Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ቤርሙዳ ትሪያንግል - ቻርለስ ቤልትዝ.pdf


  • word cloud

ቤርሙዳ ትሪያንግል - ቻርለስ ቤልትዝ.pdf
  • Extraction Summary

ነ መደይ ባጡ ኣም ቤርሙዳ ሩያንግል ከቻርለስ ቤሊትዝ ጣ ናኸ ኣዊ ትርጉም ኤፍሬም እንዳሰ የካቲት መግቢያ በዓለማችን ላይ ካለው ቁስ አካል ጋር ሲገናኝ ከፍተኛ የመፈንዳት ኃይል ይኖረዋል ባይ ነው። በነገራችን ላይ ጄሰፕ በቁጥጥር ስር የዋለ መግነ ጢሳዊ ኃይል ባለባቸው በሰሜንና በደቡብ ዋልታዎች የበረረው አድሚራል ሪቻርድ ቢርድ የተባለ እውቅ አብራሪና አሳሽ በ በደቡብ ዋልታ ሲበር በነበረበት ወቅት አስደናቂ የሬድዮ ፓልእክት አስ ተላልፎ ነበር ። መታወስ ያለበት ነጥብ ግን አድሚራል ቢርድ በረራውን ባደረገበት ወቅት ሙሉ ለሙሉ ጤነኛ መሆኑ ነው ። እነኝህም ምናልባት የሰውን ልጅና መሬትን ከጥፋት ለመጠበቅ ወይም ለራሳቸው ህልውና ለመቆርቆር በቂ ምክንያት ሊኖራቸው ይችላል ማለት ነው ። ባዕድ አካላት ወደመሬት ስለሚያደርጉት ጉብኝት መላምቶችን መሰንዘርና ከኛም ምን እንደሚፈልጉ ለማ ወቅ ጥረት ማድረግ አስፈላጊና ተገቢም ነው ። ይኸውም የተሰውሩ አውሮፕላኖች መርከቦችና ጀልባዎች አንዳችም ስብ ርባሪ አለመገኘቱና ሲንሳፈፉ የተገኙ መርከቦች ላይም አንድም ሰው አለመገኘቱ ነው ። የቤርሙዳ ትራያንግል በጥንትና በዘመኑ አፈ ታሪ ኮች ማስረጃ ባልተገኘላቸው የተፈጥሮ ሕግ መዛባቶች አስተሳሰባችንን ሊለውጡ በሚችሉና ገና ባልተረጋገጡ የፊዚክስ መላ ምቶች የተከበበ እንቆቅልሽ ነው ። አሁን ባለንበት ዘመን ጥንት እንደ ሕልምና አስማት ይታሰቡ የነበሩ ነገሮች በሳይንስ እየተፈተኑ ወደ እውነት ነት እየተለወጡ ነው።የሥነ ፍጥረት ጠበብት ሕይወት ለመፍጠር በሚደረገው ምርምር ብዙ እየተራመዱ ነው ። ቤርሙዳ ትራያንግል ከነኝህ እንቆቅልሾች አንዱ ነው ። ሆኖም ባሁኑ ወቅት የሰው ልጅ በአስተሳሰብ እየመጠቀ ነው ።

  • Cosine Similarity

ባሁኑም ጊዜ ቢሆን በዚሁ የቤርሙዳ ትራያንግል ክልል አውሮፕላኖችና መርከቦች እየተሰወሩ ነው ። ኣም ምዕራፍ ሁለት የሚጠፉ አውሮፕላኖች ትራያንግል ቤርሙዳ ትራያንግል መጠሪያውን ያገኘው በህ ዳር ቀን ስድስት የአሜሪካ የባህር ሀይል አውሮ ፕላኖች በክልሉ አለፍንጭ ጠፍተው በቀሩ ጊዜ ነበር ። አውሮፕላኖች ሶሎሞንስ ከተባለው አውሮፕላን ሬ ተሸካሚ መርከብ ስድሳ ሰባት ተጨማሪ አውሮፕላኖች አራት ከፍተኛ ሀይል ያላቸው ደምሳሽና በርካታ ባህር ሰርጓጅ መርከቦች አሥራ ስምንት የባህር ጠረፍ ጥበቃ ጓዱ ጀልባዎች በመቶ የሚቆጠሩ የግል አውሮፕላኖች ጀልባዎችና እንዲሁም ከእንግሊዝ አየርና ባህር ሀይሎች የመጡ አውሮፕላኖችና ጀልባዎች የተሳተፉበት ከፍተኛ አሰሳ በአየርና በባህር ተካሄደ ። «ፀ ይህ ሰላም በሰፈነበት ወቅት የተከሰተ የመሰወር ሁኔታ በባህር ሀይል የበረራ ታሪክ ከዚህ በፊት ደርሶየማያውቅ አስደናቂ እንቆቅልሽ ነው ። በቤርሙዳ ትራያንግል ክልል በርካታ መርከቦችና የመዝናኛ ጀልባዎች ከበረራ በፊትና በተከታዩ ጊዜ ጠፍተዋል ። ሆኖም ግን የመ ልእክቶቹ ሁኔታ ከበረራ ጋር ከፍተኛ ተመሳሳይነት ያለው ከመሆኑም በላይ ሩቅ ከሆነ ቦታና ጊዜ የመጨረሻ መልእክት ለማስተላለፍ ሙከራ የተደረገ ይመስል ነበር ። እነዚህ ሁለት የአንድ አየር መንገድ ንብረት የሆኑ አውሮፕላኖች ዓመት ባለሞላ ጊዜ ውስጥ በተመሳሳይ ክልል መሰወር አንድ የተደበቀ ተንኮል ሊኖር ይችላል የሚል ግምት አሳድሮ ነበር ። በጥቅምት ቀን አርባ ሁለት መንገደኞችን አሳ ፍሮ የነበረ የአሜሪካ ባህር ሀይል አውሮፕላን በጥሩ የአየር ሁኔታ ሜሪላንድ ከሚገኘው የፓተክሴንት ወንዝ የባህር ሀይል አየር መደብ ተነቀሳቅሶ ወደ አዞርስ በመብረር ላይ ከሁለት መቶ የሚበልጡ አውሮ በርካታ መርከቦች በፍለጋው ቢሰማሩም ምንም አይነት ፍንጭ ለማግኘት አልተቻለም ። ማርቲን ማርሊን ፒ ኤም የተባለ የአሜሪካ ባህር ሀይል የጥበቃ አውሮፕላን አሥር ሰዎችን ጭኖ ቤርሙዳ አካባቢ በግዳጅ ላይ ሳለ ሀዳር ቀን የውሀ ሽታ ሆኖ ቀረ ። » ሆኖም በቤርሙዳ ትራያንግል በስተደቡብ በተለይም በባሀማስ የፍሎሪዳ ምሥራቃዊ የባህር ጠረፍ እና ፍሎ ሪዳ ኪይስ በተባለው አካባቢ የተከሰቱትን የመሰወር ሁኔ ታዎች ኢቫን ሳንደርሰን የተባለው ተመራማሪ በግሩም ሁኔታ ገልጺቸዋል ። «ምንም እንኳን ድዊን እንዲህ ይዳ ኣው ሮጥለኖችና መርከቦች መሀል ግንኙነት መኖሩን እ ነው የጠፉት » መልክአ ምድራዊ ክልል ዎቹ ዓመታት አውሮፕላኖች መጥፋት ከመ ጀመራቸው በፊት በቤርሙዳ ትራያንግል ክልል ውስጥ ያለው አካባቢ ኬፕ ሀቴራስ የካሮሊናስን ጠረፍና የፍሎ ሪዳን የባህር ሰርጥ ጨምሮ መርከቦች መቃብር እየተ ነበር ። ጥር ቀን ስታር ታይር የተባለች ባለ አራት ሞተር አውሮፕላን ከቤርሙዳ በስተሰሜን ምሥራቅ ማይልስ አካባቢ የመጨረሻ መልእ ክት ካስተላለፈች በሁዋላ ግንኙነት ተቋረጠ ። የካቲት ቀን የአንግሊዝ ዮርክ ትራንስፖ ርት የተባለ አውሮፕላን ሠላሳ ሦስት ሰዎች ጭኖ ወደ ጃማይካ ሲጓዝ ከቤርሙዳ ትራያንግል በስተ ሰሜን በኩል የውሀ ሸታ ሆኖ ቀረ ። ጥቅምት ቀን የአሜሪካ ባህር ሀይል ንብ ረት የሆነ ሱፐር ኮንስተሌሽን የተባለ አውሮፕላን አርባ ሁለት ሰዎች እንደጫነ ከትራያንግሉ በስተ ሰሜን ጠፋ ። ህዳር ቀን ፒ ኤስ ኤም የተባለ የአሜሪካ የጥበቃ አውሮፕላን አሥር ሰዎች እንደጫነ ቤርሙዳ አጠገብ ጠፋ ። ሰኔ ቀን ሲ» የተባለ አውሮፕላን አሥር ሰዎች ጭኖ በመጓዝ ላይ ሳለ ከቤርሙዳ ደቡብ ምሥ ራቅ ጠፋ ። ሆኖም ይህ መርከብ በመጨረሻ ከአዞርስ ደሴቶች ማይልስ ደቡብ ምሥራቅ ከባህር በታች በሁለት ማይልስ ርቀት ላይ ተገኝቷል ። ዩ ኤስ ኤስ ዋስፕ የተባለ መርከብ በጥቅምት ቀን አንድ መቶአርባ ሰዎች ይዞ ሲጓዝ በካ ሪቢያን አካባቢ ተሰወረ ። «» በሰላም ጊዜ በቤርሙዳ ትራያንግል ከተከሰቱ የቅ ርብጊዜየጦር መርከቦች የመሰወር ሁኔታዎች ሳኦ ፓውሎ የተባለው የብራዚል የጦር መርከብ ሁኔታ አስገራሚ ፎሪ ቂና መጠ ቸ ። የመ ሰወር ክስተቶች የሚፈጠሩባቸው ቀናት ርቀት ከመርከብ ወደ አውሮፕላን ያለው የለውጥ ሁኔታ የሚጠፉት መር ከቦች አይነት ብዛትና ሁኔታ ግማሾቹ ሰው ብቻ ሲጭኑ ሌሎቹ የልዩ ልዩ ዕቃ ጭነቶች ነበሯቸው በሁዋላ ከተ ፈጠሩ የመሰወር ክስተቶች ጋር ተያይዘው በተፈጠሩ አን ዳንድ አስገራሚ ሁኔታዎች ከነኝህ መላ ምቶች እንጻር ሲታዩ አስደናቂ የሆኑ ሀሳቦች ይፈጠራሉ ። በእነዚህ ዓይነት ዋርጣሬ ውስጥ ከሚገቡት መሀል በ ቤርሙዳ ፉጠ የተሰወረችው ሀምሣ ስድስት ጫማ ርዝመት ያላት ድፎል የተባለችው በ ከማያሚ ወደ ባሀማስ ስትጓዝ የተሰወረች ሀምሣ ኦምስት ጫማ ርዝመት ያላት ኢዛንጀሊን የተባለችው በ ከቻርልስተን ወደ ንት ቶማስ ስትጓዝ የተሰወረች ኢንቻንተርስ የተባ ት ሀምሣ ስምንት ጫማ ርዝመት ያላት መርከብ በ ከናሳውና ከሰሜን ካሮላይና መሀል የተሰወረችው ዳንሲ ንግ ፌዘር የተባለች መርከብ ይገኙበታል ሆኖም ይህ በፀጥተኛ ባህርና በጥሩ የ የር ሁኔታ ወቅት ሰፍንዔ ጠፍተው የሚቀሩትን ጀልባዎች ትላልቅ የንግድና የጦር መርከቦች ሁኔታ አያስረዳም ። ሆኖም ከበ ካታ ወራት በኋላ አንድ የባህር ሀይል የምርመር መርከብ ዞርስ በስተደቡብ ማይልስ ላይ በ ጫማ ሯልቀት ስብርባሪ አገኘ ። » በቤርሙዳ ትራያንግል ክልል በቅርብ ጊዜ ከጠፉት ። ይህም መርከቧ ጉዞ በጀመረች ማግስት ማለት ነው መጋቢት ቀን ጫማ ርዝመትና ቶን ክብደትያላት ዩ ኤስ ኤስ ሳይክሎፕስ የተባለች የአሜሪካ የባህር ሀይል መርከብ ሶስት መቶ ዘጠኝ ሰዎችይዛ ከባርባዶስ ወደ ኖርፎልክ ስትጓዝ ጠፋች ። የቤርሙዳ ትራያንግል እንቆቅልሽ በየጊዜው እየሰፋ በመሄድ ላይ ቢሆንም በቅርብ ጊዜ የተከሰተ ሁኔታ አለ ። ይህ ሁኔታ ከበረራ መሰወር አንድ ዓመት በፊት የተከሰተ ነው ። «ዋይልድ ጉዝ» የተባለች አሣ ማጥመጃ ጀልባ አዛዥ የነበረ ጆ ታሊይ የተባለ ሰው በአንድ ወቅት በቤርሙዳ ትራያንግል ክልል ለየት ያለ የመሰወር ሁኔታ ገጥሞት ነበር ። መልስ ስለ ቤርሙዳ ትራያንግል የሰማሁት ስለ ገጠመኝ ሁኔታ ለሌሎች አውሮፕላን አብራሪዎች መንዝዢ በጀመርኩበት ወቅት ነው ። ይህ ክስተት ምናልባት ሁኔታው ከመፈጠሩ ከኮንድ ቀን በፊት ከጠፋችው የአውቶሚክ ኃይል ያላትና ዩኤስ ነቤ ኤስ ትሬሸርከተባለች ባህር ሰርጓጅ መርከብ ወይም ጭና ከነበረው አቶሚክ ጦር መሣሪያ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይች ላል የሚል ግምት መጀመሪያአሳድሮ ነበር። ሆኖም ግን እነዚህን መላ ምቶች ወደ ጐን ስንተው ሁኔታው በቤርሙዳ ትራያንግል ክልል ውስጥ አሉ ስለሚ ባሉ ኃይሎች ተጨማሪ እንቆቅልሽ ነው ። ምንም እንኳን የመርከቧ መበላሸት ከቤርሙዳ ትራያንግል እንቆቅልሽ ጋር ባይያያዝም የራዳር ግንኙነቱ መቃወስ ግን በክልሉ ሌሎች አውሮፕላኖችና መርከቦች ከገጠማቸው ሁኔታ ጋር ግንኙነት አለው ። ይህ የነፋስ በፍጥነት መንቀሳቀስ በአየር ላይ ለሚከሰቱ የመሰወር ሁኔታዎች አንድ አቢይ ምክንያት ሊሆን ይችላል የሚል አስተሳሰብ አለ ። የረጋ አየር መረበሽ ክስተት ምናልባት በቤርሙዳ ትራያንግል ክልል ለተፈጠሩ አንዳንድ የቀላል አውሮፕ ላኖች መጥፋቶች ምክንያት ሊሆን ይችላል ። እንደ ቤርሙዳ ትራያንግል ሁሉ ይህም አካባቢ ለአውሮፕላኖችና መርከ ቦች አደገኛ የሆነ ክልል ነው ። በነኝሁ አካባቢ የያበአ በብዛት መታየት ቤርሙዳ ትራያንግል ክልል ውስጥ ከሚ ከሰቱ የመሰወር ሁኔታዎች ጋር የተያያዙ ናቸው የሚል አስተሳሰብ አሳድሯል ። አንድ ጊዜ ማለትም ጥር ቀን ፖላሪስ የተባለ ሚሳይል የትኮሳ ሙከራ በሚካሄድበት ወቅት አንድ ያበአ በሚሳይሉ የጉዞ መስመር ውስጥ ጥልቅ ይላል ። ምናልባት የቤር ሙዳ ትራያንግል እንቆቅልሽም ከዚህ ሁኔታ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል ። በየዘመናቱ የተለያዩ አካባቢዎች እንደተገለጸውናኖ ባሁኑ ጊዜ በቤርሙዳ ትራያንግል አካባቢ እንዶደሚታዋው ከሆነ የእነዚህ ባእድ አካላት ዳወቅ ፍላጐት በቴክኖሎጂ እድግት በተለይ በአየር ጉዞዛበጠፈር ጉዞና በዘመናዊ የጦር ሁኔታ ላይ ያተኮረ ይመስላል የሚል አስተሳሰብም አለ ። ይህም ምናልባት የሰውን ልጅ የቴክኖሎጂ እድገት ለመገምገም ወይም ለሌሎች ዓለማት አደጋ የሚፈጥር ሁኔታ እንዳለ ወይም እንደሴለ ለማወቅ ሊሆን ይችላል ተብሏል ኢቫን ሳንደርሰን በአሁኑ ጊዜ በውቅያኖሶች አካባቢ ያለው የመበከል ሁኔታ ከውቅያኖሶች በታች ያሉትንና ከኛ እጅግ በጣም በላቀ ሁኔታ የዳበሩትን ፍጡራን ስጋት ላይ ጥሏቸው ሊሆን ይችላል ብሏል የብዙዎቹን ያበአ የባሕር ውስጥ እንቅስቃሴዎች የአሜሪካ ባሕር ኃይል ሲከታተላቸው ኖሯል ። ይህንኑ ባዕድ አካል መጀመሪያ አንድ ደምሳሽ መርከብ ቀጥሎ ሌላ ባህር ጠላቂ መርከብ ይከታተሉታል ። ሆኖም ግን ያሁኑ የሰው ልጅ ቴክኖሎጂ እድገት ስላሳሰባቸው ሴላ ከፍተኛ እንቅስቃሴ ከማድረጋቸው በፊት ቤርሙዳ ትራያንግልን እንደ ዝግጅት ክልል አደርገውት ሊሆን ይችላል የሚል መላ ምት በተማራማሪዎች አካባቢ አለ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال