Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቅ ዒ ፆ ሦ ም መንደር በዚሁ ቀበሌ ነበር። ከካረንም ጋር የነበረው ፍቅር ጥልቅ ነበር ግን ሁለቱ ፍቅረኛሞች በየጊዜው በተለያዩ ቦታዎች ከመኖር አጋጣሚ አልዎ ጡም ነበር ። ይህም ታሪክዊ አጋጣሚ ከጥንት ዘመን ጀምሮ በምድረ እስራ ኤል የተለመደ ነበር። በዚያም ሳለች በኢየሩሳ ሌም የነበረችውን ኪቲንና በሀይፋ የነበረውን ዱቭን በትርፍ ጊዜዋ ለመጠየቅ ችላ ነበር። መልካም ጠባይዋ አርቆ አሳቢነቷና ችሎታዋ የበለጠ የውበት ንግሥት አድ ርጓታል ኪቲ አንዳንድ ጊዜ ካረንን ወደ አሜሪከ ለመውሰድ ምኞቷ ባይቋረጥም እንደማ ይሳካላት ደግሞ ታስበለች። ከካረን መለየት ብቻም ሳይሆን በአንድ ቦታ የራሷን ደስታና ኑሮ የምታሳልፍበት ጊዜ እንደተቃረበላት ኪቲ ይሰማት ነበር ስለ ካረንዎቻ ሆነ ስለራሷ እምብዛም አትችገርም ነበር። ከአስልምና ሃይማኖት ጋር ተያይዘው ጥላቻና ፉከራ በዓረብ ዓለም ሬዲዮ ጋዜጣና ስብከት መሠራጨት እንደቀጠለ ነው። እስራኤልም ከሌላው ከባድ ከባድ ተግባሯ ጋር። ነገደ እስራኤልን አጠፋለሁ ብሎ ሂትለር ሲነሳ የዓለም ሕዝብ አላመነውም ነበር። የጦር መሣሪያ አያ ያዝ የተማሩት ገና በልጅነታቸው ዘመን ነበር። የውትድርናውን ትምህርት ከፈጸሙ በኋላ ደግሞ በየጠረፉ መንደር እየቆረቆሩ እርሻ እያረሱ የነፃነት ዯከላካይነታቸውን ይቀጥሉ ነበር ። የዓረብን አደጋ ጣዮች ከተከላከሉበት ዋናው ዘዴ ም ይኸው ነበር። ኑሮአ ሁሉ ፍጹም ቆራጥነትን የተጐናጸፈ መራር ነበር ። ለዛሬው ኑሮዋቸው ዕይ ለነገይቱ እስራኤል በፍጹምነት ይሠሩና ይጣጣሩ ነበር። ናሐል የምትበለው የእስራኤላውያን መንደር የምትገኘው ከጋዛ የነበራት ርቀት አሥር ኪሎ ሜትር የማይሞላ ነው ። በሚሊዮን በሚቆጠሩ ዓመታት በፀሐይ ሀሩር በተቃጠለው መሬት ላይ ተጋድ መው በደስታ ፈረስ ሠፈሩ እንጅ አልቆረቆራቸውም ወይም አላቃጠላቸውም ነበር። ይኸውም እግዚአብሔር አራት ጊዜ የገባላቸውን ቃለ ተስፋ ለማስታወስ ነበር። ምክንያቱም ካረን አትጠላቸውም ነበርና ነው። ይህም የታሪክ ዘርፍ ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፍ የሚ ኖር እንጅ በነበረበት የሚቆም አይደለም « ኪቲ አሪይ ወደ ነበረበቱ ሄደችና ትክሻ ውን ነካ ነክ አደረገችው አነሷትና አስቀመጧት የእስራኤል ነፃነት »። ዓይቷት እንዳላያት ለመሆን ፈለገ» በእጆቹ ፈ ቱን ይዞ ተንሰቀሰቀ አሪይ በዓሉ እክ መጀመሩ ነው። ይጠብቁናልክ ኪቲ። ግሩም ነው ይህን ቃል ለመስማት የቱን ያህል ትፈልግ ነበር ። እጁን ነቱ ተመለሰ ወደ ቤት ከመግባታችን በፊት አንድ ነዢ ላጫውትሽ እፈልጋለሁ ኪቲ አንችን የምወድሽን ያሀል ዳፋናን አላፈቅራትም ነበር። ግን ልቦና ቸው በኃዘን ተሰብሮ ነበር ። ስለ በዓሉ ቡራኬ መስጠት እችላለሁ አለ። የዛሬው ምሽት በጣም የተለየ የሆነበት ምክንያት በሕዝባችን ታሪክ ውስጥ እጅግ እስፈላጊነት ያለው በመሆኑ ነው። በዛሬው ምሽት ወገኖቻችን ከባርነት ቀንበር ነፃነት የተጐናጸፉበት ዕለት ነው።
ኪቲ ይላል። በዚህም ጊዜ ኪቲ የ ዓመታት ሴት ሆናለች ። በዚሀም ጊዜ ማርክ በጻፈው ዜና ላይ የእንግሊዝ የረጅሜንት ጦር በጠላት በኩል የደረሰበት ውድቀት በጦር አሰላለፉ ስሕተት መሆኑን ገልጾ ነበር ለሁለተኛ ጊዜ የተገናኙት ደግሞ ነርመበርግ ውስጥ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ሲሰጥ በነበረበት ጊዜ ነበር። ከብዙ ጊዜ ጀምሮ የተለያትን ኪቲን ማርክ ለማየት በሚጠባበቅበት ሰዓት በጣም ለተለየ ምክንያት በሌላው የቆጵሮስ ከተማ ሆነው ደግሞ ሁለት ሰዎች ይህን ግንኙነት ይጠባበቁት ነበር። ይህ ሰው አሪይ ቢን ክናን የተባለው የሕገ ወጡ ድርጅት የሞሳድ አሊያህ ቤት ወኪል ነበር ። የስደተኞች ጉዳይ ዛሬ ጊዜ ግምት የሌለው ነው ስለዚህ የእነርሱን ሠፈር እጐብኛለሁ የሚል ሐሳብ እንደማይኖረው እርግጠኛ ነኝ። በየስደተኞቹ ሠፈር የነበሩት እስራኤላውያን በምሥጢር የጦር ትምህርት መቀጠላቸውን እንግሊ ዞች ቢያውቁም ኑሮ ከውጭ ሆነው ከመጠባበቅ በቀር ወደዚያ ወደተጠላ ሠፈር ገብ ተው ምንም ለማድረግ አይፈቅዱም ነበር። አንድ ጊዜ ይሳካልናል ። ስለ እስራኤላውያን አንድ ቃል ለመናገር እችላለሁ። ሻለቃ በነበረበት ጊዜ አንድ ቀን ማታ ማሪና ከተባለች ሴት ጋር ተገናኘ። ተሰደው ወደ ፓለስታይን ለመግባት ሲሞክሩ እየተያዙ በዚሁ ሠፈር ከሚገኑት እስራኤላውያን ይልቅ በቆጵሮስ የነበሩት ጀርመናዊያን የጦር ምርኮኞች የተሻለ ሁኔታ ና ነፃነት ነበራቸው ። እሁን አንድ ጊዜ ይቅርታ አድርጉልኝና ከመኝታ ክፍሌ የመታወቂያ ወረቀት እፈልጋለሁ ብሎ አሪይ ወደ ሌላ ክፍል ገባ። ከዚህ እልፍ ብሎ ነበር ሰውነቷን የምትታ ጠበው ይህም የሆነው ከቐ ዓመታት በፊት ነበር አለ ዳቪድ ያች አሮጊት ሴት የሕይወቷ ዘመን በእርግጥ እንደገና ተለውጧል አለ ኢዮብ በመርከቢቱ ማርጀት ለማሾፍ አሪይ ቢን ክናን መርከቢቱን ከተመለከተ በኋላ ወደ እርማታው ቀረብ አለና ሰማህ ወይ አርማታው አንድ ጉዳይ አንድታብራራልኝ እፈልጋለሁ። አለች ኪቲ። አሪይ ቢን ካናን ምን ዓይነት ተሰምቶ የማይታወቅ የድሮ ስም ነው አለች ኪቲ ታ መመ ጋዜጠኛው በቆጵሮስ የሒዌሩ ቋንቋ ነው። በዚህ ጊዜ ማርክ ስለ ራሱ ማሰብ ጀመረ » ቆጵሮስ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ አንድ ያልተብራራለት ጉዳይ መፈ ጠሩ ተሰምቶታል። እዚሁ ከእንግሊዝ ወታደሮች መካከል እንዳለን ፈገግ አለና ወደ ኪቲ መለስ ብሎ ማን ማርክ ፓርከር ጊዜ አግኝቶ አልነገረሽ እንደሆነ እንጅ እኔ በስደተኞች ሠፈር ውስጥ በምሥጢር የማክናውነው ኃላፊነት አለብኝ። ኪቲ ክርስቲያን ነሽ እንዳንች ያለ ሰው ደግሞ የሚጠረጠር አይደለም» በሌላው አስተሳሰብ ደግሞ ኪቲ በውስጥ ሁና ማናቸውንም ዝርዝር ተግባር እን ድታከሂድልህሀ ማለት ነው አለ ማርክ። እስቲ አንድ ጊዜ አዳምጡኝ። ሁለቱ ሰዎች ባሉበት እንዳሉ ሆነው በሚጨዋወቱበት ሰዓት ኪቲ ዓይኖቿን ወደ ሌላው አቅጣጫ ስታማትር አረይ ቢን ካናን ወደነርሱ ሲያዘግም በዓይኖቹዋ ሙሉ ግ ጥም አለላት። አለ አረይ። ይህም የዓመጽ ሥራ ጀርመኖችን ብቻ ሳይሆን ሃገሪቱን ህጉዳት ላይ ጣላት በዚህም ጊዜ ከጀርመን የጦር ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት። አንድ ቀን ቁጥራቸው መጠነኛ የሆነ ሰዎች እርሷ ወደ ሄደችበት ሠፈር ሲገቡ እየች። አንድ ቀን በለለተ ሐሙስ ከጧቱ በ ሰዓት አሪይ ቢን ከናንና ር የፖልማች የምሥጢር ድርጅቱ አባሎች የአንግሊዝ ወታደር ልብስ ለብሰው የእንግሊዝ መታወ ቀያ ወረቀትም ይዘው የእንግሊዝ የወታደር ማመላለጃ መኪና ይዛው ወደዚሁ የግምጃ ቤቶች ሠፈር ሄዱ። ባለ ፉት ሁለት ሳምንታት ሦስት ሰዎች በወጣቶቹ ሠፈር ውስጥ የሚሠራውን ሁሉ እንዲ ከታተሉልሀ ለመመደብ ሞክረህ ነበር እንደዚሁም አምስት ሰዎች ሰላዮች በክራኦሎስ ሠፈር ውስጥ እንዲሠፍሩ ለማድረግ ወስነህ ነበር» ግን እነዚህ ሰላዮችህ አንድ ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ እየታወቁ እስራኤሎቹ አባረዋቸዋል አሁንም ደግሞ የመልእክት ምልክቱንና አቅጣጫውን ያላወቅኸውን ከምሥጢር ሬዲዮ ግንኙነቾች ላይ ጠልፈሀ ያጠራቀምከውን ሁለት ገጽ ወሬ አንብበህልኛል አለና እጆቹን ከጠረጴዛው ላይ ጣል አድርጐ ዝም አለ። የእስራኤሎች ስቃይ። የአስራኤሎች ስቃይ። ጊዜው ዘመኑ መች ነበር ከዚህ ሠፈር ውጭ የነበረበቱ ከብዙ ጊዜ በፊት ነበር ። በጣም ክብዙ ጊዜ በፊት ነው ምዕራፍ ሃያ ሁለት። በዚህም ጊዜ እንደሌሎቹ እስራኤላውያን ሁሉ በየሠ ፈሩ ለመኖር የማይቻለው መሆኑን መንዲል ተረዳው» በቪያም ጊዜ ሦስት ሚሊዮን የሚሆኑ እስራኤላውያን በሃገሪቱ ውስጥ ነበሩ ። የእስራኤሎች ስቃይ ። አንድ ቀን አንድ ሰው ወደ ኦሽዊትዝ። ኙ የእስራኤሎች ስቃይ። ስቃይ። አለ አረይ ። ከጥቂት ሳምንታት በፊት የተስ ፋይቱ በር በተባለች መርከብ ወደ ፓለስታይን ሲጓዙ የነበሩት እስራኤላውያን በአንግ ሊዝ የጦር መርከብ ተይዘው በመኪኖች እየተሳፈሩ ወደ ስደተኞች ሠፈር ሲወሰዱ በዚሁ በረንዳ ብቅ ብለው እነ አረይ ቢን ካናን ተመልክተውበታል ። እኔ ነኝ አዎ ኪቲ አለቻት ። የ የእስራኤሎች ስቃይ። ምዕራፍ አንድ። ግን እክ በተለይም እንደ አረይ ቢን ከናን የመሰለ ሰው ለመሆኑስ አርሱ ምን ድን ነውና በአውነቱ እርሱ ምንድን ነውና ነው ይህን ያሀል አውነተኛ ሰው ነው ለመሆኑ አረይ በአርግጥ አውነተኛ ሰው ነው። የአስራኤሎች ስቃይ ። ሌላው ቀርቶ በአስራኤላው ያን ሠፈር ውስጥ ከሚገኙት ወገኖቻቸው እምነትና ሥርዓት ሁሉ የተለዬ ነበሩ» ወን ድማጣማቾቹ ስደተኞች ከሩሲያ መሬት ከወጡበት ጊዜ ጀምሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ እስራኤላውያን ቤት ገብተው መስተናገድን ተቃወሙ በኢየሩሳሌም ውስጥ የነበሩት እስራኤላውያን የቢሎስና የጽዮናውያንን እንቅስቃሴ ሁሉ የማይሳካ ትግል ነው በሚል እምነት ይቃወሙ ነበር። በዚሁ በችግሩ ሰዓት ደግሞ እንግሊዞች ለሁለተኛ ጊዜ ሌላ ሐሳብ አቀረቡለት ። በዚህም ሁኔታ ላይ ወንድማማቾቹ ብዙ ጊዜ ሌሊት ሌሊት ይከራከሩበት ነበር እርግጥ ነው በሕጋዊ ጥያቄ መሬት ማግኘት ይገባናል ። ር የእስራኤሎች ስቃይ። በዚህ ጊዜ ግን የጦር መሣሪያም ይዞ ነበር። በየቀበሌው ሲቀበዘበዝ የነበረው ያፅቆብም ወደዚሁ ሾሻና ወደ ተባለው ሁለተኛ ው የአሊያሀ ቡድን ወደ ሠፈረበቱ ቀበሌ የተሻለ ፅድል ፍለጋ ሄደ» በዚሀም ጊዜ በሩሷያ የጦር ሠራዊት ውስጥ በመኩንንነት ሲያገለግል የነበረው ዝነኛው ጆሴፍ ትሩምፕልዶር ወደዚሁ የእርሻ ቀበሌ ሄደ» ይህ ሰው በሩሲያና ጃፓን ጦርነት ጊዜ እንድ እጁ የተቆረጠበት ነው። ይህም ሰው አንድ ጊዜ ከቱርኮች ጐን ተሰልፎ የተዋጋ ነው። ራሳችንን በመከላከል ሕልውናችንን እናጠንክር የሚሉት ፓለስታይን አንድ ጊዜ ለይሁዳውያን አንድ ጊዜ ደግሞ ለዓረቦች የተሰጠች የተስፋ ሃገር መሆኑዋን በመዘርዘር ነበር» እነ ቢንጐርዮን ቢን ከናንና አቪዳን የተከ ራከክሩበት ዋናው ፍሬ ነገር እስራኤላውያንን የጦር መሣርያ ለማስታጠቅ የእስራኤላው ያን አቁዋም ሕጋዊነት እንዳኖረው ያስፈልጋል ብለው ነበር ። ከዚህ በኋላ የየሹብ ሠፈርተኞች እስራኤላውያን ከሐጋና ድርጅት ጋር ሆነው በአሊያህ ቤት በኩል ትግላቸውን ቀጠሉ ። በዚሁ ጊዜ ደግሞ በያድ ኢል የሚኖሩ የነበሩት እስራኤላውያን የውሃ መስመር በአቡ የሻሀ ለሚገኙት ዓረቦች አስገቡላቸው ። አረይና ደፋና ገና በወጣትነታቸው ወራት ተጋብተውና እንደ በህላቸውም የ ቸውን ጐጆ አቋሞመው ለመኖር በሚጠብቁበት ጊዜ በሃገሪቱ ውስጥ የተነሳው ብዋ ብጥ እየበረታ በመሄዱ እነርሱም የሚገናኙበትና ሐሳብ ለሖሳብ የሚለዋወጡበት