Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ምስጋና አቶ ወንድወስን አሰፋ በእርምት ስራና በቅድመ ሕትመት ዝግጅት ዛሳብ በመስጠት አቶ ፋንታሁን በየነ በተለያየ ማቴሪያል ስለተባበሩኝ ምስጋናዬ የላቀ ነው። የጎንጅ የዋራ የዋድላና የጎንደር በመባል ይታወቅ ነበር። የሚሂ ንጉሥ ዳርዮስ ብልጣሶርን ሊወጋው ሲንቀሳቀስ ብልጣሶር ወታደሮቹን ልኮ ደመሰሰው በድል አድራጊነቱ ስለተደሰተ ታላቅ ግብዣ ማድረጉን ብቻ እንጂ ግብዣው የተደረገበትን ምክንያት አልተገለፀም ታሪኩን በዝርዝር አስቀምጦት የሚገኘው ጊዮርጊስ ወልደአሚድ አመዘጋገብ ድርጊቱ በ ዓመተ ዓለም ነው የተፈፀመው ከኢየሩሳሌም ጥፋት ጀምሮ ስለተቅዋመ ማሕቶት በመንፈሰ ትንቢት ያየውና ሁለቱን የኦሪጐቸ ዘፀአቱንና የትንቢተ ዘካርያስን ምሥጢር የሐዲስ ኪዳን ሊቃውንት እንዴት እንደተረጎሙት ባጭሩ ለመግለፅ ተሞክሯል ምፅራፍ ጽዮን ጽዮን የቦታ ስምም ይሆናል ቀንጨ ቀንዮት ቀንዮ ቀንዮት የሚለውን የግሙ ንዑስ አንቀፅ ሳድስ ቅጽልና ሳልስ ቅጽል እንዲሁም ባዕድ ዘርና ጥሬ ዘር ማውጣት የግዕዝ ሰዋሰው የሞያ ጥንቃቄ በጎንጅ የቅኔ መምሕራን ዘንድ ክፍተኛ ሥፍራ አለው በነሱ ያለው ትንሽ ችግር የግዕዝን ቃላት እንደልብ ለመጠቀም አለመፍቀድ ነው የግፅዝ ቋንቋ በቋንቋነቱ ብቻ በነሱ ዘንድ በሥራ ላይ አይውልም ብዙዎች የግዕዝ ቃላት የአማርኛ ፀያፍነት አላቸው እየተባለ በቅኔ እንዳይገቡ ይክለክላሉ ይህ አባባል ስህተት አነደሆነ ይታወቃል ምክንያቱም ማንኛውም ቋንቋ በሌላ ቋንቋ ክታረመ ሂደቱን ስለሚያበላሸው ነው የጎንደር የቅኔ መምህራንም በጽሑፍ የሠፈረ አገባብ የላቸውም እነሱ ይጠቀሙ የነበረው ከላይ በተጠቀሱት ክፍሎች አገባቦች ነው ትቅኔያቸውም ቢሆን የሰዋሰውን መንገድ የሚጠነቅቅ አይደለም ዋናው ትኩረታቸው የመጻሕፍትን ምሥጢር በቅኔ መግለፅ ነበር። ከብሉያትና ክሐዲሳት ትርጓሜ ጋር ቅኔን ያያይዙታል ይህ የሆነበት ምክንያት በጎንደር ለመጀመሪያ ጊዜ የመጻሕፍት ትርጉም በአማርኛ ሲዘጋጅ ቅኔም ከዚያው ጋር አብሮ በመስፋፋት ላይ ስለነበር ነው የቅኔ ለተለያየ ስሜት መግለጫ ቅኔ እንደተቀኙ ይነገራል በነሱ ስም የሚጠቀሱ ቅኔዎች አሉ ግን የነሱ ይሁኑ የሌላ ጥናት አልተካሄደባቸውም በቅኔ እርስ በእርስ መነቃቀፍ የተጀመረው በኛው ክፍለ ዘመን በፊት በኢትዮጵያ ቢተክርስቲያን ገዳማትና አድባራት ይገኙ የነበሩ ካህናት በሙሉ የተሟላ ዕውቀት ነበራቸው በማንኛውም የቤተክርስቲያን ትምሕርት ባለቤት መሆን በተወሰኑ ግለሰቦች ብቻ ተወስኖ ቀርቷል ባንዱ ገዳም ወይም በደብር ከመቀመጥ ይልቅ በገጠር መቀመጡን ይመርጣሉ አልፎ አልፎ ግን በየአድባራቱና በየገዳማቱ ስመቀመጥ የመረጡ ምሑራን አልታጡም ክዚህ ጊዜ ጀምሮ ነው የሊቃውንት ጉባዔ ያዘጋጀው ቅኔ በተወካይ ተልኮ በክብረ በዓላት በላኪው ቦታ ስም መነገሩ የቀረው ክላይ እንደተገለፀው አንዳንድ ምሑራን በግድም ይሁን በውድ በገዳማትና በአድባራት ይኖሩ ነበር። ወዲያና ወዲህ እየተወራጩ መጠን የሴለው ጩኸታቸው ሲያስተጋቡት አእምሮ ያለው ያዝናል ይተከዛል የነሱ ቢጤ የሆነው አእምሮ ቢስ በጩኾታቸውና በመዝለላቸው ብቻ አድናቶቆቱገ በጋለ ጭብጨባ ይገልጽላቸዋል ኛው ክፍለዘመን የጎንደር አድባራት ካህናት በሕብረት ኦዘጋጅተው ያቀረቡት ቅኔ ባንድ ሰው እንዲቀርብ ያደርጉ እንደነበር የሚያረጋግጡ ማስረጃዎች አሉ ከማስረጃዎቹ አንዱ በእቴጌ ምንትዋብ ዘመን የተፈፀመው ይገኛል በዘመኑ የጎንደር ርዕሰ አድባራት ደብረሓጣርነሃን ሥላሴ ነበር ነገር ግን እቴጌ ምንትዋብ ግብር ባስገቡ ጊዜ የደብረብርሃን ካህናት በቅድሜያ ሳይሆን ዘግይተው እንዲገቡ ተደረገ እነሱም ስለተፈፀመው ስህተት በግብዣው ላይ ለመግለፅ አንድ ሥላሴ ቅኔ አዘጋጅተው በሕብረትክመካክላቸው የተመረጠው አንባቢ እንዳያነብ አድርገዋል ቅኒኣው ቀጥሎ ያለው ነው። ብዙ ሰዎች በንጃም በሸዋ በጎንደር አካባቢና በሌሎችም በትኔ መምሕርነት ተመድበው ብዙ ዓመታትን ካሳለፉ በኋላ ከያሉበት ቅኔያቸው ይደርሳቸውና የንስሐ ያህል ለካስ ራሳችንን በራሳችን ስናታልል ኖረናል እያሉ ያሳለፉትን ጊዜ በፀፀጐ እያስታወሱ በመምጣት እንደገና ወደተማሪነት ይለወጡ ነበር የመምሕር ዕፁብና የመምሕር ብዙአየሁ ቦታዎች ቅርበት ነበራቸው የኔታ ብዙአየሁ እየሄዱ አገባብ ይማሩ ነበር።
ቅኔ በኢትዮጵያ አድባራትና ገዳማት » መግቢያ ይህ አነስተኛ መጽሐፍ በሁለት የተክፈለ ነው ክፍል አንድ ተቅዋመ ጽዮን በሚል ርዕስ ተጽፏል ተቅዋመ ጽዮን ብሉይ ኪዳንን ሐዲስ ኪዳንንና መጽሐፈ ሊቃውንትን መሠረት በማድረግ በተካሄደው ጥናት በመጠኑም ቢሆን ተገልዷል ኦሪት ዘፀአት ም ትንቢተ ዘካርያስ ም ተቅዋም ተትዋመ ማሕቶት ለሚለው ቃል ሐረግ በመነሻነት ተወስዲል። ኦሪት ዘፀአት ም ስለ ታቦታት ስለተለያዩ ፅዋዎች ፅዋኦች ስለ ሕብስተ ገፅ ጠረጴዛና ስለ ተቅዋመ ማሕቶት የሚገልጽ ፍሬ ነገር የሰፈረበት ምፅራፍ ነው ስለ መቅደስ መሠራትም ከእግዚአብሄር መታዘዙ በዚሁ ምዕራፍ ተጨማሪ ሆኖ ሠፍሯል በመካከላቸው አድር ዘንድ መቅደስ ይሥሩልኝ ወትገብር ሊተ መቅደሰ ወእትረአይ በላእሌሆሙ ዘፀ ከተጠቀሱት ንዋየ ቅድሳት መካክል ተቅዋም ተቅዋመ ማሕቶት ተለይታ ለዚሁ ፅሁፍ በዋነኛነት ተወስዳለች ምክንያቱም የተጠቀሱት ንዋየ ቅድሳት ጠፍተሙ ሲቀሩ በባቢሎን ምርኮ ጊዜ ተቅዋመ ማሕቶት ግን በቤተ መቅደስ ፍርስራሽ ውስጥ ልትገኝ ችላለች ነቢዩ ዘካርያስም እሷን መሠረት ያደረገ ራዕይ አይቷል የዘካርያስን ትንቢት ሊቃውንተቤተክርስቲያን ለምስጢረ ሥጋዌ ትምህርት ማስፋፍያ በማድረግ አብራርተውታል ክፍል ሁለት ደገሞ የቅኔን ታሪካዊ አመጣ የሚመለክት ነው ቅኔ ማለት ምሥጋና ነው የሰው ልጆች በእግዚአብሄር ፈቃድ መኖርን ያመለክታል የቅኔ ትምህርት በዮሐንስ ገብላዊ ወይም በደቀእስጢፋ እንደተጀመረ ተለያዩ መዛግብት ያስረዳሉ ቅኔ ለሦስት መቶ ዓመታት ያህል የምሥጢረ መጻሕፍት ምርምር ዘዴ ሆኖ ቆይቷል ክከኛው ክፍለ ዘመን ወዲህ ግን መሥመሩን ለቀቀ የግለሰቦች ማወደሻ የፖለቲካ ማስፋፍያና የሥጋዊ ጥቅም ማስገኛ ክመሆን ሊያልፍ አልቻለም ቅኔ በኢትዮጵያ በአራት የተክፈለ መንገድ ነበረው። በሁለቱ ስሞች እስካሁን ከስምምነት አልተደረሰም ቅዱስ ያሬድ ዘካርያስ ክሚለው ስም ተነስቶ ሦስቱን ቅጽሎች ካህንነቢይና ሰማዕት ስለሚያስቀምጥና የታሪክ መጻሕፍት የአዶ ልጅ ዘካርያስ በተፈጥሮ ሕመም መሞቱን ስለመዘገቡ መለያየቱን ያጎላዋል ቅዱስ ያሬድ ዘካርያስን ሊቀካህናትም ይለዋል ዘመናውያን የመጽሐፍ ቅዱስ ተመራማሪዎች በማቴዎስ ወንጌል ና በሉቃስ የተመዘገቡትን መሠረት በማድረግ አንድ የድሮ ፀሐፊ በአባት ስም ተሳስቶ ይሆናል የማለት አጠቃላይ አስተያየት አላቸው የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ገፅ ክፍ ብሎ እንደተጠቀሰው ለአራት መቶ ዓመት ያህል ቃለ እግዚአብሄር ከሰው ልጆች ተለይቶ ከቆየ በኃላ ወደ ዘካርያስ መጣ ወአመተስፁ ለጽልመት ዘዐሠርቱ ወአሐዱ ወርዓ በወርሐሳባጥ ኮነ ቃለ እግዚአብሄር ኀበ ዘካርያስ ወልደበራክዩ በዳርዮስ በሁለተኛው ዓመት ሳባጥ በሚባል በኛው ወር በኛው ቀን የእግዚአብሔር ቃል ወደ በራክዩ ልጅ ወደ ነቢዩ ወደ ዘካርያስ መጣ ትንቢተ ዘካርያስ በዕብራውያን የዘመን አቆጣጠር ሳባጥ የወርሐ የካቲት ስም ነው ይህ ወር ለነሱ አሥራ አንደኛው ነው ምክንያቱም የዕብራውያን የዓመት መጀመሪያ ማያዝያ ነውና ይህም የሆነበት ክግብፅ ባርነት በዚሁ ወር ስለወጡ ነው ይህን መሠረት በማድረግ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ሊቃውንት ዘካርያስ ርእየ ለወርኃሳባጥ በሰርቁ ተአምረኪ ዘዘይት ማዕከለ ክልኤ አእፁቅ ማርያም ጽዮን ለብርሃን ተቅዋመ ወርቁ ዕዝራኒ በገዳም አመወአለ ውዱቱ ለሕብረገፅኪ ፅጌ ሐተወ መብረቁ የሚለውን ድርሰት አዘጋጅተዋል በአሪት ዘፀአት ስለ ተቅዋመ ማሕቶት የተመዘገበውን መሠረት ያደረገ ራዕይ ለዘካርያስ ታየ ራዕዩን ያየበት ወርም የካቲት መሆኑን በቅዱስ መጽሐፍ የተደገፈ ማስረጃ እንዳለው ክላይ ተገልሏል ዘካርያስ ያየው ራእይ በተቅዋመ ማሕቶት አማካኝነት ስለ እመቤታችንና ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ክእመቤታችን መወለድ ነው በራዕይ ያየው ይህንንም በየዘመኑ የተነሱ የዘመነ ሐዲስ ሊቃውንት አመስጥረውና አብራርተሙ አስቀምጠውታል ቅዱስ ኤፍሬምና ቅዱስ ያሬድ በዚሁ ከፍተኛውን ሥፍራ ይዘው ይገኛሉ። ቅዱሳት መጻሕፍትን ክተረጎሙና በዚሁም ብዙ መጻሕፍትን ክጸፉ ሊቃውንት ቅዱስ ኤፍሬም አንዱ ነው ቅዱስ ኤፍሬም የቤተክርስቲያን ዜማንም አዘጋጅቷል የሱ ዜማ ግን እንዴ ቅዱስ ያሬድ ዜማ ተጠብቆ አልኖረም ጠፍቷል ከቅዱስ ኤፍሬም ድርሰቶች ውስጥ ውዳሴ ማርያም ብቻ በኢትዮጵያ ይገኛል ስለ እመቤታችን ውዳሴ የተጸፉ መጸሕፍት ሁሉ በውጭ ቋንቋ ማርዮሎጊ በመባል ይታወቃሉ ነገረ ማርያም የሚለው ስያሜ ይህን ሊወክል እንደሚችል አንዳንድ የኢትዮጵያ ህህህላህህ ፎከዐዉበዐዘቲከ ቤተክርስቲያን ምሑራን ይናገራሉ ይሁን እንጂ ነገረ ማርያም የሚለው ስያሜ ስለ እመቤታችን የተጻፉትን በሙሉ ሊተካ አይችልም ነገረ ማርያም በኢትዮጵያ ቤተኩርስቲያን ስለ ስደት የተጻፈ መጽሐፍ መጠርያ ነው ቅዱስ ኤፍሬም በውዳሴ ማርያም ድርሰቱም ም ቁ ላይ የሚከተለውን ስለ ተቋም ትርጉም ፏል አንቲ ውእቱ ተቅዋም ዘወርቅ እንተዖፆርኳ ማሕቶተ ፀዳል ኩሎ ጊዜ ዘውእቱ ብርሃኑ ለዓለም ብርሃን ዘእምብርሃን ዘአልቦ ጥንት አምላክ ዘእምአምላክ ዘበአማን ዘተሰብአ እምኔኪ ዘእንበለ ውላጤ ወለምፅአቱ አብርሃ ላእሌነ ለእለንነብር ውስተ ጽልመት ወጽላሎተ ሞት ወአርትአ ዕገሪነ ውስተ ፍኖተ ሰላም በምሥጢረ ጥበቡ ቅዱስ ኣማርኛው ሀ ብርሃንነት ያለውን ፋና የተሸክምሽ የወርቅ ተቅዋም አንቺ ነሽ ለዓለም ብርነን የሆነ ጥንት ክሌለው ብርሃን የተገኘ ብርሃን ክአምላክ የተገኘ አምላክ ሳይለወጥ ካንቺ ሰው የሆነ ሰውም በመሆኑ በጨለማ ለምንኖር ለኛ አበራልን እግሮቻችንም ወደ ሰላም አቀናልን በዚህ ምንባብ ተቅዋም መቅረዝ የተባለችው ቅድስት ድንግል ማርያም መሆንዋን እና ማሕቶት የተባለውም ጌታችን መሆኑን በግልጽ ቅዱስ ኤፍሬም አስቀምጦታል ሌሎቹ ክዚሁ ጋር የተዘረዘሩት የወልደ እግዚአብሄር የማዳን ሥራዎች ናቸው ለ ተቅዋመ ማሕቶት በቅዱስ ያሬድ በቅዱስ ያሬድና በቅዱስ ኤፍሬም መካከል የሁለት መቶ ዓመት ያህል ልዩነት አለ ቅዱስ ኤፍሬም በኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ የነበረ ሲሆን ቅዱስ ያሬድ ሁለት መቶ ዓመት ቆይቶ በስድስተኛው ክፍለ ዘመን የተነሳ ነው የቅዱስ ያሬድ ድርሰት ብዙ ቁምነገሮችን ያስገነዝበናል የቤተክርስቲያን ዜማ ከቅዱስ ያሬድ ቅርሶች ትልቁና ዋነኛው ሲሆን የጥንቱን የኢትዮጵያውያን የቅዱሳት መፃሕፍት ትረጉም ጥንታዊ ስነፅሁፍ ጥንታዊ ታሪክ ጥንታዊ የኢትዮጵያውያን መነኮሳት ገዳማዊ ሕይወትና ሌሎቹም ከሱ ድርሰት ነው የሚንፀባረቁት ተቅዋመ ማሕቶት በቅዱስ ያሬድ ክተተረጎሙት ወይም በመኑ ከነበረው የሊቃውንተ ቤተክርስቲያን አተረጓጎም በያሬድ ጨማ ክሚገኙት አንዲ ናት ቅዱስ ያሬድ ተቅቅምን ለእመቤታችን ማሕቶትን ለጌታ እየሰጠ በበዓላተ እግዝእትነ ማርያም ለምሥጋና ክሚቀርቡት መዝሙርቹ አቅርቧል በምዕራፍበዝማሬ መዋሥዕትና በድጓ የተትዋመ ማሕቶትን አመሥጥሮ ያልገለፀበት ክፍል የለም ክተጠቀሱት ድርሰቶቹ በተጨማሪ አንቀፀ ብርሃን በመባል የሚታወቅ የፀሎት መጽሐፍ አለው ። ክዚያ በፊት የነበረው የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የቅዱሳት መጻሕፍት ትርጉም ግፅዝ በግዕዝ ሆኖ የብሉይና ሐዲሱ የአተረጓገም መንገድ የተለያየ ነበር የብሉዩ መንገድ ይቤ መተርጉም እየተባለ ሲነገር የሐዲሱ ደግሞ ድሕረ ወንጌል የሚል መንገድ ነበረው ከዚህ በተረፈ በቅዱስ ያሬድ ድርሰቶች የብሉዩ የሐዲሱና የሲቃውንቱ ጥንታዊ ትርጉም ለማግኘት ይቻላል ቤተእሥራኤል ቤተክርስቲያንና ገበዘ አክሱም የሚሉ ሐረጎች ክጥንታዊው የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የቅዱሳት መጻሕፍት አተረጓጎም በተያየዙ ምሥጢራዊ አመጣጥ አላቸው ቤተክርስቲያን የሚለው ቃል ወገናዊነትንት ዜግነትን የሰው ልጅ በጥምቀት ሐብተውልድናን ፀጋ መንፈስ ቅዱስን መቀበሉን ያሳያል ተቅዋምና ዮን በሁለት ቃላት ተክፍለው የየራሳቸውን ታሪካዊ አመጣጥና ትርጉም ለመግለጽ እስካሁን የተለያዩ ማስረጃዎቕን መዘርዘር ተችሏል የመጽሐፉ የዚህ መጽሐፍ ርእስ ተቅዋመ ጸዮን ነው የሁለቱን ቃላት ተቅዋምና ጽዮን ዝርዝር ሁናቴ ከተገለፀ በኃላ ሁለቱን ቃላት አገጣጥሞ ባንድ ሐረግ በማስቀመጥ ሐረጉ የመጽሐፉ ርእስ እንዲሆን የተመረጠበት ዋና ምከንያት ሁለቱም ተቅዋምና ጽዮን ከምሥጢረ ሥጋዌ ጋር የተያያዘ ሰፊ የቤተክርስቲያን ትምህርት ስላላቸው ነው ተቅዋመ ዮን ለወደፊት በሰፊው ተዘርዝሮ ሊወጣ ይችላል ማንም መጽሐፍ በቅድሚያ ባጭሩ ከወጣ አንባቢያን ፍሬ ነገሩን በቀላሉ ሊረዱት ይችላሉ እንደ መግቢያ ይህንላቸዋል በተቅዋመ ጽዮን አገላለ ሌላ ሐሳብ ተከስቶለናጽኖዋኣ ወደ ቃዱ መጽሐፍ ገባ ብለው ከዚህ በተሻለ መል ለአጸነዳአሂጸ ሰዎጁ ል ኖሩ እንደሚችሉ ተስፋ ያደርል ቓ ቅኔና ሂደቱ ይህ ቃል ቀነየ ክሚለው ክግፅዝ ግሥ አወራረድ የሚወጣ ጥሬ ዘር ነው ስለሆነም ቃሉ በአማርኛና በትግርኛ ቋንቋዎች ተዘውትሮ ሲነገር ይገኛል በጋጣሚነታቸው የታወቁት የጥንትና የዘመናችን ደራሲያን ባለ ቅኔዎች እየተባሉ በአማርኛ ቋንቋ ይጠቀሳሱ ቃሉ እጅግ ጎልቶ የሚነግርላቸው የጥንታዊት ግሪክ ፈላስፋዎች ናቸው በተለይ ሆሜር በዚሁ አጠራር ከፍተኛውን ሥፍራ ይዞ ይገኛል የግዕዝ ቋንቋ ሴማዊ ስለሆነ በብዙ ቃላት ከዕብራይስጡ ክሱርስትና ክዐረብኛ ቋንቋዎች ጋር ይገናኛል በተለይ በግሥ አወራረድ መንገድ ክእብራይስጢ ጋር ብዙ ተመሳሳይነት አለው ስለዚህ በግዕዝ በትግርኛና በአማርኛ ቅኔ እየተባሷ የሚጠቀሰው ቃል በእብራይስጢ ቆኔን እንደሚባል የዕብራይስጢ ቋንቋ ምሑራን ሲያስረዱ በዚሁ ለብዙ ትርጉም እንደሚውል ያረጋግጣሉ ጮሆ ማልቀስ መቆዘም መዝፈን መግጠም ማጉረምረምና ማቀንቀን ለማለት የዕብራይስጢ ቋንቋ ተናጋሪዎች ቱፍኔን የሚለውን ቃል ብቻ እንደሚጠቀሙ ክምሑራኑ ዘገባ እንረዳለን። በዮሐንስ ራዕይም ይህን የመሰለ የግዕዝ ምንባብ አለ እሱም እንደሚቀጥለው ይነበባል ወየሐልዩ ማሕሌተ ሐዲሰ ቅድመ መንበሩ ወአልቦ ዘይክል አእምሮታ ለይእቲ ማሕሌት ዘእንበለ እልክቱ አሠርቱ ወ አርባፅቱ እልፍ ወ አርብዓ ምዕት የራዕየ ዮሐንሱ ግዕዝ በአማርኛ ቅኔ ተብሎ አልተተረጎመም በመሠረቱ ስብሐትና ማሕሌት ወደአማርኛ ሲለወጡ ምስጋና ተብለው ባንድ የሚጠቃለሉ ናቸው ተርጓሚዎች ግን ስብሐት የሚለውን ቃል ቅኔ በማለት በአማርኛ ሲያስቀምጡት ማሕሌት የሚለውን ደግሞ ምሥጋና ብለውታል ክአንድምታ ትርጉም ጀምሮ እስክነጠላ ትርጉም ከግዕዝ ወደ አማርኛ ቅዯሳት መጸሕፍትን መገልበጥ የተጀመረው ከአሥራ ሰባተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ወዲህ ነው ህህህህፎከወዐህዉበከየ ክጎንንደር ዘመነ መንግሥት መዳክም ወዲህ ዘመነ መሳፍንት በተባለው ክፍለ ዘመን አንዳንድ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን መምህራን በተናጠል የነጠላ ትርጉምን ሥራ አክናውነዋልኒ ለሰብሁ መቶ ዓመታት ተዳፍኖ የኖረው የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የሥነ ሑፍ ዕድገት በዚሁ ወቅት እንደገና መጀመሩ የሚታወስ ነው ስለዚህ እነዚያ በተናጠል ተርጓሚዎቹ ምሥጋናንና ቅኔን ለአማርኛ ቋንቋቸው ተጠቅመውባቸዋል ይህፅፃ ማለት አንዱ ምሥጋና በማለት ፋንታ ቅኔን ሲጠቀም ሌላው ቅኔ በማለት ፋንታ ምሥጋና ሲል ይገኛል ይህ ብቻ አይደላም በግዕዝ ብካይ የሚለውን በአማርኛው ልቅሶ ማልቀስ አልቃነኑ ብሎ መፈታት እንዳለበት ግልጽ ነው ቃል በቃል ክተተረጎመም መርዘምም ማጠርም የለበትም ክየትም ተፈልጎ ኣንዱ ቃል ባንድ ቃል ብቻ ነው መፈታት መለወጥ ያለበት በግፅዙና በአማርኛው መጽሐፍ ቅዱስ ግን ብዙ ልዩነት ይታያል ለምሳሌ ወበክዮ ዳዊት ለሣኦል ወለዮናታን ወልዱ የማለው የግዕዝ ንባብ በአማርኛው ዳዊት ስለሣኦልና ስለልጁ ዮናታን ይህን የሐዘን ቅኔ ተቀኘ ተብሏል ይህሐዘን እነዚህ ሁለት ቃላት በግፅዙ የሉም ብዙዎች ይህንንና ሌሎችም መሠረት በማድረግ ሠቆቃውንልቅሶውን ሁሉ ቅኔ ሊሉት ችለዋል። ዓለም በመንግሥታት ትመራለች መንግሥት ማለት ደግሞ ሕዝብ ነው መንግሥቱን የሚመራ የበላይ ሰው ይኖራል መሪው ሕዝቡን እንዲገዛ ሳይሆን በመንግሥቱ ህግ መሠረት ሕዝቡን እንዲያስተዳድር ብቻ ይፈቀድለታል ሰዎች በቅኔ ሰዎችን ያሞግሳሉ ሰዎችን ያጥላላሉ ግን ይህ ሁሉ ፍፁም ስህተት ነው የሥርዓተ ዓመልኮትን ዓላማ ይቃረናል የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በጽርዕ ቋንቋ ሥርዓተ አምልኮትን ስታካሂድ ካቆየች በኃላ ክስድስተኛ መቶ ክፍጳ በቤተክርስቲያንም ሆነ በሕብረተሰብ ፈጽሞ ሌ ኸቸች ነ «ዩከክበፐከክ ዘመን ጀምሮ በግዕዝ ቋንቋ መጠቀም ጆመረች ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ለብዙ መቶ ዓመታት የራሷ ዜማ አዘጋጅታ በቤተክርስቲያን ውስጥ የሚካሄዱ ብዙ የዜማ ዓይነቶች እንዲኖሩአት ሆኗል ግን በአገልግሎቱ ውስጥ አሁን ያለው የቅኔ አቀራረብ አስፈላጊ አልነበረም ድጓው ራሱ የተሟላ ዝግጅት አለው በለዚህ በድጓው የሠፈረው ብቻ በጥሬ ዜማ ወይም በዝማሜ እየተዘመረ ይታለፍ ነበር ባሁኑ ጊዜም ቢሆን እንኳ ግጥሙ ቅኳኒ ቢኖርም ባይኖርም ከጥንቱ ሲያያዝ በመጣው መሠረት ስብሐተ ነግህና አርያም የሚካሄድባቸው በዓላት አሉ ለምሳሌ መጋቢት መሥቀልና መጋቢት በዓለ እግዚአብሄር ስብሐተ ነግህ ነሐሴ እንድ ቀን ዶደናግልና ነሐሴ አሥር ቀን ማሕበር አርያም ሲደርስ የቅኔ መኖር ሳያስፈልግ ይካሄዳል መም ሀረገ ወይን ገማርያም በአጠቃላይ ቅኔ ማለት ዜማ ነው ወይትቀነዩ ካህናት በክ የሚለው ይህን ያስረዳል ዙዎች የኢትዮጵያ ታሪክ ዘጋቢዎች ቅኔ መ ቅዱስ ያሬድ ብቻ አንደሆነ ይስማሙበታል ድጓ ችም በስድ ንባብ የተቀነባበረ ነው የቅኔን ስያሜ የያዙ ዝግጅቶች በድን ውስጥ ይገኛሉ የቅኒ በቅዱስ ያሬድ መጀመር በሁለት ተክፍሎ ይነገራል ጠቅላላ የቅዱስ ያሬድ ድርሰቶች በሙሉ ቅኔዎች ናቸው ምክንያቱም ዜማው ስድ ንባቡና ግጥሙ በነሱ ውስጥ ተካትተው ይገኛሉና የሚለው አንደኛው ክፍል ሲሆን ርን ም በመወድስ የሚበዝጉ በዋዜማ በዘይዕዜ ዕጣነ ሞገር ይባላሉ የሚለው ነው ስያሜ ብጾ በተወ ን የቅኔ ትምህርት አጀማመር በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ጥንታዊው መንፈሳዊ አገልግሎት እንዴት ይካሄድ እንደነበር ከመጽሐፈ ኪዳን ክፍል አንድ መረዳት ይቻላል ይህ መጽሐፍ ስብክትና ትምህርት ማሕሌትና ቅዳሴ የየራሳቸው የሆነ ክፍለ ጊዜ እንደነበራቸው በግልጽ ያስረዳል እንደ መጽሐፉ አመዘጋገብ እሁድን ጨምሮ መንፈሳውያን በዓላት በተክበሩ ቁጥር ማሕሌቱ ስብከቱና ትምሕርቱ በቅደም ተክተል ይካሂዱ ነበር። ህሆሁፉነ ጋህ ህሁሄዐ የተጀመረበት ዘመን ባይታወቅም ክኛና ክፊኛው ክፍለ ዘመን ወዲህ እንደሆነ ይገመታል ሰዓታት በኛው ክፍለ ዘመን ስለተጀመረ በማሕሌት ላይ ለውጥ ተጀመረ ክኛው ክፍለ ዘመን ደግሞ የቅኔ ትምህርት ተጀመረ ስለቅኔ አጀማመር በኢትዮጵያውያን መምሕራን በኩል ሁለት የተለያዩ የታሪክ ዘገባዎች አሉ በአንደኛው ከፍል አሁን ያለው የቅኔ መንገድ የተጀመረው በዮሐንስ ገብላዊ ነው የሚል ሲሆን በሁለተኛው ደግሞ የአሁኑን ቅኔ የጀመረው ደቀ እስጢፋ የተባለው ሰው እንደሆነ የሚገልጽ ነው ሁለቱንም ከፍሎች በቅደም ተከተል ክዚህ ቀጥሎ ይታያሉ ዮሐንስ ገብላዊይህ ምሑር ዮሐንስ ፍልሱፍ በመባልም ይጠቀሳል ይህ ቅጽል ሲሠጠው የቻለው በምሥጢር እየተራራቀ ቅኔን ስላስፋፋ እንደሆነ መገመት አያዳግትም ገብላዊ የተባለበት ምክንያት ደግሞ ዋድላ ድላንታ ውስጥ በምትገኘው ገብላት በምትባል ቀበሌ ስለተወለደ ነው ቶጾሐንስ ገብላዊ ዓም ባለው ጊዜ ውስጥ ቅኔን ኣያስተማረኖረ። ጉ ሬሪሄአሪህህ ቦዐሰ ህህ ወዲህ የቅኔ ቦታዎች አራት ሆኑ የአራቱ ኮፍሎች የቅኔ መንገድ ይለያያል ቅኔ ከልብ ሠርጾ ሲገባ የግድ ወደብቸኝነት ኑሮ ይስባል ቅኔ በሚቀነባበርበት ጊዜ እጅግ ፀጥታ የሰፈነበት አካባቢ ማግኘት የግድ ይሆናል ካልሆነ ደግሞ አካባቢው ጭር ሲል ሌሊቱን ሙሉ እያሰላሰሉ ማደር ይመረጣል በመንገድ ጊዜም ቢሆን አብሮ ተጓዥ ጓደኛን ያስጠላል ምክንያቱም በሁለቱ ጨዋታ ስለሚኖር ነው በአጠቃላይ ቅኔ የባሕታውያን ሞያ ነው ማለት ይቻላል በቅኔ ባለሙያነት የተካኑ ብዙ ሰዎች በተባሕትዎ ተወስነው ለመኖር ይገደዱ ነበር የቅኔን ሞያ ካስፋፋ የጎንደር መምህራን መካክል ክፍለ ዮሐንስ አንዱ ነው ይሀ የቤተከርስቲያን ምሑር ከአክሱም ክተማ በስተሰሜን ምስራቅ አምስት ኪሎ ሜትር ያህል ወጣ ብላ በምትገኘው ማይሩባ በምትባለው አጥቢያ ተወለደ ማይሩባ ቅዱስ ያሬድ ከተወለደበት መደባይ ወለል ጎድን ትገኛለች ሁለቱ ቦታዎች መደባይ ወለልና ማይሩባ በዘመነ አክሱም ብዙ የቢተክርስቲያን ሊቃውንት የወጡባቸው መሆናቸው ይታመናል ክፍለ ዮሐንስ የቱ ጉባዔያት ባስቤት ክመሆኑም በላይ የቅኔን መንገድ ለማስተካከል ብዙ የጣረ ምሑር መሆኑ ይነገርለታል ኑሮው በብሕትውና የተወሰነ ነበር እንዲያውም አልባሌ መስሎ ክቦታ ቦታ ሲዘዋወር ከቆየ በኃላ የመጋቢት መድሐኒዓለም ዕለት ጎንደር ከተማ በሚገኘው የመድሐኒዓለም ደብር የመወድስ ቅኔ በመቀኘቱ ዕውቅና ማግኘቴን አንዳንድ የቤተክርስቲያን መምሕራን ያስረዳሉ የመድሐኒዓለም ዕለት የተቀኘው መወድስ ቅኔ ጣዕዋ ንዑስ መድሐኒዓለም የሚለው ነው ቅኔው ክርስቶስ መልዕልተ መስቀል የተቀበለውን መክራ ምሥጢር ይገልፃል ክዚህም ሌላ የእሱ ቅኔዎች በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን መምሕራን ዘንድ በብዛት ሲነገሩ ይሰማል ከጉባዔ ቃና እስክመወድስ ለፀናፅል ትምሕርት በቋሚነት ተመድበው የሚገኙት ሁሉ የእሱ ቅኔዎች ናቸው አሁን ያለው የቅኔ ዜማ በሙሉ የተወሰነው በእሱ አማካይነት ሳይሆን እንዳልቀረ ይታመናል ከፍለ ዮሐንስ በአፄ አድያምሰገድ ኢያሱና በአፄ ዳዊት ዘመን እንደነበር ክተቀኛቸው ቀኔዎች ለመረዳት ይቻላል ክፍለ ዮሐንስ ከካህናት ጋር ብዙም ተግባቢነት የነበረው አይመስልም። ከብሉያትና ክሐዲሳት ትርጓሜ ጋር ቅኔን ያያይዙታል ይህ የሆነበት ምክንያት በጎንደር ለመጀመሪያ ጊዜ የመጻሕፍት ትርጉም በአማርኛ ሲዘጋጅ ቅኔም ከዚያው ጋር አብሮ በመስፋፋት ላይ ስለነበር ነው የቅኔ ለተለያየ ስሜት መግለጫ መሆን ከኛው እስክ ኛው ክፍለ ዘመን ቅኔ ምሥጋናን ጸሎትን መዝሙርንና ሌሎችንም የሥርዓተ አምልኮት ክፍሎች መግለጫ ብቻ ሆኖ ቆይቶ ነበር ኢትዮጵያውያን የቅኔ ተመራማሪዎች መነሻቸውና መድረሻቸው ቅዱሳት መጻሕፍት ብቻ ነበሩ እየቆየ ግን ሌላ መንገድ ተፈጠረ ይኸውም ቅኔን የግል ስሜት መግለጫ የማድረጉ ተግባር ነው በኛው ክፍለ ሀመን በደቀ እስጢፍና በአፄ እስክንድር መካክል ያለመግባባት ስለተፈጠረ ሁለቱም የየግላቸው ስሜት መግለጫ ቅኔ እንደተቀኙ ይነገራል በነሱ ስም የሚጠቀሱ ቅኔዎች አሉ ግን የነሱ ይሁኑ የሌላ ጥናት አልተካሄደባቸውም በቅኔ እርስ በእርስ መነቃቀፍ የተጀመረው በኛው ክፍለ ዘመን ነው ይህ ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ካህናት ለሦስት የተከፈሉበት ጊዜ ነበር።