Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ደግሞ እኮ እውነትን መመስከር አያስፈራም አያሳፍርም እንደእውነቱ ከሆነ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ለእውነት ለፍትሕና ለዛሃይማኖታቸው ሲሉ ደማቸውን ያፈሰሱ እጅ እግራቸው በሰይፍ የተቆረጡ ገደል ተጥለው የአሞራና የአውሬ ሲሳይ የሆነ ነበልባለ እሳት ውስጥ ተጥለው እንደ ጧፍ የነደዱ ቀያቸውን ጥለው የተሰደዱ በአጠቃላይ አኩሪ ገድል ፈጽመው ባለፉባት አገር አንዲት የእውነት ጠብታ ቀለም ማስፈር እንደብርቅ ማየት ባልተገባ ነበር። በፍጹም እምነትና ታዛ ዥነት ልጁን ለመሠዋት ካራውን አነሣ እንጂ በዚህ በተግባር በተፈ ተነ ጠንካራ እምነቱም ሰይጣንን አሳፍሮአል ኩፋ አብርሃም ለጋስና ለድፃ የሚያስብ ሰው ነበር መጽሐ ስደፃና ሰምስኪኘ የሚያስብ ብፁዕ ነው መዝ እንዲል አብርፃም ለጋስና ቸር ከመሆኑ የተነሣ ወደ ቤቱ እንግዳ ካልመጣ ብቻውን ማዕድ አቅርቦ አይበላም ነበር። በአማ ራጭነት የቀረበው ሁለተኛ ሐሳብ ከገዳም የሚመጡ አባቶች በራሰቸው የሚተማመኑ በእምነታቸው የጸኑ ስህተትን ዓይተው የማያልፉ በመሆናቸው አያሠሩንም በመሆኑም አዚሁ አዲስ አበባ በአጠገባችን ካሉትና በቅርበት ከምናውቃቸው በትምህርታቸውና በመንፈሳዊ አቋ ይህ የክብር ስም በሕግ ደረጃ ሥራ ላይ መዋል የደመረው በ ዓም በእነ መንግሥቱ ነዋይ ኦማካኝነት የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ተደርጎ እንደነበር ይታነ በወቅቱ ታድያ በሁኔታው ያዘኑት ብሁዑዕ አቡነ ታድፍኖኮ ይህ የሆነው እኛ በሠራነው ኀጢአት ነው በማለት በምናኔ ደብረ ሊባኖስ ለተወሰነ ጊዜ ከቆዩ በኋላ ለበለጠ መንፈሳዊ ተጋ ድሎ ወደ ኢየሩሳሌም ለመሄድ ተነሠ ያኔ ወርዛዊ ደመወዛቸው ዳር አምስት መቶ ብር ነበር። ቁም ነገሩ ቤተ ክርስቲያንዋ ከግብዕ ኮፕቲክ ቤተ ክርስቲያን ሥር ነዛ ወጥታ ራስ ዋን መምራት የጀመረችውን ጉዞ በመቀልበስ ዳግም በባፅድ ቅኝ ግዛት ሥር እንድትወድቅ በር የሚከፍት አደገኛ አካሄድ ነው።
ደስታ ተክለ ወልድ ገበታዋሪያ የንባብ መማሪያ ዓም ገጽ « እጅም ፅ ዴጌ በኢየሩሳሌም ዛሬ ድረስ የብርፃን ማውጣት ሥርዓት የሚከናወን ቢሆንም ኢትዮጵያውያን በሮማውያን ግፊት ቦታውን ከለቀቁ በኋላ አግዚአብሔር በሮማውያንና በአርመን ራኢስ ብርሃን እንዲወጣ ፈቃዱ ባለመሆነ ይመስሳል መብራት የማብራቱ ሥርዓት የሚከናወነው ጧፉን በክብሪትና በመሳሰሉ ሰው ሠራሽ እሳት በማቀጣጠል ነው በወቅቱ የውጭ መንግሥታት ኢትዮጵያን የዮሐንስ ቀሲስ ሀገር አያሉ ነበር የሚጠርዋት ይህም ምናልባት በወቅቱ የኢትዮጵያ ነገሥታት ካህናት ጭምር ስለነበሩ ሳይሆን አይቀርም በማለት የታሪክ ጸሐፊዎች ግምታቸሁን ይስነዝራሉ በአርግጥም ከቀደሙት ኢትዮ ጽጵያውያ ነገሥታት መካከል የቅድስና ማዕርግ አግኝተው በስማቸው ገዳም የተገደመላቸው ታቦት የተቀረጸላቸው በርካታ ናቸው ከነገ ሥታቱ በተጨማሪ በሐዋርያዊ ተጋድሉአቸው በክርስቶስ ወታደር ነታቸው በርካታ ገቢረ ተአምራት በመፈጸም ወደ ብቃት ደረጃ የደ ረሱና አጽማቸው ባረፈበት ቦታ ገዳም ደር የተሠራላቸው ቅዱ ሳንና ቅዱሳት ኢትዮጵያውያን ዮጥር ከ በላይ ነው ይጮህ ዮጐጥር ተሰዓቱ ቅዱሳንና በተከታታይ ወደ ኢትዮጵያ የመጡ ጻድቃንና ሰማዕታትን አያካትትም ብፅዕናና ጵጵስና በኒሲትዮጵያ ነ ቀደም ሲል ለማሳየት እንደተሞከረው በአገራችን ኢትዮጵያ ብፅዕና በሥራ መገለጽ ከደመረ በሺሕ የሚቆጠሩ ዓመታት ተቆጥረዋል በጽሑፍ ደረጃ ብፁዕ የሚለውን ቃል ሰመጀመሪያ ጊዜ የተጠቀመበት ትዱስ ያሬድ ነው ቅዱስ ያሬድ ድጓውን ሲጽፍ ብፁፅ አንተ ዮሐንስ ብሎ ነው የሚጀምረው ከዚህም በላይ ቅዱስ ያሬድ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ጳጳስ ከሣቴ ዜና መዋዕል ዘብዑዕ ወቅዱስ አቡነ ጳጡሉስ ቀዳማዊ ሐምሌ ቀን ዓም ኬራ ሁኡሱ ዌ ድ መ መሽ ብርሃንና ጻድቁ አባ ዮሐኒን ብፁዕ እያለ ይጠራቸወል አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫም ብፁዕ የሚለውን የሃክብር መጠሪያ በተለያዩ ጽሑፎቻቸው ማስፈራቸውን ሊቃውንት ይናገራሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የራሷ ልጆች ለሆነ ጳጳሳት ብፁዕ በሚለው የክብር ስም መጥራት የጀመረችው የራሷ ጳጳሳት መሾም ከጀመረች በኋላ ነው ግብዕ ሀገር ድረስ በመፄድ ግንቦት ቀን ዓም በሊቀ ጳጳስ አቡነ ዮሐንስ አንብሮተ አድ የጵጵስና ማዕርግ ያገኙት የመጀመሪያዎቹ ኢትዮጵያውያን ጳጳሳት የሚከተሉት ነበሩ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የቀድሞ ስማቸው መምህር ኃይለማርያም ብዑዕ አቡነ አብርሃም የቀድሞ ስማቸው መምህር ደስታ ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ የቀድሞ ስማቸው መምህር ወልደኪዳን ብዑፅ አቡነ ሚካኤል የቀድሞ ስማቸው መምህር ኃይለሚካኤል በጊዜው እነዚህ አባቶች እንዴትና በምን መስፈርት ለዚህ ከፍተኛ መንፈሳዊ መዓርግ ሊመረጡ አንደቻሉ የሚያሳይ ዝርዝር የጽሑፍ መረጃ ባላገኝም በዕድሜ አንጋፋ የሆነ ሲታነ ጳጳሳትን ጠይቂ እንደ ነገሩኝ ምርጫው የተካኹደው በንጉሣዊያን ቤተሰቦችና ባለሥልጣናት አማካኝነት ነበር በወቅቱ የምርጫውን ሂደት በተመለከተ ሁለት አመራጭ ሐሳቦች ቀርበው ነበር የመጀመሪያው ከታላላቅ ገዳማት ብቃት ካላቸው አባቶች መካከል ይመረጡ የሚል ሲሆን ሐሳቡን ያቀረቡት ራስ ኃይሉ ነበሩ። በአማ ራጭነት የቀረበው ሁለተኛ ሐሳብ ከገዳም የሚመጡ አባቶች በራሰቸው የሚተማመኑ በእምነታቸው የጸኑ ስህተትን ዓይተው የማያልፉ በመሆናቸው አያሠሩንም በመሆኑም አዚሁ አዲስ አበባ በአጠገባችን ካሉትና በቅርበት ከምናውቃቸው በትምህርታቸውና በመንፈሳዊ አቋ ይህ የክብር ስም በሕግ ደረጃ ሥራ ላይ መዋል የደመረው በ ዓም በወጣውየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመደመሪያው የትዱስ ሲኖዶስ ደንብ ነው ምሠከ መዊ ማቸው የተሻሉትን እንምረጥ የሚል ነበር በመጨረሻ ሁለተኛው ሐሳብተቀባይነት አገኘ በዚሁ መሠረት መምህር ደስታ የንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ የንስሐ አባት መምህር ኃማርያም የአልጋ ወራሽ ተፈሪ መኩንን የንስሐ አባት መምህር ወልደ ኪዳን የራስ ካሣ የንስሐ አባት መምህር ኃሚካኤል ለጊዜው ስማቸው ያልታወዩ የቤተ መንግሥት ሴት ወይዘሮ የንስሐ አባት የነበሩ ተመርጠው ቀረቡ የምርጫው ሥርዓት በጊዜው ተሰሚነት በነበራቸው ሰዎች ተጽእኖ ሥር የወደቀ እንደነበር በቀላሉ መገንዘብ ቢቻልም ሄደቱ መንፈስ ቅዱስ ያልተለየው እንደነበረ የሚያሳዩ ሁኔታዎች አሉ ለምሳሌ ያህል እነዚህ አባቶች ለጵጵስና ሚመት ወደ ግብፅ በፄዱበት ወቅት በግብፅ ሀገር ከብዙ ጊዜ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ዝናብ ዘንቧል በዚህም ግብፃውያን እግዚአብሔር የመረጣቸው ሰዎች የሀገራችንን መሬት በመርገጣቸው በረከት አገኘን በማለት ተደንቀው ነበር በወትቱ በሀገሪቱ የታተሙ ጋዜጦችም ከኢትዮጵያ ከመጡ እንግዶች ከዐራቱ አንዱ ዓይን ያለው ነው ከመካከላቸው ቅዱስ ሰው አለ በማ ለት ፈዋል ግብባውያን የዝናቡን መዝነብ ካዩና ዜናውን ከጋዜጦች ካነበቡ በኋላ ኢትዮጵያውያኑን በዓይናቸው ለማየት ስለፈለጉ የጵጵስናው ሚመተ በዓል በተከናወነበት ዕለት ዐውደ ምሕረቱ አደባባይ በምእመና ተጨናንቆ ነበር በመጨረሻም ሊቀ ጳጳስ አቡነ ዮሐንስ ዐራቱን አባ ቶች ቅብዐ ሜሮን ከቀቡዋቸው በኋላ የቂድሞ ማዕርግ ቆባቸውን ከነመ ጠምጠሚያው በጠረጴዛ ላይ አኑረው የጵቋስና ማዕርግ ቆብ በራሳቸው ላይ ሲደፉላቸው በቤተ ክርስቲያኑ የተገኘው ሕዝብ ለበረከት እያለ በጠረጴዛው ላይ ተተምጦየነበረውን ቆብና መጠምጠሚያ በመቀስና በሰንጢ እየቆረጠ ተከፋፈለው ተክለ ብርፃን ዜና ተከስተ ብርፃን ሐምሌ ቀን ዓም ገጽ ብ መቁ የእነዚህን አባቶች ብዕዕና የሚያሳይ ሌላም ማስረጃ እነሆ እንዶ አጋጣሚ ሆኖ የፋሽስት ኢጣሊያ ወረራ የተካቬደው እነዚህ ብሁዑዓን አባቶች ተሹመው በየሀገረ ስብከታቸው በተሰማሩ በጥቂት ዓመታት ውስጥ ነበር ከላይ ስማቸው ከተጠቀሰው ብሁዓን አባቶች መካከል አቡነ አብርዛምና አቡነ ይስሐቅ ለጊዜያዊ ጥቅምና ዓለማዊ ሹመት ሲሉ የዴማስን አርአያነት በመከተል እምነታቸውን በማጉደል ከጠላት ጎን ሲሰለፉ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስና ብዑዕ አቡነ ሚካኑኮ ምእመ ናናቻችንን ለነጣቂ ተኩላ ሰጥተን አንፄድም» በማለት ኤ ገራቸው ነፃነትና ለፃይማኖታቸው ደማቸውን ለማፍሰስ ከጠላት ጋር ይፋለሙ ከነበሩ አርበኞች ጎን በመሰለፍ ሕዝቡን በማጽናናት ለፋሽስት እንዳ ይገዛ በማስተማር ለወራሪ ጠላት የተገዛ ርም ይሁን እያሉ በማውገዝ በጠላት ጥይት ተደብድበው እንደ አባቶቻቸው ሐዋርያት በአደባባይ የጽድቅ መሥዋዕትነት ተቀቦሎሶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እስቪ አሁን በድምሩ አንድ መቶ አንድ ጳጳሳትንና አምስት ፓትርያርኮችን ሾማለች ከእነዚህ መካከል ብዙዎቹ እንደነብፁዕ አቡነ ጴጥሮስና አቡነ ሚካኤል በአቋማቸው በአኗኗራቸው የሐዋርያትን መንገድ የተከተሉ ናቸው እዚህ ላይ ብዑዕ አቡነ ታድዮስን ዳግማዊ አትና ቴዎስ ከቂሳርያ ማስታወሱ ተገቢ ይመስለኛል በ ዓም በእነ መንግሥቱ ነዋይ ኦማካኝነት የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ተደርጎ እንደነበር ይታነ በወቅቱ ታድያ በሁኔታው ያዘኑት ብሁዑዕ አቡነ ታድፍኖኮ ይህ የሆነው እኛ በሠራነው ኀጢአት ነው በማለት በምናኔ ደብረ ሊባኖስ ገቡ ደብረ ሊባኖስ ለተወሰነ ጊዜ ከቆዩ በኋላ ለበለጠ መንፈሳዊ ተጋ ድሎ ወደ ኢየሩሳሌም ለመሄድ ተነሠ ያኔ ወርዛዊ ደመወዛቸው ዳር አምስት መቶ ብር ነበር። ከሚለው ርእስ ጋር በቀጥታ ተያያዥነት ያላቸውን ማለትም የኤሏስ ቆልሳት አመራረጥ ፃደት ለኤሏስ ቆልስነት የሚያቡቁ መለኪያዎች የቅዱስ ሲኖዶስ ትርጓሜ የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት የግል ሀብትና ዜግነት ጉዳይ የሚሉትን እንመልከት የጳሷስ ቆኦሳት ስቃነ ጳጳሳት ስመራረጥ ሥርዓት በ ዓም በወጣው የቅዱስ ሲኖዶስ ደንብ አምስተኛ አንቀጽ ሀ ሥር ስለ ጳጳሳትና ኤጴስ ቆጳሳት ምርጫን አስመልክቶ የሰፈረው እንዲህ ይላል ዳጳሳትና እሷስ ቆጳሳት ከመነኮሳት መካከል በየሀገረ ስብክቱ ምአመናገ ከተመረጡ በኋሳ ሥርዓተ መታቸው ሽገደ ሕጉ በሲትዮጵያ ሲቀ ጳጳስ ክፈ ጸማስ ሹመታቸወመም በመኝገሥት ማስታወጠቂዊያ ፎረጋገጣል ይህ አሠራር የሐዋርያትን የምርጫ አሠራርና በፍትሕ መንፈሳዊ የሰፈረውን መስፈርት ከሞላ ጎደል የሚያሟላ ግልጽነትና የሕዝብ አሳ ታፊነት ያለው ነው በወቅቱ ጳጳሳት የሚመረጡት በምእመናን ተሳ ትፎ ጭምር መሆኑ ብቻ ሳይሆን ከተመረጡ በኋላ የሚመደቡት እንደ ሕጉ በተመረጠበት አካባቢ ነበር በዚህ ላይ ዝርዝር አስተያየት ከማቅረቤ በፊት በዚህ የጳጳሳት ምርጫ ዙርያ በተከታታይ የወጡ ሌሎች ደንቦች ምን እንደሚሉ እንይ ደንቡ የወጣው ብፁዕ ወትዱስ አቡነ ባስልዮስ ፓትርያርክ ከመሆናቸው በፊት በሊቀ ጳጳስ መዓርግ በነበሩበት ጊዜ ነጡ ት በ ዓም በወጣው ደንብ ምዕራፍ ሳላይ የኤጺስ ቆጾሳት ምርጫ በሚለው ሥር ሞጥር ላይ የሰፈረው እንዲህ ይላል በሲትዮጵያ ኦርቶጾከስ ተዋሕዶ ቬተ ከርስቲያገ ቀናና መሠረት የስሷስ ቆይጾስ ምርጫ በድገገልና ክመነኮሱ ቆሞሳት መካከይ ይሆናል የ ዓም ደንብ የሴዲስ ቆጾስ ምርጫ በቅዱስ ሲናይስ ስባሳትና ከሚሾምበት ሀገረ ስብከት ጥንታውያኘ ገዳማትና ስድባራት ስስተዳዳሪዎች ክጫሟሾምበት ሀገረ ስብክት መገበረ ጽጽስና ስጠቃሳጀ ሰበካ ጉባሴ ስባሳት በካህናትና በምክመናኘ ተጠካዮች መራጭነት ደፈዘማስ የ ዓም ደንብ የሴሷስ ቀጾስ ምርጫ በሲትዮጵሀ ኦርትዶክስ ተዋሕጾ ቢተ ከርስቱያን ቀናና መሠረት በሥርዓተ ምገኩስና በድገግስና መገኩበወ በመነኮሱበት ገዳም ክሦሠስት ዓመታት ያያሳነበ ጊዚ ፀይገስገሱና ስሲቧስ ቅጾስነት ምርሟ ብቁ ክሆኑት ቀሞሳት መካክስፅ ነው የ ዓም ሕገ ቤተ ክርስቲያን የዲስ ቀፅሳት ምርጫ በሲትዮያ ቦርቶጾክስ ተዋሕጾ ቤተ ክርስቲያገ ቀናና መሠረት የሲጺስ ቅጾስ ምርጫ የሚፈጸመው እሷስ ቀይስ ከገዲሾም ስስረሳጊ መሆኑ በቅዱስ ሲናጾስ ጉባስከ ሲታመገበትና ሲወሰን በሥርጓተ ምገኩስና በደገገስና መገኩሰፐጦ ቬዜተ ከርስቲያደገገ ክሚያገስገሱና ስሴጺስ ቆጾስነት ቭቁ ከሆኑት ቀሞሳት መካከሰ በቅዱስ ሲናጾስ ጉባሴ ሰጩ ሆና ሲቀርብ የኤሏጴስ ቆልስነትን የአመራረጥ ሥርዓት በተመለከተ በተለያዩ ከክመናት ከወጡት ሕግጋተ ቤተ ክርስቲያን መገንዘብ እንደሚቻለው ከቱ በስተቀር የተቀሩት የምእመናንና የካህናት ተሳትፎ የሰረዙ የቤተ ክርስቲያን ቀኖናና ሥርዓት በሚል ድፍን ያለ ሐረግ የተሸፈኑ ናቸው የቱ ቢሆንም ከተቀሩት ይሻላል ለማለት እንጂ የአበው ሐዋርያት ትእዛዝና የፍትሕ መንፈሳዊ ድንጋጌዎችን ሙሉ በሙሉ የሚያሟላ አይደለም የኢትዮጵያ ኦርተጾከስ ተዋሕጾ ቤተ ከርስቲያገ ቅዱስ ሲናዶስ የ ዓም ሕገ ቤተ ከርስቲያን ምዕ ቅ ዓም ደገብ ስገቀጸ ረ የዕደሚ መስረርቶች ተከሱ በትዳስ ፓትርያርኩና በትዳስ ሲናዖስ ስባሳት በሰጩነት ተመርዘጠመወ ከቀረበት ቀሞሳት መካከዕ ሰሑ የወጣሰት እሷሷ ቆጾስ ሆና ደጓማፅ። ደሳዕ ሕገ ቤተ ክርስቲያን ስንቀ ዯና መቂ ስሼሷስ ቆጾስነት የሚያበፍ መሰኪያዎች መስፈርቶችን በ ከወጣው ደንብ በስተቀር ሌሎች ሕጎች ለኤጺስ ቆጸስነት የሚመረጥ አባት ሏያሟላቸው ይገባል ያልዋቸውን መስፈርቶች በዝርዝር አስቀምጠዋል የመጀመሪያው ደንብ ግን በዚህ ጉዳይ ላይ ያሰፈረው ነገር የለም ምናልባትም እንደ ሕጉ ብሎ የጠቀሰው ቤተ ክርስቲያን ፍትሕ መንፈሳዊውን አንደቋሚ ሕግዋ አድርጋ ትወስድ ስለነበር በዚህ ሕግ የተዘረዘሩት መስፈርቶች ማለቱ ሊሆን ይችላል በተረፈ ከ ዓም ባለው ጊዜ የወጡ ዐራቱ ሕግጋተ ቤተ ክርስቲያን እንደመስፈርት አድርገው ያስቀመጡዋቸው ከሞላ ጎደል ተመሳሳይነት አላቸው ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው በዜግነት ኢትዮጵያዊ የሆነ በሃይማኖት ተዋሕዶ ኦርቶዶክስ በግብረ ገብነት የተመሰገነ በትምህርተ ፃይማናት በነገረ መለኮት በቂ ችሎታ ያለውና ቀኖና ቤተ ክርስቲያንን ጠንቅቆ ያወቀ ከምንኩስና በኋላ በገዳም ቢያንስ ለሦስት ዓመት ያገለገለ ሙሉ አካል ያለው ጤንነቱ የተሟላ የአስተዳደር ልምድና ችሉታ ያለው ፅድሜን በተመለከተ የወጡ መስፈርቶችግን ወጥነት የላቸውም ፍትሕ መንፈሳዊ አንድ ሰው ኤጺስ ቆጸስ ሆኖ ለመሾም ዕድሜው ቢያንስ መሆን አለበት ቢልም ከላይ ከጠቀስናቸው ሕጎች አንዳቸውም ይህንን አልተከተሉም በመሆኑም በ ዓም የወጣው ደንብ ዕድ ሜው ከላ ያላነስ ከ ያልበለጠ ሲል በ ዓም የወጣው ደግሞ ና ዓም በወጡ ሕጎች ላይ በተራ ቀ ከተጠቀሱት በተጨማሪ «ባይሆንም የኢትዮጵያ ኦርቶደክስ ተዋሕዶ ዜው ክርስቲያን እምነት ተከታይ ሆኖ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ሰንቅቆ ያወተቀ የሚል ታክሉበታ በ ዓም የወጣው ደንብ በተራ ተ ና የተጠቀሱትን ግዴታዎች አላካተተም የመነሻ ዕድሜ ክልሉን ብቻ በመወሰን ፅድሜው ከ ዓመት ያላነሰ ቢናጾስ ማስት ሕገ ቬተ ክርስቲያገንኘ ሰመወሰገ የሚደረገ የጻጳሳት ጉባሌ በማለት ጣሪያውን አልፎታል የቱ ሕገ ቤተ ክርስቲያን በአንጻሩ ነው የና ዓም ደንዞችን ፅድሜው ከ ዓመት ይሆናል ይላል በ ዓም ተሻሽሎ ሲናጾይስ ማስት ሕገ ቤተ ከርስቲያገገ ስመወሰን የደረገ የሲቃነ የጳጳሳት የወጣው ሕገ ቤተ ክርስቲያን በበኩሉ ኤጺስ ቆጸስ ሆኖ የሚመረጥ ዕድ እጺስ ቶጾሳት ጉባ ነው» ዓም ደገብ ሜው ከ ዓመት የሆነው ነው በማለት ያስቀምጣል ቅዱስ ሲናዶስ ማስት ፓትርያርክ ሲቃነ ጳጳሳት ጳጳሳትና ስቧስ ቆዞሳት የሚያ ደርጉት ዓቢይ ጉባሴ ነጡ የ ዓም ሕገ ቤተ ክርስቲያነ ዕድሜን በተመለከተ የወጡት ደንቦች የየራሻቸው የሆነ መስፈርት ይዘው የወጡበት ምክንያት ያልተብራራ ጭራሹነ ያልተጠቀሰ ቢሆንም በ ዓም የወጣው ደንብ የሲኖዶስን ትርገም ሲሰጥ ከላይ ከተጠ አንዳንድ ብፁዓን አባቶችን ጠይቂ እንደተረዳሁት የዕድሜው መስፈርት ቀሱት ትርጐሞች ጋር ተመሳሳይነት ያለው ቢሆንም ይኸው ደንብ ወጥነት ያልያው በየጊዜው በሚደረጉ የብፁዓን አባቶች ምርጫ አንዳንድ ከሐዋርያት ተያይዞ የመጣ አንድ ታላቅ ቁም ነገርን አካቷል እንዲህ የመንግሥትና የቤተ ክርስቲያን ባለሥልጣናት እንዲሾሙላቸው የሚፈ ይላል ልጉዋቸውን ሰዎችን ላለማስተረት ሲሉ በሚያወጡት ብልክ የተሰፋ ቅዱስ ሲናይሰ ማሰት ጻዛሳትና እቧስ ቆጾሳት የሚሰበሰብበት ጉባእ ነወ መለኪያ ምክንያት ነው ይህም የምርጫው ሂደት ከአድልዎ ያልአዳ ስባሳተቹም ጻጻሳትና አዷስ ቶቆቦሳት ደገሞም ቅዱስ ሲናጾስ የፈቀደሳቸወ እንደነበር ጠቋሚ ምልክት ነው በዛይማናታቸውና በሲቅነታቸወ የታወቁ ብቻ ናቸሠ አድሎአዊነትና ግልጽነት የጎደለው አሠራር የታየበት ፅድሜን የተመ ከላይ ለማሳያ ከጠቃቀስናቸውና በተለያዩ ጊዜያት ከወጡ ሕግ ጋተ ቤተ የባ በባርኛት ስይደበም። ቆር እንዳለው የተራራው ሥራቸውን ትተው በሥልጣንና በፃንዘብ ምኞት የፈተና ወጥመድ ስለወደቁ ነው ጢሞ ርር የመጨረሻጽ ሸገቀጽ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያነ ታሪክ ጳመጀ መሪያ ጊዜ አንድ የተለየ አንቀጽ በ ዓም በወጣው ሕገ ቤተ ክርስቲያን ሰፍሯል በዚህ የመጨረሻው ዝመን ምልክት በሆነው የመጨረሻ አንቀጽ ስለቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ሀብትና ንብረት በሚል ርእስ ሥር ተራ ሞጥር አንድ ባይ እንዲህ ሃሚል ይነበባል ስግድ የቅዱስ ሲናይስ ስባስ ክዚህ ዓስም በሞት በጫስይበት ጊዚ የገፀ ሆነ ገዘብ ቢናረው ደረዳቸው ስነበሩ ፅዓስ ማመታና ችገረሻች ይሰጣፎ ከዝዘቢዩ ፀን እዚህ ላይ ቤተ ክርስቲያንዋ ከ ዓም ጀምሮ በተለያዩ ጊዜያት ባወጣቻቸው ሕጎች ያልነበረ ይህ አዲስ ደንብ በዚህ ጊዜ ማውጣት ለምን አስፈለገ የሚል ጥያቄ መነሳቱ የማይቀር ነው መልሱ ሲቃነ ጳጳሳት የግል ሀብትና ንብረት ማፍራት በመጀመራቸው ነው የሚል ይሆናል እሳት በሌለበት ጭስ አይጨስምፍ ሲኖዶሱ ከላይ የተጠ ቀሰውን ደንብ ሕጋዊ ለማድረግ የተጠቀመበት አጋዥ መረጃ አብጥሊስ ን ነው ለመሆነ አብጥሊስ ምንድነው። ሀርጣ ከገዳይሆኘ ጠስ ዘወጾቹም በችጋር ሳደ ከገዳይወደጥዓ ከርሱን አገዳደረግሙት ተ ጠስ ሲሷስ ቶይስ ስሷስ ቆጾስነት ክሀሀሾጡ ከስቀደሞ ያጠራ ቀመጡን ገገዘብ ያስተጻደርበትና ያዝዝበት ዘኀፎ ሰጠደደመ ቢሰጥ ይገባዋስ ከልሷስ ቆዞስነቱ በኋሳ ያጠራቀመው ገንዘብ ገነ ስቤተ ከርስቲያገ ይሀገ ከክርሱ በምገም ሀዝዝ ዘገፎ ሰከርሱ ቅትከክዛዝ ስይገባወም ወደ ዝርዝር ጉዳዩ ከማለፋችን በፊት ልንገነዘበው የሚገባ ነገር ቢኖር አብጥሊስ ተጻፈ የሚባለው በዘመነ ሐዋርያት ጊዜ መሆኑን ነው በወቅቱ ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ ሰፍሮ እንደምናገኘው ኤጺስ ቆደስ ማለት ባለ አንድ ሚስትና የልጆች አባት ካህን ማለት ነው ጢሞ በወቅቱ የውርስ ጉዳይ የተነሣበት ዋናው ምክንያት ይከው ነው ከዚህ ጋር አብሮ መወሳት ያለበት ተጨማሪ ቁምዛገር አለ በወቅቱ የአብጥሊስ ሕግ በወጣበት ጊዜ በርካታ አሕዛብ ካገቡና ትዳር ይዘው ልጆችና ንብረት ካፈሩ በኋላ ከመካከላቸው በሐዋርያት ትምህርት አምነው ተጠምተውና ክርስትና ተቀብለው በተራቸው ሰማዕትነት ጭምር የከፈሉ በርካታዎች ነበሩ ከዚህ አልፈው ተርፈውም እንደ ረስጠጅ አብጥሊስ ለማለት ነው ቆ ፌዴ መ ቄ እነ አትናቴዎስ ከቴሳርያ እስከ ጽጵጽስና ማዕርግ የደረሱ ነበሩ በመሆነም ምንም እንኳን ከተጠመቁ በኋላ ያለው ሕይወታቸው እግዚአብሔር አዲስ እንደተወለደ ሕፃን ንጹሕ የሚያደርግላቸው እነርሱም እንደ ድንግል የሚቆጥራቸው ቢሆንም ከዛ በፊት በዓለም እያሉ ያፈሩትን ንብረት ሰመከፋፈል ሲሉ ልጆቻቸውና ቤተሰቦቻቸው በሚያነሱት የይገባኛል ክርክር የባለንብረቱም ሆነ የቤተ ክርስቲያን ስም አለአግባብ እንዳይነሣ ታስቦ የወጣ የውርስ ሕግ መሆኑ ግልጽ ሊሆን ይገባል በሌላ አገላለጽ አብጥሊስ ጳጳሳት ሕጋውያን ይሁኑ ነው የሜለው በአንጻሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ኤሏስ ቆጳሳት ገና ከመጀመሪያው በድንግልና ሕግ ጸንተው ከዓለም ተለይተው ወደ ገዳም በመግባት አባቴ እግዚአብሔር እናቱ ቤተ ክርስቲያን ሕይወቴ ለእግዚአብሔር ንብረቴ ለገዳም ብለው ንብረት ቢኖራቸው ለገዳም አስረክበው አባት እናታቸውን እኅት ወንድማቸውን ትተው እግዚአብሔርን ብቻ ለማገልገል የወሰኑ ናቸው ጉዳዩእንዲህ ባይ ሆንማ ኖሮ ቀደም ሲል ሊቃነ ጳጳሳት ሊያሟሉአቸው የሚገቡ መስ ፈርቶች በሚል በሕግ ተረቀውና ችትደንግገው ሥራ ላይ እንዲውሱ ባልተደረገ ነበር ስለሆነም በ ዓም በአንቀጽ ተራተ ላይ የሰፈረው ሕግ ሥራ ላይ እንዲውል መፍቀድ በየትኛውም መስፈርት ተቀባይነት ያለው አይደለም በአጭሩ ይህ ደንብ በአንድ በተፈጸመ ድርጊት ላይ ያልነበረ ያላየና የልሰማ ሰውን ምስክር አድርጎ ከማቅረብ ያልተለየ ነው ወይም ደግሞ ተልባን በመዝራት ላይ የነበረ መስማት የተሳነው ገበሬን አለመስማቱን ያላወቀ መንገደኛ በአጠገቡ ሲያልፍ እንደምን ዋልክ። በእርግጥ ምእመናንን በማስተባበርም ሆነ ቤተ ክርስቲያን ከምትሰጣቸው ደመወዝ ቀንሰው ረጂና ደጋፊ የሌላ ቸውን ሕፃናትና አረጋውያን የሚረዱ ብፁዓን አባቶች እንዳሉ እሙን ነው በተግባር እንደምናየው ግን እነዚህ አባቶች ገና ከመጀመሪያው ያላቸው ገንዘብ ለዚህ መሰል በጎ ተግባር ስለሚያውሉት ከዚህ ዓለም በሚለዩበት ጊዜ የሚወረስ ቋሚ ንብረትና ቤት አልያም በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ በባንክ ቤት አያስቀምጡም በትክክል እንኳን የእነዚህን ሊቃነ ጳጳሳት የውርስ ገንዘብ ለሚያሳ ድጉዋቸው ዕጓለ ማውታ የሚውል ነው ቢባል ቤተ ክርስቲያንዋ የራሷ የሆኑ በርካታ የዕጓለማውታ ማሳደጊያ ማዕከላት ስላልዋት ሕፃናቱን ወደ ሚቀርባቸው ማዕከል በማዛወር የሊቀ ጳጳሱ ገንዘብና ንብረት ዱቅ በሕገዊ አሠራር እነዚህን ማሳደጊያ ማዕከላት ወደሚያስተዳድረው ተቋም ማስተላለና ይቻላል እንዲህ ዓይነት ምቹ አማራጮች ባሉበት ቤተ ክርስቲያንዋ በየዕጓለ ማውታ ማዕከላት እያሳደገቻቸው ላሉት ሕፃናት ከውጭ ሀገር ሰዎች በሚገኝ ኛልመና ገንበብ እያሳደገች በምጎትገኝበት ሰዓት በራሳቸው ጥረትና ልፋት ሳይሆን የቤተ ክርስቲያን መሪዎች በመሆናቸው ብቻ ከምእመናን ያገኙትን ንብረትና ገንዘብ ለዕዓለ ማውታና ችግረኞች ማሳደጊያ በሚል ሽፋን የቤተ ክርስቲያን ገንዘብ ለሥጋ ዘመድና ለአኅት ልጅ ማውረስ ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ ካልሆነ በስተቀር የብዕፅና ተግባር ነው ለማለት ይከብዳል እንዲያውም እውነቱን አንነጋገር ከተባለ የዘሬ ሊቃነ ጳጳሳት ከተና ንቶቹ በእጅጉ በተሻለ ሁኔታ ይኖራሉ ከቤተ ክርስቲያንዋ አቅም ጋር ሲነጻጸር በቂ የሚባል ወርሐዊ ደመወዝ አላቸው ሴላም ሳክል ዛራ ቤተ ክርስቲያናችን በገቢ በኩል በሁለት እግሮቿ ቀማ በመሄድ ያለችው የትናንቶቹ ብፁዓን ምእመናን ከልጆቻቸው በፊት ቤተ ክርስቲያናቸውን አስቀድመው ለቤተ ክርስቲያን አውርሰዋቸው ከፄዱ ሕንጻዎች ከሚገኘው ኪራይ አይደለም ወይ። ለክብራቸው ሲባል በጠቅላይ ቤተ ክህነት ግቢ ቅጽረ ቤተ ክርስቲያን ዘመናዊ ቤት ተሠርቶላቸዋል ሲታመሙ ቤተ ክርስቲያናችን ውጭ ሀገር ጭምር ዩ ታ አ እየላከች ተሳክማቸዋለች ከዚህ ዓሰም በሚለዩበት ጊዜ ለቀብርና ሰአሉተ ናፐሐት የሚያስፈልጉ ወጪዎች ሁሉ የሚሸፈነው በቤተ ክርስ ቲያን ነው ሁሉም ሊቃነ ጻጻሳት አዲስ አበባ ሲመጡ ከመደበኛና አስቸኳይ ስብሰባ ወቅቶች በተጨማሪ በየቀኑ ነጻ የምሣብ አገል ግሉት አላቸው በጠቅላይ ቤተ ክህነት ግቢ ውስጥ ለሁሉም ሊቃነ ጳጳሳት መኖሪያ ቤት መሠራቱ ሁሉም በጋራ በኅብረት መመገባቸው መልካምና ተገቢ አካሄድ ነው ይሁን እንጂ ሊቃነ ጳጳሳቱ ደመወዝተኛ ሆነው አያለ ከየአህጉረ ስብከታቸው ወጠደ አዲስ አበባ በመጡ ዮዯጥርና አዚሁ አዲስ አበባ ለሚኖሩ ጭምር ለምግባቸው የሚሆን ወጪ የሚስፈነው ከቤተ ክርስቲያንዋ ግምጃ ቤት እየወጣ ነው በገጠሪቱ ኢትዮጵያ ያሉ ሊቃውንት መምህራን የዕለት ጉርስ የዓመት ልብስ አጥተው በሚቸገሩበት ደቀ መዛሙርቶቻቸው ቀለብ አጥተው እየተበተኑ ባሉበት ገዳማትና የገጠር አብያተ ክርስቲያናት ለማስቀደሻ የሚሆን ጧፍና ፅጣን አጥተው እየተዘጉ በሚገኙበት በአቅም ማነስ በሚል ምክንያት ስብከተ ወንጌሉ እየቀዘቀዘ በመጣበት ሰዓጉ በመንፈሳዊ ኮሌጆች የሚማሩ ደቀመዛሙርት የተመጣጠነ ምግብና ልብስ ባላገኙበት ሁኔታ ሊቃነ ጳጳሳቱ ምርጥ ምርጡን ለራሳቸው ማድረጋቸው የጤና አካፄድ ነው ብሉ ለማመን ይቸግራል አባቶች ያቁዋዩን ሥርዓትና ባህል እናት ለልጆችዋ እንደምትራራ ሁሉ ብፁዓን አባቶችም ከራሳቸው በፊት ቤተ ክርስቲያናቸውን ደቀ መዛሙርቶቻቸውንና ምእመናናቻቸውን ነበር የሚያስቀድሙት ያላቸ ውን ያገኙትን ለቤተ ክርስቲያን ይሰጡ ነበር እንጂ የቤተ ክርስ ቲያን የሆነውን የእርም ገንዘብ ለራሳቸው አያደርጉም ነበር የትናን ትናዎቹ አባቶች ለራሳቸው ቸሬ ቆርጥመው ለእንግዳቸው የላመ የጣመውን የሚያጐርሱ ለራሳቸው ከውስጥ ገላን የሚቆረተጐር ማቅ ለብሰው የመንፈስ ልጆቻቸውን ለስላሳ ልብስ የሚያለብሱ ነበ ሩ ቆ ፍቄ ነገሩ ተጠቃሎና ተጨምሮ ሲታይ አንቀጽ ከርእሱ ጀምሮ ከመንፈሳዊነት ይልቅ ዓለማዊነትን የሚያንአባርቅ ግለኝነትን የሚሰብክ የምንኩስናን ዓላማ የሚቃረን ነው በዘመናችን ከዚህና መሰል ጉዳዮች ጋር ተያያዥነት ባላቸው ጉዳዮች ዙርያ በርካታ መጻሕፍትን ከጻፉት አንዱ አባ ገብረ መድኅን ከበደ ናቸው አባ ገብረ መድኅን አሁን ያለው የቅዱስ ሲኖዶስ አካሄድን አስመልክተው በመጽሐፎቻቸው ካሰፈሩዋቸው መካከል ለአብነት ያህል ጥቂቶችን እንይ የቤተ ክርስቲያን ዓሳማ የሥስጣን ጉጉት በቤስበት በሥርዓተ ባኅበር ስስተጻደር ዉንጌፔፅን ማስተማር ነው ቤተ ከርስቲያገ ዓስማዊ ሹመትን ሽልማትን ራስ ወጻ ድነትገ ግሰኝነትኘና ዘረኝነትኘ ሳታስዉገደ በከርስተስ ስም ከገዚስብሔርኘ ጣማገልገፅ ስትችፅም የቤተ ከርስቲያን ስንድነት የሚጠነከረው የቤተ ከርስቲያገ ዋመተ ሥጋ በመኀ ፈሳዊ ሕደወት ከገደሚጠበቅ በሥጋዊ ሕይወትም ሲጠበቅ ነው ነዬስና ሥጋ ተዋሕደው አከገደሚናሩ ሁሱ የቤተ ከርስቲያገ ሀብተ ሥጋ ሁሱ በሥርዓተ ማኅበር ሥር ሲወፅ ነወ። መሆኑን ባለቅኔው ያስገነዝባሉ ክፍል ንባቡ ከነትርጓሜው ገጽ ዓም ሠ ሔር ው በቀስ ገበና ስቃ መወፎስ የ በመዋፅዕሊነ ሰዳዊት ንጉሥ ቃለ ብሂሉቱ ፍሉጥ ይለብሱ ጽድቀ ካህናተ አፍኣ ወውስጥ አንዘ አምነቶመ በመክፈልት እምኮኖ ኅዳጥ እስመ ብኩርናሆሙ ያመስጥ ወታቦተ ሕግ ልቦሥ በወርቀ ዕበድ ልቡጥ ቀሊለስሰ ኢይኩነነ ዐርተ ዐመባሆጮሙ ሣጥ በአደ ቢጹ ወኢያሶን ኀለፍተ እከይ ይትመያየጥ እንዘ መድሎቱ ሐሰት በዐውደ ይሁዳ ተውላጥ አምጣነ ንባቡ በቃለ ጽርዕ ወትርጓሜሁ በዕብራይስጥ ምስጢር ሳት አንደዘመረላቸው አንደ አውነ ካህናት ያይደሉ ካህናት እኔምነታፃ ው በመብልና በመጠጥ በሹመትና በገንዘብ ስለሆነ ዳዊት ይህን በመዝሙር የዘመረው በዘመናቸው ለነበሩ ካህናት ቢሆን ያስነቅፈው ነበር ይላሉ ባለቅኔው ወርቅ ከብረትና ከብር የላቀ ዋጋ አንዳለው የአዋቂ አጥፊዎች የሆነ ካህናትም በደል ቀሳል አይደለም በተሰሉንቄ በኢያሶን ቤት ውስጥ ሐዋርያው ትዱስ ጳውሎስና ደቀ መዝሙሩ ሲላስ ወንገልን እየሰበኩ ብዙ ሰዎችን አሳመኑ አይሁድም ኢየሱስ የሚባል ሌላ ንጉሥ አለን በማለት የቂሳርን ትእዛዝ ይቃ ወማሉ ብሰው ጳውሉስን ደቀ መዝመጮሩንና አዲሶችንም ክርስቲያኖች ቢወነጅሏቸው ኢያሶንና ወንድሞቹ ዋሶች ሆነው አንዳስፈቸው የካህናቱም በደል በየዕለቱ የሚፈጸም ሆነ ሚዛን ዕቃን በገንዘብ ለመግዛት ወይም ፅቃን ለመለወጥ መለኪያ በመሆን እንደሚያገለግል የካህናቱም ዐመል በአደባባይ መምህሩ ኢየሱስን አሳልፎ ከሰጠ ከአይሁድ ተንኮል ጋር አንድነት አለው የዐመ ዛቸውም መሠረቱ ስሙ በግሪከኛ ዲያብሎስ በዕብራይስጥ ሰይጣን የሚባለው የጨለማ መልእክ ስለሆነ ከእውነት ይልቅ ሐሰት ይቀናቸዋል በማለት ባለትኔው አመስጥረዋል ሐዋ ክፍስ ዮሐንስዘጉንደር መወድስ እምከዊነ ካህን ይቴጌይስ ከዊነ ኖላዊ ወጎሰ እንስሳ ትትበደር እምቤተ መቅደስ ዐባይ እስመ ቤተ መቅደስ ኮነት ቤተ ፈያታይ ወበላዕለ ኖሉት ኢሀለወ በላዕለ ካህናት ዘሀሉ እከይ ተእምርተ ዝኒ ከመንርአይ በጎለ እንስሳ ሠረቀ ዘኢየዐርብ ዐሐይ ወኖሉት ተዛውዑ ምስለ ሐራ ልዑል ሰማይ ዓዲ እምትድመ ዝንቱ አእመካነ ኖሎት ወመራዕይ ከመ ተጸውዑ ደምፀ አግረ ቃለ ዜና ሠናይ ወልደ እንበረም ለምስፍና ወለቅብዐ መንግሥት ወልደ እሴይ ትርጉም ካህን ከመሆን እረኛ መሆን ይሻላል የአንስሶች በረትም ከታላቅ ቤተ መቅደስ ትመረጣለች በተራ ቶጥር የተጠቀሰው መጽሐፍ ገጽ ፎጩ ር ሙጨ ጨጨጨ መመ ምቹ ቤተ መቅደስ የሽፍታ ቤት ሆናለችና በካህናት ላይ ያለ ክፋትም በእረኞ ላይ የለምና የዚህንም ሆልክት እናይ ዘንድ የማይጠልት የማይጨልም ፀሐይ በእንስሳ በረት ወጣ እረኞችም ከከፍተኛ ሰማይ ጌታ መላእክት ጋር አብረው ተጫወቱ ዳግመኛም ከዚህ በፊት ከአእረኞችና ከመንጎች ቦታ የአንበረም ልጅ ሙሴ ለመስፍንነት የአሴይም ልጅ ዳዊት ለመንግሥት ቅባት እንደተጠሩ የመልካም ወሬ ኮቴ ተሰማ ምስጢር እናትና አባት ብዙ ይወልዳሉ መያውንና ግብሩን አይተው አንዱን ይወዳሉ እንዲሉ መወደድና መላቅ ከሥራ መበጀት የተነሣ ነው አረኞች ከብቶቻቸውን ከማሰማራትና እርስ በርስ ከመጫወት በቀር ሌላ ተንኮል አለማሰባቸውን ለጊዜው በጨዋታም ቢጣሉ ወዲያውኑ መስማማታቸውን ከቅንነታቸውም የተነሣ ክርስቶስ በእንስሳት በረት ሲወለድ እነርሱ ከመላእክት ጋር ማመስገናቸውን በማመልከት ባለቅኔው ከካህንነት እረኝነት ከቤተ መቅደስ በረት ይሻላል ይላሉ ደግሞ ክርስቶስ ስለቤተ መቅደስ ሲናገር ቤቴ የጸሎት ቤት ነበር እናንተ ግን የተማኞችና የሌቦች ቦታ አደረጋችሁት እንዳለ እውነት ሊነገርባትና ሊሠራባት የተመሠረተችው ቤተ መቸዋደስ ማታለያና መቀሰጫ ስትሆን የከብቶች በረት ግን የክርስቶስ መወሰሻና የመላእክት ማመስገኛ መሆኗን ገልጠዋል ርቷ ጥንቱንም ሙሴ ለመስፍንነት የአሴይ ልጅ ዳዊትም ለመንግሥት የተመረጡት ከበጎችና ከእረኞች መካከል እንጂ ከቤተ መቅደስና ከካህናት መካከል አለመሀሆኑን ጠቅሰው ታላቁ ሊቅ ክፍለ ዮሐንስ በዐሥራ ሰባተኛው መቶ ከፍል ዘመን የነበረውን የካህናትና ማኅበራዊ ግንኙነት በቅኔያቸው ምስጢር አስረድተዋል ዋቢ መጻሕፍት አባ ገብረመድኅን ከበደ የቤተ ክርስቲያን መጋቢ ኛ መጽሐፍ አባ ገብረመድኅን ከበደ ሠርክ ኀብስት አባ ገብረመድኅን ከበደ መቶ አጥፍ ዋጋ ደስታ ተክለ ወልድ ገበታዋሪያ የንባብ መማሪያ ር ጮ ዜና መዋዕል ዘብዑዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ሐምሌ ተቀን ዓም ዝክረ አበው መጽሔት ዓም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዓም ሕገ ቤተ ክርስቲያን ያልታተመ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ሕገ ደንብ ዓም ሆልተተመ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ሕገ ቤተ ክርስቲያን ዓም ያልታተመ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ሕገ ቤተ ክርስቲያን ዓም ሮልታተመ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ታቦተ ጽዮን በኢትዮጵያ ጥር ዓም ዴ ፍቆ የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር መጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ኛ እትም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች አካዳሚ ባህልና ስፖርት ጉዳይ ሚኒስቴር የግእዝ ቅኔያት የሥነ ጥበብ ቅርስ መጀመሪያ አትም ንባቡ ከነትር ጓሜው የኢትዮጵያ ቋንቋዎች አካዳሚ ባህልና ስፖርት ጉዳይ ሚነስቱር የግእዝ ቅኔያት የሥነ ጥበብ ቅርስ ኛ ክፍል ንባቡ ከነትር ጓሜው ኪዳነ ወልድ ክፍሌ አለቃ መጽሐፈ ሰዋሰው ወግስ መዝገበ ቃላት ሐዲስ ዓም ፈለገ ጥበብ መጽሔትፁ ሚያዝያ ሰኔ ፍስሐ ጽዮን ካሣ መምህር መርጥ ሀለሀ ለፐ ሀዲ ጄጳከነክ ከፎጠከ «ጾ።