ጊዜ እያጠረ ሄደ» አረይ በወጣትነት ፅድሜው በሐጋና ቡድን ውስጥ ገብቶ አስደናቂ ተግባሮች ፈጸም ችሏል የአሥራ ሰባት ዓመት ወጣት በነበረበት ጊዜ በየቀበሌ ዎቹ የሐጋና ቅርንጫፎች አቋቁሞ ሉውን ጉልበቱንና ሐሳቡን ከዚያው ላይ ስለ አዋለው ራስን በራስ የመከላከሉ ዝግጅት የሚተማመኑበት ሊሆን ቻለ» ጠመጠሙ የእስራኤሎች ስቃይ» ዩ ሠርጉ የመግባቱ ትግል ከእንግሊዞች ጋር በተጀመረበትም ወቅት አረይ የአሊያህ ድርጅት መርከቦች ወደሚገኙበት ቀበሌ ሄደ» ጨ ሠርጎ ገብ ስደተኞች ወደ ኪቡትዝ ድርጅት የሚገቡበትን ዘዴ ፈጸመ» እንደዚሁም ወደ ፓለስታይን ቱሪስቶች ሃገር ጐብኝዎች ናቸው እየተባሉ ከገቡት መንገደኞች ላይ ቪዛና ፓስፖርት ይሰበስብ ጀመር ። ስለዚህ የዓረቦች ኃይል ዛሬም በቲራት ተስቪ የሠፈሩትን እስራኤላውያን ድል ለማድረግ ሳይቻለው ቀረ አረይ በከባድ እንቅልፍ ተውጦ በድንኳኑ ውስጥ ተኝቶ በነበረበት ጊዜ አረይ ንቃ በፍጥነት ተከተለኝ የሚል ድምጽ ቀሰቀሰውና ለብሶት የነበረውን ብርድ ልብስ ከላዩ ላይ ገፎ ጥሎ ጠመንጃውን ይዞ የቀሰቀሱትን ሰዎች ተከትሎ ወደ ወይኑ እርሻ እየተሯሯጡ ሄዱ ። አረይ በደረሰ ጊዜ ሁሉም ፀጥ አለ። አንድ ቀን ወደ ማታ ሻለቃ ማልኮለም በአንድ ጊዜ ሁለቱ የመኪናው ጐማዎች ስለ ፈነዱበት እዚያው መኪናዋን ትቶ በእግሩ ወደ ያድ ኤል ሠፈር ሄጄ። የኛ ነዝር ያሳበደው የኛ ፅብድ እንግሊዛዊ ብለው ይጠሩት ነበር » እያደር ግን ማልኮለም ዕብድ ያለመሆኑን አስረዳ የየሹዝ አባሎች ሁሉ በሁኔታው ይገረሙበት ጀመር» አንድ ቀን በድንገት ኢየሩሳሌም ውስጥ ወይ ነበረው የየሹቭ ድርጅት ጽቤት ሕንፃ ሄደና ወደ ቤንጐሪዮን ክፍል ገብቶ ስማ ቤንጐሪዮን አንተ የዋሀና ቂል ሰው ነህ። ብሎ አረይ ጠየቀ። የ የአስራኤሎች ስቃይ። የ የእስራኤሎች ስቃይ» እንደዚሁም ደግሞ በለንደን የነበሩት የጽዮናውያን መሪዎችና ባራክ ቢን ካናን ቀንና ሌሊት ይጥሩ ነበር። ሒትለር ፖላንድን በመውረር የኛውን የዓለም ጦርነት ከመጀመሩ ከአርባ ስምንት ሰዓት በፊት አመለጠ አባትና ልጅ ከየነበሩበት ተግባር ፓለስታይን ውስጥ በሚገኘው ቤታችው ተገናኙ» በዚህ ሰዓት ሁለቱም ተስፋ ቆርጠው ሁለቱም እጅግ ደክመውና ታክቷቸው ነበር» ጦርነቱ በፈነዳም ጊዜ እስራኤላውያን አንድ ቁርጠኛ መንገድ እንዳ ክተሉ የጽዮና ውያን መሪዎች የወሰደባቸው ጊዜ አስር ደቂቃ ብቻ ነበር ቤንጐረሪዮን እስራኤላው ያን በአንግሊዝ የጦር ሠራዊት ውስጥ ገብተው የጋራ ጠላታቸውን እንዳዋጉ መግ ለጫ አወጣ። ስለዚህ የእንግሊዝ የጦር ጽ ቤት ማእከላዊ ዘዴ ፈለገና እስራኤሎች ምንም እንኳ በጦር ሠራዊቱ ውስጥ ቢቀጠሩም ወደ ውጊያ ቀበሌ ገብተው ከመዋጋት ይልቅ የእስራኤሎች ስቃይ ። በዚህም ጊዜ ሃምሳ የሚሆኑ የጥንት የሐጋና ድርጅት አባሎችና ሌሎችም በእንግሊዝ ጦር ሠራዊት ውስ ጥ ሊያገለግሉ የነበሩ ከመላው ዓለም የተጠራቀሙ ወጣቶች ነበሩ በዚሁ ቀበሌ ሠፈሩን ካዘጋጀ በኋላ አረይ እስከ ደማስቆ እየዘለቀ እየገባ መዘዋወ ሩንና መፈተሹን ጀመረ ። ዳጽድ ስለ እስራኤላውያን እንደገና መቋቋም ታሪካዊ ንግግሩን በቀጠለበት ሰዓት ኪቲ በጥንቃቄ ታዳምጥ ጀመር። አረይና ኪቲ ከቴል አቪብ ወደ ኢየሩሳሌም ሲሄዱ ሳራፋንድ ክተባ ርፍ ረውን ታላቅ የእንግሊዝ የጦር ሠፈር ኪቲ ስታይ እንደገና ስጋትና ሐሳብ እ መድን በየመንገዱ የሚያዩዋቸው ዓረቦች ሁሉ ያዘኑና የተከዙም ነበሩ ። ኢየሩሳሌም ደርሰው በንጉሥ ዳዊት ሆቴል በር ላይ መኪናቸው እንይ ቆመ ኪቲ ክመኪናው ወረደችና የሆቴሉን ቅኝ ክንፍ ስትመለከት አንድ ጊዜ የእንግሊዞች ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት ነበር። አረይ። እባክህ አባቴ አንድ ጊዜ አዳምጠኝ በል ደህና እደር አሪይ በማግሥቱ ጧት ኪቲ የባራክ ቢን ካናን ቤተ ሰቦች ተሰናብታ ከአሪይ ጋር ወደ ጋንዳፋና ጉዞዋን ቀጠለች ። ር የእስራኤሎች ስቃይ ። በወጣትነታቸው ወራት ሁለቱም በአንድ ቤት ውስጥ በነበሩበት ጊዜ የንጹሕ መንፈስ ጠባይ ነበራቸው ጀርዳና የአስራ ሦስት ዓመታት ወጣት በነበረችበት ጊዜ ልባዊ ፍቅር አንደበት ደፍሮ ያላወጣው ምሥጢር አፍኖት ነበር ። ሦስተኛው ፖርት ደግሞ ይህ ነበር አደጋ ጣዮቹ ለሁለት ሳምንታት ሥራውን አቋርጦ የነበረውን በህይፋ የሚነ ውን የነዳጅ ማጣሪያ ከማቃጠላቸውና አንድ ስኳድሮን የጦር አውሮፕላኖቻችንን መ ሬት ላይ እንዳሉ ከማቃጠላቸውም ሌላ አሥር ጊዜ በደፈጣ አሥራ አምስት ጊዜ ደግ ሞ በአንግሊዝ የጦር ሠፈር ላይ አደጋ አድርሰዋል ። ከዚህ ሌላ ደግሞ የአሊያህ ቤት ድርጅት አባሎች በአምስት መርከቦች የተሣፈሩ ስደተኞች ወደ ፓለስታይን ለማስገ የአስራኤሎች ስቃይ ። ቤ ዐ የአስራኤሎች ስቃይ። አረይ ቢ። አንድ ቀን ከምሳ በኋላ አረይ ወደ ሳውዘርላንድ ቤት ሄደ። ሰማህ ወይ አረይ እስከዛሬ ድረስ አስቸግሬህ አላውቅም ነበር ዛሬ ግን አንድ ነገ ር ልጠይቅሀ ተገደድኩ አለች ኪቲ። ለብዙ ጊዜ እዚህ የመቆየ የእስራኤሎች ስቃይ። ኪቲ ከት ብላ ሳቀችና አየህ አረይ። ኪቲ ፈገግ አለች ። ጥሩ ሐሳብ ነው አለች ኪቲ። አብዛኛውን ጊዜ ግን ወደ ሠፈር የምትመለሰው ቀን ቀን ነበር። አንድ ቀን እኩል ሌሊት ሲሆን ሴትዮዋ ከቤቷ ወጥታ ወደ አንድ ከበርቴ ዓረብ ቤት ሄደች። የመካቢ ድርጅት በጥ የእስራኤሎች ስቃይ » የፅ ቂቱ በመቶ ቤት የሚቆጠሩ ቀን ከሌት የሚሠሩና በሽህ የሚቆጠሩ በትርፍ ፈዜ የሚ ሠሩ እባሎች ክዚህ ሌላ ደግሞ ብዙ ደጋፊዎች ያሉት ዙድን ነው» በዋፍው ጽሕፈት ቤት ውስጥ ከአሥራ ሁለት የበለጡ ሰዎች አልነበሩም ። እንግሊዞች ብዙ ጊዜ ሲያደርጉት የነበረውም የመቆጣጠር ልምዳቸው እምነት አሳደረባቸውና በአንድ ጊዜ ለመያዝ የሚችሉበትን ዘዴ ሁሉ ያንሰላስሉ ጀመር ። ብ የእስራኤሎች ስቃይ ። ጥሩ የእስራኤሎች ስቃይ »። በዚሁም ጊዜ የመካቢ ድርጅት አባሎች የነበሩ በአፍሪቃና በአካባቢው የተወለዱት እስራኤላውያን አንዶ ዓረቦች ይለብሱና ወደ ገበያው ሥፍራ ይጐርፉ ጀመር ። አራት የመካቢ ድርጅት አባሎች በአስተ ናባሪነት ቦታቸውን ያዙ» አንድ ሰዓት ተኩል ቀረ የእስራኤሎች ስቃይ። የተወሰነው ጊዜ አንድ ሰዓት ቀረው። ኪቲ ለሥራ ጉዳይ ከዶክተር ላይበርማን ጽሕፈት ቤት ገብታ ሁለቱም ዓይን ለዓ ይን በሚተያዩበት ጊዜ እዚህ እንድትቀመጭ ለማድረግ የሚያስችል ቃላትና አጋጣሚ ባገኝ በተደሰትኩ ነበር አለ ዶክተሩ ለነገሩ አመሰግንሃለሁ» ግን እንግዳህ ወዲያ ምንም ነገር የለኝም። ኪቲ ወደ ጆርዳና ጽ። አረይ ዓይኖቹን አፍጥጦ ኪቲ አላት በቀስታ። ስለምንድነው እኔና አንች ተመሳሳይ የሆነ አንድ ዓይነት ሁኔታ የሚያጋጥመንና ሞሞ ትጣጠሐው የእስራኤሎች ስቃይ» ዥፅ ኪቲ ለጥቂት ደቂቃዎች ትክ ብላ ተመለክተችው። አንድ ቀን ምናልባት አንድ ሰው የምትፈልግበት ጊዜ ይመጣል ። በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ጊዜ የናዚ ኃይል ተባባሪ የነበረው ሐጅ አሚን ኤል ሑሰይንም እንደገና ሥራውን ቀጠለ። ከዚህ ሌላ ደግሞ የዓረብ ወታደሮች የሚ መላለሱትም በዚሁ ቀበሌ ውስጥ ነበር የዓረብ የጦር ኃይል ወደፊት ቢያመራና ፓለ ስታይንን ለመያዝ ቢዘምት የመጀመሪያውን የጦር ገፈታ የሚቀምሰው ይኸው ቀበሌ ነበር ። ካ የእስራኤሎች ስቃይ። ክዳር የተባለው የዓረብ ጦር አዛዥ በሠፈረበቱ ቀበሌ ወጣቶቹ እስራኤላውያን የሚፈጽሙት አደጋ ሁሉ ምንም እንኳን ከበድ ቢሆንም የአከባቢው የዓረብ ሕዝብ በጦር አለቃቸው ላይ ሙሉ እምነት ነበ ራቸው። በአይነኦርየኪቡትዝ ሠፈር የነበረው አረይ አስቸጋሪ ጉዳይ አጋጠመው ። በዚሁ ጊዜ ደግሞ ቴልአቪቪ ውስጥ ከነበረው የሃጋና ጠቅላይ ጽ ቤት ስለጋን ዳፋፉና ጉዳይ ዝርዝር መልእክት የያዘ ሰው ወደ አረይ ዘንድ ተላከ። የእስራኤሎች ስቃይ መመ። እርሱ ወደ ሄደበት ብቻ ነው የምቕቼ ደው ግን አየሽ ኪቲ አንድ ቀን ወደ ውጭ ሃገር መሄድ እወዳለሁ ። በጋንዳፋና መንደር የነበሩት ሕፃናት ክወጡ ከአራት ቀናት በኋላ ደግሞ አሳሳቢ የሆኑ ወሬዎች ወደ አሪይ ጽሕፈት ቤት ይጐርፉ ጀመር» ይኸውም በአቡ የሻህ ከነበ የአስራኤሎች ስቃይ። ከዚያ በኋላ በገሊላ ቀበ ፊ ውስጥ ከፀታ ወደ ቦታ ለማዘዋወር የመደበቸውን ሃያ ተጠባባቂ የፖልማች አባ ድሎች ዞ የጋንዳፋናን ሠፈር ራሱ ለመከላከል እንደንና ወጣ « በጋንዳፋናም ውስጥ አርባ የፖልማች አባሎች ለመዋጋት ችሎታ የነበራቸው ወ ደ ሠላላ የሚጠጉ ሠራተኞችና እንደዚሁም በጆርዳና ትእዛዝ ስር የነበሩ ቁዋራቸው ወደ ሁለት መቶ የሚጠጉ ልጅ እግሮች ነበሩ» በመሣሪያ ማከማቻው ፅቃ ቤትም ው ስጥ አንድ መቶ ሃምሳ ከውጭ የተገዙና እነርሱው የሠሯቸው ጠመንጃዎች ሁለት መትረየሶች ፈንድዎች እንደዚሁም ከአምስት ጊዜ ዙሪያ ጥይት ጋር ሁንጋሪያ የተ ራ የረ ታንክ መሣሪያ ብቻ ነበሩ ። በነጊብ በረሃ በከፍተኛ የጦር ትጥቅ የዳበረው የግብጽ ጦር ከሲናይ መደብ እየተነሳ በዓረፀች ይዞታ በነበረው በጋዛ በኩል አድርጐ በባሕሩ ዳር ዳር ጉዞውን ቀጠለ» የመጀመሪ የእስራኤል ነፃነት» ሆሣ ያው የግብጽ ወራሪ ጦር በታንኮች በብረት ለበስ መኪናዎች በመድፎችና በዘመናዊ እየር ኃይሎች ተጠናክሮ ወደ እስራኤላውያን ከተማ ቴል አቨብ ገሰገሰ» በየመንገዱ ዳር ዳር የነበሩትም እስራኤላውያን በዚያ ከፍተኛ የጦር ትጥቅ ፍርሐ ትና ሸብር ተውጠው ይሮጡ ይዶሆናል የሚል ተስፋ ግብጾች ነበራቸው» በመጀመረ ያም ኑይሪም በሚባለው ቀበሌ የነበሩት ከኪቡትዝም ሠፈርተኞች ጋር የግብጽ ጦር ዯጋዉመ» እንደዚሁም በየጠረፉ ከነበሩት ሠፈሮች ጋር በደረገው ግጭት የከፋ መ ልስ ዮብደበና መቋቋም አጋጠመው። ባራክ በከተማዋ በደረሰበት ቀን ብዙዎቹ እስራኤላውያን ከእር ሱ ጋር ለመነጋገርና እርሱ የፈጸማቸውን የዲፕሉማቲክ ትግሎችና የጦር መሣሪያ ው ሎች ጉዳይ ለመስማት ተሰበሰቡ በማግሥቱ ጧት በኒፖልስ ውስጥ ቢስዚቪየስ በሚል ስም ስትጠራ በነበረው ባለ አራት ሽህ ቶን የኢጣሊያ መርከብ ላይ እስራኤሎች አስነስተውት ስለ ነበረው ትግል ጉዳይ ተጋኖ ይወራ ጀመር። የኢራቅ ወታደሮች ወደ ውስጥ ለመግባት አልደፈ ሩም እንጅ ከበዋቸዋል አየህ አሪይ ጀኔራሊዝሞው እስካሁንም ድረስ በገሊላ ማእከ ላዊ ቦታ እንዳለ ነው ያ ጉረኛ ሰው ከዚያ ቀበሌ ለቆ እንዳወጣልን አንፈልጋለን ስለ ዚህ ነው ዛሬ እዚህ እንድትመጣ የጠራሁህ የኃላፊነትህ ሥልጣን እንዲስፋፋና የአ ዛዥነትህም ክብደት እንዲመዝን እፈልጋለሁ በሳምንት ጊዜ ውስጥ አንድ ባታሊዮን ጦር ይጨመርልሃል ። የለም እኔ ነኝ የማዘው አለና አረይ ለመጨረሻ ጊዜ ወደ መንደሯ ተመለከተ። በብዙ ሥራ መዳከሙን ለመግለጽ ያህል ባራክ ግን ሲያንሰላስል የነበረው በሰልፉ ውስጥ ስለ ተመለከታቸው ወጣት እስራኤላውያን ወታደሮች ስለ ነበረ እፎይ የእስራኤል አዲስ ጦር አለና አጉረመረመ ። ኪቲ። ቤት ሄዶይች ስለ አንተ ጥሩ ወሬ ሰምቻለሁ አለች ኪቲ።