Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ስለ ሃይማኖት ምንነትና ስለ መቅድሙ ይዘት ሀ ሃይማኖት ማለት ምንድን ነው።ክባህኛ እርበስ ዩ ይኸው ደራሲ ነጓዝነ ለ ርከ«ስ ለምን ክርስቲዶን አልሆንኩም በተባለው ሌላው መጽሐፉ ስለ ሀልዎተ እግዚአብሔር የተሰጠውን የፍልስፍና ማስረጃዎች ያስተባብላል ለፎ ኢታዋቂነትን ፍልስፍናን በማስፋፋት ቀንደኛና መሪ ተዋናይ የነበረው ይህ ፈላስፋ አማኞችን ከቤተ ክርስቲያን ካልተወገደ በቀር ቤተ ክርስቲያን ትምህርትና ትውፊት የማይከተል ሊከተልም የማይወድ የእውነትና የሐሰት የክፉና የደግ እውቀት መመዘኛው ራሱ በራሱ እንደ ሆነ የሚያምን ግለሰብ ወይም ይህ ዓይነት እምነትኖ አስተሳሰብ ያላቸው ወገኖች መሆናቸውን የሚገልጽ ቃል ነው ጻኸባቫናእ ትምህርተ ዛዩማኖትና ክርስቲይናዊ ሕፎዩዉት ያሉት በነፃ አሰተሳሰባቸው በመመራት የዘመኑን ሳይንስና ፍልሰፍና መመሠረት በማድረግ የሚያራምዱት የትምህርት ዓይነት ከመሠረታዊው የክርስትና እምነት ውጭ ነው እነዚህ ምሁራን ክርሰትናን ከፍልሰፍና ጋር አገኖዝበውና ኣዛምደው የሚናገሩበት አንዱ ምክንያት የዘመኑ ትውልድ ሊያውቀውና ሊከታተለው በሟቸል መንገድ አሰሳባው ሸዘደረጉት እንደሆኑ ሆምኖሉ ነገሪ ጽውጤጭቱ ኋን ደምናየው ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዘነ ሆኗል ለሰው በሚገባ ቋንቋና ሁኔታ ሃይማኖትን ማስተማር የሚጠቅም ሲሆን ከዚያ አልፎ ተርፎ ፍልስፍናን ሥር መሠረት ሃይማኖትን ቅርንጫፍ ማድረግ የነገሩን ጭብጥ በተገላቢጦሽ ማስቀመጥ ይሆናል ይህ ዓይነቱ አሠራር ለፍልስፍና ሃይማኖቶች እንጂ ለክርስትና እምነት ፈጽሞ አኣይሆንም እርግጥ ነው የክርስትና ሃይማኖትና የመዳን መሠረት እውቀት ኖሷዕ እንጂ እምነት እንዳልሆነ በድፍረት ያስተምሩ ነበር እነርሱ ልዩ እውቀት እንዳላቸውና ሰውም የሚድነው አነርሱ እውቀት ብለው በሚጠሩት መንገድ ብቻ መሆኑን ያምናሉ ይህ አስተሳሰባቸው ከሐዋርያት ትምህርት ጋር ይቃረናልና ስለዚህ በውሸት እውቀት ከተባለ ለዓሷጳም ከሚመች ከንቱ መለፍለፍና መከራከር መራቅ አለብን ይህ እውቀት አለን ብለው አንዳንዶች ስለ እምነት ስተዋልና። ዮሐ ፀሐየ ጽድቅ ክርስቶስ ከሁሉም የበለጠ እርሱ ነው ተወዳዳሪም የለውም ምክንያቱም የእርሱ ሕይወት የመለኮት ብርሃን መገለጥ ነውና ተአምራቱና ድንቅ ሥራዎቹ ዳግመኛም ሞትን ድል መንሣቱ የእር ሱን መለኮታዊነት ይመሰክራሉ እርሱን የመሰለ እርሱ ያደረገውን ያደረገ ከሰዎች ዘንድ ከቶ አይገኝም ከመላእክትም ዘንድ ፈጽሞ የለም ሰለዚህ ነው መኑ ይመስለከ እምነ አማልክት እግዚኦአቤቱ በአማልክት መካከል እን ደ አንተ ያለ ማን ነው።
የተጠየቁትም በጌታ ጊዜ የነበሩት የእርሱን ማንነት የማያውቁ ሲነገራቸውም የሚቃወሙት የጥንቶቹ የአይሁድ መሪዎች የቤተ መቅደስ ሹማምንት የኦሪት ካህናት ጸሐፍትና ፈሪሳውያን ነበሩ ሰለ ጥያቄውም እርስ በአርሳቸው ከተወያዩበት በኋላ የሰጡት መልስ ኣናውቅም የሚል ተንኮልና ግብዝነት የተሞላበት ምሳሽ ነበር ማር ዛሬም በዓለማችን ውስጥ ከሰማይ ሳይሆን ከሰው የተገኙ ልዩ ልዩ ሃይማኖቶች አሉ ስለሆነም ከአግዚአብሔር የተገኘውንና ከሰው የተገኘውን ሃይማኖት ለይተን ማወቅ የያዝነውና የምንከተለው የእምነታችን አቋም ከምን ሳይ እንደሆነ ልንረዳ ያስችለናል ከሌሎችም ጋር በማነፃፀር ከተመለከትነው ሰለ ሃይማኖታችን የበለጠ ግንዛቤ እንድናገኝ ይረዳናል ከሰው ሳይሆን ከእግዚአብሔር የመጣ ሃይማኖት መሆኑትን ስናውቅ በእውነተኛው እምነት ተስፋና ፍቅር ተማምነን እስከ መጨረሻው ለመጽናት እንበረታታለን የመቅድሙም ዓላማ ይኽንኑ ነገር በቅድሚያ አውቀንና የተጠናከረ የእም ነት አቋም ይዘን በመገኘት ባልተከፋፈለ ኀሊና ማለት በሙሉ ልቡና ሆነን ወደ ኣንቀጸ ሃይማኖት ወደ አምስቱ አዕማደ ምሥጢርና በጠቅሳላው ወደ ቤተ ክርስቲያን ትምህርት እንድናመራ ነው ሰዎች በራሳቸው አሳብና ስሜት እየተመሩ የራሳቸውን ልዩ ልዩ ሃይማኖትና ሥርዓተ አምልኮት አቋቁመዋል በባእድ አምልኮት በተያዙትና ልዩ ልዩ ፍልስፍና በሚከተሉት ሰዎች መካከል እየተገኘ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ አስተምሯቸዋል ብዙዎቹንም ወደ እውነተኛ ሃይማኖት መልሷ ቸዋል ሐዋርያው ካስተማራቸው መካከል የአቴና ሰዎች ነበሩ እነርሱንም እንዲህ አላቸው የአቴና ሰዎች ሆይ አናንተ በሁሉ ነገር አማልክትን አጅግ እን ደምትፈሩ እመለከታለሁ የምታመልኩትን እየተመለከትሁ ሳልፍ ለማይታወቅ አምላክ የሚል ጽሕፈት ያለበትን መሠዊያ ደግሞ አግኝ ቼአለሁና እንግዲህ ይህን ሳታውቁ የምታመልኩትን እኒ እነግራችኋለሁ የሐዋሥራ መቅድም ሰንል በአሁኑ ዘመን እንደተለመደው ከመጽሐፍ መግቢያ በፊት እንደሚገኘው ዓይነት ሳይሆን የመቅድመ ወንጌልን የመሰለ ዓላማ የሚከተል ነው መቅድመ ወንጌሉ ስለራሱ መቅድም አስፈላጊነት ሲገልጽ በወንጌል ኣጠገብ ይህ መቅድም መጻፉ ለወንጌል መዳረሻ ሊሆን ነው ወመርሐ ለዘየኃሥሦ ዘይትፈቀድ የሚወደደው የሚሻው ምሥጢር ለሚሻ ደቀ መዝሙር መርሕ ሊሆን ነው ይላል እንግዲህ ትርጓሜ ወንጌልን የሚማር ሁሉ በመጀመሪያ ልቡና የሚሻው ነገር ሁሉ በሰባቱ ክፍል እንደተሰበሰበ ሆኖ የሚገኝባት የአራቱ ወንጌል መቅድም ሰባቱን ክፍል ማወቅ ጋዴታ ነው እንደዚሁም ለነገረ ሃይማኖት ትምህርት የራሱ የሆነ መቅድም ሰለሚያስፈልገው ይህ አጭር የትምህርተ ሃይማኖት መቅድም ተዘጋጅቷል ጻኸባቫናእ ትምህርተ ዛማናትና ክርስቲተፀናዊ ሕፎዩጠት በሰው አሳብና ሰሜት ከተገኘው ኣምልኮ ከራሱ ከእግዚአብሔር ወደ ተገኘው እውነተኛ አምልኮ ሰዎች ሁሉ አንዲሸጋገሩ መንገዱ ከጥንት ጀምሮ ተዘጋጅቷል ከማይታወቀው ኣምላክ ወደ ሚታወቀው አምላክ መድረስ እንዴት እንደሚቻል ሐዋርያው ለአቴና ፈሳስፎች ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም አስተምሮናል አሕዛብ በሕገ ልቡና በተገኘ ሃይማኖት አስራኤል ደግሞ ከእግዚአብሔር በተላኩ ነቢያት በተገለጠው ሃይማኖት ሲኖሩ ሳለ ሐዋርያው እውነተኛውና አማናዊው የሃይማኖት ብርሃን ወደ ዓለም እን ደመጣና ለራሱም እንደተገለጠለት መስክሯል ይህም ማለት በባሕርዩ የማይታወቀው አምላክ እርሱ ራሱ ባዘጋጀው ጊዜና ቦታ በመረጠውም ሕዝብ መካከል በኃይልና በተአምራት በብዙም ድንቅ ሥራዎች መገለጡን በባእድ አምልኮ ለሚኖሩት ሁሉ ኣብሥሯል እንግዲህ ከሌሎች የፍልስፍና እምነቶች ጋርና በሕገ ልቡና ከሚመሩ ልዩ ልዩ ሃይማኖቶች ጋር አነፃፅረን በማየት የክርስትና እምነት መሠረት ከሌሎቹ ተለይቶ በምን ላይ እንደተዋቀረ የአኣመሠራረቱ ሁኔታና ታሪክ እንዴት እንደሆነ ሳይበዛ በመጠኑ በቅድሚያ ማጥናቱና ማወቁ ለጠቅላላው ትምህርታችን አጀማመር እንደ መግቢያ የሚያገለግለን አስፈላጊ ቅድመ ዝግጅት ነው ሰለሆነም ይህ የትምህርተ ሃይማኖት መቅድም ከብዙው በጥቂቱ ተዘጋጅቶ ቀርቧል መጀመሪያ ስለ ሃይማኖት ምንነት በተለይም ስለ ክርስትና እምነት እንደዚሁም ስለ ጸሉተ ሃይማኖት በአጭሩ ከተመለከትን በኋላ በመቀጠል የመቅድሙን ይዘትና ሂደት በአጭር በአጭሩ እንገልጻለን ስለ ሃይማኖት ምንነትና ስለ መቅድሙ ይዘት እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው እግዚአብሔርን የለ እምነት ደስ ማሰ ኘት አይቻልም ወደ እግዚአብሔር የሚደርስ ወደ ፈጣሪው የሚመጣ ሰው እግዚአብሔር እንዳለ ለሚፈልጉትም ዋጋ እንዲሰጥ ያምን ዘንድ ያስፈልገዋልና ዕብ እና ማኖት ማሰት ምንድን ር አሚንሰ መሠረት ይእቲ ወካልአኒሃ ሕንፃ ወንድቅ እሙንቱእም ነት መሠረት ናት ሌሎቹ ግን ሕንፃና ግንብ ናቸው በማለት ቅዱስ ዮሐን ሰስ አፈወርቅ የሚያስገነዝበን እንደ ሕንፃና ግንብ ከሚቆጠሩት ከምግባርና ከትሩፋት ሁሉ በፊት የሃይማኖትን ቀዳሚነትና መሠረትነት ነው መሠረት ሕንፃውን ሁሉ እንደሚሸከም እምነትም ምግባራትን ሁሉ ትይዛለች ሕንፃ ያለ መሠረት እንደማይቆም ምግባርም ያለ ሃይማኖት ኣይኖርም ስለሆነም ከሁሉ በፊት የሃይማኖትን ትርጉም በማስቀደም ትምህርታችንን እንጆምራለን ለመን ፈሳዊ ነገር ሁሉ መቅድምና መሠረት የሆነው ይህ ሃይማኖት የተባለው በተለይም የክርስትና እምነት ምን ማለት እንደሆነ በአጭሩ ለመግለጽ እን ሞክራለን ዝርዝር ውስጥ ሳንገባ በአጠቃላይ አነጋገር ሃይማኖት ወይም እም ነት ማለት በባሕርዩ የማይታየውና የማይዳሰሰው ኣምላክ መኖሩን እርሱም የዓ እግዚአብሔር እንዳለ ማለት እግዚአብሔር እንደተናገረ ማለት አይደለም እግዚአብሔር እንደነበረ እንዳለ እንደሚኖር ማለት ነው የ መጨ ጻኸባቫናእ ትመህርተ ዛክፎመናትና ክርስቲፀናዊ ሕፎጠት ት ች ለም ፈጣሪ ሠራኢ መጋቢ አዳኝ መሆኑን በኅሊና በልቡና ተገንዝቦ ያለመጠራጠር እውነት ነው እርግጥ ነው ብሎ መቀበልን የሚያመለክት ቃል ነው እንዲሁም ለተሰጠው ተስፋ አዎንታዊ ምላሸ በመስጠት ይሆንልኛል ይደረግልኛልአሜን ወአሜን ብሉ ያለመወሳወል በሙሉ ልብ እግዚአብሔርንና ቃሉን በተአምኖ መቀበልን ያሳያል በዚህ ሁኔታ የእሥራኤል የጥንት አባ ቶች በተአምኖ እግዚአብሔርን ደስ አሰኝተውታል ይህ በእንዲህ እንዳለ በሌሳ በኩል ደግሞ ከመግቦቱ ከአዳኝነቱ ከተሰፋው ቃል በቀር ፈጣሪ ከፍጥረቱ ሁሉ ተለይቶ በሉዐሳዊነቱ ብቻውን የሚኖር አንድ መለኮታዊ ኃይል እንደሆነ የሚያምኑ ከአሕዛብ ዘንድ በተለይም በጥንት ጊዜ ከታወቁት ፈላስፎች ዘንድ ብዙዎች እንደነበሩ በዓለም ታሪክ የታወቀ ነው በቤተ እሥራኤል ግን የእውነተኛው አምሳክ አእምነትና የተስፋው ቃል የመግቦቱና የአድኅኖቱ ታሪክ ስለ መሲሑም የተነገረው ትንቢት ሁሉ በሃይማኖታቸውና በታሪካቸው ተጠቃሎ ይገኛል ሆኖም የዚህ ሁሉ ተሰፋና እምነት ፍጻሜ ያገኘው ትንቢቱ ሁሉ እውን የሆነው በሥጋ በተገለጸው አም ላክ ወልደ አምላክ በኢየሱስ ክርስቶስ ነው እርሱ በሥራውና በሕይወቱ በትምህርቱና በተአምራቱ በሕማሙና በሞቱ በትንሣኤውና በዕርገቱ በዓለም ላይ ከዚያ በፊትም ሆነ በኋላ ያልታየና ያልተሰማ ተአምራዊ ታሪክ ሠርቶ የክርስትናን ሃይማኖት መሠረተ ስለዚህ የክርሰትና እምነት አንደ ሌሎች በአንድ አምላክ አማኞች ለዚህ ዓለም ፈጣሪ ሠራኢ መጋቢ አለው ብሳ በማመን ብቻ የምታበቃ ሳይሆን በመሥራቿ በክርስቶስም ታምናለች እርሱ የእምነታችን ራስና ፈጻሚ ነውና ዕብ የቅድስት ሥላሴ ምሥጢር በርሱ በኩል የተገለጠ ስለሆነ የክርስትና እምነት በባሕርይ አባቱና በእርሱም በራሱ በባሕርይ ሕይወቱ በመንፈስ ቅዱስም እምነት ላይ ተመሥርታለች እንግዲህ ከላይ ስለሃይማኖታችን ትርጉም የጀመርነውን ለማጠቃለልየክርሰትና ሃይማኖት ማለት በመሥራቿ በክርስቶስ አማካይነት ከሁሉ በፊት በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱሰ በአንድ አምላክ የምታምን ማለት ሲሆን ከዚህም ጋር በቅዱሳት መጻሕፍት የተጻፈውን ቃለ እግዚአብሔርና በአንቀጸ ሃይማኖት የተደነገገውን ሁሉ ታምናለች በአጭሩ የክርስትና አምነት ማለት ሃይማኖተ ወንጌል ናት ሰለ እምነትና ስለአማኙ ሁኔታ ስለሚታመነውም ነገር በዚህ መቅድም በቁጥር እና የተገለጸውን ተመልከት ። ለሚለው ጥያቄ ከላይ እንደጠቀስነው ጥን ትም ሆነ ዛሬ ከልዩ ልዩ ወገኖች ልዩ ልዩ መልስ ተሰጥቶታል አይሁዶች እን ዲህ ነው ይሉታል እስማኤላውያንም እንደዚያ ነው ይሉታል ሌሎችም ሌላ ሌሳ ነገር እንደሆነ ይናገራሉ መቼም ቢሆን ሁሉም እንደመሰላቸው ተናገሩ እንጂ እውነቱን አላፐጾትም ክርስቲያኖች ግን ለእግዚአብሔር ተአምራዊ መገለጥ የዓ ይን ምስክሮች በሆኑ በሐዋርያት ቃል ላይ በመመሥረት ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር አንድያ ልጁ ወልድ ዋሕድ ነው ብለው በማመናቸው ከሌሎቹ ሁሉ ዘ ተለይተዋል የዓለም አብያተ ክርስቲያናት መሪዎች ሊቃነ ጻጳሳት በ ዓም በኒቂያ ጉባኤ ያደረጉት የክርስቶስን ማንነት በትክክል ለማስታወቅ ነበር ሰለዚህ ነው የኒቂያው አንቀጸ ሃይማኖት ጸሎተ ሃይማኖት የእምነታችን መግለጫ ሕገ ሃይማኖት ሆኖ የሚገኘው የጌታን ማንነት በትክክል ያልተረዳ ወይም ሳያውቅ ያወቀ የጸደቀ የሚመስለው ቢኖር ወደ እውነተኛው የክርስትና ሃይማኖት ምሥጢር ሊደርስ ካለመቻሉም ሌላ የመናፍቅነት ዕድል ፈንታ ያጋጥመዋል ነገር ግን ስለ ጌታ ማንነት ትክክለኛ ግንዛቤና አምነት ያለው ሁሉ የምሥጢረ ሥላሴና የሌሎችንም የሃይማኖት አዕማደ ምሥጢር ለማወቅና ለማመን የሚያሰችለውን የእግዚአብሔርን ጸጋ ከማግኘቱ ጋር የሐዋርያት ጸሎትና በረከት ያድርበታል ለ የመቅድሙ ይዘትና ሂደት የሃይማኖት ምንነትን በተለይም የክርስትና እምነት መሠረትን ካሳየን በኋላ በቀጣይነት የሃይማኖትን ነገር በአጠቃላይ መልኩ መመልከት ይህሆናል የሃይ ማኖት አሳብ በሞላ ጐደል በሰው ልጆች ልቡና እንደ መንፈሰ ቁራኛ በሕይወታቸው ውስጥ ሲያንጸባርቅ ይገኛል ስለዚህ ሰው በተፈጥሮ እውቀቱ በፍኖተ አእምሮ በእግረ ልቡና ፈጣሪውን ወደ ማመን ሊደርስ ይችላል ችሏልም በእውነትም ሰው በአርአያ ሥሳሴ መፈጠሩ የሚታወቀው በውስጡ የሃይማኖት ዝንባሌ በመታየቱ ነው ተጠራጣሪም ከሐዲም እንኳ ቢሆን በአ ሱታዊ መንገድ በልቡናው ያለውን የእግዚአብሔርን ዕውቀት ወይም እምነት በዓ መፅ በእምቢተኝነት በቸልተኝነት በዝንጋኤ በግዴለሽነት ካልተወው ወይም በልዩ ልዩ ዓለማዊና ምድራዊ አናናር በተለይም አእምሮን በሚያሳጣ በክፉ ልማድ ካልተጠመደ በቀር ይብዛም ይነስም የሃይማኖት ስሜትና አሳብ ከልቡናው ፈጽሞ ኣይፋቅም ሕገ ልቡናን የፈጠረ እርሱ እግዚአብሔር ስለሆነ በአርአያው የተፈጠሩ አእምሮ ግዕዛን ያላቸው ሁሉ ወደ ፈጣሪያቸው የመድረስ ችሉታ አላ ቸው እንግዲህ ስለዚሁ ጉዳይ በመቅድሙ ውስጥ በቁጥር ሃይማኖት በሕገ ልቡናበምርምር በሚል ርእስ የተዘጋጀውን ትምህርት በቦታው ስንደርስ እን መለክታለን ክዝዥርእ ትምህርተ ዛደማናትና ክርስቲያናዊ ሕደወጠት በሕገ ልቡና በምርምር መንገድ ከአሕዛብ ወገን ብዙዎች በአጠቃ ላይ አመለካከት ወደ እግዚአብሔር እውቀት የደረሱ እንዳሉ በልዩ ልዬ የታሪክ መጻሕፍት ተመዝግቦ ይገኛል ከቤተ አሥራኤልና ከቤተ ክርስቲያን እምነት ውጭ በጥንት ጊዜ በምዕራብ እንደ ግሪኮችና ላቲኖች በምሥራቅ እንደ ፋርስ ባቢሎን እንደ ሕንድ ቻይናና ጃፓን የመሳሰሉት ሁሉ የፍልስፍና ሃይማኖትና የአምልኮ ሥርዓት እንደነበራቸውና እንዳሳቸው የታወቀ ነው እን ዲያውም በፍልስፍናው ዓለም ከነበሩት ዋና ዋናዎቹ በተለይም የግሪክ ፈላስፎች በአንድ አምላክ በማመናቸው የተነሣ ፍልስፍና ከክርስትና ሃይማኖት ጋር በአንድ አንድ ሁኔታ ተገናዝቦ ይገኝ ነበር ፍልስፍና ከክርስትና ጋር መዛመድ ጥቅምም ጉዳትም አስከትሏል ከዚህ ላይ የሰጠውን ጥቅም ጠቁመን እናልፋለን በሌላ ቦታ ሲያጋጥመን ያስከተለውን ጉዳት እናመለክታለን በዘመነ ሐዋርያት የነበረው የፍልስፍና ዓይነት ለክርስትና መሰፋፋት እንደረዳ በብዙዎች ዘንድ ይታመናል የእስክንድርያ የትርጓሜ ትቤት መም ህርና መሪ የነበረው ቀሌምንጦስ ይህን አሳብ ይደግፍ ነበር። ብቻ እንጂ በሌላ በምንም ዓይነት መንገድና ሁኔታ በእርግጠኝነት ማወቅ እን ደማይቻል ከፍልስፍናና ከልዩ ልዩ የሃይማኖት ታሪክ ለመማር እንችላለን ሰለ እውነተኛው አምሳክና ባሕርዩ ስለ ሰዎችም ተስፋና ደኅንነት ሰለ ሌሉችም መልካም ነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር በታላቅ ቸርነቱና ፍቅሩ ራሱን በትኅትና ዝቅ አድርጐ ለሰዎች ልጆች በመገለጡና ራሱንም ስለእኛ ስለ መዳካችን እላልይ በመስጠቱ በትክክል እንድናውቀውና እንድንወደው አድ ርጐናል ስለዚህም ፈጣሪያችንና ፍቅሩን እንደሚገባን ያህል ባለማወቅ በደረቁ የምርምር ዓለም ውስጥ ብቻችንን ሆነን እርሱን በመፈለግ ስንወጣ ስንወርድ ሰንወድቅ ሰስንነሣ ስንቋጥር ስንፈታ ስናምን ስንክድ የነበርነውና ያለነው ሁሉ በገለጠልን የሃይማኖት እውቀት የእውነትና የሕይወት ቃል ከሐሰት ወደ እውነት ከጥርጥር ወደ እርግጠኝነት ከክሕደት ወደ እምነት ከጨለማ ወደ ብርሃን ተስፋ ከመቁረጥ ወደ ሙሉ ተስፋ ክሞት ወደ ሕይወት ከኀዘን ወደ ደስታ አድርሶናልና እናመሰግነዋለን ሃይማኖት በእግዚአብሔር መገለጥና መምጣት የክርስትና ሃይማኖታችን ምሥጢርያለ ጥርጥር ታላቅ ነው በሥጋ የተገለጠ በመንፈስ የጸደቀ ለመላእክት የታየ በአሕዛብ የተሰበከ በዓለም የታመነ በክብር ያረገ ጢሞ አባ ጎርጎርዮስ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት አ ዲስ አበባ ዓም ገጽ ሃይማኖትን ከፍልስፍና መድረክ ያገለለው አግኖለቲኩ ፈላሰፋ ቤርትራንድ ራስል ከላይ በተጠቀሰው መጽሐፉና በተገለጸው ገጽ ላይ ስለ ሰው ወይም ስለ ነፍስ ኢመዋቲነት ጥያቄ ጉዳይ መልስ ሊገኝ የሚችለው በሥነ ልቡና በነገረ ነፍስ ምርምር ዝኣርከ ሼርከ እንደሆነ ካስገነዘበ በኋላ ይህ ዓይነቱ ምርምር ግን ሳይንሳዊ እንጂ ፍልስፍና እንዳልሆነ ይገልጻል እንደ አርሱ አመለካከት ይህ ጥያቄ ከፍልስፍና ውጭ ስለሆነ ጥያቄው ምናልባት የሚመለስ ቢሆን ወይ በሳይንስ ወይም በተገለጠው ሃይማኖት የሚወሰን መሆኑን ያስረዳል ዝከ ከ ባህ ከክከበቨኩ ከዘፎርፎ ፎ ህዐፎ »ከሃ ከፎ በ ቨ ፍከፎ ኩሃ ፎክርፎ ሃ የፎሃርር ፎክ ጻኸባቫናእ ትምህርተ ዛፎማናትና ክርስቲይናዊ ሕፎዩወዉት እስካሁን የሰው ልጅ በራሱ ፍላጐትና ጥረት በሕገ ልቡና በምርምር ያገኘውን የሃይማኖት እውቀትና የተደረሰበትን ውጤት ከብዙው በጥቂቱ ለማስረዳት ሞክረናል ስለዚሁም ጉዳይ የሌሎችንና የራሳችንንም አስተያየት አ ቅርበናል አሁን ደግሞ በሰው ጥረትና ድካም ሳይሆን እግዚአብሔር በታላቅ ቸርነቱና ፍቅሩ ራሱን ለሰው ልጆች መግለጡን ወደ ዓለምም መምጣቱንና ራሱንም ስለ እኛ መስጠቱን የምንማርበት ይህ ኛው የትምህርት ርእስ ቀርቧል እስካሁን ያየነው የሰውን መንፈሳዊ ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ነበር በዚህ ርእስ የምንመለከተው ግን የእግዚአብሔር ጉዞ ወደ ሰው ይሆናል ዓለም ይህንን የአግዚአብሔር ጉዞ ሊረዳው ባይችልና ሊቀበለውም ባይወድ እግዚአ ብሔር ግን በታላቅ ፍቅሩና ትዕግሥቱ ሰዎች የሚሜድኑበትንና እውነትን የሚያውቁበትን የጥበቡን መንገድ ምሥጢራዊነት ቀስ በቀስ ወደ ሰዎች ልቡና እንዲደርስ አስቦ በፍቅሩም ሠንሠለት እንዲሳቡና እንዲወዱት አድርጐ ጥበቡን በሥጋ ብእሲ ገለጠው አንዳንድ የፍልስፍናና የሃይማኖች ተከታዮች እኛም የእግዚአብሔር ጥበብ መገለጥ አለን ቢሉ እንኳ ከክርስትና ጋር ሊወዳደሩ አይችሉም እነር ሱ አዲስ አሳብና ኣዲስ ነገር በልቡናቸው በኅሊናቸው በመጣ ቁጥር መለኮታዊ መገለጥ እንደሆነ አድርገው የሚያስቡና የሚያምኑ ናቸው ስለሆነም ከልብ ወለዱ ሐሳብና ከእግዚአብሔር የመጣ ነው ከሚሉት ነገር ወይም ኣሳብ ጋር ተለይቶ አይታወቅም ነገር ግን በማስተዋልና በሥነ ልቡና ለመረመረው ሁለቱም ከሰው ሰውኛ ፍላጐትና ምኞት የተገኙ ከሰው ልቡና የመነጩ አን ድ ዓይነትና ተመሳሳይ ነገሮች ናቸው ከእውነተኛው መለኮታዊ አምሳካዊ መገለጥ። የተገኘውንኖ ከሰው ልቡና የፈለቀው የፈጠራ አስተያየትን የሚለይ መመዘኛ ያስፈልጋል ከእግዚአብሔር የመጣው መገለጥ በተአምራዊ ምስክር ነት ጸንቶ ሲገኝ የሰው ሰውኛው ግን የተጠቀሰውን ዓይነት ምስክርነት የለ ውም ዛሬ የተገለጠው ነገር በሌላ ጊዜ ደግሞ ተለውጦ ወይም ተሽ ሮ ይገኛል ሳይለወጥ ወይም ሳይሻር እንኳ ቢቆይ በማኅበራዊና በኢኮኖማዊ ወይም በፖለቲካዊና በብሔራዊ ኃይሎችና ጥቅሞች ወይም ሥር በሰደደ ባሕላዊና ልማዳዊ ሥሪቶችና ወጐች የተመሠረተና የተደገፈ በመሆኑ ነው በእ ነዚህ በተጠቀሱት ኃይሎች እየተደገፈ ያለው ሃይማኖት ለብዙ ዘመናት በመቆየቱ ብቻ የሃይማኖቱን መሠረት እውነተኛና መለኮታዊ አኣያደርገውም ለእውነተኛ ሃይማኖት ሰማያዊ ምስክር አለው እርሱም በእግዚአብሔር ኃይልና ጥበብ በሥጋ የተገለጠው ትምህርቱን በተአምራት ያረጋገጠው ሰዎችን በድንቅ ሥራዎች የፈወሰው ሕይወቱን ስለእነርሱ አሳልፎ የሰጠው በዚህ መጽሐፍ ውስጥ መለኮታዊ መገለጥ ስንል ከጥንት ጀምሮ በብሉይ ኪዳን ታሪክ እግዚአ ብሔር በልዩ ልዩ መንገድ ለአበውና ለነቢያት በቃልም ሆነ በድርጊት በራእይም ሆነ በሕልም በተአ ምራዊ ሁኔታ የገለጠላቸውን ሁሉ ያካትታል በተለይም በኋለኛው ዘመን በሥጋ የተገለጠውን ክርስቶስን ና የማዳን ሥራውን ሁሉ ይመለክከታል ስለዚህ በምርምርም ሆነ በሰሜት በሌላም ሰው ሰውኛ ምክንያት የተገኘው ልዩ ልዩ የሃይማኖት እውቀት ሳይሆን በአግዚአብሔርና በእርሱም መልእክተኞች በኩል በተገለጠው ሃይማኖት ርቬህ ቦዩዘርክ የታወቀውን የእውነት ቃልና ድርጊት ከባሕሳዊውና ከተፈጥ ሮ ሃይማኖት በ ለይቶ እንዲያስታውቀን መለኮታዊ መገለጥ የሚለውን ቃል እን ጠቀማለን በትምህርተ ሃይማኖታችን ወይም በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ትምህርታችን ብፁዕ አቡ ነ ጎርጎርዮስ በቃላቸውም በመጽሐፋቸውም ሲያስተምሩ የክርለሰትና እምነት የአምላክ መገለጥ ነው ያሉትን እንከተላለን በክርስትና መሠረተ ትምህርት ውስጥ የማዕዘኑን ራስ የያዘው ይህ የኣምላክ መገለጥ በተአምራት ስለሆነ በሥነ ፍጥረት ሕግና በፍልስፍና የምርምር ሥርዓት ይሆናል ተብሎ የማይታሰብ ነው በማለት መለኮታዊ መገለጥ ለሃይማኖታችን መሠረት መሆኑን አስረድተዋል የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በ መድረክ ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት አዲስ አበባ ዓም ገድ እና ተመልከት ጻኸባቫናእ ትምህርተ ዛይማናኖትና ክርስቲፀደናዊ ሕዩዉት የመጨረሻውን ጠላት ሞትን በትንሣኤው ድል ያደረገው ክርስቶስ ብቻ ነው የእርሱም ሃይማኖት በምድራዊ ኃይልና ጥቅም ላይ ተመሥርቶ የቆመና የቆየ ሳይሆን በመለኮታዊ ኃይልና ጥበብ በሰማያዊ አውነትና ፍቅር ላይ ተመሥርቶአል እንጂ በሥነ ተረትና በአፈ ታሪክ የተቀነባበረ አስመሳይ ታሪክ ሳይ እንደተመሠረቱት ሃይማኖቶች አይደለም ጴጥ የሃይማኖቶችን ታሪክ አጀማመርና ሂደት በእውነተኛውና በተጨባጭ የምርምር ስልት ታሪክን በንፅፅር የሚያጠኑናኖ የሚከታተሉ ሁሉ የክርስትናን ሃይማኖት ከሌሎች የተለየ የሚያደርጋት ተአምራዊ ይዘቷና ድንቅ ሥራዎቿ ይልቁንም በአካል የተገለጠው መለኮታዊ መሠረቷ እንደሆነ ይመሰክራሉ እንግዲህ ከዚህ ቀጥሎ አግዚአብሔር ለሰዎች ልጆች ያሰበውን ለሚወዱት ያዘጋጀውን በምሥጢረ ጥበቡ በስውር የያዘውን ቀሰ በቀስ ደረጃ በደረጃ ለአበውና ለነቢያት በታሪክና በምሳሌ በትምህርትና በትንቢት የገለጠውን ሁሉ በኋለኛው ዘመን በልጁ ሰው መሆን ሙሉ በሙሉ ተጠቃሎ በተአምራዊ መንገድ መፈጸሙን ከሙሉ በከፊሉ እናያለን የመለኮታዊ አምላካዊ መገለጥ ዓላማም ስለ ሰዎች መዳን እንደሆነ በአጭሩ ከተመለከትን በኋላ በመጨረሻም ስለ መለኮታዊ መገለጥ ምስክሮችና ማስረጃዎች ከብዙው በጥቂቱ ዋና ዋናዎቹን ለማቅረብ እንሞክራለን ሀ የእግዚአብሔር ጥበብምሥጢራዊነቱና መገለጡ ከላይ በኛው ርእስ በሕገ ልቡኖበምርምር ስለሚገኘው የሃይማኖት እውቀት የተመለከትንበት ምክንያት ከጥንት ጀምሮ የዓለም ሕዝቦች በምን ዓይ ነት ሁኔታ ፈጣሪያቸውን ለማወቅና ለማምለክ ያላቸውን ችሎታና ፍላጐት ለማሳ የት ብቻ ሳይሆን ከክርስትና እምነት ጋር ያለውን ሁኔታ ለማነፃፀር ጭምር ታስቦ ነው ስለዚህ የእኛንና የሌሎቹን ሃይማኖት በማነፃፀር ግንዛቤ ወሰደን በትክክለኛውና በቀጥተኛው ሃይማኖት መጽናት ይኖርብናል ለምሳሌበማ ነፃፀር ብንመለከት ከጨረቃ ብርሃን የፀሐይ ብርሃን እንደሚበልጥ ግልጽ ነው ምክንያቱም የጨረቃ ብርሃን አነስተኛ ከመሆኑም ሌላ ሕፀፅ ጉድለት ኣለ በት አንድ ጊዜ ይበዛል ሌላ ጊዜ ያንሳል እስከናካቴውም የሚጨልምበትና የሚጠፋበት ጌዜ አለ ይህም ሆኖ ብርሃኑን ከፀሐይ ያገኛል እንጂ የራሱ የሆ ነ ብርሃን የለውም እንደዚሁም ከምሳሌው እንደ ምንረዳው የክርስትና ብርሃ ነ ሃይማኖት ከሁሉም ይበልጣል ምክንያቱም ከሰው ከተገኘው ይልቅ ከእግዚአ ብሔር የመጣው ሃይማኖት ስለሚበልጥ ነው ሀሐየ ጽድቅ ክርስቶስ የመሠረታት የክርስትና ሃይማኖት ከሌሉቹ ሁሉ የበለጠች መሆኗን ስንረዳ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ክርስቲያን በመሆናችንም ዕድለኞች ነን እን ሳለን እንግዲህ በምርምር የሚገኘው የፍልስፍና ሃይማኖት በተፈጥሮ የታወቀውንና በሥነ ፍጥረት የሚታየውን መሠረት አድርጐ የሚሄድ የዚህ ዓለም ምድራዊ ጥበብ ሰለሆነ ከተወሰነለት ክልል ውጭ አልፎ ወደ አውነተኛው የእግዚአብሔር ጥበብ ሊደርስ አይችልም ምክንያቱም የእግዚአብሔር ጥበብ የተባለው እንደ ተፈጥሮ አውቀት ለሁሉም ክፍት ሳይሆን በእግዚአብሔር ዘንድ ብቻ የሚታወቅ በምሥጢራዋዊዋነት የሜገኝ ስለሆነ ነው ያልፉ ዘንድ ያላቸው የዚህ ዓለም ነገግሥታት ፈላስፎች የሚያውቁት ጥበብ አኣይደለም ጥበብም ያልኹት ኅቡዕ ክቡት የሚሆን ሥጋዌ ነው በማለት ሲቃውንተ ቤተ ክርስቲያን እስኪገለጥ ድረስ ከዓለም ፈላስፎች ተሰውሮ ስለ ነበረው መለኮታዊ ጥበብ ያስረዳሉ ቆሮ ትርጓሜውን ተመልከጉት የእግዚአብሔር ጥበብ የተባለ ይህ ምሥጢረ ሥጋዌ ለሰዎች ልጆች ክብር ክዝዥርእ ትምህርተ ዛይመማናትና ክርስቲያናዊ ሕይወት የተዘጋጀው የደኅንነትና የሕይወትየእውነትና የጽድቅ መንገድ እንደሆነ ከሐዋርያው ጳውሎስ እንማራለን ዓይን ያላየችው ጆሮም ያልሰማው በሰው ልብ ያልታ ሰበው ዓለም ሳይፈጠር እግዚአብሔር ለሚወዱት ያዘጋጀውን ተሰውሮም የነበረውን የእግዚአብሔርን ጥበብ በምሥጢር ሐዋርያው ይናገራል በስብከት ሞኝነትም ያስተምራል ቆሮ ይህም ተሰውሮ የነበረው የመዳን ምሥጢር ከአዳም ተስፋ ጀምሮ ቀስ በቀስ ደረጃ በደረጃ በቅዱሳን አበውና ነቢያት አማካኝነት ተገልጦ በመጨረሻም በሥጋ በተገለጠውና በመጣው በክርስቶስ ተፈጽሟል በመጀመሪያ እግዚአብሔር አስቀድሞ በልብ ያሰበውን እቅድና ሥራ እን ደዚሁም በቅድሚያ ለዓለም ሁሉ ያዘጋጀውን የአድኅኖት ምሥጢሩን በቀቢጸ ተስፋ ለወደቀው ኣዳም ተስፋ በመስጠት ገለጠው ዘፍ ከዚያም በጥን ት ጊዜ የአዳም ልጆች በምድር ላይ ሲኖሩ በሠሩት ኃጢአት ምክንያት በመ ጣባቸው የጥፋት ውኃ የሰው ዘር ሁሉ ፈጽሞ ተደምስሶ እንዳይቀር ኖኅ ከነ ቤተሰቡ የሚድንበትን መርከብ እንዲሠራ በቅድሚያ ገለጠለት ከሞትም ከአዳናቸው በኋላ ለነርሱና ለዓለም ሁሉ ለዘላለም ጸንቶ የሚኖር ቃል ኪዳኑን ሰጣቸው ዘፍ ቀጥሎም ለአብርሃም በመገለጥ ለአዳም የተሰጠውን ተስፋ በማጠናከርና የአድኅኖት ጥበቡንና ምሥጢሩን በልዩ ልዩ መንገድ ለእርሱና ለልጆቹ ገለጠላቸው ይልቁንም በልጁ በይስሐቅ ምትክ የተሠዋው የበጉ ምሥጢር መገለጥ እጅግ የሚያስደንቅ ተአምራዊ ድርጊት ነበር ዘፍ ። በእውነትም ብፁዓን ናቸው ምክንያቱም ብዙዎች ነቢያትና ጻድቃን ነገሥታትም ሊያዩትና ሊሰሙት ተመኝተው ሳይሆን ላቸው ቀርቷልና ማቴ ሉቃ የዓይን ምስክሮች ከነበሩት አንዱ ወንጌላዊ ዮሐንስ አስቀድሞ ስለ ነበረው ቃል ማለት ስለ ሕይወት ቃል በአካል መገለጥ ጉዳይ ምስክርነቱን በመጀመሪያ መልእክቱ እንደ ሚከተለው ሰጥቷል ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንኖ የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየ ነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠ ውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እን ዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን ዮሐ ጋን ይህ የሐዋርያው ምስክርነት የሕይወት ቃል ማለት የእግዚአብሔር ቃል የተባለ ክርስቶስ በሚታይኖ በሚዳሰስ ሰውነት ተገልጦ ወደዚህ ዓለም መምጣቱን በተጨባጭ ሁኔታ ያረጋግጥልናል የአግዚአብሔር አካላዊ ቃል ወልደ አምላክ በአካለ ሥጋ ወደ ምድራዊ ሰዎች መምጣቱ ከክርስትና ውጭ በሆ በአንዳንድ የሃይማኖትና የፍልሰፍና ተከታዮች ዘንድ ከጥንት የነበሩትም ሆኑ አሁን ያሉት ስለ ሥጋዌ ነገር እየሰሙና እያወቁት ሊቀበሉት ኣይ ፈልጉም ምክንያቱም እንደነርሱ አመለካከት አምላክ ይህን ዓይነት ነገር ማድ ረግ አንደ ማይገባውና እንደሚያዋርደው ኣሊያም ሊያደርገው እንደ ማይወድና ሊሆንም እንደ ማይችል ነገር አስመስለው ያስባሉ ይናገራሉ እነርሱ እንደ መሰላቸው የራሳቸውን ስሜት ይናገሩ እንጂ እውነቱ ግን እግዚአብሔር ሁሉን ሊያደርግ ይችላል የሚሳነውም ነገር የለም ከፍጥረት ሁሉ ኣልቆ የሕይወትን እስትንፋስ እፍ ብሎ»ሕያው ነፍስ እንዲኖረው አድርጐ በአርአያውና በአምሳሉ በክብር ፈጥሮ በገነት ያኖረው ሰው በጠላት እጅ ተማርኮ ከገነት ወጥቶ ከክብሩ ተዋርዶ በእግረ አጋንንት ተረግጦ በመንጸፈ ደይን ወድቆ ቢያገኘው ከወደቀበት አንሥቶ ወደ ቀደመው ክብሩ ሊመልሰው ወደ እርሱ ቢመጣ ለእግዚአብሔር ክብር እንጂ ውርደት አኣይሆንም ሰውን ወዳጅ ርኅሩኅ አምላክ በፍቅሩ ጽንዓት ለሰው ክብር ሲል ሰው ቢሆን የበለጠ ይከብራል እንጂ ኣይ ዋረድም የበለጠ ይመሰገናል እንጂ አይነቀፍም የበለጠ ይወደዳል እንጂ አይ ጠሳላም ደግሞስ እግዚአብሔር ባወቀ በጥበቡና በቸርነቱ ወዶ ፈቅዶ ያደረገውን ነገር እሺ በጄ ብሎ መቀበል እንጂ ይህንን ወይም ያንን ሊያደርግ አይገባውም ብሎ በአምላክ ሥራ ውስጥ ጣልቃ መግባት የዓመፀኞችና የትዕቢተኞች አሊያም ያለ አዋቆች ንግግር ነው እንደዚህ ዓይነት አስተሳሰብ ያላቸው የሃይማኖት ወገኖች በሰው ሰውኛ ፍልስፍና እንጂ በመለኮታዊ መገለጥ ሳይ አልተ መሥሠሥረቱም የክርስትና ሃይማኖት ለአንዴና ለሁሌም በምድር ላይ በተገለጠው የእግዚአብሔር ኃይልና ጥበብ ላይ ተመሥርታለች የዛሬ ዓመት ገደማ በቅድስት ሀገር በቤት እሥራኤል በሥጋ የተገለጠው የሕያው እግዚአ ብሔር ልጅ ክርስቶስ በልደቱና በሕይወቱ በትምህርቱና በተአምራቱ በሕማሙና በሞቱ በትንሣኤውና በዕርገቱ ዓለምን ከኃጢአትና ከሞት ለማዳን ክዝዥርእ ትምህርተ ዛዩማናትና ክርስቲፀናዌ ሕጾዉጠት ያደረገው ሁሉ አንድ ጊዜ የተፈጸመ እንጂ ሁለተኛ አይደገምም እርሱ ባለቤቱ በዓለም ፍጻሜ ለፍርድ ተመልሶ እስከ ሚመጣ ድረስ በምድር ላይ ያንን የመሰለ መለኮታዊ መገለጥ አይደረግም አስመሳይ መገለጥ ቢኖር የሐሳዊ መሚሕ መምጣት ነው ስለዚህ ከሐሰተኞች ነቢያትና ከሐሰተኞች ክርስቶሶች ራሳችንና ሌሎችንም መጠበቅ ይኖርብናል ማቴ ክዚህ ሌላ አንዳንድ አማኞች ደግሞ በሕልማቸውኖ በራእያቸው ምክን ያት ሰማያዊ ምሥጢር ተገለጠልን በማለት ከቃለ እግዚአብሔር ጋር በማይስማማ አእምነት አናኗናርና ተግባር ተጠምደው ይገኛሉና ቢጠነቀቁ ይሻላቸዋል የሕልሙ ወይም የራአዩ ሐሰተኝነትና እውነተኝነት በእግዚኦብሔር ቃልና መንፈስ ይመርምሩት ይገምግሙት አለበለዚያ ከታላቅ ስሕተትና ጥፋት ውስጥ መግባት ይመጣል ሰይጣን እኮ የብርሃን መልአክ መሰሎ ሊመጣ ይችላልና እንወቅበት ቆሮ በእንደዚህ ዓይነት ፈተናና ወጥመድ የተያዙ ጥቂቶች አይደሉምና የጌታን አርአያ እንዲከተሉ ከቅዱሳት መጓሕፍት ቃል እየጠቀስን እንምከራቸው ጌታ ፈታኙ ላመጣበት ፈተና ሁሉ ከብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ቃል እየጠቀሰ ድል አድርጐታል ማቴ ጌታችን ይህን ማድረጉ እኛ የእርሱን ምሳሌ ተከትለን እንደ እርሱ እን ድናደርግና እርሱንም እንድንመሰል ነው እንግዲህ ለግለሰቦች የተገለጠውና የሚገለጠው ነገር ሁሉ የፈታኙ ምትሐት ወይም የሕልመኛው ሰው ቅዥት ብቻ ነው ማለት አይደለም በአ ለፉት ዘመናት ሁሉ ብዙ ክርስቲያኖች በተሰጣቸው መለኮታዊ መገለጥ ተነሣ ሥተው ከፍተኛ ተጋድሎና ተአምራትን በመፈጸማቸው የወንጌል ትምህርት እን ደተስፋፋ የክርስትና ሃይማኖትም እንደተጠናከረ በታሪክ መጻሕፍት ተመዝግቦ ይገኛል እነርሱንም ቤተ ክርስቲያን ብፁዓን ቅዱሳን በማለት መታ ሰቢያቸውን የምታከብረው እኛ የእነርሱን ጸጋና በረከት ተካፋይ እንድንሆንና እነርሱ ክርስቶስን እንደ መሰሉት እኛም እነርሱን እንድንመስል በማሰብ ነው ቆሮ በክርስቲያን የግል ሕይወት ውስጥ ይህን የመሰለ መገለጥ ዛሬም እንዳለ እንመሰክራለን በቤተ ክርስቲያን ሕይወት ውስጥ በሚፈጸመው ትምህርትና ተአምራት ገድልና ትሩፋት ዛሬም በመንፈስ ቅዱስ ጸጋና ረድኤ ት የሰማያዊ ምሥጢር መገለጥ በእኛም ዘንድ እንዳለ ያረጋግጥልናል ሆኖም እውነተኛውንና አስመሳዩን መንፈስ መለየት ይኖርብናል በተለይም በዘመናችን አሳሳቹና አሰመሳዩ የበዛበት ጊዜ ስለሆነ ይህም ነገር ወደ እኛ ለመምጣት እያደባ ስለሚገኝ ባልጠበቅነው አቅጣጫ ሰርጐ ገብቶ የስሕተቱና የጥፋቱ ተካፋይ እንዳንሆን በቅድሚያ መከላከያውን አዘጋጅተንና ተዘጋጅተን መጠባበቅ አለብን ኦሪትና ወንጌልን እናምናለን እንቀበላለን እያሉና የትንቢቱን ቃል ግን ለእነርሱ ለራሳቸው እንደተነገረ አስመስለው በመተርጉም ከዚህ ቀደም የመጡ በታሪክ የታወቁ የሃይማኖት መሪዎች እንደ ነበሩ አሁንም ደግሞ በበለጠና በተጠናከረ ሁኔታና ዘዴ መልካቸውን በመለዋወጥ ወደ ፊት ይመጣሉ ራሱን እግዚአብሔር ነኝ ብሎ የሚያውጀው ተቃዋሚው እስኪመጣ ድረሰ ሌሎች ሐሳውያን ደቂቀ ነቢያት ሁኔታውን በማመቻቸት በመካከላችን ይገኛሉ እነዚህም ንዑሳን ቄናጽል ቀበሮች አፀደ ወይናችንን እያበላሹ ነው መኃ የሚያምኑ መሰለው የማያምኑ አም ልኮተ እግዚአብሔር ያላቸው መስለው ኃይሉን ግን የሚክዱ ቅዱስ መስለው የርኩሰትን ሥራ የሚፈጽሙ ሰውን አፍቃሪ መስለው ሰውን በተንኮል የሚያጠፉ በአጠቃላይ የዋህና ደግ ብእሴ እግዚአብሔር በመምሰል የበግ ለምድ ለብሰው በሀገራችንና በቤተ ክርስቲያናችን በሌሎችም አገሮች በተለይም በምፅራቡ ዓለም ባሉት አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ ተሰግሥገው መሠረታዊውን የክርስትና ሃይሣኖት አንዲክዱ በዚህ ዓለም የጨለማ ገዢ ኃይልና በተቃዋሚው የሐሰት መንፈስ ተነሣሥተው ክርስቲያኖችን እያሳሳቱ ነው ጻኸባቫናእ ትምህርተ ዛይመኖትና ክርስቲያናዊ ሕዩዉት ስለዚህ ከአንዲህ ዓይነቱ ስሕተትና ጥፋት ለመዳን መንገዱ ኣንድ ነው እርሱንም ምእመናን ሁሉ አውቀውና ጠንቅቀው ቢይዙት ከሐሰተኛው መንፈስ ተጽእኖ ሊያመልጡ ይችላሉ የመዳኛው መንገድ አንድ ነው የተባለው ምሥጢረ ሥጋዌን ጠንቅቆ በማወቅ አውቆም በተአምኖ ጸንቶ በመኖር ነው ምሥጢረ ሥጋዌ ማለትም ቃል ሥጋ ሆነ አምላክ ሰው ሆነ ብሎ ማመን ነው ክርስቶስ በሥጋ መምጣቱን ማመን ወይም አለማመን መለያው ሚዛኑ ይኽው ነው እንግዲህ የሐሰተኛውን መንፈሰ ከአውነተኛው ለመለየትና ራስንም ከክፉው ለመጠበቅ የምሥጢረ ሥጋዌን ነገር የሃይማኖታችን መመሪያ አድርገን መያዝ ይኖብርናል ወዳጆቼ ሆይ መንፈስን ሁሉ አትመኑ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደሆነ መርምሩ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም መጥተዋልና የእግዚአብሔርን መንፈስ በዚህ ታውቃላችሁ ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደመጣ የሚታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እን ደመጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው ይህም እንዲመጣ ሰምታችኋል አሁንም እንኳ በዓ ለም አል ዮሐ በሥጋ በመጣው በክርስቶስ አምላክነትና መድኃኒትነት ካመኑና ከተጠመቁ በኋላ አዲስ ምሥጢር ተገለጠልን ወይም ከፍተኛ ትምህርትና እውቀት አለን በማለት ከቃለ እግዚአብሔር ውጭ ማሰብ ከሚገባው በላይ ኣ ልፎ መናገርና ማስተማር በቀኖና ሃይማኖት የተከለከለ ነው ሆኖም ኣንዳንድ ወገኖች ንጹሑን ትምህርተ ወንጌል ከፍልስፍና ወይም ከሌላ የትምህርት ዓይነት ጋር አለአግባብ እያመሣጠሩ ሲያስተምሩ ይታያሉ የእግዚአብሔርን ቃል ካል ሆነ ነገር ጋር እያቀላቀሉ የሚሸቃቅጡ ብዙዎች ነበሩ አሁንም አሉ ቆ ሮለምሳሌ የጥንት ኖኃያድራቃዶምሯ ። ሥነ አድኅኖት ይህም የመዳን ትምህርት ማለት ሲሆን የክርስትና መሠረታዊ ትምህርት የወንጌል ብሥራትና መልእክት ሁሉ የሚያተኩረው ስለ ሰዎች ልጆች ከኃጢአትና ከሞት መዳን እንደሆ ነ የሚያመለክት ወሳኝ የቲኦሎጂ ቃል ነው ቅዱስ አትናቴዎስ በኒቂያው ጸሎተ ሃይማኖትና እንዲሁም የክርስቶስን የማዳን ሥራ በተመለከተ ያደረገው የትምህርተ ወንጌል አስተዋጽኦ በክርሰትናው ዓለም ውስጥ ተደናቂነትን አትርፏል በተለይም በሃይማኖት ምክንያት ብዙ መከራ በመቀበሉና የሚያስተምረ ውም ትምህርት በዘመኑ ከነበረው ከፍልስፍና እውቀት ተለይቶ በቅዱሳት መጻሕፍት ቃል በሐዋርያት ቃል የተመሠረተ ስለሆነና በሌላም ነገር ሐዋርያትን ስለሚመስላቸው ሐዋርያዊው አትናቴዎስ በመባል ይታወጠቃል የመጀመሪያውን የኢትዮጵያ ጳጳስ የሾመ እርሱ ነበር ጻኸባቫናእ ማ ትምህርተ ዛይማኖትና ከርስቲወናዊ ሕፎዉት ሐ መለኮታዊ መገለጥ ስለሰዎች መዳን እንግዲህ ዓለም ከመፈጠሩ በፊት የነበረ እግዚአብሔር ቃል እኛን ለማዳን ከሰማይ ወረደ ሰውም ሆኖ በሥጋ ተገለጠ በማለት ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን የምትመሰክረው በተሰጣት መለኮታዊ መገለጥ መሠረት እንጂ በሰው ሠራሽ ፍልስፍና አይደለም መለኮታዊ መገለጥ ሁሉ ስለ ሰዎች ደኅንነት ነው በብሉይ ኪዳን የተነገረው የተስፋ ቃል ሁሉ ከእግዚአብሔር የተገኘ ነው የትንቢቱም የተስፋውም ቃል የሚያተኩረው በአካላዊ ቃል መገለጥ ስለ ተገኘው የመዳንና የዘላለም ሕይወት ጸጋ እንደሆነ ተረድተናል ስለዚህ የእግዚአብሔር መገለጥ ከሰው ልጆች የመዳን ታሪክ ጋር ተነጣጥሎ አይታ ይም ምክንያቱም በልዬ ልዩ ጊዜያትና ሁኔታዎች የታየው መለኮታዊ መገለጥ ሁሉ የራሱ የሆነ ዓላማና መልእክት እንዳለው ከቅዱሳት መጻሕፍት ቃል ለማወቅ ይቻላል እግዚአብሔር ስለ ራሱና ለራሱ ብቻ ብሎ አይገለጥም ስለ ሰዎች ጥቅም ካልሆነ በስተቀር እንግዲህ የመለኮታዊ መገለጥ ዓላማና መልእክት የሰውን ልጅ ኃጢአ ቱን አስወግዶ ወደራሱ ሊያቀርበው የባሕርዩና የክብሩ ተካፋይ ሊያደርገው የዘላለም ሕይወትና የመንግሥተ ሰማይ ወራሽ እንዲሆን ኣስቦ መሆኑን መዘን ጋት የለብንም ጴሌጥ በቃልም በሥራም በብሉይ ኪዳን የተገለጹት ነገሮች በሐዲስ ኪዳን ወደ ተገለጠው ወደ ክርስቶስ የማዳን ሥራ የሚያመለክቱ ናቸው ስለዚህ ነው የኦሪቱ የክህነትና የመሥዋዕት ሥራ በክርስቶስ እንደ ተፈጸሙ ወደ ዕብራውያን የተጻፈው መልእክት የሚመሰክረው ዕብ የመለኮታዊ መገለጥ መሠረቱና ማዕከሉ ምሥጢረ ሥጋዌና ነገረ መስቀል ነው ይህም ማለት ሰው የሆነው ክርስቶስና በእርሱም የተፈጸመው ሰውን ከኃጢአትና ከሞት የማዳን ሥራው ነው ቤተ ክርስቲያንም በዚሁ በመለኮታዊ የማዳን ሥራ ላይ በመመሥረቷ የእውነት ዓምድና መሠረት የሕያው እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ተብላለች ኛጢሞ በዚህ የመለኮታዊ መገለጥ ላይ ተመሥርታ ቤተ ክርስቲያን በመሥራቿ የተሰጣትን የማዳን ሥራ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ትቀጥላለች መጽሐፍ ቅዱስም በእግዚአብሔር የተገለጠው የዚሁ የመዳንና የሕይወት ቃል የተጻፈበት ነው የማዳን ሥራ የምንለውም ስለ ሰዎች ኃጢአትና በደል ክርስቶስ በመስቀል ላይ ራሱን መሥዋዕት አድርጐ ሕይወቱን መስጠቱን ለማመልከት ነው የመለኮታዊ መገለጥ ዓላማና ሥራ የሆነውን የክርስቶስን የመሥዋዕትነት ሥራ ቤተ ክርስቲያን በመሥዋዕተ ቁርባን ዘወትር እየፈጸመችው ትገኛለች እንግዲህ እውነተኛውን የመገለጥ ትርጉም የምናገኘው ከምሥጢረ ቁርባን መሆ ኑን እናስተውል መጽሐፍ ቅዱስም መምህራንም የሚሜያስተምሩን ቃሉን ሰምተን እንድናምን ሲሆን ፍጻሜው ግን ከኃጢአትና ሞት የዳንበትን የጌታን ሥጋና ደም በሙሉ ልብ አምነን ንስሐ ገብተን መቀበል ነው ይህንን መለኮታዊ ጸጋ አለመቀበል የእግዚአብሔር ቃል እኛን ለማዳን በሥጋ መገለጡን ማስተሐቀር እንዳይመሰልብን እንጠንቀቅ ከላይ እንደ ጠቀስነው የእግዚአብሔር መገለጥ ዓላማና ይዘት ለሰው ልጆች የመዳን ጸጋ ሆኖ ሳለ አንዳንድ ወገኖች ግን ይህን ሳይረዱ ይሁን ወይም በሌላ ምክንያት የተገለጸውን የሕይወት ቃል ከመጽሐፍ ቅዱስ እያነበቡ በመ ሰላቸው መንገድ በመተርጐም ከመሠረታዊው ዓላማ ውጭ ሆነው ይገኛሉ በዚህም ምክንያት ብዙ የሃይማኖት ቡድኖች ሊፈጠሩ ቻሉ በዛሬው ጊዜ ጻኸባቫናእ ትምህርተ ዛሄማናትና ክርስቲያናዊ ሕይወት ክርስቲያን ነን የሚሉ በመቶ የሚቆጠሩ በልዩ ልዩ ስሞች የሚጠሩ ማኅበሮች ተቋቁመዋል ቤተ ክርስቲያን አንዲት ስትሆን ይኸን ሁሉ ምን አመጣው። በማለት በአንክሮ እንጠይቅ ይሆናል ለጥያቄው ከታሪክ ጋር የተገናዘበ ረጅም መልስ የሚያስፈልገው ቢሆንም ዋናው ምክንያት ግን አንዳንድ የሃይማኖት መሪዎች የሚያሳዩት ትምክህተኝነትና ሌሎችም በአፀፋው የሚያሳዩት የዓመጽ ምላሽ ነው ማለት ይቻላል እንግዲህ የቤተ ክርስቲያን መሊያየት መሠረቱ ሐሰት የተቀላቀለው ትእቢትና እልኸኝነት እንዲሁም በራስ አስተያየትና ፍላጐት የመረጡትን ልዩ ልዩ መንገዶች ከመከተል የተነሣ መሆኑን እናስተውላለን በክርስቶስ የተገለጠው መንገድ ግን አንድ ነው የመዳን ጸጋችን የሚገኝ በት ፍኖተ ጽድቅ ማለት የጽድቅ መንገድ እርሱ ብቻ ነው ዮሐ ሃይማኖትም አንድ ነው ኤፌ ክርስቶስ የመሠረታት ቤተ ክርስቲያን አንዲት ናት ስለዚህ የእግዚአብሔር መገለጥ በብዙ መንገዶች ሊከፋፈል አይችልም እንደዚህማ ከሆነ እያንዳንዱ የሃይማኖት ቡድን መሪ ራ ሱን እውነትና መንገድ ሕይወትም እንደሆነ ያስመስሰልበታል ይህንንም መን ገድ በመከተል በግል አስተያየታቸው ብቻ ተመክተው የሚሄዱ ካሉ የሐሰት ምስክሮች መሆናቸውን ይወቁ በእግዚአብሔር ታመን በራስህ ማስተዋል አትደገፍ በራስህ አስተያየት ጠቢብ ኣትሁን የሚለውን የቅዱስ መጽሐፍ ምክር እንዲቀበሉ እናሳስባለን ምሳሌ ጸ የእግዚአብሔር ቃል በሥጋ መገለጡና የማዳን ሥራውም መነጣጠል የሌለበት መሆኑን ሳይረዱ የክርስቶስን ማንነት ወደዚህ ዓለም ከመጣበት መለኮታዊ ተልእኮው ጋር ሳያገናዝቡ ለብቻው በመመልክት አንዳንድ የሃይ ማኖት ቡድኖች በትርጉም ስሕተት ውስጥ ወድቀው እናገኛቸዋለን የክርሰቶስ መገለጥ ኃጢአትን ለማስወገድ ሰለሆነ ከነበረው ክብሩ ራሱን ዝቅ አድርጐ በኃጢአተኞች መካከል በመታየቱ ብቻ ግብዞችና መናፍቃን አለአግባብ እን ዲተቹት ሆኗል የትዕቢትን ኃጢአት ለማስወገድ በቅን ልቡና በትጉት ሰብእና በመገለጹ የአለመታዘዝንና የዓመፅን ኃጢአት ለማጥፋት በታዥነት የአ ገልጋይን መልክ ይዞ በመገኘቱ በመጨረሻም በኃጢአት ምክንያት የመጣብንን የሞት ፍርድ ሊሽር ሕይወቱን መሥዋዕት በማድረጉ እንደ ዕሩቅ ብእሲ ወይም ከፈጣሪ ዝቅ ከሰው ከፍ ብሉ የሚገኝ ፍጡር እንደሆነ የሚመስሳቸው አሉ ከዚህም አመለካከት የደረሱበት ምክንያት የክርስቶስን መለኮታዊ ባሕርይ ከግን ዛቤ ባለማስገባት እና የማዳንና የጽድቅን ሥራም ትክክለኛ ትርጉም ባለመረዳት ነው የመዳን ሥራ ማለት ከሰው ልጆች ላይ ኃጢአትንና ሞትን አስወግዶ በምትኩ ጽድቅንና የዘላለም ሕይወት መሰጠት ማለት ነው የክርስቶስም በሥጋ መገለጽ ይህንኑ ተልእኮ ለመፈጸም ነበር ይህንንም ለማድረግ የሰዎችን ኃጢአትና ሞት በሰውነቱ ተሸከመ በእኛ ፈንታ ሕማምና ሞትን ተቀበለ እንደዚህም በማድረጉም ከኃጢአትና ከሞት አዳነን እንግዲህ እግዚአብሔር የገለጸው የማዳን ሥራ በእንደዚህ ዓይነትና ሁናቴ የተፈጸመ ነው ክርስቶስ ራሱን በፈቃዱ ዝቅ አድርጐ በመገለጹ ከመለኮታዊ ባሕርዩ ዝቅ ይላል ብለው የሚገምቱ ካሉ የማዳኑ ጸጋ ለእነርሱ አልደረሳቸውም ምክንያቱም ሰውን ለማዳን የሚችል ፍጹም አምላክ ብቻ ነው አስቀድሞ የነበረ እግዚአብሔር ቃል ፍጹም ሰው ሆኖ በሥጋ መገለጡንና እኛን ማዳኑን የሚጠራጠር ቢኖር የክርስትናን ሃይማኖት ገና እንዳልተቀበለ ይቆጠራል እኛስ ወልደ እግዚአብሔር ሰውን ለማዳን ከሰማየ ሰማያት እንደወረደ ከቅድስት ድንግል ማርያም እንደተወለደ እናምናለን የጠፋውን በግ ሊፈልግ ጻኸባቫናእ ትምህርተ ዛዩመኖትና ክርስቲያናዊ ሕዷወጠት እንደመጣ ፈልጉም እንዳገኘው እንዳዳነውም ለጠፉት ወገኖች ሁሉ ቤዛ እን ደሆነላቸውም እናምናለን እርሱም ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙ ኢየሱስ ተብሎ ተጠራ እንደ ዕብራይስጡ ቃል የሰሙ ቀጥታ ትርጉም እግዚአብሔር ያድናል ማለት ነው ማቴ ሉቃ መዳንም በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና የሐዋሥራ እንግዲህ በእግዚአብሔር አዳኝነት ማመን በክርስቶስ ኢየሱስ ማመን የክርስትና ሃይማኖታችን የተስፋችንና የፍቅራችን ኛደኅንነታችንና የደስታችን መሠረት እንደሆነ በቃለ ወንጌል የተረጋገጠ ነው ስለዚህ ነው ስለ እኛ ስለ ሰዎች ስለ መዳናችን ከሰማይ ወረደ ተብሎ በአንቀጸ ሃይማኖት የተነገረው ክፍል አንድ ጸሎተ ሃይማኖት አንቀጽ ተመልከትን ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመ ነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው ከኃጢአተኞችም ዋና አኔ ነኝ ስለዚህ ግን የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት በእርሱ ያምኑ ዘንድ ላላቸው ሰዎች ምሳሌ እን ድሆን ኢየሱስ ክርስቶስ ዋና በምሆን በእኔ ላይ ትዕግሥቱን ሁሉ ያሳይ ዘንድ ምሕረትን አገኘሁ ብቻውን አምላክ ለሚሆን ለማይጠፋው ለማይታየውም ለዘመናት ንጉሥ ምስጋናና ክብር እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን አ ሜን ጢሞ መ የመለኮታዊ መገለጥ ምስክሮች ን ስሊ መለኮታዊ መገለጥና ስለ ክርስቶስ የማዳን ሥራ የሚታወቅባቸውኖና የሚፈጸምባቸው ታላላቅ ምስክሮች በዓለም ውስጥ ይገኛሉ ያይሄፊታ ያርረዕሂጄያ ምዕያሪሮታም ከእነርሱም የመጀመሪያዋና ታላቋ ምስክር ቤተ ክርስቲያን ናት የክርስቶስን በሥጋ መገለጥ ከልደት እስከ ዕርገት የሚያውቁት እውነተኛ ምስክ ሮች ከጌታ እናት ጀምሮ ሐዋርያትና ደቀ መዛሙርቱ ሁሉ ነበሩ እነዚህም የመጆመሪያው የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን ይባላሉ እነርሱንም ጌታ ለማዳን ሥራው ምስክሮች እንዲሆኑ አዘጋጅቷቸዋል ቤተ ክርስቲያኑን በጴጥሮስና በሐዋርያት ላይ የመሠረተበት ምክንያት የጌታን በሥጋ መገለጽና የማዳን ተልእኮውን ለዓለም ሕዝብ ለማሳወቅና ለመመሰከር ብቻ አልነበረም ቤተ ክርስቲያን የእርሱ አካልና ተወካይ ወይም እንደራሴ እንደመሆኗ በመንፈስ ቅዱስ ጸጋና ረድኤት የማዳኑንም ሥራ እርሷ እንድትፈጽመውም ጭምር ነው እንጂ ስለዚህም መሥራቿ ዳግመኛ እስኪመጣ ድረስ ይህንኑ በኃሳፊነትና በታማኝነት ትሠራለች ዓለም ከኃጢአቱ እንዲመለስና እንዲድን ለማድረግ በክርስቶስ ስም ስለን ስሐና ስለ ሥርየተ ኃጢአት ቤተ ክርስቲያን ሁል ጊዜ ታስተምራለች በጸሉተ ቅዳሴዋም የጌታን በሥጋ መገለጥ እየመሰከረች እኛን ለማዳን በመስቀል ላይ ሥጋውን መቁረሱን ደሙን ማፍሰሱን እያስረዳች ምእመናን ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን እንዲቀበሉ ታደርጋለች። ይህም አድራጐቷ የጌታን መገለጥና ተልእኮውን በቃልና በተግባር መመስከሯን ያስረዳናል እንግዲህ ቤተ ክርስቲያን በምስክርነት ብቻ የቆመች ሳትሆን የመለኮታዊ መገለጥ ውጤትና የእርሱም ተካፋይ መሆኗን እናስተውሳላለን የመጀመሪያዋ ቤተ ክርስቲያን ለብዙ ዓመታት ምሰክርነቷን በቃል ጻኸባቫናእ ትምህርተ ዛይማናትና ክርስቲይናዊ ሕፀጠት በማስተማር በጥምቀትና በቁርባን በተግባር እየፈጸመች ሳለች ቀስበቀስ ቅዱስ ወንጌልንና ልዩ ልዩ መልእክታትን በመጻፍ ለአማኞቿ የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍ ትን ሰጥታለች ይህንንም ያደረገችው እርሷ የሰጠችው ምስክርነት በጽሑፍም ጭምር እንዲተላለፍ በማሰብ ነው ስለዚህም ቤተ ክርስቲያን ምስክርነቷን በቃልና በጽሑፍ በተግባርም በመንፈስ ቅዱስ እየተረዳች በማከናወን ብዙ ምእተ ዓመትን አሳልፋ ከዚህ ደርሳለች ወደፊትም ትቀጥላለች ያዖመድኃፉፍ ራያ ምሪዕያረታፖ መጽሐፍ ቅዱስ ተነቦና ተተርጉሞ ለሕዝብ የምሥራቹ ቃል በተነገረ ጊዜ ምስክርነቱ በይፋ ይታወቃል ሆኖም መጽሐፍ ቅዱስ በትክክል ካል ተተረጐመ እውነተኛ ምስክርነትን ለማግኘት ስለማይቻል የመተርጐሙ መብትና ኃላፊነት ርስቶስ ለመሠረታት ለአንዲት ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መሆኑ የማይዘነጋ ነው ቅዱሳት መጻሕፍትን በትክክል ስለ መረዳት የተጻፈውን በክፍል አንድ አንቀጽ መ ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ ስለ እግዚአብሔር የመፍጠርና የማዳን ሥራና ታሪክ ትምህርትና ትንቢት የተጻፈበት ስለሆነ ስለ መለኮታዊ መገለጥ ታላቅ ምስክር ሆኖ በዘመናት ሁሉ ይኖራል በቅዱሳት መጻሕፍት መሠረት የእግዚአብሔር መገለጥ ከጥንት አባቶች ጀምሮ በሙሴና በነቢያት አድርጐ በመጨረሻ በእግዚአብሔር ቃል ሰው መሆን ና በማዳን ሥራው ሙሉ መገለጥ ሆኗል በመንፈስ ቅዱስ መውረድም የመለኮታዊ መገለጥ ከፍጻሜ ደርሷል ከእንግዲህ እስከ ክርስቶስ ዳግም ምጽአ ት ይህን የመሰለ መለኮታዊ መገለጥ አይኖርም ቲቶ ኛ ጢሞ እግዚአብሔር ለሙሴ በቁጥቋጦ ውስጥ በሚነድ እሳት ተገልጦ አነጋ ገረው የዘላለም መጠሪያ ስሙን ነገረው ያለና የሚኖር እኔ ነኝ በማለት እውነተኛ ስሙን አስታወቀው የአብርሃም አምላክ የይስሐቅ አምላክ የያዕ ቆብ አምሳክ እኔ ነኝ በማለት አምላክነቱን ገለጸለት ዘፀአ በኋላም በሲና ተራራ ላይ ብዛታቸው ከአንድ ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ የእሥራኤል ሕዝብ በሚያስፈራ ሁናቴ በእሳት መካከል ተገለጠ አሠርቱ ትእዛዛትንም ሰጣቸው ቃል ኪዳንም ገባላቸው ዘፀአ ወገኑም አደረ ጋቸው አምላክም ሆናቸው እነርሱም ሕዝበ እግዚአብሔር ተባሉ ይህ ሁሉ ተአምራዊ መገለጥና ሥራ የተደረገው ታሪክና ምሳሌው ትንቢቱም ሁሉ ለጊዜው ለቤተ እሥራኤል ቢሆንም ፍጻሜው ግን ለቤተ ክርስቲያን ነው ሁለቱም የመለኮታዊ ሥራ ውጤቶች ናቸው ሁለቱም በተከታታይ የመለኮታዊ መገለጥ ምስክሮች በመሆናቸው ታሪካ ቸው በቅዱሳት መጻሕፍት ተጽፏል በብዙ መቶ ዓመታት ጊዜ ውስጥ ከክርስቶስ ልደት በፊት የተጻፉት የብሉያት መጻሕፍት በኋላ ዘመን ለተፈጸ መው ለአዲስ ኪዳን ታሪክ ይመሰክራሉ ዛሬም በማስተዋል ለሚያነባቸው ሁሉ የሁለቱም ኪዳናት መጻሕፍት እርስበርሳቸው በመገናዘብ ለመለኮታዊ መገለጥ ሁሉ ፍጻሜና ባለቤት ለሆነው ለሥግው ቃልና ለማዳን ሥራው ሕያው ምሰክ ሮች ሆነው ይገኛሉ ከመጽሐፍ ቅዱስ ሌላ ለክርስትና ሃይማኖት ምስክር የሚሆኑ ብዙ የታሪክ መጻሕፍትና ልዩ ልዩ መረጃዎች አሉ ጻኸባቫናእ ትምህርተ ዛፎዩማናትና ክርስቲያናዊ ሕይዩዉት ደሥታ ፍፖረትኖ ዖመጎጳያሥፖ ደዖቂሎሱምም ፉለልምራዊ ምዕይረራታታ የእግዚአብሔር መገለጥ ባይኖር ኖሮ ፈጣሪና አዳኝ ስለ ሆነው እው ነተኛ አምላክ በርግጠኝነት ለማወቅ ባልቻልንም ነበር ስለዚህ ነው በጥንት ጊዜ ከጥቂት ፈላስፎች በቀር ዓለም ሁሉ በአምልኮ ባዕድ ተይዞ በልዩ ልዩ ጣዖ ታት ተሞልቶ እንደ ነበር በታሪክ የተጻፈው በፊት በቤተ እሥራኤል በኋላ በቤተ ክርስቲያን አማካኝነት የጣዖት አምልኮት በአብዛኛው የዓለም ሕዝቦች መ ካከል እንዲጠፋ የሆነው በእውነተኛው አምላክ መገለጥ ምክንያት ነው እግዚአ ብሔር በሥነ ፍጥረት ሊታወቅ ቢችልም የእግዚአብሔር ፈቃድና ዓላማ ለሰ ዎች ልጆች ያሰበው የማዳን ሥራው ሁሉ ለዓለም የታወቀው ራሱን በመግለጡና ሥራውንም በተአምራዊ መንገድ በማከናወኑ እንደሆነ ታሪክ ይመሰክራል እግዚአብሔር ከጥንት ጀምሮ በተአምራዊ መንገድ ለሰዎች ሲል መገለጡ በሥ ነ ፍጥረትም ተመስክሯል ለምሳሌ በጌታ ልደት ሰብአ ሰገል ያዩት ኮከብ የመለኮታዊ መገለጥ ምስክር ነው በዕለተ ዓርብ ጌታ በተሰቀለ ጊዜ የተፈጸመው የፀሐይ መጨለም የምድር መናወጥ የዓለቶች መሰንጠቅ የመቃብሮች መከፈትና የመሳሰሉት ሁሉ ለተገለጠው ፈጣሪያቸው ምስክሮች ናቸው ማቴ በተለይም ከጥንት ጀምሮ ከማይታየው ዓለም ከእግዚአብሔር እየተላኩ ወደ ሰዎች የሚመጡት የመላእክት መገለጥ ለእምነታችን ታላቅ ምስክርነት ነው በዘመነ ብሉይ ለአበው ለነቢያትና ለሌሎችም በዘመነ ሐዲስ ለሐዋርያት ለአርድአት ለቅዱሳት አንስትና ለብዙዎች ክርስቲያኖች የእግዚአ ብሔር መልእክተኞች በመሆን በልዩ ልዩ መንገድ እየተገለጡ ተልእኳቸውን ፈጽመዋል ከቤተ እሥራኤል ውጭ ከአሕዛብ ወገን ለሆኑትም ሳይቀር መሳእክት ተገልጠውሳቸዋል ለምሳሌ በብሉይ ለበለዓምና ለተቀመጠባት ለአ ህያይቱም ጭምር በሐዲስ ደግሞ ለሮማዊው ወታደር ለቆርኔሌዎስ የእግዚአ ብሔር መልአክ ተገልጦ አነጋግሯቸዋል ዘጉጭጉል የሐዋ ይልቁንም የጌታን ልደት ለማብሠር ለእረኞች የተገለጡት መላእክት ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር እያሉ በማመስገን በጨርቅ ተጠቅልሎ በግርግም ተኝቶ ለሜገኘው ሕፃን አዳኝነትና አምላክነት መስክረዋል ሉቃ በጌታ ዕንሰትና ልደት ብቻ ሳይሆን በተሊያዩ ጊዜያት በተለይም በትንሣኤውና በዕርገቱ ጊዜ ለሰዎች እየተገለጡ መልእክታቸውን አስ ተላልፈዋል ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል ከአበው ጀምሮ ነቢያትና ሐዋርያት ምስክርነታቸውን ሲሰጡ ልዩ ልዩ ተአምራትንና ምልክቶችን ከማሳየት ጋር ነበር ጌታ በመዋዕለ ሥጋዌው በመዋዕለ ስብከቱ ደቀ መዛሙርቱን ስለ እርሱና ስለ ወንጌል እንዲያስተምሩና እንዲመሰክሩ ሲልካቸው እንዲሁ ባጻዲቸውን አልላካቸውም አጋንንትን እን ዲያወጡ ሕሙማንን እንዲፈውሱ ሙታንን እንዲያስነሙ ኃይልና ሥልጣንን በመሰጠት ተልእኳቸውን እንዲፈጽሙ አስችሏቸዋል ማቴ ከትንሣኤ ውም በኋላ የትንሣኤው ምስክሮች እንዲሆኑ ለዓለም ሁሉ በስሙ የንሰሐና የኃጢአት ሥርየትን እንዲሰብኩ የመንፈስ ቅዱስን ኃይልና ጸጋ ሰጥቶ ልኳ ቸዋል ሉቃ የሐዋ ስለዚህ ልዩ ልዩ ቋንቋዎችን በመናገርና ገቢረ ተአምራትን በማድረግ በተለያዩ የአሕዛብ አገሮች እየሄዱ ብዙዎችን እያሳ መኑና እያጠመቁ ከአምልኮ ጣዖት ወደ ክርስትና እምነት ከኃጢአት ሥራ ወደ ጽድቅ ሥራ መልሰዋቸዋል በእውነት ለአመኑትና ለሚያምኑት ሁሉ ጌታችን የሚከተሉትን ልዩ ልዩ ተአምራዊ ምስክሮች ሰጥቷቸዋል ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሏቸዋል በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ እባቦችን ይይዛሉ የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጐዳቸውም እጃ ጻኸባቫናእ ትምህርተ ዛይማናትና ክርስቲያናዌ ሕይወት ቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ እነርሱም ይድናሉ ማር የዛሬይቷም ቤተ ክርስቲያን ያችው አንዲቷ የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን ሰለ ሆነች ምስክርነቷ ትናንትናም ዛሬም ለዘላለምም ለክርስቶስ ነው እርሱ በሰጣት ተስፋ መሠረት እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ በመካክልዋ ይገኛል የሰ ጣትንም ኃይልና ሥልጣን በመንፈስ ቅዱስ ጸጋና ረድኤት ትሠራበታለች ሰለዚህም ልዩ ልዩ ምልክቶችና ተአምራት በአማኞቿ መካከል ይፈጸማሉ ቤተ ክርስቲያን በመሥራቿና በምሰክርነቷ የተነሣ ከዓለም ሃይማኖቶች ሁሉ የተለየች ሆናለች ምክንያቱም የእርሷ ጌታ ከሙታን የተነሣ ነው የእነርሱ የሃይማ ኖት መሪዎች ግን በሞት ያለፉ ናቸው የእርሷ ጌታ ሞትና መቃብር የሚዘከ ረው የሚታሰበው በትንሣኤውና በተአምር በተከፈተው በባዶ መቃብሩ ብሥ ራት ሲሆን የሌሎቹ መሪዎች ግን አስከሬናቸው ባረፈበት ሥጋቸው በፈራረ ሰበት እስከ ዛሬ አፅማቸው በማገኝበት የመቃብር ሐውልታቸው ባለበት ቦታ ይከበራል በኢየሩሳሌም በጐልጐታ የሜገኘው ያ የጥንቱ ቦታ ጌታ ከሙታን ተለይቶ የተነሣበት ባዶው መቃብር ዛሬም የጌታን ትንሣኤ እየመሰከረ ባዶውን ተገልጦ ይታያል ዮሐ የሐዋ ማቴ ለጌታ ትንሣኤ ባዶው መቃብር ብቻ ወይም መላእክት ብቻ አይደሉም ምስክሮቹ እርሱ ራሱ ከሙታን የተነሣው ክርስቶስ ለብዙዎቹ ተገልጦ በመታየቱ ነው እንጂ ይህ ነው እንግዲህ የመለኮታዊ መገለጥ ዋና ዓላማውና የመጨረሻ ምሥጢሩ የመኖር አለመኖር እንቆቅልሹ የተፈታበት የሞት ኃይል የተሻረበት የሰው ልጅ ከቀቢጸ ተስፋ ነፃ የወጣበት ትንሣኤ ልቡና ያገኘበት ትንሣኤ ሙታንን ያመነበት የሕይወቱን ዓላማ የተረዳበት በአ ጠቃላይ ለእምነቱና ለተስፋው አለኝታ የሆነለት ከሙታን ተለይቶ የተነሣለት ለትንሣኤው በኩር የሆነለት የክርስቶስ መለኮታዊ መገለጥ ብቻ ነው ለዚህም ተስፋውና እምነቱ ምሰክር የሚሆንለት ሁልጊዜ በልቡ የሚኖር የመንፈስ ቅዱስ ዓረቦን መያዣ ተሰጥቶታል ቆሮ ይህ ዓይነቱ መለኮታዊ መገለጥ ባይኖር ኖሮ የሰው ልጅ እምነትና ተስፋ ምን ይመስል ነበር። የመድኀኒትን ጽዋ እቀበላለሁ ሠንሠለቴን ሰበርህ ለአንተ የምስጋና መሥዋዕት እሠዋለሁ የእግዚአብሔርንም ስም እጠራለሁ በሕዝብ ሁሉ ፊት ስእለቴን ለእግዚአብሔር እፈጽማለሁ መዝ እንግዲህ እስካሁን እንዳየነው በአጠቃላይ በብሉይ ኪዳን የተነገሩት የተደረጉትና የታዩት የመለኮታዊ መገለጥ ዓላማና ታሪክ ሁሉ መጨረሻቸውና መደምደሚያቸው በክርስቶስ ሰው መሆንና በእርሱም የማዳን ሥራ ማለት ከትስብእቱ ከልደቱ ጀምሮ በጥምቀቱ በሕማማቱ በሞቱ በትንሣኤውና በዕ ርገቱ ተፈጽሟል ይህ አንድ ጊዜ ለዓለም ሁሉ መሥዋዕት ሆኖ የፈጸመው የጌታ የአዳኝነት ሥራውና ጸጋው ለዓለም ሕዝቦች ሁሉ እስከሚደርስ ድረስ ቤተ ክርስቲያን በመንፈስ ቅዱስ ኃይል እየታገዘች በስብከተ ወንጌልና በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን አማካኝነት ተግባሯን በማከናወን ላይ ትገኛለች ወደፊትም ትቀጥላለች ስለዚህ ጉዳይ በሌላ ቦታ እስክናየው ድረስ በዚህ ይቆየንና አሁን ወደ ሌላ ርእሰ ትምህርት እናምራ ጻኸባቫናእ ትምህርተ ዛይማዋኖትና ክርስቲያወናዌ ሕይወት እስካሁን ከተመለከትነው ትምህርት ጋር አብሮ የሚሄድ ከመለኮታዊ መገለጥ ጋር የተያያዘ ሌላ የትምህርት ዓይነት አለ ስለ ባሕርዩ ስለ ጠባይዓቱ በቅዱሳት መጻሕፍት የተነገሩት ሁሉ ከእግዚአብሔር መገለጥ ጋር አብረው የተገኙ ናቸው እግዚአብሔር ለአብርሃም ሲገለጥለት እንደ ደካማ ወይም እን ደ አነስተኛ ነገር መስሎ አይደለም የተገለጠለት ነገር ግን ኃያል ክከሃሊ ሁሉን የሚችል የሚሳነው የሌለ ሁሉን የያዘ አምላክ ሆኖ ተገልጦለታል ይህም በዕብራይሰጥ ቋንቋ ኤልሻዳይ ይባላል ከባሕርዩ ክጠባይዓቱ መገለጫዎች አንዱ ነው ዘፍ ዘላለማዊነቱ ቅዱስነቱ ጥበበኛነቱ ፈታሒነቱ ምሕረቱ መግቦቱና ሌሎችም ይህን የመሳሰሉ የአምላክ የባሕርዩ የጠባይዓቱ መገለጫዎች ለአበው ቅዱሳን ለሙሴና ለነቢያት ሁሉ በየጊዜው ተገልጦላቸዋል የአምላክ ባሕርይ ረቄቅ አኗኗሩም ምጡቅ በመሆኑ ምክንያት ስለ ማንነቱና ስለ ባሕርዩ ብዙ ማወቅ ባይቻልም ከዘመነ ብሉይ ይልቅ በዘ መነ ሐዳስ በክርስቶስ አማካይነት የበለጠ ለማወቅ ተችሏል በተለይም የእግዚአብሔር ፍቅሩና መግቦቱ ጽድቅና ቸርነቱ እጆግ በጣም ጉልቶ የተገለጠው በልጁ በክርስቶስ ሕይወትና የአዳኝነት ሥራው ነው እንግዲህ በውስኑ አእ ምሯችን ልናውቅ የምንችለውንኖ ልናውቅ የሚገባንን ያህል በመ ጠኑ ከቅዱሳት መጻሕፍት የተውጣጡ የእግዚአብሔርን ማንነት የሚያመለክቱ ባሕርዩን የሚያንጸባርቁ የጠባይዓቱን መገለጫዎች በዚህ መቅድም ውስጥ ሳይ ሆን በክፍል ሦስት በምዕራፍ ሁለት ሀ ኔኛ በንዑስ ቁጥር ሥር ጥቂቶቹን መርጠን እንመለከታቸዋለን ኗ ከእግዚአብሔር የቶገለጠውን እናምናለን ይህ ርእስ የመቅድሙ ትምህርት መደምደሚያና የጸሎተ ሃይማኖት መጆመራያየ ነው እናምናለን የሚለው ቃል የሠለስቱ ምእት ቃል ነው ዓአምን በአሐዱ አምላክ በአንድ እምሳክ እናምናለን በማለት ከሊሎች የሃይማኖት አንቀጸች ጋር የተወሰነውን በመከተል የጥንቷ ቤተ ክርስቲያን እም ነቷን ሰትገልጥበት ኖራለች እኛም ከአበው ቅዱሳን የተቀበልነውን ሃይማኖት ከእግዚአብሔር የተገለጠ ሃይማኖት ስለሆነ አጽንተን እንይዛለን ከፍቅር ሥራ ጋር ይህ የተገለጠው ሃይማኖት የመዳንና የጽድቅ መሠረት ነውና ስለ እግዚአብሔር አንድነትና ሦስትነት ሰለ ሥነ ፍጥረት ስለ ፍቅሩና ስለ ማዳን ሥራው ስለ ተስፋው ቃልና ስለ መሳሰሉት ሁሉ በእግዚአብሔር ከተገለጠው ሃይማኖት ከእግዚአብሔር ቃል የተገኙ መሆናቸውን እያመንን ከጸሎተ ሃይማኖት አንቀጸች ስንደርስ በየአርእቋታቸው እንመለከታቸዋለን ከዚህ ግን በመጀመሪያ በመቅውሙ የተማርነውን በተለይም በመለኮታዊ መገለጥ ከአግዚአብሔር ስለ ተሰጠን ሃይማኖት ጠንቅቀን እንድናውቅ የመገለጥ ምንጩና መንገዱን በትክክል መረዳት አለብን ምክንያቱም ኣምነት ከመሰማት ነው መሰማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው ስለ ተባለ ከማመን መስማት ይቀድማልና ሮሜ ስለዚህ ከእምነት በፊት ከእግዚአ ብሔር ሰለ ተገለጠው ነገር ማወቅንና ቃሉን መስማትን እናስቀድማለን ቀጥሎ የሰውን እምነት በተመለከተ ማለት የአማኙንና የእምነቱን ትክክለኛ ሁኔታ ከተገነዘብን በኋላ በክርሰቶስ የተገኘውን የእምነት ዓይነት አጥብቀን መያዝና ለተገለጠው ሃይማኖት ለእውነተኛው ቃል ለወንጌል እምነት በቁርጥ ኅሊና በፍጹም ተስፋና ፍቅር እስከ መጨረሻው መታዘዝ ይኖርብናል ሮሜ ገሳ ኤፌ ጻኸባቫናእ ትምህርተ ዛይማናትና ክርስቲይዖናዊ ሕፀጠት ን ሀ የተገለጠውን እንወቅ ቃሱንም እንስማ እስካሁን በመቅድሙ የተማርነው ሁሉ በተለይም ከላይ የኛና የኛ አርእስተ ትምህርት በቅደም ተከተል የቀረቡት አለ ምክንያት አይደለም በመጀመሪያ በሕገ ልቡና የተገኘውን ሃይማኖት ከተመለከትን በኋላ በመለኮታዊ መገለጥ ከእግዚአብሔር የመጣውን ሃይማኖት መመልከታችን ሁለቱንም ለማመዛዘንና ለማነፃፀር እንድንችልና እውነተኛውና የበለጠው የትኛው እንደሆ ነ ለይተን እንድናውቅና በክርስትና እምነታችን እንድንጸና ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጆ ነው የሁለቱን ሃይማኖት ልዩነት በፀሐይና በጨረቃ ብርሃን መስለን ከላይ በንፅፅር መግለጣችን ይታወሳል ሕጸጽ ካለው ከጨረቃ ብርሃን ያውም የተውሶ ብርሃን የፀሐይ ብርሃን እንደ ሜበልጥ የታወቀ ነው ሰለዚህ በሕገ ልቡና ከተገኘው ከፍልስፍና ሃይማኖት ይልቅ በቀጥታ በእግዚአብሔር ቃል የተገለጠው ሃይማኖት እውነተኛና ሊታመንም የሚገባው መሆኑ አያጠራጥርም እንግዲህ የራሱ የኾነ ብርሃን ያለው ዓለሙ ግን የማያውቀው እውነተኛ ብርሃን ማነው። እኞ መጽሐፍ ቅዱስ ብለን በአንድነት የምንጠራቸው የብሉይና የሐዲሰ ኪዳን መጻሕፍትን ፍትሐ ነገሥቱ በአንቀጽ ርአስ ላይ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሊቀበሏቸው የታዘዙ ቁጥራቸው የሆ ነ አምላካውያት መጻሕፍት ይላቸቀል ክዝዥርእ ትምህርተ ዛፎዩማናትና ክርስቲፀደናዊ ሕዩዉት ይነት ማለት ለሃይማኖትና ለምግባር ለጸሎተ ቅዳሴና ለማኅሌት ለድርሳናትና ለልዩ ልዩ መንፈሳውያን መጻሕፍት ሁሉ መክብባቸውና ምንጫቸው እነርሱ ናቸው ስለዚህ ብሉይና ሐዲስ እንደ አባትና እናት ይቆጠራሉ ብዙ ልጆ ችም አሏቸው ከእነርሱም አንዳንዶቹ አዋልድ መጻሕፍት ተብለው ይጠራሉ ምክንያቱም ከወላጆቻቸው ከብሉይና ከሐዲስ መጻሕፍት የተገኙ ስለሆነና እነር ሱንም ስለሚመስሉ ነው ነገር ግን ወላጆቻቸውን የማይመስሉ ከወላጆቻቸው ያልተገኙ የማደጉ ልጆች ስላሉ እነርሱን ለይተን ማወቅ ይኖርብናል እንግዲህ የመለኮታዊ መገለጥ ታሪክ ሁሉ በተግባር የተፈጸመው በቃል የተሰበከው በራእይ የታየው በምሳሌና በትንቢት የተነገረው ቃለ እግዚአብሔር በብሉይና በሐዲስ መጻሕፍት ተጽፎ ስለሚገኝ ከሁሉም መጻሕፍት በላይ አብ ልጠንና አክብረን እንይዘዋለን ይልቁንም የመለኮታዊ መገለጥ ጀማሪና ፈጻሚ መሠረትና ማዕከል የሆነው የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል እጅግ የከበረና የተቀደሰ ነው የኦሪት ሕግና ቃል ኪዳን የነቢያት ትም ህርትና ትንቢት ከጥንት ጀምሮ ተሠውሮ የነበረው ምሥጢር ሁሉ ንባቡ ከነ ትርጉሙ የታወቀውና የተገለጠው በክርስቶስ ወንጌል መሆኑን አንርሳ አምላክ ሰው መሆ ኑን ከመግለጥ ጀምሮ ማለት ከምሥጢረ ሥጋዌ ጀምሮ ምሥጢረ ሥላሴ ምሥ ጢረ ጥምቀት ምሥጢረ ቁርባን ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታንና ሌሎችም የቤተ ክርስቲያን ምሥጢራት ሁሉ የሚታወቁት በክርስቶስ ወንጌል ስለሆነ የመለኮታዊ መገለጥን በስፋትና በጥልቀት መማርና ማወቅ የምንችለው እውነተኛ ምንጭ ነቅፅ ንጹሕ ከሆነው ከእርሱ ብቻ እንደሆነና ሌላም አማናዊ ምንጭ እንደሌለ በቅድሚያ ማመንና መረዳት አለብን ስለዚህ ነው ምእመናን ሁሉ ትምህርተ ወንጌልን እንዲማሩ ቤተ ክርስቲያን ሁልጊዜ ጥሪዋን የምታስተላልፈው ካህናትም በቀኖና ቤተ ክርስቲያን መሠረት አርባዕቱ ወንጌልንና ሌሎችንም ቅዱሳት መጻሕፍት በይበልጥ ተምረው በማስተማር አስተምረው በማሳመን አሳምነው በማጥመቅ ብዙ ደቀ መዛሙርትን እንዲያስገኙ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ ብሎ በተናገረው በክርስቶስ ሥልጣን ታዘዋል ማቴ ምእመናንም ቃለ እግዚአብሔርን በመስማትና በማንበብ እምነታቸውን በትክክል ማወቅና መረዳት ይኖርባቸዋል አለበለዚያ በእንግዳ ትምህርት ተጠልፈው በዘመኑ ነፋስ ተወስደው ከእውነተኛው ሃይማኖት መፈናቀል ይመጣል በቅዱሳት መጻሕፍት የሚገኘው የመለኮታዊ መገለጥ ታሪክና ትምህርት ትንቢትና መልእክት ሁሉ ተነቦ የሚተረጐመው ምሥጢሩ የሚታወቀው ቃሉም የሚሰበከው ከክርስቶስ አደራውንና ትእዛዙን ከተቀበለችው ከሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን መሆኑን ምእመናን ሁሉ መገንዘብ ይኖርባቸዋል ቤተ ክርስቲያን የመለኮታዊ መገለጥ ፍሬ ውጤት ናት ክርስቶስ በሥጋ ባይመጣ እርሷም አትገኝም ነበር አሁን ግን በክርስቶስ መምጣት ተቋቁማለች በፍቅሩና በማዳን ሥራው ላይ ተመሥርታለች በዓለም ውስጥ ሆና የጌታን የማዳን ሥራ ትቀጥላለች ወንጌለ መንግሥቱን እንድታስተምርና እንድትሰብክ እንድታሳምንና እንድታጠምቅ የተነሳሕያንን ኃጢአት እንድታስተሠርይና እንድታቆርብ በጐቹን እንድትጠብቅ ማለት ምእመናንን እንድታስተዳድርና እንድታገለግል ስለ ክርስቶስ አምላክነትና አዳኝነት እንድትመሰክር ከጌታዋ ትእዛዝን ተቀበለች ፍትሐ ነገሥት እንቀጽ ቁጥር እንዲህ ይላል መልካም የሆኑትን የአምላክን መጻሕፍት ነገር ይልቁንም አራቱን ወንጌል ያላወቀ አንዱ ስንኳ ቄስ አይሁን ከዚህ ላይ ፍትሐ ነገሥቱ የአምላክ መጓሕፍት የሚለው መጽሐፍ ቅዱስን ነው ጻኸባቫናእ ትምህርተ ዛፀማናትና ክርስቲያናዊ ሕጾወት ስለዚህ ከጥንት ጀምሮ የክርሰቶስ መለኮታዊ መገለጥ እውነተኛ ምስክሩ ነበረት የዛሬይቱም ቤተ ክርስቲያን የጥንቱን ምስክርነት ከሐዋርያት በአፍ በመጣፍ የተቀበለችውን ሲወርድ ሲዋረድ የመጣውን ሃይማኖተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ትውፊት እንዳይከለስ እንዳይበረዝና እንዳይለወጥ ጠብቃ ለአሁኑና ለሚመጣውም ትውልድ በስብከተ ወንጌሏ በሥርዓተ አምልኮቷ በበጐ አድ ራጐቷ ትገልጣለች እርሷ የመለኮታዊ መገለጥን በትምህርትም በተአምራትም በቃልም በተግባርም እያረጋገጠች የምትመሰክር ከሌሎች ድርጅቶች የተለየች አንዲት ቅድስት ከሁሉ በላይ የሆነች ሐዋርያዊት ጉባኤ በመሆና ሰው ሁሉ ወደ እርሷ በመምጣት እርሷም ወደ እነርሱ በመሄድ የሕይወት ውኃ እንዲያገኙ ታደርጋለች ጸጋ መንፈስ ቅዱስን ታድላለች ስለሆነም ከእግዚአብሔር በእውነትና በፍቅር ስለ ተገለጠው ነገር ሁሉ ከእርሷ ጠይቀን እንወቅ ከእርሷም የቅዱሳት መጻሕፍትን ቃል እንማር ቃለ እግዚአብሔርን ሰምተን ለመፈጸም ያልተቆጠበ ጥረት እናድርግ ለ በሥጋ የተገለጠውን እንመን አምነንም እንዳን የተገለጠውን አውቀናል ማለት ብቻ አይበቃም ማመንም ያስፈልጋል ከማመን መስማት ይቀድማል የተገለጠውን የእግዚአብሔርን ቃል የሰሙት ሁሉ የቃሌን ምሥጢር ተረድተዋል ማለት አይቻልም ያወቁት የተረዱት ሁሉ ደግሞ በቃሉ ያምናሉ ይተማመናሉ ብለን አንገምትም ብዙ የሥ ነ መለኮት ትምህርት ያላቸው ምሁራን አሉ ሁሉም ያምናሉ ማለት አይ ደለም ከቤተ ክርስቲያን ውጭ የሆኑ ብዙ የሃይማኖት ምሁራን በዓለም ውሰጥ በሚገኙ ታላላቅ የትምህርት ማሰከላት ይገኛሉ ትምህርተ ሃይማኖትን እንደ ፍልስፍና የትምህርት ዓይነት ይማሩታል ያስተምሩታል እንጂ ከአምነቱ ከተስፋው ከፍቅሩ ከመንፈሳዊ ሕይወቱ ተሳትፎ የላቸውም ይህም ማለት በፍቅር ለሚሠራው እምነት ታዛዥ አይደሉም ሮሚሜ የእነርሱ እውቀት ከእግዚአብሔር ፍቅርና አንድነት የተለየ እምነት አልባ እውቀት ነው የሃይማኖት ትምህርት ወይም ስለ እግዚአብሔር ያለን እውቀት በአ እምሮ ብቻ የሚከናወን አሳብ ወይም እውቀት ብቻ ከሆነ ጥቅም አይኖረውም በእውነቱ ከሆነ መጓጻሕፍት ትምህርት ወይም መረጃ ሁሉ ብቻቸውን በቀ አይደሉም እነዚህ ሁሉ አእምሮን በአሳቦች ብቻ ይሞሉታል ልብ ግን ያለ ስሜትና ፍቅር ባዶውን ይቀራል ከአበው አንዱ በእውነት እንዳለው ስለ ቅድስት ሥላሴ ሁሉን ነገር አውቀህ ቅድስት ሥላሴ በአንተ ወይም አንተ በቅድስት ሥላሴ መኖርን ገንዘብ ካላደረግህ ምን ጥቅም ታገኛለህ። ህዘ ክር ዘሀበ በክ ዓሃ ዐ »ዐዐሀከኛ ከ ሄ ርዐበዐፎከርከዕርበ ዐበነ ከነ ከዕ ፀኪሀቪ ዞኮ ከነ ሀየክርህ ከ ክዝዥርእ ትምህርተ ዛዩማናትና ከርስቲደናዌ ሕይዉት እንግዲህ ማመንና ማወቅ የተለያዩ ሁኔታዎች እንደሆኑ እንገነዘባለን የእግዚአብሔርን ቃል መስማት ወይም ማንበብ ከዚያም ማጥናትና ማወቅ ከዚያም ማመንና ማድረግእነዚህ ሦስት እርከኖች የሰውን መንፈሳዊ እርምጃ ደረጃ በደረጃ የማያሳዩ ናቸው የመጀመሪያው እርከን ቃሉን መስማት ወይም ማንበብ ሲሆን ሁሉም ይሰሙታል ያነቡታል ነገር ግን ሁሉም ልብ አይሉትም አያስተውሉትም ስለዚህ ወደ ሁለተኛው እርከን የሚያልፉት ማለት ሰምተው የሚገነዘቡት የተወ ሰኑት ብቻ ይሆናሉ ወደ ሦስትኛው እርከን የሚሸጋገሩት ማለት ቃሉን ሰምተውና አውቀው የሚያምኑትና የሜያደርጉት ግን ጥቂቶች ብቻ ናቸው ምክንያቱም ቃሉን ማመንና እንደ ቃሉ መኖር ቀላል ነገር ስላልሆነ ነው ኣን ድ ሰው በቁርጥ ኅሊና በእግዚአብሔርና በቃሉ አምናለሁ ለማለት የሚችለው የእግዚአብሔር ጸጋና ረድኤት የአማኙም በጐ ፈቃድና ጥረት ሲገናኙ ነው ሁለቱ ካልተገናኙ ግብዝነት የሌለበት ሐቀኛ እምነት ሊኖር አይችልም እርግጥ ነው ለመተዳደሪያ ተብሎ ወይም ከአማኞች ጋር ለመመሳሰል ተብሎ የተያዘ የይስሙላ እምነት በየችም ይታያል በከፍተኛውም ቦታ በቤተ ክርስቲያንም እንኳ ሳይቀር በየደረጃው ይገኛል ይህ ዓይነቱ እምነት ለሥጋ መተዳደሪያ እንጂ ለነፍስ አይጠቅምም እንዲያውም ነፍስን ይጉጐዳታል እውነተኛ እምነት ግን ጥቅሙና ተሰፋው ብዙ ነው በክርስትና እምነት የጸኑ ከመርገመ ሥጋ ከመርገመ ነፍስ ድነዋል በፍቅር ወደዚህ ዓለም የመጣውን በሥጋ የተገለጠውን መድኃኒታቸውን ከልብ ለሚያምኑት ክርስቲ ያኖች የመዳን ጸጋና የዘላለም ሕይወት ተሰፋ ተሰጥቷቸዋል ምንም ስሰጊዜው በሥጋቸው ቢሞቱ በነፍሳቸው ሕያው ሆነው በገነት ይኖራሉ ሥጋቸውም ከነፍሳቸው ተዋሕዶ ትንሣኤ ዘለክብርን ያገኛሉ ወደ ጌታቸው ተድላ ደስታ ይገባሉ በዘህ ዓለምም ሳሉ በተስፋው ቃል ደስ ብሏቸው ይኖራሉ እንግዲህ ለሰው ልጆች ከፍተኛ ጥቅምና ተስፋ ያለው እውነተኛው እም ነት ወይም ሃይማኖት የቱ እንደሆነ እስካሁን በተመለከትነው ተረድተናል የትምህርተ ሃይማኖት መቅድም ዓላማውም ይኽንኑ በቅድሚያ ለማሳወቅ እን ደሆነ ደጋግመን አሳስበናል በሕገ ልቡናና በምርምር ከተገኘው ሃይማኖት ከእግዚአብሔር የተገለጠው ሃይማኖት እውነተኛና ትክክለኛ እንደሆነ እናምናለን ይህ እውነተኛ እምነት ደግሞ በእግዚአብሔር ከተገለጠው ቃሉ በቅዱሳት መጻሕፍት ተጽፎ ይገኛል ስለዚህ ለትምህርተ ሃይማኖት የሚያገለግል የዶ ክትሪን ማስተማሪያ ለሃይማኖት መመሪያ የሚውል ማናቸውም አንቀጸ አሚን ሁሉ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት እንዲኖረው ያስፈልጋል አለበለዚያ የክርስትናን መሠረተ እምነት በትክክል ለመረዳት አንችልም በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የተጠቀምንበት ጸሎተ ሃይማኖት አንቀጸ አ ሜን ግን ቃለ እግዚአብሔርን የተከተለ መጽሕፍ ቅዱሳዊ መሠረት ያለው ነው ከዚህም ጋር በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ያለው ከፍተኛ ቦታና ዓለም ኣቀ ፋዊ አቋሙ እንዲሁም የአንቀጸቹ ይዘት ጥራትና ስፋት ከሌሎቹ የሃይማኖት መመሪያዎችና የዶክትሪን ማስተማሪያዎች ሁሉ የላቀ ቦታ እንደ ተሰጠው ከላይ በተራ ቁጥር በፊደል ተራ ሀ ገልጠናል እውነተኛ የሕይወት ቃል የሆነው ሃይማኖተ ወንጌል በጸሉተ ሃይማኖት አንቀጾች አማካይነት የተገለጠ ስለሆ ነ ትክክለኛና ቀጥተኛ የክርስትና እምነት መመሪያችን መሆኑን አምነንና አው ቀን በሙሉ ልብ ልንቀበለው ይገባናል ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለተሰጠ ሃይማኖት በወንጌል ክዝዥርእ ትምህርተ ዛይማናትና ክርስቲያናዊ ሕፀወጠት ለተገለጠው እውነተኛ እምነት ራሳችንን ብንአስገዛ በእምነት ከሚገኘው ጸጋና በረከት ተካፋዮች እንሆናለን ሰለዚህ ከሁሉ በፊት ለእምነት መታዘዝን እናስቀድም በሥጋ የተገለጠውን ክርስቶስን በማመን ከአለውም ከሚመጣውም ክፉ ነገር ሁሉ እንድናለን ጽድቅንም እናገኛለን እንግዲህ ከክርስቶስ ሃይማ ኖት እንዳንወጣ እግዚአብሔር እንዲጠብቀን ዘወትር ስለ ሃይማኖታችን መጸ ለይ አስፈላጊ ነው ስለዚህ ነው ጸሎተ ሃይማኖት ከዘወትር ጸሎታችን አንዱ ሆኖ ከቤተ ክርስቲያናችን የተሰጠን በሥጋ ስለ መጣው ክርስቶስ የተሰጠው ምስክርነት በብልሃት የተፈጠረ ልብ ወለድ ተረት አይደለም ሰለዚህ ጉዳይ ቅዱስ ጴጥሮስ ሲያስረዳ የእር ሱን የክርስቶስን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ ብሏል ቀጥሎም ከገናናው ክብር በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው የሚል ያ ድምፅ በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ክብርንና ምስጋናን ተቀብሏልና እኛም በቅዱስ ተራራ ከእርሱ ጋር ሳለን ይህን ድምፅ ከሰማይ ሲወርድ ሰማን በማለት ያየውንና የሰማውን መስክሯል ሐዋርያው ከዚህ ይልቅ እጅግ የጸና የትንቢት ቃል አለን ይላል ምድርም እስኪጠባ ድረስ የንጋትም ኮከብ በልባችሁ እስኪወጣ ድረስ ሰው በጨለማ ስፍራ የሚበራን መብራት እንደ ሜጠነቀቅ ይህን ቃል እየጠነቀቃችሁ መልካም ታደርጋላችሁ በማለት የሚያስጠነቅቀን የእውነት ቃል በሐሰት የጨለማ ዓለም ውስጥ እን ደሚያበራ ብርሃን ስለሆነ ይህ ብርሃን እንዳይጠፋብንና በኃጢአትና በድንቁርና ጨለማ ውስጥ ተውጠን እንዳንቀር ነው ጴጥ በጨለማው ውሰጥ የሚያበራ ጨለማውም የማያሸንፈው ብርሃን ክርስቶስ ብቻ ነው ዮሐ ይህም የተገለጠው የሕይወት ብርሃን ከእኛ ጋር ሊኖር የሚችለው በእምነት ከክርስቶስ ጋር አንድ በመሆን ነው ይህ ብርሃን ከእኛ እንዳይለየንና ከድቅድቅ ጨለማ ውስጥም እንዳንወድቅ በእምነት መጽናትና ለእምነትም መታዘዝ ይኖርብናል እንግዲህ ከዘላለም ዘመን የተሰወረው ኣሁን ግን የታየው በገሐድ በተገለጠውና በሥጋ በመጣው በኢየሱስ ክርስቶስ ያገኘነው ሃይማኖታችን እጅግ ታላቅ እንደሆነ እናምናለን እንመሰክራለንም በሥጋ የተገለጠ በመንፈስ የጸደቀ ለመሳእክት የታየ በአሕዛብ የተሰበከ በዓለም የታመነ በክብር ያረገ ክርስቶስን በመዝሙርና በማኅሌት እናመሰግነዋለን ጢሞ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስም እንደ ተሰበከከዘላለም ዘመንም የተሰወረው አሁን ግን የታየው በነቢያትም መጻሕፍት የዘላለም እግዚአብሔር እንደ አዘዘ ለእምነት መታዘዝ ይሆን ዘንድ ለአሕዛብ ሁሉ የታወቀው ምሥጢር እንደ ተገለጠ መጠን ሊያበረታችሁ ለሚችለው ብቻውን ጥበብ ላለው ለእግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ እስከ ዘላለም ድረስ ክብር ይሁን አሜን ሮሜ ጻኸባቫናእ ትምህርተ ዛፀማናትናቫ ክርስቲዖናዊ ሕይወት ስ መ በዚሁ ጽሑፋችንን እናጠቃልላለን በመጨረሻም ስሙን ያልገለጸው የመዝገበ ሃይማኖት ደራሲ በመጽሐፉ ፍጻሜ የጻፈውን በመጥቀስ የሚከተለውን ስብሐተ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር በጮሆን እናቀርባለን ስብሐት ለእግዚአብሔር ወጣኒ ወፈጻሚ ከሃሊ ወገባሬ ኩሉ ሎቱ ይደሉ አኩቴት እስከ ዘመነ ዘመናት በምድር ወበ ሰማያት በባሕር ወበቀላያት ለዓለመ ዓለም አሜን ለሚችል ለሚጀምር ለሚፈጽም ቻይ ሁሉን ለፈጠረ እግዚአ ብሔር ምስጋና ይድረሰው ለእሱ ከዘመን እስከ ዘመናት በምድርም በሰማይም በባሕርም በጥልቆችም ለዘለዓለሙ ምስጋና ይገባዋል አሜን እመሂ ስሕትኩ አንትሙ እለ በመንፈስ አርትዕዎ የተሳሳትኩትም ቢኖር እናንተ በመንፈስ ያላችሁ አቃኑት ይዘክ አነሣሥቶ ላስጀመረን አስጀምሮ ላስፈጸመን ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ይእዜኒ ወዘልፈኒ ወለዓለመ ዓለም አሜን መ መዝገበ ሃይማኖት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የድርሰት ክፍል ተዘጋጀ ዓ ም ገጽ «እግዚኦ ረስየነ ድልዋነ ከመ ንበል በአኩቴት አቡነ ዘበሰማያት ጻኸባቫናእ።