Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

የምግቦችና መጠጦች አሰራር ዘዴ.pdf


  • word cloud

የምግቦችና መጠጦች አሰራር ዘዴ.pdf
  • Extraction Summary

» አበባ ጎመን ኪሎ ካሮት ኪሎ ድንች ነጩን ዕንቁላል አረፋ እስኪመስል ድረስ እያገላበጡ ማብሰል። » በርሁ በጣም ጣፋጭ ብስኩት የማር ብስኩት መጠን መ ብን ን ኩባያ ስኳር ኩባያ ውኃ የሾርባ ማንኪያ የፈላ ሻይ ኩባያ የተፈጨ ፖም ኩባያ የሌላ ፍሬ ጭማቂ መጨመር ለ ሰዓት ማቀዝቀዝና ኩባያ እንዲሆን በቂ ውኃ መጨመር።

  • Cosine Similarity

ዉ አልጫ ቁጥር መጠን ኪሎ ሥጋ ብርጭቆ ውኃ ቀይ ሽንኩርት ትንንሽ ቃሪያ ጭልፋ ቅቤ ጭልፋ ዘይት የሻይ ማንኪያ ጨው ፍሬ ነጭ ሽንኩርት አሠራሩ ሽንኩርቱን በደቃቁ መክተፍ ሽንኩርቱን በዘይት ማቁላላት ትንሽ ቀላ ሲል ቅቤ መጨመር በኋላም ሥጋውን እናስገባዋለን ትንሽ በሰል ሲል ቲማቲም እናስገባበታለን በደንብ ከበሰለ በኋላ ነጭ ሽንኩርት ጨው አስገብተን ካወረድን በኋላ ቁንዶ በርበሬና ቃሪያ እናስገባበትና በትኩሱ ማቅረብ። ርነ ር ሬ የላዛኛ ሱጎ መጠን ትንንሽ ቀይ ሽንኩርት የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ፐርሰሜሎ የቡና ስኒ ዘይት የሾርባ ማንኪያ ሳልሳ ወይም የቲማቲም ድልህ ትላልቅ ቲማቲም ፍሬ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት ብርጭቆ ውኃ የሻይ ማንኪያ ቁንዶበርበሬ የሻይ ማንኪያ የተከተፈ ሴዴኖ የላውሮ ቅጠል ብርጭቆ በደቃቁ የተከተፈ ሥጋ የሾርባ ማንኪያ ጦስኝ አሠራሩ ሽንኩርቱን አጋም እስኪመስል በዘይት አቁላልተን ፐርሰሜሎ ነጭ ሽንኩርት ሴድኖ የተፈጨውን ሥጋ መጨመር ውኃ ጠብ እያደረግን ሥጋውን ማብሰል ቲማቲም ከትፈን መጨመርና ለትንሽ ጊዜ አብረን ማብሰል በቲማቲም ድልህ በቁንዶበርበሬ በጦስኝና ላውሮ አጣፍጠን ለ ሰዓት ያህል በእሳት ላይ ካቆየነው በኋላ ማውጣት። ባሽመል መጠን የሾርባ ማንኪያ ማርገሪን የሾርባ ማንኪያ ፉርኖ ዱቄት ዕንቁላል ብርጭቆ ወተት የሻይ ማንኪያ ገውዝና ቁንዶበርበሬ ስኳር ኢእ ኢ የሻይ ማንኪያ ጨው አሠራሩ በሌላ ድስት ቅቤ ማቅለጥና ፉርኖ ዱቄት ጨምረን ማማሰል ቡኒ እስኪመስል እዚያው ውስጥ ጥቂት በጥቂት ወተት እየጨመርን ማማሰሉን ሳናቋርጥ መቀጠል ወፈር ሲል የተፈጨ ገውዝ ቁንዶ በርበሬና ጨው ስኳር መጨመርና ማውረድ በኋላም ዕንቁላል መተን መደባለቅ። የግሪን ላዛኛ ሱጎ መጠን ትንሽ ቀይ ሽንኩርት የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ፐርሰሜሎ የቡና ስኒ ዘይት የሾርባ ማንኪያ ሳልሳ ትልልቅ ቲማቲም ብርጭቆ በደቃቁ የተከተፈ ሥጋ ኮ ፍሬ ነጭ ሽንኩርት ብርጭቆ ውኃ የሻይ ማንኪያ ቁንዶበርበሬ የሻይ ማንኪያ ሴዴኖ የሾርባ ማንኪያ ጦስኝ ኮ ኪን ኢ ኢ ር የላውሮ ቅጠል አሠራሩ ሽንኩርቱን በዘይት አቁላልተን ሳይቀላ ፐርሰሜሎ ነጭ ሽንኩርት ሴዴኖ የተፈጨ ሥጋ መጨመር ሥጋው በስሎ አጋም ሲመስል ውኃ መጨመር ቲማቲም ጨምረን ለትንሽ ጊዜ ማቁላላት ከዛም ሳልሳ ማስገባትና ማብሰል ላውሮውንና ጦስኙን ጨምሮ ማውረድ። በጭቅና የተሸፈነ ድንች አሮስቶ መጠን የሾርባ ማንኪያ ነጭ ቪኖ ኪሎ ጭቅና የሾርባ ማንኪያ ቅቤ ድንች የበሰለ የሾርባ ማንኪያ ዘይት የሾርባ ማንኪያ የቲማቲም ድልህ ትንሽ ሮዝማሪኖ ጨውና ቁንዶ በርበሬ የሾርባ ማንኪያ የፈላ ውኃ የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት አሠራሩ ሥጋውን ጨውንና ቁንዶበርበሬውን እንነሰንስበታለን። ፓስታ በሥጋና በአትክልት የተሞላ መጠን ሽ ዕንቁላል የሾርባ ማንኪያ የፈላ ወተት ኩባያ ፉርኖ ዱቄት » የሻይ ማንኪያ ጨው የሾርባ ማንኪያ ማርገሪን ኩባያ ተከትፎ የበሰለ ፔፕሮኒ ጨው ያለው የፈላ ውኃ ኩባያ የተፈጨ ሥጋ የአሳማ ሥጋ ኩባያ የተከተፈ ሴዴኖ ኩባያ ያልበሰለ የተከተፈ ስፒናች ካሮት ተልጦ በደቃቁ የተከተፈ የሻይ ማንኪያ ቁንዶበርበሬ ቆርቆሮ የቲማቲም ድልህ ኩባያ ነጭ ቪኖ የዶሮ መረቅ ኩባያ የተፈጨ ቲማቲም አሠራሩ ዕንቁላሉን አረፋ እስኪያወጣ ድረስ መትቶ ወተት ጨምሮ ዱቄትና ጨው ጨምሮ ማቡኳት ለ ደቂቃ ያህል ቆይቶ በጠረጴዛ ላይ በስሱ ዳምጦና ለሁለት ከፍሉ ማስቀመጥ በድስት ውስጥ ማርገሪን አቅልጦ ቀይ ሽንኩርት ሴዴኖና ካሮት ጨምሮ ሽንኩርቱ አጋም እስኪመስል ድረስ ማቁላላት ቲማቲም የቲማቲም ድልህና ቪኖ ወይም የዶሮ መረቅ ጨውና ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ ለ ሰዓት ያህል ማብሰል በአንድ ድስት ውስጥ ሥጋ የአሳማ ሥጋ መቁላት አጋም ሲመስል ስፒናችና ፔፐሮኒ እንጨምራለን ስፒናቹ በደንብ እስኪበስል ድረስ ይቆላል አስፈላጊ ከሆነ በቁጥር ና ካዘጋጀነው ሱጎ እንጨምርበታለን » ፓስታ በአንድ ጠረጴዛ ላይ እናነጥፈዋለን ስፒናቹንና ሥጋውን በደንብ አቀዝቅዘን በፓስታው እንጠቀልለዋለን ከዚያም በኋላ በአንድ ቅባት በተቀባ ጐድጓዳ መጋገሪያ ተገልብጦ ሱጎ ከላዩ ላይ ጨምሮ የሙቀቱ ሐይል ዴግሪ ፋራናይት በሆነ ምድጃ ውስጥ ይበስላል። የጥቅል ጎመን ጥብስ መጠን ጥቅል ጎመን ኩባያ በደቃቁ የተከተፈ ሥጋ ዕንቁላል የሻይ ማንኪያ ጨው የሾርባ ማንኪያ ዘይት ሽንኩርት በደቃቁ የተከተፈ ፍሬ ነጭ ሽንኩርት የሾርባ ማንኪያ የተከተፈ ፐርሰሜሎ የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ዳቦ ኩባያ የበሰለ ሩዝ አሠራሩ ጥቅል ጎመኑን ሳንከትፍ ለያይተን እናጥበዋለን ለአሥር ደቂቃ ያህል በፈላ ውኃ ውስጥ ጨው አድርገን ካንፈቀ ፈቅነው በኋላ እናወጣዋለን ዕንቁላል ሩዝ ሥጋ የተፈጨ ዳቦ ፐርሰሜሎ ነጭ ሽንኩርትና ቀይ ሽንኩርት በዘይት አደባልቀን እየቆነጠርን በጎመኑ ቅጠል እንጠቀልላለን ፎርኖ ቤት ውስጥ አስገብተን ሲበስል አውርደን በትኩሱ እናቀርባዋለን። የጥጃ ሥጋና የፓስታ ካስሮል ጠን መካከለኛ ፓኮ ፓስታ የሻይ ማንኪያ ጨው የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት ን የሻይ ማንኪያ ሰናፍጭ የሻይ ማንኪያ ኦሪጋኖ ኩባያ የወጥ ዘይት ወይም የወይራ ዘይት ኩባያ የዶሮ መረቅ ራስ ሽንኩርት ኩባያ በሚይዝ ካሰሮል የሾርባ ማንኪያ ቅቤ ኩባያ ወተት የጥጃ ሥጋ አሠራሩ ፓስታውን ጨው ባለበት ውኃ አብስሎ አጠንፍፎ በቀዝቃዛ ወኃ መለቅለቅ ፓስታ ጨው ሰናፍጭ ኦሪጋኖ የሾርባ ማንኪያ የፉርፃና ዱቄት ሥጋ በአንድ ላይ መደባለቅ ድብልቁን በሞቀ ዘይት ውስጥ መጥበስ የተጠበሰውንና ሽንኩርቱን ካስሮል ውስጥ መጨመርና ማደባለት በሌላ ድስት ቅቤውን አቅልጦ የሾርባ ማንኪያ ፉርኖ ዱት ጨምሮ እንዳይጓጉል በደንብ ማማሰል ትንሽ በትንሽ ወተትና የዶሮ መረቅ መጨመር እንዳይጓጉል እስኪወፍር ድረስ እያማሰሉ ማብሰል በጨውና በቁንዶበርበሬ አጣፍጦ ካስሮሉ ላይ መጨመር ለ ደቂቃ ያህል ከድኖ የእሳቱ ሀይል ዲግሪ ፋራናይት ምራጃቫ ውስጥ ማብሰል። የፈረንጅ ቃሪያ ጥብስ ጠን ፍሬ የፈረንጅ ቃሪያ ኩባያ በደቃቁ የተከተፈ ሥጋ ኩባያ የተፈጨ ዳቦ በደቃቁ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት ዕንቁላል የሾርባ ማንኪያ ወተት የሾርባ ማንኪያ ዘይት የሻይ ማንኪያ ጨው ዘይት ለመጥበሻ ያህል ሓ አሠራሩ ። የተመታ ዕንቁላል መጠን ዕንቁላል ኩባያ ቀዝቃዛ ወተት የሻይ ማንኪያ ቫኒላ የሾርባ ማንኪያ ስኳር የሻይ ማንኪያ ጨው አሠራሩ እነዚህን ሁሉ በአንድ ላይ በመደባለቅ በሚገባ መምታት ወዲያውኑ ወይም አቀዝቅዞ በብርጭቆ ማቅረብ። ማዩኔዝ ቁጥር ን የሻይ ማንኪያ ሰናፍጭ የሻይ ማንኪያ ጨው የሾርባ ማንኪያ ስኳር ኩባያ የሰላጣ ዘይት የሻይ ማንኪያ ሚጥሚጣ የ ዕንቁላል አስኳል የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ የሾርባ ማንኪያ ቀዝቃዛ ውኃ ራሩ ሰናፍጭ ጨው ስኳር ሚጥሚጣና የ ዕንቁላል አስኳል አንድ ላይ መምታት ወደ አንድ በኩል ብቻ ነው የሚመታው ። መጠን የሻይ ማንኪያ ስኳር የማዩኔዝ ሳንድዊች ትንሽ ሚጥሚጣ መጠን ኩባያ የሰላጣ ዘይት የሻይ ማንኪያ ሰናፍጭ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨው የሻይ ማንኪያ ጨው የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቄ የሻይ ማንኪያ ስኳር የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ የሾርባ ማንኪያ ዘይት የ ዕንቁላል አስኳል ትንሽ ቁንዶበርበሬ የጣት ቁንጣሪ ሚጥሚጣ አሠራሩ የ ዕንቁላል አስኳል ሰናፍጭ ስኳር ሚጥሚጣ ጨውና ቁንዶበርበሬ በአንድ ላይ ማቀላቀል ፍስም በ ው ዕንቁላሉን ጨምረን በማንኪያ ይመታል ሲመታም ወደ አንድ በኩል የሾርባ ማንኪያ ቀዝቃዛ ውኃ ብቻ ይመታል ከዘይቱ ግማሽ ኩባያ ወስደን ትንሽ ጠብ እያደረግን ወፈር እስኪል አሠራሩ ። በቶሎ የሚዘጋጅ ፒሳ ጠን ኩባያ ፉርኖ ዱቄት የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር የሻይ ማንኪያ ጨው ቁንዶበርበሬ የሾርባ ማንኪያ ማርገሪንና ዘይት አንድ ራስ ቀይ ሽንኩርት ፍሬ ነጭ ሽንኩርት ቲማቲም ቆርቆሮ ሰርዲን ብርጭቆ የተፈጨ ፎርማጆ ሠራሩ ፉርኖ ዱቄቱን ነፍተን ጨው ቤኪንግ ፓውደርና ቁንዶበርበሬ መጨመር ቀጥሎም ማርገሪንና ውኃ ጨምረን ማቡካት በደንብ አሽተን ቅባት ባለው መጋገሪያ ላይ ማዘጋጀት በአንድ ድስት ውስጥ ዘይት እናሞቅና ቀይና ነጭ ሽንኩርት በደቃቁ ከትፈን መጨመር ትንሽ እንደ ተቁላላ ጨው ጨምሮ ከሊጡ ላይ ማፍሰስ ቀጥሎም ቲማቲምና ሰርዲኑን ከትፈን ከጨመርን በኋላ የሙቀቱ ኃይል ከ ዲግሪ እስከ ዲግሪ ፋራናይት በሆነ ምድጃ ውስጥ ለ ደቂቃ ያህል ማብሰል በመጨረሻም ፎርማጆ ነስንሰንበት ምድጃው ውስጥ ጥቂት ካቆየነው በኋላ አውጥተን በትኩሱ ማቅረብ። የተከፋፈለ ፒሳ መጠን ብርጭቆ ፉርኖ ዱቄት የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ፎርማጆ ሾርባ ማንኪያ ስኳር ብርጭቆ ለብ ያለ ውኃ የቡና ስኒ ዘይት የሻይ ማንኪያ ጨው የተከተፈ ቲማቲም በደቃቁ የተከተፈ አንድ ራስ ቀይ ሽንኩርትና አንድ ቃሪያ የሻይ ማንኪያ ቁንዶበርበሬ የሻይ ማንኪያ ኮምጣጤ አሠራሩ በሞቀ ውኃ ውስጥ እርሾና ስኳር ደባልቀን ዘይት መጨመር የፉርኖውን ዱቄት ነፍተን ጨው ከነሰነስንበት በኋላ ከእርሾ ከስኳርና ከዘይቱ ጋር ደባልቆ ማቡካት ያን ዘይት በተቀባ ጐድጓዳ ሣህን ውስጥ ገልብጠን ኩፍ እንዲል ለ ሰዓት ያህል ማቆየት ከዚያም ሊጡን በትንንሹ በትንንሹ ከፍለን እያሳሳን እንደ ጥቢኛ መጠፍጠፍ መጋገሪያውን ዘይት ቀብተን ጥቢኛውን በዚያ ላይ ማስቀመጥ ቲማቲምና ሽንኩርቱን በዘይት ለጥቂት ደቂቃዎች ያህል አመስ አመስ አድርገን በቁንዶ በርበሬና ጨው ማጣፈጥ ፎርማጆ ቃሪያና ኮምጣጤ ከታመሰው ጋር ደባልቀን ሊጡን መሸፈን በመጨረሻም በጋለ ፎርኖ ቤት ውስጥ ለ ደቂቃ ካበሰልነው በኋላ አውጥተን በትኩሱ ማቅረብ ሰርዲን ካለ ጥቢኛዎቹ ከምድጃ ውስጥ ከመውጣታቸው በሬት በላያቸው ላይ ቁጭ ቁጭ አድርጎ ማሞቅና አብሮ ማቅረብ ይቻላል። በፎርማጆ የሚሠራ ፒሳ መጠን ኪሎ ፉርኖ ዱቄት የሻይ ማንኪያ ጨው የሻይ ማንኪያ እርሾ የሾርባ ማንኪያ የተለቀመ እና የታጠበ ጦስኝ ኦሪጋኖ የሾርባ ማንኪያ የቲማቲም ድልህ ወይም ኪሎ የተፈጨ ቲማቲም ኩባያ ለብ ያለ ውኃ ን የሾርባ ማንኪያ ዘይት የሻይ ማንኪያ ቁንዶበርበሬ የሾርባ ማንኪያ ፎርማጆ ፍሬ ነጭ ሽንኩርት አሠራሩ ፉርኖ ዱቄቱንና ጨውን በአንድ ላይ ማደባለቅ እርሾውን ከሞቀ ውኃ ጋር ደባልቀን ዘይት መጨመር ፍርኖ ዱቄቱን በእርሾው እየለወስን ማቡካት በድስት ውስጥ ዘይት አሙቀን ሽንኩርቱን ማቁላላት ቀጥሎም ቲማቲም ወይም የቲማቲም ድልህና ጦስኝ መጨመርና በአናቱም ቁንዶ በርበሬውንና ጨውን አስገብተን ማብሰል መዕ ሠዕሬ ኑኮ » ሊጡን በጠረጴዛ ላይ አድርገን በስሱ ከዳመጥነው በኋላ በክበ የኬክ መሸፈኛ ክሬም እየቆረጥን በሞቀ ዘይት መጥበስ የተጠበሰውን ፒሳ በአንድ ሰፊ መጋገሪያ ላይ ደርድረን በላዩ ላይ በተራ ቁጥር ና ባዘጋጀነው ሱጎ ቀብተንና ፎርማጆ ነስንሰንበት ከ እስከ ደቂቃ በፍርኖ ቤት ውስጥ አብስለን በትኩሱ ማቅረብ። የቅመም ኬክ መጠን ዕንቁላል ኩባያ ስኳር ኩባያ ፉርኖ ዱቄት የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር የሻይ ማንኪያ ጨው የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ቀረፋ የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ገውዝ ነ የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ቅሩንፉድ ኩባያ የወይራ ዘይት ኩባያ ወተት አሠራሩ ነጩን ዕንቁላል ከአስኳሉ ለይተን ን ኩባያ ስኳር በትንሽ በትን እያስገባን በደንብ እንመታዋለን በሌላ ሣህን ፉርኖ ዱቄቱን የቀረውን ስኳር ቤኪንግ ፓውደርና ቅመማ ቅመሞችን አደባልቀን መሐከሉን ከፍተን ዘይትና ወተት ጠብ እያደረግን እንመታዋለን ቅባት በተቀባ መጋገሪያ ላይ ገልብጠን መካከለኛ ሙቀት ባለው ምድጃ ውስጥ እናበስለዋለን። ቢጫ ኬክ መጠን ኩባያ የተነፋ የኬክ ዱቄት ኩባያ ስኳር ኩባያ ወተት ኩባያ በጣም ያልቀለጠ ማርገሪን የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር የሻይ ማንኪያ ቫኒላ የሻይ ማንኪያ ጨው የተመታ ዕንቁላል አሠራሩ ዱቄት ቤኪንግ ፓውደርና ጨው መደባለቅ ቅባት ስኳር ቫኒላና ዕንቁላል በሌላ እቃ መደባለቅ አንድ ሶስተኛውን ዱቄት ድብልቅ በቁጥር በተዘጋጀው ድብልቅ ውስጥ መጨመርና ጊዜ መምታት አንድ ሶስተኛውን ወተት ጨምሮ ጊዜ መምታት እንደዚህ እያደረጉ የተዘጋጁት ድብልቆችና ወተት እስኪያልቅ ድረስ መቀጠል ቅባትና ፉርኖ ዱቄት በተቀባ መጋገሪያ ላይ ገልብጦ ማብሰል። ኩባያ ማርጋሪን የሻይ ማንኪያ ጨው የ ዕንቁላል ነጩ ክፍል የሻይ ማንኪያ ቫኒላ የስፖንጅ ኬክ እ መጠን ማርጋሪን ጥቂት ስኳር ጨው ደባልቀን በደንብ መምታት ዕንቁላል የሾርባ ማንኪያ ስኳር የሾርባ ማንኪያ ዱቄት የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ አሠራሩ ዱቄቱንና ቤኪንግ ፓውደሩን መንፋት አስኳሉን ዕንቁላል ከነጩ መለየት አስኳሉ ዕንቁላል ላይ ስኳር እየጨመሩ ስኳሩ እስኪሟሟ ድረስ በእንጨት ማንኪያ መምታት የሎሚውን ውኃ መጨመር ቀጥሎም ከዕንቁላሉ ነጩን ክፍል ስኳር እየጨመርን ስኳሩ እስኪሟሟ ድረስ መምታት በመጨረሻም ቫኒላ ጨምረን ካዋሃድን በኋላ በኬኩ ላይ ማፍሰስ በመጠን ውስጥ ከተዘረዘሩት በተጨማሪ የሾርባ ማንኪያ የብርቱካን ወይም የሎሚ ጭማቂ እንዲሁም የብርቱካኑን ወይም የሎሚውን ቆዳ ፍቅፋቂ በመጨመር ጣዕሙን ማስተካከል ይቻላል። ማፊንስ ጠን ኩባያ ወተት የተመታ ዕንቁላል የሾርባ ማንኪያ የቀለጠ የገበታ ቅቤ የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር የሾርባ ማንኪያ ስኳር የተፈጨ የሻይ ማንኪያ ጨው አሠራሩ ወተቱን ዕንቁላሉንና የቀለጠውን ቅቤ መደባለቅ ዱቄቱን ቤኪንግ ፓውደሩን ጨውንና ስኳሩን አንድ ላይ ደባልቆ መንፋትና ከቁ ጋር መደባለቅ። የወተት ብስኩት መጠን ኪሎ ፉርኖ ዱቄት የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር የሾርባ ማንኪያ ስኳር ዕንቁላል ብርጭቆ ወተት የሾርባ ማንኪያ ማርገሪን አሠራሩ ዱቄቱንና ቤኪንግ ፓውደሩን መደባለቅ ዕንቁላሉን መትቶ ከወተቱ ጋር መቀላቀል ስኳሩንና ማርገሪኑን አንድ ላይ አድርጎ በእንጨት ማንኪያ ማዋሃድ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال