Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

የሰኔ ጎለጎታ.pdf


  • word cloud

የሰኔ ጎለጎታ.pdf
  • Extraction Summary

ምን ምን ሊቀርብሀ የማይቸል አንተን በሳሙ ከንፈሮቼ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ አማልድሃለሁ ልጄ ወዳጄ ሆድ።

  • Cosine Similarity

የሰላምና የድኀንነት መልአከ በሆነ በቅዱስ ዑራኤል መልአከ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ አማልድሃለሁ ልጄ ወዳጄ ሆይ። ተራሮችና ኮረብቶች ከመፈጠራቸው አስቀድሞ በፀሐይና በጨረቃ ውስጥ በሚመማላለሱ ብርሃናውያን መላአከት ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ አማልድሃለሁ ልጄ ወዳጄ ሆይ። በሰማይ ተድላ መንበርህ በአግርሀ መረገጫ በሆነ በምድር ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ አማልድሃለሁ ልጄ ወዳጄ ሆይ። ሥርዓተ ጥምቀትን ለመመሥሂት በትሕትና በቆምከበት በማዕከለ ዮርዳኖስ በቅዱስ መንፈስንና ከአንተም ዘንድ በወጣው ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ አማልድሃለሁ ልጄ ወዳጄ ሆይ በተቸነከሩት አጆቸሀ አና አግሮችህ በቅዱስ ሥጋህና በከቡር ደምሀን ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ አማልድሃለሁ ልጄ ወዳጄ ሆይ። ለሰው ልጅ ስትል በተቀበልከው መከራና ሞትከሀ ቃል ኪዳን ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ አማልድሃለሁ ልጄ ወዳጄ ሆይ። በማይሻረው ጹቃና ሴቃ በተባሉ ስሞችህ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ አማልድሃለሁ ልጄ ወዳጄ ሆይ። ለመናገር በማይቻል በኀቡአ ስምከሀ ለመተርጎም በማይቻል በከሱት ስምህ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ አማልድሃለሁ ልጄ ወዳጄ ሆይ ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ በተባሉ በአምስቱ ቅንዋተ መስቀልህ ቃል ኪዳን ትገባልኝ ዘንድ አማልድሃለሁ ልጄ ወዳጄ ሆይ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال