Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ታሪካዊ ሥነ መለኮት (1).pdf


  • word cloud

ታሪካዊ ሥነ መለኮት (1).pdf
  • Extraction Summary

ልዐ ልከከ ል ሀከ ከ ርሊ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው ረክ ከከ ሃ ዓም ይህ መጽሐፍ የተተረጎመው ባጩዜጩጩሏ ከር ኘዘቧ ርዐሀሃከ ከሃ ሀ ከከ ሀ ዐያ ከ እህርዐጩ ዐ ፐከ እብሃ ር ከአዳም ጋር ኪዳን የገባው ከውድቀት በፊት ነው። የዚህ ሂደት አመክንዮአዊ ውጤት ሁሉ ፓንቲይዝም ክከነ ነው። ይህ እምነት በግል የመጽሐፍ ቅዱስ እውነቶችን በአማኞች የግል ሕይወት ላይ በማሳየት እና የቅድስና ሕይወትን በማሳደግ ላይ አትኩሯል። አ በኛው ምዕተ ዓመት ፔላጊዩስ የተባለ እንግሊዛዊ መነኩሴ ያስተማረው ትምህርት ነው። ፐ ቅዱስ ቁርባን በሚወሰድበት ግዜ ኅብስቱና ወይኑ በቀጥታ ወደ ጌታ ሥጋና ደም ፐኋበህከ ትራንሰብስታንሺዬዩሽን ቅዱሳት መጻሕፍት ብቻ ።ብቱሃደሄዓቫነቱዩን«ን ካርዲናል ኪዳናዊ ሥነመለኮት ።

  • Cosine Similarity

ኣኣ ቭፕር ርክህልለ የመጽሐፍ ማውጫ ምዕራፍ የታሪካዊ ሥነመለኮት መግቢያ ቀ የታሪካዊ ሥነመለኮት ፍቺ የታሪካዊ ሥነመለኮት ክፍሎች የታሪካዊ ሥነመለኮት እድገት ሥነመለኮት በጥንታዊቱ ቤተ ክርስቲያን ሥነመለኮት በመካከለኛው ዘመን ሥነመለኮት በዘመነተሐድሶ በጠ ዘመናዊው ሥነመለኮት ምዕራፍ ጥንታዊ ሥነመለኮት ቀ ሐዋርያት አባቶች ቀ ቀፉቀ የአቃቤ እምነታውያን ትምህርተ ቅዱሳት መጻሕፍት የአቃቤ እምነታውያን ትምህርተ እግዚአብሔር የአቃቤ እምነታውያን ትምህርተ ክርስቶስ የአቃቤ እምነታውያን ትምህርተ ቤተ ክርስቲያን ቀ ጥንታዊ ኑፋቄዎች ከሙሴ ሕግ ጋር የተያያዙት ከኖስቲካዊ ከ ፍልስፍና ጋር የተያያዙ ማርሲዮን ከተባለው ሰው ካኖን ጋር በተያያዘ መልኩ ቀ የካኖን ድንጋጌና የእምነት መግለጫዎች ቀ ቀ የእምነት መመሪያ የአዲስ ኪዳን ካናን የሐዋርያት የእምነት መግለጫ ጥንታዊ አስተምህሮ ሥላሴ ሞናርኪያኒዝም ቢከከ አርዮሳዊነት ን የቁስጥንጥንያው ጉባኤ ጥንታዊ አስተምህሮ ክርስቶስ አቡሊናርዮሳዊነት ንስጥሮሳዊነት አውጣኪነት ገህህነ ዐፊዕዕኦፊፊራራ ጥንታዊው ሥነሰብእነት ኃጢአትና ጸጋ ጥንታዊው አስተምህሮ ደኅንነት ሥርየትና ደኅንነት የደኅንነት አፈጻጸም ጥንታዊው አስተምህሮ ቤተ ክርስቲያን ጥም ቀነ ሺ ንን ን ንተ ን ንተ ንንን ሄቴ ንቄ ቴቴ ቴቄሄ ሄሄ ሄሄ ሄሩ የጌታ እራት ጥንታዊው የሥነፍጻሜ አመለካከት ምዕራፍ የመካከለኛው ዘመን ሥነመለኮት በመካከለኛው ዘመን የነበሩ ክርክሮች የኢኮኖላትሪያ በዕ ክርክር የፊሎክዌ ዐሀር ክርክር የአስቀድሞ መወሰን አስተምህሮ ወርርሀሀእ ክርክር የጌታ እራትን አስመልክቶ የነበረ ክርክር የመካከለኛው ዘመን ሊቃዊነት የመካከለኛው ዘመን ሥነሰብእነት ላክክነ ቶማስ አኩናስ የማርያም ኃጢአት የለሽነት ቅድስና መደምደሚያ ቀ የመካከለኛው ዘመን አስተምህሮ ደኅንነት የእግዚአብሔር ጸጋ እምነትና ሥራዎች ቀ ቀ የተሐድሶ መሠረቶች ቀ የዘመነ ተሐድሶ መሪዎች ማርቲን ሉተር ራዓዓ ጆን ካልቪን እልሪክ ዝዊንግሊ ቀ የዘመነ ተሐድሶ ትምሕርተ ቅዱሳት መጻሕፍት የሉተር አስተምህሮ የዝዊንግሊ አስተምህሮ የካልቪን አስተምህሮ ህዜሀ ቀ የዘመነ ተሐድሶ ትምህርተ ክርስቶስ ቀ የዘመነ ተሐድሶ ሥነሰብአዊነት የተሐድሷውያን አመለካከት ሱስንዮሳዊው አመለካከት አርሜኒዮሳዊ አመለካከት ቀ የዘመነ ተሐድሶ ትምሕርተ ደኅንነት አስቀድሞ መወሰን ጦርርከከኪኪ ሥርየት እምነትና ሥራ ቀ የዘመነ ተሐድሶ ትምሕርተ ቤተ ክርስቲያን ሉተራዊ አመለካከት ካልሺናዊ አመለካከት የአናባፕቲስቶች ለህኮ ወይም የዳግማዊ መጥምቃውያን አመለካከት ምዕራፍ ዘመናዊ ሥነመለኮት ቀ ኪዳናዊ ሥነመለኮት ቀ ሉተራዊ ሥነመለኮት ቀ ካልሺናዊ ሥነመለኮት ቀ ለዘብተኛ ሥነመለኮት ቀ የአዲሱ ቀጥተኛ ሃይማኖት ሥነመለኮት ቀ መደምደሚያ አባሪዎች ቀ የተለያዩ የሥነመለኮት ትምህርቶች መግለጫ ቀ በዚህ መጽሐፍ የተጠቀሱ የእንግሊዝኛ ቃላት ሠንጠረቱች ቀ የአስተምህሮ ክርስቶስ ኑፋቄዎች ቀ ፔላጊዩስ እና አውግስጢኖስ ስለ ኃጢአት ያላቸው አመለካከት ንህ ን ደተ ን ሃን ሃን ንዘ ፊፋ ንደ ቆይ ሄይይ ያ ደፉ ቆሩ ታይ ቆለፈ ቆሩ ቦለ ኦት የመካከለኛው ዘመን ቅዱሳት ምስጢራትና መንፈሳዊ ጥቅማቸው ህ ንእ ንን ተን ሄሄ ሄሄ ቴቴ ቴሄ ተን ንዓ ቴዓ ለ ጊ ቀ ተሐድሷውያን ሪፎርመርስ በኃጢአት ሥርየት ላይ ያላቸው አመለካከት ህህ ፊ ቱ ቱ ቀ ተሐድሷውያን ስለ ቤተ ክርስቲያን መተዳደሪያ ሕጎች ያላቸው አመለካከት ፋ ቀ የተሐድሷውያን ሥነመለኮት ቀ ሥነመለኮታዊ አመለካከት በዘመናዊ ቤተ ክርስቲያን ክከፐር ርሕህኔልጴ ማሳሰቢያ የመጽሐፉ ተርጓሚ በዚህ ጽሑፍ ውስጥ አንዳንድ ክፍሎችን ግልጥ ለማድረግ ሲል በደራሲው ፍቃድ አንዳንድ ማብራሪያዎችን ጨምሯል። ታሪካዊ ሥነመለኮት እንደ አስተምህሮ እግዚአብሔር አስተምህሮ መንፈስ ቅዱስ አስተምህሮ ክርስቶስ አስተምህሮ ደኅንነትና አስተምህሮ ቤተ ክርስቲያን የመሳሰሉትን አበይት አስተምህሮዎች አመሠራረት አዘገጃጀትና አስተዳደጋቸውን ይመረምራል። ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ከነበረው ብልሹ መንፈሳዊ ሕይወት የተነሣ ከ ዓም የነበረው ጊዜ በአውሮፓ ታሪክ የጨለማው ዘመን በመባል ይታወቃል። የሮም ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ በአያሌው እያደገ የመጣው በዚሁ በመካከለኛው ዘመን ነው። ዝዊንግሊ የተባለው ሰው ግን የጌታ እራት መታሰቢያ ብቻ መሆኑን አስተማረ። ዶናው የክርስቶስን ሥጋና ደም ነው የሚለው የሮም ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ እዚህ ላይ ይታያል። ቤተ ክርስቲያን እግዚአብሔር አንድ ነው ከሚለው ትምህርቷ ጋር የክርስቶስን መለኮትነት እንዴት ነው የምትቀበለው። በመጀመሪያው የቤተ ክርስቲያን ዘመን አስተምህሮ መንፈስ ቅዱስን አስመልክቶ ያለውም ግንዛቤ በጣም አነስተኛ ነበር። በጌታ እራት ጊዜ አማኙ የሚወስደው ኅብስትና ወይን በቀጥታ የጌታ ሥጋና ደም ይሆናል የሚለው የሮም ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ከክትራንሰብስታንሺዬሽን የተጸነሰበት አሳብም ይኸው ነው። የሮም ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን የቅዳሴ ሥርዓት አጀማመርም በዚህ የጥንታዊት ቤተ ክርስቲያን የመሥዋዕት አቀራረብ ሥርዓት ላይ የተመረኮዘ እንደሆነ በግልጥ ይታወቃል። ፁርኽሀለ የመካከለኛው ዘመን ሥነመለኮት መካከለኛው ዘመን በመባል የሚታወቀው ጊዜ ቀዳማዊ ጎርጎርዮስ የሮም ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ሆኖ ከተሰየመበት ከ ዓም ጀምሮ ማርቲን ሉተር ፕሮቴስታንታዊውን ተሐድሶ እስካቀጣጠለበት እስከ ዓም ድረስ ያለውን ዘመን ያጠቃልላል። የሮም ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ የተስፋፋው በመካከለኛው ዘመን ነው። እንደ ሮም ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን እምነት መንፈስ ቅዱስን የላኩት አብና ወልድ ነበሩ። መደምሮጀቬጄፖ የሮም ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን አመለካከት የሆነው ሥነ ሰብእነት የተከሰተው በመካከለኛው ዘመን ነበር። የመካከለኛው ዘመን አስተምህሮ ቤተ ክርስቲያን ፖረታጋጄ ሥሩሥፖሥሯፖ። በመካከለኛው ዘመን ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ለሁለት ዓላማ ይከናወን ነበር። በዚህ አመለካከት መሠረት ከሮም ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ውጭ ደኅንነት የለም ማለት ነው። በመካከለኛው ዘመን ስለ ቤተ ክርስቲያን የነበረው ፅንሰ አሳብ የሚከተሉትን ነገሮች አዳብሯል የሚታየው የቤተ ክርስቲያን ምንነት ጎልቶ ነበር ክርስቶስ በሥጋ ስለተገለጠ ቤተ ክርስቲያንም እንዲሁ ራሷን በግልጥ ታስፋፋለች። ጳጳሳት በዓይን የሚታዩ የጴጥሮስ ምትክ በመሆ ናቸው ፍጹም ሥልጣን አላቸው በአስተማሪዎች ካህናትን ሁሉና የእነርሱም ራስ የሆነውን ጳጳሉን ጨምሮ እንዲሁም በሰሚዎች ካህናትን የሚያከብሩ ታማኞች መካከል መሠረታዊ ልዩነት አለ ቤተ ክርስቲያን የአካልና እውነተኛውን እምነት የሚመሰክሩ የነፍስ በመለኮታዊ ስጦታና ጸጋ ከክርስቶስ ጋር አንድ የሆኑ ስብስብ ናት ቤተ ክርስቲያን በካህናት አማካይነት የክርስቶስን ጸጋዎች ታድላለች ቤተ ክርስቲያን የደኅንነት ተቋምና የሕይወት መርከብ ናት። ከተሐድሶ ዘመን በፊት በነበሩት አንድ ሺህ ዓመታት ሰዎች ሊያምኑት የሚገባቸው ነገር በሮም ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ወግና በሮም ጳጳሳት ሥልጣን እስከሚወሰንላቸው ጊዜ ድረስ የቤተ ክርስቲያን ሥልጣን በየጊዜው ለማደግ ችሎ ነበር። ዝዊንግሊ በ ዙሪክ ርከ ውስጥ የአንድ ታዋቂ ቤተ ክርስቲያን መጋቢ ሆኖ ሲያገለግል መጽሐፍ ቅዱስን በግልጥ ያስተምርና የሮም ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያንን አሠራር ያወግዝ ነበር። ሉተር ወደዚህ አመለካከት ከመጣ በኋላ የሊቀ ጳጳሳቱን ሥልጣን የቤተ ክርስቲያን ጉባኤዎችን የኃጢአት ይቅርታ ለማግኘት ገንዘብ መክፈል ያስፈልጋል ኢንደልጀንስ የሚለውን ትምህርትና የሮም ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓታት ክፉኛ ተቃውሟል። ዝዊንግሊ ኢራስመስ የተባለው ሰው በግሪክኛ ያዘጋጀውን የአዲስ ኪዳን ቅጂ አንብቦ ከተለወጠ በኋላ የሮም ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያንን ሥልጣን እንደማያምን በግልጥ አስታወቀ። ሰው በኃጢአት የተበከለ ነው ከሚለው አመለካከት የተነሣ ካልቪን ሰው ነጻ ፍቃድ አለው የሚለውን አመለካከት አልተቀበለውም። ሰው በኃጢአት ተበክሏል የሚለው አስተምህሮ ውጤት አስቀድሞ የመወሰን ርሀዐ አመለካከት ነው። ፖሥናው ታሪፖኃሪፎፖ መሪያያፖሥ ከ የኖረውና ፋውስተስ ሱስንዮስ የተባለው ሰው የፔላጊዩሳውያንን አመለካከት ተከትሎ ሰው በኃጢአት ተበክሏል የሚለውን አመለካከት አልተቀበለም። ከዚያን ጊዜ አንስቶ ከሮም ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ በመለየት ደኅንነት በእምነት ብቻ የሚገኝ መሆኑን በጽኑ አመነ። በእምነት መግለጫው ውስጥ ሰው ከኃጢአት ፍርድ ለመዳን የራሱን አስተዋጽኦ ማድረግ አለበት ከሚለው የሮም ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን አመለካከት ተጻራሪ የሆነውና ደኅንነት የሚገኘው በጸጋና በእምነት ብቻ ነው የሚለው አሳብ ተገልጧል። ፖሥናው የዘመነ ተሐድሶ ትምሕርተ ቤተ ክርስቲያን ታፖራም መሪሪያሪፖ ቤተ ክርስቲያን። ሉተር ቤተ ክርስቲያን በምድር ላይ ያሉ አማኞች ሁሉ ጉባኤ ናት ብሎ አስተማረ። ሉተር ስለ ጥምቀት የነበረው አስተሳሰብ ከሮም ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን አመለካከት እምብዛም የተለየ አልነበረም። ካልቪናዊ አብያተ ክርስቲያን ግን ከዚያም አልፈው የመጽሐፍ ቅዱስ ማረጋገጫ አለው የሚሉትን ነገር ብቻ ነው ከሮም ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን የሚቀበሉት። ሉተር ቤተ ክርስቲያን የምትታየው በምትፈጽማቸው ሥርዓቶች መሆኑንና ደኅንነትንም በዚህቹ በገሃዷ ቤተ ክርስቲያን አማካይነት እንደሚገኝ በአጽንኦት ሲያስገነዝብ ካልሺናውያን ግን ደኅንነት ከገሃዷ ቤተ ክርስቲያን ውጪም ይገኛል ብለው ያምናሉ። ካልቪናውያን የማትታየው ቤተ ክርስቲያን የሚለውን ማብራሪያ ከዚህም ሰፋ በማድረግ የማትታየው ቤተ ክርስቲያን ሁሉ አቀፋዊት ናት ምክንያቱም ቤተ ክርስቲያንን በአንድ ጊዜ በሁሉም ቦታ ማየት የሚችል ማንም የለም እስከ ክርስቶስ ዳግም ምጽዓት ወደ ሙላቷ አትደርስም ያመኑና ያላመኑትን መለየትም አይቻልም ይላሉ። የዚህ ሰው አስተምህሮ ሥነመለኮት ተስፋየለሽ ሥነመለኮት በመባል ይታወቃል። ስለ ሰው ተፈጥሮ አመለካከት አለው። ይህ ትምህርት የሰው ዘር በመሠረቱ መልካም ነው ክርስቶስ በጣም ጥሩ የሆነ ሰው ብቻ ነው በእያንዳንዱ ሰው ውስጥ እግዚአብሔር ይኖራል ደኅንነት የሚገኘው ራስን በግብረገብነት በማሻሻል ነው በሚል ያስተምራል። አ በኛው ምዕተ ዓመት አዲሲቷ የእንግሊዝ መንግሥት ቤተ ክርስቲያንን የአንግሊካን ቤተ ክርስቲያን ከሮም ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ከወረሰችው ሥርዓት ነጻ ለማድረግ በእንግሊዝ አገር የተነሣ እንቅስቃሴ ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال