Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

የጀግና ማኒፌስቶ.pdf


  • word cloud

የጀግና ማኒፌስቶ.pdf
  • Extraction Summary

አማረ ብርሃኑ እና ፋሲካ ግዛው ብ ነወ። የሌሎች መሳለቂያ የመሆን ደስታ የኦርሰን ዌልስ ማስታወሻሀ ኀዘ ገ ፍፁም የሚባል ነገር የለም።ሖ የማይሻሻለው ጠንካራ ሠራተኛኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀከኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀ የከፍታችሁ ጥቁር ጐንጤኀኀኀኀኀኀኀኀዓኀኀዓኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀኀ ባለ ደረጃው ስኬት ቀመር እና ብሮኮሊ የመመገብ ልምዴ ስለመከራ ሳስብ የማስበው ነገሮችህኀኀኀኀቱቱሀሀህህህ የሃዘን ሙዚቃ እያደመጥኩ የምጽፍበት ምክንያት ዐይኑን በማርገብገብ መጽሐፍ የጻፈው ሕመምተኛ በይቻላል የሚያምኑ ሰዎች ምሥጢርዓዓእኀዓ። በሞት አፋፍ ላይ ያሉ ሰዎች ፀፀት። ብቃታችሁንኀ አወቄ በሥራ እሩ ር እምን ፍዋ ሮቢን ሻርማ ላስፋት ዓመታት የአመራር ጥበብን ያስተማረ ልሂቅ ነው። የዓለማችን ታላላቆ የቢዝነስ መሪዎች የስፖርት ከዋክብትና የመዝናኛ ኢንዱስትሪ ቁንጮዎች ያስተማረው ሻርማ እየንዳንዳቸው ውስጣዊ ምድታቸውን በዕለቱ ይኖሩ ዘንድ የሚያስችል ብልኃት አሳይቲቸዋል።

  • Cosine Similarity

የተጠቦ ወ የከሳታጫጽ ጠበት በቅ ዓም የወጀመረፀ ከትም ሞ ዋና ስከፋፋደ ዩኒቲ መጻሕፍት ስልክ ፅፅ ፃፃ ፅፅ የመሳቁ ጠኪፀ ስከፋፋይ ጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ለገሃር ኖክ ማደያ አጠገብ ተወል« ፅ የውስጥ ገጽ ቅንብር ዛቫ ዞዞብዚ የህ የሮቢን ጓርማ የግል መልእክት ይህ መጽሐፍ በፕላኔታችን የሚኖሩ ሰዎች ውስጥ ስላለው ሰፊ ዕውቀት ብቃትና ጀግንነት ይናገራል ይህንን መጽሐፍ ማዘጋጀት አስደሳቹ አነቃቂ አንዳንዴ ደግሞ አስፈሪ እና አድካሚም ነበር የጀግና ማኒፌስቶንፐከር ሃርሃልሃ እከርለመጻፍ በጥልቀት ወደራሴ ገብቻለሁ ከዚህ በፊት ከማውቀው የበለጠ ለማበርከትም ጥሬያለሁ መጽሐፉን ስጨርሰው ከጅምሩ ከነበርኩበት ሙሉ በሙሉ የተለየ ሰው ሆኛለሁ በእያንዳንዱ ገጾች ስታልፉ ችሎታችሁን እውን ለማድረግ የሚያስችል ፍልስፍና ትማራላችሁ የላቀ ሥራን ለማበርከት የሚያስችል ልዩና አዲስ አሠራር ታውቃላችሁ ሕይወትን በአስደናቂ መንገድ ለመኖርና የመንፈስ ነፃነት ለመጐናፀፍ የሚያስችሉ ጥልቅ ሐሳቦችን ትገነዘባላችሁ ከዚህ በፊት ከነበሩት መጻሕፍቶቼ የበለጠ እውነታን በዚህኛው መጽሐፍ ይፋ አድርጌያለሁ ይህንን ስናገር በመጠኑ ብፈራም ግን ረክቼበታለሁ ድክመቶቻችንን ማጤን ስንችል ለጥበብ እንጠቀምባቸዋለንና። ጉዳታችንን ስንቀበለው ደግሞ ጉዳቱን ወደ ብርታት እንቀይረዋለን ያለፍኩበትን መንገድ በሙሉ እያነበባችሁ ስትቀጥሉ የትኛውን አደጋ እንደምታስወግዱ ችግርን ወደ ድል እንዴት እንደምትቀይሩ እንዲሁም ኣስቸጋሪ በሚመስል ሕይወት ውስጥ ሆናችሁ እንኳን ነገሮችን መቀልበስ እንደምትችሉ ተስፋ አደርጋለሁ በሺዎች የሚቆጠሩ ባለ ምጡቅ አእምሮ ልሂቃን በራሳቸውም ሆነ በሌሎች ዘንድ ሳይታወቁ ኖረው ሳይታወቁ ይሞታሉ ብ በዓለ ፌሬሔ ብር ማርክ ትዌን ሙሉ አቅማቸውንና ነብስያቸውን ለዓላማቸው የሚሰጡ ብቻ እውነተኛ ሊቅ ይሆናሉ በዚህም የተነሳ ሊቅነት የሚገኘው ሁሉን ነገር ከመስጠት ነው አልበርት አይንስታይን ወንበሬን ለመልቀቅ እምቢ ያልኩት ደክሞኝ ስለነበር መሆኑን ሰዎች ይናገራሉ ይሁንና እውነታው ሌላ ነው የደከመኝ ነገር ቢኖር መሸነፍ ብቻ ነበር ሮችን ንች ርን ችውን ን ሮዛ ፖርክስ ማፈራረስና ማውደም ቀላል ነው ሰላም መፍጠርና መገንባት ግን የጀግንነት ተግባራት ናቸው ጸ ኔልሰን ማንዴላ ማውጫ በበ ትና ን ሸሁ አሰይወጣኝ ን ዕይ ያርኢ ፒ የተሸናፊው ክነታት የመጨርሻ ን መ ሥመ ሰልመው ው የወርቅ ማዕድን ቆፋሪው እንቆቅልኺ ከተሸናፊነት ወደ ጀግና መሸጋገር የግል ማኅደሬ በተወሰደብኝ ወቅት የታላላቅ መካሪዎች መመሪያ። ስለሆነ ብቻ የለት ተለት ጀግኖች ኮድ ቓ ሞት የተሻለ ደረጃ ያለው የሆቴል ማረፊያ ክፍል ነው አሪስቶትል ደረቅ ወለል ላይ የሚተኛበት ምክንያት ሠ ማሸነፊያ ቀመራችሁን እንደ ማይልስ ዴቪስ ስበሩት ኦይሰበሬው አርቲስት በሃምራዊ ሙሉ ልብስ የድፍረት ብርሃናችሁ ዕድሜ ልክ ይብራ««« ውጤታማ ሰዎች የሚሠሩበት መንገድ»» ትናንሽ ነገሮች ትላልቅ ናቸውህ««««««» የፈጠራ ችሎታ ያለው አትሌት ሁኑህህህህህህህህህህ««»»»»»»» የከፍተኛ ብቃት አምራቾች እንዴት ይሠራሉ። በሞት አፋፍ ላይ ያሉ ሰዎች ፀፀት። ከኹሉም ሥራው የላቀ የሆነው ደህ የደግና ማነፌስቶቆ መጽሐፍ የተመረጡ መርሆዎኝ መመሪየዎች እና የምክር መስጫ ሥልቶች በአንድ ላይ የቀረቡበት ነው የመጽሐሩ አቀራረብ በከፊል የጨዋታ መጽሐፍ ዞበለሃ ዐርዞ በከፊል ደግሞ የተግባር መመሪያ ርዐአፍዓፐ። ፃካተተ ይዘት ሲኖረው የላቀ ሕይወት መምራት እንዲሁም የዓለምን ሞራል ስማንቃት የማያስችል የመንፈስ ልዕልና ያጐናፅፋል። በዓይነቱ ልዩና አቻ የለሽ ከሆነው ከዚህ መጽሐፍ ገጾች ከምታገኙት ጥበብ መካከል የሳኔታችን ውጤታማ ፈጣሪ እና ባለጸጋ ግለሰቦች የላቀ ባህርይ የገነበበት መንገድ እንዲሁም ዕስታዌዊ ሕይወታቸው የመሩበትና ለከፍታ የበቁበትን ብልኃት ታውቃሳችሀ ኮቅማችሁን ስማሳደግ ችሎታችሁን ለማጉላት እና የአእምሮ ክህሎታችሁሆን ለማበልጸግ የማያስችሉ የተግባር ልምምዶችን ታገኛላችሀ በሥራችሁ እውነተሮ ስኬት የምትጐናፀሩበትንና ለመጨው ትውልድ በርሃን የምትፈነጥቁበትን ብልኃት ትማራላችሀሁ ቦሥነአእምሮ ሳይንስ በታገዘ መንገድ ችግርን ወደደድል ፍርኃትን ወደነዳድ ያለፈ ገዜ ስቃይን ወደ ዕለታዊ የደግንነት ጥበብ ትቀይራሳችሀ ሕያውነታችሁን ማረጋገጥ ውስጣዌ ሰላማችሁሀን ማጉላት እፍና የመንፈስ ነፃነታችሁን አፈር የ ሮቢን ሻርማ ለሩብ ምዕተዓመት ብርቱ ጥረት አድርጐ የሰው ልደች ውስጣዊ ችሎታቸውን እንዲፃውቁቄ ሲዩግዝ የቆየ ክበር በጐ አድራ ነው በዓለማችን ታላቅ ደረጃ ፃለው የአመራር ጥበብና የግል ሕይወት ክህሎት መምህር እና አማካሪ ሲሆን ከደንበኞቹ መካከል ስመጥር ቢለየነሮች ፕሮፌሽናል ስፖርተኞች እንዲሁም ከፎርቹን ታላላቅ ኩባንያዎች ብዙዎቹ ይገንበታል። የሆኑ መጻሕፍት ደራሲ የሆነው ሮቢን ሻርማ ለዓለም ካበረከታቸው የብዕር ትሩፋቶች መካከል ጡፔ ልአ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال