Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

በረመዳን ዋዜማ @OLDBOOKSPDF.pdf


  • word cloud

በረመዳን ዋዜማ @OLDBOOKSPDF.pdf
  • Extraction Summary

የመካከለኛው ምራቅ የመልካምድሩ አቀማመጥ እስያ አፍሪ ቃና አውሮፓ በኩታ ገጠምነት የሚገናኙበት ነው ። ከፍታው አስራ ስድስት ሺህ የሚደርስ የግብፅ ጦር ፀረ ታንክ ሚሣይል ኃይሉን ካናሉን ተሻግሮ በማጥቃት ላይ ለነበረው ኃይል ሰጥቶ እንበለ ሚሣ ይል ስለነበረ ነበር ። ለዚህም በቂ ማስረጃ ሊሆን የቻለው የእስሥ ኤል የጦር መሣሪያ ዎቹን በሚገዙበትና በሚመርጡበት ሰዓት ዋናው ፍላጐታቸው በታ ንኮች ላይ ያተኮረ እንጂ በጸረ ታንክ መሣሪያዎች ላይ እንዳልነበረ በመታወቁ ነበር ። ይህም ጉዳይ ደግሞ በአሜሪካውስጥ የኃይል ምንጭ ብጥብጥ በተነሳበትና አረቦ ችም በነዳጁ መሣሪያቸው አሜሪካንን ሰንገው ለመያዝ ፈራ ተባ በሚሉበት ወቅት የአሜሪካ የነዳጅ ካምፖኒዎች ገቢ እጅግ ልቆ መገ ኘቱ ነበር ። ስለዚህም የአረብ ነዳጅ ጥገኞች የሆኑ አገሮች ሁሉ ከአረ ቦች ጋር ለመስማማት የጋራ ግንባር መፍጠር ሊኖርባቸው ነው ።እር ግጥ ነው በምርታቸው ላይ የወሰዱት ቅነሳና ዋጋ ጭመራ የጠቀመው ካምፖኒዎቹን ነበር ። አረቦች ከነዳጅ ተቀባዮች አገሮች ደንበኞቻቸው ጋር በጥራ። ርጐ ለመጠቀም በተወሰደው ርምጃ ይበልጥ ያተረፈው ማነኛው ወገን ነው። የጥቅምቱ ወር ጦርነት ከመፈንዳቱ በፊት ሁለቱን ኃያላን መን ግሥታት ማለት አሜሪካንና ሩሲያን ሊቋቋሙ የሚችሉ ምዕራብ አውሮፓ ጃፓንና ቻይና ናቸው ብለን እንተማመን ነበር። እውነተኛውና ዋናው መሠረታዊው ጉዳይ ግን ሰላም የሚጎኝና የሚመጣም የሆነ እንደሆነ ነው ።

  • Cosine Similarity

በአጠቃላይ አገላለጽም በዚየ ስብሰባ ላይ የነበሩት የግብፅና የሶርያ የሕብረት ዕዝ አዛኾች ነበሩ ለዚያ ስብሰባ መነሻ የሆነውም ዋናው ምክንያት በዚየው ዓመት በመጸው ወር እሥራኤልን ከያዘቻቸው ከግብጽ ሲናና ከሶርያ ጐላን ተራራ ለማስለቀቅ የሚደረገውን የጦርነት ስልት ለማቀነባበር ነበር በ ዓም የፈነዳው ጦርነት እንደተገታ የጋራ የጦር ኃይል ለማ ዝመት ስለሚቻልበት ጉዳይ ብዙ ጊዜ ስብሰባና ውይይት ሲደረግ ቆይቶ ነበር ። ይሁንና ምሥጢሩ እንዳያፈተልክ በማለት ጦርነቱ የሚጀመ ርበት ቀን አልተገለጸላቸውም የስብሰባው ማጠቃለያ በሆነበት ፅለት ማለት መስክረም ቀን የግብጽ የጦር ኃይል የመረጃ ዲሬክተር የሆኑት ጄኔራል ፋውድ ናስር ጦርነቱ በሚጀመርበት ሰዓት የእሥራኤል ጦር በምን ሁኔታ ላይ ሊገኝ እንደሚችልና የመልሶ ማጥቃቱ ርምጃው ኦለ ከምን ድረስ የተጠናከረ ሊሆን እንደ ሚችል የበኩላቸጦን ጥናትና ተያዬት እንዲያብራሩላቸው ጀኔራል ሻዝሊን ይጠይቋቸዋል ። ከዛሬ ጀምሮ እስከ አንድ ወር ድረስ ባለው ጊዜ ጦርነት እናነ ሳለን ሲሉኝ ክቡር ፕሬዚዳንት ለምን ይህን ጉዳይ ነገሩኝ ። አንድ ሌላ ጉዳይ ደግሞ አለ ግብጽ አስከ አፍንጫዋ ታጥቃለች ከእንግዲህ ወዲህ ከማንም ምንም ዓይነት የጦር መሣሪያ አትሻም በሌላ በኩል ደግሞ እስከ ዛሬ ድረስ ሰምተነው የማናውቀው ዓለም አቀፍ ድጋፍ ግብጽ አግኝታለች የአረብ አገሮች ገለልተኞች ሕዝ ቦች የተባበሩት መንግሥታት አባል አገሮችም ጭምር ድጋፋቸውን መስጠት ጀምረዋል። የሆነ ሆኖ በዚያው ዕለት በብዙ ጉዳዮች ላይ ተወያይተን ካበ ቃን በኋላ በማግሥቱ ጥቅምት ሁለት ቀን ማክሰኞ ስብሰባ እንዲ ደረግ ሣዳት አዘዙ ። ሣዳት የጦር ምክር ቤት ስብሰባ እንዲደረግ ስላዘዙ የጦር ሚኒስትሩ ጠቅላይ ኤታማፐር ሹሙ የዘመቻው ክፍል ዲሬክተር የአየርና የባሕር ኃይል አዛች የልዩ ልዩ አገልግሎት ክፍሎች ኃላፊዎችም ተጠሩ። በዚያው ጊዜ በሶርያ በኩል ሲከናወን የነበረውን የጦር ኃይል ክምችት ከተ መለከቱ በኋላ የእሥራኤል ጦርም በታንከኛና በመድፈኛ ኃይል እን ዲጠናከር አዝዘው ነበር ። ጀኔራል እስማኤል ደግሞ እሥራኤል ምን ጊዜም ቢሆን ጥዋት ጥዋት ጦርነት ሊነሳ ይችላል በሚል ግምት ዘወትር በተጠንቀቅ ላይ የምትገኝበት ሰዓት መሆኑን በማብራራት ጦርነቱ ከሰዓት በኋላ በተለይም የጸሐይዋ ጨረር በእሥራኤል ወታደሮች ላይ በሚያንጸባርቅበት ሰዓት እንዲ ጀመር ጀኔራል ሻኩርን ለማሳመን ጥረት ጀመሩ በዚህ ጊዜ ጄኔራል ኖፋል የሁለቱን ጀኔራሎች ንግግር አቋረጡና የሶርያ አየር ኃይል በራ ማት ዳጂትና አኪር አይሮፕላን ማረፊያዎች ላይ አደጋ እንዲጥል እቅድ የወጣ እንደሆነ እና ያም የአየር ኃይል ወረራ በጥዋት እንዲሆን የተ ፈለገ እንደሆነ እነዚሁ ቦታዎች በጉም ስለሚሸፈኑ ፈጽሞ አስቸጋሪና አዳጋች እንደሚሆን ያስረዳሉ ። በመጨረሻም ጀኔራሎቹ ጠቅላላውን እቅድ ለአሳድ አቅርበው በሚ ከራከሩበት ሰዓት ጀኔራል እስማኤል አጥብቀው የተከራከሩትና ያሳ ሰበቡት ያን አጋጣሚ ጊዜ ሳይጠቀሙበት ያለፈ እንደሆነ ሁለተኛ የሁለቱን አገሮች የጦር ኃይል አስተባብሮ ጦርነት ለማስነሳት እጅግ አስቸጋሪ እንደሚሆን ነበር ። በዚህም መሠረት ኖፋል ወደ አማን ይሄዱና ከዮርዳኖስ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታ ማር ሹም ጋር ተገናኝተው ባደረ ጉት ንግግር እሥራኤል ሶርያን ለማጥቃት ከፍተኛ የሆነ ወታደራዊ ዝግጅትና ንቅናቄ በማድረግ ላይ መሆኑዋን ግብጽ እንደደረሰችበት አስረድተው የዮርዳኖስ የጦር ኃይልም በተጠንቀቅ ላይ እንዲሆን ጠቁመው በዮርዳኖስና በግብጽም መካከል ምሥጢራዊ የሆነ አዲስ የመገናኛ ስምምነት አድርገው ተዋውለው ወደ ሃገራቸው ይመለሳሉ ። በዚያ ሰዓት የተገኙትም ባርሌብ ዳያን ሐዛኔ ፔርስ ገሊላ ሒለህ ጠቅላይ ኤታማዥሩና የመከላከያው የመረጃ ኃላፊዎች ነበሩ ይሁ ንና ከነዚሁ ባለሥልጣኖችም መካከል የመከላከያው የመረጃ ኃላፊ ጠቅላላ ጦር ነት ይነሳል ለማለት አያስችልም የሚል ሐሳብ በመሰንዘራቸውና ጀኔራል ኤላዛርም ስለደገፉዋቸው የግብፅን የጦር ኃይል ጠቅላላ ሁኔታ የሚጠቁሙ ሌሎች መረጃዎች እስከ ቀረቡ ድረስ የጦር ኃይላቸው እንዳይንቀሳቀስ ወሰኑ ዓርብ ጥቅምት ቀን ኒዮርክ የነበሩት የኛው መልእክተኛ ዶክ ተር ዛያት ከሦስት ምዕራባውያን መንግሥታት የውጭ ጉዳይ ሚኒ ስትሮች ጋር ተነጋገሩ ። ከአግራናት ሪፖርት ላይ ለመረዳት እንደሚቻለው የግብፅ ኃይል ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊት አስቀድሞ የእሥራኤል አየር ኃይል እንዲያጠ ቃው የቀረበው ሐሳብ ውድቅ የሆነው በፖለቲካሁ በኩል የሚያስከትለ ው ጣጣ አስቸጋሪ ስለሚሆንና ቀጥሎም የግብፅ ሚሣይል የእሥራኤልን ተዋጊ አይሮፕላኖች እንዳያራግፋቸው በመታሰቡ ነበር። ያ ጦርነት ሲጀመር እስከ ሃያ ስድስት ሺህ የሚደርስ የግብፅ ጦር ሊያልቅ እንደሚችል የግብፅ የጦር ኃይል አዛዥ ገምተው ነበር ። በዚህም በኩል ቢሆን አንድ ማስረጃ እንመልከት በጥቅምቱ ወር ጦርነት ሳም ። ማንሁራ በተባለው የግብፅ አየር ኃይል አካባቢ የግብፅና የእሥራኤል አየር ኃይል አይሮፕላኖች ሲጋጠሙ የግብፅ አየር ኃይል አዛዥ የነበሩት ጀኔራል ሁሴን ሙባራቅ በቦታው ተገኝተው ይመለከቱ ነበር ። የ ዓም ጦርነት እንደተፈጸመ የግብዕ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታ ማፐር ሹም የነ በሩትና ግብፅ ካፈራቻቸው ምርጥ ጀኔራሎች አንዱ የሆኑት ጀኔራል አብዱል ሙኒም ሪያድ አንድ ቀን ከናስር ጋር ሲጫወቱ በሆነው ሁሉ ጊዜ በየትኛውም በኩል ቢሆን ያምናስነሳው ጦርነት በድንገ ተኛ ወረራ ስልት የተቀነባበረ የዱብ ዕዳ ጦርነት መሆን ይኖር በታል ። እንደዚያ የመሰሉትን የጦር ሰው በመጋቢት ወር ዳም በካናሉ የጦር ግንባር በኩል እንዳሉ የእሥራኤል መድፍ ሲገዮላቸውም በግብፅ ውስጥ አሰቃቂው በትር ሆነ ። በዚያም ጊዜ በተባበሩት መንግሥታት የአሜሪካ እንደራ ራሴ የነበሩት አርተር ጐልድበርግ የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ከተሾሙት ከሙሐመድ ሪያድ ጋር ባደረጉት ንግግር የጸጥ ታው ምክር ቤት ያሳለፈው ውሳኔ ቃላቱ እንደሚያመለክቱት እስ ራኤል በጦርነቱ ጊዜ ከያዘቻቸወ ግዛቶች በሙሉ ለቃ እንድትወጣ ይጠይታሉ ። ይህም ነገር በመጠኑም ቢሆን የመካከለኛው ምሥራቅ ጉዳይ ኃላፊ ሆነው የአሜሪካ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በነበሩበት በጆ ሴፍ ሲስኮ መልእክት ተጠቅሷል ። በዚሁ ዓም በሚያዝያ ወር ላይ ሙሐመድ ሪያድ ወደ ሞስኮ ለጉብኝት ሔደው አንድ ጊዜ ደግሞ በሐምሌ ወር ላይ በተባበሩት መንግሥታት ጉባኤ ላይ እንዲሁም በጥቅምት ወር ላይ የሶቪዬትን ባለሥልጣኖች አነጋግረዋቸዋል ። በመ ጨረሻም በታህሣሥ ወር ላይ የሶቪዬት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ግሮሚኮ ወደ ካይሮ መጥተው በዚሁ ሁለቱንም መንግሥታት በሚመ ለከተው ጉዳይ ላይ በኛ በኩል ያለውን ዝንባሌ እንድናብራራላቸው ጠየቁ ። ስለዚህም እምነታቸው መነሻ የነበራቸው በዚያ ጊዜ የተባ በሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ የነበሩት የዩታንት ልዩ መልእክተኛ ሆነው ከሀዳር ወር ዓም ጀምረው ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ሲመላለሱ የነበሩት ያሪንግ ጉዳዩን ጀምረውት ስለነበረ ነው። በዚያን ጊዜ የግብጽን የመከላኪያ ኃይል ለማጠናከር ናስርና የጦር ስልት አማካሪዎቻቸው ሲያደርጉት ከነበረው ጥረት ዋናው ችግር የነበረው በካናሉ በአንደኛው አቅጣጫ ሊዘረጋ የሚችል ተጋ ጣጣሚ ደልድይ የማግኘቱ ጉዳይ ነበር ። ያ ካናል ተሻጋሪ ተለማማጅ ጦር ከሃያ አራት ሰዓት በላይ በበረሃማው ቀበሌ እንዲሰነባብት ሩሲያውያኖች የጦር ባለሙያዎች ሲጠይቁም ናስር ደግሞ በበኩላቸው የነበራቸው አስተሳሰብ የሚሳይል ደጀን የሌ ለው ጦር እያጠቃ ከመመለስ በተቀር እዚያው እንዲሠፈር የተደረገ እንደሆነ በሆነው ሁሉ ጊዜ ሊደመሰስ ይችላል የሚል ነበር ። ናስር ይህን አስተያዬት የሰ ነዘሩበት ዋናው ፍላጐታቸው የነበረው በምሥራቁ የጦር ግንባር የሚ ዘምተውን የዓረብ ኃይል የሚያስተባብርና የሚመራም የአረብ የጦር መኮንን ለማግኘት ነበር ። በዚያው ዘመን ደግሞ የጆርዳኑ ንገሥ ሑሴን ከአሜሪካና ከእንግ ሊዝ መንግሥታት ያገኙት የነበረው የጦር ሣሪያ ሁኔታ አጥጋቢ ያቸው ባለመሆኑ በዚህም አዝነውበት ነበርና በጥር ወር ዓም ወደ ሩሲያ ሔደው የፈለጉትን የጦር መሣሪያ ለማግኘት ቢጥሩም ንጉሥ በእንግሊዝና በአሜሪካ ሁኔታ ተስፋ እንዳይቆርጡ ናስር ካጽናኑዋ ቸው በኋላ እሥራኤል የምፅራባውያንን የጦር መሣሪያ ብቻ በማከማ ቸቷ አረቦችም የሩሲያን መሣሪያ ብቻ ማከማቸታቸው ስሕተት መሆ ኑን አስረድተው ከተሣካልዎ የእንግሊዝን የጦር መሣሪያም ቢሆን ይቀበሉ ብለዋቸዋል ። ከሩሲያ መሪዎች ጋር ሐምሌ ቀን የመጀመሪያው ስብሰባ ተደረገ በዚያ ጊዜ ውይይት የተደረገበቱ ዋና ቁም ነገርም ያው የተለመደው የጦር መሣሪያው ጉዳይ ነበረ ሩሲያኖች በበኩላቸው ካቀ ረቡዋቸው ቅሬታዎች ዋናው ግብጽ ውስጥ ለሚኖሩት ሩሲያውያን የጦር ስልት አማካሪዎች በቂ ጥንቃቄና እንክብካቤ አልተደረገላቸ ውም ብለው ነበር ። ይኸው የግንባር ቀደሙ መንግሥታት ጉባኤ በተከፈተበቱ ዕለት ማለትም መስከረም አንድ ቀን የእነዚሁ አገሮች የጦር ኃይሎች ጠቅ ላይ ኤታማገናሮች ያቀነባበሩዋቸውን የፓለቲካና የወታደር ጉዳይ ሪፖርት ጀኔራል ፋውዚ በንባብ አሰሙ ። በዚያ ወቅት ደግሞ በካናሉ በኩል የነበረው የእልህ ጦርነት የተፋፋመበት ወቅት ነበር ናስር እንዳዘዙት በዚያው ዕለት ሌሊቱን አንድ ብረት ለበስ ብርጌድ ጦር ወደ መርሣ ማትሩዝ ሲላክ ሁለት አጥቂ የጦር መርከቦችና በርካታ የባሕር ውስጥ አጥቂዎችም አሌክሳንድሪያ ከሚገኘው የባሕር ኃይል ሠፈራቸው ወደለቢያ የባሕር ጠረፍ ተላኩ ። አንድ ጊዜ ከናስር ጋር ሲወያዩ ናስር የአረቦቼና የእስራኤል የጦር ኃይል ሚዛን በታንክ በአይሮፕላንና በመሳሰሉት ከባድ ከባድ መሣሪያዎች የነበራቸውን ልዩነትና ጥንካሬ እየዘረዘሩ ሲያስረዱዋቸው ገዳፊ በቁጣ ቱግ አሉና አይሆንም ጠዋላሳ ጦርነት አስነስተን እስራኤልን መደ ምሰስ አለብን ይላሉ ። በተጨማሪም ገዳፊ በግብጽ በኩል ሆነው ክሩሲያ የጦር መሣሪያ ለመግዛት ፈቃደኛ መሆናቸውን ያረጋገጡት በዚሁ ስብሰባ ጊዜ ነበር ። ታህሣሥ ቀን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ሮጀር ዝነኛ የነበረውን የሮጀር እቅድ የተባለውን የፖለቲካ ዘመ ቻቸውን ጀመሩ ። ሁኔ ታው እጅግ ከባድ የሆነ ዓለም አቀፍ ውዝግብ ሊያስነሳ የሚችል በመሆኑም የአረብ አገሮች መሪዎች ካይሮ ላይ እንዲሰበሰቡላቸው ናስር ጥያቄ ያስተላልፋሉ ። በዚያ ጊዜ የሶቪዬት የውጭ ጉዳይ ሜኒስቴር ምክትል የነበሩት ቪላዲሚር ቪኖግራዶቭ ክግሮሚኮ ጋር ሆነው በቀብሩ ሥነ ሥርዓት ላይ ለመገኘት ካይሮ መጥተው ነበር ። በዚያ ጊዜ የአየር ኃይላችንን ጠቅላላ አቋም በሚመለከተው ጉዳይ ሁሉ የፕሬዜዴንቱ የቅርብ ረዳት ሆነው ይሠሩ የነበሩት አሊ ሣበሪ ሚሳይሎች ከመረከባቸው በፊት ከሩሲያኖች በኩል በቀረበላ ቸው ጥያቄ ተስማምተውላቸው ኑሮ ሚሳይሎቹን በሚመለከተው ጉዳይ ሁሉ ቀጥታ ትእዛዝ መስጠት መተላለፍ የሚገባው ከሞ ስኮ እንዲሆን ነበር ። መጋቢት ቀን የአረብ ሶሻሊስት ኅብረት የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴና የጦር ምክር ቤት አባሎች ባደረጉት ስብሰባም ስለተኩስ ማቆም ጉዳይ ተወያዩበት ። ከዚህ ቀደም ሲል ማለት የካቲት ቀን ሣዳት ባደረጉት ንግግር የተኩስ ማቆሙ ስምምነት ለአንድ ወር ጊዜ እንዲራዘም መስማማታቸውን አስታውቀው ነበር ። ነገር ግን በከፍተኛው ኮሚቴ ላይ ለመገኘት በመቻሌ እንዳ ስረዳም ፈቃድ ጠየቅሁና ናስር ለጉብኝት ሞስኮ ሄደው በነበረበት ወቅት ስለሦስቱ አገሮች ኅብረት የነበራቸውን እምነትና ስምምነ ትም ለሶቪዬት መሪዎች ያስረዱ ለመሆናቸው ጀኔራል ፋውዚና ሙሐመድ ሪያድ የሚያውቁ መሆናቸውን ጠቅሼ ገና ዋናውን ጉዳይ ሳላስረዳ ተቋረጥኩ አቡል ኑር በዚያ ጉዳይ ላይ ጊዜ ከምናጠፋና ወደ ዝርዝር ሐተታም ከምንገባ ድምፅ እንዲሰጥበት ጠየቀ ሣዳት ግን ይህነኑ ጉዳይ የሚያጠና ኮሚቴ ተቋቁሞ ማሻሻልም ሆነ አስተያዬት ሰጥቶ እንዲያቀርብ አሳሰቡና ተደገፈ ። ሐምሌ ቀን ከሣዳት ጋር በማረፊያ ቤታቸው እንዳለንም የሶ ቪዬት ኅብረት የፖሊት ቢሮ አባልና የሶቪዬት ማዕከላዊ ኮሚቴ ጠቅ ላይ ጸሐፊ የነበሩት ቦሪስ ፓኖማረቭ ሐምሌ ቀን ላከበርነው የአ ብዮት በዓል ላይ ለመገኘት ካይሮ ውስጥ ስለነበሩ ስልክ ይደውላሉ ሰውዬው ለሶቪዬት ኅብረት ፖለቲካዊ ተቋም ምሶሶ መሆናቸውን ብናውቅም ከ ሦስተኛው ዓለም ጋር በሚደረገው ግንኙነት ግን ምንም ዓይነት ኃላፊነት አልነበረባቸውም በዚያ ሰዓት አገራቸውን ላጋጠማትችግር ግን ተገቢውን ጥረት ለማድረግ ጊዜና ቦታ መርጠውላ ቸዋል ። ሮጀርም ሆኑ እስቲነር ከመምጣታቸው ቀደም ብሎ በሚያዚያ ወር ላይ በርገስ ለሥራ ጉዳይ ካይሮ መጥተው በነበረበት ጊዜ ወዶ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርም ሔደው ከባለሥልጣኖቻችን ጋር ውይ አድርገው ነበር ። በውይይቱም መጀመሪያ ላይ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ስለጊዜያዊው የመግቢያ ስምምነት ጉዳይ ያለው አስተያዬት ግራ ያ ባቸው መሆኑን ጠቅሰው ሮጀር ንግግሩን ጀመሩ ። ምክንያቱም ናስርም ሆኑ ሣዳት ወይ ሞስኮ ሲሔዱ የጦር መሣሪያን በሚመለከተው ጉዳይ ሁሉ የሚ ነጋገሩት ከጀኔራል ግሪችኮ ጋር ነበር ። አሉ ሣዳት ። ሁለቱ ኃያላን መንግሥታት በጦርነት ላለመፈላለግ የሚያሣዩት ዝንባሌ እየጐላ ከመታየቱም በላይ የአሜሪካ ፕረዜዴንት የነበሩት ጆንሰን ደግሞ በጠቅላላው የአረቦ ችን ጉዳይ ችላ እያሉት የሚሔዱ መሆናቸውን ናስር ይረዳሉ በተለይም የእርሳቸውን መሪነትና ኃላፊነት በሚመለከተው ጉዳይ ሁሉ የጆን ሰን አመራር አላጠግባቸው እያለ መጣ በዚህም የተነሣ የመካከለኛው ምሥራቅ ጣጣ እርሳቸውን አንቆ የያዘውን ያህል ሶቪዬት ኅብረትም ሙሉ ለሙሉ እንድትዘፈቅበት ለማድረግ ጥረታቸውን ጀመሩ ። የጦር መሣሪያ የማግኘቱም ጉዳይ ቀላል አልነበረም ። በዚህም የተነሣ ሣዳት ሚያዝያ ቀን ወደሞስኮ ለመሔድ ወሰ ኑና ከዚህ ቀን ቀደም ብለው ደግሞ ሚያዝያ ቀን ለብሬዥኔቭ አንድ ደብዳቤ ጻፉላቸው ። ቀን ነበር ። ኛ በግብፅ ውስጥ የሚገኝ ማንኛውም የሶቪዬት የጦር ኃይል ቡድን ሁሉ በግብፅ የጦር ኃይል አዛዥ ሥር እንዲሆን ወይም ወደ አገሩ እንዲመለስ ኛ ሁለቱ አገሮች ባደረጉት የወዳጅነት ስምምነት መሠረ ትም ጉዳዩን የሚያጠናና የሚያማክር ከፍተኛ ኮሚቴ እንዲቋቋም ኛ ለልዩ ልዩ የቴክኒክ ጥናት ቀደም ብለው ግብዕ የገቡትና ከዋናው ከቴክኒክ አማካሪዎችና አገልግሎት ሰጭዎች ቡድን ጋር ያል ተመደቡት ሁሉ እንዲቆዩ የሚያስፈልጉ መሆናቸውን ሣዳት ለአም ባሳደሩ ያስረዳሉ ። በዚያን ጊዜ ከተላኩት ከፍተኛ የጦር መኮ ጎኖችም መካከል እነ ጀኔራል አብደል መኒምሪያድ ጀኔራል አህመድ እስማኤል ጀኔራል ፋውዚ ጀኔራል ሞርታጊ ጀኔራል ሣዲቅ ጀኔራል አብደል ቀድር ሐሰን ስለነበሩበት ወደ ሞስኮ ጦር አካዲሚ ገቡ። የግብፅን የጦር ኃይል በአዲስ ስልት በአዳዲስ መሣሪያና በአዳ ዲስም ጉልበት እንደገና ለማቋቋም ናስር ቆርጠው በመነሣታቸው የሶቪዬት የጦር ስልት ባለሙያዎች እስከ ሻለቃ ጦር ድረስ እየተደለ ደሉ እንዲያስተምሩ ተደረገ ። እንደዚህ የመሳሰሉትን ጉዳዮች የሚበጣጥሰው ፅለት ደግሞ ደረሰ ጥቅምት ቀን ሣዳት የጦር ኃይሉን ከፍተኛ መኮንኖች በመ ኖሪያ ቤታቸው ለስብሰባ ይጠራሉ ። ባፉት ገጾች ተደጋግሞ እንደተገለፀው ገዳፊ ሥልጣን ከጨበ ጠበት ነለት ጀምሮ የንግግር መክፈቻ የነበረው ዋናው ነገር የሁ ለቱ አገሮች መዋሃድ ነበር ነገር ግን በየካቲት ወር ዓም ጓዳት ከሞስኮ ሲመለሱ እግረ መንገዳቸውን ሊቢያ ጐራ ብለው ይኸው ጉዳይ ከቀረበላቸው ጊዜ ጀምሮ የጋዳፊ ፍላጐት እየተደነቃቀፈ የመጣ ቢሆ ንም ሐምሌ ቀን በዚሁ ዓመት ገዳፊ የመጨረሻውን ሐሳባቸውን ለሣዳት ሰደዱ በዚህም ጊዜ ሣዳት በዚያው ሐሳብ ላይ ለመነጋገር ሲሉ ነሐሴ ቀን ወደ ቤንጋዚ ሔዱ። ለብቀላው ዘመቻ ገዳፊ እንዳሳሰቡት የሊቢያ አየር ኃይል የሐይፋን ክተማ ቢደ በድቡ የእሥራኤል አየር ኃይል ደግሞ የሊቢያን የአይሮፕላን ማረ ፊያ እንደሚያወድመውና ተከታትሎ የሚደርሰውም ሁናቴ ሁሉ የዓ ረቦችን ምኞትናፍላጐት እንደሚያደናቅፍ እየዘረዘሩ ያብራሩላቸዋል ምንም እንኳን ሣዳት ገዳፊን ለማጽናናት ቢጣጣሩም በሕዝቡ ዘንድ የተነሳው ሹክሹክታ ደግሞ የግብጽ አየር ኃይል ቢፈልግ ኑሮ የሊቢያ አየር መንገድ የነበረውን አይሮፕላን አቅጣጫውን እንዳይስት እየተቆጣጠረና እየመራ ከአደጋ ላይ እንዳይወድቅ ሊከላከልለት ይችል ነበር የሚል ሆነ የግብፅ አየር ኃይልም ያን ሹክሹክታ ለማስተባበል ሲል በዚያ ዕለት የነበረው የአየር ጠባይ አመች ያለ መሆኑን ቢያስ ረዳም ሁኔታው ያበገናቸው ገዳፊ ደግሞ በዚያ ዕለትና ሰዓት የነበረው የአየር ጠባይ ለእሥራኤል አየር ኃይል ምቹ ከሆነ ለኛዎቹ አይሮፕላ ኖች እንዴት ከባድና የማያመች ሆነባቸው ። ምንም እንኳን በዶናልድ ኬንደል መኖሪያ ቤት ሦስት ጊዜ ያህል በተካሔደው ምሥጢራዊ ስብሰባ ስለመካከለኛው ምሥራቅ ጉዳይ ቢነ ጋገሩበትም ተጨባጭ የሆነ ውጤት አላስገኘም ። ቅዳሜ ጥቅምት ቀን ዓም በወታደር ሰዓት አቆጣጠር ሲሆን በግብጽ የጦር ግንባር በኩል አራት ሺህ ከባድ መድፍ የሮኬት መወንጨፈያና ሞርታር እንዲሁም በሶርያ የጦር ግን ባር በኩል አንድ ሺህ አምስት መቶ የሚሆነው ተመሳሳዩ የጦር መሣሪያ ድብደባውን ጀመረ። በሶርያ የጦር ግንባርም በኩል የሆነ እንደሆነ የአረብ ኃይል የመ ጀመሪያው ድል ቀማሽ ነበር ። ያም ጥያቄ ወይም ሐሳብ ወደ ካይሮ ይዛወራል ይተላለፋል በዚህን ጊዜ አም ባሳደሩ ለብሬዥኔቭ በስልክ በሰጡት ሐሳብም አንደኛ የግብጽ ጦር አስገራሚ በሆነ ናጥነት ካናሉን ተሻ ግሮ ስላስገኘው የተቃና ውጤት ለፕሬዚዴንት ሣዳት የደስታ መግለጫ ከሶቪዬት ኅብረት ሊደርሳቸው እንደሚገባ ሁለተኛ ዘማቹ ሠራዊት ካናሉን ለመሻገሩ የተረጋገጠ ከሆነ የተኩስ ማቆም ጥያቄ ቢቀርብ በሶርያ በኩል ተቀባይነት ሊኖረው እንደ ሚችል ለሣዳት እንዲገልጹላቸው ፈቃድ እንዲሰጣቸው አመለከቱ ። በዚህም ጊዜ በደማስቆ የጦር አዛገና ጩ በግብጽ የጦር አዛዝች መካከል የነበረው ግንኙነት እያከተመ ሒድ ጀመረ ። ሣዳት አት ኩረውበት የነበረው ጉዳይ ግን ከሞስኮ በአየር ስለሚላክላቸው የጦር መሣሪያ ነበር በዚያን ሰዓት ያነሱት። እርግጥም ነበር በዚህም ስልት መሠረት ነበር የግብፅ ሁለተኛ እግረኛ ጦር አዛዥ የነበሩት ብ። እርሳቸውም ሲመልሱልኝ የኔም ሐሳብ ይኸው ነበረ ነገር ግን በሶርያ የጦር ግንባር በኩል በደረሰው የተመሰቃቀለ ሁኔታ ምክንያት የጦር እትዶችን መለወጥ እጅግ አስፈላጊ ሆኖ ተገኘ። በዚሁ ዕለት ማለት ማክሰኞ ጥቅምት ቀን ከሰዓት በኋላ በአስራ አንድ ሰዓት ላይ ደግሞ ሚስተር ኮሲጅን ካይሮ ይገባሉ ። በጠቅላይ ጽቤቱም ውስጥ ተሰብ ስበው ከነበሩት ከፍተኛ የጦር መኮንኖች መካከልም ጀኔራል አህመድ እስማኤል ጀኔራል ጋማሲ ጀኔራል ሰይድ ኢል ማሒ የመድፈኛው ኃይል አዛዥ ጀኔራል ሁስኒ ሙባራቅ የአየር ኃይሉ አዛዥ እና የአ የር መቃወሚያው ኃይል አዛዥ የነበሩት ጀኔራል መሐመድ አሊ ፋሕሚ ነበሩበት ። በተለይም ጦርነቱ በተጀመረባቸው አራት ቀናት ውስጥ እስራኤል ብቻዋን ስለ ነበረች በሁለቱም የጦር ግንባር በኩል አርገብግበናታል ። በጉዳዩም የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለሥልጣኖች ና የፔንታጐን የጦር ኃይል ኃላፊዎች መወዛገብ ጀመሩ ። እርሳቸውም ጥቅምት ቀን ማክሰኞ በአስራ አንድ ሰዓት ካይሮ ይደርሳሉ ። ጥቅምት ቀን ጀኔራል ሻዝሊ ወደ ጦርነቱ ግንባር ሔደው ጥቂቶች የእስራኤል ሠርጐ ገብ ቡድኖች ተሻግረዋል የተባለውን ጉዳይ አጣርተው እንዲመለሱ ወዶ ጦርነቱ ግንባር ይላካሉ ። ያም ሆነ ይህ በዚሁ ዕለትም ሆነ በቀጠሉት ቀናት በዚሁ ምክ ንያት የተነሣ የሩሲያ የጦር ኃይል ወደ ቀበሌው እንዲላክ ከኛም ወገን ሆነ ከሶርያኖች የተሰነዘረ ሐሳብ ፈጽሞ አልነበረም ። ይህም ጉዳይ ደግሞ በ ዓም በሕንድ ላይ ደርሷል በዚያን ጊዜ ከፓኪስታን ጋር በነበራት ጦርነት በአስራ አምስተኛው ቀን የጦር ማቆሙ ትእዛዝ ይተላለፍ ይሆናል ብላ አስቀድማ ተማምናበት ስለ ነበረ በአስራ አራት ቀናት ውስጥ ጦርነቱን ከአንድ ግብ ላይ ለማድረስ ስልቷን አቀናብራው ነበር ። ነዳጅን እንደጦር መሣሪያ በሥራ ላይ በማዋሉና በመቃወሙ ጉዳይ ላይ በሣውድ አረብ ንጉሣውያን ቤተሰብ መካከል ውዝግብ በመነሣቱ የንጉሥን አስተሳሰብም ለመለወጥ ቻለና የጥቅምቱ ወር ጦርነት ከመነሣቱ ቀደም ብሎ በነሐሴ ወር መጨረሻ በ ዓም ላይ ከሣዳት ጋር ተገናኝተው ሲጨዋወቱ ነዳጅን እንደ ጦር መሣሪያ አድርገው በሥራ ላይ ለማዋል የሚጠየቁ ከሆነ በጥያቄው እንደሚ ስማሙበት አረጋገጡላቸውና ቀጠል አድርገው ግን ጊዜ ሰጡን በጦርነት ጊዜ ብቻ ለሁለትና ለሦስት ቀናት ነዳጃችን እንደ ጦር መሣ ሪያ ለመጠቀምና በሥራ ላይ አውለን እንደገና ደግሞ ለመተውና እንደ ተለመደው ይቀጥል ለማለት አንፈቅድም ። በዚህም መሠረት ዶክተሩ አስተያዬታቸውን በማግሥቱ ስላቀረቡ የአረቦችን የነዳጅ ኃይል በአንድ አመራር አቆራኝቶ በሥራ ላይ ለማ ዋል የሚቻልበትን ዘዴ ለማጥናት በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ውስጥ ስብ ሰባ አደረግን ወዲያውም ዶክተር ሙስጠፋና ሰይድ ማሪይ ነዳጅ አም ራች ወደ ሆኑት የአረብ አገሮች እየተዘዋወሩ ያንኑ ሐሳባችንን እንዲ ያስረዱ ጥቅምት ቀን ወደ ሣውድ አረብና ወደ ሌሎቹም አገሮች ጉዞ ጀመሩ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال