Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በቅርቡ በፓርላማው የተደነገገው ተቃዋሚ ፓርቲዎች አንዲት አጀንዳ እንኳን ማስያዝ እንዳይችሉ የሚያደርገው አፋኝ ደንብ መኖሩ ቢታወቅ እውን ተቃዋሚዎች አራሳቸው ምርጫ ውስጥ ይገቡ ነበር። ለዚህ ጥያቄ አስካሁን በአደባባይ ኦፊሴሊያዊ መልስ አልተሰጠንም ቅንጅት ቀጥሎ ለሚወስዳቸው አርምጃዎች አንዲረዳው የተለያዩ የህብረተሰቡን ክፍሎች በማነጋገር ከደረስኩበት ግምገማ በመመርኮዝ በተነሳው ጉዳይ ላይ ውይይት እንደሚያደርጉ ሲሰማ የህዝብን መብት ረግጦ በስልጣን የሚቀጥልበት ዕድሉ ሰፊ መሆኑን የምስራች እየተነገረው እንደሆነ አድርጎ ማየቱ ነው «ወያኔ። ችግሩ በዋንኛ ነት የተሳሰረው ከምን ጋር ነው። አንተን ከጫንቃዬ ላይ ለማውረድ ማናቸውንም መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ እንደሆነ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ይወክሉኛል ብሎ ለመረጣቸው ድርጅቶቹ በማያሻማ ቋንቋ ሲገልጽ ከርሟል ከጥቂቶች በስተቀር ይህ ስሜት በዛገር ውስጥ በነበርኩባቸው ወራት በተለያዩ መድረኮች ሲገለጽ ያየሁት ሲሆን በቅርቡም የህዝብ አስተያየት ለማዳመጥ ቅንጅት በጠራቸው ስብሰባዎች ላይ ግለቱ ሳይበርድ እየተገለጸ ያለ ቁርጠኝነት ነው ሰላማዊና ህጋዊ በሆነ መንገድ ከወያኔ ጋር ለሚደረገው ትግል መሟላት ካለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች አንዱ የህዝብ ዝግጁነት ነው ይህንንስ ፍርድ ቤቱ ሲያስረዱ «የተከበረው ፍርድ ቤት።
የካርድ ንጥቂያና የአቤቱታ ሰሚ ማጣትን በተመለከተ አንዳርጋቸው ጽጌ ፓርላማ አለመግበት ጋር የተወሰደውን እርምጃ በተመለከተ የሚከተለውን እውነታ ጽፎ ነበርና እሱን እዚህ ውስጥ ማካተቱ ጥሩ ግንዛቤ ይሰጣል አንዳርጋቸው ኢህአዴግንም ቅንጅትንም በሚገባ ስለሚያውቅ ለፍረድ አሰጣጥ ስለሚያመች አቅርቤዋለሁ መስከረም ቅንጅትና የግንቦት ቱ ምርጫ መጭበርበር ያስነሳቸው ጥያቄዎች ከአንዳርጋቸው ጽጌ መንደርደሪያ የግንቦት ቱ ምርጫ መጭበርበሩ ከታወቀ በኋላ ወያኔ ከህዝብ የዘረፈውን ድምጽ ለማስመለስ ቅንጅት ቃል ገብቶ የተለያዩ እንቅስቃሴችዎን አድርጓል ቅንጅት ሰላማዊና ህጋዊ የትግል አቅጣጫ በመከተል ወደ ፍርድ ቤት በመሄፄድ በራሱ በምርጫ ቦርድ መድረክ ላይና በዲፕሎማሲያዊው ዘርፍ ትግል በማድረግ በወያኔ የተዘረፈውን የህዝብ ድምጽ ለማስከበር ብዙ ጥራል የተሰረቀውን የህዝብ ድምጽ ለማስመለስ መደረግ የነበረበትን ጥረት ሁሉም የምደግፈው ቢሆንም ወደ ፍርድ ቤትና ወደ ምርጫ ቦርዱ እየተመላለሱ የመፄዱ የትግል አቅጣጫ የህዝብን ድጋፍ ሙሉ በሙሉ ያገኘ ነበር ማለት ግን አይቻልም ይህ አመለካከት የገር ቤቱንም ሆነ በውጭ ዛገር ቅንጅትን የሚደግፈውን አብዛኛውን ህዝብ ያካተተ ነበር ወያኔ አምባገነን ስለሆነ ከዚህ የበለጠ ጠንካራ የሆነ የሰላማዊ ተቃውሞ እንጂራሱ በፈጠራቸው ፍርድ ቤት ዳኞችና የምርጫ አስፈጻሚ አካላትእንዲሁም የራሳቸውን ብሄራዊ ጥቅም አስቀድመው በሚያሰሉና በወያኔ ኪስ ውስጥ ቀድሞውኑ በተያዙ የውጭ መንግስታት አማካይነት የህዝብን ድምጽ ማስከበር እንደማይቻል የተሟገቱ በርካቶች ነበሩ ያም ሆነ ይህ ፍርድ ቤትን ምርጫ ቦርድንና አለምአቀፍ ህብረተስቡን በመጠቀም የህዝብ መብት ማሰከበር ባይቻልም ጥረቶቹ ሁለት መሰረታዊ ቁምነገሮች ማስረገጥ ችለዋል የመጀመሪያው ሰላማዊና ህጋዊ ጎዳናዎች ከመርፌ ቀዳዳ ጠብበው በሚታዩበት ወቅትም እንኳን ችግሮችን ሰላማዊና ህጋዊ በሆነ መንገድ ለመፍታት ቅንጅት ያለውን የአምነት ጽናት ማረጋገጥ የተቻለበት ነው በዚህም ወያኔ አራሱን ብቻ ለሰላም አሳቢና ተጨናቂ እያደረገ የሚያቀርበውን ጩኸት ባዶነት አረጋግጧል የወያኔን የግድያ የአፈናና የወከባ ትንኮሳዎች በትእግስት በማሳለፍ ለሰላምና መረጋጋት ከወያኔ በላይ ቅንጅት እንደሚጨነቅ አስመስክሯል ሁለተኛው በዛገሪቱ ውስጥ ከወያኔ በጎ ፈቃድ ውጭ የሚንቀሳቀሱ የፍትህም ሆነ የምርጫ አስፈጻሚ አካላት እንደሌሉ አረጋግጧል ወያኔም ከባዶ ጩኸት ያለፈ የዴሞክራሲ የፍትህና የሰላም እምነት ያልዘራበት አንደሆነ ለሁሉም ማሳየት ችሏል ይህ በተለይ ወያኔ ስሰራሱ ዴሞክራሲያዊነትና ሰላማዊነት በሚያሰራጨው የፕሮፓጋንዳ አስማት ደንዝዘው የነበሩትን በርካታ የውጭ መንግስታት ዲፕሎማቶችን ነጻ ለማውጣት ችሏልር ከዚህ በኋላ የውጭ መንግስታት ለወያኔ የሚሰጡት ድጋፍ ካለ ወያኔ በኪትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ስርአትን ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ውስጥ አዎንታዊ ሚና ስለሚጫወት እንዳልሆነ የፃገቫራችን ህዝብም እንዲረዳው ማድረግ ችሏል በተለይ ከምርጫው በፊት የነበረው አንጻራዊ ዴሞክራሲያዊ አውነታ ተጋኖ መታየት እንደሌለበት ለውጭ መንግስታት ለማሳየት ማጭበርበር በተደረገባቸው ቦታዎች ሳይ በተወሰደው የማጣራት ሂደት ውስጥ መሳተፉ ጠቀሜታ አስገኝቷል ይህም ለቅንጅትና ለህብረት ከፍተኛ ዴፕሎማሲያዊ ድል ያጎናጸፈ ሆኗል የአውሮፓ ህብረትና የካርተር ማዕከል ታዛቢዎች በዚህ የማጣራት ሂደት ላይ በመገኘት የወያኔን መሰረታዊ ጸረዴሞክራሲያዊ ባህርያት እንዲረዱ አስችሏቸዋል በደሉን ለመናገር በየማጣሪያ ጣቢያው በሚመጣው የገጠር ህዝብ ላይ የወያኔ የአፈና መዋቅር አየፈጸመ የነበረውን ግፍ በአይናቸው ያዩበት ሁኔታ በአመለካከታቸው ላይ ከፍተኛ ለውጥ አስከትሷል ሌላው ቀርቶ ተዋጊ ጀቶችን ገበሬው በሚኖርበት መንደር ላይ በጣም ዝቅ አድርጎ በማብረር ወያኔ ህዝብን ለማሸበር የሚያደርገውን ጥረት ሳይቀር የአውሮፓ ህብረት ታዛቢዎች እራሳቸው ባይናቸው ያዩትና በጆሮአቸው የሰሙት ጉድ ሆኗል የአውሮፓ ህብረት የምርጫ ግምገማ ሙሉ ሪፖርት ገና ሳይወጣ ወያኔ ጨርቁን ጥሎ እንዲያብድ ያደረገውም ታዛቢዎቹ በማጣራት ሂደቱ ላይ ያዩትን ሸፍጥና ግፍ ዘርዝረው እንደሚያቀርቡ ስለታወቀ ነውር ይህ ሪፖርት የተቃዋሚዎችን አጅ በማጠናከር የሚጫወተውን ሚና አንኳስሰን ማየት አይገባንም ይሁንና ለዚህ ድል ሲባል ህዝብ የከፈለው መስዋዕትነት የጠፋው ጊዜና ጉልበት የተለየ የትግል አቅጣጫ ባለመከተል የደረሰው ጉዳት ተገቢ ነው ወይም አይደለም። ከላይ ከተባለው በተጨማሪ በከተማና በገጠር መብታቸውን ለማስከበር በተነሱ ንጹፃንና ሰላማዊ የፃገሪቱ ዜጎች ላይ ወያኔ ግድያ እስራት ድብደባና እንግልት እያካፄደ እንደነበር እናውቃለን ይህ ግፍ ዛሬም በተባባሰ መንገድ አንደቀጠለ ነውአንዲህ ያለው ሁኔታ በቀጠለበት ሣገር ውስጥ ነበር ቅንጅትና ህብረት በፍርድ ቤትና በምርጫ አስፈጻሚ አካላት በኩል የህዝብን ድምጽ ለማስመለስ ሙከራ አድርገጡይህ አማራጭ የትም እደማያደርስ የተረዱት ፍርድ ቤቱም ሆነ የምርጫ ቦርዱ ዞሮ ዞሮ የፈጠራቸውን ወያኔን መጋፋት የማይችሉ በመሆናቸው ነጻና ገለልተኛ ፍርድና ፍትህ ከነሱ ማግኘት አልተቻለም እንደማይቻልም የተቃዋሚው ፓርቲ መሪዎች ህዝብና የውጭ ማህበረሰብ ሁሉም በጋራ የተረዱት ጉዳይ ሆነ ከዚህ በኋላ የህዝብን መብት ለማስከበር የነበረው አማራጭ አንድ ብቻ ነበር ይህ ብቸኛ አማራጭ ከፍርድ ቤትና ከአስመራጭ አካላት ውጭ ያሉትን ሰላማዊና ህጋዊ የትግል አቅጣጫዎች እንደ አስፈላጊነቱና እንደአዋጭነቱ እየገመገሙ ትግሉን መቀጠል ነበር ይህ ሳይሆን ቀርቶ አሁንም የወያኔን አምባገነንነት ባህርይና ራሱ አምባገነንነት ምን እንደሆነ በቂ ግንዛቤ ያልጨበጠ ቅንና የዋህ ሌላ አማራጭ በቅንጅቱና በህብረቱ ቀረበ ይህ አማራጭ ወያኔን ጨምሮ ሁሉንም ተቃዋሚዎች ያቀፈ ብሄራዊ የአርቅ መንግስት እንዲቋቋም ጥሪ ማድረግ ሆነ ይህ አማራጭ ቀደም ብሎ በፍርድ ቤትና በምርጫ አስፈጻሚ አካላት በኩል ታስቦ ከነበረው የመፍትፄ አቋም ምንም ልዩነት የለውም በሚል የገጠመው ተቃውሞ ቀላል አልነበረም የፖለቲካ መሪዎቹን አካሄድ ግራ ያጋባው ፍላጎቱ ወያኔን ዳግም በአይኑ ማየት የማይፈልገው ለዚህም እግሩ እስኪንቀጠቀጥ ድረስ በየምርጫ ጣቢያው በመቆም«ወያኔ ወግድልኝ» በማለት ድምጹን የሰጠው የፃዛገሪቱ ህዝብ የቀረበውን የብሄራዊ እርቅ መንግስት ሰነድ ለወያኔ አድሜ ማራዘሚያ የሚጠቅም ይሆናል በሚል ስጋት ነበር የተመለክተው ህዝብ ይህንን ስሜቱን የሚገልጽበት መድረክ ባለማግኘቱና በአደባባይ ባለማሳየቱ የነበረውን ጥርጣሬና ተቃውሞ አሳንሶ ማየቱ ትልቅ ስህተት ይመስለኛል በሃገር ውስጥም ሆነ ከፃገር ውጭ በሚገኙ የቅንጅት አባላትና ደጋፊዎች አይን ይህ የብፄራዊ ዕርቅ መንግስት ሣፃሳብ ቅንጅት የመራጩን ድምጽ ለማስከበር የገባውን የማይነቃነቅ ቃልኪዳን የሚቦረቡር መስሎ የታያቸው በርካቶች መሆናቸውን ማወቁ ተገቢ ነው እንዲያም ሆኖ ያለንበት ሁኔታ አስቸጋሪነት የአመራሩን ጭንቀት የእርቅ መንግስቱ ያካተታቸው መሰረታዊ ነጥቦች በስራ ቢውሉ በአነስተኛ መስዋእትነት የህዝብን ዴሞክራሲያዊ መብት ማስከበርና ዘለቄታ ያለው የዴሞክራሲ ስርአት መገንባት የሚያሰችል ይሆናል በሚል ተስፋ ብዙዎች እያንገራገሩም ቢሆን ፃሳቡን ደገፉት በምርጫ የተሸነፈው ወያኔ ግን የቀረበለትን የመዳኛ ተስፋ አሽቀንጥሮ በመጣል የአንድነትና የእርቅ መንግስቱን ፃሳብ «አልቀበልም አሻፈረኝ እስቲ ምን ታደርጉኛላችሁ» በማለት አንደሁሉም አምባገነኖች የራሱን አምባገነናዊ ምላሽ ሰጠ ከአምባገነን ጋር መደራደር እንደማይቻል ይህ የመጀመሪያው ትምህርት ሊሆን በተገባ ነበር አምባገነኖች ሁሌም ያለነሱ «ጀግና» ና «ደፋር» ያለ ስለማይመስላቸው ለሰላም ለመረጋጋትና ለሌሎችም ከፍተኛ ሰብአዊ ራአይ ሲባል የሚቀርብላቸውን ፃዛሳብ ሁሌም አንደፍራቻ የሚቆጥሩ መሆናቸውን ወያፄን ከመሳሰሉ በርካታ የአለማችን አምባገነኖች ታሪክ መረዳት ነበረብን ከአምባገነኖች ጋር የሚደረግ ድርድር ከራሳቸው ከአምባገነኖች በቅድሚያ አንዲመጣ ማስገደድ የሚችል ህዝባዊ የትግል ስልት የቀመሩ ብቻ ናቸውአኦስከዛሬ አምባገነኖችን ማንበርከክ የቻሉት ከዚህ ውጭ የሰላም ዘንባባ የእርቅ ዛሳብ ለአምባገነኖች ማቅረብ በአብሪት ላይ አብሪት ደርቡ ብሎ መጋበዝ ብቻ ነው የሚሆነው ፍርድ ቤቱን የምርጫ አስፈጻሚ አካላትን የውጭ መንግስታትን በመጠቀም ከዛም አልፎ ለህዝብ ድምጽ ቀማኛው ለራሱ ለወያኔ የአርቅና የሰላም ፃሳብ አቅርቦ አንኳን የተጭበረበረን የህዝብ ድምጽ ቀርቶ ሕዝብ በአጁ ያስገባውን ድምጽ ከዘራፊዎች መከሳከል አልተቻለም እንደጠቀስኩትም ህዝብ በምርጫው በሃገርና በአለም ዙሪያ መሳለቂያ ያደረጋቸው ከፍተኛ የመንግስት ባለሥልጣናት ከታሪክ ቆሻሻ መጣያ የተወረወረ የሰውነት ቡቱቷቸውን እያራገፉ የወያኔ ጠመንጃና ጥይት አንጂ የህዝብ ድምጽ ትርጉም አንደሌለው በማሳየት በህዝብ ላይ አሽካኩ የወያኔ መሪም እንደተለመደው «ውሾቹም ይጮፃሉ ግመሎችም ይጓዛሉ» እያለ በማን አለብኝነት አዲስ መንግስት ለማቋቋም የሚያደርገውን ዝግጅት ቀጥጳል ፃገራችንንና ህዝቧን በመካድ በታሪካችን ታይቶ የማይታወቅ የዛገርን ደህንነትና ጥቅም የሸጠ መሪ ከምኒልክ ግቢ ተቀምጦ በበርካታ ክሮች ከፃዛገራዊ አርበኝነት ጋር የተሳሰሩ ልጆቿን የፄን አምባገነን አገዛዝ ካልተቀበላችሁ አንገታችሁን ደፍታችሁ ወይም ተስዳችሁ ወይም ጫካ ገብታችሁ ትኖራላችሁ» በማለት ተመጻደቀ አንግዲህ እዚህ ደርስናል ቅንጅት ከዚህ ወዴት ይሄዳል። ለዚህ ጥያቄ አስካሁን በአደባባይ ኦፊሴሊያዊ መልስ አልተሰጠንም ቅንጅት ቀጥሎ ለሚወስዳቸው አርምጃዎች አንዲረዳው የተለያዩ የህብረተሰቡን ክፍሎች እያነጋገረ የተለያዩ አማራጮች መታወቅ አልጀመሩም ማለት አይደለም አስካሁን በቅንጅት ከተደረጉ የውይይት መድረኮች የአጀንዳ አቀራረጽና ትኩረት እንደተረዳነው ሁለት አማራጮች በግልጽ እየወጡ ነውነፁ የመጀመሪያው አማራጭ ስፋት ባለው ሰላማዊና ህጋዊ ትግል አማካይነት የህዝብን ድምጽ ለማስከበር በፍጥነትና በቀጣይነት መንቀሳቀስ ነው ሌላው የተገኘውን ድምጽ ይዞ ፓርላማ በመግባች ለቀጣይ ትግል መንቀሳቀስ የሚለው ነው እስካሁን እንደሰማነው ሁለቱም አማራጮች በህዝብ ዘንድ ደጋፊዎች ያሏቸው ናቸው ይሁንና የትኛው አማራጭ ነው የበለጠ ተቀባይነት ያለው ለሚለው ጥያቄ የሚሰጠው መልስ እንደ መላሹ ፍላጎት እየተጋነነ ሲቀርብ ማየት ጀምረናል አስካሁን እንደታዘብኩትም በጋዜጦችም ሆነ በድረገጾች ላይ እንደሚነበበው ፓርላማ ገብተን እንታገል የሚሉ ግለሰቦች አመለካከታቸውን በድፍረት መግለጽ ጀምረዋልፎ ከዚህ ውጭም የውጭ መንግስታት ከወያኒ ማጭበርበር የተረፈውን ድምጽ በራሱ እንደ አድገት በመቁጠር ዋንኛቹ ፓርላማ ግቡ ባዮች ሆነዋል ለራሳቸው ለአንድ ሰኮንድ እንኳን በትክክለኛነቱ የማያምኑበትን የምርጫ ሂደት «ተቀበሉ እያሉን ነው ለጥቁር ዘር ካላቸው ንቀት በመነሳት አፍሪቃውያን የለው ጎደሎዎች ስለሆኑ ሰባራ ዲሞክራሲም ሲበዛባቸው ነው አያሉን ነው የኢትዮጵያ ህዝብ የዴሞክራሲ ጥማት የነጻነትና የፍትህ ፍቅር በታሪካችንና በባህላችን ውስጥ ስር የሰደደ መሰረት ያላቸው መሆናቸውን ለመረዳት ፈቃደኛ አይደሉም ዴሞክራሲ ማለት በፍትህ በእኩልነት በነጻነት መርሆች ላይ የተመሰረተ የፖለቲካ ሂደት መሆኑን እያወቁ ለእኛ ግን በፓርላማ ከተገኘ ወንበር ቆጠራ በላይ ትርጉም የለውም እያሉን ነው ምርጫው ተቃዋሚዎች ከአዚህ በፊት ከነበራቸው የፓርላማ ወንበር ተጨማሪ ወንበሮችን በማስገኘቱ ብቻ የህዝብን ድምጽ መዘረፍ ወደ ጎን ትተው የፍትህን የእኩልነት አና የነጻነትን መርህ ረግጠው ተቃዋሚዎች ፓርላማ እንዲገቡ ከፍተኛ ጫና እያደረጉ ናቸው በሌላ በኩል ደግሞ «ፓርላማ መገባት የለበትም ትግሉ ሰላማዊና ህጋዊ በሆነ መንገድ ቀጥሎ የህዝብ ድምጽ መከበር ይገባዋል» የሚል አመለካከት አለ በኔ ግንዛቤ የዚህ አመለካከት ባለቤቶች ሁሉንም የፃገሪቱን ግፉአን ህዝቦች ይጠቀልላል ባይ ነኝ ይህ አመለካከት በወያኔ የ አመት አምባገነናዊ ስርአት ተቀጥቅጠው ተዋርደው ድህነታቸው ጣርና አበሳቸው ገዝፎ ተስፋ ቆርጠው ሲኖሩ የነበሩና የተቃዋሚዎች መምጣት ተስፋ የዘራባቸውን በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የፃሣገሪቱን ደፃ ህዝቦች በሙሉ ያካትታል ይህ ህዝብ የወያኔ ግፍ ከሚቆረጥመው ቆሎ ጋር የተቀላቀለ የጠርሙስ ድቃቂ ሆኖ የሚያደማው ነው በሚተኛበት መደብ ስር እንደ እሾህ ተተክሎ የሚያቆስለው ነው የወያኔ እብሪትና ዘረኝነት ጉሮሮ ውስጥ እንደሚንቀለቀል እሳት በሚጠራው ከፍተኛ መስዋዕትነት በሚያስከፍል ትግል ውስጥ ቢገባ ከታሰረበት የባርነትና የድህነት ሰንሰለት በስተቀር ምንም እንደማያጣ የሚያውቅ ህዝብ ነው ደልቷቸው እንደሚኖሩት በጣት የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊ ወንድሞቹና የራሳቸውን ጥቅም አስቀድመው እንዳሰቡት የውጭ መንግስታት ፓርላማ የመግባት ፃሳብ አይዋጥለትም ባገኛቸው ጠባብ ኢጋጣሚዎችም ይህንን በማያሻማ ቋንቋ ተናግሯል ይሁንና ይህ ከፍተኛ ብዛት ያለው የፃዛገሪቱ ህዝብ ፓርላማ መግባትንና መታገልን እንደሚደግፉት ጥቂት ወንድሞቹ የጋዜጦች የድረገጻትና የሬድዮኖች ዛሃሳብን የመግለጫ መድረኮች የሉትምሱ የዚህን ህዝብ አመለካከት ታሪካዊ ትርጉም በሚገባ ለማቅረብ የሚደረጉ ጥረቶች አይታዩኝም የዚህ ጽሁፍ አላማ በዚህ ጉዳይ ላይ የራሴን ገንቢ አስተዋጽኦ ለማቅረብ ነው የራሴን የሩቅና የቅርብ ተሞክሮ አንደኛ በአምባገነኖች መዳፍ ስር ወድቀው ከነበሩ የሌሎች ዛገር ህዝቦች የነጻነት ትግል ልምድ በመነሳት ከምርጫው በፊት በነበሩት ጥቂት ወራት በምርጫው ወቅትና ከዚያ በኋላ ሀገር ውስጥ በመገኘት የተለያዩ የህብረተሰቡን ክፍሎች በማነጋገር ከደረስኩበት ግምገማ በመመርኮዝ በተነሳው ጉዳይ ላይ የራሴን አስተያየት አሰፍራለሁ እስካሁን ወደ ፓርላማ ገብቶ ትግል መቀጠል በሚለው ዛፃሳብ ዙሪያ የቀረቡት ፃሳቦች አሳማኝና አጥጋቢ ሆነው አላገኘኋቸውም ከዚህም በላይ ስፋትና ጥልቀት ባለው መንገድ የፓርላማ መግባትን ጠቀሜታ ዘርዝሮ ያስቀመጠ ጽሁፍ አላየሁም አንዲህ አይነቱ ጽሁፍ ቢኖር ለተነሳው ውይይት ጠቀሜታው የጎላ ይሆን ነበር። የቀን ተቀን ችግሮችን እየተከታተሉ በመፍታት ስራ ተጠመደ ለምርጫው ዝግጅት መደረግ ከተጀመረባቸው ጥቂት ቀናት በኋላ ቅንጅት ረጋ ብሎ ሁኔታዎችን አስቀድመው በተሰሉ ስልቶችና ግቦች አማካይነት የሚሰራበት ሁኔታ ነበር ለማለት አስቸጋሪ ነው የሚፈጠሩ አዳዲስ ሁኔታዎች እየተከተሉ ምላሻቸውን መስጠት ካልሆነ በስተቀር ቅንጅት ሀኔታዎችን አራሱ በፈለገው አቅጣጫ መወሰን የሚችል አልሆነም ቅንጅት እንደ ድርጀት ረጅም እድሜ ባለማግኘቱ ስፋት ባለው ጥናትና ትንታኔ ላይ የቆመ የፖለቲካ ትግል እስትራተጂና ስልት ከዚህም ጋር የሚሄድ መዋቅርና አደረጃጀት ሌሉችም በርካታ ዝግጅቶች ሳይኖሩት ወደ ምርጫው ውድድር እንዲገባ ተገዲዷል በቅንጅትነት የተሰባሰቡት የተለያዩ ድርጅቶች አንዳቸው ካንዳቸው የበለጠ እድሜና ተመክሮ ስለነበራቸው የየራሳቸው ጥናቶችና ምርምሮች ሊኖራቸው ይችል ይሆናል ይኖራቸዋልም እንደ ቅንጅት ግን ሁሉም በጋራ የተስማሙበት ጉዳይ ቢኖር ሰላማዊና ህጋዊ የፖለቲካ ፓርቲ ሆኖ መንቀሳቀስን ብቻ መስሎ ይታየኛል ይህ ሰላማዊና ህጋዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ በውስጡ ያዘላቸውን በተለይ ከምርጫው ጋር በተያያዙ ነጥቦች ዙሪያ ስለሚቀሰቀሱ ችግሮችና መፍትፄዎች የቀረቡ ጥናቶች አልነበሩም እንዲህ አይነት ጥናቶች ባለመኖራቸው ከወያፄ አምባገነናዊ ባህርይ ሊፈልቁ ስለሚችሉ ችግሮች አስቀድሞ መፍትሄ አልተበጀላቸውም ወያኔ በግሉ የሚቆጣጠረውን ወታደር ደህንነት ፖሊስና ሚሊሺያ እንዲሁም የምርጫ ቦርድ ፍርድ ቤትና ፓርላማ የመገናኛ ብዙፃንና የዛፃገሪቱን ሃብት በመጠቀም የህዝብን ድምጽ ሰርቆ በስልጣን ለመቀጠል ጥቃቱን በቅንጅት ላይ ባነጣጠረበት ወቅት የቅንጅት ምላሽ በየግዜው የሚመጣውን ጥቃት ከመከላክል የሚቀርብበትን ክስ ከማስተባበል ያለፈ ስራ መስራት እንዳይችል አድርጎታል ቅንጅት ያገኘው ከፍተኛ የህዝብ ድጋፍ ተከላካይነትን ሳይሆን አጥቂነትን የሚጋብዝ ሆኖ ሳለ የተገኘውን ድጋፍ በአግባቡ መጠቀም አልተቻለም ይህንን ማድረግ የሚችል የፖለቲካ ትግል ስትራተጂና ታክቲክ አስቀድሞ መንደፍ የተቻለበት ሁኔታ ባለመኖሩ ተሸናፊው ወያኔ እንደአሸናፊ አሸናፊው ቅንጅት እንደተሸናፊ ሆነው ወያኔን ለሰላም እንዲያስብ መማጠን የወያኔ መሪዎች እዳይበረግጉና እስከዛሬ ድረስ ክፈጸሙት ወንጀል በላይ ሌላ ወንጀል እንዳይፈጽሙ ማባበል የተለመደ ሆነ ይህን ከምርጫ ጋር የተፈጠረን ሁኔታ በመመልክት ነው በወያኔ አምባገነናዊ ባህርይ ላይ ግልጥነት ያልነበረው ግንዛቤ ያስከተለው መዘዝ ያልኩት በእኔ አመለካከት ቅንጅት ይህንን ሁኔታ በሚገባ ማጥናት የሚችሉ የአመራር አካላትና የድርጅት ደጋፊዎች አሉት የሚል እምነት አለኝ ችግሩ ቅንጅት እነዚህንና ሌሎችንም ጥልቀት ያለው ትንተና የሚጠይቁ ስራዎች መስራት የቻለበት ፋታ ሳያገኝ በምርጫው ውስጥ መደፈቁ የፈጠረው ሁኔታ ነው ቅንጅት በተፈጠረበት አጭር ግዜ ውስጥ ያከናወናቸውን በርካታ ድርጊቶች ለተመለከተ በታምራዊነቱ የማይደነቅ የሚኖር አይመስለኝም ይህም ተብሎ ግን የምርጫ ወከባና የጊዜ ውጥረት በፈጠሩት ጫና አማካይነት ሳይሰራቸው የቀሩት የቤት ስራዎች ድርጅቱና ህዝብ ያገኛቸውን ድሎች እየቦረቦሩት መሆኑ መታወቅ አለበት ከነዚህ ስራዎች መፃሃከል የወያኔን አምባገነናዊ ባህርይ በሚገባ ተረድቶ እንዲህ አይነቱ አምባገነን የራሱን ምስል ለማሳመር ከቁጥጥሬ ሊወጣ አይችልም በሚል ትምክህት በከፈተው የማስመሰል ምርጫ በመግባት ሊፈጠር ስለሚችለው ችግርና መፍትፄ በቂ ጥናት አለማድረግ አንዱ ነው ዛሬ ፓርላማ አንግባ ወይም አንግባ የሚለው ጥያቄ አስቀድሞ በፖለቲካው ትግል ስትራተጂ ውስጥ ተካቶ ምላሹንም በቅድሚያ አግኝቶ እንደምርጫ ማኒፌስቶ ቁም ነገሮች ለህዝብ በገፃድ ቀርቦ በምርጫው ከሚወስንባቸው ጉዳዮች አንዱ ሆኖ ማለፍ በቻለ ነበር የወያኔ አምባገነናዊ ቁጣ ቅጥ ባጣ ቁጥር እየተሰበሰቡ ምን አናድርግ። የሚለው ጥያቄ መልስ የሚሰጥበት ይሆናል ከዚህም ተከትሎ በየደረጃው በተግባር መፈጸም የነበረባቸው ቅድመ ዝግጅቶች የምርጫው ስራ አካል ሆነው ከምርጫው ቀደም ብለው እንዲፈጸሙ የሚገፋፋ ሁኔታ ይፈጠራል ቅንጅት በምርጫው ወቅት ሊከሰቱ ይችላሉ ብሎ ያሰባቸውን የምርጫው ሄደት አማራጮች በሶስት መንገድ ከፋፍሎ እንደሚያያቸው ለምርጫ ሲያደርግ ከነበረው ቅስቀሳ ተረድተናል «ኢህአዴግ ምርጫውን ፍትፃዊ በሆነ መንገድ ያሸንፋል ወይም ቅንጅቶች ምርጫውን ፍትነዛዊ በሆነ መንገድ አናሸንፋለን ወይም ወያኔ አጭበርብሮ በስልጣን ለመቆየት ይሞክራል ነበር የተባለው «በመጀመሪያ ሁለቱ መንገዶች ከተሄደ ማንም ያሸንፍ ማንም ችግር አይኖረውም ነገር ግን በማጭበርበር ስልጣን ላይ የመቆየት እርምጃ ወያኔ ወስዶ ዝም ብለን አእንደማናየው መታወቅ አለበት» የሚል ቅስቀሳ ለህዝብ የሚቀርብበት ወቅት ነበር ይህን ማጭበርበርን ለመቃወም የሚደረገው ትግል ሰላማዊና ህጋዊ የሆኑትን የትግል አማራጮች በሙሉ መጠቀም ይሆናል» የሚል አስተያየትም በቅንጅት በኩል በስፋት ሲሰነዘር ነበር እነዚህ አባባሎች በተለያዩ መድረኮች በተለያዩ የቅንጅት የአመራር አካላት የተነገሩ አንደሆነ አስታውሳለሁ ከምርጫውም በኋላ በተፈጠረው ሁኔታ ቅንጀት ይህንን የትግል ስልት እንደሚከተል ከህብረቱ ጋር በተከታታይ ያወጣቸውን መግለጫዎች በመመርመር መረዳት ይቻላልቡችግሩ በአንድ በኩል እንዲህ አይነት የትግል ስለቶች ለመጠቀም የሚያስገድድ ሁኔታ በተፈጠረበትና መግለጫ እየተሰጠ በነበረበት ወቅት ጭምር ከወከባ የተረፈውን እያንዳንዱን ደቂቃ በዋንኛ ነት ይህንን የትግል ስልት በስራ ለመተርጎም በሚያስችሉ ቅድመ ዝግጅቶች ላይ አለማዋል የታየበት ሁኔታ ተከስቷል ህዝቡ በሁኔታው ተማሮ ድምጹን በሰላማዊ መንገድ ለማስከበር የሚያደርገውን የተናጠል እርምጃ ጎጂነት ከመግለጽና ወደፊት በጋራ ለሚደረገው ትግል እየተዘጋጀ እንዲጠብቅ ጥሪ ከማቅረብ ውጭለተባለው አጠቃላይ ትግል መደረግ የሚገባቸውን በርካታ ስራዎች አየተጣደፉ መስራት አልታየም ህዝቡ ይህንን አልሰማ ብሎ በተለያዩ ወቅቶች በወሰዳቸው ሰላማዊና ህጋዊ እርምጃች የደረሰበትን ስቃይ በሚመለከት በቅንጅት የተወሰደው አቋም ቅንጅት እራሱን ከዚህ አርምጃ ወሳጆች ማራቅ እንጂ ለአንዲህ አይነቱ ሁኔታ መፈጠር ተጠያቂው ወያኔ እንደሆነና ይህ ሁፄታም በተጠናከረና በተደራጀ መልኩ በቅንጅት መሪነት ወደፊት እንደሚቀጥል ተደርጎ በአጥቂነት መንፈስ የተሰጠ ምላሽ አልነበረም በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ ወያኔ የወሰደውን አርምጃ በመኮነን ሳይሆን ቅንጅትን ከተማሪዎቹ ተቃውሞ ጋር የሚያርቁ መግለጫዎችና ቃለ ምልልሶች ነበር የሚሰጡት የስፄ ቀን ቱን የወያኔ ግፈኛ ጭፍጨፋ ለማቅረብ የተሞከረው በዚሁ መንፈስ ነበር «እኛ በምርጫ ቦርድና በፍርድ ቤት እንሄዳለን አልን እንጂ እንዲህ አይነት ሁኔታ ይፈጠር አላልንም» በማለት ነበር ምንም አይነት ተቀባይነት ሊኖረው ከማይገባው የወያፄ ክስ አራስን ለማሸሸ ይሞከር የነበረው ይህንን በማለት ወያኔን የመሰለ አምባገነን ማለሳለስ የሚቻል የመሰላቸው ከነበሩ ታላቅ ስህተት እንደነበረ ሊረዱት ይገባል ከላይ የተባሉትን ነገሮች ስንመረምር ነው ቀድሞ ያልተሰሩ የቤት ስራዎቻችን እያስከተሉ ያሉትን ጉዳቶች በሚገባ መመርመር የምንችለው የወያኔ አምባገነንነት በቅድሚያ በቅንጅች ውስጥ በቂ ግምገማና አቋም ተይዞበት አንዲሁም ይህንን አምባገነንነት በሰላማዊና ህጋዊ መንገድ እንዴት መታገል እንደሚቻል ቅድሚያ ስምምነት ተደርሶ ቢሆን ኖሮ ቅንጅት በቀጣይነት ከወሰዳቸው አርምጃዎች አራሱን ማዳን በቻለ ነበር ወያኔ አምባገነን እስከሆነ ድረስ በእርሱ ፍርድ ቤትና የምርጫ አስፈጻሚ አካላት በኩል ተቂዶ የተጭበረበረን ድምጽ ማስመሰስ እንደማይቻል የውጭ መንግስታት የራሳቸውን ጥቅም እያሰሉ የወያኔን አይን ያወጣ ጸረ ዴሞክራሲያዊነት ተቀብለው እንደሚቀጥሉ በቀላሉ የሚታይ ይሆን ነበር ይህ ግንዛቤ ህዝብ በአምባገነኖች የተቀማውን መብቱን በራሱ የጋራ ጥረትና መስዋዕትነት ብቻ ካልሆነ በሌላ በምንም አይነት አቋራጭና ከመስዋእትነት በጸዳ መንገድ ማስከበር እንደማይቻል የሚጠቁም ይሆን ነበር። ይህ እይታ ደግሞ ዋንኛውን የትግል ስልት ሰላማዊ አመጽን እምቢተኛነትን የሚደግፉ ሁኔታዎችን በማዘጋጀት ለሚደረግ ርብርቦሽ ጊዜንና ጉልበትን ማዋልን ያስገድድ ነበር በግዜያዊነትም ቢሆን ከላይ እስክ ዝቅተኛ ደረጃ የተዘረጉ የቅንጅት ድርጅታዊ መዋቅሮች በፍጥነት መዘርጋት በዛገሪቱ ከሚገኙ የሲቪል የሙያና ሌሎችም ማህበራት ጋር ጥብቅ የትብብር ግንኙት መፍጠር በፃሃገርና ከሃገር ውጭ የሚገኘውን የሰው ፃይል ትግሉ በዋንኛነት የሚያስፈልገውን የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፎች በማያቋርጥ መልኩ ማበርከት የሚችልበትን ድርጅታዊ ሁኔታ በአስቸኳይ መፍጠር ተመሳሳይ የአመራር ዛላፊነትና ስልጣን ያላቸውን ተተኪ የአመራር እርከኖች በመፍጠር ወያኔ በአመራሩ ላይ ሊወስድ የሚችላቸው የማፈን አርምጃዎች ለማምክን መዘጋጀት ከሃገር ውጭም ቢሆን የተወሰኑ የድርጅቱ አመራሮች በተጠባባቂነት ተዘጋጅተው እንዲቀመጡ ማድረግ ህዝብ ከቅንጅት አመራር ጋር በቀጥታ መመካከር የሚችልባቸው መድረኮች ቢዘጉ ህዝብን በጽሁፍና ወያኔ ሊቆጣጠራቸው በማይችሉ የሬድዮ ስርጭቶች መልእክትን ለማስተላለፍ መዘጋጀት የፃዛገሪቱን ኢኮኖሚና የህዝቡን የትግል ልምድና አቅም ግምት ውስጥ ያስገቡ የተለያዩ የሰላማዊ አመጽ ስልቶች መንደፍ በየግዜው የሚፈጸሙትን በቅደም ተከተል አንጥሮ ማስቀመጥ ለሚቀያየሩ ሁኔታዎች የሚስማሙ የትግል እርምጃዎችን አስቀድሞ ማጥናት የመሳሰሉትን በጥድፊያ ማሳካትን ግንዛቤ ያስጨብጥ ነበር እክቪህንና ሌሎችንም ቅድመዝግጅቶች በተቻለ ፍጥነትና በተገኘው አጋጣሚ በተለይ የወያኔ አምባገነንነት አይን እያወጣ በፄደባቸው ከምርጫው ማግስት ጀምሮ በነበሩት ቀናት በተግባር ለማዋል ጥረት አለመደረጉ አንድ መሰረታዊ ችግር እንዳለ ያሳየናል ቅንጅት ሰላማዊና ህጋዊ የሚለው ትግል በስራ ማቆም አድማ በሰላማዊ ሰልፍ ከቤት ባለመውጣት የወያኔ የማምረቻ ተቋማት የሚያመርቱትን ሽቀጦችና የንግድ ድርጅቶች የሚያቀርቡትን ግልጋሎቶች ባለመግዛት የወያኔ ጋዜጦችን ሬድዮ ቴሌቪዥን አለማድመጥና አለማየት ለወያኔ መንግስት ምንም አይነት የግብር ክፍያ አለመክፈል በማንኛውም ጉዳይ ከወያኔ መንግስት ጋር አለመተባበር የመከላከያና የፖሊስ ሰራዊቱ አባላት የዘለቋታ ጥቅማቸው ከአምባገነኑ ወያኔ ጋር ሳይሆን ከህዝብና ከዴሞክራሲ ስርአት ጋር እንደሆነ አውቀው የአምባገነኖች መሳሪያ እንዳይሆኑ መቀስቀስና ሌሎችንም በርካታ እምቢተኛነትንና አልገዛም ባይነትን የሚያረጋግጡ የህጋዊና የሰላማዊ የአመጽ እርምጃዎች በመፈጸም የሚገለጽ ለመሆኑ ግልጽና የጋራ ግንዛቤ ነበረው ለማለት አያስደፍርም የዚህ ግንዛቤ አለመኖር እነዚህን ተግባራት ለመፈጸም በቅድሚያ መደረግ የሚገባቸውን በርካታ ዝግጅቶች እንዳይከናወኑ አድርጓል ይህ ሁሉ ችግር ግን የመነጨው በቅድሚያ ክቅንጀት ዕድሜ አጭርነት ነው ከጊዜ አጥረት የተነሳ የወያኔን አምባገነንነት በሚገባ ለመገምገምና ከእንዲህ አይነቱ አምባገነን ጋር በአንድ አጋጣሚ በተፈጠረ የዴሞክራሲ ጭላንጭል ውስጥ የሚደረገው ትግል ወዴት እንደሚያመራ አስቀድሞ በሚገባ ለማጤን ካለመቻል ነው የህዝቡን ምሬትና ለመስዋዕትነት ያለውን ዝግጁነት በሚገባ አለመገንዘብ እንደማንኛውም አምባገነንና ገዢ ወያኔ ሁኔታ ዎችን እንዳሉ በነባራዊነታቸው ማየት የሚችል አይደለም የአምባገነን ህሊና ሞት እያዘነበ ሕይወት ረዛብ እያወረደ ጥጋብ ስቃይ እያከናነበ ፍስፃ ፋንድያ ላይ አያስተኛ ወርቅ አንጥፌአለሁ የሚል በሽተኛ ህሊና ነው ወያኔ በህዝብና በዛገር ላይ የፈጸመውን በደል ክህደትና ግፍ በረሳ ህሊና ህዝብ ይመርጠኛል ብሎ ማሰብ እንደሚችል መጠራጠር የለብንም ከዚህ በተጨማሪ ህዝብ ከደርግ ዘመን ጀምሮ የገባበትን የፍራቻ ቀለበት ሰብሮ የወያኔን የአፈና መዋቅር ሳይፈራ በአደባባይ በመውጣት በድፍረት ይጋፋኛል ብሎ ማሰብ ስለማይችል ከወያኔ ውጭ ሌሎችን የፖለቲካ ድርጅቶች ይደግፋል የሚል ቅዥት አልነበረውም ስለዚህ በምርጫው ልሸነፍ እችላለሁ የሚል ጥርጣሬ አልነበረውም በቅንጅት በኩልም በተለያዩ ወቅቶች ይሰነዘሩ የነበሩ ፃሳቦች በልበ ሙሉነትና አእርገጠኛነት «ህዝብ ድጋፍ ይሰጠናል ወያኔን ማሸነፍ አንችላለን» የሚል ነበር ለማለት አልደፍርም በቅንጅት ውስጥ እንዲህ ብለው የተናገሩ ድርጅቶች ቢኖሩም በተናጠል እንጂ አጠቃላዩን የቅንጅትን ወይም የተቃዋሚውን ካምፕ አመለካከት የሚወክሉ አልነበሩም እንደማናቸውም በአምባገነን ስርአት ውስጥ እንደተፈጠሩ ድርጅቶች የተቃዋሚ መሪዎች የራሳቸውንና የህዝባቸውን አቅምና ጉልበት በሚገባ መገመት አለመቻላቸው የሚገርም አይደለም ስርአቱ ነጻ ባለመሆኑ እንዲህ አይነቱን ግምገማ በሚገባ ማድረግ አይቻልም አመራሩ ረዘም ላለ ጊዜ ከህዝቡ ጋር በስፋት እየተነጋገረ ሁኔታዎችን በነጻነት የሚገመግምበት እድል አያገኝም ከሁሉም በላይ አንዱ በአምባገነን ስርአት ውስጥ የሚኖሩ ህዝቦች መለያ ስርአቱ በሚፈጥረው የማፈን ጫና የተነሳ የተቃዋሚ መሪዎችም ሆኑ ህዝቡ አቅሙን አሳንሶ አንዲያይ በራሱ እንዳይተማመን የሚያደርግ በመሆኑ ቅንጅት የማሸነፍ አድሉን በሚገባ አለማስላቱ አይገርመኝም የምርጫው ሂደት እየገፋ ህዝብ ከፍራቻው እየተላቀቀ በሄደበት ወቅት ከመቼውም ይበልጥ ቅንጅት ሊያሸንፍ የሚችልበት አድል እንዳለ በይፋ መሪዎቹ መናገር ጀምረው እንደነበር ግልጽ ነው ይህ አነጋገር ከተስፋ በላይ ተሻግሮ በእውነታ ሊተረጎም ይችላል ተብሎ የታመነበት ነበር ለማለት ግን ይከብደኛል ለዚህ ማስረጃ የሚሆነው በተለያዩ ቦታዎች ቅንጅት በሚጠራቸው ስብሰባዎች ላይ የሚገኘው የህዝብ ብዛትና ህዝቡ የሚያሳየው ድፍረት ያለማቋረጥ አመራሩን ያስገርሙት አንደነበር ስለማስታውስ ነው ቅንጅት ለሚያዝያ በመስቀል አደባባይ ጠርቶት የነበረውን ሰልፍ አንድ ቀን ቀደም ብሎ ሚያዝያ ቀን ወያኔ በማስገደድና በመደለል ካዘጋጀው ሰልፍ የላቀ ሊሆን የሚችል መሆኑን የተጠራጠሩ ብዙ ዎች ነበሩ እንዲህ አይነቱ አመለካከት በምርጫውም ውጤት ላይ ግልጽ የሆነ አቋም መያዝ አንዳይቻል ስለሚያደርግ ቅንጅት ሲያሸንፍ አምባገነኑ ወያኔ ሊሰራቸው የሚችላቸውን ጸረዴሚክራሲያዊ ችግሮች እንዴት መቋቋም ይቻላል የሚል ጥያቄ በአጽንኦት እንዲጠየቅ አያበረታታም ይህ በመሆኑ ቅንጅት ምርጫውን ቢያሸንፍ ከወያፄ የሚደርስበትን ጥቃት ለመከላከል በቅድሚያ ማድረግ የሚገባውን ቅድመ ዝግጅት እንዳያደርግ አድርጎታል የሚል አምነት አለኝ በዚህ የተነሳም ቅንጅት ቀደም ብለን በጠቀስናቸው ሙ። ፓርላማ መግባት የወያኔን አምባገነናዊ መንግስት ህጋዊነት ከማረጋገጥ በስተቀር ሌላ ምንም ፋይዳ እንደማይኖረው ግልጽ ነው ፓርላማ በመግባት ሰላም እንዲስፍን ዴሞክራሲ ስር እንዲሰድ መከፋፈል እንዲወገድና ሙስና እንዲጠፋ ለማድረግ እንደማይቻል ግልጽ ነው በመሆኑም ፓርላማ ለመግባት የሚቀርበውን ፃሳብ ከፍተኛ ትርጉም ባላቸው ፃገራዊና ህዝባዊ ጠቀሜታዎች ስም ማረጋገጥ አይቻልም ፓርላማ መግባትን የሚገፋፋ አንድም አላማኝ ምክንያት ማቅረብ በማይቻልበት ወቅት «አንግባ የሚለው ሃሳብ እንዴት እንደአማራጭ መስተናገድ እንደቻለ በዝርዝር የገለጸልን የለም እኔ በበኩሌ የወያኔን የበላይነትና ያለውን ሁኔታ ተቀብሎ ፓርላማ መግባት ስህተት ብቻ ሳይሆን የረቀቁና የደቀቁ ድሎች መጎናጸፊያ መሳሪያ ነው የሚል እምነት በቅንጅት ውስጥ አለ የሚል እምነት አለኝ ስለፓርላማ መግባትና አለመግባት ስናወራ ተቃዋሚዎች አሸናፊነታቸው ታውቆ ስለሚገቡበት በፓርላማ ወይም የተቃዋሚ ፓርቲዎች ያቀረቡትን የጥምር መንግስት ስራዎች ለማሳካት በሚፈጠር ፓርላማ ዙሪያ እንዳልሆነ መታወቅ አለበት በእነዚህ ሁኔታዎች ፓርላማ መገባት የለበትም የሚል ክርክር ካለ ስህተተኛ ይመስለኛል ከዚህም በተጨማሪ ፓርላማ ውስጥ መግባትን የሰላማዊ አመጽ ወይም የእምቢተኛነት ትግሉ ተቀጥላ አድርጎ ለመንቀሳቀስ ታስቦ ከሆነ ፓርላማ እንግባ የሚለው ፃሳብ በጥሞና መታየት ይኖርበታል እንዲህ አይነቱ አማራጭ ግን በቅድሚያ ቅንጅት በወያኔ አምባገነናዊነት ላይ ግልጽ አቋም በመያዝና ከእንዲህ አይነቱ አምባገነን ጋር ለሚደረግ ትግል ዋንኛ መሳሪያው ፓርላማ ሳይሆን ሰላማዊ አመጽ ብቻ እንደሆነ በማያሻማ ቋንቋ በማስቀመጥ የሚጀመር ነው በፓርላማው ውስጥ ምንም አይነት ትግል ማድረግ እንደማይቻል የተረዳ ማንኛውም ትግል ከፓርላማ ውጭ በሚደረጉ ህዝባዊ ሰላማዊ አመጾች አማካይነት እንደሚካሄዱ ከልብ ያመነ መሆን ይኖርበታል ይህም ሁሉ ተብሎ ከሁሉ በላይ ፓርላማ እንግባ የሚለው ሃሳብ ማለፍ ያለበት ፈተና አለ ይህንን የምለው ያለምክንያት አይደለም ቅንጅት ፓርላማ በመግባቱና ባለመግባቱ በሰላማዊና በህጋዊ መንገድ የህዝብን መብት ለማስከበር የሚያደርገውን በህዝብ እምቢተኛነት ላይ የተመሰረተ ህገመንግስታዊ ትግል በመጥቀምና በመጉዳት የሚኖረው ጫና ይኖራል ወይ። በእኔ ዕምነት ችግሩ ከወያኔ አምባገነንነት ባህርይ ጋር የተሳሰረ ነው ፓርላማ በመግባት ሊከበር የሚችል ባለመግባት የማይክበር የህዝብ ሰላማዊ አመጽ ህገመንግስታዊ መብት አይኖርም ፓርላማ መግባት ይህንን ሁኔታ የማይቀይረው እስከሆነ ድረስ ትኩረት ልንስጠው ከሚገባን የትግል አቅጣጫና ዝግጅት የሚያዘናጋን ነው የሚሆነው ፓርላማ መግባት በዛሣገራችን እየተዳፈነ ያለውን የዴሞክራሲ ጭላንጭል እንዳይጠፋ የሚያደርግ አስተዋጽኦ ይኖረዋል የሚል ቀጥተኛ የክርክር ነጥብ ማቅረብ እስካልተቻለ ድረስ በዚህ ላይ የሚደረግ ውይይት ፋይዳ አይኖረውም ይህ ደግሞ የወያኔን መሰረታዊ የአምባገነንነት ባህርይ ሳያለዝቡ በቀቢጸተስፋ ሳይማልሉ ማቅረብ የሚችሉት ክርክር አይመስለኝም የወያኔን አምባገነናዊ ባህርይ ማለዘብ ደግሞ አዘናጊ ታላቅና መሰረታዊ የፖለቲካ ስህተት ነው ፓርላማ እንግባ የሚል ፃዛሳብ በቅንጅቱ ውስጥ ካለ ከላይ ላነሳናቸው አስተያየቶችና ሌሎችም ከህዝብ ለሚነሱ ጥያቄዎች በቂ ምላሽ መስጠት የሚቻልባቸው የውውይት መድረኮች ተከፍተው ጉዳዩ በስነስርአት ለኢትዮጵያ ህዝብ ቀርቦለት ህዝብ አምኖበት እንጂ መሪዎች ለብቻቸው ህዝብን ተክተው «አኛ ከህዝብ የተሻለ የፖለቲካ ጥበብ አለን» በሚል የተሳሳተ አመለካከት የሚወስኑት መሆን የለበትም ከሞላ ጎደል ሁሉም ኢትዮጵያዊ በወያኔ ፓርላማ ውስጥ መግባት አያስፈልግም በሚልበት በአሁኑ ወቅት ከህዝብ ተገቢውን ይሁንታ ሳያገኙ ፓርላማ መግባት ከፍተኛ የአስቲካ ኪሳራ እንደሚያስከትል በደንብ መታወቅ አለበተ በዚህ ጉዳይ ላይ በፃገር ቤት የሚገኘውን ህዝብ ብቻ ሳይሆን ቅንጅትን በጉልበቱ በፅውቀቱና በገንዘቡ ለመደገፍ ቆርጦ የተነሳውን በመቶ ሺዎች የሚቆጠር በውጭ ዛገሮች የሚኖረውን ኢትዮጵያዊ ጭምር ማማከር ይጠይቃል ማንኛውም ውሳኔ በዛገር ቤቱ አመራርና በፃገር ቤቱ የህዝብ ፍላጎት ላይ የሚወሰን ቢሆንም በውጭ የሚኖረውን ኢትዮጵያዊ በሚገባ ማማከርና አስተያየቱን መስማት ተገቢ ነው አስተያየቱ ስለማይጥመን ብቻ አሁን በቅርቡ እንደሰማነው በውጭ ዛገር የሚኖረው ኢትዮጵያዊ ምን አገባው የሚል ዝንባሌ የወደፊቱን አደገኛ አባዜዎች የሚጠቁም ይመስለኛል ይህ ህዝብ ከሃገር ቤት እርቆ በመገኘቱ ብቻ ለትግሉ ሊከፍል የሚችለውን መሰዋዕትነት አሳንሶ በማየት አስተያየቱን በሚገባ አለማዳመጥ መሰረታዊ ስህተት ይሆናል ለአጭር ግዜ ድርጅታዊ ጠቀሜታ ብቻ ሳይሆን ለዛገራችን ትንሳኤ ሲባል በተቻለ መጠን የዛገር ቤቱንና በውጭ ዛገር ሆኖ ፃገሩንና ህዝቡን ለመርዳት ከፍተኛ ተነሳሽነት እያሳየ ያለውን ህዝብ በጋራ ተሳስረው እንዲንቀሳቀሱ ማድረግ ከፍተኛ ትርጉም እንዳለው ሁላችንም መረዳት ይኖርብናል ከአጠቃላይ ምክክሩ ጎን ለጎን ሰላማዊ አመጽ ለመምራት የሚያስችሉ አስካሁን ያልተሟሉ ድርጅታዊ ዝግጅቶች በፍጥነት ለሟሟላት የሚደረገው እንቅስቃሴ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ዞሮ ዞሮ ፓርላማ ተገባም አልተገባም ትግሉ በመሰረቱ ሀዝባዊ አምቢተኛነት ላይ የተመሰረተ እስከሆነ ድረስ ይህንን አይነቱን ትግል ለመምራት የአመለካከት ግልጽነት የአመራርና ድርጅታዊ ዝግጁነት ሊኖር ያስፈልጋል በዚህ የትግል ስልት አማካይነት በተለያዩ ደረጃዎች ስለሚከናወኑት ተግባራት አይነትና ምንነት በማያወላዳ ቋንቋ ተዘርዝሮ መቀመጥ አለበት በዚህ አይነቱ የጠራ አመለካከትና ድርጅታዊ ዝግጁነት ላይ የሚነሳ የፓርላማ መግባት ጥያቄ እንደ አንድ አማራጭ ለውይይት አይቅረብ የሚል ያለ አይመስለኝም አስከአሁን ግን እንደሰማነው ከወቅቱ አጣዳፊ ስራችን ወጥተን ይህን አማራጭ ደግፈን የምንቆምበት ምክንያት አላገኘንም ይህንን ካልኩ ፓርላማ መግባት የሚለውን ዛሳብ አጀንዳ ሊያደርጉት ስለቻሉት ነጥቦች ያለኝን አስተያየት አቀርባለሁ ፓርላማ ስለመግባት ትልቁ ግፊት የመጣው ለሰላማዊ አመጽ የሚሆን ድርጅታዊና የአመራር ዝግጁነት በሃገራችን ስለሌለ ይመስለኛል አዚህ ላይ መታወቅ ያለበት ነገርጉዳዩ የግለሰቦችን ፍራቻ ወይም ድፍረት በሚመለከት የሚደረግ ክርክር አለመሆኑን ነው ቅንጅት አራሳቸውን በመሰዋትም ቢሆን የህዝብን መብት ጥቅምና ሰላም ለማስከበር ድፍረቱ ያላቸው መሪዎች ያሉት ድርጅት ነው የሰላማዊ አመጽ ትግል በግለሰቦች ድፍረትና ጀግንነት ላይ ብቻ የሚወሰን ቢሆን ቅንጅት ችግር አይገጥመውም ነበር ይህ ትግል ግለሰባዊ አመራርን ሳይሆን ድርጅታዊ አመራርንግለሰባዊ ጥንካሬን ሳይሆን ድርጅታዊ ጥንካሬን የሚመለከት ነው በአንድ በኩል የወያኔን አምባገነናዊ ሃይልና ጉልበት አጋኖ ከማየትበሌላ በኩል ይህንን ዛይል መቋቋም የሚችል ህዝባዊ የመስዋዕትነት ጽናት ድርጅታዊና የአመራር ብቃት መኖሩን ከመጠራጠር የመጣ ችግር ነው እንዲህ አይነቱ ሁኔታ በሚገባ መገምገም ባልተቻለበት ሁኔታ በአርግጠኝነት ውሳኔ ላይ ለመድረስ አስቸጋሪ ነው ይህም ማመንታትን መጋፈጥን በማስወገድ ውሎ አድሮ በሚፈጠር ሁኔታ ተጠናክሮ መውጣትን ወይም በህዝብ ላይ የሚመጣን መአትና መክራን ማስወገድ ይቻላል የሚል ቀቢጸተስፋን ማሰተናገድን ያስክትላል የቅንጅት መሪዎች የህዝብ ድምጽ መከበር አለበት የሚል የጸና እምነት እንዳላቸው ግልጽ ነው በሌላ በኩል ደግሞ ይህንን የህዝብ ድምጽ ለማስከበር ሲባል ከወያኔ ጋር የሚደረግ ፍጥጫ በህዝብና በነገር ላይ ሊያስከትል የሚችለው አደጋ ያስፈራቸዋል ይህንን አደጋ ለማሳነስና በአሸናፊነት ለመወጣት ባላቸው አጠቃላይ አቅም ላይም የሚተማመኑ አይደለም በሌላ በኩልም ችግርና አደጋ ለማስወገድ ሲባል ፓርላማ ቢገባ ግፍና በደል ተቀብሎ ለህዝብ የተገባን ቃል አጥፎ ስለሚሆን በደልን ተቀብሎ ለመኖር የማይፈልግ የራሳቸውና የሚደግፏቸው ህዝብ ህሊና ይቆጠቁጣቸዋል ፓርላማ ቢገባም አራሳቸውንም ሆነ ህዝቡን ቢሆን ከወያሄ ጥቃትና ማፌዣነት ማዳን ስለመቻላቸው እርግጠኛ አይደሉም ከሁሉም በላይ ግን መብቱን በሰላማዊና ህጋዊ መንገድ ለማስከበር የተነሳው ህዝብ መብቱ በዚህ መንገድ እንደማይከበር ሲያውቅ መብቱን በሌላ መንገድ ለማስከበር የሚንቀሳቀስበት ዕድል የበለጠ እየሰፋ አእንደሚሄፄድ እንዲህ አይነቱ እንቅስቃሴ ከቁጥጥር ውጭ በመውጣት በህዝብና በዛገር ላይ ሊያስከትል የሚችለው አደጋ ያሳስባቸዋል ሌላው አደገኛ ውጤት ህዝብ መብቴን ያስክብሩልኛል ብሎ የመረጣቸው ተወካዮቹ መብቱን ሊያስከብሩለት በማይችሉበት ፓርላማ ውስጥ መግባታቸውን ሲመለከት በስፋት ሊከዳቸው ብቻቸውን ከህዝብ ተገንጥለው የወያኔ መቀለጃ ሆነው እንዲቀሩ ሊያደርጋቸው የሚችልበት አደጋ አንዳለም ይታያቸዋልፎ ከህዝብ ጋር መራራቅ ደግሞ እንደ ወያኔ ባለስልጣናት በዋርድያ እየታጀቡ ከህዝብ ተደብቀውና ተሸማቆ መኖርን የሚያስከትል አሳዛኝ አጣን ለማምጣት እንደሚችል ሳይረዱት የቀሩ አይመስለኝም የቅንጅት መሪዎች የገቡበት የፖለቲካ አጣብቂኝ ቀላል አይደለም በፖለቲካ ታሪክ ውስጥ በጣም ጥቂት የፖለቲካ ድርጅቶች ናቸው አንዲህ አይነቱ ፈተና ውስጥ የወደቁ ያም ሆነ ይህ አመራር ማለት አስቸጋሪና ፈታኝ ሁኔታም ውስጥ ቢሆን የተሻለ ነው በሚለው አማራጭ ላይ ውሳኔ ሰጥቶ መምራትና የውሳኔውን መዘዝ ተቀብሎ መኖርን ወይም መጥፋትን የሚያጠቃልል ነው አመራር ተሁኖ ከመወሰንና ከመምራት ማምለጥ አይቻልም ይህ የማይቀር መሆኑን በማመን ነው ቅንጅት ለራሱም እንደ ድርጅት ሆነ አንዲሁም ለኢትዮጵያም ህዝብ ሲል የሚወስዳቸው አርምጃዎች በሚገባ ተተንትነው በቂ ግንዛቤ በአመራሩም ሆነ በህዝቡ ተይዞባቸው መወሰን የሚኖርባቸው የዚህን የውሳኔ ሂደት ለማገዝ ሁላችንም የቅንጅትንና የኢትዮጵያን ህዝብ በጎ የምንመኝ ሁሉ ለውሳኔ ይረዳሉ ብለን ያሰብናቸውን ዛሳቦች ያለማመንታት በድፍረት ማቅረብ የሚኖርብን ቅንጅትም እነዚህ አስተያየቶች ከየትም ከማንም ይምጡ የድርጅቱን ጥንካሬና አንድነት ከህዝብ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጎልበት በቀና መንፈስ አእስከተሰነዘሩ ድረስ ማዳመጥ ይኖርበታል የዚህ ጽሁፍ አላማም በዚህ ላይ የቆመ ነው እኔም በዚህ መንፈስ ተነሳስቼ ነው ቅንጅት አሁን ባለው ሁኔታ ፓርላማ መግባት የለበትም የሚለውን የአብዛኛውን ህዝብ አመለካከት ትክክለኛነት ለማስረዳት ጥረት የማደርገውፓርላማ መግባት የሚለው አማራጭ እየተነሳ ያሰው የፖለቲካ ሁኔታው አሁን ባለበት እንዳለ ከሆነ ክላይ በዘረዘርኳቸው ምክንያቶች የተነሳ ትክክለኛና ተገቢ አማራጭ ይሆናል የሚል እምነት የለኝም መሰረታዊ የሆነ ታሪካዊና ፖለቲካዊ ስህተት ይሆናል የሚል ስጋት አለኝ የዚህ ስጋት ዋንኛው ምንጭ የወያኔን አምባገነንነት በሚገባ ካለመረዳትና በአንዲህ አይነቱ አምባገነናዊ ስርአት ውስጥ ፈጽሞ ሊፈጠር የማይችልን ዴሚክራሲያዊ መፈናፈኛ እንደሚፈጠር አድርጎ ከሚመኝ የተጋነነ ተስፈኛነት የሚነሳ የተሳሳተ የፖለቲካ አመለካከት ነው የሚል እምነት አለኝ ሌላው አማራጭ ምንድነው። ፓርላማ ከመግባት ውጭ ያለው አማራጭ በቅድሚያ ፓርላማ ከመግባት ውጭ ስላለው አማራጭ ስንነጋር አንድ ጉዳይ ግልጽ መሆን አለበት ፓርላማ አለመግባትን የሰላማዊ አመጽ ትግል አካል በማድረግየህዝቦችን መብትና ድምጽ ማስከበር ህዝብ ለዴሞክራሲ ስርአት መገንባት እስካሁን ያደረገውን ጥረት አጠናክሮ በመቀጠል ወደ ተሻለ ደረጃ ማሳደግ እንችላለን ብለን ሰለምናምን ነው ፓርላማ አንገባም ማለት ብቻ ሳይሆን ከፓርላማ አለመግባት ውሳኔ ጋር በምናደርጋቸው ህዝባዊ ትግሎች አምባገነኑን የወያኔ መንግስት የህዝብን ድምጽ የሚያከብርበትን አስገዳጅ ሁኔታዎች መፍጠር እንችላለን ብለን ስለምናምንም ብቻ መሆን ይኖርበታል ፓርላማ አለመግባት በሰላማዊ ተቃውሞ የማይደገፍ ከሆነ ትርጉሙ ለዜሮ የቀረበ ይሆናል በእኔ አመለካክት ሰላማዊና ህጋዊ በሆነ የህዝብ እምቢተኛነት ዴሞክራሲያዊና ህገመንግስታዊ መብቶች በመጠቀም ወያኔን የመሰለ አምባገነን ቢቻል የህዝብን ፍላጎት አንዲያከብር ይህንን ለማድረግ ፈቃደኛ ካልሆነ በሃገራችንና በሌሎች ፃገሮች ህዝቦች ታሪክ እንደታዩት አምባገነኖች በሙሉ ከምድራችን ላይ ጠራርጎ ማስወገድ የሚቻልባቸው አብዛኛዎቹ ቁልፍ ሁኔታዎች የተሟሉ ናቸው የሚል እምነት አለኝ ከአነዚህ ሁኔታዎች ዋናውና መሰረታዊ የሆነው የወያኔ መንግስት በሁሉም መንገድ በህዝብ አይን በከፍተኛ ጥላቻና ንቀት የሚታይበት ደረጃ ላይ መድረሱ ነው ህዝብ የወያኔን መንግስት ጸረህዝብ ጸረሀገር ድህነትንና ውርደትን አምራች የአምባገነኖች ስብስብ አድርጎ ማየት ብቻ ሳይሆን ወያኔ የመንግስቱ ሃይለማርያምን ግፈኛ ስርአት ጭራቅነት በማሰፈራሪያነት እየተጠቀመ ከጫነበት የ አመታት ተጨማሪ ፍራቻ የተላቀቀበት ሁኔታ ውስጥ ይገኛል ህዝብ የሚደርስበት በደልና ግፍ ሞልቶ በመፍሰሱ ተቃዋሚ ድርጅቶች የሰጡትን አደፋፋሪ አመራር በመከተል ፍራቻውን አውልቆ ጥሏል «አልፈራህም በቃኝ። በምርጫው ወቅትና ከምርጫው በኋላ በተከተሉት ወራት ህዝብ መብቱን ለማስከበር ሲል ማንኛውንም መስዋአትነት ለመክፈል ዝግጁ እንደሆነ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ይወክሉኛል ብሎ ለመረጣቸው ድርጅቶቹ በማያሻማ ቋንቋ ሲገልጽ ከርሟል ከጥቂቶች በስተቀር ይህ ስሜት ባለብዙ ደሞዝ ተከፋይ ባለሙያ ዎችን ከፍተኛ የንግድና የኢንዱስትሪ ባለሃብቶችን ጨምሮ የመጨረሻው የፃገሪቱ ምስኪን ደፃ ሁሉ ያካተተ ነው የሚል አምነት አለኝ ይህ ስሜት በዛገር ውስጥ በነበርኩባቸው ወራት በተለያዩ መድረኮች ሲገለጽ ያየሁት ሲሆን በቅርቡም የህዝብ አስተያየት ለማዳመጥ ቅንጅት በጠራቸው ስብሰባዎች ላይ ግለቱ ሳይበርድ እየተገለጸ ያለ ቁርጠኝነት ነው ሰላማዊና ህጋዊ በሆነ መንገድ ከወያኔ ጋር ለሚደረገው ትግል መሟላት ካለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች አንዱ የህዝብ ዝግጁነት ነው ይህ የተሟላ ይመስለኛልሌላው ከዚህ ጋር መጠቀስ ያለበት ጉዳይ የኢትዮጵያ ህዝቦች ከሚገኘ ብት መከራና ስቃይ መውጣት የሚችሉት በቅድሚያ በራሳቸው ትግልና መስዋዕትነት ብቻ እንደሆነ የተረዱበት ሁኔታ መፈጠሩ ነው የውጭ መንግስታት ጣልቃ ገብነት ወይም በስልጣን ላይ ያለው መንግስት ከፈጣሪ ቢታረቅ ወይም አንድ ተአምራዊ ነጻ አውጪ ድንገት ዱብ ብሎ ከወያኔ አረመኔያዊ አገዛዝ ነጻ የሚወጡበት ሁፄታ ሊፈጠር ይችል ይሆናል እያሉ በምኞት አለም የሚኖሩበት ዘመን ማክተሙ ነው በተለይ የአውሮፓና የአሜሪካ መንግስታት ከአንድ ፃገር ህዝብ የዴሞክራሲ ፍላጎት በላይ የእነሱ አገልጋዮች የሆኑትን አምባገነኖች በአለም ዙሪያ ሲደግፉ እንደኖሩ ህዝብ ተረድቷል በኢትዮጵያ ውስጥም በተመሳሳይ እነዚህ መንግስታት የራሳቸውን ፍላጎትና ጥቅም አስጠባቂ ነው ብለው ከሚያስቡት የወያኔ አምባገነናዊ መንግስት ጋር በመሆን የህዝብን ፍላጎት ደፍጥጠው ለመፄድ እንደማይቸገሩ ተገንዝቧልፅ ይህ ግንዛቤም ህዝብ በራሱ ጥረትና ትግል ላይ ብቻ መተማመን እንዳለበት አስረድቶታል በሌላ በኩልም ህዝብ የሚታገልለት ስትራቴጂያዊ አላማ ምን እንደሆነ በግልጽ ማስቀመጥና ይህንን አላማ ለማሳካት የሚያስችሉ በየደረጃው የሚወሰዱ ታክቲካዊ አርምጃዎችን ህዝብ እንዲረዳ ማድረግ ሌላው መሟላት ያለበት ቅድመሁኔታ ነው የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፃይሎች ይህንን በሚገባ የሰሩ ይመስለኛል ህዝብ የፖለቲካ ስልጣን በዴሞክራሲያዊ ምርጫ ከህዝብ ፍላጎት የሚመነጭ መሆኑን እንዲረዳተረድቶም በስፋት ወጥቶ እንዲመርጥ አድርገውታል ህዝብ በዚህ ግንዛቤ ላይ ቆሞ ነው «ድምጹን አላስርቅም» በማለት የወያኔን ድምጽ ዘረፋ ለመቋቋም ቆርጦ የተነሳው የትግሉ ግብ የህዝብን ድምጽ አስከብሮ ህዝብ የስልጣን ምንጭ መሆኑን ማረጋገጥ እንደሆነ ገብቶታልነወደዚህ ግብ ለመድረስ ተቃዋሚቹ እየተከተሉ ያለውን ታክቲክ በመረዳት ለቀረቡት የመፍትሄ ፃሳቦች ድጋፉን በተለያዩ መንገዶች ገልጧል በትግል ታክቲክ ደረጃም ትክክል ይሁን አይሁን ቅንጅትና ህብረቱ አሁን ዛገራችን ከምትገኝበት የፖለቲካ አጣብቂኝ እንድትወጣ በማሰብ ጊዜያዊ የጥምር መንግስት እንዲቆም ሃሳብ አቅርበዋል ይህ የጥምር መንግስት ተቀባይነት ቢያገኝ ዛገራችን ሰላምና መረጋጋት በሰፈነበት የህዝቦች ስቃይና መከራ ባልበዛበት መንገድ ፖለቲካው ለምዕተአመታት ከተጣባው የአመጽ አዙሪት ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ነጻ የሚወጣበትን ሁኔታ መፍጠር እንደሚችል ግልጽ ነው አምባገነኑ ወያኔ ግን «የምን የጥምር መንግስት» በሚል ንቀት ፃሳቡን እንዳልተቀበለው አይተናል በተቃዋሚው በኩል ይህ ሃሳብ ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው ተብሎ የቀረበ በመሆኑ ወያኔ ተቀበለው አልተቀበለውም ካለንበት የፖለቲካ አጣብቂኝ መውጫው መንንድ ስለሆነ ተቀባይነት እንዲያገኝ መታገል አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው። የሚለው ጥያቄ ነው ቀደም ብዬ እንደጠቀስኩት ትልቁ ችግር ያለው እዚህ ላይ ይመስለኛል የቅንጅትን የፖለቲካ ውሳኔ አስቸጋሪ ያደረገውም ይህ እውነታ ይመስለኛል ቅንጅት እንደድርጅት እንዲህ አይነቱን ዝግጅት ለማድረግ የሚችልበት ሁኔታ ባለማግኘቱ ሌሎች ሁኔታዎች ተሟልተው በሚገኙበት ባሁኑ ወቅት ሰላማዊና ህጋዊ የህዝብ እምቢተኛነትን በመጠቀም የፖለቲካ ግቡን ለመምታት እንቅስቃሴ ሲያደርግ አይታይም ቀደም ብለን አንደጠቀስነው የራሱንም የድርጅቱንም ሆነ የህዝቡንም የዴሞክራሲያዊ ፍላጎት ፈጽሞ ማሟለት የማይችለውን ፓርላማ የመግባት አማራጭ እንደ አንድ አማራጭ ማስተናገድ የጀመረው በአዚህ ምክንያት ሳይሆን አይቀርም የሚል ግምት አለኝ ይህ ፓርላማ የመግባት አማራጭ ግን የትም እንደማያደርስ ቀደም ብለን ያየነው ጉዳይ ነውያለው ምርጫ በድርጅታዊ ዝግጁነት ማነስ መወሰድ የሚገባውን ትክክለኛ የትግል አቅጣጫ ማጠፍ ሳይሆን ይህንን አቅጣጫ በስራ ላይ ለማዋል የሚያስፈልጉትን የጎደሉ ዝግጅቶች በከፍተኛ ጥረትና መስዋፅትነት በፍጥነት በማሟላት ወቅቱ የሚጠይቀውን አመራር ለመስጠት መጣደፍ ነው የወቅቱ ትግል ወያኔ ተገዶም ይሁን ወዶ የህዝብ ድምጽ የሚከበርበትን ሁኔታ እንዲቀበል ማድረግ ነው የዚህ ትግል የመጨረሻው ዝቅተኛ አላማ የቀረበውን የጥምር መንግስት ፃሳብ ወያኔ እንዲቀበል ከማስገደድ በታች የማይወርድ መሆን አለበት ይህ ትግል መሰረታዊ መነሻው የህዝብ ደምጽ የተከበረበት ፓርላማ ለመፍጠር ስለሆነ እንዲህ አይቱን ትግል የህዝብ ድምጽ በማጭበርበር ወያኔ በፍጽማዊ አምባገነንነት በመሰረተው ፓርላማ ውስጥ ገብቶ ሊከናወን እንደሚችል አድርገው የሚያስቡ ካሉ የአምባገነኖችን መስረታዊ ባህርይ ያልተረዱ ናቸው ከህዝብ ከፍተኛ ተቃውሞ ያለበት ፓርላማ የመግባት ፃሳብ ተግባራዊ ቢሆን በሃገር ውስጥና ከፃገር ውጭ ህዝብ ለተቃዋሚ ፓርቲዎች የሰጠው ድጋፍ አንዳች ነፋስ ያመጣው ይመስልብን ይሆን ብሎ ሊጠፋ የሚችልበት አደጋ ከፍተኛ መሆኑን በሚገባ መረዳት ያስፈልጋል የሃገራችንን ህዝቦች እጣ አስፈሪና ጨለማ የሞላው የሚያደርገው መሆኑን መረዳት ይኖርብናል ሌላው ቢቀር ከወያኔ ፓርላማ ባለመግባት ህዝብ በመሪዎቹ ላይ ያለው እምነት ሳይጎድል ወደፊት በሚገባ በመደራጀትና በመዘጋጀት ለግዜው የገጠመውን አንቅፋት ማለፍ እንደሚችል በራሱ ተማምኖ ለትግል ዝግጁ ሆኖ እንዲቀጥል የሚያስችለው ይሆናል በመጨረሻም ያለንበትን ሁኔታና መከተል የሚገባንን የትግል ስልት ለመወሰን ችግር አየፈጠረብን ያለው ጉዳይ የወያኒን የአፈና መዋቅር ጥንካሬ በሚገባ ለመገምገም አለመቻል እንደሆነ ይገባኛል ዞሮ ዞሮ መክተል የሚገባንን የትግል አቅጣጫ በዋነኛነት የሚወስነው የህዝቡና የመሪ ድርጅቶቹ ዝግጁነት እንጂ የወያኔ የአፈና መዋቅር ጥንካሬ አይደለም ክዘረኛው ወያኔ የበለጠ ከፍተኛ ጥንካሬ የነበራቸው አምባገነን መንግስታት በተባበረው የህዝቦች አምቢተኝነት ፊት ውልቅልቃቸው ሲወጣ አይተናል ወያኔ ተቃዋሚውንና ህዝብን ለማስፈራራት የማያካሂደው ፕሮፓጋንዳ የለም «ኢንተርሃምወይ ሆጌ አፈጃሻችኋለሁ ከማለት አንስቶ አርስ በርሳቸሁ እንድትፋጁ አገሪቷም ውልቅልቋ አንድትወጣ ማድረግ እችላለሁ» እስከማለት ሄፄዲል። ተስፋው አልተበጠሰም ነጻ ሆቼፄ አለያም ፍርዴን ጨርሼ አወጣለሁ የሚል ተስፋ ይዞ ቀኑን የሚገፋ ነው ስንገባ ግቢውን በደንብ አላየሁትም ነበር መጸዳጃው የት እንደሆነ አውቄዋለሁ የቀረውን ግን ገና ጠዋት ነው የማየው ስለዚህም ወደ ጣራ አልጋዬ ላይ መስላሌን አእረግጩ ወጣሁና ለእንቅልፍ ማምጫ መጽሐፍ እያነበብኩ ጋደም እንዳልኩ ሁሉም ተኛ አኔና አንድ መጽሐፍ ቅዱስ የሚያነብ ሰው ብቻ ቀረን አኔም ልብ ወለዴን አሱም መጽሐፍ ቅዱሱን እያነበብን ቆየንና እኔ ሳለቀድመው አልቀርም ተኛሁ ወደ ንጋት አካባቢ ላይ ሽንት ያዘኝና ወደ መታጠቢያ ቤት ስሔድ ከበሩ ላይ በሩቅ የማውቀውን አየር መንገድ ጸረ አይሮፕላን ጠላፊ ሆኖ ይሠራ የነበረ ሰው አገኘሁትዜ ሰላምታ ተለዋውጠን ያን ጊዜ ገና ማጨስ አላቆምኩም ነበርና የመጣሁበትን ጉዳይ ከጨረስኩ በኋላ አብረን ጥግ ይዘን ሲጃራችንን እያጨስን አወራን በተደጋጋሚ አብረን እአንደበረርን አስታወሰኝ አንድ ሁለቱን አስታውሳሰለሁ ሲጋራችንን ጨርሰን አንዳንድ ማስጠንቀቂያዎችን ሰጥቶኝ ጠዋት እንገናኛለን ተባብለን ተለያየን ወደ መኝታ ክፍሌ ስመለስ ሁሉም በመነሳት ላይ ነው ጠዋትም ቆጠራ አለ የፈለገ መኝታው ላይ ሆኖ ይቆጠራል ያልፈለገ ውጪ ወጥቶ ተቆጥሮ ወደ ቁርሱ ሊሄድ ይችላል ለቁርስ ዳቦና ሻይ ከማረሚያ ቤቱ ይሰጣል ክበብም አለ እኛ እያንዳንዳችን አንዳንድ ደረቅ ምግብ ለቁርስ የሚሆን ይዘን መጥተናል እኔ ባለሁበት መደዳ አእነጋሼ መስፍን ፕሮፌሰር ስላሉ ለቁርስ የሚሆነውን አዘጋጅቼ ከቆጠራ በኋላ ለመቀላቀልና ለመብላት ተዘጋጀሁ የቤቱ ሃላፊ ወረፋ ሳይበዛ ታጠብ አለኝና ምክሩን ተቀብዬ ልታጠብ ስፄድ በመታጠብያ ቦታው ላይ የሚታጠቡና ተራ የሚጠብቁ በርካታ ሰዎች አሉ ከማውቃቸው ውስጥ ሻምበል ፍቅረሥላሴን ሻለቃ ፍስሐ ደስታን ገሠሠ ወልደ ኪዳንን ለገሰ አሰፋውን ኮሎኔል ተስፋዬ ወልደስላሴን ናዝሬት የማውቀውን ኑሪን አገኘ ኋቸው ፍቅርና ትህትና በተመላበት ሁኔታ ሰላም ተባብለን ተሳሳምን «ለመታጠብ ለአንግዳ ቅድሚያ ስጡ» አለ አንድ ሰውና ቅድሚያ ተሰጠኝ ትንሽ ልግደረደር ስሞክር «ግድ የለም አይደገምም የዛሬውን ግን ተጠቀምበት» አሉኝና ታጥቤ ወደ ቁርሴ ሄድኩ እነጋሼ መስፍን የመጨረሻው ቤት ውስጥ ማለትም ከመታጠቢያ ቤት ስንመለስ የምናገኘው የመጀመሪያው ቤት ስለሆነ ስደርስ ለካ አነሱ ቀድመው ተጣጥበው ተዘጋጅተዋል ከጋሽ መስፍን ጋር የነበሩት አባይነህ ብርዛፃኑ ስለሺ ጠና ካሳሁን ከበደ ሙሉነህ ኢዮኤል ነበሩና ተቀላቅዬ ቁርስ በልተን ሻይ አንድ ሰው የሁላችንንም አምጥቶልን ነበርና ጠጣን ያን ያመጣልን ሰው ለዘለቄታው እዛ እስካለን ድረስ አገልግሎት ሊሰጠን ማለትም የበላን የጠጣንበትን እቃ እንዲያጥብልን ምሳና እራት እንዲያቀርብልን ቀጠርነው ቁርስ ከበላን በኋላ ማታ በአንዳንድ ምክንያት ላናስገባው ከውጭ ያደረ ንብረታችንን እንድናስገባ ስለተፈቀደልን ወጥተን እየመረጥን የየራሳችንን ይዘን ገባንያን ቦታ ካስያዝን በኋላ ቃሊቲ መግባታችን በተባባሪዎቻችን የማአከላዊ » ሰዎች ለቤተሰባችን እንደሚነገር ስላረጋገጥን የሚመለሰውን ምግብ የመጣበትን እቃችንን ማዘጋጀት ያዝን ማእከላዊ እያለን ዳንኤል በቀለ ዶር ታዴዎስ አሰፋ ፃዛብተወልድ አንተነህ ሙሉጌታ አኔ አብረን ስለነበርን የምግብ ተራ ለማውጣት ተንገናኘን ይህ አዲስ የመጣ ፃሳብ ነውና የግድ ከነጋሼ መስፍን ቡድን ወጥቼ ወደቪህኛው መግባት ነበረብኝ ተገናኝተን ስንነጋገር በያለንበት አቅጣጫና መኝታ ቤት ብንቀናጅ ይሻላል የሚል ሃሳብ ቢመጣም ግድ የለም እንደስምምነታችንና እንደምርጫችን ይሁን ተብሎ ደር በፈቃዱ አቶ ብሩክ ዳንኤል አንዱዓለም ዓለማየሁ ኢንጅነር ግዛቸው አንተነህ ነጻነት እኔ አንድ ላይ ተጣመርን የምግብ ማምጫም ፕሮግራም አውጥተን ለቤተሰብ ለማሳወቅ ሳምንቱን ተከፋፍለን ቅዳሜና እሁድን ሳይጨምር አንድ ቤተሰብ በሳምንት አንድ ቀን ብቻ እንዲያመጣ ተወሰነ ይህን እንደጨረስን ግቢውን ሳይ በሩ ላይ አንድ ቢሮ ከነድምጽ ማጉያው ከዚያ ጋር ተያይዘው የታራሚዎቹ አስተዳደር ተብለው የተመረጡት ቢሮዎች አሉ ከሱ ቀጥሎ የዚያ ዞን ፃላፊዎች ያሉበት ሲሆን ሁለት ወጣቶች አሉ እነሱ ሳይፈቅዱ አንድም ነገር አይፈጸምም ሕጉ የተጻፈ ባይሆንም እነሱ ለዚያ ዞን የሚያወጡት መመርያ እንደአስፈላጊነቱ በየቀኑ የሚነደፍ ነው ከነሱ ክፍል ቀጥሎ አንድ የደም ብዛትና የስኳር መጠን የሚለካበት ክፍል ከዚያ አጠገብ መኝታ ቤትና መጻሕፍት ቤት ነው እነብርፃኑ አዚህ ክፍል ውስጥ ሲሆን ከዚያ ባጠገብ ሻይ ዳቦ አንጀራና ወጥ የሚታደልበትና ከሱ ፊት ለፊት ክበቡ አለ በስተጀርባ ደሞ ልብስ ሰፊዎች የቆዳ ውጤት ሰሪዎች ሰፈር የምግብ ማቀዝቀዣና ማሞቂያ ክፍል ነው እኛም የመመገቢያ ቦታችንን እዚሁ አጠገብ አደረግን ከሉ አግድም የነብሩክ መኝታ ከዚያ ለጥቆ የነግዛቸው ከጎኑ መጸዳጃው ነው ወደላይ ሲል የነጋዜ መስፍን አባይነህ ሙሉነህ ስለሺ ገብረጻድቅ ቀጥሎ እፄ ያለሁበት ከጎረቤት ዶር በፈቃዱ ከፍ ሲል ነጻነት ከጎኑ እነ ሻለቃ ጌታቸው ዶር ያዕቆብ ዳሩ ላይ እነ ኢንጅነር ኃይሉ ሻውል ናቸው እነ ብርሃኑ ካሉበት ቤት በረንዳ ላይ የካርታ የዶሚኖ የቼዝ የተለያዩ ጨዋታች ይካሄዳሉ ቢንጎም በፕሮግራም የሚካሄደው በቪሁ ቦታ ነው ቤተሰብ ምግብ ሲያመጣ እቃችንን ወደ በሩ የሚወስዱ የተወሰኑ ሰዎች አሉ አነሱ እቃዎቻችንን የሚያነሰብት የተወሰነ ቦታ ስለአለ እቃዎቻችንን ወስደን እዚያ አድርገን ቡና ለማለት ወደክበብ ስንገባ ጋባዥ በዛ መጠጣት የምንችለው የተወሰነ ቢሆንም ሁሉም ኩፖን በያይነቱ እየገዛ የግድ ይሰጠናል ኩፖኑ ከቡና ሻይ ጀምሮ እስከ ጭማቂና አምቦ ውፃ ያስጠጣል አንድ ጊዜ ስቆጥረው ኩፖን ነበረኝና እኔም ከምሳ በኋላና ከራት በኋላ ግብረአበሮቼን እጋብዝበት ነበር አዚህ ግቢ ውስጥ ድሮ ደርግ በስልጣን ላይ በነበረበት ጊዜ አንዳንድ እንደ እግዚአብሔር የሚታዩና እንደ አግዚአብሔር የሚያዩዋቸው ሰዎች በአንድነት በአንድ ዓይነት አኗኗር አሉ የገበሬ ማሕበር ካድሬ የነበረው ጓድ ለገሰ አስፋው ከማለት በስተቀር እንኳን አብሮ አንድ ላይ ፊቱን ሊታጠብ በመልክም አይተዋወቁም ነበር ዓድ ፍቅረስላሴ ጓድ ፍስሐ ደስታ ሲባል በሬዲዮ ከመስማትና በጋዜጣ ሲነበብ ከመስማት አልፎ አንድ ላይ አንድ ሱቅ ውስጥ ገብቶ ለመግዛት መቻል ቀርቶ አስቦትም አያውቅም ነበር አሁን ግን ሁሉም እስረኛ ሆነው አንድ ላይ ናቸው በዚሁ አለት አንደኛ የፍርድ ቤቱ ቦታ ከርቀቱ የተነሳ አከደህንነትም አኳያ እንዲቀየርና እስር ቤቱ ባለበት አካባቢ እንዲዛወር ወደ ቃሊቲ ተወስደን ስለነበር ይህንንም ለማዘጋጀት ቀን እንዲጨመርለት እንዲፈቀድለት በመጠየቁ ጥያቄዎች በሙሉ በሚቀጥለው ብይን እንደሚሰጥባቸው ተወስኖ ለአቃቤ ሕግ በሚያመች መልኩ ተቀጠረፁ በሚቀጥለው ቀጠሮ የተከሳሾች ስም ዝርዝርና የክስ ቻርጅ ለያንዳንዱ ተክሳሽ ተሰጠበዚሁ አለት ከኛ ጋር በኛው ክስ አይነት የተከሰሰው የ ዓመቱ ልጅ ጉዳይ የሆስፒታል መረጃና የክርስትና ወረቀት ቀረበ። ሲሉ ነው ሁላችንም በፍርድ ቤቱ ላይ የነበረንን ትንሽ በጣም ትንሽ አመኔታ ጨርሶ ያጣነው ሁላችንም «እንዴት ነው ነገሩ» አልን ዳኛው አሁንም ጥላቻቸው ንቀታቸው ከበፊቱ በከፋ መልኩ «አናንተ እንደፈለጋችሁት አይደለም እናዳምጥም በቃ» ብለው ሲደመድሙ ዶር ብርዛኑም «ይህማ ከሆነ እኛም በዚህ ፍርድ ቤት አንዳኝም ከዚህ ፍርድ ቤት ምንም ፍትሕ አንጠብቅም» ሲል ዳኛው እናንተ ፈልጋችሁ ሳይሆን ዐሀክሃ ነው በማለት ሲመልስ ብርፃኑም «እኛ ደግሞ ከዚህ ፍርድ ቤት ምንም ፍትሕ አንጠብቅም» በማለቱ ዳኛ አዲል ተናዶ ሊወጣ ሲነሳ ሕዝቡና እኛም ተከሳሾች አጨበጨብን ፉጨትም ተሰማ ዳኛ አዲልም ንዴታቸውን ይዘው ወጡ እኛም ወደ ቃሊቲ ቤተሰብም ወደ ቤት በተከታዩ ቀጠሮ በ በዚህም እለት ከቃሊቲ ቀደም ብለን ነበር የወጣነው እኛና ቤተሰብ ቀድመን ደርስናል ቤተሰብ እየተፈተሸ በመግባት ላይ ነው ዳኞች መምጣታቸውን መኪና ውስጥ ሆነን አይተናል አቃቢያነ ሕጎች ግን ገና አልመጡም የፍርድ ቤቱ የሥነስርአት ፖሊስ ብቅ እያለ ያያል ተመልሶ ወደ ውስጥ ይገባል ከጥቂት ጥበቃ በኋላ አቃቢያን ሕጎች ያለአንዳች ይሉኝታ ሹም አቃቤን አስቀድመው ገቡ ወዲያው መግባታቸው ለዳኞቹ ተነገረና ፍርድ ቤቱ ተሰየመበተለመደው የፍርድ ቤት ሥነስርአት መሰረት ዳኞች ሲሰየሙ ተነስተን ቆመን ተቀመጡ ስንባል ተቀመጥን «ዳኛ» አዲል የከሳሽ ተከሳሾችን መቅረብ አለመቅረብ ጠይቀው ሁሉም መቅረባቸው ተረጋገጠላቸው ወዲያው የእምነት ክህደት ቃል መጠየቅ ተጀመረ ኢንር ኃይሉ ሻውል «ይህ ክስ የፈጠራ ክስ ነው ወንጀል አልፈጸምንም»አሉ ኘር መስፍን ካሁለት ደቁቃ ይፈቀድልኝ ብለው ንግግር ሲጀምሩ ዳኛ ው አቋረጣቸው ዳንኤል ነጻነት ካሳሁን በጠበቃ ቻቸው አማካይነት ተቃውሞ አቀረቡ ሌሎች ተከሳሾች ስማቸው ሲጠራ በመነሳት በጃቸው አፋቸውን በመያዝና ፊታቸውን በማኮር አለያም ተነስተው ድምፅ አልባ መልስ ሰጡ ዳኛውም ዝምታን አንደ ጥፋተኛ አይደለሁም እንቀበለዋለን ሕጉም የሚደነግገው ይህንኑ ነው» በማለት የኛ ጉዳይ ተዘጋና ወደ ሕጻን ብንያም ጉዳይ ሾረ የብንያምን ጉዳይ ለማጣራት ለቤተክርስቲያኑ ለተጻፈው ደብዳቤ በተሰጠው መልስ «ብንያም ክርስትና ተነሳ በተባለበት እለት የክርስትና ስርአት እንዳልነበረ አስተዳዳሪውም እንዳልነበሩ ቄሱም የቅስና ሹመት አግኝተው አልተገኙም» ተብሎ ብንያም ከፖሊስ ጣቢያ ወደ ማረሚያ ቤት እንዲዛወርና ለሚቀጥለው ቀጠሮ ጠበቃ አነጋግሮ እንዲቀርብ ለ ተቀጠረ ኑሮ በቃሊቲ ከገባንበት አለት አንስቶ ልዩ ፍቅር አክብሮት ትህትና ነበር ያሳዩን ለሁሉም ነገር ለኛ ቅድሚያ መስጠትን ይመርጣሉ በዚህ ዞን ማንም ሰው ሬዲዮኑን ከጆሮ ማዳመጫ ውጪ መስማት አይችልም። ይፄው ቆሞ ያሳሰረን ሰው አላውቅም ሲል የሱ ቃል ተቀባይነት አግኝቶ ጉዳዩ መታለፉ የፍርዱን ሂደት ምንነት በሚገባ የሚጠቁም ነበርአኔም ጥቁር ለብሼ ነበርና «ወንድሜ አርፎ ፃዘን ላይ ነኝ»ብልም ስትመለስ ትለብሰዋለህ አውልቅ ተብዬ አውልቄያለሁ በዚህ ሁኔታ የአለቱ ፍርድ ቤት ተጠናቆ በመጣንበት መኪና ታጭቀን ወደ ቃሊቲ እሥር ቤት ተመለስን በዚህ አለት የወጣነው በፈት ለፊት ሳይሆን በጀርባ በር ነው አቃቤ ሕግ ያቀረበው የፍርድ ቤቱም ቦታ ይለወጥ ለካ ዝም ብሎ የተነሳ አልነበረም ከስድስት ኪሎ ፍርድ ቤት ስንወጣ አንበሳ ግቢ ፊት ለፊት የተሰበሰበው በርካታ ደጋፊያችን መሪዎቻችንን ፍቱ የግፍ አሥራት ይብቃ » በማለት ጩኸቱን ያሰማ ስለነበርና ይህን ለማስቀረት ወይም ከዚህ የሕዝብ ጥያቄ ለመሸሽ የተደረገ ዘዴ ነበርዛሬም እንደወትሮው በአሳቻ መንንገዶች ተዘዋውረን ተመልሰን ቃሊቲያችን ገባን በቃሊቲ አብረውን በአንድ ግቢ ያሉት እሥረኞች ስንመለስ ይሆናል ብለው ያሰቡት ነገር ባለመሆኑ ሁሉም ከኛ ባላነሰ መልኩ በፍርድ ቤቱ ላይ አዘኑ ሊሆን ያን እለት ለሁሉም አለያም ለከፊሉ የዋስ መብት ይፈቀዳል የሚል አሳቤ ነበራቸው ባለመሆኑ ቢያዝኑም አይዚችሁ እያሉ ለማበረታታት ጥረዋል በኛ በኩል ከዚህም የከፋ ነገር ሊያደርሱብን እንደሚችሉ ተገንዝበነዋል ስለ ዴሞክራሲ ስለሰብአዊ መብት ስለእኩልነት አንድነት ሉአላዊነት እያነሳን ከወያኔኢህአዴግ ጋር በዋዛ መላቀቅ እንደሌለማ ገብቶናል በዚህ የፍርድ ሂደት ቀኑ ቀን እየወለደ ኢህአዴግም በፍርድ ቤት ሥርአት ጣልቃ አልገባም እያለ ግን መመርያ እየሰጠና በሚያመቸው መንገድ የፍርድ መስመር እየቀየሰ ዳኞች ነን ያሉትም መመሪያቸውን በየቀጠሮው ቀን እየተቀበሉ እንደሚመጡ ቀድመን ያወቅነው ነው አንድ ምሸት ድንገት በግቢው ተኩስ ተጀመረ ማን ነው የሚተኩሰው ለምን ወዴት ምንም ያወቅነው ጉዳይ የለም አኔ ደሞ ወደ መጸዳጃ ክፍል ሄጄ ሳልመለስ ነበርና ተኩሱ የተጀመረው በግቢው ውስጥ የነበረ ፖሊስ ወደ መታጠቢያ ቤት መጥቶ ስሜን ጠርቶ እዚሁ ቆይ» ብሎኝ ዣጥፕአይዞህ በሩ ላይ እኔ አለሁ ተኩሱ እስኪቆም እዚሁ ቆይ ብሉኝ አቆየኝተኩሱ ጋብ ሲል «በል እንሂድኔብሎ አብሮን በሬ ድረስ ፄድንወደ ክፍል ስገባ ሁሉም ደንግጠው ስለኔ ሲነጋገሩ ደረስኩእፎይታቸው ታየኝ በኋላ ስንስማ ተኩሱ እስረኞች ለማምለጥ ሲሞክሩ ነበርያመለጡም የተያዙም የተመቱም ነበሩ ጥቂት የቅንጅት ሰዎች ከቀይ ሽብር ተፋራጆች በተለይም የደርግ አባላት ከነበሩት ጋር ቁጭ ብለው ሲወያዩ ታዩ ወዲያው ወሬው ለዞን ፃላፊ ለተባሉት ደረሰና በጥድፊያ ውሳኔ ተደርሶ ወደ ማታ ግድም ድንገት ስማችን እየተጠራ ወጥተን ሳናስበው በድንገት በመኪና ተጫንን እቃችንም ተጫነወዴት እንደምንሄድ ጨርሶ አልተነገረንም እኛም ወዴት ብለን አልጠየቅንምበየመኪናው አድርገው ወስደው ከግቢ ሳንወጣ በተለያየ ዞን በታተኑን ከቀይ ሽብር ተፋራጆች ዞን ወጥተን ወደተለያዩ ዞኖች እንድንፄድ የተወሰነብን አንደኛ በነሱና በኛ መፃል ምንም ግጭት በመጥፋቱ ሁለተኛ በዚያ ግቢ ውስጥ የተሟላ አገልግሎት ተካፋዮች ስለሆንን ችግርን ይቅመሱት በሚል በሌላ በኩል ደሞ ምን አየተመካከሩ እንደሆነ ስለማይታወቅ ጤናማ አይሆንም መለያየት አለባቸው በሚል ይመስለኛል በየዞኑ ስንበታተን ማንም በቀይሽብር ተፋራጆች ዞን የቀረ የለም በተለያየ ዞን ነው የተበታተንነው ስለዚህም እንደ አዲስ ጎጆ ወጪ ሆንን ቤተሰቦቻችን በቀይ ሽብር ዞን እያለን የስንቅ አመጣጥ ወረፋ አውጥተንላቸው በየቀኑ ከመመላለስ ድነው ነበር አሁን እንደገና እስክንቀናጅ ችግር ሊፈጠር ነውና በቶሎ አንድ ዘዴ መቀየስ ነበረብን የመጀመሪያው አንድ የተቀናጀ የምግብ ማመላለሻ ተራ ማውጣትና ሰቤተሰብ እንዲደርስ ማድረግ ሁለተኛው ፍሪጅ ለማስገባት እንዲፈቀድልን መጠየቅ ሶስተኛው ለፍሪጅ መግዣ ገንዘብ ከየግላችን ማስባሰብ ነበር ይህን ወስነን ማመልከቻችንን አስገብተን ሳለን ምግቡ ከቤተሰባችን በየተራ አንዲገባ ለማድረግ ምንም ችግር አልገጠመንም አርብ ተዛውረን ቅዳሜ የቤተሰብ ግንኙነት ቀን ስለሆነ ወዲያው ለቤተሰቦቻችን የለውጡን ፕሮግራም ነገርናቸው ተስተካከለና ወዲያው ተግባራዊ ሆነ የፍሪጁና የቡና ማፍያው የምግብ ማሞቂያው ጥያቄ ጥቂት ቀን ቢወስድም በመጨረሻው ተፈቀደልንና ለመግዛት ዋጋ ጠይቁ ብለን ለቤተሰብ ስንልክ ልጁ ዮዲት ደበበ ፍሪጁን እኔ አመጣለሁ ብላ በግሏ ስጦታ ስላደረገችልን ወዲያው አስገባችልን የምግብ ማሞቂያውን የነጭ ጋዝ ምድጃ የአቶ አባይነህ ቤተሰብ አመጣልንና ጎጂችን እየተሟላ ፄደ። ምስክር አዎን ነጻነት የት። ምስክር አላውቀውም ነጻነት የማን ቤት ነው።