Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይኽ ንንም የናፓታንና የመርዌን የአከሱምን ታሪክ ከማጥናቴ ከአሥር ዓመት በፊት እኔ ራሴ አምን ነበር ። ያንዳንዶቹ ስም አስተር ካሚን አርድ እሚን እሚን አስሮ አርክአሚን ሲል የአ ሞን ልጅ። መቼም እንደ እስክንድር ያስ የዓመት» ወጣት እስካሁን ባንደኛውም የጦር ግንባር ተሸንፎ የማያ ውቅ ዓስምን ጠቅሎ ለመግዛት ምኞት ያስው የክፍያን ዕርቅ መቀበል እንደማይሆንለት የታወቀ ነው። ነገርግገእርሱ ፃ ዓለምን ለመያዝ ሲወጣ ሲወርድ ዴዎጋን በዚህ ዓይነት ዓለምንና በዓለም ያለውን ኑሮ ፈጽሞ መናቁ እየገረመው በልቡም እያከበረው ትቶት ሔደ ማለት ነው። «ወሰመያ ለይእቲ መካንአኪሪሳቡልስ የሚለው በኬል ቄዶን አጠገብ ቢዛንቲን ፊት ለፊት የሚገኘውን በግሪክኛ ክሪሶፓሊስ የሚባለውን የጥንት ከተማ ሲጠቅስ ነው። ወከመዝይሰምይዋ ኩሎሙ ሰብአ ብርንጥያ የሚላቸው ሞስጥንጥንያንከተማ በኛው መቶ ዓመት ከክርስትና በፊት በማሕ ሩም በኦስታር በጨረቃና በክዋክብት ያመልኩ ነበርእነ ዚህም አማልከት የደቡብ ዓረቦች የሚያመልኩባቸውና እነርሱ ይዘው ወደ ኢትዮጵያ ይዘዋቸው የተሻገሩት አማ ልክት መሆናቸው ነው። በሃይማኖትና በዘር ብቻ ሳይ ሆን ከደቡብ ዓረብ በየጊዜው እየፈለሱ የመጡት የሳባ ዩድ የሂሚያሪት የሀበሳት ወገኖች ዛሬ ላለው ትግሬና አማራ አባትነታቸው ሲታወቅ የነርሱ የሳባ ፊደልና ቋንቋም ሰዛሬው ፊደላችንና የግዕዝ ቋንቋችን አባትነቱ ግልጽ ነው ።
ፒያንኪ ከግብፅ ዋና ክተማ ከመምፈስ ከተመለስ ወዲህ ዓመት እንደ ግማሾቹ ግብፅን ከመውረሩ በፊት በናፓታ አንዳንድ ጊዜ ሳዕላይ ግብፅን በመደረብ ። ዓመት በድምሩ ዓመት ያሀል ከ እስከ ዓመት ድረስ ከክርስቶስ ልደት በፊት ገዝቶ ሞተ ። የያዝሁ እኔ ነኝ ሲባባሉ ቆይተው በመጨረሻ ሻባካ ነገር ግን ገብርኤል ሀኖቶ የሚባስው የግብፅ አገር የሚባለው የካሽታ ልጅ የፒያንኪ ኛ የልጅ ልጅ ቦኮን ታሪክ በሚባለው መጽሐፉ ኛ ሾሊም መጽሐፍ ቅዱሱ ራፍን ገድሎ ዋናውን የፈርዖንነት ሥፍራ ይዞ ኛውን ሶዋ ያለውን የደልታ መስፍን ብሎታል ቢሆንም ይህንኑ የኢትዮጵያውያን ሥርወ መንግሥት አንደምን እንደ መሠ ። ነገር ግን ከብልሀነቱ የተነሣ ከዚህ በፊት ለተረክነው ሐፒጳ ህጳህ ለ ክሸለጀሺ ጅርዕኛር ስሚባለው የበሬ ኮርማ ግብፃውያኑ መስገዳቸው ጸጽቶት ገጽ ዳ የሆነ ሆኖ ሻባካ የታሕታይ ግብፅን ከላፅላይ ግብፅ ረኮሙት ሙሴዞቴንቤርግ እርሱ በሰሕተትየሕንድንጉሥ ጋር አንድ አድርጎ ሊቢያንም ወደ ራሱ ግዛት ከደረበ ያሰውን በቅንፍ ውስጥ የኢትዮጵያ ንጉሥ ብስው አርመ በኋላ ወደ አገሩ ወደ ናፓታ በመመለስ ፈንታ እዚያው ውታል። የነገሠበትንም ዘመን ፄቱን ዓመት ዓመት አድርጎታል ። የሻባቶካ ግዛትም ከ እስከ ዓመት ድረስ ዓመት ነው። የሆነ ሆኖ ታርሐቃ በ ዓመት በሻባቶካ ሥፍራ የፈር ፆንነት ዘውድ ከጫነ ወዲህ ሁል ጊዜ በደልታና በሳይስ የሚቀበቀሱትን የግብፅ መሳፍንት ከደመስሰ በኋላ በ ዓመት ግዛቱ ውስጥ የሲቢያን ከዚያም እልፎ እስከ ዛሬው ጂብራልታር ድረስ ያለውን የአፍሪካን ስሜን በሙሉ አበ ገብሯል ። ይኸውም ከዚህ በፊት ስሙን የጠቀስነው አሣርሐይን ቦሱር አኬ ኢዲን የሚባስው የአሶር ንጉሥ የሰናክሬም ልጅ ነው። ሐውልት ቢሆንና ዝርዝር ጥንታዊ ታሪክ በመሸከሙ የሐ የሆነ ሆኖ አሣርሐዶን ግብፅን ወርሮ የራሱን የጦር ውልች አገልጋይነት ባይካድ አንድ ጊዜ አንዱ ንጉሥ። ወደሰሜን ተመልሶ ዓመት እንደገዛ አሱርባኒፓልምያባ «የአሞንን ካህናት ጭንቅላት በሰይፍ እስቆርጠህሀ ካላ ቱን መንግሥት በ ዓመት ውስጥ ካረጋገጠ በኋላ በ ስጨረስከ መንግሥትህ አይረዝምም» የሚል ራእይ በሕ ኛው ዓመት ብዙ የጦር ሠራዊት ወደ ግብፅ ሳከ ። ሕልሙና ፍችው ከናፓታ ተነሥቶ በኤሌፋንቲንና በቴብ አድርጎ መምፊስ ድል አድርጎ መግባቱ የታሕታይ ግብፅን ለመዣመሪያ ጊዜ ማስገበሩ እውነት መሆኑ ሳይቀር ክእስ ገበረ በኋላ ከርሱ በፊት የነበሩትን አባቶቹን ሻባካንና ታር ሐቃን የእሶር ነገሥታት እነሳርጎንና እነእሣርሐይን እንዳባ ረሩዋቸው እሱንም የእሶሩ ንጉሥ አሱርባኒፓል ከታሕታይ ግብፅ በጦርነት አሸንፎ እንዳባረረው ሐውልቱ አይገልጽም ቫሬ ከእሱርባኒፓል ዜና መዋዕል ከግብፃውያኑም ራሱም ከእስቀረጸው ሐውልት ተዋጥቶ እየተመረመረ የተጻፈው ታሪከ ስለርሱ የሚስው ከዚህ ቀጥሎ በተጸፈው ዓይነት ነው። በዚያ ዘመን ዓመት ክክርስቶስ ልደት በፊት ቴብን ያገኛት እልቂትና ዘረፋ እስከ ብዙ ዘመን ድረስ እንዳታንሰራራ አድርጓት ነበር ። ሊሞስ ፊላደልፍ ዘመን የነበረው ማኔቶን »ፈልኦ ዳሩግን በዚህ ዓለም አስፈሪውና ኃይስኛው ሕዝብ የሚባለው በግሪክ ቋንቋ ባዘጋጀው የግብፅ የታሪክ መጽ ተመልሶፈሪምስኪን እንደሚሆን የደመቀ ከተማ ፈርሶ ሐፍውስጥ የጠፋው ጠፍቶ በተገኘው የነገሥታት ዝር ያልደመቀው መንደር እንደገና የደመቀ ከተማ ይሆናልና ዝርላይ የዚሁ ዕጣ ቴብን ሲገጥማት ነቢዩ እንዳስውየአፍራሾቹን ኛ ሰበቆን ሻባካ ዓመት የእሶራውያንን ከተማ ነነዌን ደግሞ በተራዋ ሲእከሳርየሚ ኛ ስቫኩስ ሻባታቃን ዓመት ዶን ንጉሥ ክ ዓመት በኋላ እፈራርሶራሱን የእሶርን ርኛ ታርቆስ ወይም ታራቆስ ታርሐቃ ዓመት መንግሥት ሲጥስው ወደፊት እናገኛስንና እሁን የዚህን በድምሩሦስት ነገሥታት ጓ። » ድምርየአራቱ ነገሥታት የግዛት ዘመን ዓመት ምዕራፍ ። በግብፅ የቆየበትን ዘመን ዓመት አድርሰውታል ። የርሱም ግዛት ዘመን ከኔ እስከ ዓመት ድረስ ቋ ዓመት እንደሌሎቹ ቋ ሲሆን ከዚሁ ዓመት በኢ ትዮጵያ ብቻ ነግሦ ይሆናልና የግዛታቸውን ዝርዝር ድም ሩን እንመልከት ። ኛ ፒያንኪ ዓመት ኛሻባካዓመት ኛ ሻባታቃ ዓመት ኛ ታርሐቃ ዓመት ኛታኑታሙንቿዓመት የፒያንኪ የነብያ ግዛቱ ዓመት ባይቄጠር በግብፅ አምስት ዓመት ግድም ማድረግ የተሻለ ይመስላል ። እንግዲህ ግብፅን ክገዙት ከኢትዮጵያውያን የመጨረ ሻው ንጉሥ ታኑታሙን ከግብፅ ተመልሶ በናፓታ በ ን ዓመት ከሞተ በኋላ ከፒያንኪ ኛ ቀጥሎ አሚን እሰሮ የሚባለው አደላድሎ የናፓታን መንግሥት ያዘ ለመጀመሪ ያውም ጊዜ የላዕላይ ግብፅን ከቀድሞው አባቶች ሲያያዝ እንደመጣው ከያዘና ክዚያም አልፎ ታሕታይ ግብፅን ለመ ጨመር ሲል ከግብፃውያኑ ተዋግቶ ሲሸነፍ እንዲያውም የላፅላይ ግብፅን ጭምር ለቆ በአገሩ በኑብያ ኢትዮጵያ ብቻተጠቅልሎ ተቀመጠ ። ከነዚህ ከሦስቱ በሰሜን በጤግሮስ ወንዝ በኩል ያለው አሶር በባቢሎን ንጉሥ በሐሙራቢ ጊዜ ደካማ ስለ ነበረለባቢሎን መንግሥት እንደ አንድ አውራጃይቁጠር ነበር ። ስለእሶርና ባቢሎን ሕዝብ በየታሪኩ መጽሐፍ አንደ ሜገኘው ከክርስትና በፊት ሦስት ሺ ዓመት ላይ ከወደ ስሜን የወረዱ ሱሜሪያን የሚባሉት ሌሎች ደግሞ አካድ ያንየሚባሉዘራቸው ሴማዊ የሆነ በደቡብ በኩልያለውን ይዘውሱሜሪያን የተባሉት የኡርን ከተማ አካድያን የተ ባሉት የእካድን ከተማ ከትመው ይኖሩ ነበር። እነዚህ ሕዝቦች ከዋነኛው ንጉሥ ከሐሙራቢ በፊት ከሦስት ሺ እስክ ሁለትሺ አንድ መቶ ዓመት መካከል መንግሥት አቁመውበነገሥታት መመራታቸውበዛሬ መርማ ሪዎችዘንድ ታውቋል። በዚሁ ምክንያት ሐሙራቢሕግ አጋጊው ሠሪው ንጉሥ ከመባል ጋር የሰላም ንጉሥ የጽድቅ ንጉሥ መባልን አግኝቷል ። ስለአሶራውያንተዋጊነትና ጭካኔ ለመረዳት አሠርናዚር አባል የሚባለው በቿ ዓመት ከክርስቶስ ልደት በፊት ግድም የነገሠው ንጉሥ ራሱ በዘመኑ ወደ አንድ ወደ ሸፈተ አገር ዘምቶ ሲመለስ በደንጊያ ላይ ያስቀረጸውን ጽሑፍ ከዚህ ቀጥሎ ስንመለከት የአሶራውያንን ጭካኔ ያስረዳናል ። ነገር ብ የሜዶን ንጉሥ የባቢሎን ንጉሥ። ሴማዊ ሲሆን ክነዚያ አንድ ክፍል ነገደ ዮቅጣን ወደ የአሶር ንጉሥ አሱርባኒፓል ከአባቶቹ ከነአሣርሐይን ደበብ ዓረብ መጥቶ ከዚያ የኤርትራን ባሕር ተሻግሮ ከነሰናክሬምየበስጠ የአሶርን መንግሥት ከፍከፍ አድርጎ ወደ ዛሬዬቱ ኢትዮጵያ ገብቶ የዛሬዬቱ ኢትዮጵያ ነዋሪ ነበር ጥንት የግብፅ ታላላቅ ነገሥታት አእነቱትሞሲስ እነ ሕዝብ መረና አስተማረ ሲሆን ክርስትና ያለሰለሰው። ይህ ኢየሩሳሌም የፈረሰበትና እስራኤሎች የተማረኩበት ጊዜ ከክርስቶስ ልደት በፊት ፄ ዓመት ነው። የሜዶን ንጉሥ የሲእክሳር ልጅ የአስቲአግስ የልጅ ልጅ ነው። ቤት ክፋርስና ከሜዶን ተወልዶ በአስቲአግስ ቤተ መንግሥትእሥር ዓመት ያህል ሕግና ሥርዓት እየተማረ ከአደገ በኋላ ያባቱን መንግሥት ይዞ በባቢሎን መንግሥት ላይ ተነሣበት ። ፋርሶቹን ትልቁ እስክንድር ሲጥላቸው ዓመት በግ ሪኮች ከዚያ በኋላ በሮማውያን ዓመት በሞስጥንጥ ንያ ግ በዓረብ ድ በቱርኮች ዓመት እየተ ገዙነፃነታቸውን አጥተውኖሩ ። እንደዚህም ሆኖ ሁለቱ ሕዝቦች ዝምድናን ጠብን እያፈራረቁ ጥቂት ዘመን እንደቆዩ ባለፈው ምዕራፍ ስማቸውን ባነሳነው በካ ምቢዝ ኛ የተመሠረተው በስመ ጥሩው ንጉሥ በቂሮስ የገነነው የፋርስ መንግሥት ከጊዜ ወደ ጊዜ ኃይሉን እያ በዛ ግዛቱን እያሰፋ መጥቶ በቂሮስ ልጅ በካምቢዝ ሁለ ተኛዘመን ይኸው ካምቢዝ ራሱ ጦሩን እየመራ መጥቶ የግብፅን መንግሥት በ ዓመት ከክርስትና በፊት ወረረ ። አንደኛ በዳርዮስ ኛ ዘመን ኛ ከክርስ ትና በፊት ላይ የፋርስ ግዛት ከመቼውም ጊዜ ይልቅ ሰፍቶኃያልሆነ። ሽሽ እስክንድር ከግብፅ ተመልሶ በኤፍራጥስ ወገዝ በኩል አድርጎ ከፋርሱ ንጉሥ ከዳርዮስ ኛ ጋር ሰመቅጋት በሚ ጓዝበት ጊዜ የብዙ ነገሥታት ሠላባ ሳትራፕ ጌታ የሆ ነውዳርዮስከልዩልዩነገድየተጠራቀመ ቀጥፋእስከ ሚሊዮን የሚደርስ ጦር ይዞ ተጠባበቀው ። በዚሁ ሕመም አሥር ቀን ያሀል እንደተኛ በተወለደ በሠ ሥ ሳሳ ሦስተኛው በነገሠ በሾኛው ዓመት ከክርስትና በፊት በ ዓመት በዚሁ በባቢሎን ከተማ ሞተ ። ግን ትልቁ እስክንድር ነበሩት ከሚባሉት ከሦስት መቶ ከመያዙና የእስክንድርያን ከተማ በቋ ዓመት ከከርስ ቴ ስድሳ ሚስቶችና ዕቁባቶች ውስጥ አንዲቱ የመርዌ ንግ ትና በፊት ክትሞ ወደአሶር ተመልሶ በ ዓመት በኣ ሥት ሕንደኬ ናት እየተባለ ተጽፏል ። ሦስት መቶ ዓመት ከክርስትና በፊት ። ስሙ በደቅህ የቱት ቤተ መቅደስ ውስጥ በአውግስኮስ ቄሣር ጐን ተጽፎ እንደዚህ ሲል ይገኛል «እርኒከ አሚን የታዛዥ ሕዝብ ንጉሥ ዘወትር የሚኖረው የፀሓይ ልጅ የኢሲስ ወዳጅ» በሌላ ሐውልት ደግሞ «ሳቲ የወለደው የኑም ልጅ የሚመግበው የኦሲሪስ ልጅ » እነዚህ ሁሉ እንደ አሞን እንደሐትሆር የግብፅ የናፓታ ባመርዌ ነገሥታት የሚያምኑባቸው ልዩ ልዩ አማልክት ሜሆናቸውን ባለፈው ያነበብነው ትዝ ይስናል ። ዩልዮስ ቄሣር ወደፊት በሰፊው እንደምንጽፈው የሮ ማን ግዛት ከሌሎቹ የጦር አለቆቹ ይበልጥ አስፍቶ ባላን ጣውን ፖምፔን እያባረረ እስከ ግብፅ ድረስ መጥቶ የግብ ፅን ግዛት ከአረጋገጠ ወዲህ ኑብያንም ለመያዝ ሲያስብ የጦር አለቆቹ እነሆሜር እነሄሮድቱስ በማንም ተገዝታ የማታውቅ የጐበዝ አገር ትልቁ የፋርስ ንጉሥ ካምቢዝ ተሸንፎ የተመለሰባት ናት ብለው አስጠነቀቁት ይባላል። የእስራኤል ነገዶች ደግሞ በፊት ዛአሶር ንጉሥ ሰማ ርያን በክበበ ጊዜ ናቡከደነጾር ኢየሩሳኩምን ባፈረሰበት ከዚያ ቀጥሎ ሮማዊው ጢጦስ በጦርነት ባስጨነቀበት ዘመን ሁሉ ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል ዞ ይባላል ። ግብፆቹ በሚገዙበት ጊዜ የበላይ የፈርዖኑ ልጅ የበ ታች ኢትዮጵያዊው ንጉሥ ባንድነት ይገዙ የነበረውን ሁለ ቱንም የኢትዮጵያ ንጉሥ እያሉ ሲያከታትሉትእንደዚሁም ኢትዮጵያውያኑ ግብፅን በሚገዙብበት ጊዜ ለአኅቶቻቸው ትልቅ ሥልጣን እየስጡ በቴብና በናፓታ ከተማ የሾሟቸ ውን ሴቶች ከፊርዖኖቹ ኢትዮጵያውያንጐን እያከታተሱ የቴብን ለላዕላይግብፅ ገዥዎች እንደ ኢትዮጵያ ነገሥታት ቁጥረዋቸዋል ።