Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ፒቲ ኦፊሰር አስማማው ምን ሆነህ ነው የምትነፋረቀው። ምን ታደርጊያለሽ። ማስተር ፒኖሼ ሰዓቱን ተመሰለከተ ለአራት ሰዓት ሩብ ጉዳይ ይላል አዘዘረውት የሚሄዱትን ፖሊሶች ጭኖ ጂፕ መኪናው ላይ ወጣና ሞተሩን አስነስቶ ወደ ፒሲ ጄቲ ስልክ ደውሎ ከሊዲንግ ሲማን ክፍሌ ጋር አውርተዋል አራት ሰዓት ውጊያ ነጡ የተጠናቀቀው ሐረርጌን ለማስገበር ጦርነቱ የተካፄደው ለ ደቂቃ ብቻ ነበር ዲን ጥቃቅን ምን። ሲሳይ ተገርሞ ጠየቀ አዚህጋ የሐረሩን አሚር ነው ማድነቅ ያለብህ ልጋተር ቢል ሕዝብ ማስፈጀት ነው ቀልጥፎ እጅ በመስጠት ሰላም አወረደ የመደምደም ስሜት በሰራ አካላታቸው ናኘ የእኛ ትውልድ ግን በዘለዓለም ጦርነት ውስጥ ተዘፍቋል። እንዲህ ነው ሲያስገብር የሚገርመው ያሬድ ቁጥር አይረሳም አለ ስንታየሁ ገመቹ በዚህ ጨዋታ ላይ ያከለውን አስታወሰ እቴጌ ምንትዋብ መንገድ ፄደው መራቱ በድርቅ ተሰነጣጥቆ አዩትና ዎንሆኖ ነው።ዝሆኖቹን ለመጎብኘት እንደጓዓጓች ነው። አለ ሲሳይ ወጥ ቤት ፄዶ ሊፈላልግለት እንዲያውም ሲጋራ ባገኝ ምርጫዬ ነው ሲል ስንታየሁ ቀልጠፍ ብሎ ትንባሆውን ከመለኮሻው ጋር አቀበለው ተቀብሉት ከጀልባዋ ፊተኛ ወለል ላይ በሚገኘው የብረት ጉቶ ላይ ተቀምጦ ለኮሰና ያጨስ ጀመር ከሁለት ዓመት በላይ ማጨስ ያቆመው ሲጋራ ዛሬ ሲያጨስ አጥወለወለው አዞረው ገነት ትዝ ስትለው ሲጋራውን ወደ ባህር መጎተቻ የሚሆናትን ገመድ ሌሎች አጋዥ ቁሶችን ጭና ከአሰብ ወደብ ወደ ደቡብ ቀይ ባህር ቀዘፋ ጀመረች በሬዲዮ ከቃፒ ጦር ጀልባ ይዛባቸው ጥርግ ብላለች ዓወት ግርማይ ታማ ምፅዋ ሆስፒታል ተኝታለች ላለፉት ሦስት ቀናት ራሷን ስታውቅ አሥመራ የነበሩት እናቷ ወሮ ግደይ ገመስቀል አጠገቧ ኩርምት ብለው ተቀምጠዋል ሽርኳ ያሬድ ፍስሀዬም እንዲሁ ከአልጋዋ ግርጌ ቆሞ ታያት ምን ሆፔ ነበር። አለችው በድጋሚ በትግርኛ እናቷ ሊያስረዲት ከጀሉ ለእሳቸውም የልጃቸው እንዲህ መሆን ሾላ በድፍን ነው ዝርዝር ታሪኩን አያውቁም ያሬድ አሁንም ጉንጮቿን እየደባበሰ ዓወትዬ አሞሽ ነበር። ሥራ ላይ ነበረች የግድ እስክ ሻይ ዕረፍት ድረስ መጠበቅ ማከናወን አልቻለም ቢዘገይም ያ የናፈቀው የዕረፍት ጋልዝት ምንም አልሆንኩም እንዳልሽው ማታ ጥሩ እንቅልፍ አልተኛሁ ኣና ወበር ስቦ ተቀመጠ እሷም እንደሱ አደረገች እሏ ለስላሳ እሱ ሻይ አዘዙ ቀረበላቸው ተረጋጋ በረጅሙ ተነፈሰና ሻዩን አያማሰለ ዓወቲና ትናንት ዜና ሆተ ነበር። ምንም የሰማሁት ነገር የለም ኽረ እነ ስንታየሁ ደህና አልመሰሉኝም ልቧ ትርክክ አለ ምን።ን ሳቋ በአካባቢው አስተጋባ ባለፈው ሰሞን ተጫጭኗት የነበረው ድብርት በፍጥነት ለቋት ቀለል ሲልላት ተሰማትእነሆ ያሬድ ሐጎስ በእቅፏ ነው አረግ። እየሳማት ነው።
ይህም አልረጋልኝም በመጨረሻ ቀልቤ በቃፒ ጦር ጀልባ ላይ አረፈ ይህቺ ቃፒ ጦር ጀልባ ያለፈችበት እውነተኛ ሕይወት ማለፊያ ሂደት ሆኖኝ ሙሉውን ታሪክ እሷ ላይ በማድረግ ስፅፍ ሃሳቡ ቆም ሳይል እንደ አንዳች ፈሰሰልኝ በዚህ ጥረቴ የባህር ኃይልን የየብስም ሆነ የባህር ላይ ሕይወት በአንፃራዊ ምልአት ላሳይ ሞክሬያለሁ በመላው ዓለም የሚገኙ የባህር ኃይል አባሎች ሰዓት የሚቆጥሩት በወታደራዊ ሰዓት አቆጣጠር ነው እኔ ግን አንባቢዬን ግራ ላለማጋባት በተለመደው ሰዓት አቆጣጠር ተጠቅሜያለሁ ባህር ላይ ርቀት የሚሰላው በኖቲካል ማይል ነው እኔ ግን በኪሎ ሜትር መርጫለሁ አስፈላጊ ሆኖ አንባቢዬ ግር እንዳይሰኝ በገፅ ግርጌ ላይ ስሌቱን አኑሬያለሁ ጥልቀት ካው በፋቶ ሜትር ሲሆን እኔ በለመድነው በጫማና በሜትር አኑሬያለሁ አልፎ ናቫል ቃላትን ብጠቀምም ትርጉሙን ግርጌው ላይ ገልጫለሁ ሠ መልህቅ እኔና ጓደኞቼ ቀይ ባህር ላይ በ ን ዘመን ከዳህላክ ወዲያ ደሴ የተባለ ባህረ ገብ ምድር ነበር አሁን ይህን ልዩ ልዩ ይክመንቱ ት ሳስተውል አንዱ ቡሬ ሲለው ሌላው ቡሪ ይለዋል እኔም ቡሬን መርጩ ትረካዬ ውስጥ ከ መርከበኛ ባህር ኃይል ውስጥ ሲቀጠር በቅደም የማዕረግ እድገት አለ ይህንን በ ዓም የኢትዮጵያ ንጉህ ባህር ኃይል ሲመሰረት መሠረቱን ያኖ ማዕረጉን መተርጎም ፈልጌ ኢንተርኔት ያየሁት የኖርዌይ አሺሺጂም መቀየሩን ከመረጃው ተገንዝቤያለሁ ወደ አገራችን ስንመጣ ታላላቆቼ በደቦ በዓፉት ኢትዮጵያ የባህር ጠረፏና የባህር ኃይሏ» ጥራዝ ውስጥ ሳስተውል የማዕረግ መጠሪያውን ሳይተረጉሙት ቀድሞ በአፄ ኃይለሥላሴ ክዘመን እንደነበረው ነጡ ያስቀመጡት የማዕረጉን ቅደም ተከተል በጽሑፍ በመተው አንባቢዎቹ እ መርጫለሁ በአኔ ጊዜ አንድ ምልምል መ ቀቀ ባህር ኃይል ይቀጠራል ወር መሠረታዊ ወታደራዊ ኮርስ እና ተከተል የሚሰጠው ነገሥት መንግስት ሩልን ኖርዌዢያዊያን ናቸው ሰአንባቢዬ በመጠቀም ለመፈተሽ ሞክሬራያለሁ አሁን ርከበኛ የአስረኛ ክፍል ትምህርቱን ባህር ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል ለስምንት ቤቪክ ኮርስ ማለትም እንግሊዝኛ ቂሳብ በእኔ ጊዜ አማርኛ ሥነ ጽሁፍ ተጨ ምራል እና ሌሎችም የትምህርት መስኮች ከተማረ በኋላ ይመረቃል በተመደበበት ሙያ ባህር መርከብ ላይ ወይም የብስ ባህር ኃይል መደብ ይመደባል ሙያዎቹ ኢንጂነሪንግ ኤሴሌክትሪሺያን ሰፕላይ አቅርቦት ገነር መድፈኛ ማን ዳይቨር ባህር ጠለቅ ናቸው ልክ በዓመቱ ቀኝ ክንዱ ላይ አንድ ኘ ያንጠለጥላል ያደርጋል በአግባቡ ሥራውን አያከናወነ ሁለት ሁለት ሃኔ ክንዱ ላይ ያደርጋል በመቀ መርከበኞቹ እንዲሰባሰቡ ይደረግና ወደ ባህር ኦርድነሪ ሲማን ይሆናል በግራ እጁ የሙያውን አርማ ዓመት ከቆየ ኤብል ሲማን ሆና ጠል ከየብስም ሆነ ከባህር ላይ ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል ገብተው በሙያቸው ለአንድ ዓመት ስልጠና ይሰጣቸዋል ይህንን ጊዜ ሊዲንግ ሲማን መሪ መርከበኛ ሶስት ነ ዎች በቀኝ ክንዱ ላይ ያደርጋል እንደተለመደው በግራው የሙያውን አርማ አድርጎ ይስተዋላል በዚህ ጊዜ ስለ መርከብም ሆነ ስለ ባህር በቂ ጠቅላላ አውቀት ይኖራቸዋል በመቀጠል በየጊዜው እድገቱ እየጨመረ እንዲፄዱ ከተፈለገ በሙያ ያ የሚሰጠው ፈተና አለ ይህንን ፈተና ተፈትና ካለፈ ፒቲ ኦፊሰር ፒቲ የፈለ የቲ አፊስር እያሉ ቺፍ ማስተር ቺፍ ዋራንት ኦፊሰር እየሆኑ በበታች የመጨረሻውን ከፍተኛ ማዕረግ እንዲያገኙ ይደረጋል በዚህ ወቅት በዘ ልምዳቸውም ሆነ ጠቅላላ እውቀታቸው እንደሰሩበት መስክ ጥብስቅ ያለ ይሆ ቁ ለመኮንነት የሚቀጠሩት ወጣቶች የኛ ክፍል ትምህርት አንዳጦ ቸው ባህር ኃይል ኮሌጅ ገብተው ቀደም ብዬ በመርከበኞች ላይ ከከ ሙያዎችና በሌሎችም ለአራት ዓመታት እንዲማሩ ይደረጋሉ ኮርሱን በአግ ሂ ሸሻ ር ኤፌቲስክ ብናቀቀ እጩ መኮንን የመጀመሪያ ዲግሪውን ተቀብሎ የሰብ ሌፍተናንት ማዕረጉን ያገኛል ሁለት ዓመታት ባህር ላይ ወይም የብስ ላይ እህፈ ላ ጁኒየር ሌፍተናንት ይሆናል አገልግሎቱም ሆነ ዲሲፕሊኑ ስምሮለት ለአምስት ዓመታት ከቆየ በኋላ ሌፍተናንት እያለ ሌፍተናንት ኮማንደር ኮማንደር ካፒቴን ኮሞዶር ሪር አድሚራል እያለ ይቀጥላል የከፍተኛ ኃላፊዎቻችንን ማዕረግ በምጠቅስበት ጊዜ አንባቢዎቼ እንዳይደናገሩ በተወሰነ ደረጃ የምድር ጦር አቻቸውን ለመጠቆም ሞክሬያለሁ ለምሳሌ ኮሞዶር የባህር ኃይል ከፍተኛ ማዕረግ ነው ኮሚደረ ደግሞ በኤርትራ ተወላጆች ዘንድ ቲማቲም ማለት ነው ቃሉ የተወሰደው ከኢጣልያንኛው ጠ ሃው ይህንን ታላቅ ማዕረግ ከመብል ጋር እንዳይመሳሰል ብር ጋዴር ሂነራል አቻው መሆኑን ማሳየቱ ማለፊያ መሆኑ ተሰምቶኛል በቋንቋ ረገድ ባህር ኃይል ውስጥ ሳንሱር የለም ከአቻዎቻችን ጋር ስንሆን ሊቃውንቱ እንደፈጠሩት ነው የምንነጋገረው የበላይ አለቆቻችን ከሆኑት አንዱ ኮሞዶር ጌታቸው ስዩም በአንድ ወቅት ቀይ ባህር ዳርቻ በሚገኘው በውቡ ጉርጉሱም መዝናኛ ከብጤዎቻችን ጋር ስንጨዋወት እግር ጥሏቸው ተቀላቀሉን የእሳቸው መሀላችን መገኘት የሚበላ የሚጠጣውን በርከት አድርጎት ዘና አልን በነገራችን ላይ ኮሞዶር ጌታቸው ስዩም የእኔንና የሌፍተናንት ጌታሁን ፋንታን በህር ላይ ሆነን አንፅፍ የነበረውን የባህር ህይወት የሬዲዮ ፕሮግራም ሳያዳምጡ ከቤት እንደማይወጡ ነግረውት ለሌፍተናንት ጌታሁን በአንድ ወቅት አጫውቶኛል በአሁኑ ጊዜ ሁለቱም በሕይወት የሉም ነብሳቸውን አምሳክ ይማር። በምዕዋ ወደብ ጥቅምት ወር ቀዝቃዛማና ነፋሻማው ወቅት ስለሆነ በነዋሪዎቹም ሆነ በጎብኝዎች በጣም ይወደዳል ከቀይ ባህር ላይ ንፋስ ሽው እያለ ቀዝቃዛውን አየር ለየብስ ነዋሪዎች ይመግባቸዋል እነ ጃኬት ኮት ፈቅም ሲል ካፖርትና ሻርፕ ከየቁምሳጥነኑ ወጥተው በወረት መዋቢያ መሆን ይጀምራሉ የወበቁ ወቅት ላብ አሳር የሚያሳይባቸው ወራት እነ ግንቦት ሰኔ ሐምሌ ነሐሴና መስከረም ለዘለዓለም የፄዱ ይመስል በሕብረተሰቡ ይረሳሉ ይህ በየትኛውም ፅንፍ ላይ የሚገኝ የሰው ልጆች ባህሪ ነው አንድ ጭንቅ ተከስቶ የሰው ልጆች አሳራቸውን ያዩበትና ዑደቱን ጠብቆ ሲያልፍ እፎይታው የዘለዓለም ይሆን ይመስል ጭንቁን ጊዜ ይረሱታል ወቅቱን ጠብቆ ሲከሰት ደግሞ ይቀበሉና ይጋተሩታል እንደ ነብሰጡር ምጥ በአብዱልቃድር ሰርጥ ላይ የምፅዋ ባህር ኃይል መደብ ይገኛል ከዋናው በር አንድ ኪሎ ሜትር ተኩል ገደማ ርቀት ላይ የመርከበኞች ክበብ አለ ክበቡ ከፊት ለፊቱ መጠነኛ መናፈሻ አለው አንዱ ጥላ ስር ሁለት መርከበኞች ቁጭ ብለው ይጨዋወታሉ እለቱ የእረፍት ቀን ቅዳሜ በመሆኑ ቀዝቃዛ መሉቲ ቢራ አየተጎነጩ ነው ከማዶ የምፅዋ ወደብ ክሬኖች ልክ እንደ አውራ ዶሮ ውፃ አጠጣጥ ሽቅብና ቁልቁል ሲሉ ይስተዋላሉ ክሬኖቹ ከመርከብ ሆድፅዕቃ የያዚቸውን ቁሳቁስ ተቀብለው ሽቅብ ያነሱና ዞረው መሬት ላይ ያራግፏቸዋል አገሪቱ በእርስ በእርስ ጦርነት የምትታመስበት ጊዜ ስለነበር ከአገር ውስጥ ብዙ የሚወጣ ምርት የለም ከውጪ አገር ግን የእርዳታ እህልና የጦር መሣሪያ በገፍ እየገባ ይራገፋል ይህ የወደቡ አንቅስቃሴ ለ ሰዓታት ይቀጥላል ቀናት ሳምንታት ወራት ይልና ዓመት ላይ ደርሶ የተለመደ ዑደቱ ይመለሳል ያሬድ ሐጎስን ታውቀዋለህ። መለዮ በእጅ አለና ይቀጣን ጀመር እየሳቀ ራሱከ አስረኛ መሆኑን በጊላ ነው ያወቅነው ለካ ኮ ፕሪዝነር መሆኑን ስንኖር ተረዳነው አለ አህመድ አሁንም እየሳቀ መርሶ ከልቡ እየሳቀ ያሬድ አያደርገውም አልልም አለ ሊዲንግ ሲማን ያሬድ ሐጎስን ካላወቅክ እዚህ ባህር ኃይል ውስጥ አልኖርክም ማለት ነው ያ ስርዓት አልበኛ ተደባዳቢ ጉልቤ ሁሌም ከፖሊስ ጋር ፍልሚያ ገጥሞ መራር በሆነ ሁኔታ የሚቀጣ አግድም አደግ አይደል ያሬድ ሐጎስ ቅፅል ስሙ ያሬድ ስኩኒስ ሲል መለስ ኤብል ሲማን አህመድ ጀማል ልጨምርልህ። ብህ ጉዜ እነቪህ ጀልባዎች ለባህር ላይ ቅኝት ወደ ገላጣው ባህር ስለሚወጡ ወዴብ ውስጥ ቆመው የሚታዩት አንድ አይነት መሰናክል የገጠማቸው ናቸው ጆልባምቹ ፒሲ ፒሲ ፒሲ ፒቢ ናቸው በአሁት ጊዜ ባህር ላይ ቅኝት ስታካሂዴድ እና በተጠንቀቅ ቆመዋል ግን በደረሰባት የሞተር መስናክል በጥገና ላይ ነች ከመርከበኞቹ መካከል ለዕለቱ ነፃ የሆነት ምፅዋ ወደብ ለመዝናናት ወጣ ብለዋል ከቀሪዎቹ መካከል የዘብ ሥራውን እያካሄደ ዓሣ እያጠመደ የሚገኘው አባተ በገፈጅ አንዱ ነው አባተ ሆቢህ ምንድነጡን ተብሎ ሲጠየቅ ሴክስ ማድረግና ምግብ መብላት በጣም እወዳለሁ ይላል በኩራት ኛ ስኳድሮን አባላት ከራስ ካሳር ስር እስከ ራስ ዱሜራ አንድ ሺህ ስምንት መቶ ኪሉሜትር በሚደርሰው የባህር ክልል ላይ ቅኝት ማካሄፄድ አውራው ተግባራቸው ነው ማንኛውም የባእድ መርከብ የአገሪቱን የባህር ክልል ጥሶ እንዳይገባ ጥበቃ ያካሂዳሉ የኮንትሮባንድ ንግድ ለማካፄድ በርካታ በጣውላ የተገነቡ ጀልባዎች ክኢትዮጵያ ወደ ሳዑዲ አረቢያና ሌሎች የአረብ አገሮች ይቀዝፋሉ ከኢትዮጵያ ወገን ለኮንትሮባንድ ንግድ የሚንቀሳቀሱት ነጋዴዎች ዓሣ በየአይነቱ በግዙፍ ዓናሪጅ አከማችተው ወይም ተባአት ፍየሎችና በጎችን ይዘው ይሻገራሉ ከማዶም በልዋጩ ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የታሸጉ ምግቦችና ለስላሳ መጠጦችን ያገኛሉ እነዚህ ኮንትሮባንድ ነጋዴዎች ብዙ ጊዜ ሀድራው ጦፎላቸው አገሪቱን በኮንትሮባንድ ንግዳቸው ያጥለቀልቋታል አልፎ አልፎ ግን በኛ ስኳድሮን እጅ ላይ ይወድቃሉ የኮንትሮባንድ ነጋዴዎቹ ጀልባዎች አንዳንዴም ማዕበሉ አሳራቸውን ሲያሳያቸው ጀልባዋ ሰጥማ ግብዐተ ባህራቸው ከመፈፀሙ በፊት ከበድ ያለውን አቃ ወደ ባህር በመጣል ክብደታቸውን ይቀንሳሉ በእንዲህ አይነቱ ጊዜ አቅጣጫ መለያቸው ኮምፓስ ይበላሻል ቀይ ባህር እየቦረቁ ያደጉበት መክ ፓትሮል ክራፍት በሜል ምህፃረ ቃል የሚጠሩ ፈጣን ጀልባዎች የሚቆሙበት ጠደብ ነው ፓትሮል ቦት አሳሽ ጀልባ መልህቅ መስካቸው ስለሆነ ሌሊት በከዋክብት አና ጨረቃ ቀን በፀሐይ እየተመጩረ አሰቡበት ይደርሳሉ አንዳንዴ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉት ከባህር ኃይል ጀልባዎች ጋር ይፋጠጣሉ መማረክ እጣቸው ይሆናል የያዙት የኮንትሮባንድ እቃም ይወረሳል የሚወረሰው ከብት አልያም በትላልቅ ፍሪጅ በጥሩ ሁኔታ የተቀመጠ ዓሣ ወይም ከማዶ በልዋጭ ያመጡት ቁላቁስ ሊሆን ይችላል የምርኮው ዕለት ለመርከበኞች ሠርግና ምላሻቸው ይሆናል መርከበኛ በልማድ የዝሆን ሆድ አለው ተብሎ ይታመናል አብዛኛው መሬት ላይ የሚኖር ሰው በተወሰነለት ሰዓት ይበላል በዚያው ፕሮግራም መሠረት ይተኛል ባህር ኃይል ውስጥ ግን አንደዚያ አይደለም የመኝታውንም ሆነ የመመገቢያ ሰዓቱን የሚወስነው የሥራ ባህሪ ይሆናል የብስ ላይ የሚኖረው አብዛኛው ማህበረሰብ ከለመደው የመመገብ ፍላጎቱ ይሞታል መርከበኛ ግን ባገኘው ሰዓት በጣም ከባድ በሆነ ሁኔታ ይመገባል ይህ ልምዱ ደግሞ ማዕበል በተነሳ ቁጥር ለመቋቋም ጠንካራ አቅም እንዲኖረው ያደርገዋል ቢያስመልሰውም አፉን ተጉመጥምጦ እንደገና የመመገብ ባህሪ አለው ይህ ድርጊት የብስ ላይ ለሚኖር ሰው በጣም የሚቀፍ ሊሆን ይችላል በመርከበኞች አካባቢ ግን የተለመደ ባህል ነው አንዳንዴም አንዱ ሲያስመልስ ሌላው አያላገጠበት ሊመገብ ይችላል ለምንድነው መርከበኛ የዝሆን አፒታይት አለው የሚሉት። አለ ሲማን ሪኩሪት ፍቅሩ ዝሆን በቀን ኪሎ ግራም ዕፅዋት ይመገባል ከዚህ ውስጥ ኪሎ ግራሙን በእበት መልኩ በየእለቱ ያስወግዳል እዚህ አበት ውስጥ የእነ ግራር ወይራ ዝግባ ወዘተ ፍሬዎች ስለሚኖሩ እንደገና ለምተው ይበቅላሉ በዚህ መሰለኝ ዝሆን ቁጡን ተማምኖ ግንድ ይውጣልን የሚባለው መርከበኛም ካጋጠመው በከባድ ሁኔታ ይበላል ማዕበል ሲነሳ ግማሹን ያህል ያስመልሰዋል ወይ በሙሉ ያስወጣዋል በዚህ ምክንያት ነው ይህ አባባል መርከበኞች ላይ የሚጠቀሰው አለ ሊዲንግ ሲማን ያሬድ ለወጣቱ መርከበኛ ሲያወጋው ሰዓት ፈቅ ካለ አባተ በገፈጅ ከተባለ ቅፅል ስሙ ጋር የተገናኘው እዚሁ ባህር ላይ ነው ከእለታቱ በአንድ ቀን ወደ ሳዑዲ አረቢያ የምትሄድ ኮንትሮባንድ የጫነች ጅልባ በኛ ስኳድሮን እጅ ላይ ወደቀች የጫነችው በርካታ ፍየሉችና በጎችን ነበር ጀልባዋ ግዳይ መጣላ ን በሬዲዮ ለምፅዋ ባህር ኃይል መደብ አሳወቀች ታንኳዋ በጀልባዋ ታጅባ ወደ ወደብ እንድትመጣ ትዕዛዝ ደረሳት ይህቺን ከአፍ እስከ ገደሏፏ በፍየል ወጠጤና በበጎች ሙክት ጢም ርቀት አጅበው ጠደ ምፅዋ ባህር ኃይል ደብ መመለስ ጀመሩ ይፄን ጊዜ የ ካፒቴን ሌፍተናንት አሸናፊ አሁን ልባችንን ጠደ ታንኳዋ አስጠጋላችኋለሁ አባተና ያሬድ ወጠደ ታንኳዋ መልህቅ ድ ዴፌጮመ ዓ ጨመጨጩጨ መመ ይ ል በቹ ወዱና ደህና ደህናውን በግና ፍየል ወደ እዚህ ለጓደኞቻችሁ አቀብሉ እዚህ ጀልባ ላይ ያላችሁ ደግሞ የመጣውን ከብት ታርዱና ሆድቃ ጭንቅላትና ቆዳ ለጠመ ሠር እየጣላችሁ ሥጋውን ብቻ በልቱና ፍሪጅ አስገቡ ሲል ትዕዛዝ ሰጣቸው ይህንን አይነቱን ትዕዛዝ በመርከበኞች የዕዝ ሥርዓት ባህል ኦል ሀንድስ ይሉታል ሁሉም እጆች ተባብረው የጀልባቸው ፍሪድ አስከቻለው ድረስ ከበጉም ከፍየሉም ሥጋ አስገቡ ይህ ሁሉ ሆኖ ለማጠናቀቅ ሴላሏቱ ተጋመሰ ልክ ከንጋቱ ሰዓት አካባቢ ዘቦች በያሉበት ይቁመ ማረና ያለባችሁ እረፉ። ዝንባሌ አለው ይህ ዝምተኛነቱ ይህን ተሰጥዖውን በአያሌው እንዲገራው አድርጎታል መልክዓ ባህሩን ጀ ር የመርከበኛነቱን እንቅስቃሴ ይስላል አስናቀ አዲስ ቴፕ ካሴት ሳማ ቀለሙን በትንሽ ፓኮ ይዞ ነበር የሚዝናናው መልህቅ ሙሙኤኤጮክ«ቸችሽስ ከምፅዋ ባህር ኃይል መደብ ልክ ከቀኑ ላይ ምድር ነክ ጀልባ ከሥራ ነዓ የሆኑትን መርከበኞችና ሲቪል ሠራተኞችን ጭና ወደብ ታደርሳቸዋለች ተመልሳ ወደቧ ላይ ትቆምና ልክ ከምሽቱ ላይ ቀዝፋ ወዴ ባህር ኃይል ወደብ የሚመለሱትን መርከበኞች ታመጣለች ምሽቱ እስኪገፋ ለሚቆዩት መርከበኞች ደግሞ እኩለ ሌሊት ላይ ምድረ ነክ ጆልባ ተልኮላቸው ከምሽቱ ሰዓት ላይ ወደ መደቡ ይመለሳሉ ይህን ፕሮግራም ተከትሎ ግልጋሉቱን ያላገኘ መርከበኛ እስከ ምፅዋ ወደብ ባህር ኃይል መደብ ድረስ ሰባት ኪሎ ሜትር በእግሩ ተጉዞ ነው የሚመለሰው በእንዲህ አይነት ጉኮ አንዳንዴ ወደ ግቢ የሚገባ መኪና ያጋጥምና የመሣፈር እድል ከተገኘ አታካቹ የበረፃ ጉዞ ያጥራል አለያ የሰከሩበት አልኮል በርዶ የተዝናነበት ስሜት ተኖ ሁለንተና ወደ ድካም ሳይለወጥ ባህር ኃይል ወደብ መድረስ አይታሰብም ያሬድ ደግሞ በእግር ወደ ባህር ኃይል መደብ መጓዛቸውን ወዶታል በልቡም ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው ዛሬ ያንን ምስጢር አጋራቸዋለሁ ሁላችንም መክረንበት የቤት ሥራችንን ከሠራን ነገ ባህር ላይ ከመጣል እንድናለን ያለዚያ ግን ዕጣችን የሻርክ እራት መሆን ነው አለ በሃሳቡ አራቱም ጓደኛሞች በጣም ይተማመናሉ ባህር ኃይል ሲቀጠሩ ነው የመጀመሪያ ትውውቃቸው ሁሉም ከተለያየ የኢትዮጵያ አካባቢ ነበር የመጡት የባህር ሕይወት ግን ልክ ከአንድ እናት ማህፀን እንደወጡ አስተሳስሯቸዋል ማዕበሉ አቀራርቧቸዋል ሀሩሩ አንዱ ለሁሉም ሁሉም ለአንዱ እንዲያስቡ አድርጓቸዋል የቃኝ ጦር ጀልባቸው አዛዥ ሌፍተናንት አሸናፊ ዋቅጂራ ከአለቆቹ ጋር አይግባባም በዚህም በሚፈጠር ግጭት እስከ መታሰር ደርሏሷል ቅስሙን ለመስበር ከበታቾቹ ጋር ነው እንዲታሰር ያደረጉት ጀልባዋም ፋታ አልባ ሆነች ቀይ ባህር መዋያና ማደሪያዋ ሆነ አሱም አምርሮ መርከበኞቹ ሁሉ በሀሩር ነድደዋል ብሎ መልዕክት እስከመፃፍ ደርሷል አለቆቹ ግን ጆሮ ዳባ ልበስ ብለው ጀልባዋ ወደ ወደብ ስትጠጋ በፍጥነት ነዳጁም ሆነ ውፃ እንድትጭን ያደርጋሉ ለመርከበኞቹም እርጥብና ደረቅ ስንቅ ሬሺን ይሰጣቸውና ተመልሰው እዚያ ማዕበል ላይ እዚያ ሀሩር ላይ እዚያ ንዳድ ላይ እንዲቀዝፉ ይደረጋል ሆኖም ሌፍተናንት አሸናፊ እንዲህ በቀላሉ እጅ የሚሰጥ መኮንን አይደለም የባህር ኃይል ሕግና ደንቡ ደግሞ አንድ መኮንን በታዛዥነት ጭራውን እስኪቆላ በመርፌ ቀዳዳ እስኪሾልክ ድረስ እንደ እንዝርት የሚያሾር ዓይነት ነው በዚህ መሀል ጎሽ ለጎሽ ሲላተሙ ሳሩ ይጎዳል እንዲሉ በመኮንኑና በሃላፊዎቹ ፍጥጫ የቃፒ ጦር ጀል አሳት ከስር አሳት በሆነ ሁኔታ የቡሄ ዳዐ እየሆነ ነ ላይ መልህቅ መመመ መመመ መር መ መሙ መመመ መ ፈች አንድ ቀን ይህቺ ጀልባ በደቡብ ቀይ ባህር አቅጣጫ ግዳፎ ቢሰጣት መዳረሻዋ ሰሜን የመን ሆዴዳይ ወደብ አልያም ሶማሊያ ሐርጌሳ ወደብ ሊሆን እንደሚችል ያሬድ ሐጎስ ጠርጥሯል ሁሉም በሰላም የመን ጠይ ሶማሊያ ቢገቡ እሰየው ነው ግን አይሆንም በደህንነትና በፓርቲው መዋቅ እያንዳንዱ ጀልባ የተጠለፈ ስለሆነ ይህን የሚያውቀው ሌፍተናንት አሸናፌ ባህር ላይ አንጠባጥቧቸው ሊቀዝፍ ይችላል ለዚሁም ከራራ ላቸው ነጡ ከጨከነባቸው ባህር ላይ ጥሎ በጀልባዋ መቅዘፊያ ፕሮፔለር ሊሲሸረካክታቸውጡ ይችላል ይህንን ሲያስብ ያሬድ ዘገነነው ይህ ከመሆ እንችላለን። አለ ስንታየሁ ኦ። አድናቆት በአስናቀና ሲሳይ ጎረፈለት ጨዋታውን ሙሉ ትኩረት ያሬድ ወሰደ የላቀውን ሊያወጋ ስንታየሁ አቅጣጫ ወደ ባህር ኃይል መደብ የምትከንፍ መኪና ቤንዝ ነች አለና ያሬድ ጮኸ ቀይ ባህር ዋና አዛዥ ናቸው መልህቅ ። የጠለቀበት አካባቢ በጣም ጥልቅ ነው ይህ ጥልቀት የሚታወቀው በባህሩ ቀለም ነው በጣም ጥቁር ሰማያዊ ከሆነ ጥልቀት ሲኖረው ብሩህ ሰማያዊ ከሆነ ደግሞ ጥልቀት አልባ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ማንኛውም ሰው በባህር ውስጥ መነፅር የባህሩን ከርስ ሲያይ ይደነግጣል የሚያስገርም እጅግ በጣም የሚያስደንቅ የቀለማት ሕብር ባህር ውስጥ አለ በሕግ አምላክ ተብሎ ራስን በማይከላከሉበት በባህር ዓለም ውስጥ ሁሉም ፍጥረት ራሱን ጠብቆ ነው የሚኖረው አልያ ሳት ካለው ካልታሰበ አቅጣጫ ኃያል አካል ይመጣና ዋጥ ስልቅጥ ያደርገዋል በሄደት ዐይኖች ይህን ሕብረ ቀለም ይለምዱታል ዛሬ ያሬድ ይህንን ውብና ማራኪ ዓለም ልክ እንደራሱ አካል ነው የሚያየው ወደ ጥንታዊ ወደብ ግራር አቅጣጫ አንድ ኪሎ ሜትር ያህል ዋኘና ከጥልቁ ባህር ወጥቶ ወደ ጥልቀት አልባው ደረሰ ይህ ቁ በእሱ ኖስ በከፍተኛ ሁኔታ ጨዋማ ሶችና ባህሮች ገባር ወንዞች ር ግን በዙሪያው ካሉ መልህቅ ቀይ ባህር ከመላው ዓለም ባህርና ውቅያ ነው ምክንያቱም ሌሎቹ የዓለማችን ውቅያኖ አሏቸው በዚህም ጨዋማነቱን ያለዝቡታል ቀይ ባህ አገሮች ፈስሶ የሚያለዝበው ብዙ ገባር ወንዝ የለውም እንዳይምል ባርካ ወንዝ ከኤርትራ ወጥቶ ሱዳን ይገባና ቀይ ባህርን ይቀላቀላል የአባይን ልጅ ውሃ ጠማው እንዲሉ የኢትዮጵያ አካል የሆነው ቀይ ባህር እያለ አባይ የሜዲትራንያን ገባር ነው ዋቢ ሸበሌና ገናሌ ደግሞ የሕንድ ውቅያኖስ ምርኮኞች ናቸው ያሬድ ቁልቁል የባህሩን መልክአምድር አያስተዋለ በሃሳቡም እያብሰለሰለ ቀዘፋውን ቀጠለ ወደ ሲማን ቱል አቅጣጫ ጥልቀት አልባ በመሆኑ ወደ እዚያ አካባቢ አቀና ቁልቁል ሲመለከት እፅዋቱ እና የተለያዩ ፍጥረታት ታዩት ዓሣዎቹ በቅርብ ርቀት አጅበውታል ሲያዩት የሚሸሹትም የዚያኑ ያህል ናቸው ኦይስተር አገኘ በጣም ተደሰተ ከእለታት በፊት ባገኘው ኦይስተር ውስጥ ሉል አግኝቷል ይህንን ለማንም ትንፍሽ አላለም አነሳና ከረጢቱ ውስጥ ከተተው ኦይስተር ጠንካራ ሼል አለው መመገብ ሲፈልግ ይከፈትና ይቆማል ልክ አንድ ፍጡር በአካባቢው ሲያልዓ ቀብ አድርጎ ይቀረጥፈዋል አጥቂ ሲመጣበት ሼሉን ጥርቅም አድርጎ ልክ እንደ ኤሊ አካሉን ሼሉ ውስጥ ይቀብራል በሺ ከሚቆጠሩ ኦይስተሮች ውስጥ አልፎ አልፎ ሉል ይገኛል ጃፓኖች በጥበብ ይህንን የዓሣ ዘር በማርባት ለምግብም በተጨማሪም የሉል አምራችም በማድረግ ይጠቀሙበታል ኦይስተር ሲፈልግ ወንድ ይሆንና ሰነባብቶ ወዲያው ፆታውን ቀይሮ ሴት የመሆን ባህሪ አለው ጥሬውን ይበላል የማን ድርሰት እንደሆነ ትውስ የማይለው አንድ ታሪክ አስታወሰና ፈገግ አለ በአንድ ወቅት ኦይስተርና ቫርክ በጣም ተዋደዱና ሻርክ ዛሬ አየሩ እንዴት ማራኪ ነው አባክህን። ሲል ሲማን ሪኩርት ፍቅሩ አስታወሰው ምፅዋ ባህር ኃይል መደብ ላይ ጣራ አልባ ሲኒማ ቤት አለ ከሚመለከተው አካል ጋር በመነጋገር ከተማዋ ውስጥ ከሚታዩ ፊልሞች እየመረጠ ባህር ኃይል መደብ አምጥቶ ያሳያል ወይም ከንግድ መርከቦች ጋር በመነጋገር እነሱ ዘንድ የሚታየውን ፊልም በማምጣት ባህር ኃይል መደቡ ላይ ለሚገኙ መርከበኞች እንዲታይ ያደርጋል ይህንን ያሬድ ያውቃል ዛሬ ግን መሄድ አላሰኘውም በማንኛውም ጊዜ ጀልባዋ ለግዳጅ ልትሰማራ ትችችላለች ስለዚህ የወጣቱን ሞራል ለማርካት አንተ ሂድ። ግማሽ አካል ሙሉ በሙሉ አለበሰችው ቀይ ባህር ፀጥ ረጭ ብሎ ከአዕናና እስከ አፅናፍ ተስጥቷል ባህሩ አንዳች በሚያህል መስታወት የተለበጠ ይመስል ፀሐይ የምትሪ ብርሃን ተቀ ፀልሶ ያንፀባርቃል አልፎ አልፎ በራሪ ዓሣዎች ሰላምታና ፍቅራቸውን ለማስተላለፍ አጅበዋቸው ከወደብ ይወጣሉ ወይም ከገላጣው ባህር አጅበዋቸው እስከ ወደቡ ድረስ ያደርሏሷቸዋል የቃፒ ጦር ጀልባ አባሎች ወደ ሰሜን ቀይ ባህር ራስ ካሳር ደርሰው መመለሳቸው ነው ይህ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት የፈጀ ጉዚቸው የሠራ አካላቸውን በድካም ድቅቅ አድርጎታል ይሁን እንጂ ግዳጁ አልቆ ወደ ወደብ ግቡ ሲባሉ ልክ ወደ እናቱ ጉያ እንደሚደርስ ህፃን በደስታ ይፈነድቃሉ ወደብ ደርሰው አካላታቸውን ታጥበውና ንፁህ ልብስ ለብሰው ሕይወት ያለችበትን ሁኔታ መረጃ ከወዳጆቻቸው ሲቀበሉ ከሆነላቸውም ወደብ ጎራ ብለው መሎቲ ቢራቸውን ተጎንጭተው ከቆነጃጂቱ ጋር ሲዋዙ ባህሩ ማዕበሉና ሞገዱ እንደገና ይናፍቃቸዋል ስትቀዝፍ ባህሩም ኦሞ የቃመ ይመስል በአያሌው አረፋ ይደፍቃል እንቅልፍ አልባው ወደብ በእንቅስቃሴ ተሞልቶ ከማዶ ይታያቸዋል የምፅዋ ባህር ኃይል መደብ በአራቱም አቅጣጫ ይጠበቃል ጀልባዎችና መርከቦች ራሳቸውን ይጠብቃሉ መርከበኞች ከንጋቱ ስዓት የማንቂያ ደወል እንደተደወለ ከመኝታቸው ይነሱና እንቅስቃሴው ይጧጧፋል ዘብ ያደሩት መርበኞች የብስ ላይ ለተረኞቹ ጠብመንጃቸውን ያስረክባሉ ወደማረፊያቸው በመፄድ ለሚቀጥለው ቀን ግዳጃቸው ራሳቸውን ያዘጋጃሉ ተረኛው ዘብ ጠመንጃውን ፈትሾ ይረከብና የተለመደ ተግባሩን ያከናውናል መርክበኞች ክበብ ፒቲ ኦፊስሮች ክበብ ቺፎች ክበብ መኮንኖች ክበብ የሚገኙት ወጥ ቤቶች ባታሊዮን ጦራቸውን ቁርስ ለመመገብ ሌሊት ተነስተው ነው ዝግጅት የጀመሩት በዚህ ሰዓት ቃኝ ጦር ጀልባ ወደ ምፅዋ ባህር ኃይል መደብ መቆሚያዋ ወደሆነው ፒሲዴቲ እየተጠጋች ነበር የባህር ማገጃውን አልፋ የሀ ቅርጽ ባለው የውፃ አካል ዘንድ ስትደርስ መርከበኞቹ ከፊተኛው ወለል ላይ ተሰልፈው ከማዶ ለምትታያቸው ጦር መርከብ ኢትዮጵያ ሰላምታ ሰጡ የሰላምታ አሰጣጥ ሥነሥርዓቱ የበታቾቹ ይሰለፉና በተጠንቀቅ ሲቆሙ መምጣታቸውን የሚያሳውቅ ፊሽካ በመንፋት የሚፈፀም ነው ከማዶ የምትታየው ጦር መርከብ ኢትዮጵያ በመርከበኞቹ አማካኝነት አፀፋውን በፊሽካ ምላሽ ትሰጣለች ይሄኔ የ ጀልባ መርከበኞች ሰላምታ ሰጥተው ይቆማሉ ከማዶ አፀፋው ይመለስላቸዋል ከአፀፋው ሰላምታ በኋቷላ ተበትነው የተለመደ ተግባራቸውን ሉ። ሊዲንግ ሲማን ስንታየሁ። አለ ያሬድ የግድ። ሲል ያሬድ ስንታየሁ በተቃውሞ ኡ። አለ አባተ በጣም ተደንቆቐቆ አዎን እዚህ አገራችን ያሉትን ባክቴሪያዎች የአቡሽ አካል ዳዲቸዋል የእነሱን አገር ባክቴሪያ መልመድ አቅቶት ይሆናል የሞተው ሌፍተናንቱ አለቃችን ደግ አስቦልን ነው ይህንን ጥረት የሚያደርገው ካንጂ ይህንን የእርዳታ ብስኩትና የነቀዘ ሩዝ ለምደነዋል ስለዚህ ባህር ነት በተመጣጠነ ምግብ ቀይሮልን ብንመገብ እንዳንመረዝ ሰግቼ ዛሳብ ያመጣሁት ሲል ያሬድ የምሬት ሳቅ ጀልባዋን መ ጀልባ ላይ በእንዲህ መል ሰዓት በቃፒዋ የጦር መልኩ ተጠናፌ የ ቤቱ ረዳት የተበላባቸውን ሳህኖች ሹካ ማንከያ በ ሰብሰቦ ወጥ ቤት በማስገባት ማጠብ ጀመረ ካጸዳ በቷሳ እያንዳንዲን ዜ በተገቢው ቦታ ላይ ማስቀመጥ አለበት ይህንን የሳምንት ተረኛ አስመዚ ይቆጣጠረዋል የወጥ ቤቱን ረዳትነት ሥራ ጁጹኒየሮች ተራ ገብተ ይሰሩታል በመርከበኝነት ሕይወት የሚያልፉ መርከበኞችም ሆኑ እኳ መኮንኖች ይህንን ተግባር ይከውትኑታል ሁሉም በተራ ለሳምገኑ ይደርሳቸዋል ትላልቅ መርከቦች ላይ የሚሠሩ የዕለቱ ተረኛ አስተናጋጆነ ቁርስ የተበላባቸውን ሳህኖች ሹካና ማንኪያ አጥበው ሳይጨርሱ ምሣፃ ይደርሳል የምሣውን ሳያጠናቅቁ ራት ይደርስና አጠባውን ብዙ ዜ የሚያጠናቅቁት ከምሽቱ ሰዓት ላይ ነው አነስተኛ ጀልባ ሳይ ግን ግፋቢል የ ሰው መመገቢያ ቁሳቁስ ማፅዳት ስለሆነ ለፈጠነ ደቂቃዎች ለዘገየ ደግሞ አንድ ሰዓት ቢወስድበት ነው መርከብን መቅዘፍ የቡድን ሥራ ነው በጦር ጀልባ ሳላሳይ የሚመደቡ መርከበኞች በሦስት ቡድን አረንጓዴ ቢጫ እና ቀይ ተብለው ይከፈላሉ የአረንጓዴ ቡድን ባህር ላይ ከሆኑ ጀልባውን እንድትቀዝፍ ያደርግና አራት ሰዓታት ይሰራል ልክ አራት ሰዓት እንደሞላ በዚህ ወቅት ጀልባዋ ያጋጠማትን ሁኔታ በቋሚው መዝገብ ላይ በያንዳንዱ ሰዓት ይመዘግባል የሚመዘገበው የጠላት እንቅስቃሴ ከተስተዋለ የኮንትሮባንድ ንግድ አልያም ከጎን የገባ ጀልባ ካለ ምን እንደተከወነ በአጠቃላይ ሁሉም ነገር በሰላም መከናወኑን መዝግቦ ለተከታይ ተረኛ ያስረክባል የቢጫው ቡድን አስፈላጊውን ቀዘፋም ሆነ ጥበ ካከናወነ በኋላ ለቀይ ቡድን ያስረክባል የጀልባዋ ዋና አዛዥና ምክትል አዛኙቹ ግን ስድስት ስድስት ሰዓት በመቅዘፍ ከሁሉም ቡድኖች ጋር ይሠራሉ እንደ አስፈላጊነቱ የጀልባዋ ቺፍ ቦስ ሁለቱን እያገዘ አመራር ይሰጣል ቺቾ ኢንጂነሩም አንዲሁ የብስ ላይ በሚሆኑበትም ጊዜ ይህ ሥነ ሥርዓት እን ነ ደተጠበቀ ነው ጠላት ሲመጣ ሁሉም በመለከት ተቀስቅሰው በመከላከያ ሥፍራቸው ሳይ ሪ ወ ሰፍኖ ወደ ዕረፍት ሲባል የጀልባዋ ሥርዓት ልክ ከቆመበት ይ አልያም የመጀመሪያው ቀዛፊ ተራ አልፎ የሁለተኛውም ተጠጦቶቶ ክሆነ ሦስተኛው ቡድኑ ይረከባል የእርሱ ሰዓት እንደሆነ ለቡድኑ ኃላፊ ተነግሮት ጀልባዋ። ይህ ገብቷቸው አጆቻቸውን አስተባብረው ራሳቸውን መከሳከል ካልቻሉ ባህር ላይ መንጠባጠብ እና የሻርክ ራት መሆን የመጨረሻቸው እንደሚሆን ገምቷል አንድ የአሜሪካን ባህር ኃይል አባል ታሪክ ትውስ አለው አንድ ጦር መርከብ ከአንድ ወደብ ተነስቶ ወደ ሌላ ግዳጅ በሚሰማራበት ወቅት የእያንዳንዱ ክፍል ኃላፊ ያለውን የሰው ኃይልና የተመደበበትን ክፍል ምን ያህል ዝግጁ ሆኖ እንደሚሰለፍ ለካፒቴኑ እየመጣ ተራ በተራ ሪፖርት ያደርጋል በአንደኛው ግዳጅ ላይ ቀዘፋው ተጀምሮ አንዱ መርከበኛ የደረሰበት ጠፋ የመርከቧ ጓዳ ጎድጓዳ ሁሉ ተፈለገ አልተገኘም ይህንን አሳዛኝ ዜና ለባህር ኃይል መደብ ሪፖርት አድርገው ወደፊት ቀዘፋቸውን አቀኑ ይህ ልጅ በጠፋበት አካባቢ አንድ ሰማያዊ ዓሣ ነባሪ በዓሣ አጥማጆች ተሰገረ ዓሣ ነባሪውን ያሰገረችው መርከብ የራሷ ቄራ ነበራትና ዓሣ ነባሪውን ጎትታ ወደ ቄራው አስገባችው በላቾቹ በፍጥነት የዓሣ ነባሪውን ሆድቃ አንዳች በሚያክለው ቢላቸው ሲበረግዱት አንዱ ጥግ ላይ ያ ከመርከብ ላይ ጠፋ የተባለ መርከበኛ እጥፍጥፍ ብሎ እንቅልፉን እየለጠጠ ነበር በላቾቹ ተደናግጠው ሲቀሰቅሉሱት ምነው የዘብ ሰዓት ደረሰ እንዴ። የሚል የቃጭል ድምፅ ተሰማ ይህ መልዕክት ጦር ጀልባ ለቀዘፋ ወደ ባህር ልትወጣ ነውና ሁላችሁም በየምድብ ቦታችሁ ላይ ሆናችሁ ለግዳጅ ተዘጋጁ ማለት ነው እነ ያሬድ በጥድፊያ የሲቪል ልብሳቸውን አውልቀው የደንብ ልብሳቸውን ለበሱ ጫማቸውን አጠለቁ በፍጥነት ጀልባዋ ወደ ባህር ስትቀዝፍ በሚገኙበት ስፍራ ላይ ተገኙ ያሬድ የጀልባዋ ኤሌክትሪሺያን ስለሆነ የብስ ወርዶ ጀልባዋ ከምድር የምታገኘው ኃይል እንዲቋረጥ አደረገ ግዙፉን የኤሌክትሪክ ገመድ ሰብስቦ ጀልባዋ ላይ በመመለስ ጠቅልሎ በቦታው አኖረ በዚያው ፍጥነት የጀልባዋን ጄኔሬተር ሊያስነሳ ሲጣደፍ ኢንጂነር ጓደኞቹ ከውነውት አገኘው ወደ ባህር ለቀዘፋ የወጡበት ሰዓት ውድቅት በመሆኑ ልክ ቀን ሲወጦ የሚኖረው ሥነ ሥርዓት አይኖርም ስለዚህ ቀስ እያለ አዝግሞ በጀልባዋ ራት ገኘው የብረት ጉቶ ላይ ተቀመጠ ነፋሱ ሽው እያለ የሰራ አካላቱን ላይ አፈጠጠ ቀይ ባህር ረውን የፍትወት ረሀብ ሲከውትት እንዲህ ያለ እርካታ ነው ወደ ጓደኞ መልህቅ የ ባይኖር አሁን አጀንዳውን ለማንሳት በቂ ገዜ ነበር ይሁን እንጂ አባተ ክፋት ባይኖረውም ለዚህ ከባድ ዛሳብ ሊያምነው ስላልፈለገ አጀንዳውን አላነሳም ያው ስለምግብ እንደሚያወራለት ገምቶ ተቀላቀለ ኢትዮጵያ አንድ ድንቅ ወጥ ቤቷን አጣች ይላል በሃሳቡ በተሰጥዋችንና በዝንባሌያችን ተሰማርተን ቢሆንኖሮ አገራችንን ድንቅ አድርገን በገነባን ነበር አለ ውስጡን ደገመና ስማ ያሬድ ድሮ አዲስ አበባ ልኳንዳ ቤት በራፍ ላይ ትልቅ የበሬ ጭንቅላት በር ላይ ይስቀል ነበር ሥጋው ትኩስ መሆኑን ለማሳወቅ ደግሞ ትኩስ ሳንባም በሩ ላይ ይንጠለጠላል አሁን ግን ያ ቀርቶ በምትኩ ቀይ መስቀል መሳል ጀመሩ አለና አባተ በምግብ ላይ ጨዋታ ጀመረ የራሱን ሜኖ በኪሱ ይዞ ነው የትም የሚንቀሳቀሰው በተጨማሪ ትንሽዬ መስተዋትም ከኪሱ አያጣም ወጣ አድርጎ መልኩን ያይና ጥርሱን መጥጦ ፊቱን እያባበሰ ደህንነቱን ይፈትሻል ኦ ለድዳችን ጤንነት አሁን ወተት ነበር። አንዲደርስ አደረገ ከዚያም ዘና አለና ክራሩን ይዞ ተቀምጦ ሲዝናና በንት ደረሰ መርከበኞቹ የሰጣቸውን ተመግበው ከትንሽ ቆይታ በሏ ታወክ መታጠቢያ ቤት ያለው አንድ ነው ተቅማጥ ሲያጣድፋቸወ ገጥመው ቀዘነ አለና ቅዱስ ሳቁን ለቀቀው ያሬድም አው ክ የመርከበኞቹን ገጠመኝ ያስታወሰው አሁንም ፊንጢጣውን ስለገፋው ወደ መታጠቢያ ቤት ፈትለክ አለ ቀኑ አለፈ ጨለማው ቦታውን ያዘ ልክ ክምሽቱ ሰዓት ላይ ያሬድ ወደ ክሎዝድ ብሪጅ እንዲመጣ ካፒቴኑ አስጠራው ያሬድ ለምን እንደተጠራ ያውቃል ነጻ የሆኑት መርከበኞች በአንድነት አጅብ ብለው ቪኦኤን የአሜሪካ ሬዲዮ የአማርኛ ሥርጭት የሚያዳምጡበት ሰዓት ነው ያሬድ ብቻ ነው የዚህን ሬዲዮ ጣቢያ ጎርጉሮ የሚያገኘው ሰከንድ ሳይፈጅበት ጣቢያውን አገኘው ከዋሸንግተን የሚተላለፈውን ወሬ ለመስማት እንዲያመቻቸው ካፒቴኑ ጀልባዋ ወደ ደቡብ አቅጣጫ ዞራ እንድትቀዝፍ መርከበኞቹን አዘቨ የተለመደው የቪኦኤ ልሳን ማብሰሪያ ሙዚቃ በአየር ላይ መናኘት ጀመረ የለመዱት ድምፅ ከማዶ በአየር ላይ መጣ የዜናውን ዝርዝር ጋዜጠኛው ተናገረ ሁሉም አፍራሽ ነው ከሻዕቢያና ወያኔ የጦር ኃይል በላይ መንግሥትን በማፍረስ ረገድ ቪኦኤ ግዙፍ ድርሻ አለው እንዲህ ከተፈጥሮ ጋር ለሚፋለሙ የአገሪቱ ዜጎች ቅስም ሰባሪ ዜናዎች ተላለፉ ፕሮፖጋንዳው ጥብስቅ ያለ ማንኛውም አድማጭ እውነቱን ተረድቶ ራሱን እንዲያድን በቅጡ የሚያስጠነቅቅ ነበር ሁሉም በጸጥታ እያዳመጡ መጨረሻችን ምን ይሆን። በተአም ደረ እንደ አባብ ብልህ እንደ እርግብ የዋህ እንዲሆኑ ተመኘላቸውነ ት የባህር ዳር እስከ ማይል ድረስ የራሱ ማንኛውም አገር ከሚገኝበ ግዛት አንደሆነ ዓለም አቀፍ ሕግ ይደነግጋል ይህቺ አገር በዙሪያዋ ደሴት ካለ ይህ ማይል የሚሰላው የኢትዮጵያ የቀይ ባህር ክልል ከራ ሲደርስ ስፋቱ ወደ ጎን ጨምሮ ወደተለመደው ክል ራስ ዱሜራ ይደርሳል ይህንን ግዛት በወቅቱ አገሪቱ ትከላከልና ትጠብጎ የነበረው በ ስኳድሮን ሲሆን አንደአስፈላጊነቱ በአደጋ ጊዜ የአየር ኃይል ትብብር ይደረጋል የማዕበል ሲሳይ ባይኖረውም እንዲህ አይነቱ ነውጥ የየትኛውንም መርከብ እንቅስቃሴ ስለሚገታ ቀይ ባህር መርከብ ጀልባና ታንኳ አልባ ሆነ ብቻዋን እየቀዘፈች ነው ማለዳ ስለሆነ ወጥ ቤቱ በጥንቃቄ ቆጣጥቦ ካስቀመጠው ምግብ ለቁርስ የምስር ወጥ ሰርቶ መርከበኞቹ እንዲቋደሱ አዘጋጀ ለምሳ በዕርዳታ የመጣውን የነቀዘ ሩዝ በቅጡ አበጥሮ ቀቃቅሉ ማሰናዳቱን በዚያው ተያያዘው ምሳው አንደደረሰለት ደግሞ ራት ማዘጋጀቱን በዚያው ያጧጡፋል ጀልባዋ ብዙ ጊዜ ባህር ላይ ኮንትሮባንድ ነጋዴዎች ስለሚያጋጥሟት በእንዲህ ዓይነቱ ወቅት ወጥ ቤቱ የሚያተኩረው ደ ር ረቅ ሬሽን ላይ ነው ምር የተገኘውን የምግብ አይነቶች እንዲጭነ ያግባባቸዋል እሱም በይን አንስ ን ስ ልክ ወደ ቤቱ ይዞት የሚሄድ ይመስፅ መደበኛው ሬሽን ን አንዳን ል ሲመናመን በዘረፋ የተገኘው እህል ታኮ ዳር ኣኳ ቋን ከሰን ራስ ካሳር የጀመሩት ቀዘፋ ቢያንስ ቀኑ ተገባዶ በውድቅት ሰለት ል ምፅዋ ስለምትንገባ ይህንን የአንድ ቀን ሬሽን ወጥ ማቻቻሉ ሌፍተናንት አሸናፊ ውለታውን በልቡ ፅፎለታል የ የጀልባዋ መስኮቶችና በሮች ሁሉ ተከፍተዋል በሙቀቱ ምክንያት ደረ ምጣድ ሆና የነበረችው ጀልባ ነፋስ በሁለንተናዋ ሲነፍስ ቀዝቀዝ ማለት ቹ ቁርሳቸውን ለመብላት በፈለጉበት ቦታ መታደዶ ጀመሩ ያሬድ መሣሪ እንዲያንሳፍ ያውን ወደ ግምጃ ቤት አስገባ። ዘሎ ፍቅሩን አቅፍ አድርጎ ቢስመው በወደደ ግን እዚህች ጀልባ ላይ ላሉ መርከበኞች መሪያቸው አባታቸው ነው አንዱን ከሌላው በስሜታዊ ሁኔታ ማበላለጥ ወታደራዊ ሥርዓት ስለማይፈቀድለት ወደኋላው ዞሮ ወደ ገላጣው በረንዳ አዘገመ ያሬድም ሜድ ኢን ኢትዮጵያ ነው ይህ የግጥም ስልት ራሱን በአያሌው እንዲመረምር አደረገው እሱም ዕዳ አለበት በአንድ ወቅት በተፈጠረ የህይወት አጋጣሚ ምክንያት በተፈጠረ ቁም በቀል አብዮት ጠባቂዎች ሲያሳድዱት እሱ ሲሸሽ ዛሬ ራሱን የባህር ኃይል አባል ሆኖ አገኘው ከፊት የሚመጣውን አደጋ ስለተነበየ አገሩን ጥሎ በመኮብለሉ ቀረጠ ብቻቸውን መሆን ስላልቻሉ እንጂ እቅዱን ለጓደኞቹ አካፍሎ ውጥኑን አውን ማድረግ ነበር ትልቁ ህልሙ ከሰመረለትና ከጓደኞቹ ጋር ከኮበለለ አገሩ ያው አገሩ ስለሆነች ተመልሶ ያያት ይሆናል ቀይ ባህርንም እንደገና ይቀዝፍበት ይሆናል እንባ በአይኖቹ ግጥም አለ ሌሎቹ መርከበኞች ይህንን መራር ሕይወት ስላጣፈጠላቸው ደስ ተሰኝተው ለፍቅሩ አድናቆታቸውን ቸሩት አሁን አሳሳኸኝ ተከፍቶ ለፍቅሩ እንደምርጫው እንዲዘፍንለት አደርጋለሁ አለና አስናቀ ቴኾን ከካፖርዱ ውስጥ ሊያወጣ ወደ መኝታ ቤት ሄደ ይህ አጋጣሚ ባለፉት ሶስት ቀናት ተጠፋፍተው የነበሩትን መርከበኞች አገናቸቸው አንዱ ሲተኛ ሌላው ሥራ ላይ ነው የማዕበሉ ሃያልነት ብቅ ብለው እንዳይተያዩ አድርጓቸዋል አሁን ቀዘፋቸው ወደ ምጽዋ ወደብ በመሆኑ ከያሉበት ብቅ ወግ ጦፈ ቭለ በእንዲህ መልኩ የቁርስ ሰዓቱ ተጠናቀቀ ወደ ምፅዋ እየቀዘፈች ነው ከማዶ በ ተመልሶ ይጠፋል ማዕበል ሽቅብ እየሰጋ ቁፅ ነች ኛን ለህትመት በቅቷል ከፈለጋችሁ አምጥቼላችሁ ማንበብ ትቹላላቸሁ የተጻፈው ግን በቻይንኛ ነው ብሎ ብትንትናቸውን አውጥቶታል ማንም አይዘውም አይደለም በዚህት ኮዳ በምታክል ጀልባ ላይ በኢትዮጵያ ፕሬስ ላይ ያሳገጠ ጀግና ነው ደስ ያለውን ፅሁፍ ከጥንቴ አዲስ ዘመን ላይ ገልብጦ ከመልህቅ መፅሄት በሲማን ሪኩሪት ፍቅሩ አየለ ብሎ ልኮ ፕሬሶች በተደጋጋሚ ለህትመት አብቅተውሰታል ማንም ምንም ቢል ፍቅሩን ፀጥ አያሰኘውም በእንዲህ አይነት ፀጥተኛ ዓለም እንደፍቅሩ አይነት መርከበኛ መገኘቱ የሕይወት ጨው ያደርገዋል ለማንኛውም አንድ ቀን ሁኔታው ሲፈቅድ እንዲታረም እመክረዋለሁ አለ ያሬድ ጥሩ አስበሀል ሌላው ደግሞ እኛስ ሲማን ሪኩሪት እያለን ስንቱን ነው ስናምታታ የነበረው። ለማለት ይመስል የዶልፊን መንጋ ጀልባዋን ግራና ቀኝ አጀባት ለእንግዶቹ ወጣቶች እጅግ የሚያዝናና መንፈስ ፈጠረባቸው በአንዲህ አይነት ስሜት ውስጥ እያሉ ሊዲንግ ሲማን ያሬድ ዐ ሌፍተናንት አሸናፊ ጠጋ ብሎ በጆሮው አንድ ነገር ነገረው ሌፍተናንቱ በገባኝ ስሜት ጭንቅላቱን ወዘወዘና ሊዲንግ ሲማን ስንታየሁ። እያለ እንድትቀመጥ ወደ ወንበሩ ደግፎ ወሰዳት ወንዱን ልጅም እንዲሁ ያሬድ ይንከባከበው ነበር ልጅት ያ ሁሉ ኩራት ያ ሁሉ በራስ መተማመን ሁሉ ተንዶ በሀፍረት ከአፍ የወደቀ ጥሬ አከለች የበላቻትን ቶስትና የጠጣቻትን አንድ ኩባያ ሻይ ብቻ ሳይሆን በጠዋት ከቤት ሰንቃው የወጣችው ሁሉ ጥርግ ብሎ ከሆድ ዕቃዋ ወጣ ሁሉንም አስታወከችው ያልጠበቀችው ሕመም ስለተከሰተባት ሀፍረቱ መድረሻ አሳጣት ኩርምት ብላ ተቀምጣ ትቆይና በድንገት ተንደርድራ ፄዳ ስትተፋ ስንታየሁ ያፅናናታል ይደግፋታል ልባዋ ዞራ የደቡብን አቅጣጫ ስትይዝ ማዕበሉ ረገብ አለ ስንታየሁና ያሬድ በፍጥነት ውፃ አምጥተው የወጣቶቹን እዋኪ ከጀልባዋ ወለል ላይ አፀዱት በመወልወያ ወልውለው የቀድሞውን ውበት ወሰለሉ ላይ እንዲታይ አደረጉ ስንታየሁ አፅናንቶ እንዲያልፍላት ጉልበቱን እንድትንተራስ ፈቀደላት በደስታ ከወነችው ጀልባዋ በዳህላክ ደሴቶች ስርፅ ውስጥ ቀዝፋ ናኩራ ደሴት ስትገባ ልጅት ድብን ያለ እንቅልፍ ወስዷት ፎጉ ናኩራ ፋሽስት ኢጣሊያ የኢትዮጵያ አርበኞችን የ አድርጎ ይጠቀምበት የነበረ ደሴት ነው ደሴቱ ከምፅዋ ኪሎ ይርቃል ጥሩ የዋና ብቃት እና ስለ ቀይ ባህር እውቀት ያሰው ለደፍረው ይችላል ይህ እንደሚሆን ያወቀር ተወዳዳሪ እንደሌለው የሚታወቀውን የሜዲትራ አር አጋጣሚ በዋና ወደ ምፅ ሩት እንዲሆን አደረገ በዘ መልህቅ አለተ ሞታቸው ቀቆይተዋል ሞተውም ንም አሉበት አሁዝኡ መቃብራቸው ሕያው ምስክር ሆኖ ደሴቷ ላይ ይታያል በናኩራ ደሴት በአሁነ ጊዜ የሶቪየት ሕብረት መርከሎነ ይኖሩበታል ቀደም ብሎ በሶማሊያ የነበራቸውን ተንሳፋፊ የመርከብ ጋራዥ ጎትተው በማምጣት በዳህላክና ናኩራ ደሴት መካከል በሚገኝ የባህሩ ባህ ውስጥ አስቀምጠው ቀይ ባህርና ሕንድ ውቅያኖስ ሳይ ሰሚቀዝፉ የጠ መርከቦቻቸው የጥገና አገልግሎት ይሰጡበታል በተጨማሪም ለኢትዮጵ የመን መርከቦች ይህ ጋራዥ አገልግሎት ይሰጣል በርግጥ እንደ ጦር መርከብ ኢትዮጵያ ዓይነት ግዙፍ መርከብ በእንዲህ ዓይነት ስፍራ መጠሑ ማግኘቱ መታደል ነው ምክንያቱም የጥገና ወጪዋን በጣም ይቀንሰዋል ይ ዶክ በዚህ ስፍራ ባይኖርና በቅርብ ያለ ይፈለግ ቢባል ማደጋስካር ድረስ መቅዘፍ ይኖርባታል ናኩራ ላይ የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ትንሽ ማረሬዕ ሲኖረው ለሩሲያውያን ግን የአገራቸውን ያህል ቤት ሰርተው ይንፈላሰሱበታል ጀልባ ናኩራን ተጠግታ ስትቆም ስንታየሁ ጭን ላይ ጋደም ያለችው ወጣት ነቃች አካባቢውን ቃኘች አይታ የማታውቀው አካባቢ ነው ህመሙ አልፎ ሙሉ ጤናማ ሆናለች እንዲህ ነው የምትኖሩትን። ሲባል ባይሰማም በመላው የኢትዮጵያ ባህር ኃይል መርከበኞች እጅግ በጣም የተከበረ መኮንን ነው ይህ ኮማንደር በአንድ ወቅት የባህር ኃይሉን ነጭ በነጭ ጃንፐር ዩኒፎርሙን ለብሶ ኤፍ ኤስ ኤስ ጄቲ ተገኘ ያሬድ በራሱ ጉዳይ ፄዶ ጄቲው አካባቢ ነበር ሁኔታውን በቅርብ ርቀት ያስተውላል አን ለግዳጅ የተፈለገች ሚሳይል ተሸካሚ ጀልባ ድንገት ተሰናከለች ኮማንደሩ ልብሱን ሳይቀይር ሞተር ክፍል ገባ አስፈላጊውን ጥገና በአጭር ጊዜ አከናውኖላት ለተፈለገችው ግዳጅ ዝግጁ አደረጋት ከጀልባዋ ሞተር ክፍል ሲወጣ ላብ በላብ ሆኖ የደንብ ልብሱም በግራሶ ጠቁሮ ጥቀርሻ የተቀባ ነበር የሚመስለው ያሬድ ከዚህ ኮማንደር አብሮ ባይሠራም እጅግ በጣም ያከብረዋል ከሱስ የጸዳ ምንጊዜም በዕረፍት ጊዜው የተገለጠ መጽሐፍ ከእጁ የማይጠፋ በወታደራዊ ዲሲፕሊኑ የተከበረ መሆኑን አስታወሰ አንድ ጁኒየር ሌፍተናንት በሃሳቡ መጣ ከበታች ሹም ተቄ መስፈርቱን አሟልቶ ባህር ኃይል ኮሌጅ ገብቶ ተማረ ለቀጣይ ትድር ለዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ቢኤስሲ ና ርው ይል መደብ ሠራዊት ከዓመት እስከ ዓጩ ፍሪጅ ሰርቶ የምፅዋ ባህር ኃ ውሃ እንዲጠጣ አደረገ በተጨማሪም መርከቦችና የጦር ጀልባዎኙ ዝኔ የሚያካክሉ በረዶዎች ከፋብሪካው በየዕለቱ እንዲደርሳቸው ያደርግ እነሱም ፈርክሰው አቅልጠው ይጠጡታል። አለ ያሬድ። አ ያሬድ። ዓወትዬ ደውላ ነበር አለ ያሬድ ለዲንግ ሲማን ስንታየሁ ሊዲንግ ሲማን በ ሰ ይ ድ ያሬድ ሳቅ እየቀደመው ስንታየሁ እዚያው አካባቢ ስለነበር ስልኩን አ ር ሀሎ ሲዲንግ ሲማን ስንታየሁ። ስትል እዚህ ስንታየሁ ፌንት አድርጎ ወደቀ ምነው ሊዲንግ ሲማን ስንታየሁ። ሲል ቅዱስ አማረረ ያሬድም ሆነ ስንታየሁ ዝም አሉት ወቅቱ የቀዝቃዛው ነፋሻማው አየር ወቅት በመሆኑ ዘና ብለው አስፋልቱን በመያዝ ወደ ጀልባቸው ቢጓዙ ከአንድ ኪሎ ሜትር በላይ ይጨምርባቸዋል በዚህ ጉዞም የቢራ ስካራቸው ተንኖ ጀልባቸው ላይ ሲደርሱ ነቅቶ ማፍጠጥ እንዳይክሰት ሲናይ ጥሩ አቋራጭ ነበር ይህንን አቀራራጩን መንገድ መርከበኞች የሚወዱበትም ሴላ ምክንያት አላቸው አስፋልቱን ይዘው የሚጓዙ ከሆነ ክአንድ ከፍተኛ መኮንን ጋር ይገጣጠማሉ በባህር ኃይል ሕግና ደንብ መሰረት አንድ የበላይ መኮንን በአጠገቡ ካለፈ መርከበኛው ቀድሞ ሰላምታ መስጠት አለበት መኮንኑ አጸፋውን መመለስ ሲኖርበት ፀጥ ብሎም ሊያልፍ ይችሳላል ከዚህ መኮንን ጋር ልጆቹ ካሉ ደንቡን ስለሚያውቁት መርከበኛው ጸጥ ብሎ ቢያልፍ ስባባ ሰላምታ ሳይሰጥህ አለፈ ብለው ያቃጥራሉ እንዲህ ዓይነቱ አግድም አደግ ልጅ እነዚህን መርከበኞች ያበሽቃቸዋል ያሬድ አንድ ሁለቱን አሳቻ ቦታ ስግኝቶ ድብን አድርጎ ቆንጥጧቸዋል ሌላው መርከበኞች እየተንሸራሸሩ የሚሄዱበት የአስፋልት መንገድ ለባለትዳሮች ሰፈር በጣም የቀረበ ነው አንዳንዱ ተፋቅሮ አጥር በመዝለል ትዳዩን የፈጣጠመ መርከበኛም አለላ የስርቆት ነገር ይጣፍጣል እንዲሉ አንዳንዱም ዝንጉ መለያ ቁጥሩ የፃፈበትን መለዮ መኮንኑ አልጋ ላይ ጥሎ ለደህንነቶች ቀላል ሥራ የፈጠረበት ጊዜ አለ ያሬድ ሐጎስ የባህር ኃይል ደህንነቶችን በዚህ ድርጊታቸው ዝቅ ስድርጎ ነው የሚያያቸው ትልልቁን የአገር ጉዳይ ረስተው አንዲት ወዳ ቀሚስዋን የገሰበች ወይዘሮ ወይም ገረድ እንዴት ተደፈረች ብለው ለማጣራት መርከበኞችን ለ። አሉ ካፒቴን ዋቸው ዝ ፏ መልህቅ ሲና በረሃን ሲያቋርጡ ሦስቱም መርክበኞች በፀጥታ ነበር አጋጣሚ ያሬድ የግል ፃሳቡን እንዲያውጦነኾን ኣደረፃው ሊፈጽመው ለሚያስበው ኩብለላ ስንታየሁ ገመቾ ኦኞ አስፈላጊው ሰው ነቤ ሌፍተናንት አሸናፊ ዋቅጂራ ከከፍተኛ ኃላፊዎች ጋር መራር በሆነ ዜነ መጠማመዱ እንዳለ ሆኖ ጀልባዋ ከዳሀሳክ ወደ ምፅዋ ስትቀዝፍ ባጋጠማነ የዓሣ አጥማጆች መረብ በመቅዘፊያ ላሳ ተጠምጥሞ ከግዳጅ ቤ እንድትሆን አድርጓታል ችግሩ የተፈጠረው ሌፍተናንቱ በሰጠው የንዝሀላለ አመራር ነው ብለው ከፍተኛ መኮንኖቹ ከደሞዙ ሳይ ደህና አድርዝቤ ይጎምዱለታል ባህር ጠለቆች ባህር ጠልቀዊ እንዳስተዋሉት ጀልባዋ የግር ጋራዥ ገብታ ጠቅላላ አድሳት እንዲደረግላትና የተጠመጠመባትም መረብ ተቆርጦ እንዲወጣ ወስነዋል ባህር ጠለቆቹ መረቡን ለማስወንድ ባደረጉ ጥረት ለጊዜው መቅዘፊራያዋ ዳህሳክ ድረስ ይቀዝፋል ዶክ ወጥታ እድላኑ ስታደርግ አዲስና የተሻለ መቅዘራያ ይገጠምላታል ሚከበር ጀልባዋ በፍጥነት ለግዳጅ በቅርብ የባህር ኃይል ቀን ስለ መሆን ይኖርባታል ሁኔታው አሰብ ወደብ ሰአንድ ገዳቺ የምትቀዝፍበት ጊዜ ይኖራታል ይሄ ንት አሸናፊ ጀልባዋን ዐደ የመን ወይም ወደ ሶማሊያ እንድትቀዝፍ በ ሃሓኣባዋ ላይ የፓርቲው ተጠሪ ስንታየሁ ገመቹ ነው በሥራው ውስጥ ጣልቃ ንታየሁም ተመሪነቱን ተቀብሰው ባይገባበትም ሌፍተናንቱ መሪነቱን ስ እየተጓዙ ነው የቁርጡ ቀን ሲደርስ ግን ጅብ ከሚበላህ ጅብ ብላና ተቀደስ የሁን በእጁ ማድረግ አለበት ስለሆነ በሥሩ አምስት ክላሽንኮቭ ጠመንጃዎች ከተሟሉ ጥይቶች ጋር ሁለት ማካሮቭ ሽጉጦች ከመሰል ጥይቶች ጋር አሉ ሁለት ዙ ሁለት ካሊበር አንድ ሞርታር ሲኖረው ለዚሁ ግዳጅ የሚያዛቸው መርከበኞችም አሉ ስንታየሁን ማጥመድ ከተቻለ ካፒቴኑ የራሱን እርምጃ ወስዶ ራሱን አድኖ ከመኮብለሉ በፊት ከታደለ እሱ ይቀድምና ድል ፊቷን ታዞርለት ይሆናል በቅርቡ ቃፒ ጦር ጀልባ ላይ የሚገኙ መርከበኞች ተመሳጥሪው ወይም በአንድ ጠንካራ ቡድን አስተባባሪነት ከአሰብ ወደብ ለቅኝት ሲወጦ ወ የመን ኮብልለዋል መርከበኞቹ አንድ ሰው ሳይጎዳባቸው በሠላም አጃቸው። ንጥኖ ዙባባረው ግን ሟች መሆናቸው ቀርቶ ሕያው እንደሚሆ ድ ጮጮ ብ ባበደር ማለቱ ነው መልህቅ ጥ ለጥ ብለው እንዲታዘዙት ግን የግድ አንዱ ለ ረ ሶማሊያ በርበራ ወደብ አልያም ሰሚ ወስኗል ሁሉም ፀ ለመጨከን ወስኗል ሃሣቡ ከሰመ የመን መዳረሻቸው ይሆናል ገንዘብ መበደሩም ጀልባዋን መዋሱም ሰምሮላቸው እሁድ ጠቁ ኮሞዶር በላይ ዘለቀ አንድ በመልክ ከሚያውቀው የአየር ኃይል ከናተኛ መኮን ጋር ዞድያክ በምትባል ጀልባ ዓሣ ለማጥመድ ወደ ገሳጣማው ባህር ለቤ ይታያሉ በተረፈ ባህሩ ፀጥ ረጭ ብሎ ሁለቱ ጓደኛሞች የሆድ የሆዳቤ እንዲያወጉ ፀጥታውን አስከብሮላቸዋል ንካዋ ላይ ኋላና ፊት ሆነው እየቀዘፉ ነው አንድ ላ ም ባህር ውስጥ ከተው ውሃውን ወደኋላ ሲገፉት ታንኳዋ ር መዳረሻቸው ትወነጨፍ ጀመር የምፅዋን ወደብ ባህር ማገጃውን አለፉት የምፅዋ ባህር ኃይል መደብ ከማዶ በስተግራቸው ይታያቸዋል ቀዘፋው ሰምሮ የሲሚንቶ ፋብሪካው ጭሱን እያትጎለጎለ የተለመደ ተግባሩን ሲከውን ከማል ይታያቸዋል ጥቂት ኪሎሜትር እንዳለፉ ያ ውብ ያ ተናፋቂ ያ አያሌዎች የሕይወት አጋጣሚው ፈቅዶላቸው የሚዝናኑበት የባህር ዳርቻ ጉርጉሱም መዳረሻቸው ይሆናል እሉና ጓደኞቹ እንደሚያውቁት ይህ ስፍራ በመርከብ ለመጥፋት ሞክረዋል የተባሉ መርከበኞች ሞት ተፈርዶባቸው ተረሽነውበታል ያሬድ ቀይ ባህርን ለመጀመሪያ ጊዜ ልብ ብሎ ያስተዋለው ጉርጉሱም ላይ ቆሞ ነው ዳሩ ላይ ቆሞ ከአድማስ የተጋጠመውን ባህር እንደ አንዳች ተጋድሞ ሲያየው ልቡ በድንጋጤ ስንጥቅ ነው ያለው ይህ የኢትዮጵያ ዳርቻ ነው ከማዶ ሌላው ዓለም አለ አለ በልቡ። አፌ ገብቶኛል ምን ሊለው እንደፈለገ ውልት ጊዜ አጥተህ ዞ ሬድ ቀዘፋውን አቆመ ስንታየሁም ወዩፈ ለ ኔታ ዌይ ታንኳዋም ረግታ ቆመች ንንን የስን በ ርሰማያዊ ነው በጣም ጥልቁ ስፍራ ላይ ነው ው የባህሩ አካል አቀማመጣቸው ፊትና ኋላ ነው ስንታየሁ ተቀመጠ አሁን ፊትለፊት እየተያዩ ማው ጋት ጾች ብሉሎ በጥንቃቂ ኑ ስዎች በአኳቷናቸው ጥርጣሬ እንዳይኖራቸዉ እ ከማዶ የብስ ቆ አወጣና ወደ ከ ጣለ መንጠቆው ላይ ው ዓሣ ማጥመጃ ዝት ዓሣዎች ጨዋታቸውን አያውኩትም ከማዶ ቆነ አይነት ምግብ ሩ እንደሆነ ይገነዘባል ይህንን አጋጣሚ ያሬድ ን ግን ዓሣ ዲህ ዓይነቱን የብቸኝነት ጊዜ ጠብቀው የሚመካከሩበት ፍዲ ት ካልቻለ ዘጋለት ጉዳይ ይደርስ ይሆናል ሳይፈጠር እንደተባባሉት የብስ ላይ ደርሰው እየተጨዋ ን ነ ተዲ ርር ወር ከሮ ሰርጅ ፃይቻቸውን አስቀምጠው የቆይታ ጊዜ ስለማይኖራቸው ይህ አጋጣሚ የጦጨረሻው መልካም ዕድል መሆኑን አምኖ ያሬድ ስለህልሙ እና ፍቺውን አዖ ነገረው ስንታየሁ ደነገጠ በአንድ ወቅት ያሬድ ባየው ህልም ሻዕቢያ ከገደም ተራራ ላይ ሞርታር ተኩሰው የምፅዋ ባህር ኃይል መደብን ሲደበድቡ አየ የዚያን ዕለት የእረፍት ዜያቸው ስለነበር ስንታየሁ ምድር ወርዶ መሪ መርከበኞች ሰፈር አንዱ ኛው አልጋ ላይ ጋደም በማለት ለማሳለፍ ፈልጓል ይህንን ለያሬድ ህያዋየው ከዚህ ጀልባ ላይ ንቅንቅ እንዳትል አለና አግባባው ያኛው ችላ ብሎሊፄድ ሲል አስገድዶ አስቀረው የዚያን ዕለት በጠራራ ጸሐይ በሻዕቢያ ሞርታር ባህር ኃይል መደቡ መታረስ ጀመረ የክተት ድምፅ ግቢውን አናወጠው ቃኝ ጦር ጀልባ ወዶቿን ከወደቡ ላይ ፈትታ ወደ ባህር ወጣች ስንታየሁ ሊተኛበት ታስቦ የነበረው የጓደኛው መኝታ ቤት በሞርታር ወትቶ የዶግ አመድ አደርገው የእዚያን አለት ያሪድ የደች አስር ሆ ች እ ። ሼን ከያቸው ይሄኔ ለትምህርት እያወ የማታ ራሥ የ አንድ አብሮት የሚማር መኮንን ጡ ቡና ቤቱ አካባቢ አንዱ መልህቅ ጅው ወድቆ ቢባረር ዳባንም ተመቅኝቶት እንዲያቋርጥ ባህር ኃይሉ አንዳ ሰምቷል ይህ አጋጣሚ አሳዝኖት ከመርሶ ጋር ሲያወሩ በባህር ኃይሉ የ ኤታማፐር ሹም ትዕዛዝና ፊርማ የተላለፈውን ደብዳቤ አስነበበው ተለ ማንኛውም የባህር ኃይል አባል በገዛ ጥረቱ እየተማረ በተማርኪ መስክና ዕውቀት ይከፈለኝ ማዕረጌም በዚህ ዕውቀቴ መሠረተ ይስተካከልአነ ማለት ስላመጣ ማንኛውም መርከበኛ ባህር ኃይሉ አምኖ አስካላስተማረኪ ድረስ የግል ጥረትን ማበረታታት ቢያስፈልግም ለባህር ኃይሉ አሠራር ግዳጅ አፈፃፀም ስለማያመች በሚመሰከተው አካል ላይ ሁሉ ጥብቅ ቁጥጥ እንዲደረግ ነ ሌላው ፒኦ ፈለቀ ደበበ በኃሳቡ መጣበት ለመማር ካለው ጉጉኑ የተነሳ ባህር ኃይሉ ትራንስፖርት እንዳይጠቀም ሲያግደው አንጀቱን አኩ ብስክሌት ገዛ ይሁን አንጂ የኤታማገየሩ ደብዳቤ የመጨረሻውን ግንብ ፈጠረበት ሊዲንግ ሲማን ዓለማየሁ ተስፋዬ የዚሁ ያለመማር ገደብ ሰለባ ነጡ ትንሽ መታገስ አቅቶት አልያም የድሃ ልጅ ስለሆነ አፈሳውን ፈርቶ ብሔራዊ ውትድርናን ያመለጠ መስሉት ባህር ኃይል ተቀጠረ የሚያሳዝነው አጋጣሟ በሚቀጥለው ዓመት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እንዲያመለክት አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ስሙ ወጣ ባህር ኃይል ውስጥ ሊረዳው የሚችል ወገን ስለሌለው የትምህርት ጉጉቱ ሕልም ሆኖ ቀርቷል ይሁን አንጂ መንፈሱ ጠንካራ ነው ሰካራም ሱሰኛ ከመሆን ሕይወቱን በሥነሥርዓት እየመራ ከጓደኞቹም ጋር አየቀለደና እየተጫወተ መጪውን ጊዜ በፍቅር ይጠብቃል ባህር ኃይል መርክበኛው ሲማር አይወድም የሚደሰተው መርከበኛው አፍቅሮ ሲያገባ ነው የዚያን ጊዜ አዛገየናች ቢሮ አንድ መርከበኛ ገደልን ይባሳል ለሚስቱ ከወለደም ለልጆቹ ደህንነት ሲል ባህር ኃይሉ በመርፌ ቀዳዳ ሹሰክ ቢለው ይተገብረዋል ይህ በትምህርት ራስን ማበልፀግን መጥላት የኢትዮጵያ አየር ኃይልም ልክፍት ነው በራሳቸው ጥረት የሚማሩትን የሠራዊቱን አባሎች በዝውውር ሰበብ ከአዲስ አበባ ያርቋቸዋል ይሁን እንጂ ልጆቹ እየተሹለከለኩም ቢሆን አዲስ አበባ መጥተው መፈተናቸውን አውግተውታል። አለና ስንታየሁ ለመጓዝ መኪና ወደሚያገኝበት አዘገመ ሊዲንግ ሲማን ስንታየሁ። የሚያዩትን ገሀድ እውነት ግን አይቀበሉትም ቅርብ ያለ ጠበል የቁርበት ማራሻ ይሆናል እንዲሉ ነው አያለ ወደ ጀልባው ቀስ አያለ አዘገመ ወሀ የኢትዮጵያ ባህር ኃይል በዝውውር ታምሷል ከአዲስ አበባ የተነሳው ማዕበል አስመራ ምፅዋ አሰብ እና ጠባሴ መደቦችን መታቸው አያሌዎች ቭርተው ከቃሙበት ወልደው ከሳሙበት በዝውውሩ ማዕበል ተመትተው ወደ ተመደቡበት መደብ መትመም ጀመሩ ይህ ማዕበል እንዲነሳ የሊዲንግ ሲማን ያሬድ ሐጎስ እጅ አለበት ከዕለታቱ በአንድ ቀን የማዕረግ አቻው ሊዲንግ ሲማን አብርፃም ነጋ ወደሚኖርበት ጄቲ መጣና ለአባቱ ደብዳቤ እንዲፅፍለት አስተዛዝኖ ተማፀነው የሏዲንግ ሲማን አብርፃም አባት የደርግ አባል ነው አብርፃም በጉርምስና ሀሪ ተወጥሮ የአባቱን ፈቃድ ሳይጠይቅ ባህር ኃይል ተቀጠረ ባህር ኃይል ልጁን ማንነት ሳያውቅ የመደበው የወጥ ቤት ሙያን እንዲማር ነበር ኮርስ ላይ እያለ ባደረገው ጥረት ሙያውንም ወደ ሕክምና መልህቅ እያለው በዚህ ሰባት ፀሐይ በሚወጣበት ምፅዋ ም ድ አባትም ይቀጣ በሚል ስሜት ዝምታውን መረጠ ለሐር አልቻለኢ አብርሃም ምፅዋ ሁለት ዓመት የኖረ ሰው ለ የሚሉትን አባባል ሲያልፍ ሲያገድም ይሰማል የተሞላች ነች አፍለኝነት ላይ ላለው አብርሃም ምድ መአት የሚያወጣው አባቱ እጅ ላይ ያለው አስማት ይሠራል አስተዛዝኖ ደብዳቤ ቢፅፍለት አባት ያው አባት ነጤሩ አንድ ስልክ ለኢትዮጵያ ባህር ኃይል ዋና አዛዥ ቢሮ ቢደውል ኑ አፍታም ሳይቆዩ አዲስ አበባ እንደሚያስቀይሩት ያውቃል ሪር አዳሚራሏ ለመጠቀም ነበር ያሬድ ሰአባቱ አባዬ ማረኝ። ከሕይወት በእጆጉ ሀንን ዕድሉን አዚህ አካባቢ በመኖሬ ብዙ አውቄያለሁ መጀመሪያ ጥጋብ ያ ተምሬያለሁ ቢሆንም ጥጋቤ በርዶልኛልና እባክህን ራራልኝ እግርህ አ ነን አለምንሃለሁ ብሎ መፃፉ ከዚህ ሲኦል ከሆነበት ምድር ን ምድር ላይ በመግባት ቀዝቃዛ አየር እንደሚተነፍስ እርግጠኛ ሆና ርት ብዕር ተማፅኖውን ጻፈ ይህ ደብዳቤ በወቅቱ ሻምበል ለሆነው አባቱ ደረሰው አባት ውሉ አላደረም ሪር አድሚራሉ ቢሮ ብቅ ብሎ ትሁት ትዕዛዙን አስተላለፈ በዚሀ ነው ያ አዲስ አበባ አስመራ ምፅዋ አሰብና ጠባሴ መደቦችን ያመሰው ማዕበል የተነሳው ሊዲንግ ሲማን አብርሃም ነጋ በአስቸኳይ አዲስ አበባ ባህር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ እንዲያመለክት መልዕክት ደረሰው ባህር ኃይል ከሀሜት ለመጽዳት እንዲህ አይነት ፕወዛ አደረገ እንጻ መርከበኞች ሁሉ ሰም ሲሆኑ ሊዲንግ ሲማን አብርሃም ነጋ ግን ወርቁ እንደሆነ የባህር ኃይል አባላት ሁሉ ቅኔው ገብቷቸዋል በወቅቱ የነበሩት የባህር ኃይል አባሎች ምዕዋ መደብን እንደ ግዞት ምድር ነው የሚቆጥሩት መርከበኛው አመጸኛ ሆኖ አልታዘዝ ካለ ። ይሉታል ኪሎ ሜትር የሚያካልል የባህር ክልል ያላት አገር በእንዲህ መልኩ ነው መርከበኞቿን የምትመራው ይሁን እንጂ በልዩ ልዩ ምክንያት ከባህር ኃይል ተሳክቶላቸው የሚሰናበቱም አሉ አንዳንዶቹም ጤናቸው ተጓድሎ ባህር ኃይል ስለሚፈልጋቸው ብቻ ተመልሰው አገልግሎት እንዲሰጡ ይደረጋሉ ባህር ኃይል ውስጥ ሰባት ጥርሶቹን ያወለቀ አንድ መርከበኛ ለመሰናበት ቦርዱ ቀርቦ ባህር ኃይሉን የሚወክለው ተሟጋች ባህር ኃይል የሚያቀርበው ምግብ በድድም ቢሆን የሚበላ ነው በማለቱ ቦርዱ ይህንን አድምጦ ወደ አገልግሎቱ እንዲመለስ አድርጎታል በአፄው ዘመን አንድ መርከበኛ ሰባት ዓመታት ግልጋሎት ሲሰጥ በመርከበኝነት ሙያ ብቅት ያለ ዕውቀት ስለሚኖረው ተሰናብቶ ሕይወቱን ከሲቪል ዓለም ጋር ይቀላቀልና የንግድ መርከብ ተቀጣሪ ይሆናል በለብዮታውያኑ ዘመን ግን አንዴ ከገባ እስከ ሞት ለመኖር እንደተፈራረመ ይታሰባል ስለሆነም ሕይወት ሁሌም ጨለማ ነች አዲስ ቀን ቢፈጠርም በአዲሱ ቀን መርከበኛው አዲስ አስተሳሰብ አይኖረውም አንዳንዱ ጥሮ ግሮ የመጨረሻ መሸሸጊያው መኮንን መሆን ነው ይህም ብሩህ የሆነ ተስፋ ስለሌለው አብዛኞቹ ወጣቶች ዕውቀቱ ኖሯቸው መስፈርቱን ቢያሟሉም ይህንን ቡድን መቀላቀል ፍላጎታቸው አይደለም ሌፍተናንት አሸናፊ ዋቅጅራን መጥቀሱ በቂ ነው ሊዲንግ ሲማን ቅዱስ አስፋው ከባድ ጥፋት አጥፍቶ በሰልፍ ሜዳ ላይ በተጠንቀቅ ቆሞ እያለ ፊውቸሪቲህን አታበላሽ። አለና ሊዲንግ ሲማን ቅዱስም ፊውቸሬ ይኸው ይታ በተጠንቀቅ በቆመበት እንደሱ በተጠንቀቅ የቆመውን ጎልማሳ ንአብ መኮንኑ በከንፈሩ እየጠቆመ መለሰለት በሌላ አባባል ከ ዓመ ለተማሪዎቹ ንግግር ሆንእዚሁጋ ተጠንቅቄ ነው የምቆመው እያላቸው ነው መልህቅ ብ በአሜሪካኖቹ ባህር ኃይል ቢሆን አንድ ማስተር ቺፍ የ ከ ር መርከበኛ ሕይወትና ጥበብ የተካነ ስለሆነ አያሌ አሽ የ የአንድ ትልቅ መርከብ ካፒቴን አማካሪ ይሆናል ከር ባን ኃይል መሠረቱን በኛው ክፍሰ ዘመን ሲጥል እን ለ ማተ የተሟላ ሕይወት አልነበረውም አሜሪካን እያደገችና ገች ስትመጣ ታላቁ የአገሪቱ የምርምር ተቋም መሪዎቹ ታመሙ የሚታከሙበት ሆስፒታል ባህር ኃይላቸው ሆኗል ይህ ሊሆን የቻለው ሩቅ ተመልካች መሪዎች አገሪቱን ስለመሯትና ይህንንም ራዕጸ ያገባኛል አገሬ ና ተ ብለው መርከበኞኛቹን ተግባራዊ የሚያደርጉ መኮንኖች ስላነጺቸው እጅግ በጣም ሩቅ ተመልካች ባህር ኃይል ሊኖራቸው ቻለ ኢትዮጵያውያን መሪዎች ግን ሩቅ አይደለም ዓይናቸው የቅርቡንም አጥርቶ ስለማያይ ሰው ያለው የሚያልፍለት የሌለው ግን ፅለተ ሞቱን የሚጠብቅበት ተቋም ሆነ የዘመኑ ጀግና አባት ያለው ሊዲንግ ሲማን አብርሃም ነጋ የክፉ ቀን ት አነስተኛ የመሰናበቻ ፓርቲ ላይ ን ክለብ ባዘጋጀለ ወዳጆቹን ለመሰናበት ሲማ ጎስ እንዲገኝ አደረገና ከዚህ በኋላ ምን ባለውለታው ሊዲንግ ሲማን ያሬድ ሐ አንዳደርግ ትመክረኛለህ። አለ ያሬድ ከማዶ የሚያናግረው ሊዲንግ ሲማን ስንታየሁ ነበር አንተ አጋሰስ በል ፍጠን። አለ ስንታየሁ ያሬድ አንደሆነ ገብቶታል ምነው። የምፅዋ ባህር ኃይል መደብ አዲህ አይነት ድንቅ ናቪጌተር ማጣቱ ግን ከባድ ፈተና ከፊት እንደሚጠብቀን አመላካች ነው ለማንኛውም ሄጀ እዚህ ሳጥን ውስጥ ምን እንዳለላጣራ አለና ያሬድ ወደ ጀልባዋ ፊተኛ ወለል አዘገመ ያሬድ ኮማንደር ጉደታን ባየው ቁጥር ጣቱን ሲያነበው በነበረ ወጽሐፍ ላይ አልባት አድርጎ የተለኮሰ ሲጋራውን ሲምግ ነበር የሚያስተውለው የንባብ ፍቅሩ በጣም ያስደንቀዋል ሁሌም ማንበብ ማንበብ ነው ኮማንደሩ ቀደም ብሎ የአየር ኃይል አባል ነበር በወጣትነቱ ዕድሜ ባህር ኃይል ቀልቡን ስቦት አየር ኃይልን ከድቶ ባህር ኃይል ተቀጠረ በሙያው ናቪጌተር ነው ቀይ ባህርን የእጁን መዳፍ ያክል ያውቀዋል በኑሮው ብቸኛ ነው ሚስትም ሆነ ልጅ የለውም ሲያሙት እንደሰማው ክልሰከረ ሴት አያናግርም ይህ የባህርን ስንክሳር አሳምሮ የሚያውቅ መኮንን ፃማሽአካሉን ለምን እንደሚፈራ ቢያስብ ቢያስብ አልገባ ይለዋል በቅርቡ የሻዕቢያ ጀልባ ራስ ደጀንን ሊመታ ተልኮ ከአምስት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይካፄድ የነበረውን ውጊያ በሬዲዮ በሚመራበት ወቅት ቃኙ ቦር ጀልባ የጠላትን ጀልባ አሰመጥኩ ብላ ስትፎክር ተሳስተሃል የመታኸው ነዳጅ የተሞላ በርሜል ነው ተከተለው። ሲል የተናገረው መርከበኞቹም ለምን ይህንን ቃል እንዳለ ትውስ አላቸውና በሳቅ አውካኩ አዳሜ ሙቅሽን ያስደፋችሽን ቆንጆ አልረሳሻትም አለ አስናቀ ደገመና ይህ የቀይ ባህር አካባቢ ለዓለም አቀፉ ባህር እንቅስቃሴ በጣም የተጠጋ ሥፍራ ነው በዚህ አካባቢ አያሌ መርከቦች ሲያልፉና ሲያገድሙ ይስተዋላሉ አንዲት በውበቷም ሆነ በጥንካሬዋ ይበል የተሰኘላት ፍሪደም የተባለች ጀልባ ባህሩ ላይ ተከሰተች ጀልባዋ አንዲት ወጣት አንድ ጎረምሳና አንድ አዛውንት ጭናለች ሁሉም ፈረንጆች ናቸው በላይዋ ላይ ለመኝታ ለመመገቢያና ለመታጠቢያ በቂ የሆነ ግንባታ ተካሂዶበታል እነዚህ ፈረንጆች በምቾት ዓለም አቀፍ ባህሩን ይዘው ይቀዝፋሉ በኋላ እንደተጣራው ሽማግሌው የኦሽኖግራፊ ሳይንቲስት ሲሆን ወጣቶቹ ደግሞ ለጀብዱ ነበር አብረውት የሚቀዝፉት የሕንድ ውቅያኖስን ኤደን ገልፍን አቋርጠው ከዓመት እስከ ዓመት ማዕበል የማያጣውን ባብ እል መንደብን በማለፍ ቀይ ባህር ደረሱ ከማዶ የየመንን ከወዲህ የኢትዮጵያን ግዛት ሳይጠጉ ዓለም አቀፉን ባህር ማቋረጥ ነበር ግባቸው ያልታሰበ እክል ሲገጥማቸው ወይም ምገብና ውሃ መሸመት ሲሹ አቅራቢያቸው ወዳለ ወደብ ጎራ ብለው ሸማምተው በደረሱበት ወደብ ምድር ረግጠውና ከማህበረሰቡም ሕይወት ለመቋደስ አንድ ሁለት ቀን አድረው መዓዝ ልምዳቸው ነው በዚህ ጉዞ እርስ በራስ ከመተያየት የያዙትን ከማንበብና ሐሳብ ከመለዋወጥ ውጪ በመካከላቸው ሌላ ሰው ስለማይቀላቀል በከያሌው የምድሩ ሕይወት ረሀብተኛ ሆነዋል ን ኘት ደግሞ እንደ ኢትዮጵያ አብዮት በፈነዳበት አገር ነጭ ሆኖ መገ በአሜሪካን የስለላ ድርጅት ሲአይአ አባልነት በ ወጥመድ ውስጥ አይግቡ እንጂ ከገቡ በቀላሉ መውጣት ያስቸግራቸዋል ከአን መልህቅ ባደፈጡ ወታደሮች በመድፍ መመታትና ግብአተ ባህራቸው መፈፀምና መሞት ዕጣቸው የሚሆንበት መራር ዕድልም አለ ችግሩን በሰላም ተግባብተው ከተወጡት ከጀብ ሆኖ ወደፊት በሚፅፉት መጽሐፍ ላይ አንድ ድንቅ ምዕራ ያጋጠማቸውን እውነት መጻፍ ልማዳቸው ነው ከ አስፈራርተው ጉቦ ከተቀበሏቸው የሰጡትን በዝርዝ ባይባልም አንዳንዶቹ ገጠመኛቸውን ያገንኑታል ይህቺ ጀልባ በጉዞዋ ላይ ወደ ጢዖ ተጠጋች ወታደሮች ከባድ መሣሪያ ተኮሱባቸው ተኩሱን ስቀም በ ጠጋቱ ነው መፍትሄፄውምክ በአንደኛው ዒላማ ውስጥ ባይገቡ በሁለተኛው ወይም ቁ አመ ይችላሉ ተጠጉ በቋንቋ መግባባት አልቻሉም ብዙም ሳይቆዩ ቅኝት ላይ የነበረችው ከማዶ ባህር ላይ ታየች ምንነታቸው ተጣርቶ መፍትፄ እንዲፈለግላቸው በሬዲዮ በተደረገ ግንኙነት ወደ ገላጣማው ባህር ተላኩእና ከቃፒ ጦር ጀልባ ጋር ውይይቱ ተጀመረ እየቀረቡ ሲመጡ ልጅት ጂንስ ቁምጣ ሱሪዋን ለብሳ ካናቴራዋን ደረቷ ላይ ጣል አድርጋ ጀልባዋ ወለል ላይ ቆማ ጎልታ ትታያለች የሁሉም መርከበኞች ዓይኖች ተጎልጉለው ከአፎታቸው የወጡ ይመስል አፍጥጠውባታል አብረዋት የነበሩትን ማንም ከቁጥር አልጣፋቸውም ይፄኔ ልጅት ጀልባዋ ወለል ላይ ዘና ብላና ሰዎችን ለማናገር በጓጓ ስሜት ነህ ከልከ። ብለው በአገራቸው አቅጣጫ መቅዘፍ ጀመሩ የአሰብ መስመር መንገድ ጀመረች ስን እንደተለመደው ትጥቅ ፈትተው ሁሉም በየዕለት ሥራቸው ላይ አንዲገኙ የሚያዘው መለከት አስተጋባ ይህ ድምፅ እንደ ተሰማ መርከበኛቹ ትጥቃቸውን ፈትተው ወደ ግምጃ ቤት አስገቡ ተረኛ ቀዛፊዎች ጀልባዋን ተረክበው በታዘዙት መሠረት ወደ ደቡብ አቅጣጫ መቅዘፍ ጀመሩ የምሳ ሰዓት አልፏል ያሬድ በሰዓቱ ተኝቶ ስለነበር አልተመገበም ወደ ወጥ ቤት ብቅ ብሎ ድርሻው እንዲሰጠው ጠየቀ ትንሽ ብትቆይ ዓሣ ማሰናዳት እጀምራለሁ አለ ወጥ ቤቱ ኪሮስ ያሬድ ረሀብ ስላልተሰማው በሃሳቡ ተስማማ በጀልባዋ ላይኛው ወለል ላይ ወጣ ብሎ ዙሪያ ገባውን ይመለከት ጀመር ከማዶ ዓለም አቀፉን የባህር ክልል እየቀዘፉ አንዳች የሚያካክሉ መርከቦች ሲጓዙ ይስተዋላሉ ከሕንድ ውቅያኖስ ተነስተው በቀይ ባህር አድርገው ወደ ስዊዝ ካናል የሚጓዙ ናቸው በነዚህ ግዙና መርከቦች ላይ የሰው ልጅ የጉንዳን ያህል አንሶ ነው የሚታየው እላያቸው ላይ ሰው እንዳለ ለማስተዋል ሞከረ ምንም አይታየውም የዓለማችን የቴክኖሎጂ ዕድገት በፈጠረው ምቾት በኮምፒውተር እየታዘዙ መርከቦቹ ይቀዝፋሉ። ያሬድ። የወሲብ ቀልዶች ያዝናኗታል ያሬድ ፀያፍ በሚል ስሜት ከጓደኞቹ ጋር ሲሆን ቆጡትን ቃላት አሷን ሲያገኛት ግን አንደሚያዝናናት ስላወቀ በግልፅ ታታል በዚህም ማህበራዊ ጉዳይ አዋቂነቱ በግልፅነትና ባባት ላይ የተመሠረተ ጓደኝነት መስርተዋል አንድ ቀን ኤልሳ ኮብላዮቹ ጥማቸው የሕይወት ፈተና ስታጫውተው የጃፓን መርከበኞች እንዳጫወቱኝ በገቡበት ወደብ ሳያዩት ተደብቆ ኮብላይ ከያዙት ጭው ያለ ባህር ላይ ጥቂት ምግብና ውሃ አስይዘው ጃኬት አልብሰው በርሜል ላይ በማስቀመጥ ባህር ላይ ይጥሉታል ርከበኞችም ይህንን ይፈፅሙታል የአሜሪካን ባህረኞች ግን የያዙትን ስደተኛ በአቅራቢያቸው በሚገኝ ወደብ አድርሰው ው ላይ እንዲወርድ ያደርጉታል ተሳክቶላቸው መርከብ ላይ ተጭነው መጓዝ ይጀምሩና የሚበሉትም ሆነ የሚጠጡት ስለማይዙ ረሀብ ከተደበቁበት ወጥተው አጃቸውን ይሰጣሉ ወደብ እስኪደርሱ ራሳቸውን ይቀልባሉ ሞተር ክፍል ወይም መኝታ ቤት ሮብ ተደግፅባህረኞኞ እየበሉና ሀብ ኮብላ ይ መልህቅ ንብ የሚደበቁበትን ቦታ በትክክል ባለማወቅ የመልህቅ ተ ጠቅለ በሚቀመጥበተ ስፍራ ተሸስጉጠው ይቀመጡና መርከቧ አንድ ስፍራ ደርሳ ቆማ መልህቋን ስትጥል አነዚህ ምስኪኖች ተጨፈላልቀው ብ ችት ቃጤ ይወጣል የአንዱ ሶማሊያዊ እጣ የሚደንቅ ነው ከደቡብ አፍሪቃ ተነስቶ በአንዱ መርከብ ወደ አውስትራሊያ ተደብቆ ሊገባ ይቀዝፋል ረሀብ ሲያክለፈልፈው ይወጣና ይያዛል መርከበኞቹም አንሳፋፊ ጃኬት አልብሰው ባህር ላይ ጣሉት ለሶስት ቀን ሶስት ሌሊት ራሱን ሳይስት አሳለፈ በአራተኛው ቀን አንድ ክሊኒክ ውስጥ ተኝቶ ራሱን ኢንዶኔዥያ ውስጥ አገኘው ዓሣ አጥማጆች ናቸው አግኝተው ነብስ ከስጋ አለመለያየቱን በማየት ወደ ህክምናው ክፍል የወሰዱት ትረፊ ያላት ነብስ እንዲህም ትተርፋለች እያለች ኤልሳቤጥ ጊላ ወጓን ቀጠለች ያሬድ በተመስጥኦ ሲከታተላት ቀቆየ የእርሱን ቀልብ የሳበው ዊልያም በሚባለው የንግድ መርከብ መኮብለል ነው በዚህ መርከብ ለመኮብለል ሦስት አደጋዎች አሉበት አንደኛው መርከቡ ምንጊዜም የሚቀመው ከወደብ በጣም ርቆ ነው ኮብላዩ ብቃት ያለው የዋና ችሎታ ሊኖረው ይገባል ምድር ላይ በቂ ጉልበት አለኝ ብለው የወሰኑት አካል ባህሩ አጋማሽ ላይ ሲደርስ ሙሉ በሙሉ ጉልበት ሊከዳ ይችላል አልያም ማዕበል ይነሳና ያንን ጠንካራ አካል አዝሎ ለሽንፈት እንዲዳረግ ያደርገዋል ወይም ሻርክ ይመጣና በልቶት የኮብላዩን መጨረሻ ይደመድመዋል ያሬድ ሦስቱንም በድል አድራጊነት እንደሚወጣ ዕምነቱ ነው በዚህም አካሉን ለመግራት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያደርጋል ሲጋራ ማጩስ አቁሟል ባህሩን ውሎ ማደሪያው አደረገ ለሽፋን እንዲረዳው ሼል መልቀም ፍሬም መሥራትና ለጓደኞቹ ለቤተሰቦቻቸው መስጠትንም ዝንባሌው ሆነ በዚህም የዋና ችሎታውን በላቀ ደረጃ ላይ አደረሰው በንባቡ የቀይ ባህር ሻርክ ጫፉን እንደማይነካው ያውቃል ከነካውም በሳንጃ ሊፋለመው ተዘጋጅቷል የዊልያምን መምጫና መመለሻ በአግባቡ ያጠና ጀመር ምንጊዜም ቆሞ ከማዶ ዊልያምን ሲያይ ደስታ ይሰማዋል ። አለና ስንታየሁ አይኑን ጨፍኖ በጭንቀት ተመሰጠ በአውነቱ ዓይነ እያየ ተሰናብቶት ባህር በመግባት ወደ ዊልያም ለመድረስ ዋና ቢጀምር ስንታየሁ ካለው ጥብቅ ጓደኝነት አኳያ ባልንጀራው የልቡን እንዲከውን ከማገዝ ውጪ ምንም ትንፍሽ የሚልበት አንደበት የለውም ጀልባዋ ላይ የእያንዳንዱን መርከበኛ ሁኔታ አስተውሎ ሪፖ ርት ማድረግ ያለበት ቺፍ ቦስት አባተ በገፈጅ ነው በርግጥ ያሬድ ከቺፍ እ ይልቅ የእርሱ እንቅስቃሴ በቺፍ ኢንጂነሩ ሥር ስለሆነ መሰወሩ በሆቿ ታውቆ ርዕሰ ጉዳይ ከሆነና ካፒቴኑ በጋራ ያደረጉትን ከጠየቀው ሰመ ወሰነ ጥርጣሬውን ግን ልቡ ውስጥ አስቀረ ን ራት ስንታየሁ ወደ አስናቀ ዞሮ እያስተዋለ ወደብ መዝናኛ ሄዶ እንብላ ጥቂት ቢራም አንጎንጭ አለው እሱን ቀም አሪፍ አስበፃል አዲስ የወጣ የባህሩ ቃሼ ካሴት ነር ን ግድሽ ብለን ገዝተን ወደ አልክበት መፄድ እንችላለን በያሬድ መሰ ምንድነው። አለ ሲሳይ ወጥ ቤት ፄዶ ሊፈላልግለት እንዲያውም ሲጋራ ባገኝ ምርጫዬ ነው ሲል ስንታየሁ ቀልጠፍ ብሎ ትንባሆውን ከመለኮሻው ጋር አቀበለው ተቀብሉት ከጀልባዋ ፊተኛ ወለል ላይ በሚገኘው የብረት ጉቶ ላይ ተቀምጦ ለኮሰና ያጨስ ጀመር ከሁለት ዓመት በላይ ማጨስ ያቆመው ሲጋራ ዛሬ ሲያጨስ አጥወለወለው አዞረው ገነት ትዝ ስትለው ሲጋራውን ወደ ባህር ጣለውትናንት እየዋኘ ያለፈበትን ባህር ከማዶ እያየ አፈጠጠበት ሁሁ በበ ር ረሰ ምግብ እጥረት ሁሌም በሚፈትናት ነታ የ ሐሮ አልተፃፈላትምና ወደ ጥንቱ ዘ ሦ ሪዘርጎሪያ ሁክ አምጥቶ ሊወጋት ሲል ተዋት አለ ፉጥንካሬ ስንታየሁ እጁን ሰብሰብ እንዲል አደረ ያሬድ የአሰብ ወደል አይጥ ድመት ሲያባርር ርር በ የዛሬዋ ቀልበ ጡሊ ሆና ታየችውና አንድ ቀን ወ ደለና ሰ አይቷል አሰና ተከዝ ዞሮ ሲያይ እዚያው ወለሉ ላይ በተለመደው መንየ አ ው በክፍራ መሻቻታውጡኃ ጥፈውሰታል መንፈሱን ለማረጋጋት በማሰ ም ነ ብ ሳኸ መሣሪያ የተቀነባበረ ሙዚቃ ከፍቶ ፈንጠር በሌ አስል በረ ሸው ሃሳብ ገብቶታል ዘና ብሎ ከተቀመጠበት ተነሳና መሣታው ላ ው ተዘረረ ጓደኞቹም ብቻውን እንዲሆን ጥለውት ወደ ርክ ው ሄዱ ምንም መጨዋወት አልቻሉም ፀጥታው በመካከላቸ ታየሁ ግምቱን ለማንም ትንፍሽ ማለት ስላልፈቀደ ነ ን ዞሽቱ እየገፋ ሲመጣ ሁሉም ወደየመኝታቸው ሄደው ተዘረሩ በሁሉም ነብስ ስጥየጠፋው ጓደኛቸው በመገኘቱ የደስታ ስሜት ይተም ነበር ያሬድ በተለመደው ሰዓት ተነስቶ የጠዋት ተግባሩን ጀመረ ጀኒሬተሩን ደህንነት መጠበቅ የእርሱ ኃላፊነት ነው ጅኔሬተሩም በኢንጂነሮቹ አማካኝነት የተለመደ ተግባሩን እያከናወነ ነበር ማየት ያለበትን ስይቶ ንፁህ የደንብ ልብሱን በመልበስ ቁርስ ለመቁረስ ወደ መመገቢያው ስፍራ ተረኛው አስተናጋጅ ጀልባዋ ያፈራችውን ቀይ ወጥና ዳቦ ከሻይ ጋር ቀረበለት ፀጥ አንዳለ በላ ማንም አላናገረውም መርከበኞቹ ከወትሮው ተለየባህሪ አብረውት በፀጥታ ተመግበው ወቶዶ ዕለት ተግባራቸው ተሰማሩ ያሬድ። ሌፍተናንት አሸናፊ ይፈልግሀል ብሪጅ ሂድና አግኘው ነፅሰስንታየሁ ጀምር እንደሆነ ያሬድ ገብቶታል ንት አሸናፊ ብቻውን ከፍ ባለው ታ ሰጥቶ ሌፍተናንት ዓይነቱ የመሰወር እንዲቀርብ አስቸኳይ አዛዥ የደህንነትና ርድ ሥርዓቱን የሚመሩ ሃቦ ተናንት ተወካይ ዳኝነት መቀመጣቸ ብቻውን ሆኖ ሲጠራው ቀይ ባህር ኃላፊ አልደረሶም ለ አ ለመደው አንድ የሚመሰከተ ቴ ን ሠ መልህቅ የ እንደረገጠ ወታደራዊ ፖሊስ መጥቶ አንጠልጥሉት ይሄድ ነበ አሸናፊ ከአዛዥች ጋር በፈጠረው አለመግባባት የእርሱ ኮብልሎ ቢከ ለማባባስ ይረዳቸዋል በሚል ስሜት በግሉ ይዞት እንደቆየ ገጩ ር ጉዳዩን አክብዶ አላየውም ወይም ባለፉት ሰዓታት ከሥራህ ላይ ጠፍተህ ነበር የ ሲል ሌፍተናንት አሸናፊ ኮስተር ብሎ ጠየቀው ይህ የተተወውን የምፅዋን መሰወሩንም ጉዳይ ይቀሰቅሰዋል ያሬድ ባለፈው ምሽት አዲስ አበባ ባር ስለምትገኘጡ ን ስንታየሁ ሪፖርት በሚያደርጉበት ጊዜ እንደነገሩት ገምቷል ይህን በማጠናከር ከእርሷ ጋር መክሮ መስወሩ አሁን የልቡን አድ ሲደርስ ወደ ጀልባው መመለሱን እንደ ወደደ በትሁት አንደበት ነገረጡ በመላው ዓለም የሚገኙ መርከበኞች በፍቅር ጉዳይ መኮብለልና ለዕለታት ተሰውረው ሲጠጋገቡ እጅ መስጠት የተለመደ ባህል ነጡ ከወንሯል ሁሉ የፍቅር ወንጀል ከሆነ ፍርዱን ያቀልለዋል አዛፕሦችንም አያስገርምም እነሱም ሚስቶቻቸችውን ልጆቻቸውን ተለይተው ባህር ላይ ሲናውዙ ነው ት ሂደህ ነጡን ጥፋቴ በይደር ብል እነ ኑመ ርሶ አልባቱ ላይ የሚኖሩት ሥራው በከፍተኛ ኃላፊነት ላይ ያሉትንም ፍቅረኛ እንዳያፈሩ ያደርጋቸዋል ፓርቲ እንኳን ሲጠሩ ቢጤ እንደሌላቸው ትውስ የሚላቸው በዚህን ጊዜ ነው ብዙዎቹም በጉልምስና ዕድሜአቸው ከአንዲ ጋር ሊጣመሩ። መባዛፍ ጀምረዋል የወር አበባዋ መምጣቱን መመን ተበይ ቸችሽ ያስፈነጠዘው ዜና ነው ሌላው ሬዲዮ ማትን ሊዲ ክፍሌን ርክ ከ ለወ ዲንና ሲማን ክፍሴ የሥራ ባህሪው ከየብስ ያገናኘዋል እንደተለመደው አንድ ቀን የብስ ወርዶ ጉዳዩን እየፈዓፀመ ለአሰብ ባህር ኃይል መደብ የተላኩትን ጋዜጦች ያገላብጣል አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጡትን የወራሽ መብት ማስታወቂያዎች ሲያነብብ እህቱ ብቸኛ ወራሽ መሆንዋን ማሳወጂን ደረሰበትና በጣም ተናዶ በዕለተ ቀጠሮው ፍርድ ቤተ ሄደ ለመቃወም የጀልባቸውን አዛዥ ፈቃድ ጠየቀ ጉዳዩ አሳማኝ መሆኑ የገባው ሌፍተናንት አሸናፊ ጥሩ ደርሰህባቸዋል ቀጠሮው አንድ ወር ያህል እድሜ ስላለው ሳምንት ሲቀርህ አዲስ አበባ እንድትሄድ አደርጋለሁ እስከዚያ አብረኽን ሥራ አለው ክፍሌ ተስማምቶ በደረሰበት ጭብጥ በጣም ስለተደሰተ ገንዘብ ያበደራቸውን መርከበኞች ሁሉ ጠራ ጀልባዋ ላይ መርከበኞቹ ቢያንስ ከ ብር በላይ ባለዕዳዎቹ ናቸው ከዛሬው ዕለት ጀምሮ ዕዳውን በመቶ እንደማራቸው ሲናገር ጀልባዋ ላይ ታላቅ ፌሽታ ሆነ ይህ ምህረት ራሱንም ስለሚመለከተው ከልብ ስቆ መምሩ የዕዳ ስረዛውን መቶ በመቶ እንዲያደርጉት መከራከር ነበረባቸው አለና ጆሮውን ጣል አደረገ እንዳሰበው መርከበኞቹ ተሟግተው አዲስ አበባ ደርሶ ከመጣ በቷላ በድል አድራጊነት ሙግቱን ከተወጣ ዕዳውን መቶ በመቶ አሕንደሚሰርዘው ሲያበስራቸው ሳቅ ጀልባዋ ላይ አስተጋባ ብቻውን መሆኑ በአያሌው ጠቅሞታል ከሥራው በኋላ መኝታው ላይ የራስጌ መብራቱን አብርቶ ከየብስ ሊሲ አስቻለው እጅጉ ያመጣለትን መጻሕፍት ያነብባል ቀደም ብሉ አንብቧቸው የረካ ባቸውን መጻሕፍት አሁን እየደገመ ታላቅ ደስታን ገበየበት። አለ ስንታየሁ ያሬድ አንድ ቀን ባህር ላይ ብንወድቅ እንዴት መረዳዳት እንዳለብን እንማማር እያለ በውድም በግድም ምፅዋ ይለማመዱበት የነበረ ትምህርት ዛሬ ተግባራዊ ሆነ ስንታየሁ እየሳለ ዘና ብሎ ሲተኛ ያሬድ በደረቱ ታቅፎት አንድ ኪሎ ሜትር ተኩል የሚሆነውን ስፍራ በፍጥነት ፉት ብሎ ሰርጡ ላይ ካደረሰው በኋላ አጋድሞት ሌላ ጓደኛውን ለመታደግ ወደ ባህር ተመለሰ ባህር ላይ ያሬድ ወደፊት ሲዋኝ ከፊቱ ወደ እርሱ የሚመጣ መርከበኛ አስተዋለ ልብ ብሎ ሲያይ አስናቀ ነው አንሳፋፊ ጃኬቱን አውልቆ አየተንሳፈፈ እንዲከተለው በወገቡ አስሮ ወደ ስርጧ እየዋኘ ነው የአሳሳኸኝ ጌታ። አለ ያሬድ በሃሳቡ ያሬድ። አለ ዱባለ በማማረር የእርሱ ጥፋት አይደለም ዘመኑ ነው እንዲህ ያጨካከነን ጥፋቱ ያለው ባህር ኃይል አስተዳደር ላይ ነው በሌፍተናንት አሸናፊ አትዘንበት እያለያሬድ ወደፊት ቀዝፎ ጓደኞቻቸው ዘንድ አደረሰው ተአምር ተፈጠረ አንድ ምንነቷን ያልለያት ጀልባ በዳርማህ ሰርጥ ፊትለፊት ከአንድ ኪሉ ሜትር ርቀት ላይ ታየችጀልባዋ ስትቆም እላይዋ ላይ የሚገኙት መርከበኞች በፍጥነት ዓሣ ማጥመጃ መንጠቆዎቻቸውን ወደ ባህር ግለው ዓሣ ማጥመድ ጀመሩ ያሬድ ጊዜ አላጠፋም ከባህር ላይ እንዲያነሷቸው ለመማፀን ወደፊት ዋኘ በመላው ዓለም በእንዲህ ዓይነት ስስቸጋሪ ሁኔታ ላይ የሚገኝ መርክበኛን መርዳት ዓለም አቀፉ ሕግ ያስገድዳል ያሬድ እየተጠጋ ሲመጣ ጀልባዋ የሶቪየት ሕብረት መሆንዋን አወቀ በጣም ተጠግቶ ብተባርሽ። አለ ያሬድ አባተ። ራሱን ይጠይቃል ልክ እንደሆነም ለራሱ ይመሰክራል በዓለም ላይ በየትኛውም ባህር ኃይል አንድ የጦር መርከብ አደጋ ላይ ሲወድቅ መርከበኞቹ አደጋውን ለመቆጣጠር ጥረው አልሆን ብሎ መስመጥ እጣቸው ከሆነ ዋና አዛዝ መርከቧን ጥለው እንዲወርዱ ለመርከበኞቹ ትዕዛዝ ይሰጣል በመጨረሻ ሚወርደው የመርከቧ አዛዥ ነበር ዛሬ ግን የተገላቢጦሽ ሆነ ራሱንና ውን ወጣት መርከበኞች ታደ ት ያህል ቆይተዋል ጨዋማው ቀይ እንደሚያደርጋቸው አሰበ ግን አካባቢ እንዲወርዱ ሲያደርጋቸው ዖልህቅ አሁን የምትገኘው በሶማሊያ ባህር ክልል ላ ነጋቫየተሰጣውን የኤደን ባህረ ሰላጤን እየቀዘፉ ቀኑን ውለው በ አዘባቢ የሶማሊያ ሁለተኛ ወደብ ወደ ሆነችው በርበራ ከማዶ መታየት መረቸ ሌፍተናንት አሸናፊ አሁን ጀልባዋ ከኢትዮጵያ አየር ኃይል ሚግ ቃት ነጻ መሆኗን ስላረጋገጠ ያሰበውን መረጃ ለኢትዮጵያ ባህር ኃይል አሰብ አፐሬሽን ክፍል አስተላለፈ ሬዲዮኑን ከአሰብ ኦፕሬሽን ክፍል እንዲገናኝ አረገና ቤና ይስጥልኝ ኮማንደር ለማ። ኋላ የነዛነት አየር እንተነፍሳለን ኑ ሱማሌያውያን መርከበኞች መ የአሰብ ባህር ኃይል መደብ ኦፕሬሽን ኦፊሰር ኮማንደር ለማ ተስፋዬ ችግሩን ለደቡብ ባህር ኃይል ዋና አዛዥ ሪፖርት አደረገ ወደቡ ውስጥ አሁን በፍጥነት የሚያዝዘው ጀልባ የለም ጦር መርከብ ኢትዮጵያ ይህንን ግዳጅ እንዳትወጣ ግዝፈቷ አያመችም ያለው አማራጭ የአሰብ ወደብ አስተዳደርን ታግቦቶች ተውሰው አደጋ ላይ ያለችውን መታደግ አሰቡ ይሁን እንጂ የወደቡ አስተዳደር ለጊዜው የሚመድብላቸው ጀልባ እንደሌለ አረዳቸው እንደ መታደል ቃፒ ጦር ጀልባ አሰብ ወደብ ለመድረስ ከምፅዋ እየቀዘፈች ነው እንደደረሰች በአስቸኳይ ወደ ደቡብ ቀይ ባህር ቀዝፋ ጀልባን እንድትታደግ ታዘዘች ቃፒ ጦር ጀልባ ከየብስ ወደ ባህር መጎተቻ የሚሆናትን ገመድ ሌሎች አጋዥ ቁሶችን ጭና ከአሰብ ወደብ ወደ ደቡብ ቀይ ባህር ቀዘፋ ጀመረች በሬዲዮ ከቃፒ ጦር ጀልባ ጋር ግንኙነት ለመፍጠር ተሞክሮ ምላሽ ጠፍቷል ይህ ደግሞ ውጥረቱን አባብሶታል መረጃው የኢትዮጵያ ቦህር ኃይል አዛዥ ወደሚገኙበት ጠቅላይ መምሪያ አዲስ አበባ እንዲደርስ ሆነ ከአስብ ከምፅዋ ከአስመራ ከአዲስ አበባ የሬዲዮ ሞገዶች ላይ አነጣጥረው ፍለጋው ተጧጧፈ ይሁን እንጂ ቄሱም ዝም መጽሐፉም ዝም ሆነባቸው ከምፅዋ ባህር ኃይል መደብ ሚሳይል ተሸካሚዎቹ ኤፍ ኤስ ኤስ አና ወደ አሰብ እንዲቀዝፉ ትዕዛዝ ደረሳቸው ጨለማው አይን እንዳደረገ የዳህላክንና ቡሬ ስርጥን ጨለማ ለብሰው በማለፍ ተ ለሏልን ሲቀዝፉ አድረው ሲነጋጋ አሰብ ደረሱ ኤፍ ኤስ መልህቅ ሆነሀል። አንዲህ ባል ሞተር መ መልህቅ ፌዴዴመመሙጽዛጻቡሱሥቅዖ በመነጠላቸው እንቅልፍ አልባ እንደሆነ ገባውና ጸጥታውን ተለማመደ ይሄኔ ጥሩ እንቅልፍ ይወስደው ጀመር ሕልም አየ እዚሁ ባህር ኃይል መደብ ውስጥ ያለ ይመስለዋል ከኢትዮጵያ ካርታ ላይ የኤርትራ ክፍለ ሀገር ከግርጌዋ ከጅቡቲ ጀምራ ቀስ እያለች ትስነጠቃለች ቀይ ባህር ላይ ማንነቷን ያላወቃት መርከብ መልህቋን ሽቅብ በአየር ላይ ወርውራ ቆማለች መልህቁ በሰማይ ላይ ጎኖ ቁልቁል ወደ መሬት በመመለስ መሀል አገር ላይ ይወድቃል የመርከቧ ዊንች የመልህቁን ሰንሰለት ሲስበው ቀደም ብሎ የተሰነጠቀው የኤርትራና የኢትዮጵያ አካል ተመልሶ ወደነበረበት ቀስ እያለ ይገጥማል ይህንን ገነት አስገዶም ዝግ ብላ በእግሯ እየተራመደች ታስተውላለች አያሌ ህዝብ ከኋላዋ ተከትሎ በፀጥታ ይመለከታል ወይኔ ጀርሌ ብሎ ያሬድ ሲጮህ ከእንቅልፉ ባነነ አማተበና እንደገና ለመተኛት ሞከረ አልቻለም ገነት ልቡ ላይ እንደገና ነገሰች አሁን ያለንበትን ሁኔታ ሰምታው ይሆን። ሊዲንግ ሲማን ያሬድ ሐጎስ ይባላል ዖሊዲንግ ሲማን ያሬድ ሐጎስ።