኔ ተቀበላቸው ። ሁለቱ የሻምበል አዛች ክሌሜንዛና ቴስዮ ብቃት የተ ሞላው ሮኮ ላምፖኔ ቦታውን የሚያውቀውና ጸጥ ያለው ካርሎ ሪዚ በዚህ ችግር ጊዜ ለመርዳት ሲል የህግ ስራ ሚና ብቻ እንዲጫወት መደረጉን ለጊዜው ችላ ያለው ሄገን እንዲሁም ምንም የቅርብ መጥፎ ሁኔታ በኮርሌዎኔ ቤተሰብ ላይ ቢደርስም ፍጹም ታማኝነቱን ለመግለጽ ከሚካኤል አጠገብ ሆኖ ሲጋራውን የሚለኩስ ለትና መጠ ጡን የሚቀላቅልለት አልበርት ኔሪ በስብሰ ባው ላይ ነበሩ። ሚካኤል መልሶ ፈገግ አለ ። አዎን አለ ሚካኤል ። ሚካኤል እምቢ አለ ። በዚህ አይነት ከባርዚኒ ቤተሰብ ጋር ስብሰባ ከማ ድረጉ በፊት አንድ ቀን ቀደም ብሎ ሚካኤል የካር ሎና የኮኒ ሪዚ ልጅ የክርስትና አባት ሆነ ። ሉካ ብራሲ ይህን የመሰለ ሰው ነበር ። ነገር ግን ፈጽሞ ልዩ ሰው በመሆኑ ለረዥም ጊዜ ማንም ሊገድለው አልቻለም ። ከዚህ በኋላ ይህ ሰው ያንተ ነው ዶኑ ከመሞቱ በፊት ሚካኤል ከሱ ካገኛቸው ዋና ትምህርቶች ይህ አንዱ ነበርና እሱም ኔሪን ልክ የራሱ ሉካ ብራሲ በማድረግ የተማረውን በተግባር አዋለ ቲጠዐህ«ዞኮ ሬ እናም አሁን በመጨረሻ ላይ አልበርት ኔሪ ብቻውን በብሮንክስ መኖሪያ ቤቱ ሆኖ እንደገና የፖ ሊስ ልብሱን ሊያጠልቅ ነው። መልካም አለ ሚካኤል። ምንም መንገድ የለ ሲል መለሰ ሚካኤል ። ቴስዮ ሽማግሌው ዶን ቤት ቁጭ ብሎ ቡናውን ነየ ጠጣ ሳለ ቶም ሄገን መጣና ማይክ ተዘጋጅቷል ። ሄገን ከቴስዮ ጋር ሆኖ ከማድ ቤቱ ወጥተው ወደ ሚካኤል ቤት አመሩ ። ሚካኤል እውነት አይደለም ። ይህን ጊዜ ክሌሜንዛ ባሏን በስርአት ዶን ሚካኤል ብሎ እጅ ነሳው ። ተይ እንጂ ኬይ አላት ሄገን ። በመጨረሻም ሄገን እንዲህ አላት ። ዝ በዚህ አለም ውስጥ እንዲህ ማድረግ ትችያለሽ ለሽ ከእንግዲህ ሚካኤል ያኔ ያገባሁት ሰው አይደለ ለም ሄገን ባጭሩ ሳቀናኒእሱም ያኔ ያገባሽውን ሰው ቢሆን ኖሮ ይኸኔ ሞቶ ነበር ።