Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ሰዐት እላፊ.pdf


  • word cloud

ሰዐት እላፊ.pdf
  • Extraction Summary

«ትችላለህ ግን ብቻቸውን ጠደ ምሽት ክለቦች የሚመጡ ወንዶች ችግር ያለባቸው ናቸጡ ሲባል ሰምቻለሁ እና አንተም ወይ ከሚስትህ ወይ ከውሽማህ ጋር ተጣልተህ ነው የመጣኸውን። ዌይተሩን አዘዘችው ሐረር ቢራ እያዘዘች ትጨልጣለች «ሚሌኒየም እንዴት ነበር።» « ዶላር» «አትሌት ነው።» አለችና ሳቀች ሲጋራ ለእሷ መፋቂያ ነው በትክክል ስለመቁጠሬ እጠራጠራለሁ እንጂ ወደ ስምንት ሲጋራ ሳታጨስ ትቀራለች ብላችሁ ነው። እያለ የሚያለቅስና የሚያነባ አይጠፋም የዚያ ሰሞን የአትሌቶቻችን ድል ሌላ ዓብይ የመወያያ አጀንዳም ፈጥሯል መሸታ ቤት ዳንኪራ የሚረገጥበት አብደት በጠርሙስ የሚታደልበት ሰክረው ግንብ እየታከኩ የሚለፋደዱበት መሆኑ ቀርቶ አብደት በቴዲ አፍሮ ዘፈን ሲጨፍሩ ዘፈነ ትላንትና የተለቀቀ ይመስል ነበር ዘፈኑ ከዓመታት በፊት ሲሰራ በኃይሌ ገሥላሴ በቀነኒሳ በቀለና በስለሺ ስህን ላይ ያጠነጠነ ነበር የቤጂንግ ኦሎምፒክ ድሉ በሶስቱ አትሌቶች መሆኑ ደግሞ የቴዲ አፍሮን ዘፈን ይበልጥ እንዲጋነን አድርጎታል ከሁሉም በላይ ደግሞ ቴዲ አዲስ ዝፋኝ መስሎ ተሰማኝ «የወንዶች ሺህ ሜትር ሩጫን ያየሽው የት ነው። ስማቸውን መጥራት እኮ ቀላል ነው።

  • Cosine Similarity

ተፋ ሰዓት ስሳሬ ሰዓት አላፊ ሰዓት እላፊ ነው ሰዓት እላፊው ሁሉም ነገር ነው ተስፋ መቁረጥ ሊሆን ይችላል ብቸኝነትም ሊሆን ይችላል በዚህም ተባለ በዚያ ግን ህይወት ነው ከስድስት ሰዓት በኋላ ሌሊት ቡና ቤት መሽጎ ጢንቢራው እስኪዞር ሰክሮ ግምብ እየታከከ እቤቱ የሚገባውን ጨምሮ በቡና ቤት ውስጥ አና በምሽት ክለቦች ዋና ተዋንያን ስለሆኑቱ የቡና ቤት ሴቶች ብዙ እንላለን በየቡና ቤቱ ያሉት እህቶቻችን ወደውም ሆነ ተገደው ቡና ቤት ውስጥ ይገኛሉ ሕይወታቸውን በቡና ቤቶች አድርገዋል ምስቅልቅል ያለ አኗኗራቸውን ገጠመኞቻቸው ማንነታቸውንና ስብዕናቸውን ለማወቅ ወደ ውስጥ ወደ ጥልቁ መግባት ከተቻለ የእያንዳንዲ ሴትኛ አዳሪ ህይወት ትልቅ መፅሐፍ ሲወጣው ይችላል የቡና ቤት ሴቶች ተመሳሳይ አይደሉም እንደመልካቸው ይለያያሉ ያለሁት ናዝሬት ነው አዳማ ውስጥ ካሉት ታዋቂ የምሽት ክለቦች ውስጥ በአንዱ እገኛለሁ ዳንስ ቤቱን ያሸበረቀው የብርሃን ጎርፍ አጥለቅልቆታል ወደ ውስጥ ዘለቅሁ ቸበርቻቸው ልዩ ነው የሚያማምሩ ሴቶች ከወዲህ ወዲያ ይተራመሳሉ ዓይናቸው ይቀላውጣል እርጋታ የሚባል ነገር አልፈጠረባቸውም ለረዥም ሰዓት በሚተራመሰው ሰው መሀል አንዲት ቆንጆ የደስ ደስ ያላት አፍንጫ ጎራዲት ብቅ ጥልቅ ማለቱን ተያይዛዋለች አሁንም አሁንም ትመላለሳለች ልታጠምደኝ መሆነ ገብቶኛል አየችኝ አየኋት ደግማ አየችኝ ደግሜ አየኋት ፈገግታዋን መገበችኝ ጥርሶቿ ፍልቅቅ ሲሉ ያምራሉ እኔ ግን አፀፋዊ ምላሽ አልሰጠኋትም ይልቁንም ኮስተር አልኩ ለምን እንደተኮሳተርኩ ለራሴ ባይገባኝም መኮሳተሬ ግን ትዝ ይለኛል ሰዓቴን አየሁ ሰዓት ከ ደቂቃ ይላል ሰዓት አላፊ ሊሆን ደቂቃዎች ያህል ቀርተውታል የቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራዬን ተጎነጨሁ። «እንደ ዛሬ ከሆነ ቀኑ መልካም ነው ነገር ግን ሁል ጊዜ አይሳካም እሁን ለምሳሌ ከትላንት በስቲያ ሶስት ጊዜ በ ብር ሾርት ወጥቼያለሁ ፀ ብር ነበረኝ ሁል ጊዜ ግን አይሳካም ነገር ግን ባጣ ባጣ በቀን ሁለት ጊዜ ሾርት አላጣም ደምበኛ ቢጠፋ እንኳን አንዱን ፍንዳታ በ ብር አላጣም በቀን በትንሹ ብር አገኛለሁ አዳር ደግሞ በሳምንት ቀን ኣላጣም «አዳርስ ስንት ነው። አንድ ክፍል ውስጥ ከ በላይ ሴት ተሰባስቦ ይተኛል የጓደኛዬ ውር ተቆርጦ ተገኘ ማን እንደቆረጠው ለምን እንደቆረጡት አይታወቅም እና አንድ ሳምንት ታመመች ይህች ጓደኛዬ በዚያ ላይ ንፅህና የለም እኔ ራሴ በጣም ነው የምፈራው አንዳንድ ጊዜ ሴቶች ቤት ላለማደር ብቻ ስል ከማልፈልገው ወንድ ጋር በትንሽ ብር እወጣለሁ እኔን ለምሳሌ ያያት ወንድ ሁሉ እንዲመኛትና እንዲያወጣት አስደግማለች ይሉኛል እኔ የዕድሌን ነው የምኖረው ነገር ግን ምቀኞች ስለሆኑና ወንዶች ሁሉ እኔን ማውጣት ስለሚፈልጉ ድግምት ምናምን እያሉ ያሙኛል ሴቶች ቤት ብዙ ችግር አሌ «ገቢሽ ብዙ ነው ለምን ቤት አትከራይም። » «እንዴት መሰለህ ኬክ ቤት የማይመጣ ሰው የለም ትንሹም ትልቁም ይመጣል አንድ ጊዜ ምን ሆነ መሰለህ አንድ ትልቅ ሰውዬ ናቸው አንድ ኬክና ማኪያቶ ተጠቅመው ብር ከፈሉኝና መልሱን ያዥው ብለው ትተውልኝ ዐዐ ጠጄ ጠት ህህ አይ ው ነጀ መ ሩጁቪ ጫዜጋ ሄዱ በጣም ደነገጥኩ በትንሹ ከ ብር በላይ ነበር ቲፕ ያገኘሁት በሌላ ጊዜ መጡና ማኪያቶ ጠጥተው ብር ትተውልኝ ሄዱ ከለውዬው ጋር በጣም ተላመድን አንድ ቀን ዕረፍቴን ጠየቁኝና እቤታችው ይዘውኝ ፄዱ ወንደላጤ ናቸው ያኔ ወንድ አላውቅም ነበር ድህነት መጥፎ ነውና ቤታቸውን ሳይ ጊዜ ያለምንም ማወላወል የፈለጉትን ሁሉ ሆንኩላቸጡው አብሬያቸው አደርኩና ለትራንስፖርት ብለው ብር ሰጥተው ሸኙኝ ሕይወቴ የተቀዋረ መሰለኝ ከዛሬ ነገ ይመጣሉ ብዬ ስጠብቅ እልም አሉ ደግሞ ሌላ ሰው ተዋወቅኩ እሱም ቢሆን በዚህ መንገድ ነበር የተዋወቀኝ ደጋግሞ እየተጠቀመ ሁለት ብር ቲፕ ይሰጠኛል አንድ ቀን ተቀጣጠርንና ተገናኘን አብሬው ወጥቼ ፀጉርሽን ተሰሪ ብሎ ብር ሰጠኝ ብሩን ስለምድ ስራውን በግላጭ ተያያዝኩት እንዳውም ሆን ብዬ ያንን አስብ ነበር በሣምንት ከሁለት ሦስት ወንዶች ጋር እየወጣሁ ለታክሲና ለፀጉር መሰሪያ እያሉ የሚሰጡኝ ብር ከ ብር አያንስም ነበር በዚህ መንገድ አንድ ዓመት ኬክ ቤት ከሰራሁ በኋላ አንደኛውኑ ተጠቃልዬ ቡና ቤት ገባሁ ለዚህ ህይወቴ የበቃሁት ታዲያ በኬክ ቤት ባለቤቶች ነው» «የኬክ ቤት ባለቤቶች ምን አደረጉ። » «በእርግጥ ይኖራሉ እኔን ግን መጥፎ አበሻ ወንድ ገጥሞኝ አያውቅም ጓደኞቼ ዕድላቸው ሆኖ የሚገጥማቸው ወንድ ሁሉ አረመኔ እና ጨካኝ ነው አብራኝ የምትኖረው ጓደኛዬ ከአገር ቤት ደምበኛዋ ጋር አብራ አድራ «ሁኘ ልኝ ያላትን መሆን ስላልቻለች ሲነርታት አድሮ ዛሬ በሽተኛ ሆናለች ሌላዋ ጓደኛዬ ደግሞ በ ብር አዳር ተስማምተው ከገቡ በኋላ ብር ብቻ ስጥቷት ሲያበቃ እንደሚጨምርላት አግባብቶአት ካሳደራት በኋላ ቀሪ ብሯን ስትጠይቀው በጥፊ አጩሏት ፊቷ በልዚል ይኸው ዐ ቀኗ እስከ ዛሬ ስራ አልገባችም በጥፊ የተመታችበት የግራ ጉንጫ አካባቢ በልዞ እንደ ማድያት ሰርቷል በጣም ቀይ ስለሆነች ፊቷ ተበላሽቷል ካልዳነላት ስራ አትጀምርም ገቢ ስለሌላትና ያጠራቀመችው ገንዘብ እንኳ ስላልነበራት እኛ እያዋጣን ነው የምንቀልባት ድና ስራ እስክትጀምር ድረስ ለጫቷና ለምግቧ የሚሆናትን ሶስት ጓደኞቿ በቀን ፃያ ሃያ ብር እያዋጣን አንሰጣታለን ምን ልልህ ነው መሰለህ የአበሻ ወንድ ሁሉ ጥሩ ነው ማለቴ አይደለም ነገር ግን እኔን የአበሻ መጥፎ ገጥሞኝ አያውቅም ደምበኞቼ እንዳውም አዳር ብር ተስማምቼ እንደሆነ ብር ለትራንስፖርት ጩምረው ነው የሚሰጡኝ ሾርት የምገባ ከሆነ ደግሞ አራት ጋብዘውኝ ጉርሻ ሰጥተውኝ ነው በዚህ በጣም ዕድለኛ ነኝ» «ወደ ዲያስፖራዎቹ እስቲ እንመለስ ዲያስፖራዎቹ ደምበኞችሽ እንዴት ያሉ ናቸው። ወድጃቸው ነበር ጥሩ ሰው ናቸው ፓርኪንግ ስራ በጣም አስቀያሚ ነው እሳቸው ግን በቀን እና ብር ቲፕ ይሰጡኝ ነበር አምስት ብር አይደለም አንድ ብር እንኳ ለኔ ትልቅ ዋጋ ነበራት እናም በጣም ባለውለታዬ ናቸቻው ሰምን ተለያያችሁ። ነ «በጣም የሚገርምህ ነገር በቀን ብር ለበለጩም እያወጣሁ ብር አጠራቅማለሁ እኔ እዚህ ላሉት ቤተሰቦቻቸው ሁለት ጊዜ ሶስት ሺህ ብር ሰጥቻለሁ የሚቀር ብርም አስለ «በአሁኑ ሰዓት ባንክ ስንት ሺህ ብር አለሽ። » «በጣም በዝቷል ቡና ቤት ስራ ከጀመርኩ ዓመት ከ ወር ሆኖኛል ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እንደዚህ ስሰራ «ስንት ስንት ተከፈለሽ። ቡና ቤት ውስጥ ደግሞ ህግ አለ እንዴ። » «ራሴን እጠብቃለሁ ያለ ኮንዶም ወጥቼ አላውቅም በአሁኑ ሰዓት እኮ ጊዜው በጣም ተሻሽሏል ከሁለትና ሶስት ዓመት በፊት ተለምነን ነበር ኮንዶም እንድንጠቀም የምንመከረው ዛሬ ግን ጊዜው ተቀይሯል ሁላችንም ራሳችንን እንጠብቃለን ኤችአይቪ ኤድስ እንመረመራለን እኔ እንኳ ጊዜ ተመርምሬያለሁ ሰው በአሁኑ ሰዓት በጣም ተለውጧል ብዬ አስባለሁ ደምበኞቼ ባለትዳሮች ቢሆኑም ራሳቸውን ይጠብቃሉ ራሳቸውን እንዲጠብቁም በጣም እመክራቸዋለሁ ለ ሰዓት ሩብ ጉዳይ ይላል የሞባይሌ ሰዓት መሄድ ይኖርብኛል የሺ እንደሆነች ቢራ የምትጠግብ አትመስልም ዌይተሩን ሂሳብ ስለው የሺ ኛ ቢራዋ ላይ ነበረች ከዚህ በኋላ መቆየት ኪስን ማራቆት ነውና ሰመሄድ ተሰናዳሁ የሺን ተሰናብቼ ስወጣ ያለችኝ ነገር በአእምሮዬ ይመላለስ ነበር «የቡና ቤት ሴት ካፈቀርክ ራስህን አማኑኤል እንደከተትክ ቁጠረው» ያለችው ነገር በጣም አስገረመኝ እዚያ ቡና ቤት ውስጥ ከትንጂ ልጅ ጋር ፍቅር ለያዘው ሰው ተጨነቅኩ አይ ፍቅር። በምግም አትለይም ብዙ ወንዶችን የምናውቃቸው ፈልገን አይደለም ከቶለያዋ ወንድ ለመውጣት ፍላጎት ያላትና በዚህ የምትዝናና ሴት ያለች አስመሰልክው ቡና ቤት ውስጥ ያለነው እኮ ልንዝናና ሳይሆን ልንኖር ነው ጭንቅ ሆኖብን እንጂ ፈልገን የምንሰራው ስራ አይደለም ለወደድነው ሰው ደግሞ በጣም ታማኞች ነን በአንድ ወቅት በዚህ ርዕስ ዙሪያ አንድ ውይይት ተነስቶ ነበር «የቡና ቤት ሴት ለትዳር ትሆነለች አትሆንም» በሚለው ላይ ኃይለኛ ክርክር ተካሂዶ ነበር የውይይቱ ማጠቃለያ ታዲያ የቡና ቤት ሴት ለትዳር ቀርቶ ለጓደኘነት እንደማትሆን ነበር የተደረሰበት ይህ ውይይት በአንድ ቡድን ውስጥ ያለ ቢሆንም ብዙዎች ጓደኛማቾች የደረሱበት መደምደምቻያ የቡና ቤት ሴት ለትዳር አትሆንም» የሚለውን ነበር አንድ ወዳጄ ግን «የቡና ቤት ሴቶች ለትዳር ይሆናሉ እነርሱም እኮ የማህብረሰቡ አካል ናቸው በማለት ይናገራል እርሉ ጥሩ እና ለትዳር ቅን አመለካከት ያላት የቡና ቤት ሴት ካጋጠመችው ከልጅቴ ጋር ትዳር ከመመስረት የሚያግደው ነገር እንደሌለ አበክሮ ይገልፃል እውነታው የት እንደሆነ ለማወቅ ቢከብድም የቡና ቤት ሴትን ለማግባትና ቤተስብ ለመመስረት የአእምሮ ዝግጁነት እንዳለው አረጋግጦልኛል «ስለትዳር ታስቢያለሽ። » «እኔ እንዳየሁት ከሆነ በጣም ብዙ ጫት ቃሚ ወንዶች ገጥመውኛል ሁሉም ማለት ይቻላል ተመሳሳይ ባህርይ ነው ያላቸው አንዱን ከአንዱ መለየት ለእኔ ይከብደኛል ምክንያቱም የሁሉም ባህርይ ተመሳሳይ ነው ጫት ቃሚ ደምበኞች ሲገቡ ጥሩ ፍላጎት ሊኖራቸው ይችላል ከገቡ በኋላ ግን ምን እንደሚሰሩ እንኳን አያውቁም እኔ ደግሞ ወንድ ልጅ ሲጨናነቅ ማየት እነዚህ ወንዶች ከሚስቶቻቸው ወይም ደግሞ ከጓደኞቻቸው ጋር ቢሆኑ እንደፈለጉ ለመሆን ይችላሉ እዚህ ያሉት ግን ከቡና ቤት ሴት ጋር ነው ከቡና ቤት ሴት ጋር መሳሳምና እንደፈለጉት ለመሆን አይችሉም እነርሱ ቢጠይቁም እሺ የምትል የቡና ቤት ሴት የለችም አንድ ወንድ ከቡና ቤት ሴት ጋር ሲወጣ ያለው ዕድል አንድና አንድ ብቻ ነው ለአዳር ብር ስለከፈለ ብቻ ከንፈር ለመሳም የሚፈልግ ወንድ አለ የቡና ቤት ሴት የደምበኛዋን ከንፈር አትስምም ብር ስለከፈለ እንደፈለገው መሳም የሚፈልግ ብዙ ወንድ አለ እዚህ ቤት ያለነው ሴቶች አቋም ግን ተመሳሳይ ነው እንኳን ከንፈርዋን የምትሳም ጡቷን ለማስነካት የምትፈልግ ማግኘት ይቸግራል ብር ከፍያታለሁና እንደፈለግኩት መሆን አለብኝ የሚልም ይገጥመናል በመሆኑም መርቅኖ የሚመጣ ወንድ ከነምርቃናው ለማስተናገድ ራሱን የቻለ ትዕግስትና ማግባባት የሚጠይቅ ነው «ከደምበኞችሽ መሃል ከንፈሩን የሳምሽው የለም። ብዙ ብር አወጣለሁ «ስንት ይሆናል። ጊዜያዊ ከሆነ ደግሞ እስከነ አልጋው ብር ነው» «በሳምንት ስንት ቀን አዳር ትወጪያለሽን «ሁለት ቀን ቢሆን ነው ሾርት ግን በቀን ሁለቴም አንዴም ይገኛል ዛሬ ስራ የለም ሰኞ ሰኞ ሰዎች የሚያርፉበት ቀን ነው ገንዘባቸውንም ይጨርላሉ ድካምም አለባቸው ስራ ያለው ማክሰኞ አርብና ቅዳሜ ነው «ምን አይነት ወንድ ይስማማሻል። አልኳት «የሰው ብር በልቼ አላውቅም አልፄድም ብዬ ግን መልሺሼሺለት አውቃለሁ ሰውዬው ባለትዳር ነው ከእኔ ጋር ብር አዳር ተስማምን ብሩን ከተቀበልኩት በኋላ በጣም የምወደው ደምበኛዬ ስልክ ደወለልኝና እንደሚመጣ ነገረኝ የሰውዬውን ብር መለስኩለትና ደምበኛዬን መጠበቅ ጀመርኩ ደምበኛ ዬ ከመጣ በኋላ አብሬው አደርኩነ «የስንት ዓመት ደምበኛሽ ቢሆን ነው «እኔ የባህርዳር ልጅ ነኝ ለትምህርት ወደ አዲስ አበባ ከመጣሁ በኀላ ትምህርቴ አልሆንልሽ ሲለኝ ኬክ ቤት አስተናጋጅነት ገባሁ አስተናጋጅነት አላዋጣ ሲለኝ ደግሞ ከጓደኛዬ ጋር ተማከርንና የቡና ቤት ውስጥ ስራ ገባን ገና ስራውን ስጀምር የማውቀው የመጀመሪያ ወንድ ነው ይህ አሁን የምልህ ደምበኛዬ ከዚያ ጊኬ ጀምሮ እስከአሁን ድረስ በደምበኝነት አብረን ነን ያለነው «ጥሩ ስራ አለጡ። በሸበዘሙተ ታ «ከ ዓመት በኋላ የቡና ቤት ሕይወት አንገሸገሸኝ የየየ የ ን ላ ሰዓት ስሳሬ ሰዓቱ ሰዓት ከ ይላል ምሽት ወደ ምድር ሊጠጋ እያኮበኮበ ነው በንግድ ማዕከልነቷ የምናውቃት መርካቶ በምሽትም ገበያዋ ጦፏል ሰው ሲተረማመስባትና ገበያተኛው ሲገበያይባት የምትውለው መርካቶ ምሽትም ማረፍ አልቻለችም መሐል መርካቶ ከሚገኙት ቡና ቤቶች ውስጥ በአንዱ ተገኝቻለሁ ለቡና ቤቶች ሰዓቱ በጣም ገና ነው ምሽቱ አንድ ሰዓት እንኳ አልሞላም የመርካቶዋ ቡና ቤት ግን በደምበኞች ተጨናንቃለች ቤቱ ከመሙሳቱ የተነሳ ከውጭ ለሚገባ ሰው ያስደነግጣል ሠርግ ቤት እንጂ ቡና ቤት አይመስልም የት እንደምቀመጥ ግራ ግብት ብሉኝ ሳለ ሁለት አዛውንቶች የተጠቀሙበትን ሂሳብ ከፍለው ወንበራቸውን ሲለቁ በእነርሱ ቦታ ተተካሁ ቤቱ ሰፋ ያለ ነው ጠጅ ቤት እንጂ ዘመናዊ መጠጥ ቤት አይመስልም ግራ ቀኙን ቃኘሁ የተለያዩ የመላዕክት ምስሎች ተሰቅለዋል ጊዜ ያለፈባቸው ካላንደሮችም አልፎ አልፎ ተሰቅለው ይታያሉ የቡና ቤቱ ደምበኞች በሙሉ በዕድሜ ከ በላይ ናቸው ሁሉም የየራሳቸውን ቁም ነገር አዘል ወጎች የያዙ ይመስላሉ ሴቶቹ በባልቴቶች ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ይመስላሉ በጣም እርግጠኛ ሆኖ መናገር ባይቻልም ከ በላይ መሆናቸውን መገመት ይቻሳል በጣም ወፋፍራም ናቸው ቤቱን እየቃኘሁ ሳለሁ አንድ በጣም ወፍራም ሴት «ምን ልታዘዝ። ግን አግኝቼው አብረን አደርን በጣም ወቀሰኝ» ብላ ሀሳቧን ሳትጨርስ የቤቱ ኃላፊ መጣና ቦታውን አስለቀቃቸው በእነሱ ቦታ ሌሎች ሰዎች ተተኩ ታ ምንክ ብ ፍን ሰነት ነፍ አንዲት ጋምቤላዊት እና አንድ ቺስታ የሚመስል ፈረንጅ ገቡ ጋምቤላዊቷ የሚያምር ጥቁረት ያላት ናት ልጅ እግር ናት ቀዥቃዣም ፍት ክቅርብ ጊዜ ወዲህ ቡና ቤት ውስጥ የሚስሩ የጋምቤላ ሴቶች እየበሹ ነው የ ጋምቤላዋ ሴት ከ በላይ ዕድሜ ያለው የሚመስለውን «ቸስታ» ፈረንጅ ይጓ ከቶፍ አለች «ቺስታው» ፈረንጅና ጋምቤላዋተ ሴት እንደተቃቀፉ ቢገቡም ያለምንም መስተንግዶ እንደተቃቀፉ ወጡ የአፍሪካ ሙዚቃ ተከፈተ ሴቶቹ ዳንሱን እያስነኩት ነው አንዲት ልጅ እግር የአፍሪካ ሙዚቃውን ተጫውታ ስታበቃ አጠገቤ መጣችና ቆመች ቆጭ በይ አልኳት ወንበር ፈልጋ ተቀመጠች ጠጪ አልኳት ቢራ አልጠጣም አለችኝ ዌይተሩ ምን ልታዘዝ ብሎ ሲመጣ «ሚረሪንዱ አለችና ቀልቡን ገፈፈችው ሴቶቹ ሚሪንዳ ሲያዙ ዌይተሮቹ አይወዱም ባይጠጡትም ቢራ እንዲያዙ ይፈለጋል ይህ የቤቱ መመሪያ ይሁን አይሁን ባይታወቅም ዌይተሩ ግን ተናዶ ነበር ሚሪንዳውን ይዞ ሲመጣ ፊቱን አኮሳትሮ ስለነበር ትንሺ ልጅ በፍራቻ ነው መሰለኝ «አሺ ይቀየርልኝ አንድ ቢራ ልጠጫ አለችና ሀሳቧን ቀየረች የዌይተሩ ግልምጫና መኮሳተር ሀሳቧን አስቀየራት ምናልባትም ቢራ አትጠጣም ተብላ ኃላፊው ዘንድ አልያም ባለቤቱ ዘንድ ለግምገማ ስለምትቀርብ ፈርታ ሊሆን ይችላል አንዳንድ ኃላፊዎችና ባለቤቶች ሴቶቹን አንቀጥቅጠው ነው የሚገኳቸው ሴቶቹ ከአንድ ቡና ቤት ሲባረሩ ወደ ሌላው ቡና ቤት ተዛውረው መስራት ቢችሉም የሚስሩበት ቡና ቤት ውስጥ ደምበኞች ስለሚያፈሩ አንዱን ቤት ለቀው ሲወጡ ብኩ ነገር ያጡ ይመስላቸዋል በዚህ ምክንያት ለኃላፊዎቹና ባለቤቶቹ ይገዛሉ «ዕድሜሽ ስንት ነው። በ ሺህ ብር ሸጥኩት» አለችና በጣም ሳቀች ይህችን የመሰለች አንድ ፍሬ ልጅ እዚያ ቦታ ላይ ማግኘት ቢከብድም እርሷ ግን እዚህ ቦታ ላይ ተገኝታለች «ከዚያ በኋላ ነው ቡና ቤት ውስጥ የገባሽው። የቡና ቤት ገንዘብ በረከት የለውም እንጂ ለመያዝ እሞክራለሁ በሣምንት የ ብር እቁብ እጥላለሁሊጠናቀቅ ትንሽ ቀርቶታል ቀዳዳዎቼን የምደፍንበት ብር አገኛለሁ ብዬ አስባለሁ ሰዓት እላፊ አይደል። » «አንድ ዓመት ከ ወር ሆኖኛል ስራ የጀመርኩት እዚህች ቤት ውስጥ ነው የድሬደዋ ልጅ ነኝ ከሁለት ዓመት በፊት ከድሬዳዋ ስመጣ አክስቴ ቤት ትምህርት ጀምሬ ነበር ከአክስቴ ጋር መስማማት ሲያቅተኝ ስራ ፈልጉልኝ ብዬ ደላሎች ጋር ፄድኩ ደላሎቹ ደግሞ እዚህ ይዘውኝ መጡ «ቡና ቤት ነበረ የፈለግሽው አንቺ። ፁ «ጊዜያዊ ብሎ ነው ይኮኝ የሄደ እና ብር ነው ለእኔ የሰጠኝ ከዚያ እየዋልኩ ሳድር ደግሞ ብር ብር እያልኩ ብር መያዝ ጀመርኩ በአሁኑ ሰዓት መርካቶ ብር ቤት ተከራይቼ እኖራለሁ ለቤተሰቦቼም ልጄን እንዲያሳድጉልኝ አልፎ አልፎ ብር እልክላቸዋለሁ ህይወቴ ሁሉ መስመር ይዞልኛል ነገር ግን ይህ ንቅሳቴ በጣም ያሳፍረኛል አንተዬየኔ ቤተሰቦች እኮ ተጫውተውብኝ ኖሯል። ሙሙመመሯሼጀምሎብን «ቪትዮጵያ ውስጥ ፎይህነት ስስ ደባሳስ ከገጂ ጠገጾች ስሽዥ የሚያፀጡት ር ሰዓት ከሳሬ ካዛንቺስ እንደወትሮው ሁሉ ደምቃለች የሚዝናና ሰው አጥታ የማታውቀውና ጭር ሲል የማትወደው ካዛንቺስ ቡና ቤቶቿ ስራ ፈትተው አያውቁም የሚዝናናው ሰው ቁጥር ይጨምራል እንጂ አይቀንስም መናኸሪያ አካባቢ ያለው ታዋቂ ቡና ቤት ደምበኞቹን እያስተናገደ ነው የድራፍት ተጠቃሚዎች በዛ ይላሉ ቡና ቤቱ በጣም ሰፊ በመሆኑ በተለያዩ ክፍሎች ተከፋፍሏል ሁሉም የራሱን ጨዋታ ይጫወታል ሽማግሌዎች የራሳቸውን ጨዋታ ይጫወታሱ ወጣቶች ከእኩዮቻቸው ጋር ሆነው የሚመጥናቸውን ወግ ያወጋሉ በካዛንችሷ ቡና ቤት ሁሉም አይነት ሰው አለ ወጣቱ ጎለማሳው ሸማግሌው ሴቱ በሙሉ ይዝናናል የቡና ቤቱ ሴቶችም እንዲሁ ስራቸውን ሰማቀሳጠፍ ክውክው ይላሉ ብዙዎቹ ሳቂታዎች ናቸው ቁጥራቸው ብዙ ነው በየክፍሉ ተደርድረው ይታያሉ እዚያኛው ክፍል ሲገቡ ከ እና ከ የሚያንሱ ሴቶችን ያገኛሉ በረንዳ መውጫው ሳላይ ቆም ብሰው ቢቆጥሩ ከ በሳይ ሴቶችን ያገኛሉ ወደ ዋናው ክፍል ውስጥ ሲገቡም እንደዚሁ በርከት ያሉ ሴቶችን ይመለከታሉ ሴቶቹ ሁሉም ቆንጆዎች ናቸው በዚያ ሳይ ቁመና ቸው የብዙዎቹ ቁመና ተመሳሳይ ነው ተመርጠው የሚገቡ ነው የሚመስሉት ሙዚቃው ደስ ይላል ሰዎች ይገባሉይወጣሉ የሚወጣው ሰው ቁጥር አነስተኛ ነው ለመዝናናት የሚገባው ግን ብዙ ነው ወንበር ሲለቀቅ አይታይም ወደ መጠጥ ቤቱ የገቡት ሁሉ ሰምጠው ይቀራሉ ቦታ አጥቶ የሚመሰስ ሰው አይታይም እኔም ታዲያ ሰዎች ሲገቡ እንጂ ሲወጡ ወደ ማይታዩበት ክፍል አመራሁ ክፍሉ በጣም ሰፊ የሚባል ባይሆንም ብዙ ሰዎች ታጭቀውበታል እኔም አንዱ ጥግ ላይ ተቀመጥኩና የሚሆነውን ሁሉ መቃኘት ጀመርኩ የተለመደውን ቢራ አዘዝኩ ቀረበልኝ በሰዎች የተጨናነቀው ክፍል ደስ የማይል ጠረን አለው ክፍሏ የጭፈራ ቤት አይነት ይዘት ያላት ናት ሙሉ ለሙሉ ዲም ላይት ባይሆንም ጨሰምለም ብላለች የሴቶቹ የተለያየ ሽቶና ፌር ኤንድ ላቭሊ ራሱ አንድ የተለየ ሽታን ፈጥሯል ሴቶቹ በሁሉም ነገር ነው የሚፎካከሩት በልብስ ይፎካከራሉ በሚያወጧቸው ወንዶች ይፎካከራሉ አንዲ የ ብር ሽቶ ከገዛች ሌላዋ የ ብር ሽቶ ትገዛና ሁለት ወር ሙሉ ያያራ ሽሽ ሰዓት ከሳሬ የበላይነቷን ታሳያለች ቡና ቤት ውስጥ ያለው ፉክክር ለየት ያለ ነጡ ሴቶቹ የየራሳቸው ግሩፕ ስላላቸው ሁሉም በቡድን በቡድን ሆነው ይቆማሉ የሄለን ግሩፕ የራሄል ግሩፕ የሀኒ ግሩፕ እየተባለ ይከፋፈላል ፄለን ራሄልና ሀኒ የግሩኾ መሪዎች ናቸው ከእነርሉ ስር ያሉት ሌቶች ደግሞ ራሳቸውን ዝቅ አድርገው የሚመለከቱ እንደ በግ ለመነዳት ፈቃደኝነታችውን ያሳዩና እንደ በግ እየተነዱ ያሉ ናቸው እያንዳንዳቸው መሪዎች ከስድስትና ሰባት የሚበልጡ ሴቶች በስራቸው አሉ እንደነፃኒ ራሄልና ፄለን ያሉ ሴቶች የየራሳቸውን ግሩፕ ያሽከረክራሉ ከስራቸው ያሉት ሴቶች ያለ እነርሱ ፈቃድ የትም አይሄዱም ለምሳሌ አንዲን ቆንጆ ወደዋታል እንበል ገና እንዳይዋት ከውስጥዎ ቀረች ገና እንዳይዋት ነው የወደዷት አሁንም አሁንም እያይዋት ነው እርሷ ደግሞ መፈለጓን አውቃ ከፊት ለፊቷ ካለው ባለጌ ወንበር ላይ ተቀምጣ በደንብ እንዲያይዋት ጭኖቿን እየገላሰጠች እያሳየችዎ ነው እርስዎ ልብዎ ሸፍቷል የሚያስቡት ሁሉ ልጅቱን ይኮ ስለመፄድ ብቻ ሆኗል ኪስዎ ውስጥ ስንት ብር እንዳለ እንኳን አያውቁም በልጅቱ ፍቅር ታውረዋላ። » «ሰውዬው ሶስት ደብል ዊስኪ ጋብዞኛል ለራሱ ከአምስት በላይ ደብል ጠጥቷል ቆንጆ ደረቅ ጥብስ ስለጋበዘኝ እንጂ እሰክር ነበር «ሰውዬው ላይ ዘንጠሽ ስራ ካጣሽ ኪሳራ ላይ ልትወድቂ ነው «ሰዓቱ እኮ ገና ስዓት ነው ከ ሰዓት በኋላ ነው ስራ ያለው ከዚህ ሰዓት በኋላ በጥሩ ብር እወጣለሁ ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ የሚዝናና ሰው አለ እኔ አንድ ነገር ግርም ይለኛል ድሆች ነን ይባላል ድህነት በብኩ ሰዎች ዝንድ አለ ብዙ ሰዎች የሚበሉት የሚጠጡት ያጣሉ እዚህ የምናየው ነገር ግን ሌላ ነው ድህነት አለ በሚባልበት አገር ብር ከፍሎ የሚያወጣን ወንድ አለ ይህ ሰው በወር የ ብር ደመወዝተኛ ሊሆን ይችላል ነገር ግን ብር ከፍሎ ሴት ያወጣል ታዲያ ድህነቱ የት ነው ያለው። አዳር ስንት ይሆናል። » «ለማወቅ እኮ በጣም ቀላል ነው ለምሳሌ እኔ በሣምንቱ ከ ወንዶች ጋር አዳር ልወጣ እችላለሁ ጊዜያዊ ብዙም አልወድም እንጂ መስራት ብፈልግ ከ በላይ ልሰራ እችላለሁ ስራ የምንጀምረው ከምሽቱ ሰዓት በኋላ ነው ሾርት መስራት አለብኝ ብዬ ካልኩ ሰዓት እገባለሁ እና ፀ ሰዓት መጠጥ የሚጀምሩ ስላሉ እነሱን እቀልባቸዋለሁ ጊዜያዊ መስራት ካለብኝ እንደዛ ነው የማደርገው ከምሽቱ እና ሰዓት በኋላ ጊዜያዊ መስራት አያስደስተኝም እየመሸ ሲመጣ ጤነኛ ሰው የለም ሰዓት ተኩል ስገባ ብዙ ሴቶች ስለማይኖሩ የቀን ጠጪዎች ሁሉም ዓይናቸውን ይጥሉብኛል በጊዜ ከገባሁ ከሦስት ሰዎች ጋር ጊዜያዊ ወጥቼ ቢዝነስ እሰራለሁ ከዚያ በኃላ መውጫ ቆርጩ በጊዜ ወደ ቤቴ እፄዳለሁ ይህን ሳደርግ የቀን አስተናጋጅ የሆኑ ሴቶች ይጠምዱኛል ለምን መሰለህ ሴቶቹ ስማቸው አስተናጋጅ ይሁኑ እንጂ ተመሳሳይ ስራ ይሰራሉ ደግሞ ጊዜያዊ ሲወጡ በ እና በ ብር ስለሆነ የእኛን ገበያ ይገድሉታል ለእነዚህ ሴቶች እኔ ጠላታቸው ነኝ «ሁለት ስራ ይሰራሉ ማለት ነው። እንኳን ሳይሰራ ተሰርቶም አልተቻሰም የአስተና ጋጆቹ ደመወዝ ብር ግፋ ቢል ደግሞ ከ ብር አይበልጥም ቲፕ የሚሰጥ ከተገኘ እና ብር አጠራቅመው ትራንስፖርታቸውን ይችሳሉ ሾርት ሲያገኙ ደግሞ እና ብር ይሸቅላሉ ታዲያ በዚህ ደመወዛቸው ነው የሚኖሩት ብለህ ታስባለህ ሞኝ ነህ በጣም እነርሱ እኮ ከእኛ በላይ የሚሰሩበት ጊዜ አለ በየቀኑ ጊዜያዊ ቢያገኙ በወር ብር አላቸው ማለት ነው ለምግብ ዑ ሙ ዳ መሬ መሙ ጭኀጭሑ ከ ከ ፒ በሰነ ከሬ የሚያጠጡት ነገር የለም ወጪያቸጡ በአሰሪዎቻፐጡ ይቭፈናል ቲፓቐውን ቢያጠራቅሙት እስከ ብር ሊደርስ ይችላል ገቢያችጡ ከሺ ብር በላይ ሆነ ማለት ነው እኔ እንኳን እንደዚህ አላጠራቅምም «አንቺ የምትሰሪበት ምን ታደርጊበታለሽ። እኔ የምፈልገው ጨዋ የትዳር ሰው የሆነ ሚስቱን የሚያከብር ወንድ ነውጡ ያን ካገኘሁ ንስሐ ገብቼ አብሬው በፍቅር እኖራለሁ «የቡና ቤት ሴት ለትዳር አትሆንም ይባላል ቡና ቤት የለመደች ሴት ብዙ ወንድ ስለምትለምድ ለትዳር አትመችም የሚሉ አሉ «ብዙ ወንድ የለመድነው እኮ ፈልገን አይደለም ፈልገን ስላልለመድን መተው ሲኖርብን ደግሞ እንተወዋለን እኔ እኮ ከወንድ ጋር ስወጣ ደስታ በውስጤ የለም ሁለት ዓመት ሙሉ ከተለያዩ ወንዶች ጋር ስወጣ አንድም ጊዜ ደስታን ከእነርሱ አግኝቼ አላውቅም እነርሱ ሴት አቅፈው ተኝተዋል እኔ ግን በድን ነኝ ደስ ብሏት ከወንድ ጋር የምትተኛ የቡና ቤት ሴት አለች ለማለት ይቸግረኛል በእርግጥ አንዳንድ ወንዶች ሊማርኩህ ይችላሉ እኔ ግን ከማንም ወንድ ጋር ደስታን አግኝቼ አላውቅም ስለዚህ እኔ ባል ባገኝ ታማኝ ሆጌ እኖራለሁ ጨዋ የሆነ ሰው እፈልጋለሁ የራሱን ሕይወት ቀይሮ እኔን መቀየር የሚቸችል «ኤችአይቪ ግን ትመረመርያለሽ። ብር። የመረጧትን ሴት ይዘው አልጋ ወደሚይዙበት ማረፊያ ክፍል ለመሄድ አስበው ታክሲዎችን ሲያማርጡ ምሽቱን ከእርስዎ ጋር የምታሳልፈው ባለ ዕድል ወይም ባለተራ እንዲረጋጉ ትዕዛዝ ትሰጥዎትና ወደ ደምበኛዋ ስልክ ትመታለች ታክሲ ሾፌሩም ከተፍ ይላል ወዳስፈለገም ቦታ ይዞት ይፄዳል ጥሩ ክፍያም ይከፈለዋል ይህ ተደው ሎ የተጠራው የታክሲ ሾፌር ግን አብራዎት ያደረችው «ዎ መሥም ሰዓት ከሳሬ ልጅ ፍቅረኛ ወይም ቋሚ ደንበኛ ሊሆን ይችላለች የታክሲ ሾፌሩ ስራ ብዙ ነው የመጀመሪያውና ዋነኛው ተልእኮው የታክሲ ሾፌርነቱን ሚና በአግባቡ መወጣትና ስራውን መስራት ነው ሁለተኛው ተልዕኮው ፍቅረኛው ያለችበትን ሁኔታ በአግባቡ መረዳት ነው ሶስተኛው ደግሞ ስለ ፍቅረኛው ደህንነት ሲባል ያረፈችበትን ሆቴል የያዘችውን ክፍል ቁጥር የሰውዬውን ማንነት ማጥናት ነው ይህ የታክሲ ሾፌር ሚናው ጥንዶቹን ወደፈለጉበት ማድረስ ብቻ አይደለም ፍቅረኛውን ወይም ደንበኛውን ይጠብቃል ለምሳሌ ፍቅረኛውን ይዚት የሔደው ሰው ቢያሰቃያት ያለፍላጎቷ ወሲብ ቢፈፅምባት እግር ተወርች አስሮ መጫወቻ ቢያደርጋት ገንዘቧን ቢከለክላት እንደምንም ብላ ስልክ ብትደውልለት ይህ ሾፌር ደርሶ ያስጥላታል እናም ሾፌሩ ፍቅረኛዋም አድራጂም ጠባቂዋም ጭምር ነው ብዙዎች ሴቶች የየራሳቸው የሆነ የታክሲ ሾፌር ፍቅረኛ ወይም ወዳጅ አላቸው የታክሲ ሾፌሮቹና የሴቶቹ ግንኙነት በጥቅም ላይ የተመሰረተ ነው በግንኙነታቸው መሀል ተመጣጣኝ የሆነ ጥቅም አለ ሾፌሮቹ በሴቶቹ ይጠቀማሉ ሴቶቹም በታክሲ ሾፌሮቹ ይጠቀማሉ ሴቶቹ ስለ ሾፌሮቹ ከሚናገሯቸው ሀሳቦች ብዙ ነገር መረዳት ይቻሳላል «ከታክሲ ሾፌር ጋር ጓደኝነት ከመሰረትኩ በጣም ቆይቻለሁ የቡና ቤት ስራ ከጀመርኩ ሶስት ዓመት ሊያልፈኝ ነው መሰለኝ ገና ስራውን ስጀምር ከአንድ የታክሲ ሾፌር ጋር ተዋወቅንና ደምበኛዬ ሆነ በአንድ ወቅት ከአንድ ሰው ጋር አዳር ወጥቼ ያልተለመደና ህገወጥ ወሲብ ካልፈፀምሸ ብሎ ሲያስፈራራኝ በኃይል ጮህኩና የሆቴሉ ዘበኞች ደርሰው አስጣሉኝ ከሰውዬው ጋር ተዝናንተን ጠጥተን ነበር ወደ ክፍላችን የሄድነው ሆቴል እንደገባን ሰውዬው ተቀየረብኝ እንደ አውሬም አደረገው የተለመደውን አይነት ወሲብ አልፈፅምም ብሎ በጥፊ መታኝ እኔ ደግሞ ለእንደነዚህ አይነቶቹ ሰዎች ያለኝ ክብር ዝቅተኛ ነው ሰውዬው ብር ነበር የከፈለኝ እንዲህ ካልሆንሽ ብሎ እያስፈራራ ጥፊ ሲያቀምሰኝ በጩኸት ክፍሱን አደበላለቅኩት ዘበኞች ደርሰው አስጣሉኝ ብሩን መልሺ ሲለኝ እምቢ ብዬ እየሮጥኩ ትቼው ወጣሁ ከሌሊቱ ሰዓት ይሆናል ስወጣ አንድ ታክሲ ሾፌር አገኘሁ ምን ሆጄ እንደዚያ እንደምርበተበት ጠየቀኝና ሁሉንም አጫወትኩት በጣም አዘነልኝና ከእርሱ ጋር መኪና ውስጥ ሆፔ የባጥ የቆጡን ስናወራ ነጋ በኋላ ጓደኛ ሆንን ስራ ከሌለኝ ከእርሱ ጋር አሳልፋለሁ በየቀኑ ቤት ያደርሰኛል እኔም የፈለገውን እሆንለታለሁ ፅዕፅፅ ሰዓት ከሳ «ከታክሲ ሾፌሩ ጋር የተዋወቅኩት ክረምት ላይ ኃይለኛ ዝናብ እየጣለ ነው በዚያን ወቅት ቡና ቤት አልነበረም የምሰራው መንገድ ላይ እየቆምኩ ነበር ቢዝነስ የምሰራው በጣም አጭር ቀሚስ ነበር የለበስኩት ዝናቡ እላዬ ላይ ሲወርድብኝ አጠገቤ ቆሞ የነበረው ታክሲ በጣም አሳዘንኩትና ከፍቶ ግቢ አለኝ ያን ሁሉ ዝናብ እሱ መኪና ውስጥ ሆፔ አሳለፍኩት ሳናውቀው እጅ ለእጅ ተያያዝንና ተሳሳምን እሱም እኔም ሳናውቀው በስሜት ነጎድጉ የታክሲዋን ወንበር ለጠጠውና ያ ሁሉ ዶፍ ዝናብ እየወረደ ግሩም ፍቅር ሰራጉ ከዚያን ጊዜ በኋላ ጓደኝነት መሰረትን ስራ ከሌለኝ አብሬው እኮራለሁ አንዳንዴም አብረን ጫት እየቃምን እናነጋለን አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ሴት የሚፈልጉ ወንዶች ታክሲውን ሲያስቆሙ ከእኔ ጋር ይነጋገራሉ ወንዶቹ እኔን የከጀሉኝ ከመሰለው መኪናው የተበላሸበት መስሎ ይወርድና ይጎረጉራል እኔ ደግሞ ከወንዶቹ ጋር እደራደርና ይዘውኝ ይሄዳሉ አልጋ የምንይዝበት ቦታ ያደርሰኝና ጧት መጥቶ ይኮኝ ይሄዳል ከእርሱ ጋር ሆኝ ብዙ ቢዝነሶችን ሰርቻለሁ በአንድ ወቅት አብረን ሌሊቱን ሙሉ እየኮርን ሳለ ሁለት ጊዜ መኪና ለቆልን ብር አሰርቼዋለሁ ፅፅፅ «ከታክሲ ሾፌር ጋር ያለኝ ግንኙነት የተለየ ነው ታክሲ ሾፌሮች በጣም የዋሆች ናቸው በተለይ ለሴቶች ያዝናሉ ስንዘረፍና ስንደበደብ የሚደርሱልን እነሱ ናቸው እኔን ብዙ ጊዜ ከሌቦች አስጥለውኛል ቢዝነስ ከወገመ የማድረው ከታክሲ ሾፌር ጓደኛዬ ጋር ነው አንዳንድ ጊዜ ፈረንጆች ሲያጋጥሙት ራሱ ተደራድሮ ይመጣና ከፈረንጆቹ ጋር ያገናኘኛል አንድ ጊዜ ራሽያውያኖች ለስራ መጥተው ለአንድ ሳምንት ያህል ደብረዘይት ይዘውን ፄደዋል ከእነርሱ ጋር ጥሩ ጊዜ አሳልፌያለሁ ያገናኘኝ ይህ የታክሲ ሾፌር ጓደኛዬ ነው ከራሽያዎች ጋር ያሳለፍኩት ጊዜ በጣም አሪፍ ነበር ለአንድ ሳምንት ምግቤንና መጠጤን ችለው ሺህ ብር ከፍለው ነው የሸኙኝ በቪያ ላይ ሌላ ጥቅም አገኝ ነበር ራሽያዎቹ ናቸው ከሦስቱ እኔ ደግሞ ቋንቋ ስለምሞክር እንግባባለን እኒም ታዲያ ሻሸጀሸሺሽጅዮ ። ያዘርፋሉ አባሪ ተባባሪ በመሆን ተልእኮአቸውን ያስፈጽማሉ ታክሲ ሾፌሮቹስ በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ምላሽ ይኖራቸዋል «የቡና ቤት ሴት የተረገሙ ናቸው በጣም ብልጦች ናቸው ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ የታክሲ ሾፌር ይጠጋሉ ሾፌሩን ፍቅር ውስጥ ከተዉ መጫወቻ ያደርጉታል እኔ የታክሲ ስራ ስጀምር ወጣት ነበርኩ ሴት የለመድኩት በቡና ቤት ሴት ነው ማለት ይቻላል ስራ ቦታ ላይ ቆሜ አንዲ ቀረበችኝ ሳላውቅ ፍቅር ውስጥ ከተተችኝ ስራዬን ትቼ ከእርሷ ጋር ስኮር ነበር የምውለው ማለት ይቻላል መኪና ውስጥ ወሲብ እንፈፅም ነበር ገንዘብም እሰጣት ነበር ቢዝነስ ካለገኘች እቤቷ የማደርሳት እኔ ነበርኩ የማገኘውን ሁሉ ለሷ ነበር የምሰጠው አንድ ቀን ከእንቅልፌ ነቃሁና ቦታ ቀይሬ መስራት ጀመርኩ ከዚያ በኋላ ገንዘብ መያዝ ጀመርኩ የቡና ቤት ሴት ፍቅር ከያዘህ ድራሽህ ይጠፋል ከንቱ ሆነህ ትቀራለህ የቡና ቤት ሴት ጥሩዎች አይደሉም ፅዕፅ «ሴቶቹ በጣም የዋሆች ናቸው እኔ ክፉ ነገር ገጥሞኝ አያውቅም ሁሉም ጥሩዎች ናቸው ከአምስት ዓመት በላይ ታክሲ ላይ ሰርቻለሁ ብዙ ሴቶችንም አውቃለሁ ለኔ ስራ በጣም ጠቃሚ ሆነው ነው ያገኘቷቸው ቢዝነስ ሲያገኘ እኔንም ይጠቅሙኛል እኔ እየዞርኩ አልሰራም አንድ ቦታ ብቻ ነው የምቆመው ቢዝነስ ሲያገኙ ይጠሩኛል ወይም ያስጠሩኛል አደርሳቸዋለሁ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ወንዶቹ ባለትዳር ከሆኑና አልጋ ከጠፋ መኪናዬን እንደ አልቤርጎ እንዲጠቀሙባት እፈቅድላቸዋለሁ መኪና የምለቅላቸው ወንዶች ነው ጓደኞቼ ወንዶቹን ይዘዋቸው ሲመጡ ስልክ ይደውሉልኝና አልጋ ጠፍቷል መኪናውን ሰዋራ ቦታ ላይ ንዳው ይሉኛል ሰዋራ ቦታ ላይ እየነዳሁ ወዴት ነን ብዬ አጠይቃቸዋለሁ ከዛ ልትወርድልን ትችላለህይለኛል ወንዱ በሂሳብ ተስማምቼ እወርዳለሁ ጉዳያቸውን ሲጨርሱ በክላክስ ይጠሩኝና ብሬን እቀበላለሁ ይህ የተስተናገዱበት ብቻ ነው ያደረስኩበትንም ብር ጨምረው የማገኝበት ጊዜ አለኔ ፅፅፅ «የቡና ቤት ሴቶች አደገኞች ናቸው ብዙዎቹ ሊያሳስቱኝ ይሞክራሉ ሰዓት ከሳሬ ሴት አልወድም ማታ ማታ የምሰራው እኮ ሰው ለመሆንና ህይወቴን ለመቀየር እንጂ ሴቶችን ለማማረጥ አይደለም ወጣት ሾፌሮች ለዚህ ችግር ሲጋለጡ አያለሁ ሳያስቡት በበሽታ ተይዘው የተለዩን ጓደኞቻችንም ብዙ ናቸው በአጠቃላይ የታክሲ ስራ ቆሻሻ ስራ ነው በተለይ ማታ መስራት አስቸጋሪ ነው ሁለት ጊዜ ሴቶችን አምጌ ሄጄ ተዘርፌያለሁ ሁለት ሴቶች ኮንትራት ይዘውኝ ኮረኮንች ወደ በዛበት ሰዋራ ቦታ ወሰዱኝ አገር ሰላም ነው ብዬ አውርጄአቸው ዞር ስል ሶስት ጎረምሶች ጠበቁኝ የሰራሁበትን ብርና ሐብሴን ቀምተው ጠፉ ያዘረፉኝ የቡና ቤት ሴቶች ናቸው አንድ ጊዜ ደግሞ አንዲ ጎጃም በረንዳ ውሰደኝ አለችኝና ወደ አሜሪካን ግቢ ታጠፍ ስትለኝ ታጠፍኩ ፃያ አምስት ብር ከፍላኝ ወረደችና አንዲት እርምጃ እንኳ ሳትራመድ ሁለት ጠብደል ጠብደል የሚያሕሉ ጎረምሶች መጥተው ውረድ አሉኝ አንድ ጎረምሳ በጥፊ ሲለኝ አትንኩኝ የፈለጋችሁትን ውሰዱ አልኳቸውና ክሪክ ብርና ሌዘር ጃኬቴን ወሰዱብኝ የቡና ቤት ሴት ህይወቷ በወንጀል ላይ የተመሰረተ ነው ማንም ቢሆን ከቡና ቤት ሴቶች መጠንቀቅ እንዳለበት ሆኖ ይሰማኛል በመልካም ስነ ምግባር የታነፁ የቡና ቤት ሴቶች የሱም ለማለት ባያስደፍርም ከሰይጣን ጋር የወንጀል ውል የተፈራረሙም እንዳሉ ማሰቡ አይከፋም ዜጠመ ራ ሰዓት ከሳሬ ሰዓት ከሳሬ አንዳንድ ቡና ቤቶችና ናይት ክለቦች ያላቸው ገበያ ግርም ይለኛል በየቀነ ቢጎበኗቸው የሚዝናናው ሰው ቁጥር ተመሳሳይ ነው የሰዓት እላፊ ወጋችን የተመሰረተው በአንድ ታዋቂ ጭፈራ ቤት ነው ይህ ጭፈራ ቤት በክለብ ደረጃ መልካም ስም ያለውና ዝነኛም ነው ከ ዓመት በላይ አገልግሎት እንደሰጠም ለማረጋገጥ ችያለሁ ይህ ጭፈራ ቤት ለየት ያለ ነው ማለት ይቻላል ሴቶቹ ዌይተሮቹና የቤቱ ሁኔታ በሙሉ ከሌሎቹ ክለቦች ለየት ይላል ሴቶቹ የተመረጡና ለቤቱ እንዲመጥኑ ሆነው የተቀጠሩ ናቸው አለባበስ ቁመናና ውበታቸው ልዩ ነው የጭፈራ ቤቱ እንደ አየር መንገድ ሆስተሶች ሴቶችን የሚመርጠው በጥብቅና ጥንቃቄ በተሞላው መስፈርት ሳይሆን አይቀርም አንዳንዶቹ ሞዴሊስቶች ይመስላሉ የአንዳንዶቹም ውበት የፅጌረዳ አበባ ያህል ያሳሳል ቅጥነት ከውበት ጋር ታድለዋል አንዳንዶቹ እጥር ብለው ደስ የሚል አቋም ያላቸው ናቸው አንዳንዶቹ ደግሞ ቁምጣ ለብሰው የሚዝናናውን ሰው ቀልብ ይሰርቃሉ በሚኒስከርት ወዲያ ወዲህ የሚሉም አሉ ከ በላይ ሴቶች አሉ ብልዎት ሊገርምዎት ይችሳል አርባ አምስቱም የተለያየ ከለር ውበትና ቁመና ያላቸው ናቸው አጭር ሴት የሚፈልግ ካለ አጫጭር ሴቶችን አማርጦ ያገኛል እንደ ሞዴሊስት ሸንቀጥ ያለች ከሆነ የሚፈልጉት ደግሞ ሸንቃጣ ሴት ያገኛሉ ወፍራም ሴት ከሆነም ፍላጎትዎ ወፍራም ሴቶችን አማርጠው ያገኛሉ እንደነገርኳችሁ እዚህ ያሉት ሴቶች ደረጃ የወጣላቸው ናቸው የደረጃዎች መዳቢ ደረጃ የሰጣቸው ግን እንዳይመስላችሁ። » « ብር። « ብር ብቻ። «ገቢዬ እንኳን አንተ እንዳልከው የተጋነነ አይደለም በየቀኑ እኮ ጊዜያዊ አልሰራም ዛሬ ሰርቼ እንደሆነ ነገ ላልሰራ እችላለሁ በሣምንት ሦስት ቀን ብቻ የምሰራበትም ጊዜ አለ ማታ ማታ ደግሞ በሣምንት ሦስት ቀን አዳር ብሰራ ነው ወርሐዊ ደመወዜ ደግሞ ብር ናት ምን አላት ብለህ ነው ብዙ ብር ባገኝም ብሩ አይበረክትም አንዳንድ ጊዜ ሳላውቀው ሺህ ብር እጄ ይገባል ሺህ ብር እጄ ሲገባ ሺህ ቀዳዳ ይመጣብኛል በረክት የለውም ስራው ያልተባረከ ስለሆነ የሚገኘውም ገንዘብ በረከት የለውም እንጂ አይዙሱ እገዛ ነበር የቡና ቤት ሴት እጅ የሚገባ ገንዘብ የተረገመ ነው ገንዘቡን የሚሰጡን ሰዎች ራሳቸው የተረገሙ ናቸው መሰለኝ እጃችን የሚገባው ገንዘብ አንደ ንፋስ ብን ብሎ ይጠፋል «ቡና ቤት ስንት ዓመት ሰራሽ። ኔ «ያጠፋሁት ብር አይሱዙ ይገዛ ነበር እያልኩህ በወር ከሺህ ብር በላይ የማገኝበት ጊዜ ነበር ገንዘቡ ግን መቅኖ የለውም የቡና ቤት ገንዘብ ይጨበጣል እንጂ እጅ ላይ አይቆይም ልያዘውም ብትል ይበናል ተኖ የሚፄድ ነው የሚመስለኝ እግዚአብሔር አይባርከውም እኔም ብሆን በዚህ መንገድ የማገኘ ው ብር እንዲባረክልኝ አልፈልግም እንዴት እንደሚጠፋ አታውቀውም አሁን አንተ ብር ብታጠፋ ለምን ለምን እንዳዋልከው ታውቀዋለህ የኛ ገንዘብ ግን አይጨበጥም በረከት የለውም አንድ ጊዜ ሺህ ብር እጄ ላይ ፋ ሰዓት ከሳሬ ስለነበር ሕብረት ባንክ ፄጄ አስገባሁት ካስገባሁት በኋላ ጨነቀኝ ሣምንት ሳይሞላኝ አውጪው አውጪው አለኝና አውጥቼ በ ሣምንት ጊዜ ውስጥ በተንኩት በሽርሙጥና የተገኘ ብር እርኩስ ነው ገንዘቡ ይመጣል ሳናውቀው ይጠፋል «ምን ታደርጊበታለሽ። በጣም ጥሩ ሰዎች ናቸው ለሴት ልጅ ክብር ይጨነቃሉ ወደ አረብ አገር ለመሄድ ከእኔ ሺህ ብር እንደሚያስፈልግ ነግረውኛል ሌላውን እነርሱ ናቸው የሚጨምሩልኝ የውጪ ጉዞው ወደ ሺህ ብር ስለሚያስጨምር እነርሱ አንድ አንድ ሺህ ብር አዋጥተውልኛል አጠቃላይ ሺህ ብር ይፈጃል መሰለኝ «ራስሽን ግን ትጠብቂያለሽ። «ስንት ጊዜ። ጥንዶች ይተካሉ አልጋው ይነጠፍ አንሶላው ይቀየር የሚታወቅ ነገር የለም በፋሲካ ዋዜማ ሰማይና ምድር እስኪላቀቁም አዲስ አበባ ስትንቦገቦግ ታነጋለች ሰዓት ስሳሬ «ስለ ኤችአይቪ ብዙ እየተነገረ ኮንዶም አልጠቀምም የሚሉ ብዙ ሰዎች መጩ ያጋጥሙኛል» ሰዓት ከሳሬ የፋሲካ በዓል ወሩን ሙሉ የሚከበር ይመስል በየቡና ቤቱ አሁንም የበዓሉ መንፈስ ሙሉ ለሙሉ አልጠፋም የሚዝናኑት ሰዎች ቡና ቤት ውስጥ ያሉት ሴቶችና ቡና ቤቱ ራሱ የበዓል ናፍቆት ያለበት ይመስል የፋሲካን የበዓል ድባብ ላለማጥፋት ትግል ላይ ያሉ ይመስላሉ አንዳንድ ቡና ቤቶች ሠራተኞቻቸው በአበሻ ቀሚስ አምረውና ደምቀው ካልታዩ ቅጣት እስከመጣል የሚያደርስ ማስፈራሪያ ላይ ደርሰዋል ሴቶቹ ቅጣቱን በመፍራት በአበሻ ቀሚስ ደምቀው መታየትን መርጠዋል የበዓል መንፈስ ሁሉንም ሰው እንደሚያስጨንቀው ሁሉ ሴቶቹንም ያስጨንቃቸዋል በዓል በመጣ ቁጥር ለጭንቀት ይዳረጋሉ የጭንቀታቸው ምንጭ መመሪያ ነው ለቤቱ ደንብና መመሪያ ተገዥ መሆን ስላለባቸው ደንቡን ለማክበር ሲሉ ይጨናነታሉ የያዝነው ወር ደመወዝተኛ ለሆኑ ሰዎች የስቃይ ወር ናት ቢባል ማጋነን አይሆንም ደመወዝተኛው ስቃይ ውስጥ ከሆነ ደግሞ የእነርሉ ቢዝነስ ዋጋ የለውም ብዙዎቹ ደመወዝተኞች የሚያዝያ ወር ደመወዝ የላቸውም በዓሉን ምክንያት በማድረግ ደሞዛቸውን አስቀድመው በመውሰድ የበዓል ጥማቸውን ተወጥተውበታል ሴቶቹ ደግሞ የደመወዝተኛውን ቀዱዳ ጠብቀው የሚያሰሉት ገቢ አለ ይህ ገቢ በሚያዝያ ወር አይገኝም ወይም ደግሞ ተዛብቷል በመዛባቱ የተነሳ ሴቶቹ በቋሚነት ወር በገባ በአንደኛው ወይም በሁለተኛው ቀን የሚያገኙት የደምበኞቻቸውን ገቢ ያጡታል ማለት ነው እነርሉ ወርሐዊ ደመወዝተኞች ባይሆኑም የበዓል ፍላጎታቸውንና ቤቱ የጣለባቸውን ግዴታ ለማሟላት ብዙ ይለፋሉ ለምሳሌ የአበሻ ቀሚስ ለመግዛት ብዙ ተቸግረዋል ሽሮሜዳ ሄደው በ ብር ወጪ የአበሻ ቀሚስ ገዝተው ግዴታቸውን መወጣት ሲገባቸው ከአምሳያዎቻቸው ጋር ይፎካከራሉ ፉክክራቸው ደግሞ እነርሱን ይጎዳል አንዷ ሴት የ ብር የአበሻ ቀሚስ ለብሳ ከሆነ ሌሎቹም ይፎካከራሉ በዚህ የተነሳ የእነረሱም ወጪ ስለበዛ የሚያዚያን ወር ተቸግረው ያሳልፋሉ ከምሽቱ ሰዓት ላይ መገናኛ አካባቢ ወደሚገኝ አንድ ባርና ሬስቶንት ጎራ አልኩ ቀን ከጧቱ አራት ሰዓት ድራፍት ሲጠጣ ያየሁትን ሰው በድጋሚ አየሁት ነገሩ በጣም ይደንቃል ከጧቱ አራት ሰዓት ጀምሮ ድራፍቱን ይለጋል ቀኑን ሙሉ ውሉበት ምሽት ላይም መጋቱን ቀጥሏል የአንዳንድ ጨፎጨሥሥሥጩ ባቸ ዓፍ መ ይ ወጨ ሰዓት ስሳሬ ዓት ስሬሄ ጉቲኦፌ ፖር ር ፌዴ ሠ ሰዎች ልማድ ያስገርማል ለመሆኑ ስራ የለውም። ከ ሴቶች ብር ብር አይሆንም። ፁ ጠቀን ፃያ ብር የሚጣልበት ሺህ ብር ነው መሰለኝ ሊያልቅ ትንሽ ነው የቀረው በወር ብር የሚጣለው ደግሞ ወጠደ ሺህ ብር ይደርሰኛል ሌላም እቁብ አለኝ በሣምንት ሦስት ቀን ብቻ ስለምሰራ ብዙ እረፍት አለኝ ቀን ቀን አስተናጋጅነት ተቀጥሬ እሰራለሁ ደሞቬ በወር ብር ነው እሉን እንዳለ እቁብ እጥለዋለሁ በጣም የሚገርምህ ግን ሙሉ ደመወዜን ወስጄ አለማወቄ ነው ከዚህ ስራ ከማገኘው ነው የምደጉመው በቅርቡ እንዳ ብር ተቆርጦብኛል «ለምን። የኔ ዕድል ግን እንዲህ ነው የቡና ቤት ሴት ጥሩ የለችም የምለው አሳምሬ ስላየኋቸው ነው አልቻሉኝም እንጂ ያጠፉኝ ነበር ሴት አላምንም አለባበሴን የምትቆጣጠረው የቤት ሰራተኛዬ ናት ይህን ልበሺይህን ቀይሪ ትለኛለች እሷ የነገረችኝን ሁሉ እፈፅማለሁ ከእነርሱ ጋር ግንኙነት የለኝም ድሮ ቡና ቤቶች ለሴቶች ማደሪያ ብለው በሚያዘጋጁት ቤት ውስጥ አድር ነበር በዚያ ወቅት ታዲያ ፀጉሬ ተቆርጦ ይወሰድብኝ ነበር ልብሶቼ ተቆርጠው ይወሰዳሉ ምን እንደሚያደርጉት አላውቅም አሁን ላይ ቆሜ ሳስበው ግን የሰሩት ነገር ተሳክቶላቸው ነበር እነርሱ ያንን ሲያደርጉ የነበረው በብዙ መልኩ ነው በዚያን ጊዜ ያገኘሁትን ብር በሙሉ ለእነርሱ እበትን ነበር የጫት የሲጋራ አልፎ አልፎ ደግሞ የመዝናኛ ወጪዎችን እሸፍንላቸው ነበር ሌላው ቀርቶ በጣም ብዙ ብር አውጥቼ አርቴፊሽያል ፀጉር የገዛሁላት ሴት ነበረች እኔን እንደፈለጉት ተጫውተውብኛል መከራ በልቼ የማገኘውን ገንዘብ ለእነሱ እንድበትን አድርገው አፍዝዘውኝ ነበር ራሴን ችዬ መኖር ስጀምር ሴቶች ቤት ማደር የሚባለውን እርግፍ አድርጌ ከተውኩ በኋላ ሰሳሜን አገኘሁ እዚህ አገር እኮ ብዙ ነገር ይሰራል በተለይ እናንተ ወንዶች ስለቡና ቤት ሴት የማታውቁት ጉድ አሰ ለምሳሌ አንዲት ልጅ አሰች ያያት ወንድ ሁሉ ይጠይቃታል አዳር መስራት ፈልጋ ወይም ደግሞ ጊዜያዊ መሄድ ፈልጋ ሳይሳካላት የቀረበት ጊዜ የለም አሁን እሷን ሴቶቹ በሙሉ ያሟታል አሰርታ ነው እያሉ ብዙ ነገር ያስወሩባታል ምን ያህል ትክክል እንደሆነ ባላውቅም ሴቶቹ ግን ሲያሟት እሰማለሁ «አንቺ ግን በዚህ ታምኛለሽ። ሾርት ብር። አዳር ብር። » ሰው እኮ ሳያውቀው ነው ህይወቱን የሚያበላሸው እንዲህ አይነት የሰይጣን ተግባር ፈፅመው ሰው የሚያሳስቱ ሰዎች አሉ እግዚአብሔር ሲጠብቀኝ ነው እንጂ እንደአመታቴ ቢሆን ኖሮ ሰውየው ሊጎዳ ይችል ነበር እሱ አንድ ነገር ሆኖ ቢሆን ኖሮ ደግሞ የኔም ሕይወት ይበሳሽ ነበር በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የሚሳሳቱ ወንዶች አሉ ስንት ባለጌ ወንድ አለ መሰለህ እኔ አምጌው ነው የገባሁት እንጂ ገንዘብ ሳልቀበል ሄጄ አላውቅም አንዱ ጓደኛዬን ይዞ ሄደ በጣም ጥሩ ብር ነው የከፈላት ሲጋብዛት አምሽቶ አብረው ካደሩ በቷላ የሰጣትን ብር ይዞ በጧት ተነስቶ ሄደ ልጅቷ አብድ ነው የሆነችው ብዙ ባለጌ ወንዶች አሉ እኔ የምፈራው ሌባ ወንድ ስለሆነ አብሬ ሳድር እንኳን ብር ይዢ አልሄድም ገብቶ አልከፍልሽም የሚል ወንድ ገጥሞኝ አያውቅም ነበር ሁሌም ቢሆን ከቤቴ ስወጣ የምፀልየው ደህና ሰው አጋጥመኝ ብዬ ነው መጥፎ ወንድ እንዳያጋጥመኝ እፀልያለሁ የዛን ዕለት ምሽት ግን ሕይወቴ ሊመሰቃቀል ነበር ዴቢሺዙጹ። መደመር ይቻላል ከጎርደኑ እንጀምር አንድ ጎርደን ጂን ብር አንድ አሪፍ ቶርታ ኬክ ብር አንድ አሪፍ ሻማ ብር ቺብስና ኩኪስ ወደ ብር ሊጠጋ ይችላል ሌላ ምን አለ። የነዳጅ አለ ምናልባት አንድ ብር እንያዝለት አሁን መደመር እንችላለን ዑ በጣም ደግ ሰውዬ ነው በዚህ የኑሮ ውድነት ቡና ቤት ውስጥ ላወቃት ሴት ብር ወጪ አድርጎ በአሁኑ ጊዜ እንዲህ በቸርነት ልደት የሚደግስ ሰው የት ይገኛል። እኔ ለኮሌጅ ተማሪ ክብር አለኝ እነሱ እንደ ቡና ቤት ሴት የሚያከብሩት የለም» ሰዓት ሳሬ «ስንት ይከፍሉሻል። «ብር አላቸው እኮ። ሀላችሁም የሆነ ትዝታ እንዳላችሁ ለመገመት አይከብድም ለፒያሳ የተሰጠው አኪር ፈፅሞ የማይሞት ነው አንድም ቀን ጭር ብላ አታውቅም ጸድም ቀን ጠጪ ጠፍቶ የተቸገረችበት ቀን የለም ፒያሳ በተለያዩ ክስተቶች ሰለባ ሆና እንኳ የማይከዲዷት ወዳጆች አፍርታለች ፒያሳ በሁለት የከተማ አረመኔዎች ሰለባ የሆነችበት ወቅት ተክከስቷል አንደኛው የአካል የብዙ ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈውና ለአካልጉዳተኝነት የዳረገው የቦንብ ፍንዳታ ነው የትግራይ ሆቴልን ፍንዳታ ልብ ይሏልክ በዚህ ፍንዳታ ዌይተሮች የቡና ቤት ሴቶች ጠጪዎችና ካሸሮች ለህይወት ጥፋትና ለከፍተኛ ጉዳት ተዳርገዋል ሁለተኛው ፍንዳታ ደግሞ የኤችአይቪ ፍንዳታ ነው ስለ እውነት ለመናገር ፒያሳ ላይ የፈነዳው የበሽታው ፍንዳታ በጣም አሰቃቂ ነው አሁን አሁን ዕድሜ ለመገናኛ ብዙኃን ዕድሜ ለቴክኖሎጂ የተሻለ ጊዜ ላይ ብንገኝም የበሽታው ፍንዳታ ከባድ ነበር ራሳቸውን አጋልጠው «ትውልድ ይዳንነ በሚል መፈክር መስዋዕትነት የከፈሉ ራሳቸው እንደ ሻማ ቀልጠው የተሻለ ሁኔታን ፈጥረዋል እንጂ ፒያሳ ሴሎችንም ትማግድ ነበር በበሽታው የበላቻቸው ሰዎች ቁጥር የትየለሌ ነው እንዲህ እንዳሁኑ ኮንዶም «ሕይወት» ባልሆነበት ዘመን ኮንዶም ፅልመት ተደርጎ በሚቆጠርበት ዘመን ብዙዎች ረግፈዋል እዚህ ላይ በሰዓት እላፊ ጊዜ ያገኘሁት አንድ ሰው ስለፒያሳ ያጫወተኝን ጀባ ልበላችሁ ሰውዬው ዐዎቹን ዘሏል በግምት ኛ ዓመቱ ሳይ የሚገኝ ይመስላል ስለፒያሳ አውርቶ አይጠግብም ከሲኒማ አምፔር ጆምሮ መደዳውን እስከ ጫፍ ድረስ የተደረደሩትን እያንዳንዱን ቤት ያውቃቸዋል እንደ እርሱ አባባል « ሰዓት ከሳሬ ኮ ዝናንቶባቸዋል አደገኛ ቀጣና ከሚባሉት የፒያሳ እምብርት ጀምሮ ሁሉንም ተ የሚገኙትን ቤቶች ሁሉ ጎብኝቷቸዋልሰውዬዩው አቢሲንያ ኩዊንስ ተድላ ናሽናል አረፋዓይኔ ቤት ወጋገን ኮንቲኔንታል ፍሎሪዳ ጽጌረዳ ወዘተ ሁሉንም አዳርሷቸዋል ብሩን የጨረሱት እነዚህ ቤቶች ናቸው ከአያሌው ሙዚቃ ቤት ተነስተው ወደ ላይ ሲወጡ ያሉት አራዳ ደዛብ ያሬድ ወዘተ ቤቶችም የሰውዬው ምርጫ ነበሩ ታዲያ ስለእነዚህ ቤቶችና ስለፒያሳ እንዲህ ነበር ያለኝ «ፒያሳ ከየትኛውም የመዝናኛ ስፍራዎች የምትለይ ድንቅ ቦታ ናት የፒያሳ ሴቶች ልዩ ናቸው ሌላ ቦታ ተዝናንቼ አውቃለሁ ክፍለሃገር ያሉትንም ሴቶች አይቻለሁ የፒያሳን ያህል የሆነልኝ ግን የለም ፒያሳ ትመቻለች በፒያሳ ፃያ አራት ሰዓት መጠጣት ትችላለህ ከጧቱ ጀምረሂ እስከ ምሽቱ ሰዓት ድረስ ብትጠጣ ተናጋሪ የለህም ከልካይ የለህም በፒያሳ ማበድ ከፈለግክ ማበድ ይፈቀድልሃል እንዳሻህ ብታብድ አበድክ ብሎ የሚስቅብህ አታገኝም ፌ ለ ዓመታት በፒያሳ ተዝናንቻለሁ ያላየቷት ሴት የለችም ያላወጣኋት ሴት አትገኝም ያልጠጣሁት መጠጥም የለም አሉ የተባሉ ሴቶችን ከ እስከ ከፍዬ ዓለሜን ቀጭቻለሁ ዓለሜን ቀጭቼ ግን አልተቀጨሁም ብዙዎቹ ጓደኞቼ ግን ተቀጭተዋል ፒያሳ ስንቱን መሰለህ የበላችው ስንቱን መሰለህ ውጣ ያስቀረችው ስንቱን ቤተሰብ አፍርሳለች መሠለህ አይ ፒያሳ» ይልና በፃሳብ ዓመታት ወደኋላ ይመሰሳልሰውዬው «ከኤችአይቪ የተረፍኩት በእግዚአብሔር ተአምር ይመስለኛል ሂያጅ ነበርኩ በቀን ሶስት ሴቶችን ያወጣሁበት ጊዜ አለ ከሶስቱም ሴቶች ጋር ለእያንዳንዳቸው ብር ከፍያቸው ጊዜያዊ ወጥቻለሁ ይህን የፈፀምኩት በ አመቴ ነው በጣም ብዙ ብር አገኝ ነበር ከዚያ በኋላ ደግሞ የኑሮ ጉዳይ ሆነና ለገደንቢ የወርቅ ማዕድን ድርጅት ውስጥ ተቀጠርኩ በጣም አሪፍ ስራ ቢሆንም ነፃነት የለንም እዚያ ድርጅቱ ውስጥ ሁሉም ነገር የተዚጋጀ ቢሆንም ይጨንቃል አስፈቅጄ ለዕረፍት ወደ አዲስ አበባ ስመጣም እንዲሁ ሴቶቹን አልጠግባቸውም በቀን ሶስትና አራት ሴቶችን አወጣና ከአምስተኛዋ ጋር አዳሬን አመቻቻለሁ ይህ የማጫውትህ ታሪክ ዓመት ቢሆነው ነው ያየኋት ሴት ታምረኛለች ከእሷ ጋር እወጣለሁ እየተዚዚሩ መጠጣት ደስ ይለኛል ከአንዱ ቤት ወጥቼ ወደ ሴላው ቤት ስፄድ በየገባሁበት ቤት ሁሉ ካየኋት ጋር መውጣት ያምረኝ ስለነበር አደርገዋለሁ ታዲያ ከሁሉም ሴቶች ጋር የምወጣው ያለ ኮንዶም ነው ኮንዶም ኸ ሰዓት ስሳሬ የሚባል ነገር አላውቅም ነበር ኮንዶም ማለት ለእኔ ኤችአይቪ መስሎ ነበር የሚሰማኝ ኤችአይቪ የሚተላለፈው በኮንዶም ነው የሚል አመለካከት ነበረኝ በዚያን ጊዜ ጆሮዬ ስለ ኤችአይቪ እንዲሰማ አልፈቅድለትም አልፎ አልፎ ካልሆነ በስተቀር ኮንዶም ካልተጠቀምክ ብላ የምታስገድደኝ ሴት አልነበረችም ሁሉም ሴቶች ኮንዶም መጠቀምን አይፈልጉም ነበር ፌአስካሁን ለሴት ያወጣሁት ብር ቢጠራቀም ፎቅ ይሰራ ነበር የፅለት ገጠመኝን የመፃፍ ባሕል ነበረኝ ይህን ልምዴን የተውኩት ከሁለት ወይም ከሶስት ዓመት በፊት ነው ትዳር ከመሰረትኩ በኋላ ነው ዲያሪይ መፃፍ ያቆምኩት የምትሆነኝን አግኝቼ ትዳር ከመሠረትኩ በኋላ ዲያሬዬን ቀደድኩት ድያሬዋ ከመቀደዱ በፊት ግን ስንት ሴቶችን እንዳወጣሁ የሚገልፀውን ማስታወሻ አይቼው ነበር ስንት ሴቶችን እንዳወጣሁ ታውቃለህ። አኔ የመዘገብኳቸው አና ከእኔ ጋር ልዩ ትዝታ ያላቸው ሴቶች ከእኔ ጋር ወሲብ ፈፅመዋል ልክ እንደ አሁኑ ፒያሳ ጎራ ባልኩ ቁጥር ጓደኞቼ ትዝ ይሉኛል ያለቀው ሰው ቁጥር ስፍር የለውም እነዚህ የማስታውሳቸው ብቻ ናቸው ዲያሪዬ ላይ ያላሰፈርኳኪቸውም ሴቶች አሉ ሴተኛ አዳሪ ያልሆኑ ተማሪ ቤት ሆቼ የማውቃቸውም ሴቶች አሉ ሲል ነበር የፒያሳ ትዝታውን ያጫወተኝ ሰውዬው ዛሬ ሕይወቱ የተረጋጋ ባለትዳርና የልጆች አባት ቢሆንም የፒያሳ ትዝታ ግን በውስጡ ቀርቷል ይህን በመፈፀሙ የሴት ዘር እያደነ መዳራቱንና ኃፋፁ ሰዓት ስሳሬ ደ አላቂ እቃ እየቆጠረ በመወርወሩ ግን ጀግንነት አይሰማውም ስላለፈው ለጸ ሲናገር «ሐፍረት ይሰማኛል የተሟላ ስብዕና ያለኝም አይመስለኝም ቢሆንም ዛሬ ተለውጫለሁ» ይላል ይህ የሰውዬው ታሪክ ብቻ አይደለም በተመሳሳይ ዕድሜ ያሉ ሰዎች ታሪክ ጭምር ነው ይህን ፅሑፍ ለማዘጋጀት ምክንያት የሆነኝ ዕለተ እሁድ ሰኔ ዓም በፒያሳ ምድር የተፈጠረው አሳዛኝ ክስተት ነው ሰኔ ዓም ሰዓት እላፊ ከሌሊቱ ሰዓት ላይ ሁላችንንም ያሳዘነን ክስተት ተፈጥሮ ነበር በፒያሳ በእርግጥ ለፒያሳ ይህ ጉዳይ አዲስ አይደለም እንደ እዚያ ቀን ምሽት ሕይወት አይጥፋ እንጂ ፒያሳ ሁሌም ግርግር እና ነውጥ የበዛባት ናት ሰው ይፈነከታል የቡና ቤት ሴቶች ይደበደባሉ ሰው ሰክሮ የመኪና ሲሳይ ይሆናል የእሁድ ሰዓት እላፊ ግን የሰው ይወት ቅርጥፍ አድርጎ በልቷል የፒያሳዋ ቆንጆ እንደ ዛሬ አዝጌ አላውቅም ከቤቴ ስወጣም ቀፎኝ ነበር የወር አበባ ላይ ስለነበርኩ ከተወሰኑ ቀናት በኋላ ነው ወደ ስራ የገባሁት ድብር እንዳለኝ ነበር ወደ ስራ የገባሁት ማምሻውን ታዲያ ከአእምሮዬ የማይወጣ ነገር አሳየኝ ትላለች «ስንት ሰዓት ነበረ። የባህር ማዶ ሰዎች ኢትዮጵያውያን ሴቶችን አብዝተው ይወዳሉ የሚለው ሁሌም ስንሰማው የቆየነው አባባል ከእውነትም በላይ ነው ከአውሮፓ ኤዥያ አሜሪካና አፍሪካ በተለያዩ ምክንያቶች ወደ ኢትየ ናፕያ የሚመጡት የባህር ማዶ ሰዎች ለኢትዮጵያውያን ሴቶች የሚሰጡት ክብር ለየት ያለ ነው በለስ ቀንቶአቸው ባህር ማዶ የተሻገሩትንም ቤት ይቁጠራቸው ቡና ቤት ያሉት ሴቶች ደግሞ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ናቸው በተለያዩ ምክንያቶች የኢትዮጵያን ምድር የሚረግጡትና ኢትዮጵያን አብዝተው የሚወዱት የውጭ አገር ዜጎች በኢትዮጵያውያን ሴቶች ፍቅር ስለሚወድቁ የመጀመሪያ ትዳራቸውን እስከመበተን የደረሱም እንዳሉ በአለፍ ገደም ይሰማል እናም ሴቶቹ በውጭ አገር ዜጎች ኑሯቸውን ያደላድላሉ ከየትኛውም የዓለማችን ክፍል ወደ ኢትዮጵያ የሚመጣ ሁሉ እሳት በላሱ ደላሎች አማካይነት ምርጫቸው የሆኑ ሴቶችን ያገኛሉ ለዚህ ፅሑፌ ማጠናከሪያ ይሆን ዘንድ ግንኙነቱ ከፈረንጆች ጋር የሆነ እሳት የላሰ ደላላ ያጫወተኝን ጀባ ልበላችሁ ደላላው እንግሊዝኛን አቀላጥፎ መናገር ይችላል ከቡና ቤት ሴቶች ጋር ያለው ግንኙነት ተቋርጦ አያውቅም የትኛዋ ሴት ለየትኛው ፈረንጅ እንደምትገባ ጠንቅቆ የሚያውቅ በመሆኑ ፍላጎትን በማሳካት ረገድ የተዋጣለት ነው አሜሪካውያን አረቦች ራሽያዎች ቻይናዎች አፍሪካውያን በጥቅሉ ምን አይነት ሴት እንደሚፈልጉ ያውቃል «አረቦች ሴት አይመርጠም ቻይናዎችም እንደዚያው አሜሪካውያን ሴት ይመርጣሉ በተለይ ኔግሮ የሆኑ ጥቁር አሜሪካውያን ቀጭን ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ምርጫቸው ያደርጋሉ ራሽያዎች እንዲሁ ቀጫጭን እና በጣም ወጣት የሆኑ ሴቶችን ይወዳሉ ራሽያዎችና አሜሪካውያን ከ ዓመት በታች ያሉ ወጣት ሴቶችን እንድናመጣላቸው ይጠይቁናል አንዳንድ ጊዜ ከ ዓመት በታች የሆነችን ሴት ፈልጎ ማግኘት ቢከብድም የገባሁበት ገብቼ አገናኛቸዋለሁ ወጣት ሴቶችን ካገናኘኋቸው የማገኘው ገቢ ስለሚጨምር ወጣት ሴቶችን አስሳለሁ» ይላል የሌት ደላላው የደላላው ቢዝነስ መሰረት የያዘና የማይናጋ አይደለም ቋንቋ አቀላጥፋ የምትናገር ሴት ከሆነች በራሷ ቅልጥፍና ግንኙነቷን ለማደስ ስለምትችል ደላላው ከጨዋታ ውጪ ይሆናል ከ አስር የሚከፈለው ይህ ደላላ ራሱን ጠቅሞ ብዙዎችን እየጠቀመ ነው «ዕድሜ ለቻይና ቡና ቤት ጋዕይ እርም ብያለሁ» ባይዋም ተጠቃሚ ከሆኑት ሴቶች መካከል አንዲ ናት ከእርሷ ጋር የነበረኝን ቆይታ እነሆ በረከት ከማለቴ በፊት የሰዓት እላፊ ገጠመኞቼን ጀባ ልበላችሁ ስካር ቀሚስ ያስወልቃል እንደ ስካር መጥፎ ነገር የለም በሴት ሲሆን ደግሞ ይብሳል ሰካራም ሴት መጨረሻዋ አያምርም ሴቶች ሲሰክሩ ሳቃቸው ማንንም የሚያዝናና ቢሆንም መጨረሻቸው ግን አያምርም አደገኛም ነው የሚሆነው ምን ሆነ መሰላችሁ ስድስት ሰዓት አልፏል ልጅቱ በጣም ታምራለች ድንቅ ውበት አላት አማርኛ መናገር አትችልም አማርኛ ስታወራ ትኮላተፋለች የሶማሊኛ ተናጋሪ ላትሆን አትቀርም ከወንድ ጓደኛዋ ጋር ተዝናንተው ጓደኛዋ ታክሲ ውስጥ አስገብቷት መጣሁ ብሎ ይሄዳል ቆንጆዋ ልጅ መጠን አልፋ ስለነበር ስክር ብላለች ይህን የተመለከተው ታክሲ ሾፌር ጨለማን ተገን በማድረግ ቀሚሷን ያስወልቃታል በስካር የጦዘችው ቆንጆዋ ልጅ ቀሚሷ ሲወልቅ አይሆንም ብላ አልተቃወመችም ተሳስመውም ሊሆን ይችላል ግና ምን እንደታያት አይታወቅም ባልየው ከመምጣቱ በፊት ስካር ያጦዛት ልጅ ቀሚሷን እንዳወለቀች የታክሲውን በር ከፍታ ወጣች ትጮሀለች አሁንም አሁንም ትጮሀለች የጓደኛዋን ስም እየተጣራች ትጮሀሰች አካባቢው ቀውጢ ሆነ በፓንት እና በቲሸርት ብቻ የቀረችው ልጅ ባሏን ፍለጋ አሰሳዋን ቀጥላለች የስዓት እላፊ እድምተኞች መሳቂያ አደረጓት ደግነቱ ፓንቷ የታይት መሰል ቅርፅ ያለው መሆኑ በጃት እንጂ ራቁቷን ትቀር ነበር ፍቅረኛዋ ካሰበት ሲመጣ ባየው ነገር ሁሉ ደነገጠ «ቀሚስሽን ለምን አወሰቅሽው። «ስለኤችአይቪ ብዙ ነገር ያሳወቀኝ ዶክተሩ ነው ራሴን እንድጠብቅ ብዙ የሚመክረኝም ዶክተሩ ነው ከውጭ የመጣ ኮንዶምም ይሰጠኛል መምህሩ ደግሞ ኤችአይቪን በጣም ይፈራል ኮንዶሙን በደንብ አይቶ የተሰራበትንና ጊዜው የሚያልቅበትን አይቶፈትሾ በጥንቃቄ መጠቀም ይወዳል ነጋዴው ግድ የለውም ደላላው ደግሞ ከእኔ አኩል ስለሚጠጣ ብዙም አይጨነቅም ሁለታችንም ሞቅ ብሎን ኮንዶም ያ ልተጠቀምንበት ጊዜ አለ ጧት ከእንቅልፋችን ስንነቃ ኮንዶሙ እንዳለ ነው ፌ ሁለታችንም ደነገጥን ደላላው የስድብ መዓት አወረደብኝ በጣም ሰደበኝ «በበሽታ አስያዝሽኝ አንቺ ሸርሙጫጧ ልጆቼን በተንሻቸው» እያለ በጣም አለቀሰ በሽታው ማን ጋር እንዳለ አያውቅም ከሸርሙጣ ጋር ስለተኛ ግን በሽታው እኔ ዘንድ ያለ መስሎ ተሰማው እኔ ግን ራሴን ስለማውቀው እሱ እንዳያሲዘኝ ነበር የፈራሁት ደላላ ሲባል የምታውቀው ነው በየገቡበት የሚዘሉና በስራ አጋጣሚ ካገት ሴት ጋር አንሶላ የሚጋፈፉ ናቸው እሱ በሽታ አስያዝሽሸኝ ብሎ ቢጨፍርብኝም እኔ ግን ራሴን አውቀው ነበር ከአንድ ወር በኋላ ኤችአይቪ ቼክ አደረግኩ ነፃ ተባልኩ አንደገና ሁለት ወር ቆይቼ ተመረመርኩ ነጻ ሴን የምጠብቅ ሴት መሆኔን ነገርኩት ይቅርታ ተባልኩ ሸርሙጣ ብሆንም ራ ማስታወሻ ግዢበት ብሎ ታረቀኝ እንደ ካሳ ይቆጠርልኝ ብሎም ብር ብሎ ሰጠኝ «ኢና ቤት ውስጥ ያለችው ሸርሙጣ ራሷን የምትጠብቅ ናት ሁሳችንም ች ነን የቡና ቤት ሴት ለበሽታው የምትጋሰጠው ብንመረመር ሁላችንም ንፁሆ በኃይል ጠጥታ እኔ ከደላላው ጋር እንደተሳሳትኩት ከተሳሳተች ብቻ ነውወ የቡና ቤት ሴት ከንፈር ቀመስኩ ብሎ አፉን ሞልቶ የሚያወራ ወንድ የለም ሰዓት ስሳሬ የቤት ልጅ ጠብሳችሁ ግን በ ደቂቃ ትስሜታላችሁ የቡና ቤት ሴት ግን ለራሷ ከማንም ሴት በላይ ትጨነቃለች ሁላችንም በችግር ነው ለዚህ የበቃነው እኔ የመቀሌ ልጅ ነኝ ቤተሰቦቼም ደህና ናቸው ተማሪ እያለሁም ሰነፍ የምባል አልነበርኩም ቤተሰቦቼና ዘመዶቼ የሰፈሩ ለው ሁሉ ቆንጀ ነሽ በጣም ቆንጆ ልጅ ናት እያሉ በጭንቅላቴ ውስጥ መጥፎ ነገር እስቀመጡብኝ አንድ የመከሳከያ ሰራዊት አባል የሆነ ማዕረግ ያለው ሰው በ ዓመቴ ተማሪ እያለሁ ተዋወቀኝና ድንግልናዬን ወሰደው ከዚያ በኋላ ደላሎች ባህርዳር ስራ ተገኝቶልሻል አሉኝና ቡና ቤት አስገቡኝ ወር ሰራሁ ክባህር ዳር ወልዲያ ከወልዲ አዲስ አበባ መጣሁ አሁንም አለሁ ወላጆች ልጆቻቸው በትምህርታቸው በጭንቅላታቸው ትልቅ ደረጃ እንዲደርሱ መምከር አለባቸው እንጂ በቁንጅናቸው ዛብት እንደሚያገኙ እየነገሩ ሊያሳድጓቸው አይገባም «የኔ አባት ልጄ ስታድግ ማንንም ወንድ የምታንበረክክ ትሆናለች ንግስት እኮ ነች ልዕልት እኮ ነች እከሌ ደግሞ ልጅ አለኝ ይላል እንዴ ቡዳ እንዳይበላብኝ እንጂ የልጄ ቁንጅና የትም ቤት የለም» ይላል እናቴ በበኩሏ በቁንጅናዬ ትመካ ነበር የወላጆቼ ትምክህት ግን እኔን ለዚህ ህይወት አበቃኝ ሕይወት ቁንጅና ሳይሆን አእምሮ መሆኑ ትምህርት መሆኑን ወላጆቼ አላወረሱኝም «ቆንጆ ነሽነ የሚለው የወላጆቼ የቤተሰቤና የሰፈር ሰው ተፅዕኖ ለዚህ ቆሻሻ ነገር ዳረገኝ በእርግጥ ቆንጆ ነኝ ቆንጆ ህይወት ግን የለኝም ቡና ቤት ደግሞ ቆንጆ መሆን አያስፈልገውም ሴት መሆን ብቻ እንጂ አለችና በንዴት ድራፍቷን ትዝዥልጠው ገባች ጨዋታዋ ስቦኝ ነበርና ስንተኛዋ ድራፍት እንደሆነ መረዳት ተሳነኝ ጨዋ መስሎ የቀረበን ዌይተር ቢያጭበረብረኝም የምከራከርበት አንደበት የለኝም «ስንት ድራፍት አቀረበልሽ። » «ጊዜያዊ ከሆነ ብር አስከፍላቸዋለሁ አዳር ከሆነ ደግሞ ብር ነው ከ ብር ወደ ብር አድጌያለሁ «አክስትሽ በህይወት አሉ። » «በእርግጥ ደሃ የቡና ቤት ሴት የለችም ልክ ነህ አጠቃቀማችን ነው ደሃ የሚያሰኘን ዛሬ ሺህ ብር ባገኝ አይበቃኝም የ ብር ቡትስ ጫማ እገዛለሆሀ የ ብር ቀሚስ እገዛለሁ በ ብር ፀጉሬን እሰራለሁ ሺህ ብርዋ አለቀች ማለት አይደለም።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال