Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

የሰኞ ድርሳነ ማሕየዊ.pdf


  • word cloud

የሰኞ ድርሳነ ማሕየዊ.pdf
  • Extraction Summary

ኒር ሌላው ላው ላሌ ም ከት ትች የሰኞ ድርሳነ ማሕየዊ ሁሉ የተደረገው ነቢያት የተናገሩት ይደርስ ይፈጸም ዘንድ ነው ። ጸሐፍት ፈሪሳውያን አይሁድ ሰዱቃ ውያንም የስሕተት ምክንያት በመፈለግ በተፈታተኑት ፈተና ሁሉ ። ዓሥረውም ባመ ጧት ሴት ነገር በሴትና በወንድም ነገር ። ያንደበቱን መከናወን የነገሩንም መወደድአደነቁ እንጂ።አሕዛብን በሚያጠ ሩበት ስለቱ ሥልጣን በሁለት ፊት የሆነ የተሳለ ሰይፍ ከአንደበቱ የሚወጣ ሲሆን ንዑ ሑሩ የሚልበት ሥልጣን ገንዘቡ ሲሆን ። ይኸውም እግዚአብሔር አብን መንፈስ ቅዱስንም በመ ልክ የሚመስል በባሕርይ የሚተካከል ነው ። በጌትነቱ ክብር በደብረ ታቦር በተ ገለጸ ጊዜ ተለውጦ እንደ ፀሐይ ያበራ መልኩ ፊቱ ነው ። እሱ የማይጠልቅ ፀሐይ የማይጠፋ ፋና ነውና። በወዳጆቹም ላይ ዘወትር የሚያበራ ፀሐይ ነውና ። ዘጠነኛ ምዕራፍ ። ላቸው መከራዎች ሁሉ ። ስ በመቀበሩ ኃጢአቴን ሁሉ ይቅር ትሉኝ ዘንድ ። ጌታችን ኢየሱስም መልሶ ታገሠ አላቸው ። የቀደስክ ክርስቶስ ። ገዳይ የሆነ የሞት ጽዋንም በጸሎ ትህ ታሳልፍ ዘንድ ። የባሪያ ማልኮስ የተቆረጠ ጆሮውን ያዳንህ ክርስቶስ ። አይሁድ ይይዙህ ዘንድ ጸሐፍትም ይገድ ሉሀ ዘንድ ። አይሁድን ማንን ትፈልጋላችሁ ባልነቸው ጊዜ ።እንዴት አደ ርክ ብሎ የሳመህ። አይሁድ ሰዓሬ ሰንበት ነህ ብለው ገልጠው በሰኔል ገመድና በጽኑዕ ሰንሰለት የኋሊት ፈጽመው ያሠሩህ ነፍሳትን የሚ የማክሰኞ ድርሳነ ማሕየዊ ። አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም በዕውነት በማመን ዓለ ምንሁሉየሚያድን የጌታችን የመድኃኒታችን የሞቱንና የመከራውን ነገር የሚናገር በዕለተ ሠሉስ የሚጸለይ የሚነበብ ድርላን ይህ ነው። ሕዝቡም ሁሉ ለመምከር በተሰበሰቡ ጊዜ እርስበርሳቸው እነሆ ይህ ሰው።

  • Cosine Similarity

ኒር ሌላው ላው ላሌ ም ከት ትች የሰኞ ድርሳነ ማሕየዊ ። የሰኞ ድርሳነ ማሕየዊ። በመንግሥተ የሰኞ ድርሳነ ማሕየዊ ። ማሕየዊ። በኦሪት እንደተጻፈሕግን ይፈጽሙለትዘንድ ወደቤተ መቅደስ ይዘውት በገቡ ጊዜ ስምዖን የሰኞ ድርሳነ ማሕየዊ ። የሰኞ ድርሳነ ማሕየዊ ። ይሁዳምምንምየደንጊያ የሰኞ ድርሳነ ማኅየዊ ቦ ። ጌታችን ኢየሱስም መለሰ ። አ ጌታችን ኢየሱስም ወደ ደቀ መዛ ሙርቱ ሄይ ተኝተውም አገኛቸውና ጴጥሮስን አንድ ሰዓት ከኔ ጋራ መትጋትና መታገስ ተሳናችሁን ። የሰኞ ድርሳነ ማኅየዊ ። ዐይኖቻቸውም ፈጽመው በእንቅልፍ ተይዘዋልና ከዚህም በኋላ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርቱን እንደ ተኙ ትቷቸው ሄዶ በታላቅ ጩኸት እያለቀሰ ሦስት ጊዜ መላልሶ ጸለየ ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመቀ በሩ ። ጌታችን ኢየሱም ጸሎቱን ከጨረሰ በኋላ ወደ ደቀ መዛሙርቱ ተመልሶ አንድ ጊዜ ተኙም ዕረፉም አላቸው። ጌታችን ኢየሱስም እኔ ነኝ ባላቸው ጊዜ ወደኋላ ተመልሰው ሦስት ጊዜ በምድር ላይ ወደቄ ። ከሰጠኸኝ አንዱ ስንኳ የሰኞ ድርሳነ ማኅየዊ ፄ። ይህም የሰኞ ድርሳነ ማሕየዊ ሁሉ የተደረገው ነቢያት የተናገሩት ይደርስ ይፈጸም ዘንድ ነው ። የሰኞ ድርሳነ ማሕየዊ ደ ። ዳግመኛ አይሁድ ጌታችን ኢየሱስን ፊቱን ሃያ ጊዜ በጡጫ መቱት ። የሰኞ አርኬ ። የማክሰኞ ድርሳነ ማሕየዊ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال