Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ተሃድሶ ማለት መሻሻል መታረም ስህተትን ማስወገድ መለወጥ ነው። አያስፈልግም የሟል አካል ካለ አልወደኩም እያለን ነው። ስለዚህም ለወደቁት ለመነሳት በየእለቱ መታደስ አስፈላጊ ዓላማው ወደ እግዚአብሔር መቀረብ ለእግዚአብሔር መገዛት ነው።ስለዚህም የእግዚአብሔር ዓላማ ተሃድሶ ነው እንጂ ከአንድ ምድር ወደ ሃን እየቀየረ አይደለም ።ስለ ም ተዴርው ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ለመጥራትም ነውና አስተውሉ ተሃድሶነት በሕብረት የሚደረግ ነው።
አዳም የበደለው እግዚአብሔርን ብቻ ነው ። በ በ በ ሄኖክም አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር ስላደረገ አልተገኘም እግዚአብሔር ወስዶታልና። ሄኖክ ከእግዚአብሔር ጋ እውነተኛ ሕብረት ያለው የእግዚአብሔርን ፍቃድ የሚያውቅ ነው። ከተሃድሶው አባት ከሄኖክ ምን እንማራለን ኛሁሉም ብያምጹጽ እንኳ ከእግዚአብሔር ጋ ትክክለኛ ሕብረት እስካለ ድረስ እግዚአብሔር አንተን ብቻ እንደሚያቅ ባንተ ደስተኛ መሆኑን ። ሂየእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያውቅ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ የሚኖር አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋ ያደረገ ው። በሕይወት በመኖር የእግዚአብሔር ፍቃድ ያልሆነውን ማሳየት የእውነት ሚዛን አባቶች አይደሉም የእግዚአብሔር ፍቃድ ብቻና ብቻ መሆኑን እንገነዘባለን እንደ አግዚአብሔር ፍቃድ ብቻህን በመቆምህ በመንጠቅ ወይንም በማምለጫ መርከብ እግዚአብሔር እንደሚያተርፍ ደግሞ ያንተ ከእግዚአብሔር ጋ መጣበቅ ለልጅ ልጅ እንደሚተርፍ ለብዙ ዓመታት ወንበዴዎች በውንብድና ስመላለሱ እግዚአብሔር ግን በትዕግሥት በመጠበቁ እንደማያይ እንደማይሰማ ተደርጎ የእግዚአብሔር ትዕግሥት አለመናቅን አብርሃም አስከአሁን ባቀረብኩት ጹሑፍ ሰዎ ባራሳችው ፈቃድ ስወድቁ እግዚአብሔ ደግሞ ቢራሱ ፈቃድ ማንም ሳይጠቀው በቀ ቆሸሸ ንነት እንዳይቀጥሉ ቲሃድ ደሚደመር ተግንዝበናል። እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ስለሆነ ዮሴፍም አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር ስላደረገ እግዚአብሔር መሸጡን ለክብር አደረገ ። ዮሴፍ ወደ ግብዕ ተወሰደ በግብፅ ምድር እግዚአብሔር የማይከበርበት እግዚአብሔር የማይመለክበት ምድር ላይ ሆኖ ዮሴፍ ምቹ ቦታ ሁኔታ ሳያገኝ እግዚአብሔርን አመለከ አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር አደረገ ። በዚህ ሁሉ ጥያቄ እስራኤላውየንን ነፃ ለማውጣት ሙሴ የራሱ ጥበብ ጉልበት ያለበት ይመስለዋል በመጨረሻም አንድ በግ ጠባቂ ለዚያውም የሰውን የሚጠብቅ እግዚአብሔር ሕዝቡን ለመምራት ለዚያውም ከባርነ ነፃ ለማውጣት መምረጡን ሙሴ አምኖ ወጣ ። ሙሴ ነፃ ለማውጣት ያሰበው ትክክል ነው ። ከስጋ ባርነት ብ ነፃ ማውጣችቾ ደግሞ የእግዚአብሔር ዓላማ ሯሙሴ ነፃ ለማውጣት ያሰበው በጉልበቱ ነው። ስለዚህም የእግዚአብሔር ዓላማ ተሃድሶ ነው እንጂ አብዮት አይደለም ። ከሕዝብ ኃጢአት የተነሳ እግዚአብሔር ከኃጢአት ጋር ስለማይተባበር በመካከላቸው ስለማይገኝ እግዚአብሔርን የሚፈልግ ከሰፈር እየወጣ እየተለየ ወደ እግዚአብሔር ብቻ ይሄዱ ነበር።