Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይቀ ቆቁ ይከ ኛ በፀሎት በምክር በሃሳብ ሳይለዩ ላበረታቱኝ ለተወዳጅ ቤተሰቦቼ እና ለቅርብ አውሬው ማን ነው። ሥሪያ ለ በመጀመሪያ ስለ መናፍቃን ማንነት ከማየታች አስቀድሞ ይህን ትምህርታዊ ጽሁፍ ለምን መማርና ማወቅ አስፈለገ እንል ይሆናል ማወቅ ያስፈለገበት ዋናው ቁም ነገር ዛሬ ዓለምን በክህደታቸው ለሞት የዳረጓት የመናፍቃን የሐሰት ትምህርታቸውን ምዕመናን እንዲያውቁትና ጥርጥርን አስወግደው ማንነታቸውንም ተገንዝበው በቀደመችው እምነታቸው እንዲጸኑ ለማድረግ ነው መናፍቅ ተጠራጣሪ በብዙ ቁጥር መናፍቃን ይሆናል ማለት ነው በብሉይ ኪዳን ዘመን የአይሁድ አምልኮ በኢየሩሳሌም በነበረው ቤተመወቅደስ እንደ ሥርዓቱ የተመሠረተ ነበር ይሁን እንጂ በዚሁ መቀጠል አልቻለም ምክንያቱም ሃይማኖት የሚያጠፋ ቤተ መቅደስ የሚያፈርስና የሚያቃጥል አረማዊ ንጉሥ ተነሳ ዘፍ ዘፍ አረማሪው ንጉሥ ናቡከደነጾር ቤተ መቅደሱን አፍርሶ ሕዝበ እሥራኤልን ወደ ባቢሎን አፍልሶ ስለነበር ከዚያን ጊዜ ጀምሮ አይሁዶች በሚገኙባቸው ሥፍራዎች ሁሉ ለፀሎት እና በማህበር ለማመስገን ቤቶችን ሊሠሩ አንደጀመሩ ይነገርላቸዋል በምኩራቦችም የብሉዶ ኪዳን መምለክያን አምልኮታቸውን ይፈጽሙ ስለነበርና ምኩራቦቻቸውም ብዙ ስለነበሩ ጌታችን መደሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋዌ ምስጢር ተገልፆ በተዋህዶ ከብሮ ወደ ዓለም በመጣ ጊዜም ተከታዮቹን ሐዋርያርን እየላከ በምኩራቦቻቸው ያስተምራቸው ነበር።በ ኮ።
ዓቀ ዓቀቀሁ» ኣ ክፍል ሁለት ምስጢረ ጥምቀት ፊፊሠሠኀዓዓዓሠ የመጥምቀ መለኮት ቅዮሐንስ ስብከት ከለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በውሃ የተጠመቀበት ምክንያት ጌታችን በዮርዳኖስ ለምን እንደተጠመቀ ። በዚህም ይህ በራእይ ላይ አውሬ የተባለው ሰው የሚሠራውና የሚያዘው የሰው የሥራ ውጤት የሆነው ኮምፒዩተር እንዳልሆነ በግልጽ አስረድቷል በራእይ ላይ ደግሞ ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ሲጽፍ አእምሮ ያለው የአውሬውን ቁጥር ይቁጠረው ቁጥሩ የሰው ቁጥር ነውና ቁጥሩም ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ነው ብሏል ይሀም ማለት ብልህና አዋቂ አስተዋይም የሆነ ዕውቀት ያለው የሐሳዊ መሲሕን መጠኑን ያውቃል በሰው ልክ መጠን ሦስት ክንድ ከስንዝር ቁመት ያለው ነው ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት አሥራው ጅማቶች ያሉት የዕለተ አርብ ፍጥረት ሰብአዊ ፍጡር ነው ማለት ነው በሃይማኖት አባቶች ትምህርት የማንኛውም ሰው ጅማት ሥር ነው ይህንንም አክሲማሮስ የተባለው የቤተክርስቲያናችን የሥነፍጥረት መጽሐፍ ያስረዳል ስለዚህ ይህ አውሬ ተብሎ የተጠቀሰው ሐሳዊ መሲሕም ከሰው ወገን የሆነ በዕለተ አርብ የተፈጠረ የአዳም ወገን እንጂ ሌላ ፍጥረት አለመሆኑን ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ሲገልጽ ቁጥሩም የሰው ቁጥር ነው አለ ከዚህ የምንረዳው መጭው አውሬ ሐሳዊ መሲሕ ኮምፒዩተር ሳይሆን ሰው መሆኑን ነው ከዚህ በመቀጠል ደግሞ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዮሐ ላይ ከእግዚአብሔር የሆነ ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል ይሰማል እንዳለ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትርጓሜውንና ምስጢሩን እንመለከታለን በራእይ ላይ ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ አንድም አውሬ ከባሕር ሲወጣ አየሁ አሥር ቀንዶችና ሰባት ራሶች ነበሩት በቀንዶቹም ላይ አሥር ዘውዶች በራሰሶቹም ላይ የስድብ ስም ነበረ ይላል ያይጎሙም ቋምፖር ፇመረ ዕፈቃውጋፉ ለፉ ሪው መ ሜም ር ሬስ ምሜም ያ ዮድ ዎ ዋው ያኤ ሰሳን ከ እፌ ይህንን የስሌት ቀመር አመሳጥረው ያዘጋጽ መተኪያ የሌላቸው የቤተክርስቲያናችን ማለትም የኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ብርቅዬ የሃይማኖት ሊቃውንት ልጆች ናቸው ባሕረ ያታባሰሐቻ ማ ናቀ ለሥር ፇዶቻ ዖያታባራቅት ምሯድ ናሃሯወ ሪያ ራሪቻ ያይሥባታቱዕ ጸታማፇ ናኘው። እያለ ይከተለዋል ይሰግድለታል ማቴ ኛ ተሰ ራዕይ ና ኃጢአተ ሰዶም ይህ ኃጢአተ ሰዶም ተብሎ የሚጠራው በሎጥ ዘመን በሰዶምና በገሞራ ከህናትን ሳይቀር ያስታቸዋል ማለት እንጂ በቤተ መቅደስ ይቂመጣል ማለት አይደለም የተፈጸመው የኃጢአት ሥራ ነው ሰዶምና ገሞራ ኛ ኃጢአተ እስራኤል እስራኤል ሀገረ እግዚአብሔር በአንድ ወቅት ትዕዛዝ እግዚአብሔርን አፍርሰው ሕዝቡም ሕዝበ እግዚአብሔር ይባሉ እንደነበር ሕጉንም ተላልፈው ለባሕርያቸው የማይስማማውንና በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ሁላችንም የምናውቀው የማይገባውን እንስሳዊ ግብር በመፈጸማቸው ነው እስራኤላውያን ግን በዚያንጊዜ የአባቶቻቸውን እግዚአብሔር ተቆጥቶ ከሰማይ እሳትና ዲን አምላክ የእስራኤልን ቅዱስ አግዘኤብሔርን ትተውና አዝንቦባቸዋል ዘፍ መዝ ረስተው ሕጉንም ተላልፈው በአሕዛብ ጣኦታት ሉቃ ኛ ጴጥ ያመልኩና ለጣኦታቱም ይሰግዱ ነበር እነደዚሁም ሮሜ ሁሉ በዚህ በሐሳዊ መሲሕ ዘመን ብዙ ሰዎች ከአምልኮተ እግዚአብሔር ወጥተውና ተለይተው ወደተለያየ አምልኮተ ጣኦት ይገባሉ የአውሬው የሐሳዊ መሲሑ ስምና መንፈስ መለያ ቁጥሩም ለሆነው ላለበት ጣኦት ይሰግዳሉ ራእይ ኛ ቅትለተ ዘካርያስ ይህ ማለት የካህነ የዘካርያስ መሞትመገደል ማለት ነው የእግዚአብሔር ካህን የነበረው ዘካርያስ የተገደለው በተልዕኮ ላይ እያለ በቤተመቅደስ ውስጥ በመሠዊያው አጠገብ ነበር ይህ ግብረ ሰዶም ቨዐበእ ኣላኘ በአሁኑ ጊዜ በመላው ዓለም ላይ እንደሰደድ አሳት እየተቀጣጠለ ነው በተለይም በሰለጠነው ዓለም ይህ ግብረ ሰዶም ዐጠ ሀ ሕጋዊ አነዲሆን የሚጠይቁ ብዙ ሰላማዊ ሰልፎች ተደርገዋልበብዙዎችም ዘንድ ተቀባይነትን እያገኘ ነው ይህ ሁሉ የሚያስረዳን በዚህ በሐሳዊ መሰሕ ዘመን ይህ ዓይነቱ የግብረ ሰዶም ኃጢአት በገሀድ እንደሚፈጸም ነው ማቴ ይልቁንም የዚህ ጉዳይ ዋነኛ አቀንቃኞች ፕሮቴስታንቶች ናቸው ለዚህም በሃራሬ እርሱም የሞተው ጥፋት ኖሮበት ሳይሆን በግፍ ነው እንደዚሁም ሁሉ አዕይንተ እግዘአብሔር ዚንባቡዌ የተካሄደው የአለም አብያተ ክርስቲያናት ጉባኤ ምስክር ነው የተባሉ ካህናት በሐሳዊ መሲሕ ጊዜ አገልግሎታቸው ለእውነተኛው አምላክ ለኢየሱስ ክርስቶስ በመሆኑ መከራ ይደርስባቸዋል በአገልግሎት ላይ እንዳሉም ይገደላሉ ስለዚህ ይህ የሚያመለክተው የቅዱሳን ካህናትን መከራ መቀበልና በሰማዕትነት ማለፍ ሲሆን እነ ሄኖክና ኤልያስ ሌሎችም የተሰወሩ ቅዱሳን ወደዚህ ዓለም ተመልሰው መጥተው በዚህ አውሬ ሐሳዊ መሲሕ ዘመን በሰማዕትነት ያርፋሉ ትሚልክ ማቴ ራእይ ኛ ሞተ ወልደ እግዚአብሄሂር ንጹሕና ቅዱስ የሆነው የእግዚብሔር አብ የባሕርይ ልጅ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሞተው ስለ ሰው ልጆች ፍቅርና ህይወት እንጂ አንዳች በደል ኖሮበት አይደለም ንጽሐ ባሕርይ አምላክ ሆኖ ሳለ እውነተኛ ፍርድ ስለጠፋ ነው በቅንአተ አይሁድ የሞተው እንደዚሁም በዚህ በሐሳዊ መሲሕ ዘመን እውነተኛ ፍርድ ትጠፋለች ፍትሕ ትጓደላለች ክርስቲያኖች ያለአግባብ ይታሰራሉ ይሰቃያሉ ይገደላሉ ማለት ነው ዮሐ ማቴ ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስም በዚህ ሁኔታ ከጻፈ በኋላ እነዚህ ሰባቱ ዋና ዋና ኃጢአቶች በዚህ በሐሳዊ መሲሕ ዘመን ከበፊቱ ይልቅ አይለውና ገነው ስለሚፈጸሙ ሰባት ራሶች ብሏቸዋል። የሐዋ መዝ ኢሳ ዘካ የሐዋ ኛ ተሰሎ ራዕ ኛ ዮሐ አውሬው ሐሳዊ መሲሕ ስድቡን በዚህ ብቻ አያበቃም አርባ ሁለት ወር ሙሉ የወደደውን ምትሐታዊ ተአምር እየሰራ ራሱን ብቻ ከፍ በማድርግ የእግዚአብሔርን ማደሪያ ይሳደባል ይላል ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ ራእይ ቭ ረ ማናድደሬዖ ማ ናን ኛ እግዚአብሄር ማደሪያው ትሆን ዘንድ ከአንስተ ዓለም መርጦ የቀደሳትና ለተዋሕዶ የመረጣት እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ናት መዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጣትን የአማላጅነት ክብር የአምላክ እናት መሆኗንና ዘለዓለማዊ ድንግልናዋን መጠራጠርና መካድ ይህ የእግዚአብሔርን ማደሪያ መሳደብ ነው ነቢዩ ቅዱስ ዳዊት ግን ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ በማለት ክብሯን እና ልዕልናዋን ተናግሮላታል ልዑል የተባለው እግዚአብሔር ሲሆን ማደሪያው የተባለችው ደግሞ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናትና መዝ ኛ የእግዚአብሔር ማደሪያ የተባለችው እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ በገዛ ደሙ የዋጃት ቅዱስ ስሙ የሚጠራባት የሚቀደስባትና የሚሠለስባት ቅዱስ ሥጋውና ማዕምንት ሠዓሊተ ምህረት ለውሉደ ሰብዕ እንዳለ ቅዱስ ኤፍሬም ክቡር ደሙ የሚፈተትባት ቅድስት ቤተክርስቲያን ናት። ያፍጳ ያሪ ውድ አንባቢያን ከአምስቱ አዕማደ ምስጢር ውስጥ እኒህን ሁለቱን ምስጢራት ማለትም ምስጢረ ጥምቀትንና ምስጢረ ትንሳኤ ሙታንን ብቻ ለማጻፍ የተገደድኩበት በዘመናችን የተነሱት ቢፅ ሐሳውያን የተባሉ መናፈቃን በጥምቀት ላይና በትንሳኤ ሙታን ላይ ይበልጥ በማተኮር ምዕመናን እያደናገሩ ስለሚገኙ እንዲሁም በመጻህፍት ያልተጻፈውን እንደተጻፈ አድርገው የሐሰት መልዕክታቸውን በማስተላለፍ ስለሚገኙ ለዚህ መልስ ይሆን ዘንድ ነውና ሌሎቹን ምስጢራት እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ በሚቀጥለው እትም ለማውጣ እሞክራለሁ ምሥጪሪ ምዎ ጥምቀት ማለት መነከር መዘፈቅ ውሃ ውስጥ ገብቶ መውጣት መጥለቅ ማለት ነው ጥምቀት ምሥጢር መባሉ በሚታይ አገልግሎት የማይታይ ፀጋ ማለትም የእግዚአብሔር ልጅነትን ስለምናገኝበት ነው በተጨማሪም የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን መጠመቅ በመጠመቁም እኛ ያገኘነው ፀጋና የተደረጉት ተዓምራትን ጥምቀትን ከአምስቱ አፅማደ ምሥጢር አንዱ አድርጎታል በሚፈፀም አገልግሎት የማይታየውን የአምላካችንን ፀጋና በረከት ስለምናገኝ ሥርዓተ ጥምቀታ ከሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን አንዱ ሆኗል በዚህ በምሥጢረ ጥምቀት ትምህርታችን ስለመጥምቁ ዮሐንስ ጥምቀት ስብከትና ለጌታ የሰጠውን ምስክርነት ስለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሀ በዮሐንስ እጅ መጠመቅ ሊ በውሃ መጠመቅ ሒ በዮርዳኖስ ወንዝ መጠመቅ የጥምቀት ጥቅም በጥምቀት የሚገኝ ልጅነት ምሥጢረ ጥምቀት ለመፈጸም የሚያስፈልጉን ነገሮች ጥምቀት አንዲት ስለመሆኗ የአንዲት ጥምቀት ክፍሎች የሕፃናት ጥምቀት የሚሉትን ርዕሶች ሰፋ ያለ ትምህርት ለማየት እንሞክራለን ያመፇቻምፇቃ መሰሶ ቀፉዕ ፆሪሰዕ ሰሇስተ ሕና ሥ ለዲዶም ቋታፖ ዖጎጠው ፖ ዮሐንስ ጌታን በልደት በ ወር ይበልጣል ጌታን በ ወር ዕድሜ የሚበልጠው ዮሐንስ ለክርስቶስ መመስከር የጀመረው ገና ከእናቱ ማህፀን ጀምሮ ነው አባቱ ሊቀ ካህናቱ ዘካርያስ አናቱ የእመቤታችን ዘመድ ማለትም የአክስቷ ልጅ ቅድስት ኤልሳቤጥ ናቸው እመቤታችን በብስራተ ገብርኤል በመንፈስ ቅዯስ ግብር ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በጸነሰች እለት ወደ ኤልሳቤጥ አገር ሄዳ ነበር ኤልሳቤጥም በመንፈስ ቅዱስ ተቃኝታ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ የማህፀንሽ ፍሬ የተባረከ ነው የጌታዬ እናት ወደኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል እነሆ የሰላምታሽ ድምፅ በጆሮዬ በመጣ ጊዜ ፅንሱ በማህጸነ በደስታ ዘልሏልና በማለት አመቤታችንን አመስግና የዮሐንስንም ለጌታውና ለጌታ እናት መዝለሉን መስገዱን መስክራለች የሉቃስ ወንጌል መፅራፍ ከቁጥር መጥመቀ መለኮት ዮሐንስ ያደገው በምድረ በዳ ነው ጌታ ሰላሳ ዓመት ሊሞላው ወር ሲቀረው ውጣና አስተምር የሚል ቃል ከእግዚአብሔር መጣለት ዮሐንስም ከምድረበዳ ወደ ዮርዳኖስ ዙሪያ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሀ ግቡ እያለ እየሰበከ መጣ በነብዩ በኢሳያስ እንደተነገረ ትንቢትም የጌታን መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ ተራራው ዝቅ ይበል ጠማማውም ይትና ሰር ጓጉጡም ሜዳ ይሁን እያለ ማቴ ሉቃ ማር ዮሐንስ ልብሱ የግመል ፀጉር ነበር በወገቡ ጠፍር ይታወቅ ነበር ምግቡም አንበጣና የበረሃ ማር ነበር ዮሐንስ የሚናገረው እውነት ነው ኃጢያተኞች ወደ ንስሐ እንዲመጡ አጥብቆ ይመክራል ሰዎች ወደ እርሱ እየመጡ ኃጢያታቸውን እየተናዘዙ ይጠመቁ ነበር በልባቸው ትዕቢትና ተንኮል የተሞላባቸው የሰዎችን ልብ ለእግዚአብሔር መንግሥት ያዘጋጅ ጀመር ኢሳ ሰዱቃውያና ፈሪሳውያን ወደ እርሱ ሲመጡ አናንተ የአፉኝ ት ልጆች ከሚመጣው ቁጣ እንድትሸሹ ማን አመለከታችሁ እያለ በመገሰፅ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ እንዲያፈሩ ከመልካም ግብር የተለዩ ሆነው ከተገኙ እንደሚቆረጡ ወደገሃነመ እሳትም እንደሚጣሉ አበክሮ ይናገር ነበር ዮሐንስ ወንሄላዊው ስለ መጥምቁ ዮሐንስ ሲጽፍ አይሁድም አንተ ማነህ ብለው ይጠይቁት ዘንድ ከኢየሩሳሌም ካህናትንና ሌዋውያንን በላኩበት ጊዜ የዮሐንስ ምሥክርነት ይህ ነው መሰከረም አልካደም እኔ ክርስቶስ አይደለሁም ብሎ መሰከረ እንግዲያስ ማነህ ለላኩን መልስ እንስጥ ዘንድ ስለ ራስህ ምን ትላለህ አሉት እርሱም ነብዩ ኢሳያስ እንዳለ የጌታን መንገድ አቅኑ ብሎ በምድረ በዳ የሚጮህ ሰው ድምጽ እኔ ነኝ አለ እኒህ መልእክተኞች ለምን እንደሚያጠምቅ ሲጠይቁት ዮሐ እኔ ለንስሐ በውኃ አጠምቃችኋለሁ ብሎ የሱ ጥምቀት የንስሐ ጥምቀት መሆኑን ገልዷል። በዚህም አንድ አምላክ እግዚአብሔር ሦስት አካላት ሦስት ስሞች ሦስት ግብራት እንዳሉት በግልፅ ተረጋግጧል መፈሰ ቀቶዕ ርግቋ ለም ያወረደያ ምዖያታ ሀ በኖህ ዘመን የነበሩ ሰዎች በጥፋት ውሃ ከጠፉ በኋላ ኖህ በመርከብ ውስጥ ሆኖ ርግብን የጥፋት ውሃ እንደጎደለ አይታ እንድትመጣ በላካት ጊዜ ርግብ የጥፋት ውነ ጎደለ ስትል ቆፅለ ዘይት የወይራ ያ ቅጠል ይዛ መጥታለች መንፈስ ቅዱስም የኃጢአት ባህር ጎደለ ሲል በርግብ አምሳል ታይቷል ለ ርግብ የዋህ ናት ቂም በቀል አትይዝም መንፈስ ቅዱስም ሐዳጌ በቀል ይቅር ባይ የዋህ ተጸጽተን ይቅር በለን ካልነው ይቅር የሚል ነውና በርግብ አምሳል ወረደ ሐብ ርግብ ቢመቷት እንቁላሏን ቢሰብሩባት ቤቷን ካላፈረሱባት በቀር ቦታዋን አትለቅም መንፈስ ቅዱስም ሃጢአት ቢሰሩ ጨርሰው ካልካዱት በቀር ከክርስቲያኖች አይለይምና በርግብ አምሳል ተገለጠ ፄታቻጋ መድኃኒታቻ ሊያተኑዕ ርዕዶሪ ጮሃ ይያራወመዎሥ ምያሯኞምኛፓ ሀ እግዚአብሔር አምላክ ቀድሞ ሰብዐ ትካትን በማየ አይህ በጥፋተ ውሃ ሰብዐ ግብጽን በኤርትራ ባህር ካጠፋ በኋላ ውሃ ለመአት እንጂ ለምህረት አልተፈጠረም ይሉ ነበርና ለምህረት እንደተፈጠረ ለማጠየቅ ለ ማርና ወተት ለባለፀጎች እንጂ ለድሆች አይገኝም ጥምቀት ግን የተሰራው ለሁሉም ነውና በቀላሉ በሚገኙ ሁሉም በሚያገኘው ውሃ ተጠመቀ ሐ ግርና ወተት አትክልት ላይ ቢያፈሱት ያደርቃል እንጂ አያለመልምም ውሃ ግን ያለመልማል እናንተም በማየ ገቦ ከጌታ ቀኝ ጎን በፈሰሰው ውሃ ብትጠመቁ ልምላሜ ሥጋ ልምላሜ ነፍስ ታገኛሳችሁ ሲልበ ውሃ ተጠመቀ መ ማርና ወተት ቢታጠቡበት ያቆሽሻል እንጂ አያነጻም ውሃ ግን አድፍን ያስለቅቃል እናንተም በማየ ገቦ ብትጠመቁ ከሥጋ እድፈትና ከነፍስ እድፈት ትነጻላችሁ ሲል በውሃ ተጠመቀ ሥ ውሃ መልክን ያሳያል እናንተም በጥምቀት ክርስቲያን ሆናችሁ መልክዓ ሥላሴን ታያላችሁ ሲል ረ ውሃ እሳትን ያጠፋል አናንተም በጥምቀት በገሃነም ከመጥፋት ትድናላችሁ ሲል በውሃ ተጠመቀ ታቻ መድኃኒታቻ ዲዖታፅዕ አርዕዶዕ ይርኖዕ ወ ሐም ኋ ፇድሦወመዎፇ ጌታችን ከሌሎች ወንዞች መርጦ በዮርዳናበ የተጠመቀበት ብዙ ምክንያቾች አሉት ከእነዚህም መካከል ሀ ዮርዳኖስ በተፈጥሮ ከላይ ነቁ መነሻው አንድ ሲሆን ትንሽ ወረድ ብሎ ለሁለት ይከፈላልኛ ዮር ኛ ዳኖስ በመባል ከዚያም ተመልሶ ተጋጥሞ ዮርዳኖስ ተበሎ ይወርዳል ጌታ በተጋጠመበት ቦታ ተጠምቋል ዮርዳኖስ ከላይ አንድ መሆኑ የሰው ዘር ሁሉ የአንድ መሆኑን ሁለም የአዳም ልጅ የመሆናቸውን ምሳሌ ሲሆን ወረድ ብሎ ለሁለት መከፈሉ ሕዝብና አህዛብ ተብለው ለመከፋፈላቸው ምሳሌ ነውተመልሶ መጋጠሙና ጌታ በተጋጠመበት ቦታ ላይ መጠመቁ ክርስቶሰ የመጣው ለአዳም ዘር ሁሉ እንደሆነና ያመኑበትን ሕዝብና አህዛብን ሁሉ ዘር ቀለም ቦታ ዕድሜ ሳይለይ እንደሚያድን የሚያሳይ ነው ትንቢትና ምሳሌውን ለመፈጸም በዮርዳኖስ ተጠምቋል ትንቢቱ በመዝ እና በመዝ የተገለጸው ነው ምሳሌ አብርሃም የሰዶምና የገሞራን ነገሥታት ድል ነስቶ ዮርዳኖስን በመሻገር መልከጹዴቅን ተገናኝ ቷል አብርሃም የምዕመናን ዮርዳኖስ የጥምቀት መልከጹዴቅ የክርስቶስ ምሳሌ ናቸው ዕብራ አብርሃም ዮርዳኖስን ተሻግር መልከጹዴቅን እንደተገናኘ እኛም ክርስቲያን ለመባል በጥምቀት ከእግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ መወለድ አለብን በዚህም ባህረ ሃጢአትን እንሻገራለን ኦሪት ዘፍጥረት ምዕ ሙሉውን ተመልከት እዮብ በሰይጣን ፈተና ምክንያት በደዌ ተይዞ ሳለ እግዚአብሔር አምላኩ እንዲድን በዮርዳኖስ ወንዝ እንዲጠመቅ ነገሮታል በዮርዳኖስ በተጠመቀም ጊዜ ከደዌው ሁሉ ተፈውሷል መጽሀፈ ኢዮብ ኢዮብ የምዕመናን ደዌ የመርገመ ሥጋ የመርገመ ነፍስ ዮርዳኖስ የጥምቀት ምሳሌ ናቸው ኤልያስ ዮርዳኖስን ተሻግሮ ብሔረ ሕያዋን ገብቷል ኛ ነገ እኛም በጥምቀት ከእግዚአብሔር ተወልደን ገነት መንግሥተ ሰማያት እንገባለንና ፅ የሶሪያ የሠራዊት አለቃ ንእማን በለምፅ ተመትቶ ይሰቃይ ነበር በነበነቢዩ በኤልሳዕ አማካኝነት በዮርዳኖስ ወንዝ ተጠምቆ ከለምጹ ነፅቷል ንእማን የምዕመናን ኤልሳዕ የካህናት ለምፅ የኃጢአት የመርገም ዮርዳኖስ የጥምቀት ምሳሌ ናቸው አኛም በሥላሴ ስም በካህናት ተጠምቀን ከኃጢአት ነፃ ለመሆናችን ምሳሌ ነው አዳምና ሔዋን ዕፀ በለስን በመብላታቸው የተነሳ ከገነት ተባረው ወጥተው ነበር ከገነት ከተባረሩ በኋላ ዲያቢሎስ የጨለማ መጋረጃ ጋርዶ አገዛዝ አጸናባቸው አገዛዙን እንዳቀልላችሁ ስመ ግብርናችሁን ጽፋችሁ ስጡኝ አላቸው እነርሱም በሁለት እብነ ሩካብ ዕብነ በረድ ፅፈው ሰጡት ጽሕፈቱም አዳም የዲያቢሎስ ባሪያ ሔዋን የዲያቢሎስ ገረድ የሚል ነበር አንዱን በዮርዳኖስ አንዱን በሲኦል ጥሎታል ጌታ በዮርዳኖስ በተጠመቀ ጊዜ ያን የዕዳ ደብዳቤ እንደሰውነቱ ረግጦ እንደ አምላክነቱ አቅልጦ አጥፍቶታል በሲኦል ያለውንም በእለተ አርብ ደምስሶታል ቅዱስ ጳውሎስ በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትዕዛዙ የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው ቆላ ያለው ይህን ለመግለፅ ነው ያፖምቃ ፇሇቃም ያ ጌታችን በጥምቀቱ ውሆችን ቀድሶ ዮርዳኖስን ብርህት ማህፀን አድርጎ ሰጥቶናል በክርስትና ሃይማኖት ውስጥ ታላቅ ቦታ የሚሰጠው ከመሆኑም በላይ እያንዳንዱ ክርስቲያን ሊያምነውና ሊፈጽመው የሚገባ ታላቅ ምስጢር ነው እያንዳንዱ ሰው ምስጢረ ጥምቀትን ማመንና በተግባር መፈጸም ግዴታው የሆነው በጥምቀት አማካይነት የሚሰጠው ጸጋ እንዳያመልጠው ነው ዕእግዷለሙሔር መወፈድ ልኞራሥ ማግሃሃ ሰው በሥላሴ ስም በተጠመቀ ጊዜ ከሥላሴ የፀጋና ልጅነትን ይጎናጸፋል ከእግዚአብሔር የምንወለደው ልደት ሁለተኛ ልደት ነው የመጀመሪያው ልደት ከወላጆቻችን በሥጋ የምንወለደው ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ከእግዚአብሔር በጥምቀት አማካይነት በመንፈስ ቅዱስ እንወለዳለን የመጀመሪያው ልደት ግዙፍ ሲሆን ሁለተኛው ልደታችን ረቂቅ ነው ጌታ በወንጌል ይህንኑ ሲያስረዳ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር ወደ መንግሥተ ሰማያት ሊገባ አይችልም ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነው ዮሐ በማለት ገልዷል እግዚአብሄር አምላክ የዲያቢሎስ ልጆች ከመሆን በጥምቀት ነፃ አውጦቶ የጸጋ ልጆቹ እንድንሆን ፈቅዶልናል የእግዚአብሔር ልጅ ለመሆን ደግሞ የግድ መጠመቅ ያስፈልገናል የዲያቢሎስ ልጆች የሆኑ የግብር አባታቸውን የሰይጣንን ርስት ገሃነመ እሳትን እንደሚወርሱ ማቴ ከእግዚአብሔር የተወለዱ ደግሞ የአባታቸውን ርስት መንግሥተ ሰማያትን ይወርሳሉ ማቴ በሐዲስ ኪዳን ከእግዚአብሔር ፍፁም ፍቅር የተነሳ በሰውና በእግዚአብሔር መካከል ያለው ግንኙነት የአባትና የልጅ የቤተሰብ ግንኙነት እንደሆነ ማቴ ማቴ ማቴ ኛ ጴጥ ገላ ቲቶ ቅዱሳቾ መጻሕፍትን በመጥቀስ አበው ያስተምሩናል» ወበዝንቱ እሙራን ውዕቶሙ ደቂቀ እግዚአብሔር ወደቂቀ ጋኔን እንዲል ኛ ዮሐ ክ እምነት ለመዳናችን መሠረት ነው ፍጹም የሚሆነው ግን በጥምቀት ነው በጥምቀቅ ከጌታ ጋር አንድ እንሆናለን ይህን ቅዱስ ጳውሎስ ሲገልጸው በእምነት በኩል ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁና ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኃል ገላ ብሏል። ሥሂፒኘሦሥ ኃዉልም መልጢዶፆቻ መጋፃ በጥምቀት ከሚገኘው ጸጋ አንዱ የኃጢአት ሥርየት ነው ጥምቀት ኃጢአትን ያስተሰርያል በኃጢአት የረከስን ሰውነት ይቀድሳል በኃጢአት ያረጀውን ያድሳል ጥምቀት ከረቂቅ የኃጢአት ቆሻሻ የሚያነጻ በመሆኑ ቅዱሳን አባቶች በጸሎተ ሃይማኖት ኃጢአት በምታስተሰርይ በአንዲት ጥምቀት እናምናለን ብለዋል ቅዱስ ጴጥሮስ በሒሥ ላይ በትምህርቱ ያመኑትን ሰዎች ንስሐ ግቡ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ ብሏቸዋል ቅዱስ ጳውሎስንም ሐናንያ አሁን ለምን ትዘገያለህ ተነስና ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ ከኃጢአትህም ታጠብ ዮሒሥ የሐዋሥራ ሩ ብሎታል ቅዱስ ጳውሎስ የኃጢአት ስርየት ያገኘው አምኖ በመጠመቁ ነው በጥምቀት አማካይነት ሥርየት ኃጢአት ንጽህና ቅድስና እንደሚገኝ ነቢያት በትንቢት አስቀድመው ተናግረዋል ነቢዩ ሕዝቅኤል በምዕራፍ ላይ ጥሩ ውሃንም እረጭባችኋለሁ አናንተም ትጠራላችሁ ከርኩስታችሁም ከጣኦታችሁም አጠራችኋለሁ አዲስም ልብ እሰጣችኋለሁ አዲስም መንፈስ በውስጣችሁ አኖራለሁ በማለት ጽፏል ነቢዩ ሚክያስም ተመልሶ የጥምቀትን አስፈላጊነት ገልጾታል ቅዱስ ጳውሎስም የነቢያቱን ቃል በማረጋገጥ በጥምቀት ቅድስና ክብር እንደሚገኝ ተናግሯል ኤፌ የተጠመቀ ሰው አሮጌ ሰውነቱ ታድሶ አዲስ ሰውነት ያገኛል ፍጥረታዊ ሰው መሆኑ ቀርቶ መንፈሳዊ ሰው ይሆናል ኛ ቆሮ በአዲሱ ሰውነት የመንፈስ ቅዱስ ፍሬዎች የሆኑትን ዘጠኙን ፈቃዳተ ነፍስ ያፈራል ጎላ ድኦ ሰው ለመዳን ወይም የዘላለም ሕይወት ለማግኘት ወደ መንግሥተ ሰማያት ለመግባት መጠመቅ ያስፈልገዋል ጌታችን በወንጌል ሰው ዳግመኛ ከውሃና ከመንፈስ ቅዱስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት አይገባም በማለት ተናግሯል ዮሐ ሰው ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት ካልቻለ ወደገሃነም መሄዱ የማይቀር ነው ወደ ገሃነም ከገባ ደግሞ የሚያጋጥመው ዘላለማዊ ሞት ነው ስለዚህ ሰው ለመዳን የግድ መጠመቅ ያስፈልገዋል በተጨማሪም በማርቆስ ወንጌል በም ቁ ላይ ያመነ የተጠመቀ ይድናል በማለት ለመዳን ማመን ብቻ ሳይሆን መጠመቅም እንደሚያስፈልግ አረጋግጧሟል። ሳ መያዎያ ማንም ሰው የቤተክርስቲያን አባል ለመሆንንና ቤተክርስቲያን ለምዕመናን ለምትሰጠው ምሥጢራት ተካፋይ ለመሆን መጠመቅ አለበት ከሌሎች ምሥጢራት አስቀድሞ ጥምቀት የሚፈጽመው ያለሱ የተቀሩትን ምስጢራት ለመሳተፍ ስለማይቻል ነው ስለዚህ ጥምቀት ወደ ቤተክርስቲያን ለመግባት እንደ በር የሚያገለግል ነው የተጠመቀ ሰው የእግዚአብሔር ሕዝብ እስራኤል ዘነፍስ ይሆናል እግዚአብሄር አምላክ በቤተክርትሲያን በኩል የሚያድለውን በረከትና ጸጋ ይካፈላል ከክርስቶስ መንጋ ምዕመናን ጋር አንድ ይሆናል ገላ ቤተክርስቲያን የኖህ መርከብ አምሳል ናት ሐመረ ኖህ በውስሟ የተጠለሉትን ከጥፋት ውሃ እንዳዳነች ሁሉ እሥራ ሕዝብ ኤል እግዚአብሔር እስራኤልሀዝበ እግዚአብሄር ማለት ነው በፅብራይስጥ አምላኩ እግዚአብሄር የሆነለት ህዝብ ማለት ነው ር ቤተክርስቲያንም ከሚመጣው ከገሀነብ እሳት ጥፋት በጥምቀት አማካይነት ወደርሷ የገቡትን ታድናለች ኛ ጴጥ በዘመነ ኦሪት የእግዚአብሔር ሕዝብ ለመሆን መገረዝ ግዴታ ነበር ግዝረት ሊመጣ ላለው ለጥምቀት ምሳሌ ነው ቆላ እግዚአብሔርም ለአብርሃም ቁልፈቱን ሥጋ ያልተገረዘ ቆላፍ ሰው ሁሉ ያች ነፍስ ከወገንዋ ተለይታ ትጥፋ ቃል ኪዳኔን አፍርሳለችና ዘፍ በማለት የመገረዝን አስፈላጊነት ገልዷል ምሳሌ የሆነውና በጥምቀት የተተካው ግዝረት የሄን ያህል ቅጣት ካስከተለ አማናዊውን ጥምቀት ያልተጠመቀማ የበለጠ ቅጣት እንደሚገጥመው የተረጋገጠ ነው ይህም ቅጣት የዘለዓለም ሞት ነው ግዝረት ለሕዝበ እስራኤል የአብርሃም ቃል ኪዳን ባለቤቶች ተሳታፊዎች የመሆናቸው መለያ ምልክይት እንደሆነት ሁሉ ጥምቀትም በክርስቶስ ለሚያምኑ የእግዚአብሔር ልጆች የመሆናቸውና የመንግሥቱ ወራሾች እንዲሆኑ ምልክት ነው ሙሮ ። ጥምቀትም የነፍስን እድፍ ያስወግዳል ውሃ ከክፉ ህሊና ለመንጻታችን ማረጋገጫ ነው ዕብራ ተጠማቂው ሰው በውሃ ውስጥ ሦስት ጊዜ ብቅ ጥልቅ በማለት ጌታችን ሦስት መአልት ሦስት ሌሊት በከርሰ መቃብር አድሮ መነሳቱን ይመሰክራል ጥምቀት ከክርስቶስ ጋር አብረን ለመሞታችንና ለመነሳታችን ማረጋገጫም ነው ሮሜ ለንጊኖስ የተባለ ወታደር በእለተ አርብ ክርስቶስ ተሰቅሎ እያለ የጌታን ቀኝ ጎን በጦር በወጋው ጊዜ ትኩስ ደምና ውሃ በአንድነት ፈሷል ዮሐ ደሙን ለመጠጣችን ሰጥቶናል ውሃውንም ለጥምቀታችን መሆኑን ሲያጠይቅ ነው ይህንንም ፍቁረ እግዚእ ዮሐንስ እንዲህ ሲል ገልጾታል በውሃና በደም የመጣ ይህ ነው እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ በውሃና በደሙ እንጂ በውሃው በቻ አይደለም ኛ ዮሒ የምንጠመቅበት ውሃ አስቀድሞ ተራ ውሃ ቢሆንም እውነተኛ ካህን ጸሎትን ጸልዮ አሐዱ አብ ቅዱስ አሐዱ ወልድ ቀዱስ አሐዱ ውዕቱ መንፈስ ቅዱስ ብሎ ሲባርከው ውሃው ተለውጦ ከጌታችን ቀኝ ጎን የፈሰሰውን ማየ ገቦ ይሆናል በሕዝ ላይ ጥሩ ውሃንም እረጭባቸኋለሁ ከርኩሰታችሁም ትጠራላችሁ ተብሎ የተነገረው ይህንኑ የሚያስረዳ ነው ፈፈ ያሥሴ ሰም መጠመቀ ማንም ሰው በእውነተኛ ካህን ሥርዓተ ጥምቀት የሚፈጸምለት በሥላሴ ስም ነው ጥምቀት በሥላሴ ስም የሆነበት ምክንያት ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ በወንጌል እንግዲህ ሂዱና አህዛብን ሁለ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ ያዘዝኳችሁንም እንዲፈጽሙ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርቴ አድርጓቸው እነሆ እኔ እስከ አለም ፍጻሜ ድርስ ሁል ጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ ማቴ በማለት ለሐዋርያት ባዘዘው መለኮታዊ ትዕዛዝ አማካይነት ነው በፍትሀ ነገሥት ይህንኑ የጌታን ቃል በመከተል የሚጠመቀውን ሰው ራስ የሚጠልቅ ውሃ ባያገኝ እፍኝ ያህል ውሃ ወስዶ በሥላሴ ሥም በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ራሱን ያጥምቀው በማለት በስመ ሥላሴ መጠመቅ እደሚገባ ያስረዳል አንዳንድ ክፍሎች በሐዋርያት ሥራ ውስጥ ሐዋርያት በኢየሱስ ስም ብቻ ስላጠመቁ ዛሬም በሥላሴ ስም መጠመቅ የለብንም የሚሉ አሉ ሐዋርያት በጥንተ ስብከት በኢየሱስ ስም ያጠመቁት የጌታን ትዕዛዝ ዘንግተው ወይም ጥሰው አይደለም በርግጥ በሒሥ ላይ እንደተገለጸው ሐዋርያት በኢየሱስ ስም ቢያጠምቁም ይህንን ያደረጉበት መሠረታዊ ምክንያት ነበራቸው ሐዋርያት ለስብከት ወንጌል በተሰማሩ ጊዜ በቤተ አህዛብ ይቅርና በቤተ አይሁድም እንኳን የክርስቶስ አምላክነት አይታመንም ነበር። እንዲሁም አይሁድና የአይሁድ ሊቀ ካህናት ሐዋርያትን በክርስቶስ ስም እንዳያስተምሩ እንዳገዯዱዋቸው ሐዋርያትም እለት እለት ስለ ክርስቶስ ያስተምሩ እንደነበር በሐዋ በግልጽ ጽፏል ስለዚህ ሐዋርያት የጌታን የባህርይ አምላክነት በተጨባጭ ለማስረዳት በቅድሚያ በክርሰቶስ ስም አሳምነው ያጠምቁ ነበርና ነው ሇምፇታ ለዲት ናሦ ጥምቀት አንዲት መሆንዋን ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ግልጽ በሆነ ቃል አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ኤፌ በማለት አስቀምጦልናልና እግዚአብሔር አንድ ስለሆነ አንድ እግዚአብሄር በትክክል የሚመለክበትን ሃይማኖት አንድ ብቻ መሆኑ የታወቀ ነው እውነተኛ ሃይማኖት አንድ ብቻ ስለሆነ በዚህ ሃይማኖት አምነን የምንጠመቀው ጥምቀት አንድ መሆኑ የግድ ሽ ነው በጸሎተ ሃይማኖት ቅዱሳን አባቶች በአንዲት ጥምቀት እናምናለን በማለት ጥምቀት የማያሰልስ አንድ ብቻ መሆኑን ገልጸውታል ምዎፇም ያማሜሪደም ለድ ፖ ያፖሪያታ ምያጦ« ከሥጋዊ ወላጆቻችን የምንወለደው አንድ ጊዜ ብቻ እንደሆነና ሊደገም እንደማችል ከመንፈሳዊ አባታችን ከእግአብሄር የምንወለደው መንፈሳዊ ልደታችን አንድ ጊዜ ብቻ ነው አይደገምምና ዮሐ ለጥምቀት ምሳሌ የሆነው ግዝረት አንድ ጊዜ ብቻ እንደሚፈጸም ጥምቀትም አንድ ጊዜ ብቻ ይፈጸማልና ቆላ ጥምቀት የክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ ምሳሌ ነው ክርስቶስ የሞተው አንድ ጊዜ የተነሳውም አንድ ጊዜ ነው ጥምቀትም እንዲሁ አንድ ጊዜ ብቻ ይፈጸማል አይደገምም ሮሜ ጥምቀት አንዲት ናት ስንል ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ሃጢአት እንዳሉ ሠለስቱ ምዕት በና በ ቀን ቢጠመቁ እንዲሁም በ እና በ ዓመት ቢጠመቁ በአቢይ ባህር ወይም በንዑስ ባህር ቢጠመቁ በሊቀ ጳጳስ በኤሏስ ቆጾስ በቄስ እጅ ቢጠመቁ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እስከተጠመቁ ድርስ ለውጥ የለውም ማለት ነው። ሁሉም ከእግዚአብሔር የምንወለድበት ነው ስለዚህ ጥምቀት አንዲት ናት ያዳሀሃኗሦ ሇምፇፇሦ ያፍሎቶቻ ልጅነት የምታሰጠው ጥምቀት አንደ ስትሆን በሶስት ወገን ትከፈላለች የሙሃ ጥምቀት ማየ ገቦ ደመ ሰማዕት ስለ ክርስቶስ ብለው በመከራ የሚያፈሱት የሰማፅታት ደም ባህረ እሳት ናቸው የጥምቀት ምስጢራዊ ፍቺ ከክርስቶስ ጋር አብሮ መሞት መነሳት ነው ይህንንም ቅዱስ ጳውሎስ በፃፈው በቤተክርስቲያን ሊቃውንት አተረዓጎም አንብሀ ንስሀም የንስሀ እንባክጥምቀት የቆጠራል እንረዳለን በሮሜ ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድ ለመሆን የተጠመቅን ሁላችን ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ እንደተጠመቅን አታውቁምን እንግዲህ ከክርስቶስ በአብ ክብር ከሙታን እንደተነሳ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከርሱ ጋር ተቀበርን ሞቱን በሚመስል ሞት ከርሱ ጋር ከተባበርን ትንሳኤውን በሚመስል ትንሳኤ ደግሞ ከአርሱ ጋር እንተባበራለን ደግሞም በገላ ክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋል የሚል ቃል ተፅፎ ስናገኝ በቆላስ በጥምቀት ከርሱ ጋር ተቀበራችሁ በጥምቀት ደግሞ ከሙታን ባስነሳው በእግዚአብሔር አሰራር በማመናችሁ ከርሱ ጋር ተነሳችሁ የሚል ቃል ሰፍሯል ከላይ የሰፈሩት የቅጳውሎስ መልእክታት ሁሉ የሚያስረዱት ጥምቀት ማለት ከክርስቶስ ጋር ሞቶ መነሳት ማለት እንደሆነ ነው ስለዚህ በውሃ ጥምቀት ሳይደርሱ በመንገድ ላይ ስለ ክርስቶስ ሲመሰክሩ በአላውያን ሰይፍ ተቀልተው ያሯፉ ወይም ወደ እሳት የሚወረወሩ ሰዎች ውሃ ጥምቀት ዛለመብቃታቸው የእዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም አይባልም እነዚህ ሰዎች በተግባር ክርስቶስን መስለውታል የጥምቀት ምስጢራዊ ፍቺ ከክርስቶስ ጋር ሞቶ መነሳት ከሆነ እነዚህ ሰዎች በደማቸው ወይም ወደ አሳት በመጣላቸው ከክርስቶስ ጋር ስለሞቱ እርሱ ክርስቶስ ደግሞ ከርሱ ጋር ያስነሳቸዋል በክርስቶስ አምነው ሁሉን አሟልተው ነገር ግን ሳይጠመቁ ቆይተው ስለ ክርስቶስ መስክረው ቢሞቱ በደማቸው የተጠመቁ ስለሆነ እንደ እውተኛ ጥምቀት እንደሚቆጠርላቸው ቤተክርስቲያን ታስተምራለች ቀድሞ ኢአማንያን የነበሩ ኋላ ግን አምነው በአላውያን ነገሥታት ፊት ስለ ጌታ አዳኝነት ሲመሰክሩ በሰማዕትነት የሚያልፉ ሰዎች ስለ ክርስቶስ ሲሉ ያፈሰሱት ደማቸው ደመ ጥምቀት ይሆንላቸዋልና ወደ እሳቱም ቢጥሏቸው እሳቱ የጥምቀት ባህር ይሆንላቸዋል ጌታን በሞቱ መስለወታልና ፀጋውን ይጎናጸፋሉ የክብር ትንሣኤም ይነሳሉ እነዚህ ሰዎች በመንገድ ላይ ሰማዕትነትን ባይቀበሉ ኖሮ በውሃ መጠመቃችን የማይቀር ነበር ለክርስቶስ ቃል ታዛዥ መሆናቸውን በተግባር አሳይተዋልና ጌታ እነዚህ በውሃ ሳይጠመቁ በሰማዕትነት ላለፉ ሰዎች በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ ማቴ ተብሏል። እስራኤራውያን በመንፈስ ረድኤት የእግዚአብሔር በረከት እነዲያ ድርባቸው የእግዚአብሔር ሕዝብ ወገን መሆናቸው እንዲረጋገጥ ወንድ ልጅ በተወለደ በ ቀኑ ሴት ልጅ በተወለደች በ ቀኗ ወላጆቻቸው መስዋዕት ይዘው ወደ ቤተመቅደስ ይወስዲቸው ነበር ካህናቱም መስዋዕቱን ሰውተው ሀጻናቱን በእግዚአብሔር ስም ባርከው ስማቸውን በመዝገብ አስገብተው ይሰዲቸው ነበር እንደ ኦሪቱ ሕግ የተፈጸመለት ህጻን የፈጣሪን በረከት ከማግኘትቱም በላይ የእግዚአብሔር ሕዝብ ወገን ይሆናል እንደዚሁም ቤተክርስቲያናችን ሕፃናቱን በ ቀን እና በ ቀን አጥምቃ የእግዚአብሔር ወገን ታደርጋለች በዘመነ ኦሪት ህጻናቱ በወላጆቻቸው እምነት መስዋዕት ተሰውቶላቸው የእግዚአብሔር ወገን እንደሚሆኑ በዘመነ አዲስም ሕፃናት በወላጆቻቸው እምነት ወደ ቤተ ክርስቲያን ተወስደው በጥምቀት የእግዚአብሔር የፀጋ ልጆች ይሆናሉ በዚህም ህጻናት መስዋዕተ ሐዲስ የሆነውን የክርስቶስን ሥጋና ደም ተቀብለው የእስራኤል ዘነፍስ የቤተክርስቲያን አባልና አካል ይሆናሉ በብሉይ ኪዳን ዘመን አብርሃም እግዚአብሔርን አምኖ ከዘመዶቹ ተለይቶ አምላኩን ከተከተለ በኋላ እግዚአብሄር የቃል ኪዳን ምልክት ሰጠው ይህም የቃል ኪዳን ምልክት በእግዚአብሄርና አብርሃም በዘሩም መካከል የዘላለም ምልክት ስለሆነ ማናቸውም ወንድ ልጅ በተወለደ በኛው ቀን እነዲገረዝ ታል ትልልቅ ሰዎችም በልጅነታቸው ካልተገረዙ ካደጉ በኋላ ይገረዛሉ አብርሃም ሲገረዝ የ ዓመት ሽማግሌ ነበር እስራኤል በ ዓመቱ ተገርል ይስሐቅ ግን በተወለደ በስምንተኛው ቀን ተገርዛል እግዚአብሔር አምላክ የዚህን ቃል ኪዳን ፅኑነት የቁልፈቱን ሥጋ ያልተገረዘ ቆላፍ ሰው ሁሉ ያች ነፍስ ከወገንዋ ተለይታ ትጥፋ ቃል ኪዳኔን አፍርሳለችና በማለት ገልዷል ዘፍ በሙሉ ዘፍ በአዲስ ኪዳን ግዝረት ለጥምቀት ምሳሌ እንደሆነ ቅዱስ ጳውሎስ በቆላ ላይ የሥጋንም ሰውነት በመግፈፍ በክርስቶስ መገረዝ በእጅ ባልተደረገ መገረዝ በእርሱ ሆናችሁ ደግሞ የተገረዛችሁ በጥምቀት ከርሱ ጋር ተቀበራችሁ በማለት ጥምቀት በክርስቶስ አማካኝነት እሥራኤል የተባለ ያዕቆብ ነው ያዕቆብ ማለት አዕቃፄ ሰኩና ተረክዝ ያዥ ማለች በመሆኑ አምላኩ እግዚአብሔር በቤትኤል ከባረክው በኋላ ስሙ ተቀይሮ እስራኤል ተብሏል። ር ምለየ እንጂ ያው አንድ አምላክ አንድ ገፅ ነው በማለት የሆነውን የነፃነት ምልክትን ባንዲራን ማክበርን ክህደቱን አስተላልፎ አናገኘዋለን ይቃወማሉ ምክንያቱም የሃይማኖት ሰዎች ሥላልሆኑ እኛ ግን አባቶቻችን ሐዋርያት አንዳስተማሩን የእግዚአብሔር ፍቅር የወንድም የወገን ፍቅር የዛር ሥላሴን በስም በግብር መአካል ሦስት ስንል በመለኮት ፍቅር የሌላቸው ሥለሆኑ ማንነታቸውን በሥራቸው በአገዛዝ በሥልጣን አንድ አምላክ ብለን እናምናለን ሠለስቱ እየገለፁት ይገኛሉና እናስተውል ብሌ ው ኣህበሰ ርሕህክ«ርከ ርህክርቨ ምዕትም ይሜለሱ በአካላት ወይትዋሃዱ በመለኮት በማለት አስተምረውናል ፎጢኖስ እግዚአብሔር ወልድ ከቅድስት ድንግል ማርያም ከተወለደ በኋላ ታወቀ እንጂ ቀድሞ ከአብ ዘንድ የለም በማለት ለፌ እማርያም ክዋኔሁ ብሎ ልጅን ከአባቱ ከአብ ከማህየዊ ህይወቱ ከመንፈስ ቅዱስ ለይቶ የተናገረ ሲሆነ እኛ ግን በመንፈስ ቅዱስ መምህርነት ምስጢርን ከነትርጉሙ ጠንቅቀው ያሳወቁን አበው እንዳስተማሩን ለአይን ጥቅሻ ያህል እንኳ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ የተለያዩበት ጊዜና ሠዓት እንደሌለ ስናምን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመናት ከመቆጠራቸው ዓለም ካለመኖር ወደ መኖር ከመምጣቷ አስቀድሞ የነበረ ዛሬም ያለ ለዘለዓላምም የሚኖር ፍፃሜ የሌለው አምላክ መሆኑን እናምናለን ቅዱስ ጳውሎስ እንደተናገረው ኢየሱስ ክርስቶስ ዘትማልም ወዮም ወክመ ውዕቱ እስከ ለዓለም እንዲሁም ከዓለም መፈጠር በኋላም ከእመቤታችን ከቅድስት ወ ፅሉተ ገይማኖት ወይም የሃይማኖት ፀሎት በደረሱት አንቀፅ ውስጥ ተመልከት ዕብራውያን ምዕ ተመልከት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ በተዋህዶ ከበረ ብለን እናምናለን ክብር ይግባውና ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ስለ ቀዳማዊነቱ ሲናገር እምቅድመ ይትወለድ አብርሃም ሃሎኩ አነ ብሎ አስተምሮናል ኛ አርሱሳውያን በመባል የሚቃወቁት የአርሲስ ወገኖች ደግሞ አካላዊ ቃል ሲኦል የወረደው በነፍስና በሥጋው ነው ብለዋል ፍፁም ክህደት። ቅድስት ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር እምላካቸውን አምነው እንደኖህ መርከብ በውስጧ የገቡ ከዘለዓለማዊ መቅሰፍት ከመርገመ ሥጋ ከመርገመ ነፍስ ይድናሉ በክርስቶስ አምነው ወደ ቤተክርስቲያን ያልገቡ ግን ከመርከቧ ውጭ ተገኝተው በጥፋት ውሃ ከጠፉት ጋር እድል ፈንታቸው ይሆናል የመዳን ተስፋ የላቸውምና ዐነ እይማኖት አበው መልዕክተ ዮሐንስ አፈወርቅ ም ዳ ከልደተ ክርስቶስ በፊት በ ዓም የነበሩ ስብአ ሊቃናት የተባሉ አበውም የብሉይ ኪዳንን ከዕብራይስጥ ቋንቋ ወደ ፅርዕ ግሪክ ቋንቋ መልሰው ሲተረጉሙ ካሃል የሚለውን የዕብራይስጥ ቃል ኤክሊስያ ብለው በመተርጎም ተናግረዋል ይህም ማለት ኀሩያነ እግዚአብሔር የተባሉ የአግዚአብሔር ምርጦች መኖሪያ አንድነትና ህብረት መሆኑን ገልፀውልናል ኤክሌሲያ ማለት የተመረጠች ቤተክርስቲያን ቅድስት ማለት ነው መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ስለ ቤተክርስቲያን በምሳሌ ሲያስተምር ቤተክርስቲያንን ሀ መንግሥተ ሳማያት መንግስተ እግዚአብሔር ለ የአሳ ማጥመጃ መረብ ሐ የንፁህ ስንዴ አዝመራ መ የከበረ እንቁ ማዕድን ሠ የሠርግ ቤት የሙሽራውና የሙሽሪት የክብር ድንኳን በማለት ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን የተናገረ ሲሆን የቤተክርስቲያን ታሪክ በአለም መድረክ ገፅ እውነትም ቤተክርስቲያን በኃጢአት በክህደት ረክሰው የነበሩ በንስሐ በእምነት ወደ እሷ ገብተው የሚቀደሱባት ቅድስት ክብርት ንፅሂት የቅድስና ድንኳን ነች ቅድስና የባህርዩ የሆነ ጌታ በደሙ የቀደሳት የመንፅሂ የቀዳሲ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ናት ማህደረ መንፈስ ቅዱስ ብለን እንጠራታለን በቤተክርስቲያን ታሪክም የመጀመሪያይቱ ቤተክርስቲያን እንደሆነች የሚነገርላት ቤተ ማርያም ነች የማርቆስ እናት ማርያም ቤቷን ለቅዱሳን ሐዋርያት ለፀሎት ለምስጋና ለትምህርተ ወንጌል ሰጥታ ስለነበር ሐዋርያትም በበአለ ሃምሳ በዚሁ በማርያም ቤት ተሰብስበው በመዘመር በመፀለይ በማመስገን ላይ ሳሉ መንፈስ ቅዱስ በእሳት አምሳል ወርዶ በላያቸው ተቀመጠ ሁሉም ቅዱስ የሆነው የእግዚአብሔር መንፈስ አደረባቸው በዚህም እውቀት ጥበብ ቋንቋ ተገለጸላቸው ጥብአትንም አገኙ ስልጣንን ክብርም አደላቸው በመሆኑም በሐዲስ ኪዳን ዋዜማ የመጀመሪያዋ ቤተክርስቲያን እንደሆነች ተነግሮላታል የማርቆስ እናት የማርያም ቤት ቢን ንርታዯ ሙኢኢሙ ሙ የሒ ሥ ኤፌ እራቅሊጦስ ሽን መና መንፈስ ቀጎዱስ የእግዚአብሔር ህዝቦች ሁል ጊዜ የዓለም ፈተና አያጣቸውምና ክርስትና እየተስፋፋ ወንጌል እየተሰበከ ቤተክርስቲያን እየተመሰረተች ስትመጣ መላዋ የሮም ግዛት በቅዱሳን ሃዋርያት ይልቁንም በቅዱስ ጳውሎስና በቅዱስ ጴጥሮስ ሀገረ ስብከትነት የምትታወቀዋ ሮም ስለነበረች ህዝቡም ቃላቸውን በመስማት አምልኮተ እግዚአብሔርን በመፈለግ አምነውና ተጠምቀው ክርስትናን ሲቀበሉ ያላደረበት ከሃዲው የሮም መንግሥት ክርስቲያኖችን ማሳደድ ቤተ መቅደሱን ማፍረስ ስለጀመረ በዘመኑ የነበሩት ክርስቲያኖችም የወገኖቻቸውን አስከሬን በሰማዕትነት ያረፉትን የከርስቲያን ወንድሞቻቸውን መቃብር ዋሻ እየቦረቦሩ መሬት ውስጥ ማደሪያ አያበጁ የሰማዕታቱን የክብር ሰውነት ባንድ ወገን በማሳረፈ እነርሱ በአንድ ወገን ሆነው በመፀለይ ለፈጣሪያቸው የሚያቀርቡትን ምስጋና ያለማቋረጥ ያደረሱ እንደነበር ሲናገር ይህም ቦታቸው ካታኮምብ ግበ በምድር በመባል ይታወቃል ባጠቃላይ ቤተክርስቲያን ይህን የሚመስል ገፅታ ሲኖራት ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ አቤል መስዋፅት ያቀረበባት ቦታ ንፁህ ጠቦት ታቅፎባታልና እሳት ከሰማይ ወርዶ በልቶለታልና እግዚአብሔርን በመስዋዕት አገልግሎበቅና የቤተክርስቲያን ሽታ አላት አለ ቀዳማዊ ጎርጎዮስ ዘኢትዮጵያ አብርሃም ልጁን ይስሐቅን ለመስዋዕት ያቀረበባት ተራራ መልዐከ እግዚአብሔር ተገልጦባታልና መግዐ ይስሐቅ ተተክቶባታልና እሳት ነድዶባታልና ብርሃን ታይቶባታልና እንዲሁም ሰማዕታት በክብር ደማቸውን የሚሜያፈሱባት ለምትረተ ርዕስ የቀረቡባት እንደ ሽንኩርት የተከተፉባት እንደጎመን የተቀረደዱባት በብረት የተፈጩባት ቦታ ለቤተክርስቲያን ምሳሌ ሆና ትኖራለች ለምሳሌ ልዳ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ያገኘባት ብለውላታል።